Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
አማካይ ውጤት።
አማካይ ውጤት ደረጃ አመልካች ትምህርት ቤቱ በስታንዳርዱ መሠረት ተፈላጊውን የቦታ ስፋት ስለማሟላቱ የአፈፃፀም ምዘና ደረጃ ተ መስፈርቶች የመረጃ ምንጮች ቁ መግለጫ የትምህርት ቤቱ ምድረግቢ ስፋት ከ ሰነዶችን በመመልከት እስከ ካሜ ነው አመልካች በትምህርት ቤቱ የይዞታ ማረጋገጫ ህጋዊ ሰነድ ስለመኖሩ ተ መስፈርቶች የአፈፃፀም ምዘና ደረጃ የመረጃ ምንጮች ቁ መግለጫ የትምህርት ቤቱን የይዞታ የመሬት ይዞታ ማረጋገጫ ማረጋገጫ ካርታ ደብተር ካርታደብተር የሚያመላክት ሰነድ ስለመኖሩ በመመልከት ተቋሙ የራሱ የሆነ ህንጻ የሌለው ሀጋዊ የሆነ የኪራይ ውል ከሆነ ህጋዊ የሆነ የኪራይ ውል የሚያሳይ መረጃ የሚያሳይ መረጃ ስለመኖሩ አመልካች የትምህርት ቤቱ ቅጥር ግቢ በስታንዳርዱ መሰረት የታጠረ ስለመሆኑ ተራ መስፈርቶች የአፈፃፀም ምዘና ደረጃ የመረጃ ምንጮች ቁ መግለጫ ትምህርት ቤቱ በስታንዳርዱ መሰረት ግቢውን በመመልከት የታጠረ ነው አመልካች የትም ቤቱ አካባቢ ልዩ ፍላጎት ያላቸውን ህፃናት አካቶ ለመንቀሳቀስ ለመጫወትና ለመማር ምቹ ስለመሆኑ የአፈፃፀም ምዘና ደረጃ ተመርጦላቸዋል መላጆችን በማወያየት ተራ መስፈርቶች የመረጃ ምንጮች ቁ መግለጫ የትምህርት ቤቱ አካባቢ ልዩ ፍላጎት ምድረ ግቢውን ያላቸውን ህፃናት አካቶ ለመንቀሳቀስ በመመልከት ለመጫወትና ለመማር ምቹ ነው ለሕፃናቱ እንዳይርቅ ከቤታቸው በአማካይ የትምህርት ቤቱን ከአንድ ኪሎ ሜትር ያልራቀ ቦታ ማህበረሰብ በማወያየት አማካይ አመላካች የትምህርት ቤቱ አካባቢ የመማር ማስተማር ሂደቱን ከሚያውኩ ሁኔታዎች የፀዳ ስለመሆኑ ተ የአፈፃፀም ምዘና መስፈርቶች ራ ደረጃ የመረጃ ምንጮች መግለጫ ቁ የማዞዐ ዓጡ ምድረ ግቢውን ለትራፊክ አደጋ የማያጋልጥ ነው በመመልከት ንገድ ደ የትቤቱን ማህበረሰብ ከመንገድ ዳር ገባ ያለ ነው በማወያየት ከመጠጥ ቤቶች የራቀ ነው የእንጨት መሰንጠቂያ ወፍጮ ቤት ሙዚቃ ቤት ወዘተ ከመሳሰሉት የራቀ ነው አማካይ ውጤት ደረጃ አመልካች ትምቤቱ በቂ ደረጃቸውን የጠበቁ ፅዱና በፆታ የተለዩ እና ለአካል ጉዳተኛ ህፃናት የሚመቹ መፀዳጃ ቤቶች ከውሃ እና ሳሙና ጋር ስለማሟላቱ የአፈፃፀም ምዘና ደረጃ ተራ መስፈርቶች የመረጃ ምንጮች ቁ መግለጫ በቂ የመፀዳጃ ቤቶች አሉ የህፃናቱን መፀዳጃ መፀዳጃ ቤቶቹ ለአካል ጉዳተኞች ህፃናት ቤቶችን አጠቃቀም ምቹ ናቸው በመመልከት በፆታ የተለየ የህፃናት መፀዳጃ ቤት ወላጆችን ስለመኖሩ በማወያየት በየጊዜው የሚፀዱ ስለመሆኑ በቂ አየርና ብርሃን የሚያስገባ ነው የጉድጓዱ ቀዳዳ ስፋት ሕፃናቱን ግምት ውስጥ አስገብቶ የተሠራና መግጠሚያ ክዳን ያለው ነው ዝንብና ትንኞችን ለመቆጣጠር የሚየስችል መከላከያ አለው የውሃና ሳሙና አገልግለት አቅርቦት ስለመኖሩ አማካይ ውጤት ደረጃ አመልካች ትምህርት ቤቱ በቂ ደረጃቸውን የጠበቁ ፅዱና በፆታ የተለዩ የርዕሰ መምህራንየመምህራን የረዳት መምህራን የሞግዚቶችና የድጋፍ ሰጪ ሰራተኞች መፀዳጃ ቤቶች ከውሃ እና ሳሙና ጋር ስለማሟላቱ ተራ መስፈርቶች የአፈፃፀም ምዘና ደረጃ ጃ ምንጮች ግለጫ መ ቁ የመረጃ ምንጮ በቂ የመፀዳጃ ቤቶች ስለመኖራቸው የትቤቱን ማሀበረሰብ የአፈፃፀም ምዘና ደረጃ ተራ መስፈርቶች የመረጃ ምንጮ መግለጫ ቁ መረጃ ምንጮች የርዕሰ መምህራን የመምህራን የረዳት በማወያየት መምህራን የሞግዚቶችና የድጋፍ ሰጪ መፀዳጃ ቤቶችን ሰራተኞች በፆታ የተለዩ መፀዳጃ ቤት በመመልከት ስለመኖሩ መፀዳጃ ቤቶች ፅዱ ስለመሆናቸው የውሃና ሳሙና አገልግሎት አቅርቦት ስለመኖሩ አማካይ ውጤት ደረጃ አመልካች ትም ቤቱ በስታንዳርዱ መሰረት በቂ ንፁህና የታከመ ለመጠጥ የሚያገለግል የውሃ አቅርቦት ስለማሟላቱ ተራ መስፈርቶች የአፈፃፀም ምዘና ደረጃ ቁ የመረጃ ምንጮች መግለጫ በስታንዳርዱ መሰረት በቂ ውሃ የትቤቱን አሰተዳደር ስለመኖሩ በመጠየቅ ለመጠጥ አገልግሎት የሚውል ንፁህ ውሃ የውሀ አቅርቦቱን ስለመኖሩ በመመልከት ውሃው በየጊዜው የሚታከም ስለመሆኑ አማካይ ውጤት ደረጃ አመልካች በትምህርት ቤቱ በማረፍያ እና በመመገቢያ ክፍሎች ውስጥ አስፈላጊ ቁሳቁሶች ስለመሟላታቸው ተራ መስፈርቶች የአፈፃፀም ምዘና ደረጃ ቁ የመረጃ ምንጮች መግለጫ በቂ እና ንፅህናቸው የተጠበቁ ፍራሾች የትቤቱን አሰተዳደር ስለመሟላታቸው በመጠየቅ ንፅህናቸው የተጠበቁ አንሶላዎች የህፃናቱን ማረፊያ ክፍል ስለመሟላታቸው በመመልከት በመመገቢያ ክፍል ውስጥ ከህፃናቱ እድሜና ቁጥር ጋር የተመጣጠኑ ወንበሮች የህፃናቱን መመገቢያ ስለመሟላታቸው ክፍል በመመልከት በመመገቢያ ክፍል ውስጥ ከህፃናቱ እድሜና ቁጥር ጋር የተመጣጠኑ ጠረቤዛዎች ስለመሟላታቸው አማካይ ውጤት ደረጃ ስታንዳርድ ትምህርት ቤቱ የተደራጀ የትምህርት ልማት ሰራዊት ፈጥሯል አመልካች በትምህርት ቤቱ ዓላማዎችና ተልዕኮዎችን ለመተግበር የሚያስችል አደረጃጀትና የአሰራር ስርዓት ስለመዘርጋቱ አደረጃጀትን በተመለከተ ተራ መስፈርቶች የአፈፃፀም ምዘና ደረጃ የመረጃ ምንጮች ቁ መግለጫ መምህራን ረዳት መምህራን እና ከመምህራንና ከርዕሰ መምህሩሯ ርመምህራን በልማት ቡድን እና በለ ጋር በመወያየት አደረጃጀት ስለመደራጀታቸው ከድጋፍ ሰጪ ሰራተኞች ጋር የአስተዳደር ሰራተኞች በልማት ቡድን በመወያየት እና በለ አደረጃጀት መረጃዎችን በመፈተሸ ስለመደራጀታቸው አማካይ ውጤት ደረጃ የአደረጃጀቶች አሰራርን የሚያሳዩ ሰነዶችን በተመለከተ የመረጃ ምንጮች ቁ መግለጫ የልዩ ልዩ አደረጃጀቶችና አሰራር ማኑዋሎች ስለመኖራቸው እቅዶችን ሪፖርቶችን እና ቃለ ስለመዘጋጀታቸው ጉባኤዎችን በመመልከት አደረጃጀቶች የራሳቸው ዕቅድና የአፈጻጸም ሪፖርት የሚያሳዩ ሰነዶች ስለመኖሩ የጋራ ኮሚቴ የልማት ቡድን የለ እና የተለያዩ ክበባት አማካይ ውጤት ደረጃ የአሰራር ስርአትን በተመለከተ ተራ መሰፈርቶች የአፈፃፀም ምዘና ደረጃ የመረጃ ምንጮች ቁ መግለጫ ቋሚ የግንኙነት የጊዜ ሰሌዳ ስለመኖሩ እቅዶችን ሪፖርቶችን እና ቃለ ጉባኤዎችን በመመልከት አመልካች በትምህርት ቤቱ የተቀመጡ ዓላማዎች ግቦችንና ተልዕኮዎችን የተገነዘበና ለመፈፀም ዝግጁ የሆነ የትምህርት ልማት ሰራዊት ስለመገንባቱ ተራ መስፈርቶች የአፈፃፀም ምዘና ደረጃ ቫ ች ግለጫ መ ቁ የመረጃ ምንጮ የግንዛቤ መፍጠሪያ መድረክ ስለመፈጠሩ የትምህርት ቤቱን ማህበረሰብ በማወያየት በተፈጠረ መድረክ የጋራ ግንዛቤ ስለመያዙ እቅዶችን ሪፖርቶችን እና ቃለ ጉባኤዎችን በመመልከት መስፈርቶች የአፈፃፀም ምዘና ደረጃ የመረጃ ምንጮች መግለጫ አማካይ ውጤት ደረጃ አመልካች በትምህርት ቤቱ ውጤታማ ስራዎችን ለመስራት የሚያስችል ሙያዊ ክህሎትና የአመራር ብቃት ስለመፈጠሩ ቁ የመረጃ ምንጮች መግለጫ የስራ ድርሻ ስለመለየቱ የሥራ ድርሻን በባለቤትነት ለሚፈጽሙ አካላት ስለመሰጠቱ ርመምሀራንንአስተባባሪዎችን በማወያየት አማካይ ውጤት ደረጃ ስታንዳርድ ትም ቤቱ በስታንዳርዱ መሰረት የመጫወቻ የአካል ማጐልመሻ መሣሪያዎችና ምቹ የመሬት ወለል አሉት አመልካች የትምህርት ቤቱ ቅጥር ግቢ ልዩ ልዩ የመጫወቻና የአካል ማጐልመሻ መሣሪያዎች ያሉት ሆኖ የመሬቱ ወለል ለሕፃናቱ ልዩ ልዩ የአካል እንቅስቃሴ የሚመችና የተስተካከለ ስለመሆኑ ጥራቱን የጠበቀ እና ምቹ የመጫወቻና የአካል ማጐልመሻ መሣሪያዎች ሰለመሟላታቸው ተ ብዛት የአፈፃፀም ምዘና ደረጃ የመጫወቻ ቁሳቁሶች የመረጃ ምንጮች ቁ መግለጫ ኳሶች ኳስ የመጫወቻና የአካል ለ ማጐልመሻ መሣሪያዎችን ሕፃናት በመመልከት የህፃናቱን እድሜና የአካል ብቃትን ያገናዘቡ አነስ ያሉ ጐማዎች ዥዋዥዌ ብዛት የአፈፃፀም ምዘና ደረጃ ቁ መግለጫ ሚዛን ሸርተቴ ሜሪጎራውንድሽክርክሪት መሰላል የመሹለኪያ ቱቦዎች የአሸዋ ሣጥን የተስተካከለ የመሬት ወለል ስለመኖሩ የመረጃ ምንጮች ቁ መግለጫ የመሬቱ ወለል ለሕፃናቱ ልዩ ልዩ የአካል እንቅስቃሴ የሚመችና የተስተካከለ ስለመሆኑ ግቢውን በመመልከት አመልካች ትምህርት ቤቱ ህፃናት ድብብቆሽ የሚጫወቱበት ቦታ የአበባና የአትክልት ቦታዎች ያሉት ስለመሆኑ በ ተ መስፈርቶች የአፈፃፀም ምዘና ደረጃ የመረጃ ምንጮች መግለጫ ትም ቤቱ ሀፃናት ድብብቆሽ የሚጫወቱበት ቦታ አለው ግቢውን በመመልከት ተ መስፈርቶች የአፈፃፀም ምዘና ደረጃ ትም ቤቱ የአበባና የአትክልት ቦታዎች አለው የመረጃ ምንጮች መግለጫ አማካይ ውጤት ደረጃ አመልካች ትምህርት ቤቱ ጥላና ለመዝናኛ የሚያገለግሉ ዛፎች ያሉት ስለመሆኑ መስፈርቶች የአፈፃፀም ምዘና ደረጃ ተራቁ የመረጃ ምንጮች መግለጫ ትምህርት ቤቱ ጥላና ለመዝናኛ ግቢውን የሚያገለግሉ ዛፎች አሉት በመመልከት ስታንዳርድ ትምህርት ቤቱ የጋራ ራዕይ ተልዕኮ እና እሴቶች አሉት አመልካች የትም ቤቱ አመራር ባለድርሻ አካላትን በማሳተፍ አመታዊ እቅድ ራዕይ ተልዕኮና እሴቶች አዘጋጅቷል ተራ መስፈርቶች የአፈፃፀም ምዘና ደረጃ ቁ የመረጃ ምንጮች መግለጫ ቅድመ መደበኛ ትምህርት ቤቱን የሚገልፅ ከርእሰ መምህሩሯ ራዕይ ተልዕኮና እሴቶች ያለው ስለመሆኑ ከመምህራንና ድጋፍ ሰጭ ሰራተኘኞች ጋር በመወያየት የትምህርት ቤቱ ራዕይ ተልዕኮና እሴቶች የትምህርት ቤቱን ማህበረሰቡን በማሳተፍ ያዘጋጀ ስለመሆኑ ራዕይ ተልዕኮ እና እሴቶችን የሚያሳዩ ትምህርት ቤቱ ራዕይ ተልዕኮና እሴቶች ጽሁፎችን ግልፅ በሚታይ ቦታ የተለጠፈ ስለመሆኑ በመመልከት ተራ መስፈርቶች የአፈፃፀም ምዘና ደረጃ የመረጃ ምንጮች ቁ መግለጫ በትምህርት ቤቱ የተዘጋጀ አመታዊ እቅድ ስለመኖሩ አማካይ ውጤት ደረጃ የሂደት ስታንዳርዶች ስታንዳርድ የትምህርት ቤቱ ሕጻናት ተገቢውን እንክብካቤ አግኝተዋል አመልካች የሕጻናት የግልና የአካባቢ ንፅህና ስለመጠበቁ የአፈፃፀም ምዘና ደረጃ ተራ መስፈርቶች የመረጃ ምንጮች ቁ መግለጫ የሕጻናት የግል ንጽህና ስለመጠበቁ ህፃናት በመመልከት ምድረ ግቢውን የትምህርት ቤቱ አካባቢ በየጊዜው በመመልከት ስለመፀዳቱ ከትምህርት ቤቱ ማህበረሰብ ጋር በመወያየት አማካይ ውጤት ደረጃ አመልካች ሕጻናት ተገቢውን የዕረፍትና የመዝናናት እንክብካቤ በማግኘታቸው ምቾታቸው ስለመጠበቁ የመረጃ ምንጮች ቁ መግለጫ ህፃናት ተገቢውን እንክብካቤ የህፃናት የማሸለቢያ ክፍልን ስለማግኘታቸው በመመልከት ሀፃናት ተገቢውን እረፍት ስለማግኘታቸው ህፃናትን በመመልከት በክፍል ውስጥ እና ከክፍል ተማሪዎች እንዲዝናኑ ስለመደረጉ ውጭ በመመልከት አማካይ ውጤት ደረጃ አመልካች ሕጻናት ከተላላፊ በሸታና ከድንገተኛ አደጋ የሚጠበቁበት ስርአት ተዘርግቶ ተግባራዊ ስለመደረጉ የአፈፃፀም ምዘና ደረጃ ተራ መስፈርቶች የመረጃ ምንጮች ቁ መግለጫ ህፃናት በተላላፊ በሽታ እንዳይያዙ የተዘረጋ ስልት የህፃናት የማሸለቢያ ክፍልን ስለመኖሩ በመመልከት ህጻናት ድንገተኛ አደጋ እንዳይደርስባቸው የተዘረጋ ምድረ ግቢውን በመመልከት ስልት ስለመኖሩ የመጀመሪያ እርዳታ መስጫ ክፍልን በመመልከት የህጻናት ምግብ ማብሰያና መመገቢያ ክፍሎችን በመመልከት « ሰነዶችን በመመልከት አመልካች ትምህርት ቤቱ የሕጻናትን አካላዊ እድገት ለማዳበር እድሜያቸውን መሰረት ያደረገ አካላዊ እንቅስቃሴ ተግባራዊ ስለማድረጉ በ ተራ መስፈርት የአፈፃፀም ምዘና ደረጃ ቁ የመረጃ ምንጮች መግለጫ ሀፃናት ከዕድሜያቸው ጋር የተመጣጠኑ አካላዊ « በክፍል ውስጥ እና እንቅስቃሴና ጫወታ ስለማድረጋቸው ከክፍል ውጭ በመመልከት የህፃናትን እንቅስቃሴ መመልከት አመልካች ትምህርት ቤቱ የአመጋገብ መርሃ ግብር አዘጋጅቶ ተግባራዊ ስለማድረተጉ ተ መስፈርት የአፈፃፀም ምዘና ደረጃ የመረጃ ምንጮች መረጃ ምንጮች ቁ መግለጫ በትምህርት ቤቱ ተገቢ የሆነ የአመጋገብ መርሃ መምህራንንረዳት መምህራና ግብር ስለመኖሩ ሞግዚቶችን በማወያየት ሳምንታዊ የትምርት እና የአመጋገብ መርሃ ግብርን በመመልከት ስታንዳርድ የትምህርት ቤቱ ህፃናት ተገቢውን ጥበቃ አግኝተዋል በትምህርት ቤቱ የሕጻናትን አካላዊ አእምሯዊ ስሜታዊ እና ስለመመቻቸታቸሁው አመልካች ማህበራዊ ደህንነታቸውን ለመጠበቅ ሁኔታዎክ የአፈፃፀም ምዘና ተ መስፈርቶች ቁ ደረጃ የመረጃ ምንጮች መግለጫ ህፃናት አካላዊ ደህንነታቸውን ለመጠበቅ ሁኔታዎች « ከትምህርት ቤቱ ስለመመቻቸታቸው ማህበረሰብ ከወመህ ህፃናት አዕምሯዊ ደህንነታቸውን ለመጠበቅ ሁኔታዎች እና ከወላጆች ጋር ስለመመቻቸታቸው በመወያየት ህፃናት ስሜታዊ ደህንነታቸውን ለመጠበቅ ሁኔታዎች የህፃናትን ባህርይ ስለመመቻቸታቸው መከታተያ ሰነዶችን ህፃናት ማህበራዊ ደህንነታቸውን ለመጠበቅ ሁኔታዎች በመመልከት ስለመመቻቸታቸው አማካይ ውጤት ደረጃ አመልካች በትምህርት ቤቱ ሕጻናት በክፍል ውስጥ እና ከክፍል ውጭ ተገቢውን ክትትልና ድጋፍ ስለማግኘታቸው ውጭ ተገቢውን ክትትልና ድጋፍ ስለማግኘታቸው ከወመህ እና ከወላጆች ጋር በመወያየት የመከታተያ ሰነዶችን በመመልከት የህፃናትን እንቅስቃሴ በመመልከት የአፈፃፀም ምዘና መስፈርት ራ ደረጃ የመረጃ ምንጮች መግለጫ ሀፃናት በክፍል ውስጥ እና ከክፍል ከትምህርት ቤቱ ማህበረሰብ አመልካች የትምህርት ቤቱ ሕጻናት ራሳቸውን ከተለያዩ አደጋዎች የሚከላከሉበትን ክህሎት እና የአሰራር ስልት ስለመዘርጋቱ ተራ መስፈርት የአፈፃፀም ምዘና ደረጃ የመረጃ ሥንሥች መረ ምንጮች ቁ መግለጫ ትምህርት ቤቱ ህፃናት ራሳቸውን ከተለያየ ከትምህርት ቤቱ አደጋ ለመከላከል የሚያስችል ክህሎት ማህበረሰብ ጋር እንዲያገኙ የአሰራር ስልት ስለመቀየሱ በመወያየት እና ተግባራዊ ስለማድረጉ ከወመህ እና ከወላጆች ህፃናት ራሳቸውን ከአደጋ ለመከላከል ጋር በመወያየት የሚያስችል ክህሎት ስለማግኘታቸው ሰነዶችን በመመልከት የህፃናትን እንቅስቃሴ መመልከት አመልካች ትቤቱ በሕጻናት ላይ ሊደርሱ የሚችሉ ችግሮችን ለመከላከል ከተለያዩ አካላት ጋር በትብብር የሚሰራበት ስርአትን ዘርግቶ ተግባራዊ ስለማድረጉ ተ መስፈርቶች የአፈፃፀም ምዘና ደረጃ የመረጃ ምንጮች መ ቁ መግለጫ ከፖሊስ ጽቤት ጋር በትብብር ስለመስራቱ ከትምህርት ቤቱ ከፍትህ አካላት ጋር በትብብር ስለመስራቱ ማህበረሰብ ጋር በመወያየት ከሴቶችሀፃናትና ወጣቶች ጉዳይ ጽቤት ከወመህ ጋር ጋር በትብብር ስለመሰራቱ በመወያየት ከወረዳው ጤና ጣቢያ ጋር በትብብር ሰነዶችን በመመልከት ስለመሰራቱ አማካይ ውጤት ደረጃ ስታንዳርድ መምህራን የሕጻናቱን የእድገት ፍላጎትፍጥነትና ልዩነት ያገናዘበ የእንክብካቤና የትምህርት እቅድ በማቀድ ተግባራዊ አድርገዋል አመልካች የመምህራን የትምህርት እቅድ የሚያስተምሩትን ትምህርትና የሚያደርጉትን እንክብካቤ በተመለከተ ተገቢውን ዓላማ ይዘት የማስተማር ስነ ዘዴ ወዘተ በአግባቡ ስለማካተቱ የአፈፃፀም ምዘና ደረጃ ተራ መስፈርቶች የመረጃ ምንጮች መረ ምንጮች ቁ መግለጫ መምህራን የትምህርት እቅድ የመምህራን የትምህርት ስለማዘጋጀታቸው እለታዊ ሳምንታዊ እቅድን በመመልከት ወርሃዊና አመታዊ የክፍል ውስጥ እና ከክፍል ውጭ ምልከታ በማድረግ መምህራንን እና ርመምህራንን በማወያየት የመምህራን እለታዊ የትምህርት እቅድ አላማ ይዘት የማስተማር ስነ ዘዴ የመገምገሚያ ስልቱ እና መርጃ መሳሪያ ስለማካተቱ አማካይ ውጤት አመልካች መምህራን የመጫወቻ እና የመማሪያ ማስተማሪያ መርጃ መሳሪያዎችን በማዘጋጀትና ያሉትንም በመጠቀም ስራ ላይ ስለማዋላቸው ተራ መስፈርቶች የአፈፃፀም ምዘና ደረጃ ቁ የመረጃ ምንጮች መግለጫ መምህራን ህፃናት የሚጫወቱባቸው የመምህራን የትምህርት መጫወቻዎችን እና የትምህርት መርጃ መሳሪያዎችን ስለማዘጋጀታቸው መሳሪያዎች አስደግፈው ስለመስጠታቸው ትምቤቱ መምህራን ከሚያዘጋጁት » የክፍል ውስጥ ከክፍል የትምህርት መርጃ መሳሪያዎች በተጨማሪ ውጭ ምልከታ በማድረግ በግዢ ስለሟሟላቱ « የክፍል ውስጥ ማእዘናትን መምህራን ትምህርቱን ለህጻናት በመርጃ ኮርነሮች በመመልከት እቅድን በመመልከት የትምህርት ማበልፀጊያ ማአከሉን በመመልከት አመልካች መምህራን የሚያስተምሩትን ትምህርት በዘመናዊ ቴክኖሎጂ በመጠቀም ስለመስጠታቸው ቴሌቪዥን ኮምፒውተር ሬዲዮ ቴፕሪከርደር ወዘተ የአፈፃፀም ምዘና ደረጃ በዘመናዊ ቴክኖሎጂ ሬዲዮ ቴፕ ሪከርደር ቴሌቪዥን ኮምፕዩተርወዘተ አስደግፈው ስለመስጠታቸው መስፈርቶች ገራ ገ የመረጃ ምንጮች መግለጫ በትምህርት ቤቱ ለደረጃው የሚመጥን የኢኮቴ ቁሳቁስ በመመልከት የኢኮቴ አገልግሎት ስለመኖሩ የመምህራን የትምህርት እቅድን መምህራን የሚያስተምሩትን ትምህርት በመመልከት የትምህርት ማበልፀጊያ ማእከሉን በመመልከት የክፍል ውስጥ እና የክፍል ውጭ ምልከታ በማድረግ ላ መምህራንን እና ርመምህራንን በማወያየት አማካይ ውጤት አመልካች በትምህርት ቤቱ ሕጻናት በራሳቸው ነገሮችን ለመፈተሽ እና ስለመመቻቸታቸው እንዲለማመዱ ሁኔታዎች ለመመራመር ቁሳቁሶችን እንዲገጣጥሙ እና ስዕሎችን የአፈፃፀም ምዘና ደረጃ ነገሮችን እንዲፈትሹ ሁኔታዎች ስለመመቻቸታው መስፈርቶች ገራ የመረጃ ምንጮች ሽ መግለጫ ህፃናት ቁሳቁሶችን እንዲገጣጥሙ እና የክፍል ውስጥ እና ስዕሎችን እንዲለማመዱ ሁኔታዎች ከክፍል ውጭ ምልከታ ስለመመቻቸታቸው በማድረግ ህፃናት በራሳቸው እንዲመራመሩና የመምህራን የትምህርት እቅድን በመመልከት የትምህርት ማበልፀጊያ ማእከሉን በመመልከት አማካይ ውጤት አመልካች መራን የትምህርት ይዘቱን ለህፃናት በሚመጥን ቋንቋ አቀራረብ እና በታቀደ ጨዋታ መልክ ስለማቅረባቸው ተራ መስፈርቶች የአፈፃፀም ምዘና ደረጃ ቁ የመረጃ ምንጮች መግለጫ መምህራን የትምህርቱን ይዘት ለህፃናት « ርመምህራንን በሚመጥን ቋንቋና አቀራረብ በማወያየት ስለማቅረባቸው የክፍል ውስጥ እና መምህራን የትምህርቱን ይዘት ለህፃናት ከክፍል ውጭ በጫወታበመዝሙርበተረት በምስል እና ምልከታ በማካሄድ በድምፅ ስለማቅረባቸው የመምህራን የትምህርት ዕቅድ በመመልከት አማካይ ውጤት ስታንዳርድ መምህራን ሕጸናትን የመንከባከብ ሁኔታ እና የትምህርቱን ይዘት ጠንቅቀው ያውቃሉ አመልካች መራን በህፃናት አያያዝ እንክብካቤ እና በሚያስተምሩት ትት ይዘት በቂ እውቀትና ክህሎት ያላቸው ስለመሆኑ ተራ መስፈርት የአፈፃፀም ምዘና ደረጃ የመረጃ ምንጮች ቁ መግለጫ መምህራን ስለ ህፃናት አያያዝ በቂ « ርመምህራንን በማወያየት እውቀትና ክህሎት ያላቸው ስለመሆኑ የክፍል ውስጥ እና ከክፍል መምህራን ስለሚያስተምሩት ትምህርት ውጭ ምልከታ በማካሄድ ይዘት በቂ እውቀትና ክህሎት ያላቸው የመምህራን የትምህርት ስለመሆኑ ዕቅድ በመመልከት የመምህራንን የትምህርት እና የስራ ግለ ህይወት መረጃ መመልከት አማካይ ውጤት ስታንዳርድ የትቤቱ አመራር መምህራንና ረዳት መምህራን ለሁሉም ሀፃናት ተስማሚና ህፃን ተኮር የማስተማር አና የእንክብካቤ ስነዘዴዎችን በመጠቀማቸው ሁሉም ህፃናት ንቁ ተሳትፎ አድርገዋል አመልካች መምህራንና ረዳት መምህራን ህፃናት ተመራማሪ ችግር ፈቺ እና ራሳቸውን የሚመሩ እንዲሆኑ ልዩ ልዩ አሳታፊ ዘዴዎችን ስለመጠቀማቸሁው ተራ መስፈርት የአፈፃፀም ምዘና ደረጃ የመረጃ ምንጮች መግለጫ መምህራን አሳታፊና ህፃናት ተኮር የማስተማር ስነዘዴዎችን ለይተው በክፍል ውስጥ ስለመጠቀማቸው ርመምህራንን በማወያየት የክፍል ውስጥ እና ከክፍል ውጭ ምልከታ በማካሄድ የመምህራንን የትምህርት ዕቅድ በመመልከት አመልካች የትምህርት ቤቱ አመራር ህፃን ተኮር የመማር ማስተማር ስነ ዘዴና ስለመፍጠሩ እንከብካቤ በትቤቱ እንዲተገበር ምቹ ሁኔታዎችን ተ መስፈርት ቁ የአፈፃፀም ምዘና ደረጃ የመረጃ ምንጮች መግለጫ ሁኔታዎችን ስለማመቻቸታቸው ህፃን ተኮር የማስተማር ስነ ዘዴ በክፍል ውስጥ እና ከክፍል ውጭ መምህራን እንዲተገብሩ ምቹ የማስተማር ስነ ዘዴ በትቤቱ እንዲተገበር ክትትልና ድጋፍ ስለማድረጉ የትምህርት ቤቱ አመራር ዘመናዊና ህፃን ተኮር ርመምህራንን በማወያየት የክፍል ውስጥ እና ከክፍል ውጭ ምልከታ በማካሄድ የመምህራን የትምህርት ፅቅድ በመመልከት የህፃናት ማህደረ ተግባርን በመመልከት የምልከታ ሰነድ ቃለጉባኤ አማካይ ውጤት አመልካች መምህራንና ረዳት መምህራን ህፃናትን እንደ አስፈላጊነቱ በጥንድ በቡድን እና በግል እንዲጫወቱና እንዲማሩ ስለማድረጋቸው መስፈርት የአፈፃፀም ምዘና ደረጃ የመረጃ ምንሥጮሸ ሽ መረጃ ምንጮች ቁ መግለጫ ህፃናት በግላቸው እንዲጫወቱና እንዲማሩ ስለመደረጉ ርመምህራንን በማወያየት ህፃናት በጥንድ እንዲጫወቱና እንዲማሩ ስለመደረጉ የክፍል ውስጥ እና ከክፍል ህፃናት በቡድን እንዲጫወቱና እንዲማሩ ስለመደረጉ ውጭ ምልከታ በማካሄድ « የተለያዩ መረጃዎችን በመመልከት አማካይ ውጤት ደረጃ አመልካች መምህራንና ረዳት መምህራን ልዩ ፍላጎት ላላቸው ህፃናት ልዩ ድጋፍ ስለመስጠታቸው ተራ መስፈርቶች የአፈፃፀም ምዘና ደረጃ የመረጃ ምንጮች ግለጫ መ መ ቁ ምንጮ መምህራን ልዩ ፍላጎት ያላቸውን ህፃናትን ርመምህራንን በማወያየት በተመለከተ መረጃ ስለመያዛቸው » የክፍል ውስጥ እና ከክፍል መምህራን ልዩ ፍላጎት ያላቸውን ህፃናት ውጭ ምልከታ በማካሄድ በመለየት ልዩ ድጋፍ ስለማድረጋቸው የተለያዩ መረጃዎችን አማካይ ውጤት በመመልከት አመልካች መምህራን እና ረዳት መምህራን የእያንዳንዱንደዴን ህፃን የመማር ፍላጎትና ፍጥነት ያገናዘበ የማስተማር ስነ ዘዴን እና የህፃናት አያያዝን በክፍል ውስጥ እና ከክፍል ውጪ ተግባራዊ ስለማድረጋቸው ተሪ መስፈርት የአፈፃፀም ምዘና ደረጃ የመረጃ ምንጮች ቁ መግለጫ መምህራን ህፃናትን እንደፍላጎታቸው ርመምህራንን በማወያየት በክፍል ውስጥ እና ከክፍል ውጭ የክፍል ውስጥ እና ከክፍል እንዲማሩ የተለያዩ የማስተማር ስነዘዴና ውጭ ምልከታ በማካሄድ የህፃናት አያያዝ ተግባራዊ ስለማድረጋቸው አመልካች መምህራንና ረዳት መምህራን ከህፃናት እንክብካቤ አያያዝና ትምህርት ጋር የተያያዙ ችግሮችን ለመፍታት ተግባራዊ ጥናትና ምርምር ስለማካሄዳቸው ተ መስፈርት የአፈፃፀም ምዘና ደረጃ የመረጃ ምንጮች መረጃ ምንጮ ቁ መግለጫ መምህራንና ረዳት መምህራን ከህጻናት አያያዝና ርመምህራንን በማወያየት እንክብካቤ እንዲሁም ከመማር ጋር የተስተዋሉ የተለያዩ መረጃዎችን ችግሮችን ለመፍታት ተግባራዊ ጥናትና ምርምር በመመልከት ስለማድረጋቸው የተሰሩ ተግባራዊ የጥናት ጽሁፎችን በመመልከት አማካይ ውጤት ስታንዳርድ በትምህርት ቤቱ ማሀበረሰብና በህፃናት መካከል በመፈቃቀር በመከባበርና በመተሳሰብ ላይ የተመሰረተ ግንኙነት ተፈጥሯል አመልካቾች የትምህርት ቤቱ አመራር መምህራን ረዳት መምህራን ሞግዚቶች እና ድጋፍ ሰጪ ሰራተኞች ለህፃናት ተገቢውን ፍቅር ክብርና እንክብካቤ በመስጠታቸው ህፃናቱ ደህንነት ተሰምቷቸዋል የመማር ፍላጎታቸውም ስለመጨመሩ ተ መስፈርት የአፈፃፀም ምዘና ደረጃ ቱ የመረጃ ምንጮች ቁ መግለጫ የትምህርት ቤቱ አመራር ለህፃናት ተገቢውን » የትምህርት ቤቱ ማህበረሰብን ፍቅርክብርና እንክብካቤ ስለማድረጋቸው እናወመህን በማወያየት የትምህርት ቤቱ መምህራን ለህፃናት ተገቢውን የክፍል ውስጥ እና የክፍለ ፍቅርክብርና እንክብካቤ ስለማድረጋቸው ውጭ ምልከ ታ በማካሄድ የትምህርት ቤቱ ረዳት መምህራን ለህፃናት ተገቢውን ፍቅርክብርና እንክብካቤ ስለማድረጋቸው የትምህርት ቤቱ ሞግዚቶች ለህፃናት ተገቢውን ፍቅርክብርና እንክብካቤ ስለማድረጋቸው የትምህርት ቤቱ ድጋፍ ሰጭ ሰራተኞች ለህፃናቱ ተገቢውን ፍቅርክብርና እንክብካቤ ስለማድረጋቸው አማካይ ውጤት ደረጃ ስታንዳርድ ትምህርት ቤቱ ልዩ ፍላጎት ያላቸው ህፃናትን የተመለከቱ መረጃዎችን ይይዛልድጋፍም ይሰጣል አመልካች ትምህርት ቤቱ ልዩ ፍላጎት ያላቸው ህፃናት ተማሪዎችን የተመለከቱ መረጃዎች መዝግቦ ስለመያዙ የአፈፃፀም ምዘና ደረጃ ተ መስፈርት ካ የመረጃ ምንጮች ቁ መግለጫ ትምህርት ቤቱ ልዩ ፍላጎት ያላቸው ህፃናትን ላ ከርዕሰ መምህሩሯ እና የተመለከቱ መረጃዎችን መዝግቦ ስለመያዙ ከመምህራን ጋር በመወያየት መረጃዎችን በመመልከት አመልካቸ ትምህርት ቤቱ ልዩ ፍላጎት ያላቸው ህፃናትን የትምህርት አቀባበል ለማሻሻል እና ለማሳደግ እንደየፍላጎታቸውና እንደየችሎታቸው ልዩ ድጋፍ ስለማድረጉ መስፈርቶች የአፈፃፀም ምዘና ደረጃ የመረጃ ምንጮሸ መረ ምንጮች ቁ መግለጫ ትምህርት ቤቱ ልዩ ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው ከርዕሰ መምህሩሯ እና ህፃናት ልዩ ድጋፍ ስለማድረጉ ከመምህራን ጋር በመወያየት የአካቶ ትምህርትን በትምህርት ቤቱ ስለመተግበሩ መረጃዎችን ትምቤቱ ልዩ ፍላጎት ላላቸው ህፃናት ድጋፍ በመመልከት ስለማድረጉ ስታንዳርድ የትምህርት ቤቱ አመራርመምህራን ረዳት መምህራን እና ሞግዚቶች እና ድጋፍ ሰጪ ሰራተኞች በልማት ሠራዊት በመደራጀት በቡድን ስሜት እየሰሩ ነው አመልካች የትም ቤቱ አመራርመምህራን ረዳት መምህራን ሞግዚቶች እና ድጋፍ ሰጪ ሰራተኞች በልዩ ልዩ አደረጃጀቶች ተደራጅተው የትምህርት ልማት ሰራዊት በመገንባት ስራቸውን ውጤታማ በሆነ መልክ ስለመወጣታቸው ተ መስፈርት የአፈፃፀም ምዘና ደረጃ ህረ ቁ የመረጃ ምንጮች ከ መግለጫ ርመምህራንመምህራንረዳት መምህራን እና ድጋፍ ሰጭ ከርዕሰ መምህሩሯ ሰራተኞች በልማት ቡድንና በለ ተደራጅተው እየሰሩ ከመምህራንና ድጋፍ ሰጪ ስለመሆኑ እና መገነባባት ስለመጀመራቸው ሠራተኞች ጋር መወያየት « ሰነዶችን በመመልከት አማካይ ደረጃ አመልካች መምህራን ረዳት መምህራን ሞግዚቶች እና ድጋፍ ሰጭ ሰራተኞች በትምህርት ቤቱ ውሳኔ አሰጣጥ ላይ እንዲሳተፉ ስለማድረጋቸው ተ መስፈርት የአፈፃፀም ምዘና ደረጃ የመረጃ ምንጮሻ መረጃ ምንጮች ቁ መግለጫ መምህራንና ረዳት መምህራን በትምህርት ቤቱ ውሳኔ ከርዕሰ መምህሩሯ ከመምህራንና ድጋፍ እንዳ ማድረጋቸው መና አሰጣጥ ላይ እንዲሳተፉ ስለማድረጋቸወ ሰጪ ሠራተኞች ጋር ። በማየት የመምህራንና የረዳት መምህራን መሜሜ ሰ የግምገማ ግብረ መልስ በየደረጃው መረጃዎችን በማየት ለሚመለከታቸው ስለመሳኩ ስታንዳርድ ህፃናት በአካልበአእምሮ በስሜትና በማህበራዊ እድገታቸው የሚያሳዩት መሻሻል በተከታታይ ምዘና ተረጋግጧልሆ አመልካች መምህራንና ረዳት መምህራን የህፃናቱን ሁለንተናዊ እድገት ዕለት በዕለት በመከታተል የእያንዳንዱንዷን ህፃን መረጃ በማህደረ ተግባርፖርትፎልዮ ስለመያዛቸው ተ መስፈርቶች የአፈፃፀም ምዘና ደረጃ ቁ የመረጃ ምንጮች መግለጫ የህፃናት ማህደረ ተግባር ስለመኖሩ የህፃናት ማህደረ ተግባርን መምህራንና ረዳት መምህራን የእያንዳንዱንዷን ህፃን ፖርትፎሊዮ በመመልከት መረጃ በማህደረ ተግባርፖርትፎልዮ ስለመያዛቸው አማካይ ውጤት ደረጃ አመልካች በትምህርት ቤቱ የሚከናወነው ተከታታይ ምዘና ስርአተ ትምህርቱን መሰረት ያደረገ ስለመሆኑ ተ መስፈርት የአፈፃፀም ምዘና ደረጃ ቁ የመረጃ ምንጮች መግለጫ በትምህርት ቤቱ የሚከናወነው ተከታታይ ምዘና ስርአተ መምህራን ጋር በመወያየት ትምህርቱን መሰረት ያደረገ ስለመሆኑ የክፍል ውስጥ ምልከታ ትምህርት ቤቱ ስርአተ ትምህርቱን ያገናዘበ የተከታታይ የህፃናት ማህደረ ተግባርን ምዘና አተገባበርና አያያዝ ላይ ለመራንና ለረዳት ፖርትፎሊዮ በመመልከት መምህራን ግንዛቤ ስለመፍጠሩ የመምህራን ተከታታይ ምዘና ፎርማትን በመመልከት ግንዛቤ የተፈጠረባቸው ጽሁፎችን በመመልከት አመልካች በትምህርት ቤቱ የሚከናወነው ተከታታይ ምዘና ህፃናቱ ዕለት በዕለት በሚያከናውኑት እንቅስቃሴና በሚያሳዩት ባህርይ ላይ የተመሰረተ ስለመሆኑ ተ መስፈርቶች የአፈፃፀም ምዘና ደረጃ ቀሠረጃ ምንሥች መረ ምንጮሥጮች ቁ መግለጫ መምህራንና ረዳት መምህራን የህፃናቱን የዕለት ተዕለት መምህራን ጋር በመወያየት እንቅስቃሴ በመመልከት መረጃ ይዘዋል መረጃው በአያንዳንዱዷ ህፃን ማህደረ ተግባር ውስጥ የህፃናት ማህደረ ተግባርን ተቀምጧል ፖርትፎሊዮ በመመልከት አማካይ ውጤት አመልካች በትምህርት ቤቱ የሚከናወነው ተከታታይ ምዘና እያንዳንዱንዷን ህፃን ከሌላውዋ ለማወዳደር ሳይሆን የእያንዳንዱንዷን ህፃን የዕድገት ፍላጎትና መሻሻል ላይ ያተኮረ ስለመሆኑ ቁ የመረጃ ምንጮች መግለጫ የእያንዳንዱንዷ ህፃን የዕለት ተዕለት እንቅስቃሴ ከሀፃናትና መምህራን ጋር የሚያሳይ መረጃ በማሀደረ ተግባር ተቀምጧል በመወያየት በተከታታይ ምዘናው ውጤት መሰረት ለእያንዳነዱዷ የህፃናትን ማህደረ ህፃን ድጋፍ ስለመደረጉ ተግባርፖርቶፎሊዮና የሚካሄደው ተከታታይ ምዘና የእያንዳንዱንደ ህፃን የተከታታይ ምዘና ከሌሎች ጋር ለማወዳደር ሳይሆን የእያንዳንዱንዷን ውጤት በመመልከት ህፃን መሻሻል መሰረት ያደረገ ነው አማካይ ውጤት አመልካች በትምህርት ቤቱ የሚከናወነው ተከታታይ ምዘና የልዩ ፍላጎት ህፃናትን አስቀድሞ በማወቅ ተገቢውን ድጋፍ ለመስጠት የሚያስችል ስለመሆኑ ተ መስፈርቶች የአፈፃፀም ምዘና ደረጃ የመረጃ ምንጮች ቁ መግለጫ በትምህርት ቤቱ በሚካሄድው ምዘና የልዩ ፍላጎት ከህፃናትና መምህራን ጋር ህፃናትን አስቀድሞ በማወቅ ተገቢውን ድጋፍ እያደረጉ በመወያየት ስለመሆኑ የህፃናትን ማደረ ተግባርፖርቶፎሊዮና የተከታታይ ምዘና ውጤት በመመልከት አማካይ ውጤት አመልካች መምህራን የህፃናትን የተከታታይ ምዘና በመተንተን ተገቢውን የእንክብካቤና የማስተማር ስልቶችን ተግባራዊ ስለማድረጋቸውዛ ተራ መስፈርቶች የአፈፃፀም ምዘና ደረጃ ቁ የመረጃ ምንጮች መግለጫ መምህራንና ረዳት መምህራን የተከታታይ ምዘና ከርእሰ መምህሩቷ ጋር ውጤቶችን ስለመተንተናቸው በመወያየት መምህራንና ረዳት መምህራን በወጤት ትንተናው ከህፃናት ጋር በመወያየት መሰረት ድጋፍ ስለመስጠታቸው ሰነዶችን በመመልከት አማካይ ውጤት አመልካች ትምህርት ቤቱ የህፃናትን ውጤት ለወላጆች በማሳወቅ ግብረ መልስ ስለመቀበሉ ተ መስፈርቶች የአፈፃፀም ምዘና ደረጃ ቁ የመረጃ ምንጮች መግለጫ ትምህርት ቤቱ የህፃናቱን ውጤት ለወላጆች ከርዕሰ መምህሩቷ ጋር ስለማሳወቁ በመወያየት ትምህርት ቤቱ የህፃናቱን ውጤት ከሀፃናት ፒፒ በተመለከተ ግብረ መልስ ከወላጆች ወሳጆችአሳዳጊዎች ጋር ስለመቀበሉ በመወያየት አማካይ ውጤት ስታንዳርድ ትምህርት ቤቱ የሰው የገንዘብ እና የንብረት ሃብት አጠቃቀም ስርአት ዘርግቶ ተግባራዊ አድርጓል አመልካች ትቤቱ የመረጃ አሰባሰብ አያያዝ አጠቃቀምና የሪፖርት አቀራረብ ሥርዓት ዘርግቶ ተግባራዊ ስለማድረጉ መስፈርቶች የአፈፃፀም ምዘና ደረጃ ተራ የመረጃ ምንጮች መግለጫ ቁ ትቤቱ የመረጃ አሰባሰብአያያዝ እና አጠቃቀም ሥርዓት ከርእሰ መምህሩሯ ስለመዘርጋቱ ከመምህራንና ሌሎች ትቤቱ የመረጃ አሰባሰብ አያያዝ እና አጠቃቀም ሥርዓትን ሠራተኞች ጋር ተግባራዊ ስለማድረጉ በመወያየት « የትምቤቱን መረጃዎች በመመልከት አማካይ ውጤት አመልካች መምህራን እና ረዳት መምህራን በሰለጠኑበት የቅድመ መደበኛ ትምህርት ተመድበው ስለመስራታቸው ተመድበው ስለማስተማራቸው በሰለጠኑበት የቅድመ መደበኛ ትምህርት ተ መስፈርቶች የአፈፃፀም ምዘና ደረጃ ቁ የመረጃ ምንጮች መግለጫ መምህራን በሰለጠኑበት የቅድመ መደበኛ ትምህርት « የመምህራንን የረዳት ተመድበው ስለማስተማራቸው መምህራንና የትምህርት ረዳት መምህራን ማስረጃ በማየት ከርእሰ መምህሩሯ ከመምህራንና ሌሎች ሠራተኞች ጋር በመወያየት አማካይ ውጤት አመልካች ርዕሰ መምህራንና ድጋፍ ሰጪ ሰራተኞች በሰታንዳርዱ መሰረት ተመድበው ስለመስራታቸው ተራ መስፈርቶች የአፈፃፀም ምዘና ደረጃ የመረጃ ምንጮች ቁ መግለጫ የርዕሰ መምህራንና ርመምህራን በሰታንዳርዱ መሰረት ተመድበው የድጋፍ ሰጪ ሰራተኞች ስለመስራታቸው የትምህርት ማስረጃ በማየት « ከርእሰ መምህሩሯና ሌሎች ድጋፍ ሰጪ ድጋፍ ሰጪ ሰራተኞች በሰታንዳርዱ መሰረት ተመድበው ሠራተኞች ጋር ስለመስራታቸው በመወያየት አማካይ ውጤት በትቤቱ ያሉ ህንፃዎች ፋሲሊቲዎች እና ተጨማሪ ግብዓቶች በአግባቡ ጥቅም ላይ ስለመዋላቸው መስፈርቶች የአፈፃፀም ምዘና ደረጃ ተራ የመረጃ ምንጮች ቁ መግለጫ በትቤቱ ያሉ ህንፃዎች ፋሲሊቲዎች እና ተጨማሪ » የትምህርት ቤቱን ሀንፃ ግብዓቶች ጥቅም ላይ ስለመዋላቸው የመከታታያ ጁ ስርአት ስለመዘርጋቱ የውስጥ ግብዓቶችን በመመልከት ከርእሰ መምህሩሯ በትቤቱ ያሉ ህንፃዎች ፋሲሊቲዎች እና ተጨማሪ ግብዓቶች በአግባቡ ጥቅም ላይ ለማዋል የተዘረጉ ስርአቶች ተግባራዊ ስለመሆናቸው ከመምህራንና ሌሎች ሠራተኞች ጋር በመወያየት አማካይ ውጤት የትቤቱ በጀት ቅድሚያ ለተሰጣቸው ተግባራት በተቀመጡና አግባብነት ያላቸው አካላት በወሰኑት መሠረት በተገቢ መንገድ ሥራ ላይ ስለመዋላቸው የአፈፃፀም ምዘና ደረጃ ተ መስፈርቶች የመረጃ ምንጮች መረጃ ምንጮች ቁ መግለጫ የትቤቱ በጀት ቅድሚያ ለተሰጣቸው ተግባራት የትም ቤቱን የበጀት አጠቃቀም ግባብነ። ኙቹ ሠሠነ ዶች ተገባራዊ ለ » የትምህርት ቤቱ ማህበረሰብን በማወያየት » ከወላጆች የተሰጡ አስተያየቶችን ወላጆች የመማር ማስተማሩን ስራ በመመልከት ለማገዝ ንቁ ተሳትፎ ስለማድረጋቸው አማካይ ውጤት ደረጃ ትም ቤቱ በየወቅቱ ለወላጆችለአሳዳጊዎችና ለአካባቢው ማህበረሰብ በህፃናት የትምህርት አቀባበል የባህርይ መሻሻል የፋይናንስ አጠቃቀም እንዲሁም ሌሎች ጉዳዮች ላይ መረጃ ስለመስጠቱና ግብረ መልስም ስለመቀበሉ ተራ መስፈርቶች የአፈፃፀም ምዘና ደረጃ የመረጃ ምንጮ ች ቁ መግለጫ ትምህርት ቤቱ በተማሪዎች የትምህርት « ከወመህ ከወላጆች እና የትምህርት ቤቱ አቀባበልና ውጤት እንዲሁም ባህርይ ላይ ዐ ን ጓሮ ጨዞሀሠዐፀት የተዩግበችዜጡ ለወላጆችና ለአካባቢው ማህበረሰብ መረጃ ግህበረሰብን ጋር ውይይት የተደረገባቸወ ስለመስጠቱ ቃለ ጉባዔ ሠነዶች ትምህርት ቤቱ በፋይናንስ አጠቃቀም ላይ ከወላጆች የተሰጡ አስተያየቶችን እና ግብረ ለወላጆችና ለአካባቢው ማህበረሰብ መረጃ መልስ በመመልከት ስለመስጠቱ እና ግብረ መልስ ስለመቀበሉ የእቅድ ክንውን ሪፖርትን በመመልከት አማካይ ውጤት ደረጃ ወላጆችአሳዳጊዎች በወላጅ መምህር ህብረትወመህ እንቅስቃሴ ላይ ንቁ ተሳትፎ ስለማድረጋቸው የአፈፃፀም ምዘና ደረጃ ተራ መስፈርት የመ ረጃ ምንጮች ቁ መግለጫ ወላጆችአሳዳጊዎች በወመህ ንቁ ተሳትፎ ከወመህ እና ከወላጆችአሳዳጊዎች ጋር ውይይት ስለማድረጋቸው የተደረገባቸውን ቃለ ጉባዔ ሠነዶች በመመልከት ወላጆችአሳዳጊዎች ልጆቻቸውን በቤት ውስጥ በትምህርታቸው እንዲበረታቱ ስለማገዛቸው ተራ መስፈርት የአፈፃፀም ምዘና ደረጃ የመረጃ ምንጮች ቁ መግለጫ ወላጆችአሳዳጊዎች ህፃናት ልጆቻቸውን ከወመህ እና ከወላጆችአሳዳጊዎች ጋር ውይይት በቤት ውስጥ በትምህርታቸው ገባቸው ቃለ ገ ልት እንዲበረታቱ ስለማገዛቸው የተደረገባቸው ቃለ ጉባዔ በመመልት የትምህርት ቤቱን ማህበረሰብ በማወያየት የተማሪ ደብተሮችን በመመልክት ወሳጆችአሳዳጊዎች በትምህርት ቤቱ የሥራ አፈፃፀም መርካታቸውን መረጃዎች ስለማሳየታቸው ተራ መስፈርቶች የአፈፃፀም ምዘና ደረጃ ያሠረጃ ሥንሥኝ መረጃ ምንጮች ቁ መግለጫ ወላጆችአሳዳጊዎች በመምህራን ብቃትና ስነ ምግባር ስለመርካታቸው ከወመህ እና ከወላጆችአሳዳጊዎች ጋር ውይይት የተደረገባቸው ቃለ ጉባዔ ሠነዶች ወላጆችአሳዳጊዎች በተማሪዎች ብቃትና ስነ ምግባር ስለመርካታቸው ትምህርት ቤቱ በአገልግሎት አሰጣጥ ላይ የተደረገውን የዳሰሳ ጥናት በመመልከት ወላጆችአሳዳጊዎች በትምህርት ቤቱ አጠቃላይ ስራ አፈፃፀም ስለመርካታቸው » አስተያየት መስጫ መዝገቦችን በመመልከት የወላጅን ግብረመልስ ከተማሪ ደብተር በመመልከት አማካይ ውጤት ደረጃ የውጤት ስታንዳርዶች ስታንዳርድ ትምህርት ቤቱ በሀገር አቀፍ ደረጃ የተቀመጡ የትምህርት ተሳትፎና የውስጥ ብቃትበበሄጠ ሯቨርበርሃ የትምህርት ልማት ዘርፍ መርሃ ግብር ግቦችን አሳክቷል አመልካች ትምህርት ቤቱ በአካባቢ የሚገኙ ዕድሜያቸው ለቅድመ መደበኛ ትምህርት የደረሱ ህፃናት ሁሉ ወደ ትምህርት ቤት እንዲመጡ በማድረግ ዕቅዱን አሳክቷል ተ መስፈርት የአፈፃፀም ምዘና ደረጃ የሠረጃ ምንሥሻ መረ ምንጮሥች ቁ መግለጫ ዕድሜያቸው ለቅድመ መደበኛ ትምህርት « የተለያዩ የህፃናት ቅበላ መረጃዎችን የደረሱ ህፃናት ሁሉ ወደ ትምህርት ቤት በማየት ገብተዋል ከወመህ ጋር በመወያየት የትምህርት ዓመቱን ዕቅድና ክንውን በመመልከት « ቤት ለቤት የተካሄደ የህፃናት ምዝገባ ሰነድ አመልካች ትምህርት ቤቱ መጠነ ማቋረጥን በዕቅዱ መሰረት አሳክቷል ተ መስፈርቶች የአፈፃፀም ምዘና ደረጃ የመረጃ ምንጮች ቁ መግለጫ መጠነማቋረጥን ለመቀነስ ትምህርት ቤቱ ያቀደው እቅድ የተለያዩ የህፃናት ቅበላ ተሳክቷል መረጃዎችን በማየት ከወመህ ጋር በመወያየት « የትምህርት ዓመቱን ፅቅድና ክንውን በመመልከት የህጻናቱን የስም መቆጣጠሪያ በመመልከት አማካይ ውጤት ስታንዳርድ ህፃናት በስነ ስርዓት የታነጹ መልካም ስነምግባርን የተላበሱአካባቢን የመንከባከብ ዝንባሌ ያላቸው መሆኑ በተግባር ተረጋግጧል አመልካች ህፃናት በስነ ምግባር የታነጹ የትምህርት ቤቱን ማህበረሰብ የሚያከብሩ እርስ በርስ የሚከባበሩና የሚተጋገዙ ሆነዋል ር የአፈፃፀም ምዘና ተ መስፈርቶች ደረጃ ቁ የመረጃ ምንጮች መግለጫ ህፃናት በሥነስርዓት የታነጹ ናቸው « ወመህን እና የትምህርት ቤቱን ማህበረሰብ በማወያየት ህፃናት የትምቤቱን ማህበረሰብ የሚያከብሩ ናቸው የፈ ስጥ እና ውጭ ምልከታ ማካሄድ ህፃናት እርሰ በርስ የሚከባበሩ ናቸው ልዩ ልዩ መረጃዎችን በመመልከት አማካይ ውጤት ደረጃ አመልካች ህፃናት የትምህርት ቤቱን ንብረት ለመንከባከብ ያላቸውን ዝንባሌ በተግባር አሳይተዋል ተራ መስፈርት የአፈፃፀም ምዘና ደረጃ የመረጃ ምንጮች መረ ምንጮች ቁ መግለጫ ህፃናት የትምህርት ቤታቸውን ንብረት የትምህርት ቤቱን ማህበረሰብ ይንከባከባሉ በማወያየት ወመህን በማወያየት የክፍል ውስጥ እና ውጭ ምልከታ በማካሄድ አማካይ ውጤት አመልካች »ህፃናት በደረጃቸው የትምህርት ቤቱን እሴቶች ትምህርት ቤቱ ያወጣውን መተዳደሪያ ደንብ አውቀው ስራ ላይ በማዋል ተጨባጭ ውጤት አምጥተዋል ተራ መስፈርቶች የአፈፃፀም ምዘና ደረጃ ቁ ። የመረጃ ምንጮች መግለጫ ህፃናት የትምህርት ቤቱን እሴቶች የትምህርት ቤቱን ማህበረሰብ በማወያየት አውቀው በደረጃቸው ሥራ ላይ ወመህን በማወያየት አውለዋል የክፍል ውስጥ እና ውጭ ምልከታ በማካሄድ ልዩ ልዩ መረጃዎችን በመመልከት ህፃናት የትምህርት ቤቱን ደንቦችና መመሪያዎችን አውቀው በደረጃቸው ሥራ ላይ አውለዋል አማካይ ውጤት አመልካች በትምህርት ቤቱ ህፃናት መካከል የመቻቻልና ልዩነትን የመፍታት ዝንባሌ ዳብሯል ተራ መስፈርቶች የአፈፃፀም ምዘና ደረጃ የመረጃ ሥንኝ ቁ መ መግለጫ የመቻቻልና ልዩነትን በውይይት የመፍታት ባሀልን ለማዳበር የሚረዱ ስልቶች አሉ መቻቻልን ለማስፈንና ልዩነትን በውይይት ለመፍታት የተነደፉ ስልቶች ተግባራዊ ሆነዋል የትምህርት ቤቱን ማህበረሰብ በማወያየት ወመህን በማወያየት የክፍል ውስጥ እና ውጭ ምልከታ በማካሄድ ልዩ ልዩ መረጃዎችን በመመልከት አማካይ ውጤት አመልካች ህፃናት በደረጃቸው ትምህርት ቤታቸውንና አካባቢያቸውን ተንከባክበዋል ተራ መስፈርቶች የአፈፃፀም ምዘና ደረጃ ቁ የመረ ጃ ምንጮ ች መግለጫ ህፃናት በደረጃቸው ትምህርት ቤታቸውንና አካበቢያቸውን ተንከባክበዋል ወመህን እና የትምህርት ቤቱን ማህበረሰብ በማወያየት ልዩ ልዩ መረጃዎችን በመመልከት ምድረግቢውን በመመልከት አማካይ ውጤት ስታንዳርድ በትምህርት ቤቱ መምህራን አመራርና ድጋፍ ሰጪ ሰራተኞች መካከል ጥሩ ተግባቦት እና መስተጋብር ተፈጥሯል ኪራይ ሰብሳቢነትን የመታገልና የተጠያቂነት ስሜት ዳብሯል አመልካች የትምህርት ቤቱ አመራርመምህራን ረዳት መምህራን ሞግዚቶች እና ድጋፍ ሰጪ ሰራተኞች ህፃናትን የሚያከብሩና ተግባቢ በመሆናቸው የህፃናት የመማር ፍላጎት ጎልብቷል መስፈርቶች የአፈፃፀም ምዘና ደረጃ የመረጃ ምንጮች ቁ መግለጫ በትምህርት ቤቱ መምህራን ረዳት መምህራን የክፍል ውስጥ እና የክፍል ውጭ ሞግዚቶች እና ህጻናት መካከል ጥሩ ተግባቦት እና ምልከታ በማካሄድ መስተጋብር ተፈጥሯል « የትምህርት ቤቱን ማህበረሰብ በማወያየት በትም ቤቱ መምህራን ረዳት መምህራን ሞግዚቶች ህጻናትን የሚያከብሩ ሆነዋል በትም ቤቱ ድጋፍ ሰጪ ሰራተኞች ህጻናትን የሚያከብሩ ሆኗል የህጻናት የመማር ፍላጎት ተሸሽሏል አማካይ ውጤት ደረጃ አመልካች በትምህርት ቤቱ አመራር መምህራን ረዳት መምህራን ሞግዚቶች እና ድጋፍ ሰጪ ሰራተኞች መካከል ጤናማ የሥራ ግንኙነትና በትብብር የመስራት ባህል ዳበሯል መስፈርቶች የአፈፃፀም ምዘና ደረጃ የመረጃ ምንጮች መግለጫ በትቤቱ አመራር መምህራን ረዳት መምህራንሞግዚቶች እና ድጋፍ ሰጪ ሠራተኞች መካከል ጤናማ የሥራ ግንኙነትና በትብብር የ መስራት ባህል ዳበሯል ልዩ ልዩ መረጃዎችን በመመልከት የትምህርት ቤቱን ማህበረሰብ በማወያየት አማካይ ውጤት ደረጃ አመልካች የትምህርት ቤቱ አመራርመምህራን ረዳት መምህራን አመለካከትና ተግባርን የሚታገሉና የሚፀየፉ በተጠያቂነት መንፈስ የሚሰሩ ስለመሆናቸው ሞግዚቶች እና ድጋፍ ሰጪ ሰራተኞች የኪራይ ሰብሳቢነት መስፈርቶች የአፈፃፀም ምዘና ደረጃ የመረጃ ምንጮች መግለጫ የትምህርት ቤቱ አመራር መምህራን ረዳት መምህራን ሞግዚቶች ና የድጋፍ ሰጭ ሰራተኞች የኪራይ ሰብሳቢነት አመለካከትና ተግባርን የሚሟሚታገሉ በተጠያቂነት መንፈስ የሚሰሩ እንዲሁም ተማሪዎችን በስራቸው ብቻ የሚመዝኑ ሆነዋል « ከትምህርት ቤቱ ማህበረሰብ እና ከወመህ ጋር በመወያየት ከወላጆች ጋር የተደረጉ ውይቶችን የሚያሳይ ቃለጉባኤ በመመልከት አማካይ ውጤት ስታንዳርድ ትምህርት ቤቱ ከወላጆችከአሳዳጊዎች ከአካባቢው ማህበረሰብና ከአጋር ድርጅቶች ጋር ጠንካራ ግንኙነት በመፍጠሩ ለትምህርት ቤቱ ድጋፍ አስገኝቷል አመልካች ትምህርት ቤቱ ከወላጆችከአሳዳጊዎች ከአካባቢው ማህበረሰብና ከአጋር ድርጅቶች ጋር ጠንካራ ግንኙነት በመፍጠሩ ድጋፍ አግኝተዋል የአፈፃፀም ምዘና ደረጃ ተራ መስፈርት የመረ ጃ ምንጮ ች ቁ መግለጫ በዕቅዱ መሰረት የጉልበት ድጋፍ ተገኝቷል ከትምህርት ቤቱ ማህበረሰብ እና ከወመህ ጋር በመወያየት በዕቅዱ መሰረት የገንዘብ ድጋፍ ተገኝቷል የተገኘ የገንዘብ እና የአይነት ድጋፍ በዕቅዱ መሰረት የአይነት ድጋፍ ተገኝቷል ሰነድን በመመልከት የውስጥ ገቢን ለማጎልበት ባቀደው መሰረት የፋይናንስ አቅሙን አጎልብቷል አማካይ ውጤት ደረጃ አመልካች የወሳጆችየአሳዳጊዎች እና የአካባቢው ማህበረሰብ ተሳትፎ በመጨመሩ ትምህርት ቤቱን በባለቤትነት ስሜት የመምራት ልምድ ዳብሯል ተራ መስፈርት የአፈፃፀም ምዘና ደረጃ ነ የመረጃ ምንጮች ቁ መግለጫ በትምህርት ቤቱ ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ « ከትምህርት ቤቱ ማህበረሰብ እና የማህበረሰቡን የባለቤትነት ስሜት ዳብሯል ከወመህ ጋር በመወያየት ከወላጆች ጋር የተደረጉ ውይቶችን ማህበረሰቡ የባለቤትነት ስሜት በመፍጠር የሚያሳይ ቃለጉባኤ በመመልት ትምህርት ቤቱን መምራት ጀምራል አማካይ ውጤት።