Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
በኋላም ወንድምዋ ሲሞት ስለ ትንሣኤ ሙታን ያላትን እምነት ገለጠች ሆኖም ኢየሱስ አልዓዛርን ወዲያውኑ የሚያስነሣ አልመሰላትም ነበር ሉቃ ። በቅፍርናሆም ክርስቶስ ብዙ አስደናቂ ተአምራትን አደረገ ማቴ ማር ዮሐ ነገር ግን የቅፍርናሆም ሰዎች አላመኑምና ክርስቶስ በቅፍርናሆም ላይ የፍርድ ትንቢት ተናገረባት ማቴ ። ዛሬ ሰው አይኖርባትም። በአቅራቢያዋ የሚገኙ ከተማዎች ሎዶቅያና ኢያራ ሂራፖሊስ ይበልጡአት ነበር። በከክርስቶስፍጥረት ሁሉ ምንጭና መጋቢ ሆኖ የቆላስይስ መልእክት ከፍጥረትና ከኃይላት ሁሉ በላይ ነው ለእርሱም ሁሉ ተፈጠረ እርሱ የእግዚአብሔር «እውነተኛ ምሳሌ» ሲሆን «በእርሱ የመለኮት ሙላት ሁሉ በሰውነት ተገልጦ ይኖራል» በመስቀሉ ደም ሰላምን አድርጓል ተቃዋሚዎቹን ሁሉ ድል ነሥቷል እርሱም የቤክ ራስ ነው በማለት ጳውሎስ ክርስቶስን ከፍ ከፍ ያደርገዋል በተለይ ይመ ጳውሎስ በክርስቶስ ክብርና ታላቅነት ላይ ያተኩረው የሐሰተኞች ትምህርት መሠረተ ቢስ መሆኑን ለማሳየት ነው። ክርስቶስ የሁሉ ጌታ ነው ። የከተማይቱ ነዋሪዎች አፍሮዲቴ የምትባለዋን የፍቅር አምላክ ያመልኩ ነበር። የቆሮንቶስ ቤተ ክርስቲያንይህች ቤክ የተመሠረተችው ሐዋርያው ጳውሎስ ወንጌልን ሊሰብክ ሁለተኛ ጊዜ ወጥቶ ሳለ ወደ ግሪክ አገር ሲደርስ ነው ሐሥ ። ሐዋርያው ከአቱና ወደ ቆሮንቶስ አልፎ ከአንድ ዓመት ተኩል በላይ እያስተማረ እዚያ ተቀመጠ በዚህም ጊዜ አቂላና ጵርስቅላ ከእርሱ ጋር ተባብረው ይሠሩ ነበር ሐሥ ። ይህም ስለ ጥበብ የግሪክ ፍልስፍና ተነሥቶ ነበር። መልእክቱን ካስተላለፈ በኋላ ግን ተጸጸተ። ቲቶ ደስ ነበር። ጊዜው ዓም ነው።
ይህች ሴት ለክርስቶስ መሰቀልና መቀበሩ ምስክር ነበረች ማቴ ማር ዮሐ ማቴ ማር ሉቃ ። ሰዎች ሲያዝኑ ዘፍ ሳሙ ንስሓም ሲገቡ ማቅ ይለብሳሉ ነገ ነህ ማቴ ። ብረት ዘፍ ብር ዘፍ ቆርቆሮ ኢሳ ናስ ዕዝ እርሳስ ወይም ዐረር ዘካ ዘጸ ወርቅ ዘፍ ። አሸዋ ዘዳ ቅጥራን ዘፍ ዝፍት ዘፍ ዲን ዘፍ ጨው ሳሙ ። ሉቃ ። አንዳንድ ጊዜ በአኪ ምሥጢር ማለት የምሳሌ ወይም የቃል ትርጐም ማለት ነው ማቴ ቆሮ ራእ ኤፌ ። «ጣዖት» ይመ ምስክር ቃል ኪዳን ምልክት መዝሙር ሌላም ምስክር ወይም መታሰቢያ ሊሆን ይችላል ዘፍ ዘዳ ኢያሱ ኢሳ ። ምእመናን የክርስቶስ ምስክሮች ናቸው ዮሐ ሐሥ ባይመለሰክሩ ግን ክርስቶስ አይመሰክርላቸውም ማቴ ። ከዚህም ሌላ ቃሉ ከሰማይ በታች ያለውን ሁሉ ዘፍ መሬትን ዘፍ አገርን ዘፍ የዓለም ሰዎችን ሁሉ ዘፍ ሊያመለክት ይችላል። ዘፍ ። ነበር ዘፍ ። «ጥንቆላ» ይመ ሮም ቆሮ ሞሳሕ የያፌት ልጅ ዘፍ ። መሂኔ ዕ ይ ሠረገላ ሞገስናየእግፀአብሔር ወይም የሰው መልካም አመለካከት ዘፍ መዝ ሉቃ ሐሥ ። ቃሉ ሰማያዊ ፍጥረትን ሁሉ ዘፍ ዘዳ ወታደሮችን ዘፍ መላእክትን ኢያሱ መዝ ሊያመለክት ይችላል። በዚህ ጊዜ መሥዋዕት ይቀርብ ነበር ዘጸ ነገ መዝ ። ሥራ በመጀመሪያ እግዚአብሔር ሥራ ሠራ ዘፍ መዝ ። ሰው ሥራ እንዲሠራ የእግዚአብሔር ትእዛዝ ነው መዝ ኤፌ ። መልካም ሥራ ለእግዚአብሔር ሕግ መታዘዝ የእግዚአብሔርን ፈቃድ መፈጸምና የእግዚአብሔርን ሥራ መሥራት ነው ይህም የእግዚአብሔር ሰው ያሰኛል ማቴ ዮሐ ። የሰው ሁለንተና መዝ ዮሐ ዮሐ ይህም ደካማ ነው ማቴ ሮም ። ሰዎች ሁሉ ዮሐ ። ሰላምታ ብዙ ዓይነት አለው ነህ ማቴ ማር ሉቃ ዮሐ ። ሰማይከምድር በላይ ያለው ሁሉ ዘፍ ማቴ ። በመቅ ውስጥ በአንዳንድ ቦታ ሰው ሥጋና ነፍስ ማቴ በሌላ ቦታ ሥጋና መንፈስ ማር ቆሮ እንደሆነ ተገልጧል ዕብ እና ራእ ያነጻጽሩ። በሚከተሉት ስሞች ይጠራል ዲያብሎስ ማቴ ገዮሐ ብዔል ዜቡል ማቴ ቤልሆር ቆሮ አኦልዮን ራእ የወንድሞች ከሳሽ ራእ ባላጋራ ጴጥ የዓለም ሁሉ አሳች ታላቁ ዘንዶ የቀደመው እባብ ራእ ክፉው ማቴ ነፍሰ ገዳይ የሐሰት አባት ዮሐ የዚህ ዓለም ገዥ ዮሐ የዚህ ዓለም አምላክ ቆሮ በአየር ላይ ሥልጣን ያለው አለቃ ኤፌ ፈታኝ ተሰ ። የእግዚአብሔር ቃል ምሳሌ ነው ኤፌ ዕብ ። ሳቅደስታን ዘፍ ሉቃ አለማመንንና ማፌዝን ዘፍ መንቀፍን መዝ ኤር ሊያመለክት ይችላል። «ወፎች» ይመ ሳባበዚህ ስም የኩሽ ልጅ ዘፍ የራዕማ ልጅ ዜመ የዮቅጣን ልጅ ዘፍ የአብርሃም የልጅ ልጅ የዮቅሳን ልጅ ዘፍ ከነገደ ጋድ አባቶች አንዱ ተሰይመዋል ዜመ ። በብኪ የታወቁት ሴቶች ሣራ ዘፍ ርብቃ ዘፍ ራሔል ዘፍ ማርያም ዘጸ ዘኅ ዲቦራ መሳ ሩት ሩት ሐና ሳሙ አስቴር አስ ናቸው። በአኪ የታወቁ ሴቶች ኤልሣቤጥ ሉቃ ማርያም ሉቃ ሐና ሉቃ ማርያምና ማርታ ሉቃ ኢየሱስን የተከተሉት ሴቶች ናቸው ሉቃ ዮሐ ሒሥ ። ክርስቶስ በመስቀል ላይ ሳለ የተናገራቸው ሰባት ስካር ዮሐ ማቴ ዮሐ ሉቃ ይገኛሉ። «ርዝመት» ይመ ስንዴበእስራኤልና በሌላም ብዙ አገር ከሁሉ በላይ ተወዳጅ የሆነ እህል ዘጸ ዘዳ መዝ ሐሥ ። ክርስቶስ ስንዴን ብዙ ጊዜ በምሳሌ ተጠቅሞበታል ማቴ ሉቃ ዮሐ ። ብዙ ጊዜ ሰው ወደፊት ከእግዚአብሔር በረከትን ለመቀበል ስእለት ይሳላል ዘፍ ዘሌ ዘጉ መሳ ። በእግዚአብሔር ለሰው የሚሰጥ የዘለዓለም ሕይወት ሮም ደኅንነት ሮም መንፈስ ቅዱስ ሐሥ «መንፈስ ቅዱስ » ይመ እምነት ኤፌ እነዚህ ሁሉ ከእግዚአብሔር ለሰው ይሰጣሉ። ማቴ ። ዘጸ ሉቃ ሐሥ ። ብዙ ጊዜ በቀለበት ላይ አንድ ዓይነት መልክ ይያቃረጽበትና እንደ ማኅተም ያገለግል ነበር ዘፍ ሐጌ ሉቃ ያዕ ። ቀንድ የሚቀና ዘፍ ነገ ሐሥ ። ጊዜ የሚፈጸምበት ጊዜ ዮሐ ቆሮ ። «ሐና» ይመ ቀይየደምን መልክ በመያዝ ሕይወትን ኃይልን ክብርንና አደጋን ሊያሳስብ ይችላል ዘፍ ምሳ ማቴ ዮሐ ራእ ። ሄበፍች በበርለቸው ብርንም ዘፍ ያዕቆብ ቁባት ዘፍ ዳዊት ሳሙ ሰሎሞን ነገ ወዘተ። ቃል አንዳንድ ጊዜ በራእይ ዘፍ ወይም በድምፅ ሳሙ ይሰጣል። ይህ ቃል ኢየሱስ ያስተማረው ወንጌል ነው ማር ሐሥ ገላ ጴጥ ። ሔቤርና ሬካብ ቄናውያን ነበሩ ዘፍ ዘጸ መሳ ሳሙ ዜመ ። ሰው ስለ እግዚአብሔር ቅንዓት ሊኖረው ይችላል ነገ ቆሮ ። ሰዎች ዘጸ እንስሳት ዘጸ ቦታዎች ዘጸ ቀኖች ዘፍ ማናቸውም ነገር ቅዱስ ሊባል ይችላል ኢያሱ ።