Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
በማለት የሚጠይቁ ወገኖች ይኖራሉ እርግጥ ነው ከሁሉ በፊት ለመዳናችን እምነት ያስፈልጋል እምነት ደግሞ ከመስማት ይመጣል መስማት ደግሞ ከእግዚአብሔር ቃል በስብከተ ወንጌል ነው ሮሜፌ ጸአተ እስራኤል ዘጺ አሥራኤል ዘሥጋ ከዘመናት የባርነት ሕይወት የተላቀቁትና ወደ ነጻነት ሕይወት የተሸጋገሩት ከኃይለኛውና ከግፈኛው ከጨካኙ የግብፅ ንጉሥ ከፈርዖን አገዛዝ ያመለጡት በግብር አምላካዊ አስቀድመው የበሉትን አጥፍቱ ለበረከት ካመጡለት ከኅብስቱ ከወይኑ ከፍሎ ዝ ውእቱ ደምየ ይህ ሥጋዬ ነው። ፍጹም ሰሀ ዓጹም አምላክ ሆኖ የተገለጠ የመድኃኔዓለም ኢየሰሉ ክርስቶስ አማናዊ መሥዋዕት መሆኑን በፍጹም ፃሃይማኖ እንቀበላለን አምስቴ አፅማደ ምጢር ገጽ ሮህ በባቱ ምሥጢራፕ ዜፕዚበፒያ መጩ»ጩመ መመ መመሪያ በ ኩሁ ረድፍ ያሉትን ሐረጎች ኩለ ረድፍ አዛምድ ጂ ሀ ል የክርስቶስ መሥዋዕትነት ሀ ስጦታ አምኃ ማለት ነው። ቅጣና ክፉ አጋጣሚ መታየት የለበትም ከዚያ የሚያመል የለሦ ለፅነዚአዝሔር ዛወቀ ሞተ ከሥ ሕማምና መከራ መገላገ ማሳረፊያ ሊሆን ይችላልና ተተ ገን መለካትና ኃጓንንተ ሕማም አንዳንነ ጽናታችን የሚታይበት ፍቅራችን የሚገለጥ በት ሊሆን ይትላል ይህም እንደ አባታችን ኢዮብ ያለ ነው ኢዮብ ለለባት ዓመታት በጽነ ደዌ የተሰቃየው የሰይጣን ክፋቱ የኢዮብ ደግነቱ እንዲታወት ነበ « ፈቃደ ብኤር ችላል ምንም እንዚን በዛይማኖት ብንኖርም ለገጊዜዐ ኅሊናችን መርምር ያልደረሰበት በኋላ ግን የሚገ ለጥልን ፈቃዩ እግዚአብሔር ሊኖር ይችላል ሐዋርያው የእግዚአብ ሔር ባለጠግነትና ጥበብ ዕውቀትም እንዴት ጥልት ነው። በመቀበላቸው ነው ሲል ገልጸላቸዋል ይህም የሚያመለክተው እንደየሁኔታው አመጣጥ ጠቃሚው ነገር እንኳ ጉጂ የሚሆንበት ወይም ጥቅሙን የማያስገኝበት ጊዜ መኖሩን ነው ሰባቱ ምሥጢራተ ዜትክርበቲያን ቀንዲል ምሥጢር እንዲባል ያደረገው ምኑ ነው። የምሥጢረ ቀንዲል አጀማመርና አፈጻጸም በሐዲስ ኪዳን የመጀመ ሪያው ምእተ ዓመት ምን ይመስል ነበር።
ልሀ የጸጋና የምሥጢራተ ቤተ ክርስቲያን ግንኙነት ምዕራፍ ሁለት ምሥጢረ ጥምቀት ዕ የጥምቀት ትርጉም የምሥጢረ ጥምቀት ምንነት ለመዳናችን ጥምቀትን እንድንፈጽም ታል የጥምቀት አጀማመር በምሥጢረ ጥምቀት የሚገኝ ጸጋ ዐኝፅ ሥርየተ ኃጢአት ዳግም ልደት የጥምቀት ምሳሌዎች ጁፅ ማየ አይኅ የጥፋት ውነ ሀ የጥምተት ዓይነት ሰባቱ ምሥጢራተ ቤተክርስቲያን የምሥጢረ ቁርባን ምሳሌዎች ሠሬ የምሥጢረ ቁርባን አመሠራረት ቆይ ምሥጢረ ቁርባን በዘመነ ሐዋርያት ይዱ ምሥጢረ ቁርባን በዘመነ ሰማዕታት በቅዱስ ቁርባን የሚገኝ ጸጋ የዘላለም ሕይወትን ያሰጣል ጋል መ ንን ሥርየተ ኃጢአትን ያስገኛል የኃጢአት ልጓም ሆኖ ያገለግለናል የቁርባን አፈጻጸም ሥርዓት መቁረብ ያለባቸው እነማን ናቸው። ሓፖ መግቢያ የክርስትና ፃይማኖት በልዩ ልዩ ምሥጢራት የተሞላ ነው ምሥጢር የሚለው ቃል ለብዙዎች የተሰወረ ለተመረጡት ለጥቂቶች ብቻ የታወቀ ማለት ይሆናል ለምሳሌ የመንግሥተ ሰማያትን ምሥጢር ማወቅ ጌታን ላዩትና ቃሉን ለሰሙት ሕዝብ ሁሉ ሳይሆን ለደቀ መዛሙርቱ ብቻ እንደተሰጠ ተጽፏል ማቴ ል ቅዱስ ጳውሉስ ሁሉንም በፈጠረው በእግዚአብሔር ከዘላለም የተሠወረው ምሥጢር ሥርዓት ምን እንደሆነ ለሁሉ እገልጥ ዘንድ ይህ ጸጋ ከትዱሳን ይልቅ ለማንስ ለኔ ተሰጠ ብሏል ኤፌቲ ይህም ቃል ከዘላለምና ከትውልዶች ጀምሮ ተሰውሮ የነበረ ምሥጢር ነው አሁን ግን ለቅዱሳኑ ተገልጧል የዚህ ምሥጢር ክብር ባለ ጠግነት ምን አንደሆነ ሊያስታውቅ ወደደ ምሥጢሩም የክብር ተስፋ ያለው ክርስቶስ በእናንተ ዘንድ መሆኑ ነው በማለት ሐዋርያው የእግዚአብሔር ምሥጢር በመካከላችን በሚገኘው ሰው በሆነው አምላክ በክርስቶስ እንደተገለጸ ያስተምራል የተሰወረ የጥበብና የአውቀት መዝገብ ሁሉ በእርሱ ነውና ቆላ የተስወረ ጥበብ የተባለ ምሥጢረ ሥጋዌ ነው አግዚአብሔር ራሱ ምስጢር ነው አንድነቱን ሦስትነቱን ለመገ ንዘብ ያዳግታል ምንም ሀልዎቱንና መግቦቱን ብናውቅና ብናምን እግዚአብሔር በባሕርዩ ረቂቅ በአኗኗሩ ምጡቅ ስለሆነ በግልጽ አይታወቅም እንግዲህ በዚህ አካሔድ ከላይ እንደጠቀስነው ምሥ ጢር ማለት ከብዙዎች ተሰውሮ ለተመረጡት ብቻ የተገለጠ ወይም ከሥጋዊ ሰው አእምሮ እውቀትና ጥበብ በላይ የሆነ ረቂቅ ነገር ነው በዚህ መጽሐፍ ውስጥ የምንመለከተው የምሥጢር ዓይነት ግን ስለ ምሥጢራት በአጠቃላይ ሳይሆን በቤተ ክርስቲያን ውስጥ በሚታይ ምልክቶች የማይታዩ ልዩ ልየ የጸጋ ስጦታዎችን ሀብተ እግዚአብሔርን የማያሰጡ ቅዱሳት ምሥጢራትን በተለይም ምሥጢ ራተ ቤተ ክርስቲያንን ይሆናልጳ እንግዲህ ምሥጢራተ ቤተ ክርስቲያን ማለት የእግዚአብሔር ፍቅርና የማዳን ሥራው ውጤጡት የሆኑትን ለሰዎች ልጆች ጥቅም ያለዋጋ በነፃ የተሰጡትንና የማይታዩትን የጸጋ ስጦታዎች ለመቀበል የሚያስችሉ በጸሉትና ሰባቱ ምሥጢራተ ቤተክርስቲያን ግብረ ዮገ ሥርዓቶች ናቸው ብለን አናምናለን በክርስትና ዛይማኖት የሚገኙ በአጠቃላይ የምሥጢራት ሁሪ መሠረታቸው ምን እንደሆነ ብንጠይት ምሥጢረ ሥላሴና ምሥጠ ሥጋዊ እንደሆነ እንረዳለን እነርሱ የትምህርተ ፃይማኖት ሁ« መሠረት አንደመሆናቸው መጠን በቤተ ክርስቲያን ለሚገኙ ትዱላት ምሥጢራት ሁሉ መገኛና መነሻ ናቸው ይልቁንሃ ምሥጢረ ሥጋዌ ቅዱሳት ምስጢራት በሚፈጸመበት ጊዜ ለማ የው ምልክ ትና ለማይታየው ጸጋ ሁሉ መሠረት ነው መለኮት ትስብእት በሥጋዊ ምስጢር ተዋሕደው በክርስቶስ ሰውኑ ተገልጸዋል ትስብእት የሚታይ የሚዳሰስ ሲሆን በእርሱ ተዋሕ ያለው ደግሞ በባሕርይ አይታይም አይዳሰስም እንደዚሁ። በምሥጢረ ሥጋዌ ያገኘነው የመዳን ጸጋ በምሥጢራተ ቤ ክርስቲያን ጨጡስጥ በሚታ የው ምልክት አማካይነት በመንፈስ ቅዱ የሚሰጠው ጸጋ አደታይም መለኮት የተዋሐደው የጌታ ሥጋና ደም የሚዳሰስ ሲሆን የምንቀበለው መለኮታዊ ጸጋ የዘላለም ሕይወት ተስፋ መንግሥተ ሰማያት አይታይም አይዳሰስም አንግዲህ ምስጢራተ ቤተ ክርስቲያን ያለምንም ግንኙነጎ አንዲሁ ለብቻቸው የቆሙ ሳይሆኑ ከምሥጢረ ሥጋዌ ጋር የተገ ዘቡ ናቸው ሰባቱ ምሥጢራት እንደ ሰባቱ አፅማድ ሆነው በም ጢረ ሥጋዌ ላይ በቤተ ክርስቲያን ውሰጥ ተመሥርተዋል ምሳህ ሉ ከላይ ከመቅድመ ላይ አንደገለጽነው የጌታን የዕለተ ዓርብ የማዳን ሥራና ጸጋው በዓለም ለሚገኙት ሕዝቦች እንዲሁም በየዘመኑ ለሚነሠት ትውልዶች ሁሉ ሊዳረስ የሚችለው ቤተ ክርስቲያን ከጌታ በተሰጣት ሥልጣን ማለት ቃሉን ለአሕዛብ ሁሶ በማስተማርና ምስጢራትንም በመፈጸም ነው ማቴቭቿ ጾ ያ ቿ ጁሙኖ ማርሄ ድጸ ዮሐ ሰባቱ ምሥጢራተ ቤተክርስቲያን እንግዲህ በመጀመሪያ የመዳናችንና የመተደሳችን ምስጢር ቃለ እግዚአብሔርን በመስማትና በማመን እንዲሁም ምስጢራተ ቤተ ክርስቲያንን በመፈጸም እንደሆነ በአጭሩ እንመለከ ታለን ቀጥሎም በጌታ የማዳን ሥራ ምክንያት የተነሣ ስለተገኘው ጸጋ ምንነትና ዓይነት ከተገነዘብን በኋላ ጸጋ ከምሥጢራተ ቤተ ክርስቲያን ጋር ስላለው ግንኙነት በጥቂቱ ለማየት እንሞክራለን በተለያዩ ምዕራፎች ሰባቱንም ምሥጢራት እያንዳንዳቸውን እንመለከታለን ይሁን እንጂ ትምህርቱ በዚህ ብቻ የተወሰነ አለመሆነን በመገንክብ ሊቃውንቱን መጠየቅና ሁልጊዜም መረዳት ቅዱሳት መጻሕፍትንም በመመርመር መጠቀም እንዲገባ እናሳስባለን ለዚህም ልዑል እግዚአብሔር ምሥጢሩን ይግለጽልን። በአንድ ሰው በደል ብዙዎች መተዋልና ነገር ግን የእግዚአብሔር ጸጋና በአንድ ሰው በኢየሱስ ክርስቶስ ጺጋ የሆነው ስጦታ ከዚያ ይልቅ ለብዙዎች በዛ በአንዱም በደል ሞት በአንዱ በኩል ከነገሠ ይልቁን የጸጋን ብዛትና የጽድቅን ስጦታ ብዛት የሚቀበሉ በአንዱ በኢየሱስ ክርሰቶስ በኩል በሕይወት ይነግሣሉ ብሎአል ሮሜ ስለዚህ ስለሰው ድኅነት ስንናገር ጺጋ እግዚአብሔርን ልንተው ስለጸጋ እግዚአብሔሮ ተዓግረንም ድኅነተ ሰብእን ልንዘነጋ አንችልም አንዳንድ ጊዜ ግን የጸጋ እግዚአብሔርና የድኅነተ ሰብእ ግን ኙነት ግልጽ ያልሆነላቸው አካላት ስለጸጋም ሆነ ስለድኅነት ቭ ጨጨ መጨ መ ቁ የሚ ሀገር ዜጋ ሆኖ ሳለ በብቸኝነት የሀገሩን ሕግ ትቶ ኅብረተሰቡን ረስቶ ራሱ በራሱ በግለኝነት ላወጣው ሕግ እንጂ ለሌላ አልገዛም ብሎ በሀገር ውስጥ መኖር እንደማይቻል እንዲሁም አንድ ክርስቲያን የሀገረ እግዚአብሔር ዜጋ ሆኖ ከቤተ ክርስቲያን ሕግ ውጭ መኖር አይቻለውም ምክንያቱም ቤተ ክርስቲያን የሰማያዊውን የእግዚአብሔር መንግሥት ወክላ የምትሠራ እርሷ ናትና በየጊዜው የምታውጀው ሕዓም የመንግሥተ ሰማያት ሕግ ነውና ከቤተ ክርስቲያን የጸሎት ሕይወት መለየት ሦስተኛ ችግርን ያስከትላል ይኸውም በምሥጢራተ ቤተ ክርስቲያን በኩል ከሚገኘው ጸጋ በመራቆት ክርስቲያናዊ ሕይወታችን እየጉደለ ይሔዳል በመጨረሻም የመንፈስ ቅዱስ ጸጋና ረድ ኤት እየተለየን ከቀቢጸ ተስፋ እንደርሳለን ስለዚህ ከዚህ ሁሉ ለመዳን ሦስቱንም ሳንነጣጥላቸው ሁሉንም በአግባቡና በሥርዓቱ ብንፈጽማቸው እንጠቀማለን እንጂ አንጉዳም ቃለ እግዚአብ ሔርን በመስማት ጸሎትን በማድረግና ምሥጢራትን በመፈ ጸም ሕይወታችንን ከቤተ ክርስቲያን ሕይወት ጋር አንድ በማ ድረግ ብንኖር የክርስቶስ ጸጋ የእግዚአብሔር ፍቅር የመንፈስ ቅዱስ ኅብረት ከእኛ ጋር ይሆናል « ጸጋ ሀብት መልካም ስጦታ ዕድል ፈንታ ትምህርት ሥርየት ይቅርታ ብዕል ክብር። በ መ ዱ መ መመመ መ ሰባቱ ምሥጢራተ ቤተክርስቲያን መጨጩ የመ መመመ ሀገር ዜጋ ሆኖ ሳለ በብቸኝነት የሀገሩን ሕግ ትቶ ኅብረተሰቡን ረስቶ ራሱ በራሱ በግለኝነት ላወጣው ሕግ እንጂ ለሌላ አልዝቫም ብሎ በሀገር ውስጥ መኖር እንደማይቻል እንዲሁም አንድ ክርስቲያን የሀገረ እግዚአብሔር ዜጋ ሆኖ ከቤተ ክርስቲያን ሕግ ውጭ መኖር አይቻለውም ምክንያቱም ቤተ ክርስቲያን የሰማያዊውን የእግዚአብሔር መንግሥት ወክላ የምትሠራ እርሷ ናትና በየጊዜው የምታውጀው ሕጓም የመንግሥተ ሰማያት ሕግ ነውና ከቤተ ክርስቲያን የጸሎት ሕይወት መለየት ሦስተኛ ችግርን ያስከትላል ይኸውም በምሥጢራተ ቤተ ክርስቲያን በኩል ከሚገኘው ጸጋ በመራቆት ክርስቲያናዊ ሕይወታችን እየጉደለ ይሔዳል በመጨረሻም የመንፈስ ቅዱስ ጸጋና ረድ ኤት እየተለየን ከቀቢጸ ተስፋ እንደርሳለን ስለዚህ ከዚህ ሁሉ ለመዳን ሦስቱንም ሳንነጣጥላቸው ሁሉንም በአግባቡና በሥርዓቱ ብንፈጽማቸው እንጠቀማለን እንጂ ኣንጉዳም ቃለ እግዚአብ ሔርን በመስማት ጸሎትን በማድረግና ምሥጢራትን በመፈ ጸም ሕይወታችንን ከቤተ ክርስቲያን ሕይወት ጋር አንድ በማ ድረግ ብንኖር የክርስቶስ ጸጋ የአግዚአብሔር ፍቅር የመንፈስ ቅዱስ ኀብረት ከእኛ ጋር ይሆናል ጸጋ እግዚአብሔርና ድኅነተ ሰብእ ጸጋ ሀብት። ሄቫ ሲል ቅዱስ ዮሐንስ የአግዚአብሔርን ተናገረው ሰው መሆን የእርሱንም ስለእኛ መዋት ከዚህም የተነሣ መዳናኘን የተደረገው እንዲያው በቸርነቱ ከተደረገልን ስጦታ እንጂ ከመዋዕታችንና ክሥራችን የተነሣ አላመሆኑን ነጡ ድኅነተ ሰብኣ የምንለው አጠቃላይ የሰው ልጆችን ድኅነት ነው ሰው አትብላ የተባለውን ዕፀ በለስ በመብላቱ ጸጋው ተገፍፎ ባሕርይው ጉስቁሉ ልጅነቱን ክብሩን ጸጋውንና ጌትነቱን አጥቶ ከገነት ከተባረረ በኋላ ተመልሶ ለክብር የበቃው ወደ ገነት የተመ ለሰው ባሕርይው ታድሶ ጸጋው ተመልሶ በሐዲስ ተፈጥሮ የተፈ ጠረው በወልደ እግዚአብሔር ሰው መሆንና በአርሱም ተላልፎ መለ ጠት ነው ይህንን ሁኔታ አብራርቶ የገለጸው ትዱስ ጳውሎስ ስለዚህ ምክንያት ኃጢአት በአንድ ሰው ወደ ዓለም ገባ በኃጢአትም ሞት እንደዚሁም ሁሉ ኃጢአትን ስላደረጉ ሞት ለሰው ሁሉ ደረሰ « ነገር ግን ስጦታው እንደ በደሉ መጠን እንደዚያው አይደለም በአንድ ሰው በደል ብዙዎች ሙተዋልና ነገር ግን የአግዚአብሔር ጸጋና በአንድ ሰው በኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ የሆነው ስጦታ ከዚያ ይልቅ ለብዙዎች በዛ በአንዱም በደል ሞት በአንዱ በኩል ከነገሠ ይልቁን የጸጋን ብዛትና የጽድቅን ስጦታ ብዛት የሚቀበሉ በአንዱ በኢየሱስ ክርሰቶስ በኩል በሕይወት ይነግሣሉ ብሉአል ሮሜ ሪጁ ስለዚህ ስለሰው ድኅነት ስንናገር ጸጋ አግዚአብሔርን ልንተው ስለጸጋ እግዚአብሔር ናግረንም ድኅነተ ሰብእን ልንዘነጋ አንችልም አንዳንድ ጊዜ ግን የጸጋ እግዚአብሔርና የድኅነተ ሰብእ ግን ኙነት ግልጽ ያልሆነላቸው አካላት ስለጸጋም ሆነ ስለድኅነት ዘጭ ሦ ሥሙቪርውፕ ገሌኔፕየዚበፒፓ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጆ አንደሆነ ታምኑ ዝንድ አምናችሁም በስሙ ሕይወት ይሆንላችሁ ዘንድ ይህ ተጽፎአል በማለት የእምነትን አስፈላጊነት አስረግጦአል ቅዱስ ሉቃስም ጽድት የሚገኘው መዳንም የሚቻለው የሙሴን ሕግ በመፈጸም ሳይሆን በአምነት አንደሆነ እንግዲህ ወንድሞች ሆይ በእርሱ በኩል የኃጢአት ሥርየት እንዲነገርላችሁ በሙሴም ሕግ በሕገ መሥዋዕቱ ትጸድቁበት ዘንድ ከማይቻላችሁ ሁሉ ያመነ ሁሉ በእርሱ እንዲጸድቅ በእናንተ ዘንድ የታወቀ ይሁን ሲል ቅዱስ ጳውሎስ ያስተማረውን ትምህርት ሸግቦልናል ሐዋቋዘሣ ለ ዊምቀት ምንም እንኳ ከምስጢራት አንዱ ቢሆንም የምስጢራት ሁሉ መግቢያቸው በራቸው የሰው ልጅም በዳግም ልደት ለሐዲስ ተፈጥሮ የሚበቃበት ስለሆነ ራሉን አስችለን እንመለክተ ዋሰን ጥምቀት ከድኅነት ጋር ያለውን ተጥተኛ ግንኙነት ቅዱሳት መጻሕፍት አብጅርተውና አስፋፍተው ገልጸዋል የያመነ የተጠመቀ ይድናሉለ የተባለው ያለጥምቀት ድኅነት የማይታሰብ መሆኑን ያሳያል ማር ራሉ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱሰ ከርስቶ ስም ለኒቆዲሞስ እውነት እውነት እልዛለሁ ሰው ዳግመኛ ካልተ ወለደ በቀር የአግዚአብሔርን መንግሥት ሊያይ አይችልም ሲል አስረግጦ ተናግሯል በኋላም ደቀመዛሙርቱን ሲያስማራቸው እንግ ዲህ ሒዱና አሕዛብን ሁሉ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችኋቸው ያዘዝኋችሁንም ሁሉ እንዲጠብቁ እያስተማራች ኋቸው ደቀመዛሙርት አድርጓቸው ሲል ያዘዛቸው አስተምረው እንዲያጠምቁ ከዚያም ደግሞ በድርጊት ያሳያቸውን ምሥጢራትን መፈጸም እንዳያጓድሉ ነው ማቴ ቅዱስ ጳውሎስ የእስር ቤቱን ጠባቂ አመነንና ትድናለሁ ካለው በኋላ ሲያምን እርሱንና ቤተሰቡን አጥምቋል ሐዋ ለቲቶም ነገር ግን የመድኃኒታ ችን የእግዚአብሔር ቸርነትና ሰውን መጡደዱ በተገለጠ ጊዜ እንደ ምሕረቱ መጠን ለአዲስ ልደት በሚሆነው መታጠብና በመንፈስ በዛቱ ምሥጢራተ ቤተክርስቲያን መዳናችንን አስረግጦ ለመናገር ነው ያለደም ሥርየት የለም ተብሏልና ዕብህ ይህ የጌታችን ሥጋና ደም ለፍጥረት ሁሉ መሥዋዕት ሆኖ የቀረበው አንዲት ዕለት ቀን ነጡ ብብቪህም ፈቃድ የኢየሱስ ክርስቶስን ሥጋ አንድ ጊዜ ፈጽሞ በማቅረብ ተተቀድሰናል ዕቢ ይህ አንድ ጊዜ የቀረበው መዳኛችንና ሕይወታችን የሆነው ሥጋውና ደመ ከዚያች ፅለት በኋላ ላለነው ሰዎች አንዴት ይደርሰናል። ፈጸም ተደም ብለን እንደተመለከትነው ዓለሙ ለመዳን የበቃው ከአግዚአብሔር የባሕርይ ቸርነት ኛተነሣ አንድያ ልጁን ለሞት እንኳን ሳይቀር አሳልፎ በመስጠቱ ነጡ ይህም ከእግዚአብሔር ለሰው የተዩሂረገ ስጦታ ቸርነት ጦይም ጸጋ ስለሆነ ሐዋርያት ደጋግመው በጸጋው እንደ አዳነን ፈዋል እኛ ሁላችን ከወፁላቱ ተቀብለን በጸጋ ላይ ጸጋ ተሰጥቶናልና ሕግ በሙሴ ተሰጥቶ ነበርና ጸጋና እውነት ግን በኢየሱስ ክርስቶስ ሆኑ እንዲል ዮሐፅ ቅዱስ ጳውሎስም በኢየሱስ ክርስቶስም በሆነው ቤዛነት በኩል እንዲያው በጸጋው ይጸድቃሉ ብሎአል ሮሜ የ ይህ ጸጋ ለሰዎች የሚደርሰው ግን ከላይ ቀደም ብለን በተመለከትዔቸው አምና በመጠመቅና ሌሎችንም ምስጢ ራት በመፈጸም ነው ቅዱስ ጳውሎስ ብጸጋው ይጸድቃሉ ካለ በኋላ ከዚያው በማስከተል የጸጋውን ማግኛ መንገድ እርሱንም እግዚአብሔር በእምነት የሚገዔ በደሙም የሆነ ማስተሥርያ አድርጎ አቆመው ሲል ገልጾታል ሮሜ ሄ ስለዚህ ከጥምቀት በማስከተል ሀብተ መንፈስ ቅዱስ ጸጋ እግዚአብሔር የምፍናኝቦትን ምሥጢረ ሜሮንን እንፈጽማለን ቅዱስ ዮሐንስ በመጀመሪያይቱ መልአክቱ አናንተም ከቅዱሱ ቅባት ተቀብ ላችኋል ሁሉንም ታውቃላችሆ ሲል የጻፈው የእውቀት የማስተዋል ጸጋ ስለምንቀበልበት ምሥጢረ ሜሮን ነው ፅኛ ዮሐጽጽ ከዚህ ምሥጢር የሚከተለው ደግፃ የምሥጢራት ሁሉ መክብባቸው የሚሰኘው ከካአኦኮርቶስ ጋር ተዋሕደን አንድ አካል የተባለች የአንዲት ቤተክርኃቲያን አባላት የተለያዩ ብልጉኙጉ የምንሆን በትን ጸጋ የምናገኝበት ምጦረ ቁርሀን ነው ያለ ጥምቀት በሌሎቹ ምሥጢራት መጠቀም እንኗማይቻለው ሁሉ ያለጋወ ደሙም ሌሎቹ አይጸኑም ጌታችን በወንጌል ኩውነት አውነት እላችኋለሀ ስባቱ ምሥጢራተ ቤተክርስቲያን የሰውን ልጅ ሥጋ ካልበላችሁ ደሙንም ካልጠጣችሁ በራሳችሁ ሕይወት የላችሁም ያለው ሕይወትና ድኅነነት በሌሎቹ ብቻ ያለ ሥጋወደመ በራሳችን ሊኖረን ስለማይችል ነው ዮሒሐጸዛ ለምሳሌ ንስሐ የሚያስገኘውን ጸጋና የንስሐ ፍጻሜውም መጽኛው ሥጋወደሙ እንደሆነ ሲናገር የልጁም የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ከኃጢአት ሁሉ ያነጻናል ኃጢአት የለብንም ብንል ራሳችንን አናስታለን እውነትም በእኛ ውስጥ የለም በኃጠአታችን ብንናዘዝ ኃጢአታችንን ይቅር ሊለን ከዓመጻም ሁሉ ሊያነጻን የታመነና ጻድቅት ነወው ብሎአል ፅኛ ዮሐልቿጃ ትዱስ ያዕቆብ ሁላችን በብዙ ነገር እንሰናከላለንና በቃል የማይሰናከል ማንም ቢኖር እርሱ ሥጋውን ሁሉ ደግሞ ሊገታ የቲችል ፍጹም ሰው ነው አንዳለው የማይሰናከል የለም ያዕ ከዚህ መሰነካከል ነጻ እየወጣን በጸጋ ላይ ጸጋ እያገኘን መኖር የሚያስችለን ንስሐሖ ነው እንኪያስ እግዚአብሔር ለአሕዛብ ደግሞ ለሕይወት የሚሆን ንከሐን ሰጣቸው እያሉ እግዚአብሔርን አከበሩ አንዲል ሐዋስ ቤተክርስቲያን ስለምሥጢራተ ቤተክርስቲያን የምታስተምረው አውቀን በመጠቀም ጸጋውን እንድናገኝ ነው በእያንዳንዱ ምሥጢር የሚገኘውንም ጸጋ ዝርዝሩ ላይ እናገኘዋለን መ መልካም ሥራ ሰው ከአመነ ከተጠመቀና ምሥጢራትን ከፈጸመ በኋላ የሚጠበቅበት መልካም ሥራ ነው ይኸም አንደ አይሁድ ሕገ ግዝረትን ሕገ አንጽሆንና አንጽሖንና ሕገ መሥዋዕትን መፈጸም ሳይሆን የእምነት ሕግን ለመፈጸም መዘጋ ጀት ነው አንዳንድ የዋሐን ሥራ አያስፈልግም እምነት ብቻ ይበቃል የሚል ነገር ሲናገሩ ይደመጣል ጌታችን ደግሞ ዳግም በሚመጣ ገዜ የሚጠይቀው ፍርዱም የሚሰጠው ከመልካም ሥራ አንጻር እንደሆነ ጻድቃንን ብራብ ስላበላችሁኝ ብጠማ ስላጠጣችሁኝ ብሎ እንደሚያመሰግን ኃጥአንንም በዚሁ አንጻር እንደሚወትስ አስተምሮናል ማቴ ወፅጓኔ ሰባቱ ምሥጢራተ ቤተክርስቲያን የተቀደሱ የጸጋ ምልክቶችና መሣሪያዎች ሲሆኑ በማይታየው ውስጠ ምሥጢራቸው ደግሞ በቃለ እግዚአብሔርና በጸሎት አማካይነት ጸጋን የሚያስገኙና በግብረ መንፈስ ቅዱስ ለምእመ ናን የሚከፋፈሉ የጸጋ ስጦታዎችን የያዙ ናቸው በዚህም የተነሣ ቤተ ክርስቲያን የጸጋው ግምጃ ቤት ተብላለች ምክን ያቱም በሚታየው ምሥጢራቷ አማካይነት የማይታየውን ጸጋ እግዚአብሔር በቃል ኪዳኑ መሠረት በመንፈስ ቅዱስ ኃይል ጠብቃና ይዛ የምትገኝና በየጊዜውም ጸጋውን የምታሰጥ በመሆኗ ነው ስለ ምሥጢረ ቤተ ክርስቲያን ምንነት ሲጽፉ የግብፁ ቄሰ ማርቆስ ዳውድ እንደሚከተለው በኣንድ ዓረፍተ ነገር ገልጸውታል ምሥጢረ ቤተ ክርስቲያን የተቀደሰ ሥርዓት ነው በእርሎዕም በኩል ምእመን በሚታይ ወይም በሚሰማ አኳኋን በአፍአዊ በውጭ ምልክት አማካይነት የማይታየውን ጸጋ ይቀበላል ክርስቶስን ማመናችን የሚረጋዝበው በጸጋው መዳና ችንም የሚታወቀው ምሥጢራተ ቤተ ክርስቲያንን በመፈጸም ብቻ መሆኑን ማመን ይኖርብናል አለበለቢያ ግን ከቤተ ክርስ ቲያን ውጭ ሆኖ በግለኝነትና በራስ አስተያየት ብቻ ተመርቶ እግዚአብሔር ያውቃል እርሱ ያድነኛል ሌላው ነገር አያስ ፈልገኝም እያሉ የቤተ ክርስቲያንን ምሥጢራት በመናቅ በክርስቶስ ወንጌል የታዘዙትን የጸጋ ምሥጢራት ሳይፈጽሙ መቅረት የክርስቶስ ደም የተከፈለበትን ጸጋ ማክፋፋት ስለሆነ አዲሱን ኪዳን እንደአፈረሱ ተቆጥሮ በእግዚአብሔር ዘንድ ላ ከአክ ጩርጠመፍአዳ ከቦነ ዘደ ። ደግሞም ጌታ በሕዝቡ ይፈርዳል በሕያው እግዚአብሔር እጅ መውደቅ የሚያስፈራ ነው ዕብሸቿቋፅ የጸጋና የምሥጢራተ ቤተ ክርስቲያንን ግንኙነት በይበልጥ ለመገንብ የምንችለው በሥርዓተ ጸሎቱ ጊዜ የሚታየው ነገርና የሚከናወነው ድርጊት ለማይታየው ለእግዚአብሔር የጸጋ ስጦታ » መቀበያ መንገድ እንደሆነ አድርገን ስናስብ ነው ስለሆነም ምሥጢራትን የፈጸሙ ምእመናን ከእግዚአብሔር ባገኙት የማይታይ ስጦታዎች በይበልጥ መተማመን ይገባቸዋል የክርስቶስ ጸጋ ፆ ሰመንፈላዊ ሕይወታችን እድገት ለእምነታችን ጽንዓት ይሰጣቸዋል እንግዲህ ሁልጊዜ ታምነን በእምነት እንጂ በማየት አንመላለስም የተባለውን ቃል ለመፈጸም የክርስቶስ ጸጋ ያስችለናል ቆሮ የማይታየውን እንጂ የሚታየውን ተስፋ አናደርግምና ሮሜ ሸዘኛ ቆሮ ፀጁ መቼም ቢሆን ሰው በተፈጥሮው ከማይታይ ነገሮች ይልቅ በሚታይ ላይ በይበልጥ ያተኩራል ቅዱሳት ምሥጢራት ግን የሰውን ትኩረት ወደ ሰማያዊው ጸጋና በረከት በመሳብ ልቡናችንን ወደ እግዚአብሔር ከፍ ከፍ በማድረግ ለባሕርያችን ተስማሚ በሆኑት ማለት በሚታዩትና በሚታወቁት ነገሮች አማካይነት የተስፋ ስጦታዎችን እንድናምንና እንድንቀበል ይረዱናል ኃድሠ ባሎ መና ሰባቱ ምሥጢራተ ቤተክርስቲያን ምሥጢራተ ቤተ ክርስቲያን በአንድ ምእመን የሕይወት ዘመን ዐስጥ ማለት ከልደት እስከ ሞት ባለው ጊዜያት ውስጥ ይፈጸማሉ ለሥጋዊ ሕይወት ልደትና እድገት አለው መጨረሻው ግን ሞት ነው ለመንፈሳዊ ሕይወትም ልደትና እድገት አለው መጨረሻው ግን የዘላለም ሕይወት እንጂ ሞት አይደለም ከቃለ እግዚአብሔር ጋር በምሥጢራተ ቤተ ክርስቲያን አማካይነት ለመንፈሳዊ ልደታችንና ለተጣይ ሕይወታችን እድገትና ደኅንነት የሚያስፈልገውን ልዩ ልዩ ጸጋ እአናገኛለን ከሰባቱ ምሥጢራት የመጀመሪያ ሦስቱ የአዲስ ልደትና የዘላለም ሕይወት ጸጋ የሚያ ሰጡን ምሥጢራት ናቸው እነርሱም ጥምቀት ሜሮንና ቁርባን ናቸው የክህነትና የተክሊል ምሥጢራት ደግሞ በፍትር የሚሠራ የአገልግሎትና የአንድነት ኑር ጸጋን ያጐናዛጽፈናል ንስሐና ቀንዲል ደግሞ የነፍስና የሥጋ ፈውስ ምሥጢራት ናቸው የሰባቱን ምሥጢራተ ቤተ ክርስቲያን መጽሐፍ ቅዱሳዊ መሠረት የሯቋሥጢራትን ልዩ ልዩ ምልክቶችና በእነርሱም አማካይነት ምእመናን የሚቀበሉትን የጸጋ ስጦታዎች እንደሚከተለው በስንጠረዥ አናሳያለን በሟሰጠው ሥጀዓፉ ቀቶዱኅፉ ያመጽሖሐፍ ያምሥነሟራ ሰድ ሰደ ምሥነጢዉር ዖሜ ቴጽቻ የሚነበበውና የሚዜ የኃጢአት ሥርየ ትና ጥምቀት ማቴጽዖሀ ማርኔሄ መው የካህነ ጸሎተ የጸ። ጠለያ ዋሕድ በተዋሕዶ ከበረ ብለው በክርስቶስ የዛሕርይ አምላክነት ፈ ምሥጢራተ ቤተክርስቲያን ሰባቱ ምሥጢራተ ቤተክርስቲያን ሰባቱ ምሥጢራተ ቤተክርስቲያን ይህንነ ጸጋ ትዱስ ጳውሎስ ሲገልጠው ከክርስቶስ ጋር አንድ መዴ ን ው ው መመ ጥምቀት ለሰው ልጆች ቤዛ ሆኖ ተሰቅሎ ሞቶ ከተነሣ በኋላ ለአባቶቻችን ለሐዋርያት እንዲህ ሲል አዚቸዋል እንግዲህ ሂዱና አሕዛብን ሁሉ በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም አያጠመቃች ኋቸው ያዘዝኋችሁንም ሁሉ እንዲጠብቁ እያስተማራችኋቸው ደቀመዛ ሙርት አድርጓቸው ማቴፀሀ በዚህ አምላካዊ ትአዛዝ መሠረት ቤተክርስቲያን አሕዛብን ሁሉ ስታስተምርና ስታጠምቅ ትኖራለች መምህረ ኦሪት የሆነው ኒቆዲሞስ በሌሊት ከጌታ ዘንድ ሄዶ ሲማር ጌታ እውነት እውነት እልዛሃለሁ ሰጡ ከውኃና ከመንፈስ ቅዱስ ካልተወለደ የአግዚአብሔርን መንግሥት ሊያይ አይችልም በማለት አስተምሮታል እንግዲህ ጌታችን ሥርዓተ ጥምቀትን ራሱ በግብር ፈጽሞ በቃል አስተምር በመጨረሻም ለሐዋርያት ሥርዓትን ሠርቶ ምሥጢረ ጥምቀትን መሥርቶልናል ዮሐ ቦ ሀ ጥምቀት በሐዋርያት ዘመን ከጌታችንና ከመድኃኒታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ በኋላ ወንጌልን በዓለም ዞረው የሰበኩ ሐዋርያት አባቶቻችን ከጌታችን ባተቀበሉት መመሪያ መሠረት ምሥጢረ ጥምቀትን ሲፈጽሙ ተጠማቂዎቹ ከቤተ አይሁድ አለዚያም ከቤተ አሕዛብ አረማውያን ወገን ስለ ነበሩ ምሥጢሩን የሚፈጽሙላቸበ ከአስተማሩዋቸጡ ካሳመኗኳቸውና ቀናዣና ንስሐ ከሰጧቸጡ በኋላ ነበር ሐዋቿ ይኽውም የሆነበት ምክንያት ተጠማቂዎቹ አዲሱን ሃይማኖት እንዲያውቁት በሕይጠት እንዲኖሩበትና ለሌሎችም እንዲያስተምሩት ገልጦ ማስተማር በማስፈለጉ ነጡ ከዚህም ጋር ከተደመ ክፉ ሥራቸው እንዲመለሱና በጎ ሥራን በመሥራት ጸንተጡ አንዲኖሩ መምከር አስፈላጊ ስለሆነ ነው ሥርዓተ ጥምቀት ከተከናጠነላቸው በኋላም በሐዋርያት አንብሮተ እድ አድ መጫን ጸጋ መንፈስ ቅዱስን ይቀበለ ነበር ለዚህም ነወው እነ ቅዱስ ጴጥሮስ በበዓለ ፃምሳ በኢየሩሳሌም ትምክህተ ሃይማናት ርትዕት ገጽ «ሠ የተሰበሰበትን አይሁድ ንሰሐ ግቡ ኃጢአታችሁም ይሠረይ ዘንድ ተጠመቱ ያሏቸው ሐዋቭጓ ብዚያን ጊዜ አጃቸውን ጫኑባቸው መንፈስ ቅዱስንም ተቀበሉ ሐዋቿኩጓ ለ ጥምቀት ከሐዋርያት ዘመን በኋላ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከትንሣኤው በኋላ አባቶቻችን ሐዋርያት አሕዛበን ሁሉ በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቁ እንዲያስተምሯቸው ካዝዛጥው በኋላ እነሆም እኔ እስክ ዓለም ፍጻሜ ድረስ ሁል ጊዜ ከእናንተ ጋር ነኝ ሲል ተስፋ ሰጥቷቸዋል ይህ ማለት ግን ሐዋርያት አባቶቻችን እስከ ዓለም ፍጻሜ በምድር ላይ በቁመተ ሥጋ ይኖራሉ ማለት አይደለም ነገር ግን በዛይማኖት የጸኑ በምግባር የተነ ሐዋርያትን መስለው ሐዋርያትን አኽለው ከሚነሠ ሐዋርያውያን አበው ቅክር ክርር ጋር እሆናለሁ ሲል ነው በዚህም መሠረት ከሐዋርያት ዘመን በኋላም ቢሆን ጥምቀት በሐዋርያት ቀኖና ጸንቶቱ ሲሠራበት ኖሯል እንዲያውም አንዳንድ መናፍቃን ከሐዋርያት በኋላ እንግዳ ትምህርት በሥርዋጽ ወደ ቤተ ክርስቲያን ማስገባት ጀምረው ስለነበር ሰጥምቀት ሥርዓትና ቀኖና አበጅተውላታል ለዚህም ነው በኒቅያ የተሰባሰቡ ሠለስቱ ምዕት ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን ለዘተወልደ እምጳውሉስ ሳምሳጢ ካዕበ ያጥምትቅዎ የጳውሉስ ሳምሳጢን ዛሃይማኖት ያመነ ትምህርቱን የተቀበለ እንደገና ይጠመት በማለት ሥርዓት የሠሩት የሠለስቱ ምእት ቀኖና ዘ በምሥጢረ ጥምቀት የሚገኝ ጸጋ አስቀድመን እንደተመለከትነው ምሥጢራት ለሰው ልጆች ጸጋ እግዚአብሔር የሚታደልባቸው መንገዶች ናቸው በጥምቀትም የሚከተሉትን ጸጋዎች እንቀበላለን ሑ ሥርየቲ ኃጢአት ኃጢአት ከእግዚአብኤር የሚያጣላ ክመንግሥተ ሰማያት የሚለይ እድፊ ነፍስ ነው ነገር ግን አንድ አረማዊ ጦይም መው መመ መመመ መመመ ትሆኑ ዘንድ የተጠመቃችሁ ሁሉ ክርስቶስን ለብሳችኋል በማለት ለገላትያ ክርስቲያኖች አስተምሯል ገላ ፅ ይህም ማለት አዲሱን ሕይወት ክርስትናን ገንዘብ አድርጋችሁ ተጎናጽፋችኋል ማለቱ ነው ሐ ቤቷ ክርስቲያን አባል መሆን ቤተ ክርስቲያን የሚለው ቃል በሦስት ዘርና ይፈታል ጸኛው ሕንፃውን ምእመናን ለጸሎት የሚሜሰበሰበብት ኛው ሰው ራሱ በቁሙ ቤተ መቅደስ የመንፈስ ቅዱስ ማደሪያ ሲሆን ሦስተኛው የምእመናን ጉባኤ የክርስቲያኖች ኅብረት ቤተ ክርስቲያን ይባላል አንድ ኢአማኒ ወደ ምአመናን አንድነት ለመቀላቀል መግቢያ በሩ ጥምቀት ነው ሳይጠመቅ ከምሥጢራተ ቤተ ክርስቲያን መካፈል አይችልም ጥንት በሕገ ኦሪት ሕዝበ እግዚአብሔር ቤተ አስራኤል ተብሎ ለመጠራት የአብርሣም ዘር መሆን ግድ ነበር የአብርፃም ዘሮች መለያቸው ደግሞ ግዝረት ነበር ዘፍጁ ያልተገረዘ ሰው በዘር የአብርሃም ወገን ቢሆን እንኳን ወደ እግዚአብሔር ጉባኡ እንዲገባ አይፈቀድለትም ነበር ምክንያቱም በግዝረት የአብርሣም ወገን መሆኑን ማሳወት ነበረበትና ነው በሐዲስ ኪዳን ግዝረት በጥምቀት ተተክቷል ማንም ሰው ሰማያዊ ቬቤግነትን ለማግኘትና ከምእመናን ኅብረት ለመቀላቀል የቤተ ክርስቲያን አባል ለመሆን መጠመቅ ግዶታው ነው ቆላጃለ ሮሜይ ጃህ ግዝረት ለሕዝበ እግዚአብሑር የአብርፃም ቃል ኪዳን ተካፋ ዮች የተስፋው ወራሾች የመሆናቸው መለያ እንደሆነ ሁሉ ጥምቀትም የዐጠህመጩወክነዊ ክፎ የዖ « የጠፍወ። ጮጮ ጭጭሎጭጭጭጭጨጩ ይቄ ሰባቱ ምሥጢራተ ቤተክርስቲያን በብሉይ ኪዳን ቅዱስ ቅባት በመባል ማክበሪያ መሾሚያና መለያ ቅባት ይታወት ነበር አገልግሎቱ ከላይ እንዳየነው ቤተ መቅደስን ንዋየ ቅድሳትንና ሰውን ለእግዚአብሔር አገልግሎት መለየትና ማክበር ነበር ሥርዓት ተሠርቶለትና የዕፅ ዓይነቶች ተወስነውለት በእግዚአብሔር ሰጪነት በሙሴ ተቀባይነት የተጀመ መ የቅዱስ ቅብዓት አገልግሎት በሌዋውያን ካህናትም እንደ ቀጠለ ከመጽሐፍ ቅዱስ መረዳት እንችላለን ሕዝበ እግዚአብሔር እስራኤ ልን የሚጠብቁ ነገሥታትም መሲሐጉ የሚባሉት በዚሁ ተቀብተው ስለሚነግውሥ ነው ዘፍቦወ ፅሳሙ በዘመነ ብሉይ ሀብተ እግዚአብሔርን ያድል የነበረው ይህ ትዱስ ቅብዐት ለሐዲስ ኪዳን ሜሮን በምሳሌነት ሊጠቀስ ይችላል በብሉይ ዘመን አበው በቅዱሱ ቅብዐት አማካይነት በረከተ እግዚአብ ሔርን ይቀበሉ እንደነበር ሁሉ በሐዲስ ኪዳንም ክርስቲያኖች የምሥ ጢረ ሜሮጌ ተካፋይ በመሆን ጸጋ አግዚአብሔርን ሀብተ መንፈስ ቅዱስን ገንዘብ ያደርጋሉና በሜሮን የሚገኝ ጸጋ ርይስ ጸጋ መንፈስ ቅዱስ ሰመቀበል ከላይ በዝርዝር እንደተመለከትነው አስቀድሞ እጅ በመጫን ለክርስቲያኖች ይታደል የነበረው ሀብተ መንፈስ ቅዱስ በሜሮን ጸን ቷል ስለዚህም ወንዶች በዓ ቀናቸው ሴቶች በሙ ቀናቸው ከተጠመቁ በኋላ ወይም አንድ ኢአማኒ ወደ ማመን ሲመጣ ከተጠ መቀ በኋላ ሜሮን ሲቀባ ሀብተ መንፈስ ቅዱስን ይቀበላል መ ሌላው የቅዱስ ሜሮን አገልግሉት የካህናተ እግዚአብሐፀጀ መሾሚያ ነው ሊቀ ነቢያት ሙሴ በእግዚአብሔር አዛዥነት የአሮገፀዌ ልጆች ለክህነት የይሁዳን ልጆች ለመንግሥት የሚሾምበት ቅዳክ ቅባት አዘጋጅቶ ነበር ይኸው ሥርዓት በዘመነ ኦሪት ሲሠራበቆ ቆይቶ በሐዲስ ኪዳን በሜሮን በመተካቱ ዛሬም ቢሆን ካህናተ ቤ ምስጢር ነው ሰባቱ ምሥጢራተ ቤተክርበቲያን ምዕራፍ ሦስት ምሥጢረ ሜሮን የ የሜሮን ትርጉም ሜሮን ቃሉ የጽርዕ ነው የሚሸት የሚጣፍጥ። ልብ የሚመስጥ መዓዛ ያለው ቅዱስ ቅባት ነው መልኩ ዘይት ይመስ ላል ከተለያዩ ፅፀው ተቀምዋ ይዘጋጃል ይ የሜሮን ምንነት ምሥጢረ ሜሮን ከጥምቀት ተጥሉ ወዲያውኑ የሚፈጸም በውኃ ተጠምቆ በሜሮን ሲተባ ሀብተ መንፈስ ቅዱስን ይታደላል ሰውነቱ የእግዚአብሔር ማደሪያ ይሆን ዘንድ ይታተማል ኦቶቆሮ ፅጴጥጵጆ በብሉይ ኪዳን ዘመን ቅዱስ እግዚአብሔር ሊቀ ነቢያት ሙሴን የተባረከ ቅዱስ ዘይት ከተለያዩ ዕፅዋት እንዲቀምም አዝዞት እናገኛለን ዘጸወ በዘመኑ የነበረውም አገልግሉት ቤተ መቅደስን ንዋያተ ቅድሳትን ማክበር ካህናተ ኦሪትን መለየትና መተደስ ነበር በዚህም ቅባቱን የተቀቡ ሁሉ ከተቀደሱት የተተ ደሰሉሱ ይሆናሉ» ተብሏል ይህ የማንጻት የማነዘርርና የመለየት ሥራ አሁንም ቅብዓ ቅዱስ በተቀደሰው ቅባት በኩል የሚፈጸም ነው ሜርን ግን ለምእመናን የሚፈጸም የህብተ መንፈስ ትዱስ ማሳደሪያ ምጢር ሲሆን አዲስ ቤተመቅደስና ታቦትም የሚከብሩት በዚሁ በትብዓ ሜሮን ነው ያ የምሥጢረ ሜሮን አጀማመር ምሥዛዚረ ሜሮን በሰሥዙቻ በጎ ፈቃድና ስምምነት የተመሠረተ እንግዳ ሥርዓት አይደለሃ አስተድሞ በብሉይ ኪዳን ምሳሌ ሲመሰ ልለት የነበረ በኋላም በከዲስ ኪዳን ሐዋርያት አበው የደነገጉትና ሊቃውንተ ቤተ ነዘስቲያን ክዘመናችን ያደረሱት ምሥጢር ነው ሰባቱ ምሥጢራተ ቤተክርስቲያን ክርስቲያን ለአገልግሎት ተመርጠውና ተምረው ተቀብተው ይሾማሉ ክጸዘጳሀ ይ ማክበሪያ ለንዋየ ቅድሳት ቤተመቅደስ ይህም መሠረቱ ከላይ እንደተመለከትነው ሥርዓተ ኦሪት ነው ብቀማሚ ብልሃት እንደተሠራ ቅመም የተቀደሰ የቅባት ዘይት ታደርገዋልህ የተቀደሰ የቅባት ዘይት ይሆናል የመገናኛውንም ድንኳን የምስክሩንም ታቦት ገበታውንም ፅቃውንም ሁሉ መቅረ ዙንም ዕቃውንም የዕጣን መሠዊያውንም ለሚቃጠል መሥዋዕት የሚሆነውን መሠዊያና ዕቃውንም ሁሉ የመታጠቢውን መቀመጫ ውን ትቀባበታለህ ሁሉንም ትቀድሳቸዋለህ ቅድስተ ቅዱሳንም ይሆናሉ ተብሎ እንደታዘዘው በዘመነ ብሉይ ቤተ መቅደስና ንዋያተ ቅድሳት ይከብሩበት የነበረው ቅብዐ ቅዱስ ለሐዲስ ኪዳኑ ቅብዐ ሲቀርቡ ሜሮን ሜሮን ምሳሌው እንደመሆነ መጠን ዛሬም ቤተ መቅደስ ቢታነጽ ንዋያተ ቅዱሳት ቢዘጋጁ በሜርን ሳይከብሩ ለአገልግሉት አይውሉም ዮ የሜሮን ምሳሌዎች ይጅ ቅዱስ ያዕቆብ በፍኖተ ሎዛ ራእይ ቢያይ ይህች ቦታ የሰማይ ደጅ ናት በማለት በቦታው የእግዚአብሔር ቤት እንደሚሠራ ትንቢት ተናግሮ ተንተርሶት ያደረውን ድንጋይ አንሥቶ ሐውልት አድርጎ አቆመው በላዩም ዘይትን አፈሰሰበት ዝዓ ዛሬም ሕንፃ ቤተ ክርስቲያን ተሠርቶ ካለቀ በኋላ በጳጳሳት ሜርን ተቀብቶ መክበሩ ከዚህ ተያይዞ የመጣ ነዐ እግዚአብሔር አምላክ አዳምን ፈጥሮ በልጅነት አክብሮ ሰባት ዞብታትን አድሉታል ክዞብታቱ ደግና አንዱ ሀብተ ክህነት ነጡ በኦሪትና በጠንጌል ዞብተ ክህነት እስኪወሰን ድረስ ከአዳም ጀምሮ እስከ ሙሴ የነበሩ አበው በበረከተ አበው ከእግዚአብሔር እየተሾመ ሀክተ መንፈስ ቅዱስን እየተቀበሉ በነቢይነታቸው ኃላፍያትንና መጻእያትን ገልጠው ሲያስተምሩና ሲያስ ጠነቅቁ በካህንነታቸው ደግሞ መሥዋዕትን ሲያቀርቡ ኖረዋል ሰባቱ ምሥጢራተ ቤተክርስቲያን አባታችን ያፅቆበም የዚህ በረከት ክህነትን ገንዘብ አድርጎ ለዛሬዎቹ ዩፈዚስ ጨመ ካ። ቻ ል መሆኑን ልብ ይሏል ዘይቱም የምሥጢረ ሜሮን ምሳሌ ነው ያ ቦታ ዘይቱ ቢፈስበት እንደ ከበረ ሁሉ ዛሬም በቅብዓ ጫሮን ጸጋ አግዚአብሔር ያድራል በልጅነት ጸጋው ተጠማቂው ይከበብራል ር የሙሴ የተቀደሰ ዘይት ቅብዓት ይህም ሥርዓት በእነ ያፅቆበ በአነሙሴ ተወስኖ የቀረ ጦይንም የሚቀር አለመሆኑን እግዚአብሔር አባታችን ሲገልጥ ይህ ለልጆ ልዳኙሁ የተቀደለ ቅብፀት ይሁንልኝ በማለት አስገንዝቦናል ክጸ ከዚህም የተነሣ ቅዱስ ቅብዓት ለእግዚአብሔር የተለ ነበር አንጂ በየቤቱ ለተራ ተርታ አገልግሉት ማዋል የተክለከለ የሚያስተጣ ነበር ዘጸ ልቁ ነገር ግን ከቤተ አሮን የተወለደ ወንድ ልጆ እግዚአብሔርን በክህነት ያገለግል ዘንድ ቅዱሱን ቅባ ትቀብቶ ሀብተ ክህነትን ገንዘብ ያደርግ ነበር ይህም ምሳሌ ነው ዛሬ ዲያቆናት ቆነውስትና ጳጳሳት ቅዱሱን ሜሮን ተቀብተው ሀብ ክህነትን ገንዘብ እንዲያደርጉ ሲያጠይቅ ነሙ ይርዷጹ በትንቢተ ነቢያት መሠረት በሐዲስ ኪዳን ጸጋ መንፈስ ቅዱ ለሐዋርያትና እነርሱን ለመሰሉ ምእመናን በምልዓትና በስፋ ወርዲል ድሏል እንዲህ ይሆናል ሥጋ በለበሰ ሁሉ ላይ ከመ ፈሴ አፈሳለሁ ወንዶችና ሴቶች ልጆቻችሁም ትንቢት ይናገራ ጎበዞሥችሁም ራአይ ያያሉ ሽማግሌዎቻኘሁም ሕልም ያልማ ደግ ሞም በዚያች ወራት በወንዶችና በሴቶት ባሪያዎቼ ላይ ከመንፈ አፈሳለሁ ትንቢትንም ይናገራሉ ዮንቆችን በላይ በሰማይ ምልኩ ችንም በታች በምድር አሰጣለሁ ተብሎ በነቢይ የተነገረውና ጌታች መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከማረጉ አስቀድሞ ለደቀ መዛሙርቱ እነሆም አባቴ የሰጠውን ተስፋ እኔ እልክላችኋለሁ ብሎ በሰጣቸው ተስፋ መሠረት ጸጋ መንፈስ ቅዱስን በፅለተ ጸጳሪቅሊጦስ ተቀብ ዋለ ሐዋጽ ኢዮቫዳጃ ይህ ለሐዋርያት የተሰጠው ጸጋ ጐ ሥሯ ዘክዝ ዘዘፈዩዚጋ ያ ከዚያም ጊዜ ጀምሮ ክርስቲያኖች ተጠምቀው ከመጠመቂያው እንደ ወጡ ያጠመቃቸው ኤጴስ ቆጸስ ወይም ቄስ ሜሮ ሀ ሕዋሳቶቻ ቸውን ይቀባቸዋል በአንብሮተ ፅድ ፈንታ ሜሮን አንዲተካ ሥርዓት የተሠራው ቅዱሳት መጻሕፍትን መሠረት በማድረግ ነው እናንተም ከቅዱሱ ቅባት ተቀብታችኋል ኛ ዮሐደጄ ብክርስቶስ ከእናንተ ጋር የሚያ ጸናንና የቀባን እግዚአብሔር ነው ዳግምም ያተመን የመንፈሱንም መያዣ በልባችን የሰጠን እርሱ ነው ቆሮፅ ለኡፌሶን ክርስቲያኖች ቅዱስ ጳውሎስ በጻፈው መልእክቱ ደግሞ ለቤዛም ቀን የታተማችሁበትን ቅዱሱን የእግዚአብሔርን መንፈስ አታሳዝነ ብሏቸዋል ሜሮን ማኅተመ መንፈስ ቅዱስ ነውና ማኅተመ መንፈስ ቅዱስ መባሉም ማኅተም ያለበት ሁሉ በማኅተም የታተመ ሁሉ ማንነቱና አድራሻው እንደሚታወቅ ሁሉ ምእመናንም የመንፈስ ቅዱስ ገንዘቦች መሆናቸው የሚታወቀው የሚረጋገጠው በጥምቀት በቅብዓተ ሜሮን ሲታተሙ ነውና ሐዋርያት በማዕከላዊነት አፍል ተው የሚያከፋፍሉት ቅብዓ ሜሮን ለብዙ ዓመታት ለዓለም አብያተ ክርስቲያናት ሁሉ ሲዳረስ ኖሯል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዖ ቤተ ክርስቲያን ከግብጽ እስክንድርያ ይደርሳት ነበር በኋላም ሸኛው የእስክንድርያ ሊቀ ጳጳስ የነበረው ሐዋርያዊው ቅዱስ አትናቴዎስ ጌታችን የተሰቀለበትንና የተገረፈባቸውን ዕፅዋት ሰብስቦ በማፍላትፍ ቀድሞ ሐዋርያውያን አበው አፍልተው በቅዱስ ማርቆስ ወንጌላዊው አማካይነት ከላኩት ጋር በማዋሐድ ለእስክንድርያና ለሌሎች አብያተ ክርስቲያናት ያድል ነበር ቤተ ክርስቲያናችን ነፃነቷን ካገኘች በኋላ ቦራሷ ሲኖዶስ መተዳደር ከጀመረች በኋላ ኢትዮጵያውያን ጳጳሳት ወደ እስክንድርያ አየተላኩ ከግብዓውያን ጳጳሳት ጋር ሆነው የፍልሐተ ሜሮን ሥርዓት ይፈጽማሉ የአገራችንንም ድርሻ ተካፍለው ይመጣሉ ይህም ሥርዓት ዘወትር የሚከናወነው በሰኔ ወር ነው ሰባቱ ምሥጢራተ ቤተክርስቲያን ንፈስ ቅዱስ በእነርሱ ብቻ ተወስኖ እንደማይቀር ጌታችን ቀድሞ ነም ገልጦ አስተምሮአል እንዲህ ሲል ማንም የተጠማ ቢኖር ጣና ይጠጣ በእኔ የሚያምን መጽሐፍ እንዳለ የሕይወት ውኃ ከሆዱ ይፈልቃል ብሎ ጮኸ ይህን ግን በእርሱ የሚያምኑ ቀቢ ስሳላ ስሰ መንፈስ ኑስ ቲተፄገረ ዮሐኣህ የአምላካችን ቅዱስ ፈቃድ መሠረት አበጡ ሐዋርያት በበዓለ በጽርሐ ጽዮን የወረደላቸው መንፈስ ቅዱስ በሰጣቸው ጸጋ ረት እነርሱም ደግሞ በወልደ እጓለ እመሕያው ኢየሱስ ክርስቶስ ይ አምላክነት አምኖ ለተጠመቀ ሁሉ እጃቸውን በመጫን ሀብተ ፈስ ቅዱስን ያሳድሩ ነበር በኢየሩሳሌም የነበሩ ሐዋርያት ስማርያ ሰዎች የእግዚአብሔርን ቃል እንደተቀበሉ ሰምተው ጴጥሮስ ና ዮሐንስን ሰደዱላቸው እነርሱም በወረዱ ጊዜ መንፈስ ቅዱስን በምተበጡ ። ከዚህም በተጨማሪ ዋጌታ እራት ምሥጢራዊው እራት አንድ የመሆን ምሥጢር እያሉ ይጠሩታል ቁርባን የሚለውን ቃል በስፋት ስንመለከተሙ ሰው ሰአምላኩ ለፈጣሪው የሚያቀርበውን አምኃ በሙሉ የሚያካትት ነው በዚህ ጽሑፍ የምንመለከተው ግን ስለ አማናዊው ስጦታ ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ ቅዱስ ሥጋና ክቡር ደም ነው ይህም ምሥጢረ ቁርባን በመባል ይታወቃል የዕለተ ዓርቡ የማዳን ሥራ በሥጋውና በደሙ በፅለተ ዓርብ ባደረገው ተልእኮ ጌታችን ለዓለም ሁሉ ለአንድ ጊዜና ለዘላለም የፈጸመውን የማዳን ሥራውንና አምላካዊ ጸጋውን እስከ ዕለተ ምጽአት ድረስ በየዘመኑ የሚነት ትውልድ ሁሉ በቀላሉ አግኝተው የሚድኑበትን መንገድ አዘጋጅቷል ይህንንም የማዳን ሥራ የሚያከናውኑለትን ሐዋር ያቱንና ተተኪዎቻቸውን ቤተ ክርስቲያኑንና ምሥጢራቱን ትምህርተ ዛይማኖት ርትዕት ገጽ ኪዳነ ወልድ ክፍሌ መዝገበ ቃላት ገጽ ፐከዩ ዐክዞርፎ ርአርከፀእ ኮቅ ከፍዘሂል የቪፎኔ » ርበፎጠ ህርከ ኞኮ ሀርዝ ከፍ ዮዮ ሰባቱ ምሥጢራተ ቤተክርስቲያን በመንፈሰ ቅዱስ ኃይል መሥርቷል አደራጅቷል ዛሬም የማዳን ሥራውን የሚሠራ እርሱ ራሱ ባለቤቱ እስክ ዓለም ከቤተ ክርስቲያኑ ጋር በመሆን ነው በአርአያውና በአምሳሉ በክብር የፈጠረው ሰው የፈጣሪውን ቃል ኪዳን አፍርሶ በኃጢአትና በጨለማ ወድቆ በነበረ ጊዜ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቱስ የወደቀውን ሰው ወደ ቀደመ ክብሩ ለመመለስ ሰው በመሆን በሥጋ መጥቶ በሥጋው የበደለኛውን የሰውን ሕማምና ሞት ተቀብሎ በሞቱ ሞትን ደምስሶ በትንሣ ኤው ኣዲስ ሕይወትን በመስጠት አዳነው ይህም የፅለተ ዓርቡ የማዳን ሥራው እስከ ዕለተ ምጽአት ለሚነሠት ሁሉ የመዳና ቸው ምሥጢር እንዴት በሚታይና በሚጨበጥ መንገድና ሁኔታ በቃሉ ኣገልግሉትና በምሥጢራተ ቤተ ክርስቲያን እንደሚ ፈጸም ለማስረዳት እንሞክራለን ቀድሞውንም በማይታየው ባሕርዩ ቃለ እግዚአብሔር ወልድ እኛን ለማዳን ወደዚህ ዓለም ሲመጣ በሚታይና በሚጨበጥ መንገድ በሥጋው ተገልጸ ነው አሁንም እንደ ቀድሞው ለእኛ እንደሚስማማ በምሥጢራተ ቤተ ክርስተያን አማካይነት በተለይም በምሥጢረ ቁርባን በሚታይና በሚጨበጥ መንገድ የሕይወት ምግብ ሆኖ እኛን ለማዳን ቀርቧል የምሥጢራተ ቤተ ክርስቲያንም ትርጉም ይኸው ነው በሚታየው ነገር የማይታየውን ጸጋ የምናገኝበት መንገድ ነው ለአንዴና ለዘላለም የተፈጸመው የማዳን ሥራው ለዓለም ሁሉ ወንጌልን እንዲያስተምሩ በሰሙ ንስሐንና የኃጢአት ሥርየትን እንዲሰብኩ ምሥጢራትንም እንዲፈጽሙ ጌታ ሐዋርያትን አዞዚቸዋል ማቴያሀጽ ጸኛቆሮል ሉቃሀፀ ታላቁ የፅለተ ዓርቄ እንዲዳረስ የምሥራቹን ቃል ሰባቱ ምሥጢራተ ቤተክርስቲያን ጌታም በተክራካሪዎቹና በተቃዋሚዎቹ መካከል ትምህ ርቱን በማጠናከር እርሱ ከሰማይ የወረደ የሕይወት እንጀራ መሆኑን እንዲያምኑ በቀጥታ ነገሩን እያረጋገጠ ይገልጽላቸው ጀመር የሕይወት እንጀራ የተባለውም ምን እንደሆነ በስውር ሳይሆን በግልጽ እየደጋገመ በአጽንኦት ለተከራካሪዎቹም ለደቀ መዛሙርቱም ለሐዋርያቱም ዛሬ ላለነው ለእኛም በጠ ቅላላ በዓለም ውስጥ ላለነው ሁሉ እንደሚከተለው ያስረዳናል እኔም ክርስቶስ ስለ ዓለም ሕይወት የምሰጠው እንጀራ ሥጋዬ ነው በማለት የተቀደ ሰውን ምሥጢር ለወገኖቹ ገለጸላቸው እነርሱ ግን እንደ ዛሬዎቹ ተቃዋሚዎች የምሥጢሩ ኃይለ ቃል ቢገባቸውም ባይገባቸውም ከመከራከርና ከመቃወም በቀር ፍሬ ነገሩን ለመቀበል አልፈለጉም ስለዚህ አይሁድ ይህ ሰው ሥጋውን ልንበላ ይሰጠን ዘንድ እንዴት ይችላል። በጸሎተ ኀሙስ ማታ ጌታ ምሥጢረ ቁርባንን በመሠረተ ጊዜ የትና እንዴት እንደሚገኝ ለሐዋርያት አስተምሯቸዋል ሉቃሀ ይኽውም ዛሬ በቤተ ክርለተ ያናቸን የሚገኘው ለሐዋርያት የተሰጠው የቅዱስ ቁርባን ምሥ ጢር ሰለሆነ ምእመናን ንስሐ እየገቡ የጌታን ሥጋ እየበሉ ደሙንም እየጠጡ አንደ ወንጌሉ ቃል የዘላለም ሕይወትን ጸጋ ያገኛሉ ይህ ምሥጢር የጸጋ ሁሉ ምንጭ ስለሆነ ሌሎቼ ምሥጢራተ ቤተ ክርስቲያን ሁሉ በሥጋው በደሙ ምሥጢር አማካኝነት ዶፈጾማለ ስለዚህም እያንዳንዱ ምሥጢረ ቤተ ክርስቲያን ከጌታ ሥጋና ደም ጋር በመንፈስ ቅዱስ ኃይል የተያያዘና ከጌታ ሕማም ሞትና ትንሣኤ ጋር የተዛመደ ስለሆነ ስለሌሎቹ የተቀደሱት ምሥቄጪጢራት እንደ ዓይነታቸውና እንደ ዙኣታቸው በየስማቸው የተገለጹ ስለሆነ በቦታቸው ዳላይ እንመለከታቸዋለን ያል መሥዋፅት ከሆነልን ከሐዲስ ከኪዳኑ የፋሲካ በግ ስቶስ ጉን በፅለተ ዓርብ የፈሰሰው ደምና ውኃ የመዳንና የጽድቅ ጸጋ ምሥጢራት ሁሉ ምንጭ በመሆኑ ይህን የመሥዋ ፅት ምሥጢር በምትፈጽም ቤተ ክርስቲያን የክርስቶስ ጸጋ በብዛት ይሞላባታል የወንጌልን ቃል አምነው ምሥጢረ ቁርባንን የሚቀበሉ አማኞች ሁሉ የክርስቶስ የጸጋው ምሥጢር ተካፋይ ይሆናሉ እነርሱ ጌታ ኅብስቱን አንሥቶ ባርኮና ቆርሶ ለደቀ መዛሙርቱ ሲሰጣቸው እንካችሁ ብሉ ይህ ሥጋዬ ነው ብሎ የተናገ ረውን እንዲሁም ጽዋውን ኣንሥቶና አመስግኖ ሲሰጣቸው ሁላችሁም ከእርሱ ጠጡ ስለ ብዙዎች ለኃጢአት ይቅርታ የሚፈስስ የሐዲስ ኪዳን ደሜ ይህ ነው ያለውን ቃለ ወንጌል ግቴሩ አምነው ክርስቶስ በመካከላቸው ተገኝቶ ዛሬውኑ እንደ ፈጸመው ኣድርገው በመቀበላቸው በእውነት የመ ዳኑ ጸጋ ለእነርሱ ደርሷቸዋል ሥጋዬን የበላ ደሜን የጠጣ የዘላለም ሕይወት ኣለው የተባለውም በእነርሱ ላይ ይፈጸማል ዮሒ ነገር ግን ሳያምኑ የሚቀበሉትና በመጠራጠር የሚተውት ሁለቱም ከመዳን ውጭ ናቸው ምክንያቱም እነ ርሱ ገና በምሥጢረ ቁርባን አላመኑም ማለት ነው ጸጋ እግዚአብሔር ለሰዎች ልጆች የተሰጠው ቃለ እግዚአብ ሔር ወልድ በሚታይና በሚዳሰስ በሥጋ ሰውነት በመምጣቱ ነው በሰውነቱ ሕማማትን በመቀበል እኛን በማጽደቅ በቅዱስ ደሙ ፈሳሽነት ከኃጢአታችን በማንጻትና ከእግዚአብ ሔርም ጋር በማስታረቅ ጸጋ በጸጋ ላይ እንድንቀበል አብቅቶ ናል እንግዲህ በሚታይ ቸሚሟናለስ ሰውነቱ የማይታየውን መለኮታዊ ጸጋውን እን። ዘከደ ርፎክጠሄ የየ ሰባቱ ምሥጢራተ ቤተክርስተያን አንድ አካል ነን ሁላችንም ከአንድ ኅብስት እንቀበላለንና በማለት ንዋይ ኅሩይ ቅዱስ ጳውሎስ ያረጋግጥልናል ኔቆሮ ኔ ይሌይያ ከላይ እንደተመለከትነው ሰው ተችሎት ሳይቻለው በተለያየ ምክንያት በተለያየ መንገድ ፈጣሪውን አምላኩን ይበድላል ይሁንና የጌታችንን ቅዱስ ሥጋውን ክቡር ደሙን በተቀበለ ጊዜ የኃጢአት ልጓም ያገኛል ሥጋው ለኃጢአት የሚጓጓና የሚሰነካከል መሆኑ ይቀራል ምክንያቴም በሥጋውና በደሙ የተዋሐደው አምላክ ኃጢአትን ተደፋፍሮ እንዳይሠራ ይወቅሰዋል የኃጢአትን ውጤት ያሳስበዋል በአጠቃላይ ወደ ቅድስናና ጽድቅ የሚመራ መንፈሰ እግዚአብሔር ስለተዋሐደን ለጽድቅ ሥራ የምንተጋ ለኃጢአት የምንሰቀቅ እንሆናለን ጸጋ እግዚአብሔርን ስለምንታደል ኃጢአትን እንጸየፈዋለን ምክንያቱም በመንፈሳዊ ዕውቀት የምናድግበትና በጸጋ መንፈስ ቅዱስ የምንበለጽግበትን ኞምግበ ሕይወት አግኝተናልና ነው የሕይወት እንጀራ እኔ ነኝ ወደ እኔ የሚመጣ ከቶ አይራብም በእኔ የሚያምን ሁል ጊዜ ከቶ አይጠማም ሥጋዬ እውነተኛ መብል ደሜ እውነተኛ መጠጥ ነውና ዮሐ ዛጽ ልበ አምላክ ቅዱስ ዳዊት ብፊቴ ገበታን አዘጋጀህ በጠላቶቼ ፊት ለፊት ራሴን በዘይት ቀባህ ጽዋዬም የተረፈ ነሙ መዝረ ብሎ የተናገረው በጠላት ፈቃደ ሥጋ በጠላት የዓለም ወጥመድና በጠላት ሠራዊተ አጋንንት ላይ ድል የሚያቀዳጅ ሥጋህና ደምህን በፊታችን አዘጋጀህልን ሲል በትንቢት መናገሩ ነው ይኔ ለመሥዋዕት የሚሆነው ኅብስት የሚዘጋጀው በወራቱ ከደረሰ ዋግ የሰብል በሽታ ካልመታው እንክርዳድ ከሌለበት ር ጡጨዓ ለዘርጠጠፎው የነዘሄ የዮ ፓ ሰባቱ ምሥጢራተ ቤተክርስቲያን የሕያው አምላክ የኢየሱስ ክርስቶስ ሥጋና ደም ነውና የዘለዓለም ሕይወት ባለቤት መሆናችን ያረጋግጣል ዳግመኛም ቅርንጫፍ ከግንዱ እስካልተለየ ድረስ ልምላሜ ጽጌና ፍሬ ሕይወት ዘለዓለም እንዲኖረው ሁሉ ክርስቲያኖችም ጉንደ ሐረገ ወይን ከሆነው ከአምላካችን ከኢየሱስ ክርስቶስ አለመለየታች ንንና በሕይወት መኖራችንን ቅዱስ ቁርባን ስንቀበል እናረጋግጣለን ዮሐዛዮ ሮሜፅፅጳ ሕያዋን የሚያደርጉንም በውስጣችን ያደረው የተዋሐደን ሥጋ ክርስቶስና ደመ ክርስቶስ ናቸው እርሱ የማይሞት የማይለወጥ ነውና ሥጋዬን የሚበላ ደሜን የሚጠጣ በእኔ ይኖራል እኔም በእርሱ እኖራለሀ በማለት አረጋግጦልናል ዮሐ ዛ ሥርየተ ኃጢአትን ያስገኛል አባቶቻችን ለው ሆኖ የማይበድል እንጨት ሆኖ የማይነድ የለም ከሰው ስሕተት ከብረት ዝገት አይጠፋም እንዲሉ ደካማና ስሑት የሚሆን ሰብአዊ ባሕርያችን ወደ ስሕተት ጎዳና ሲነዳንና ኃጢአት ሲያገኘን በደላችንን ለካህን ተናዝዘን ቀኖና ተቀብለንና ንስሐ ችንን ጨርሰን በካህኑ ፈቃጅነት ቅዱስ ቁርባንን ስንቀበል የቀደመ ኃጢአት በደላችን ሁሉ እሳት ላይ እንደወደቀ ቅቤ ቀልጦ ጠፍቶ ነጻ ያደርገናል ኃጢአት ዘእምቅድመ ጥምቀት ትሠረይ በጥምቀት ኃጢአት ዘአእምድኅረ ጥምቀት ትሠረይ በነሚአከ ሥጋሁ ወደሙ ለእግዚእነ ኢየሱስ ክርሰቶስ እንዳለ ፊልክስዩስ የጌታ ሥጋና ደም ሥርየተ ኃጢአትን ያሰጣልና ስለ ብዙዎች ለኃጢአት ይቅርታ የሚፈስ የሐዲስ ኪዳን ደሜ ይህ ነው ብሎ ባለቤቱ ራሱ አስረድቶናል ማቴ እንግዲህ ማንኛውም ሰው በሃይማኖት ሆኖ ቅዱስ ቁርባንን ቢቀበል ሥርየተ ኃጢአትን ያገኛል ከኃጢአት ቁራኝነት ነጻ ይሆናል እንዳልነው ሁሉ በሥጋ ወደመ አማካይነት ከፈቃደ ሥጋው ስለሚለይ ኅብረቱ ከሰማያውያን ቅዱሳን ጋር ይሆናል ኀብስቱ አንድ እንደሆነ እንዲሁም እኛ ብዙዎች ስንሆን መራሔ ድኀነት ገጽ በነርነነ የሮኔ ሰባቱ ምሥጢራተ ቤተክርስቲያን የተለቀመ ንጽሕ ስንዴ ነው ፍትነገ አንቀጽ የ ረስጠጅ ዩ ኅብስቱም ሲዘጋጅ ነቅዕ የሌለበት ያላረረ ያልጠቆረ መሆን ይኖር በታል በምሴተ ሐሙስ ለሐዋርያት የስጣቸው ለበረከት ከመጣለት ኅብስት ያላረረውን ያልጠቆረውን ነቅዕ ነውር የሌለበትን አንሥቶ ነውና መሥዋዕቱም የሚዘጋጀው በቤተክርስቲያን ቅጽር አጥር ውስጥ በስተምሥራቅ በኩል ችግር ካልሆነ በሌላ አቅጣጫ አይሠራም በሚገኘው ቤት ውስጥ ነው ይህም ቤት ቤተልሔም ይባላል ይህም ጌታችን በተወለደባት ከተማ ስም የተሰየመ ሲሆን ቤተ መቅደሱ ደግሞ አምሳለ ቀራንዮ ነው ምክንያቱም ጌታችን የማዳን ሥራውን ክቤተልሔም ጀምሮ በቀራንዮ አደባባይ በመልዕልተ መስቀል ላይ ተሰቅሎ ተፈጸሙ ብሏልና ነው ምሥጢረ ቁርባን በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የጌታ የሐዋርያትን ከዚያም የቤተክርስቲያን አባቶች ያቆዩትን ሥርዓት መሠረት በማድረግ ይፈጸማል ጸ መቁረብ ያሰባቸው እነማን ናቸው። ብዙም ከተሰጠው ሰው ሁሉ ከእርሱ ብዙ ይፈለግበታል ብዙ አደራም ከተሰጠው ከእርሱ አብዝተው ይሹበታል ማለቱ የክህነትን ሓላፊነት በግልጥ ያስቀመጠ ነው ሉቃዓጓ ይህንኑ የተገነዘበው ሐዋርያ ቅዱስ ጳውሎስ እንዲሁ ሰው እኛን እንደ ክርስቶስ ሉሌዎችና እንደ እግዚአብሔር ምሥጢር መጋቢዎች ይቁጠረኙ በማለት መግቦቱ ምድራዊ ሳይሆን ሰማያዊ በሥጋ ሳይሆን በነፍስም ጭምር መሆኑን ገልጦ አስተምሯል ጸቆሮ ረ ሰሟያዊ ክብር ነው ማንም ሰው ክምድር ተነሥቶ ክህነትን በራሱ ሊያገነ ለሌላውም ሊሰጥ አይችልም ሰጪው እግዚአብሔር ነውና ይህም ክብር እንደ ቅዱስ ጳውሎስ እንደ ቅዱስ ያሬድ ሦስተኛ ሰማይ ደርሶ ሰማያዊ ሥርዓትን ዝማሬ መላእክትን እስከ ማየት ያደርሳል ቅዱስ ጳውሎስ የጠራቸውን እነዚህን ደግሞ አከበራቸው በማለት ገልጦታል ሮሜ ያ የከህነት አሰጣጥ ክህነትን የመስጠትም ሆነ የመያዝ ብሎም የመሻር ፍጹም ሥልጣን ያላት ቅድስት ቤተክርስቲያን ናት ይህንንም ሥልጣን በደሙ ከዋጃትና ከመሠረታት ከኢየሱስ ክርስቶስ የተቀበለችው እንጂ በሰዎች ስምምነትና ውሳኔ ያገኘችው አኣይደለም ስለዚህም ቤተክር ስቲያን የበቁና የተዘጋጁ ሆነው ላገኘቻቸው እግዚአብሔርም በአምላ ካዊ ሥራው ለፈቀደላቸው ሁሉ ሥልጣነ ክህነትን ትሰጣለች ላለው ከተማና ሥፍራ ሁሉ በፊቱ ሳካቸው ሉቃፅ እግዚአብ ሔር ሳይሾም በፊቱ መላክ አይቻልም ሐ ሰሰማያዊ አገልግሎት መለየት ነው ሰው ለሁለት ጌታ መገዛት አይቻለውም ለሁለት ጌቶች መገዛት የሚቻለው ማንም የለም ወይም አንዱን ይጠላል ሁለተኛ ውንም ይወዳል ወይም ወደ አንዱ ይጠጋል ሁለተኛውንም ይንቃል ተብሎ እንደተጻፈው ክህነት ከዓለመ ሥጋ ተለይቶ በዓለመ ነፍስ ከፈቃደ ሥጋ በፈቃደ ነፍስ ለመኖር ለእግዚአብሔር የምንለይበት ነው ማቴ በሐዋርያት ሥራ ደግሞ አነዚሀም ጌታን ሲያመ ልኩና ሲጦሙ መንፈስ ትዱስ በርናባስንና ላውልን ለጠራ ኋቸው ሥራ ለዩልኝ አሉ ተብሎ እንደተነገረው ሰዎችንለክህነት የሚያቀርቡ ሰዎች ሲሆኑ የሚለይ ግን መንፈስ ቅዱስ መሆኑን ያስተምረናል ሐዋጅ መምህረ አሕዛብ ቅዱስ ጳውሎስ እግዚአብሑር እንዴት ለሰማያዊ አገልግሉት እንደለየው ለገላትያ ክርስቲያኖች ሲተርክላቸው ኀጓገር ግን በእናቴ ማኅፀን ሳለሁ የለየኝ በጸጋው የጠራኝ እግዚአብሔር እያለ ጽፏል ገላስጅ ከዚህም የምንማረው ክህነትን ገንዘብ የሚያደርግ ሰው ለእግዚአብሔር ሥራ የተለየ መሆኑን ነው መ እግዚአብሔር በባሕርይው ቅዱስ ነው እርሱ ቅዱስ እንደሆነ አገልጋዮቹም ትዱሳን መሆን ይገባቸዋል ቅዱሳነ ኩኑ እስመ አነሂ ቅዱስ እኔ ቅዱስ ነኝና ቅዱሳን ሁነ እንዲል ፅጴጥጅ ዘሌዋ ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስም ወደ ዓለም እንደ ላክኸኝ እንዲሁ እነ ወደ ዓለም ላክኋቸው እነርሱም ደግሞ ፀበኣውጡነት የተቀደሱ እንዲሆኑ እኔ ራሴን ስለ እነርሱ አቀድሳለሀ ማለቱ የክህነትን ቅድስና ለመናገርና ታላትነቱን ለመገለጥ እንጂ እርሱስ እተደስ አይል ቅዱስ እከብር አይል ክቡር አምላክ መሆኑን እናምናለን ዮሐሀ በጥቅሉ ሥልጣነ ክህነት የሚሰጠው በሦስት መሠረታዊና ነገረ መለኮታዊ እውነታዎች ላይ ተመርኩዞ ነው ሀ ቤተክርስቲያን የምትመራው በመንፈስ ቅዱስ ነው የቤተክርስ ቲያንም ተልእኮዋ የሚለካው በመንፈሳዊነት ነው ከእያንዳንዱ ካህን አገልጋይ በስተጀርባ ጸጋ መንፈስ ቅዱስ መኖር አለበት ይህም በግብረ መንፈስ ቅዱስ ከእግዚአብሔር የምናገኘው ነው አንድን ሰው ጥረቱ ብቻውን ለክህነት አያበቃውም ጌታችንም በወንጌል ጣለ እኔ አንዳች ልታደርጉ አትችሉም ማለቱ ለዚሁ ነው ዮሐ መንፈስ ቅዱስ የተለየው ባዶ ትጋት የሚንሽዋ ሽው ጸናጽል ተብሎ ተጠቅሷል ፅቆሮ የሐዋርያት አባቶቻች ንም ተልአኮ ተፋጥኖ ለዓለም የተዳረሰው ሰው በመሆናቸው ባሳዩት ትጋት ሳይሆን እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ኃይል ጽንዕ ስለሆናቸው ነበር ባጠቃላይ መልኩ ጸጋ እግዚአብሔር ቀዳሚው ጉዳይ ሊሆን ይገባዋል ይህም ማለት እግዚአብሔር የፈቀደለት ሲሆን ማለት ነው ሊለ መንፈሳዊነት የካህን አገልጋይ አስፈላጊውና ትልቁ ብቃት ጥልቅ መንፈሳዊነት ነው በዚህ ዓለም አጫሽና ቃሚ ሰካራም ሆኖ ሐኪም መሐንዲስ መምህር ወዘተ መሆን ይቻል ይሆናል መንፈሳዊው ክህነት ግን ከዚህ በእጅጉ የተለየ ነው ባጭሩ አንድ ሰው መንፈሳዊ ሳይሆን መንፈሳዊ ሥራ ይሠራል ማለት ዘበት ነው ቢሠራም በጉልበት እንጂ በጸጋ አግዚአብሔር ባለመሆኑ የተሳካና የተቀደሰ ሥራ አይሠራም እኔ ቅዱስ ነኝና ቅድሳን ሁኑ ያለው ከቶ ለማን ነው። ከቢህም በማያያዝ በየዘመነ የተነሠ ሊቃውንተ ቤተክርስቲያን ጾ ጋብች ቸምህርት አስተምረዋል ብዙ መጻሕ ት ገጽ ዝህ»ገቦይጋ ነ ምሥ ሥርዓተ ተክሊል ከላይ በዝርዝር እንደተመለከትነው የእግዚአብ ሔር ክቡር ስጦታ እና በድንግልና ነሮ የሚገኝ በሥጋ ወደሙ የሚታተም ታላቅ ክብር በመሆኑ ከለላ ሥጋዊ ሥርዓት ጋር አይደመርም የመዓስባን ጋብቻ የመዓስባን ጋበቻ የሚባለው ለተነሳህያን በንስሐ ታርመውና ተስተካክለው ለተመለሰ የሚፈጸም ሥርዓተ ጋብቻ ነው የመዓስባን ጋብቻን ከተክሊል ጋብቻ ይለያል በሚፈጸመው ጸሎት ተጋቢዎቹ አክሊል የማይቀደጁ በመሆናቸው ከተክሊል ጋብቻ ይለያል የወጣትነ ትን ስሜት ተቋቁመው ድንግልናቸውን ለጠበቁ ደናግል እግዚአብሔር የሚሰጣቸው ሰማያዊ አክሊል ምሳሌ የሆነ አክሊል ይደፋላቸዋል ዋናው ነገር ግን በጋብቻ የሚገኘው ጸጋ ነው ይህም ጸጋ ከአግዚአብሔር የሚታደል በመሆኑ የተክሊልም ሆነ የመዓስባን ሥርዓት ቢፈጸምልን ልብና ኩላሊትን መርምሮ የሚያውቅ የሰውን የድካም ዋጋ የማያስቀር እግዚአብሔር በእውነትና በታማኝነት ለቀረቡት የተገባቸውን ዋጋ በረከት በሰማይም በምድረም ያድላል ከዚህ ውጭ ድንግልናና ንጽሕናው ሳይኖር ለታይታና ለይሉኝታ በመገዛት ድንግልናቸውን በጠበቁ ሰዎች ብቻ ሊፈጸም የሚገባው ሥርዓተ ጸሎት ይደረግልን አክሊል ይደፋልን ማለት ከሥርዓተ ቤተክርስቲያን ውጭ ነው ጋብቻን የሚያጸና ከሁለትነት ወዉደ አንድነት የሚያመጣውና ኑሮን የሚቀድሰው የክርስቶስ ሥጋና ደም ነው ይህ ደግሞ በሁለቱም ሥርዓት ለሚጋቡት ያለ ተከፍሎ ስለ ሚታደል የዚህ ጸጋ ብዙ ነውና ለሁሉም ይደርሳቸዋል የመዓስባን ጋብቻ የሚፈጸምላቸው በልዩ ልዩ ምክንያቶች ሥጋዊ ድንግልናቸውን ላፈረሱ አስቁድመው በተክሊል ተጋብተው ጋብቻው በሞት ወይ በዝሙት ከፈረሰ በኋላ በድጋሚ ለማጋቡ ወዘተ ነው በዛቱ ዮሥ ጢራፁራጥ ኬጥክርበቲያን የዚህ ሥርዓተ ጋብቻ ዋንኛው ዓላማ ሰዎች በልዩ ልዩ ምክንያ ቶች ባገኗቸው ፈተናዎች ተስፋ ቆርጠው ከቤተክርስቲያን እንደወጡ አንዳይቀሩና ከሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን ውጪ የተፈጸሙ ጋብቻዎችን በንስሐ በእግዚአብሔር ፊት ሕጋዊ ማድረግ ነው ጁ በጋብቻ የሚገኙ ጸጋዎች ምሥጢራተ ቤተክርስቲያን ምእመናን ከእግዚአብሔር ጸጋ የሚቀበሉባቸው መንገዶች እንደሆነ ደጋግመን አንሥተነዋል ምሥ ጢረ ተክሊልም ከስባቱ ምሥጢራተ ቤተክርስቲያን አንዱ እንደመሆኑ ምእመናን የዚህ ምሥጢር ተሣታፊ ሲሆኑ የሚታደሏቸው ጸጋዎች አሉ እነፒህም ጁጹዬፅ ፍጹም ተዋሕዶ አንድነት በአካለ ሥጋ ሁለት ቢሆኑም ሙሽራውና ሙሽሪት እንደ አንድ ልብ መካሪ እንደ አንድ ቃል ተናጋሪ የሚሆኑት በቅዱስ ጋብቻ ነው ጌታችንም አንድ ሥጋ ናቸው እንጂ ወደፊት ሁለት አይደሉም እግዚአብሑር ያጣመረውን እንግዲህ ሰው አይለየወ በማለት ያስተማረው ጋብቻ ሁለትነት ሳይጠፋ ባልና ሚስትን በማዋሐድ በአንድነት የሚያጸና በመሆኑ ነው ማቴህ ጁጹዱያዘ እውነተኛና ዘላቂ ፍቅር የእውነተኛ ፍቅር መሠረቱ ዛይማኖት ነው በትዳር ውስጥ ዋነኛው ሀብት ደግሞ እውነተኛና ዘላቂ ፍቅር ነጡው በእውነተኛ ፍትር ውስጥ መተሳሰብ መቻቻልና ሰላም አለ ይህ ሁሉ ግን የሚገኘው በሕገ እግዚአብሔር ጸንቶ በመኖር ሥርዓተ ቤተክርስቲያን በሚፈትደው መሠረት በቅዱስ ጋብቻ ሲወሰኑ ብቻ ነጡ አብርፃምና ሣራ ጌታዬ እመቤቴ እየተባባሉ ትዳራቸውን በፍቅር ለመምራት የቻሉት ትዳራቸው በፈቃደ እግዚአብሔር የጸና በመሆኑ ነጡ ዛሬም ሰዎች ከኃጢአት ርቀው በፈቃደ አግዚአብሔር ጸንተው በሥርዓተ ቤተክርስቲያን መሠረት ጋብቻቸውን ሲመሠርቱ አጡነተኛና ዘላቂ ፍቅር ይሰጣቸዋል በፍቅሬ ነሩ ዮሐሪ ያለንን አምላካዊ ክርስቲያኖች ሰርጋቸው ምን ዓይነት ገጽታ ሊኖረው ይገባል ትላለህ። በሐዋርያት አባቶቻችን ዘመን ንስሐ ኩእምነት ጋር የተያያክ ነበር ምክንያቱም ተነሳሕያኑ ከቤተ አይሁድ አለያም ከአሕዛብ ወገን ስለነበሩ አስቀድመው ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የሰው ልጆችን ለመፈለግ ከቤተልሑም ዋሻ እስከ ቀራንዮ ጎልጎታ ያለፈበትን የማዳን ጉዞና የፈጸመውን የቤዛነት ሥራ ተምረውና በባሕ ርይ አምላክነቱ አምነው ንስሐ ይገቡ ነበር የሐዋጽ እንዲያ ውም በመጀመሪያዎቹ የሐዲስ ኪዳን ምዕተ ዓመታት ንስሐ በአደባ ባይ በሕዝብ ፊት ነበር የሚፈጸመው ሐዋህ ዩቆሮፊስ ያዕቭ በኋላ ግን የአንዱን ኃጢአት ሶላው ሰምቶ እንዳይሰናከል በማሰብ በምሥጢር ሆነ በተነሳሒው በመምህረ ንስሐውና በእግዚአብሔር መካከል የሚቀር ምሥጢር መሙ ዝነ ከማህ ገጽ የነ እግዚአብሔር ግን ኃጢአታችንን ይቅር ማለት ብቻ ሳይሆን ፈጽሞ ይረሳልናል ዳግመኛም የቀደመ በደላችንን እያነሣ አይወትሰንም አይከሰንምም ደግመህ አትበድል በማለት አስጠንቅቆ ባለፈው ይምረናል ከእግዚአብሔር መታረቅ በንስሐ የሚገኘው ሌላው ጸጋ ከእግዚአብሔር ጋር መታረቅ ነው በንስሐ ሥርየተ ኃጢአት እንዳገኘን ሁሉ ከእግዚአብኤር ጋር በፍጹም እንታረቃለን በሉቃኣሽ ተጽፎ የምናገኘፀ ታሪክ የጠፋው ልጅ ከአባቱ ተለይቶ ኮብልሉ ከኖረ በኋላ በጥፋቱ ተጸጽቶ ወደ አባቱ በንስሐ ቢመለስ አባቱ በደሉን በሙሉ ይቅር ብሎት ብቻ አላበቃም ይልቁኑም ፍጹም እርት መውረዱ ይታወት ዘንድ ድግስ ደግሶ ወዳጃቹን ሰብስቦ በዓል አድርጓል ለተነሳሰሒው ልጅም ልዩ ልዩ ስጦታዎችን አበርክቶለታል አባት የተባለ አግዚአብሔር ነው ከአባቱ ቤት ወጥቶ ኮብልሎ የነበረው ልጅም አዳም ነው እግዚአብሔር በንስሐ ለሚመ ለሱ በደላቸውን በሙሉ እንደሚደመስስላቸውና እንደሚታረቃቸው ሊያስተምረን ይህን ታሪክ አስረዳን ሐዋርያው እንግዲህ እግዚአብሔር በእኛ እንደሚማለድ ስለ ክርስቶስ መልእክተኞች ነን ካለን በኋላ ከእግዚአብሔር ጋር ታረቁ ብለን ስለ ክርስቶስ እንለምናለን ብሎናል ይዝም ከእግዚአዝኤር ጋር መታረቅ የሚገኘው በትክክል ክፉ ግብራችንን ትተን ንስሐ ስን ነው ፍጹም ሰላም በነቢዩ በኤርምያስ ለሥጋ ለባሽ ሁሉ ሰላም የለም ተብሎ እንደተነገረው አባታችን አዳም ከእግቢአብሔር ሲጣላ ያጣው ትልቁ ሀብቱ ፍጹም ሰላም ነበር ኤርዛ ይዝም ምድር ከአንተ የተነሣ የተረገመች ትሁን ሬ አሾህነና አሜከላን ዞሰቅልብዛለዙ ነዢ ድኀነት ገጸ ሰባቱ ምሥ ቤተክርስቲ ተብሎ እንደተነገረው መተላለፍ ባመጣው ጥሩ በምድር ያሉ ሁሉ ተረገሙ እሾህ ታበቅልብሃለች መባሉም በዕለተ ሠሉስ ያልተፈጠረ አዲስ እሾህ ይበቅላል ለማለት ሳይሇን እንደ አሾህና አሜከላ ሰላምና ዕረፍት የሚነሠጮ ፍትወታት አኩያት ይሠለጥኑብሣል ሲል ነው ኢየሱስ ክርስቶስ ወድዶ ፈቅዶ ሰው በሆነ ጊዜ ለሰው ልጆች ከሰጠው ስጦታ አንዱ ጻጹም የሆነ ሰላም ነው ሰላምን እተውላችኋለሁ ሰላሜን እሰጣችኋለሁ እኔ የምሰጣችሁ ዓለም እንደሚሰጥ አይደለም ብሏልና ዮሐ አንግዲህ የሰው ልጅ ሰላሙን የሚነሣው ኃጢአት ከሆነ ሰላምን የሚሰጠው ደግሞ ንስሐ ነው በንስሐ የተመለሰ ሰው ሕሊናው ከጸጸት የጸዳ ስለሚሆን ገጁጹ ብሩህ ነው ልቡ በፍጹም ሰላም የተሞላ ነውና የምሥጢረ ንስሐ አፈጻጸም በቤተክርስቲያን ንስሐ የአፈጻጸም ሥርዓት አለው ይህም ማለት የተነሳሒው ድርሻ የካህኑ ሓላፊነት የንስሐ ጊዜና የቀኖና ውን ዓይነት የሚወስንበት ሥርዓት ነው የምሥጢረ ንስሐ አፈ ጻጸም ክከሕሀህቡ አኗኗር ባህልና ዛፃይማኖታዊ ሥርዓት የሚገናዘብ በመሆኑ ከአገር አገር ከቦታ ቦታ ሊለያይ ይችላል የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን በሕገ ልቡና እግዚአብሔርን ስታመስግን የቆየች በኋላም በሕገ ኦሪት ላይ ሕገ ወንጌልን በፈቃዲ ተቀብላ ልጆቿን በነፍስ በሥጋ ስትመግብ አንደመኖሯ የሥርዓተ ንስሐ አፈጻጸሟም ይህንኑ ጥንታዊ ሃይማኖታዊ ሥርዓት የተከተለና መጽሐፍ ቅዱሳዊ ነው በዚህም የንስሐ አጻጸም ሥርዓት ውስጥ ጎልተው የሚታዩ ክንውኖችን ከዚህ በታች እንመለክከታለን ሀ መምህረ ንስሐ በኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ትውፊት መሠረት ማንኛውም ምእመን በአጥቢያው ከሚገኙ ተሳውስት መርጦ አንድ ካህን በመምህረ ንስሐነት ይይዛል ካህነም ለምእመኑ የነፍስ አባት ይባላል ትምህርተ ኝይማኖት ርትዕት ገጽ ኮሃለ ጨጨጨውጨጨጨጨ» መ ጨጨ ጨጨሙ በባቱ ምሥጢራት ቬኬተክርስቲያን ምአመናንን ለሚያጠፉና ለሚበትኑ አረኞች ካህናትን ወዮላቸው ይላል እግዚአብሔር በጎቼን በትናችኋል አባርራችኋቸውማል አልጎበኛችኋቸውምም። በሥርዓተ ሜሮን እንዳየነው አምስቱን ሕዋሳ ቱን ዓይኑን ጆሮውን አፉን አፍንጫውን እጁን ይቀቡታል በዓይኑ አይቶ በጆ ሮው ሰምቶ በአፉ ተናግሮ በአፍንጫው አሽቶ በእጁ ዳሶ ለሠራው ኃጢአት ሥርየት እንዲኖረው ሲሉ አምስቱን ሕዋሳት ይቀቡታል ይህ ቅዱስ ቅባት የሚቀባው አንደኛ ግንባር ላይ እርሱም የአም ስቱ ሕዋሳት ማዕከልና የማሰብ ኃይል የሚገኝበት በመሆኑ ሁለተኛ ደረቱ ላይ እርሱም የልብ ማረፊያ በመሆኑ ሦስተኛ እጆቹ ላይ እነርሱም ማንኛውንም ሥራ ለመሥራት የሚንቀሳቀሱ በመሆናቸው ነው በአነዚህ በሦስቱ የአካል ክፍሎች የተቀደሰውን ዘይት መቀባት ያስፈለገው ሰውነታችንን የሚበክል የርኩሰት ቁስል ከእነርሱ ሊፈልቅ ስለሚችል ይህንነ ቁስል ለማጽጎ ታስቦ ነው ሌሎች ሊቃውንተ ቤተክርስያን አምስቱን ሕዋሳት ይቀባሉ በማለት ያስተምራሉ ትምህርተ መለኮት ገጽ የጠስ ትምህርተ ፃይማኖት ርትፅት ገጽ ጵ ሐመር ጥቅምትኀዳር ዘ ገጽ ህ ትምህርተ መለኮት ገ የየራ ሰባቱ ምሥጢራተ ቤተክርስቲያን ጨው ብኻ ው መ መ ው መመመ ሊ ታማሚውና አስታማሚዎቹ ወዳጅ በመዶቹ አግዚአብሔር በዚህ ምሥጢር አማካይነት የሚሠራውን ሥራ በፍጹምና በጽኑዕ እምነ ት ሊቀበሉት ይገባል ማቴ ሉቃ ማር ታማሚው ልክ በሥጋ ዶክተሩን እንደሚያምነውና ተስፋ እንደሚያ ደርገው በበለጠ ሁኔታ ካህኑን ኃይለ እግዚአብሔርን አጋዥ አድርጎ ይረዳኛል ብሎ ሊያምን ይገባል ታማሚው አስቀድሞ ንስሐ ሊገባ ይገባል ምሥጢረ ቀንዲል ከተፈጸመለት በኋላም ሳይዘገይ ሥጋ ወደሙን መቀበል ይገባዋል ምክንያቱም ምሥጢራት በሙሉ ከሕፃናት በስተቀር በንስሐ ተጀምረው በቅዱስ ቁርባን ስለሚደመደሙ ስለሚታተመሙ ነው ታማሚው በሽታው የማይጉዳው ከሆነ አስቀድሞ መምህረ ንስሐው በሚወስጌላት መሠረት መጸም ይገባዋል ታማሚው ምሥጢረ ቀንዲልን ሊፈጽም ሲመጣ ከአድፈ ሥጋ ንጹሕ መሆኑንና የታጠቡ ልብሶችን መልበስ አለበት ታማሚው ገደዊ ሥጋ ቢድንም ባይድንም ቢፈወስም ባይፈወስም በሥጋ በሚኖርበት በቀረው የሕይወት ዘመኑ በሙሉ ከእግዚአብ ሔር ጋሮ ለመኖርና ፀሥርዓተ ቤተክርስቲያን ኑሮውን ሊመራ መወሰን ቃል መግባት ይጠበቅበታል ይህም ልክ እንደ ቅዱስ ጴጥሮስ አማት ማቴኃ እንደ ማርያም መግደላዊት ማርሁ ያለ ነው ምሥጢረ ቀንዲልን በተመሰከተ የሚነሱ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው አ ሐዋርያው ያዕቆብ ያቀረበው የዘይት መቀባት ጉዳይ ምሥጢር ሳይሆን በወንጌለ ውስጥ የተነገረ ሕመምተኞችን ዘይት በመቀባት የማዳን ተአምር ነው በማለት የሚከራከሩ አሉ የአገድ ተአምራዊ ውጤት ልዩ ምልክቶችንና የአሠራሮችን ቅደም ተከተል ሕግ ስማውጣዮቅ የሚፈጸም አይደለም በሌላ በኩል ምሥጢረ ቀንዲልን መፈጸም የሚችሉት በቤተክርስቲያን ሥር ዓት የቅስና መዓርግና ከዚያ በላይ መዓርግ የተቀበሉ አባቶች ብቻ ናቸው ዲያቆናት ይህን ምሥጢር እንዲፈጽሙ አልተፈቀ ደላቸውም ሀ በምሥጢረ ቀንዲል አፈጻጸም የካህት ድርሻ ካህኑ በእምነትና በተስፋ ሆኖ እግዚአብሔር በሽተኛውን ከመከራ ሥጋ ከመከራ ነፍስ ያድነዋል ብሎ ይቀባዋል በጸሎትም ተግቶ ታማሚውን ያስበዋል ቆ የካህናት ተልእኮ ምእመናንን ለመንግሥተ እግዚአብሔር ማብቃት በመሆኑ በግድ ወይም ፀኀዘን ላይሆን በፍቅርና በብዙ ጥንቃቴ ሕመምተኛውን ይንክባከበዋል » ሕመምተኛው ከመከራ ሥጋ ከመከራ ነፍስ እንዲፈወስ አስቀድሞ ኑዛዜውን በግልና በምሥጢር ይቀበለዋል ምሥጢሩንም ይጠብቅ ለታል ታማሚው ድሀም ይዑን ሀብታም ካህኑ የጊዜና የጤና ችግር ካልገጠመው በስተቀር በምንም ዓይነት ቀጠሮውን ሊያራዝምበት ወይም ቸል ሊለው አይገባም በሽተኛው ጨርሶ እስኪድን ድረስ ካህኑ በፍጹም ፍቅር ሊንከባከ በው ይገባል አዘውትሮም ይጎበኘዋል ምሥጢረ ቀንዲልን የሚፈጽመው ካህን አስቀድሞ ሊጾም ይገባ ዋል በዚህም ለታማሚው እብነት ይሆነዋል ምሥጢረ ቀንዲል የተፈጸመበት ቅብዓት ቅዱስ አንደ መሆኑና በጥበበ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ጸጋውን ለምእመናን የሚሰጥ በት በመሆኑ በአልባሌ ቦታ እንዳይቀመጥ እንዳይፈስና እንዳይባክን በብዙ ጥንቃቄ አክብሮና ከድኖ በፅቃ ቤት በንጹሕ ቦታና በንጹሕ ዕቃ ሊያስቀምጥ ይገባል በይርይቡፍጠባሸበ የነጩ ዛበርየመባ ዘኮ ናክ የዩ ።