Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ይቀ ቆቁ ይከ ኛ በፀሎት በምክር በሃሳብ ሳይለዩ ላበረታቱኝ ለተወዳጅ ቤተሰቦቼ እና ለቅርብ አውሬው ማን ነው። የሐዋ ማቴ ሉቃ የሐዋ በዘመናችን የእግዚአብሄር ማደሪያ የሆነችውን ቅድስት ቤተክርስቲያንን የሚነቅፉና የሚያቃልሉ አሉ እንዲህም በማድረግ ለአውሬው መንገድ እየጠረጉለት ነው ኛ ነገ እንግዲህ ከላይ በተገለጸው መሠረት የአውሬው የሐሳዊ መሲሕ የስሙ ቁጥር ነው ስሙም መርምያዋዖስ ነው እንግዲህ የሚለውን ማኀተም በወዳጆቹ ቀኝ እጅና ግምባር ላይ ያትማል ማለት ነው። ሃይማኖተ አበው ሳዊሮስ ዘአንፆኪያ መቅዶንዮስን አውግዞ የተናገረው ከገፅ ተመልከት ከያዕቆብ አምላክ ፊት ከጌታ ፊት ምድር ተናወጠች በማለት የተናገረው ትንቢት ተፈጸመ በተጨማሪ መዝ ተመልከቱ በዘመነ ኦሪት ተሰውሮና ርቆ የነበረው ምስጢረ ሥላሴ በግልጽ ታይቷል ይኸውም ወልድ ኢየሱስ ክርስቶስ በዮርዳኖስ ወንዝ ሲቆም አብ በደመና ሆኖ በርሱ ደስ የሚለኝ የምወደው ልጄ ይህ ነውና እርሱን ስሙት ሲል መንፈስ ቅዱስ በርግብ አምሳል ወርዶ በጌታ ራስ ላይ አርፏልና።
ዓቀ ዓቀቀሁ» ኣ ክፍል ሁለት ምስጢረ ጥምቀት ፊፊሠሠኀዓዓዓሠ የመጥምቀ መለኮት ቅዮሐንስ ስብከት ከለ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ጥምቀት መንፈስ ቅዱስ በርግብ አምሳል ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በውሃ የተጠመቀበት ምክንያት ጌታችን በዮርዳኖስ ለምን እንደተጠመቀ ። የእነዚህን መሠረታዊ መጠይቆች መልስ በዚህ ጽሑፍ ውስጥ ከዚህ እንደሚከተለው እንመለከታለን ይህን በራፅይ ላይ አውሬ ተብሎ የተጻፈውን ራፅይ በታናሽ እስያ ውስጥ በምትገኘው ፍጥሞ በምትባል ደሴት እንዳለ በእግዚአብሔር ቅዱስ ፈቃድ በታላቁ የእግዚአብሔር መልአክ መሪነትና አስተርጓሚነት ያየው በቤተክርስቲያናችን ታፅዕጎሎስ ተብሎ የሚጠራው ፍቁረ እግዘእ የጌታት ወዳጅድ የሆነው ሐዋርያው ቅዱስ ዮሐንስ ነው ራእይ በቤተክርስቲያናችን የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት መሠረት ይህ የዮሐንስ ራዕይ መጽሐፍ የአዲስ ኪዳን የትንቢት መጽሐፍ በመባል ይታወቃል ምክንያቱም ስለዓለም ፍጻሜና ወደፊት ስለሚሆነው ነገር ስለሚናገርና ስለሚተነብይ ነው ስለዚህ ስለሚሆነው ነገር የሚገልጽና የሚያስረዳ ከእግዚአብሔር የሚሰጥ ሰማያዊ የሆነ ታላቅ መንፈሳዊ ጸጋና ምስጢር ስለሆነ ትርጓሜው የሚፈታው በራሱ ማለትም የራዕዩ ገላጭ በሆነው በእግዚአብሔር ቅዱስ መንፈስ መሪነት ብቻ ነው ማቴ ቆሮ ቆላ ጴጥ ይህን የቅዱስ ዮሐንስ ራእይ ቅዱሳን የቤተክርስቲያናችን አባቶች በመንፈስ ቅዱስ ምሥጢር ገላጭነት ተመርተው እጆግ በሚያስደንቅ መንፈሳዊ ምሥጢር ተርጉመውታል የትን ምስጢራዊ ፍቺ የዚህ ዓለም ጠበብቶች ከ በምን ዓይነት ሁኔታ እንደሚመለከቱትና ኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተክርስቲ ያናችን ደግሞ እንዴት በምሥጢር አራቅቃና ተርጉማ እንደምታስተምር ከዚህ ቀጥለን እንመለከታለን ራእይ ሲባል ወደፊት የዚህ ዓለም ጠበብቶች የአውሬው መለያ ቁጥር ስድስት መቶ ስድሳ ስድስት ነው የሚለውን በመያዝ ይህ ታላቅ የባሕር አውሬ የዘመናችን የቴክኖሎጂ ውጤት የሆነው ኮምፒዩተር ርክዐህዌ ነው የሚል አመለካከት አላቸው እነዚህ የኮምፒዩተር ሰዎች ለዚህ የተሳሳተ አመለካከታቸው እንደማስረጃ አድርገው የሚያቀርቡት ነገር አለ ይኸውም ከላፆ ከኤዜድ ያሉትን የእንግሊዝኛ ፊደላትን ላክከከሆ ይጽፉና ለላ ለ ለ ለሪ ተራ ቁጥሮችን ይሰጣሉ ከዚህም እያንዳንዱ በ ያበዙታል ከዚህ በኋላ በእንግሊዝኛው ፊደል ኮምፒዩተር ርእብ ብለው ይጽፉና ከሊስቱ ውስጥ የእያንዳንዱን ፊደል ቁጥር በማውጣት ሲደምሩት ውጤቱ ስድስት መቶ ስድሳ ስድስት ይሆናል ይህም የመጭው አውሬ የመለያ ቁጥሩ ማለት ነው ስሌቱን ከዚህ እንደሚከተለው እንገልጻለን ላእ ጂ ር ኗ ዕደጮ ጂ ጂሺ « እ እሂ ጮ ጮ ኮመፒዩተር በእንጊሊዘኛው ስምንት ህ ካ ኃ ጁኗ ኘ ና ርንእሁኮፐጄ ፊደላት የሚለው አሉት ቃል ከላይ እንደተመለከትነው እያንዳንዱ ፊደል የያዘውን ቁጥር አውጥተን ስንደምር ይሆናል እ ጅ ፐ ጅ ዕፅዕ ይህን የሒሳብ አቀማመር መሠረት በማድረግ የዚህ ዓለም ጠበብቶች መጭው አውሬ ኮምፒዩተር ነው የሚል መደምደሚያ ላይ ደረሰዋል ዳሩ ግን በዮሐንስ ራእይ ምራ ላይ የተጠቀሰው የባሕር አውሬ በመጽሐፍ ቅዱስ አገላለጽ ኮምፒተር አይደለም ሊሆንም አይችልም። በዚህም ይህ በራእይ ላይ አውሬ የተባለው ሰው የሚሠራውና የሚያዘው የሰው የሥራ ውጤት የሆነው ኮምፒዩተር እንዳልሆነ በግልጽ አስረድቷል በራእይ ላይ ደግሞ ሐዋርያው ቅዱስ ዮሐንስ ሲጽፍ አእምሮ ያለው የአውሬውን ቁጥር ይቁጠረው ቁጥሩ የሰው ቁጥር ነውና ቁጥሩም ስድስት መቶ ስድሳ ስድስት ነው ብሏል ይሀም ማለት ብልህና አዋቂ አስተዋይም የሆነ ዕውቀት ያለው የሐሳዊ መሲሕን መጠኑን ያውቃል በሰው ልክ መጠን ሦስት ክንድ ከስንዝር ቁመት ያለው ነው ስድስት መቶ ስድሳ ስድስት አሥራው ጅማቶች ያሉት የዕለተ አርብ ፍጥረት ሰብአዊ ፍጡር ነው ማለት ነው በሃይማኖት አባቶች ትምህርት የማንኛውም ሰው ጅማት ሥር ነው ይህንንም አክሲማሮስ የተባለው የቤተክርስቲያናችን የሥነፍጥረት መጽሐፍ ያስረዳል ስለዚህ ይህ አውሬ ተብሎ የተጠቀሰው ሐሳዊ መሲሕም ከሰው ወገን የሆነ በዕለተ አርብ የተፈጠረ የአዳም ወገን እንጂ ሌላ ፍጥረት አለመሆኑን ሐዋርያው ቅዱስ ዮሐንስ ሲገልጽ ቁጥሩም የሰው ቁጥር ነው አለ ከዚህ የምንረዳው መጭው አውሬ ሐሳዊ መሲሕ ኮምፒዩተር ሳይሆን ሰው መሆኑን ነው ከዚህ በመቀጠል ደግሞ መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በዮሐ ላይ ከእግዚአብሔር የሆነ ሁሉ የእግዚአብሔርን ቃል ይሰማል እንዳለ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ትርጓሜውንና ምስጢሩን እንመለከታለን በራእይ ላይ ሐዋርያው ቅዱስ ዮሐንስ አንድም አውሬ ከባሕር ሲወጣ አየሁ አሥር ቀንዶችና ሰባት ራሶች ነበሩት በቀንዶቹም ላይ አሥር ዘውዶች በራሰሶቹም ላይ የስድብ ስም ነበረ ይላል ያይጎሙም ቋምፖር ፇመረ ዕፈቃውጋፉ ለፉ ሪው መ ሜም ር ሬስ ምሜም ያ ዮድ ዎ ዋው ያኤ ሰሳን ከ እፌ ይህንን የስሌት ቀመር አመሳጥረው ያዘጋጽ መተኪያ የሌላቸው የቤተክርስቲያናችን ማለትም የኦርቶዶክሳዊት ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ብርቅዬ የሃይማኖት ሊቃውንት ልጆች ናቸው ባሕረ ያታባሰሐቻ ማ ናቀ ለሥር ፇዶቻ ዖያታባራቅት ምሯድ ናሃሯወ ሪያ ራሪቻ ያይሥባታቱዕ ጸታማፇ ናኘው። መዝ ት አብድዩ በዚህን ጊዜ ሐሳዊ መሲሕ እግዚአብሔር የት አለ። እያለ ይከተለዋል ይሰግድለታል ማቴ ኛ ተሰ ራዕይ ና ኃጢአተ ሰዶም ይህ ኃጢአተ ሰዶም ተብሎ የሚጠራው በሎጥ ዘመን በሰዶምና በገሞራ ከህናትን ሳይቀር ያስታቸዋል ማለት እንጂ በቤተ መቅደስ ይቂመጣል ማለት አይደለም የተፈጸመው የኃጢአት ሥራ ነው ሰዶምና ገሞራ ኛ ኃጢአተ እስራኤል እስራኤል ሀገረ እግዚአብሔር በአንድ ወቅት ትዕዛዝ እግዚአብሔርን አፍርሰው ሕዝቡም ሕዝበ እግዚአብሔር ይባሉ እንደነበር ሕጉንም ተላልፈው ለባሕርያቸው የማይስማማውንና በመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ ሁላችንም የምናውቀው የማይገባውን እንስሳዊ ግብር በመፈጸማቸው ነው እስራኤላውያን ግን በዚያንጊዜ የአባቶቻቸውን እግዚአብሔር ተቆጥቶ ከሰማይ እሳትና ዲን አምላክ የእስራኤልን ቅዱስ አግዘኤብሔርን ትተውና አዝንቦባቸዋል ዘፍ መዝ ረስተው ሕጉንም ተላልፈው በአሕዛብ ጣኦታት ሉቃ ኛ ጴጥ ያመልኩና ለጣኦታቱም ይሰግዱ ነበር እነደዚሁም ሮሜ ሁሉ በዚህ በሐሳዊ መሲሕ ዘመን ብዙ ሰዎች ከአምልኮተ እግዚአብሔር ወጥተውና ተለይተው ወደተለያየ አምልኮተ ጣኦት ይገባሉ የአውሬው የሐሳዊ መሲሑ ስምና መንፈስ መለያ ቁጥሩም ለሆነው ላለበት ጣኦት ይሰግዳሉ ራእይ ኛ ቅትለተ ዘካርያስ ይህ ማለት የካህነ የዘካርያስ መሞትመገደል ማለት ነው የእግዚአብሔር ካህን የነበረው ዘካርያስ የተገደለው በተልዕኮ ላይ እያለ በቤተመቅደስ ውስጥ በመሠዊያው አጠገብ ነበር ይህ ግብረ ሰዶም ቨዐበእ ኣላኘ በአሁኑ ጊዜ በመላው ዓለም ላይ እንደሰደድ አሳት እየተቀጣጠለ ነው በተለይም በሰለጠነው ዓለም ይህ ግብረ ሰዶም ዐጠ ሀ ሕጋዊ አነዲሆን የሚጠይቁ ብዙ ሰላማዊ ሰልፎች ተደርገዋልበብዙዎችም ዘንድ ተቀባይነትን እያገኘ ነው ይህ ሁሉ የሚያስረዳን በዚህ በሐሳዊ መሰሕ ዘመን ይህ ዓይነቱ የግብረ ሰዶም ኃጢአት በገሀድ እንደሚፈጸም ነው ማቴ ይልቁንም የዚህ ጉዳይ ዋነኛ አቀንቃኞች ፕሮቴስታንቶች ናቸው ለዚህም በሃራሬ እርሱም የሞተው ጥፋት ኖሮበት ሳይሆን በግፍ ነው እንደዚሁም ሁሉ አዕይንተ እግዘአብሔር ዚንባቡዌ የተካሄደው የአለም አብያተ ክርስቲያናት ጉባኤ ምስክር ነው የተባሉ ካህናት በሐሳዊ መሲሕ ጊዜ አገልግሎታቸው ለእውነተኛው አምላክ ለኢየሱስ ክርስቶስ በመሆኑ መከራ ይደርስባቸዋል በአገልግሎት ላይ እንዳሉም ይገደላሉ ስለዚህ ይህ የሚያመለክተው የቅዱሳን ካህናትን መከራ መቀበልና በሰማዕትነት ማለፍ ሲሆን እነ ሄኖክና ኤልያስ ሌሎችም የተሰወሩ ቅዱሳን ወደዚህ ዓለም ተመልሰው መጥተው በዚህ አውሬ ሐሳዊ መሲሕ ዘመን በሰማዕትነት ያርፋሉ ትሚልክ ማቴ ራእይ ኛ ሞተ ወልደ እግዚአብሄሂር ንጹሕና ቅዱስ የሆነው የእግዚብሔር አብ የባሕርይ ልጅ መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የሞተው ስለ ሰው ልጆች ፍቅርና ህይወት እንጂ አንዳች በደል ኖሮበት አይደለም ንጽሐ ባሕርይ አምላክ ሆኖ ሳለ እውነተኛ ፍርድ ስለጠፋ ነው በቅንአተ አይሁድ የሞተው እንደዚሁም በዚህ በሐሳዊ መሲሕ ዘመን እውነተኛ ፍርድ ትጠፋለች ፍትሕ ትጓደላለች ክርስቲያኖች ያለአግባብ ይታሰራሉ ይሰቃያሉ ይገደላሉ ማለት ነው ዮሐ ማቴ ሐዋርያው ቅዱስ ዮሐንስም በዚህ ሁኔታ ከጻፈ በኋላ እነዚህ ሰባቱ ዋና ዋና ኃጢአቶች በዚህ በሐሳዊ መሲሕ ዘመን ከበፊቱ ይልቅ አይለውና ገነው ስለሚፈጸሙ ሰባት ራሶች ብሏቸዋል። የሐዋ መዝ ኢሳ ዘካ የሐዋ ኛ ተሰሎ ራዕ ኛ ዮሐ አውሬው ሐሳዊ መሲሕ ስድቡን በዚህ ብቻ አያበቃም አርባ ሁለት ወር ሙሉ የወደደውን ምትሐታዊ ተአምር እየሰራ ራሱን ብቻ ከፍ በማድርግ የእግዚአብሔርን ማደሪያ ይሳደባል ይላል ሐዋርያው ቅዱስ ዮሐንስ ራእይ ቭ ረ ማናድደሬዖ ማ ናን ኛ እግዚአብሄር ማደሪያው ትሆን ዘንድ ከአንስተ ዓለም መርጦ የቀደሳትና ለተዋሕዶ የመረጣት እመቤታችን ወላዲተ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ናት መዝ ከእግዚአብሔር ዘንድ የተሰጣትን የአማላጅነት ክብር የአምላክ እናት መሆኗንና ዘለዓለማዊ ድንግልናዋን መጠራጠርና መካድ ይህ የእግዚአብሔርን ማደሪያ መሳደብ ነው ነቢዩ ቅዱስ ዳዊት ግን ልዑል ማደሪያውን ቀደሰ በማለት ክብሯን እና ልዕልናዋን ተናግሮላታል ልዑል የተባለው እግዚአብሔር ሲሆን ማደሪያው የተባለችው ደግሞ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ናትና መዝ ኛ የእግዚአብሔር ማደሪያ የተባለችው እግዚአብሔር ኢየሱስ ክርስቶስ በገዛ ደሙ የዋጃት ቅዱስ ስሙ የሚጠራባት የሚቀደስባትና የሚሠለስባት ቅዱስ ሥጋውና ማዕምንት ሠዓሊተ ምህረት ለውሉደ ሰብዕ እንዳለ ቅዱስ ኤፍሬም ክቡር ደሙ የሚፈተትባት ቅድስት ቤተክርስቲያን ናት። ሉቃ ቆሮ ቆሮ ዕብ ዛሬ እኛ የምንጨነቅላትና የምንጓጓላት ይህቺ ከንቱ ዓለም ነገ እንደወረቀት ተጠቅልላ ታልፋለች ኃላፊና ጠፊ ከንቱ መሆፍን አውቀውና ተረድተው እንደመርገም ጨርቅ የናቋት በሃይማኖታቸው እስከመጨረሻው ድረስ ጸንተው አምላካቸውን መስለው የኖሩ ሁሉ ግን በመጨረሻው ጊዜ በሰማያዊቷ ኢየሩሳሌም በመንግሥተ ሰማያት ለዘላለም ብርሃን ለብሰው ብርሃንን ተጎናጽፈው በደስታ ይኖራሉ ማቴ ማቴ ሉቃ ኛ ዮሐ ራእይ ኛ ጴጥ ራእይ ስለዚህ ሁላችንም ከዛሬ ጀምረን የእገዚአብሔርን መንግሥቱንና ጽድቁን ልንፈልግ ይህንንም ክፉ ዘመን ልንዋጅ ልንመረምር ይገባል ሮሜ ኤፌ የድህነት ቀን ዛሬ ነውና ኛ ቆሮ ዕፅልውሪሬው ፓ ሙያ ዖሟዎቻጮዮቶ ቃቆጎቻ ራዕይ ለሁለቱም ምስክሮቼ ማቅ ለብሰው ሺህ ከሁለት መቶ ስድሳ ቀን ሐሳዊ መሲሕ በሚሰለጥንበት ዘመን ልክ ያስተምሩ ዘንድ ከዓለምም ፍጥረት ጀምሮ በበጉ ደም የታተሙትንና ስማቸው በሕይወት መጽሐፍ ላይ የተጻፉትን ያጸኑ ዘንድ ራእይ ሁለቱ ወይራዎችና ሁለቱ መቅረዞች የተባሉት ከነቢያት ኤልያስና ከአበው ደግሞ ሄኖክ ናቸው የእግዚአብሔር ባለሟሎች የሆኑ እኒህ ሁለት መምህራን ናቸው በትምህርታቸው የስውን ልቡና ብሩህ ያደርጋሉና እነርሱም እስከዛሬ ድረስ የሞትን ጽዋ ሳይቀምሱ በብሔረ ሕያዋን ያሉ ናቸው ኛ ነገ ዘፍ ዕብ በፍጻሜው ዘመን ግን መጥተው ስለአውሬው ሐሳዊ መሲሕ መሆንና ስለታላቁ ጌታ ሰለፈጣሪያችን ስለኢየሱስ ክርስቶስ ታላቅነትና አምላክነት ይመሰክራሉ ጠላቶቻቸውን የሚያጠፋ እሳት ከአፋቸው ይወጣል ሰማዩንም ያዝዙታል ይህም ማለት ዝናም ለዘር ጠል ለመከር እንዳይሰጥ ይከለክሉ ዘንድ ላፕ ሻኀ ተ ኣ ንዱ ሠድሓው ቫ ሥልጣን አላቸው ማለት ነው ነቢዩ ኤልያስ በዘመኑ በአክዓብና በኤልዛቤል ተቆጥቶ ለአምልኮተ እግዚአብሔር ቀንቶ ዓመት ከ ወር ዝናብ እንዳይዘንም ሰማዩን አዝዞት ነበርና ነውአ ኛ ነገ ያፅ የሐሳዊ መሲሕንም ምትሐታዊ ተአምር በአማናዊ ተአምር ያከሽፉታል። ሁሉም በሚሰበሰቡበት በቀኑ እኩሌታ ወደዚህ ውጡ የሚላቸውን ታላቅ ድምጽ ከሰማይ ይሰማሉ ጠላቶቻቸውም አየተመለከቷፈቸው ወደ ሰማይ በደመና ይወጣሉ በታላቅ ክብርም በደመና ወደ ሰማይ ይነጠቃሉ በዚህም ታላቅ የምድር መናወጥ ይሆናል ከከተማይቱም አሥር እጅ ይወድቃሉ በመናወጥም ሰባት ሺህ ሰዎች ይገደላሉ ይይዛቸዋል ራእይ ታፖምሮር የሟወሟማ ፊፈ ለውሬ ራእይ ሐዋርያው ቅዱስ ዮሐንስ በራእይ ላይ ሌላም አውሬ ከምድር ሲወጣ አየሁ የበግ ቀንዶችም የሚመስሉ ፁለት ቀንዶች ነበሩት ይላል ይህ በግ መስሎ ይመጣል የተባለው አውሬ መንፈሳዊ መስሎ የሚመጣው ሐሳዊ ኤልያስ ሐሰተኛው ኤልያስ ነው በፍጻሜ ዘመን ኤልያስ እንደሚመጣ አስቀድሞ ስለተገለጸ ሐሳዊ መሲሁ ይህንን ምክንያት አድርጎ ለማስመሰል በምድርም ላይ የቀሩትንም ታላቅ ፍርነት የቀሩትንና በእርሱ ያላመኑትን ሌሎችን በይበልጥ ለማሳመን ሐሳዊ ኤልያስን ያዘጋጃል ትሚልክ ከየብስ ተነሳ ማለቱ ደግሞ ሐሰተኛው ኤልያስ የሚያመጣውና የሚነሳው የፊተኛው የሐሳዊ መሲሕ ሥልጣንና መንግሥት ከተደላደለ በኋላ ስለሆነ ነው የበግ የመሰሉ ሁለት ቀንዶች አሉት የተባሉትም እርሱ አስከትሎአቸው የሚመጡት ሐሰተኛ ኤልሳዕና ሐሰተኛ አብድዩ ናቸው ነቢዩ ኤልያስ በዘመኑ ሁለት ደቀመዛሙርት ነቢዩ ኤልያስሪዕና አብድዩ እንደነበሩት ማለት ነው በግ ይመስላል ማለት ኤልያስ ነኝ ይላል ኤልያስን ለመምሰል ይሞክራልጂ ማቴ ቆሮ በምትሐትም እሳት ከሰማይ ያወረደ አስመስሎ ያሳያል ሰዎችም እውነተኛው ኤልያስ መሰሎአቸው በሚከተሉት ጊዜ ሐሳዊ መሲሕ አምላክ እንደሆነ ይናገራል ያስተማምናል። ያፍጳ ያሪ ውድ አንባቢያን ከአምስቱ አዕማደ ምስጢር ውስጥ እኒህን ሁለቱን ምስጢራት ማለትም ምስጢረ ጥምቀትንና ምስጢረ ትንሳኤ ሙታንን ብቻ ለማጻፍ የተገደድኩበት በዘመናችን የተነሱት ቢፅ ሐሳውያን የተባሉ መናፈቃን በጥምቀት ላይና በትንሳኤ ሙታን ላይ ይበልጥ በማተኮር ምዕመናን እያደናገሩ ስለሚገኙ እንዲሁም በመጻህፍት ያልተጻፈውን እንደተጻፈ አድርገው የሐሰት መልዕክታቸውን በማስተላለፍ ስለሚገኙ ለዚህ መልስ ይሆን ዘንድ ነውና ሌሎቹን ምስጢራት እንደ እግዚአብሄር ፈቃድ በሚቀጥለው እትም ለማውጣ እሞክራለሁ ምሥጪሪ ምዎ ጥምቀት ማለት መነከር መዘፈቅ ውሃ ውስጥ ገብቶ መውጣት መጥለቅ ማለት ነው ጥምቀት ምሥጢር መባሉ በሚታይ አገልግሎት የማይታይ ፀጋ ማለትም የእግዚአብሔር ልጅነትን ስለምናገኝበት ነው በተጨማሪም የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስን መጠመቅ በመጠመቁም እኛ ያገኘነው ፀጋና የተደረጉት ተዓምራትን ጥምቀትን ከአምስቱ አፅማደ ምሥጢር አንዱ አድርጎታል በሚፈፀም አገልግሎት የማይታየውን የአምላካችንን ፀጋና በረከት ስለምናገኝ ሥርዓተ ጥምቀታ ከሰባቱ ምሥጢራተ ቤተክርስቲያን አንዱ ሆኗል በዚህ በምሥጢረ ጥምቀት ትምህርታችን ስለመጥምቁ ዮሐንስ ጥምቀት ስብከትና ለጌታ የሰጠውን ምስክርነት ስለጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሀ በዮሐንስ እጅ መጠመቅ ሊ በውሃ መጠመቅ ሒ በዮርዳኖስ ወንዝ መጠመቅ የጥምቀት ጥቅም በጥምቀት የሚገኝ ልጅነት ምሥጢረ ጥምቀት ለመፈጸም የሚያስፈልጉን ነገሮች ጥምቀት አንዲት ስለመሆኗ የአንዲት ጥምቀት ክፍሎች የሕፃናት ጥምቀት የሚሉትን ርዕሶች ሰፋ ያለ ትምህርት ለማየት እንሞክራለን ያመፇቻምፇቃ መሰሶ ቀፉዕ ፆሪሰዕ ሰሇስተ ሕና ሥ ለዲዶም ቋታፖ ዖጎጠው ፖ ዮሐንስ ጌታን በልደት በ ወር ይበልጣል ጌታን በ ወር ዕድሜ የሚበልጠው ዮሐንስ ለክርስቶስ መመስከር የጀመረው ገና ከእናቱ ማህፀን ጀምሮ ነው አባቱ ሊቀ ካህናቱ ዘካርያስ አናቱ የእመቤታችን ዘመድ ማለትም የአክስቷ ልጅ ቅድስት ኤልሳቤጥ ናቸው እመቤታችን በብስራተ ገብርኤል በመንፈስ ቅዯስ ግብር ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስን በጸነሰች እለት ወደ ኤልሳቤጥ አገር ሄዳ ነበር ኤልሳቤጥም በመንፈስ ቅዱስ ተቃኝታ አንቺ ከሴቶች መካከል የተባረክሽ ነሽ የማህፀንሽ ፍሬ የተባረከ ነው የጌታዬ እናት ወደኔ ትመጣ ዘንድ እንዴት ይሆንልኛል እነሆ የሰላምታሽ ድምፅ በጆሮዬ በመጣ ጊዜ ፅንሱ በማህጸነ በደስታ ዘልሏልና በማለት አመቤታችንን አመስግና የዮሐንስንም ለጌታውና ለጌታ እናት መዝለሉን መስገዱን መስክራለች የሉቃስ ወንጌል መፅራፍ ከቁጥር መጥመቀ መለኮት ዮሐንስ ያደገው በምድረ በዳ ነው ጌታ ሰላሳ ዓመት ሊሞላው ወር ሲቀረው ውጣና አስተምር የሚል ቃል ከእግዚአብሔር መጣለት ዮሐንስም ከምድረበዳ ወደ ዮርዳኖስ ዙሪያ መንግሥተ ሰማያት ቀርባለችና ንስሀ ግቡ እያለ እየሰበከ መጣ በነብዩ በኢሳያስ እንደተነገረ ትንቢትም የጌታን መንገድ አዘጋጁ ጥርጊያውንም አቅኑ ተራራው ዝቅ ይበል ጠማማውም ይትና ሰር ጓጉጡም ሜዳ ይሁን እያለ ማቴ ሉቃ ማር ዮሐንስ ልብሱ የግመል ፀጉር ነበር በወገቡ ጠፍር ይታወቅ ነበር ምግቡም አንበጣና የበረሃ ማር ነበር ዮሐንስ የሚናገረው እውነት ነው ኃጢያተኞች ወደ ንስሐ እንዲመጡ አጥብቆ ይመክራል ሰዎች ወደ እርሱ እየመጡ ኃጢያታቸውን እየተናዘዙ ይጠመቁ ነበር በልባቸው ትዕቢትና ተንኮል የተሞላባቸው የሰዎችን ልብ ለእግዚአብሔር መንግሥት ያዘጋጅ ጀመር ኢሳ ሰዱቃውያና ፈሪሳውያን ወደ እርሱ ሲመጡ አናንተ የአፉኝ ት ልጆች ከሚመጣው ቁጣ እንድትሸሹ ማን አመለከታችሁ እያለ በመገሰፅ ለንስሐ የሚገባ ፍሬ እንዲያፈሩ ከመልካም ግብር የተለዩ ሆነው ከተገኙ እንደሚቆረጡ ወደገሃነመ እሳትም እንደሚጣሉ አበክሮ ይናገር ነበር ዮሐንስ ወንሄላዊው ስለ መጥምቁ ዮሐንስ ሲጽፍ አይሁድም አንተ ማነህ ብለው ይጠይቁት ዘንድ ከኢየሩሳሌም ካህናትንና ሌዋውያንን በላኩበት ጊዜ የዮሐንስ ምሥክርነት ይህ ነው መሰከረም አልካደም እኔ ክርስቶስ አይደለሁም ብሎ መሰከረ እንግዲያስ ማነህ ለላኩን መልስ እንስጥ ዘንድ ስለ ራስህ ምን ትላለህ አሉት እርሱም ነብዩ ኢሳያስ እንዳለ የጌታን መንገድ አቅኑ ብሎ በምድረ በዳ የሚጮህ ሰው ድምጽ እኔ ነኝ አለ እኒህ መልእክተኞች ለምን እንደሚያጠምቅ ሲጠይቁት ዮሐ እኔ ለንስሐ በውኃ አጠምቃችኋለሁ ብሎ የሱ ጥምቀት የንስሐ ጥምቀት መሆኑን ገልዷል። በዚህም አንድ አምላክ እግዚአብሔር ሦስት አካላት ሦስት ስሞች ሦስት ግብራት እንዳሉት በግልፅ ተረጋግጧል መፈሰ ቀቶዕ ርግቋ ለም ያወረደያ ምዖያታ ሀ በኖህ ዘመን የነበሩ ሰዎች በጥፋት ውሃ ከጠፉ በኋላ ኖህ በመርከብ ውስጥ ሆኖ ርግብን የጥፋት ውሃ እንደጎደለ አይታ እንድትመጣ በላካት ጊዜ ርግብ የጥፋት ውነ ጎደለ ስትል ቆፅለ ዘይት የወይራ ያ ቅጠል ይዛ መጥታለች መንፈስ ቅዱስም የኃጢአት ባህር ጎደለ ሲል በርግብ አምሳል ታይቷል ለ ርግብ የዋህ ናት ቂም በቀል አትይዝም መንፈስ ቅዱስም ሐዳጌ በቀል ይቅር ባይ የዋህ ተጸጽተን ይቅር በለን ካልነው ይቅር የሚል ነውና በርግብ አምሳል ወረደ ሐብ ርግብ ቢመቷት እንቁላሏን ቢሰብሩባት ቤቷን ካላፈረሱባት በቀር ቦታዋን አትለቅም መንፈስ ቅዱስም ሃጢአት ቢሰሩ ጨርሰው ካልካዱት በቀር ከክርስቲያኖች አይለይምና በርግብ አምሳል ተገለጠ ፄታቻጋ መድኃኒታቻ ሊያተኑዕ ርዕዶሪ ጮሃ ይያራወመዎሥ ምያሯኞምኛፓ ሀ እግዚአብሔር አምላክ ቀድሞ ሰብዐ ትካትን በማየ አይህ በጥፋተ ውሃ ሰብዐ ግብጽን በኤርትራ ባህር ካጠፋ በኋላ ውሃ ለመአት እንጂ ለምህረት አልተፈጠረም ይሉ ነበርና ለምህረት እንደተፈጠረ ለማጠየቅ ለ ማርና ወተት ለባለፀጎች እንጂ ለድሆች አይገኝም ጥምቀት ግን የተሰራው ለሁሉም ነውና በቀላሉ በሚገኙ ሁሉም በሚያገኘው ውሃ ተጠመቀ ሐ ግርና ወተት አትክልት ላይ ቢያፈሱት ያደርቃል እንጂ አያለመልምም ውሃ ግን ያለመልማል እናንተም በማየ ገቦ ከጌታ ቀኝ ጎን በፈሰሰው ውሃ ብትጠመቁ ልምላሜ ሥጋ ልምላሜ ነፍስ ታገኛሳችሁ ሲልበ ውሃ ተጠመቀ መ ማርና ወተት ቢታጠቡበት ያቆሽሻል እንጂ አያነጻም ውሃ ግን አድፍን ያስለቅቃል እናንተም በማየ ገቦ ብትጠመቁ ከሥጋ እድፈትና ከነፍስ እድፈት ትነጻላችሁ ሲል በውሃ ተጠመቀ ሥ ውሃ መልክን ያሳያል እናንተም በጥምቀት ክርስቲያን ሆናችሁ መልክዓ ሥላሴን ታያላችሁ ሲል ረ ውሃ እሳትን ያጠፋል አናንተም በጥምቀት በገሃነም ከመጥፋት ትድናላችሁ ሲል በውሃ ተጠመቀ ታቻ መድኃኒታቻ ዲዖታፅዕ አርዕዶዕ ይርኖዕ ወ ሐም ኋ ፇድሦወመዎፇ ጌታችን ከሌሎች ወንዞች መርጦ በዮርዳናበ የተጠመቀበት ብዙ ምክንያቾች አሉት ከእነዚህም መካከል ሀ ዮርዳኖስ በተፈጥሮ ከላይ ነቁ መነሻው አንድ ሲሆን ትንሽ ወረድ ብሎ ለሁለት ይከፈላልኛ ዮር ኛ ዳኖስ በመባል ከዚያም ተመልሶ ተጋጥሞ ዮርዳኖስ ተበሎ ይወርዳል ጌታ በተጋጠመበት ቦታ ተጠምቋል ዮርዳኖስ ከላይ አንድ መሆኑ የሰው ዘር ሁሉ የአንድ መሆኑን ሁለም የአዳም ልጅ የመሆናቸውን ምሳሌ ሲሆን ወረድ ብሎ ለሁለት መከፈሉ ሕዝብና አህዛብ ተብለው ለመከፋፈላቸው ምሳሌ ነውተመልሶ መጋጠሙና ጌታ በተጋጠመበት ቦታ ላይ መጠመቁ ክርስቶሰ የመጣው ለአዳም ዘር ሁሉ እንደሆነና ያመኑበትን ሕዝብና አህዛብን ሁሉ ዘር ቀለም ቦታ ዕድሜ ሳይለይ እንደሚያድን የሚያሳይ ነው ትንቢትና ምሳሌውን ለመፈጸም በዮርዳኖስ ተጠምቋል ትንቢቱ በመዝ እና በመዝ የተገለጸው ነው ምሳሌ አብርሃም የሰዶምና የገሞራን ነገሥታት ድል ነስቶ ዮርዳኖስን በመሻገር መልከጹዴቅን ተገናኝ ቷል አብርሃም የምዕመናን ዮርዳኖስ የጥምቀት መልከጹዴቅ የክርስቶስ ምሳሌ ናቸው ዕብራ አብርሃም ዮርዳኖስን ተሻግር መልከጹዴቅን እንደተገናኘ እኛም ክርስቲያን ለመባል በጥምቀት ከእግዚአብሔር በመንፈስ ቅዱስ መወለድ አለብን በዚህም ባህረ ሃጢአትን እንሻገራለን ኦሪት ዘፍጥረት ምዕ ሙሉውን ተመልከት እዮብ በሰይጣን ፈተና ምክንያት በደዌ ተይዞ ሳለ እግዚአብሔር አምላኩ እንዲድን በዮርዳኖስ ወንዝ እንዲጠመቅ ነገሮታል በዮርዳኖስ በተጠመቀም ጊዜ ከደዌው ሁሉ ተፈውሷል መጽሀፈ ኢዮብ ኢዮብ የምዕመናን ደዌ የመርገመ ሥጋ የመርገመ ነፍስ ዮርዳኖስ የጥምቀት ምሳሌ ናቸው ኤልያስ ዮርዳኖስን ተሻግሮ ብሔረ ሕያዋን ገብቷል ኛ ነገ እኛም በጥምቀት ከእግዚአብሔር ተወልደን ገነት መንግሥተ ሰማያት እንገባለንና ፅ የሶሪያ የሠራዊት አለቃ ንእማን በለምፅ ተመትቶ ይሰቃይ ነበር በነበነቢዩ በኤልሳዕ አማካኝነት በዮርዳኖስ ወንዝ ተጠምቆ ከለምጹ ነፅቷል ንእማን የምዕመናን ኤልሳዕ የካህናት ለምፅ የኃጢአት የመርገም ዮርዳኖስ የጥምቀት ምሳሌ ናቸው አኛም በሥላሴ ስም በካህናት ተጠምቀን ከኃጢአት ነፃ ለመሆናችን ምሳሌ ነው አዳምና ሔዋን ዕፀ በለስን በመብላታቸው የተነሳ ከገነት ተባረው ወጥተው ነበር ከገነት ከተባረሩ በኋላ ዲያቢሎስ የጨለማ መጋረጃ ጋርዶ አገዛዝ አጸናባቸው አገዛዙን እንዳቀልላችሁ ስመ ግብርናችሁን ጽፋችሁ ስጡኝ አላቸው እነርሱም በሁለት እብነ ሩካብ ዕብነ በረድ ፅፈው ሰጡት ጽሕፈቱም አዳም የዲያቢሎስ ባሪያ ሔዋን የዲያቢሎስ ገረድ የሚል ነበር አንዱን በዮርዳኖስ አንዱን በሲኦል ጥሎታል ጌታ በዮርዳኖስ በተጠመቀ ጊዜ ያን የዕዳ ደብዳቤ እንደሰውነቱ ረግጦ እንደ አምላክነቱ አቅልጦ አጥፍቶታል በሲኦል ያለውንም በእለተ አርብ ደምስሶታል ቅዱስ ጳውሎስ በእኛ ላይ የነበረውን የሚቃወመንንም በትዕዛዙ የተጻፈውን የዕዳ ጽሕፈት ደመሰሰው ቆላ ያለው ይህን ለመግለፅ ነው ያፖምቃ ፇሇቃም ያ ጌታችን በጥምቀቱ ውሆችን ቀድሶ ዮርዳኖስን ብርህት ማህፀን አድርጎ ሰጥቶናል በክርስትና ሃይማኖት ውስጥ ታላቅ ቦታ የሚሰጠው ከመሆኑም በላይ እያንዳንዱ ክርስቲያን ሊያምነውና ሊፈጽመው የሚገባ ታላቅ ምስጢር ነው እያንዳንዱ ሰው ምስጢረ ጥምቀትን ማመንና በተግባር መፈጸም ግዴታው የሆነው በጥምቀት አማካይነት የሚሰጠው ጸጋ እንዳያመልጠው ነው ዕእግዷለሙሔር መወፈድ ልኞራሥ ማግሃሃ ሰው በሥላሴ ስም በተጠመቀ ጊዜ ከሥላሴ የፀጋና ልጅነትን ይጎናጸፋል ከእግዚአብሔር የምንወለደው ልደት ሁለተኛ ልደት ነው የመጀመሪያው ልደት ከወላጆቻችን በሥጋ የምንወለደው ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ ከእግዚአብሔር በጥምቀት አማካይነት በመንፈስ ቅዱስ እንወለዳለን የመጀመሪያው ልደት ግዙፍ ሲሆን ሁለተኛው ልደታችን ረቂቅ ነው ጌታ በወንጌል ይህንኑ ሲያስረዳ ሰው ዳግመኛ ካልተወለደ በቀር ወደ መንግሥተ ሰማያት ሊገባ አይችልም ከሥጋ የተወለደ ሥጋ ነው ከመንፈስ የተወለደ መንፈስ ነው ዮሐ በማለት ገልዷል እግዚአብሄር አምላክ የዲያቢሎስ ልጆች ከመሆን በጥምቀት ነፃ አውጦቶ የጸጋ ልጆቹ እንድንሆን ፈቅዶልናል የእግዚአብሔር ልጅ ለመሆን ደግሞ የግድ መጠመቅ ያስፈልገናል የዲያቢሎስ ልጆች የሆኑ የግብር አባታቸውን የሰይጣንን ርስት ገሃነመ እሳትን እንደሚወርሱ ማቴ ከእግዚአብሔር የተወለዱ ደግሞ የአባታቸውን ርስት መንግሥተ ሰማያትን ይወርሳሉ ማቴ በሐዲስ ኪዳን ከእግዚአብሔር ፍፁም ፍቅር የተነሳ በሰውና በእግዚአብሔር መካከል ያለው ግንኙነት የአባትና የልጅ የቤተሰብ ግንኙነት እንደሆነ ማቴ ማቴ ማቴ ኛ ጴጥ ገላ ቲቶ ቅዱሳቾ መጻሕፍትን በመጥቀስ አበው ያስተምሩናል» ወበዝንቱ እሙራን ውዕቶሙ ደቂቀ እግዚአብሔር ወደቂቀ ጋኔን እንዲል ኛ ዮሐ ክ እምነት ለመዳናችን መሠረት ነው ፍጹም የሚሆነው ግን በጥምቀት ነው በጥምቀቅ ከጌታ ጋር አንድ እንሆናለን ይህን ቅዱስ ጳውሎስ ሲገልጸው በእምነት በኩል ሁላችሁ በክርስቶስ ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጆች ናችሁና ከክርስቶስ ጋር አንድ ትሆኑ ዘንድ የተጠመቃችሁ ሁሉ ክርስቶስን ለብሳችኃል ገላ ብሏል።