Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية
Book of the day

መጽሐፈ ምስጢር-፩.PDF


  • word cloud

መጽሐፈ ምስጢር-፩.PDF
  • Extraction Summary

አንደበታቸውና እና ህሊናቸው ከምስጋና ኖረው በጽድቅና በቅድስና ህይወት እንዳጌጡ ለተዋህዶ ኮከብ ዓም ሐምሌ ቀን አርፈዋል ተማሪዎቹም በመረረ ሐዘን ሆነው አጽማቸውን በጋሥጫ ራሳ ቤታችን ስም በሠሩት ገዳሙ ውስጥ አስቀምጠውታል በትምህርቱ የተመሠጡት ምዕመናን እና የቤተክርስቲያን ሊቃውንት በኛ ዘመን የተነሱት አዲሱ ዮሐንስ አፈወርቅ ሲሏቸው አፄ ይስሐቅ ደግሞ መናፍቃንን ሁሉ በማሳፈሩና በረቂቅ ድርሰቶቻቸው ኢትዮጵያዊው ቂርሎስ ብለውታል ቅዱስ አባ ጊዮርጊስ ዘመን የነበረ መናፍቅ ነውከ ቨየ ለኃጥአን ፍዳን ለመክፈል ለጻድቃንም በጎ ዋጋ ለመስጠት ወልድ ከአባቱ ተለይቶ ይመጣል አለ እኛ ግን የክርስቶስ ሥጋና ነፍስ ከአዳም ባሕርይ ብቻዋን ንጽሕት ድንሣል ከምትሆን የገሊላ ሴት ማርያም ያለ ወንድ ዘር የነሣው ነው እንላለን መንክዮስ የክርስቶስ ሥጋ ምትሐት ነው የሰው ልጅም ሥጋ አይደ ለም አለ ሁለ ተኛም የእኔ የሆነው ሁሉ የእኔ ነው አለ ዳግመኛም አብ ሕያው እንደሆነ እኔም የአብ ልጅ ስለሆንሁ ሕያ ው ነኝ ሥጋዬን የበላ የእኔ ሥጋ ስለበላ በሕይ ወት ይኖራል አለ።

  • Cosine Similarity

መዝ ገበ በረከት ውስተ ልበ መሀይምናን ዘይትወ ደይ ዘአሐደ ይሰገድ ወአሐደ ይሴባሕ ወአሐደ ይጹለይ ሎቱ ስብሐት በምድር ወበሰማይ በባሕር ወበቀላይ ለዓለመ ዓለም አሜን ዮሐሀ መጽሐፈ ምሥጢር ዘይትነገር ለመሀይምናን ወአኮ ለኢመሀይምናን እስመ ኢአደሞሙ ለዳታን ወአቤሮን ምስፍናሁ ለሙሴ እስከ አብቀወት ምድር ወውሕጠቶሙ ወኢኮነ ሠናየ ቅድመ አዕይንቲሆሙ ለደቂቀ ቆሬ እስከ ወጽአት እሳት እማዓጥኒሆሙ ወበልዐቶመሙ ዙነኑፅዛ ተግሣጸ ኤልያስ ነቢይ ኮኖሙ ሰቆራረ ለአክአብ ወሰኤልዛቤል እስከ በልዑ ከለባት አበድንቲሆሙ ወተሐጽባ ዘማት በደሞሙ ትንቢተ ሚክያስ አሕመመ ልቦ ካዕበ እስመ ተአመነ በትንቢተ ሴዴቅያስ እስከ ቀስለ በሐጸ ሶርያ ወሞተ ስነገጽ ደነገዝቋቋ ህህ ወሰእግዚእነሂ ይቤልዎ ኦ ዐቃቤ ሥራይ ፈውስ ርአስከ ካዕበ ይቤልዎ በመልአኮሙ ለአጋንንት ያወጽኦሙ ለአጋንንት ወዓዲ ይቤልዎ በመባ ሕተ መኑ ትገብር ዘንተ ከመዝ ወአብጽሕዎሥ እስከ ለሞት ወመጠውዎ ለቅንዋተ መስቀል ይነገ ወጽ ማቴጓ ሻጃ ወለጴጥሮስኒ ተቃወመ ትምህርቶ ሊሞን መሠርይ ዘሰማርያ ወዐርገ ውስተ አየራት በኃይለ አጋንንት መስሕታን ወወድቀ እም ውስተ ምጽንዓት በኃይለ መንፈስቅዱስ ዘኅዱር ላዕለ ጴጥሮስ ሐዋ ወለጳውሎስኒ ይቤልዎ ምንተ ይብል ዝ ዘራኤ ነቢብለሊሁኒ ይቤ ለአይሁድኒ ይመ ስሎሙ ዘነአብድ ወለአረሚኒ ዘንጌጊ ወለነሰ ለአለ አመነ ኃይለ እግዚአብሔር ውእቱ ሐዋቿ ፅቆሮስሀ እስመ ሰብእሰ ያበድር ጽልመተ እምነ ብርሃን እስመ ይትክከሠት ኃጣውኢሆሙ በከመ የጌና ስብከት ምንባብ የማይለይ ሦስት የማይታይ የተሠወረ ሙሉ የማይጐድል የማይቆረጥ የሃይማኖት ግንድ በምእመናን ልቡና አድሮ የሚኖር የበረከት መዝገብ በአንድነት የሚሰገድለት በአን ድነትም የሚመሰገን በሆነ ወደርሱ የሚጸለየ ውንም በሚሰማ በእግዚአብሔር ስም በምድርና በሰማይ በባሕርና በቀላይ ለርሱ ምስጋና ይሁን ለዘላለሙ አሜን ዮሐ ለምእመናን የሚነገር የምሥጢር መጽ ሐፍ ላላመኑትም አይደለም ምድር ተከፍታ እስክትውጣቸው ድረስ የሙሴ መስፍንነቱ ዳታንና አቤሮንን ደስ አላሰኛቸውምና ከማዕጠ ንቶቻቸውም እሳት ወጥታ እስክትበላቸው ድረስ በቆሬ ልጆች ዓይን ፊት የተወደደ አልሆነም ዘጉጵ ያ ውሾች በድኖቻቸውን እስኪበሉ አመን ዝሮችም በደማቸው እስኪታጠቡ ድረስ የነቢዩ የኤልያስ ተግሣጽ ለአክዓብና ለኤልዛቤል የሚያ ስጸይፍ ሆነባቸው የሚክያስም ትንቢት ዳግመኛ ልቡን አሳዘነው በሶርያ ፍላፃ ቆስሎ እስኪሞት ድረስ በሴዴቅያስ ትንቢት ታምኗልና ነገጽ ነገፀቋቋ ፀ ጌታችንንም ባለመድኃኒት ሆይ ራስህን አድን አሉትሁለተኛም በአጋንንት አለቃ አጋን ንትን ያወጣቸዋል አሉትነዳግመኛም ይህንን እንደዚህ በማን ሥልጣን ታደርጋለህ አሉት እስከ ሞትም አደረሱት ለመስቀል ችንካርም አሳ ልፈው ሰጡት ፅነገጅ ማቴጽጓ ቶጀ ኗ የጴጥሮስንም ትምህርቱን ተቃውሞ የሰማርያ መድኃኒተኛ በአሳቾች አጋንንት ኃይል ወደ አየር ወጣ በጴጥሮስ ላይ ባደረ በመንፈስ ቅዱስ ኃይል ግን ከጠፈረ ሰማይ ወዉደቀ ሐዋጽ ጳውሎስንም ይህ ለፍላፊ ምን ይላል አሉትእርሱም ራሱ ለአይሁድ የምንስት ለአሕዛብም የምንበድል ይመስሳቸዋል ለእኛ ላመንን ግን የእግዚአብሔር ኃይል ነው አለ ሐዋጁ ስቆሮፅ ጁ ሰውስ ከብርሃን ይልቅ ጨለማን ይመርጣል ኃጢአታቸው ይገለጣልና ጌታችን መጽሐፈ ምሥጢር ይቤ እግዚእነ እስመ ኩሉ ዝእኩይ ምግባሩ ይጸልዕ ብርፃነ ንሕነሰ ንስብክ ሥሉሰ ዘኢይቶ ሳሕ ጽሙረ ዘኢይትሌለይ ዮሐደፀ በከመ አብ ብርሃን ወልድኒ ብርሃን ዘያበ ርህ ለኩሉ ዓለምበከመ ወልድ ብርሃን መንፈስ ቅዱስሂ ዘበፅ ሱራፄ ወጸዳል ዮሐ ሀ በከመ አብ እሳት ዘኢይትገሰስ ወልድኒ አሳት ዘኢይትለከፍ በከመ ወልድ እሳት ዘኢይ ትለከፍ መንፈስቅዱስሂ እሳት ዘበላህበ ዛይማ ኖቱ አርስሰና ለቤተክርስቲያን በከመ አብ ኃይል ዘኢያስተርኢ ወልድኒ ኃይል ዘኢይትከሠት ዘእን በለ ዳዕሙ በሥጋዌሁወበከመ ወልድ ኃይል ክኢይትክሠት መንፈስቅዱስዚ ኃይል ዘይጸውራ ለቤተ ክርስቲያን ከመ ኢትትገፈታእ እምትን ሣኤ ፅልዋን ዕብ በከመ አብ አምላክ ፍጹም ወልድሂ አምላክ ፍጹምበከመ ወልድ አምላክ ፍጹም መንፈስቅዱስሂ አምላክ ፍጹም ቨዘበአሐዱ ራእይ ፅ ንንግርኬ ዘለፋሆሙ ለረሲዓን ስብ ልያኖስ ይቤ አብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ ደ ገጽ ንሕነሰ ንብል ገጽ ወፅ ራእይ አካል ወ አምላክ አስማት ወፅ እግዚአብሔር አቡርዮስ ይቤ አብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ ዘዘዚአሁንሕነሰ ንብል አብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ ኣምላክ ወ ራእይ ወአሐቲ መንግሥት ወአሐቲ ሥምረት አርዮስ ይቤ ፍጡር ውእቱ ክርስቶስ ንሕነሰ ንብል ኢፍጡር ወኢግቡር ኢንቱግ ወኢብዑድ እምህላዌ አቡሁ ንስጥሮስ ይቤ ወልድ ከመ አምነ ቢያት ወሶበ ተራከቦ ወልደ እግዚአብሔር በወስተ ዮርዳኖስ ኮነ አምላከ በጸጋ ንሕነሰ ንብል አምላክ ውእቱ እምቅድመ ዓለም ወእስከ ለዓለም ክዕሩይ ምስለ አብ በመሰኮቱ ፎጢኖስ ይቤ ሰፌ እማርያም ህላዌሁ ለወልደ እግዚአብሔር ወአኮ እምትካት ንሕነሰ ንብል ህላዌሁ ውእቱ እምቅድመ አዝማን ወመዋዕል እምቅድመ ሰዓት ወዕለትወበደኃሪ መዋዕል ተሠገወ እማርያም ቅድስት ድንግል ዘእንበለ ዘርአ ብእሲ በእንተ መድኃኒትነ ገላ ጅ አርጌንስ ይቤ የሐጽጽ ወልድ እምአብ ወኢይሬእዮወየሐጽጽ መንፈስቅዱስ እምወልድ ወኢይክል ነጽሮቶንሕነሰ ንብል አልቦ መዓርግ በወንጌለ ሥራው ክፉ የሆነ ሁሉ ብርሃናንን ይጠላል እንዳለ እኛ ግን የማይጨመርበትና የማይለይ ሥላሴን እንስብካለን ዮሐየ አብ ብርዛን እንደሆነ ወልድም ለሰው ሁሉ የሚያበራ ብርን ነው ወልድ ብርሃን እንደሆነ መንፈስቅዱስም ፍጹም በሆነ አንድ ጸዳል ያለ ብርሃን ነው ዮሐ አብ የማይዳሰስ እሳት እንደሆነ ወልድም የማይያዝ እሳት ነው ወልድ የማይያዝ እላት እንደሆነ መንፈስቅዱስም በሃይማኖት ሙቀት ቤተ ክርስቲያንን የሚያሞቃት እሳት ነው አብ የማይታይ ኃይል እንደሆነ ወልድም ሰው በመ ሆኑ ካልሆነ በቀር የማይገለጥ ኃይል ነው ወልድ የማይገለጥ ኃይል እንደሆነ መንፈስ ቅዱስም ከጥፋት ሰዎች መነሣሣት የተነሣ እንዳ ትገለባበጥ ቤተ ክርስቲያንን የሚጠብቃት ኃይል ነው ዕብ አብ ፍጹም አምላክ እንደሆነ ወልድም ፍጹም አምላክ ነው ወልድ ፍጹም አምላክ እን ደሆነ መንፈስቅዱስም በአንድ ኅብረ መልክእ ያለ ፍጹም አምላክ ነው ፅ የዝንጉዎችን ተግሣጽ እንናገር ሰብ ልያኖስ አብና ወልድ መንፈስቅዱስም አንድ ገጽ ናቸው አለ እኛ ግን ሦስት ገጽ አንድ ኅብረ መልክእ ሦስት አካል አንድ አምላክ ሦስት ስሞ ች አንድ እግዚአብሔር እንላለን አቡናርዮስ አብና ወልድ መንፈስቅዱስም ለየራሳቸው ናቸው ኣለ እኛ ግን አብና ወልድ መንፈስቅዱስም አንድ አምላክ አንድ ኅብረ መል ከእ አንዲት መንግሥት አንዲት ፈቃድ ናቸው እንላለንአርዮስ ክርስቶስ ፍጡር ነው አለ እኛ ግን ፈጽሞ ያልተፈጠረ ከአባቱም አኗኗር የጐደለና የተለየ ያይደለ እንደሆነ እንናገራሰን ንስጥሮስ ወልድ ከነቢያት እንደ አንዱ ነው የእግዚአብሔር ልጅ በዮርዳኖስ ባደረበት ጊዜ በጸጋ አምላክ ሆነ አለ እኛ ግን ከዘላለም እስከ ዘላለም በመለኮቱ ከአብ ጋር የተካከለ አምላክ ነው እንላለን ፎጢኖስ የእግዚአብሔር ልጅ ህልውና ከማርያም ከተወለደ ወዲህ ነው ከጥንትም አይደለም አለእኛ ግን ከዘመናትና ከጊዜ ከሰዓትና ከዕለት አስቀድሞ ነበረ በኋላኛው ዘመን እኛን ስለማዳን ያለ ወንድ ዝር ከቅድስት ድንግል ማርያም ተወለደ እንላለን ገላበ አርጌንስ ወልድ ከአብ ያንሣል አይተካከለውም መንፈስቅዱስም ከወልድ ያንሳል እርሱንም ማየት አይቻለውም አሰ መጽሐፈ ምሥጢር ፌዴ ው ው ኣኣ ውስተ ሥላሴ ኢሑጻጹ ወኢፍድፋዴ አላ ዘውግ በመለኮት ወእተጉዛን በጽምረት ወቦ እለ ይቤሱ ተመይጠ ቃለ መለኮት ለከዊነ ሰብእንሕነሰ ንብል ኢተመይጠ ቃለ መለኮት እምህላዌሁ አላ ተዋሐደ ዘእንበለ ቱሳ ሔ ወኮነ ጽሙረ ዘእንበለ ሙያጤወቦ እለ ይቤሱ ለፌ እምጥምቀተ ክርስቶስ ክዋኔሁ ለመንፈስ ቅዱስንሕነሰ ንብል እመቅድመ ዓለም ሀሎ ወይሄሉ እስከ ለዓለም ቢቱ ይቤ ይመጽእ ወልድ ዘእንበለ አቡሁ ለፍዳ ኃጥአን ወለቃፄተ ጻድቃን ንሕነሰ ንብል ይመጽኡ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ከመ ይኩንኑ ሕያዋነ ወሙታነ በ ዐውድ ወበአሐቲ ሙቃስ አንጢዲቆማርያጦስ ይቤሉ ዘውእቶሙ ፀረ ማርያም እምድኅረ ወለድቶ ማርያም ለመድኃኒነ ተደመረት ምስለ ዮሴፍ ንሕነሰ ንብል ወላዲተ እግዚአብሔር ይእቲ ማርያም እምድኅረ ወለደቶ ነበረት በድንግልና እስከ ለዓለም አውጣኪ ይቤ ሥጋሁ ለክርስቶስ ኢኮነ ድኩመ ከመ ሥጋነ ወኢሐመ። የማነ እግዚአብሔር አልዐሰተኒ ዝኒ በእንተ ወልድ እስመ ዘበትስብእተ መለኮቱ ለክርስቶስ ኮነ ልዕልናሁ ለእጓለ እመሕያው በከመ ይቤ አግዚእነ በወንጌል እስመ ወልደ እግዚአብሔር ወልደ እጓለ እመሕያው ውእቱ መዝ ጃሟ ወዓዲመ ይሜልስ ወይቤ የማነ እግዚአብሔር ገብረት ኃይለሪ ዝኒ በእንተ መንፈስቅዱስ ኃይልሰ ይተረጐም በጽንዓ መለ ኮተ እግዚአብሔር ዘይሬኢ ወዘኢያስተርኢ ዘይገ ስስ ወዘኢይትገሰስ ዘይቀኒ ወዘኢይትቀነይ ናሁኬ ነገርነ ጾታሁ ለሥላሴ ወለትምህርተ ሰብልያኖስ ሲኦል ጐሥዐቶ ወገዛነም ቄኦ ዘእም እስትንፋሰ አፉሁ ለሰይጣንወጽአ ወተዘርአ ውስተ ልበ ፅቡሳነ ኅሊና በጐለሂ ወልህቀሂ ወፈረየ ሦከ ኃጢአት ወበእንተዝ ሐመት ቤተ ክርስቲያን ምስለ ደቂቃ ወ ኦ ስባልዮስ አርዌ ምድርኑ ሦጠ ሕምዞ ውስተ ልብከ ወሚመ አፍያትኑ እስመ ትብል በአፉከ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ካዕበመ ትብል ገጽ ወእመሰ ፅኔ ገጽ መኑኬ አብ ወመኑ ወልድ ወመነ መንፈስቅዱስ ወእመሂ ትብል አብኒ ውእቱ ወልድኒ ውእቱ መንፈስቅዱስኒ ውእቱ መኑኬ ፈናዊ ወመኑ ተፈናዊናሁኬ በእንተ ርእሱ ወበ እንተ አቡሁ ይነግር ወልደ እግዚአብሔር እንዘ ይብል እስመ አብ ዘፈነወኒ የዐቢ እምኩሉ ወበእንተ መንፈስቅዱስ ይብል ወእፌኑ ለክሙ ካልዐ ጳራቅሊጦስዛ ናሁኬ ይሰምዮ ካልዐ ለመንፈስቅዱስ ወካዕበመ ይነግር በእንተ አቡሁ እንዘ ይብል ካልዕ ሰማዕትየ ውእቱ ኣብ ዘፈነወኒ። ወካዕበ ይቤ ወሰዘስ አፍቀረኒ ያፈቅሮ አቡየ ወንመጽእ ወነኀድር ምስሴሁ ወንገብር ምዕራፈ ኅቤሁናሁኬ ይነግር በእንተ ሁለተኛም የሥላሴን መልክ ዕወቅ ዳዊትም አቤቱ ፊትህን እሻለሁ አለ የአብን አስ ቀደመፊትህን ፈለግሁ ብሉ ወልድን አስከተለ ፊትህን ከአገልጋይህ አትመልስ ብሎ ሦስተኛ የመንፈስቅዱስን ተናገረ እነሆ ነቢይ የሥላሴን መልክ ለመፈለግ ተጋ አንድ ገጽ ብሎ የሚያስተምር ያልተጠመቀ ያልተቀባ ክርስቲያንም ያልሆነ ነው መዝ ዳግመኛም በሃሌ ሉያ በሚመጀምረው መዝሙር የእግዚአብሔር ቀኝ ኃይልን አደረገች አለ ይህም ስለአብ ነው የአግዚአብሔር ቀኝ ከፍ ከፍ አደረገችኝ አለ ይህም ስለወልድ ነው መለኮት በተዋሐደው የክርስቶስ ትስብእት የሰው ልጅ ክበሩ ሆኗልና ጌታ በወንጌል የእግዚአብሔር ልጅ የሰው ልጅ ነውና እንዳለ መዝ ጃ ዳግመኛም ሦስተኛ መልሶ የአግዚ አብሔር ቀኝ ኃይልን አደረገች አለይህም ስለ መንፈስቅዱስ ነው ኃይልም ሁሉን በሚያይ እር ሱ ግን በማይታይ በሚዳስስ እርሱ ግን በማይ ዳሰስ በሚገዛ እርሱ ግን በማይገዛ በእግዚ አብሔር መለኮት ጽናት ተተርጉሟል እነሆ የሥላሴን ማዕረግ ተናገርን የሰባልዮስን ትምህር ት ግን ሲኦል ገሳችው ገዛነምም ከስይጣን ከአፉ ተፋው ኅሊናቸው ደካማ በሆነ ሰዎች ልብ ውስጥ ተዘራ በቀለ አደገም የኃጢአት እሾህንም አፈራ ስለዚህም ነገር ቤተክርስቲያን ከልጃቿ ጋር መከራን ተቀበለች ወጩ ሰባልዮስ ሆይ እባብ በልብህ ውስጥ መርዝ ጨመረን ወይስ እፉኝት በአንደበትህ አብና ወልድ መንፈስቅዱስም ትላለህ ሁለተኛ አንድ ገጽ ትላለህአንድ ገጽስ ከሆነ አብ ማን ነው ልጁስ ማን ነው መንፈስቅዱስስ ማን ነው አብ ነው ወልድም ነው መንፈስቅዱስም ነው ብትል ላኪ ማን ነው ተላኪስ ማን ነው እነሆ የእግዚአብሔር ልጅ ስለአባቱ የላከኝ አብ ከሁሉ ይበልጣል ብሉ ይናገራል ስለ መንፈስ ቅዱስም ሁለተኛ ጳራቅሊጦስን እልክላችኋላሁ አለ እነሆ መንፈስቅዱስን ሌላው ይለዋል ሁለተኛም ምስክሬ ሌላ ነው የላከኝ አብ ሁለተኛም የላከኝ አብ ካልሳበው በቀር ወደ እኒ መምጣት የሚችል የለም ስለራሱም በእኔ በኩል ካልሆነ በቀር ወደአብ መምጣት የሚችል የለም ብሉ ይናገራል ዮሐ ቪሰታ ዳግመኛም እኔን ብቻዬን ትታችሁኝ ለየራሳችሁ ትበተናላችሁ ብቻዬን ግን አይደ ለሁም አብ ከእኔ ጋር ነውና አለሁለተኛም የሚወደኝን አባቴ ይወደዋል እኛም እንመጣለን በርሱም እናድራለን በርሱም ማረፊያ እናደርጋ ለን እነሆ እንመጣለን በእርሱም እናድራለን መጽሐፈ ምሥጢር ዘለክልዔ ወአኮመ ዘለአሐዱ ሶበ ይብል ንመጽእ ወነጎድር ምስሌሴሁ ዮሐ ማመ ወካዕበመ ይነግር በእንተ መንፈስ ቅዱስኒ ወይቤ አነ እስእሎ ሰአብ ይፈኑ ለክሙ ጳለራቅሊጦስሃ መንፈሰ ጽድቅ ዘኢይክል ዓለም ነሚአቶ ናሁ ያኤምር በዝ ጾታ ሥላሴወልድ ለአሎ ለአቡሁ ከመ ይፈንዎሥ ለጳራቅሊጦስ ወጳራቅሊጦስ ተፈነወ ኀበ ሐዋርያት ወዓዲ ይቤ ኩሉ ዘነገርኩክሙ ኢትክሉ ጸዊሮቶ ይእዜ ወመጺኦ ውእቱ ጳራቅሊጦስ ዘይፌኑ አብ በስምየ ያጤይቀክሙ ኩሎ ወያዜክረክሙ ወካዕበ ይብል በእንቲአሁ ወበእንተ አቡሁ ውስተ ኦሪትክሙ ጽሑፍ ስምዐ ሰብእ ወ እሙን ውእቱ ወአነ ሰማዕት ለርእስየ ወሰማዕትየ አብ ዘፈነወኒ ወካዕበ ይቤ በእንተ ጳራቅሊጦስ ወመጺአ ጳራቅሊጦስ ዘአነ እፌኑ ለክሙ እምኀበ አብ ውእቱ ሰማዕትየ ዘይወጽእ እምኅበ አብ መንፈሰ ጽድቅ ወአንትሙኒ ሰማዕ ትየ ከመ እምትካት ሀሎ ምስሌየ ዮሐ ቋ በእንተ አቡሁ ወበእንተ ርእሱ ይነግር እንዘ ይብል ኩሎ ዘሰማዕኩ በኀበ አቡየ እነግር ። ወበእንተ ጳራቅሊጦስኒ ይቤ ወመጺኦ ውእቱ መንፈሰ ጽድቅ ይመርሐክሙ በኩሉ ጽድቅ እስመ ኢይነግር ዘእምኅቤሁ ዘሰምዐ ዳእሙ ይነግር ወዘይመጽእ ይነግ ረክሙ ውእቱ ኪያየ ይሴብሕ እስመ እምዚአየ ይነሥእ ወይነግረክሙ ኩሉኩሉ ዘቦ ለአቡየ ዚአየ ውእቱ ወበእንተ ዝንቱ እብለክሙ እምዚ አየ ይነሥእ ወይነግረክሙዮሐዳ ሀ ጳውሎስኒ ይቤ አሐዱ እግዚአብሔር ወአሐዱ ኅሩይ ማእከለ እግዚአብሔር ወሰብእ ኢየሱሰ ክርስቶስ ዘኮነ ሰብአ ወመጠወ ርእሶ ቤዛ ኩሉ ወካዕበ ይቤ ኩልክሙ ዘንተ ኀልዩ ዘከመ ገብረ ኢየሱስ ክርስቶስ ዘውእቱ አርአያ ገጽ ለእግዚአብሔር ጸጢሞ ዕብ አእምርኬ ከመ ሰመዮ ጳውሎስ ለወልድ አርአያ ገጹ ለእግዚአብሔር እመሰኬ ገጽ እምይቤ ገጹ ለእግዚአብሔር እስመ አርአያ ገጁ ለእግዚአብሔር ብሂል ወልድ ይመስሎ ለአ ቡሁ ወበእንተዝ ይቤ እግዚእነ በወንጌል ዘርእየ ኪየየ ርእዮ ለአቡየ ዮሐንስኒ ይቤ ደቂቅየ ዘንተ እጽሕፍ ለክሙ ከመ ኢተአብሱ ወአመኒ ቦ ዘአበሰ ጳራቅሊጦስ ብነ ኅበ አብ ኢየሱስ ክርስቶስ ጸ ዮሐያ ቋ ንዑኬ ንጸውፆዖሙ ለነቢያተ እግዚአብሔር ሲል ለሁለት እንደሚገባ ይናገራል ለአንድ እንደሚገባም አይደለም ዮሐቁ ዳንመኛም ስለመንፈስቅዱስም ዓሰም ሊቀበለው የማይቻለውን የእውነት መንፈስ ለራቅሊጦስን ይልክላችሁ ዘንድ አብን እለምና ለሁ ብሎ ተናገረ እነሆ በዚህም የሥላሴ ትምህ ርት ክፍል ወልድ ጳራቅሊጦስን ይልከው ዘንድ ጠየቀው ጳራቅሊጦስም ወደ ሐዋርያት ተላከ ሁለተኛም የምነግራችሁን ሁሉ አሁን ልትሸ ከሙት አትችሉም አብ በስሜ የሚልክላችሁ ለራትሊጦስ እርሱ መጥቶ ሁሉን ይነግራችኋል ተ አለ ዳግመኛም ስለሱና ስለ አባቱ በኦሪታ የሁለት ወይም የሦስት ሰዎች ምስክርነት የታመነ ነው እኔ ለራሴ ምስክር ነኝ የላከኝም አብ ምስክሬ ነው አለሁለተኛም ስለ ጳራቅ ሊጦስ እኔ ከአብ ዘንድ የምልክላችሁ ከአብ የሚ ወጣ የእውነት መንፈስ ጳራቅሊጦስ እርሱም ምስክሬ ነው ከጥንት ጀምሮ ከእኔ ጋር እንደነበረ ምስክሮቼ ናችሁ አለ ዮሐድፄ ስለ አባቱና ስለራሱ በአብ ዘንድ ቋ የሰማሁትን እናገራለሁ ከራሴም ምንም ምን አልናገርም የምትሰሙት ቃል የላከኝ የአብ ቃል እንጂ የእኔ አይደለም ብሎ ተናገረ። ደግሞም እነሆ የሰው ልጅ የመስለ ከንፈሮቼ ን ዳሰስኝ አፌንም ከፍቼ ተናገርሁ አለይህንን ስለ አብ ተናገረ የስው ልጅ አሳለም የሰው ልጅ የመስለ አለ እንጂ የሰው ልጅ በእግዚአብሔር ምሳሌ ተፈጥሯልናሦስተኛም ዳግመኛም በሰው መልክ ያለ ዳስስኝ አጸናኝም አለ ስለ ወልድ ግን ሰው መሆኑን ሲያመለከት ነጭ ሐር የለበሰ አለ ስለአብም የሰው ልጅ የመሰለ አለ ስለ መንፈስቅዱስም እንደሰው መልክ አለ እነሆ አብና መንፈስቅዱስን ሰው ከመሆን ለያቸው ነገር ግን የአርአያ የአምሳል ነገር አስቀድመን እንደተናገርነው ነውዳንጻጁጀ ዬሯ ሕዝቅኤልም አለ ግምጃ የለበስ ይህ ሰው መጣ በወገቡም ዝናር ነበረ እንዳቨዝኸኝ አደረግሁ ብሎ መለሰ እነሆ ትእዛዝ ስለፈጸመ ወልድ ለአባቱ መለሰለት ግምጃ ልብስም ያላደፈች ንጽሕት ሥጋ ናት ግምጃ የንጽሕ ሐር ልብስ ስም ነውናፁ ሕዝ ዳግመኛም ሕዝቅኤል አለ ግምጃ ልብስ የለበሰውን ሰው ከኪሩብ በታች ወዳለው ሠረገላ ግባ በእጅህም የእሳቱን ፍም መልተህ ወደ ከተማ በትነው አለው የወልድ ወደ ኪሩብ ፅ ው ው መመ ንተን መጽሐፈ ኪሩብ ነቢር ኀበ ህላዌ አቡሁ ወዘሪወ አፍሐመ እሳትኒ መንፈስቅዱስ ውእቱ ዘወረደ ላዕለ ሐዋርያት ከመ ዘእሳት እስመ ሠለስቲሆሙ ዲበ ሠረገላ ኪሩቤል ይነብሩወብሂለ እሳትሰ አብኒ እሳት በከመ ይቤ ሙሴ እስመ እግዚአብሔር አምላክነ እሳት ውእቱ ዘይወጽእወልድኒ እሳት በከመ ይቤ ኢሳይያስ ወተፈነወ ኀቤየ እም ሱራፌል ዘውስተ እዴሁ ፍሕም ነሥአ በጉጠት ፍሕመ እምውስተ ምሥዋዕ ወአልከ ፈኒ ከናፍርየ ወዓዲመ መንፈስቅዱስ እሳት እስመ ወረደ በጽርሐ ጽዮን ከመ ዘእሳት በከመ ጽሑፍ በግብረ ሐዋርያት ኢሳ ሐዋ ናሁኬ አብጻሕኩ ለክሙ ስምዐ እምቃለ ኦሪት ወነቢያት ወእምቃለ ወንጌል ወሐዋ ርያት ወእመሰ ትትከሀዱኒ ወበእንተ ገጽ ወመ ልክዕ ያዕቆብኒ ይቤ ርኢክም ለእግዚአብሔር ገጸ በገጽ ወድኅነት ነፍስየ ካዕበ ትቤ ቅድስት ኦሪት እንዘ ትነግር ከመ ተምዐ እግዚአብሔር ዲበ አሮን ወማርያም እኅቱ ወይቤሎሙ እመቦ ዘኮነ ነቢየ እምኔክሙ በራእይ ኣስተርኢ ሉቱ ወበሕ ልም እትናገሮ አኮ ከመ ሩልዔየ ሙሴ ዘእት ናገሮ ገጸ በገጽ ወአፈ በአፍዳዊትኒ ይቤ ገጸ ዚአከ አጎሥሥ እግዚኦ ወኀሠሥኩ ገጸክ ወኢት ሚጥ ገጸከ እምገብርክ ወካዕበ ይቤ ሚጥ ገጸከ እምኃጢአትየ ወዓዲ ይቤ ወኢትሚጥ ገጸክ እምነየ ወካዐበ ይቤ ገጹ ለእግዚአብሔር ኀበ አለ ይገብሩ እኩየ ወዓዲ ይቤ ኢትግድፈኒ እምቅድመ ገጽከወዓዲ ይቤ አይቴኑ አሐውር እመንፈስከ ወአይቴኑ እጉጐይይ እምቅድመ ገጽከ መዝፀቋርቶጽ እግዚእነሂ ይቤ በወንጌል ዘሰ ክህደኒ በገጸ ሰብእ እክህዶ አነኒ በቅድመ አቡየ ዘበሰ ማያት ዘስ አምነኒ በገጸ ስብእ አነኒ አአምኖ በገጸ አቡየ ዘበሰማያት ወካዕበ ይቤ ኀኅድግዎሥሙ ለእሉ ሕፃናት ወኢትክልእዎሙ መጺኣ ኀቤየ እስመ መሳእክቲሆሙ ዘልፈ ይሬእዩ ገጾ ለአቡየ ዘበሰማያት ጃ ጳውሉስኒ ይቤ ዝ ውአቱ አርአያ ገጹ ለእግዚአብሔር ያ ወበእንተ ርእሱኒ ይቤ ዳንኤል ወሥዕርተ ርአሱ ጸዓዳ ከመ ፀምር ሰሎሞንኒ ይቤ ርእሱ ወርቀ ቄፋዝ ወድላሴሁ ጸሊም ከመ ቋዕበእንተ ዓይንኒ ንንግር ይቤ ዳዊት እስመ አዕይንቲሁ ለእግዚአብሔር ኀበ ጻድቃኑ ወእዝኑሂ ኀበ ስአ ለቶሙ ወካዕበ ይቤ አዕይንቲሁኒ ኀበ ነዳይ ይኔጽራ ወቀራንብቲሁኒ የሐትቶ ለእጓለ አመሕ ያው ወዓዲ ይቤ አዕይንቲሁኒ ኀበ ነዳይ ያስተ ኅይፃዓ ዳን መዝዘ ቭ ኢሳይያስኒ ይቤ ቦኑ ኢይሬኢ በአዕይንትየ ወቦኑ ኢይሰምዕ በእዝንየ ወባሕቱ ምሥጢር መግባቱ በአባቱ ፅሪና መኖር ነው የእሳት ፍም መበተንም በእሳት አምሳል በሐዋርያት ላይ የወረደ መንፈስቅዱስ ነው ሦስቱም በኪሩቤል ሠረገላ ይቀመጣሉና እሳት ማለትም አብ እሳት ነው ሙሴ አምላካችን እግዚአብሔር የሚነድ እሳት ነው እንዳለ ወልድም እሳት ነው ኢሳይያስ በእጁ ፍም ያለ ከሱራፌል አንዱ ተላከ ከመሠዊያውም በጉጠት ፍም አንሥቶ ከንፈ ሮቼን አስነካኝ አለ። ወካዕበ ይቤ አሌ ሎሙ ለእለ ያስተእኅዙ ቤተ ምስለ ቤት ወለእለ ያስ ተቃርቡ ገራህተ ምሰለ ገራህት ከመ ይቅስጡ ዘኮነ እምገራህተ ቢጾሙ ክመ ተሰምዐ ዝንቱ ነገር ውስተ እዝነ እግዚአብሔር ፀባዖት ኢሳ ካዕበ ይቤ ዳዊት አጽምዕ እግዚኦ እዝነከ ወስምዐኒ ኀቤየ ወካዕበ ይቤ ወይኩን እዝንከ ዘያጸምእ ቃለ ስእለትየ ናሁኬ ተዐውቀ ከመ ቦቱ ለእግዚአብሔር ዐይን ወተራንብት ወአእዛን ወዓዲ ይነግራ መጻሕፍት ከመ ቦቱ አአዳው ትብል ቅድስት ኦሪት ሶበ ፈጸመ እግዚአብሔር ተናግሮቶ ለሙሴ ወሀቦ ጽላተ ዘኪዳን ወጽላተ ዘትእዛዝ እለ ጽሑፋት በአጻ ብዒሁ ለእግዚአብሔር ወካዕበ ይቤሎ እግዚ አብሔር ለሙሴ አነ እሠይም ገጽየ ውስተ ስቀሩረተ ኩኩሕ ወእጫወር በእዴየወካዕበ ይቤ በነቢይ ሰማይኒ መንበርየ ወምድርኒ መከየደ እገርየ አየኑ ቤተ ተሐንጹ ሊተ ለምዕራፍየ ይቤ እግዚአብሔር። ዳግመኛም እንተ ረዳቴ ነህና ነፍሴን በእጅህ አማጽናለሁ ተባለ ዳግመኛም እጅህ ጠላቶችን ነቀለቻቸው እነርሱን ግን ተከልህ አሕዛብን ሣቀ የኻቸው አሳደድሀቸውም ምድርን በሰይፋቸው የወረሱአት አይደለም ክንዳቸውም አሳዳናቸውም ከቀኝህና ከክንድሀ ከፊትህም ብርፃን በቀር ተባለ መዝቿ ዓያጳጂ ይየ ዳግመኛም አንተ ፈጠርኸኝ እጅህንም በእኔ ላይ አኖርህ ተባለ ሁለተኛም አቤቱ ስለምን እጅህን ትመልሳለህ ቀኝህንም ለዘላለሙ ከእቅፍህ ተባሰሁለተኛም አቤቱ አንተ ምድርን መፍጠርን አስቀደምህሰማያትም የእጆችህ ሥራ ናቸው ተባለ በኢሳይያስም አለ እጅህ ምድርን ሠራቻት ቀኝህም ሰማይን አፀናችው እግዚኣ ብሔር እጆችና ክንድ ጥፍርም እንዳለው ዕወቁ ስለአፍንጫም የከበረች ኦሪት እግዚአብሔር ም የኖኅን መሥዋዕት መዓዛ አሸተተ አለች ስለ ደረትም በደረቱ ተሸከማቸው እግዚአብሔር ብቻውን መራቸው ትላለችብዘፍጵ ዘዳብ መዝ ነመ ነ ወበእንተ ሐቋ ወገበዋት ይቤ ኢሳይያስ ጽድቀ ውስተ ሐቋሁ ወይትዐጸፍ ርትዐ ውስተ ገቦሁ ዳንኤልኒ ይቤ ወቅኑት ሐቋሁ በወርቀ አፌዝ አቡቀለምሲስኒ ይቤ ወቅኑት ውስተ ሐቋሁ በቅናት በወርቅ ወካዕበ ይቤ ወጽሑፍ ውስተ ገቦሁ ዘይብል ንጉሠ ነገሥት ወእግዚአ አጋእዝት ዳንሄሀ ወበእንተ አእጋርኒ ትነግር ቅድስት ኦሪት ዘከመ ይቤሎ እግዚአብሔር ለሙሴ ንሣእ በትረ እምነ ደብተራ ዘመርጡል ወዝብጥ ወካዕበ ትቤ ወርእዩ መካነ ኀበ ይቀውም እግዚአብሔር ዘእስራአል ዘታሕተ እገሪሁ ከመ ግብረተ ግንፉል ክሰንፔር ወከመ ርእየተ ጽንዓ ሰማይ ሶበ ሐወጸት ዘዳ ቋ ዘይቀንት ጅ ዳዊትኒ ይቤ ወንሰግድ ውስተ መካን ኀበ ቆመ እግረ እግዚእነ ካዕበ ይቤ ይቤሎ እግዚእ ለእግዚእየ ንበር በየማንየ እስከ አገብኦ ሙ ለጸላዕትከ ታሕተ መከየደ እገሪከ ወዓዲ ይቤ አጽነነ ሰማያተ ወወረደ ወቆባር ታሕተ እገሪሁ ዘካርያስኒ ይቤ ወይቀውማ እገሪሁ ለእግዚአብሔር ውስተ ደብረ ዘይት እግዚእነሂ ይቤ በወንጌል ኢትምሐሉ በሰማይ እስመ መንበሩ ለእግዚአብሔር ውእቱ ወኢበምድር እስመ መከየደ እገሪሁ ለእግዚአብሔር ይእቲ እንከሰ ንትመየጥኬ ኀበ አፍ ትነግር ቅድስት ኦሪት ዘከመ ይቤ እግዚአበሔር አጽምዕ ስማይ ወእንግርከ ወትስማዕ ምድር ቃለ አፋየ ወካዕበ ይቤ በመዝሙር ይቴይስኒ ሕገአፋከ እምአእላፍ ወርቅ ወብሩር ወዓዲ ይቤ በእንተ ዳዊት ወኢይሔሱ ዘወፅአ እምአፋየ ምዕረ መሐልኩ ለቅዱስየ ከመ ለዳዊት ኢይሔስዎ ወዓዲ ይቤ ወተዘከሩ መንክሮ ዘገብረ ተአምሪሁ ወኩነኔ አፋሁ ወዓዲ ይቤ ኢሳይያስ እስመ አፉሁ ለእግዚአብሔር ነበበ ከመዝ ወቃለ መዝሙር ይነግር ካዕበ እንዘ ይብል በቃለ እግዚአብሔር ጸንዓ ስማያት ወእምእሰትንፋስ አፉሁ ኩሉ ኃይሎሙ ወዓዲ ይቤ ይገንዩ ለከ እግዚኦ ኩሎሙ ነገሥተ ምድር እስመ ሰምዑ ኩሎ ቃለ አፉከ መዝቋወ ዘካ ማቴ ናሁኬ አብጻሕነ ለከ ስምዐ እመጻሕፍት ከመ ቦቱ ለእግዚአብሔር ፍጽመ መልክዐ እጓለ እመሕያው ኅድግ እንከስ ኦ ንፉቅ ዕልወተ ዘላዕሌከ እመን በሥላሴ ወተጋነይ ለግጻዌ መለ ኮትወእመሰ አጥባዕከ በኑፋቄከ ይከውን መክፈ ልትከ ምስለ እለ ኢተጠምቁ ወርስተከኒ ምስለ ተንበላት ወኢትትኋለታ ምስለ አባግዓ መርዔቱ ክርስቶስ ስለወገብም ስለጐኖችም ኢሳይያስ በወገቡ ጽድቅን ይታጠቃል ቅንነትንም በወገቡ ዳንኤልም ወገቡ በአፌዝ ወርቅ የታጠቀ ነውአቡቀለምሲስም ወገቡን በወርቅ ዝናር የታጠቀ ነው ዳግመኛም በወገቡም የንጉሦች ንጉሥ የጌቶች ጌታ የሚል ስም ተጽፏል አለ ዳንሄሀ ስለ እግሮችም የከበረች ኦሪት እግዚአብሔር ሙሴን ከደብተራ ኦሪት በትር ወስደህ የእግዚአብሐር እግሮች በዚህና በዚያ የቆሙበትን አለት ምታ እንዳለው ተናገረች ዳግመኛም እስራኤል የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር የቆመበትን ሥፍራ ከበታቹ በስን ፔር እንደተሠራ ጣዖት በጉበኘች ጊዜም እንደ ሰማይ ጽናት መልክ የሆነ አዩ ዘዳያ ዳዊትም የእግዚአብሔር እገር በቆመ በት ሥፍራ እንሰግዳለን አለ ሁለተኛም በእ ግሮቹ መረገጫ በታች ይሰግዱለታል ዳግመኛ ም አለ ጌታ ጌታዬን አለው ጠላቶችህን ከእግ ሮችህ በታች እስካስገዛልህ ድረስ በቀጌ ተቀመጥ አለው ዳግመኛም ከሰማያት ወረደ ከእግሮቹም በታች ጭጋግ አስለ ዘካርያስም የእግዚአብሔር እግሮቹ በደብረ ዘይት ይቆማሉ አለጌታም በወንጌል በሰማይ አትማሉ የእግዚአብሔር ዙፋኑ ነውና በምድርም አትማሉ የእግዚአብሔር የአግሩ መረገጫ ናትና ብሏል እንግዲስ ወደ አፍ እንመለስ የከበረች ኦሪት እግዚአብሔር ሰማይ ስማ ልንገርህም ምድርም የአፌን ቃል ትስማ እንዳለ ተናገረች። መጽሐፈ ምሥጢር አሕዛብም ስለርሱ ያደንቃሉ ዳግመኛም እኔ አባቱ እሆነዋለሁ እርሱም ልጄ ይሆነኛል አለ በዖዝያንም አፍ ልጀን ከግብጽ ጠራሁት ብሎ እንደተናገረ ይህ አብ ስለ ልጁ የመሰከረው በነቢያቱ የተነገረ ነው መዝደ ሆሴኔ ዳግመኛም ወልድ ስለ አባቱ በነቢያቱ አንደበት ተናገረ አለም እግዚአብሔር አለኝ አንተ ልጄ ነህ እኔም ዛሬ ወለድሁህ ክእኔ ለምን አሕዛብን ለርስትህ እሰጥሀለሁ ግዛትህም እስከምድር ዳርቻ ይሁን ስለራሱም ይናገራል ስለመከራው እንዲህ ብሎ ልብሴን ለራሳቸው ተካፈሉ እጆቼንና እግሮቼን ቸነከሩኝ አጥንቶ ቼንም ሁሉ ቆጠሩ ሁለተኛም በሆምጣጤ ላይ ሐሞት ቀላቀሉ ለጥሜም መራራውን አጠጡኝ መዝ ብ በኢሳይያስ አፍ ጀርባዬን ለግርፋት ሰጠሁ ጉንጮቼንም ለጥፊ ፊቴንም ከምራቅ አፍረት አልመለስሁም አለ ይህ የወልድ የምስ ክርነት ቃሉ ስለራሉና ስለአባቱ በነቢያቱ አንደ በት የተነገረ ነውስለ መንፈስቅዱስም ለድሆች የምስራች እንድነግራቸው የቀባኝ በአኔ ያለ የእግዚአብሔር መንፈስ ለተማረኩት ነፃነትን እን ድሰብክላቸው ሳከኝ ብሉ ተናገረ ይህም የትን ቢት ቃል በርግብ አምሳል በርሱ ላይ ስለወረደ መንፈስቅዱስ ነው ኢሳጵናያ ለድሆች የምስራች እንድነግራቸው ላከኝ ማለት ለአሕዛብ መምህር እሆን ዘንድ ማለት ነውቀደመው ዘመን አሕዛብ ከእግዚ አብሔር ቃል የደኸዩ ለሰኦሪትም ሕግ መጻ ተኞች ናቸውናለምርኮኞች ነፃነትን እሰብክ ዘን ድ ማለት እግዚአብሔርን ከማምለክ ጣዖትን ወደ ማምለክ ለተማርኩት ነው ዳግመኛም ስለ መንፈስቅዱስ በወንዶች አገልጋዮቼና በሴቶች አገልጋዮቼ ላይ በሥጋ ለባሽ ሁሉ ላይ ከመን ፈሴ አፈሳለሁ በላይ በሰማይ ምልክት እሰጣለሁ በታች በምድርም ድንቅ የሆነውንይህም ኢዩ ኤል የተናገረው የትንቢት ቃል በጽርሐ ጽዮን በሐዋርያት በኢየሱስ እናት ላይ በተከተሉትና በገንዘባቸው ባገለገሉት ሴቶች ላይ ስለ ወረደ ስለ መንፈስቅዱስ ነውመንፈስቅዱስም በነቢያት አፍ እኔ የነቢያትን ራእይ አበዛለሁ በነቢያትም እጅ ተመስለሁ ብሎ ተናገረ ኢዩ ዳግመኛም ሕጌን በልባቸው አኖራለሁ በደረታቸውም እጽፈዋለሁ እነርሱም ሕዝቤ ይሆናሉ እኔም አምላካቸው እሆናለሁ አለ ሁለተኛም በኢሳይያስ አፍ ወደ ገርና ትሑት ጭምትም ወደ ሆነው ከቃሌም የተነሣ ወደሚን ቀጠቀጠው ካልሆነ በቀር በማን ላይ አርፋለሁ አለይህንንስ ነገር ስለራሱ ተናገሬ ስለአብም መ ሀ መጽሐፈ ምሥጢር ፒተ ለእግዚአብሔር ወእምከመ ረከብክምም ጸውዕዎ ወእምከመ ቀረብክሙ ኀቤሁ ይኅድግ ኃጥእ ፍኖ ቶ ወብእሲ ዐማዒ ምግባሮ ወካዕበመ ይቤ ፍር ህም ለእግዚአብሔር ኩልክሙ ቅዱሳኒሁ እስመ አልቦሙ ተጽናሰ ለእለ ይፈርህም ኢሳ ወበእንተ ወልድኒ ይቤ ቡሩክ ዘይመጽአ በስመ እግዚአብሔር ወካዕበመ ይቤ አግዚአብሔርሰ አምቴማን ይመጽኦ ወቅዱስኒ እምደብረ ፋራን ክደነ ሰማያተ ሥኑ ወመልቦዐ ምድሬ ስብሐቲሁ ወካዕበመ ይቤ ወይወርድ ከመ ጠል ውስተ ፀምር ወከመ ነጠብጣብ ዘያንጠበጥብ ዲበ ምድር ወበአፈ ኢሳይያስኒ ይቤ መጽአ ይጠባሕ ከመ በግፅ ወከመ በግፅ ዘኢይነብብ በቅድመ ዘይቀርፆ ከማሁ ኢከሠተ አፉሁ በሕማሙ እስመ ይነሥእዋ ለፍትሑ ወኢየአምርዋ ለልደቱ በኃጢአተ ሕዝብየ በጽሐ እስክ ለሞት ወበእንተ ትንሣኤሁኒ ይቤ ወተን ሥአ እግዚአብሔር ከመ ዘንቃህ እምንዋም ወከመ ኃያል ዘኅዳገ ወይን ወበእንተ ዕርገቱኒ ይቤ ተለዐለ ዘይኬንና ለምድርናሁኬ አስተንፈሰ ሥላሴ በአፈ ነቢያቲሁ እንዘ ያርኢ ፍናወ ነገር በበህሳዌሁ መዝድፎፅድቿ ፅዝዢያ ተንፈርኬ ኦ አቡርዮስ ዘትቤ አብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ ዝዘዚአሁ ስማዕኬ ኦ ድንቅው እንዘ ብከ እዝን ዘይቤ እግዚእነ በወንጌል ዘርእየ ኪያየ ርእዮ ለአቡየ ናሁኬ ራእይ ወካዕበመ ይቤ አነ ወአብ ንሕነ ናሁኬ ህላዌቼወካዕበመ ይቤ በከመ አብ ሕያ ው አነሂ ሕያው በእንተ አብ። ወካዕበመ ይቤለሙ ለአርዳኢሁ ውእተ አሚረ ተአምሩ ከመ አነ በአብ ወአብ ብየ ወአንትሙሂ ብየ ወአነሂ ብክሙ ናሁኬ ጉባሬወካዕበ ይቤ እንዘ ያስተበሩሪ ኀበ አቡሁ በእንተ አርዳኢሁ በከመ አንተ አብ ምስሌየ ብየ ኪያየ ሰምዐ ሰምዖ ለዘፈነወኒ ናሁኬ ምሮ ማቴዓ ዮሐ « እንከሰ ፈጸምነ በእንተ ጽምረተ ኣብ ወወልድ ወበእንተ መንፈስቅዱስኒ ንንግር ወአስተአኀዘ ወልደ ኅሊናሁ ለእግዚ አብሔር ብነ ዘይከሥት ኅቡዓቲሁ ይፈትን ማዕምቅቲሁ እስመ ኅሊናሁ ለእግዚአብሔር ብሂል ማእምረ ኅቡዓቲሁ ብሂል እስመ ኢሀሎ ኅሊና ላዕለ አብ ክኢሀሎ ላዕለ ወልድ ወኢሀሎ ኅሊና ላዕለ ወልድ ከኢሀሎ ላዕለ መንፈስቅዱስ እስመ ይጌኅልዩ ወአሐቲ መለኮቶሙ ዮሐ ጸቆሮደ ወካዕበ ይቤ ጳውሎስ ወአልቦ ዘይክል ብሂለ እግዚእ ኢየሱስ ክርስቶስ ዘእንበለ በመንፈስቅዱስ ወአልቦ ዘይብል ውጉዝ ኢየሱስ ከርስቶስ ዘእንበለ በቤልሆር ወመክፈልታተ ሱታፌ ጸጋ ህልው ለዝንቱ መንፈስቅዱስ ወመክፈልታተ ሱታፌ ተልእኮ በወንጌል ወብየ ብዙኀ አንድ መጥራት። የማገለገልም ድርሻ እድል ፈንታ ለዚህ አንድ ጌታ አለውፎ የበጎ ሥራም ድርሻ እድል ፈንታ ለዚህ በሁሉ ዝንድ ሁሉን የሚያደርግ አምላክ አለው ለእያንዳንዱ ጸጋው የተለያየ ነውና ጌታም በወንጌል የምነግራችሁ ብዙ ነገር መጽሐፈ ምሥጢር ድ ው ው አ መ ሱዙቡ ነገር ዘእነግረክሙ ወባሕቱ ኢትክሉ ጸዊሮቶ ይእዜወመጺኦ ወእቱ መንፈሰ ጽድቅ ይመር ሐክሙ በኩሉ ጽድቅ እስመ ኢይነግር ዘእምኀ ቤሁ ወዘሰምዐ ዳዕሙ ይነግር ወዘይመጽእ ይነ ግረክሙ ወይዜንወክሙ ውእቱ ኪያየ ይዌድስ ውእቱ ወይሴብሕ እስመ እምዚአየ ይነሥእ ወይ ነግረክሙ ወይዜንወክሙ ኩሉሎ ዮሐ አእምርኬ ኦ አብድ ሶበ ይብል እምዚ አየ ይነሥእ ወያዜክረክሙ ኩሎ ያኤምረክሙ ከመ ቃለ ወልድ ቃለ ትምህርቱ ለጳራቅሊጦስ በእንተ አቡሁሰ ይቤ ኩሉ ዘሰማዕኩ በኅበ አብ አነግር ወበእንተ መንፈስቅዱስኒ ይቤ ዘእም ዚአየ ይነሥአክ ወያዜክረክሙ ኩሉ ናሁኬ ጽምረተ ሥላሴ በአሐቲ ሥርዓት ወአልቦ ተፍላ ጠ ኀበ ኀልዮ ወነቢብ ወአልቦ ተውላጠ ኀበ ግጻዌ ወጸዳል እመንኬ ኦ ረሲዕ ከመ ኢሀሎ ዕበይ ላዕለ አብ ዘኢህሎ ላዕለ ወልድ ወኢሀሎ ዕበይ ላዕለ ወልድ ዘኢሀሉሎ ላዕለ መንፈስቅዱስ ዝክረ ሃይማኖቶሙ ለረሲዓን ሰቆራር በኀበ እግዚአብሔር ወቃለ አፉሆሙ ዘምሉዕ ጽርፈተ ያረኩሳ ለጥምቀቶሙ ድምፀ ትምህር ። ሊጠሩት በሄዱ ጊዜ በመፀዳጃ ሥፍራ አንጀቱ ወጥቶ ሆድቃውም ሁሉ ተዘርግፎ ኣገ ኙት አደነቁ የፃሃይማኖት ተራጣሪ ከሆነ እርሱ ጋር ማኅበረተኛ ከመሆን ያዳናቸው እግዚአብ ሔርን አመሰገኑት መጽሐፈ ምሥጢር ወተፈጸመ ላዕሌሁ ለአርዮስ ቃለ ነቢይ ዘይቤ ሞቱ ለኃጥእ ጸዋግ ወበካልዕኒ ይብል ግሩም መቅሠፍተ መዐትክ ላዕለ ኃጥአን ጳው መቅሠፍተ በዘከመዝ ኀሣር ኮነ ሞቱ ለአርዮስ መዝ ቋፅለ ሮሜጽጅ እፎኬ ይቤ አርዮስ ፍጡር ውእቱ ክርስቶስ ውእቱሰ ደ ጥንተ ይሬሲ ህላዌ ዘመለኮትኒ ወዘትስብእትኒእስመ ህላዌ መለኮ ትሰ እምቅድመ ዕለት ወሰዓት እምቅድመ አዝ ጡር ህልው አብ በአብናሁ ወኢይትመየጥ ለከዊነ ወልድ ወኢለክዊነ መንፈስቅዱስ ህልው ወልድ በወልድናሁ ወኢይትመየጥ ለከዊነ አብ ወኢለከዊነ መንፈስቅዱስህልው መንፈስቅዱስ አልቦ ቀዲመ ህላዌ ለአብ እምወልድ ኢመጠነ ቅጽበተ ዐይን ወኢመጠነ ነበስባሰ ቀራንብት አልቦ ቀዲመ ህሳዌ ለወልድ እምቅ ድመ መንፈስቅዱስ ወኢመጠነ ሩጸተ መባርቅት ወኢመጠነ ጥፍሐተ አክናፈ አንስርት ኢሀሎ ዕበይ ላዕለ አብ ዘኢህሎ ላዕለ ወልድ ዘእንበለ ተሰምዮ አብ ባሕቲቱ ወኢህሎ ትሕጻጽ ላዕለ ወልድ እምፅዕበየ ክብር ዘአቡሁ ዘእንበለ ተሰምዮ ወልድ ባሕቲቱ ወኢሀሎ ኑታጌ ስብሐት ላዕለ መንፈስቅዱስ ዘእንበለ ተሰምዮ መንፈስ ባሕቲቱ ረከብናሁ ለአብ እንዘ ይሰመይ ኣበ ለወልዱ ፍጡራነ ዝ ዓለም ኢነአምር ዘከመ እፎ ወሰዶ እስመ አልቦቱ እም አሜፃ ወኢሥ ጋዊ ለሰዘርአ ሙላድ ኢተልሕኩ አሜሃ አበ ኩልነ አዳም ወኢወፅአት እምገቦሁ እመ ኩልነ ሔዋን ወዓንዲመ ረከብናሁ ለመንፈስቅዱስ እንዘ ይሰመይ መንፈስቅዱስ ዘአልቦቱ አብ ወኢወልድ በግዕዘ መለኮቱ ወባሕቱ ወለነሰ ወለደነ በጥምቀተ ማይ በግዕዘ መሰኮቱ አብሂ ወለደነ ወልድሂ ወለደነ መንፈስቅዱስሂ ወለደነበእንተ አቡሁሰ ወበእንተ ርእሱ ይቤ አነኒ አቡክሙ አቡየሂ አቡክሙተሓላ ወበእንተሂ መንፈስቅዱስ ይቤ ዘኢተወልደ እማይ ወእመንፈስ ኢይክል በዊአ ውስተመንንሥተ እግዚአብሔር እስመ ዘተወልደ እምሥጋ ሥጋ ውእቱ ወዘተወልደ እመንፈስ መንፈስ ውእቱ በከመ አብ ወለደነ በብዝጎ ቲሩቱ ወልድሂ ወለደነ በብዝኀ ምሕረቱ በከመ ወልድ ወለደነ በብዝኀ ምሕረቱ መንፈስቅዱስሂ ወለደነ በብዝኀ ሣህሉ ወዕበየ ጸጋሁ በከመ አብ ሕያው ወልድሂ ሕያው በእንተ አብ ወበከመ አይለወጥም መዝ ጃ የዓይን ጥቅሻ ያህል የሽፋሽፍትንም መገለጥ ያህል እንኳ ቢሆን አብ ከወልድ በህል ውና መቅደም የለውም ወልድም የመብረቆችን በወልድ ዘንድ የሌለ ጌትነት በአብ ዘንድ የለም በወልድም ለብቻው ልጅ ከመባል በቀር ከአባቱ ዘንድ የምስጋና መጉደል የለም አብን ለልጁ አባት ሲባል አገኘነው የዚህ ዓለም ፍጥረቶች እንደምን እንደወለደው አናወቅም ያን ጊዜ እናት የለችውምና ለመወለ ድም ዘር ሥጋ አልተፈጠረምያን ጊዜ የሁላ ችን አባት አዳም አልተፈጠረም የሁላችን እና ት ሔዋንም ክጐኑ አልወጣችምመንፈስቅዱስ ንም በመ ሰኮት ባሕርዩ አባትና ልጅ ሳይኖረው መንፈስ ቅዱስ ሲባል አገኘነውነገር ግን በቸር ነቱ ባሕርዩ እኛን በውኃ በጥምቀት ወለደን አብም ወለደን ወልድም ወሰደን መንፈስቅዱስም ወለደን ወልድ ስለአባቱና ስለራሱ እኔም አባታ ችሁ ነኝ አባቴም አባታችሁ ነው አለተላ ስለ መንፈስቅዱስም ከውኃና ከመንፈስቅዱስ ያልተወለደ ወደ እግዚአብሔር መንግሥት መግባት አይቻለውም ከሥጋ የተ ወለደ ሥጋ ነው ከመንፈስም የተወለደ መንፈስ ነውና አለአብ የቸርነቱ ብዛት አብ እንደ ወለ ደን ወልድም በይቅርታው ብዛት ወለደን መንፈ ስቅዱስም በይቅርታውና በጸጋው ታላቅነት ወለ ደን። ናሁኬ ኢይደሉ ተጠምቆ ዘእንበለ በሥላሴ በከመ ይቤ በወንጌል እንዝ ታጠም ቅዎሙ በሉ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ወእመሂ ትብል ተጠመቁ በስመ አብ ፈጣሪ ወበስመ ወልድ ፍጡር ናሁኬ አሕሠምከ ጥምቀተከ እስመ ረስይከ ጸጋ ጥመቀትከ ላዕለ ፍጡራን ማቴ ወበእንተ ቀሪበ ቁርባንኒ ትብልኑ እበልፅ ሥጋ እጓለ እመሕያው ዘእንበለ ኃይለ መለኮት ወእስቲ ደመ ሰብእ ዘእንበለ ቱሳሔ መንፈስቅዱስ ኮንክ ነሣቲፃ ለሕግ እስከ ለገሲሰ አብድንተ ሰብእ ታረኩስ ኦሪት እፎኬ እንክ ለበ ሊዐ ሥጋ ሰብእ አመሰ ይደልዎ ለሰብእ በሊዐ ሥጋሆሙ ለቅዱሳን ወእምደለዎሙ ለእስራኤል በሊዐ ሥጋሁ ለሙሴ እስመ ውእቱ መጋቤ ሕጎሙ ወተመጣዌ ኦሪቶሙ ወእም ደለወነ ለነሂ ከመ ንብላዕ ሥጋሆሙ ለሐዋርያት ወከመ ንስቲ ደሞሙ ለአርዳአ ኢየሱስ ክርስቶስ ዘሌያ እመስ ይትቄደስ ሥጋሁ ለፍጡር በደመ ፍጡራን እምተቀደሱ አበው በደመ አቤል ወእምድኅኑ በሞቱ እምፍትሐ ኩነኔ ዘወጽአ ላዕለ አዳምወጽአ ትእዛዝ እምኀበ እግዚአብሔር ጎበ አብርፃም ከመ ይሠዖያዖ ለይስሐቅ ወልዱ ወሶበ ተኀበለ ለሕርደቱ ወመልሐ መጥባሕቶ ለጠቢሕ አኅደጎ ቃለ እግዚአብሔር ከመ ኢይጥብሖ ወአውረደ ሎቱ ቤዛሁ በግዐ እስመ እሙር ውእቱ በመጽሐፈ ሕፃ ወሥርዓት ወኢእዙዝ በሊዐ ሥጋሁ ለእጓለ እመሕያው ወጥብሐተ በግዕሰ ወብልዓተ ሥጋሁ ልማድ ውእቱ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Comments:


memezon

Download options | Convert to Pdf | Book of the day

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact