Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية  Portuguese
Book of the day

5ኛ ክፍል ሥነ ጠጥበብ.pdf


Advertisement
  • word cloud

5ኛ ክፍል ሥነ ጠጥበብ.pdf
  • Extraction Summary

መስመር ምንደን ነው። ሥ ዕል የአምስተኛ ክፍል የሥነ ጥበባት ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ ከዚህ በታች ካሉት ውስጥ አርማን የሚወክለው ነው ። ሀ የማህበረሰቡን ባህል ማሳደግ ለ የሃሳብ ልዩነት መፍጠር ሐ ልዩነትን ማስተማር መ ሁሉም መልስ ነው።

  • Cosine Similarity

በማህበረሰብ ውስጥ ያሉ ምልክቶች እና ተወካዮች የአምስተኛ ክፍል የሥነ ጥበባት ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ ከዚህ ክፍል ትምህርት በኋላ የብሎክ ህትመትን ታዘጋጃላችሁ « ቀላል የሙዚቃ ኖታዎችን ታነባላችሁ አልባሳትና መሳሪያዎችን በመጠቀም ትያትር ታሳያላችሁ » የስነጥበባት ሃሳቦች ተመሳሳይነትና ልዩነት ትገልፃላችሁ የሚታይ ስነጥበብና የእጅ ሙያ ለህብረተሰቡ የሚሰጠውን ጠቃሜታ ተረዳላችሁ የስነ ጥበባት አለባውያንን ትያትርና የምስለ ድምፅ ቀረፃ ዘዴዎችን ትለያይለያሉ መዝሙር ውዝዋዜ እና ትያትር ስለ ትራፊክ አደጋ ኤች አይ ብ ኤድስና ወቅታዊ ሁኔታዎችን ታሳያላችሁ በህብረተሰቡ ውስጥ የሚገኙ የተለያዩ ምልክቶችና አርማዎችን ትለያላችሁ ባህሳዊ ዘፈኖችንና ውዝዋዜዎችን ትገልፃላችሁ በታሪክ የሚታወቁ የስነጥበባት አይነቶችን ትገልፃላችሁ በማህበረሰብ ውስጥ የሚገኙ የስነጥበባት ሥራዎችን በመዝሙር በውዝዋዜ በትያትርና በድምፅ አልባ ጨዋታ መልክ ታሳያላችሁ « የሚታወቁ ባህላዊ ሙዚቃና ውዝዋዜ በመለየት ትገልፃላችሁ የአምስተኛ ክፍል የሥነ ጥበባት ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ አጠቃላይ መግቢያ በአራተኛ ክፍል የስነጥበባት ትምህርት ስለ ስነጥበብ ሙዚቃና ትያትር ተምራቸዋል ከዚሁ በመቀጠል በዚህ የክፍል ደረጃ በእያንዳንዱ ምእራፍ ስር የተለያዩ የትምህርት ይዘቶችን የምትማሩ ይሆናል ምዕራፍ አንድ የስነጥበባት አለባውያን ትርጉምና አይነቶች ሙዚቃ ውዝዋዜ እና የትያትር አስክሪፕት ያካትታል በምዕራፍ ሁለት ስር ስለ ኖታዎች ስያሜ የሙዚቃ ክሌፍ የህትመት ምንነትና የትያትር አልበሳት በዝግጅት ውስጥ ያላቸውን ሚና ትማራላችሁ በምእራፍ ሶስት ስር የሙዚቃና የውዝዋዜ አይነቶችን የባህልና የስነ ጥበብ ግንኙነት የስነጥበብ ታሪካዊ አመጣጥ አፈታሪክና ትያትር ትማራላችሁ በምዕራፍ አራት ውስጥ ስለ አካባቢ ጥበቃ የእጅ ጥበብ ሙያ ታሪክ የምትማሩ ሲሆን በምዕራፍ አምስት ስር ደግሞ የወቅቱ አንገብጋቢ ጉዳዮች ለምሳሌ ስለ የትራፊክ አደጋ ተላላፊ በሽታ አደንዛዥ ዐፆች ከስነጥበብ ሙዚቃና ትያትር ጋር በመያያዝ ትማራላችሁ የአምስተኛ ክፍል የሥነ ጥበባት ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ ምዕራፍ አንድ ሥነ ጥበብዊ ግንዛቤዎች የሥነ ጥ በብት አላባውያን ቢያንስ ተማሪዎች ልጎናፀፉ የሚገባ የመማር ብቃት ከዚህ ምዕራፍ ትምህርት በኋላ ተማሪዎች የሥነ ጥበባት አለባውያንን ይለያሉ የስነጥበባት አለባውያን ትርጉሞችን የረዳሉ ላ በሥነ ጥበብ ክፍሎች መካከል ያለውን ግንኙነት ያደንቃሉ የመዚቃ ክፍሎችን ይገነዘባሉ « የውዝዋዜ ክፍሎችን ይረዳሉ ይገነዘባለ የሥነ ትያትር ክፍሎችን ይገነዘባለ የምስለድ ምፅ ምንነትን ይማራሉ አጥር ምስለድመፅ ይቀዳሉ መግቢያ ባለፈው ክፍል ውስጥ የተወሰኑ የሥነ ጥበባት ክፍሎችን ተምረሃል እንዲሁ ም የትያትር ወይም የድራማ የሥነ ጥበብ እና የሙዚቃን ምንነት ተገንዝባቸዋል በዚህ ምዕራፍ ውስጥ ደግሞ የሥነ ጥበብ ክፍሎችን ትርጉም ልማዳዊ ፅዕሑፍ ውዝ ዋዜ እና ሙዚቃን እንዲሁም የእነዚህን አለባውያንና ትቅሞቻቸውን ትማራላችሁ የሥነ ጥበብ ክፍሎች የሁሉም ነገሮች መሠረት ናቸው ይህንን ሥራ ውጤታማ በማድረግ ውስጥ የሥነ ጥበባት ክፍሎች ከፍተኛ ድርሻ አላቸው በአይናችን በማየት በእጃችን የአምስተኛ ክፍል የሥነ ጥበባት ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ በመዳሰስና በተግባር በማሳየት የምናደንቃቸው የሥነጥበባት አላባውያን ቅንጅት ውጤት ናቸው የሥነ ጥበብ አለባውያን ፖማሪዎቸቻ ቢያፅ ል ናፉያዖሟያፃ ዖመማረሮ ቃ ከዚህ ርዕስ ትምህርት በኋላ የሥነጥበብ አለባውያን ትርጉም ትናገራለህሽ የሥነጥበብ ክፍሎች አይነት ትዘረዝራለህሽ የሥነጥበብ ክፍሎችን በመጠቀም ጥቃቅን ነገሮችን ሠርተህሽ ታሳያለህሸ የሥነ ጥበብ ክፍሎች ያላቸውን ጥቅም ታብራራለህሽ ውይይት አንድ የሚከተሉትን ጥያቄዎች በግላችሁ ከሠራችሁ በኋላ በቡድን ሆናችሁ በመወያየት ለክፍላችሁ ዘግቡ በአከባቢያችሁ ያሉ ሰዎች መኖሪያ ቤት ለመሥራት ምን ምን ይጠቀማሉ። መስመር ከመሠረታዊ የስነጥበብ ክፍሎችአለባውያን ውስጥ አንዱ ነው መስመር ከነጥቦች ቅንጅት የሚመሠረት ሆኖ የአንድን ቅርፅ አካል ወይም ወሰን የሚያሳይ ነው መስመር ማለት በሰው ሰራሽ በተፈጥራዊ ላይ የሚገኝና የአከላቸውን ወሰን የሚያሳይ ነው የአምስተኛ ክፍል የሥነ ጥበባት ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ መስመር በስነጥበብ ወይም በዲዛይን ሥራ ውስጥ ትልቅ ድርሻ አለው እንዲሁም መስመሮች ሥዕልን በመሣል ሂደት ውስጥ የተሳለው ስዕል ቅርፅ አቅጣጫ የእይታ እንቅስቃሴ አይነት የረሳቸው ፍቺ እና ባህሪይ እንዲኖራቸው ማድረግ እና መለወጥ ይችላል በአካባቢችሁ የሚገኙ ነገሮች ሁሉ በመስመሮች ተወክለው መገለፅ ይችሳሉ ሀ የመስመር አይነቶች የተለያዩ የስዕል የፊደልና የቁጥር አይነቶችን ከመሥራት በፊት የመስመር አይነቶችና ባህሪያቸውን መለየት አስፈላጊ ነው ዘጠኝ የመስመር አይነቶቸ አሉ እነርሱም ቋሚ መስመር ሽክርክር መስመር አግዳም መስመር ክብ መስመር ሰያፍ መስመር ሞላላ መስመርና ጠመዝማዛ መስመር ደጋን ዕባጣፎ መስመር ናቸው ዚግዛግ መስመር ቋሚ መስመር ቋሚ መስመር ከላይ ወደ ታች ወይም ከታች ወደ ላይ የሚሰመር ሆኖ በስዕል ሥራ ውስጥ እራሱን ችሎ ሚዛኑን በመጠበቅ የቆመውን ነገር የሚያሳይ ነው የአምስተኛ ክፍል የሥነ ጥበባት ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ ለምሳሌ አንድ ከሩቅ የሚታይ ሥርና ቅርንጫፎች ሊኖሩት ይችላል ነገር ግን በትኩረት ከተመለክተነው ከቋሚ መስመር ጋር ተመሳሳይነት አለው ስዕል የቋሚ መስመር ምሳሌን የሚያሳይ ስዕል አግዳሚ መስመር ጨጨጨ አግዳሚ መስመር ከምሥራቅ ወደ ምዕራብ ወይም ከምዕራብ ወደ ምሥራቅ አቅጣጫ ከግራ ወደ ቀኝ ወይም ከቀኝ ወደ ግራ አቅጣጫ የሚሰመር ሆኖ በስዕል ሥራ ውስጥ አንድ ተዘርግቶ የተኛ ነገርን የሚያሳይ መስመር ነው ለምሳሌ የተለያዩ እርሳሶች ስዕል የአግዳሚ መስመር ምሳሌን የሚያሳይ ሥዕል የአምስተኛ ክፍል የሥነ ጥበባት ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ ሰያፍ መስመር ። ቻ ቼቹቱሎቁሠኮዞ ሠ የአምስተኛ ክፍል የሥነ ጥበባት ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ ሀርመኒ ሁለትና ከዛ በላይ በሆነ በሙዚቃ ድምፅ ስብስብ በሚማርከ መልኩ የሚጫወቱት ነው ውዝዋዜ አርትን በሚመስል መልኩ ሐሳባችን ስሜታችንን እና ልምዳችንን በእንቅስቃሴ ተጠቅም የምንገልፀው ነው በተለምዶ በንግግር መልከ የተፃፈውን ድርሰት ለድራማ እንዲሆን የተዘጋጀ ነው በተለምዶ ያሉ የትያትር ከፍሎችን እንደ ገፅ ባህሪ መልዕከት ሴራ ንግግር እና መተቸት ነው መቸት ማለት ቦታን ወይም ስፍራን የሚወከል ሆኖ ከሁለት ቃላት የተመሰረተ ነው ስል ድምፅ ቪዲዮ ከሚድያ አይነቶች ውስጥ አንዱ ሲሆን ድምፅና ምስልን በመጠቀም በምስል ድምፅ መረጃን ማስተላለፍና ማስቀመጥ ጥያቄዎች ከዚህ በታች ያሉትን ጥያቄዎች ትክክል የሆኑትን እውነት ትክከል ያለሆኑትን ሐሰት በማለት መልሱ መስመር የነገሮችን ጥንካሬና ልስላሴ የሚያሳይ ነው ቅርፅ የፊዚካል አካል ያለው ነው መስመር ለነጥቦች ስብስብ የሚመሰረት ነው መስመር ከነጥብ ይመሰራታል ወጣ ገባ መስመር የሚሰፈር አንግል አለው የተፈጥሮ ቀለሞች ተደባልቀው ተቀላቅለው የሚገኙ አይደለም አንደኛ ደረጃ ቀለሞች በቀጥታ ከተፈጥሮ የሚገኙ ናቸው የሙዚቃ ኖታዎች መልክ እና የተለያዩ የምት ጉዜ ቆይታ አላቸው ዳይናሚከስ ለሙዚቃ ውበት ከፍተኛ ሚና አላው ፒያኖሲም የከፍተኛ ድምፅ ማዜምን ይወከላል የንኡስ ኖተዎን አንድ ምት ነው የሁለት ግማሸ ኖታ ዋጋ ከአንድ ሙሉ ኖታ ጋር እኩል አይደለም ትያትራዊ ድርሰት ለመፃፍ የትያትሩን ከፍል ብቻ ማወቅ በቂ ነው መቸት ማለት ትያትሩ የሚታይበት ቦታ ማለት ነው ሴራ ማለት የህብረተሰቡን ታሪከ የሚቋደሱ የሚካፈሉ ማለት ነው ከዚህ በታች ያሉትን ጥያቄዎች ትከከለኛውን መልስ የያዘውን ፊደል ምረጡ ሁለተኛ ደረጃ ቀለም የሆነው የቱ ነው ። ሀ ገፀ ባህሪ ለ መቼት ሐ ትያትራዊ ድርሰት መ ሴራ የአምስተኛ ክፍል የሥነ ጥበባት ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ ከዚህ በታች ያሉትን ጥያቄዎች በጥያቄው መሰረት መልሉሱ። ጅዩ ኮን በፍጥነት የሚጨወቱት ሙዚቃ የሚያሳያን ይባላል የተቀናጀ ሙዚቃን በአንድ ግዜ ስጫወቱ ይባላል የአንድ ሙዚቃ ፎርም መመሪያ የሚወሰነው ይባላል የአምስተኛ ክፍል የሥነ ጥበባት ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ ምዕራፍ ሁለት የፈጠራ ችሎታ ቢያንስ ተማሪዎች ሊጎናፀፉት የሚገባ የመማር ብቃት ከዚህ ትምህርት ርዕስ በኋላ የሙዚቃ ምልክቶች ኖታዎች ስያሜን ያውቃሉ የሙዚቃ እስታፍ ምን እንደሆነ ይረዳሉ የሙዚቃ ክሌፎች እና የሙዚቃ እስታፍ ያለቸውን ግንኙነት ይረዳሉ የህትመት ምንነት ይረዳሉ የብሎክ ህትመት ስራና ብሎክ ኮላጅ እና ሞዛይክ ሰርተህ በማሳየት ታደንቃላችሁ የኮላጅ እና የሞዛይክ ህትመት ከምን ምን እንደሚሰራ እና እንዴት እንደሚሰራ በመለየት ታደንቃላችሁ የትያትር እቃዎች እና አልባሳት ትያትርን በማዘጋጀት ውስጥ ያላቸውን ድርሻ ይረዳሉ የአምስተኛ ክፍል የሥነ ጥበባት ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ መግቢያ በምዕራፍ አንድ ውስጥ የስነጥበባት አለባውያንና ጥቅሞቻቸውን ተምራቸዋል በዚህ ምዕራፍ ውስጥ ደግሞ በክሌፎች ላይ ኖታዎች እንዴት እንደሚሰየሙ በስፋት የምትማሩ ይሆናል እንዲሁም የህትመት እና የሞዛይክ ስራ እንደ የኮላጅ የስዕል ዘዴ የዲዛይን እና የፓተርን አሰራርም ሆነ ነገሮች ከጠንካራ ነገሮች ላይ የሚሰራ እና ከድሮ ጀምሮ በብዛት የእምነት ቤቶች እና ቤተመንግስት ውስጥ ሲሰራ የቆየ ነው በተጨማሪም አንድ ትያትር ተዘጋጅቶ መድረክ ላይ ለመቅረብ አልበሳትና መሳሪዎች ያስፈልጉታል ለዚያ ትያትር የሚመች አልባሳት እና እቃዎች ተዘጋጅተው ይቀርባሉ የሙዚቃ ድምፅ የስም ስያሜ ቢያንስ ተማሪዎች ሊጎናፀፉት የሚገባ የመማር ብቃት ከዚህ ትምህርት ርዐስ በኋላ ተማሪዎች የሙዚቃ ኖታዎችን የስም ስያሜ ይገልፃሉ የሙዚቃ እስታፍ ምን እንደሆነ በማስታወስ ይናገራሉ ከሌፍና የሙዚቃ እስታፍ ያለቸወን ግንኙነት ይገልፃሉ የኖታዎች የስም ስያሜ ከሌፎች በመለየት ይዘረዝራሉ የግንዛቤ ጥያቄ ዜማና የሙዚቃ ምት ይፅፋሉ። ሕትመት የአምስተኛ ክፍል የሥነ ጥበባት ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ የሚሰራበት ዘዴ ስልት የተለያዩ አይነቶች አሉ። የብሎክ ሕትመትን ስልት ዘዴ ለመስራት የሚያስፈልጉ ነገሮች የአምስተኛ ክፍል የሥነ ጥበባት ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ ዲዘያኑን እላዩ ላይ የሚሰራበት ነገሮች እንደ እንጨት ያሉ ድገች ቀይ ሥር ፕላቲክ እና የመሳሰሉት ናቸው ። የአምስተኛ ክፍል የሥነ ጥበባት ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ ። ከፈጠራቹ በላ ድርሻ ተከፋፈሉ እና አልባሳትን እና ቁሶችን ፈጥራችሁ ታሪካቸው የሚፈልገውን ቁስ እና አልባሳትን ፈልጋችሁ ተጠቀሙት እና በክፍል ውስጥ አቅርቡ የአምስተኛ ክፍል የሥነ ጥበባት ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ የምፅራፍ ሁለት ማጠቃለያ ዜማ ኖታዎች በሙዚቃ ሰሌዳ ላይ በክሌፎች ድምፅ ወፍራም ቀጭን እና መካከለኛ ተለይቶ ይፃፋል የሙዚቃ ኖታዎች በሙዚቃ ፊደሎች በመሰየም ሙዚቃ ሰሌዳ ላይ ይዘረዝራሉ የሙዚቃ ሰሌዳ አመስት መስመሮች እና አራት ባዶ ቦታዎች አለው የሙዚቃ ክሌፍ እስታፍ መጀመሪያ ላይ ተጽፈው ድምፅ በመፍጠር ለመለየት ከፍተኛ ጥቅም ይሰጣል ሕትመት ማለት አንድን ነገር በአንዴ ከተፃፈ እና ከተቀረፀ በላ እየደጋገምን ማባዛት ማለት ነው የሕትመት ሙያ የተጀመረው በግብፅ አገር ነው ሁ ፓፕሪየስ ማለት ወረቀት የሚመስል ግብፆች ወረቀት ከመፈጠሩ በፊት አንደ ወረቀት ሲጠቀሙበት ነበር የብሎክ ሕትመት ስልት ዘዴ ካሉት የሕትመት ስልት ዘዴ ውስጥ ቀላል እና ማንኛወም ሰው ሊሰራው የሚችል ነው የብሎክ ሕትመት ስልት ዘዴ በቻይናዎች ተጀመረ ሁ ኮላጅ ማለት ወረቀት ቆራርጠን አንድ ነገር ላይ ማጣበቅ መስያዝ ማለት ነው ው የሞዛይክ ጥበብ ጠጣር ከሆኑ ነገሮች ላይ የሚሰራ ነው አልባሳትን አና አስፈላጊ መሳሪያዎች በመጠቀም ትያትር ማሳየት አያቀረብን ያለውን ታሪክ እውነት ያደርጋል አልባሳትን እና የተለያዩ መሳሪያዎች በመጠቀም ትያትር ማቅርብ ከትያትር አጀማመር ታሪክ ጋር ይያያዛል ውበት ለሚቀርብ ትያትር የሚሰጠው ጥቅም ትልቅ ነው መመዉጅመ የአምስተኛ ክፍል የሥነ ጥበባት ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ የምዕራፍ ሁለት መልመጃ ለሚከተሉት ጥያቄዎች ትክክል ለሆነው እውነት ትክክል ላልሆነው ደግሞ ሐሰት በማለት መልስሲ የቅጠል ሕትመት ግብፅ ስትሰራቸዉ የቆየችዉ ሕትመት ምሳሌ ነው። ግ የአምስተኛ ክፍል የሥነ ጥበባት ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ ምዕራፍ የባህል እና የታሪክ ተጨባጭ ሁኔታ ከዚህ ምዕራፍ ትምህርት መጨረሻ ። ጀግናው ከመጠን በላይ ስለ ሚዋጋ ጀግንነቱን አምኖ ስለሚሔድ ድንገት ሊሞት ይቸላል ፈሪው ደግሞ ላየው ሰው ሁሉ ይሰግዳል የልጅቷ አባት ደግሞ ብልጡ ሰውዮ ግን ሁሉንም ነገር በብልጠት ነው የሚያከናወነው ስለዚህ ልጅህን ለብልጡ ሰውዬ ዳራት አለው በዚህ ውሳኔ ውይይታቸውን ጨረሱ ተግባር ከዚህ በላይ የተሰጡትን ጌረርሳና ተረት ተረት መሰረት በማድረግ ለከፍል ጓደኞቻችሁ አቅርቡ የአምስተኛ ክፍል የሥነ ጥበባት ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ የምዕራፍ ማጠቃለያ ባህላዊ ሙዚቃ ባዕላትን ለማከበር ለመዝናናት የማህበረሰቡን ማንነት ከትውልድ ወደ ትውልድ ለማስተላላፍ እና ለመሳሰሉት ነገሮች ጥቅም ላይ ይውላል በተጨማሪ በድምፅ የሚባለውን ባህላዊ ሙዚቃ ወደ እንቅስቃሴ በመቀየር ለሰው በሚማርከ መልኩ ማቅረብ ነው ዋሻ ማለት ከድንጋይ ወይም ከእንጨት የሚፈጠር ሆኖ በአንድ በኩል በር ያለው ነው መግቢያ ያለው ነው የሰው ልጅ ከድሮ ጊዜ ጀምሮ ፍላጎቱን ስሜቱን ሀሳቡን በስነ ጥበብ ሲገልፅ እንደነበረ ታሪክ ይናገራ በኦሮሚያ ክልል ውስጥ ከሚታወቁት ዋሻዎች መካከል የዳሮ ዋሻ የሶፍ ኡመር ዋሻ እና የመሳሰሉትን ማንሳት ይቻላል የቀለም ቅብ ከንድፍ የሚለየው በተለያየ ቀለም መሰራቱ ነው አፈታሪክ አፋዊ ዜማ ተሰጥቶት ወይም ሳይሰጠው የማህበረሰቡን ግኝት እና ስነጥበብ ላይ የሚያቶክር ነው ተረት ተረት ከረጅም ጊዜ በፊት በአለም ውስጥ የተከናወነውን ታሪክ ይተርካል ተርክት በገፀ ባህሪ ወይም አሉ የሚናገረውን እንሰሳትን ወይም አራዊትን በመለከል እንሰሳቶች ልክ እርስ በእርስ እንዳወሩ አድርጎ እንዲሁም እንደተወያዩ አብሮ እንደሰሩ እና እርስ በርስ እንደተጣሉ አድርጎ የሰውን ልጅ የገጠመውን መከራና ችግር ያስተምሩበታል ጌረርሳ ከአፈታሪኮች ውስጥ አንዱ ሆኖ ለኦሮሞ ማህበረሰብ ዘንድ በጣም ታዋቂ ነው የአምስተኛ ክፍል የሥነ ጥበባት ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ የምዕራፍ መልመጃ ከዚህ በታች ያሉትን ጥያቄዎች እውነት ከሆነ እውነት ሐሰት ከሆነ ሐሰት በማለት መልሱ ዋሻ የአንድ ትልቅ ድንጋይ እንጨት አካል ነው ዋሻ የሰው ልጅ በድሮ ጊዜ እንደቤት በውስጡ የሚኖርበት ነበር የቀለም ቅብ ስራ ከነድፍ ስራ ጋር የሚለየው ቀለም ባማጣቱ ብቻ ነው በክልላችን ውስጥ የሚገኙ ዋሻዎች እንደ አለም የሚታወቁ ናቸው የሰው ልጅ በድሮ ጊዜ በውስጡ የሚኖርበትን ዋሻ ማራኪ እና ምቹ እንዲሆን በተለያዩ ቅርሶች እና በተለያዩ ቅቦች ያስምሩት ነበር ከዚህ በታች ያሉትን ጥያቄዎች ትክክለኛውን መልስ የያዘውን ፊደል ምርጡ በድሮ ጊዜ በዋሻ ውስጥ ግርግዳ ላይ የሚነሱ ስዕሎች ናቸው ሀ አጋዘን ሐጎሽ ለ ፈረስ መ ሁሉም መልስ ናቸው በድሮ ጊዜ የነበሩ ቀለሞች ለዋሻ ቀለም ቅብ የሚይጠቀሙበት የነበረው የቱ ነው ሀ ቢጫ ሐ ቀይ ለ አረንጓዴ መ ጥቁር የአምስተኛ ክፍል የሥነ ጥበባት ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ የቀለም ቅብ ጥቅም ያልሆነው የትኛው ነው ። ሀ ለእምነት አገልግሎት ይውሳላል ለ ደስታን ለሰው ይሰጣል ሕጠ ታሪክና ባህልን አይገልፅም መ ውበትን ያሳያል በ ለ ስር ያሉትን ባህላዊ ውዝዋዜዎች ከ ሀ ስር ካሉት ጋር አዛምድ ሀ ለ የቦረና ውዝዋዜ ሀ ኦልቱሜ እና ገዲ ቱሜ የጉጂ ውዝዋዜ ለ ትትርሳ የወለጋ ውዝዋዜ ሐ ጌሎ እና ኩምኩሜ የኢሉአባቦራ ውዝዋዜ መ ሹምቤ የጅማ ውዝዋዜ ሰ ሆሀዮ ወይም ገርባ ሃ በተጠየቃችሁት መሰረት መልሱ የሰው ልጅ ከድሮ ጊዜ ጀምሮ ፍላጎቱን ስሜቱና ሐሳቡን ለ መ ይገልፅ ነበር በድሮ ጊዜ የቀለም ቅብ ለዋሻው ግድግዳ ላይ የሚሰሩት ንድፍ በ መ መ ላይ የሚያተኩር ነው በኦሮሚያ ውስጥ ከሚታወቁት ዋሻዎች መካከል ውስጥ ደ እና ማንሳት ይቻላል በዚህ ምዕራፍ ውስጥ ያሉትን እያንዳንዱን አፈታሪክ ወደ ትያትራዊ ድርሰት በመቀየር በተግባር አሳየዩ የአምስተኛ ክፍል የሥነ ጥበባት ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ ምዕራፍ የስነጥበብ መስኀብነት ስነጥበባትን ማሳወቅ ቢያንስ ተማሪዎች ሊጎናጸፉ የሚገባ የመማር ብቃት ከዚህ ምዕራፍ ትምህርት መጨረሻ በህበረተሰቡ ውስጥ ያሉትን የእጅ ጥበብ አየነቶችን ታውቃለህሽ የስነጥበባት ሃሳብ ተመሳሳይት እና ልዩነትን በመጠቀም ታሳያለህሽ ትገነዘባለህ የስነጥባባት ጥቅም ሃሳብ በመግለፅ ውስጥ ያለውን ልዩነት እና ተመሳሳይነትን ትገነዘባለህሽ የእጅ ጥበብ ያለውን ጥቅም ትለያለህሽ መግቢያ ባለፉት ምዕራፎች ውስጥ የባህላዊ ሙዚቃ እና ሕብረተሰቡ የሚጠቀምበትን ውዝዋዜ ዓይነቶችን ተምረሃልሻል በዚህ ምዕራፍ ውስጥ ደግሞ የስነጥበብ ሃሳብን በመጠቀም ተመሳሳይነታቸውን እና ልዩነታቸውን በስፋት መግለፅን ትማራለህሽ በተጨማሪም ስለ እጅ ጥበብ ታሪክ ትማራለህሽ የእጅ ጥበብን ታሪክ ብንመለከት ፈጅም እድሜ ያለው እና የሰው ልጅ ከጥንት ዘመን ጀምሮ ኑሮውን ለማሻሻል እና አመቺ ለማድረግ የተለያዩ የስነጥበብ ዓይነቶችን ሲሰራ ቆይቷል የእጅ ጥበብ በአካባቢችን ከሚገኙ ነገሮች ላይ የሚሰራ እና በስፋት በተለያዩ ቦታዎች በይበልጥ ሲሰራበት የኖረ መሆኑን ትማራላችሁ የአምስተኛ ክፍል የሥነ ጥበባት ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ የጥበብ ሙያ የሃሳብ ተመሳሳይነታቸውን እና ልዩነታቸው በመጠቀም ማብራራት ቢያንስ ተማሪዎች ሊጎናፀፉት የሚገባቸው የመማር ብቃት በዚህ ትምህርት ርዕስ መጨረሻ የስነጥበባት ሃሳብ በመጠቀም በመካከላቸው ያለውን ልዩነት እና ተመሳሳይነት ትገፃለህ ሽ የስነጥበባት ስነ ጥበብ እና ስነ ተግባር በመባል እንደሚከፋፈሉ ሁሉ የሚያስተላልፉት መልዕክት ተመሳሳይነት እና ልዩነት አለው የስነ ጥበብ ስሜት በሃሳብ እና በፍላጎታችን በሥዕል መግለፅ ሲሆን ስነ ተግባር ደግሞ ስሜታችንን እና ፍለጎታችንን በቲያትር መልክ በንግግር መግለፅ ነው በሌላ በኩል ስነጥበብ ከአንዱ በአንዱ ውስጥ ያሉ እና የሚያመሳስሏቸው ነገሮች አላቸው የሚያመሳስላቸው ነገር አንድ የፈለግነውን መልዕክት ስነጥበብ በመጠቀም መግለዕ ይቻላል ለምሳሌ ባህልን እና የአንድን ህብረተሰብ ኑሮን ለመግለፅ በሥዕል በቲያትር በውዝዋዜ ወይም በዘፈን ማንፀባረቅ ይቻላል የሰው ልጅ ያለው ፍላጎት ምኞት ችሎታ እና የመሳሰሉት ከሰው ሰው ልዩነት አለው ይህ ደግሞ ከሰው ልጅ ሃሳብ ልዩነት የመነጨ ነው በሰው ልጅ መካከል ያለውን ፍለጎት ምኞት ሃሳብ እና ችሎታ ልዩነት በተለያየ መንገድ ይገልፃሉ እንዲሁም ተመሳሳይ ሃሳብ ያላቸው መተጋገዝ እና አንድ መሆንን የሚገልፅ ነው የሃሳብ የአምስተኛ ክፍል የሥነ ጥበባት ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ ልዩነትን የሚገልፁበት መንገድ ውስጥ አንዱ ስነጥበባትን በመጠቀም ነው እነርሱም ተማሪዎች ይህንን ርዕስ ከተገነዘቡ በሀኋላ ስነጥበባት በመጠቀም በመካከላቸው ያለውን የሃሳብ ልዩነት እና ተመሳሳይነት እንዲገልፁ የሚያመለክታችሁ ነው ። የስነ ጥበብ እና የእጅ ጥበብ መካከል ያለውን ተመሳሳይነት በህብረተሰቡ ውስጥ ምን እንደሆነ ትገልፃለህ ሸ የአምስተኛ ክፍል የሥነ ጥበባት ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ የእጅ ጥበብ ተግባር የእጅ ጥበብ ማለት ምን ማለት ነው ። የእጅ ሙያ በሚሰራበት የአሰራር ስልት ዘዴ እና ከላዩ ላይ በሚሰራበት እቃዎች ላይ በመመስረት በተለያዩ ክፍሎች ይከፈላል ከእነርሱም ውስጥ ጥቂቶቹ ከዚህ በታች ይገኛሉ የሸክል ስራ ጥበብ የልብስ ስራ ጥበብ የቆዳ ስራ ጥበብ የብረት ስራ ጥበብ የእንጨት ስራ ጥበብ ስፌት መስፋት የገሳ ስራ ጥበብ እና የመሳሰሉት ናቸው በድሮ ጊዜ የእጅ ጥበብ እንደ ስራ ምልከታ የአይታይም ነበር ምክንያቱም የአምስተኛ ክፍል የሥነ ጥበባት ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ የሚሰረት እቃዎች አብዛኛዋቹ ለቤት ውስጥ መገልገያ ስለሚሰሩ ነበር አብዛኛውን ጊዜ በችሎታ እና በለመድከው ስልት ዘዴ በተለማመድከው ስራ ሆኖ መቆየቱ ነበር ሃ በብዛት ስለሚመረት ነው ሃ የዚያን ያህል በቂ ጥናት የተደረገበት እንደ ስሜት ሃሳብ ላ ላዴ ሏ ዒ ላ ላ ፍለጎት ምኞት ሀዘን ደስታ እና የመሳሰሉትን እነዲገልፅ ሲሰራበት አልነበረም እንደ ስነ ጥበብ ቅርፃ ቅርፅ እና ቀለም ቅብ ስራዎች ፍቀር እና ፍለጎት ያንን ነገር መስራት ላይ መሰረት ያደረገ ስራ አልነበረም የእጅ ጥበብ ጥቅም ገቢ ለማስገኘት ለራስ ስራ መፍጠር ለሌሎች ስራ መፍጠር ችሎታን እና ፈጠራን ለማሳደግ ለቤት ውስጥ መጠቀሚያ መገልገያ ለመሥራት ለቁንጅና ለውበት ይውላል የህብረተሰቡን ባህል እና ቱፊት ለማንፀባረቅ በአካባቢያችን ከሚገኙ ነገሮች ላይ ይሰሰራል የአምስተኛ ክፍል የሥነ ጥበባት ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ የምዕራፍ አራት ማጠቃለያ ርይ የሰው ልጅ በተፈጥሮ የከሚገኙ ነገሮች ወደ እራሱ ፍለጎት እየለወጠ ሲጠቀምበት በማለት ከተፈጥሮ ጋር ብዙ ትግል ሲያደርግ ቆየ የሰው ልጅ ብረትን አግኝቶ መጠቀም ከመጀመሩ በፊት የተለያዩ ድንጋዮችን በማጋጨት በማፋጨት ስልት በማውጣት እና በዱር አራዊቶች አጥንት ሲጠቀም ቆይቷል የእጅ ስራ ማለት አስፈላጊ እና ውብ ቆንጆ የሆኑ ነገሮች የስራ ድርሻ በቀላሉ በመታገዝ ሙሉ በሙሉ በሰው ልጅ ብቻ ሊሰራባቸው የሚችሉ ነገሮች ማለት ነው የእጅ ሙያ የሜሰሩ አብዛኛዎቹ ሰዎች በተፈጥሮ ካሉት ነገሮች በይበልጥ እንደ ያሉትን ይጠቀማሉ የእጅ ሙያ ስራ ሀይማኖተን ባህልን እሴት ፕላትክና ለተሀያዩ ጉዳይ ሲጠቀሙ ነበር የአምስተኛ ክፍል የሥነ ጥበባት ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ የምዕራፍ አራት መልመጃ ከዚህ በታች ጥያቄዎች ትክክል ከሆነ እውነት በማለት ትክክል ያልሆነውን ሀሰት በማለት መልስ የሰው ልጅ በተፈጥሮ የሚገኙትን ነገሮች ወደ እራሱ ፈለጎት ቀይሮ ሲጠቀምበት ነበር ድሮ ድሮ የሰው ልጅ የአልባሳት አለባበስ ቅጠላ ሰፋፊ ከሆኑት ነገሮች ላይ ሰርቶ ሲጠቀም ነበር የእጅ ሙያ በአካባቢያችን ከሚገኙ ቀሳላል ነገሮች ላይ ይሰራል በፋብረካ ተመርተው የሚወጡ ነገሮች በእጅ ሙያ ስር ይመደባሌሉ የእጅ ሙያ አስፈለጊና ውብ ውብ ከሆኑት ነገሮች ላይ አይሰራም በእጅ ሙያ የሚሜሰሩትን ነገሮች በዘመናዊ መልክ የሚሰሩ ነገሮችንም ያካትታል ዘ ከዚህ በታች ያሉትን ጥንቄዎች ትክክልኛውን ፊደል በመምረጥ መልስ የእጅ ጥበብ ለምን ይጠቅማል። ሀ ባህልን ለመግለፅ ሐ ምንነትን ለመግለፅ ለ እሴትን ለመግለፅ መ ሁሌም መልስ ናቸው የአምስተኛ ክፍል የሥነ ጥበባት ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ ምዕራፍ የስነ ጥበባት ትስስር የስነ ጥበብ ትስስር ቢያንስ ተማሪዎች ሊጎናጸፉት የሚገባ የመማር ብቃት ከዚህ ምዕራፍ መጨረሻ በኋላ በውዝዋዜ እና በትያትር በመታገዝ ስለ ትራፊክ አደጋ ስለ ህሃ በሽታ እና ስለ አደንዛዥ እፅ ያሳያሉ ማህበረሰቡን የሚወክሉ ምልክቶችን ይረዳሌሉ ው ማሀበረሰቡን የሚወክሉ በህብረተሰቡ ውስጥ ያሉትን ምልክቶች ጥቅም ታደንቃላቹ ሁ የትያትርጥበባት ማህረሰቡንበማስተማር ያለውን ጠቀሜታ ይገልጻሉ መግቢያ ከጊዜው ጋር ተያይዞ ለሰው ልጆች አስፈላጊና አስፈሪ ከሆኑ ነገሮች የትራፊክ አደጋ አደንዛዥ እፅ ተላላፊ በሽታዎች እንደ ኤች ይ ቪ ዛዝጢ የአየር ብክለት የደን መመንጠር እና የመሳሰሉት ናቸው ስለዚህ የስነ ሥዕል ስራዎችን ከጊዜው ጋር የሚያያዙትን ነገሮች ለህብረተሰቡ መረጃ ለመስጠት እና ግንዛቤ በመስጠት ሳላይ ትልቅ ድርሻ አለው አንድን ማህበረሰብ ከችግር ለማስተማር ሆነ የአምስተኛ ክፍል የሥነ ጥበባት ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ የአኗኗሩን ሁኔታ ለመቀየር በተለያየ ዘዴ ትምህርት ይሰጣል እና ትምህርት ከሚሰጥላቸው መንገዶች ውስጥ አንዱ ስነ ሥዕልን በመጠቀም ነው ይህ ርዕስም ስነ ሥዕልን በመጠቀም ህብረተሰቡን ለማስተማር የሚያበረታታ ነው ሥዕል የትራፊክን እንቅስቃሴ የሚያሳዩት ሥዕል ድርግት የትራፊክን አደጋ ወይም ተላለፊ በሽታዎችን አስመልክቶ አንድታውቅ መዝሙር ዘፈን በመውሰድ በቡድን በመሆን በውዝዋዜ አቅረቡ በማወዳደርም የበለጠውን ለትምህርት ቤታችሁ ተማሪዎች ሁሉ አቀርቡ ትያትርን በመጠቀም ከግዜው ጋር ተያያዥነት ያላቸውን ነገሮች ማስተማር ቢያንስ ተማሪዎች ሊጎናጸፉ የሚገቡ የመማር ብቃት ከዚህ ርዕስ መጨረሻ በኋላ ስነ ሥዕልን በመጠቀም በማህበረሰቡ ውስጥ ያሉትን ወቅታዊ ችግሮችን ታስተምራላችሁ የአምስተኛ ክፍል የሥነ ጥበባት ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ ተግባር በአሁኑ ጊዜ በአካባቢያችሁ ባለው ማህበራዊ ኑሮ ውስጥ ችግር ፈጣሪዎች ምን ናቸው ። አርማ ማለት በአጭር መልኩ መልዕክት የሚያስተላልፉ ማለት ነው አርማ ምልክት ወይም ወካይ ማለት ነው እንጂ ሥዕል አይደለም ይህ ምልክት ደግሞ ፊደላትም ሊሆኑ ይችላለ አርማ ከስነጥበብ ውስጥ አንዱ ሆኖ ለትራፊክ ምልክት ለኤች አይ ቪ በሽታ ምልክት እና ለመሳሰሉት በመወከል የሚገልጽ ነው የአምስተኛ ክፍል የሥነ ጥበባት ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ አንድ አርማ ሲሰራ እንዲያስተላልፍ የተፈለገውን መልዕክት በቀላል መልኩ ማንኛውም ሰው ምልክቶቹን በማየት ሊተላለፍ የተፈለገውን መልዕክት በቀላሉ እንዲረዳ ተርጎ መዘጋጀት አለበት ለምሳሌ የትራፊክ ምልክትን ብንወሰድ ተማሪዎች መንገድ በሚያቋርጡበት ቦታ ተማሪዎች ደብተር ይዘው መንገድ ሲያቋርጡ የሚያሳይ ምስል ሥዕል በማስቀመጥ ያሳያል ሥዕል ይህ አርማ የትራፊክን ምልክት ያሳያል የአምስተኛ ክፍል የሥነ ጥበባት ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ ሥዕል ይህ አርማ ምልክት ሲጋራ ማጨስ የሚያመጣውን ጉዳት ያሳያል ልምምድ በሥዕል ሁለት ላይ ያለውን አርማ በማስመር በእርሳስ ስራ አስመስለህ በእርሳስ ከሰራህ በኋላ በእያንዳንዱ ሥዕሉ ላይ ያለውን ቀለም በማየት አስመስለህ ቀባ በሥዕሉ ላይ ያሉ ምልክቶችን እና የተቀቡት ቀለም ምን እደሚሜሚወክሉሱ አንድ በአንድ በቡድናችሁ በመዋያየት ለክፍሉ ግለጹ ለ ፓስተር ውይይት የተለያዩ ምልከቶች በጹሁፍና በሥዕል ተቀናጅተው የተሰሩ እንደ ሀኪም ቤት እንደ ትምህርት ቤት እና የመሳሰሉት ምልክቶች ሥዕሎች መንገድ ዳር ተሰቅለው አይታችሁ ታውቃላችሁ። አይታችሁ የሚታውቁ የአምስተኛ ክፍል የሥነ ጥበባት ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ ከሆነ። ሀ ምልክት ነው ለ ተወካይ ሐ ሥዕል ነው መ ከ ሐ በስተቀር ሁሉም መልስ ነው የአምስተኛ ክፍል የሥነ ጥበባት ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ ከዚህ በታች ካሉት ውስጥ አርማን የሚወክለው ነው ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Advertisement
Bottom banner

Download options | Convert to Pdf | Reading List | Advertise on dirzon

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact