Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ክብርዋም ከቅዱሳን ሁሉ በላይ ነው። የቅድስት ድንግል የበኩር ልጅ ነው። ተቀዳሚ ተከታይ የሌለው ማለት ነው። ምክንያቱም ኛ ዮሴፍ ለቅድስት ድንግል ማርያም አ ማላጅነት ነው። ስለዚህ በዚህ መልክ ኢየ ሱስ «ካንቺ ጋር ምን አለኝ» ብሎ መመለሱ ትክክል ነበር። ይኽውም «ጊዜዬ ገ ና አልደረሰም ማለቱ ነው። ወይም ምን አደረገች። ርትዕት ስብሕት ማለት ቀጥ ያለችውንና የተመሰገነችውን ሃይማኖት ኦርቶዶክስ ሃይማኖትን ለምንከተ ል ስአኛ ግን የቃናው የመጀመሪያው ተአምር የተፈጸመው የተደረገው በቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማር ያም አማላጅነት መሆኑ አንደ ጸሐይ የበራ ሐቅ ነው። ለሚኝልን» አያሉ ለሚማጸንዋት ሁሉ ምሕረ ተ አግዚአብሔርን ሥርየተ ኃጢአትን የምታሰጥ አውነተኛ አማላጅ መሆንዋን የሚያምን ሁሉ የተባረ ከ ነው። ደስ ይበልሸ። አቡነ ገብርኤል ክብረ ቅዱሳን በሚል ርአስ በ ካሳተሙት መጽሐፍ ላይ የተወሰደ።
ልበዕቢከዕሰርንዐ ክብረ ድንግል ማርያም «መልአኩም ወደ አርስዋ ገብቶ ደስ ይበልሽሸ ጸጋ የሞላብሸ ሆይ አግዚአብሔር ካንቺ ጋር ነው» አላት ሉቃ ድንግል ማርያም ፍጹም አምላክ የሆነውን ኢየሱስ ክርስቶስን በመውለድዋ ክብርት ናት። ሀ በአግዚአብሔር በኩል መከበር ሊቀ መላአክት ቅዱስ ገብርኤል ወደ ድንግል ማርያም ቀርቦ «ጌታ አግዚአብሔር ካንቺ ጋር ነው» ያላ ት የክብር ባለቤት አግዚአብሔር ከዓለም ሴቶች መካከል ሰለ መረጣትና የአምላክ አናት አንድትሆን ስ ላደረጋት ነው። ስ በመላአክት ዘንድ መከበር መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል ወደ ድንግል ማርያም በተላከ ጊዜ ወደ አርስዋ ገብቶ ከፍ ባለ አክብሮት «ደ ስ ይበልሸ ጸጋ የሞላብሸ ሆይ አግዚአብሔር ካንቺ ጋር ነው አንቺ ከሴቶች መካከል የተባረክሸ ነሸ» አላት። በዚህ ምክንያት ድንግል ማርያም «ይህ አንዴት ይሆናል። ቅዱስ ጎርጎርዮስ ልዮ ጸጋ የሆነው የቅድስት ድንግል ማርያም ጣዕመ ፍቅር በምላት ያደረበት ቅዱስ ሰ ው በሰለ ነበር ስለ ቅድስት ድንግል ማርያም ቅድስና ብዙ ውዳሴ ተናግሮአል። ቅዱስ ኤፍሬም ቅድስት ድንግል ማርያምን በማመሰገን ብዙ ውዳሴ አንደ ደረስ የቤተ ክርስቲያን ታሪክ ይመሰክርለታል። ቅዱስ ኤፍሬም ቅድስት ድንግልን አንዲህ ብሎ አመሰግኖአታል «በድንግልና ፍጽምት የሆንሸ ማርያም ሆይ የድንግልናሸ ምስጋናና ክብር ታላቅ ነው አግዚአብሔር ካንቺ ጋር ስለ ሆነ ጸጋን ባለሟልነትን አገኘሸ። ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ቅድስት ድንግልን አንዲህ ሲል አመስግኖታል «አግዚአብሔር ቃል ነፍስን ሥጋን ካንቺ ነስቶ ሰው የሆነገ ሙሽራም ከጫጉላው አንዲወጣ ካንቺ የ ተገኘ የተወለደ ማርያም ሆይ ደስ ይበልሸ የጠፋ በግ አዳምን የፈስገው ባገኘውም ግዜ በትከቫው የ ተሸከመው አውነተኛ ቸር ጠባቂ ካንቺ ተወስደ ማርያም ሆይ። ደስ ይበልሸ አግዚአብሔር በሲኦል የጣ ኣለህ ፎከገበዕበከ ላት የሔዋን ጽኑ ፍዳ ባንቺ የጠፋ ማርያም ሆይ ደስ ይበልሽ አግዚአብሔር በብሩህ ደመና ሆኖ ወደ አንቺ የመጣ ባንቺም ያደረ ምድር ቅድስት ማርያም ሆይ። በ ሶሰተኛው ዓለም አቀፍ የቤተ ክርስቲያን ጉባኤ በ ዓም በኤፌሶን ከተሰበሰቡት ቅዱሳን አበው መ ካከል አንድ የሆነው የእአንቁራ ሀገረ ስብከት ሊቀ ኤጺስ ቆስ የነበረው ቅዱስ ቴዎዶጦስ ሰስ ቅድስት ድንግል ማርያም ዘስዓለማዊ ድንግልና ሲመሰክር «አግዚአብሔር ከቅድስት ድንግል ተወልዶ ታየ ድን ግልም አንደ ቀድሞዋ በድንግልና ጸንታ ኖረች አናትም ተባለች ሕይወት የሚለውጥ አርሱ በድንግል ማርያም ተፈትሖ ማኅፀንን ድንግልና ማጣትን አላመጣባትም ሕይወትንም የሚሰጥ አርሱ በድንግልና መውለድን አላስቀረባትም» ብሎአል ሃይማኖተ አበው ዘቴዎዶጦስ ምአ ቁ ገጽ ። ክፍ ብስን አንዳነበብነው ከዘመነ ሐዋርያት ጀምሮ አሰከ አምስተኛው ክፍስ ዘመን መጨረሻ የነበሩ የ ቤተ ክርስቲያን ሊቃውንትና መምህራን ቅድስት ድንግል ማርያም ጌታችንን ከመውለድዋ በፊት ከወስ ደችውም በኋላ ምን ጊዜም ንጽሕት ድንግል መሆንዋን በሚገባ መስክረዋል ከአምሰተኛው ክፈለ ዘመን መጨረሻ ጀምሮ እስካለንበት ዘመን የተነሱ ቅዱሳን አበውም መጽሐፍ ቅዱስንና የቤተ ክርስቲያንን አባ ቶች ተከትለው ቅድስት ድንግል ማርያም «ወትረ ድንግል» መሆንዋን ማለት ሁል ጊዜ ምን ጊዜም ድንግል መሆንዋን በሰፊው አሰተምረዋል። በዚሁ መሠረት ክርስቶስ የቅድስት ድንግል የበኩር ልጅ ነው። ቅዱስ ዮሐንስ አንደ መሰከረው ክርስቶስ የአብ ወልድ ዋሕድ ማስት አንድያ ልጅ ነው ዮሐ ዘለዓለማዊ ድንግልናን ለተጐናጸፈችው ለቅድስት ድንግል ማርያ ምም ክርስቶስ ወልድ ዋሕድ ማለት አንድያ ልጅ ነው ስለዚህ በማቴዎስ ወንጌልና በሉቃስ ወንጌል ክርስቶስ የቅድስት ድንግል ማርያም በኩር ልጅ ተባለ ማቴ ሉቃስ ። ጥያቄ ውኃውን ወደ ወይን የተለወጠው በቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት ነው አንዳይባልማ ራሱ ጌታ «አንቺ ሴት ካንቺ ጋር ምን አለኝ ጊዜዬ ገና አልደረሰም» ብሎ አንደ መለሰላት ተጽፎአል። ጥያቄ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለቅድስት ድንግል ካንቺ ጋር ምን አስኝ ጊዜዬ ገና አልደረ በም ብሎ በነገራት ጊዜ ቅድስት ድንግል ምን አለች። ስስዚህ ቅድስት ቅዱሳን ድንግል ማርያም «ቅደስት ሆይ። «በአውነት ንግሥት የሆንሸ ንጽሕተ ንጹሐን ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም ሆይ። ንጽ ሕተ ንጹሐን ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም ሆይ። አምላካችን ን አማኑኤልን የወለድሸልን ንጽሕተ ንጹሐን ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም ሆይ።