Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ከነዚህ መካከል አንደኛው ከሰይጣን ጋር ውጊያ እንዲጀምር ነው። ሰው ራሱን ከሚያውቀው የበለጠ ሰይጣን ያውቀዋል። እግዚአብሔር ለሰው የሚሰጠው ወይንም የሚያቀርበው ሀሳብ ብዙ ጊዜ የስሜታችንን አቅጣጫ እየተመለከተ ነው። ሰይጣን ብልህ ስለሆነቶ «የተንኮል» ሀሳቡን ለእኛ ለአማኞች ፊት ለፊት ያቀርብ ልናል ማለት አይደለም ይህን ቢያደርግ እንደማንቀበለው ያው ቃል። መ ገዊውን ድምፅ እንደ መፅሐፍ ልጽ ፋ ብሔር ኛ መንፈስ ጋር ሆኖ የእሜአብሔር ልጆች መሆናችንን ይመሰክራልንኃ ይሳል ሮሜ ህ መንፈስ ቅዱስም ሆነ እርኩሳን መናፍስት ወደ እኛ የሚቀርቡት ከአዕምሮአችን ጋር በሚያደ ርጉት ንግግር ነው። እዚ ህም ላይ የመምረጥ መብታችን የተጠበቀ ነው። ኣንድ ሀሳብ ወደ አዕምሮእችን ብቅ ሲል አለመቀበል ከፍተኛ ጉልበትን ይጠይ ቃል። ይሂን ዓይነቱን የውሳኔ ኃይል ለማግኘት የሚቻለው ስለ ጠላታችን ስለ ሰይጣን በቂ እውቀት ሲኖረን ብቻ ነው። ለእኛ ሀሳብ ከማቅረብና ከማባበል በቀር የማስገደድ ኃይል የለውም። ሰይጣን ደግሞ ሀሳብ በማቅረብ ጥበበኛ ነው። ብዙዎቻችን የሚያ ቀርብልን አንዳንድ ሀሳብ በጣም እውነት ስለሚመስለን «እምቢቃ ማለት ያስቸግረናል።
በእር ኩሳን መናፍስት የተያዘው ሰው ጤናማ የሆነ ሰው የሚኖረውን ዓይነት ሕይወት መኖር አይችልምው» አሉ። ሰይጣን ከእግዚአብሔር ጋር ጦርኔት የማፈጥረው የሰውን አዕምሮ አንጎል ለመያዝ ነው። ሰይጣን የሰ ውን ፈቃድ ካገኘ በላ ሰው ሥልጣንና ኃይል ያለውን የእግዚአብ ሔርን ቃል ችላ ብሎ ለሕይወቱ ሌላ መመሪያ እንዲፈልግ ያደርጋል። ኢየሱስ «ጴጥሮስን ገሰጸው» የሚለው ቃል እርኩሳን መንፈስ ሲያስወጣ «ገሰጸው» ከሚለው ቃል ጋር አንድ ዓይነት ነው። የኮሚኒስት ፍልስፍናና እንዲሁም ልዩ ልዩ እውነት መሳይ ሃይማኖቶች በትምህርታቸው የሰውን አዕምሮ በተቻላቸው መጠን ለመያዝ ከፍተኛ ጥረት የሚያደርጉት ለዚህ ነው። ብዙ ጊዜ ሰይጣን የሰውን አዕምሮ በራሱ ሀሳብ የሚ ሞላው በረቀቀ ዘዴ በመሆኑ ሀሳቡ ከሰይጣን የመጣ ሳይሆን የመነጨ ይመስለዋል። ሰይጣን ድል ማግኘቱ የሚታወቀው የሰውን አዕምሮ በቁጥጥሩ ሥር በማዋል እንደሆነ ከታወቀ አማኞች አዕምሮአቸውን ሁልጊዜ መጠበቅ ይገባ ቸዋል። ሰይጣን የሰውን አዕምሮ መያዝ ከቻለ የተቀረውን ሥጋውን መያዝ ይህን ያህል ከባድ እንደማይሆንበት በደንብ ያውቃል። ሰይጣን የሰውን አዕምሮ ለመያዝ የተለያየ ብልሀት አለው። ሰው አፅምሮው የዘመኑን ውጥንቅጥና እንዲሁም ፍሬ የሌለውን ሀሳብ ብቻ የሚያጠራቅም ከሆነ መንፈስ ቅዱስ በዚያ ሰው ሕይወት መሥራት አይሆንለትም። ኣዕምሮው ቀንና ማታ በምድራዊ ሀሳብ ከተሞሳ ግን ፍጹም የሆነ ዓለማዊ ሰው እንደሚወጣው ስለማ ያውቅ አዕምሮ መንፈሳዊ የሆነውን ነገር እንዳያስብ ሰይጣን ከፍተኛ ጥረት ያደርጋል። ሰይጣን በአማኝ «የሀሳብ ወፍጮ» አዕምሮ ላይ ሥልጣን እስካገኘ ድረስ በዚያ ሰው ሕይወት ውስጥ እንዳየለ ይቆያል። በማመኑ ብቻ ከሰይጣን ጦር ውጊያ ነፃ ይሆናል ማለት አይደለም እንዲያውም ሰይጣን የሰውን አዕምሮ ለመበረዝ ምን ያህል ይችላል። ሰይጣን ውደ ሰው አዕምሮ በመቅረብ «አስተሳሰቡን» ለመበረዝ ከፍተኛ ኃይል አለው። ሰይጣን ለሰው ሀሳብ የሚያቀርብበት ሰይጣን ለሰው ሀሳብ የሚያቀርብበት ብልሀቁ ምንድነው። ቆ ቁጣ ሁልጊዜ ሀሳብ የሚያቀርበው ሰው በደከመበት አቅጣጫ ኛ ነው። ሰይጣን በሰው አዕምሮ የራሱን ሀሳብ መትከል ከጀመረ «የእግዚአብሔር ሰው የሚባለው እንኳን ተግባሩ እንደ ሰይጣን ሊሆን ይችሳል። ወደ አማኞች አዕምሮ የሚመጣው ሀሳብ ሁሉ ከሰይጣን የመጣ ነው ማለት አይደለም። ሰይጣን ደግሞ ሀሳብ በማቅረብ ጥበበኛ ነው።