Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ርኃውዕበዉ ልበ ህ ኻ ህበክ የቀድሞው ከፍተኛ የኢሕአደግ ባለሥልጣንና የመከላከያ ሚኒስትር የነበሩት አቶ ስዬ አብርሃና ተመሳሳይ አቋም ያራምዱ ነበር ኢሕአፓ በኢትዮጵያ በሙሉ በኤርትራም ጭምር በደርግ ይደረግ የነበረውን ጨካኝና መጠነ ሰፊ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶችን በፅኑ ተቃውሞአል በዚህም ትግል ወጣት የኢሕአፓ አባላትና መሪዎች ከባድ መስዋዕትነት እንደ ከፈሉ የትናንት ትዝታ ነው። እንደፈነ አስታውቀው ነበር ይህም በኣቶ በላይ አባይና በአቶ ዘርሁ ከሂሸን አይታ ገና በድርድሩ ወቅት ኢትዮጵያ አሰብ ይገባኛል የሚል ጥያቄ አንደማታነሳ በድርድሩ ተሳታፊ ለነበሩት ለኤርትራ ሠሥንግሥት ለተባበሩት መንግሥታት ጠቅላላ ጉባዔ ሁለት ሰስተኛ ድምጽ እንደማያገኝ ስለተረዳ ፌዴራሽኑን የግድ ተቀበለ ኢትዮጵያ ፌደሬሽኑን ያለ ውዴታዋ ብትቀበልም እንዲፈርስ ወዲያውኒ ጥረት ማድረግ ጀመረች ኘሮፌሰር ጀን ስፔንሰር አሜሪካዊ የኢትዮጵያ መንግሥት የሕግ አማካሪ እንዳሉት ከሆነ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት አባል ነው የሆነችው በጊዜው የአፍሪቃ አንድነት ድርጅት እውቅና አንዲሰጣትና የድርጅቱ አባልም እንድትሆን አንቀጽ አንዲህ ይላል ማንም ሰው የህዝብን ያንድነት ሕብረት እንዲፈርስ የሚያደርግ ተግባር በመሥራት ወይንም ከንጉሠ ነገሥቱ መንግሥት ግዛት አገር ወይንም ሕዝብ ወይም ከፌዴሬሽነ ተከፍሎ ወደ ሌላ መንግስት ሥርዓት ሕገ ወጥ በሆነ በማናቸውም ሁኔታ ይህን የመሰለ ተግባር ያደረገ እንደሆነ ከአምስት ዓመት እስክ እድሜ ልክ ለሣኣደርስ በሚቸል ፅኑ እስራት ወይም ነገሩ አጅግ ከባድ ከሆነ በሞት ዞርጳኔ ካሶ ይላል ኢትዮጵያ ጥያቄ ባቀረበች ጊዜ ዋናው ጸሐፊ ጭንቀት ውስጥ ገብተው እንደነበር ረዳታቸው የነበሩ አንድ ኢትዮጵያዊ ለዚሁ ጸሐፊ አጫውተውት ነበር ዋና ጸሐፊ ሆነው የተመረጡት ቻርተሩ የሚያዝዘው የስባል አገራትን የግዛት አንድነትና ነፃነት ለማስከሰር ሲሆን ይህንን ቻርተሩን የሚጥስ የአንድንአባል አገር መገነጣጠል እንዴት ሊያስተናግዱ እንደሚችሉ ግር ብሎእቸው ነበር። በ ጨማሪም የኤርትራ መገንጠልና የሁለት ወንድማማች ሕዝቦች መለያየት ትክክል ነው ሲሉ ተንቀው ክሰው በታች ተቁጥረው አንዳንዴም በባርነት ይሸጡ የነበሩ ደቡብ ሱዳናውያን ነዛነታቸውን መጐናጸፍ አልነበረቸውም ማለታቸው በጣም አስገራሚ ነው አቶ ኢሣያስ ምናልባት የኢትዮጵያና የኤርትራ መለያየት ስህተት ነጸር መለያየት አይገባቸውም ነበር። አዲስ አድማስ ቅጽ ቁ ቅዳፍሚያዝያ ቀን ዓም።
በእንግሊዝኛ ቋንቋ የቀረቡት ደግም አሰብን ወዳ ኢትዮጵያ ለማሰመለስ የዓለምአቀፉ ማህበረሰብ ድጋፍ ስለሚያስፈልግ ለእነዚህ ሰዎች መጠነኛ ግንዛቤ እንዲሰጥ የተዘጋጀ ነው መታሰቢያነቱ ለዴሞክራሲ ለፍትሕና ለአንድነት ሲታገሉ ለወደቁ ኢትዮጵያንና ኢትዮጵያዊያት ነው ምስጋና ይህንን መጽሐፍ በማረምና በማሰተካካል ለረዱኝ ለታዋቂው ደራሲ ለአቶ ሣህለ ሥላሴ ብርፃነ ማርያም ለአዝማች ይርጋ ገብሬንና ለታናሽ ወንድሜ ደነቀ ኃይለ ማርያም ምሳጋዬዩን አቀርባለሁ ለአስተያየትዎ በ ሃጸርዕከከበ በዕጠ ስልክ ዱ መግቢያ»ፊ «« ምዕራፍ የባህርበር ለአገር የሚያስገኘው ጥቅምና አለመኖሩ ደግሞ የሚያስከትለው ጉዳት ዚዚ ቱዜ በኢኮኖሚው ዘርፍ ዜዜዜ« ሀሀ በዲኝሎማሲው በኩል ከጠላት መከላከልን በተመለከተ እ ገ ምዕራፍ ሠ የኢትዮጵያ የባህር በር ባለቤትነት በታሪክና የባህር በር ለማሰመለስ የተደረጉ ትግሎች ተዳ ወህ ይወ » ጸቁይ » ጋ የኢትዮጵያ የባህር በር ይዞታ በታሪክ የኢትዮጵያ የባህር ፀሮችን ለማስመለስ የተደረጐ ትግሎች ያ ንዜዜ ደህ ንዩደ ደሩ ንቴ ና የአጹ ቴዎድሮስ ትግል የአጴጹ ዮሐንስ ትግል ንዚ ፋ ዓፊ የአጹ ምኒልክ ትግል ን ን ተ ን ን ንግሥተ ነገሥታት ዘውዲቱና ልዑል አልጋ ወራሽ ራስ ተፈሪ በኋላም አፄ ኃይል ሥላሴ ያደረጉት ትግል የጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር መንግሥት ደርግ ጥረት የባህር በር ለማዘጋት ሕወሓትኢህአዲግ ያደረገው ጥረት ምዕራፍ ሁለተኛው የዓለም ጦርነት አሸናፊ የነበሩት አራቱ አገራት የተባበሩት መንግሥታት ጠቅሳላ ጉባዔ ጣልያን ኢትዮጵያና ኤርትራን አስመልክቶ የደረሱባቸው ውሳኔዎች ምዕራፍ ምዕራፍ የኤርትራ የተሰጣት ወት መይል መገንጠል ኢጋዊነትና በኢትዮጵያ በድምበር ኮሚሽነ ክርክር ኢትዮጵያን የወከለው ቡድን ን ለ ምዕራፍ ለኤርትራ ያስረከባቸው የኢትዮጵያ መብቶች የአልጀርስ ሰምምንት ኢ። ጨ ሊሆንኢትዮጵያውያን በትዕግስት የማይመለከቱት ነገር ቢኖር የፓለቲካ ፓርቲዎቹ የድንበር መደፈርን ነው ማለት ይቻላል የ ሺሸ ተ ተ ሓሖ ትግሉ የኃይማኖት ተቋማት በውጭ አገር ያደረጉአቸው ኢትዮጵያ ቅኝ ገዢዎች ገመድ ወጥረው ወርድዋንና ገ ክ ሥጠዜዓ ርዝማኔዋን ለክተው አጎራባቾቿ እነማን እንደሚሆኑ ወስነው ምሪራፍ የቀረጹአት አገር አይደለችም የጥንቱን ታሪክ እናቆየውና አፄ አለብ ሥ ቴዎድሮስ አጹ ዮሐንስና አዴ ምኒልክ እንደሩሲያዊው ታላቁ የኢትዮጵያ የተፈጥሮ የባህር ፀር ጴጥሮስ እንደጣሊያነ ጋሪባለዲእንደ ጀርመኑ ቢዝማርክና አሰብናታሪካ ር ፒቲ ሙ ሌሎችም የዓለም ነገሥታት እነዚህ የኢትዮጵያ ነገሥታትም ፀለብ አድጉፌኡድፒ የጎረቤት ህዝቦችን በጦር ኃይል በግዛታቸው በመጠቅለል በታልቅ ተጋድሎና መስዋዕትነት ዛሬ የምናውቃቸውን የኢትዮጵያ ዓለም ጁቡቲ አሰብን አትተካም አቀፍ ድምብሮችን መሠረቱ እነዚህ ወሰኖች በኢትዮጵያ ህዝብ ኢ አጥንት የተገነቡ በደሙ የተለሰኑ ቅዱስ መሬቶች በመሆናቸው ቴተዋጽያ የባህር በር አሰብ እንዳይ የሚጠነሰሰው እንደ ድንበር መደፈር ኢትዮጵያውያንን የሚቀሰቅስ ነገር የለም የን ማለት ይቻላል የአገር ድንበር ተደፈረ ሲባል ሕዝቡ አገሩን አሰብ ሰላምና ልማት ለመታደግ አመልህን በጉያህ ስንቅህን በአህያህ ብሎ ጠመንጃውን ኢትዮጵያዊነት የሠ መ አፋሮች በትከሻው አንግቶ ክተት ብሎ ወደ ጦር ግንባር መቅመም የቆየ ተሓ ከ ልምዱ ነው ያም ሆኖ ተከታታይ የኢትዮጵያ መንግሥታት በህዝቡ ላይ በፈረቃ የፈፀሙበትን በደል ችላ ብሎ አገሬ ይበልጥብኛል በማለት የሕይወት መስዋዕትነት ከፍሎ አንዳንድ ድሎችን ቢጐናጸፍም በተጐናፀፋቸው ድሎች እርካብ እረግጦ ወደ ምሪራፍ ዴምክራሲ ፍትሕና ብልጽግና ሊሸጋገር አልቻለም የኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ መደምደማያና አንዳን ቅርብ ጊዜ ኤርትራ ያልተካለለውን የአስተዳደር ወሰን በመጣስ የመፍትሔ ጥቆማዎች ድ ወደ ትግራይ ዘልቃ የኢትዮጵያን ግዛቶችን በያዘች ጊዜ ሕዝቡ ተ መ ዓን ዜዜ ጨፌ በመንግሥት ላይ የነበረው የተለያዩ ቅሬታዎትን ከስሌት ሳያስገባ ምዕራፍ ልዩነቱን ወደ ጐን አድርጎ በብዙ መስዋዕትነት ጠላትን ወደ አባሪዎችና የተ ብርተሰቡ መጣበት መመለስ ቢችልም በፖለቲካ አመራር ሰያዩ የሕብርተሰቡ ክፍሎች አሰ ተያየቶች ድክመትምናልባትም ከዚያም በዘለለ ምክንያት የባህር በር መብቱን ሊያስከብር ካለመቻሉም በሰይ ሰዚያ ሁሉ ሕዝቡ የተክፈለው ጠርታ ዴምክራሲን አቅጭጮ የሕዝቡ ተባተፎ አመንምኖ ሥአጣን በአንድ ፓ አመን ኒ አንድ ፓርቲ አምባ ገነንነት ሥር ማጠቃለል ሌኤ በኋላ ርትራ ለ ዓም በጦር ኃይል ከኢትዮጵያ አተገነጠለች በላ የኢትዮጳ ወደ ውጭ መተላለፊያና መግቢያ የባህር በር ል ኢትዮጵያውያንን ያስቆጣና ያሳዘነ ብሔራዊ ኤርትራ በሰሜኑ የኢትዮጵ ያ ግዛቶች ላይ እአአ በግንቦት አልልም ወረራ ከፍታ የኢትዮጵያ የመከላከያ ኃይል ወረራውን ሚዋደቅበት ሰዓት የኢትዮጵያ ምሁራን በእንግሊዝና ወሀትማማቾች መሃከል የተከሰተው ትርጉም የለሽና አላስፈላጊ ካንት በኢ። ደረጃ በትምህርታቸውና በመያ ብቃታቸው የታወቁ አተሉውያን ምሁራን ኢሕአዴግን ኣሳምኖ በድርድሩ ወቅት ለአትዮጵያ የባህር በር አንዲማ ያልፈነተሉት ድንጋይ የለፃሱት ስር ሃለም ማለት ይላል ለአብነት ያህል ለጠቅላይ ዜናዊ የተዛፈ ሃገልፅ ደብዳቤ ገፅ ላይ መልከት ይቻላል ከአነዚህ አገር ጦዳድ ምሁራን ውስጥ ፕሮፌስር ንጉሜ አየለ አቶ በላይ አባይ ኣቶ ዘርኡ ከፃሽን ፕርፌሰር ተኮላ ወርተ ሕጠከጎስ ሜጀር ጄኔራል አበበ ተክለሃገይማኖት ካህሣይ ፕርፌስዮ ገታቸው በጋሻው አቶ አሥራት አብርፃም አቶ ስዬ አበርሃ አቶ ሞገስ ሰለሞን ፕሮፌሰር መብራህቱ ዐጋዬና አቶ ገብሩ አሥራት ጥቂቶቹ ናቸው እነዚህ ምሁራን አሰብን ወደ ኢትዮጵያ ለማስመለሰ የሚያስችሉ በዋቢነት ሊጠቀሱ የሚችሉ የታሪክ የሕግ የፖለቲካ መረጃዎች በግል ጋዜጦችና በሌሎችም መገናኛ ብኹዙፃን አማካኝነት ለኢሕአዴግ አቅርበው ነበር የቀይ ባህር አፋር ህዝብ አንድነትና ኢትዮጵያዊነት የአሰብ ባለቤትነትም ጭምር በታሪክ አስረግጠው ለኢሕአዴግ ብዙ መረጻዎችን አቅርበው ነበር የአሰብ ኢትዮጵያዊነት ወይንም አሰብ የኢትዮጵያ የተፈጥሮና ሕጋዊ የባህር በር መሆንዋን የማይቀበለውና ኤርትራን ማፃነስትር መለስ ከዚህ በላይ ስማቸው የተዘረዘሩት ግለሰቦች በአንድ ወይንም በሌላ ወቅት በጽሁላ ወይንም በቃል አሰብ የኢትዮጵያ የባህር በር መሆንዋ የተከራከሩና ሊትዮኤርትራ ጦርነት ከፈነዳ ማግስት ጀቻረው በጦርነቱ ወቅትና ከዚያም ዘንኔላ ኢሕአዲግ የኢትዮጵቓፉ የባህር ወር መብት እንዲያረጋግጥ በብዙ ጦተወጦቱ ምሁራን ናቸው ካኢትዮጵያ ቅኝ ግዛት ቀንበር ነዓ ለማውጣት የተዋደቀው ሕዝብ ወያነ ሓርነት ትግራይ ሕወሓት አሰብ የኢትዮጵያ አካል ነች ወደ ኢትዮጵያ መታጠፍ ይገባታል ለሚሉ ኢትዮጵያውያን ኢሕአዴግ መልስ የመስፋፋት አባዜ የተጠናውተችው ናቸው በማለት ያወግዛቸዋል። ኢትዮጵያና የተባበሩት መንግሥታት በሰረዙአቸው የኢትዮጵያን የባህር በር በሚዘጉ የቅኝ ግዛት ውሎች መሠረት የኢትዮጵያን ዳር ድንበር ከኤርትራ ጋር ለመካለል ኢሕአደግ ተስማማ የኢትዮጵያ የባህር በር ባለቤትነት መብትን አስመልክቶ በኢትዮጵያውያን በኩል ሁለት አቋማት ይንጸባረቃሉ አብዛኛው የኢትዮጵያ ሕዝብ ምናልባትም ክዘጠና ከመቶው በላይ አሰብ በታሪክ በህግና በሕዝብ አሰፋፈር የኢትዮጵያ የተፈጥሮ የባህር በር ነች ሲሆን በዲፕሎማሲያዊ ትግል ካልሆነም አስፈላጊ በሆነ መንገድ ሁሉ ከኤርትራ ማስለቀቅ አሰብን ሲል ሌሳው በጣም አናሳው ደግሞ አሰብ የኤርትራ አካል ነች ወደ ኢትዮጵያ ሰማጠፍ ሕጋዊም ሆነ ታሪካዊ ምክንያት የለም በማለት ይከራከራሉ እነዚህ ወደብ አስረካቢዎች አሰብ ለኢትዮጵያ ትገባለች ባዮችን የአሰብ ኤርትራዊነትን የሚክዱ የደርግና የፊውዳል ሥርዓት ርዝራችና አቀንቃኞች የወደብ አባዜ የተጠናወታቸው የሰውን አዝ ለመቀማት የሚቋምጡ ሰላምን የማይወዱራ የኢትዮጵያና የኤርትራ ሕዝቦችን በጦርነት ለመማገድ የሚፈልጉ ጦርነት ናፋቂዎች። ቀጥሉም ጣሊያን በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ከተሸነፈች በኋላ የቀድሞው የጣሊያን ቅኝ ግዛቶች የነበሩት አገራት መጻኢ ዕድል እንዲወስነ የተሰየሙት አራት ኃያላን አገራት አሜሪካ እንግሊዝፈረንሳይየሶቭየትኃብረትና የተባበሩት መንግሥታት ጠቅላላ ጉባዔ በዋናነት የኢትዮጵያ የባህር በር ባለቤት እንድትሆን ከኢትዮጵያ ጋር አዲስ አሳሪ ውል በመዋዋል ኤርትራ ከኢትዮጵያ ጋር በኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት ዘውድ ስር በፌዴሬሽን እንድትቀላቀልና ኢትዮጵያ የባህር በር ባለቤት እንድትሆን መጠሰኑ ጽሁፉ ይተነትናል ኤርትራ ከኢትዮጵያ ጋር በኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት ዘውድ ስር በፌዴሬሽን አንድትተሳሰር በሁለተኛ የዓለም ጦርነት ድል አድራጊ አራቱ ኃያላን አገራትን በመወከል የተባበሩት መንግሥታት ጠቅላላ ጉባዔ ጣልያንና ኢትዮጵያ የተፈራረሙት ውል ተጥሶ የኢትዮጵያ የባህር በር መብት ሙሉ በሙሉ ለመዝጋት ያበቃው የአልጀርስ ስምምነትና የድምበር ከሜሽነ ውሳኔ ሲሆን የስምምነቱና ሕጋዊነት እንመረምራለን ኢትዮጵያና ኤርትራ በፌዴሬሽን ቢተላለሩ ቀጥሎም ፌዴሬሽኑ በኤርትራ ፖርላማ ውሳኔ ፈርሶ ውህደት ሲፈጥሩ የኤትዮጵያ የባህር በር መብት መረጋገጡን አመላክተን ኤርትራ ከኢትዮጵያ ስ የነጠል የኢትዮጵያ ሉዓላዊት የባህር በር አሰብን ይዛ መፄድዋ ሕገ ወ ድርጊት መሆኑን እንፈትሻለን ። ብርጋድዬር ጄኔራል ተሰፋዬ ሃብት ማርያም የአብዮታዊት ኢትዮጵያ ወደር የሌለው ጀግና ግንቦት ቀን ዓም ከዚሁ ፀሐፊ ጋር ባደርጉት ውይይት የገለፁት ሞ ቴዎድሮስን ለመውጋት ወደ ኢትዮጵያ የገባው በዚሁ በቀይ ባህር ወደብ በዙል በዛይላ አድርጎ ነው አቶ ኃይለ ሚካኤል ገብረአናንያ የቀድሞው የተባበሩት መንግሥታት ባለ ሥልጣን ከኤርትራ ጋር የተደረገውን ጦርነትን አሰመልክቶ በጦርነቱ ወቅት በሰጡት ል ምልልስ በቅርብ ጌዜ የሆነውን በመገምገም ጋደ ኤርጉራ የሚጫነው የጦር መሣርያ ኢቸዮጵያን ለመውጋት መሆነን ገልጸው የራሳችን የባህር በር ቢኖረን ኑሮ ጠላት የኢትዮጵያ መሬት ሳይረግጥ መሣሪያውን መቆጣጠር ይቻል እንደነበር አሁን ግን ዘመሬታችን ድረስ እስኪደርስ እጃችንን አጣምረን እያየን በመሆነ ቅሬታቸውን ገልጸዋል ከታሪክ መሪር ተዛክሮዎት በመነሳት ነበር ኢትዮጵያ በምጽዋ ጠንካራ የባህር ኃይል ገንብታ የኦላ የጦር መርከቦች ባለቤት በመሆን የኢትዮጵያ የጦር መርከቦ ቀይ ባህርን እያሰሱ እስክ ሜዲቴራንያንና ሕንድ ውቅያኖስ ድረስ ይዘልቁ የነበረው አንደዛሬ ኢትዮጵያዊነት በዘር በፃመነዘርበት ዘመን የመጀመርያ የጦር መርከብ ስሙ ዘርዓይ ደረስ ይባል እንደነበር መዛግብት ያስረዳሉ ዛሬ ሁኔታው በሙሉ የተገላቢጦሽ ሆኖ አሰብ የነበረው የባህር ኃይሉ ቅርንጫፍ ጣቢያ በኤርትውያን እጅ ወድቆ እንደጥንቱ አሰብ ኢትዮጵያን ለማጥቃት ዋነኛ መግቢያ በር ልትሆን አንደምትችል መገመት አያዳግትም በሻቢያና በደርግ መካከል የነበረው ጦርነት ተደምድሞ አሰብ የነበረው የባህር ኃይሉ ማዕከል ተዘግቶ የኢትዮጵያ የባህር ኃይል ተበታትኖ ወደ የመን ይሸሹ ከነበሩት የባህር ኃይሉ አባላት አንዱ እንዲህ ሲል አንጐራጐረ ይባላል ። ፇ ዎና ሮ ዐማድረፇ በወቅፊ ህገረው ዩታማፇፉዊ ድ ያፇጋባር ፇደምፇሃጎ የመመ ለዕታም ለዳነፉ ዖሚይነደፇው ቋሩሀ ሥጳጣኔ መፇፇፃሦ ለአሁኑ የኢትዮጵያ ትውልድ የሚቀርበው ግልጽ ጥያቄ ኢትዮጵያ ወዳብ አልባ ሆና ኢኮኖሚዋ የኮሰሰ በህሏ የደበዘዘ ፓለቲካዋ የተናጋ ሆኖ ትቀጥላለች ወይስ የባህር በር ኖሮአት ጥንት በአንድ ወቅት እንደነበርችው የጐለበተችና የበለጸገች ትሆናለች መልሱ አሰቸኳይ ነው ምክንያቱም በኮሰሰችና በደበዘዘች ኢትዮጵያ ውስጥ መኖር የሚፈልግ ኢትዮጵያዊ የለምና ሠ ሹመት ሲሻኝ ፕሮፌሰር ጦቢያ መጽሔትጥር ቀን ዓም ገጽ ምዕራፍ የኢትዮጵያ የባህር በር ባለቤትነት በታሪክና የባህር በር ለማሰመለስ የተደረጉ ትግሎች የኢትዮጵያ የባህር በር ይዞታ በታሪክ ኢትዮጵያ የባህር በር ባለቤት እንደነበረች በመጀመሪያ የታወቀው ከዐዐ አስከ ዐ ዓም ባለው ጊዜ ውስጥ እንደተጻፈ በሚገመተው በፒሪኘለስ ኦቭ ዘ ኤሪትሪያን ሲ ዞክሮርኒህ ዕ ፒዛፎ ፎሃአነልክዚ ል በተሰኘው መጽሐፍ ነው። ሁለተኛው የዓለም ጦርነት በቃል ኪዳን አገራት አሸናፊነት ከተደመደመ በቷላ የኢትዮጵያ አርበኞችና እንግሊዝ ጣልያንን ከኢትዮጵያ አባረሩ አጹ ኃይለ ሥላሴ እንግሊዞች ወደ ሥልጣናቸው እንደሚመልሷቸው ከተረዱ በኋላ ኤርትራን ከኢትዮጵያ ጋር ለመቀላቀልና ኢትዮጵያን የባህር በር ባለቤት ለማድረግ ወዲያውኑ ከፍተኛ የዲኘሎማቲክ ዘመቻ ጀመሩዎ በዚህም መሠረት አሜሪካኖች ኤርትራ ወደ ኢትዮጵያ እንድትመለስስና አገሪቱ የባህር በር እንዲኖራት እንዲደግፉ እአአ በ ዓም አጹ ኃይለ ሥላሴ የውጭ ሱ ምክትል ። ለዘመናት ትግል ሲደረግለት የኖረው የባህር በር ጥያቄም በአጴጹ ኃይለ ሥላሴ ዘመነ መንግሥት ዕውን ሆኖ ኢትዮጵያ የሁለት ወደብ ማለት የምጽዋና የአሰብ ባለቤት ሆነች በሂደትም ፌዴሬሽኑ ፈርሶ ኤርትራ የኢትዮጵያ ሙሉ አካል ስትሆን የኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ ለአንዴና ለሁሌም ዘላቂ መፍትሔ ያገኘ መሰለ። የአገር ደህንነትን ከግንዛቤ በማስገባት እንደነበረ ገለጸ ደርግ እነዚህ ሁኔታዎችን ለራስ ገዝነት አንደ መሥፈርት ቢያስቀምጣቸውም ዋነኛው ዓላማጡ ግን አሰብን በሁሉም መልኩ ከኤርትራ ለይቶ ኤርትራ ብትገነጠልም አሰብን በመያዝ የኢትዮጵያ የባህር በር እንዳይዘጋ ለማረጋገጥ አንደነበር መገመት ይቻላል ምክንያቱም እንደ አሰብ የአንድ ቋንቋ ተናጋሪዎች የብሔር ጥያቄ የሚንፀባርቅባቸው የአንድ የኢኮኖሚ ነፀብራቅ ወዘተ የሆኑ ሌሎች ክልሎች ወይንም አውራጃዎች በሙሉ እንደ አሰብ ራስ ገዝ አልተባሉም ድሬደዋና ኤርትራም ራስ ገዝ የተባሉበት ዋናው ምክንያት አንዲያውም ራስ ገዝ የሜል ቀመር የተቀረፀው አሰብን ከኤርትራ ለመለየትና ኤርትራ ከኢትዮጵያ ብትገነጠል አሰብን ወደ ኢትዮጵያ ማስቀረቸ ይቻል ይሆናል ከሚል እሳቤ መሆኑ ግልፅ ነበር ሆኖም እገንደሜታወቀው ሁሉ ሻቢያ በጦርነቱ ደርግን አሸንፎ ኤርትራን በተቁቄቁጣጠራ ጊዜ አሰብም ክኤርትራ ጋር ከዚህ በታች እንደተገለጸው ሕገ ወጥ በሆነ መንገድ ጠቀለለ በኢሕአዴግ ቡራኬም አሰብን የኤርትራ አካል በማድረግ ኢትዮጵያ ለአርባ ዓመታት የተጠቀመችባቸውን የባህር በሮች ተነጥቃ ከዚህ በታች ያለው ስሌዳ እንደሚያስረዳው በዓሰም በሕዝብ ቁጥር ትልቋ ወደብ አልባ አገር ሆነች። ዘለዓለም በኢትዮጵያ ሉዓላዊነት ላይ የተሰነዘሩ ጥቃቶችን በመመከት የወራሪዎች ቀዳሚ ገፈት ቀማሽ የሆነው የትግራይ ሕዝብ የኤርትራን መገንጠልን ደግፎ አገሩን ወደብ አልባ የማድረግ የሕወሓት ስብከት ተቀብሎ ነበር ብሎ ጠላቱም ቢሆን አያማውም በሕወሓት መሪነት ግን ኤርትራን ከኢትዮጵያ ቅኝ ተገዥነት ነጻ ለማውጣት በኮሎኔል አምሳሉ ገብረዝጊ አባባል የትግራይ ልጆች በማይመለከታቸው ጉዳይ ወደ ዝነ ከማሁ ገፅ ዋ ዝኒ ከማሁ ኤርትራ መሬት ፄደ ኢትዮጵያ ለሆነው ለሻቢያ ወታደራዊ ድጋፍ በመስጠት ቆስለዋል ሕይወታቸውንም አጥተዋል ያ የሕወሓት መሪዎች ኢትዮጵያ የአክሱም ወራሽ ይደለችም የሚለው አቋማችው እስከ ዛሬም ይዘው እንደቀጠሉበት ነው ኢትዮጵያ የአክሱም ወራሽ አይደሰችም እንደ አገር ከተቋቋመች ከመቶ ዓመት አይበልጥም ኤርትራ በኢትዮጵያ ቅኝ ግዛትነት ተይዛለች እየተባለ በሕወሓት መሪዎች የተለፈፉ ኃላፊነት የጐደላቸው አባባሎች ከፃያ ዓመታት በፊት የተባሉ ከመሆኑም በላይ በጊዜው ከዕውቀት ማነስና ከዕድሜ ለጋነት የመነጩ ይሆናሉ ተብሎ ሊታለፉ ይቻል ነበር ሆኖም ግን እነዚህ ሰዎች አቋማቸውን ስለ መቀየራችውና በአባባሎቻቸው ስለ መጸጸታቸው ምንም ያሳዩት ወይንም ያሎቾ ነገር ካለመኖሩም በላይ በተለይ ኤርትራ የኢትዮጵያ ቅኝ ግዛት ነበረች የሚለው አቋማቸውን ዛሬም እንደገፉበት ነው ይህንኑ በኢትዮጵያ ሕገ መንግሥት አንቀጽ እና በአልጄርስ ስምምነት በማያጠራጥር መልኩ አረጋግጠዋል አንቀጽ የመጀመሪያው ክፍል ኢትዮጵያ ውስጥ ያለ ማንኛውም ብሔረሰብ አንዳንድ ፎርማሊቲዎችን እስካሟላ ድረስ ውፃሃ ቀጠነ ብሎ መገንጠል እንደሚችል በግልጽ ይደነግጋል እንዲህ ዓይነት ቅድመ ሁኔታ ወይንም ምክንያት አልባ መገንጠል የዓለም አቀፍ ሕግ የሚፈቅደው ተገንጣዩ የሴላው አገር ቅኝ ግዛት ክነበረ ነው። ሕወሓትኢሕአዴግም የኤርትራን መገንጠል የደገፈው ኤርትራ የኢትዮጵያ ቅኝ ግዛት ነች ከሚል እምነት ተነስቶ ነው ኤርትራ የኢትዮጵያ ቅኝ ግዛት ነች ካለ ደግሞ ነፃነትን ወይንም መገንጠልን ከመደግፍ ሌላ አማራጫ አልነበረውም ምክንያቱም ቅኝ ግዛት የሆኑ አገሮች ነፃ የመውጣት ያልተገደበ መብት ስላላችው የተቀረው የዓለም አቀፍ አምሳሉ ገብረዝጊ ኮሎኔል የኤርትራ መዘዝ አዲስ አበባ ጥር ቀን ዓም ገጽ ማመ አደርዐርበ ሽ ከቋነላ ርሂዷጠዉቨርበዉ ፌይር ይኞ ወፈዚ ርቢ ርጠከዝሀዕፀ ሀበከፀየፀሃ ፀየፀ ሀ ሕ ሕብረተሰብ ድጋፋን እንዲለግሳችው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ስለሚያሳሰብ ነው እንዲሁም በአልጀርስ ስምምነት አንቀጽ ኢትዮጵያና ኤርትራ ለወሰናቸው መካለል የአፍሪቃ አንድነት ድርጅት የካይሮው የመሪዎች ጉባዔ አአአ በ ዓም ያሳለፈው ውሳኔ ለድምበር ኮሚሸኑ ውሳኔ ኢሕአዴግ መሠረት ሲያደርገው ኤርትራ የኢትዮጵያ ቅኝ ግዛት ነች ከሚል እምነት ተነስተው ነው ምክንያቱም ይህ የአፍሪቃ አንድነት ድርጅች የመሪዎች ጉባዔ ውሳኔ አግባብነት የሚኖረው ከቅኝ ግዛት ነጻ ለሚወቡ አገሮች ብቻ ነው ይህም ውሳኔ ቅኝ ግዛት የነበሩ የአፍሪቃ አገራት ነዓ ሲወጡ በቅኝ ግዛት ጊዜ የነበረው ወሰን መከበር አለበት የሚል ሲሆን ሕወሓት ይህንኑ ተቀብሎ ኤርትራ የኢትዮጵያ ቅኝ ግዛት በነበርችበት ጊዜ የነበራትን ድንበር አንዲከበርላት ተስማማ እነዚህን የቅኝ ግዛት መርሆዎችውን በመከተል ሻቫቢያና ሕወሓት ፓሊሲዎቻቸውን ቀርፀው በመታገላቸው ቅኝ ግዛት ይሏት የነበረችው ኤርትር ዛሬ ነዓ ወጥታለች ለመሆኑ የሕወሓትና አንዳንድ የሌሎች የእትዮጵያ ብሔርና ብሔረሰቦች መሪዎች አገሮች ቅኝ ግዛት ናቸው ሲሉ ቅኝ ግዛት ምን ማለት እንደሆነ የቅኝ ገዢዎቹ ዓላማና ፍላጐት ምን አንደሆነ እነዚህ ሁኔታዎች በኢትዮጵያ ውሰጥ ይንፃባረቁ አንደሆነ በቅጡ ተገንዝበውታልን የሚል ጥያቄ ያስነሣል ቅኝ ግዛት በመሠረቱ ከኛው እስከ ኛው በነበረው ክፍለ ዘመን አውሮፓውያን ወደ ሌሎች አህጉራት ተሻግረው በአገሬው ሕዝብ ላይ የጫኑት የአገዛዝና የብዝበዛ ሥርዓት ነበር ዓላማቸው ትርፍ ፍለጋ በቅኝ ግዛቱ ተገዢው ሕብረተሰብ ኪሳራ ለመበልፀግና የሃይማኖት ወይንም የፖለቲካ እምነት ለማስፋፋት ነበር ቅኝ ግዛት በአገሬው ተወላጆችና በወራሪ መጤዎች መፃከል የፄታና የሎሌ ግንኑነት ይመሠረታል ቅኝ ገዢዎች በዋና ከተሞቻቸው ተቀምጠው የቅኝ ግዛቱ አገርና ሕዝብ የእለት ተእለት ኑሮውና መጻኢ እድሉን ይወስናሉ ቅኝ ገዢዎች የተገዢዎችን ባህል በማንቋሸሽ ስብእናቸውን በማሳነስ የበታችነት ስሜት እንዲሰርጽባቸው አድርገዋቸዋል። ሲሉም ጠይቃዋል እንደሚታወቀው ሕወሓት ከጥንስሱ ጀምሮ ኤርትራ የኢትዮጵያ ቅኝ ግዛት ነች ከነወደቦችዋ ነጻ መውጣት አለባት እያለ ሰዚህም የደም ዋጋ የክፈለ ድርጅት መሆኑ ከዚህ በላይ ተገልፆአል በጣም የሚገርመውና ግር የሚለው ግን በቅርብ ጊዜ ከሕወሓት ጋር በመቀላቀል ኢሕአዴግን የፈጠሩ ድርጅቶች መሪዎች አሰብን አስመልክቶ የሕወሓትን አቋም ሲያስተጋቡ መስማት ነው እነዚህ ሰዎች አሰብ የኤርትራ ግዛት ነችኢትዮጵያ በአሰብ ላይ ምንም መበት የላትም ከሚል እውቀትና እምነት ተነስተው ወይንም በሌላ ሌላ ምክንያት ይሁን ይህንን ለህሊናቸው እንተወዋለን የእነዚህ ከሕወሓት ጋር ተቀላቅለው ኢሕአዴግን የፈጠሩ መሪ ተብዮች አቋም ምን እንደሚመስል በአሁኑ ወቅት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የሆኑት አቶ ኃይለ ማርያም ደሳለኝ ከጥቂት ወራት በፊት የመንግስት ተጠሪ በነበሩበት ጊዜ ለሪፖርተር ጋዜጣ የተናገሩትን በምሳሌነት መጥቀስ ይቻላል አቶ ኃይለ ማርያም ሲናገሩ ኢትዮጵያ የባህር በር ቢኖራት ኣንጠላም። ማስረጃዎችና በተባበሩት መንግሥታት ውሳኔዎች ላይ በመመርኩዝ ለማስረዳት ነው በታሪክ አሰብ ማለት ጠቅላላው የአፋር አውራጃ የኢትዮጵያ አካል እንደነበርች አጴጹ ምኒልክ ግዛታችውን ለዓለም ያስታወቁበት ደብደቤና ሌሎችም መረጃዎችም እያሉ አሰብ አለ ኢትያጵያ መንግሥት እውቀት ለጣልያን ኩባንያ እንደተሸጠችና ቆይቶም በጣልያን መንግሥት መጠቃለሏ ከላይ ተገልጸጾአል ከዚህ በታች ደግሞ ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት በኋላ አሰብ በተባበሩት መንግሥታት ጠቅላላ ጉባዔ የኤርትራ ባለ አደራ በነበሩት በአራቱ ኃያላን አገራት በተባበሩት መንግሥታት ጠቅላላ ጉባዔና በኤርትራ ፖርላማ ውሳኔ እንዴት ወደ ኢትዮጵያ እንደተመለሰች እንተነትናለን ጣልያን በጦርነቱ በተሸነፈች ማግሥት በአፍሪቃ የቀድሞ የጣልያን ቅኝ ግዛቶች ጉዳይ የተረከቡት አራቱ ኃያላን አገራት ፉረንሳይ እንግሊዝ አሜሪካና የሶቭየት ሕብረት የውጭ ጉዳይ ምክትል ሚኒነስትሮች የጣልያን ተወካይ በጊዜው የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የነበሩት ኮሎኔል መንግሥቱ ኃይለማርያም በግፍ የገደላቸው ጸሐፊ» ትዕዛዝ አክሊሉ ሀብተወልድ እአአ በ ፔብርዋሪ ዓም የሰላም ነት በፖሪስ ከተማ ፈርመው ነበር በዚህም ውል መሠረት ጣልያን በአፍሪቃ ቅኝ ግዛቶችዋ የነበራትን ማንኛውም መብትና በቅኝ ገዢነትዋ ጊዜ የተፈራረመቻቸው ውሎችንም ጨምሮ አራቱ ኃያላን አገራት ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ለእነዚሁ አገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች የቀድሞዋ የጣልያን ቅኝ ግዛት መጻኢ አድሉ ምን መሆን እንዳለበት የውሳኔ ሐሳብ እንዲያቀርቡ ታዘዙ። ሀፍታሖሥ አብዛኛው የኤርትራ ሕዝብ ከኢትዮጵያ ጋር መቀላቀል እንደሚፈልግ ይኸው ቡድን አረጋግጠናል አለ ኣ ርትራ የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት መንግሥትም መው ኤርትራ ከኢትዮጵያ ጋር እንድትቀላቀል ፍላጐቱ የጸና ቢሆንም በላብ ምዕራቡ ጠቅላይ ግዛቶች ከዚህ የተለየ ፍላጎት ካላቸው ይ በመቀበል ለምዕራቡ ክፍል እንደሚያከብር ለኮሚሽኑ አረጋገጠ ተወካይ አስተያየታቸውን ሲስጡ ጣልያን ደግሞ ከዚህ ቀደም እንደጠየቀችው አሁንም ኤርትራን የሚሰጠው ልዩ መፍትሔ የፈረንሳይ መንግሥት ለኤርትራ መፍትሔ የኢትዮጵያና የጣልያን ትብብር አስፈላጊ መሆኑን ከገለጹ በኋላ በአደራ እንድታስተዳድር የምትጠይቀውን ለቅቃ በኤርትራ ለሚገኙ ጣልያኖችና ልጆቻቸው ጥበቃ ብቻ እንዲደረግላቸው ነነ የነበረው የቀይ ች እንግሊዝም ቀደም ሲል ሲያራምደው የነ በህር አውራሻ ምጽዋንም ጨምሮ አክለጉዛይ ሠራዬና ሃማሴን ወደ ኢትዮጵያ ተጠቃልለው በኤርትራ ለሚኖሩ ጣልያኖች ልዩ ጥበቃ እንዲደረግላቸው አሳሰበ በመቀጠልም ቡድኑ ኤርትራ ለብቻዋ እንደ አገር ሆና ብትቆም የምሥራቅ አፍሪቃ ሰላምና ደህንነት አደገኛ ሁኔታዎች ውስጥ ይወድቃል ሲል ገለጸ ስለሆነም የአብዛኛው የኤርትራ ሕዝብ ፍላጎት ያንጸባርቃል በሚል ኖርዌይ ኤርትራ ሙሉ በሙሉ ከኢትዮጵያ ጋር እንድትዋሃድ አቋም ስትይዝ በርማና ደቡብ አፍሪቃ ኤርትራ ከኢትዮጵያ ጋር ባ በፌዴሬሽን እንድትተሳሰር የሚል አቋም ለጠቅሳላው ጉባዔ አቀረቡ ሌሎቹ ሁለቱ የኮሚሽኑ አባላት ጉዋታማላና ፖኪስታን ኤርትራ ለአሥር ዓመታት በተባበሩት መንግሥታት ከተዳደረች በኋላ ነፃነትዋን እንድትጐናጸፍ የሚል የውሳኔ ፃሳብ ለተባበሩት መንግሥታት ጠቅላላ ጉባዔ አቀረቡ ይህ አምስት አባላት የያዘው ኮሚሽን በተሰጠው መመርያ መሠረት ስምምነት ስላልደረሰ በተባበሩት መንግሥታት ጠቅላላ ጉባዔ በውሳኔ ቁጥር ኤርትራ በኢትዮጵያ ዘውድ ስር በፌዴሬሽን እንድትቀላቀለ ተወሰነ በኢትዮጵያና በኤርትራ በ ዓም ፌዴሬሽን ተመሠረተ ፌዴሬሽኑ በሆይሆይታ ሳይሆን በጥንቃቄና በትዕግሥት የተከናወነ ለመሆኑ ግልጽ ነው። ስለሆነም ኤርትራ ወደ አራቱ ኃያላን አገራት ብሎም ወደ የተባበሩት መንግሥታት ጠቅላላ ጉባዔ መመራት አይገባትም ፃበር ከመጀመሪያውኑ ኤርትራን ከጣልያን የተረከቡት አራቱ ኃያላን አገራት የኤርትራ የወደፊት እድል ምን መሆን ይገባዋል ከማለት ይልቅ ኤርትራን በቀጥታ ወደ ኢትዮጵያ መመለስ ይገባቸው ነበርና ይህም መሆን ይገባው የነበረው የቅኝ ግዛት ውል ስለሚደነግግ ብቻ ሳይሆን ከመነሻው ኤርትራ የጥንታዊ ኢትዮትጵያ አካልም ስለነበረችም ጭምር ነው የተባበሩት መንግሥታት ቻርተር አንቀጽ ዐ የተባበሩት መንግሥታት ጠቅላሳ ጉባዔ በቻርተሩ በተጠቀሱ በማንኛውም ጉዳዮች ላይ ተነጋግሮ ለአባላቱ ወይንም ለጸጥታው ምክር ቤት ዜሄ ው ወይንም ለሁለቱም የውሳኔ ሐሳብ ሲሰጥ ይችላል ይላል የተባበሩት መንግሥታት የኤርትራን ጉዳይ በአጃንዳነት ይኮ የተወያየው ይህንኑ ሥልጣኑን ተገን በማድረግ ነው ማለት ይቻላል የተባበሩት መንግሥታት ጠቅላላ ጉባዓ በውሳኔ ቁጥር ቦሳዓ የሰጣቸው የውሳኔ ፃስቦች በኢትዮጵያ በጣልያን የኤርትራን ጉዳይ በተረከቡት በአራቱ ኃያላን አገራት ላይ አሳሪነት አለው ወይ የሜለው ወሳኝነት ያለው ጥያቂ ነው። ተስማምተው ነው አስመልክቶ በሬፖሬሽ የሚከተለውን ብሎአል ድርጅት በግልጽ ባያስቀምጠውም ጉዳይ ዓለም አቀፍ ፍርድ ቤት በዓለም አቀፍ ሕግ መሠረት አንድ የተቋቋመበትን ዓላማ ለማስፈጸም የሚያስችል ሥልጣን ይኖረዋል በማለት ወሰኛአል ዛ ስለሆነም የተባበሩት መንግሥታት ጠቅላላ ጉባዔ የኤርትራ ጉዳይ ከአራቱ ኃያላን አገራት ተረክቦ ለኤርትራ ጉዳይ መፍትሔ ይህ ነው ብሎ ያቀረበው የፌዴሬሽን ውሳኔ ከሥልጣኑ በላይ ነበር ማሰት አይቻልም ስለሆነም ኤርትራ በፌደሬሽን ከኢትዮጵያ ጋር ግ በመመ እርከይበጩር እብር በ ቅሎ እንድትተሣሰር የተሰጠ ውሳኔ ተዋዋዮቹ የተባበሩት መንግሥታት ጠ አሪ አራትን የሚያ መ ጠቅላላ ጉባዔ ጣልያን አራቱ ኃያላን የተባበሩት መንግሥታት ያሳለፋቸው ቁጥር ሰሃ አራቱን ኃያላን አገራትን ወክሎ በተባበሩት መንግሥታት በጣልያንና በኢትዮጵያ መፃከል የተፈረሙ ውሎች በሸጩልሀ ናቸው የዋናውን ውል የውሳኔ ቁጥር ቤባ ይዘትን ሰመደገም ያህል እንደሚከተለው ይነበባል ኤርትራ ሕዝብ የተለያዩ ኃይማኖቶች ምዕመናንና የጐሣ አባላትን ፍላጐት አንናዝቦ ትም ንዲሁም ጋሳ ሕዝብ እራሱን ለማስተዳደር ቡ ሥራቅ አፍሪቃን ሰላምና ደህንነት ከስሌት አስገብቶ የኢትዮጵያ ከኤርት በኢኮኖሚ በዘር ያላትን ትስስር ተገን። በውሳኔው ተዋዋዮቹ ፌዴሬሽኑ ለመመሥረት አመዛችና ዋናው ምክንያታቸው የኢትዮጵያ የባህር በር ባለቤት ንድትሆን ነው ቢባል ከእውነትነት የራቀ አይደለም እንደዚሁም ጀኔራል አበበ ተክሰ ሃይማኖት ካህሣይም አራቱን ኃያላን አገራት ወክሉ የተባበሩት መንግሥታት ጠቅላላ ጉባዔ ያሳለፈው የውሳኔ ፃሳብ ጣልያንና ኢትዮጵያ የተስማሙባቸው ውሎች አድርገው ይቁጥሩታል በኢትዮጵያና በኤርትራ መፃከል የፌዴሬሽን ሥርንት የዋፍተፋኝ የውሳኔ ፃሳቦች የተባበሩት መንግሥታትም ወይንም ኤርትራ ሲጥሱአቸው የማይችሉ ስብእና የተላበሱ ው የሕግ ስብእና የተላበሱ ዐ ሎች ወይንም በተዋዋዮቹ የሕግ ም» ሦሁ ላከርከ ሀበ ጄደክሌሃ ሀ ጣልያን የሰላሙን ውል ፊርማ በኤርትራ ላይ የነሰራትን መብት ስትለቅቅ አራቱ ኃያላን አገራት የጣልያ መብቶች ወራሾች ሆነው እነርሱንም ወክሎ የተባበሩ መንግሥታት ከኢትዮጵያ ጋር የተፈራረሙት የፌዴሬሽን የዘወትር ዓይነት ውል ባይሆንም አንድ ውል ሲኖረው የሚገባውን ሁሉ ያካትታል በውሉም መሠረት የተባበሩት መንዓሥቷ ጠቅላላ ጉባዔ ወኪል ኮሚሽነር በመመደብ ኢትዮጵያና ኤርትራ ተደራድረው የሚቀበሉት የፌዴራል ሕግ ተዘጋጅቶ ይህም የፌዴራል አስተዳደር ሕግ በ ዓም ጸድቆ በሥራ ላይ ዋለ እነዚህ ውሎች ከ ዓም ከተፈረመው የሰላሙ ውል ቃልና መንፈስ የመነጩ ስለሆነ እንደ ሰላሙ ውል በተዋዋቻቹ መ ማለትም በአራቱም ኃያላን መንግሥታት አፃቢህኑ በወከለው በተባበሩት መንግሥታት በጣልያንና በኢትዮጵያ መሃከል አሳሪ ቴ መሆናቸውን አቶ ሞገስ ስለሞንም ይሰማማሉ ፌዴሬሽኑ የ ዓም የሰላሙ ውል የደነገገውን በሥራ ላይ አዋለ እን የስላሙን ውል ሆነ የተባበሩት መንግሥታት ውሳኔዎችን የሚያፈርሱ ወይንም የሜቃረኑ ግዴታዎችን በተዋዋዮች ላይ አልጫነም አሳሪ ሆኖ የተባበሩት መንግሥታት ጠቅላላ ጉባዔ ውሳኔ አሳሪ ሆ አባላቱ ለውሳኔው ተገዢ ሲሆነ ይህ የመጀመሪያው አይደለም። ስለሆነም ፌዴሬሽኑን ያፈረሰው የኤርትራ ሕዝብን የሚወክለው አካል ከመሆኑም በላይ ፌዴሬሽኑ የተመሠረተባቸው መሠረታዊ ዓላማዎችን ስለማይጻረር መፍረሱ ሕገ ወጥ ነበር ማለት አይቻልም ለማጠቃለል ያህል የኢትዮጵያ የባህር በር መብት ብሎም አሰብ ቢያንስ በሁለት መንገድ ወደ ኢትዮጵያ ታጥፎአል የኢትዮጵያ የባህር በር መብትም ተረጋግጦአል በጦርነቱ አሸናፊ የነበሩና ኤርትራን ከጣልያን ተረክበው የጉዳዩ ባለቤቶች የሆኑት የአሜሪካ የእንግሊዝ የፈረንሳይና ሶቭየት ሕብረት ተወካዮችና የተባበሩት መንግሥታት ጣልያንን ጨምሮ በ ዓም አሰብ ወደ ኢትዮጵያ መጠቃለል እንደሚገባው በውሳኔ ሃሳብ ደረጃ ተስማሙ አራቱ ኃያላን አገራትን ወክሎ የተባበሩት ምንግሥታች ጠቅላላ ጉባዔ በውሳኔ ቁጥር ቦነ በተለይ በዋናነት ሕጋዊና ፍትሐዊ የኢትዮጵያን የባህር በር መብት ለማረጋገጥና የኤርትራ ሕዝብ ፍላጎት ገቢራዊ ለማድረግ ኤርትራና ኢትዮጵያ በፌዴሬሽን ተቀላቀሉ ይህም ፌዴሬሽን ሊጣስ በማይችል የኤርትራን ባለአደራ በነበሩት በአራቱ ኃያላን አገራት ወኪሎች በተባበሩት መንግሥታት ጠቅላላ ጉባዔ በኢትዮጵያና በጣልያን ጳሷፈረም ኢትዮጵያ የባህር ባለቤት ሆነች ምዕራፍ የኤርትራ በጦር ኃይል መገንጠል ኢሕጋዊነትና በኢትዮጵያ የተሰጣት ዕውቅና የራስን ዕድል በራስ መወሰን እስከ መገንጠል ያለው መብት በማያጠራጥር መልኩ በሕግ የተረጋገጠው ከሦስት ሁኔታዎች ቢያንስ አንዱ ሲኖር ነው እነዚህም አንድ በቅኝ ግዛት ሥር የሚገኝ ሕብረተሰብ ራሱን ከቅኝ ግዛት መውጣትና ነፃ መንግሥት ማቋቋም መብቱ ሲሆን ይህንን ለማሳካት ኃይል መጠቀም ከመቻሉም በላይ ሌላውም የዓለም አቀፍ ሕብረተሰብ ድጋፍን እንዲሰጠው ዓለም አቀፍ ሕግ ይደነግጋል ቀጥሎም አንድ ሕብረተሰብ በባዕድ ጦር ኃይል ተይዞ ከሆነ ይህንን ጦር ከአገሩ ለማባረርና ሉዐላዊነቱን ለመጐናጸፍ መብት አለው በመጨረሻም ብዙ ዘሮች ባሉበት አገር አንዱን ዘር ከሌላው ሕዝብ እኩል ተሳትፎ ከተነፈገ ይህንንም በሰላሚዊ መንገድ በውይይት ይህንን መብቱ ማስከበር ካልቻለ የመገንጠል መብት እንዳለው የዓለም አቀፍ ሕግ ይደነግጋል።