Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
የቤተ ክርስቲያን መሪዎች መካከል ፒዮስ አምስተኛ የተባለው ፖፕ ነበር። በተለይ በመንፈሳዊና በዓለማዊ ትምህርት በኩል ከፍ ያለ መሻሻል እንዲደረግ በማሰብ ከግል ገንዘቡ እርዳታ በማከል በሮም እንደሚገኘው እንደ ግሪጎርያን ዩኒቨርሲቲ የመሳሰሉ ብዙ ትምህርት ቤቶችን በየሀገሩ ከፍቶ ነበር ። እንዲሁም በ ዓም ለአብያተ ክርስቲያናት ሁሉ በላከው ደብዳቤ አብያተ ክርስቲያናት አባላት ድምርሣ ንዓዓ ከንዓን ከዓ ህ«ዌህህ ነ ህህህህህህ ፎየከጤዉበዐዘቲከዐ«።
የቤተ ክርስቲያን ታሪክ ከሉሌ መልአኩ ልሳታሜ ትንሣሌ ማሳተሚያ ድርጅት አዲስ አበባ ዓም ህህህህህህ ፎየከጤጪዉበዐዘከዐ ክፍል አንድ ቤተ ክርስቲያን በኢየሱስ ክርስቶስ ከተመሠረተችበት ጊዜ ጀምሮ እስከ ትልቁ ቁቄስጠንጢኖስ አእስከ ዓም ዘመነ ሐዋርያት እስከ ሐዋርያው ዮሐንስ ዕረፍት ዓም ከሐዋርያት ቀጥለው የተነ የቤተ ክርስቲያን አባቶች የስደት ዘመኖች ዘመነ ሰማዕታት ዓም ቅድስት ቤተ ክርስቲያን መናፍቃንን በመቃወም ያደረገችው የመንፈስ ተጋድሎ የጥንት ክርስቲያኖች ሥርዓተ እምነት አፈጻጸም በመጀመሪያዎቹ ሦስቱ መቶ ዘመናት የቤተ ክርስቲያን አመ ሠ ኢን ንን ዓደ ተ ንን ንቴ ንን ፊ ዜደ እጸ ክን ቴክ ዜዓ ደ ዜን ሄሄ አ ለክርስትና ትምህርት መስፋፋት የረዱ የክርስትና ድል መንሣትና መስፋፋት በአራተኛውና በአምስተኛው መቶ ዘመን መናፍቃንን ለመቃ ወም የተደረጉ ታላላቅ የዓለም አብያተ ክርስቲያናት ጉባኤዎች ሲኖዶሶቹ በአራተኛውና በአምስተኛው መቶ ዘመን የተነሠት የቤተ ክርስቲያን አባቶች በአራተኛው መቶ ዘመን የነበሩት አምስቱ ሊቃነ ጳጳሳት ፖትርያርኮቹ ህህህህህ ፎመየከጤመዉበዐዘቲከዐ« በኦርየንታል በተዋሕዶ ኦርቶዶክስ በግሪክ ኦርቶዶክስ በካቶሊክና በፕሮቴስታንት አብያተ ክርስቲያናት መካከል ካሉት የሃይማኖትና የሥርዓት ልዩነቶች ጥቂቶቹ ዋና ዋና ዎቹ ሠ ሣሣጀፖሣሣሠሣሣ ብመ ይር ር ክፍል ሁለት የኦርየንታል የተዋሕዶ ኦርቶዶክስ አብያተ ክርስቲያናት ታሪክ ምዕራፍ የእስክንድርያ የግብጽ የኮፕት ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ታሪክ እ ንክክ ክዓ ከ ከህ ን አ ወ ህመ ወወ ምዕራፍ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ታሪክ ምፅራፍ የሶርያ የአንጾኪያ ያዕቆባዊት ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ታሪክ እን ን ተ «ህይ ሓደ ምዕራፍ በደቡብ ሕንድ የሐዋርያው ቶማስ የማላባር የኬራላ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ታሪክ ምዕራፍ የአርመን ጎርጎርዮሳዊት ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ታሪክ ኒፈህህ ፓ ህህህህህህ ፎየከጤመሟበዐዘቲከዐ« ክፍል ሦስት የምሥራቅ የግሪክና የእስላሾኒክ ኦርቶዶክስ አብያተ ክርስቲያናት ታሪክ የምሥራቅ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን አጠቃላይ ታሪክ ይ ን ዓን ተህ ደቀን በ እዜ ወ ከ ምዕራፍ የቀስጥንጥንያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ታሪክ ምዕራፍ የእስክንድርያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ታሪክ ምፅራፍ የአንጾኪያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ታሪክ ምዕራፍ የኢየሩሳሌም ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ታሪክ ምዕራፍ የሩሲያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ታሪክ ምዕራፍ የሩማንያ ኦርቶዶክስ ቤቱ ክርስቲያን ታሪክ ምዕራፍ የሰርቢያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ታሪክ ምዕራፍ ቿ የቡልጋርያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ታሪክ ህህህህህ ፎየከጤመዉበዐዘቲከዐ« ምዕራፍ የግሪክኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ታሪክ ምዕራፍ የቆጵሮስ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ታሪክ ክፍል አራት የምዕራብ የካቶሊክና የፕሮቴስታንት አብያተ ክርስቲያናት ታሪክ ምዕራፍ የካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን ታሪክ ከክር። ምዕራፍ የፕሮቴስታንት አብያተ ክርስቲያናት ታሪክ ክፍል አምስት በኛው መቶ ዘመን የተጀመረው የዓለም አብያተ ክርስቲያናት አንድነት ንቅናቄ ጉባኤ ማኅበር ር ክር የክርስትናን እምነት የሚከተሉ ምእመናን ቱጥር ግምት ጊ ራ ሁህ ህ ህህህህህህ ፎየከጪዉበዐዘቲከዐ« መግቢያ ከዚህ በታች መጽሐፉን ስላዘጋጀሁበት ምክንያትና ስለ ቤተ ክርስቲያን ታሪክ አጠቃላይ መግቢያ መግለጫ እጽፋለሁ ። ሆኖም በመጽሔት እያሳተሙ ማውጣቱ ብዙ ጊዜ ስለሚፈጅ ከኦርየንታል አብያተ ክርስቲያናት ታሪክ ጋር የቤተ ክርስቲያንን በክርስቶስ መመሥ ረት የግሪክ ኦርቶዶክስን የካቶሊክን የፕሮቴስታ ንትንና በሃያኛው መቶ ዘመን የተጀመረውን የዓለም አብያተ ክርስቲያናት አንድነት ንቅናቄ ጉባኤ ማኅበር በአምስት ክፍሎች አዘ ጋጅቼ ሁሉንም የቤተ ክርስቲያን ታሪክ በሚል ርእስ አቅርቤአለሁ ። ሀ ቤተ ክርስቲያን ። ለ የቤተ ክርስቲያን ታሪክ ። እስከ አምስተኛው መቶ ዘመን ድረስ በእምነት አንድ የነበረችዬቱ ቤተ ክርስቲያን በኬልቄዶን ጉባኤ ከተለያየች በኋላ ተለያይተው የሚኖሩትና በሃያኛው መቶ ዘመን የተጀመረው የዓለም ህህህህህህ ፎየከጤዉበዐዘቲከዐ« አብያተ ክርስቲያናት ንቅናቄ ማኅበር ጉባኤ ታሪክ ከሁለት እስከ አምስት ባሉት ክፍሎች ውስጥ ተጽፍል ። እነሱም ኛ የካቶሊክና የግሪክ ኦርቶዶክስ አብያተ ክርስቲያናት ለኢየሱስ ክርስቶስ ሁለት ባሕርያት አሉት ሲሉ የኦርየንታል የተዋሕዶ ኦርቶዶክስ አብያተ ክርስቲያናት በተዋሕዶ አንድ ባሕርይ ነው ይላሉ ። ህህህህህ ፎየከጤጪዉበዐዘቲከዐ« ክፍል ሁለት የኦርየንታል የተዋሕዶ ኦርቶዶክስ አብያተ ክርስቲያናት ታሪክ ምዕራፍ የእስክንድርያ የግብጽ የኮፕት ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ታሪክ በቤተ ክርስቲያን ታሪክ እንደምንመለከተው የግሪክ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን እምነት ተከታይ በሆኑ በቢዛንታይን በቀስጥንጥንያ ነገሥታትና የእስልምና እምነት ተከታይ በሆኑ ቅኝ ገዥዎች ቀንበር ሥር ለብዙ ዘመናት በመማቀቋ ምክንያት የምእመናኖቿ ቀጥር በጣም ተቀንሶና አንሶ የምትገኘው የእስክንድርያ ቤተ ክርስቲያን በ ዓም እስከተደረገችው እስከ ኬልቄዶን ጉባኤ ድረስ ከሌሎች የዓለም አብያተ ክርስቲያናት በይበልጥ ለክርስትና መጠናከርና መስፋፋት ከፍ ያለ አስተዋጽኦ አድርጋለች ። ይህም ቤተ ክርስቲያን በአቡነ ክርስቶዱሎስ ፓትርያርክነት ዘመን በ ዓም የእስክንድርያ መንበረ ፓትርያርክ ወደ ካይሮ እስከተዛወረበት ጊዜ ድረስ የግብጽ ቤተ ክርስቲያን መንበረ ፓትርያርክ ሆኖ ኖሯል ። ይህ ዓይነቱ የእስክንድርያ ቤተ ክርስቲያን መሪዎች የፈጸሙት የተሳካ የመሪነት ተግባርና በመንፈሳዊ ትምህርትም የእስክንድርያ መንፈሳዊ ትምህርት ቤት ለዓለም አብያተ ክርስቲያናት ካህናት ያበረከተ ችው ታላቅ አስተዋጽኦ የግሪክ ኦርቶዶክስንና የካቶሊክን አብያተ ክርስቲያናት መሪዎች ስላላስደሰተ ስላስቀና በአራተኛው የኬልቄዶን ጉባኤ ከቢዛንታይን ንጉሥ ከመርቅያን ጋር በመመሳጠር የሁለቱ አብያተ ክርስቲያናት መሪዎች በመንግስት ድጋፍ በእስክንድርያው ፓትርያርክ በቅዱስ ዲዮስቆሮስ ላይ በግፍ ተነሥተው አሠቃይተው ገደሉት። በሌላው ወገን ደግሞ የኬልቄዶን ጉባኤ እምነት ነክ ከሆኑ ጉዳዮች ባሻገር ፖለቲካ ነክ ለሆኑ ጥቅሞችም ማስከበሪያ ሆን ተብሎ የታቀደ ስለነበር በኒቅያ ጉባኤ በስድስተኛው አንቀጽ የአብያተ ክርስቲያናቱ መሪዎች የማዕርግ ተራ የሮም የእስክንድርያ የአንጾኪያ የኢየሩሳሌም የኤፌሶን የነበረው በግሪክ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን መሪዎችና በንጉሠ በመርቅያን ተጽእኖ ተሽሮ በኬልቄዶን ጉባኤ ጸድቆ በወጣው በሃያ ስምንተኛው ሕግ ላይ መናገሻ ከተማ ለሆነችው ለፉሩስጥንጥንያ ለአዲሲቱ ሮም ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ የአንደኛነቱን ማዕርግ በመስጠት ከካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን ፖፕ ጋር አስተካክሎታል። እንዲሁም አዲስ አበባ ውስጥ እንደ ኢትዮጵያ አፄቄጣጠር በ ዓም በተደረገው የኦርየንታል ኦርቶዶክስ አብያተ ክርስቲያናት ጉባኤ ላይ የእስክንድርያ ቤተ ክርስቲያን ተካፍላለች ። ህህህህህህ ፎየከጤዉበዐዘቲከዐ« ምዕራፍ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ታሪክ የክርስትና ዜናና እምነት ወደ ኢትዮጵያ መግባት ። ኣ ህህህህህህ ፎየከጤዉበዐዘቲከዐ« ምዕራፍ የሶርያ የአንጾኪያ ያዕቆባዊት ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ታሪክ በመጀመሪያው ክፍለ ዘመን በቅዱስ ጴጥሮስ ቀጥሎም በነቅዱስ አግናጥዮስ የተመሠረተችው የሶርያ ቤተ ክርስቲያን የኬልቄዶንን የሁለት ባሕርይ ውሳኔ የተቃወመው የአንጾኪያው መንበረ ፓትርያርክ ተከታይ ናት ። አንዳንድ ታሪክ ጸሐፊዎች ይህችን ቤተ ክርስቲያን ከንስጥሮሳው ያን ቤተ ክርስቲያን ለመለየት የንስጥሮስን የምሥራቅ ሶርያ ቤተ ክርስቲያን ሲሉ ይህችን የተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ደግሞ የምዕራብ ሶርያ ቤተ ክርስቲያን ይሏታል ። የሕንድ ቤተ ክርስቲያን በኛው መቶ ዘመን ፋርስ ግዛት ውስጥ በነበረች የሶርያ ቤተ ክርስቲያን ተጽእኖ በኛው መቶ ዘመን ሕንድን በቅኝ ግዛት በያዚት የካቶሊክን እምነት አራማጅ በነበሩት በፖርቱጋ ጆዎች ኋላም በዳቾች ተጽእኖ ከዚያም በኋላ የእንግሊዝን መንግሥት ሮጋፍ ባገኘችው በሶርያ ቤተ ክርስቲያን ተጽእኖ ምክንያት አብዛኛውን ጊሂጄ ራሷን በራሷ የመምራት መብትን ተገፋ ከቂየች በኋላ በ ዓም ህህ» ፎየከጤዉበዐዘቲከዐ« በሶርያ ቤተ ክርስቲያን ሥር ከመተዳደር ነጻ ወጥታ ጥንት የነበራትን የኦቶኖሞስ ራስን በራስ የማስተዳደር ሥልጣን እንደገና ያደሰች ያቋቋመች መሆኗን ገለጸች ። የግሪክና የካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን ታሪክ ጸሐፊዎች አቡነ ጎርጎር ዮስ ከሣቲ ብርሃን ብ ዓምከቂሣርያው ጳጳስ ማዕርገ ጵጵስና ከተቀበለበት ጊዜ ጀምሮ የአርመን ቤተ ክርስቲያን በቂሣርያ ቤተ ክርስቲያን ሥር ቁይታ በ ዓም ነጻ ወጥታ ራሷን በመቻል ትተዳደር ጀመር በማለት የሚተርኩትን የአርመን ቤተ ክርስቲያን መሪዎች አይቀበሉትም ። ቀደም ሲል በእስክንድርያና በሶርያ እብያተ ክርስቲያናት ታሪክ እንደተመለከትነው የግሪክ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያንና የቢዛንታይን ነገሥታት በሥራቸው ይተዳደሩ የነበሩትን የተዋሕዶ እምነት ተከታዮች በበስተጀርባው ክርስቶስ ሁለት ባሕርያት አሉት የሚለውን የኬልቄ ዶን ጉባኤ ኑፋቄ ባዘለው ክርስቶስ አንድ ፈቃድ አለው በሚለው ሄኖቲኮን በተባለው የዕርቅ ሰነድ መሠረት የአርመን ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን ወደ ግሪክ ኦርቶዶክስ እምነት ለመመለስ ሞክረው ሳይሳካላ ቸው ቀረ ። ሆኖም የአርመን አጐራባች በሆነችው በጆርጅያ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ በእቡነ ኩሪኦን አማካይነት የጆርጅያ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በሰባተኛው መቶ ዘመን መጀመሪያ ላይ ወደ ግሪክ ህህህህህህ ፎየከጤዉበዐዘቲከዐ« ኦርቶዶክስ እምነት ተመልሳለች ። ከዚያን ጊዜ ጀምሮ የካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን መሪ የፖቹ መንበር ሮም ውስጥ ሲሆን የግሪክ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች መሪ መንበረ ፓትርያርክ ደግሞ ቀስጥንጥንያ ውስጥ ሆነ። ስለዚህ አንድ ሆኖ የፄየው መንግሥት የምሥራቅና የምዕራብ መንግሥታት በመባል ሁለት ህህህህህህ ፎየከጤዉበዐዘቲከዐ« ላይ ስለተከፈለ የሁለቱም ክፍል አብያተ ክርስቲያናት መሪዎችና ነገሥታት የየራሳቸውን ቤተ ክርስቲያን መሪ ክብር ማዕርግ ይደግፉ ጀመር ። በተጨማሪም በኬልቄዶን ጉባኤ በኛው አንቀጽ የሩስጥንጥንያውን ፓትርያርክ ከሮሙ ፖፕ ጋር በማዕርግ በማስተካከል የተወሰነውን በመጣስ በ ዓም በካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን በመጀመሪያው የቫቲካን ጉባኤ በተወሰነው መሠረት የሮሙ ፖፕ አብያተ ክርስቲያናት ሁሉ የበላይ ነኝ ሲል የቱስስጥንጥንያ ቤተ ክርስቲያን መሪዎች የሁለቱ አብያተ ክርስቲያናት ክብር እኩል ነው በማለታቸው ስለጸኑ በመካከላቸው የማይታረቅ ቅራኔ ተፈጥሮ ንትርክ ተጀመረ ። እንዲሁም እላይ እንደተመለከትነው የካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን መንፈስ ቅዱስ ከአብ ብቻ ሳይሆን ከወልድም ተገኘ የሚለውን ኑፋቄ ቀደም ብላ ለአርባ ዓመታት ያህል ስታስተምር የግሪክ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ጆሮ ዳባ ልበስ በማልት ምንም ዓይነትተቃውሞ ሳታቀርብ ቄይታ በኛው መቶ ዘመን የማዕርጉ ንትርክ ሲፋፋም የካቶሊክን ቤተ ክርስቲያን ለመቃወም በማቀድ እንደ ዋና ምክንያት አድርጋ አቀረበች ። ቀደም ሲል በእስክንድርያ ቤተ ክርስቲያን ታሪክ እንደተመለከት ነው ከኬልቄዶን ጉባኤ በኋላ ይህች ቤተ ክርስቲያንም በመለካውያንና በተዋሕዶ እምነት ተከታዮች ለሁለት ስለተከፈለች ከግሪክ ኦርቶዶክስ ከመለካውያን መንበረ ፓትርያርክ በተጨማሪ የተዋሕዶን እምነት የሚከተሉት የሶርያ ኦርቶዶክስ ያፅቆባዊት ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መንበረ ፓትርያርክም የሚገኘው ሶርያ ደማስቆ ውስጥ ነው። ከዚያን ጊዜ ጀምሮ የሩሲያ ቤተ ክርስቲያን እስከ ዓም ድረስ ህህህህህህ ፎየከጤዉበዐዘቲከዐ« ጠ በቀሩስጥንጥንያ መንበረ ፓትርያርክ ሥር ስትተዳደር ቄየች። የዓለምን አብያት ክርስቲያናት እንደገና አንድ ለማድረግ ታስቦ ፍሎሬንስ ውስጥ ከ በተደረገው ጉባኡ ላይ ከተካፈሉት የግሪክ ኦርቶዶክስ አብያተ ክርስቲያናት መልእክተኞች እንደ ኤፌሶኑ ጳጳስ ህህህህህህ ፎየከጤዉበዐዘቲከዐ« አንዶ አዙነ ማርቆስ የመሳሰሉት ጥቂት ጳጳሳት የጉባኤው ውሳኔ የካቶሊክን ቤተ ክርስቲያን ዓላማ የሚያንጸባርቅ ነው በማለት ወዲያው ሲቃወሙት የግሪክ ተወላጅ የነበረው የሩሲያ ቤተ ክርስቲያን ሊቀጳጳስ ኢሲዶር ውሳኔውን በመቀበሉና ወደ ሩሲያም ተመልሶ በይፋ ማስተጋ ባት ስለጀመረ የሩሲያ ካህናትና ታላቁ ዱክ ባስልዮስ የተባለው የሀገሪቱ ገዥ ውሳኔውን ውድቅ በማድረግ አቡነ ኢሲዶርን ከመንበረ ጵጵስናው አውርደው በ ዓም ዮናስን የሩሲያ ቤተ ክርስቲያን ሊቀ ጳጳስ አድርገው ሾሙ ። የኮርያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ግን የምትተዳደረው ሰሜን አሜሪካ ባለችው የሩሲያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ሥር ነው ። ለእነዚህ ከትውልድ ሀገሮቻቸው ውጭ ለሚኖሩ ኦርቶዶክሳውያን ምእመናን የሚያገለግሉ ካህናት የሚያሰለጥኑባቸው ሴሚናሪዎች ሰሜን ኣለባለላለወየከዐፀከቲከዐ አሜሪካና ፈረንሳይ ውስጥ አሏቸው « መንፈሳዊ ነክ መጽሔቶችንና መጻሕፍትን በእንግሊዝኛና በተለያዩ ቋንቋዎች እያተሙ ያወጣሉ ባጠቃላይ እላይ እንደተመለከትነው በተለያዩ ሀገሮች የሚገኙ የኦርቶዶክስ አብያተ ክርስቲያናት የሚተዳደሩት እንደ ካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን በአንድ ማዕከል ሥር ሳይሆን ብዙዎቹ ራሳቸውን በራሳቸው ያስተዳድራሉ ሆኖም በእምነት በሃይማኖት አንድ በመሆናቸው በዜግነት በዘር በቋንቋ ወዘተ ልዩነት ምክንያት ሳይለያዩ የኣንዲት ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ልጆች ተከታዮች አንድ ቤተሰብ መሆናቸ ውን በዘመናት ሁሉ በተግባር እየገለጹ ነው « ህህ» ፎየከጤመዉበዐዘቲከዐ« ይን ክፍል አራት የምዕራብ የካቶሊክና የፕሮቴስታንት አብያተ ክርስቲያናት ታሪክ በዚህ ክፍል የካቶሊክንና የፕሮቴስታንትን አብያተ ክርስቲያናት ታሪክ በሁለት ምዕራፍ ከፍለን በአጭሩ እንመለከታለን ። ከዚያን ጊዜ ጀምሮ የካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን ጴጥሮስ የሮም ቤተ ክርስቲያን መሥራችና የመጀመሪያው ጳጳስ ፖፕ መሆኑን ታስተምራ ለች ። ህህህህህህ ፎየከጤዉበዐዘቲከዐ« በ ዓም በተደረገችው የኬልቄዶን ጉባኤ ውሳኔ መሠረት የልዮንን ትምህርት የሚከተሉ የካቶሊክና የግሪክ ኦርቶዶክስ አብያተ ክርስቲያናት ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ሁለት ባሕርያት አሉት ሲሉ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አብያተ ክርስቲያናት መሪና አባት ቅዱስ ዲዮስቆ ሮስ ለኢየሱስ ክርስቶስ አንድ ባሕርይ አለው በማለቱ አንድ የነበረችቱ ቤተ ክርስቲያን ተወጋግዛ ሁለት ላይ ተከፈለች ። እንዲሁም በኬልቄዶን ጉባኤ በኛው አንቀጽ የመናገሻ ከተማዋ የቀስጥንጥንያ ፓትርያርክና የሮሙ ፖፕ በክብር እኩል ናቸው የሚለውን ድንጋጌ የግሪክ ኦርቶዶክስ አብያተ ክርስቲያናት ተቀብለው በተግባር ላይ ሲያውሉት የካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን አልተቀበለችውም ። ህህህህህህ ፎየከጤዉበዐዘቲከዐ« ሰ ከፕሮቴስታንቶች መለየት በኋላ የካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን የወንጌል መልእክተኞቿን ሚስዮኖቿን በተለያዩ የዓለም ክፍሎች በማሠማራት በመላክ እምነቷን ያስፋፋችበት ዘመን የክርስትና መሥራች ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሐዋርያት ዓለምን ዞረው ወንጌልን እንዲሰብኩ ባዘዘው መሠረት ማቴ ሉቃ ዮሐ የሐዋ ቤተ ክርስቲያን የወንጌልን ትምህርት በየጊዜው ለዓለም ሕዝቦች አዳርሳለች ። በኛው መቶ ዘመን አውሮጳ ውስጥ የካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን ተከታይ ከነበረው ሕዝብ መካከል ከፊሉ ተለይቶ የፕሮቴስታንትን አብያተ ክርስቲያናት ሲመሠርት የካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን ተከታዮች በደቡብ አውሮጳ ውስጥ በኢጣልያ በእስጳኝ በፖርቱጋል ወዘተ የነበሩ በእምነታቸው ጸንተው ቀሩ ። ይህ ንቅናቄ በኛው መቶ ዘመን ብዙ የጀርመን ጳጳሳት ፖኙ በመላ የካቶሊክ አብያተ ክርስቲያናት ላይ ያለውን ፍጹም የሆነ ሥልጣን በመቃወም የአጠቃላይ የቤተ ክርስቲያን ጉባኤ ሥልጣን ከፖ በላይ መሆኑን አረጋገጠ ። ከቤተ ክርስቲያኒቱም መሪዎች አብዛኞቹ ውርሱን በጥብቅ መቃወማ ቸው መንግሥቱን ስላስቆጣው በ ዓም ገዳማት እንዲዘጉ ቤተ ክርስቲያኒቱም ከሮም ቤተ ክርስቲያን ጋር ያላትን የአስተዳደር ግንኙነት አቋርጣ በመንግሥቱ ሥር እንድትተዳደር ከፈረንሳይ ቤተ ክርስቲያን ወደ ሮም የሚላከው ገንዘብ እንዲቋረጥ ቀሳውስትና ጳጳሳትም ያለፖኙ ጣልቃ ገብነት ፈቃድ በመንግሥቱ ባለሥልጣኖችና በምእመናን ህህህህህህ ፎየከጤዉበዐዘቲከዐ« እየተመረጡ በመሾም ቤተ ክርስቲያንን እንዲያገለግሉ ባጠቃላይ ቤተ ክርስቲያን በማገልገል ላይ ያሉ ካህናት ለአብዮታዊው መንግሥት ቃለ መሐላ እንዲያደርጉ ታዘዙ ። ይህች ቤተ ክርስቲያን እንደ ግሪክ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን በመጀመሪያዎቹ ሰባቱ ጠቅላላ የአብያተ ክርስቲያናት ጉባኤዎች የተወሰ ኑትንና በ ዓም የግሪክ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ከካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን ከመለየቷ በፊት የተወሰኑትን የሃይማኖት ትምህርቶች ትቀበላ ለች ። እንዲሁም የዚች ቤተ ክርስቲያን መሪዎች የእንግሊዝን ቤተ ክርስቲያን ማዕርገ ክህነት ሕጋዊነት በ ዓም ተቀብለው ከቄዩ በኋላ በ ዓም ቦን ውስጥ በተደረገው ስምምነት መሠረት ከእንግሊዝ ቤተ ክርስቲያን ጋር በእም ነት ሙሉ ግንኙነት አድርገዋል ። የካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን በሃያኛው መቶ ዘመን በፕሮቴስታንት በግሪክ ኦርቶዶክስና በኦርየንታል አብያተ ክርስቲያናት ከተጀመረው ከዓለም አብያተ ክርስቲያናት ንቅናቄ ጉባኤ ማኅበር ጋር በሙሉ አባልነት ሳይሆን በአንዳንድ መስኮች ተባብራ እንድትሠራ በዚሁ በሁለተኛው በቫቲካን ጉባኤ ተፈቅዷል ። እንዲሁም የካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን የዓለም አብያተ ክርስቲያናት ጉባኤ አባላት ከሆኑ አብያተ ክርስቲያናት መሪዎች ወኪሎች ጋር በውይይት የሚያቀራርብ ጽቤት መሥርታ በየጊዜው በክርስቲያኖች መካከል ሊኖር ስለሚገባው መቀራረብና አንድ መሆን ውይይት ታደርጋ ለች ። ምዕራፍ የፕሮቴስታንት አብያተ ክርስቲያናት ታሪክ ሀ በአስተዳደርና በእምነት በዶግማ በዶክትሪን ነክ ትምህርቶች ባለመስማማት ምክንያት በኛው መቶ ዘመን ከካቶሊክ ቦተ ክርስቲያን ለተለዩት ፕሮቴስታን ህህህህህህ ፎየከጤጪዉበዐዘቲከዐዐ« የች መንገድ ጠራጊዎች የነበሩት የቤተ ክርስቲያኒቱ አባላት እነ ማርቲን ሉተር የካቶሊክን ቤተ ክርስቲያን አስተዳደር የኃጢአት ማስተስረያ ጽሑፍና አንዳንድ እምነት ነክ ትምህርቶችን በመቃወም ታላቅ ለውጥ ለማድረግ ከመነሣታቸው ቀደም ብሎ የቤተ ክርስቲያኒቱ አባላት የነበሩ ቅጥ ያጣው የቤተ ክርስቲያኒቱ አስተዳደርና አንዳንዶቹ የእምነት ትምህርቶች ይታረሙ በማለት የተቃውሞ እንቅስ ቃሴ አድርገው ነበር ። የምርምራቸውም ውጤት አብዛኛውን ከመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ውጭ የሆነውን የካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን መሠረተ ህህህህህህ ፎየከጤዉበዐዘቲከዐ« ሃይማኖት ዶግማ እያቃለሉ እንዲሄዱ ስለገፋፋቸው የካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን እምነት መሠረት ወደ መናጋቱ ተቃረበ ። ሐ በኛው መቶ ዘመን በማርቲን ሉተር መሪነት ጀርመን ውስጥ የተካሄደው የቤተ ክርስቲያን አስተዳደርና የመሠረተ ሃይማኖት ለውጥ ቀደም ሲል የተመለከትናቸው የካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን አባላት ቤተ ክርስቲያኒቱ በወቅቱ ተገቢ የሆኑ ለውጦችን እንድታደርግ ቢጥሩ ሰሚ አጥተው ሲኖሩ በሉተር በዝዊንግል በካልቪን ወዘተ ቆራጥ መሪነት ፕሮቴስታንቶች ከካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን ተለይተው የየራሳቸ ውን አብያተ ክርስቲያናትና አስተዳደር መሠረቱ ። የእምነት መሠረት መጽሐፍ ቅዱስ ብቻ መሆኑን በመግለጽ ባጠቃላይ የካቶሊክን ቤተ ክርስቲያን መሠረተ ሃይማኖት በመቃወም በሚያስተምርበት ወቅት የዙሪክ ከተማ ምክር ቤት አስተዳዳሪዎችና ምእመናን በትምህርቱ በመርካት በ ዓም ከካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን ነጻ የሆነች የሪፎርምድ የታደሰች ቤተ ክርስቲያን አቋቋሙ ። ስለዚህ እስከ ዛሬ ድረስ በእንግሊዝ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ የካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን የአምልኮ ሥርዓትና እምነት ከሞላ ጐደል በከፊል ይፈጸማል ። ህህህህህህ ፎየከጤዉበዐዘቲከዐ« ሽ ኤ የይ ዳ ክፍል አምስት በኛው መቶ ዘመን የተጀመረው የዓለም አብያተ ክርስቲያናት አንድነት ንቅናቄ ጉባኤ ማኅበር ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ቀጥሎም ሐዋርያው ጳውሎስ ስለ ክርስቲያኖች አንድነት ቢያስተምሩም ቅሉ በክርስቲያኖች መካከል በየጊዜው መለያየት ተፈጠረ። እነሱም ኛ በ ዓም ኬልቄዶን በተደረገው ጉባኤ የእስክንድርያው ፓትርያርክ ቅዱስ ዲዮስቆሮስ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሁለት ባሕርያት አሉት የሚለውን የሮሙን ፖፕ የቀዳማዊ ልዮንን ትምህርት ስሕተት ነው ብሎ ስላወገዘው ከዚያን ጊዜ ጀምሮ የእስክንድርያና የካቶሊክ አብያተ ክርስቲያናት በእምነት ተለያዩ ። ኛ የግሪክ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን መንፈስ ቅዱስ ከአብ ሠረፀተገኘ ብላ ስታምን የካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን መንፈስ ቅዱስ ከአብ ብቻ ሳይሆን ከወልድም ሠረፀ ብላ በመወሰን አዲስ ትምህርት ስላስተማረችና የሮሙ ፖፕ በግሪክ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ላይ የበላይነትን መንፈስ ስላሳየ በ ዓም ሁለቱ አብያተ ክርስቲያናት ተወጋግዘው ተለያዩ ። ኛ በኛው መቶ ዘመን የፕሮቴስታንት አብያተ ክርስቲያናት መሪዎች ሉተር ካልቪንና እዝቪንግል የካቶሊክን ቤተ ክርስቲያን እምነትና ሥርዓት ለማሻሻል ፄርጠው ስለተነሠ የፕሮቴስታንት እምነት ተከታዮች ከካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን ተለዩ ። ህህህህህህ ፎየከጤዉበዐዘቲከዐ« ኛ በ ዓም በቫቲካን አንድ ጉባኤ የተወሰነውን የፖኙን አለመሳሳት በመቃወም አሮጌ የጥንት ካቶሊኮች በሚል ስም የሚጠሩት ጀርመን አውስትርያ ስዊዝና በሌሎችም ሀገሮች የሚገኙ የካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን አባላት የነበሩት ከዚችው ቤተ ክርስቲያን ተለዩ ። አቡነ ጀርመኖስ የተባለው የትያጥሮን ሊቀ ጳጳስ የግሪክ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን እላይ ለተጠቀሱት የዓለም አብያተ ክርስቲያ ናት ንቅናቄዎች ተካፋይ እንድትሆን ረድቷል ። ምንም እንኳ አንዳንድ የካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን አባላት የሆኑ ሊቃውንት የጉባኤውን ዓላማ በመደገፍ ተካፋይ ለመሆን ፈቃደኞች መሆናቸውን ቢገልጹም ቅሉ በፖፕ ፒዮስ ኛ ትእዛዝ የካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን አባላት በጉባኤው ላይ እንዳይገኙ ተከለከሉ ። ዮሐንስ ኛ የካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን ፖፕ ሆኖ ከተሾመ በኋላ ግን የካቶሊክን ቤተ ክርስቲያን ከዓለም አብያተ ክርስቲያናት ጋር ሊያቀራርብ የቻለውን ቫቲካን ሁለት የተባለውን ኛውን ጠቅላላ ጉባኤ የሚከፍት መሆኑን በ ዓም አስታወቀ ። በዚህ ስብሰባ ላይ ሁለቱም ወገኖች የካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን ኒው ዴልሂ ህህህህህህ ፎየከጤዉበዐዘቲከዐ« በሚደረገው በሦስተኛው የዓለም አብያተ ክርስቲያናት ጉባኤ ተመልካ ቾች ስለምትልክበት መንገድ እንዲሁም ካቶሊክ ያልሆኑ አብያተ ክርስቲያናት ደግሞ የቫቲካን ሁለት ጉባኤ በሚደረግበት ጊዜ መልእክተ ኞቻቸውን ስለሚልኩበት አኳኋንና በልዩ ልዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይተ ዋል። እንዲሁም በካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን ጥሪ መሠረት የዓለም አብያተ ክርስቲያናት ጉባኤ አባላት የሆኑ ዐሥራ ሰባት የኦርቶዶዮኑስና የፕሮቴስታ ንት አብያተ ክርስቲያናት ተመልካቾቻቸውን በጥቅምት ወር ዓም በፖፕ ዮሐንስ ኛ በተከፈተው በቫቲካን ሁለት ጉባኤ እንዲገኙ ልከዋል ። እንዲሁም የካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን ከሉተራን ከሜቶዲስትና ከመሳሰሉት የፕሮቴስታንት አብያተ ክርስቲያናት ጋር ስለ ኅብረትና ስለ ቤተ ክርስቲያን ተልእኮ በመወያየት ላይ ናት ። እነሱም ከካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን ከሚዙሪ ሲኖድ የሉተራውያን ቤተ ክርስቲያን ከአድቬንቲስት ቤተ ክርስቲያ ንና ከመሳሰሉት አብያተ ክርስቲያናት በተመልካችነት የተላኩ ነበሩ ። ሆኖም ምንም እንኳ የዓለም አብያተ ክርስቲያናት ጉባኤ አባላት የካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን የድርጅቱ ሙሉ አባል ሁና ንቅናቄው መላ ክርስቲያኖችን ወክሎ ተግባሩን በቀለጠፈ መንገድ ለማከናወን እንዲችል ለማድረግ ቢጥርም ቅሉ በአንዳንድ የካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን ሕጎች ምክንያት እስከ አሁን ድረስ ሙሉ አባል አልሆነችም ። ህህህህህህ ፎየከጤመዉበዐዘቲከዐ« የክርስትናን እምነት የሚከተሉ ምእመናን ሩጥር ግምት ኛ የካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን አባላት ኛ የኦርቶዶክስ አብያተ ክርስቲያናት አባላት ኛ የፕሮቴስታንት አብያተ ክርስቲያናት አባላት ድምርሣ ንዓዓ ከንዓን ከዓ ህ«ዌህህ ነ ህህህህህህ ፎየከጤዉበዐዘቲከዐ«።