Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ይኸም በትክክል የሚያመለክተን የሰው ልጅ ሁሉ በወል የሚለዋወጥበት ያለውን የሚሸጥበት የሌለውን የሚጠበት ቦታ ነው ። በአንዱ ምክንያት ችግሩን ሲያስወግድበት ይገኛልና በዚህም መልክከ በጠቅላላ የቤተ ሰብ ኑሮ እንኳን ገበያ ሊባል ይቻላል ምክንያቱም አንዱ ቆላ አንዱ ደጋ ሲሠሩ ውለው የጋራ ችግራቸውን ሲያቀሉ ይገኛሉና ለምሳሌ የአንድ ቤተሰብ አሳዳሪ ሲሞት የገሌ ገበያ ተፈታ ገቢያው ፈረሰ ይላሉ ይኸም ማለት እግዚአብ ርን በጠዋት በማታ መማለድ መለመን ተገቢ ሲሆን ገበያ ግን አር ፍደው የሄዱ እንደሆነ ይስማማል ይቀናል ማለት ነው። የካሀናት ቀለብም የቤተ ክርስቲያን ማገልገያ ይሆን የነበረው ከዚያ ገቢያ ቀረጥ የሚገኘው ገቢ ነበር ። ሦስተኛውን ደረጃ ደግሞ የያዘው ባዶ ቦታም ቢሆንም ቅሉ ቆለኛውና ደገኛው ተስማቻተው ተግባብተው የወል ችግራቸውን ለማስወገድ ከሀገረ ገዥ ጋር ተስማምቶ ማኅበራዊ ሕገኀን አክብሮ ለማኅበራዊ ሥራ ተግቶ ይገኝ ነበር። የሆነ ሆኖ የአደጋውም የደስታውም ጊዜ የሚያልፈው በአንድ ነት ይሁን እንጂ ይኸ አንድነት መገባባት ወይም መተዋወቅ የሚ ጀመረውም የሚፈጸመውም በምናብ ስለሆነ አብሮ መብላት አብሮ መጠጣት ለሞት ተላልፎ መስጢጠትን ያተርፍ ነበር ። እንዲሁም በሰንበቴው በዝክሩ ጊዜ በምክንያቱ የአንዱን ቅዱስ ስምያነ ሳል እንጂ ዋናው ዓላማ አብሮ ለመብላት አብሮ ለመጠጣት ዘመዱ ከባ ፅዱ ጋር ለመገናኘት ነገረ እግዚአብሔርን ለመወያየት ታስቦ የተደረገ ቅዱስ ተግባር ነው ።
ሊቀ ሥልጣናት ሀብተ ማርያም ወርቅነህ ሎ ዙቹ ምዕራፍ የክርስትና ትምህርትና ማኅበራዊ ኑሮ ብሂል ማኅበር ማለት ኀብረ አንድ ሆነ ተባበረ ማለት ነው ይኸም ማለት የሰው ልጅ ሁሉ በኑሮው በሥራው እንዲሁም በስምና በአካል የተለያየ ሲሆን በአሳብ አንድ ሆነ ተባበረ ማለት ነው ይኸም ሁናቴ የሰውን ልጅ ጥበብ ወይም መሻሻል የሚያመለክት ነው ማለት የሰው ልጅ ከፍጥረተ ዓለም ጀምሮ እየዋለ እያደረ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተሸጋገረ ችግሩ እየገባው የአንድነትን ጥቅም ለይቶ እያወቀ ከመለያየት ይልቅ ተባብሮ መኖርና መሥራት ጠቃሚ መሆኑን እየተ ረዳ በኑሮ ዘላንነትን አጥፍቶ በአንድ ላይ መኖርን ጀመረ ። ብ ን ጃጂ ነ ማኅበራዊ ኑሮ በኢትዮጵያ ። ማኅበራዊ ኑሮ ትምህርት ቤት ናቸ ዊም ርኅራዔ የሚጀመርባት የሟፈጸ የሚከናወንባት ከፍ ያለችው ድርጅት ቤተ ምባት የኅብረትም ሥራ ማንኛውንም መንፈሳዊ ክርስቲያናችን ናት ክርስቲያኑ ሕዝባችን አማካይነት ነበር ይኸም ግዴታ ይወጣው የነበር በቤተ ክርስቲያን ማለት ኛ እንደዛሬው ሁሉ ሥጋዊ ፈቃድ ሳይሠስጥን የስው ልጅ በመንፈሱ ያዝበት ስለነበር ማኅበራዊ ሥራ ከመንፈሳዊ አቅዋሞች ከመንፈሳዊ ግዴታዎች አንዱ ነው ብሎ እንደ ሕገ ቤተ ክርስቲያን እንደቄሱም ትእዛዝ ይፈጸም ነበር ። እንግዲህ ክርስቶስ ያስተማረውን በመከተል ያዘነውንሰው በግ ጽናናት ምክርና አዝናትም በመስጠት ቤተ ክርስቲያን ከሕዝቦቿ ጋር አንፆ ነበረች ችግረኞችን በመርዳት አስተዋፅኦ በማውጣት ሕዝቡ ንድ በኩል ቤተ ክርስቲያናችን ቀድሞ ማኅበራዊ አገልግሎትን በጎ አድራጎትን ለመሥራት በመልካም አቅድ ትመራው እንደነበር የሚያ ስረዳ ነው በኛው በኩል ደናሞ አሁንም ቢሆን ሰብአዊ ርኅራጌን የምትኦስተምርና የምትደግፍ ቤተ ክርስቲያን ስለሆነች ትምህርቱን ሰምቶ በሥራ ለመናለጥ ሲል ሕዝቡ በቤተ ክርስቲያን አማካይነት ርዳታ ስለሚሰጥ አሁንም ደሆች በቤተ ክርስቲያን አካባቢ ይገኛሉ ። ማኅበራዊ ኑሮ በኢትዮጵያ ። ባሁኑ ጊዜ ግን ሰው ሠራሽ ማኅበር እየተቋቋመ ማለት የዕለትጥቅም ብቻ የሚገኝበት እገዴፓርቲ ያለ ማኅበራዊ ኑሮ በኢትዮጵያ ። አሁንም ማኅበር ልዩ ልዩ መልኩን እንዴያዘ እንዲሠራ ቤተ ክርስቲያን ታስተምራለች ። በዚህ በበዓለ ቋ ውስጥ ልክ እንደ ግብረ ሰላም ያለ ክርስቲያን ሁሉ የሚፈጽሙት አንድ ትልቅ ልማድ አለ ይኸውም የአክፋይ የተባለው ቅዱስ ተግባር ነው። ማውን ረድቶ ተለባብሶ በአንድነት መኖር ጉድለቱን መሸፈን ማለት ቫ ብሂል ነው ከ አንድ ማለትም ከአለው ሀብት ሁሉ ስለ እግዚአብሔር ሙ ከበጎ ፈቃድ የተነሣ የሰው ልጅ አንዱ ለአንዱ ብሎ አውጥቶ ለሌለው በማደሉ ማኅበራዊ ኑሮ ሁኖ እናገኘዋለን ምጽዋት ማለት ከበጎ ፈቃ የሚውለውም ውለታ ነው ወይም ማኅበራዊ ኑሮ በዚህ ተፈጸመ ማለት ነው ። በዚህ በበዓለ ዛ ውስጥ ልክ እንደ ግብረ ሰላም ያለ ክርስቲያን ሁሉ የሚፈጽሙት አንድ ትልቅ ልማድ አለ ይኸውም የአክፋይ የተባለው ቅዱስ ተግባር ነው። ም ቤተ ክርስቲያንና የሰው ልጅ በክርስትና አማካይነት ቤተ ክርስቲያንና የሰው ልጅ ይገናኛሉ ይኸም ማለት ማኅበራዊ ኑሮ በኢትዮጵያ ። ክርስትናና ማኅበራዊ ኑሮ ማኅበራዊ ኑሮ ማለት አንዱ አንዱን ማወቅ መርዳት አሳብ ለአ ሰብ መካፈል ማለት ነው እንግዲያውስ ከፍ ያለው ዝምድና ወይም ቤተ ሰብነት ይፈጠር የነበረው በዚሀ በአበልጅነት ነበር ለማለት ይቻላል። ማኅበራዊ ኑሮ የሚይገፈው ብዙውን ጊዜ በክርስቲያኖች ነው ለማለት ይቻላል ምክንያቱም ራሱ ክርስትና ማኅበራዊ ኑሮነውስለዚህ የማኅበራዊ ኑሮ የሚጀ መርበት ይኸ ክርስትና በሚገባ መፈጸምና ማኅበራዊ ሥራም በዚህ ጊዜ መጀመር አለ በት ስለዚህ ፒ ሽኛ እንይ ጥንቱ የክርስትና አባት ወይም እናት በክርስትናው ጊዜ ለሕፃናቱ እን ይረግላቸው ያስፈልጋል ዝምድናውም በሚገባ ሊጠበቅ ይገባዋል። ማኅበራዊ ኑሮ በኢትዮጵያ። ቀለ በትም የማስገንዘቢያ ምልክት ነው ለምሳሌ በጥንት ዘመን አንድ ሰው ወደ አንድ አገር ሲሄድ ወይም ወደ ገበያ ሲወጣ ባልንጀራው ማኅበራዊ ኑሮ በኢትዮጵያ ። የማኅ በራዊ ኑሮ ሁሉ መነሻው ሠርግ መሆን አለበት ምክንያቱም ማኅበራዊ ኑሮ የሚጀመር ከቤተ ሰብእ ውስጥ ነውና ጋብቻው በሚገባው የሆነ እንደሆነ መልካም ቤተ ሰብ ይገ ኛል መልካም ቤተ ሰብእ ደግሞ አብሮ መኖርን መረዳዳትን ያስተምራል በልዩ ልዩ መልክ ማኅበራዊ ኑሮ እንዲገለጥ እንዲሠራ ያደርጋል መነሻው ግን ጋብቻ ነው። ቤተ ክርስቲያንና የሰው ልጅ ደንበኛው ሠርግ ሁሉ የሚፈጸመው በቤተ ክርስቲያን ስለሆነ የሰው ልጅ ደስታ ሁሉ የሚጀመረው በቤተ ክርስቲያን ነው ። ጓ ማኅበራዊ ኑሮ በኢትዮጵያ ። ኛ ተዝካርና ማኅበራዊ ኑሮ ማኅበራዊ አገልግሎት በተዝካር አማካይነት በኢትዮጵያ ላይ በሚ ገባ ይፈጸማል ይኸም ማለት ተዝካር ሲወጣ ብዙ ድግስ ይደገሳል ብዙ ሕዝብ ይጠራል በዚሀ ጊዜ ባለቤቱ ብቻውን የማይችለው በመ ሆኑ ዓይነት አኳኋን ይፈጸማል ። ኛ የመስቀል በዓልና ማኅበራዊ ኑሮ የመስቀል መታሰቢያ በዓል ሲከበር ማኅበራዊ ሥራ ይፈጸምበ ታል። ይኸ ሁሉ የማኅበራዊ ኑሮ ዋናው ዓላማ ስለሆነ ለማኅበራዊ ኑሮ ጠቃሚ ኑሯል ለማለት ይቻላል ። ኛ የልደታ ንፍሮና ቤተ ክርስቲያን ይኸ የልዴታ ንፍሮ እየተባለ በየወሩና በየዓመቱ የሚደረገው በአንድ ስኩል እንደ ዝክር ሁኖ መንፈሳዊ መልክ አለው በኛው በኩል ደግሞ ሕዝብ የፈጠረው ማኅበራዊ ተግባር ነው ። ቤተ ክርስቲያን የሕዝብ መገናኛ የበጎው ነገርሁሉ መፈጸሚያ የበጎው ነገር መግለጫ ነበረች ማኅበራዊው አገልግሎት ሁሉ የሚፈጸመው በመንፈሳዊ ተግባር ቤተ ክርስቲያንን ተመርኩዞ ነበረ እንዲሀም ከሆነ ቤተ ክርስቲያን ታላቅ የማኅበሬዊ ኑሮ ትምህርት ቤት ነበ ረች ለማለት ጥርጥር የለውም አሁንም ሕዝብ ሁሉ የባዕድ አምልኮት የመሰለውን ተግባር አርቆ ሀ የጐረቤት የወር መገናኛ መተዋወቂያ መተሳሰቢያ ማኅበር ቢያደርገው ለ በቅድስት ማርያም ስም የሚፈጸም መንፈሳዊ ዝክር ሁኖ ስመ እግዚአብሔር በመጥራት ቢበሉት ቢጠጡት ሐ ጥንታዊ ማኅበራዊ ኑሮን በማሻሻል ቢሠሩት መልካም ነበር ። አሁንም ቢሆን በአማራው አገር ያለው ሁሉ ቤተ ክርስቲያን የሚገለገለው በዚሁ መልክ ነው ። ኛ ማኅበራዊ ኑሮ በኢትዮጵያ ጥንታዊ እንደሆነ ይኸ ተግባር ምንም ጥሬ ገንዘብ የማይከፈልበት ጊዜ ሁኖ በእህል ብቻ እንዲከ ፈልም ቢወሰን አስተዋጽኦ ለጊዜው ቀላል መስሎ ይታያል እንጂ ማኅበራዊ ሥራ ለኢትዮጵያ ጥንታዊ እንደሆነ የሚያመለክት ዋና ቁም ነገር ነው ። ዖ ብጸ ማኅበራዊ ኑሮ በኢትዮጵያ ። ይኸም ቅዱስ ተግባር ማኅበራዊ ርዳታ ማኅበራዊ ኑሮ ይባላል ነገድ ፆታ ሃይማኖት ሳይለይ ኢትዮጵያዊ የሆነ ሁሉ ለሚያምነው ለጐረቤቱ ሲያደርገው ሲፈጽመው ይኖር ነበር አሁንም ይደረጋል ። አ ኛ ቤተ ክርስቲያን በማሠራት ቤተ ክርስቲያን በልዩ ልዩ ቦታዎች መሥራት ለኢትዮጵያውያን ትልቅ በጎ አድራጎት ነበር ቤተ ክርስቲያን መሥራት የክርስቲ ያን ሁሉ ግዴታው እንደሆነ አምነው በየጊዜው በበበበ ማደስ ፈጽሞም ጥንት ከሌለበትም ቦታ ላይ አዲስ በመሥራታ ካሎ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ግዛቶች ሁሉ ቤተ ክርስቲያን ተተከሎባ ኛሉ ። ና ብ በሚገባ እንዲገለገል ክርስትና እንዲስፋፋ የእግዚአብሔር ምስጋና ጸሎት በሚገባ እንዲደርስ በሀገር ረድኤት በረከት እንዲኖር በማለት ይኸን የመሳሰለው በጎ አድራጎት አሁንም ቢሆን በነገሥታቱ በኩል እንደ ቀጠለ ይገኛልማለት አሁንም ቢሆን ቤተ ክርስቲያን በመሥራትም መገልገያውንም በመስጠት ሀ ቤተ ክርስቲያን ራሱን የቻለ ማደሪያ አለውና ራሱን ችሎ ይሥራ የማለትአስ ለቤተ ክርስቲያን ለአገልግሎትም ለጠቅላላ ርዳታ ማቅረብ ሕዝቡ የሚመራው ካገኘ ወዴ ማኅበራዊ ኑሮ በኢትዮጵያ ። በዚህ ምክንያት ማኅበራዊ ኑሮ በኢትዮጵያ በልዩልዩ መልክ በልዩ ልዩ ዘዴ ማለት ልዩ ልዩ መልክ ባለው ጨዊታ ይፈጸም ነበር ስንል በጨዋታው ሁሉ ልጅ ከልጅ ኣዋቂ ከአዋቂ በጾታም ቢሆን ወንዱ ለብቻ ሴቱ ለብቻ እየሆነ በመተባበር ይሠራ ነበር። ኛ ዘፈንና ሽለላ ዘፈን በልዩ ልዩ በዓል በማንኛውም የደስታ ጊዜ በየመንደሩ ይደረግ እንጂ ብዙ ጊዜ ደምቆ የሚታየው በማኅበር ሲሆን በቤተ ክርስቲያን በዓል ጊዜ ነው ። ማኅበራዊ ኑሮ ማኅበራዊም ሥራ በኢትዮጵያ ከጥንት ጀምሮ የቆየ የታወቀም ነው መታወቅም ብቻ ሳይሆን በልዩ ልዩ መንገድ እንደ ዓላማው ሲፈጸም የቆየና አሁንም የሚፈጸም ነው ። እንዲህ ያለው ሰው ደስታውም ኀዘኑም የግሉ ብቻ ሆኖ በችር ሕይወቱን ያሳልፋል ግን እንዲህ ያለ ከባድ ሕግ ስለነበር ማኅበራዊ ኑሮ በኢትዮጵያ ብ ሁሉም ለማኅበራዊ ኑሮ የተጋ የነቃ ሁኖ ይገኝ ነበር።