Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
የመሬት አቀማመጥ ያላቸው የአየር ሁኔታ ነው የአየር ብክለትን መቀነስ ይቻላል ነገር ግን ጭራሽ ማጥፋት አይቻልም ካርቦንዳይኦክሰይድ ከበካይ ጋሶች ውስጥ ቀዳሚው ጋስ ነው ክፍል ቀጥሎ ላሉት ጥያቄዎች ከተሰጡት ምርጫዎች ውስጥ ትክክለኛውን መልስ የያዘውን ፊደል ምረጥጪ ከግሪን ፃዉስ ጋሶች በብዛት በከባቢ አየር ውስጥ የሚገኘው የቱ ነው። ሀ የውዛ ትነት ለ ዕሾርዕ ሐሮር መ በአየር ንብረት መለወጥ ምክንያት የማይመጣው ተፅዕኖ የትኛው ነው።
ሕብረተሰብ ትምህርት የተማሪዎች መጽሐፍ ይህንን መጽሐፍ በጥንቃቄ በመያዝ ተጠቀምበትሚበት ይህ መጽሐፍ የትምህርት ቤትህሸ ንብረት ነው ጉዳት አንዳታደርስበትሺበት ወይም ጉዳት እንዳይደርስበት ጠብቅጠብቂ ይህን መጽሐፍ በጥንቃቄ በመያዝ መከተል ያለበትን መመሪያዎች ተጠቀምሚ መጽሐፉን በጋዜጣ በፕሊስቲክ ወይም በተገኘው ወረቀት ሸፍንፒ መጽሐፉን ሁሌጊዜ ደረቅ እና ንፁህ በሆነ ቦታ አስቀምጥጪ መጽሐፉን ሁሌጊዜ በንፁህ እጅ ያዝገር መጽሐፉን ላይ ምንም አይነት ፅሁፍ አትፃፍሬ የምትፈልገውንጊውን ቦታ በመክፈት ካርድ ወይም ብጣሽ ወረቀት እንደ ምልክት በማስቀመጥ ተጠቀምሚ አንድም ገፅ ወይም አንድም ስዕል ከውስጡ ለመቅደድ አትሞክርሪ የተቀደደ ገፅ ካለ በማስትሽ ወይም በፕሊስተር አያይዝዝ በመንገድ ላይም መጽሐፍ በማይጎዳ ሁኔታ ያዝገር መጽሐፉን ለሌላ ሰው ስታውስሺ በጥንቃቄ ይሁን በአዲስ መጽሐፍ ለመጀመሪያ ጊዜ ስትጠቀምሚ መጽሐፉን በጀርባ በማስቀመጥ በአንድ ጊዜ ጥቂት ገፆችን ብቻ ገልብጥጪ ቀስ ብለህሸ የመጽሐፉን መሃል በእጅህሽ ጫን በልይ ይህም ዘዴ የመጽሐፉን ሸፋን እንዳይጎዳ ይረዳል ቋጭጭኤ የህብረተሰብ ትምህርት የተማሪዎች መፅሐፍ የህብረተሰብ ትምህርት የኛ ክፍል የተማሪዎች መፅሐፍ አዘጋጆች ጀማል ሙስጠፋ በለላ ነጋሽ ሄቦ በል ነጌሶ እስሞ በሊ አርታኢዎች በላቸዉ አበራ በላ ግርማ ፀጋየ በ ገምጋሚዎች በቀለ ቀነአ እሊ አበራ ከበበዉ ል ተርጓሚዎቸች በቀለ ቀነአ እሊ ቤኪ ቶለሣ በል አበራ ከበበዉ ል ከተማ ፀጋ በሊ ዘዉዴ ረጋሣ በለለ ግራፊክስ ታደሰ ድነቁ በፈል ያሪ የህብረተሰብ ትምህርት የተማሪዎች መፅሐፍ ኛ ክፍል ወ የኦሮሚያ ትምህርት ቢሮ ይህ መጽሐፍ በኦሮሚያ ትምህርት ቢሮ አና በሮቤ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ ትብብር በ ተዘጋጀ የዚህ መጽሐፍ የባለቤትነት መብት በህግ የተጠበቀ ነው ከኦሮሚያ ትምህርት ቢሮ ፈቃድ ውጪ በሙሉም ሆነ በከፊል ማሳተምም ሆነ አባዝተው ማሰራጨት በህግ ያስጠይቃል የህብረተሰብ ትምህርት የተማሪዎች መፅሐፍ ማዉጫ ምፅራፍ የመሬት አፈጣጠር ሁኔታ ጋእ እእ ««» የመሬት አፈጣጠር እና ስርአተ ፀሀይ በመሬት ላይ እና በመሬት ውስጥ የሚገኙ ይክቶች ቅርፈተ መሬት የተሠራባቸው ነገሮች የአለቶች ሥርጭት እና በኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ምዕራፍ የሰው ልጅ ዝግመታዊ ለውጥ እና የአለም ህዝብ ውስጥ ያላቸው ጠቀሜታ ሇህ እ እ እ ከ እእ እን እእ ንእ ንእ እ ሄእ አአ አሄኦ« የሰው ልጅ ዝግመታዊ ለውጥ ምዕራፍ ከምዕራፍ የሚጠበቅ የመማር ውጤት የሰው ልጅ እና የተፈጥሮአዊ አከባቢ ግንኙት የሰው ልጅ እና የተፈጥሮ ሀብት ግንኙነት ቅ የተፈጥሮ ሀብት አይነቶች ህ ምዕራፍ ቀደምት የአለም ስልጣኔ ከጥንት እሰከ መካከለኛው ክፍለ ዘመን እህሣ ሣሣ ንንን ንንን ከከከ ««« ጥንታዊ የአለም ስልጣኔ የመካከለኛ ክፍለ ዘመን የአለም ታሪክ ጥንታዊ የአፍሪካ ታሪክ ፊህ ምዕራና እ ን ከከከ ከ ከ ፊፊህህህ ጥንታዊት የግብፅ ስልጣኔ ፊፊ ጥንታዊት የኑቢያ ስልጣኔ ያሪ የተማሪዎች መፅሐፍ ኛ ክፍል የህብረተሰብ ትምህርት የጥንታዊት ሜሮኤ ስልጣ ኢሠኢ ምፅራፍ ጥንታዊና የመካከለኛ ዘመን የኢትዮጵያ መንግሥታትና ህዝቦች ታሪክ ኪ ጥንታዊ የኢትዮጵያ መንግሥት የኢትዮሏያ ሙሰሊም ሱልጣኔቶች የህዝቦች እንቅስቃሴ ግንኙነት እና ትስስር ምፅራፍ ህህህእ ከ እ እ ከ ከ ከ ሲን እን ን ንዘ ን ዘ ን ሄሄ ንቴ ን ሄሄ ሄሄ ሄሄ ፔፔ ፉ ትኩረት የምሹ ወቅታዊ ዓለም ጉዳዮች የምንኖርበት አከባነብ የህዝብ ቁጥር መጨመር ፊ ሽብርተንነት ሊ « ሃን ደን ሄሄ ሄሄ አሄሄሄ ንን ህገወጥ የሰዎች ዝዉዉር የቃላት ፍችዎች ጀጀ ሣ እ ከ ን እ እ ንን ን ዘ ዘ ን ን አ ሄሄ ዘ ሄሄ ፈፈ ቀ የህብረተሰብ ትምህርት የተማሪዎች መፅሐፍ ምዕራፍ የመሬት አፈጣጠር ባህሪያት ከምፅራፉ ትምህርት የሚጠበቁ ዉጤቶች ተማሪዎች ከዚህ ምዕራፍ ትምህርት አካሄድና መጨረሻ በኃላ ሃ የተለያዩ ተፈጥሮአዊ የመሬት አቀማመጥ ሁኔታዎችን ትለያለህሽ ሃ በመሬት ውስጣዊ አና ውጫዊ ሀይሎች ምክንያት የተፈጠሩ የተለያዩ የመሬት አቀማመጥን ትዘረዝራለህሸ ሃ የመሬት ውስጣዊ አና ውጫዊ ሀይሉች በሰዉ ልጅ ላይ ምን አይነት ተፅዕኖ እንደምያደርሱ ትለያለህሸ ሃ በአየር ንብረት እና በአየር ሁኔታ መካከል ያለውን ልዩነት ትለያለህሸ ሃ የአየር ንብረት ይዘቶችና የሚቆጣጠሩ ነገሮችን ትዘረዚራለህሽ ሃ በደጋ በወይን ደጋና በቆላማ አካባቢዎች የሚፈጠሩ የዝናብ እና የሙቀት ልዩነት መፈጠር ምክንያቶችን በማነጻፀር ትገልጻለህሸ መግብያ በኛ ክፍል ትምህርት ውስጥ የመሬት አፈጣጠር ባህርያት እና ስርአተ ፀሀይን የላይኛው የመሬት ይዘቶች አና በመሬት ውስጥ የምገኙ መዋቅሮች መሬት አና ላይኛው የመሬት ክፍል መረጃ ምንጭ ውስጣዊ የመሬት ክፍል እና ፅምብርተ መሬት አለቶች አና ምጣኔ ሀብት ውስጥ ያላቸውን ጠቀሜታ በስፋት ተምራችእልበዚህ ክፍል ውስጥ ደግሞ የመሬት አፈጣጠር ባህርያት የመሬት ውስጣዊና ውጫዊ ሀይሎች የመሬት አቀማመጥን የሚቀይሩ የመሬት መዋቅር እና በከባቢ አየር ውስጥ የሚገኙ ይዘቶች እንደዝሁም የአየር ሁኔታ እና አየር ንብረትን የሚቆጣጠሩ ነገሮችን ትማራለህሸ ከይ ኤኤ ያሪ የህብረተሰብ ትምህርት የተማሪዎች መፅሐፍ ኛ ክፍል ብያንስ ሊደርሱበት የሚገባ የመማር ብቃቶች ሃ የመሬት ገፅታን የሚቀይሩ ውስጣዊና ውጫዊ ሀይሎችን ትለያለህሽ በመሬት ውስጣዊና ውጫዊ ሀይሎች ምክንያት የተፈጠሩትን የመሬት አቀማመጦችን ትለያለህሸ የመሬት ውስጣዊና ውጫዊ ሀይሎች በሰው ልጅ ላይ የሚያደርሱት ተፅፅኖዎች ትገለጻለህሸ የከባቢ አየር ንብርብሮች አይነቶችን ትዘረዚራለህሽ የአየር ሁኔታና አየር ንብረት ልዩነትን ትለያለህሸ በአየር ንብረት ይዘቶችን ትዘረዚራለህሽ አየር ንብረትን የሚቆጣጠሩትን ትዘረዚራለህሽ ። በአየረ ንብረትና በተለዋዋጭ አየር መካከል ያለው ልዩነት ግለፅጭ ዝናብና መጠነ ሙቀት የተፈጥሮ የፅፀዋቶች ስርጭት ዋና ነገሮችና የአንድን ስርዓተእኮሃጠ የሚወስኑ ናቸው ዝናብ ብዙ ጊዜ የሚፈጠርበት አካባቢ የተለያዩ የአሬንጓደ ዕፀዋቶች ዘር በብዛት ይኖራሉ ዝናብ በለሌበት ከይ ኤኤ ያሪ የተማሪዎች መፅሐፍ ኛ ክፍል የህብረተሰብ ትምህርት ደግሞ የዚህ ተቃራን ይፈጠራል በቦታና በዘር የሚወሰኑ ዕፀዋቶች ይገኛሉ የአራዊቶች አይነትና የሰዎች አኗኗር ሁኔታም በዝናብ ሁኔታ ላይ የተመሰረተ ነው የመጠነ ሙቀት ስርጭት አንደ ዝናብ በዕፀዋቶች ስርጨትና ለሎች ህይወት ያላቸው ነገሮች ላይ ትልቅ ጫና አለው ስርጭትና ህይወት ያላቸው አይነቶች በትሮፒክስ አካባቢ በመካከለኛ ኬክሮስና በቀዝቃዛ አከባቢ የተለያዬ የሆኔበት ዋናው ምክንያት ከመጠነ ሙቀት ልየነት የተነሳ ነው ለምሳሌ በሞቃታማ ዞን አካባቢ በመገኛ ሁኔታ ዓመቱን ሙሉ ተመሳሳይ ሞቃታማ መጠነ ሙቀት አለው በሌላ በኩል በዋልታ አካባቢ ረዥም በጋ በጣም ቀዚቃዛና አጭር ቀዚቃዛ ክርምት አሉት ሌላ ቦታ ደግሞ መካከለኛ መጠነ ሙቀት አላቸው ትንሽ ዝናብና መጠነ ሙቀት ያላቸው ቦታዎች የቱኒድራ አካባቢ አየር ንብረት ይፈጥራሉ ከፍተኛ ዝናብና መጠነ ሙቀት ያላቸው አካባቢ ዝናባማው የምድር ወገብ አካባቢ ደን ይፈጥራሉ አየር ንብረት ለረዥም ጊዜ በአንድ ቦታ የሚታይ ነው አንድ አየር ንብረት በትንሹ ለሴላሳ አምስት ዓመታት ይቆያሉ አየር ንብረት የመጠነ ሙቀት ዝናብ አየር ግፍትና የመሬት ከባቢ አእንፋሎት ንፋስ እና የፀሐይ ብርፃን ሁኔታዎች ለረዥም ጊዜ በአንድ ቦታ የሚታዩ ናቸው ተለዋዋጭ አየር ማለት ደግሞ የመሬት ከባቢ አየር ክስተቶች በአጭር ጊዜ ውስጥ የሚፈፀመሙ የሜታዩ ናቸው ለምሳሌ ጠዋት ቀዝቃዛ ሆኖ ከሰዓት በኃላ ሞቃታማ ከሆኔ አንድ ሳምንት ዝናብ ካገኘና ለላኛው ሳምንት ደረቃማ ከተፈጠረ ነው አየር ንብረትና ተለዋዋጭ አየርን የሚወስኑ ነገሮች ማለት የተፈጥሮ ክስተቶች የሙቀት መጠን ወይም ዝናብ አንድ አካባቢ ማግኘት ያለበትን እንዳያገኝ ማድረጊ ነው ለምሳሌ ኢትዮጵያ በመገኛዋ ምክንያት በዓመት ውስጥ ብዙ ጊዜ ከፍተኛ ሙቀት ማጊኘት ስኖርባት የመሬቷ አቀማመጥ ከፍተኛ ከመሆኑ የተነሳ ዝቅተኛ መጠነ ሙቀት አንድታገኝ አድርገዋል አየር ንብረትና ተለዋዋጭ አየርን የሚወስኑ የሚቆጣጠሩ ነገሮች ሦ የመሬት ከፍታ ሦ ኬክሮስ መስመር ሙሥ የህብረተሰብ ትምህርት የተማሪዎች መፅሐፍ ሃ ከውፃ አካል ላይ ያሌው ርቀት ሃ የውቅያኖስ ሞገድና ሃ አየር ግፊት እና ንፋስ ናቸው ኬክሮስ መስመር ኬክሮስ መስመር የሚያያዘው ከመሬት ምሰሶ መምጣትና በፀሐይ ጨረር አቅጣጫ ነው ፀሐይ በትሮፒክስ ጭንቅላት ላይ የሚትውለው በሰሜንና ምዕራብ መካከል ነው በዚህ አካባቢ ከፍተኛ ሙቀት የሚገኘው የፀሐይ ጨረር ዓመቱን ሙሉ በጭንቅላቷዋ ሰለምትውል ነው በዋልታዎች አካባቢ የፀሐይ ጨረር በሰፍ አካባቢ ሰለምሰራጭና ከፀሐይ ያለው ርቀት ትልቅ ስለሆኔ ዝቅተኛ ሙቀት ይገኛል የመሬት ከፍታ የመሬት ከፍታ ከባህር ጠለል ላይ ሜትር ወደ ላይ አየጨመሬ በሚሄድበት ጊዜ የአካባቢ አየር መጠነ ሙቀት በ ር እያነሴ ይፄዳል የቪህ ተቃራን ከፍታው በሚያንስበት ጊዜ የሙቀት መጠን ይጨምራል ይህ ሁኔታ የአካባቢ መጠነ ሙቀት ግንኙነት ወይም ቀጥተኛ ግንኙነት በመባል ይታወቃል የመሬት ከፍታ መጠነ ሙቀትን አእንደምቆጣጠርው አየር ግፊትና ዝናብም ይቆጣጠራል የውቅያኖሶች ሞገድ በዓለም ላይ ሞቃታማና ቀዝቃዛ የውቅያኖስ ሞገድ በመባል በሁለት ይካፈላሉ የውቅያኖሶች ሞገድ ትላልቅ የውዛፃህ አካላት ከውቅያኖሶችና ባህሮች ላይ ይነሳል የውቅያኖሶች ሞገድ በመሬት ከባቢ አየር ላይ ግፊት ተፅኖ ማድረግ ይችላሉ ሞቃታማ ሞገድ መሬት ከባቢ አየር ዝናብና መካከለኛ ሙቀት እንድኖረው ያደርጋል አንድ ቦታ ከውሃ አካል ያሌው ርቀት አንድ አካባቢ ከውቅያኖስ አካል ወይም ከባህር ላይ ያሌው ለአንድ አካባቢ አየር ንብረት ወሳኝ ነው የዚህ ምክንያት በውቅያኖስ ዳር የመሬት አካል አየር ወይም ያሌው ባህር ከሚገኘው ርቀት ጋር የአርጥበት ልዩነት ይኖራሉ የውቅያኖስ ዳር የመሬት አካል ወይም ይሌው ባህር እርጥብ አየርና መካከለኛ ሙቀት ካለው የውቅያኖስ አካል ወይም ከባህር ላይ ርቆ የሚገኘው ሞቃታማ አየርና ደረቅ አንድኖረው ያደርጋል ለምሳሌ ሞቃታማ የሞዘመብክ ውቅያኖስ ሞገድ በደቡብ ምስራቅ አፍርካ ይገኛል ይህ የውቅያኖስ ሞገድ ሞቃታማ ስለሆነ በደቡብ ምስራቅ አፍርካ ከይ ኤኤ ያሪ የተማሪዎች መፅሐፍ ኛ ክፍል የህብረተሰብ ትምህርት መሬት አካል ከፍተኛ ትነትን በንፋስ ወደ መሬት ተገፍቶ ሰለምመጣ እርጥበት ለአካባቢ ያደርሳሉ ወይም ይሰጣሉ ማለት ነው ይህ ስለሆነ ደቡብ ምስራቅ አፍርካ በህንድ ውቅያኖስ ዳርቻ በዓመት ውሰጥ ትልቅ ዝናብ የሚያገኝ አካባቢ ነው በሌላ በኩል ደግሞ ቀዝቃዛ የበንጉላ ውቅያኖስ ሞገድ ደቡብ ምዕራብ አፍርካን የሚያዋስኑ መሬት ላይ ቅዝቃዜና ድርቀት እንድፈጠሩ ያደርጋል የአየር ግፊት አየር ገፊት ማለት በአንድ በተወሰነ ቦታ ላይ አየር ያሌው ክብደት ማለት ነው ይህ የሚያሳየው ከመሬት ስበት ሀይል ሁኔታ ላይ የተነሳ በባህር ጠለል አካባቢ አየር ግፊት ከፊተኛ ስሆን ከፍታው አየጨመሬ ስሄድ አየር ግፊቱ እየቀነሰ ይሄዳል ተለዋዋጭ አየርና የአየር ንበረት ምንነት ተለዋዋጭ አየር አየር ሁኔታ ከቀን ወደ ቀን በሳምንትበወርና በዓመት ውስጥ የሚታይ የአየር መቀያየር ነው አየር ንብረትና ተለዋዋጭ አየር ተመሳሳይ ይዘቶች አሉት ይህንን ነገሮች ቀጫይነት ባለው መልክ ለመስፈርና ለመመዝገብ የአንድን አካባቢ ሀገር አየር ንብረት ለመግለፅ ያገለግላል ተለዋዋጭ አየር ከቦታ ቦታ ተመሳሳይነት የለውም ይለያያል በአንድ አካባቢ የአንድ ቀን አየር ሁኔታ ሙቀት ደረቅና ፀሐይ ከሆነ ሌላ ቦታ ደግሞ በተቃራን ዳመና ዝናብበረዶና ብርድ ልሆን ይችላል የአየር ንበረት ለውጥ የረዥም ጊዜ የአየር ይዘት መጠን ለውጥ ከአስርት ዓመታት ተነስቶ እስከ ሚሊዮን ዓመታት የሚደርስ ነው የዓለም አየር ንብረት ብዙ ጊዜ የማያቋርጥ ለውጥ ውስጥ ይገኛል የአሁኑ የዓለም የአየር ንብረት ለውጥ ላይ ያሌው ተፈጥሮ ሚንጫቸው በሁለት ይካፈላል አነርሱም ሰው ሰራሽና የተፈጥሮ ናቸው በተለይ በሰው ልጅ ድርጊት ጋር የሚያያዝ የአየር ለውጥ ዋናው ምክንያት ነው ይህ የአየር ንብረት ለውጥ በአሁኑ ጊዜ በሙሉ ዓለም በአየር ንብረት ሙሁራን አየተጠና ይገኛል ሙሥ የህብረተሰብ ትምህርት የተማሪዎች መፅሐፍ የዓለም አየር ንብረት አካባቢዎች የአየር ንብረት አካባቢዎች የተለያዩ አየር ንብረት አካባቢዎች አላት ከነዚህ ዋና ዋና የሆኑት ዕ እአርጥበታማውና ሞቃታማው የአየር ንበረት አካባቢ ይህ አካባቢ በምድር ወገብ አካባቢ በኮነጎ ቁሪ ዙሪያና ዝቅተኛ መሬት በጊኒ ባህረ ሰላጤ ዳርቻ በስፋት ይገኛል በተለይ ከምድረ ወገብ ጀምሮ ወደ ሰሜን ና ወደ ደቡብ መካከል ይገኛል በአማካይ የሙቀት መጠን ነዕር ይሆናል አማካይ ዓመታዊ የዝናብ መጠን ሚ ሜ በላይ ያገኛል ዕለታዊና የዓመት ወራዊ የሙቀት ልዩነት በጣም ዝቅተኛ ነው በዚህ አካባቢ የሚገኘው የዝናብ አይነት የትነት ዝናብ ርከህርከበ ጪበ ያገኛል ይህ አካባብ ዓመቱን ሙሉ ዝናብ ስለሚያገኝ ጥቅጥቅ ያለው ደንና ውስብስብ በሆነ ደን ተሸፊኖ ይገኛል ለ አርጥብ ደረቃማ የአየር ንብረት አካባቢ ይህ አካባቢ አርጥበታማውና ሞቃታማ የአየር ንብረት ቦታዎችን ከቦ ይገኛል አካባቢው ከፍተኛ የሙቀት መጠን ሲኖረው በፅለታዊና ዓመታዊ የሙቀት መጠን ልዩነት ከፍተኛ ነው ከምድር ወገብ ወደ ሰሜንና ደቡብ በፄድን ቁጥር ልዩነቱ አየሰፋ ይሄዳል ይህ አካባቢ ዓመቱን ሙሉ ዝናብ አያገኝም ዝናብ የሚያገኘው በክርምት ወቅት ስሆን በሰሜናዊ ንፍቀ ክበብ የክርምት ወቅት በሰኔ ሐምሌና ነሐሴ ሲሆን በደቡባዊ ንፍቀ ክበብ ደግሞ ታህሳስ ጥርና የካቲት ነው የዝናብ መጠን ወደ ሰሜንና ደቡብ በሄድን ቁጥር እያነሰ ይሄዳል ይህ አካባቢ ጥቅጥቅ ያለ ጫካን ከቦ ብገኝም ዕፀዋቶቹ አንደ አርጥበታማና ሞቃታማ አካባቢ ውስጥ በቅሎ እንደምገኝ አይደለም ጥቅጥቅ ያለ ደን አካባቢ የሚገኝ ፓርክ ሳቫና የሚባል ሲሆን ረጃጅም ሣሮቸና ዛፎች ተቀላቅለው ይበቅሉበታል ከፓርክ ሳቫና ወደ ሰሜንና ደቡብ በምንቀሳቀስበት ወደ አውነተኛ ሳቫና ፐብ በገበ አየተለወጠ ይሄዳል የሣሮቹ ርዝመት እያጠረ ሄዶ በበረፃ ዳርቻ አካባቢ ወደ ጥሻነት ከሬጩና አጫጭርና ጠንካራ ሣሮች ይቀየራል ሐ በረሃማ አየር ንብረት አካባቢ ይህ አካባቢ ከአርጥበታማ ደረቅ አየር ንብረት ቀጥሎ ይገኛል ይህ አካባቢ ከፍተኛ ሞቃታማ በረፃ በመኖር ይታወቃል ለምሳሌ ሣሐራ ናሚብከለሐሪና ሶማሊያ ናቸው አንድ አካባቢ በረፃ ለመባል የሚያገኘው አማካይ ዓመታዊ የዝናብ መጠን ሚሜ በታች መሆን ከይ ኤኤ ያሪ የተማሪዎች መፅሐፍ ኛ ክፍል የህብረተሰብ ትምህርት ይኖርበታል ይህ አካባቢ ቀን ቀን በጣም ሞቃታማ ስሆን ሌሊት ሌሊት ደግሞ በጣም ይቀዘቅዛል ይህም ዕለታዊ የመጠነ ሙቀት ልዩነት በጣም ከፍተኛ ይሆናል ወደዚህ አካባቢ የሚመጣ ድንገተኛ ዝናብ በከፍተኛ ሙቀት ምክንያት ወደ አፈር ውስጥ ሳይገባ በትነት ይጠፋል በዝናብ አጥረት ምክንያት የተነሳ በዚህ አካባቢ ዕፀዋት በብዛት አይገኙም መ የሜዲትራኒያ አየር አካባቢ ይህ አካባቢ ሰሜናዊ የአፍርካ ዳርቻ በማግሪብ አካባቢና በደቡብ አፍርካ ዳርቻ በኬፕረንጅ አካባቢ ይገኛል በዚህ አካባቢ በጋ ወቅት እርጥበታማና ቀዝቀዛ ሲሆን የክርምት ወቅት ደግሞ ደረቃማና ሞቃታማ ነው ሠ የከፍተኛ ቦታዎች አየር ንብረት ከፍታ ቦታ ያላቸው መሬት አካባቢ ውስጥ የሚገኝ ነው የከፍታ መጠን በጨመረ ቁጥር የሙቀት መጠን አየቀነሰ ይሄዳል የመሬት ከፍታ በ ሜትር በጨመረ ቁጥር የሙቀት መጠን በ ወደ ታች አየቀነሰ ይሄዳል የተለዋወጭ አየርና የአየር ንብረት ይዘቶች ተግበራ የተለዋዋጭና የአየር ንብረት ይዘቶች የአንድ አካባቢ አየር ሁኔታ ላይ ያላቸው ጫና በአነስተኛ ቡድን በመወያየት ለክፍላችሁ ጓደኞቻቹ ግለፁ። የተለዋዋጭና የአየር ንብረት ይዘቶች የሚባሉት ዝናብ መጠነ ሙቀትና ንፋስ ናቸው የተለዋዋጭና የአየር ንብረት ይዘቶች ልዩነት በአካባቢ እየታዬ የመጣው ተለዋዋጭ አየርና አየር ንብረት በሚወስኑ ምክንያቶች የተነሳ የመጣ ነው ከዚህ በፍት እንደ ተማርከው ተለዋወጭ አየርና አየር ንበረትን ሚወስትኑ የመሬት አቀማመጥ ኬክሮስ የመሬት መስመር አነድ ቦታ ከውዛ አካል ላይ ያለው ርቀትና አየር ግፊት ናቸው የአየር ሁኔታን መሬጃ መስፈሪና መመዚገብ ተማሪዋች ብያንስ ልጐናፀፍ የምገቡ የመማር ብቃቶች የአየር ንብረት ይዘቶች አሰፋፈሪና አመዘጋገብ ስልቶችን ትገነዜባለህሸ የተለዋዋጭ አየርና የአየር ንብረት ይዘቶች መረጃ የሚሰበሰብበት የሚመዘገብበትና የሚመረመሪበትን ትለያለህሽ ሙሥ የህብረተሰብ ትምህርት የተማሪዎች መፅሐፍ የሰው ልጅ ለረጅም ጊዜ በሚኖሪበት አካባብ ውስጥ የአየር ንብረት ሁኔታን በመመሪመርና መላሚልት ማድረጉ የታወቂ ነው ይህም መረጃ ጥንታዊ ግብፅ ከወቅት ጋር በማገናኘት ክርመት ወር በመጣ ጊዜ የናይል ወንዝ በሚሞላበትና በሚቀንስበት የአሰቲሮኖሚ ሁኔታን በመመርመር የቆዩ መሆኑን የተለያዬ መረጃዎች ይገልፃሉ መጠነ ሙቀት መስፈር መጠነ ሙቀት ማለት የአንድን ነገር የሙቀት ሁኔታ ወይም ቅዚቃዜ ማለት ነው የአንድ ነገር ሙቀት መጠን ዝቅተኛና ከፍተኛ መሆኑን ለይተን ለመመዝገብ የሚረዳ መሣርያ ተሪሞሜትር ይባላል ዝቅተኛ ሙቀት ለመስፈር በአልኮል የሚሰራ የተሪሞሜትር አይነት እንጠቀማለን የአንድን ነገር ከፍተኛ ሙቀት ለመስፈር በመርኩሪ የሚሰራ ተሪሞሜትርን አንጠቀማለን ዝናብ መስፈር ዝናብ ለመስፈር የሚንጠቀምበት ዕቃ ሬንገጅ ይባላል ይህ ፅቃ ትክክለኛ መረጃን ለመመዝገብ ከጣራና ከለሎች ነገሮች ላይ ከሚወረዱ ጠብታዎች አርቆ ማስቀመጥ በጣም አስፈላጊ ነው የአንድን አካባቢ የዝናብ መዝገብ መረጃ በ ሰዓት ውስጥ የሚመዘገብ ይሆናል የአንድ አካባቢ ዝናብ የረንገጅ የዝናብ ውፃ መያዣ ስሊንደር አንድ ጊዜ ሚሜ ብቻ ይዩዛል አንድ ቦታ የሚያገኘው ዓመታዊ አጠቃላይ የዝናብ መጠን የአገዳ ዕህሎች አይነት ሣር ወይም በመስኖ ላይ የመወሰን ድርሻ አለው ይህ ዓመታዊ የዝናብ መጠን ደግሞ ሙቀትና ከተለያዩ አካላት ውስጥ ከሚወጣው ይወሰናል በሞቃታማ አንድ አንድ አካባቢ የዝናብ መጠን ሚሜ በታች ስሆኑ በሞቃታማ ትሮፕክስ አካባቢ ውስጥ ተመሳሳይ አህሉች እስከ ሚሜ ዝናብ ይፈልጋል ይሁን አንጅ አመታዊ አጠቃላይ የዝናብ መጠን በላይ ወቅታዊ የዝናብ ስርጭት በሚኖረው እርሻ በጣም አስፈላጊ ነው ንፋስ ንፋስ የኬክሮስ የአየር እንቅስቃሴ ነው ሀይለኛ ንፋስ ትነትን በማፋጠን አፈር እንድ ደርቅ ያደርጋል የአንድ አካባቢ ሙቀት ወይም ቅዝቃዜ ከአንድ ቦታ ወደ ሌላ ቦታ በማድረስ የአካባቢው ሙቀት እንድመጣጠን ያደርሪጋል ዝናብ ለማግኘት ወይም ለማጣት ንፋስ በጣም አስፈላጊ ነው ንፋስ የሚነፍስበት አቅጣጫ የሚያሳይ መሣርያ ውኒዴቬን ይባላል ከይ ኤኤ ያሪ የተማሪዎች መፅሐፍ ኛ ክፍል የኢትዮጵያ አየር ንብረት ከምስራቅ አፍርካ አገሮች ውስጥ ኢትዮጵያ ሰፍ መሬት የተለያዬ የመሬት ከፍታና የተለያዬ አየር አይነት ያላት አገር ነች ከእነዚህ ሌላ ምክንያት ለምድር ወገብና ለህንድ ውቅያኖስ ቅርብ በመሆና በጊዜና በተለያዬ ቦታ አየር ንብረትና ተለዋዋጭ አየር የኤለመንቶች ይዘቶች የተለያዬ እንድኖራት ተደርገዋል ስለዚህ የኢትዮጵያ አየር ንብረት ይበልጥ የሚቆጣጠረው በተለያዬ ወቅት ከተለያዬ አቅጣጫ የሚነፍስ ንፋስና በመሬቷ አቀማመጥ ነው ኢትዮጵያ ያላት አየር ንብረት በመሬቷ አቀማመጥና በመጠነ ሙቀት ላይ በመመስረት በአምስት ተከፍለዋል እነሱም በረፃ ቆላ ወይን አደጋ ደጋና ውርጭቁር በመባል ይታወቃል ወቅታዊና ዕለታዊ የአየር ሁኔታ ልዩነት ኢትዮጵያ ሙሉ በሙሉ በአርጥበታማ ዞን ውስጥ ትገኛለች በዚህ ዞን ውስጥ ከመገኘቷ የተነሳ በቀንና ለሊት መካከል ያለው የልዩነት ርዚማነ በጣም ጠንሽ ነው በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ውስጥ ከፍተኛ የጊዜ ልዩነት የሚፈጠረው በታህሳስና ሰኔ ወር ውስጥ ነው ኢትዮጵያ አራት ታዋቅ ወቅቶች አላት አነርሱም ክርምት ፀደይ በጋና በልግ ናቸው ሙሥ የህብረተሰብ ትምህርት የተማሪዎች መፅሐፍ ሠንጠረኘ የወቅቶች ክፍፍል ፀሐይ የሚትገኝበት ሰኔ ሐምሌ ነሐሴ መስከረም ጥቅምት በምድር ወገብ አካባቢ ሕዳር ታህሳስ ጥር የካቲት በጋ በደቡብ ንፍቀ ክበብ መጋቢተ ሚያዝያ ግንቦት በልግ በምድር ወገብ አካባቢ አብዛኛው የዝናብ ስርጭት ልዩነት የሚፈጥሩ የመሬት አቀማመጥ የንፋስ አቅጣጫና አንድ ቦታ ከውዛፃ አካል ላይ ያለው ርቀት ላይ ይመሰረታል ዝናብ በዓመት ውስጥ ወይም በወቅታዊ የሚፈጠረው በንፋስ እንቅስቃሴ ስርዓትና በዓለም አየር ግፊት መፃል ጋር ይገናኛል በኢትዮጵያ ውስጥ የዝናብ ሁኔታ በተለያዩ ወቅቶች ውስጥ እንደምከተለው ተገልፀዋል ሀ ክረምት በኢትዮጵያ ውስጥ ክረምት ከሰጌ አጋማሽ ጀምሮ አስከ መስከረም አጋማሽ ነው በአፋር ዝቅተኛ ቦታና በደቡብ ምስራቅ የአገርቱ ዝቅተኛ ቦታ በስተቀር ሁሉም አካባቢ ብዙ ዝናብ ያገኛሉበኢትዮጵያ ውስጥ ለክረምት ዝናብ ከፍተኛ ምክንያት የሆነው የአቲላንትክ ውቅያኖስ በትሮፕክ አካባቢ የሚፈጠረው ከፍተኛ የአየር ግፊት ነው ይህ የሚሆነው ደግሞ ንፋስ የጊኒ ባህረ ሰላጤን በመቋረጥ በትነት የተሞላ የሞቀ አየር በመግፋት ወደ ምዕራብ ከፍተኛ ቦታ መካከለኛና ወደ ሰሜን ስለሚመጡ የዝናብ መፍጠር ዕድሉ ከፍተኛ ነው ይህም የምሆነው ከሰኔ ወር አጋማሽ ጀምሮ እስከ መስከረም ወር አጋማሽ ነው ይህ ወቅት የክረምት ወቅት ይባላል ለ ፀደይ የፀደይ ወቅት ከመስከረም ወር ጀምር እስከ ሕዳር ወር ያለዉ ጊዜ በውስጡ ያቀፈ ነው በዚህ ወቅት አነስተኛው የአየር ግፊት ዕምብርት መዛል በምድር ወገብ ላይ ይገኛል እርጥበት የሚሸክም ንፋስ ከደቡብ ምስራቅ ህንድ ዉቅያኖስ ከይ ኤኤ ያሪ የህብረተሰብ ትምህርት የተማሪዎች መፅሐፍ ኛ ክፍል ላይ በምነፍሰው ለደቡብ ምስራቅ ኢትዮጵያ ዝቅተኛ አካባቢ ዝናብ ይሰጣል ይሁን እንጂ ሌላ አካባቢ ቅዝቃዜና ንፋስ አላቸው ሕ በጋ በጋ ፀሐይ ከምድረ ወገብ ርቃ በደቡብ ንፈቀ ክበብ በሚትገኝበት ጊዜ ነው ከዚህ በላይ እንደ ተገለፀው የዚህ ጊዜ ቆይታ ታህሳስ ጥርና የካቲት ወር ይሆናል በዚህ ወቅት ደረቅ ንፋስ ከሰሜን ምስራቅ ኤሽያ አህጉር ላይ የሚመጣ በኢትዮጵያ አየር ንብረት ላይ ጫና ያደርሳልግፊት ይፈጥራል ይሁን እንጂ ይህ ንፋስ ከወቅቶች ጋር ቢናስተያየው የሚሸፍነው ጥቅት ነው ይህ አየር ከቀይ ባህር ላይ ትነት ተሸክሞ በሚመጣበት ጊዜ ለአፋር ዝቅተኛ ቦታና በቀይ ባህር ዳርቻ ጥቅት ዝናብ ይሰጣል መ በልግ በዚህ ጊዜ ፀሐይ ከምድር ወገብ በሰሜን ንፍቀ ክበብ ትገኛለች በዚህ ወቅት ከሰሜን ምስራቅ የሚነሳ አየር ግፊት እየቀነሰ ይመጣል በሌላ በኩል ደግሞ በዚህን ጊዜ ከደቡብ ምስራቅ ህንድ ባህር ላይ የሚነፍሰው ንፋስ ደቡብ ምስራቅ ከፍታ ቦታ መካከለኛ ዝቅተኛ ቦታና ለደቡብ ምስራቅ ዝናብ ያመጣሉ ይሁን እንጂ ይህ ዝናብ ብዙ ጊዜ ወቅቱን ጠብቆ የሚፈጠር አይደለም በልግ ወቅት የሚባሉት መጋቢት ሚያዝያና ግንቦት ወሮች ናቸው የምዕራፉ ማጠቃለያ የመሬት አቀማመጥ መቀየር የሚችሉ ሀይሎች በመሬት ውስጥና በመሬት ገፅታ ላይ በሚፌጠሩ ሀይሎች ነው በመሬት ውስጥ የሚፌጠሩ ሀይሎች አንደ አሳተ ጎሞራና የመሬት መንቀጥቀጥ ስሆነ የመሬት ገፅታን የሚቀይሩ ደግሞ የውፃ ጎርፍንፋስና የሚሸራተት በረዶ ነው ተለዋዋጭ አየር የአንድ አካባቢ አየር ፀባይ በአጭር ጊዜ ቀን በቀን ሳምንት በሳምንት ወር በወርና በዓመት ውስጥ የሚታይ ነው አየር ንብረት የአንድ ሪሜ የህብረተሰብ ትምህርት የተማሪዎች መፅሐፍ አካባቢ አየር ሁኔታ አማካይ ለረጂም ጊዜ ብያንስ ከ ዓመትና ከዚያ በላይ የሚታወቅ ነው ስለ ተለዋዋጭ አየር ሁኔታን የሚያጠና ሳይንስ ሜትሮሉጂ ስባል ስለ አየር ንብረት የሚያጠና ሳይንስ ደግሞ ኪላማቶሉሚጂ ይባላል ኢትዮጵያ ሙሉ በሙሉ በትሮፕክስ አካባቢ ውስጥ ትገኛለች ይሁን እንጂ በመሬቷ አቀማመጥ ምክንያት በዓለም ውስጥ ያሌ የአየር ንብረት ሁኔታ በውስጥ ይታያል የዓለም ሙቀት መጨመር የድርቅ መከሰት የአካባቢ ሙቀት መጨመር የበረሃ መስፋፋት የዝናብ አጥረት የተለያዩ ሕይወት ያላቸው ነገሮች መጥፋት የተለያዩ በሽታዎች መስፋፋት ዋና ምክንያቶች ናቸው ይህን የአየር ለውጥ ለመቀነስ ከሚሰራ ሥራዎች ውስጥ ጥቅቶቹ ዕፀዋት መትከል የዓለምን ሙቀት የሚጨምሩ አይነቶች መቀነስ በደንና አራሳቸውን የሚያድሱ ሀይሎች መጠቀምና የመሳሰሉት ናቸው የምዕራፍ አንድ ማጠቃለያ መልመጃ ቹፒ ከሚከተሉትን ጥያቄዎች አጭር መልስ ስጥጭ ውስጣዊ ሀይሎች የመሬትን ገፅታ የሚቀይሩ የትኞቹ ናቸው። ሐ የሰው ልጅ ባህልን በምን ሁኔታ አንደምያሳድግ በቡድን በመወያየት ለክፍል አቅርቡ ባህል የሰው ልጅ በውስጡ የቆየበት ሙያ የኗኗር ሁኔታ አውቀትና ልምድ ነው የዓለም በሙሉ የራሳቸው የሆኔ ባህልና መለያ አላቸው አንደ ኢትዮጵያ ናይጀርያአእንዶንዥያና የመሳሴሉት አገሮች የተለያዬ ባህል በሔርና በሔረሰብ በመኖር ይታወቃሉ ባህል የአንድ በሔር መገለጫ ስሆን አርስ በርስ የሚማማርና የሚዋዋስ ነው የባህል ልዩነት መኖር የዓለም ሕዝብ በሙሉ አውቀትና ልምድን ከአርስ በርሳቸው አንድማማሩ ያግዛል የሕዝብ ባህል አድገት የሰው ልጅ ከለሎች አራዊቶች ላይ የሚለይበት ለኑሮ የሚያስፈልጋቸው ነገሮች መፍጠር የጀመረው በድንጋይ ዘመን ውስጥ ነበር ስልጣኔ ድንጋይ ዘመን የሚንለው ለሰው ልጅ የሚያስፈልጋቸው የተለያዩ ዕቃዎች ከድንጋይ ሙሥ የህብረተሰብ ትምህርት የተማሪዎች መፅሐፍ ላይ የሰራበት ጊዜ ነው ይህ የታርክ ዘመን የዛሬ አስከ ሚሊየን ዓመታት አካባብ የቆዬ ነው አነሂህ የድንጋይ ዘመኖች በሦስት ዋና ዋናዎች ይካፈላሉ እነርሱም ጥንታዊ የድንጋይ ዘመንመካከለኛ የድንጋይ ዘመንና ዘመናዊ የድንጋይ ዘመን በመባል ይታወቃል ይህ በድንጋይ መጠቀም ደግሞ የአንዱስትሪ ዘመን ድንጋይ እንድባል አድርጎዋል በለላ በኩል የዚህ ዘመን ስም የሰው ልጅ ባህላዊ አብዮት ዘመን ይባላል የሰው ልጅ በሦስቱ በድንጋይ ዘመናት ውስጥ ባህልና የተለያዩ ችሎታዎችን አሳድገዋል አንደ አርኪኦሎጆስቶችና የታርክ ሙሁራን ገለፃ የሰው ልጅ ባህል ማደግ የጀመረው በዝህ ዘመናት ውስጥ ነው በዚሁ መሰረት ጥንታዊ ድንጋይ ዘመንከ አስከ ሚሊየን ዓመታት ውስጥ የተለያዩ መሣርያዎች ከጠንካራ ድንጋይ ላይ መስራት ችለዋል አነሂህ መሳርያዎች ጠናካራ በመሆናቸው አጥንት መቁረጥና መስበር ይችላሉ በተጨማሪም ሥጋ መቁረጥ አንጨት መሾልና መቅረፅ አታክሊትና ፍራፍሬ ወይም የተለያዩ ፍራፍሬዎች ለመቆራረጥ ተጠቅሞዋል ከዚህ ውጭ በአሳት የመጠቀም ችሉታ የመናገር ችሉታ ከቆዳ ላይ ልብስ መስራትና በዋሻ ውስጥ መኖር ጀምሮዋል እንደ ቤት የሚኖሩበት ዋሻም በቀለምና በተለያዩ ቅርፃቅርፅ ማሳመር ጀመሩ ሀይማኖትም በዚሁ ጊዜ እንደተጀመረ ይታሰባል ስለዚህ ይህ የመጀመርያ ድንጋይ ዘመን ጥንታዊ የሙያ እድገትና የባህል መሰረት ነው በመካከለኛ ድንጋይ ዘመን የሰው ልጅ ባህላዊ አድገትን ለማስቀጠል የተለያዩ ፈጠራዎችን ፈፅመዋል የዚህ ዘመናት አዉቀትና ፈጠራ ውስጥ ትልቅ ድርሻ ያለው እንስሳቶችና ዕፀዋቶችን ከሰው ጋር ማላመድ ነው በዚህ ጊዜ ውሰጥ የሰው ልጅ በጫካ ውስጥ የሚኖሩ አራዊቶችን በማስጠጋት እንደ ውሻ በማላመድ አብረው መኖር ጀምረዋል የተለያዬ ፍራፈሬዎችን በጫካ ውስጥ ፄዶ ከመልቀም በሚኖሬው ዋሻ አካባቢ በመዝራት መጠቀም ችለዋል ይሁን እንጂ በከፍተኛ ደረጃ እንስሰቶችና ዕፅዋቶችን መላመድ የቻለው በአድሱ የድንጋይ ዘመን ውስጥ ነው ለማብሰያና ለመቀቀያ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ፅቃዎች ከሸክላ መስራት የጀመሩት በዚሁ ዘመን ውስጥ ነው የሰው ልጅ በአድሱ ድንጋይ ዘመን ውሰጥ የሙያ እድገትና ለዘመናዊ ኑሮ ባህል መነሻ የሚሆኑትን አሳድገዋል በለፉት ሁለት በድንጋይ ከይ ኤኤ ያሪ የተማሪዎች መፅሐፍ ኛ ክፍል የህብረተሰብ ትምህርት ዘመናት ውስጥ ያሳደገውን ባህል ሙያና ችሎታን በማጠናከር በአድስ መልክ ለኑሮ አዘጋጅቶዋል በተለይ አርሻ ሥራ ለመጀመር በእንስሳቶች ጉልበት መጠቀም መቻሉ ትልቅ ነው ስለዚህ ይህ ዘመን በታርክ ሙሁራን የእርሻ አብዮት ዘመን በመባል ይታወቃል እንደ መሶፖታምያ ምስርግብፅ ኑቢያ አካባቢና በተለያዩ የአፍርካ ሸለቀዎች ውስጥ በሂደት አርሻ ተጀምረዋል ከእርሻ ጋር ተያይዘው የተለያዩ የእርሻ ዕቃዎችና ባህላዊ የእርሻ እህል ማጠራቀምያ ግንባታ አድገዋል በለላ በኩል ሰው ልጅ ቋሚ በሆኔ ቦታ ላይ የአርሻ ስራ መካሄዱ በአንድ ቦታ እንድሰፍር አድርገዋል የአሰፋፈር መቀጠል በሂደት ወደ ከተማዎች ምስረታና እድገት ተሻግረዋል የከተማዎች መስፋፋት ደግሞ የመንግስቶች መመስረትና አስተዳደራዊ አድገት አመጣ አስተዳደራዊ እድገት ሕጎችና የተለያዩ ደንቦችና በባህላዊ አስተዳደር የድንበር ማስከበር ልምድ ሥራ ላይ እንድውል አድርገዋል በአጠቃላይ የሰው ልጅ የተለያዬ ሙያ የገዳ ባህልና ደስታን የሚገልፅበትን ማሳደግ የጀመረው በሦስቱ በድንጋይ ዘመናት ውስጥ ነበር ይሁን እንጂ በሂደት የቢረትና የናስ ዘመናት በፍት ያለውን ባህል ይበለጥ እያጠናከረ አሁን ያለበትን ደረጃ ላይ መድረስ ችለዋል የባህል ዋና መገለጫዎች ቋንቋ ሀይማኖት ናቸው ቋንቋ ከዋና ዋና ባህላዊ መገለጫዎች ውስጥ አንዱ ቋንቋ ነው ከዚህ በላይ መግለፅ እንደ ተቻለው የሰው ልጅ በቋንቋ መጠቀምና መስማማት ከጀመረ በጥንታዊ ድንጋይ ዘመን ውስጥ ነው በዚሁ መሰረት ከዚህ ዘመናት ጀምሮ እስከ አሁን ድረስ የሚንገባባው በቋንቋ ነው ይሁን እንጂ የተለያዩ የዓለም ህዝቦች የሚስማሙበት የተለያዬ ቋንቋ አላቸው ሁሉም ቋንቋ እኩልና የሚስማሙበት መሣርያ ነው ሕዝቦች ሀዘንና ደስታቸውን የሚገልፁበት በቋንቋ ነው የተሰማውን ሀዘን በዘፈን በግጥምና በለቅሶ ይገልዛሉ በደስታ ጊዜም በዘፈን በቀረሮ ፎከራና በተለያዩ ዳንስ ይገልፃሉ የተለያዩ ሕጎችና ደንቦችን ለማውጣትና ለማወጂ ቋንቋን ሙሥ የህብረተሰብ ትምህርት የተማሪዎች መፅሐፍ በመጠቀም ውይይት ያካሄፄሄዳሉ በውይይት መጨሬሻ ላይም የተስማሙበትን ሀሳብ በተለያዬ ቃላትና ዐረፍተ ነገር በመጠቀም ያስተዋዉቃሉ ስለዚህ ቋንቋ ለማንኛውም ህብረተሰብ የሀሳብና ፍላጎት መገለቻ መሳርያ ነው ሀይማኖት የሰው ልጅ ሀይማኖት መከተል የጀመረው በጥንታዊ ድንጋይ ዘመን አንደሆኔ ይታሰባል የሰው ልጅ ከዚህ ዘመናት ጀምሮ አስከ አሁን ድረስ የሀይማኖት ጉዳይን እያካሄድ ቆይተዋል ሀይማኖት ከእግዚአብሔርከፈጣሪ ጋር የሚገናኝ ሁኔታ ነው የሰው ልጅ በሙሉ የዚህ ዓለም ፍጥረታት በሙሉ የሚገዛ የመያተዳድር አንድ አካል አለ ብለው ያምናሉ ይህም አግዚአብሔር አምላኪ አንደሆኔ የአጠቃላይ ግንዛቤ ሀይማኖቶች ናቸው ይሁን እንጂ የሚያምኑበት ሁኔታና ሀይማኖታቸውን የሚያካሄዱበት ዘዴ የተለያዬ ነው ሁሉም ሀይማኖቶች ሰው ልጅን ጥሩ ነገር የሚያተምሩና የሚመኙ ናቸው አንደ ሀይማኖቶች አስተሚሮ የሚከበሩ ነገሮችና የሰውን መብት የሚጋፉትን ያወጊዛሉ ለምሳሌ ስርቆት ውሸት መጊገደል የሕፃናትና ሰቶች መብት የሚግፉ ይከለኪላሉ በቂንነታቸው ውስጥ ሰላምን መረዳዳትን መተጋገስን በቀጥተኛና በእውነት መሥራት የሚል ነው በተጨማርም ሁሉም ሰው እኩል ያስባል በሚለው ሀሳብ ላይ ይስማማሉ ከዚህ ውጭም የተፈጥሮ ሀብቶች እንክብካቤና አጠቃቀም የሚያበረታቱ ስሆነ ሁሉም ሰው ሰላም ኑሮ እንድኖር ይመክራሉ ሀይማኖትም እንደ ቋንቋ በ መካከል ያለውን የተለያዬ ግንኙነትን የሚያበረታታ ነው ግሎባላይዘሽንና የሰው ዘርና ባህል መለወጥ የግምገማ ጥያቄዎች ግሎባላይዘሽን ምንድነው። ያሪ የተማሪዎች መፅሐፍ ኛ ክፍል የህብረተሰብ ትምህርት ንግድ ማለት የዕቃ ገዥና ሻጭ በሰዎች በድርጅቶች ወይም በአገሮች መካከል የሚደረግ ነው በለላ በኩል ደግሞ ንግድ የምርት ሂደት ከአምራቾች ላይ ወደ ተጠቃሚዎች ጋ የሚደርስ ነው ንግድ ለመጀመርያ ጊዜ ዕቃን በዕቃ በመለዋወጥ ነው የተጀመረው ለምሳሌ ጨውን በብረት መለወጥ አንድ አይነት ምርት ከለላ ጋር መቀየር ለንግድ መጀመር ምክንያት የሆኑ ነገሮች የምርት ልዩነት መኖር » የቴክኖሎጂና ባህል ልዩነት መኖር ጅኦግራፍካል መገኛ ዐከር ዐልከዐበ ጻ ምቹ መጓጓዣ መኖርና ጻ ፀጥታ መኖር ናቸው የዱሮ ሰዎች በአካባቢያቸው የሚገኙ የተለያዩ ዕቃዎች አየተጠቀሙ ኖረዋል በዚህ ዓለም ላይ በሁሉም ምርት አራሱን የቻለ ሕዝበ የለም ምክንያቱም በየትኛውም ቦታ ላይ ተመሳሳይ የተፈጥሮ ሀብት ተሰራጭቶ አይገኝም በዱሮ ጊዜ ንግድ የተጀመረበት ሁኔታ ዕቃን በመለዋወጥ ነው ለምሳሌ በድንጋይ ዘመን ውስጥ ስኖሩ የነበሩ ሕዝቦች ከድንጋይ የተሰራ የጦር መሣርያዎች በመለዋወጥ ይጠቀሙበት ነበር የጥንታዊ ስልጣኔ ሕብረተሰብ አንደ ግብፅና በአንደስ ሸለፃ ውሰጥ የሥራ ክፍፍል ተጀምረዋል ቀስ በቀስ የሸክላ ሥራ የብረታ ብረት ሥራና የአንጨት ሥራ ተጀምረዋል በዚህ ሁኔታ የምግብ አህሎች ማምርት አጠገብ ነገሮች መስራት ማደግ ጀመሬ በዚሁ ሁኔታ ህብረተሰቡ የሜበላ ነገር በለሎች ዕቃዎች መቀይር ጀምረዋል ይህ የመጀመርያ ህብረተሰብ በባህልና ስልጣኔ አእየተሸሻል ስፄድ ፍላጎታቸውም ብዛትና ጥራት ጨምረዋል ይህ ሁኔታ ደግሞ ህብረተሰቡ ረጅም ርቀት እንድሄዱ አስገድደዋል የሥራ ክፍፍል መወለድ የባህል መሻሻልና የህብረተሰብ ኑሮ መጀመር ለንግደ መሰረትል ሆኖዋል የንግድ ጥቅሞች ንግድ ለሰው ልጅ ኑሮና ለአንድ አገር ኢኮኖሚ እድገት በጣም አስፈላግ ነው ንግድ ውድድርን በማጠናከር የዕቃዎችን ዋጋ ወደ ታች በመቀነስ ተጠቃሚዎቹ ሙሥ የህብረተሰብ ትምህርት የተማሪዎች መፅሐፍ ፅቃዎችን በአቅማቸው ገዝቶ ትርፍ እንድያገኙ ያደርጋል ንግድ የዕቃዎች አጥረት በአንድ ቦታ ላይ የተፈጠሩትን መፍታት ይችላል በአጠቃላይ ንግድ የሚከተሉትን ጥቅሞች አለው የሚፈለገውን ነገር ከገበያ ላይ ለመግዛትና ለመሸጥ ምርቶች በተለያዩ ቦታ አንድሰራጭ ጻ ምርቶች በተጨማር እንድመረት ያደርጋል የገንዘብ እንቅስቃሴ በቀላል መንገድ አንድቀሳቀስ የቀሩት ምርቶች ከሰው ላይ እነድሸጥ ሰርቶ ለመወዳደር ለተለያዬ ሰዎች የሥራ ዕድል መፍጠር ለአገሪቱ ገቢ ለማስገባት ይጠቅማል ለለሎች ኢኮኖሚ እንቅስቃሴ እድገት ድጋፍ ይሰጣል የአገሮችን ግንኙነት ያጠነክራል የአንድ አገር ኢኮኖሚ እድግት ምሰሶ ነው ሰው የፈለገውን ዕቃ በፈለገው ዋጋ አንድገዛ ያደርጋል የንግድ አይነቶች ንግድ በሁለት ዋና ዋና ቦታ ይካፈላል አነርሱም የአገር ውስጥ ንግድና የውጭ አገር ንግድ ናቸው ሀ የአገር ውስጥ ንግድ የምርት ገዥና ሻጭ በአገሪቱ ሙሉ ህብረተሰብ ውሰጥ የሚከናወን ነው ይህ ማለት እንደዚህ አይነት ንግድ ከተማና ገጠር ከተማና ከተማ ገጠርና ገጠር መካከል ይካሄፄዳል ለ የውጭ አገር ንግድ ከሁለትና ከዚያ በላይ አገሮች መካከል የሚካሄድ የንግድ አይነት ነው ይህም በአገሮች መካከል የሚፈፀም የሚከናወን ስምምነት ነው ይህ ንግድ ፅቃን ከአገር ውሰጥ ወደ ውጭ መላክና የውጭውን ደግሞ ወደ ውስጥ ማስገባት ነው አቅርቦትና ፍላጎት በገበያ ላይ የሚያደርሰው ጫና ግፊት በገበያ ስረአት ውስጥ ፊላጎት ማለት ምን ማለት ነው። ግብር በአንድ አገር ውስጥ በመንግስት በግዳጅ መልክ የሚታወጂ መዋጮ ስሆን በአገሪቱ ውሰጥ ከሚኖሩ ዜጎች ከሚያገኙት ገቢ ላይ የሚከፍሉት ነው ሙሥ የህብረተሰብ ትምህርት የተማሪዎች መፅሐፍ የምዕራፍ ሁለት መልመጃ ከዚህ በታች ያሉት ዐነገሮች ትክክል ከሆነ እውነት ትክክል ያልሆነውን ደግሞ ሀሰት በማለት መልስሲ የቴክኖሎጂ ለውጥ አድስ ባህል ለመስፋፋት ወይም ለመቀየር ውስጥ ትልቅ ድርሻ አለው የሰው ልጅ ባህሉን መግለፅ ወይም መለማመድ የጀመረው ባለፉት በሦስቱ ድንጋይ ዘመናት ውስጥ ነው ያለን ባህል ቋንቋና ሀይማኖት አብሮ በመኖራችን ላይ ጫና የለውም በማደግ ላይ ያሉ አገሮች ህዝብ ይበልጥ በአንደኛ ደረጃ ኢኮኖሚ እንቅስቃሴ ይኖራሉ ይተዳደራሉ ማዕድን አውጥቶ ለፋብሪካ ለማቅረብ በአንደኛ ደረጃ ኢኮኖሚ እንቅስቃሴ ውስጥ ይመደባል እራሻ ለመጀመርያ ጊዜ በደቡብ ምስራቅ ኤሽያ አገሮች ተጀመረ የመኪና ፋብሪካ በጎጆ ኢንዱስትሪ አይነት ውስጥ ይመደባል ከምድራዊ መጓጓዣ ውስጥ ክብደት ያለውን ነገር የሚጭን የባቡር መጓጓዣ ነው መጓጓዣ የተለያዩ ኢኮኖሚ እንቅስቃሴዎችን በማገናኘት ውስጥ ከፍተኛ ድረሻ አለው የአገር ውስጥ ንግድ ገቢ ወይም ግብር ለመንግስት ለማስገባት ውስጥ ከፍተኛ ድርሻ አለው ያሪ የተማሪዎች መፅሐፍ ኛ ክፍል የህብረተሰብ ትምህርት በ ሥር የተሰጡትን ሀ ሥር ከተሰጡት ጋር አዛምድጂ ሀ ለ ቱርዚም ሀ የአንደኛ ደረጃ ኢኮኖሚ ግብርና እንቅስቃሴ ብዙ ሰው የሚጠቀሚበት መጓጓዣ ሳ የሁለተኛ ደረጃ ኢኮኖሚ እንቅስቃሴ ሐ የሦስተኛ ደረጃ ኢኮኖሚ እንቅስቃሴ በቀላል ወጭና ከባድ ፅቃዎችን መ የምድር መጓጓዣ የሚጭን መጓዣ ሠ የውፃ መጓጓዣ ከፍተኛ ዋጋ ያለውና በፍጥነት ፅቃ የሚጭንመጓጓዣ የሣሙና ፋብሪካ ረ የአየር መጓጓዣ ለሚከተሉት ጥያቄዎች ትክክለኛውን መለስ የያዜ ፍደል በመምረጥ ለመልስ የተዘገጀውን ቦታ ላይ ሙላይ ከሚከተሉት ውስጥ የባህላዊ መግለጫ ያልሆነ የቱ ነው። በዓለም ላይ ያሉ ህዝቦች አንደ ቁጥራቸው ብዛት በተፈጥሮ ዛብት መጠቀም ላይ ያላቸው ባህል ከፍተኛ ልዩነት አለው አፍሪካውያን በተፈጥሮ ሃብት ጠቀሜታ የዳበረ ልምድ ስለሌላቸው ከሌላው አህጉራት ጋር ስናነፃፅር የተፈጥሮ ፃብት ብክነት ይታያል በዚህ የተነሳ ህዝቡ ከኋላ ቀርነትና ከማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ችግሮች ውስጥ ሊወጣ አልቻለም ለዚህም ደግሞ ምክንያት ሊሆኑ የሚችሉት የተማረ የሰው ኃይል ማነስ ኋላ ቀር ቴክኖሎጂን መጠቀም ጠንካራ የሥራ ባህል አለመኖር የካፒታል እጥረት የትራንስፖርት አለመስፋፋትና የመሳሰሉት ናቸው ለ ተፈጥሯዊ ምክንያቶች የመሬት አቀማመጥና የአየር ንብረት ልዩነቶች ተፈጥሮ ሣብቶች እንደ ደን ማዕድናት አፈር ውፃና የመሳሰሉት ከቦታ ቦታ መለያየት ምክንያት ናቸው የእነዚህ የተፈጥሮ ሃብቶች መለያየት ደግሞ ከፍተኛ የማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ልዩነቶችን ሊያመጣ ይችላል ከይ ኤኤ ያሪ የተማሪዎች መፅሐፍ ኛ ክፍል የተፈጥሮ ፃብቶች ከጊዜ ወደ ጊዜ ያለው ጠቀሜታ የህብረተሰብ ትምህርት የግምገማ ጥያቄዎች የተፈጥሮ ዛብቶች ለሰው ልጅ ያላቸው ጥቅም ምንድነው። ጂኦግራፊያዊ የባህርና ውቅያኖስ ላይ አሰሳ ውጤቶችን ዘርዝርሪ ጂኦግራፊያዊው የባህርና ውቅያኖስ ላይ አሰሳ መጀመር ለዘመናዊው ታሪክ እድገት ምክንያት ሊሆን ችሷል እንዲሁም የአለምን ህዝብ ያስተሳሰረ ነበር ለረጅም ዘመናት በአውሮፓ እና በሌላው አህጉር የሚኖሩ የአለም ማህበረሰብ በመሬት ላይ አሰሳ ሲገናኝ ቆይቷል የአውሮፓ ነገዴዎች ከእሩቅ ምስራቅ እስከ መካከለኛውና ደቡብ ምስራቅ ኤሽያ በባህላዊ መጓጓዣ ዘዴ ሲጓዙ ቆይተዋል ይህ አሰሳ ከባድ ቢሆንም ማህበራዊ ምጣኔ ሀብታዊ እና ፖሊቲካዊ ችግሮችን ሲፈታ ቆይቷል ይሁን እንጂ ከኛው ከይ ኤኤ ያሪ የተማሪዎች መፅሐፍ ኛ ክፍል የህብረተሰብ ትምህርት ክፍለ ዘመን ጀምሮ በአውሮፓውያኖችና በኦቶማን ቱረኮች መካከል ያለው አለመግባባት እየተካረረ በመምጣቱ በመሬት ላይ ወደ ኤሽያ የሚወስደው መንገድ ሊዘጋ ችሏልይህ አለመግባባት ከዎቹ እስከ ዎቹ እአአ የተካሄደውን የመስቀል ጦርነት ሊያስከትል ችሏል በዚህ ሁኔታ ወደ ምስራቅ የሚሄደው የንግድ መስመር በመዘጋቱ ምክንያት አውሮፓውያኖች አዲስ የንግድ መስመር ለመፈለግ ተገደዋል አውሮፓውያኖች የፖለቲካና ምጣኔ ሀብታዊ ፍላጎታቸውን ለሟሟላት ጉዞአቸውን ወደ ምዕራብ አቅጣጫ በመቀየር ጂኦግራፊያዊ የባህርና ውቅያኖስ ላይ አሰሳ አካሂደዋል በዚህ መሰረት በንፋስ ሀይል የሚገፉ መርከቦችን በመጠቀም ከምዕራብ አውሮፓ በመነሳት ወደ ምዕራብ አፍሪካ አሰሳ ጀመሩ በጊዜ ሂደት የፖርቹጋልና የእስፔን አሳሾች እስከ ደቡብ አፍሪካ ጫፍ ጉዞ አድርገዋል በዚህ መሰረት በ ባርቶሎሚሜዩ ዲየዝ የደቡብ አፈሪካ ጫፍ ሲደርስ ቫስኮ ዳጋማ ደግሞ በ ሕንድ ሊደርስ ችሏል በ ክርስቶፈር ኮሎምቦስም ቀድሞ የማይታወቀውን አህጉር አሜሪካን ሊያገኝ ችሏል እንዲሁም ከ ፈርዲናንድ ማጄላን አለምን ለመጀመሪያ ጊዜ ዞሯል የፈርዲናንድ ማጄላን አሰሳ አለም የሉል ቅርጽ እንዳላት ያረጋገጠ ነበር ከጥንት ዘመን ጀምሮ ብዙ አውሮፓዊያኖች የባህር ላይ ጉዞ በመጀመር የባህርና ውቅያኖስ ላይ አሰሳ ሲያካሄዱ ቆይተዋል ጂኦግራፊያዊ የባህርና ውቅያኖስ ላይ አሰሳ እንዲሳካ ካደረጉ ሀገሮች መካከል ዋናዎቹ ፖርቹጋል እና እስፔን ናቸው በተጨማሪም ይህ አሰሳ እንዲሳካ ካደረጉት ነገሮች ውስጥ ዋና ዋናዎቹ የኮምፓስ መገኘት ካርታን መጠቀም መቻል እና ዘመናዊ መርከቦችን ለአገልግሎት ማዋል ናቸው በተጨማሪም የኛው ክፍለ ዘመን የምጣኔ ሀብት ዕድገት የባህር ላይ አሰሳ እንዲሳካ ትልቅ አስተዋጽዖ አበርክቷል የባህርና ውቅያኖስ ላይ አሰሳ ትላልቅ ምጣኔ ሀብታዊና ፖለቲካዊ ለውጦችን አምጥቷል ከእነዚህ ለውጦች ውስጥ ዋናዋናዎቹ ከምጣኔ ሀብታዊ ዕድገት ጋር ተያያዥነት ያላቸው ናቸው በዚህ መሰረት አውሮፓዊያኖች አዲሱን ሙሥ የህብረተሰብ ትምህርት የተማሪዎች መፅሐፍ የንግድ መስመር በመጠቀም በአሜሪካና በአፍሪካ አህጉራት እንዲሁም በእሩቅ ምስራቅ መስፈር የተለያዩ ቦታዎች መስፈር ችለዋል አውሮፓዊያኖች የሰፈሩበትን አህጉሮች የተፈጥሮ ሀብት በመዝረፍ የሀገራቸውን ካፒታልና ኢንዲስትሪ ማበልጸግ ችለዋል በፖሊቲካዊና በማህበራዊ ዘርፎች ደግሞ የባሪያ ንግድና የቅኝ ግዛት ስርዓቶች እንዲስፋፉ አድርጓል በዚህ ሁኔታ በኛው እና በኛው ክፍለ ዘመን እስፔንና ፖረቹጋል ደቡብ አሜሪካን በመቆጣጠር የምጣኔ ሀብታዊና የፖሊቲካዊ የበላይነትን አግኝተዋል እንደ ሆላንድና እንግሊዝ ደግሞ እስፔንና ፖረቹጋልን በመከተል ደቡብ ምስራቅ ኤሽያን ደቡብ አፍሪካን እና ደቡብ ምስራቅ አፍሪካን ሊቆጣጠሩ ችለዋል ጫሓ ጐ ካርታ የባህርና ውቅያኖስ ላይ አሰሳ መስመሮች ያሪ የህብረተሰብ ትምህርት የተማሪዎች መፅሐፍ ኛ ክፍል መልመጃ ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት ጥያቄዎች አጫጭር መልስ ስጥጪ ጂኦግራፊያዊው የባህርና ውቅያኖስ ላይ አሰሳ በስኬት ሲያካሄዱ ከነበሩ ሀገሮች ውስጥ ሁለቱን ፃፍፊ ፈርዲናንድ ማጄላን በምን ይታወቃል። በሁለት ቡድን በመከፈል የአዳዲስ ጽንሰ ሃሰቦች መፍለቅ በአኤር ባህሪያት ላይ በመወያየት ለክፍል ተማሪዎች አቅርቡ በቀደምት የአለም ስልጣኔ ዘመን ውስጥ የሰው ልጅ እንደ ዴሞክራሲ ስርዓት የሪፐብሊክ አስተዳደር ስርዓት እና የተለያዩ ህጎችን መመስረት ሙሥ የህብረተሰብ ትምህርት የተማሪዎች መፅሐፍ መቻሉን በኛ ክፍል ትምህርት ውስጥ ተምረሃልሻል በተመሳሳይ ሁኔታ ይህን ቀደምት የአለም ስልጣኔ ለማስቀጠል ሲባል የሰው ልጅ አዳዲስ ጽንሰ ሃሰቦችን ማፍለቅ ጀመረ እነዚህ አዳዲስ ጽንሰ ሃሰቦች መሰረት ያደረጉት ቀደምት የአለም ስልጣኔን በጥልቀት መልሶ ማጥናት መፈተሽ እና ማገናዘብ ሳይ ያተኮረ ነበር በተለይ ጥንታዊ የግሪክ እና የሮማ ስልጣኔዎችን መልሶ በጥልቀት ማጥናትና መጠቀም ዋናው ትኩረቱ ነው አዳዲስ ጽንሰ ሃሰቦችን ማፍለቅ ወይም የአለም ህዴሴ የተጀመረው በኛው ክፍለ ዘመን በጣሊያን ሲሆን ከኛው ክፍለ ዘመን በኋላ ወደ ሌሎች ሀገሮች መስፋፋት ችሏል በአጠቃላይ ይህ እንቅስቃሴ የተለያዩ እውቀቶች ጥበቦች ሳይንሳዊ ሀሳቦች እና የተለያዩ የፈጠራ ስራዎች ከኛው ክፍለ ዘመን እሰከ ኛው ክፍለ ዘመን ያደጉበትና የተስፋፉበት ጊዜ ነበር አዲሱን ጽንሰ ሃሳብ መልሶ የማስፋፋት ዘመን የተለያዩ ባህሪያት አሉት እነሱም የተለያዩ እውቀቶችን ማስፋፋትና አሳማኝ ምክንያቶችን መጠቀም ናቸው እንዲሁም ሀሳብን በነጻነት መግለፅ የቀደምት ስልጣኔ ላይ ጥናትና ምርምር ማድረግ በጥልቀት ማሰብ እና እራስን መጠየቅ ላይ ያተኮረ ነበር በተጨማሪም የአፍ መፍቻ ቋንቋን በመጠቀም ልዩ ልዩ የፈጠራ ስራዎችን ማካሄድ መጻፍ እና የሰው ልጅ አመጣጥ ላይ በጥልቀት ጥናት እና ምርምር ማድረግ ናቸው በዚህ መሰረት የሰው ልጅ የእለት ተእለት ኑሮውን በሚያካሄድበት ጊዜ አሳማኝ ምክንያቶችን ማቅረብ መቻል አለበት በቂ ማስረጃ የሌላቸውና አሳማኝ ያልሆኑ ጉዳዮችን በተደጋጋሚ ማገናዘብ አስፈላጊ ነው የሚል ሀሳብን ጭምር ያካትታል በአጠቃላይ አዲሱ ጽንሰ ሃሳብን መልሶ የማስፋፋት ዘመን አብዛኛውን የግሪክና የሮማን ስልጣኔ መልሶ ማጥናት ላይ ያተኮረ ነበር በዚህ መሰረት ቀለማትን የመቀባት ጥበብ ስነ ህንፃ ስነ ሥዕል እና የሰው ልጅ ህዋስ ላይ ጥናትና ምርምሮችን ማካሄድ ያካተተ ነበር በተጨማሪም ሳይንሳዊ በሆነ መልኩ የተለያዩ ሃሳቦችን ማገናዘብ ሀሳብን በነፃነት የመግለፅ እና ዕውቀትን የማስፋፋት ስራ ተሰርቷል ከይ ኤኤ ያሪ የተማሪዎች መፅሐፍ ኛ ክፍል የህብረተሰብ ትምህርት የፕሮጄክት ስራ ቹፒ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ጥያቄዎች በታዘዛችሁት መሰረት ለክፍላችሁ ተማሪዎች አቅርቡ አምስት አባላት ያለው ቡድን በመመሰረት በመካከለኛው ክፍለ ዘመን በምሁራን የተሳሉትን ስዕሎችን በመፈለግ አስመስላችሁ ሳሉ በቡድን በመሆን በአውሮፓውያን መካከለኛው ክፍለ ዘመን ምሁራን የሰሩትን ስራዎች የተለያዩ ቀለማትን በመጠቀም እንጨትን ጭቃን እንዲሁም ካርቶንን በመጠቀም የተለያዩ የቤት ዕቃዎችን በመስራት ለክፍል ተማሪዎች አሳዩ ከዚህ በታች ባለው ሠንጠረዥ ውስጥ የአዳዲስ ጽንሰ ሃሰቦች ባለቤት የሆኑ ምሁራንና የተለያዩ የፈጠራ ስራዎቻቸው ስለተዘረዘሩ በአግባቡ ለመረዳት ሞክሩ ሠንጠረዥ የታዋቂ ምሁራን አዳዲስ ጽንሰ ሃሰቦችና ስራዎቻቸው የምሁራኖቹ ስም ዓመተ ዜግነት የፈጠራ ስራዎቻቸው ምህረት ኒኮላስ ኮፐርንከስ ፖላንድ የህዋ ጥናትና የፀሀይ ስርዓት አጥንቷል ቶማስሙር እንግሊዝ ዩቶፒያ የሚለውን ጽንሰ ሀሳብ አፍልቋል ቬሳሊየስ ቤልጂየም የሰው ልጅን የስሜት ህዋስና የደም ዝውውር ስረአትን አጥንቷል ዊሊያም ሼክስፒር እንግሊዝ ድራማና ቲያትርን ጽፏል ዋይክሊፍ እንግሊዝ መጽሀፍ ቅዱስን ወደ እንግሊዘኛ ቋንቋ ተርጉሟል ሙሥ የህብረተሰብ ትምህርት የተማሪዎች መፅሐፍ የተሓድሶ እንቅስቃሴ ሸበኋበ የሙከራ ጥያቄዎች የተሓድሶ እንቅስቃሴ እንዴት ተጀመረ። ከኢንዱስትሪ አብዮት ጥቅሞች ውስጥ ሦስቱን ዘርዝርሪ ከኢንዱስትሪ አብዮት ጉዳቶች ውስጥ ሦስቱን ዘርዝርሪ ትላልቅ የአለም ጦርነቶች የአንደኛው አለም ጦርነት የሙከራ ጥቄዎች በጦርነት ፅንሰ ሀሳብ ላይ ተወያዩበት የአንደኛው አለም ጦርነት ምክንያቶች ላይ ተወያዩበት የአንድ አከባቢ ማህበረስብ የአለመግባባትና ግጭት ምክንያቶችን ከአንደኛው የአለም ጦርነት ምክንያቶች ጋር በማነጻጸር ገምግምሚሟ የአንደኛው አለም ጦርነት ያስከተለውን ፖለቲካዊ ምጣኔ ሀብታዊ እና ማህበራዊ ለውጦችን በማደራጀት ለክፍል ተማሪዎች በዘገባ መልክ አቅርብቢ ከይ ኤኤ ያሪ የተማሪዎች መፅሐፍ ኛ ክፍል የህብረተሰብ ትምህርት በአለም አቀፍ ደረጃ ሁለት ትላልቅ የአለም ጦርነቶች ተካሄዷል እነሱም አንደኛው እና ሁለተኛው የአለም ጦርነቶች ናቸው እነዚህ ሁለት ትላልቅ የአለም ጦርነቶች አጀማመር መንስኤ ሂደት እና የተለያዩ ውጤቶች አሏቸው በዚህ መሰረት እነዚህ የአለም ጦርነቶችም ምጣኔ ሀብታዊ ፖሊቲካዊና ማህበራዊ ለውጦችን አምጥዋል በዚህ መሰረት አንደኛው የአለም ጦርነት የራሱ የሆነ መሰረታዊ እና ቅጽበታዊ ምክንያቶች አሌት የአንደኛው የአለም ጦርነት መሰረታዊ ምክንያቶች የሜሚባሉትም በአውሮፓ ውስጥ ብሔረተኝነት መስፋፋት የቅኝ ገዥዎች ፉክክር በአውሮፓ መንግሥታት መካከል ቅኝ ግዛትን የመያዝ ፉክክር ለምሳሌ ፈረንሳይና ጀርመን ሞሮኮን ለመያዝ ሩሲያና ኦስትሮ ሀንጋሪ በባልካን አገሮች አካባቢ መፎካከር እንግሊዝና ጀርመን በምሥራቅና መካከለኛ አፍሪካ መገኘትና የመሳሰሉትን መጥቀስ ይቻላል የተለያዩ የጦር ቡድኖች መመስረት ለጦርነት ዝግጅት ማድረግ ወታደር መመልመል ማሠልጠን እና ዘመናዊ የጦር መሣሪያ ማስታጠቅ ናቸው በዚሁ መሠረት የአውሮፓ አገሮች ሁለት ተቃራኒ ወታደራዊ ቡድኖችን አቋቁመዋል እነርሱም መካከለኛው ኃይሎች ርፀበህዌ ዞዐህ ጀርመን ኦስትሮሀንጋሪና ጣሊያን ሲሆኑ የሦስትዮሽ ኅብረት ፐፀ ልዉበርፀ ቡድኖች ደግሞ ፈረንሳይ እንግሊዝ እና ሩሲያ ናቸው ጦርነቱም እንደተጀመረ ጣሊያን ከመካከለኛው ኃይሎችርበከ ኮዕጪ በመውጣት ወደ የሦስትዮሽ ኅብረት ዌብ ልበ ተቀላቅላለች ጦርነቱ ሲጀመር ብዙ አገሮች በሁለቱም ወታደራዊ ቡድኖች ውስጥ ተቀላቅለዋል የመካከለኛው ኃይል ቡድን የመሠረቱት ሀገሮች እንደ ጀርመን ኦስትሮሀንጋሪና ጣሊያን ናቸው ይሁን እንጂ ጣሊያን ከቡድኑ ስትወጣ ኦቶማን ቱርክና ቡልጋሪያ ደግሞ ቡደኑን ተቀላቅለዋል የሦስትዮሽ ኅብረት ፐበሯ ልቧበር ደግሞ ፈረንሳይ እንግሊዝ እና ሩሲያ ናቸው ጣሊያን በ ሰርቢያና ቤልጅየም ጨምሮ በአጠቃላይ ብዙ አገሮች ደጋፊዎች ነበሩት የአለም አገሮች ባብዛኛው በቀጥታም ሙሥ የህብረተሰብ ትምህርት የተማሪዎች መፅሐፍ ሆነ በተዘዋዋሪ መንገድ አንዱን ቡድን በመደገፍ ሌላውን ሲወጉ ነበር የአለም ጦርነት የተባለበት ምክንያትም የአለም አገሮች በአብዛኛው በዚህ ጦርነት ስለተሳተፉበት ነው የአንደኛው አለም ጦርነት በቅፅበት መቀስቀስ ምክንያት የሆነው በ የኦስትሮሀንጋሪ መንግሥት አልጋ ወራሽ ፍራንሲስ ፈርድናንድና ባለቤቱ ግድያ ነበር ፎቶገራፍ ሀ ፍራንሲስ ፈርድናንድና ባለቤቱ ሶፊያ ከኦስትሮሀንጋሪ መንግሥት አልጋ ወራሽ ግድያ በኃላ የኦስትሮሀንጋሪ መንግሥት ለሰርቢያ ማስጠንቀቂያ ሳከች ሩሲያ የሰርቢያ ወዳጅ ስለነበረች ጦሯን ማደራጀት ጀመረች ጀርመን ደግሞ ኦስትሮ ሀንጋሪን በመደገፍ በ ቤልጅየም ላይ ጦርነት አወጀች በዚህ ዓይነት የተጀመረው ጦርነት ወደ አለም ጦርነት ተሸጋግሯል በ አሜሪካ በትሪፕል ኢንቴንት ፈረንሳ እንግልዝና ሩሲያ ወገን ጦርነቱን በመቀላቀል የጦር ሜዛኑ እንዲቀየር ማድረግ ችላለች በመጨረሻም በ የአንደኛው የአለም ጦርነት በእንግሊዝ ቡድን አሸናፊነት ሊጠናቀቅ ችሷል የአንደኛው አለም ጦርነት ምጣኔ ሀብታዊና ፖለቲካዊ ጥቅሞችና ጉዳቶችን አምጥቷል የአንደኛ አለም ጦርነት ያስከተለው ጉዳቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል ከይ ኤኤ ያሪ የህብረተሰብ ትምህርት የተማሪዎች መፅሐፍ ኛ ክፍል በ ሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች ሞተዋል ከ ሚሊዮን በላይ የሆኑ ቤተሰቦች ተሰደዋል እንዲሁም ተበታትነዋል ጀርመን ከፍተኛ የገንዘብ ቅጣት እንድትከፍል በቨርሳይልስ ስምምነት ተወስኖባታል አሜሪካና የሦስትዮሽ ህብረት መንግሥታት በማሸነፋቸው የምጣኔ ሀብታዊና ፖሊቲካዊ የበላይነት ማግኘት ችለዋል ከኛው ክፍለ ዘመን መጨረሻ እስከ ኛው ክፍለ ዘመን መጀመሪያው አካባቢ የኦቶማን ቱርክ አውሰትሮሀንጋሪ እና የጀርመን ኢምፓያሮች መፈራረስ ችለዋል የአለም መንግሥታት ሊግ በ በፈረንሳይ ሀገር በዜርሳይል ከተማ መመሥረት ናቸውድርጅቱም የተመሠረተው በአሸናፊ አገሮች ነበር የህብረተሰብ ትምህርት የተማሪዎች መፅሐፍ ሁለተኛው የአለም ጦርነት የሙከራ ጥያቄዎች አንደኛው የአለም ጦርነትን ምክንያቶችን ከሁለተኛው የአለም ጦርነት ጋር በመነፃፀር ገምግምሚ አሜሪካ በሁለተኛው የአለም ጦርነት ላይ እንዴት ልትሳተፍ ቻለች። በሁለተኛው የአለም ጦርነት ላይ ኢትዮጵያ መሳተፏን ወይም አለመሳተፏን ተወያዩበት ሁለተኛው የአለም ጦርነት ያስከተለው ማህበራዊ ምጣኔ ሀብታዊና ፖለቲካዊ ጥቅሞች ላይ በመወያየት ለክፍል ተማሪዎች አቅርቡ ልክ እንደ አንደኛው የአለም ጦርነት ሁለተኛውም የአለም ጦርነት የተለያዩ ምክንያቶች አሉሌት እነሱም መሰረታዊና ቅፅበታዊ ምክንያት ናቸው መሰረታዊ ምክንያቶች እንደሚከተለው ተዘርዝረዋል የኢምፔሪያሊስት ኃይሎች ሥልጣን መያዝ እነርሱም የጀርመን ናዚስት የኢጣሊያ ፋሽስት እና ጦረኛዋ ጃፓን ናቸው በዚህ መሰረት ከዎቹ ጀምሮ ቤኒቶ ሞሶሎኒ በጣልያን ውስጥ ስልጣን በመያዝ ፋሺዝምን አውጄል በ ደግሞ አዶልፍ ሂትለር የናዚዝምን ዕንሰ ሀሳብ በመያዝ በዎቹ ወደ ስልጣን መጥቷል የአለም መንግሥታት ሊግ መዳከም እንዲሁም የመደራደርና የመለማመጥ ፖሊሲ አለመሳካት የአንደኛው አለም ጦርነት ውጤቶች ለምሳሌ ከ የነበረው ኢኮኖሚ መዳከም በብዙ ሚሊዮን የሚቆጠሩ ዜጎች ሥራ ማጣት የፎቬርሳይለስ ስምምነት ውሳኔዎች ተጽዕኖ ጀርመንን ለበቀል እንድትነሳሳ ማድረጉ እና የመሳሰሉት ናቸው ያሪ የተማሪዎች መፅሐፍ ኛ ክፍል የህብረተሰብ ትምህርት ፎቶግራፍ ከግራ ወደ ቀኝ ቤኒቶ ሞሶሎኒና አዶልፍ ሂትለር ጦርነቱ ከመጀመሩ በፊት የአክሲስ ቡድንጀርመን ጣልያን እና ጃፓን የጦር ዝግጅት ካደረጉ በኋል ተቀናቃኛቸውን የአላይድ ቡድን ላይ ጦርነት አወጁ መስከረም ጀርመን ፖላንድ ላይ በከፈተችው ወረራ የአላይድ ቡድኖች እንደ ቅጽበታዊ ምችንያት በመጠቀም ሁለተኛው የአለም ጦርነትን ለመቀስቀስ ችለዋል በዘዚህ መሰረት እንግሊዝና ፈረንሳይ በጀርመን ላይ ጦርነት በማወጃቸው ሁለተኛው የአለም ጦርነት በአውሮፓ ሊጀመር ችሏል በ የጃፓን ጦር በሐዋይ ደሴቶች በፕርል ሀርበር የነበረውን የአሜሪካን ጦር ማዘዣ ጣብያ አጠቃ ይህ ደግሞ አሜሪካ ወደ ጦርነቱ እንድትገባ ቅፅበታዊ ምክንያት ሆኗል በመቀጠልም በ የአሜሪካ የጦር አውሮፕላኖች ሁለት የጃፓን ከተሞችን ሂሮሺማና ነጋሳኪን በአውቶሜክ ቦንብ ደብድበዋል በመጨረሻም የሃይል ሚዛኑ ወደ አላይድ ቡድን አገሮች አዘንብሏል በዚሁ መሠረት የኢምፔሪያሊስት ሃይሎች ተሸንፈው ጦርነቱ በ ተጠናቋል ሙሥ የህብረተሰብ ትምህርት የተማሪዎች መፅሐፍ ሁለተኛው የአለም ጦርነት የተለያዩ ጥቅሞችንና ጉዳቶችን አምጥቷል ከጥቅሞቹ ውስጥ ዋና ዋናዎቹ እንደሚከተለው ተዘርዝሯል የተባበሩት የአለም መንግስታት ድርጅት መመስረት የቅኝ ግዛት ስርዓት መፍረስና የተለያዩ ሀገራት ነፃ መውጣት ኢንዱስትሪና ፋብሪካዎች መስፋፋት የአሜሪካና ሶቭየት ሕብረት ሃያል መንግሥታት መሆን መቻላቸውና የመሳሰሉት ናቸው በሌላ በኩል ደግሞ ሁለተኛው የአለም ጦርነት ከፍተኛ ጉዳቶችን አስከትሏል እነሱም በርካታ ሀብት ወድሟል ለምሳሌ ለጦርነቱ ብዙ ቢሊዮን የአሜሪካ ዶላር ወጪ ሆኗል እንዲሁም በርካታ መሰረተ ልማቶችና ከተሞች መውደም ከ ሚሊዮን በላይ ሰዎች መሞት የስራ አጥነትና ድህነት መስፋፋት እንደ ጀርመን ጃፓን ጣሊያንና የመሳሱት ሀገራት መሸነፋቸው በአገራቸው የመንግሥት ለውጥ እንዲመጣ አድርጓል መልመጃ ከዚህ በታች ለተዘረዘሩ ጥያቄዎች አጫጭር መልስ ስጥጪ ከአንደኛው የአለም ጦረነት ምክንያቶች ውስጥ አራቱን ዘርዝርሪ የአንደኛው አለም ጦርነት በቅጽበት መቀስቀስ ምክንያት የሆነውን ግለፅጪ አሜሪካ ወደ ሁለተኛ የአለም ጦርነት መቼና እንዴት ተቀላቀለች። ርከበበ ከ መመስረት ምክንያት ሊሆን ችሏል ኛ ክፍለ ዘመን ከመጀመሪያው ጀምሮ የኢንዱስትሪው አብዮት በአለም ላይ ትላልቅ ለውጦችን አምጥቷል በዚህ መሰረት በዎች ውስጥ የኢንዱስትሪ አብዮት ከእንግሊዝ ሀገር ወደ ሌሎች ሀገራት መስፋፋት ችሏል ይሁን እንጂ የተለያዩ የጦር መሳሪያዎች መመረት የተለያዩ የጦር ቡድኖች በአለም ላይ እንዲመሰረቱ አድርጓል ይህ ደግሞ ለአንደኛውና ለሁለተኛው የአለም ጦርነቶች መጀመር ምክንያት ሊሆን ችሏል በአጠቃላይ አዳዲስ ጽንሰ ሃሰቦችን ማፍለቅ በአለም ላይ ትላልቅ ለውጦችን ማምጣት ችሏል የኢንዱስትሪው አብዮትም ለዘመናዊው የአለም ዕድገት ትልቅ አስተዋጽዎ አበርክተዋል የህብረተሰብ ትምህርት የተማሪዎች የምዕራፉ ማጠቃለያ ጥያቄዎች ከዚህ በታች ያሉትን ዐረፍተ ነገሮች ትክክል የሆኑትን እውነት ትክክል ያልሆኑትን ሐሰት በማለት መልስሽ የኢንዱስትሪው አብዮት ጥቅም እንጂ ጉዳት የለውም በኛው እና በኛው ክፍለ ዘመን ውስጥ ከተካሄደው የባህርና ውቅያኖስ ላይ አሰሳ ፖርቹጋል ከፍተኛውን ሚና ተጫውታለች የአዲሱ ፅንሰ ሀሳቡ እንቅስቃሴ በምዕራብ አውሮፓ የተጀመረ የሀይማኖት እንቅስቃሴ ነው የተሓድሶ እንቅስቃሴ ከመፅሐፍ ቅዱስ በተቃራኒ የተካሄደ እንቅስቃሴ ነው ከአንደኛው የአለም ጦርነት ምክንያቶች ውስጥ አንዱ የብሔርተኝነት እንቅስቃስሴ ነው ዘ ለሚከተሉት ጥያቄዎች ትክክለኛውን መልስ በመምረጥ መልስ ስጥጪ የፖርቹጋል ዜጋ የሆነውና ለመጀመሪያ ጊዜ የደቡብ አፍሪካ ጫፍ የደረሰው ማነው። የህብረተሰብ ትምህርት የተማሪዎች መፅሐፍ የአፍሪካ ታሪክ ከኛው ክፍለ ዘመን ጀምሮ ከዚህ ምዕራፍ የሚጠበቁ ውጤቶች ሃ የአፍሪካ ባርያ ንግድ ስርዓት ትገልፃለህሽ ሃ የቅኝ ግዛት ስርዓት በአፍሪካ ያስከተለውን ችግሮች ትዘረዝራለህሽ ሃ የአፍሪካ ህዝቦች ለነባነታቸው ያደረጉትን ትግል ታገናዝባለህሽ ሃ በቅኝ ግዛት ስርዓት ዘመን የአፍሪካ ምጣኔ ሀብታዊና ፖሊቲካዊ ግንኙነቶችን ታብራራለህሽ መግቢያ ከኛው ክፍለ ዘመን ጀምሮ የአፍሪካ ህዝቦች የተለያዩ ምጣኔ ሀብታዊ ፖለቲካዊ እና ማህበራዊ ችግሮችን አሳልፈዋል ከእነዚህ ችግሮች ውስጥ ዋና ዋናዎቹ የባርያ ንግድ ስርዓትና የአውሮፓውያን ቅኝ አገዛዝ ስርዓቶች ናቸው እነዚህ ስርዓቶች ከኛው ክፍለ ዘመን እስከ ኛው ክፍለ ዘመን የአፍሪካ ህዝቦችን የእኩልነትና የነፃነት መብቶችን የገፈፉ ናቸው የአፍሪካ ህዝቦችን ያለፍላጎታቸው ወደ ሌላ አህጉር እንዲጓዙ በማድረግ አፍሪካ ከፍተኛ ቁጥር ያለውን አምራች ኃይሏን እንድታጣ አድርጓል በአጠቃላይ የባርያ ንግድ ስርዓት የአውሮፓውያን ቅኝ አገዛዝ ስርዓት እና ከነፃነት በኋላ ያለውን የአፍሪካ ህዝቦች ምጣኔ ሀብታዊና ፖቲካዊ ሁኔታዎች በዚህ ምዕራፍ ውስጥ በስፋት ተገጸዋል ከይ ኤኤ ያሪ የተማሪዎች መፅሐፍ ኛ ክፍል የህብረተሰብ ትምህርት ተማሪዎች ቢያንስ ሊኖራቸው የሚገባቸው የትምህርት ብቃት በአፍሪካ ህዝቦች ላይ የባርያ ንግድ ስርዓት ያስከተለውን ጉዳት ትገልፃለህሽ ከኛው ክፍለ ዘመን ጀምሮ አፍሪካኖች የባርያ ንግድን ለማስቆም ሲያካሄዱ የነበረውን ተቃውሞ ትገልፃለህሸ የፀረ ቅኝ አገዛዝ ስርዓት አመለካከትን ታጎለብታለህሸ የአውሮፓ ሀገሮች ከአፍሪካ ውጪ በቅኝ ግዛት የያዙዋቸውን ሀገሮች ትዘረዝራለህሸ የአፍሪካ ህዝቦች ነፃነታቸውን ለማግኘት የከፈሉትን መስዋእትነት ትልቅ ዋጋ ትሰጠዋለህጪዋለሽ ከነፃነት በኋላ የአፍሪካ ህዝቦችን ምጣኔ ሀብታዊና ፖቲካዊ ሁኔታዎችና የእርስ በእርስ ትስስር ለመፍጠር ያደረጉትን እንቅስቃሴዎች በመረዳት ትልቅ ክብር ትሰጠዋለህጪዋለሽ የባሪያ ንግድ ስርዓት የሙከራ ጥያቄዎች የባሪያ ንግድ ማለት ምን ማለት ነው። ክህ በመመስረት ስራ ላይ ያዋለው ፈረንሳያዊው አልበርት ሳርውት ይባላል በቀጥተኛ የአስተዳደር ስርዓት ውስጥ በቀጥታ ፈረንሳይ የስልጣን የበላይነትን በመቆጣጠር ትታወቃለች በዚህ መሰረት ፈረንሳይ በቅኝ የያዘቻቸውን የአፍሪካ ሀገሮች በሙሉ የፈረንሳይ ዜግነት እንዲያገኙ ከይ ኤኤ ያሪ የህብረተሰብ ትምህርት የተማሪዎች መፅሐፍ ኛ ክፍል በማድረግና በፈረንሳይ ህግ እንዲተዳደሩ ትልቅ ጫና አድረጋለች በመሆኑም በፈረንሳይ ቅኝ ግዛት ስር ያሉ የአፍሪካ ሀገሮች በሂደት ባህላቸውንና ቋንቋቸውን እንዲዘነጉ ተደርጓል በአጠቃላይ በቀጥተኛና በተዘዋዋሪው የአስተዳደር ስርዓቶች ዘመን አውሮፓውያኖች የአፍሪካ ሀገሮችን ለማስተዳደር ህጎችን የሚያረቁት እንዲሁም የሚያስወስኑ በአውሮፓ ፓርላማ ነበር በቅኝ ግዛት የአስተዳደር ስርዓት ዘመን ብዙ የተለያዩ ጉዳቶች በአፍሪካ ህዝቦች ላይ ደርሰዋል ከእነዚህም ውስጥ ዋና ዋናዎቹ የዴሞክራሲ መብቶች በመጣሳቸው የተነሳ አፍሪካኖች ማንነታቸውን እንዲዘነጉ ተፅዕኖ ማድረጉ የተፈጥሮ ሀብት ዘረፋ ማከሄድ ለምሳሌ የተለያዩ ማዕድናትን መዝርፍ በዴሞክራሲያዊ መብት ጥሰት ምክንያት የአፍሪካ ህዝቦች ፖሊቲካዊና ሰብአዊ መብቶችን እንዲያጡ ተደርጓል እንዲሁም የመምረጥና የመመረጥን መብት ከቦታ ቦታ የመንቀሳቀስ መብት የመደራጀት መብት እና ሀብትንብረት የማፍራት መብቶችን ተነፍገዋል የህብረተሰብ ትምህርት የተማሪዎች ከ የበርሊን ስምነት በኋላ የአውሮፓውያን ቅኝግዛቶች ካርታ ለ በአውሮፓኖች ቅኝ የተገዙ የአፍሪካ ሀገሮችን የሚያሰይ ካርታ የ ዳዊሪ መይ ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት ጥያቄዎች አጫጭር መልስ ስጥጪ የአውሮፓ ሀገሮች አፍሪካን ቅኝ ለመግዛት የፄዱበት ሂደት በቅደም ተከተል ዘርዝርሪ የአፍሪካን ካርታ በማንሳት በአውሮፓ ሀገሮች ቅኝ የተገዙትን የአፍሪካ ሀገሮችን የተለያዩ ቀለማትን በመቀባት አሳይዩ የአውሮፓ ሀገሮች ቅኝ አገዛዝ ስርዓት በአፍሪካውያኖች ላይ ያደረሰውን ጉዳቶች ግለዕጪ የህብረተሰብ ትምህርት የተማሪዎች መፅሐፍ ኛ ክፍል ሔየአፍሪካ ህዝቦች ከነፃነት በኋላ ያጎነለበቱት ፖሊቲካዊና ምጣኔ ሀብታዊ ትስስር የአፍሪካ ህዝቦች ነፃነት የሙከራ ጥያቄዎች ለነ ላይ ያለውን ካርታ በመጠቀም ብዙና አነስተኛ የቅኝ ግዛትያላቸውን የአውሮፓ ሀገሮችን በማነፃፀር አገናዝብቢ ለአፍሪካ ሀገሮች ነፃ መውጣት ዋና ዋና ምክንያቶችን በመለየት ከተወያያቹበት በኋላ ለክፍል ተማሪዎች አቅርቡ የአፍሪካ ሀገሮች ነፃነት ሂደት ላይ አጭር ዘገባ በማዘጋጀት ለክፍል ተማሪዎች አቅርቡ በዎቹ ውስጥ ብዙ የአፍሪካ ሀገራት ከአውሮፓውያኖች የቅኝ አገዛዝ ስርዓት ስር ነፃ መውጣት ጀምረዋል ለአፍሪካ ሀገሮች ነፃ መውጣት ዋና ዋና ምክንያቶች የሚከተሉት ናቸው ሁለተኛው የዓለም ጦርነት የፓን አፍሪካኒዝም እንቅስቃሴ የፖሊቲካ ድርጅቶች መመስረት እና በዓለም ላይ ፖለቲካዊና ምጣኔ ሀብታዊ ሚዛን ለውጦች መምጣት ናቸው ሁለተኛው የዓለም ጦርነት ያበረከተው አስተዋጽዖ ሁለተኛው የዓለም ጦርነት የአፍሪካ ሀገሮችን ፖለቲካዊና ምጣኔ ሀብታዊ ግንዛቤን እንዲያጎለብቱ አድርጓል እንደ ጋና ሴኔጋል ደቡብ አፍሪካ አንጎላ እና አልጄሪያ ያሉት የአፍሪካ ሀገራት በሁለተኛው የዓለም ጦርነት በቀጥታ በመሳተፋቸው ፖለቲካዊ ማህበራዊ ምጣኔ ሀብታዊ እና የተዋጊነት ግንዛቤን እንዲያገኙ ረድቷቸዋል በሌላ በኩል ደግሞ በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ምክንት የአውሮፓውያኖች ፖለቲካዊ ምጣኔ ሀብታዊ እና የጦር ኃይል ብቃታቸው እየተዳከመ በመሄዱ የአፍሪካ ሀገሮችን ማስተዳደር አልቻሉም እንዲሁም እንደ ሙሥ ያሪ የህብረተሰብ ትምህርት የተማሪዎች መፅሐፍ ራሽያና አሜሪካ ያሉት ሀገሮች የቅኝ አገዛዝ ስርዓትን በመቃወም በቅኝ አገዛዝ ሥር ያሉትን የአፍሪካ ሀገሮች በመደገፍ ትልቅ ጉለበት ሆነዋቸዋል ስለዚህ ሁለተኛው የዓለም ጦርነት ለአፍሪካ ሀገሮች ነፃነት ትልቅ አስተዋጽዖ አበርክቷል የፓን አፍሪካሂዝም እንቅስቃሴና የፖሊቲካ ድርጅቶች መመስረት በዎቹ ውስጥ የፓን አፍሪካኒዝም እንቅስቃሴ በጥቁር አሜሪካኖች በሰሜን አሜሪካ ተመሰረተ ይህ ድርጅት የተመሰረተው ጥቁር አሜሪካኖች ከባርነት ነፃ ከወጡ በኋላ መብታቸውን ለማስከበር ታስቦ ነው ከ ዓም በኋላ ግን የፓን አፍሪካኒዝም እንቅስቃሴ ወደ አፍሪካ በመግባትና የፖሊቲካ ድርጅቶችን በመመስረት ለአፍሪካኖች ግንዛቤ መፍጠር ችሏል በዚህ መሰረት የአፍሪካ ሀገሮችም የራሳቸውን የፖሊቲካ ድርጅት በመመስረት የነፃነት ትግላቸውን መምራት ችለዋል በተጨማሪም የአፍሪካ አንድነት ድርጅትና የደቡብ የምዕራብና የሰሜን ፖለቲካዊና ምጣኔ ሀብታዊ ማህበሮች መመስረት ችለዋል እነዚህ ፖለቲካዊና ምጣኔ ሀብታዊ ማህበሮች የአፍሪካውያን የነፃነት ትግልን በመቀላቀል ለአፍሪካውያን ነፃነት ትልቅ ሚና ተጫውተዋል የዓለም ፖለቲካዊ ሚዛን ለውጦች በኛው ክፍለ ዘመን አጋማሽ የዓለም ፖለቲካዊ ሚዛን ከአውሮፓውያኖች ወደ ራሽያና አሜሪካ ሊያዘንበል ችሷል ይህ ደግሞ ከዎቹ በኋላ የአውሮፓውያን የቅኝ አገዛዝ ስርዓት እንዲናቅና እንዲጥላላ ማድረግ ችሏል ያሪ የተማሪዎች መፅሐፍ ኛ ክፍል ከቅኝ አገዛዝ ስርዓት በኋላ የአፍሪካ ፖለቲካዊና ምጣኔ ሀብታዊ ሁኔታዎች የህብረተሰብ ትምህርት የሙከራ ጥያቄዎች የቅኝ አገዛዝ ስርዓት በአፍሪካውያኖች ላይ የፈጠረውን ጠባሳ ተወያዩበት የአፍሪካውያኖች አለመግባባትና መከፋፈል ለቅኝ አገዛዝ ስርዓት ያበረከተውን ጥቅምና ጉዳት አስመልክቶ ክርክር አድርጉ ከቅኝ አገዛዝ ስርዓት በኋላ የአፍሪካ ፖለቲካዊና ምጣኔ ሀብታዊ ሁኔታዎች ምን እንደሚመስሉ ዘገባ በማዘጋጀት ለክፍል ተማሪዎች አቅርቡ ከዎች በኋላ የአፍሪካውያኖች ፖለቲካዊና ምጣኔ ሀብታዊ ሁኔታዎች በከፍተኛ ደረጃ ሊለወጥ ችሷል በዚህ መሰረት የምጣኔ ሀብት ጥገኝነት የማህበራዊ ችግሮች መፈንቅለ መንግስት እና የእርስ በእርስ ጦርነት መስፋፋት ናቸው በሌላ በኩል ደግሞ ከአውሮፓውያኖች ተፅዕኖ ነፃ የሆነ ፖለቲካ ባይኖርም ብዙ የአፍሪካ ድርጅቶች ተመስርተዋል ከእነሱም ውስጥ አንዱ የአፍሪካ አንድነት ድርጅት ሲሆን ሌሎቹ ደግሞ አከባቢያዊ ድርጅቶች ናቸው ከላይ የተጠቀሱት ድርጅቶች እንደሚከተለው ተገልጸዋል የአፍሪካ አንድነት ድርጅት መመስረት የአፍሪካ አንድነት ድርጅት ግንቦት ከብዙ ውጣ ውረድ በኋላ ሊመሠረት ችሏል በተለይ የሃሳብ ልዩነቶች መፈጠር ለተለያዩ ቡድኖች መመስረት ምክንያት ሆኗል እነዚህ ቡድኖችም እንደሚከተለው ተዘርዝሯል የካሳብላንካ ቡድን ጋናጊኒ አልጄሪያ ግብፅ ሞሮኮ እና ማሊ ናቸው የብራዛቪል ቡድን ሴኔጋል ሞሪታኒያ አይኮሪኮሰት ኮንጎ ጋቦን ኒጀር ኮለታ ዳሆሜ ቻድ ካሜሮን እና የመካከለኛው አፍሪካ ሪፐብሊክ ያካትታል የሞኖሮቪያ ቡድን አባላት ደግሞ ኢትዮጵያ ላይቤሪያ ሊቢያ ናይጄሪያ እና የመሳሰሉት ነበሩ የካሳብላንካ ቡድን ሁሉም የአፍሪካ ሀገሮች ነፃ እንዲወጡ እና ህብረት ሙሥ የህብረተሰብ ትምህርት የተማሪዎች መፅሐፍ እንዲመሠርቱ የሚሜል አቋም ያለው ሲሆን የብራዛቪል ቡድን ደግሞ የአፍሪካ ሀገሮች ለተወሰነ ጊዜያት ከቀኝ ገዥዎች ጋር የኢኮኖሚና ፖለቲካዊ ግንኙነት እንዲቀጥል የሜፈልግ ቡድን ነበር ሦስተኛው ቡድን ደግሞ የሞኖርቪያ ቡድን ሲሆን አስታራቂ ሃሳብ ያለውና ለጊዜው የተለያዩ የአፍሪካ ሀገሮችን ፍላጎት የሆነው ህብረት ሳይሆን አንድነት መመስረት የሜለው ሃሳብ ያቀፈ ነበር በዚህ የሶስተኛው ቡድን ሀሳብ ላይ በመመስረት የአፍሪካ አንድነት ድርጅት ግንቦት በፊንፊኔ ከተማ ሊመስረት ችሷል ሥዕል የአፍሪካ አንድነት ድርጅት ፅቤት በአፍሪካ ውስጥ ሰላምና መረጋጋት ማስጠበቅ የአፍሪካ ሀገሮች ግጭትን በውይይት መፍታት ቅኝ ግዛትን ማጥፋት እና ድህነትን መቀነስ ናቸው እንዲሁም በአፍሪካ ሀገሮች መካካል የፖለቲካ ምጣኔ ሀብታዊ እና የባህል ትስስር መፍጠር እንዲሆም ዘመናዊ የሳይንስ ትምህርት እና ቴክኖሎጂዎችን ማስፋፋት ናቸው የአፍሪካ አንድነት ድርጅት ዓላማ ከግብ ለማድረስ አራት መዋቅሮች ከይ ኤኤ ያሪ የተማሪዎች መፅሐፍ ኛ ክፍል የህብረተሰብ ትምህርት ተመስርተዋል እነሱም ጠቅላላለ ጉባኤ የሚኒስተሮች ምክር ቤት የአፍሪካ አንድነት የሠላም ኮሚሽን እና የፀሐፊዎች ምክር ቤት ናቸው በተጨማሪም መንግስታዊ ያልሆኑ የተለያዩ የኮሚሽኖች መዋቅሮችን በውስጡ ያካትታል የአፍሪካ አንድነት ድርጅት ጠቅላላለ ጉባኤ በዓመት አንድ ጊዜ የሚሰበሰብ እና ሁሉም የአባል ሃገራት መሪዎች የሚሳተፉበት ነው የሚኒስተሮች ምክር ቤት ሁለተኛው መዋቅር ሲሆን የአባል ሀገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስተሮች የሚሳተፉበት ነው የአፍሪካ አንድነት ድርጅት ፀሃፊዎች የአፍሪካ አንድነት ድርጅት ሠራተኞች ሲሆኑ ይህ መዋቅር የአፍሪካ አንድነት ድርጅን በበላይነት ይመራል የመጀመሪያ የአፍሪካ አንድነት ድርጅት ፀሀፊ ኢትዮጳያዊው ዶክተር ክፍሌ ወዳጆ ነበር የአፍሪካ አንድነት ድርጅት የሠላም እና አማካሪ ጠቅላላ ጉባኤ ሰላምና መረጋገት ላይ የሚሰራ መዋቅር ነው የአፍሪካ አንድነት ድርጅት ትላልቅ ስኬቶችንና ችግሮችን አሳልፏል ስኬት ከሚባሉት ውስጥ የቀኝ ግዛት ስርዓትን ማጥፋት የዘር መድሎ መቀነስ አፓርታይድን ማጥፋት የነፃነት ታጋዮችን ማበረታታት እና በአፍሪካ ሀገሮች መካከል የነበረውን የድንበር ችግሮችን መፍታት ናቸው በዚህ መሰረት በኢትጵያ በሶማሊያ እና በኬኒያ መካከል የነበሩትን የድንበር ግጭቶች እንዲሁም በሞሮኮና በአልጀሪያ መካከላቸው ያለውን ግጭት መፍታት ችሷል የአፍሪካ አንድነት ድርጅት ችግሮች ከአለም አቀፍ ችግሮች ጋር የተያያዘ ቢሆንም ዋናው ችግሩ ግን የድርጅቱ ድክመት ነው እነሱም የራሱ ቋሚሟ የጦር ኃይል አለመኖር ድህነት መቀነስ አለመቻል የሀገሮች ግንኙነት መላላት ስደት መስፋፋት እና የተለዩ በሽታዎችን መቀነስ አለመቻሉ ናቸው ይሁን እንጂ ይህ ድርጅት በበለጠ እንዲጠናከርና መሠረታዊ ለውጥ እንዲያመጣ ተብሎ በ አባል ሀገሮች ተወካይ አማካኝነት በተካሄደው ስብሰባ የአፍሪካ አንድነት ድርጅት ወደ አፍሪካ ህብረት በ ዓም ተቀይሮ በመስራት ላይ ይገኛል ሙሥ የህብረተሰብ ትምህርት የተማሪዎች መፅሐፍ የተለያዩ የአፍሪካ አከባቢያዊ ድርጅቶች የአፍሪካ ሀገሮች ከነፃነት በኋላ በሁሉም የአፍሪካ አካባቢዎች የተለያዩ ድርጅቶችን አቋቁመዋል በዚህ መሰረት በምዕራብ አፍሪካ በሰሜን ምስራቅ አፍሪካ በደቡብ ምስራቅ አፍሪካ የማህበራዊ ምጣኔ ሀብታዊ እና ፖለቲካዊ ድርጅቶች ተመስርተዋል እነዚህ ድርጅቶች የተለያዩ አገልግሎቶችን እና አላማዎችን አካተዋል የተቋቋሙ ድርጅቶችም እንደሚከተለው ተዘርዝረዋል የምዕራብ አፍሪካ የኢኮኖሚ ማህበር ፎርዐሃሃ ይህ ማህበር በ በናይጄሪያ በሌጎስ ስምምነት በ አባል ሀገራት ተመሰረተ የዚህ ድርጅት ዋና ዓላማ በምዕራብ አፍሪካ ሀገሮች መካካል ጠንካራ ምጣኔ ሀብታዊ ትስስር መፍጠር ነው ይህ ድርጅት ከምጣኔ ሀብታዊ ትስስር በተጨማሪ የአካባቢውን ሰላም ለማስጠበቅ አትኩሮ ሲሰራ ቆይቷል ከ ጀምሮ ደግሞ የአባል ሀገሮች ጦርነት ያለመፈለግ ስምምነት ፈጥሯል በተጨማሪም ግጭቶችን በሰላም መንገድ ለመፍታት የሚቻልበትን መንገድና ችግሮች በአባል ሀገሮች መካካል እንዳይፈጠሩ ሁኔታዎችን ማመቻቸት የማለው ላይ ተስማምተዋል የምስራቅ አፍሪካ በየነ መንግስታት በልዐ የተመሰረተው በ በጅቡቲ ከተማ ነው የምስራቅ አፍሪካ በየነ መንግስታት ማለት የአፍሪካ ቀንድ ሀገሮች ቅድሚያ ለልማት ማህበር የሟል ነው ይህ ምህፃረ ቃል በሂደት በ ወደ ልዐተቀይሯል የዚህ ድርጅት ዓላማ ፖለቲካዊ ስብዓዊ ማህበራዊ እና ምጣኔ ሀብታዊ ትስስርና ልማት ላይ ያተኮረ ነው የዚህ ድርጅት አባል ሀገራት ኢትዮጵያ ጁቡቲ ኬኒያ ሱማሊያ ሱዳን እና ኡገንዳ ናቸው » የደቡብ አፍሪካ አገሮች የልማት ኮሚሽን ለዐር የዚህ ድርጅት ዋና አላማው ልማትና ዕድገት በደቡብ አፍሪካ ሀገሮች መካከል ማጠናከር ነው ይህ ድርጅት አባል ሀገራትን በውስጡ ያከተተ ነው » የምስራቅ ደቡብ አፍሪካ ሀገሮች የጋራ ገበያ ፎዕዐዕነ የተመሰረተው በ ዓም በኡጋንዳ ዋና ከታመ ካምፓላ ነው ይህ ድርጅት ከይ ኤኤ ያሪ የተማሪዎች መፅሐፍ ኛ ክፍል የህብረተሰብ ትምህርት ኢትዮጵያን ጨምሮ አባል ሀገራትን ያቀፈ ነው በሰሜን አፍሪካ ከተመሰረቱት ድርጅቶች ውስጥ ታዋቂው የአረቦች ሊግ ነው የዚህ ድርጅት አባል ሀገራት ብዙዎቹ የአረብኛ ቋነቋን የሚጠቀሙና የመካከለኛው ምስራቅ ሀገሮችን የካተተ ነው መስራች ሀገሮች አራት ሲሆኑ በጊዜ ሂደት ብዙ ሀገሮች ይህንን ድርጅት ሊቀላቀሉ ችለዋል የዚህ ድርጅት ዋና አላማ የሰሜን አፍሪካ ሀገሮችን ግንኙነት ልማትና ምጣኔ ሀብትን ማጠናከር ላይ ያተኮር ነው ይህን ድርጅት ለመመስረት ትልቁን ሚና የተጫወተችው ግብፅ ስትሆን የዚህ ድርጅት ዋና መቀመጫው የግብፅ ዋና ከተማ ካይሮ ነው ከ አባላት ያሉት ቡድን በመመስረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ድርጅቶች ዓላማና የተመሰረቱበትን ዓመተ ምህረት ከተለያዩ የመረጃ ምንጮች በማሰባሰብ በዘገባ መልክ ለክፍል ተማሪዎች አቀረቡ የድርጅቶቹ ስም ልሀ ጄጀርነሃኳ እና ዕዐዕእፎፍል ናቸው የህብረተሰብ ትምህርት የተማሪዎች መፅሐፍ ማጠቃለያ ከ ክፍለ ዘመን በፊት አውሮፓውያኖች የአፍሪካን አህጉር እንደ ጨለማ አህጉር እና የማይታወቅ አህጉር አድረጎ ይቆጥሩ ነበር ምክንያቱም በአውሮፓ አህጉር አከባቢ ያሉትን ጫፎች ውቅያኖስ እና ባህር ውጭ ያለውን አህጉር አያውቁትም ነበር ይሁን እንጂ ከኛው ክፍለ ዘመን መጀመሪያ በኋላ የባህር ላይ አሳሾች መምጣት ለባርያ ንግድ መጀመር ምክንያት ሆኗል በዚህ መሰረት አፍሪካ የጨለማ አህጉር የሚለው ሃሳብ በመተው በተፈጥሮ ሀብት የበለፀገች ወደሚለው ሀሳብ ቀይረዋል በዚህ ምክንያት የባሪያ ንግድ ለሦስት ክፍለ ዘመናት ተጠናክሮ በመካሄድ የአፍሪካ ህዝቦችን ወደ አውሮፓና አሜሪካ በባርነት እንዲሸጡ አድርጓል በዚህ መሰረት በአሜሪካ ለሸንኮራ አገዳ ምርት ለጥጥ ምርት እና ለሻይ ቅጠል ምርት አፍሪካውያኖች በባርነት ወደ አሜርካ ሲጓዙ ቆይተዋል ወደ አፍሪካ ደግሞ የጦር መሣሪያን የአልኮል መጠጥ እና ጨርቃጨርቆችን በማስገባት ሲሸጡ ቆይተዋል በኛው ክፍለ ዘመን አጋማሽ አካባቢ የኢንዱስትሪ አብዮት በመስፋፋቱ ምክንያት የአውሮፓውያኖች ፍላጎት ሊቀይር ችሷል በዚህ መሰረት የባሪያ ንግድ እንዲቆም ከፍተኛ አስተዋጽዎ አድርጓል በሌላ በኩል ደግሞ ለኢንዱስትሪዎች ግብዓት የሚሜሆኑ ጥሬ ዕቃና ገበያ ፍለጋ ላይ አውሮፓውያን እንዲያተኩሩ አድርጓል ከሁለተኛው ዓለም ጦርነት በኋላ የፖለቲካ ሚዛን መቀየር በቀኝ ግዛት ስር ያሉ ሀገሮች ነፃነታቸው እንዲቀዳጁ አድርጓል በተጨማሪም የነፃነት ትግል በአፍሪካ ውስጥ መስፋፋት የአፍሪካ ሀገሮች ነፃነት እንፋጠን አድርጓል በዚህ ሁኔታ ከ ዓም ጀምሮ የአፍሪካ ሀገሮች ነፃ መውጣት ችሏልይህ ደግሞ የአፍሪካኖች ዘመን በመባል ይታወቃል ያሪ የተማሪዎች መፅሐፍ ኛ ክፍል የህብረተሰብ ትምህርት የምዕራፍ አምስት ማጠቃለያ ጥያቄዎች ከዚህ በታች ያሉትን ዓነገሮች ትክክል የሆነውን እውነት ትክክል ያልሆነውን ሐሰት በማለት መልስሺ የባሪያ ንግድ የአፍሪካ ህዝብ ላይ ከፍተኛ ጉዳት አስከትሏል በኛው ክፍለ ዘመን የባሪያ ንግድን በበላይነት ተቆጣጥረው የነበሩት እስፔኖች ናቸው በቅኝ ግዛት ዘመን አውሮፓውያኖች የአፍሪካን ሀብት ዘርፈዋል ለመጀመሪያ ጊዜ የአፍሪካን አህጉር በቅኝ ግዛት የያዘችው ሀገር ጣልያን ነች ከአፍሪካ ሀገሮች የፀረ ቅኝ ግዛት ትግል ስኬታማ የሆነችው ኢትዮጵያ ብቻ ናት ዘ ከዚህ በታች ላሉት ጥያቄዎች ትክክለኛውን መልስ ምረጥጪ ከአውሮፓ ቅኝ ገዢዎች ውስጥ አብኞቹን የአፍሪካ ሀገራት በቅኝ ግዛት የያዘችው የቷ ናት። እነሱም አንደ አርሲ ሐረር ወለይታና ከፋ ናቸው ከዚህም ውጭ እንደ ቤኒሻንጉልና ኦጋዴን የመሳሰሉትን ህዝቦች በግዛቱ ስር እንዲውል አድርጓል ኛው በሰላማዊ መንገድ ብሔር ብሔረሰቦችን በማባበል ወይም በማደራደር ከይ ኤኤ ያሪ የተማሪዎች መፅሐፍ ኛ ክፍል የህብረተሰብ ትምህርት ዘዴ አጅ በማሰጠት ማስገበር ነውፅ ይህም የተከናወነው በተለያየ ዘዴ ሲሆን በመሾም በመሸለምና በጋብቻ ግንኙነት በማስተሳሰርና በመሳሰሉት ናቸው ይሁን እንጂ ይህ አካፄድ ብሔር ብሔረሰቦችን ያስኮረፈና ከፍተኛ መንገላታት ውስጥ ያስገባቸው ነበር እነዚህ ሁለት ዘዴዎች በመጠቀም ዳግማዊ አፄ ሚኒሊክ በሁሉም አቅጣጫዎች የግዛት ማስፋፋት አካሂዲል እንዲሁም ዘመናዊ የኢትዮጵያ መንግሥት ምስረታና ኢኮኖሚ ማጠናከር የሚለውን አስትራቴጂን በመያዝ በተፈጥሮ ሐብትና በማዕድናት የበለጸጉ ቦታዎችን በብዛት በቁጥጥሩ ስር ማዋል ችሏል በተመሳሳይ ሁኔታም ከደቡብምእራብ ኢትዮጵያ ተነስቶ ወደ ጎንደርና መተማ የሚዘልቀውን የንግድ መስመር ተቆጣትሮታል በመቀጠልም ከፋ አከባቢ በመነሳት ወደ ሐረር የሚዘልቀውንም የንግድ መስመር በራሱ አስተዳደር ስር አውሉሎታል በአጠቃላይም ዳግማዊ አፄ ሚኒሊክ ለዘመናዊ የኢትዮጵያ መንግሥት ምስረታ አስተዋጽዖ አበርክቷልጹ በሌላም በኩል እንደ ጣልያን እንግሊዝና ፈረንሳይ ሌሎች የአውሮፓ ሀገራት ጋር ጠንካራ ግንኙነት ነበረው በዚህም የተነሳ የተለያዩ ቴክኖሎጂዎችና የምዕራባዊያንን ስልጣኔ ወደ አገሪቱ ለማስገባት ትልቅ ሙከራ አድርጓል መልመጃ ከዚህ በታች ለቀረቡት ጥያቄዎች አጭር መልስ ስጥጭ ዳግማዊ አፄ ቴዎድሮስ ከእንግሊዝ ሀገር ጋር ወደ ውጊያ ከገባበት ምክንያቶች ውስጥ ሁለቱን ግለጽጪ ዳግማዊ አፄ ሚኒሊክ ለዘመናዊ የኢትዮጵያ መንግሥት ምስረታ ከግብ ለማድረስ የተጠቀመባቸው ዘዴዎችን ዘርዝርሪ በኛው ክዘ ውስጥ ለዘመናዊውን የኢትዮጵያ መንግሥት ምስረታ ካካሄዱት ነገሥታት ውስጥ ትልቅ ሚና ከነበራቸውን ውስጥ ሶስቱን ዘርዝርሪ በዎቹና በዎቹ ዓመታት መካከል ከኢትዮጵያ ጋር ከተዋጉ አገራት መካከል ሶስቱን ፃፍፊ ግብጽ በተደጋጋሚ ኢትዮጵያን የወረርችበት ምክንያት ምንድነው ከዳግማዊ አፄ ሚኒሊክ ጋር ሰላማዊ ግንኙነት ከነበራቸውን የአውሮፓ መንግሥታት መካከል ሶስቱን ፃፍሬ ሙሥ የህብረተሰብ ትምህርት የተማሪዎች መፅሐፍ በኛው መቶ ክፍለ ዘመን ውስጥ ወደ ኢትዮጵያ የገቡትን የተለያዩ ለውጦችና የውጭ ስልጣኔዎች ግለጽ። ሙሥ ያሪ የህብረተሰብ ትምህርት የተማሪዎች መፅሐፍ የማረጋገጫ ተግባር ፒ ለሚከተሉት ጥያቄዎች አጭር መልስ ስጥጪ በረጅም ርቀት ንግድ ውስጥ ወደ ውጭ ሀገራት ይሳኩ ከነበሩት ዕቃዎች ውስጥ አራቱን ፃፍፊ በኛው መቶ ክፍለ ዘመን ውስጥ የረጅም ርቀት ንግድ እንዲስፋፋ ካደረጉት ትላልቅ ምክንያቶች ውስጥ ሶስቱን ግለጽጪ የረጅም ርቀት ንግድ መስመር ነጋዴዎች ለምን በቡድን በመሆን እንደሚጓዙ ግለጽጪ የኢትዮጵያ ካርታን በማንሳት በኛው ክፍለ ዘመንና በኛው መቶ ክፍለ ዘመን የረጅም ርቀት የንግድ መስመር አቅታጫዎችን የተለያዩ ቀለማት በመቀባት አሳይዩ የረጅም ርቀት ንግድ መስመር ያቋርጧቸው ከነበሩት ከተሞች ውስጥ ሶስቱን ፃፍፊ የረጅም ርቀት ንግድ መስመር መነሻ በአብዛኛው ከደቡብምዕራብ ለምን ሊሆን ቻለ። በዚህም መሰረት ዳግማዊ አፄ ቴዎድሮስ በመጀመሪያ ከእንግሊዝ ሀገር ጋር ጥሩ የሚባል ግንኙነት ከይ ኤኤ ያሪ የተማሪዎች መፅሐፍ ኛ ክፍል የህብረተሰብ ትምህርት ነበረው። ያሪ የተማሪዎች መፅሐፍ ኛ ክፍል የህብረተሰብ ትምህርት ማጠቃለያ የኢትዮጵያ የመካከለኛው ዘመን መንግሥት የተጠናቀቀው በ ዓም ነው ። ሀ ጣልያን ሐ ሱዳን ለ ግብጽ መ እንግሊዝ በሚከተሉት ጦር ሜዳዎች ላይ ኢትዮጵያ ያሸነፈቻቸውን ሀገራት በቅደም ተከተላቸው መሰረት ፃፍፊ ጉንደት ጉራ አድዋ ካራማራ ዶጋሊ ፃመጠቃይሠፎ ያሪ የህብረተሰብ ትምህርት የተማሪዎች መፅሐፍ ኛ ክፍል ምዕራፍ ትኩረት የሚሹ ዋና ዋና የአለም ጉዳዮች ከምዕራፉ ትምህርት የሚጠበቁ ዉጤቶች ከዚህ ምዕራፍ ትምህርት በኗላ ሃ የአየር ለውጥ በሰው ልጅና በሌሎች ህይወት ያላቸው ነገሮች ላይ ሃ የሚያደርሰውን ጉዳት ትገልፃለህሽ ሃ ህብረተሰቡ አገር በቀል እአወቀቶችን በመጠቀም ለተፈጥሮ ፃብቶች ሃ የሚያደርገውን እንክብካቤዎችን ትገልባፃለህሽ ሃ የተፈጥሮ ፃሃብት አንክብካቤ ላይ የሚሰሩ ሰዎችንና ተቋማትን ታደንቃለህ መግቢያ ሰባተኛ ክፍል ውስጥ ትኩረት የሚሹ ዋና ዋና የአለም ጉዳዮች ስር የተለያዩ ፅንሰ ሃሳቦችን መማራችሁን ይታወቃል በዚህ ምዕራፍ ስርም ዋና ዋና የአለም ጉዳዮች የሆኑትን እንደ የአየር ንብረት በአየር ንብረት ምክንያት ሊደርሱ የሚችሉ ጉዳቶች እንዲሁም ለአየር ንብረት ለውጥ ምክንያት የሚሆኑትን ምክንያቶች እንዴት መቀነስ እንደሚቻል ትማራለህሸ የህብረተሰብ ትምህርት የተማሪዎች መፅሐፍ ተማሪዎች ሊደርሱበት የሚገባ የመማር ብቃቶች የአየር ለውጥ መነሻና በአካባቢው እንዲሁም በሰው ላይ የሚደርሰውን ጉዳት ትገነዘባለህሽ « የአየር ለውጥ በሰውና በአካባቢው ላይ የሚያደርሰውን ጉዳት ለመቀነስ የህብረተሰቡን ተሳትፎ ምን እንደሆነ ትገልባፃለህሽ የአየር መበከልና የሚያመጣውን ጉዳት ትገልጻለህሸ በውፃ አጥረት ምክንያት የሚመጡትን ችግሮች ታብራራለህሽ በደን መመንጠር ምክንያት የሚፈጠሩ ጉዳቶችን ትለያለህሽ አካባቢን ለመንከባከብ የግለሰቦችንና የህብረተሰቡን ተሳትፎ ታደንቃለህሽሸ የአየር ንብረት ለውጥ አየር ሁኔታ የአየር ሁኔታ ማለት በአንድ ቦታና ጊዜ ውስጥ የሚከሰት የአየር ክስተት ማለት ነው የአየር ሁኔታ በአከባቢያችን ውስጥ በተወሰነ ጊዜ ውስጥ በየቀኑ በየሳምንቱበወርና ዓመት ውስጥ የሚከሰት የአየር ሁኔታ ነው በሌላ በኩል የአየር ሁኔታ ማለት የሙቀትና ቅዝቃዜ ዝናብ የአየር ግፊት ትነት ንፋስ የፀይ ብርፃንና የመሳሰሉት በተወሰነ ጊዜና ቦታ መከሰትን ወይንም መታየትን ያመለክታል ስለ አየር ሁኔታን የሚያጠና ሳይንስ ሚትሮሎጂ የሚባል ሲሆን ሳይንቲስቶቹ ደግሞ ሜትሮሎጂስት ይባላሉ እነዚህ ባለሙያዎች የየቀኑን የአየር ሁኔታን የሙቀት ወይንም ቅዝቃዜ የዝናብ መጠንና ሌሎችንም በመመዝገብ ለተለያዩ አገልግሎቶች ያውላሉ የአየር ሁኔታ ከቦታ ቦታ ይለያያል በአንድ አካባቢ የአየሩ ሁኔታ ቀነ ቀዝቃዛ ደረቅ ፀሓያማና ሌላም ሊሆን ይችላል በሌላ አካባቢ ደግሞ የዚህ ተቃራኒ ሆኖ እናገኛለን አየር ንብረት አየር ንብረት ማለት አማካይ አየር ሁኔታ ማለት ነው አየር ንብረት የከባቢ አየር ሁኔታ ሆኖ በውስጡ ያሉት ይዘቶች አንደ ሙቀትቅዝቃዜ ዝናብና ከይ ኤኤ ያሪ የተማሪዎች መፅሐፍ ኛ ክፍል የህብረተሰብ ትምህርት ሌሎችም በተመሳሳይ ሁኔታ ሳይቀያየሩ ለረጅም ጊዜ በአማካይ ለ ዓመታት በአንድ ቦታ ላይ የሚቆይ የከባቢ አየር ክስተት ማለት ነው አየር ንብረትና አየር ሁኔታ መካከል ያለው ልዩነት የመቆያ ገዜ ብቻ ነው የአየር ንብረትን የሚያጠና ሳይንስ ክላይማቶሉሎጂ ይባላል የዚህ ሳይንስ አጥፒዎች ደግሞ ክላይማቶሎጂስቶች ይባላሉ መልመጃ የሚከተሉትን ጥያቄዎች በአጭሩ መልስሺ የአየር ሁኔታ ማለት ምን ማለት ነው። የአየር ንብረት ለውጥ በተፈጥሮ ዛብት ላይ ሊያደርስ የሚችለው ተፅዕኖዎች ብዙ ናቸው ከእነዚህም ወስጥ ዋና ዋናዎቹ የአለም ሙቀት መጨመር የበረሃማነት መስፋፋት የድርቅ መከሰትየባህር ውሃ መጠን መጨመር የንፍስ አቅጣጫ መቀየር የበረሀማ አካባቢ በሽታዎች መስፋፋት አንዳንድ ህይወት ያላቸው ነገሮች ዘርያ መቀነስ ወይንም መጥፋትና የመሳሰሉት ናቸው የአለም ሙቀት መጨመር የአለም ሙቀት መጨመር ሲባል በአሁኑ ጊዜ የመሬት ገፅ ወይንም ከባቢ አየር የታችኛው ክፍል ሙቀት መጨመር ማለት ነው የአለም ሙቀት መጨመር ምክንያት የግሪን ፃውስ ጋሶች በከባቢ አየር ውስጥ መጨመር ነው የበረሃማነት መስፋፋት የበረፃማነት መስፋፋት ሲባል በሙቀት መጨመርና በዝናብ ማነስ ምክንያት የብስ እየደረቀና እፅዋቶች መብቀል በማይችሉበት ደረጃ ሲደርሱ ነው በረሃማነት እየተስፋፋ ሲሄድ እንስሳትና የእርሻ ስራም እየቀነሰ ይሄፄዳል ድርቅ ድርቅ በከፍተኛ የዝናብ አጥረት የተነሳ አፅዋቶችና አንስሳት በቂ ውፃ ማግኘት የማይችሉበት ደረጃ ሲደርሱ ነው በድርቅ ወቅት እፅዋቶችና እንስሳቶች ሁሉ ይጎዳሉ ያሪ የተማሪዎች መፅሐፍ ኛ ክፍል የህብረተሰብ ትምህርት የባህርና የውቅያኖስ ውሃ መጠን መጨመር የባህርና የውቅያኖስ ውሃ መጠን መጨመር ምክንያት የአለም ሙቀት መጨመር ነው በአለም ሙቀት መጨመር የተነሳ በዋልታዎች አካባቢ የሚገኝ በረዶ ይቀልጣል ይህ ደግሞ የባህርና የውቅያኖስ ውሃ መጨመር ያስከትላል በዚህ ምክንያት አንዳንድ ደሴቶችም በውፃ የመሸፈን አድል ይገጥማቸዋል በተጨማሪም በሚሊዮን የሚቆጠር ህዝቦች ለአደጋ ሊጋለጡ ይችላሉ ጨዋማ ውፃም በየብስ ላይ በመፍሰስ የንፁህ መጠጥ ውፃ አጥረት እንዲከሰት ምክንያት ይሆናል የዓለም የንፋስ አቅጣጫ መለወጥ ንፋስ ከከባድ የአየር ግፊት ወደ አነስተኛ የአየር ግፊት የሚንቀሳቀስ አየር ነው በአየር ግፊት ላይ ተፅዕኖ ከሚያደርሱ ነገሮች አንዱ ሙቀት ነው በአማካይ የአለም ሙቀት አየጨመረ ሲሄድ ንፋስ በፊት ከሚነፍስበት አቅጣጫ ወደ ሌላ አቅጣጫ ይነፍሳል የንፋስ አቅጣጫ ሲለወጥ የዝናብም ስርጭት አንዲሁም ለአየር ንብረት መለወጥ ምክንያት ይሆናል የበረፃዛ በሽታዎች መስፋፋት ቀደም ሲል ያልነበሩ በሽታዎች የአለም ሙቀት መጨመር ምክንያት የሚፈጠር ነው ይህም ሊሆን የቻለው የተለያዩ የመሬት አቀማመጥ ያላቸው የአየር ሁኔታ ስለተቀየረ ነው የነበራቸው የአየር ሁኔታ በፊት ደጋ የነበረው ወደ ወይና ደጋ ወይና ደጋ የነበረው ደግሞ ወደ በረፃማነት በመቀየሩ ነው ለምሳል ኢትዮጵያ ውስጥ የወባ በሽታ ከቆላማው የአገሪቷ ክፍል ወደ ደጋማውና ወይና ደጋው ክፍል እየተስፋፋ ነው ህይወት ያላቸው ነገሮች ዝርያ መጥፋት የአለም የአየር ንብረት ለውጥ ለአንዳንድ ህይወት ያላቸው ነገሮች መቀነስ ወይንም መጥፋት ምክንያት ይሆናል የነበረው ሙቀትና ዝናብ መጠን ስለ ተቀየረ የአንዳንድ አእፅዋቶችና እንስሳት ዝርያ እየጠፉ ይሄዳሉ አንዳንዶቹ ስነህይወት ለአየር ንብረት ለውጥ ቶሎ ራሳቸውን ሲያላምዱ ሌሎች ደግሞ ለመጥፋት ይጋለጣሉ የአለም ሙቀት በ ር የሚጨምር ቢሆን ሀይወት ያላቸው ነገሮች ሁሉ ችግር ላይ እንደሚወድቁ ተመራማሪዎች ይናገራሉ ሙሥ የህብረተሰብ ትምህርት የተማሪዎች መፅሐፍ መልመጃ ቀጥሎ የተሰጡትን ዐነገሮች ትክክል የሆነውን አውነት ትክክል ያልሆነውን ደግሞ ሐሰት በማለት መልስሲ የአየር ንብረት ለውጥ በተወሰነ አካባቢ ላይ ብቻ በተፈጥሮ የሚከሰት ነው የአለም ሙቀት አየጨመረ ከሄደ የዝናብ መጠን ይጨምራል የባህር ውፃ መጠን ግን ይቀንሳል ዘ ለ ሥር ካሉት ውስጥ በመምረጥ ሆሥሥር ካሉት ጋር አዘምድጂ ሀ ለ ሀ በከብቶች ማመንዝግ ምክንያት የሚፈጠር ኢዕ ለ ከሁሉ የበለጠ አየርን የሚበክል ርሾዕ ሐ ከማዳበሪያ የሚፈጠር ጪህ መ ተፈጥሮአዊ ባህርይ የለውም ቀጥሎ ለተሰጡት ጥያቄዎች የትክክለኛውን መልስ ፊደል መርጠህሸ ፃፍፊ ቀጥሎ ከተሰጡት ውሰጥ ሰው ሰራሽ የአየር ለውጥ ምክንያት ያልሆነው የቱ ነው። በደን መመንጠር ምክንያት የሚመጡ ጉዳቶች ምን ምን እንደሆኑ የምታውቀውንውቁውን ያህል ለክፍል ጓደኞቻችሁ ዘግቡ ለደን መመንጠር ምክንያት ሊሆኑ የሚችሉትን ከዘርዝርሪ ደንን ለመንከባከብ የሚሰሩ ተቋማት መሥሪያ ቤቶች ክልሎችና ግለሰቦች ከሰሩት ጥሩ ሥራዎች ውስጥ የምታውቀውንቂውን ለክፍልህሽ ጓደኞች ግለፅጪ የደን መመንጠር ማለት በተፋጥሮ ወይንም በሰው ሰራሽ ምክንያቶች በተከታታይ የሚከናወን የደን መቀነስ ማለት ነው ሰዎች ህጋዊ ባልሆነ ወይንም ከመጠን በላይ ዛፎችን ሲቆርጡ የደን መመንጠር ይባላል የደን መመንጠር የሚያስከትለው ጉዳቶች ብዙ ናቸው ከነዘህ ውስጥ ጥቂቶቹ ህይወት ያላቸው ነገሮች መጥፋትየሥነ ምህዳር መቃወስየዱር እንስሳት መሰደድ የውዛ ዑደት መፋለስ የዓለም ሙቀት መጨመርና የአየር ንብረት ለውጥ ዋና ዋናዎቹ ናቸው ከይ ኤኤ ያሪ የተማሪዎች መፅሐፍ ኛ ክፍል ሥዕል የደን መመንጠር የደን መመንጠር ምክንያቶች ብዙ ናቸው በአጠቃላይ የደን መመንጠር ምክንያቶች በሁለት ይከፈላሉእነሱም ሰው ሰራሽ ምክንያቶችና የተፈጥሮ ሂደቶች ምክንክቶች ናቸው ለደን መመንጠር ምክንያት ዋናው የሰው ልጅ ትክክል ባልሆነ መንገድ በደን መጠቀም ነው ከአነዚህም ውስጥ ጥቂቶቹ » የእርሻ ሥራን ለማስፋፋት » ያለአግባብ ዛፎችን መቆረጥ » የማዕድን ማውጣት ሥራ መስፋፋት » የከተሞች መስፋፋት » በዛፎችና ዛፎች ውጤቶች መጠቀም ፍላጎት ማደግ » ማህበራዊ አገልግሎቶችን ከዕቅድና ከምክክር ውጪ ማስፋፋት ለደን መመንጠር ምክንያት ተፈጥሮም የራሱ የሆነ ትልቅ አስተዋፅዖ አለው ይሁን እንጂ አሳሳቢ የሆነውና የተፈጥሮውንም ምክንያቶች ያፋጠነው ትክክል ያልሆነ የሰው ልጅ የደን ዛብት አጠቃቀም ናቸው ከተፈጥሮአዊ ምክንያቶች ውስጥ የተወሰኑት የሚከተሉት ናቸው ሁ ድርቅ ጎርፍና የመሬት መንሸራተት ሙሥ የህብረተሰብ ትምህርት የተማሪዎች መፅሐፍ ሰደድ አሳት የደረቁ ዛፎች ሲፋተጉ የሚፈጠር እሳት በባክቴሪያ ወይንም በጥገኛ ነፍሳቶች አማካይነት የሚመጡ በሽታዎችና የመሳሰሉት ናቸው የደን መመንጠር መቆጣጠሪያ ዘዴዎች ደን ሲመነጠር በአካባቢ በውዛ በአፈር በመኖርያ አካባቢና ሁሉም ህይወት ባላቸው ላይ ትልቅ ጉዳት ይደርሳል ይህንን ችግር ለማስቀረት መንግስት የተለያዩ ተቋማት እና ግለሰቦች የራሳቸውን ኃላፊነት መወጣት አለባቸው የመንግስት ሚና መንግስት የደንን መመንጠር ለመቀነስ የተለያዩ መመሪያዎችን በመውጣት መተግበር አለበት ከእነዚህም ውስጥ ጥቁቶቹ ሕጋዊ ያልሆነ የደን ምንጠራ ላይ ጠንካራ ቁጥጥርና ክትትል ማድረግ ሁ በመንግስት ቁጥጥር ሥር ያሉ የመንግስት ደን አካባቢዎችን ማስፋፋትና ጥበቃ ማድረግ የተለያዩ የማህበራዊ አገልግሎቶችን ስናለማ በአቅድ በመመራትና የደንን መመንጠር መቀነስ ያስፈልጋል የተፈጥሮ ደንን የሚተካና የተለያዩ ጥቅሞችን የሚሰጥ ሰው ሰራሽ ደን ማልማት በተመነጠረው ወይንም በተቆረጠው ደን ምትክ መልሶ መትከል በአጭር ጊዜ ደርሰው ለአገልግሎት የሚበቁ ዛፎች እንዲተከሉ ባለሃብቶችን ማበረታታት ናቸው የግለሰቦች ሚና ማንኛውም ሰው የሚኖርበትን አካባቢ የመንከባከብ ዛፃላፊነት አለበት ይሁን እንጂ በማወቅም ሆነ ባለማወቅ ሰዎች አካባቢያቸውን ከመንከባከብ ይልቅ ሲያወድሙ ይታያል ይህ ሁኔታ እንዳይቀጥል ህብረተሰቡን ማስተማር አስፈላጊ ነው አንድ ሰው ቢያንስ በህይወቱ ውስጥ ቀጥሎ የተሰጡትን ህጎች መተግበር አለበት እነሱም »መቀነስ በእቅድና በቁጠባ መጠቀም መልሶ መጠቀም ጥቅሙን ከጨረሰ በኋላ መልሶ በማምረት ወይንም በመጠገን አገልግሎት እንዲሰጥ ማድረግ ናቸው ከይ ኤኤ ያሪ የተማሪዎች መፅሐፍ ኛ ክፍል የህብረተሰብ ትምህርት የተለያዩ የልማት ተቋማት የተለያዩ የልማት ተቋማት የደን መመንጠርን ለማስቀረት የተለያዩ ስራዎችን ያከናውናሉ »በደን ልማት ላይ የሚሳተፉትን የተለያዩ አካላትን መርዳት » የህብረተሰቡንና የመንግስት አካላትን ግንዛቤ ማሳደግ የተለያዩ ችግኞችን ከማፍላት ጀምሮ አስኪያድጉ ድረስ አስፈላጊውን አንክብካቤ ማድረግ መልመጃ የሚከተሉትን ጥያቄዎች በአጭሩ መልስሺ በደን መመንጠር ምክንያት የሚመጡትን ጉዳቶች ዘርዝርሪ አንድ ሰው በህይወቱ ውስጥ ማከናወን ካለበት ህጎች ውስጥ ሶስቱን መከታተልና ፃፍራ የህብረተሰብ ትምህርት የተማሪዎች መፅሐፍ በአሁኑ ጊዜ የአየር ንብረት እየተለወጠ ነው ይህ የአየር ንብረት ለውጥ ከመጠን በላይ የሙቀት መጠን መጨመርን አሰከትላል የአየር ሁኔታ ማለት በከባቢ አየር ውስጥ ያሉ ይዘቶች በተወሰነ ጊዜና ቦታ መቀያየር ማለት ነው ይህም ከአጭር ጊዜ ሰዓትቀንሳምንትወርና አሰከ ዓመት ድረስ በየጊዜው የሙቀት ንፋስ የፀሐይ ብርሃንና ሌሎችም መቀያየር ማለት ነው የአየር ንብረት ማለት ደግሞ አማካይ የአየር ሁኔታ ነውየአየር ንብረት በአንድ በተወሰነ ቦታ ለረጅም ጊዜ ሳይቀየር የሚታይ የአየር ሁኔታ ነው ለረጅም ገዜ በአማካይ ለ ዓመታት በተመሳሳይ የሚታይ የአየር ንብረት ይዘት ነው የአየርን ሁኔታ የሚያጠና ሳይንስ ሜትሮሎጂ ሲሆን ስለ አየር ንብረት የሚያጠና ሳይንስ ደግሞ ክላይማቶሎጂ ይባላል የአለም አየር ንብረት ሁልጊዜ በማያቋርጥ ለውጥ ውስጥ ይገኛል ይህ ሁኔታ የሚከናወነው በተፈጥሮ ሲሆን የአየር ለውጡ የሚፋጠነው ደግሞ በሰው ለጅ በተሳሳቱ ዲርጊቶች አማካይነት ነው በአጠቃላይ የአየር ንብረት ለውጥ ተፈጥሮአዊና ሰው ሰራሽ ምንጮች በመባል በሁለት ይከፈላሉ ግሪን ፃዉስ ጋሶች የሚባሉት እንደ ዐ ር እዐ ርኛር የውፃ ትነትና የመሳሰሉት ናቸውየዘህ ሂደት ውጤቶች ደግሞ የድርቅ መፈጠር የሙቀት መጠን መጨመርበረሃማነት መሰፋፋትህይወት ያላቸው ነገሮች መጥፋት ዋና ዋናዎቹ ናቸው የአየር ንብረት ለውጥን ለመቀነስ እየተሰሩ ካሉት ነገሮች ውስጥ የተወሰኑት አፅዋትን መትከልግሪን ሃዉስ ጋሶችን መቀነስ ደን መትከልና ራሳቸውን የሚተኩ የተፈጥሮ ዛብቶችን መጠቀም ናቸው የአየር ብክለት የሚያመጡ በካይ ጋሶች ማዕድናት ሞሎኪዩሎችና ሌሎች ህይወት ያላቸው ነገሮች ወደ ከባቢ አየር ሲቀለቀሉ ነው እነዚህ በካዮች በሰው ልጆች ጤንነትና አካባቢ ላይ ጉዳት ያደርሳሉ ያሪ የህብረተሰብ ትምህርት የተማሪዎች መፅሐፍ ኛ ክፍል የምፅራፍ መጨራሻ ጥያቄዎች ክፍል ቀጥሎ ያሉትን ዐነገሮቸ ትክከል ከሆኑ እውነት ትክክል ካልሆኑ ሐሰት በማለት መልስሺ አየር ንብረት ማለት ለአጭር ጊዜ ከስድስት ወር የማይበልጥ በአንድ ቦታ የሚቆይ የአየር ሁኔታ ነው የአየር ብክለትን መቀነስ ይቻላል ነገር ግን ጭራሽ ማጥፋት አይቻልም ካርቦንዳይኦክሰይድ ከበካይ ጋሶች ውስጥ ቀዳሚው ጋስ ነው ክፍል ቀጥሎ ላሉት ጥያቄዎች ከተሰጡት ምርጫዎች ውስጥ ትክክለኛውን መልስ የያዘውን ፊደል ምረጥጪ ከግሪን ፃዉስ ጋሶች በብዛት በከባቢ አየር ውስጥ የሚገኘው የቱ ነው።