Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ማኒኳ ፓድሚ ሁም የሚለውን የቃላት ስብስብ የላሳ ሀይቅን ሙሉ በሙሉ የተሰበሩ ይመስላሉ መሪዩ በስለታማው ቢላዋ የሰውዬውን ሱሪ ቀደዱ ኹነቱን የሚከታተሉ ሁሉ ከእግሩ እስከክጭኑ ድረስ የተሰባበሩትን የሰውዬው አካል ሲመለከቱ በድንጋጤ ቃትተዋል የተጐዳው ሠውዬ ምንም እንቅስቃሴ እንዳያደርግ ፈዚል በመሪዬ ጥበብ ህመምተኛው በጥልቀት እንዲደነዝዝ ተደርጓል አጥንቶቹን ወደ ነበሩበት ቦታ ለመመለስ እጅግ ያስቸግራል አጥንቶቹ የደቀቁ ይመስላሉ መቁረጥ ነው ያለብን አእንዳሱ የህግ ባለሞያው የተክበሩ ላማ። ትናንሽ ስዕዋፍና ጾርዎች የስሜት ከርከን ሳይ ሲደርሱ ፅክ ሴቶች ቅንደድቦቻቸውን ከንደሚያስሰመፅሙት ክንፎቻቸመውን በማማታት ያርገበገባሱ «ፅ ወደ ቤተመቅደሱ ገብቼ ከእኩዮቼ አካባቢ በመቀመጥ ለፈጣሪዬ ዐዐዲጳላ ፀሎት ካደረስኩ በኋላ እንደምታውቀው ቻንግኪንግ ቻይና ትሄዳለህ ሲሉ መሪዬ የምሄድበትን ጊዜ እንኳን ሳስበው ደስ አላለኝም ቲቤትን ከመልቀቅህ በፊት ወደተለያዩ ኮሌጆችና ዩኒቨርሲቲዎች መመሪያዎቻቸውን እንዲልኩልን እናደርጋለን በዚህ ህይወትህ ላይ የምትፈለገውን አይነት ስልጠና የሚሰጠውን የትምህርት ተቋም ለመወሰን መ ዐዐዲላሪላ የሁሉንም ተቋማት መረጃ እንቀበላለን በተመሳሳይ ሁኔታ አንድ ሰው የአእምሮ ሞገድ ርዝመታቸው ሲቀራረብ ወይም አንዱ የአንድን አክቴቭ ተዋረዳዊ በሆነ ሁኔታ ሲከተል ሁለቱ ሰዎች ተጣጥመው አብረው መኖር ይችላሉ መሪዬን በመገረም እየተመለከትኩ ስለ ግልፍተኛ አርቲስቶቻችን አሰብኩ የተከበሩ ላማ። «ሬኔ መ ። መቼ ነው የሚመጣወ። አሁን ስለተውኩት አገልግሎት አሰብኩ ሙታንን የመምራት አገልግሎት ብልጭ ድርግም የሚሉት የቅቤ ላምባዎች ልክ እንደ ደካማ ህይወት ነበልባል ብርትጥፍት ይላሉ ወደ ህይወታዊ ፍጥረታት የሚለወጡ የሚመስሉ የጣፋጭ የእጣን ጠረን ደመናዎችን አሰብኩ ዐዐዲላሪርላ ለትቅዕበት ኬንጂ ተኩቺን ተደግፎ ያለ የተሸበሸበ በድን በመሆኑ ፈንታ እኛ ጋር እንደ እኛ ህይወት አንዳለው ፍጡር አድርጌ አሰብኩት ምናልባትም አሁን በህይወቱ የሠራቸውን ድርጊቶች የሚያሳየውንና የማይለቀውን የድርጊት መዝገብ ወይም አካሺክ ሪከርድ እየተመለከተ ይሆናል የተከተላቸውን የተሳሳቱ መንገዶችና መቼ ተመልሶ እንደሚመጣ ማስታወስ ይችልም ይሆናል ሽማግሌው ሰው ብዙ ነገር አስተምሮኛል። እንደ ወጣትና ቤተሰብ አንዳለው ሰው ማየት አልተቻለኝም ከእናት አገሩ ርቆ ከኛ እንግዳ ሰዎች ጋር በብቸኝነት መኖር አለበት ከራሱ አገር ቅዱስ ተራሮችና ሞቃት የንፋስ ሽውታዎች ርቆ ነው የኖረው ሁሌም ስለ ጃፓን ያወራልኝ ነበር አይኖቹም የሚቁለጨለጩና ድምፁም ጐርናና ነበር አንድ እለት ለምች አራሳቸው ምትሀታዊ ነገሮችን ከመመራመር ይልቅ ለማወቅ ዝግጁ ሆነው ማስተሮቻቸውን ቢያስቸግሩ የተሻለ መሆኑን እያወቁ አሁንም ድረስ ያው ናቸው ብሎ አስደንግጦኛል ማስተር ሁልጊዜም የሚመጣው ተማሪው ዝግጁ ሲሆን ነው ጃል።
መጀመሪያ ግን እስቲ በአትላንቲክ ዘመን ይኖሩ የነበሩ አናው ን ስለ ሰውና ህይወት ላይ በነበራቸው አመለካከቶች ዙሪያ ናውጋ እኔ ግን በምስጢር ኃይለኛ ጉጉት የነበረኝ ከፍተኛ የአምልኮ ማዕረግ ያላቸው ላማዎች በጥንት ዋሻዎች ውስጥ አሰሳ አድርገው ስላገኙዋችው ግኝቶች ነበር ገና መሬት በዕድሜዋ ወጣት ሳለች ዋሻዎቹ አስገራሚ የእውቀት ጥርቅሞችና የእጅ መሳሪያዎች ነበሩባቸው መሪዬን አውቃቸዋለሁ ዝግጁ እስኪሆኑ ድረስ የምፈልገውን ታሪክ እንዲነግሩኝ መጠበቅ ጥቅምየለሽ ነው እሳቸው ደግሞ ገና ዝግጁ አልነበሩም ከበላያችን የቲቤት ንፁህ አየር የክዋክብቱን አብረቅራቂ ውበት አላደበዘዘም በቤተመቅደሶቹና በላማዎቹ መኖሪያ ውስጥ ግን ብርሃን ቀስ በቀስ መደብዘዝ ጀምሯል የሩቅ የምሽቱ አየር የአንድ አላዛኝ የውሻ ድምፅና ለዚህ ድምፅ አፀፌታ የተሰጡትን ከበታቻችንን ያለውን የሾ መንደር ውሾች ጩኸት አመጣልን ምሸቱ ፀጥ ረጭ ያለ ነው አዲሷ ጨረቃ በሚንሳፈፉ ደመናዎች አልተጋረደችም የፀሎት ባንዲራዎች ሰንካላና ህይወትአልባ ሆነው በካስማዎቻቸው ላይ ተሰቅለዋል ክሆነ ቦታ ደግሞ የሚንገጫገጭ የፀሎት ጋሪ በአንድ በአጉል እምነት በተተበተበና እውነታውን ባላገናዘበ መነኩሴ እየተገፋ ይመጣል መነኩሴው ከፈጣ ሪዎች ውዳሴን አገኛለሁ በሚል ከንቱ ተስፋ ጋሪውን እያሽከረከረ ነው ላማው መሪዬ በጋሪው ድምፅ በመሳቅ ሁሉም እንደየእምነቱና እንደየፍላጐቱ አሉ በስርዓታዊ ሀይማኖቶች መጠመድ ለብዙዎቹ መፅናኛ ነው በአምነት መንገዱ ብዙ ያልተጓዙትን ማውገዝ የለብንም ያለምርኩዝ የቆሙትንም እንደዚያው ሎብሳንግ አሁን ስለ ሰው ልጅ ተፈጥሮ ልነግርህ ነው ክብርና ፍቅርን ላሳዩኝ ብቸኛ ሰው ጥብቅ ቅርበት እየተሰማኝ እኒ ላይ ያላቸውን እምነት ለማረጋገጥ በማይደበቅ ጉጉት በደንብ አዳመጥኳቸው የሚናገሩትንም ነገር አስደሳች ሆኖ አገኘሁት መላው ዓለም የተሰራው ከመርገብገብና ከእንቅስቃሴዎች ነው ሁሉም ህይወት ግዑዝ የሆነውንም ጨምሮ የተቀነበበው በእርግብግቢቶች ነው ግዙፉን ሂማልያም ቢሆን አንዱ ቅንጣት ሌላውን ሳይነካ የተንጠለጠሉ ቅንጣቶች ክምር ነው ዓለም ዩኒቨርስ የተገነባው በሌላ የቁስ አካል ቅንጣቶች ላይ ከሚሽከረከሩ የቁስ አካል ቅንጣቶች ነው ልክ የኛዋ ፀሀይ ሳይነካኩ ርቀታቸውን ሁሌም ጠብቀው የሚዞሯት ዓለሞች እንዳኒት ሁሉ ማንኛውም ነገር በሱ ዙሪያ ከሚዞሩት ዓለማት ተገንብቷል ንግግራቸውን ገታ አድርገው ተመለከቱኝ ምናልባትም ውዳ መ ዐዐዲጳላ የሚነግሩኝ ነገር ከአቅሜ በላይ እንደሆነብኝ ገምተው ይሆናል እኔ ግን ንግግራቸውን የምከታተለው ቀለል ብሎኝ ነው እኛ የሩቁንና የወደፊቱን ማየት የምንችል ሰዎች በቤተመቅደሳችን የምናያቸው መንፈሶች ሰዎች ናቸው ኗሪ ሰዎች ይሄኛውን ዓለም ትተው ወደ ሌላ ደረጃ ማለትም ሞለኪዩሎቻቸው ከመራራቁ የተነሳ የ የሌላን ቁስ አካል ሳይነካ በትንሽዬ ጥቅን ውስጥ ማለፍ ይችሳል ጻመጨ። እኔ ከመልካም ጣረሞት አንድ ካሬ ምግብ ብዳስስ እመርጣለሁ አልኩኝ በሳምንቱ ማብቂያ ላይ ቀጠሉ መሪዬ ወደ ቤተመቅደሱ ውስጠኛ ክፍል አቅንቼ ተጨማሪ እጣን አጭሼ ጣረሞቱን መጥቶ እንዲዳስሰኝ ተለማመንኩ በድንገት ትከሻዬ ላይ ጓደኛዊ የሆነ እጅ አረፈ ማን በተመስጦ ተቀምጩ ሳለ እንደረበሸኝ ለማወቅ ዞር አልኩ ከአንድ ዓመት በፊት በሞተ ሰው መንፈስ እየተዳሰስኩ መሆኔን ሳውቅ ክከካባዬ አፈንግጩ ዘለልኩ መሪዬ ንግግራቸውን ለአፍታ ገታ አደረጉና ያለፈ ልምዳቸውን ሲያስቡ ጮክ ብለው ሳቁ ሎብሳንግ ሟቹ ሽማግሌ ላማ ሳቀብኝና በቀላሉ እዚህ ለመድረስ ከአካላዊው ዓለም ርቄ ወደ መንፈሳዊው ዓለም መሄድ ስችል ለምን ይሄ ሁሉ ድካምና መሰናክልን እንደመረጥኩ ጠየቀኝ መገመት ከሚቻለው በላይ ይህ መፍትፄ ጠፍቶኝ ራሴን እንደሞተ ሰው ማሰቤን አመንኩ አሁን ያው እንደምታውቀው ጣረሞትን ረቂቅ መንፈሶችንና የተፈጥሮ ህዝቦችን ለማነጋገር ወደ መንፈሳዊው ዓለም እንደምንሄድ ታውቃለህ ርግጥ እርስ በርስ በመናበብ ነው የተነጋገራችሁት እናም እኔ ስለ ቴሌፖዚ ምንም አይነት መግለጫ እስካሁን አላውቅም በየእለቱ ብከውነውም ግን እንዴት ነው የማደርገው። ሎብሳንግ። የፀሎት ሥነሥርዓቱ ሊካፄድ ነው ቅዱስነታቸው ራሳቸውም በሥርዓቱ ላይ ይገኛሉ በፍጥነት የለበስኩትን ካባ እንደገና አስተካክዬ ከኮሪደሩ በታች ከመቅፅበት ከዕይታዬ የተሰወሩትን መሪዬን ተከትዬ አቀናሁ ዐዐዲጳሪላ ምዕራፍ ሁስት ከነፍስ እርከን ከፍ ወዳለ ደረጃ መለወጥ ዎፆጋዊ ስካሳችገገ ክራስ የበሳደ የመገፈስ ስዛዥ ጋር የጫያገናኝ ገመደ ታላቁ ቤተመቅደስ ህይወት ያለው ነገር መሰለ ጣራ ላይ ካለሁበት አመቺ ስፍራ የአካባቢውን ሰፊ ገፅታ ተመለከትኩ ቀደም ብለን ቀን ከመሪዬ ከላማ ሚንግያር ዶንዳፕ ጋር እዚሁ ስፍራ ለተለየ ተልዕኮ መጥተን ነበር ላማው በባለስልጣን ክፍላቸው ውስጥ ቢሆኑም ነፃ የነበርኩት እኔ ግን ጣራውን ከደገፉት አአማዶች ጀርባ መካከል ያለውን የቅስና ማስተዋያ መርጩያለሁ በጣሪያው መተላለፍያ ላይ ተሽለኩልኬም በሩን አግኝቼ ከፈትኩት ድርጊቴን ምንም አዋኪ ድምፅ ሳይከተለው ወደ ውስጥ ገባሁ ክፍሉ ባዶ ነበር እናም ራሴን ከአንድ የቤተመቅደሱ ፍልፍል ድንጋይ ከታነፀ ትንሽዬ የድንጋይ ክፍል ውስጥ አገኘሁት ከሏላዬ በድንጋያማ ግድግዳዎች የተከበበ የእንጨት በር ሲኖር ከፊት ለፊቴ ደግሞ ሦስት ጫማ ከፍታ ያለው አፋፍ አለ በፀጥታ ከድንጋያማው አፋፍ ላይ ጭንቅላቴን ብቻ ከፍ አድርጌ ተንበረከክሁ ራሴን ልክ ሰማይ ላይ እንዳለ ፈጣሪ ቆጠርኩት ከታች ሙታንንና ብዙ ጫማ ዝቅ ብሎ የሚገኘውን ደብዛዛና ድብቅ ወለል እየተመለክትኩ ከቤተመቅደሱ ውጪ ሀምራዊው ምሽት ተራውን ለጨለማ እየለቀቀ ነበር የመጨረሻዎቹ የፀሀይ ጨረሮች የተለያዩ ህብረ ቀለማት ያላቸው ጨረሮችን በተንሳፋፊ የማያልቁ በረዶዎች ላይ እያዘነቡ ከተራራዎቹ ጀርባ ሰምጠዋል በመቶዎች የሚቆጠሩትና ብልጭ ድርግም የሚሉት ባለወርቃማ ብርፃኖቹ የቅቤ ላምባዎች የቤተመቅደሱን ጨለማ ገፈዋል ይህ ኩነት ዐዐዲጳሪላ ክዋክብቱ ከስሬ እንጂ ከበላዬ ያሉ እንዳይመስሉ አድርጎአቸዋል እንግዳ የሆኑ ቀጫጭንና ረጃጅም ጥላዎች ከግዙፍ ቋሚዎች ባሻገር ሠፍረዋል በግማሽ ዓለም ውስጥ እንዳለሁ በመቁጠርና የማየውንና የማስበውን ነገር በእርግጠኝነት ባለማወቅ ወደታች ተመለከትኩ በአኔና በወለሉ መካከል የሚንሳፈፉት ሠማያዊ የአጣን ጭስ ደመናዎች በመሬት ደመናዎች መሀል የሚመለከተውን ፈጣሪ አስታወሱኝ ወጣት መነኮሳቱ ቼላዎቹ ከሚያሽከረክሯቸው የእጣን ማጨሻዎች የሚወጡት የእጣን ደመናዎች በዝግታና በወፍራሙ ወደ ላይ ይንሳፈፋሉ አንድ ሚሊዮን የብርሃን ነጠብጣቦች ወርቃማዎቹ የእጣን ማጨሻዎች በተሽሸከረከሩ ቁጥር አስደናቂ የብርሃን ህብር እየላኩ ያንፀባርቃሉ ካለሁበት አመቺ ስፍራ ቦግ ያለው ቀይ እጣን አንዳንዴ ወደ ንዑስ ነበልባል እየተለወጠ ቶሎ የሚሞቱ ቀይ ብልጭታዎችን ይልካል የእጣን ጭሶቹ በትኩስ ሀይል ወፈር ብለው በሰማያዊ ረድፍ ከቼላዎቹ በላይና ጀርባ ይንሳፈፋሉ የበለጠ ወደ ላይ በመንሳፈፍ የእጣን ጭሱ በቤተ መቅደሱ ውስጥ ሌላ ደመና ፈጠረ በተንቀሳቃሽ መነኮሳቱ አማካኝነትም የጭስ ደመናው በደብዛዛው የአየር ፍሰት ላይ ህይወት ያለው በደብዛዛው ዕይታ የሚተነፍስና ተቃጥሎ ያንቀላፋ ፍጡር መሠለ ህይወት ባለው ፍጡር መሀል እንዳለሁ ፈዝዢ በራሴ ቅዥት ውስጥ የፍጡሩ አካል ሲወዛወዝና የሰውነቱን ድምፆች በመስማት ስመሰለክት ቆየሁ በደብዛዛው ብርሃንና በአጣን ጭስ ደመናዎቹ መሀል ተጠጋግተው በአንድ ረድፍ በሰልፍ የተቀመጡትን ቼላዎች ትራፓዎችና ላማዎች ለዕይታ እስኪከብዱኝ እስከ ቤተመቅደሱ ግድግዳ ጥግ ድረስ አየሏቸወ መነኮሳቱ እንደየማዕረጋቸው ከተለያዩ ጨረቆችና ቀለማት የተሰሩ ካባዎችን ለብሰዋል ወርቅማ እርድ አይነት ቀይ ቡናማና ግራጫ የሆኑት የካባቸው ቀለሞች ራሳቸው ህያውና ከመነኮሳቱ ጋር አብረው የሚንቀሳቀሱ ነበሩ የቤተመቅደሱ ላዕላይ መንበር ላይ በመላው የቡድሂስት ዓለም ታላቅ ከበሬታ ያለው አስራ ሦስተኛው የነፍስ ስጋምላሽ ሪንካርኔሽን ቅዱስነታቸው ዳላይ ላማ ተቀምጠዋል ቼላዎቹ እየተቀበሏቸው ሳማዎቹች ከፍ ባለ ድምፅ የሚያሰሙትን ህብረዝማሬ አደመጥኩ የእጣን ጭስ ደመናዎቹ በጥልቅ ሲርገበገቡም አየሁ ብርፃኑ ብልጭ ድርግም እያለና በጨለማ እየተተካ የዕጣን ጭሉም እያለቀና ዝቅ ብሎ እየጨሰ ወደ ቀይ ብልጭታዎች ተለወጠ የፀሎት ሥርዓቱ ቢያበቃም እዛው ተንበርክኬ መመልከቴን ቀጠልኩ ምን ሳደርግ እንደነበርና የት እንደነበርኩ ማወቅ እስኪነሳኝ ድረስ ዐዐዲጳሪላ የጥላዎቹ ዳንስ በግድግዳው ላይ አድጐ እስኪጠፋና የብርፃን ቀሪ ጭላንጭሎችም እስኪከስሙ አየሁ አንድ በዕድሜ ብዛት የጉበብጠ ሽማግሌ ላማ በወንድም መነኮሳቶቹ ፊት ቀስ እያለ አቀና በዙሪያው የእጣን እስርና መለኮሻ የያዙ ትራፓዎች ይዋልላሉ ለቅዱስነታቸው አጐንብሶ በአክብሮት እጅ ከነሳ በኋላ በቀስታ ፊቱን አዙሮ ለመሬት አራቱ ማዕዘናት በተመሳሳይ መልኩ እጅ ከነሳ በኋላ በቤተመቅደሱ ውስጥ ወደተሰበሰቡት መነኮሳት ፊቱን መለሰ ይኸኔ የሸማግሌ ድምፅ በማይመስል ከፍ ያለ ድምፅ ዘመረ ጥንፍዕቻቻ ድምዎዎቻ ፅዕሙ ይሀ ይታኃኃፉ ዖያቻጃሯታ ዕም ነ። ነፍሶቻችንን አንዲሰሙን የምንጠራበት ምክንያቱም በእውነተኛ ዓለም ውስጥ የሚኖሩት ነፍሶች ብቻ ስለሆኑ ነው በደንብ እንደምታውቀው የአካል ድምፆቻችንን ስሙን ሳይሆን የነፍሶቻችንን ድምፆች ስሙ ነው የምንለው ሳታቋርጥ በደምብ ስማኝ የምነግርህ የእምነታችንን ውስጠመሠረት ነው በኋላ ላይ እንደምገልፀው ያልበሰሉና ያላደጉ ሰዎች ልክ በጐ አድራጊ አባት ወይም እናት ከላይ እንደሚንከባከባቸው አይነት ለመቆየትና ለመኖር እምነት ያስፈልጋቸዋል አንድ ሠው ከፍ ወዳለው የእድገት እርክን ሲለወጥ ነው አሁን የምነግርህን ሊረዳ የሚችለው ወደ መሪዬ ተመለከትኩ ሁሌም አብረን እንደንሆንና ዓለም አድርጌ አሰብኳቸው እኛ የመንፈስ ፍጥረታት ነን አሉ መሪዬ እኛ ልክ ጉብዝና እንደተቸረው የኤሌክትሪክ ቻርጆች ነን ይህ ዓለም ይህ ህይወት ገሀነም ነው ይህ ዓለም መንፈሳችን በስቃይና በትምህርት አካላችን ስጋውን ተቆጣጥሮ የሚፈተንበትና የሚነፃበት ስፍራ ነው ልክ አሻንጉሊት በአሻንጉሊት መምህሩ እጅ ገመድ ቁጥጥር ስር እንደሆነው ሁሉ ስጋዊ አካላችንም ከራሳችን የበላይ አዛዥ ወይም መንፈስ የኤሌክትሪክ ሀይል ቁጥጥር ውስጥ ነው አሻንጉሊት ፈጣሪው የሚንቀሳቀስ የእንጨት ዐዐዲላሪላ አሻንጉሊት ፈጥሮ ልክ በራሳቸው ሀይል እንደሚንቀሳቀሱ አሻንጉሊቶች ሊያምታቱን ይችላሉ በተመሳሳይ መንገድ እውነታውን እስከምንረዳ ድረስ አኛን የሚቆጣጠረው አካላችንን ብቻ ይመስለኛል ነፍሳችን እንደሚቆጣ ጠረን ዘንግተናል የምንፈልገውን እንደምናደርግና ሁሉ ነገር ምላሽ የሚያገኘው ከህሊናችን ብቻ እንደሆነ አድርገን እአእናስባለን ስለዚህ ሎብሳንግ የመጀመሪያው መምታታትና ብዥታ አሻንጉሊቱ ሥጋዊ አካላችንነ ብቻ ሁሉን ይመለከታል ብለን ማሰባችን ነው የኔን ግራ የተጋባ ፊት ተመልክተውም መሪዬ ደህና ምንድንነው የረበሸህ። አዎን ሎብሳንግ። ብዬ ጠየቅኩ ዐዐዲጳላ የለም ሎብሳንግ። ማሽኖቹን ከመመልከት ያለፈ ጊዜ ሲኖረን ብርፃን በራሱ ላይ ወደ ውስጥ ገብቶ አዳራሹ መሀል ላይ የሚያበራ ዓለም ሰራ ቀለማት ግብየለሽ በሆነ መልኩ ብልጭ ድርግም ይላሉ ህብረብርፃኖችም ያለምንም ትርጉም በክበቡ ዙሪያ ይሽከረከራሉ መጀመሪያ በብርሃኖቹች የማይለዩና የደበዘዙ ስዕሎች ተፈጠሩ ቀስ በቀስ ግልፅና እውነተኛ ሆነው ባለ ሦስት ዳይሜንሽን ተፅእኖ አሳዩ በአትኩሮት ተመለከትን ይህ የድሮው ዓለም ነው ዓለም ገና ወጣት ሳለች የነበረ አሁን ባህሮች ባሉበት ቦታ ተራሮች ቆመዋል አስደሳች የባህር ዳርቻ መዝናኛ ስፍራዎች ደግሞ አሁን የተራራ ጫፍ ሆነዋል የአየር ንብረቱ ሞቃታማና እንግዳ ፍጥረታት የሞሉት ነበር ይህ የሳይንሳዊ መሻሻል ዓለም ነው እንግዳ ማሽኖች ይንከባለላሉ ከመሬት ገፅታ ትንሽ ኢንች ከፍ ብለው ወይንም በማይሎች ርቀት በአየር ላይ ይበራሉ ታላላቅ ቤተ መቅደሶች ለዳመናዎቹ መሰናክል ለመሆን ይመስላል ሰገነቶቻቸው ወደ ሰማይ አንጋጠዋል ሰዎችና እንስሳ በቴሌፓዚ ያወሩ ነበር ሆኖም ተድላና ደስታ ብቻ አልነበረም የፖለቲካ ሰዎች ከፖለቲካ ሰዎች ጋር ተዋግተዋል ዓለም የተከፋፈለች ካምፕ ሆና አንድ የሌላውን መሬት ይመኛል ፍርሃትና ጥርጣሬ የሰው ልጅ የኖረባቸው ደመናዎች ነበሩ ቀሳውስት የነሱ ወገን ብቻ በፈጣሪ ዘንድ ተቀባይነት ያለው መሆኑን አውጀዋል ከፊት ለፊታችን ባለ ስዕል ላይ ቀሳውስት የራሳቸውን ነፃ መውጫ መንገድ ሲሸጡ ይታያል በዋጋም የእያንዳንዱ የእምነት ዘርፍ ቀሳውስት መግደል ቅዱስ ተግባር እንደሆነ አስተምረዋል በተመሳሳይ እስትንፋስ ደግሞ በመላው ዓለም ላይ የሚኖር የሰው ልጅ ወንድማማች እንደሆነ ሰብከዋል ወንድም ወንድሙን የሚገድልበት አመክንዮ አልባነት ለነሱ አልተገለፀላቸውም ሰለባዎቻቸው ሰላማዊ ሰዎች የሆኑ ብዙ ጦርነቶችን አይተናል የታጠቁት ሀይሎች ደህንነታቸው የተሻለ ሲሆን ህፃናት ሴቶችና አዛውንቶች ሟቾቹና ተሰቃዮቹ ነበሩ ብዙ ሳይንቲስቶች የበለጠ አውዳሚ መሳሪያዎችን ለመፍጠር ሌትተቀን በቤተሙከራ ሲታትሩ አይተናል መኣ ዓመ ዓመ ፍሎ መ ፍሩ መ ተ መመመ መሪ ጋ ው መመለ መ ሠ ሠ መ ዐዐዲጳሪርላ በስዕሎቹ ቅደምተዋረዳዊ ቅንብር ላይ የአሳቢ ሰዎች ስብስብ ግሩፕ ስለ ሚዜ ኮምሉር እኛ የጥንታውያኑ ማሸኖች እንደምንለው ሲያቅዱ ይታያል በዚህ የጊዜ ከምሱር ለመጪው ተተኪ ትውልዶቻቸው የማሽሸኖቻቸውን የተግባር ሞዴልና የባህሎቻቸውን ህፀፅና ገንቢ ጐን የሚያሳዩ ስዕላዊ መዛግብቶች ያዘጋጃሉ በርካታ ሰዎች ሞዴሎቹንና ማሸኖቹን ተክለዋል ቀዝቃዛ ብርሃናማ ክበቦች በቦታቸው ከጥንት እንደተሰቀሉ አሉ ግዑዝ ራዲዮአክቲቭ ንጥረነገሮች ለሚልዮን ዓመታት ብርሃን ይሰጣሉ ሠብዓዊ ፍጡርን የማይጐዳ ግዑዝ ብርሃን መስጠታቸውን ጊዜ ራሱ አስኪያልቅ አያቆሙም ቋንቋውን መረዳት እንደምንችል ደረስንበት ከዚያም ገለፃው ቀጠለ ንግግሩን በቴሌፓዚ እያገኘን ነበር እንደዚህ ዓይነት ክፍሎች ወይም የጊዜ ከምሱሮች ከግብፅ አሸዋዎች በታች ከደቡብ አሜሪካ ፒራሚዶች ስርና ሳይቤሪያ ውስጥ አንድ ቦታ ላይ ይገኛሉ እያንዳንዱ ቦታ የጊዜያቱ ምልክት በነበረው ስፊኒክስ ይለያሉ በግብፅ መጀመሪያ ያልታነፁትን ታላላቅ የስፊኒክስ ሀውልቶችን አይተናል የቅርፁም ገለፃ ተሰጥቶናል ሰውና እንስሶች በቀደሙት ጊዜያት አብረው ይሠሩና አብረው ያወሩ ነበር ድመት ለሀይልና ለብልህነት ፍፁም እንስሳ ነበረች ሰው ራሱ እንስሳ ነው ለዚያም ነው ጥንታውያኑ የግዙፍ ድመትን ምስል ፅናትና ሀይል ለማመልከት እንዲሁም በድመቷ አካል ላይ የሴት ጡቶችና የራስ ቅል የሠሩት የራስ ቅሉ የሰውን ብልህነትና ምክንያታዊነት ጡቶቹ ደግሞ ሰውና እንስሳ መንፈሳዊና አእምሯዊ እንክብካቤን በቅንጅት እንደሚያገኙ ያመለክታል ያ ምልክት አሁን እንዳሱት የቡድሀ ሀውልት የዳዊት ኮክብና የመስቀል ቅርፅ የተለመደ ነበር ስዕሎቻችን እየደበዘዙ ሄዱ አሁንም በድጋሚ የጊዜ ከምሱሮች ለመስራት ያቀዱትን ግሩፖች አየን አሁን እነዚህን ከምሱሮች ማሸጊያው ሰዓት መሆኑን ወስነዋል የማሸግ ስነስርዓቱንም ተመለከትን የተጠራ ቀሙት ትዝታዎች ማሸኑ ላይ ሲገጠሙ አየን የመጪው ጊዜ ህዝቦች። በማለት ሎብሳንግ። ምን ሲሰራ እንደነበር እንዲነግረን ቢያደርጉልን ገዳይ አንዳይሆን ሰግተናል ብለው ጠየቁ መጀመሪያ ቅልጥሞቹን እናስወግድና ከዚያ በኋላ ያን ልንጠይቀው እንችላለን ብለው መለሱ መሪዬ እንደገና ወደ ህመምተኛው አጐንብሰው የሰውዬውን አይኖች በትኩረት ተመለክቱ ቻይናዊው የበለጠ ዘና በማለት ጥልቅ እንቅልፍ ወስዶታል ቦርሳዎቹን ከፍቼ ጀርም የሚያነፃውን የዕፁመዐዛ ፈሳሽ በሳህነ ውስጥ አስቀምጩያለሁ መሪዬ እጆቻቸውን ወደ ፈሳሹ በመጨመር አራሱ ቀሪ የቀዶ ህክምና መሳሪያዎቻቸውንም በሌላ ዝርግ ሳህን ላይ አስቀምጩያለሁ በመሪዬ ትዕዛዝም የሰውየውን እግር አጠብኩ አግሮቹን ስዳስሳቸው ሁሉም ነገር እንደተሰበረ ዓይነት ስሜት ውስጤን ወረረኝ አሁን እግሮቹ ሰማያዊና ዥንጉርጉር ሆነዋል የደም ማመላለሻ ትቦዎቹ እንደ ጥቁር ገመድ ቆመዋል አሁንም አጃቸውን እያራሱ ባሉት መሪዬ ትዕዛዝ ቅልጥሞቹ ከሰውዬው ቀሪ አካል የሚገናኙበት ቦታ ላይ ጀርም ማስወገጃውን ከፍ አድርጌ ቀባሁ መሪዬ ቢላዋ አንስተው እዚህ ቦታ ላይ ቅልጥሙን ቆረጡት ሌላኛውም ቅልጥም ተመሳሳይ ዕጣፈንታ ገጠመው ከጀርባችን አንዱ የጥበቃ ኃላፊ ፊቱ በድንጋጤ የጠመኔ ከበበ የየየ ምም ዐዐዲጳሪላ አይነት ቀለም ይዞ ራሱን በመሳት ወለሉ ላይ ወደቀ መሪዬ የተቆረጠውን አካባቢ በፋሻ አስረው እጃቸውን በውሁድ ከታጠቡ በኋላ ለአንድ የጥበቃ ሠራተኛ ሁለቱን እግሮች ወስዶ በልብስ እንዲጠቀልል አዘዙት እነዚህን የተቆረጡ አካላት እዚህ ላለው የቻይና ሚሽን መመለስ አለብን አለዚያ ቻይናዎቹ ሰዋቸውን እንደገረፍን ሊቆጥሩ ይችላሉ ቅዱስነታቸውን ይህ ሰው ወደ ህዝቦቹ እንዲመለስ ፍቃድ እንዲሰጡን እጠይቃለሁ የዚህ ሰውዬ ተልዕኮ ምንም ይሁን ምን ሌሎች ተመሳሳይ ሙከራዎች ሁሉ እንደከሸፉት ስለሆነ ብዙም አስፈላጊ አይደለም አሉ መሪዬ ነን እኮ የተከበሩ ላማ አሉ የሾ መንደር የህግ ባለሞያ ሰውዬው እኮ ምን ሲያደርግ እንደነበርና ለምን ያን እንዳደረገ እንዲናገር መገደድ አለበት በማለት አስተያየታቸውን ለገሱ መሪዬ ምንም መልስ ሳይሰጡ ወደ ሰውዬው በመዞር የፈዘዘውን ሰውዬ በአትኩሮት ተመለከቱ የሰውዬው አይኖች ተከፍተዋል ምን ስታደርግ ነበር። ጩጨ « መመ ሠሖ « ጨ መሠረታዊ ከመቀቱ ከስካሰንኝ ድረስ ስገድን ሠው ከንደምገፈፅገመሙ ስማደረግገ አምብዛም ስደክብደገም ብዙ ጊዜ ዛይፕናቲስቱ ፃሳበ መደም ስስተያየት ያቀርባል ከዚያም ሰወዬወመን ወደ ድርጊት ከገዲገሩሩ በማደረግ ቀድሞ ከተወጠነወ ዘሳብ የተቃረነ ስስተያየት ያቀርባል በዚህም የሰውዬመወን ስከምር ሞገደ ያዛባፅ ጻዉወ በፓታላ የእኩለቀኑን የፀሎት ስነስርዓት ተከታተልን እዚህ ቤተ መቅደስ ውስጥ ሁሉ ነገር ጥብቅ ነው ሻይ እንጠጣና ውይይታችንን ዐዐዲጳላሪላ እንቀጥላለን ሎብሳንግ አሉ መሪዬ አስተናጋጁ መነኩሴው መሪዬ ክፍል ያመጣው ሻይ ብቻ አልነበረም ከህንድ የተላኩ ጣፋጭ ኬኮችም አብረው ነበሩ ሁሉም ልዩ ጣዕም ነበራቸው ምግብ እየበሉ ማውራት በእምነታችን ህግጋት የሚመከር ባይሆንም መሪዬ ሩሲያውያን በርካታ ሰላዮችን ወደ ቲቤት በመላክ ለማስረግና የቲቤትን ሰላም ለማወክ እንዳቀዱ ነገሩኝ ምግባችንንና ሻያችንን ጨርሰን ቅዱስነታቸው ዳላይ ላማ ከሩቅ አገራት ያመጧቸው ረቂቅ መሳሪያዎች ወዳሉበት ክፍል ሄድን መሪዬ በክፍሉ ውስጥ ያሉትን ግዑዝ መሳሪያዎች ከነጥቅሞቻቸው ገለፁልኝ በመጨረሻም ወደ ክፍሉ አንድ ጥግ ተንቀሳቅሰው ተመልከት ሎብሳንግ አሉኝ ወዳሉኝ ቦታ አይኔን ወርውሬ ብመለከትም መሳሪያው ብዙም አልደነቀኝም በትንሽ ጠረጴዛ ላይ የብርጭቆ ገንቦ ተቀምጧል ሁለት ቀጫጭን ክሮች ከጫፎቻቸው ትንንሽ ኳሶችን ይዘው ተንጠልጥለው ቀጥ ብለው ቆመዋል ሎብሳንግ እስካሁን ድረስ የኤሌክትሪክ ሀይልን የምታውቀው በንዝረት ብቻ ነው ሆኖሞ ሌላ ዓይነት የማይንቀሳቀስ የኤሌክትሪክ ሀይል አለ አሁን በጥንቃቄ ተመልከት ከጠረጴዛው ላይ መሪዬ አንድ አብለጭላጭ ዘንግ አነሱ ዘንጉ በግምት ከ እስከ ኢንች ይረዝማል በካባቸው መሀል ዘንጉን በፍጥነት አሻሽተው ወደ ብርጭቆ ገንቦው አስጠጉት በገንቦው መሀል ዘንጉን አንደያዙም በሚያስደንቅ መልኩ ሁለቱ ኳሶች ተነጣጥለው መንቀሳቀስና መንሳፈፍ ጀመሩ ዘንጉን ከብርጭቆ ገንቦው አውጥተውትም ኳሶቹ ተለያይተው መንቀሳቀሳቸውን አለማቆማቸው የበለጠ አስገርሞኛል ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ በመሬት ስበት መንስኤነት ኳሶቿ ቀድመው በነበሩበት ተመልሰው ቆሙ ጥቁር ዘንግ እያቀበሉኝ አንተም ሞክር። በተለመደው የአቀማመጥ ስልት እግሮቻችንን አቆላልፈን ተቀመጥን በግምት ኢንች የሚሆን ጠረጴዛ በመሃላችን ተቀምጣል አሁን ሎብሳንግ ዋናው ውይይታችን ስለሆነው የማፍዘዝና የማደንዘዝ ጥበብ ማውራት አለብን መጀመሪያ ግን የሰውን ልጅ አአምሮ አሰራር ማወቅ አለብን እንዳሳየሁህ ምንም ህመምና የምቾት መመሳቀል ሳያስከትል የኤሌክትሪክ ፍሰት አለ አሁን አንተ አንድ ሰው ሲያስብ የኤሌክትሪክ ፍሰት እንደሚያመነጭ ማወቅ አለብህ የኤሌክትሪክ ፍሰት ጡንቻዎች በድርጊታዊ ውህደት ለድርጊት እንደሚያነቃቃ ልናወራ አይደለም አሁን የኛ ፍላጐት በአእምሮ ውስጥ ያለው የኤሴከትሪክ ፍሰት ወይም የአእምሮ ሞገድ ነው ደጋግሜ እንደነገርኩህ ይህን የአአምሮ ሞገድ መለኪያ መሳሪያ በምዕራቡ ዓለም ይገኛል ንግግራቸው የምፈልገው አይነት ነበር ሀሳብ ሀይል እንዳለው እኔም ራሴ በገጠሙኝ ኩነቶች አውቃለሁ በላማዎቹ መኖሪያ ውስጥ ያለውን ሲሊንደር በሃሳቤ ሀይል ብቻ አሽከርክሬዋለሁ ያ የማልረሳው ክስተት ነው ትኩረትህ እየቀነሰ ነው ሎብሳንግ አሉ መሪዬ ይቅርታ ክቡርነትዎ። ሎብሳንግ እዚህ ነው ያለው። የተከበሩ ላማ ሚንግያር ዶንዳፕ በአስቸኳይ ይፈልጉታል በደመነፍስ ከድንጋዩ ላይ ዘልዬ ወረድኩ አም እዚህ ነኝ በማለት መኖሬን አሳወቅኩ መነኩሴው በዚያ ግዙፍ እጁ በቡጢ መትቶ ወደ መሬት ጣለኝ እዚህ ቆይና ስራህን ስራ አላልኩም የሚፈልግህ ሰው ካለም ፈላጊው ራሱ አዚህ ይምጣ ብሎ አንባርቆ አንገቴን በመያዝ ወደ ሳይ አንጠልጥሎ ወደ ድንጋይ ወፍጮው ሲወረውረኝ የራስ ቅሌን የአንድ ጥግ ጉጥ ድንጋይ አገኘው ወዲያውኑም በሰማይ ላይ ያሉት ክዋክብት ዓለምን ባዶና ጨለማ ከማድረጋኛ ው በፊት በአንጐሌ ውስጥ አብለጨለጨጩ እንግዳ በሆነ ሁኔታ የመነሳት ስሜት ተሰማኝ የጐንዮሽ መነሳት ከዚያም በእግሬ መቆም የሆነ ቦታ ላይ ከባድ ድምፅ ያለው ደውል የህይወትን ሰከንዶች ደወለ ቦንግቦንግቦንግ የሚል ድምፅ ሲያሰማ ደወሉ በመጨረሻው ደወል በሰማያዊ መብረቅ እንደተመታሁ ተሰማኝ ከመቅዕበትም ዓለም በቢጫ አይነት ቀለማት እየደመቀች እየደመቀች ፄደች ከኖርማል ቀለም ጐላ አድርጌ ለማየት በምችለው ሁኔታ ኦ አልኩኝ ለራሴ ለካ ከሰውነቴ ውጪ ሆጌ እንግዳ አመስሳለሁ ወደ አስትራል ዓለም የመጓዝ በቂ ልምድ ነበረኝ ከዚህ ካለንበት ምድር ርቂ ተጉዣለሁ በሌሎች የአስትራል ዓለም ገዞዎቼም በዓለም ዙሪያ ወደሚገኙ በርካታ ከተሞች ተጉዣለሁ አሁን ግን ከሰውነቴ ቁጥጥር ውጪ ክለመድኩት በተለየ መጓዜ ለኔ የመደመሪያ ልምዴ ነው በመቀጠል እራሴን በአጽንኦት ተመለክትኩት ከተቀመጥኩበት የድንጋይ ቁራጭ በስተግራ ጨለም ያለ ቀይ ደም ወደ ድንጋዩ ቡርቡር ጉድጓዶች ሲፈስ ተመለከትኩ ድንገተኛው ሁክት ትኩረቴን ስቦት ፊቴን ሳዞር መሪዬ ላማ ሚንግያር ዶንዳፕ በንዴት ፊታቸው ነጭ ሆኖ ወደ ኩሽናው ሲገቡ አየሁ ተንደርድረው መጥተው አዛዥ መነኩሴው ጋ ሲደርሱ ቀሙ ዐዐዲጳሪፀዳላ ። ብዬ በችኮላ ጠየቅኩ መሪዬ በሀዘጌታ ፈገግ ብለው ትክክል ነው ሎብሳንግ። በአንድ አጋጣሚም ብዙ ስቃይና ግድያ ከተፈፀ መበት ረጅም ዓመታት ያስቆጠረ እስር ቤት ግድግዳ የላይኛውን ተቃራኒ ተፅዕኖ ታገኛል ከዚህ የምንረዳው በህንፃ ውስጥ የሚገኙ ነዋሪዎች በህንፃምቹ ግድግዳዎች ውስጥ የሚኖሩ የፃሳብ ቅርፆችን እንደሚፈጥሩ ነው ለዚህም ነው መልካም ህንፃዎች ውስጥ መልካም የሃሳብ ቅርዖችን እርኩስ ህንፃፇዎች ውስጥ ደግሞ እርኩስ ወይም መጥፎ የሃሳብ ቅርፆችን የምታገኘው እነዚህ ሃሳቦችና የፃሳብ ቅርፆች በአስትራል እርከን ላይ የተለየ የዕይታ ብቃት ባላቸው ሰዎች ሊታዩና ሲዳሰሱ ይችላሉ አሉ መሪዬ ለቅፅበት ያህል ሃሳብ ውስጥ ከገቡ በሏላ ንግግራቸውን ቀጠሉ ያው ወደፊት እንደምትገነዘበው የተለዩ ሁኔታዎች አሉ መነኩሴዎችና ሌሎች ሰዎች ስለራሳቸው በአውነታው ካሉት በላይ ከፍ አድርገው ሲያስቡ ያ እሳቤያቸው ሙሉ በሙሉ የሀሳብ ቅርፆቻቸውን ይቆጣጠራል በዚህ ቅፅበት የተከሰተልኝ አንድ የበርማዊ መነኩሴ ተሞክሮ አለ በርማዊው መነኩሴ ምንም ግንዛቤ ያልነበረው መሀይም ነው ማለት እችላለሁ ሆኖም የእምነት ወንድማችን ስለነበር ያለውን ነገር መፍቀድ ነበረብን ይህ መነኩሴ ልክ አብዛኞቻችን እንደምንኖረው ዓይነት የተገለለ የብቸኝነት ኑሮ ይመራ ነበር ሆኖም እምነታችን እንደሚያዘው ጊዜውን በተመስጦ በማሰላሰልና በሌሎች መልካም ተግባራት ከማሳለፍ ይልቅ ሁሌም ራሱን በበርማ የሚኖር ታላቅ የተከበረ ሰው አድርጐ ያስባል ራሱን ብዙ ግዛቶችን እንደሚያስተዳድር ሀብታም የበርማ ልዑል አድርጐ ነበር የሚቆጥረው መጀመሪያ አካባቢ ይፄ ሃሳቡ አምብዛም ጐጂ አልነበረም ስርማዊ ዝቅተኛ መነኩሴ መሆኑን ስለረሳውና መንፈሳዊ ግዴታዎቹን በፍላጐትና በመታተር የሚተገብር ስላልነበረ ማንም ሰው የሚመኘውንና የሚያስበውን አላቀፈም ይህ ሠው በዓመታት ቆይታው ለብቻው ሲሆን ሁሌም የበርማ ልዑል ነበር በጊዜ ዛደት ይህ ስር የሰደደ ዛላሳቡና ምኞቱ እውነተኛ መነኩሴነቱን ደብቆለት እንደ አንድ የበርማ ታላቅ ልዑል እንዲያዝ አስገደደው ቀስ በቀስም ይህ ጥልቅ እሳቤው በርትቶ ራሱን የበርማ ልዑል አድርጐ እንዲቀበል አደረገው አንድ ቀን ጅቓጅያ የ ፒም ምራ ዐዐዲልሪዳ የመነኮሳት አለቃ ሲያነጋግረው የመነኮሳቱ አለቃን በአንድ ልዑላዊ አገዛዝ የሚተዳደር ሎሌ አድርጐ ነው ያነጋገረው አለቃው ሰላማዊና እምነት አክባሪ በመሆኑ በርማዊውን ምንም አልተናገረውም በርማዊው ግን እውነታውን ሲያውቅ ሚዛኑነን ስቶ የአእምሮ መታወክ ደረሰበት ሎብሳንግ። በመቀጠል የጠየቅኩት ጥያቄ ነበር አንዳንድ ሰዎች ማየት ስለማይችሉ ብቻ በአውራ መኖር አያምትም አየርንም ማየት እንደማይችሉ ቢዘነጉትም ያለ አየር መኖር ይከብዳቸዋል ጥቂት ሰዎች ብቻ ናቸው አውራን ማየት የሚችሉት አንዳንድ ሰዎች ከሌሎች የተሻለ ወይም ያነሰ የድምፅ ሞገዶችን ይሰማሉ ይህ የሆነው ከተመልካቹ ሠው የመንፈሳዊነት እርከን ጋር በተያያዘ አይደለም በማለት ፈገግ ብሎ ቀጠለ ድሮ ልክ እንዳንተው ከመሬት ከፍ ብዬ መፄድና መራመድ እችል ነበር አሁን ግን የሰውነቴ ሁኔታ አይፈቅድልኝም ሲል ያን ለማድረግ አሁን ሁለት የዛፍ ቅርንጫፎች ያስፈልጉታል ብዬ እያሰብኩ ሳቅኩኝ ሦስተኛው አይንህን ለመክፈት የቀዶ ጥገና ስናደርግልህ በውስጥ ከዘልማዳዊ አማካይ ሰው እጅግ የተለዩ ከአእምሮ ጆሮና ዓይን ጋር የተቆራኙ ዕድገቶችን አስተዋልን በዚህም በተፈጥሮ ለየት ያለ የዕይታ ብቃት እንዳለህና በቴሌፓዚ ሃሳብ ማንበብ እንደምትችል ደረስንበት ዐዐዲላሪላ ለዚያም ነው እነዚህ ክህሎቶችን ለማዳበር የተለዩ ስልጠናዎችን ስትወስድ የነበረውና ወደፊትም የምትወስደው በታላቅ እርካታና አስተውሎት ተመልክቶኝ ቀጠለ በዚህ የህክምና ትምህርት ቤት ለተወሰኑ ቀናት ትቆያለህ ከመሪህ ላማ ሚንግያር ዶንዳፕ ጋር በደምብ ልንመረምርህና አነዚህ ክህሎቶችህን እንዴት ልንጨምር አንደምንችል ለማጥናት አቅደናል ይኸኔ በሩ አካባቢ ሳል ተሰማ መሪዬ ወዳለንበት ክፍል ሲመጡ የተለመደውን አክብሮት አሳየን መሪዬ በፈገግታ መልዕክትህን በቴሌፓዚ ተቀብያለሁ በፍጥነት የመጣሁት የወጣት ጓደኛዬን ተሰጥኦዎች እንድታረጋግጥልኝ ነው በማለት እየተመለከቱኝ ፈገግ ብለው ተቀመጡ ታላቁ ሐኪም ላማ ቺንሮብኖቦም ፈገግ ብሎ የተከበሩ አጋር። ድ መመ ዐዐዲላሪላ ስለአውራ ሁሉን ነገር አውቃለሁ ብለህ አንደምታስብ አውቃለሁ ሆኖም አውራን ማየትና ማንበብ ብትችልም ስለ አውራ ገና በጥልቀትና በስፋት መማር አለብህ ሌሎች ሰዎች አውራን ማየት ለምን አንደማይችሉም ትማራለህ አሁን ልተውህ ነው ነገ እንገናኛለን ብለውኝ መሪዬ ክፍሉን ለቀው ወጡ አንደዚህ አይሰማህ ሎብሳንግ። በዛ ቦታ ላይ ያለውን ቀለም ማየት እንደምትችል አውቃለሁ ባለተሰጥኦ እንደመሆንህ ሆኖም አውራ ማየትና ማንበብ አንደማትችል አድርጌ ካላሰብኩ ምንም ነገር ልነግርህ ስለማልችል ነው አለና ሐኪም ላማው ንግግሬን ማቁቆሜን ሲያረጋግጥ ንግግሩን ቀጠለ የመደመሪያው ከባቢ ክፈፍ አለ ከዚያ ጥቂት ባለተሰጥኦዎች ብቻ የሚለዩት ባዶ ክፈፍ አለ በመቀጠል ደግሞ አውራ አለ አውራው በእንስሳው ጥንካሬ ወይም መንፈሳዊ ጥንካሬ አይወሰንም አውራው የሚሽከረክከሩና በብርሃን ጨረር ውስጥ የምናያቸው ህብረቀለማት ቅንብብ ነው እያንዳንዱ የሰውነት አካል ልክ የሰው ሃሳብ እንደሚቀያየረው የሚቀያየር የብርሃን ብልጭታና የብልጭታ ጨረር ይልካል እነዚህ የብርሃን አመልካቾች በከባቢ ክፈፍና ከዚያም በላይ ባሉት ክፈፎች ላይ ይታያሉ ለየት ያለ የዕይታ ብቃት ያለው ሰው የአንድን ሰው የጤና ሁኔታ መንገሩ ከዚህ ግልዕ ነው በስካስ ጡስፕጥ ህይወት ከስካስ ድረስ ክህሱቱ ባሳቸው ሰዎች ሲታዊ የሚችስ ስውራ ስሰ ስጡራን በገስፅና ንፁህ በሆነ ሁነታ ስማየት የሚታየው ነገር ሸክርቃኑን መሆን ስሰበት ሐኪም ላማው የሚናገረውን ሁሉ አውቀዋለሁ ለኔ ይህ ሁሉ ዐዐዲጳርላ የህፃን ጨዋታ ዓይነት ነገር ነው እንደዚህ አይነት ነገሮችን ስለማመድ የነበረው ከሶስተኛው ዓይን የቀዶ ጥገናዬ ጀምሮ ነበር የሐኪም ላማዎች ቡድን ከህመምተኞች አጠገብ በመቀመጥና የበሽሸተኛቹን እርቃን ገላ በማየት ሲረዲቸው አውቃለሁ ምናልባትም ለእንደዚህ ዓይነት ተያያዥ ስራ አእንደምሰለጥን አሰብኩ አሁን ቀጠለ ሐኪም ላማው አንተ ልዩ ስልጠና እየወሰድክ ነው የአገራችንን ድንበር ተሻግረህ ወደ ታላቁ የምዕራብ ዓለም ስትሄድም የአስማት ሀይል የሌላቸው ሰዎች እንኳን አውራን ማንበብ እንዲችሉ የሚያደርግ መሣርያ ትሰራለህ ተብሎ ይታሰባል የሰውን አውራ የሚያነቡ ዶክተርችም የሰውዬውን አውራ በማየት ብቻ የሰውየውን የጤና እንከን አውቀው በሽታውን ያክማሉ አንዴት። በሃሳቦችምዎ መልካም አለመሆን የተነሳ ህይወትዎን እየጨረሱ ነው ለአፍታ ያህል ለኔ ዓመታት ሳይሆኑ አይቀሩም ምንም ድምፅ አልተሰማም ከዚያም ታላቁ ሐኪም ላማ ቺንሮብኖቦ በጣም ትክክል ነህ ሎብሳንግ። ታላቅ ሰው እንደነበሩና ከፍተኛ የዕውቀት አርከን ላይ የደረሱ መሆኑን ባይም እንደ መጥፎ እድል ሆኖ በሚስጥራዊ ህመማቸው ምክንያት ሌላው ነገር ዳምኗል እንዳየሁት ሃሳቦቼን ልክ ወደ አአምሮዬ እንደመጡት ተናገርኩ መሪዬና ታላቁ ሐኪም ላማ ንግግሮቼን በእንዴት ያለ አጽንኦት እንደሚያዳምጡት ግንዛቤው አልነበረኝም ህመሙ የመጣው በውጥረትና ጭንቀት ነው ታላቁ ህንዳዊ ላማ ህይወት በጣም ያበሳጫቸው ነበር ይህም ከጤናቸው ጋር ተቃርኖ የሰውነታቸው ህዋሶች በተዛባ ሁኔታ በፍጥነት እንዲገቡ መንገድ ከፍቷል ከራስ የበላይ የመንፈስ አዛዥ አቅጣጫና ቁጥጥር በማምለጥ ስለዚህም ህመማቸው እዚህ ጋ ነው ወደ ገብታቸው እያመለከትኩ በጣም ብስጩ ስለሆኑም ይህ ህመም ንዴት በገጠማቸው ጊዜ ሁሉ ይጨምራል እንደ መሪዬ ወይም እንደ ላማ ቺንሮብኖቦ እርጋታ ዐዐዲጳሪላ ያለዎትና ዝምተኛ ቢሆኑ በዚህች ምድር ረዘም ያለ ጊዜ ቆይተው ተልዕኮዎትን ተመልሰው ወደዚች ምድር ሳይመጡ መፈፀም ይችትሳሉ ክፍሉ በድጋሚ በፀጥታ ተዋጠ ህንዳዊው ላማ በምርመራዬ ሙሉ ለሙሉ በመስማማት ራሳቸውን በአዎንታ ሲነቀንቁ በጣም ደስ አለኝ ሐኪም ላማው ቺንሮብኖቦና መሪዬ ላማ ሚንግያር ዶንዳፕም የማሽኑን ውጤት ተመልክተው እርስ በርስ በቴሌፓዚ ተነጋገሩ እነሱ የሚያስቡትና የሚለዋወጡትን ሃሳብ በማንበብ ማወቁ ሀጥያት ስለመሰለኝ አላደረግኩትም ሁለቱም ተነጋግረው ከጨረሱ በኋላ ወደ ህንዳዊው መነኩሴ ዞረው ቱዩስዴይ ሎብሳንግ ራምፓ የነገረህ ነገር በሙሉ ትክክል ነው አውራህን በደንብ መርምረን የጉበት ካንሰር እንዳለብህ ደርሰንበታል ይህ በበስጭት እንደመጣም አውቀናል የተረጋጋና ሰላማዊ ህይወት መምራት ከቻልክ ተጨማሪ ዓመታትን ትኖራለህ በእቅዳችን የምትስማማ ከሆነ ከዚሁ ቻክፓሪ እንድትቆይ ይፈቀድልሀል ህንዳዊው ላማ ከሁለቱም ጋር ከመከሩ በኋላ ቺንሮብኖቦን በምልክት ጠርተው ክፍሉን ለቀው ወጡ በጣም ጥሩ ነው ሎብሳንግ። መሪዬ ትከሻዬን ቸብ አድርገውኝ አሁን የዚህን ማሸን አሰራር አሳይሀለሁ ብለው እንዳሉትም እንግዳ የሆነብኝን ማሽን በደንብ አሳዩኝ መሪዬ ከዚህ ማሸን ሌላም እዚያው ከጐን ወደነበረ በሰው አውራ የሚሰራ ማሽን እያሳዩኝና ሙከራ እያሰሩኝ ሳለ ላማ ቺንሮብኖቦ ወዳለንበት መጥቶ አሁን ርቦኛል ማንግያር ዶንዳፕ አሁን የእረፍት ጊዜያችን እንደሆነ ይሰማኛል እንደዚህ አይነት ነገሮችን ሎብሳንግ ወደፊት በደምብ ስለሚያገኛቸው ክህሎቱንና ፅናቱን በእንደዚህ አይነት ነገሮች መሸርሸር የለብንም አለ እናም የክፍላችን ብርሃን ጠፍቶ ወደ ዋናው የቻክፖሪ መኖሪያ ሄደን ከመሪዬ ጋር አንድ ክፍል ውስጥ ተቀመጥን ማዕድ ቀርቦ ምግብ ስበላ እጅግ ከፍተኛ የደስታ ስሜት ተሰማኝ በደንብ ብላ ሎብሳንግ። በኋላ ላይ እንደገና አግኝተንህ በሌሎች ነገሮች ላይ እንወያያለን አሉኝ መሪዬ ድካም ስለነበረብኝ ለአንድ ሰዓት ያህል ክፍሌ ውስጥ ገብቼ እረፍት ወሰድኩ ሁሌም ከፍ ካለ ቦታ ወደታች መመልከትን አንደምወደው አሁንም ከክፍሌ መስኮት ላይ የአካባቢውን ገፅታ እየቃኘሁ ነበር ሯጁ ጭ በድጋሚ አዚያ ጥልቅ ክፍል ውስጥ ከሁለቱ ላማዎች ጋር ዐዐዲላሪላ እየተወያየን ነው ሎብሳንግ አለ ሐኪም ላማው ቺንሮብኖቦ አንድ በሽተኛን በምታክምበት ወቅት ልብሱን ማስወለቅ ይኖርብሃል የተከበሩ ሐኪም ላማ። አንዳንድ ስዕሎች ላይ ደግሞ ሰዎች በግልፅ ሞተው እንደተኙ ሳለ አንድ ክፉ ሰው በላያቸው ላይ ቆሞ በእጁ ጭስ የሚወጣው ትንሽዬ ብረት ይዛል የዚህ ስፅል አላማ በፍፁም ሊገባኝ አልቻለም መጀመሪያ የነበረኝ ብይን የምዕራብ ዓለም ሰዎች ሰውን መግደልን እንደ ጊዜ ማሳለፊያ መቁጠራቸውን ነበር ለኛ ለቡድሂስቶች ለሂንዱዎችና በአጠቃላይ ለምስራቃውያን ሰዎች ወሲብ ለህይወት አስፈላጊ ስለሆነ የተራቆቱት ሴቶች ስዕል ብዙም አላስጨነቀኝም ምናልባትም ወሲባዊ ተራክቦ የሰው ልጅ በስጋዊው ዓለም ከሚያገኛቸው ደስታዎች ግንባር ቀደሙ ነው ለዚህም ነው የኛ አብዛኛዎቹ ሀይማኖታዊ ስዕሎቻችን ወንድና ሴትን በቅርብ ርቀት ተቃቅፈው የሚያሳዩት ለኛ እንደዚህ ዓይነት ስዕሎች ፖርኖግራፊ ወይም ምግባረብልሹ ሳይሆኑ የህይወትና የውልደትን መሠረታዊ እውነት ሳይደብቁ ለወንድና ለሴት የተለየ ገንቢ የስሜት መነሳሳትን የሚያመነጩ ናቸው በዚህ ዓለም ባይቻልም በተራክቦ ጊዜ ነፍሶች ውህደታዊ ህብር ቢፈጥሩ ደግሞ ደስታው የበለጠ ይሆን ነበር ከላሳ ከተማ ነጋዴዎች ከሾ መንደር ነዋሪዎችና ምዕራብ በር ጋ እረፍት የሚያረጉ ሰዎች ሲናገሩ እንደሰማሁት በምዕራቡ ዓለም ዕፅርቃን ገላን ለሌላ ሰው ማሳየት እንደ ምግባረቢስነት ይቆጠራል በዚህ ዓለም ሁለት ፆታዎች ብቻ መኖር እንዳለባቸው የሚታወቅ ቀላል እውነታ ሆኖ እያለ ይኹ ለምን እንደሚሆን አይገባኝም ከአንድ በህንድ ካሊምፓንግና በላሳ ከተማ መሀከል እየተዘዋወረ ከሚመላለስ አዛውንት ነጋዴ ጋር ያደረግኩት ውይይት ትዝ አለኝ በአንድ ወቅት በምዕራብ በር ላይ ይኹን ሰው ማግኘቴን እንደ ሥራ ይፔው ነበር ተመልሶ ወደ አገራችን ጉብኝት እንዲያደርግም አጋብዘው ነበር በወሬያችን ወቅት እኔ በላሳ ያሉ ዜናዎችን ስነግረው እሱ ደግሞ ስለሌላው ዓለም ይነግረኛል ባገኘኝም ቁጥር ለመሪዬ ላማ ሚንግያር ዶንዳፕ እንድሰጣቸው መጽሔቶችንና መጽሐፍትን ይዞ ይመጣ ነበር ይህ ለየት ያለ ነጋዴ አንድ ቀን ስለምዕራባውያን ነዋሪዎች ብዙ ነገር ነግሬሀለሁ ነገር ግን አሁንም አልተረዳኻቸውም በተለይ አንድ አባባላቸው ምንም ስሜት አይሰጠኝም ሠው በፈጣሪ አምሳል ነው የተፈ ዐዐዲላሪላ ጠረው ይላሉ ሆኖም ይህን በፈጣሪ አምሳል ነው የተፈጠረው የሚሉት ሰውነት ለሌሎች ለማሳየት ይፈራሉ ስለዚህ በፈጣሪ ቅርፅ ሰውነት ያፍራሉ ማለት ነው። ስለ ምዕራብ ዓለም ሰዎች አስደንጋጭ ነገሮችን ስሰማ ነበር በዚያ ላይ ይሳቅብኝ ወይም አንደ ቂል ልቆጠር በማላውቀው ሁኔታ አአምሮዬ ግርታ ውስጥ ነው አልኩኝ ዐዐዲጳሪላ ከኔ ጋር ና ሎብሳንግ ወደ ክፍሌ እየፄድኩ ነው በተመስጦ ላሰላስል ነበር ሆኖም ባንተ ጉዳዮች ላይ እንወያይና ማሰላሰሉ ይከተላል ብለው ጐን ለጐን ሆነን የጀዌል ፓርክን ገጽታ ወደታች ወደሚያሳየው ክፍላቸው አቀናን ከመቀመጣችን በፊት መሪዬ የብር ደወል አቃጭለው አስተናጋጅ መነኩሴውን ሻይ እንዲያመጣ አዘዙትና እኔን ከጐናቸው አድርገው ማራኪውን የከባቢያችንን ገፅታ በመስኮቱ በኩል መመልከት ያዝን ይህ ቦታ ምናልባትም ከዓለም ውብ ቦታዎች አንዱ ነው ከታች በስተግራችን ለሙ የጄዌል ፓርክ ይታያል ንፁህ ውብ ውፃ በወንዞቹ መሀክል ይፈሳል በደሴት ላይ ያለው የቅዱስነታቸው ትንሽ ቤተመቅደስ በፀሀይ ብርሃን ያብለጨልጫል አንድ ሰው በአለታማው ጐዳና ሲያቀና ሳይ ከፍተኛ የቲቤት መንግስት ባለስልጣን እንደሆነ በጥርጣሬ ገመትኩ አዎን ሎብሳንግ ቅዱስነታቸውን ሊያነጋግር ነው የሚሄደው አሉኝ መሪዬ ገና ሳልናገር ሃሳቤን በማንበብ ዕይታችንን ቀጥለናል የደስታ ወንዝ ከውቡ ቀን ጋር አብሮ ይደንሳል የኔ የማያልቅ የደስታና የአድናቆት ምንጭ የሆነው ጀልባም በቀዛፊው አማካኝነት ወደ አንድ የወንዙ ጐን በደስታ እያቀና ነው አስተናጋጅ መነኩሴው ሻይና አስደሳች የሆነ ምግብ ይዞ መጣ ሎብሳንግ ሊከራከሩ ያሱ ሰዎች ሆዳቸው ባዶ መሆን ስለሌለበት ጭንቅላታቸው ባዶ እስካልሆነ ድረስ ፆማችንን እንግደፍ ሲሉ መብላት ጀመርን እኛ በቲቤት ያለን ሰዎች በወንበር ምትክ እግራችንን አቆላልፈን ስለምንቀመጥ ምንጣፍና ትራስ እንጠቀማለን ከእፒህ እውነተኛ ታላቅ የአገሬ ሰው ጐን ስቀመጥ እራሴን የሳቸው አጋር አድርጌ ቆጠርኩት ወሲብ በተገቢመ ቦታና በተገቢው ስጋጣሚ ሲረዘም የጠገድና የሴትን መገፈሳቺነት ደጨምራል ወሲብን ስታሰበሙው ዓስማ የሚጠቀሙ ሠዎች መገፈሳቹዊ ኃደሳቸሙውን ከገደሚጩምረ ገልፅ ነው « ። አብዛኞቹ ለአስማትነክ ነገርች ጥልቅ ፍቅር ያላቸው ሰዎች ጥልቅ የወሲብ ጥላቻ አለባቸው ይህም የሆነው ለየት ባለ ምክንያት ነው ቀደም ብሎ እንደተነገረህ ታላላቅ አስማተኞች ጤነኛ አይደሉም ከስጋዊ አካላቸው ጋር በተያያዘ የሆነ ችግር አለባቸው አንድ ሰው ሳንባ ነቀርሳ ካንሰር ወይም ተያያዥ የሆኑ ገዳይ በሸታዎች ሊኖሩበት ይችላሉ አንድ ሰው የነርቭ ህመም ሲኖርበትም ይችላል ብቻ እንደዚህ ህመም ሰማያዊ ዐዐዲላሪላ አስተሳሰቦችን ይጨምራሉ ኮስተር ብለው ቀጠሉ መሪዬ ብዙ ሰዎች የወሲብ ስሜት ትልቅ ግፊት እንደሆነ ደርሰውበታል አንዳንድ ሰዎች በአንድ ወይም በተለያየ ምክንያት ይኹን ወሲባዊ ግፊት በዘዴ ወደ ቅዱስ ነገር በመለወጥ ወደ መንፈሳዊነት ይዞራሉ አንድ ወንድ ወይም ሴት ከነበሩበትና ከለመዱት ነገር ሲቀየሩ ደግሞ ለነበሩበት ነገር የመረረ ጠላት ይሆናሉ መጠጥ ጠጪ ከነበረ ሰው የበለጠ ስለ መጠጥ አርኩሰት ሊናገርና ሊቀሰቅስ የሚችል ሰው የለም በተመሳሳይ መንገድ በወሲብ መርካት ወይም ማርካት የማይችሉ ሰዎች ወደ መንፈሳዊና አስማትነክ ነገሮች በማምራት አዚያ ላይ የነበራቸውን ወሲባዊ ስሜትና ግፊት ለነዚህ ተግባራት ያውሉታል ሆኖም እንደ መጥፎ እድል ሆኖ እነዚህ ሰዎች ስለወሲብ ሚዛናዊ ያልሆነ ግንዛቤ ይኖራቸዋል ወሲብን በማውገዝ ብቻም መሻሻል የማይቻል ይመስላቸዋል አንዳንድ ታላላቅ ሰዎች ዘልማዳዊ ህይወት እየመሩም በሰማያዊ ነገሮች ትልቅ መሻሻል ያሳያሉ መመ ። የምናገረው ነገር ግልፅ ካልሆነልህ በፍጥነት አስቁመህ ጠይቀኝ ይህን በደንብ አጥርተህ ማለፍ አለብህ አንዳሱ ያዘዙትን እንደማደርግ ገልጩላቸው ቀጠሉ ህይወት አንደ ትምህርት ቤት ነች ከሴት ማህፀን ከመውጣታችን በፊት በአስትራል ዓለም ላይ እያለን ከሌሎች ጋር ምን እንደምንማር እንነጋገራለን ከጥቂት ጊዜያት በፊት ስለቻይናዊው ሸማግሌ ሰንግ ታሪክ ነግሬህ ነበር ቻይናዊ ስም የምንጠቀመው በቲቤት ሰው ስም ያለ ታሪክ ብነግርህ ከምታውቀው የቲቤት ሰው ጋር ስለምታቆራኘው እንደሆነ ነግሬሀለሁ ሟቹ ሽማግሌ ሰንግ የድርጊት መዝገቡን ካየ በኋላ የሆነ ትምህርት መማር አንዳለሰበት ወሰነ እንበል ከዚያም ሰንግን በሌላኛው ዓለም ሲረዱት የነበሩት የሰንግ ነፍስ የሚፈልገውን ትምህርት ሊሲማር የሚችልበትን ወላጆች ይፈልጉለታል መሪዬ ተመልክተውኝ ቀጠሉ ይህ ማለት ልክ መነኩሴ እንደሚሆን ልጅ ማለት ነው ልጁ ሐኪም መነኩሴ መሆን ከፈለገ ቻክፖሪ ይመጣል ዝቅተኛ ስራዎችን ለመስራት የሚፈልግ መነኩሴ መሆን ከፈለገ ደግሞ ሁሌም የዚህ ዓይነት መነኩሴ አጥረት ወዳለበት የፓታላ ቤተመቅደስ ይሄዳል ትምህርት ቤታችንን የምንመርጠው መማር በምንፈልገው የትምህርት ዘርፍ ነው በጣም ግልፅ ስለነበር ራሴን በአዎንታ ነቀነቅኩ የራሴው ወላጆች ቻክፖሪ እንድገባ የፈለጉት በቻክፖሪ የሚሰጠውን የመግቢያ ፈተና የሚያልፍ ፅናትና መቆያ ሀይል ስለነበረኝ ነው አንድ ህፃን ሲወለድ አመጋገብ መማር አለበት የተወሰኑ የሰውነት ው መ መ ውው ሠሙ ወዐዐዲዴጳፀላ ክፍሎቹን እንዴት እንደሚቆጣጠር መማር አለበት በመጀመሪያ አንድ ህፃን አንድ ነገር ላይ ማተኮር አይችልም ማየት መማር አለበት እን ዴት መናገርና አንዴት መስማት እንዳለበት መማር አለበት ስለዚህ ልጁ ትምህርት ቤት ውስጥ ነው ያለው መሪዬ በፈገግታ አይተውኝ ቀጠሉ ማናችንም ትምህርት ቤት አንወድም አንዳንዶቻችን መምጣት አለብን ሌሎቻችን ደግሞ መምጣት የለብንም የምንመጣው ሌሎች ነገሮችን ለመማር በማቀድ ነው ህዓኑ አድጐ እየተገረፈ ወደሚባረርበት ትምህርት ቤት ይሄዳል በግርፊያው ምንም ስህተት የለም ሎብሳንግ። እኔ ራሴ አንደማንኛውም ሰው ጥፋተኛ ነኝ ስል መሪዬ ንግግሬን በማረጋገጥና በፈገግታ ራሳቸውን ነቀነቁ ሎብሳንግ ከቀናት በኋላ እንደምታውቀው ቻንግኪንግ ቻይና ትሄዳለህ ሲሉ መሪዬ የምሄድበትን ጊዜ እንኳን ሳስበው ደስ አላለኝም ቲቤትን ከመልቀቅህ በፊት ወደተለያዩ ኮሌጆችና ዩኒቨርሲቲዎች መመሪያዎቻቸውን እንዲልኩልን እናደርጋለን በዚህ ህይወትህ ላይ የምትፈለገውን አይነት ስልጠና የሚሰጠውን የትምህርት ተቋም ለመወሰን መ ዐዐዲላሪላ የሁሉንም ተቋማት መረጃ እንቀበላለን በተመሳሳይ ሁኔታ አንድ ሰው በአስትራል ዓለም ላይ እያለ ወደዚህ ከመምጣቱ በፊት ምን አእንደሚክውን ምን መማር እንደሚፈልግና ምን ተልዕኮ እንደሚፈፅም ያቅዳል ከዚያም ቀድሜ እንደነገርኩህ ለዚህ ተስማሚ የሆኑ ወላጆች ይገኛሉ ይህ ልክ አመቺ ትምህርት ቤትን እንደመፈለግ ነው ስለትምህርት ቤት ባሰብኩ ቁጥር እየጠላሁት መጣሁ የተከበሩ ላማ። አልኩ መሪዬ ፈገግ አሉ አሁን ደግሞ ቅዱስ ላማ። አንድ ሰው አውራ ማየት ከቻለ አውራውን ስላየለት ሰው ባህሪ መናገር እንደሚችል በደንብ ታውቃለህ ተራው ሰው አውራ ማየት አይችልም ሆኖም ሰዎች ሰውን የመውደድና የመጥላት ስሜት አላቸው አብዛኛውን ጊዜ ለመውደዳቸው ወይም ለመጥላታቸው ምክንያት ማቅረብ ባይችሉም የሆነ ሰው እንደሚያስደስታቸው ወይም ተቃራኒውን ይስማማሉ መልካም ክቡርነትዎ። ይህ ማለት በሌላ አባባል የዓይናችን የውስጥ ንዑስ አካላት የምታየውን ነገር ሞገድ ይቀበሉና የተቀበሏቸውን ግፊቶች ወደአእምሮ አንድ ክፍል ይልካሉ ይህ የአእምሮ ክፍልም እነዚህን ሞገዳዊ ግፊቶች መጀመሪያ ወደታየው ነገር ስዕልነት ይለውጣቸዋል ይህ አጅግ ውስብስብ ነገር ስለሆነ ወደዚህ ነገር በጥልቀት መግባት የለብንም ማንኛውም ነገር መርገብገብ አንደሆነ ላሳይህና ልጠቁምህ ነው የምፈል ገው በኪይቦርዱ ስኬል ወደላይ ስንወጣም የሬዲዮ ሞገዶችን የቴሌፓዚ ሞገዶችንና በሌላ የህልውና ዘርግ ዓለም የሚኖሩ ሰዎች ሞገዶች ይኖሩናል እራሳችንን በሰው ዘንድ እንደ ድምፅ ጠጣር ነገርና ዕይታ ልንረዳቸው የምንችላቸው ሦስቱ የኪይቦርድ ኖቶች ላይ በተለይ መገደብ አለብን ስለዚህ ነገሮች በሙሉ ማሰብ ነበረብኝ አእምሮዬን የሚያጮሁ ቢሆኑም በመሪዬ ደግ መንገዶች መማር አልጠላውም ትምህርትን ለማቆም ያሰብኩት አንድ ጨካኝ አስተማሪዬ በበትር በብርቱ የገረፈኝ ጊዜ ብቻ ነበር ስለለቀለማት ጠይቀሀል ሎብሳንግ ደህናእንግዲህ የተወሰኑ የመርገብገብ እንቅስቃሴዎች በሰው አውራ ውስጥ ቀለማትን ይቀርፃሉ አንድ ሰው ከተከፋ ወይም ደስተኛ ካልሆነ የስሜት ህዋሳቱ ሰማያዊ ወደ ምንለው ዓይነት ቀለም የሚቀርብ የመርገብገብ እንቅስቃሴዎችን ወይም ሸመ ዐዐዲጳላሪላ ተደጋጋሚ ሞገዶችን ይፈጥራሉ በዚህም የተለየ የፅይታ ብቃት የሌላ ቸው ሰዎች እንኳን ይህን ሰማያዊነት ያያሉ ለዚህም ነው ይኸ ቀለም በብዙ ቋንቋዎች ውስጥ አስደሳች ያልሆነ ሁኔታን ለመግለፅ የሚውለው አሁን የፃሳቡ ልቀት እያስደመመኝና እያስደሰተኝ ቢሆንም ሰው በምቀኝነት እንዴት አረንጓዴ እንደሚሆንም አንቅቆቅልሽ ሆኖብኛል ይፄንንም ለመሪዬ ጠየቅኩ ሎብሳንግ ከተናገርኩት በመነሳት እኮ አንተ ራስህ ለዚህ ኹነትም ምክንያት ማግኘት ችትችላለህ አንድ ሰው በዚህ ብልሹ ምግባር ወይም ምቀኝነት በሚሰቃይበት ጊዜ የመርገብገብ አንቅስቃሴዎቹ ተለውጠው ሰውዬውን አረንጓዴ ዓይነት ድባብ ያላብሱታል ገፅታውና አካላቱ ወደ አረንጓዴነት ይቀየራሉ ማለቴ እንዳልሆነ ትረዳለህ መቼም። ይህ ዕውቀት የተጠራቀመው አእምሯችን ውስጥ ልቡሰጥላ ሰብኮንሹየስ ማይንድ በሚባል ክፍል ውስጥ ነው የተወሰኑ ሰዎች ይህ ክህሎት እንዳላቸው ሁሉ ከልቡሰጥላችን ጋር መልካም መስተጋብር ካለን ወደዚህ ዓለም ስንመጣ ያቀድናቸውን ነገሮች ሁሉ ማወቅ እንችላለን በርግጥ ይህን ቅድመውጥን ካወቅን ራሳችንን ማሻሻል አይከብደንም ቀድሞ በታቀደ ነገር ላይ እየሰራን ስለሆነ በተወሰኑ ምክንያቶች አንዳንድ ጊዜ ሰው ነቅቶ እንቅልፉን መተኛት ወይም ከስጋዊ አካሉ በመውጣት ከራሱ የበላይ አዛዥ መንፈስ ጋር ይነጋገራል አንዳንድ ጊዜ የራስ የበላይ ዕውቀትን ከልቡሰጥላ በመውሰድ ለምድራዊ አካል ሊያስተላልፍ ይችላል በዚህም የአስትራል አካል ወደ ስጋዊ አካል ሲመለስ በአእምሮ ውስጥ ስላለፈ ህይወት ያለውን ዕውቀት ያገኛል ባለፉት ህይወቶች የተሰሩና የተፈፀሙ ስህተቶች በሚመጡት ህይወቶች ላይ እንዳይፈፀሙ ለማስጠንቀቅ የሚሰጡ ልዩ ትዕዛዛት ሊሆኑም ይችላሉ አንድ አብነት ላቅርብልህ አንዳንድ ጊዜ ሰው ራሱን ማጥፋት ይፈልጋል ስለዚህም ጥፋት በህይወቱ የሚቀጡ ከሆነ አሁን ባለው ህይወት ይህን የራስ ማጥፋት ወንጀል እንዳይፈፅሙ አእምሯቸው ውስጥ ይህን በተመለከተ የተቀመጠው ትውስታ ያስጠነቅቃል በተነገሩኝ ነገሮች ዙሪያ ካውጠነጠንኩ በኋላ ወደ መስኮቱ አመራሁ ከታች ከረግረጋማው አካባቢና ከወንዙ ዳር ዛፎች ቅጠሎች ትኩስ አረንጓዴነት ይታያል መሪዬ እኔ ወዳለሁበት ቀረቡና ከዚህ መስኮት ላይ ሆነህ መመልከት ትወዳለህ ሎብሳንግ።