Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
by: NAHU | 17917 KB | 01-02-2023 | 225 reads | 655 downloads
Author: በዕውቀቱ ስዩም
በድሮና በዘንድሮ ይመላለሳል። የዘመናችንን ዐበይት ጉዳዮች ይዳስሳል። "ከአሜን ባሻገር" ሃያ ምናብ አሳሽ፥ልብ ዳሳሽ፥ አዕምሮ ፈታሽ፥ ዋዘኛ እና ምፀተኛ ድርሰቶችን ይዟል። ድርሰቶቹ ጉዞ ቀመስ፥ ፖለቲካ ለበስ፥ ታሪክ ጠቀስ ናቸው። በጉዞ ቀመስ ተረኮቹ ዕይታው የቀሰቀሰበትን ሐሳቦች ያወጋናል። የፖለቲካ ለበስ መጣጥፎቹም "...የእንጉርጉሮ እና የልግጫ ድብልቅ..." ናቸው ይለናል። በታሪክ ጠቀስ መጣጥፎቹ የታላላቅ ኢትዮጵያውያንን ገድል ያወሳልናል።