Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ይህን መሰሉን ነገር በአንድ በኩል ወድጄ ባደርገውም በሌላ በኩል ደግሞ ከውስጥ ክፍሉች ጋር የያገናኘው በር በአሰፈሰፉ ተከራዮች ተበርግጳኗል ከደጃፉ ላይ ደግሞ ወደክፍሉ ለመዝለቅ ባይዳዳቸውም ከየቤቱ የተጠረቃቀሙ ሰዎች ተኮልኩለዋል በዚያን ሰአት አንድ ሰው ደግሞ ድብን ብሎ ሰከሮ እንደተዘረረ ተመለከተውና መንገዱን ቀጠለ ከዚያም በግራ በኩል አንድ ትልቅ ማማ ያለው ቤት ተመለከተ ወደሊሳ ቦታ ምን አስሄደኝ። ሰውየው የመላው አይሁዶች መለያ ባሀሪ የሆነ ቁጡና ኮስታራ ፊት ያለው ነው ሁለቱም ለተወሰነ ጊዜ በዝምታ ተያዩ በመጨረሻም ያልሰከረ ሰው ቃል ሳይተነፍስ ከአጠዝኹ ያን ያህል ጊዜ መቆም አግባብ ስሳልመሰለው ከቦታው ሳይነቃነቅ ምን ፈልገህ ነው። ቆይ ላምጣልህ አለች እማዬዩ ቡናው ይቅርብኝ እቸኩላለህ የመጣሁት በና ለመጠጣት አይደለም ይልቅስ በጥሞና አድምጪኝ የራስኮልኒኮቭ አናት አፈር ብሳ ወደልጂ ተጠጋች ስለሚናገራቸው ቃላት ሳይጨነቅና ሳይመዝን ናቴ የፈለገው ነገር ቢፈጠር ስለእኔ ምንም ቢሉሽ እንደ አሁኑ ሁሉ ትወጂኛለሽ። እናቴ ደህና ሰንብች ለዘላለሙ የምታጣው ይመስል ዛሬውኑ ልትሄድ ነው ማለት ነው። እንደዚያ ከሆነ ግን ስልጣን የጨበጡት ብዙዎቹ በነ አድራጊዎች ገና የስልጣን ኮርቻ ሳይ ፊጢጥ ከማለታቸው መገደል ሷኖርባቸው ነው እነርሱ ስለተሳካላቸው ትክክለኛ ነበሩ እኔ ደግሞ ስላልተሳካልኝ እንዲህ አይነት እርምጃ የመውሰድ መብት ተነፈገኝ እያለ ከራሱ ጋር ተወያዩየ። ተራውን እስረኛ እንደመሃይም ቆጥረው ይጠሉታል ራስኮልኒኮቭ ግን ባይማሩም በብዙ ረገድ አስተዋይ ናቸው ብሎ ይገምታል ተራውን እሰረኛ የሚያጣጥሉ ሩስያውያንም እንደተሳሳቱ ይዝዘባል ሁሉም ጠሳው አገለሰው በመጨረሻም አይንህ ላፈር ይሉት ኅበ ምክንያቴን ግን አላወቀም። ራስኮልኒኮቭ ይህ ትርጉም የለሽ ቅዥት በአሳዛኝና አሰቃቂ ሁኔታ በአእምሮው እየተመላለሰ ለረጅም ጊዜ እንዳይቆይበት ሰጋ የትንሳኤ በአል ከተከበረ ሁለተኛ ሳምንቱን ይዘል ቀኑ ደማቅና ብሩህ ነው።
ጌከከከከቹ እያለቀሰች የዳንያን መልካም ጠባይ በታላቅ ከበሬታ በመግለፅ መወቀስ እንደሌለባት ተናገረች ከሁሉም በላይ ደግሞ ዳንያ ለሟስተር ስቪድሪጋሉቭ የፃፈችውን ደብዳቤ ለሰው ሁሉ እያሳየች ኣነበበችላቸው ደብዳቤውን በፅሁፍ እንዲገለብጡትም አደረገች ይህ እንኳን ሁኔታውን ማጋነኗ መሰለኝ ሁሉንም በእኩል አይን ሳታይ አንዱን ከሌላው አበላልጣለች የሚል ስሞታ ስለተሰማባትም ሰውን ሀሉ እየጠራች ለአያሌ ቀናት በመንደሩ መቆየት ነበረባት አያንዳንዱ ሰው ደብዳቤው መቼ እንደሣነነበብለት በቅድሂያ እንዲያውቅ ከአደረገች በኋሳ በየቤታቸው ወይም በየጎረቤታቸው የተነበበላቸው ሰዎች በብዛት በተገኙበት ደብዳቤው በንባብ ተሰማ ይህ ህሉ እንኳን አስፈሳጊ አልነበረም ይሁንና እንዲህ አይነት ቤት ነች ያም ሆነ ይህ በሕብረተሰቡ ዘንድ የዳንያ ክብር ሙሉ በሙሉ እንዲታደስ አደረገች ለዚህ ወራዳ ተግባር ባሳ በቀጥታ ተጠያቂ ስለሆነ ተወተሰበት አፍር ዘበፖሥች ዘንድ መቅረብ ስለማይችል አሳዘነኝ እንዲሀ ማለቴም በቅሌቴ የደረሰበት ቅጣት ከልክ በሳይ እንደሆነ ስለተሰማኝ ነው ወዲያውኑም በግለሰቦች ቤት እንድታስተምር ለዳንያ ብዙ ጥያቄ ቀረበላት አርሷ ግን ጥያቄውን አልተተበለችውም በአጠቃላይ ለመናገር ያህል ሁሉም በው ከመቅዕበት ተለውጦ እርሷን በከበሬታ አይን ማየት ጀመረ የወደፊቱን ትልሣችንን ሙሉ በሙሉ የለወጡ ሁኒታዎች ሳይታሰብ ለመቀየራቸው ዋናው ሦክንያቱ ይህ ነበር ተወዳጁ ርዲ ዳንያ የጋብቻ ጥያቄ አንደቀረበጎትና እርሷም ፈቃደኛ አንደሆነች ለአንተ መንገር አለብነኀ በጥድፊያ የማሳውቅዘም ይሄገኑ ነው ምንም እንኳን ይህ ሁሉ የተወጠነው የአንተ ሀሳብ ሳይጠየቅ ቢሆንም እኔን ወይም እህትህን እንደማችቃወመን እርግጠኛ ነኝ ከአንተ መልስ እስኩሚመጣልን ድረስ የዳንያን ምላሽ ማዘግየት አለመቻሉን እንደምትረዳልኝ ተሳፋ አደርጋለሁና ከዚሀም በተጨማሪ አንተ ራስህ ወደ አዚህ እስካልመጣህ ድረስ ለመወሰን ትችላለህ ብዬ አልገምትም ዝርዝር ሁኔታውም አንደሚከተለው ነዐ በአማካሪነት ደረጃ ያለ የመንግስት ሰራተኛ ነው ስሙም ፒተር ለዚን ነዑው የስቪድሪጋሎሉቭ ሚስት የሩቅ ዘመድ ሲሆን ነገሩን ያቆነባበረችው እርሷው ራሳ ነች ከእኛ ጋር ለመተዋወቅ እንደሚፈልግ ለመጀመሪያ ጊዜ የገለፀው በእርሷ በኩል ነበር እኛም ደስ ብሉን ተዋወትነው አብረን ቡና ጠጣን በማግስቴም ዳንያን ማግባት እንደሟፈልግና ቁርጥ ያለ መልስ እንዲደርሰው በታላቅ ፓ ትህትና የጠየቀበት ደብዳቤው ደረሰን የስራ ሰው ነው ስራም ይበዛበታል በአሁኑ ሰአት ወደ ፒተርስበርግ ለመሂድ እየተጣደፈ ስለሆነ እያንዳንዷ ደቂቃ ወርቃማ ጊዜ ነች ይሂ ሁሉ ሳናስበው በጥድፊያ የተደረገ በመሆኑ መጀመሪያ ሳይ በጣም ተገርመን ነበር የዚያን ኦለት ጉዳዩን ስናወጣና ስናወርድ የትኛው አማራጭ እንደሚቫል ስናሰላስል ዋልን። ገ በአንድ ሰዓት ላይ ሊላም ሰው ስለሚልኩ ራስሸ ለመወሰን ትችያለሽ እንድ ብርጭቆ ሻይ አዚጋጅቼ እጠብቅቫለሁ አለች የነጋዴው ማሚስት ሊሳቬታ ፈራ ተባ እያለች ይሁን እሺ እመጣለሁብላ በዝግታ እየተራመደች ንዞዋን ቀጠለች ራስኮልኒኮቭ ተጨማሪ ንግግር ሳይሰማ ወዲያውኑ አካባቢውን ለቀቀ ኢየንዲንጻን ቃል ለማሰላሰል እየሞከረ ሳይታይ ቀስ ብሎ እብስ አለ እንሽቨርት ውሃው የፈሰሰ ይመስል አድሮበት የነበረው የመገረም ስሜት ቀስ በቀስ ወደመሸበር ስሜት እየተለወጠ ጄሄደ በማግስቴ አንድ ሰዓት ላይ የአሮጊቷ እህት የሆነችውና አብራት የምትኖረው ብቸኛ ሰው ዚያ ቤት የማትኖር መሆኗን ሳያስበው በድንገት ደረሰበት እናም አሮጊቷ ልክ አንድ ሰዓት ሲሆን ቤት ውስጥ ብቻዋን ትጎለታለች ከቤቱ አቅሪቧያ ነበር ወደ ክፍሉ ሲገባ የሞት ቅጣት የተወሰነበት ሰው ይመስል ነበር ስለምንም አላሰበም ማሰብም አልቻለም ከመቅፅበት ሁሉም ነገር በማያሻማ መልኩ በውስጡ ስለተወሰነ ከእንግዲህ የማሰሳስል አቅም እንደሴለው ተሰማው እቅዱን ተግባራዊ ለማድረግ አንዴ እስኩቆረጠ ድረስ አመቺ ሁኔታ ለአመታት ያህል ቢጠብቅ እንከን በአጋጣግጂ ከተገኘው ከአሁን ሁኔታ የተሻለ ፅድል እንደማይኖር እርግጠኛ ሆነ ከእንግዲህ ለአደጋ ሳይጋለጥና ከፍተኛ ክትትል ሳያደርግ የመግደል መከራ የሚፈፀምባት ሴት ነገ በዚህ ሰዓት ብቻዋን ከቤቷ እንደምትገኝ እርግጠኛ ሆነ ይህን ምሥጢር በትሳንትናው እለት ቢሆን ኖሮ ጭራሽ ለሣወቅ ባልቻለ ነበር ነጋዴዋና ማስቱ ሲሳቬታን የቀጠሩበትን ምክንያት ራስኮልኒኮቭ በኋላ ተገነዘበ ምንም የተለየ ነገር ለሊለው ተራ ቢዝነስ ነብር የቀጠሯት ወደፒተርስቡርግ ለመኖር የመጡና ቀን የጣላቸው ቤተሰቦች የሴት ልብሶች ለመሸጥ አስበው ገበያ አውጥተው በርካሹ ከጥሏላቸው ይልቅ በሰው በኩል ለመሸጥ ደሳሳ ፈልገዋል ሊሳቬታ ደግሞ ይህ አይነቱን ቢዝነስ ትሰራለች የሳልቫጅ ልብሶችን እየገዛች ትሸጣለች ከታማኝነቷ በላይ የምትሸጠው በዝቅተኛ ዋጋ ስለሆነ ብዙ ደንበኞች አትርፋሰች የምትጠይቀው ዋጋ ሁሉ ተቀባይነት ያኛል ከዚህም በተጨማሪ በፊት እንደተባለው ሁሉ ታዛዥና ፈሪ ሴት ስለነበረች ለፍልፋ ተናግራ ሰው እታስቀይምም ራስኮልኒኮቭ ከአለፈው ወር አካባቢ ጀምሮ አቱል አምነት ተጠናውቶታል ይህ ባህሪው ውሎ አድሮ ሰር እየሰደደ በመሄዱ የማይለቀው ቁራኛ ሆኖእል በአጋጣሚ ተፅእኖ ያሳደረበት አንድ ያልተለመደ ረቂቅ ነገር አድርጎ ቆጥሮታል ባለፈው ክረምት ፖከረቭ የተባለ የሚያውቀው ተማሪ እቃ አስይዞ ገንዘብ ለመበደር ድንገት ከፈለገ በማለት የአራጣ አበዳሪዋን አሮጊት አድራሻ እንደቀልድ ሰጥቶት ነበር እርሱ ግን በግል ያስተምር ስለነበርና ከዚያም ከዚህ ብሎ ኑሮን መግፋት ስለቻለ ወደአሮርጊቷ ሳይሄድ ለረጅም ጊዜ ቆይቷል ከስድስት ሳምንት በፊት ግን አድራሻዋን አስታወሰ ብድር ለማግኛ ሊያስይዛቸው የሚችል ። አለው የሚሰራውን መገንዘብ አቃተው ጉዞውን በቀጠለ ቁጥር የገጠመውን ሁሉ የማስታወስ አቅሙ ቀነሰ ይሁንና አሁን ከተያያዘው መንገድ ላይ እንደደረሰ የነበሩት መንገደኞች ጥቂት በመሆናችው አይን ውስጥ እገባለሁ የል ፍርሀት በድንገት ያዘው ወደጠባቤ መንገድ ለመመለስ ከጀለ በማንኛውም ጊዜ ተዝለፍልፎ የሚወድቅ ቢመስለውም እንኳ እንደምገም ርዝማኔ ባለው በተለየ አቅጣጫ ተቱዞ ከቤቱ ግቢ ደረሰ የቤቱን ግቢ እንዳለፈ ሃሳቡ ክፉኛ ተዘበራርቆበት ነበር ስለመጥረቢያው ያስታወሰው ከደረጃው እንደደረሰ ነበር ሰው ሳያየው መጥረቢያውን ከቦታው የመመለስ ከፍተኛ ስራ ይጠብቀው ነሄበር መጥረቢያውን መመለስ ቀርቶ ከሆነ ቤት ደጃፍ ላይ አስተምጦ መገላገሉ ይሻላል የሚለው የቀድሞ ሀሳቡ ከእንግዲህ ሊዋጥለት አልቻለም ሁሉም ነገር ግን ያለአንዳች እንቅፋት ተከናዞሀነ የዘበኛው ቤት በር በቄልፍ ሳይሆን አንዲሁ የተዘጋ ስለነበር ዘባኛው ከቤት እንደሚገኝ ይገመታል ይሁንና ነገሮችን የማሰኅሳሰል ችሉታውን ስላጣ ወደ ዘበኛው ቤት ዘው ብሉ ገባ ዘበኛው ምን እንደሚፈልግ ቢጠይቀው እንኳን መጥረቢያውን ዝም ብሌ ይሰጠው ነበር አሁንም ቢሆን ግን ዘበኛው ከቤት አልነበረም ከአግዳሚው ሠንበር ስር በፊት በነበረባት ሁኔታ መጥረቢያውን አስቀመጠ ከዚያ በኋላ ማንንም ሳያገኘና ማንም ሳያየው ከቤቱ ደረሰ ቤቱን ያከራየችው ባልቴት በሯን ዘግታ ነበር ወደ ክፍሉ እንደገባ ልብሱን ሳያወልቅ ከሶፋው ላይ እንዳለ ተዘረጋ እንቅልፍ ሳይወስደው እንደሰመመን አደረገው በዛች ቅፅበት የሆነ ሰው ወደክፍሉ ቢገባ እየጮኽ መፈርጠጡ አይቀርም ነበር የተለያዩ ሀሳቦች በጭንቅላቱ ተመላለቡ ታዲያ የቱንም ያህል ቢሞክር በአንዳቸውም ላይ አእምሮውን ማነጣጠር አቃተው ብላት የሟለው ቃል ሩስያውያን የቁጣ ስሜታቸውን ለመንለዕ ጣልቃ እያስገቡ የሚጠቀመብት ሲሆን በእንግሊዝኛም ሆነ በአማርኛ ኣቻ ትርጉሙን ለማግኘት የሚያዳግት ፀያፍ ቃል ነው ከሥሑርጓሚዎቹ ክፍል ሁለት በእንደዚያ አይነት ህኔታ ለረጅም ጊዜ ለኾ ብሉ ተኛ አልፎ አልፎ እንደመንቃት ይልና ሰአቱ መርፈዱን ያስተዯውላል ለመነሳት ግን አይደፍርም በመጨረዛ ሳይ ፀሐይ ቁልጭ ብሳ መውጣቷን ተኀዘበ ግን እንቅልፍ እየተጫጫነው ፎቴው ላይ በጀርባው ተኝቷል በየምሽቱ ከስምንት ሰአት በኋላ በመስኮቱ በኩል ከመንገድ ጦሥሂሰማው ከፍተኛ ጩኸት ነበር የቀሰቀተሰው ስምንት በአት አልፏል ሰካራሞች ከመሸታ ቤት አየወጡ ነውብሉ አሰበ ከመቅፅበትም የሆነ ሰው ከፎቴው የጎተተው ይመስል ተነስቶ ቆመ አሁን እውነት ሰምንት ሰአት አልፎ ነው። ይህ እኛን አይመላከትም ሲል የመዝገብ ቤት ሹሙ አጉረመረመ ራስኮልኒኮቫ ወደሙዝገብ ቤት ሹሙ ሳይሆን ወደአዛዢ እንዲሁም ለይስሙላ ወረቀት ወደሚያገሳብጠውና ቅር በመሰኘቱ አስተውሎት ወደነፈገው ረዳት ሹም እያመለከተ መናገሩን እንዲህ በማለት ቀጠለ የመዝገብ ቤት ሹሙ የሚለው ትክክል ቢሆንም ሁኔታውን እኒም ልግለፀው ቤቱን ተከራይቼ መኖር የጀመርኩት ከገጠር ከመጣሁ ጌዜ አንስቶ ነው ሶስት አመት አልፎኛል ሁሉንም ፍርጥርጥ አድርጌ ላውጋችሁ ገና ክመነሻው ልጂን ላባ ቃል ገብቼ ነበር በቃል ደረጃ እንጂ የገባሁት ግዴታ አልነበረም ልጃገረድ ስለነበረች ወደድኳት ፍቅር ግን አልያክኝም ቤቱን ያከራየችኝ ሴት ገንዛብ አንደምትሰጠኝ ብትነግረኝም ወጣት ስለነበርኩ ያ ሕይወቴ አልሰከነም ግዴለሽ ነበርኩ የግል ሕይወትህ ዝርዝር ሁክታዎች እኛን አይመለከቱንም ለመስማትሦ ጊዜ የለንም በማለት ረዳች ሹሙ እየተኩራራና ብልግና ባልተለየው ሁኔታ ራስኮልኒኮቭን አቋረጠው ራስኮልኒኮቭ በድንገት መናገ ቢያዳግተውም እንዲህ ሲል ቀጠሰለ ጓገሩ ሁሉ እንዴች እንደነበር ትንሸ ላሳጫውታችሁ በእኔ በኩል ምናልባትም አስፈላጊ አይደለም ባላችሁት አስማማለሁ ይሁንና ከአንድ አመት በፊት ልጅቷ በታይፈስ በሻታ ሞተችቕች እኔም እንደበፊቱ ሁሉ በተከራይኑዬ ቀጠልኩ ቤት ያከሪየችኝ ባልቴት ሠደአሁኑ ቤቷ ስትዞር የእኔ እዳ ነው ብላ ለገመተችው ለ ሩብል መተማመኛ እንድሰጣት ሀዳጅነት ባልተለየው ሁኔታ ጠየቀችኝ ይሄን መተማመኛ እገዳገኘች የፈለጉትን ያህል አንዳንድ ነገሮችን በብድር እንደምትሰጠኝና እኒ አራሴ እስከምከፍላት ድረስ በመተማመኛፀዐ ጭራሽ እንደማትጠተቀም ነግራኛለች ትምህርቴን ሳቋርጥና የምበላው ሳጣ ግን በእኔ ሳይ መጥሪየ አወጣችታዲያ ይሄን ምን እለዋለሁ። በዚያን ወቅት ተቃጥሉ እንዲሞት ቢፈረድበት እንኳን ጉዳዩ አልነበረም የፍርዱን ውሳኔ እንኳን ባላዳመጠም ነበር አዲስና ቅፅበታዊ የሆነ ያልተለመደ ነገር ከዚህ በፊት ደርሶበት የማያውቀው ነገር አሁን ገጠመው ከአንድ ደቂቃ በፊት ከፖሊስ ጣቢያ የነበሩትን ሰዎች ባነጋገረበት ሁኔታ በድጋሚ እንደማያነጋግራቸው በዚያን ጊዜ እንኳን በፖሊስ መኮንኖች ፋንታ የራሱ ወንድሞችና እህቶች አነጋግረውት ቢሆን ኖሮ ቃል አንደማይተነፍስላቸው ተሰማው አንዲሀ አይነት አንግዳና አስፈሪ ነገር ከዚህ በፊች ገጥሞት አያውቅም ነበር ከሁሉም አስከፊ የግሚሂያደርገው ደግሞ የተቀነባበረ ሀሳብ ሳይሆን በህዋሳት ውስጥ የሚሰራጭ ስሜት መሆኑ ነበር ከዚህ ቀደም በሕይወቱ የማያውቀው ስሜት የመዝገብ ቤት ሹሥ የተለመዱን የነሃፃስፈራሪያ ቃላት እገዲፅፍ ይነግረው ጀመር እዳውን ለጊዜው መክፈል እንደማይቶል ወደፈት ለመክፈል ቃል እንደማገዝ ከተማውን እንደማይለቅ ንብረቱን አንደማይሸጥ እንደማያሸሸ ወዘተ የመዝገብ ቤት ሹሙ ሪስኮልኒኮቭቨን በአትኩሮት ከተመለከተ በኋላ መፃፍ አልቻልክም ብእር መያዝ አትቅቶሀል አሞሃል እንዴ። እያለ መለሰ ታዲያ ለምን መጣህ። መልስ አልሰጠም ናስታስያ ከአጠገቡ ሳትሄድ በጥሞና ተመለከተችው እባክሽ የምጠጣው ነዢ ስጪኝ ደረጃውን ወርዳ ከሁለት ደቂቃ በኋላ ከማሰሮ የቀዳችውን ውሃ ይዛ ተመለሰች ከዚያ በኋላ የሆነውን ማስታወስ አልቻለም ከአንድ ጉንጭ የማያልፍ ቀዝቃዛ ውሃ መጠጣቱንና የተቀረውን በደረቱ ሳይ ማፍሰሱን ብቻ አስታውሶ ህሊናውን ሳተ ይሁንና በሚታመምበት ጊዜ ሁሉ ህሊናውን በጠቅላላ አይስትም እያተኮሰውና እየቃዥ ህሊናውን በከፊል ይሰታል ከዚያ በኋላ የሚያስታውሳቸው ብዙ ነገሮች ይኖራሉ አንዳንድ ጊዜ ክፍሉ ሊያዙትና ወደሌላ ቦታ ሊወስዱት በሚፈልጉ ሰዎች የተጨናነቀ ይመስለዋል ከዚያ በኋላ በክፍሉ ውስጥ ብቻውን ይቀራል ሁሉም ጥሎች ይሄዳል ሁሉንም ያስፈራራል አልፎ ኣልፎ ብቻ በሩን ከፈት አያደረጉ ያዩታል ስጋት ላይ ይጥሉታል በጋራ ሆነው ሴራ ያውጠነጥነበታል ይሰቁበታል ይሳለቁቆበታል ብዙውን ጊዜ ናስታስያ ከአጠገቡ እንደሆነች ያስታውሳል በጣም የሚያውቀውን ሌላ በው የሚያይ ይመስለዋል ሰውየው ማን እንደሆነ ግን የቱን ያህል አንኳን ቢሞክር ይጠፋብታል ይሀ ሁኔታ ደግሞ ክፉኛ እያሳበነው እስከመጮህ ይደርሳል አንዳንድ ጊዜ ወሩን ሙሉ አልጋ ሳይ የተኛ ይመስለዋል በሌላ ጊዜ ደግሞ ቀኑ ያልተለወጠ ያው ይመስለዋል ጉዳዩን ጭራሽ ረስቶታል መርሳት የሌለበትን ነገር እንደረሳ ሸደቂቃው ያስታውሳል የረሳው ምን እንደሆነ ለማስታወስ በሞከረ ቁፕር ደግሞ ይሰቃያል ያቃስታል ይበሳጫል ወይም ሊቋቋሙት በማይቻል በአስከፊ ሽብር ይረታል ከዚያ በኋላ ለመነሳት ይታገሳል ሩጦ ለማምለጥ ይፈልጋል ግን ሁልጊዜ የሆነ ሰው ይዞ ያስቀረዋል እንደገና በጣም ይደክመውና ህሊናውን ይስታል በመጨረሻም ህሊናው ይመለስለታል ከረፋዱ አራት ሰአት ነው በዚያ ጥርት ባለ ቀን የፀሐይ ጨረር በቀኝ በኩል ያለውን ግድግዳ ሰንጥቆ ከበሩ አጠገብ የሚገኘውን ጥግ ብርሃን አጎነናፅፎታል ናስታስዖያ ከአልጋው አጠገብ ቆማለች በከፍተኛ ሰሜት የሚመለከተው ሌላ ሰው አብሯት ቆሟል ረጅም የሩስያ ኮት የለበሰ ቂማም ወጣት ነው ሲያዩት የስነጥበብ ሰው ይመስላል ቤት ያከራየችው ባልቴት ገርበብ ባለው በር እያጮለቀች ታያለች ራስኮልኒኮቫ ቀና ብሎ ወደ ወጣቱ ሰው እያመለከተ ናስታስያ ምን የሉት ሰው ነው። አልፈርምም ምን አይነት ሰው ነህ። መቀባጠር ጀመርክ ይሄ አንኳን አያሳስብም እንደገና ወፈፍ እንደማድረግ ብሎት ነው በደህናው ጊዜ እንኳን ይህ አይነቱ ሁኒታ ያጋጥመዋል አንተ የተማርክ ሰው ነህ እጁን ደረሰኙ ላይ ካደረግንለት ይፈርማል በቃ አንደዚህ እናርግ በማለት ራዙምኪን ከመስሪያ ቤት ለመጣው ሰው ተናገለ ልሳ ጊዜ ልመጣ እችሳለሁ ለምን እናስቸግርህለን። ለምን። እያለ ራስኮልኒኮቭ በፍጥነት ዞር ብሉ በራዙምኩን ሳይ አፈበህበ ጉዳዩ ምንድነው። እኔ ደህና ነኝ ጭራሽ አልታመምኩም ራዜዙምኪን ከእዚህ ለምን ያህል ጊዜ ነበርክ። ሲል ራዙምኪን ጠየቀ። በማለት በአጭር ቀጨውና ወዲያውኑ አቋርጠውት የነበረውን ውይይት ለመቀጠል ፈቱን ወደዞሲሞቭ መለሰ ኣስተር ሉዚን የራዙምኪንን ማብራሪያ ወዲያውኑ ተቀበለ በተጨማሪም ያንን ቤት ለቅቆ በአንድ ወይም በሁለት ደቂቃ ውስጥ ለመውጣት ወስኖ ነበር ወደራስኮልኒኮቫ እያመለከተም አሁን የተጀመረው ትውውቃችን ከሕመምህ ብምትድንበች ጊዜ አንደሚቀጥልና ከምታውቀው ጉዳይ አንፃርም እንደጎለብት ተስፋ አደርጋለህ ጤናህ ተመልሶ ለማየት ምን ያህል አንደጓሁ ለሙገለዕ ይፈቀድልጓኀ አለ ራስኮልኒኮቭ ፊቱን እንኳን አሳዞረም ሚስተር ሉዚን ከተቀመጠበት ንበር መነሳት ጀመረ እነርሱ ግን ደንታ ሳይሰጡት ወዲያውኑ ወደተቋረጠው ንግግራችው ተመለሱ ወደ በራፉ ራመድ አለና ለመሰናበት ቆም አለ ግድያው የተፈፀመው በእሮጊቷ ደንበኛ መሆን አለበት ሲል ዞሲሞቭ ረገጥ አድርጎ አሰመረበት ራዙምኪን ጭራሽ አያጠራጥርም በማለት መስማማቱን ከገለፀ በኋላ ፖርፊሪ የራቡን ግምት የወሰደ ቢሆንም በአሁኑ ሰአት የአሮጊቷን ደንበኞች ቃል እየተቀበለ ነዐ አለ የደንበኞችን ቃል ነው ወይ የሚቀበለው። አለ ራስኮልኒኮቭ። ምን አይነት ሰው ነህ። አንተ ነህ እንዴ። እያለ ጮኸበት ኮሲሞቭክቨ ለመላቀቅ እየታገለ አእንት ከይሲ ሰካራም እባክህ ልሂድበት አለው በመጨረሻ ሪምኪን እንደለቀቀው ትክ ብሉ ተመለከተውና ጦሽ ብሎ ሳቀ ራዛዙሥኪን ኮስተር ብሉና በሀሳብ ተመስጦ ከአጠገቡ ቆ በአርገጥ እኔ ቂል ነኝ አንተም ግን ሌላው ቂል ነሠ አለው ቅር በመሰኘት እኔ ቂል ኦደደለሁምሦ ለእንዲህ አይነት እልባሌ ነገር ቦታ አልሰጠውም ሳይነጋገሩ ገቁአቸውን ቀጠሉ ከራስኮልሂኮቭ ቤት አጠገብ በደረሱ ጊዜ ብቻ ተክዞ የነበረው ራዙምኪን ዝምታን አሸንፎ መናገር ጀመረ ጥሩ ሰው ሽቦ ከሌሎች ድክመቶችህ በተጨማሪ ግን ርካሽ ነህ የለየልህ ርካሽ ደካማ ቄጡ መናኛ ሰው ነህ በወረት የታጀልክ ነ ስለወፈርክና ስጋ ስለተሸከፖዥ እምቢ የምትለው ነዝ የለህም ጥንቡን ሁሉ ታጋብሳለህ እስከዚህ ደረጃ በመድረስህ መልካምና ራሱን ለመሰዋት የተዘጋጀ ሐኪም እገዴት ልትሇን እንደምትችል ግራ ገብቶኛል ከዶሮ ላባ በተሰራ ፍራሽ ሳይ ተኝተሀ ሌሊት ሕመምተኛ ለማከም ትነሳለህ። እያለች የራስኮልኒኮቭብ እናት እንባ እየተናነቃት በመከፋት ተናገረች ዳንያ የምትልዎትን ያድርጉ በማለት ራዙምኪን ረጋ ብሎ መለሰ ወይ ጉድ እርስዋማ የምትለውን ብላለች ምክንያቷንም አትነግረኝ ሮዲ በሁለት ሰአት ወደዚህ እንዲመጣ ቢነገረውና ቢገናኙ ደመረጣል እንዲያውም በጣም ያስፈልጋል ትላለች እኔ ደብዳቤውን ላሳየው እንኳን አልፈልግም በጣም ብስጩ ስሰሆነ እርሱ የማይኖርበትን ዘዴ ለመፍጠር እንድትረዳኝ የጠየቅሁህ መሆኔን ተስፋ አደርጋለሁ ከዚህም በተጨማሪ ስለሞተው ሰካራም ስለሴት ልጁና እንዴት ገንዘቡን ሁሉ እንደሰጣት የማውቀው ነገር የለም እማዬ በቀላሉ ያማታሂው ገንዘብ ስትል ዳንያ ጨመረችበት ትናንት አአምሮው ትክክል አይመስለኝም ምንም እንኳን ጥሩ ቢሆንም ከምግብ ቤት ያደረገውን ብትሰሙ የሚረርም ነው። አይደለም እንዴ። ደህና አደርሽ ናስታስያ አእምሮህ እንደተረበሸ ሐኪሙ ሳያይህ ተደብቀህ እንዳመለጥክና ወደመንገድ ወጥተው እየፈለጉሀ እንደሆነ በድንገት ነገረችን ምን አይነት ስሜት እንደተሰማን ልትረዳው አትችልም አንተ ባታስታውሰውም እኛ በሚገባ የምናውቀውና የአባትህ ጓደኛ የነበረው መቶ አለቃ ፖታንቺኮቭ አእምሮው ተረብሾ በተመሳሳይ መንገድ ካመለጠ በኋላ ጉድጓድ ገብቶ በአሰቃቂ ሁኔታ ሞቶ በማግስቱ መገኘቱን አስታወስኩ የአንተን ሁኔታ ደግሞ ከዚህም መቶ ጊዜ የከፋ ኣድርገን ነበር የቆጠርነው ሊረዳን ይችላል በማለት ስተር ለዚንን ፍለጋ ልገሠጣ ነበር ምክንያቱም አየህ የእኒ ልጅ አሁን እንደገና ለመደሰት ብንበቃም በዚያን ጊዜ ግን ብቻችንን ስለነበርን ነው ሰውየውን ፍለጋ የተነሳሳነው ስሰሟሚስተር ሉዚን ማውሳት ጊዜው ገና እንደሆነ በመገመት ሳይታሰብ ንግግሯን አቋረጠች አዎ ይህ ሁሉ በጣም የሚያሳዝን ነው ማለት ራስኮልኒኮቭ እያንፈመረመ መለሳ ሀሳቡ ተሰርቆ በቸልተኝነት የሰጠው መልስ ስለነበር ዳንያ በመገረም ተመለከተችው ሌሳ ለማለት የፈለግሁት ምን ነበር። ግን ሀሉንም ነዝ ታስታውሳለህ ሲል ራዙምኪን ጣልቃ ገባ ትክክል ነህ ዝርዝሩን ነገር ሁሉ አስታውሳለሁ ለመግለፅ የከብደኝ የት እንደነብበርኩ ምን አንዳደረግሁ ወይም ምን አንደተናገርሁ ማስረዳት ነው እያለ ራስኮልኒኮቭ በጥንቃቄ መለሰ ይህ የሚታወቅ ክስተት ነው አንዳንድ ጊዜ አንድ እቅድ በረተተ ዘዴ ገቢራዊ ይሆንና ድርጊቱን የመቆጣጠር ጉዳይ ግን በተለይ መጀመሪያ ላይ አጠራጣሪና ምትሀታዊ ይሆናል ልክ እንደህልም በማሴት ዞሲሞቭ ተናገረ ግሩም ነው ከሞላ ጎደል አብዶአል ብሎ ይገምታል ሲል ራስኮልኒኮቭ አሰበ ዳንያ ዞሲሞቭን በመረበሽ አይን እየተመለከተች ጤነኛ የሆኑ ብዙ ሰዎችም ተመሳሳይ ደርጊት ይፈዕማሉኦለች ዞሲሞቭ እንዲህ ሲል መለሰ ትክክለኛ ግምት ነው ከዚህ አንፃር ሲታይ አብዛኛውን ጊዜ ብዙዎቻችን የምዳፈፅመው ድርጊት እንደ አብደት የሚቆጠር ነው ልዩነት ቢኖር እብዶች» ከእኛ እብደታቸው ትንሽ መብለጡ ነው በርግጥ ጤነኛ ሰው አይኖርም ከአስር ሺህ ወይም ከመቶ ቪህ አንድ ቢገኝ ነፀ እንዲህ አይነቴንም ያልተለመደ ሰው ብ ብጠራዐ ይሻሳል ዞሲሞቭ በንግግሩ ላይ እንደቀልድ ያስገባው «እብድ» የሚለው ቃል በክፍሉ ውስጥ ያለው ሁሉ ግንባሩን አንዲቋቱር አደረገ ራስኮልኒኮሸ ውይይቱን ሳያዳምጥ በሀሳብ ቀመስጦና ከንፈሮቼ ያልተለመደ ፈተፃታ እያሳዩ ተቀምጦ ነበር የሚያሰላስለው ሌላ ነገር ነበረው የዚያ የተገጨው ሰው ንዳይ ከምን ደረሰ። እያለ ራዙምኪን ፈጥኖ ተናገረ ራስኮልኒኮቭ ከእንቅልፉ የነቃ ይመስል ምን። ወደዚህ ስንመጣ ባቤር ውስጥ እንዴት እንደምንዝኘኝና ሁሉንም ነገር አብረን እንዴት እንደምንመክር አወጣና አወርድ ስለነብር በገዞው አልተሰላቸሁምና ደስተኛ ነኝ ዳንያ እንደዚያ ማለት አልነበረብሽም ልጄን ማየቱ ራሱ እኒን ደስተኛ ለማድረግ በቂ ነው ወደ እርሷ ሳይመለከት እጂን ብቻ ጨብጦ እሺ እማዬ የፈለግነውን ያህል ለመነጋገር በቂ ጊዜ ይኖረናልአላት ይሄን ካለ በኋላ ከመቅፅበት ግራ ተጋብቶ ፊቱ ገረጣ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የተቀሰቀሰበት አሰቃቂ ስሜት በፍርሀት እንዲዋጥ አደረገው አሁን የተናገረው ሐሰት አንደሆነ እንደፈለገው ነፃ ሆኖ የመናገር እድል አለማግኘቱ ብቻ ሳይሆን ለማንም ምንም መናገር እንደማይችል በድንገት ተገነበ ይህ የሚያስተክዝ ሀሳብ በፈጠረበት ስሜት በመረታቱ ከሞላ ጎደል ሙሉ በሙሉ ራሱን ዘነጋ ከፎቴው ተነስቶ ማንንም ሳይመለከት ወደበሩ አመራ ራዙምኪን ፈጥኖ ክንዱን ያዘና ምን ማድረግህ ነው። አለ ራሰኮልኒኮቭ በጣም ተገርሞና ግራ ተጋብቶ ሉዚን በፃፈሳቸው ደብዳቤ ሳይ የጋጠ ወጥነት ፀባይ ሰላሳት ወጣት ሴት አናቱና እህቱ ማወቃቸው ብልጭ አለበት የሉዚንን የሐሰት ኦባባል ከማስተባበሉና ልጃገረዷን ለመጀመሪያ ጊዜ ያያት ባለፈው ምሽት መሆኑን ከመግለፁ እርሷው ራሷ ሳይታሰብ ወደክፍሉ ገባች ጥጋጠ ወጥነት ፀባይ ያላት የሣለውን አባባል ጭራሽ ኣለማስተባበሉን አስታሠሰ ይሄ ሁሉ በአእምሮው የተመላለሰው በብዥታና በቅፅበታዊ መልክ ነበር በቅርበት እየተመለከታት ሲሂድ ግን የዚህች የጭምትና የታጋሽ ፍጡር ታጋሽነት አሳዘነው ልጃገረዷ ድፍረቱ ስሳልነበራት ተመልሳ ለመሄድ አንደሞከረች ልቡ በሀዘን ተነካ እንዳትሄድ በአይኑ ምልክት ከሰጣት በኋላ ትመጫለሽ ብዬ ጭራሽ አልጠሰቅሁም ተቀመጪ እባክሽ ሚስስ ማርሜላዶቭ ልካሽ አይደል የመጣሸው ከዚያ ሳይሆን ከዚህ ተቀመጪአላት ከራስኮልኒኮቭ ሶስት ወንበሮች አንዱን በመያዝ ከበሩ አጠገብ ተቀምጦ የነበረው ራዙዜምኪን ሶንያን ለማስገባት ሲል ብድግ አለላት ራስኮልኒኮቭ መጀመሪያ ላይ ዞሲሷሞቭ ተቀምጦበት የነበረውን ፎቴ ነበር ለመቀመጫ የጋበዘው ፎቴው ግን በጣም የተለመደ ስፍራና እንደአልጋም የሚጠቀምበት መሆኑን እንደተገነዘበ እጄን በፍጥነት ወደራዙምኪን ወንበር አመለከተ ራዙምኪን ዞቢሞቭ ከተቀመጠበት ፎቴ ይቀመጥ ዘንድ ከዚህ መቀመጥ ትችላለህ አለው ሶንያ በፍርሀት ተውጣ ተተመጠች እየፈራችና እየቸረች ሁለቱን ሴቶች ተመለከተች ከአነርሱ ጎን ለመቀመጥ እንዴት እንደደፈረች እርሷ ራሷ ለመረዳት አለመቻሏ ግልፅ ነበር እንደተረዳች ግን በፍርሀት ተውጣ ብድግ አለችና እንዲህ ስትል እየሰባበረች ለራስኮልኒኮብቭ ቶተናገረች ቶሎ እሄዳለሁ ይቅርታ ስለረበሽኩዎት ሚስስ ማርሜሳዶቭ የምትልከው ሴላ ሰው ስለሌለ ነው ነ ጥዋት ቀብር ሳይ እንዲገኙላትና ከዚያም መልስ ከእኛ ቤት የተዘጋጀውን ጠበል ፃዲቅ እንዲቀምሱላት ጠርታዎታለች ጥሪዋን አክብረው ከተገኙ ምስጋናዋ የላቀ እንደሚሆን ንገሪ ብላኛለች ስትል ሶንያ በማቅማማት ተናግራ ዝም አለች ራስኮልኒኮቭ ከመኝታው እየተነሳና እርሱም አያቅማማ የሚቻለኝን ሁሉ አደርጋለሁ ሲል ከመለሰ በኋላ እባክሸ ተቀመጪ። በጣም ጥሩ ልጃገረድ እንደሆነች እርግጠኛ ነኝ ሌላው የምታወሪው ሁሉ ፍሬ ከርስኪ ነው ከርሷ አንር ሲታይ ትክክል ነሽ ሚስተር ሉዚን እንደሆነ የሚያስጠላ ከይሲ ሽማገሌ ነው ስትል ዳንያ በአንድ ጊዜ ዝፈለች አናቷም ክው ብላ ስትቀር ውይይቱም በዚያው አበቃ ራስኮልኒኮቭ ራዙምኪንን ወደመስኮቱ እየወሰደ ይሂውልሀ ለእኔ እንድታደርግልኝ የምፈልገ አንድ ነገር ነውአሰወ ሶንያ ከመቀሙጫዋ ተነስታ እንደመሰናበት እያለች ታዲያ እንደሚመጡ ለሚስስ ማርሜላዶቭ ሳረጋግጥላት በማለት ፈጥና ተናገረች ሶንያ ቆይ ትንሽ ምንም ምስጢር ስለሌለን ችግር አልፈጠርሽብንም አሁን ትንሽ ላናግርህ እፈልጋለሁ እያለ ወደራዙምኪን ፊቱን መለሰና የተምታታበት ይመስል ዝም አለ ያን ሰው ማን ነው ስሙ ፖርፊሪን ታውቀዋለህ እንዴ እንዴታ። ታዲያ ጊዜ ለምን ይባክናል። በማለት አጉረፈመረመች በዚያን ወቅት ሆን ብሉ ይከታተላት የነበረ አንድ ሰው መኖሩን ልብ አሳደረገችም ከራስኮልኒኮቭ ቤት ወጥታ ከዋናው በር አጠገብ ከቆመችበት ጊዜ አንስቶ ይከታተላት ነበር ሶስቴም ማለትም ራስኮልኒኮቭ ራዙምኪንና ሶንያ ከእግረኛው መንገድ ላይ ቆመው ቃላት ሲለዋወጡ ነበር ያለፋቸው ከዚሀ እንደደረስኩ ሂስተር ራስኮልኒኮቭ የት ነው የሚኖሩት ብዬ ጠየቅሁ በማለት ሶንያ የተናገረችውን ቀብ እንዳደረገ ባሰበበት ለመግፋት በድንገት እድል አገኘ ሶስቱንም በተለይም ሶንያ ታናግረው የነበረችውን ራስኮልኒኮቭ ፈጠንና ተኮር አድርጎ ተመለከተ ከዚያን በኋላ የመኖሪያ ቤቶቹን ቃኘት አድርጎ በአእምሮው ሳላቸው ይሄን ሁሉ ያደርግ የነበረው ከመቅፅበት ነበር ከእለፋቸው በኋላ የሆነ ሰው የሚጠብቅ ይመስል እየተዝናና ቀስ ብሎ ተጓዘ ሶንያን ይጠብቃት ነበር እንደተጸያዩ በመመልከቱ ሶንያ ወዲያውኑ ወደቤቷ እንደምትሄድ ተዝዘበ ግን የት ነው የምትኖረው። ራስኮልኒኮቭ እንደማስታወስ ብሎ ቆም ካለ በኋሳ መቼ ነበር ከመገደሏ ከሁለት ወይም ከሶስት ቀን በፊት መሆን አለበት ግን የምለውን እንድትረዳኝ በደረሰብኝ በዚያ የመንፈስ መረበሽ የተነሳ ያለኝ በሳንቲም የሚቆጠር አንድ ሩብል የማይሞላ ስለሆነ በአሁኑ ሰአት ያስያዝኩትን ከፍዬ ዕቃ መውሰድ አልችልም እያለ ለአቃዎቹ ልዩ አክብሮት በማሳየት ስልት ፈጥኖ ተናገረ መረበሽበሚለው ቃል ላይ ልዩ አፅንኦት አደረገ አዎ አዎ እምሥበማለት ራዙምኪን በሆነ ምክንያት ለመስማማት ከተጣደፈ በኋላ እንዲህ ሲል ተናገረ በዚያን ጊዜ ተደናግጠህ የነበረው ለዚህ ነውና መንፈስህ ተረብሾ ሳለ ስለተለበትና ሀብል ታወራ ነበር አሁን ሁሉም ነገር ግልፅ ሆነልኝ ወይ አምላኬ። በማለት ፖርፊሪ እንደቀልድ ተናገረ ከውጭ ሆና ለሚታዘብ ሰው ሁኔታው እንዲህ ይመስሳል ራስኮልኒኮቭ የፖርፊሪን እጅ እንደጨበጠ መሳቁን ቀጥላል ለረጅም ጊዜ እንደዚያ መቆየቱ ያለውን ጎጂነት ግን ተገንዝቦ ሳቁን የሚገታበትን ትክክለኛ ወቅት ይጠባበቃል በጠረጴዛው መውደቅና በብርጭቆው መሰበር ጭራሽ ግራ የተጋባው ራዙምኪን በተደበቱ አይኖቹ ስብርባሪዎቹን ገረመመና ተራገመ ብስጭት ብሎና ጀርባውን ሰጥቶ በመቆም ምንም ላያይ ነገር በመስኮት በኩል ተመለከተ ፖርፊሪ ሳቀ በሳቁ ለመቀጠል ፈቃደኛ ቢሆንም ስለሁኔታው ፃብራሪያ እንደሚጠብቅ ግልፅ ነበር በጥግ በኩል ወንበር ይዞ ተቀምጦ የነበረው ዛምያቶቭ እንግዶቹ እንደገቡ ቆሞ ከንፈሮቹ በፈገግታ የተነሳ ተሳቅቀዋል ሁኔታውን ግን በመገረምና አልፎም በጥርጣሬ ራስኮልኒኮቭንም ሀፍረት በተቀላቀለበት እይታ ይቆጣጠራል ራስኮልኒኮቭ ያልጠበቀውን ዛምያቶቭ በማየቴ ተደናግጣል እዚህ ምን እንደሚያደርግ ማወቅ አለብኝ እያለ አሰበ በጣም ያፈረ በመምሰል በጣም አዝናለሁ ሲል ራስኮልኒኮቭ መናገር ጀመረ ፖርፊሪ ጸረ ምንም አይደል አንተን በማግኘቴ በጣም ተደስቻለሁ ወደክፍሉ የገባሽውም ደስ በሜል ሁኔታ ነውካለ በኋላ ወደራዙምኪን እያመለከተ ደህና ነህ እንኳን አይለኝም እንዴ። ፀገሩን በአጭሩ ተስተካክሎ ከኋላው ያበጠ ትልት የክብ ጭንቅላት ባለቤት እንደሆነ ያስታውቃል በክብ ፊቱ ላይ ሾጠጥ ያለ ትንሽ አፍንጫ ይታያል ቢጫ መልኩ ጤናማነት የጎደሰው ቢሆንም የተዋበና ወዳጅነትን የሚጋብዝ ነው ነጭ ቀለም ባለው ርግብግቢት የሸፈኑት አይኖቹ በመጠኑም ቢሆን እያበሩ ጥሩ ሰሜትን ቢየንፀባርቴም ያለማቋረጥ ጥቅሻ የሚያደርጉ ይመስሳሉ አስተያየቱ ለመላው ሰውነቱ የማይመጥን ነው የአሮጊት አርሶአደርን ምስል የግያስታውስ ነው በመጀመሪያ ሲያስተውሉት እልባሊ ቢመስልም ዋዛ አይደለም ፖርፊሪ እንግዳው የሚያወያየው ትንሽ ጉዳይ እንዳለው በሰማ ጊዜ ከፎቴው ላይ እንዲተመጥ ጋበዘውና እርሱም ፈንጠር ብሉ ከዚያው ተቀመጠ አንድ ሰው ምሂናገረው ጉዳይ የተለየ ትኩረት የሚቸረው እገዳልሆነ በገመተ ጊዜ የሚያጋጥመው ህኔታ ራስኮልኒኮሸንም ገጠመው ፖርፊሪ የገዳዩን ምንነት ለመስማት ዓጉቶ ራስኮልኒኮቫን በተመስጦ ሲመለከተው ራስኮልኒኮቭ ወዲያውኑ የሀፍረት ስሜት ወረረው እንዲያም ሆኖ ግን ጉዳዩን በአጭሩ አሳክቶ ተናገረና ፖርፊሪን በርካታ ስሜት ተመለከተው ፖርፊሪም አይኑን ከእርሱ ላይ ለእፍታ ያህል እንኳን አልነቀለም ነበር ያንኑ ጠረጴዛ በመያዝ ከፊት ለፊታቸው ተቀምጦ የነበረው ራዙምኺኪን ሁለቱንም በማፈራረቅ እየተመለከተ ራስኮልኒኮቭ የተናገረውን በጉጉት ያዳምጥ ነበር ቂሳቂል። ራስኮልኒኮቭ በተመሳሳይ ስልት እንዲህ ሲል ቀጠለ ያም ቢሆን ሊያሰጋህ አይገባም አዲስ አስተሳሰብ ይዘው የሂወለዱ ሰዎች ቁጥር በአጠቃላይ ጥቂት ነርዐቡ በተወሰነ ደረጃ አዲስ ሆነ ነገር ለመናገር ብቃት ያሳቸው ሰዎች እንኳን የሚያጋጥሙት አልፎ አልፎ ነው እንደ እውነቱ ከሆነ ቁጥራቸው በጣም ጥቂት ነው የእነዚሀ የተለያዩ ክፍሎችና ንኡስ ክፍሎች ቅደም ተከተል በተፈጥሮ ሕግ መሰረት በጉልህ መለየት አንዳለበት በሚገባ ይታወቃል ያ ሕግ ለገዜው ታዋቂ ኣይደለም ግን ሕልውና እንዳሰውና አንድ ቀን ይፋ እንደሚሆን አምንበታለሁ ሰፊው ሕዝብ የሚኖረው በአንድ የላቀ ጥረት በማናውቀው ምስጢራዊ ሂደት በሆነ የዘር ማዳቀል ተጠቅሞ ከሺህ መካከል ከሞላ ጎደል ነፃ የሆነ አንድ ሰው ወደአለም ለማምጣት ነው ከሞላ ጎደል ከአስር ሺህ ሰዎች መካከል አንዱ ከፍተኛ ነዋነት ይሰማዋል ከመቶ ሺህ ሰዎች መካከል ደግሞ ሊሳው የበለጠ ነዜት ይኖረዋል ከብዙ ሚሊዮኖች መካከል የብሩህ አእምሮ ባለቤት ለመሆን የሚታደለው አንድ ሰው ነው የሰው ልጅ ግርማ የመጨረሻው ደረጃ የሆነው የታላቅ አእምሮ ባለቤት የሚከሰተው በብዙ ሺህ ሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች ከተወለዱና ከሞቱ በኋላ ነው ለማሳጠር ያህል ይሄ ሁሉ የሚከናወንበትን የምርምር መስከ በዝርዝር አሳጠናህም ያም ሆነ ይህ ግን የተወሰነ ሕግ መኖር እንዳለበት አልጠራጠርም። እያለ ደጋግሞ ተናገረ ያየራስኮልኒኮቭ እናትና ዳንያ ለረጅም ሰአት ይጠብቁኦቸው የነበረው ክፍል ወደሚገኝበት አካባቢ እየተቃረቡ ሂዱ ነገሩን ለመጀመሪያ ጊዜ አንስተው በግልፅ በመወያየታቸው ራዙምኪን ተገርሞና ስሜት ውስጥ ገብቶ በየደቂቃው መንገድ ላይ ይቆም ነበር ራስኮልኒኮቭ ችሳ የማለት ቀዝቃዛ ፈጎግታ እያሳየ አዎን አታምንም። ሰውየው አርባ ሜትር ያህል ከተጓዘ በኋላ ዞር ሲል አሁንም በዚያው ስፍራ ቀጥ እንዳለ ይመለከተው ነበር ራስኮልኒኮቭ በደንብ ለማየት ባይችልም ሰውየው አሁንም ቢሆን የጥላቻና የበቀል ፈገግታ የሚነበብበት መሰለው ራስኮልኒኮቭ ጉልበቱን እያላተመና ብርድ ብርድ እያለው ቀስ ብሉ እየተጎተተ ወደቤቱ ሃደ ወደክፍሉ ገባ ባርእጣውን አውልቆ ከጠረጴዛው ላይ አስቀመጠ ለአስር ደቂቃ ያህል ደርቆ ቆመ ከዚያን በኋላ ጭራሽ በመዳከሙ ፎቴው ላይ ተጋደመና የሕመም ስሜች እየተሰማውና እያቃሰተ ኣግሮቹን ዘረጋ ለግማሽ ሰአት ያህል ተዘረረ ስለምንም ነገር አያስብም ነበር የተዘበራረቁና ቅዶም ተከተሳቸውን ያልጠበቁ ሀሳቦች በአእምሮው ተመላለሱ በሕፃንነቱ ያያቸው ወይም ደግሞ በተወሰነ ቦታ በሕይወቱ ለመጀመሪያ ጊዜ የተገናኛቸውና መቼም ያላስታወሳቸው ሰዎች የቤተክርስቲያን ደወል በሆነ መሸታ ቤት ውስጥ ከኣንድ መኮንን አጠገብ የተዘረጋ የከረንቦሳ ሃጫወቻ ጠረጴዛ ከሲጋራ መሸጫ ሱቅ የወጣ የትምባሆ ሽታ ተራ የመሸታ ቤት በጪለማ የተዋጡጤ የጨቀዩ የእንቁላል ስብርባሪ የተዝረከረኩባቸውና ከጀርባ በኩል የተሰሩ ደረጃዎች ከሆነ ቦታ የሚመጣ የቤተክርስቲያን የሰንበት ደወል ድምፅ እነዚህ ሁሉ ነገሮች እንደ አውሎ ንፋስ እየተጠማዘዙ በአእምሮው ተመላለሱ ኣንዳንዶቹ ስሜት ስላሳደሩበች እንዲቆዩለት የቻለውን ሁሉ ያደርጋል አነርሱ ግን ይጠፉበታል በአጠቃላይ ለመግለፅ ያህል በውሰጡ ያለ ኣንድ ትልቅ ክብደት በም ሳይበዛ የተጫነው መሰለው አልፎ አልፎ ጥሩ ስሜት ይሰማው ነበር ከመለሰተኛው ትኩሳሖ አልተላቀቀም ያም ቢሆን የሰጠው ስሜት ከሞላ ጎደል አስደሳች ነበር የራዙምኪንን ድምፅና ፈጣን ይእግር ኮቴ እንደሰማ አይኖቹን ከደነና የተኛ ለማስመሰል ሞከረ ራዙምኪን በሩን ከፈተና ምን ማድረግ አንደሚገባው ለመወሰን ኣቅቶት ለትንሽ ጊዜ ቆመ ከዚያን በኋላ በዝግታ ወደ ከፍሉ ገባና እየተጠነቀቀ ወደፎቴው ተጠጋ አትረብሸው። ብሎ ራስኮልኒኮብ ራሱን ጠየቀ ባለእጁ የአንድ ትልቅ ቤት ዋና በር ዘልቆ ሄደ ራስኮልኒኮቭ ሰውየው ዞር ብሎ ይጠራው እንደሆን ለማወቅ ፈጥኖ ወደበሩ አመራ ሰውየው በሩን ዘልቆ ከቤቱ ደጃፍ እንደደረሰ በድንገት ዞር ብሎ የሚጠራው መሰለው ራስኮልኒኮቭ ወዲያውኑ በሩን አልፎ ቢገባም ባለአጁ ግን ከደጃፉ ላይ አልነበረም ገና የመጀመሪያውን ደረጃ ቢወጣ ነው ብሎ በፍጥነት ተከተለው እንዳሰበው ከሳይ በኩል የተመጠነና ዝግ ያለ የሰው ኮቴ ሰማ ይገርማል። ከዚህ ቀደም የሂያውቀው ደረጃ መስሉሎ ታየው በመጀመሪያው ፎቅ ላይ ባለው መስኮት በኩል የደበዘዘና የረቀቀ የጨረቃ ብርሃን ይገባልፅ ከዚያ በኋላ ወደሁለተኛ ፎቅ አመራ ቀለም ቀቢዎቹ ሲያድሱት የነበረው ያው ቤት ነው ወዲያውኑ ለምን አሳስተዋለውምነ ከእርሱ ቀደም ብሉ ይሄድ የነበረው ሰው የኮቴው ድምፅ ጠፋ መቆም ወይም ከሆነ ቦታ መደበቅ አለበት አሁን ከሶስተኛ ፎቅ ደርሷል ሊከተለው ይሆን። ብሉ አሰበ ከዚህ በፊት ያልነበረ ነው ቀስ ብሎ ጠጋ ሲል ከካባው በስተጀርባ የሆነ ሰው መደበቁን አለተዋለ ካባውን በጥንቃቄ በእጁ ሲያነሳው ወንበር ተመለከተ በወንበሩ ላይ አሮጊቷ ተቀምጣለች ጎበጥ ብሳ ጭንቅላቷን ዉመሙ መ ፒ ስለዘቀዘቀች የተቻለውን ያህል ቢሞክርም ፊቷን ለማየት አልቻለም ግን የተመለከተው እርሷን መሆኑ አላጠራጠረውም ከአጠገቧ ቆመ በፍርህት ተውጣለች ብሎ አሰበ መጥረቢያውን ከሲባነው አላቅቆ በመያዝ ግንባሯ ላይ አሳረፈው ለሁለተኛ ጊዜም ደገማት የሚዝዢመው ግን ከእንጨት የተሰራች ይመስል ነቅነቅ እንኳን አላለችም ሲፈራ ሲቸር ጎንበስ ብሎ ትክ እያለ ይመለከታት ጀመር እርሷ ግን አንገቷን እንደደፋች ነበር ወለሉ ሳይ ተንበረከከና ከታች ሆኖ ፊቷን ቃኘ ካያት በኋላም በፍርሀት ተንዘፈዘፈ አሮጊቷ ቁጭ ብላ ትስቃለች እርሱ እንዳይሰማት የሚቻላትን ሁሉ እያደረገች በደረቅ ሳት ትንፈቀፈኃቃለች ወዲያውኑም የመኝታ ቤቱ በር ገርበብ ብሉ ሰዎች የሚስቁና የሚያንሾካሾኩ መሰለው ከቁጥጥር ውጭ ሆኖ በንዴት ስለጦፈ በሙሉ ሀይሉ ተጠቅዓሞ የአሮጊቷን አናት መቀጥቀተ ጀመረ መጥረቢያውን ባሳረፈባት ቀጥር ግን ከመኝታ ቤቱ የሚሰማው ሳቅና ሹክሹክታ ይጨምራል አሮጊቷ በሳቅ ትንፈቀፈቃለች በሩጫ ወጥቶ ሄደ አካባቢው ግን በሰዎች ተጨናንቋል የየቤቱ በር ተበርግዲል ከደጃፉ ከደረጃው ከታች በኩል በየቦታው ሰዎች ተኮልኩለዋል ከእርሱ ለመደበቅ እየሞከሩ በፀፈጋፉት ሰዎች ስፍራው ተጣቧል ሁሉም እረጭ ብላሏል ልቡ ከዳው እግሩ ከመሬት ጋር የተተከለ ይመስል አልታዘዝለት አለው የሰቆቃ ረሬጩኸኾት ለማሰማት ሞከረና ከእንቅልፉ ነቃ አየሩን ማግ አደረገ ይግረማችሁ ብሎ ግን ህልሙ ቀጠለ የክፍሉ በር ተበርግዶና ከዚህ በፊት አይቶት የማያውቅ ሰው ከደጃፉ ላይ ቆሞ ትክ ብሎ ይመለከተዋል ራስኮልኒኮቭ አይኖቹን እንደመግለጥ ብሉ ወዲያውኑ ከደናቸው በጀርባው ተዘርሮ አይነቃነቅም አስካሁን ድረስ እያለምኩ ነው ወይስ አይደለም። እያለ አሰላሰለ እንደገና አይኖቹን በመጠኑ ገለጥ ሲያደርግ አንግዳው ሰውዬ ከቆመበት ስፍራ ሳይነቃነቅ እሁንም ይመለከተዋል ወዲያውኑ ቀስ ብሎ ወደክፍሉ ገባ በጥንቃቄ በሩን ዘጋና ወደጠረጴዛው አመራፊ አይኑን ከራስኮልኒኮቭ ላይ ሳይነቅል ትንሽ አመነታና ከፎቴው አጠገብ ካለው ወንበርና ድምፁን ሳያሰማ ቀስ ብሎ ተቀመጠ ባርኔጣውን ከወንበሩ አጠገብ ከወለለ ሳይ ኣስቀመጠ እጆቹን ከአገዕጩጩ ስር አድርጎ ምርኩዙን ተደገፈ አስፈላጊ እስከሆነ ድረስ ለሰአታት ያህል ለመጠበቅ ዝግጁ መሆኑ ያስታውቅ ነበር ራስኮልኒኮቭ አጮልቆ በማየት እንዳስተዋለው ሰውየው ወጣት አልነበረም ደልደል ብሎ ሽበታም ሙን ያጎፈረ ነው አስር ደቆቁቃ ነነደ እየመሸ ቢሆንም ብርሃን ይታያል ከፍሉ አረጭ ብሏኋል ከውጭ የሚመጣ ድምፅ እንኳን አይሰማም አንድ ትልቅ ዝንብ ብቻ ከመስኮቱ ጋር እየተላተመ ያላዝናል በመጨረሻ ራስኮልኒኮቭ ሊቋቋመው ስላልቻለ ቀና ብሎ ከፎቴው ላይ ተቀመጠ የምትፈልገውን ንገረኝ አለው ስታስመስል ነው እንጂ እንዳልተኛህ አውት ነበር በማለት ባልተለመደ ሁኔታ ሳቅ እያለ ከመለሰ በኋላ እራሴን እንዳስተዋውቅ ደፈቀድልኝ ስቪድሪጋሉቭ ነኝ አለ ራስኮልኒኮቭ ያልተጠበቀ እንግዳውን በጥንቃቄና በጥርጣሬ እየተመለከተ ይሄ የህልሜ ቅጥያ እንዳልሆነ አርግጠኛ ነኝ ብሉ አሰባ። እሺ ይሁን ማለት ያለብህን ግን በፍጥነት ተናገር ፕሚስቴ ዘመድ ከሆነው ሟሚስተር ሉዚን ጋር ለግማሽ ሰአት አብረኸው ከቆዌ ወይም ደግሞ ስለማንነቱ ከሰማህ ምን አይነት ሰው እንደሆነ ትረዳለህ ብዬ አገምታለህ ለእህትህ የሚሆን ሰው አይደለም እንደ እኔ እምነት ከሆነ እህትህ ለቤተሰቦቿ ስትል ራሷን በከንቱ ልትሰዋ ነው እንደሰማሁት በአንተምበኩል ቢሆን ይሀ ጋብቻ ቢቀር ደስ እንደልሀ ይሰማኛል አሁን ደግሞ በአካል ስሳየህህ ደስታህን አልጠራጠርም በአንተ በኩል በግልፅ ብትናገርም ይቅርታ አድርግልኝና ይህን ማለትህ ግን ብልግና ነው አለ ራስኮልኒኮቭ አንተ የምትጨነቀው ስሰራስህ ጥቅም ብቻ ነው ማለትህ ይመስለኛል አይዞህ ግዴለም ስለራሴ ጥቅም ብቻ የማስብ ቢሆን ኖሮ እንዲህ ግልፅ ሆፒ ባላነጋገርከህ ነበር እስከዚህም ድረስ ቂል አይደለሁም በዚህ ረገድ ስላለኝ የሚገርም ጠባይ እንድታውቅልኝ አፈልጋለሁ ከጥቂት ደቂቃ በፊት ስለእህትህ ያለኝን ፍቅር ለመግለፅ በሞከርኩበት ወቅት አኔ ኣራሴ ሰለባ እንደሆንኩ ነግሬሀለሁ ለእርሷ ካለኝ የፍቅር ስሜት የበለጠ ምንም አይነት ነዝ ስለሌለ እኔ ራሴ እገረማለሁ በእውነት ነው የምልህ የሆነ ስሜት ይወረኛል ለዚህ ምክንያቱ ቦዝነህ ሞራል የለሽ ሕይወት በመኖርህ ነው ትክክል ነሁ ያለስራ የተቀመጥኩ ሞሪል የለሸ ሰው ነኝ በሌሳ በኩል ደግሞ እህትህ ብዙ የሚደነቁ ባህሪዎች ሰሳሷት መማረከ አልቀረም። ከበረንዳው ላይ አንደደረሱ ለዚንን አገኙትሱፅ ልክ ሁለት ሰአት ሲሆን ደርሶ ክፍሉን ይፈልገ ስለነበር ሁሉም ሳይተያዩና ሰሳምታ ሳይለዋወጡ አብረው ገቡ ወጣቶቹ ቀደም ብለው ዘው ሲሉ ሉዚን ካፖርቴን ማውለቅ ስለነበረበት ዘኾ የራስኮልኒኮቭ እናት ከበር ላይ ሆና ልችቀበለው ሰትወጣ ዳንያ ከወንድሟ ጋር ሰላምታ ተለዋወጠች ሚስተር ሉዚን ከመኩራራት ጋር ጎንበሰ ብሉ ለሴቶቹ ሰላምታ ሰጠ ይሁንና ትንሽ ግራ የተጋባና ራሱን ለማረጋጋት ብቂ ጊዜ ያላገኝ ይመስል ነበር በመጠኑም ቢሆን መረበሸ የታየባት የራስኮልኒኮቭ እናት የሻይ ጀበና ከተጣደበት ከክብ ጠረጴዛ ዙሪያ እንዲቀመጡ ወዲያውኑ ጋበዘቻቸው ዳንያና ሌዚን ፊት ለፊት እየተያዩ ተቀመጡ ራስኮልኒኮብና ራዙምኪን ከራስኮልኒኮቭ ኣናት ትይዩ ሆነው ራዙምኪን ከሉዱዚን ጎን ራስኮልኒኮቭ ደግሞ ከእህቱ ጎን እንዲቀመጡ ተደረጉ ለትንሽ ጊዜ ፀጥታ ሰፈነ ሚስተር ሉዚን በሽቶ የሪብ ነጭ መሀረቡን ቀስ ብሎ አወጣና ከብሩ በመነካቱ ሙገለጫ እንደሚጠይቅ በመተማመን ኮራ ብሉ ተናፈጠ ጎና ከመገቢያው ላይ ለሁለቱ ሴቶች የማይረሳ ትምሀርት ለመስጠትና የጥፋታቸውን ክብደት እንዲሽዘቡት ለማድረግ ካፖርቱን ሳያወልቅ ተመልሶ የመሄድ ሀሳብ መጥቶለት ነበር ሀሳቡን ለመተግበር ግን ወኔውን አጣ ከዚሀም በተጨማሪ ሰውዬው የሚያጠራጥር ነገር ስላሚጠሳ ሰለሆነው ሁሉ በቅድሚያ ለማወቅ ፈለቱ ቀጭን ትእዛዙ ያልተፈፀመበትን ምክንያት ለመረዳት ወሰነ ሁሉም በእጄ በደጄ ነውና በእነርሱ ላይ ቅጣት ለመጣል መቼም ቢሆን ያደርበኛል ብሎ አሰበ ጥሩ ጉዞ እንዳደረጋችሁ ተስፋ አለኝ ማዳም በማለት ለራስኮልኒኮቭ እናት መልእክት አስተላለፈ አመሰግናለሁ ሚስተር ሉዚን ይሄን በመስማቴ ደስ ይለኛል ልጅዎም አእንዳልደከማት ተስፋ አደርጋለሁ እኔ ወጣትም ጠንካራም ነዥ በቀሳሱ አልደክምም አናቴን ግን ገዞው አሰልቺ ሳይሆንባት አልቀረምስትል ዳንያ መለሰች ይሄን በመስማቴ አዝናለሁ ምንም ማድረግ ግን አይቻልም እናት ሩሲያ ትልቅ ሀዢ ስለሆነች የባቡር መስመራችን ረጅም ነው ፍላጎቱ ቢኖረኝም በትናንትናው እለት ከባቡር ጣቢያ ተገኝቼ ልቀበዓችሁ ባለመቻሌ አዝናለህ ብዙ ችግር እንዳሳጋጠማችሁ ግን ተሰፋ እደርጋለሁ ። ዳንያም ብትሆፒሂ ከእነርሱ ጋር ስትኖሪ ገባርነት ከመወገዱ ከዛሬ ስድስት አመት በፊት ከጭቆና ብዛት ስለሞተው ፊሊፕ ስለሚባል አሽከራቸው ሳትሰሚ አንዳልቀረሽ እርግጠኛ ነኝ የሰግሁት ነገር ቢኖር ፊሊፕ ራቡን እንደሰቀለ ነው ትክክል ነሽ ራሱን እንዲሰቅል የገፋፋው ግን የእነስቪድሪጋሎቭ ያላቋረጠ ግፍና በደል ነው ስለዚህ ጉዳይ የማወቀው ነገር የለም የሰማሁት ፊሊፕ የሄጨነቅና መፈሳሰፍ የሚቃጣው ነበር የሚል የሚዝርም ወሬ ነው አሽከሮች ሁሉ ንባቡ አናቴ ላይ ወጥቶ አናውጦታል እያሉ ይናገሩ ነበር ራሱን የሰቀለውም ማስተር ስቪድሪጋሉቭ ስለደበደበው ሳይሆን ይተልድበት ስለነበር ነው በዚያ በኖርኩበት ጊዜ አሽከሮቼ ሁሉ ለፈሊፕ ሞት ተጠያቂ ቢያደርጉትም ከእነርሱም ጋር ጥሩ ግንኙነት ከመመስረቱም በሳይ ይወጦዱትም ነበር ስትል ዳንያ በሚያሳምኑ ቃላት መለሰችለት ሰለዚን ከንፈሩን አጣሞ ደረቅ ፈገግታ እያሳየ ልታስተባብይለት እንዳዘነበልሽ መረዳት እችላለሁ ከአለ በኋሳ እንዲህ በማለት ቀጠለ በርግጥ ለመናገር ያህል በጣም ብልህና ከሴቶች ጋር መዳራት የሚችል ነው ሚስቱ በሚያስገርም ሁእኳታ መሞቷም የሣሂጠቀስ አሳዛኝ ምሳሴ ነው አኔ የፈለግሁት ግንኙነቱን ለማደስ ሲል ሊያደርገው ከሜችለው ጥረት አንፃር ለአንቺና ለእናትሸ የበኩሴን ምክር ለማካፈል ነው በግሊ ስመለከተው ይህ ሰው በእዳ ምክንያት በድሠሂ ዘብጥያ እንደሚወርድ እርግጠኛ ነኝ ሜሟስቱ እንደሆነ ለልጆቿ በማሰብ ገንዘብ ልትተውለት እቅዱ አልነበራትም ብትተውለትም እንኳ ለአንድ አመት ያህል የሚያግደረድር እንጂ ጠቀም ያለ ገንዘብ ሊሆን አይችልም ለእኔ በጣም የሚደብር አርእስት ስለሆነ ስላሚስተር ስቪድሪጋሎቭ እንዳናወራ አማፀንህለሁ ስትል ዳንያ ተናገረች ራስኮልኒኮቨ ለመጀመሪያ ጊዜ ቃል በመተንፈስ ከጥቂት ጊዜያት በፊት ሊያነጋግረኝ መጥቶ ነበር አለ ሀሉም በመገረም ተመለከቱት ሚስተር ሉዚን እንኳን ሳይቀር ራስኮልኒኮቭ እንዲሀ ሲል ተናገረከአንድ ሰአት ተኩል በፊት መጣና ከተኛሁበት ሙ መመመ መዴሜዴኽ። ካለ በኋላ ወደ ሉዚገ ጠጋ ብሎ ምንም ሳይተነፍስ እንዲወጣ ጎገረው ለፌን ለጥቲት ሰኮንዶች ያህል ፊቱ ነጥቶና ጥላቻን ተላብሶ ተመለከተውና ዞር ብሎ ወጣ በራስኮልኒኮቭ ላይ የቋጠረው ኣይነት ጥሳቻም በማንም ሰው ልብ ውስጥ አይኖርም ለሁሉም ነገር ተጠያቂው ራስኮልኒኮቭ ሆኖ ታየው የሚዝመው ደግሞ ደረጃውን ቁልቁል ሲወርድ ሁሉም ነገር ያበቃለት አድርጎ መቁጠር እንደማይችልና ሁፄሄታው እንደሚስተካከል ገመተ እስከመጨረሻው ደቂቃ ድረስ በእንዲህ አይነት ሁኔታ ይከሽፍና ይደመደማል ብሉ አልጠበቀም እነዚያ ሁለቱ ምስኪን ሴቶች ከቁጥጥሩ ውጭ ለመሆን እንደሟችሉ ሳያስተውል ይፎልላል ከራስ ወዳድነት በመነጨ ሁኔታ ራቡን በማኩራራቱም ፉለላው ተጠናከረ ሚስተር ሉዚን ከትቢያ ተነስቶ ከዚህ ደረጃ ላይ በመድረሱ ራሱን ክፉኛ ያሞካሻል እውቀቱንና ችሎታውን ሲበዛ ከማጋነኑ የተነሳ ብቻውን በሚሆንበት ገዜ ፊቱን በመስታወት እየተመለከተ ራሱን ያደንቃል ከሁሉም በላይ ግን ጥሮ ግሮም ሆነ በተለያዩ ዘዴዎች ያገበሰበሰውን ገንዘብ ያፈቅራል ለዚህም ምክንያቱ ከእርሱ ከሚባልጡ በሰዎች ጋር ምያስተካክለው ገንዘብ ስሊሆነ ነው በመንደር ወሬ ሳይፈታ ሊያገባት መሠሰኑን ለዳንያ ሲያስተውሳት የተናገረው ሐቁን ነው እንዲያውም በወቅቱ የተፈፀመው ርካሸ ድርጊት አስቆጥቶት ነበር ዳንያን ለጋብቻ በጠየቃት ጊዜም የስቪድሪጋሎቭ ባለቤት ያስተባበሰቸውና የመንደሩ ሰው ሁሉ ውድቅ ያደረገው ወሬ ከንቱ እንደሆነ አምናበት ነበር በወቅቱ ይሄን ሁሉ ያውቅ አንደነበር እርሱ ራሱ አይክድም አሁን ግን ራሱን ከፍ አድርጎ እንደጀግንነት አንዲቆጠርለት ፈለገ ስለሁእታው ለዳንያ ሲገልፅም በምስጢር አምቆት ይኩራራበት የነበረውን ሀሳብ ማውጣቱ ነው ራስኮልኒኮቭን ለማየት በሄደበት እላት ምስጋና የሚዥጎደጎድለትና የሚሞካሸ መስሉት ነበር። ከሁሉም በላይ ደግሞ የዚህ ሁሉ ጣጣ መንስኢ የሆነፀን ባለጊ ወጣት ሣሽመድመድ አለበት ስለራዙምኪን በጥርጣሬ ስሜት አሰላሰለና ወዲያውኑ ከአእምሮው አወባጣፀቡ እንደዚያ አይነት ሰው ከነኑ እንዲቆምለት ኦምላክን ተማፀነ በጣም ያስፈራው ሰው ስቪድሪጋሎቭ ነበር በአጭሩ ለመግለዕ ያህል ጦደፊት የሚታዩ ብዙ ነዝናች ይኖራሉ ዳንያ እናቷን አቅፋ እየሳመች ከማንም ይበልጥ ተወቃሹ እኔው ራሴ ነኘ ገንዘቡ ነበር ያጓባኝ ግን ሮዲ ከፊትህ ይነጥለኝ ነው የምልህ እንዲህ አሰከፊ ሰው ይሆናል ብዬ ጭራሽ አልገመትኩም እንዲህ አይነት ሰው መሆኑን ባውቅ ኖሮ አልሞክረውም ነበር ርዲ ይቅርታ አድርግልኀ አለች የራስኮልነኒኮቭ እናት የሆነውን ሁሉ ያልተገነዘበት ይመስል የምትለው ግሪ ገብቷት አምላክ አወጣን። የቢዝነሱን ጉዳይ በሚመለከት ስለማተሚያው ስለወረቱና ስለቨያጩ በእኔ ጣሉት ከላይ እስከታች ድረስ ያለውን ሁኔታ አውቀዋለሁ በትንሹ እንጀምርና ከትልት ደረጃ ላይ እንደርሳለን አነሰ ቢባል ምንም ሳናጣ በቂ መተዳደሪያ እንደምናገኝ እርግጠኛ ነኝ እያለ ራዙምኪን በስሜት ተናገር የዳንያ አይኖች በርተው ሚስተር ሪዙቻኪን በጣም የወደድኩት ሀሳብ ነው አለችው የራስኮልኒኮቭ እናት ደግሞ እውነት ለመናገር ያህል እኔ የማውቀው ነገር የለም ጥሩ ሀሳብ ሊሆን ዚችልም ይህ ነው ብሉ መናገር ያዳግታል አይደለም አንዴ። አለች ሶንያ ሌሊቱን በቅዙት አለም ስትዘል ስታለቅስ እጆቿን ስታወራጭ ስለፖልያስለሚስስ ማርሜላዶቭ ስለሊሳቬታ ፊቴ እንደበረዶ ነጥቶና አይኖቹ ፈጠው ስላደረገችው የመፅሐፍ ቅዱስ ንባብ ስታልም አሳለፈች በቀኝ በኩል ተቆልፎ የነበረውን በር ኦልፎ የሚከራይ ቤት ስለነበር ሶንያ ክፍሉ እንዳልተያዘ አድርጋ ቆጥራለች ይሁንና ያንን ሁሉ ጨዋታ ሚስተር ስቪድሪጋሎቭ ከዋናው ክፍል በር ሳይ እንደአይጥ አድፍጦ ቆሞ ይሰ ነበር ራስኮልኒኮቭ ወጥቶ እንደሂደም ትንሽ ከኣሰላሰሳለ በኋላ በሶምሶማ አካሂድ ወደ ክናሉ አምርቶ ወንበር አመጣና ወደሶንያ ክፍል ኩሂየዝኘው በር አጠንብ አስቀመጠ የሁለቱ ጩዋታ በጣም አስደሰቶች ነበር ወንበር አምጥቶ ከበሩ አጠገብ ያስቀምጠውም ወደፊት ምናልባትም ነጌ አንድ ሰኦት ሙሉ በእግሩ ቆሞ ከመቸር ከወንበሩ ላይ አረፍ ብሉ በሶንያ ክፍል የኖሂሰሣውን ውይይት ተዝናንቶ ለመኮምኮም ነው በማግስቱ ከረፋዱ ኣምስት ሰአት ላይ ራስኮልሂኮቭ ወደፖሲስ ጣቢያው ምርመራ ክፍል አምርቶ መምጣቱን ለፖርፊሪ እንዲነግሩለት በጠየቃቸው ጊዜ ለአስር ደቂቃ ያህል እንዲጠብቅ መደረጉ አስደነቀው ወዲያውኑ አፈፍ የሚያደርፋት መስሎት ነበር እርሱን የማያስተውሉ ሰዎች ሲወጡና ሲገቡ ከእንግዳ መቀበያው ክፍል ቆሞ ነበር ቢሮ ከሚመስለው ኩግቀጥለው ክፍል ስለ ራስኮልኒኮቨ ማንነት ደንታ ያልነበራቸው ጥቂት ሠራተኞች የፅሀፈት ስራቸውን ተያይዘውታል እርሱ ግን የሚከታተለው የሆነ ፖሊስ ተመድቦበት እንደሆነ ወይም ጥሉ እንዳይሮጥ አልባሌ መስሎ በአይነ ቁራኛ የሚያየው ሰው እንዳለ በመገመት ተጠራጠረ ይሁንና ከንቱ ጥርጣሬ ነበር በራሳቸው የእለት ተእለች ተግባር ላይ ያተኮሩ ሰዎችንና የመሳሰሉ ሊሎች ግለሰቦችን ነበር የተመለከተው ማንም ጉዳዬ ስላላለው እንደፈለገው መዘዋወር ይችላል ትናንት ሳይታሰብ ብቅ ብሎ የጠየቀው ምስጢራዊ ሰው ያ መንፈስ ጎስት አውቆ ሁሱን ነዢ ቢያይ ኖሮ ራስኮልኒኮብ ከመርማሪው ቢሮ እስኪጠራ ድረስ በዝምታ ቆሞ የመጠበቅ እድል እንደማይሰጠው ተገነዘበ እርሱ ራሱ ቃሉን ለመስጠት ተዘጋጅቶ ሳለ እነርሱ እስከ አምስት ሰአት ድረስ ለምን ታገሱት። እለው ለጥቂት ጊዜ ፊቱ ከደስታ ብዛት አበራና የተቋጠረው ግንባሩ ተፈታ ኣይናሣ አናነሱ ፊቱ አባበጠና ከመላው ሰውነቱ ጋር አብር እየሳቀ ራስኮልኒኮቭን በተጥታ ተመለከተው ራስኮልኒኮቭ ራሱን አስገድዶም ቢሆን መሳቅ ጀመረ ፖርፊሪ ራስኮልኒኮቭ መሳቱን እንደተመለከተ ከአንጀቱ ተንፈተፈተና ፊቱ ፍም መሰለ ራስኮልኒኮቭ ግን በጣም ስለበሸቀ የፈለገው ይምጣ በማለት ሳቁን አቁመ ፖርፊሪ ሆን ብሉ በሳቅ ሲንከተከት በግልዕ በግሂታይ የጥላቻ አይን ትክ ብሎ ተመለከተው ይሁንና በሁለቱም ዘንድ ግዴለሽነት ሰፈነና ፖርፊሪ ቢስቅም እንኪን በራስኮልኒኮቭ የአፀፉ እርምጃ የተነሳ ግራ የተጋባ መሰለ ራስኮልኒክቭ ደግሞ ተደም ሲል መርማሪው ግራ አለመጋባቴን አስታውሶ ምናልባትም አርሱ ራሱ ወጥመድ ውስጥ መግባቱን ተገነዘበ ከዚህ ሁሉ ጀርባ የሣሃሃያውቀው አንድ ጉዳይ እንዳለና ሁሉም ነገር ቀደም ብሎ ሰለተወጠነ ሳይታሰብ በሆነ ቀን እንደገለጥ ገመተ ወዲያውኑም በመሠረታዊ ነጥቡ ሳይ በማተኮር ከመቅመጫው ተነስቶ ባርኒጣፀትን ያዘና አንዲህ በማለት ጠበቅ አድርጎ ተናገካረ በትናንትናው አለት ወደአርስሥ መጥቼ ቃሌን እንድሰጥ ፍላጎት እንዳለዎት ገልፀውልኘ ነበር በዚህም መሠረት መጥቻለሁ የጠይቁኘ ነገር ካለ ጠይቀኘ የሜሟጠይቱኝ ነገር ከሊለ ግን ብሄድ ቅር እንደማይሰኙ ተስፋ አደርጋለሁ ቀጠሮ ስላለኝ በጣም አእቸኩላለሁ እንደሚያውቁት ሁሉ መንገድ ላይ አደጋ ደርሶበት አንድ የመንግስት ሠራተኛ ሞቷል ስለዚህ በቀብሩ ስነስርአት ሳይ መገኘት አለብኝ ስለሞተው የመንግስት ሠሪተኛ ማውሳቱ ተገቢ አንዳልሆነ በመገመት በስጨት አለና ይገባዎት እንደሆነ ሁሉም ነገር ሰልችቶኛል ከተሰላቸሁም ቆይቻለሁ ለበሽታ ለመዳረጌም በከፊል ምክንያቱ ይሄው ነው በአጭሩ ለመግለፅ ያህል ቃለመጠይቅ የሣማያደርጉልኝ ከሆነ ልሂድ ቃሌን የሚቀበሉ ከሆነ ደግሞ ሕጉን ተከትለው ሊጠይቁኝ ኦንጂ ሌላ አይነት ዘዴ እንዲጠቀሙ አልፈቅድልዎትም ለጊዜው ግን ብቻችንን ሆነን የምንሠራው ነገር ያለ ስለማይመስለኝ ደህና ሰንብቱ። ሲል ሌቤዚያትኒኮቭ በመገረም ጠየቀ ለሆነ ጉዳይ እፈልጋታለሁ ነገ ወይም ከነገ ወዲያ ስለምሄድ ልነግራት የምፈልገው ጉዳይ አለኝ ይሁንና አንተም መሳተፍ ትችላለህ እንዲያውም ሀሳብህን እንዳውቀው ብትገኘ ጥሩ ነው እኔ የማስበው የተለየ ነገር የለም የምታነጋግራት ጉዳይ ካለሀ እርሷን ነ መጥራቱ አይከብድም እኔ እንደማላደናቅፍህ እርግጠኛ መሆን ትችላለህ ከአምስት ደቂቃ በኋላ ሌቤዚያትኒኮቭ ከሶንያ ጋር ተመልሶ መጣ ሶንያ እንደተለመደው ከመገረምና ከሀፍረት ስሜት ጋር ወደ ክፍሉ ገባች ከልጅነቷ ጀምሮ አዲበ መልክ ስታይ የሚበሣማት የሀፍረት ስሜት እስከዛሬ ድረስ አለቀቃትም በሚስተር ሉዚን እምነት መሠረት እንደ እርሱ አይነት ኩሩ ሰውና እንደ ኣርሏ አይነት ወትና አስደሳች ሴት በሚተዋወቁበት ጊዜ መሆን እንዳለበት ሁሉ ትህትና ባልተለየው ሁኔታ ሳቅ እያለ ተቀበላት ወዲያውኑ ሊያረጋጋት ሞከረና ክእርሱ ፊት ለፈት እንድትቀመጥ ጠየቃት ሶንያ ተቀመጠች ከፍሉን ቃኘች ሊሌቤዚያትኒኮቭንና ከጠረጴዛው ላይ ያለውን ገንዘብ አየችና ከመትቅዕበት አይኖቿን ከሚስተር ሉዚን እንደገና ሳትነቅል ተመለከተችው ሌቤዚያትኒኮቭ ክፍሉን ለቆ ሊወጣ ሲል ጫሟስተር ሉዚን ቦንያ እንደተቀመጠች እንድትቆይ ምልክት አሳያትና ሌቤዚያትኒኮቭን ከበሩ አጠገብ አስቆመው ራስኮልኒኮቭ አለ ወይ መጥቷል ወይ። ሚሜስተር ለዚን በሶንያ የዋህነት ፈገሃፃ ብሉ አንዳትሄድ ከአደረጋት በኋሳ እንቹን የመሰለች ልጅ ለዚህ የማይረባ ጉዳይ ብቻ የማስቸግር ከመሰለሽ አታውቂኝም ማለት ነው ሌላ ሀሳብ በአእምሮዬ ይመሳለሳል ሲል ተናገረ ሶንያ ወዲያውኑ ተቀመጠች ግራጫና ቀስተ ጸመና ተለማት ያላቸውን የገንዘብ ኖቶች ከጠረጴዛው ላይ እንደገና ተመለከተችና ከመቅፅበት አይኖቿን ነቅሳ ሚስተር ሉዚን ላይ አነጣጠረች የሌሳውን ገንዘብ መመልከት ጨዋነት የጎደለው መሆኑ ወዲያውኑ ተሰማት ሚስተር ሉዚን ባግራ እጁ የያዘውን መነፅርና በዚያው እጁ ካለው የመሀል ጣት ላይ ያረፈውን ውብ የወርቅ ቀለበት ቃኘችና አይኖቿን ከእነርሱ ላይ ዞር አድርጋ ወዴት እንደምታይ ቢርሄኔንቃት የሚስተር ሉዚንን ፊት ትክ እያለች ተመለከተች ከጥቂት ዝምታ በኋላ ሉዚን እንዲሀ ሲል ቀጠለ ትናንት ለምስኪኗ ማርሜላዶቭ እግረ መንገዴን ነግሬኦታለሁ መቼም ቀውጢ ሁኔታ ላይ እንደምትገኝ ግልፅ ሆኖልኛል አዎ ቀውጢ ሁኔታ ላይ ነች በማለት ሶንያ ፈጥና ተስማማች ወይም በግልፅ ለማስቀመጥ ያሀል በሽተኛ ነች አዎ ጌታው በግልፅ ለመናገር በሽተኛ ነች እንደዚያ እስከሆነ ድረስ የሚገጥማትን አስከፊ ሁኔታ ግምት ውሰጥ በማስገባት ከሰብአዊነት አንፃር በበኩሌ እገዛ ላደርግላት እፈልጋለሁ በአሁኑ ጊዜ የዚህ ድህነት ያደቀቀው ቤተሰብ እጣ ፈንታ በአንቺ ትከሻ ላይ ነው የወደቀው ብል የተሳሳትኩ አይመስለኝም ሶንያ ሳይታሰብ ብድግ ብላ በትናንትናው እለት የጡረታ አበል ስለምታገኝበት ሁኔታ የነገሯት ነገር አለ ወይ። ሶንያ በጣም ግራ ተጋባችና እንደገና ለሶስተኛ ጊዜ ተቀመጠች እነዚያን ምስኪን ሕፃናት ታቅፋ ያለችበትን ሁኔታ ስለተረዳሁ እስከቻልኩ ድረስ ትንሽ ልረዳት አፈልጋለሁ በእንዲህ አይነቱ ቀውጢ ሁኔታ ውስጥ የወደቁ ሰዎችን ለመርዳት ሲባል አንደሚደረው ሁሉ የእርዳታ ገንዘብ ማሰባሰብ ወይም የሎተሪን ዕጣ የመሰለ ነገር ማዘጋጀት ይቻላል እንቺን ማወያየት የምፈልገው ስለዚህ ጉዳይ ነው ተግባራዊ ማድረግ ደግሞ ይቻል ይሆናል ሶንያ ሚስተር ሉዚንን ትክ ብላ አየተመለከተች አም ጌታው አመሰግንዎታለሁ እግዚአብሔር እንደሚያሳካው እርግጠኛ ነኝ ስትል በማኑተምተም ተናገረች አዎ ይቻላል በኋላ ተገናኝተን እንማከርበታለን ዛሬም ቢሆን ይጀመር ይሆናል ዛሬ ምሽት ላይ አንደገና ስንገናኝ ስለጉዳዩ መክረን መሠረቱን እንጥላለን ከምሽቱ አንድ ሰኣት ወደዚህ መምጣት ትችያለሽ። ሁአታዎች ድባቅ ሊመቷት ቢችሌም ሞራሷን መግደል ማስፈራራትና ቅስሟን መስበር የማይሞከር ነው ከዚህም በተጨማሪ ሶንያ ሟጻስስ ማርሜላዶቭ አእምሮዋን ወሰድ ያደርገዋል ማለቷ ትክክል ነው ቀውሳለች ማለት ባይቻልም ባለፈው አመት ውስጥ ብዙ ነገሮችን መቋቋም ስለነበረባት አአምሮዋ በከፊል ቢጎዳ አያስደንቅም የሕክምና ሳይንስ እንደሚለውም በሳንባ ነቀርሳ የመጨረሻ ደረጃ ላይ የሚገኙ ሰዎች ኣእምሮ የመነካት አዝማሚያ ያሳያል ወይን ጠጅ በብዛትና በአይነት ነበረ ማለቱ ማጋነን ቢሆንም ተራ የሆኑ መጠጦች በበቲ ደረጃ ቀርበዋል ምግብን በተመለከተ ከተለመደው ሩዝ ሌላ ሶስት ወይም አራት አይነት ተዘጋጅቷል ከምግብ በኋላ ለሚኖረው የሻይ ግብዣ የሚያገለግሉ ሁለት ምድጃዎች ተጥደዋል የገቢያ ሸመታውን ያከናወነችው በአንደኛው ጎረቤቷ እየታገዘች ራሷ ሚስስ ማርሜላዶብቭ ነች ይሄ ጎረቤቷ ትናንት ሙሉ ቀንና ዛሬ ማለዳ እስኪያለከልክ ድረስ ደፋ ተና እያለ ከአጠገቧ አልተለየም በመጨረሻ ግን ሰውየውን ራሱን ማየቱ ሰለቻት ከጥቂት ለሰአታት በፊት አንተ ባትኖር ኑሮ ምን እሆን ነበር እያለች ያልካበቸው ይመስል ጭቃ ጅራፏን አወረደችበት በተፈጥሮዋ ደስተኛ ቀልድ አዋቂና በላም ወዳድ ብትሆንም የኑሮ ውጣ ውረድ ስላደቀቃት ትንሺ ነገር ተጓድላ ካየች በንዴት አየጦፈች አርግሣኗን ማውረዱን ትመርጣለች በርጭቆውና ሰሀኑ ባአግባቡ ተደርድረው ገበታው ከተዘጋጀ በኋላ ቤቱን የተከሪየችው ሴት እንደ እርጎ ዝንብ ደፍ ደፍ ማለት መጀመሯ ሜሰስ ማርሜላዶቭን ቅር አሰኛት ሌላው ቅሬታ የፈጠረባት ነገር ደግሞ ጎረቤቶቿ ቀብር ላይ አለመገኘታቸው ነበር ከተብር መልስ በተዘጋጀው ድግስ ላይም ቢሆን አልባሌና መናጢ ድህ የሆኑት ብቻ ቢገኙ ብዙዎቹ ጋባዥ እስኪታክት ድረስ የሚጠጡ ናቸው በሌላ በኩል ግን በእድሣኔሄ ገፋ ያሌና ታዋቂነት ያላቸው ግለሰቦች የተማከሩ ይመስል በዝግጅቱ ላይ ሳይገኙ ቀሩ ለምሳሴ ያህል በትናንትናው ምሽት ስስ ማርሜሳዶቭ በጣም የተከበረ ብሩክ ሰው ነው ህብታምና ታዋቂ ነው የመጀመሪያ ባሷ ጥብት ባደኛ ነው ከአባቷ ቤት የሣይለይና የጡረታ አበል እንድታገኝ እርዳታ ሊያደርግላት ቃል የገባ ሰው ነው እያለች ለሳር ቅጠሉ ስታወራለት የነበረው ስተር ሉዚን ብቅ አላለም እዚህ ሳይ መታወቅ ያለባት ነገር ቢኖር ሚስስ ማርሜላዶቭ ስለ አንድ ሰው ሀብትና ታዋቂነት በምታወራበት ጊዜ የግል ጥቅም ለማግኘት አስባ ሳይሆን ሰውየውን ለማመስገንና ለመካብ ብሳ ከኦንጀቷ የምታደርገው መሆኑ ነው ርካሽ የሆነውን የዚያን የሉዚንን ቃል በመከተል ሌቤዚያትኒኮቭም ድርሽ አላለ የተጠራው ከሜስተር ለዚን ጋር በመዳበሉና ጓደኛው በመሆኑ ስለሆነ ሉዚን የሚሰውን ለመስማት ተገደደ በሟስስ ማርሜላዶቭ ክፍል ውስጥ በተለይ ማርላላዶቭ ሰክሮ ሲገባ ጫጫታው ያውካል እያለች ስሞታ የምታሰማው ነገረኛ አሮጊት ከእነ ቆሞ ቀር ልጂ አልመጣችም ሜስስ ማርሜላዶቭ ስለተባለው ስሞታ የምትሰማው እናንተ እንደሆን የጥፍራቸውን ቆሻቫ አታክለም ለምን የተከበሩትን ተከራዮች ታውካላችሁ። ብሳ ጠየቀች ዶው መሙ ጫሙ ጨጨ መመመ ክትኬኑኬኑእ ሶንያ ሜስተር ሉዚን ባለመገኘቱ አንድታስተላልፍለት የጠየቃትን የይቅርታ መልእክት ለመንገር ተጣደፈች ሁሉም ይሰማ ዘንድ በነሳ ድምዕ ለመናገርና ሆን ብላ ያጠናቀረቻቸውን ምርጥ ቃላት ለመሰንዘር ሞከረች ከእርሷ ጋር ስለቢዝነስ ለመወያየትና ለእርሷ ስለሚደረግላት ነገር ለመምከር ጊዜ ሲያፐገነ አንደሟመጣ አንድትናገር የጠየቃት መሆኑን አበሰረች ይህ አነጋገር ሚስስ ማርሣላዶቭን እንደሚያስደስትና እንደሚያረጋጋት ክብርና ሞገስ እንደሚጨምርሳት ሶንያ አውቃለች ከዚያም ራስኮልኒኮቭን አጅ ነስታና በጨረፍታ ተመልክታ ከአጠገኑ ተቀመጠች ብዙውን ገዜ ግን እርሱን ላለማየትና ላለማነጋገር የምትሞክር ይመስላል ሚስስ ማርሜላዶቭን ለማስደሰት ብሳ ትኩረቷን ሁሉ ወደ አርሷ ብታደርግም በህሳብ የተመሰጠች መስሳ ትታያለች እርሳም ሆነች ስስ ማርሣሚላዶቭ የሀዘን ልብስ ስላልነበሪቸው አለበሰም ሶንያ ቡናማ ቀሚስ ሂስስ ማርሚላዶቭ ደግሞ ጥቁር ሰረዝ ጣል ያለበትን ብቸኛውን የሐር ተሚሷን ለብሳለች ምሦሰተር ሉዚን የይትርታ መልእክት በሚስስ ማርሜላዶቭ ዘንድ የኩራት ሎት አሳደረ ለቤተሰቧ ፍቅር ከአባድም ጋር የቐየ ወዳጅነት ቢኖረውም በሕብረተሰቡ ውስጥ አቢይ ቦታ ያለውና በጣም የተከበረ ሚስተር ሉዚንን የመሰለ ሰው ከእንዲህ አይነት መናኛዎች መካከል ቢገፕን ኖሮ የሚያስገርም ነበር ስትል ለራስኮልኒኮቭ በነላ ድምፅ ተናገረች ተወዳች ሚስተር ራስኮልኒኮብ በእንዲህ አይነቱ ሁኔታ ውስጥ እንኳን ጥሪዬን አክብረህ በመገኘትህ አመሰግናለሁ ቃልህን እንድታከብር ያደረገህ ለምስኪኑ ባሌ ያለህ ታላቅ ወዳጅነት እንደሆነ እርግጠኛ ነኝ ስትል ንግግሯን አዳበረችው ከዚያም እንግዶቿን በድጋሚሂ በኩራት ተመለከተችና አሻግራ የምታየው መስማት የተሳነው ሰው የስጋ ጥብስ በድጋ እንዲወስድና የሊስበን ወይን ጠጅ ተቀድቶለት እንደሆን ጠየቀች ሰውየው ግን ከአጠገቡ ያሉት ለጨዋታ ያሀል እጁን እየያ ቢጨብጡትም የተጠየቀው ምን እንደሆነ ለብዙ ጊዜ አልተረዳምነ አንዲያውም አፉን ከፍቶ ይመለከት ስለነበር ሳትና ሁካታው ቀጠለ እስቲ ይታይህ። ሄስተር ሉዚን ሚስስ ማርሜሳዶቭን ኣልፎ ሶንያ ወጻለችበት ጥግ አመራ ስስ ማርሜላዶቭ በመብረቅ የተመታች ይመስል ከቆመችበት ክው ብላ ተረች ኣስተር ለዚን አባቷን ውለታቢስ እድርጎ ለምን እንደተናገረ ሊገባት አልቻለም የሚስተር ሉዚን ለዛ ቢስ የአንገት በላይ ንገግር ግራ ኣጋባት የሰውየው መገኝት አስገርሞት በክፍሉ ውስጥ ያለው ሁሉ በዝምታ ተዋጠ እንዲህ አይነት ኮስታራ የስራ በው ከተሰበሰቡት መካከል የሚመጥነውን አለማግኘቱ ብቻ ሳይሆን ወደዚያም የመጣው አንድ ከናተኛ ጉዳይ ገቱሞት እንደሆነ ግልፅ ነበር ሜስተር ሌዘን ባያስተውለውም ከሶንያ አጠገብ የቆመው ራስኮልኒኮቭ ስፍራ ለተቀለትና አለፈ ከደቂቃ በኋላ ሂሰተር ሊቤዚያትነኮቭ ከተከፈተው በር ላይ ቆሞ ወደውስጥ ሳይዘልቅ በመገረም ያዳምፕ ገባ ሚስተር ሉዚን ለነበሩት ሰዎች በአጠቃላይ እንዲህ ሲል ተናገረ ልቃ ገብቼ ስላቋረጥኳችሁ አዝናለሁ ይሁንና ጉዳዩ አቢይ ግምት የሚሰጠው ነው እንደእውነቱ ከሆነ ብዙ አድማጭ በማግኘቴ ደስተኛ ነኝ ሚስስ ሊኘሼል የቤቱ ባለቤት እንደመሆንሽ መጠን ለሶንያ የምላትን በፐሞና እንድታዳምጪ ኦጠይቃለሁ ከዚያም የመገረም ፊት ወደሜታይባትና የፍርሀት ስሜት ወደወረራት ሶንያ ዞር ብሎ እንዲህ አላት እግርሸ ከጓደኛዬ ከሚስተር ሌቤዚያትኒኮቭ ክፍል ከመውጣቱ በጠረጴዛዬ ላይ አስቀምጩ የነበረው ። ከዚህ ሁሉ ሰው ሶንያ ሌባ ነች። በሣላት ሌቤዚያትኒኮቭ ጮሽኸ በመጨረሻም ራስኮልኒኮቭ ወደፊት ራመድ ብሎ በመቆም ምክንያቱን ማስረዳት እችላለፀ እስፈላጊ ከሆነም በመሀላ የተደገፈ የምስክርነት ቃል ለመስጠት ዝግጁ ነዣዥ ሲል ረጋ ባለ ድምፅ ተናገረ ከአቋሙ ዝንፍ የማይል መሆኑ ባገህድ ይታይ ስለነበር ሁሉም ነገር ግልጥልጥ አንደሟል እያንዳንዱ ሰው ገመተ በአሁኑ ሰአት ሁኔታውን ቡፃልዕ እረዳለሁ ገና ከመጀመሪያው በነገሩ ላይ ተንኮል እንዳለበት ጠርጥሬአለሁ ለመጠርጠር የበቃሁትም የምገልዕሳችሁና እ የማውቀው ጉዳይ ሰላለ ነው ቋሰተር ሌቤዚያትኒኮቭ ያተረብከው ጠቃ ማስረጃ ደግሞ ሁሉንም ነገር በቀላሉ እንድረዳው አድርጎኛል በማለት ራስኮልኒኮቭ ከተናገረ በኋላ ማብራራቱን ቀጠለ ይህ ሉዚን የተባለ ሰወው በቅርቡ ከአህቴ ጋር ተጫጭቶ ነበር ፒተርስቡርግ ደርሶ ከሁለት ቀናት በፊት ከእኔ ጋር ለመጀመሪያ ጊዜ እንደተገናኘን ግን ጠብ ፈጥረን ቤቴ አባርሬዋለሁ ለዚህም ሁለት ምስክሮች አሉኝ ይህ ሰው ፍፁም ከይሲ ነው ከሁለት ቀናት በፊት ከአንተ ከሚስተር ሌቤዚያትኒኮቭ ጋር መኖሩን አላውቅም ነበር ልክ በተጣላንበት ቀን ከትናንት በስቲያ የሟቹ ሚስተር ማርሜላዶቭ ጓደኛ በመሆኔ ለባለቤቱ ለተብር የሚሆናትን ገገዘብ ስሰጣት አይቶኛል ወዲያውኑም ለአናቴ ማስታውሻ ይፅፍና ገንዘቤን ሁሉ ለሂስስ ማርሜሳዶቭ ሳይሆን ለሶጊያ እንደሰጠሁ ያሳውቃል አገላለፁ ደግሞ የሶንያን ሰም በሚያነድፍና እኔ ከአርሷ ጋር የተለየ ግኘኙነት እንዳለኝ በሚጠቁም መልኩ ነው ይሄን ሁሉ ያደረገው ተቸግረው የላኩልኝን ገንዘብ ለሴት እንደማጠፋ ገልፆ ከእናቴና ከእህቴ ጋር ሊያጣሳኝ ስለፈለጎ ነው በትናንትናው ምሽት የእርሱ አባባል የለየለት ውሸት እንደሆነ ገንዘቡን ለሶንያ ሳይሆን ለቀብር ማስፈቻሂያ ይሆን ዘንድ ለሟስስ ማርሚላዶቭ እንደሰጠሁና ሶንያን ለመጀመሪያ ጊዜ ከትናንት በስቲያ እንዳየኋት እርሱ ራሱ ባለበት ለእናቴና ለእህቴ ነግሬአቸዋለሁ ከዚህም በላይ ሚስተር ሉዚን ሶንያን ቢንቃትም ቅሉ የእርሷን የጥፍር ቆሻሻ እንደማያከል ገልጩላቸዋለሁ ሶንያን ከአህትህ ጎን ታስቀምጣታለህ ወይ። ገዳዩ ማን እንደሆነ መገመት አትችይም ሰል በድንገች ጠየቃትና ከቤተክርስትያን የደወል ሣማ ሳይ ቁልቁል ላሙዘለል የተዘጋጀ ሰው የሚሰማው አይነት ስሜት ተሰማው እኔ እንጃ በማለት ሶንያ በማይሰማ አንደበት ኦንሾካሾከች እስቲ በደንብ ተመልከችኝ ይሄን በሜናገርበች ጊዜ ልቤ ቀደም ቢል በሚያውቀውና በተለመደው የተስፋ መቁረጥ ስሜት ደማ ተመለከታትና ፊቷ ኮሊሳቬታ ፊት መሰለው ወደ እርሷ እየመጣ ሳለ የሲሳቤታ ምስል ቁልጭ ብሉ ታይቶታል በዚያን ሦሽት መጥረቢያውን ይዞ ወደ እርሷ እንደተጠጋ እርሷ ቀስ ብላ እያፈገፈፃችና እጆቿን ዘርግታ እንደሕፃን እየተርበተበተች ሕፃናት የሆነ የሚያስፈሪቸፀው ነገር ሲየያጋጥሣቸው በድንጋጤ ክው ብለው እንደሚደርቁና አየተመለከቱ እጃቸውን ዛርግተው ሲንፈቀፈቁ እንደሚሆኑት አይነት የሆነችው ሀሉ በሀሳቡ መጣ በአሁኑ ሰአት ያን አይነት ስሜት ሶንያን ተሰማት የምታደርገው ጠፍቷት ለተወሰነ ጊዜ ተመለከተችው። እንዴ። ወዲያውኑ ዞር ብሳ ወደበሩ አቀናች ራስኮልኒኮቭ ተነስቶ ሄዶ አስቆማትና ዳንያ ሪዙምኪን በጣም ጥሩ ሰው ነው አላት ዳንያ በመጠኑ አፈረችና ትንሽ ቆየት ብሳ ምን ማለቱ እንደሆን ጠየቀችው ከፍተኛ ስሜትና ፍቅር ያለው ሐቀኛ የሰራ ሰው ነው እስክ ወዲያኛው ደህና ሀፒ ዳንያ ዳንያ ፊቷ ፍም ከመሰለ በኋላ ጦዲያውኑ ደዓሞ ተከፋች ሮዲ ለመጨረሻ ጊቲዜ ነው እንዴ ሰላም የምንባባለው። ሲል ራስኮልኒኮቭ ጠየቀ ሮምን አይነት ተጠራጣሪ ሰው ነህ። ራስኮልኒኮቭ ተነስቶ ሄዶ አስቆማትና ዳንያ ራዙምኪን በጣም ጥሩ ሰው ነው አላት ዳንያ በመጠኑ አፈረችና ትንሽ ቆየት ብሳ ምን ማለቱ እንደሆን ጠየቀችወ ከፍተኛ ስሜትና ፍቅር ያለው ሐቀኛ የስራ ሰው ነው አስከ ወዲያኛው ደሀና ሁፒ ዳንያ ዳንያ ፊቷ ፍም ከመሰለ በኋላ ወዲያውኑ ደግሞ ተከፋች ሮዲ ለመጨረሻ ጊዜ ነው እንዴ ሰላም የምንባባለው። ሲል ራስኮልኒኮቭ ጠየቀ ምን አይነት ተጠራጣሪ ሰው ነህ። ብሎ አሰበ ከመሸታ ቤቱ ወጣና ለመሮጥ ምንም ያህል አልቀረውም ስለእህቴና ስለእናቴ ማሰቡ ያልተጠበቀ ድንጋጤ ቀሰቀሰበት በዚያን ምሽት ነበር በአጥንት ዘልቆ የሚገባ ብርድ ኢያየንዘፈዘፈው በአንድ ጫካ ውስጥ ጎህ ከመቅደዱ በፈት ከአንቅልፉ የነቃው ወዲያውኑ ወደ ቤቱ ጉዞ ቀጠለና ማለዳ ሳይ ደረሰ ከጥቂት ሰአታት እንቅልፍ በኋላ የሰውነቱ የሙቀት መጠን ቀነሰ ከእንቅልፉ የተነሳው ግን አርፍዶ ከቀኑ ስምንት በአት ሲሆን ነበር የሚስስ ማርሜላዶቭ ቀብር የሚፈመበት ዕለት እንደሆነ አስታወሰ ወደዚያ ባለመሄዱም ተደሰተ ናስታስያ ምግብ አመጣችለትና ጥርቅም አድርጎ በሳ ጠጣ አእምሮው ከመታደሱም በላይ ከአለፉት ሶስት ቀናት ጋር ሲነፃፀር እንደዛሬ ተረጋግቶ አያውቅም ቀደም ሷል የነበረበትን ድንጋጤና ሽብር አስታውሶ እስከክመገረም ደረሰ በዚህ ሁኔታ ላይ እንዳለ ነበር በሩ ተከፍቶ ራዙምኪን የገባው ሪዙምኪን ወንበር ስቦ ከራስኮልኒኮቭ ፊት ለፊት ተቀመጠና እየበላህ ነው እንዲህ ከሆነማ እንዳልታመምክ እገምታለሁ አለው መቀየሙን ለመደበቅ አልሞከረም ቅር ቢሰኝም ሳይጣደፍና ሳይጮህ ተናገረ ልዩ ተልአኮ ኣንግቦ አንደመጣ ግልዕ ነበር በእእ በኩል ዝነም ብትገባ ደንታ የለኝም በአሁኑ ሰአት ምንም ነገር ሊገባኝ አልቻለም ከሚል ዴረጃ ላይ ደርሻለሁ የመጣሁት አንተን በጥያቄ ለማፋጠጥ መስሉህ አትስ ጋ ያን የመሰለ ፍላጎት የለኝም አንተ ራስህ ሚስጥሮችህን ዘክዝከህ ልትነግረኝ ብትሞክር አንኳን ቁጭ ብዬ ስላማሳዳምጥህ በከንቱ እንዳትለፋ የመጣሁት አብድ መሆንህን ወይም አላመሆንህን ለሣወቅ ነው አንተን የሚመለከት አንድ አስተሳሰብ አለ አንድም ቀውሰህል አዲያም ለመቀወስ እየተዘጋጀህ ነው በምታሳየው የቂልና በተወሰነ ደረጃም የሚያንገዝነግሽ ባህሪ የተነሳ እንዲሁም ለእናትህና ለእህትህ በቅርቡ ባሳየክው ጠባይ የተነሳ ይሄን አስተሳሰብ ለመተበል አንደተገፋፋሁ በግልፅ እነግርህለሁ ለእነርሱ እንዲህ አይነት ጠባይ ማሳየት ያለበት ጭራቅና ከይሲ የሆነ ወይም ያበደ ሰው ብቻ ነው ስለዚህ እብድ መሆን ኦለብሀ በቅቐርቡ ተገናኝታችኋል። ይሄን ሲል ምን ማለቱ እንደሆነ ለማወቅ አሁኑኑ ሂጄ ሳነጋግረው እፈልጋለሁ ራዙምኪን ኮስተር ብሉና ስሜት ውስጥ ገብቶ የሆነ ነዝ አሰላሰለ ያ ግለሰብ የፖለቲካ ሴረኛ መሆኑ አያጠራጥርም ወሳኝ የሆነ እርምጃ እንደሚወስድም ኣየያጠራጥርም ሴሳ ሊሆን አይችልም ዳንያም ስለዚህ ጉዳይ ታውቃለች ብሎ ኣሰበ እያንዳንዱን ፊደል ረገጥ እያደረገ እህትህ ልትችጠይቅህ መጥታ ነበር አንተም ደግሞ አየር ያስፈልገናል የሚል ሰው ለማነጋገር ጓጉተሀል ያ ደብዳቤ ከዚሁ ጋር ተመሳሳይ ይመስለኛል እያለ ለራሱ እንደሚናገር ሰው አወራ ምን አይነት ደብጫ ነው። ከደመ ንፁህ አድርጎ ይቁጥረኛል እንዴ እያለ ራሱን ጠየቀ እንደዚህ የምናገረው ለምንድነው። ኒኮላይ ምን አይነት ሰው እንደሆነ ማወቅ ትፈልጋለህ። ራስኮልኒኮቭ በመገረም አንተ ማን ነህ። ባለፈው ወር የደረሱበት ክስተቶች ራስኮልኒኮቭን ክፉኛ ስላዳከሙት እንደዚህ አይነት ጥያቄዎች በአእምሮው በተመላለሰሱ ቁጥር ተስፋ በቆረጠ ሁኔታ የሚሰጠው መልስ አላውቀውም እገድለዋለሁ የሚል ነው መንፈሱ ላሽቋል ወዴት አቅጣጫና ከየትኛው ስፍራ እንደሟሄድ ለማሰሳሰል ሰል ከመሀል መንጎድ ላይ ቆመ ከተነሳበት የዝበያ ስፍራ አጠገብ ከሚገኘው አደባባይ አልራቀም ከአደባባዩ በግራ በኩል ያለው ሕንፃ ሁለተኛው ፎቅ ምግብ ቤት ነው የምግብ ቢቱ መስኮቶች ተከፍተዋል የሚተላለፉትን ሰዎች በመስኮቶቹ በኩል በማየት መገመት እንደሚቻለው ምግብ ቤቱ ተጨናንቋል በሙዚቃ መሣሪያዎች የታጀበ ዘፈንና የሴቶች ድምዕ ጎላ ብሎ ይሰማል ወደዚህ አደባባይ ለምን እንደመጣ ተገርሞ ለመመለስ ሲል ስቪድሪጋሉቭ ፒፓ ለገሞ በጥግ በኩል መቀመጡን በአንደኛው መስኮት በኩል በአጋጣሚ ተመለከተ አጋጣሚው ከማስገረም አልፎ አስደነገጠው ስቪድሪጋሎቭ አድፍጦ ተከታተለው ከመታየቱ በፊት ተነስቶ ቦታ ለመለወጥ መሞከሩ ራስኮልኒኮቭን ትዝብት እንዲወስድ አደረገው ወዲያውኑም በኣንድ በኩል በቆረጣ እይታ እያተከታተለው በሌላ በኩል ደግሞ ሌላ ነገር በመመልከት ላይ ያተኮረ በማስመሰል ሰውዬውን እንዳላየ ሆነ ልቡ ክፉኛ ይመታ ገባ በእርግጥም ደግሞ ትክክለኛ ነበር ስቪድሪጋሎቭ ላለመታየት ሞክሮአል ፒፓውን ከአፉ አውጥቶ ብድግ በማለት ራሱን ሊደብቅ ሲል ራስኮልኒኮቭ አይቶ እንደሚከታተለው ተገነዘበ የአሁኑ ሁኔታ ራስኮልኒኮቭ በክፍሉ ውስጥ ተኝቶ እያለ ለመጀመሪያ በተያዩ ቲዜ ከነበረው ጋር ይመሳበሳል እየነሳ የሄደ ምስጢራዊ ፈገገታ በስቪድሪጋሎቭ ፊት ላይ ተነብበበ አንዱ ሲሳውን አይቶ አንደሟሂከታተለው ሁለቴም ተነቃቁና ስቪድሪጋሎቭ ከት ብሉ ሳቀ ከፈለግህ ና እዚህ ነኝ ሲል በመስኮት በኩል ጮኸ ራስኮልኒኮቫቭ ወደምግብ ቤቱ አመራ ነጋዴዎች የመንግሰት ሰራተኞችና ሌሎች ሰዎች ወንድ አዝማሪ እያዝናናቸው ጂይ ኩኮሜሄጠጠብት ሰፊ የምግብ አዳራሽ ጎን ካለች ጠባብ ክፍል ውስጥ ስቪድሪጋሉቭን አገኘው ከሆነ ቦታ የሚወጣ የከረንቦሳ ድምፅ ይሰማል ከስቪድሪጋሎቭ ጠረጴዛ ላይ የተከፈተ የወይን ጠጅ ጠርሙስና የተጋመሰለት ብርጭቆ ጉብ ብለዋል በክፍሉ ውስጥ አነስተኛ የሙዚቃ ሙሣሪያ የያዘህ ልጅ ሰረዝ ያለበት ቀሚስ ለብሳና ባለ ሪበን ባርኔጣ አድርጋ በሙዚቃው እዩታጀበች ባልተገራ ድምጺ የባሕል ዘፈኑን የምታስነካው ጉንጮቿ ፍም የመሰሉ የአስራ ስምንች አመት ልጃገረድ ይታያሉ ራስኮልኒኮቭ ወደክፍሉ እንደገባ ይበቃሻል በማለት ስቪድሪጋሉቭ አዝማሪዋን አቋረጣት አዝማሪዋ ወዲያወኑ መዝፈኑን ተወችና ትህትና በተሳበሰ አኳኋን ቆመች ዘፈኗን ያስነካችውም ይሄው ትህትና ከፊቷ ላይ እየተነበበ ነበር ፈሊፕ ብርጭቆ አምጣ። በማለት ራስኮልኒኮቭ ትክ ብሉ እየተመለከተው ጠየቀ ስቪድሪጋሎሉቭ ደግሞ በአባባሉ የተገረመ ይመስል የማውቀው ነገር የለም ብሉ መለሰ ራስከልኒኮቭ ግንባሩን ቋጠረና እንደሱ ከሆነ ብቻዬን ተውኝ ሲል አጉረመረመ ጥሩ ብቻህን እንተውህሀለን ከጥቂት ደቂቃዎች በፊት ከመንገዱ ላይ ሆቬ በመስኮቱ በኩል ስመለከት ከእኒ ለምን ለመደበቅ እንደሞከርክ ብትነግረኝ ይሻላል ለመጠጣት አዘውትረሀ ወደዚህ የምትመጣ ከሆነና ከአንዴም ሁለቴ ወደዚህ መጥቼ እንድንገናኝ ከጠየቅኸኘ እኔ ሳላይህ ቦታ ለመቀየር ለምን ፈለግህ። እህቴ ዛሬ ማለዳ ደብዳቤ እንደደረሳት አውቃለህ አንተ ደግሞ ስትቄነጠነጥ ነበር ሌላ ሟስት በአጋጣሚ አግኝተህ ሲሆን ይችላል ያ ግን ምንም ማለት አይደለም እኔ ራሴ ለማረጋገጥ እፈልጋለሁ በማለት ራስኮልኒኮቭ ቁርጥ ያለ መልስ ሰጠ ራስኮልኒኮቭ ምን ለማረጋገጥ እንደፈለገ ለይቶ አልተናገረም መቼም ፖሊስ እንድጠራ የምትፈልግ አይመስለኝም ጥራ ማን ይፈራል ለደቲቂታ ያህል እንደገና ተፋጥጣው ቆሙ በመጨረሻ ግን ራስኮልኒኮቭ አእንዳልተበገረ ሲዝዘብ ስቪድሪጋሎቭ ተለውጦ ተለሳለሰ ሮምን አይነት ሰው ነህ። ሶስት ጥይት የሚጎርስ ጊዜው ያለፈበት ሽጉጥ ነበር አንድ ጥይት ስለቀረው መተኮስ ይቻላል ትንሸ አስሳስሎ ሸጉጡን በኪሱ ከተተና ባርኒጣውን ይዞ ከክፍሉ ወጣ ስቪድሪጋሎቭ ያን ምሽት ያሳለፈው ከአንዱ መሽታ ቤት ወደሌላ እየተዘዋወጦረ ነበር ካትያንም በድጋሂ አግኝቷት ተራ የባህል ዘፈን ተጫወተችለት ለካትያ ለባለማሲንቆው ለወንድ አዝማሪዎች ለአስተናጋጆችና እንደኛው ግለሰብ ወደቀኝ ሌላው ደግሞ ወደግራ የተጣመመ አፍንጫ ስሳላቸው ብቻ ተዋውቆ ጓደኛ ላደረጋቸው ሁለት ሠጣት ስቪድሪጋሎቭ መጠጥ ጋበዘ የመዝገብ ቤት ሰሪተኞቹ አፍንጫ አስባረመው እነርቡ ደግሞ የመግቢያ ዋጋ ችሉሳቸው ወደመናፈሻ ስፍራ እንዲወስዳቸው ገፋፉት ይህ መናፈሻ ሶስት አመች የሞላው ረጅም ጥድና ሶስት ትናንሽ ዛፎች ብቻ አሉት ከዚሀ በተጨማሪ አንድ የሻይ አዳራሽና ጥቲት ጠረጴዛና ጦንበሮች ይታዩበታል ደረጃቸው አነስተኛ የሆነ የወንድ አዝማሪዎችና በሆነ ምክንያት ሀዞንተኛ ቢመስልም ሰክሮ የሚኮምክ አንድ ጀርመናዊ የገባውን ሰው ያዝናናሉ ሁለቴ የመዝገብ ቤት ሰራተኞች ከጴሎች መሰሌሉቻቸው ጋር ጠብ አንስተው ግብግብ ጀመሩ ስቪድሪጋሎቭ እንዲሸመሙፃል ተመርጦ ለሩብ ሰአት ያህል ለማስታረቅ ቢሞክርም ጭትጭቀቁ ስለተካረረ ሳይሰምርለት ቀረ ጠቡ የተቀሰቀሰው ከመካከሳቸው አንደኛው የሆነ ነገር ሰርቆ በዚያው ለነበረ አይሁዳዊ ነጋዴ ከሸጠ በኋላ ያገኘውን ገንዘብ ለጓደኖቹ ለማካፈል ፈቃደኛ ባለመሆኑ ነው በመጨረሻም የተሰረቀው እቃ የሻይ አዳራሹ ንብረት የሆነ የሻይ ማንኪያ ሆኖ ተገኘና ሁኔታው ተካረረ ስቪድሪጋሉቭ የማንኪያውን ዋጋ ከፈለና ከመናፈሻ ስፍራው ወጥቶ ሄደ በሻይ አዳራሹ ውስጥ ለይስሙላ ያህል ሻይ ከማዘዙ በስተቀር የቀመሰው ነገር አልነበረም ከምሽቱ አራት ሰአት አካባቢ ሰማዩ በአስፈሪ ደመና ተሸፈነ ነነድጓድ የቀላቀለ ዶፍ ዝናብ መጣል ጆመረ መብረቅ ያለማቋረጥ ወረደ ስቪድሪጋሉቭ በዝናብ ብስብስ ብሉ ከቤቱ እንደደረሰ ክፍሉን ቆለፈና ያለውን ገንዙብ ሁሉ አወጣ ጥቂት ወረቀቶች ቀዳዶ ጣለ ገንዘቡን በኪሱ ካደረገ በኋላ ልብሱን ለመለወጥ ዳዳውና በመስኮቱ አሻግር እያየ የነጎድጓዱንና የዝናቡን ድምፅ ሲሰማ ህሳቤን ለወጠ ባርኔጣውን አንስቶ ክፍሉቹን ሳይቆልፍ እብስ አለ በቀጥታ ወደሶንያ ሲሄድ ከቤት አገኛት ብቻዋን አልነበረችም ኦራት የጎረቤት ሕፃናት ከአጠገቧ አድርጋ ቫይ ትሰጣቸው ነበር ስቪድሪጋሎቭን በኣክብሮት ተቀበለችው በዝናብ የበሰበሰውን ልብሴን አይታ ከመገረም በስተቀር ቃል አልተነፈሰችም ሕፃናቱ ክፉኛ ስለተሸበሩ እየሮጡ ወዲያወኑ ክፍሉን ለቀቁ ስቪድሪጋሉቭሸ ተቀመጠና ሶንያ ከአጠገቡ እንድትቀመጥ ጠየቃት ፈራ ተባ እያለች ልታዳምጠው ተዘጋጆች ወደአሜሪካ ስለምሄድ የዛሬው ግንኙነታችን የመጨረሻ ሲሆን ይችላል የመጣሁት አንዳንድ ነገሮችን ለማስተካከል ነው ዛሬ ያቺን ሴት አግኝተሻት ነበር። ዳንያ ይሄን ለማወቅ መጠየቅም እላስፈለጋት የሀፍረት ስት እስኪሰማት ድረስ ሶንያን ከከፍተኛ ክበሬታ ጋር ተቀረበቻት ሶንያ ደግሞ በአንፃሩ ሌላው ቀርቶ ዳንያን ለማየት እንኳን የማትበቃ አድርጋ ራሷን ስለቆጠረች በባዳንያ አድራጎት አንጀቷ ተንሰፈሰፈ በራስኮልኒኮቭ ክፍል ውሰጥ ለመጀመሪያ ጊዜ በተገናኙ አለት ዳንያ በአክብሮት የሰጠቻት ሰላምታ ውብና ድንቅ ትዝታ ሆኖ መቼም ላይጠፋ በአእምሮዋ ውስጥ ተቀርኋል ዳንያ ራስኮልኒኮቭን ለማየት ያደረባትን ጉጉት መቋቋም ስላቃታት ወንድሟ መጀመሪያ ወደሶንያ ይሄዳል ብላ በመገመት ሶንያ ከክፍሏ ሆና እንድትጠብቀው አደረገች ሶንያ ብቻዋን ስትሆን ራሱን ይገድላል የሚል ስጋት በጣም አሰቃያት አንድ ላይ በነበሩ ጊዜ ግን የየራሳቸውን ምክንያት እየደረደሩ አያደርገውም ብለው ገመቱ ይሁንና ወዲያውኑ እንደተለያዩ ሁለቱም ሰጋት ላይ ወደቁ ራስኮልኒኮብ ያለው ምርጫ ሁለት ነፁው ቦደሳይቤሬየ መጋዝ ወይም ደግሞ ራሱን ማጥፋት በሣለት ስቪድሪጋሎቭ የነገራትን አስታውሳ ህዉኔ ቢስነትና ሞትን መፍራት ብቻ ናቸው ራሱን እንዳይገድል የሚያደርጉት ብላ አሰላሰለች ዞሮ ዞሮ ጀንበሯ እየጠለቀች ሂደች ከመስኮቴ አጠገብ በትካዜ ቆማ ውጭውን በትኩረት ተመለከተች ግን ከፊት ለፈቷ ካለው ኖራ ካልተቀባ ግድግዳ በስተቀር ምንም ነገር አላየቸም በመጨረሻም ይህ የተከፋ ሰው ራሱን ገድሳጳል ኩሚል እምነት ላይ እንደደረሰች ወደክፍሷ ዘልቆ ገባ የደስታ ዕጩኸት ብታሰማም ትክ ብሳ ተመለከተችውና በአንድ ጊዜ ገረጣች ሶንያ መስቀልሽን ፈልጌ ነው የመጣሁት ወደመስቀልኛ መንገድ እንድሄድ አንቺው ራስሽ ከነገርሽኝ በኋላ አህን ጊዜው ሲደርስ ምን ያስፈራሻል። ራስኮልኒኮቭ ወንበሩ ላይ ዘፍ አለ የመገረም ፊት የሚታይበት ከሂመስለው ረዳት የፖሊስ ሹም ላይ ግን አይኑን አልነቀለም ሁለቱም ለጥቂት ጊዜ በዝምታ እየተያዩ ተጠባበቁ ውህውም ምጣ እኔ ሃና በማለት ራስኮልኒኮቭ ጀመረ ውሀ ጠጣ አለው ራስኮልኒኮቭ ውሀ የተሞላውን ብርጭቆው አንስቶ ወደነን በማስቀመጥ እያንዳንዱን ቃል በዝግታ እያፍታታ እንዲህ ሲል ተናገረ እርጊቷን ኦራጣ አበዳሪና እህቷን ሊሳቬታን በመጥረቢያ ፈርክቬሼ የገደልካኳቸውና የዘረፍኳቸው እኔ ነኝ ከድንጋጤው የተነሳ ረዳት የፖሊስ ሹሙ የጩኸት ድምፅ አኦሰማ ሰዎች ከየአቅጣጫው እየሮጡ ተሰባሰበ ራስኮልኒኮቭ አባባሉን ደገመው ፍዋሜው ሰው ዝር ከማይልበት ትልት ወንዝ ዳርቻ ሳይ ከተማ ተቆርቁሯል በከተማው ውስጥ ምሽግ በምሽጌ ውስጥ ደግሞ እስር ቤት አለ በእስር ቤቱ ውስጥ ሁለተኛ ደረጃ እስረኛ የሆነው ራስኮልኒኮቭ ከተቀፈደደ ዘጠኝ ወር ሞላው ወንጀሉ ከተፈፀመ ወደ አስራ ስምንት ጦር ይጠጋዋል የፍርድ ሂደቱ የተካሄደው ያለችግር ነበር እስረኛው ሁኔታዎችን ሳያምታታ ለራሴ በቧጠቅም መንገድ ሳይጠመዝዛቸው ሐቁን ሳያውገረግርና እያንዳንዲን ዝርዝር ነገር ሳይስት ቃሉን በግልፅና በማያሻማ ሁኔታ ሰጠ ግድያውን ለመፈፀም መቼ እንደወሰነና እንዴት እንዳካሄደ ለፍርድ ቤቱ አስረዳ የመያዣ እቃውን ምስጢር በከተገደለችው ሴት እጅ ሳይ የተገኘውንና በሲባነ የተቋጠረውን አነስተኛ የተላገ እንጨት ዘከዘከ።