Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ማጋ አንደምን ሠለጠነች ። ስለዚህ አስከ ብዙ ዓመታት ድረስ ባመት ባመቱ የቴክኒክን ትምሀርቶች የሚማሩ ኢትዮጵያውያን አየተመለመሉ ችሎታቸውና ስጦታቸው ከታየ በኋላ ወደ አውሮፓና ወደ አሜሪካ አንዲሄዱ ማድረግ አስፈላጊ ነው ። ድንቁርና እየጠፋ የሕዝቡ መንፈስ የፅውቀትና የጥበብ ብርሃን ለማግኘት የሚችለው ትምህርት የሚገኝባቸውን መጸሕፍት በራሱ ቋንቋ ለማንበብ የሚችል ሊሆን ብቻ ነው ። ነገር ግን ክዚህ ንኑ መማሣይቻ የትምህርት ሚኒስቴር ከሁኑ ጀምሮ ቀጥቅጦና ሠርቶ ሲያዘጋጅላቸው ነው ። እበፍዩዐበህህሀይዩዕዐዕዚሬዞኮርኮ ጃፓን እንደምን ሠለጠነች ።
ዱ ጃፓን እንደምን ሠለጠነች ። ለማግኘት ሲሉ እንይ» በርኔጣ ለግጥ ቢራ ፌርጥ ቢሲክሊት መድኃኒት መጩርቃጩርቅ ዶር ማር በት የመሰሉትን የንግድ ሥራዎች በዲሱ ጥበቄ አሠራር እየሠሩ የዓለምን ገበያ በንግድ ፅቃቸ ዘመን ዕውቀት የሌለው ነጋዴ ትልቅ ሥራ ለመሥራት እንደማይችል ስላወቁት ማነኛውም የጃፓን ሰው ማናቸውንም የገግድዕቃ ለመሥራት ሲያስብ አስቀድሞ ወደ አውሮፓ ዩጠፍዐዕፒህሀዐዚዞኮርህዮ ኔ ጃፓን እንደምን ሠለጠነች ። ጃፓን አንደምን ሠለጠነች ። ቲ ክከፎዐበዐሂኮዐዮኮ ጃፓን እንደምን ሠለጠነች ። ሩ ጃፓን አንደምን ሠለጠነች ። ጃፓን እንደምን ሠለጠነች ። አገር እየተሠሩ ወደ ጃፓን አገር በሚገቡት ወይም በጃ ፓን አገር ። ይኸውም የገንዘብን ኃይል መሣሪፀዩ መንግሥት የቀኝ አገር እንዲያገኝ በማድ ነው መ አኳኋን የጃፓን የጦር ሠራዊት ከሚሠራው ሥራ ይልቅ የገንዘብን ኃይል መሣሪያ አድርጎ የበለጠ ሥራ በመሠ ራቱ ብዙ የቅኝ አገሮች ለመንግሥቱ ፅጥቷል ። ከዚህ በኋላ የጦር መሣሪያ ፋብሪክንማስኬድየጦርሹማምንቶች ተግባር መሆኑ ቀርቶ የንግድ ሥራ ሆነና ትርፍ ለማግኘት ሲሉ የግል ባለገንዘቦችና የውጭም አገር ሰዎች ያስኬዱት ጀመር ። የጃፓን የኤኮኖሚክ ሕይወት የሚመራበትን መንገድ ከፍ ባለ አስተዋይነት ያዘጋጁት ሰዎች የተከተሉትን አስ ተያየት ከዚህ በላይ ተመለከትነው አሁን ደግሞ ጃፓን ትልቅ የኢንዱስትሪ አገር ለመሆን የቻለችበት አንዱ ዋናው ምክንያት ምን አንደ ሆነ እናስተውል ። ዩጠፍዐዕፒህዐዚዞኮርዮ ጃፓን እንደምን ሠለጠነች ። የጃፓን መንግሥት ይህን ሁኔታ ለማሻ ሸል ሲል በሌሎች አገሮች አንድ ሰው የሚሠራውን ሥራ በጃፓን አገር ሁለት ሰዎች እንዲሠሩት አድርጓል ። ጃፓን እንደምን ሠለጠነች ወ ከ ዓ ም እ እ ኢ ጀምሮ የጃፓን መንግሥት ነ ያገሩ ፅዎች ወደ ውዌ አገር እየሄዱ እንዳይሠሩ ቀድሞ የነበረውን የመከልከል አሳብ ትቶ እንዲያውም በልዩ ልዩ ዘዴ እያበረታታ አስፈላጊውን እርዳታ ሁሉ መሥሪያ ቤት አቆመ « ይህ ነገር ነ በጃፓን አገር አቅራቢያ ያሉትን መንግሥ ታት ስላሰጋቸው ሁሉም በየበኩላቸው መከላከያ የሚሆናቸ ውን ብልሃት ይፈልጉ ጀመር ። ዩጠፍዐዕፒህሀዐዐዚዞኮርህዮ ሣ ጃፓን እንደምን ሠለጠነች ። ይሆናል የተባለውን ተመ ርኩዞ ጃፓን በጠቅላላው አሥራ አንድ ሚሊዮን ዘጠኝ መቶ ሺ ወታደሮች አስክትታ ከዚሁ ሦስት ሚሊዮን ስም ንት መቶ ሺ ወታደሮች ወደ ጦር ግንባር ለመላክ ትች ሳለኝ ሊል አሳብ አቀረበ « ይሀንንም ስንል ጃፓን በ ዓ ም የመጀመሪያው የዓለም ጦርነት በተነሣበት ዘመን ላይ ማለት ነው ለጦር ሠራዊት የምታወጣው ገንዘብ ከጠቅ ላላው የመንግሥቱ ቡድ ከመቶ ሠላሳ ሦስት በኋ ዩጠፍዐዕፒህዐዚዞኮርዮ ጃፓን አንደምን ሠለጠነች » ከ ሣግ ፖ በ። አንደዚሁም የሚጠብቋቸው የዴቴክቲቭ ሥራ የሚያ ውቁ አመፀኞችን የሚከታተሉ ሰዎች እየቀጠሩ በነሱ ይጠ በቁ ጀመር በዚህ አኳኋን በጦር ሠራዋትና በሀብታሞች ነ መካከል የተነሣው የውስጥ ውጊያ እየቀጠለ ሄዴ ይኸውም ነ የሁለተኛው የዓለም ጦርነት ሊነሣ የተቃረበበት ጊዜ ነበር የሀብታሞች ወገኖች ቢቸግራቸው ለጦር ሠራዊት ወገ ኖች በያይነቱ ገጸ በረከትና የገንዘብም ጉርሻ ወይም እርዳታ ይሰጡ ጀመር « ይኸውም ለጦር ሠራዊት የሰጡት በሁለት ዓመት ውስጥ ወደ አሥራ ስምንት ሚሊዮን ዩንደረሰ» ሕ ኳ እ ዩጠፍዩዐዕፒህዐዚዞኮርህዮ ፓፕ ጃፓን እንደምን ሠለጠነች ግፉ የሆነው ሆኖ የጦር ሠራዊት የፈጠረው ዩህ ፓንን አገር እንዴት አድርጎ ከጥፋት ላይ እነይጣ ህዬ ሬት እናገኘዋለን ። ምመጭፎፎጨኢእፎውው ጃፓን በመርከብ ሥራ « ጃፓን በደሴቶች ላይ የምትገኝ አፒር በመሆኗ ጃፓ ኖች ክውዌ ዓለም ጋር ለመገናኘት ሲሉ ከጥንት ጀምሮ መርከብ መሥራት ግዴታ ሆኖባቸዋል ኡ ስለዚህ እስከ ፄኛው መቶ ዓመታት ድረስ በዙሪያቸው በሚገኙት ባሕሮች ላይ እየተዘዋወሩ እስከ ህንድ አገር ድረስ ይሄዱ ነበር « ከፍ» ብለን እንደተመለከትነው ፖርቱጌዞች ወደ አገራቸው ገብተው ከቆዩ በኋላ ጃፓኖች ስለ ነጻነታቸውፈርተው በስወጧቸውና ነጮች ዳግመኛ በንግድም ሆነ በማነኛም ጉዳይ ወደ አን ራቸው እዳይገቡ ባዋጅ በከለከሉ ጊዜ የጃፓን ሕዝብም ትልልቅ መርከቦች እንዳይሠሩ ተከለከሉ » በዚህ ምክንያት የመርከብ ሥራ ጥበብ ለጥቂት ጊዜ ከመስፋፋቱ ተቋረጠ በኋላም የሜይዢ ዘመን ሲጀመር ጃፓኖች በመርከብ ሥራ እየበረቱ ሄዱ። በመጀመሪያው የዓለም ጦርነት ጊዜ ደግሞ ጃፓን በያይነቱ የትራንስፖር ሥራ እየሠራች በጣም ብዙ ገንዘብ ስላገኘች ጦርነቱ ባለቀ ጊዜ የመርከቦቿ ክብደት በጠቅላላው ከሦስት ሚሊዮን በላይ ሆነ ። ነገር ሳይሰጡት እንደዚሁም በቂ የሆነ የጦር መሣሪያ ሳያገኝ ከመስኮብ አገር ተልኮ ወደ ጃፓን አገር ሲሄድ የመ ዩጠፍዐዕፒህዐዚዞኮርህዮ ጻው ዓ ጃፓን እንደምን ሠለጠነች በርዬ በበ በ ርር ፌዴ ች። ችንን ማው ዩጠፍዐዕፒህሀዩዐዐዚዞኮርህዮ ፃ ጃፓን አንደምን ሠለጠነች ጃፓን በማንድሹሪ « ጃፓን መስክብን ድል ከመታች በኋላ ማንድሹሪን እጅ አደረገች ። ዋና ዋኖች በሆኑት አገሮች ወይም ቦታዎች ሺናውያንና ጃፓኖች አንድነት ሆነው የፖሊስ ሥራ ይሠራሉ ሺና ነ ከመቶ አምሳ የሚሆነውን ነ የሚያስፈልጋትን ልዩ ልዩ የጦር መሣሪያ ከጃፓን ላይ ትገዛለች ወይም ደግሞ ሁለቱ አገሮች አንድነት ሆነው በዋጡት ገንዘብ ጃፓን በሺና አገር ውስጥ ። ሰው ገዝቶ ዩጠፍዐዕፒህዐዚዞኮርዮ ሪ ጃፓን እንደምን ሠለጠነች ። ሚትሱኢ የሚባለው የንግድ ቤት በሰጠው ገንዘብ ፉኩዛዋ በጃፓን አገር ዑኒቬርስቴን አቋቋመ ጃፓን ያውሮፓን ሥልጣኔ ጥበብና ፅውቀት አግኝታ ትልቅ መንግሥት አንድትሆን ከደከሙላት ሰዎች አንዱ ፉኩዛዋ ነው ። በፓርለማ ውስጥ የሕዝብን መንፈስ ለመማረክና ለማሳመን ሰሚዎቸቹም መንግሥቱ የሚከተለውን ፖሊቲካኣ እንዲረዱት ለማድረግ ዩኦጠዩ ዐበህይዩዐሂኗዞኮርዮ ጃፓን እንደምን ሠለጠነች የሚቻልበትን ንግግር የማወቅን ዘዴ የጃፓን ፓርለማ አባ ሎች እንዲማሩትና እንዲሠለጥኑበት ያደረገ ፉኩዛዋ ነው ከዚሀም በቀር በቫፓን አገር በተድሞ ጊዜ በንግድ ሥራ ገነዘብ ማግኘትን ጩዋ ሰው የሆነ ሁሉ አንደ ትልቅ ነወር ይቄጥረው ነበር ። ይልቁንሞ የመላናንትና የመኳንንት ወገኖች የሆኑት ሁልጊዜ ንግድን እንደ ትልቅ ውርደት ቆጥረውታል « ካውሮፓ ሥልጣኔ ጋራ ተገናኝተው መኖር በጀመሩ ጊዜ የተማሩትና ዕውቀት ያላቸው ሰዎች የንግ ድን ሥራ የውዌ አገር ስዎች ይዘው ከኖሩ ያገሪቱ የኤኮኖሚ ሕይወት በበዕድ ሰዎች እጅ የተጩበጠ ሆና ይገኝና ለመንግሥቱ ፖሊቲክና ለሕዝቡም አስተዳደር ከፍ ያለ ጉዳት እንደሚያመጣ ላገሩ ነየነትም እንደሚያሰጋ ስለተረዱት ያገራቸው ሰዎች የንግድን የኢንዱስትሪንና የባ ንክን ሥራዎች እንዲማሩ ለማድረግ ምክር በመስጠት ደከሙበት ከእነሱም አንዱ ፉኩዛዋ ስለሆነ አንድ ጊዜ ከዚህ ቀጥሎ ያለውን ቃል ለሕዝብ ባደረገው ንግር ውስጥ ተናገረ ያገሬ ሰዎች ሆይ ገንዘብ ለማግኘትስትሉ ባላችሁ ጉልበት ሁሉ ተጣጣሩበት ። ጠዐዚዮ ዝ ጃፓን እንደምን ሠለጠነች ። ዩጠፍዐዕፒህዐዚዞኮርዮ ብ ጃፓን እንደምን ሠለጠነች ጀያሀ ሁለተኛው የዓለም ጦርነት ። ጃፓን ይህን ። ዩጠፍዐዕፒህዐዐዚዞኮርህዮ ፐሄ ጃፓን እንደምን ሠለጠነች ። ለምሳሌ ብዙዎቹ የዓለም መንግሥታት አዲስ የሠሩዋቸውን የጦር መሣሪዎች ለኤክስፖዚሲዮን እንዲያገለግል ወደ ጃፓን አገር በላኩ ጊዜ ጃፓኖች በአኤሮፕላን በኩል ሳይቀር በራሳቸው በኩል ያቀረቡት መናኛውን የጦር መሣሪያ እየ መረጡ ነው ጦርነቱ በተነሣ ጊዜ ግን በአኤሮፕላንም ሆነ በቀረው ልዩ ልዩ መሣሪያ ከፍ ያለ ብልጣ ያላ ቸው ሆነው ስለተገኙ አሜሪካኖችና እንግሊዞች እስቲደርሱ ባቸው ድረስ ብዙ ጊዜ አስፈልጓቸዋል ። ጃፓን እንደምን ሠለጠነች ነ ሂ ነው ስለዚህ የጃፓን ወታደር የሆነ ሁሉ በንጎሉ ውስጥ ያደረበት ምኞት የጀግንነት ሥራ እየሠራ መሞት ብቻ ነው ። ዩጠፍዐዕፒህዐዚዞኮርዮ ኔ ጃፓን አንደምን ሠለጠነች ። በዞዮ ጃፓን እንደምን ሠለጠነች ። ዩጠፍዐዕፒህዐዐዚዞኮርዮ ጃፓን እንደምን ሠለጠነች ። ልዩ ልዩ የእጅ ሥራ የሚያውቁ ሠራተኞች መሐን ዳሶች ሐኪሞች የንግድንና የባንክን ሥራ የሚመሩ ሰዎች በጥቂት ጊዜ ውስጥ ለማግኘትሳ እንደምን ያለ መንገድ መከተል ይገባናል ዋናው ነገር በተለየ እነዚህን ዕውቀ ቶች ለመማር የሚችሉ ልጆች የሚዘጋጁበት ልዩ የሆኑ ትምህርት ቤቶች ማቋቋም ያስፈልጋል ። እበፍዩዐበህህሀይዩዕዐዕዚሬዞኮርኮ ጃፓን እንደምን ሠለጠነች ። የጀርመንን አገር ትልቅ መንግሥት ከደረጓት ሰዎች አንዱ የሆነው ቢሰማ ርክ የሚባለው ጠቅላይ ሚኒስትር ሲናገር ጀርመን አንድ ትል ሥራ በዓለም ላይ እንድትፈጽም እግዚአብሔር ያማት አገር ነች ብዬ አምናለሁ ።