Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ቅዱሳን አማልክት ዘበጸጋ ካልሆነ አግዛ ዛሕ አማበይት ነ ላክ የትዳሳን አምላክ መባሉ በአነማን ላላ ነበኑ ት እግክዚአብ ሑን ክነሥራው ማመን ማለት መዓቱን መቅሰፍቱን ብቻ ላይ ሆን ቀዳሲ አንጻሒ አክባሪ መሆነን ጭምር ነጡ መትሰና ቱንና መዓቱን ብቻማ እነ ፈርዖንም ሳይወዱ ተገድደው ተቀብ ለውታል አንግዲህ ኣግዚአብሔርን ከነሥሪራው የምናምንበት ፃይ ማኖት ሲኖረን እግዚአብሔርን ደስ ልናሰኘወ እንችላለን ከላይም እንደ ተገለጸው እግዚአብሔር ለወዳጆቹ የሚገልጠውን ረቂት ምሥጢር ይገልጥልናል ሥራውን በማመን ከሚገነ የአዚአብዝ ሑርሮ ዛ የቅዱሳን በረክት እንድንሳተዓ የአግዚአብኤር ፕርነ የድንግል ማርያም አማላዎነት አይለየን አሜን ፅፅ ቅዱሳን በባሕርዩ ቅዱስ የሆነ እግዚኣብሔር በረድኤት ያደረባቸው በጸጋ የተዋሐዳቸው የሄይማኖት ሰዎች ቅዱሳን ይባላሉ ይኸውም ዛይማኖት ለመያዝ ምግባር ለመሥራት ፈቃደ ሥጋቸ ውን ለፈቃደ ነፍሳቸው በማስገዛት ከክህ ደት ከጥርጥርና ከክፋት በመለየታቸው ነው በሄይማኖት ተከተሉኝ ብሎ የጠራቸው እግዚአብሔር ልዩ አንደ ሆነ እነርሱም አስከ ዕለተ ሞታቸው ለጌታው ለአግዚአብሔር ታማኞች ናቸው አንበሳ ደግሞ ብርቱና ኃያል ስለሆነ የነገሥጋታት ምሳሌ ነጡ ከይሁዳ ዉጪገን ስለሚጠለዳ ነገሥታት ይሁዳ የአንበሳ ደቦል ነጡ ሰገል የተወለደው የአይሁድ ንጉሥ ወዴት ነው። በዐጸደ ሥጋና በዐጸደ ነፍስ የሚደረጉ ምልጃዎችን ልዩየነታቸ ውንና ተመሳሳይነታቸውን ለይተህ አብራራ ያልሞተ ውሻ ከሞተ አንበሳ ይሻላልና መክ ፀ ሲል የሞተ አንበሳ ያላቸው እነ ማንን ነው። ሚካኡልና መላእክቱ ዘንዶውን ተዋጉ ዘንዶውም ከመላእዙ ጋር ተዋጋ አልቻላቸውምም ዲያብሉስና ሰይጣን የሚባለው ታላቁ ዘንዶ እርሱም የቀደመው እባብ ተጣለ ጠደ ምድር ተጣለ መላእክቱም ከአርሱ ጋር ተጣሉ ራእ ሄ በሌላ በኩል ደግሞ በትንቢተ ኢሳይያስ እንደ ተጻፈው የኢየሩሳሌም ከተማ በአሦር ንጉሥ በሰናክሬም ሠራዊት በፈረስ በሰረገላ በተከበበች ጊዜ የእግዚአብ ሔር መልአክ በሰይፍ መታው በትልም ተበልቶ ሞ የሐዋ ሯድድ የጸጋ ጌትነት አላቸው ጌትነት የባሕርይ ገንዘቡ የሆነ እግዚአብሔር የኃይሉ መገለጫ የሆነ ቅዱሳን መላእክትን በጸጋ ጌትነት አክብሯቸዋል በሊቀ ነቢያጎ በሙሴ እግር ተተክቶ ሕዝበ እስራኤልን እስከ ምድረ ርስት ድረስ የመራ ኢያሱ ወልደ ነዌ የመላአክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል በ ገለጠለት ጊዜ ጌታዬ ለባሪያው የሚነግረው ምንድን ነው።
ምሪራፍ ሁለት ለ ከዓላውያን ነገሥታት ሐ ከመናፍቃን ምዕራፍ አንድ ፅ ነገረ ቅዱሳን በነደ ፍን በበ መሎ ዓር ፅ የቅዱሳን ሰዎች አሰያየም በ ቅዱሳን ሰዎች ፅፅ ቅዱሳን ነቢያት ፅ ቅዱሳን ሐዋርያት ፅያ ቅዱሳን ጻድቃን ፅ ቅዱሳን ሰማዕታት ፅድ ቅዱሳን አበው ፅ ቅዱሳን ነገሥታት ፅ ቅዱሳን ሊቃውንት ቅዱሳን ጳጳሳት ፅሀ ቅዱሳን መነኩሳት ደናግል » ፅፀ ቅዱሳት አንስት ፅ ቅዱሳን መላእክት ፅ ቅዱሳት መካናት ይፊ ትሳካት መጻፏፍች። ረትና በሥራው ሁሉ በማመን የተገለጡ ናቸው ማቴሀ ለ «ሀ ኬ ግን ራእዩን አላዩም መጋቢያ ሥራ መሥራቱን ነው ለምላሌ ያህል ቅዱስ ጳው የተመለሰበትን ተአምራት ስንመለክት ድንገት ከሰማይ ብርሣን ቀ መብረቅ ሆነ በዚህም ቅዱስ ጳውሎስ ወደቀ በዚያም ለምን ታሳድደኛለህ እያለ ያናግረው ነበረ ከቅዱስ ጋር የነበሩት ለዎች ግን ቅዱስ ጳውሎስ የሚናገረውን ለመ ነበር አንጂ ቅዱስ ጳውሎስን የጣለውን የመብረቁን ብርሣን አላ ም ነጎድጓዱንም አልሰሙም በኋላም የእግዚአብሔርን ድምፅ ስለ ማይሰመ ቅዱስ ጳውሎስ ማንን እንደሚያናግር ካለማወቅ የተነሣ አንደ ተጋቡ ተጽፎአል ሐዋህ » ፅ ነቢየ እግዚአብሔር ዳንኤ እኔም ዳንኤል ብቻዬን ራእዩን ዐየሁ ከአኔ ጋር የነበሩ ስዎች ዳን ቫ ያለው በአንድነት እያሉ እርሱ የቻለውን ማየት ያልቻሉ ሰዎች እንደ ነበሩ ያስረዳናል የኤ ደቀ መዝሙር ግያዝም በአካባቢው የለፈሩትን መላእክት ሣየት ለእርሱ ማየት እንዲፈቀድለት እንዲያስችለው ወዩ ኤልሳዕ ከጸለየለት በኋላ ነበር ኛነገ » በመሆኑም የአግዚአብሔር ሥራ የሚጎለጥላቸው ለዎች ዛሣይማኖት ያላቸውና ትውክልታቸውም እግዚአብሔር የሆነላ ቸው በእግዚአብሔር የታመነ ናቸው ከዚህ አንጸር በዚህ ዓለም ያሉትን ሰዎች አስተሳሰብ በሦስት መድበን መመልከት እንችላለን በእግዜአብሔር የማያምኑት እነዚህ ወገኖች ብዙ ፍችው በሌላ አምላክ የሚያምኑትን ብቻ ሳይሆን ሠሪን ሥራን እንዲ ሁም የሥራ መለኪያ ጊዜን ቀላቅለው የሚጠቀሙትን ሁሉ ነው ጠጩ እግዚአብሔርንና እርሉ የተደላቸጠ ዚህ ሥር የምንመለከታ ጣም መራቸጩን የቦግሣ ሪች ት የማሜ ትን ነው ምክንያቱም ስለ ትዳላን መናገር የር የሚቀተበለ ፍችው ከእግዚአብሔር እንደ ሆነ በማመን የሸጠ ታይል ረጪ ወንድሞቹ መካከል በኩር ይሆን ዘንድ አጸሪ ልጁ በብዙ ሀልጁ መልክ አንዲመስሉ ድሞያጠቃቸጠ ኣስተድሞ ደግሞ ር አስቀድሞም የወሰናቸጠጡን እነዚህን ደግሞ ማስክ ጨመረ ውንም እነዘህን ደግሞ አጸደቃቸው ያጸደቃቸውንም ደግፃ አከበሪዐወ ሮሜ ሸህሀ የሚለጡ የሚያስረግጥል ይህን የንት የአግዚአብሔርን ሥሪ ነጡ ቅዱሳን ዔቶች ልን የእግዚአብሔር የጌቶች ጌታ» ልሆነ መሆነን በየትኞቹ ጌት። ቅዱሳን አማልክት ዘበጸጋ ካልሆነ አግዛ ዛሕ አማበይት ነ ላክ የትዳሳን አምላክ መባሉ በአነማን ላላ ነበኑ ት እግክዚአብ ሑን ክነሥራው ማመን ማለት መዓቱን መቅሰፍቱን ብቻ ላይ ሆን ቀዳሲ አንጻሒ አክባሪ መሆነን ጭምር ነጡ መትሰና ቱንና መዓቱን ብቻማ እነ ፈርዖንም ሳይወዱ ተገድደው ተቀብ ለውታል አንግዲህ ኣግዚአብሔርን ከነሥሪራው የምናምንበት ፃይ ማኖት ሲኖረን እግዚአብሔርን ደስ ልናሰኘወ እንችላለን ከላይም እንደ ተገለጸው እግዚአብሔር ለወዳጆቹ የሚገልጠውን ረቂት ምሥጢር ይገልጥልናል ሥራውን በማመን የማይመረመር ረቂቅ ጸጋውን ለመቀበል ተዘቨጋቻተናልና የዚህ ትምህርትም ዓላማ እግዚአብሔር በወዳጆቹ አድር የሠቓጆፎሬን ሥራ አውቀን ለእነርሱ በገባላቸው ቃል ኪዳናቸውም አምነን እንድንጠቀም ነውና ቅዱሳንና ቅዱሳት ስለሆኑት ነገሮች ሁሉ ስንናገር የቀዳሹን የአክባሪውን የእግዚአብሔርን ድንቅ ሥራ መናገራችን መሆኑን መገንዘብና እርሱ በቲገለጠበት መንገድ መጠቀም ይጠበቅብናል በዚህ ጽሑዓም በቅድስና ትርጓሜ በመነሣት የተ ቀደሱትን ወይም ቅዱሳን ቅዱሳት ተብለው የሚጠሩትን ሁሉ በመዘርዝር ነገረ ቅዱሳን በአጭሩ ተዘጋጅቶ ቀርቧል ጽሑፉ ነሪ ቀዱሳንን ለመማር ለማሰተማር ለሟሹ ሁሉ የጮያኖጮሥሪህ መርጃ አንደሚሆን የበለጠ ጥቅፅሶ ሥራ ለመሠሥሪት ለሚስ መንደሮሂፈራየና ማጣቀሻ ሆኖ ሊያገግል አንደሚችል ያመሥናል አንዚአብሔርንና ሥራውን በማመን ከሚገነ የአዚአብዝ ሑርሮ ዛ የቅዱሳን በረክት እንድንሳተዓ የአግዚአብኤር ፕርነ የድንግል ማርያም አማላዎነት አይለየን አሜን ፅፅ ቅዱሳን በባሕርዩ ቅዱስ የሆነ እግዚኣብሔር በረድኤት ያደረባቸው በጸጋ የተዋሐዳቸው የሄይማኖት ሰዎች ቅዱሳን ይባላሉ ይኸውም ዛይማኖት ለመያዝ ምግባር ለመሥራት ፈቃደ ሥጋቸ ውን ለፈቃደ ነፍሳቸው በማስገዛት ከክህ ደት ከጥርጥርና ከክፋት በመለየታቸው ነው በሄይማኖት ተከተሉኝ ብሎ የጠራቸው እግዚአብሔር ልዩ አንደ ሆነ እነርሱም ራሳቸውን ከዓለም ለይተው በገድል በመቀጥቀጣቸው ነው ይኸውም ይታወቅ ዘንድ እግዚአብሔር ራሱ እኔ እግዚአብ ሔር አምላካችሁ ቅዱስ ነኝና እናንተም ቅዱሳን ሁኑ በማለት በቀ ጥታ ተናግሯል ዘሌፁ ለዚህም ነው ሐዋርያው ቅዱስ ጴጥሮስ ዳሩ ግን እኔ ቅዱስ ነኝና ቅዱሳን ሁኑ ተብሎ ስለ ተጻፈ የጠራችሁ ትዱስ እንደሆነ እናንተ ደግሞ ቅዱሳን ሁነ ያለው ፅኛጴጥ በዳንግሚት መልእክቱም በቅዱስ ኑሮ እግዚአብ ሔርንም በመምሰል እንደ ምን ልትሆኑ ልትኖሩ ይገባችኋል ብሎ አል ኛጴጥያ ምክንያቱም በኩራቱም ቅዱስ በሇውም ቅዱስ ሥሩም ቅዱስ ቅርንጫፎቹም ቅዱሳን ናቸውና ዘጉ ሮሜ ስሽ አንድም የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ በመሆናቸው ቅዱሳን ናቸው ፅኛ ቆሮያ ሐዋርያው ቅዱስ ዮሐንስም በመ ልእክቴ እርሱ ጻድቅ እንደሆነ ጽድቅን የሚያደርግ ሁሉ ጻድቅ ነው ብሏል ፅኛ ዮሐርጻ ከላይ እንደ ተመለከትነው እግዚአብሔርን ቅዱስ ነው። ለእያንዳንዱ በመንፈስ የሚሰጠው ሀበቱ ልዩ ልዩ ነውና ለሁሉም ጌታ እያገዝዘ በየዕ በየፅድሉ ይሰጠዋል እንደሚገባውና እንደሚጠ ቅመው አውቆ ል እንደ ፃይማኖቱ ጽናት እንደ አአም ሮው ስፋት ይሰጦ ብሏል ስኛቆሮ የቅዱሳን ሕይወት የቅዱሳን ሕይወት የሚነበብ ሥሠጽሐፍ ነው ይኸውም ወንጌል አንደሚገባ በመኖራቸው በሕገ ወንጌል በመጽ ነው ፊልጵ ፅ በሕገ ወንጌል ለመጽናት የቻሉትም ነቀድመው ዓለሙን ንቀው ከዓለም ፈጽመው በመለየታቸው ነው ይኸንን በተመለከተ ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ነገር ግን ዓለም ለእኔ የተሰቀለበት ዓለም በእኔ ዘንድ ሙት የሆነበት እኔም ለዓለም የተ ሰቀልሀብት እኔም በዓለም ዘንድ ሙት የሆን ኩበት ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ መስቀል በቀር ሌላ ትምክህት ከእኔ ይራቅ ብሏል ገላሼ በፊልጵስዩስ መልእክቱም ነገር ግን ለእኔ ረብ የነበረውን ሁሉ ስለ ክርስቶስ እንደ ጉዳት ቆጥሬዋለሁ በእርሱ እገኝ ዘንድ ሁሉን እንደ ጉድፍ እቆጥራለሁ ብሏል ፊልጵድ ሐዋርያው ቅዱስ ዮሐንስም በበኩሉ ዳለምን ወይም በዓለም ያሉትን አትውደዱ በዓለም ያለው ሁሉ እርሱም የሥጋ ምኞትና የዓይን አምሮት ስለ ገንዘብም መመካት ከዓለም ስለሆነ እንጂ ከአባት ስላልሆነ ማንም ዓለምን ቢወድ የአባት ፍቅር በአርሱ ውስጥ የለም ዓለሙም ምኞቱም ያልፋሉ የእግዚአብሔርን ፈቃድ የሚያደ ር ግን ለዘላ ለም ይኖራል ብሏል ፅኛ ዮሐጄጴ ቅዱሳን ሄይማኖት በመያዛቸው ምግባር በመሥራታ ቸው በጾም በጸሎት በመወሰናቸው በአጠቃላይ ሰውነታቸውን ቅዱስ መሥዋዕት አድርገው ለእግዚአብሔር በማስረከባቸው ዓለምን አሸን ፈዋል ዓለምን አሸንፈዋል ማለት በዓለም ያለውን ክፉ ነገር ሁሉ አሸንፈዋል ማለት ነው ኛዮሐደ ፀ ዮሐ ሑ ኛ ቆሮ በአጠቃላይ የቅዱሳን ሕይወት በንጽሕና እና በቅድስና ያጌጠ በገድልም የተመላ ነው ንጽሕናቸው ከእግዚአብሔር የተወለደ ሁሉ ኃጢአትን አያደርግም ፅኛዮሐደ ብለው ከኃጢአት መለየታቸው ከበደል መራቃቸው ነው ስለ ገድላቸው ደግሞ እስከ ሞት ድረስ ተደበደቡ ሌሎችም መዘበቻ በመሆንና በመገረፍ ከዚህም በላይ በእስራትና በወኅኒ ተፈተኑ በድንጋይ ተወግረው ሞቱ ተፈ ተኑ በመጋዝ ተሰነጠቁ ርሰይፍ ተገድለው ሞቱ ሁሉን እያጡ መከራን እየተቀበሉ እየተጨነቁ የበግና የፍየል ሌጦ ለብሰው ዞሩ ዓለም አልተገባቸውምና በምድረ በዳና በተራራ በዋሻና በምድር እነሆ የዓለምን ኃጢአት የሚያስወግድ የእግዚአብሔር በግ። ዘጉ እኔ የዳዊት ሥርና ዘር የሚያበራም የንጋት ኮከብ ነኝ ራእ ኞችም እንደ ሰማይ «ሬፀዳል ብዙ ሰዎችንም ወደ ጽድቅ መልሰ እንደ ከዋክብት ለዘላለም ይደምቃሉ ዳን ቁ ለመታረድ እንደሚነዳ ጠቦት በሸላቾቹም ፊት ዝም እንደሚል አንዲሁ አፉን አልከፈተም ኢሳካ የሐዋቿጁዉ ሕያውም እኔ ነኝ ሞቼም ነበርሀ እነሆም» ከዘላለም እስከ ዘላለም ድረስ ሕያው ነኝ ራኢእፅሄ በሥጋ ሞተ በመንፈስ በመለኩት ግን ሕያው ሆነ ጸኛጴጥደ ትንሣኤና ሕይወት አኔ ነኝ ዮሒሐፅ «ሥጋዬን የሚበላ ደሜንም የሚጠጣ በእኔ ይኖራል እኔም በአርሱ አናኖራለሁ ሕያው አብ እንደ ላከኝ አኔም ከአብ የተነሣ ሕያው እንደምሆን እንዲሁ የሚበላኝ ደግሞ ከእኔ የተነሣ ሕያው ይሆ ፍል ዮሐዛዛሄ የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳ ሕያው ይሆ ናል ሕያው የሆነም የሚያምንበኝም ሁሉ ለዘላለም አይሞትም ዮሐሉ ክርስቶስ ከሙታን ተነሥቶ ወደፊት እንዳይሞት ሞትም ወደፊት እንዳ ይገዛው አናውቃለንና መሞትን አንድ ጊዜ ሪጽሞ ለነጢአት ሞቶአልና በሕይወት መኖርን ግን ለአግዚአብ ሔር ይኖራል እንዲሁም እናንተ ደግሞ ለኃጢአት እንደ ሞታ ችሁ ግን በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ሆናችሁ ለእግዚአብሔር ሕያዋን እንደ ሆናችሁ ራሳችሁን ቁጠሩ ሮሜ ዘፅ ለ እግዚአብሔር ግን ከዓለም አስቀጅሞ ንጉሥ ነው በምድርም መካከል በማዕከለ ምድር በቀራንዮ መድኃኒትን አደረገ ድኀነተ ምእመናንን ፈጸመ መዝሮር መዝ ያንም መገለ ጡን በራሱ ጊዜ ብፁዕና ብቻውን የሆነ ገዥ የነገሥታት ንጉሥና የጌቶች ጌታ ያሳያል እዚህ ላይ እግዚአብሔር የነገሥታት ንጉሥ የተባለበት ምክንያቱ እርሱ የባሕርይ ንጉሥ በመሆነና ቅዱሳኑ ደግሞ በጸጋ ከብረው የጸጋ ነገሥታት በመሆናቸው ነው ስኛጢሞ ዮሑሆጓሄ ጵኛቆሮጽ አክኛጢሞፅ ራእ ውነት እላችኋለሁ እናንተጽ የተከተላችሁኝ በዳግመኛ ልደት የሰው ልጅ ወልደ አጓለ አመሕያው ክርስቶስ በክብሩ ዙፋን በሚተ መጥበት ጊዜ እናንተ ደግሞ በአሥራ ሁለቱ የእስራኤል ነገድ ስት ፈርዱ በዐሥራ ሁለት ዙፋን ላይ ትቀመጣላችሁ ማቴህ በዙፋን የሚቀመጥ ንጉሥ ነው የእግዚአብሔርና የክርስቶስ ካህናት ይሆናሉ ከእርሱም ጋር ይህን ሺህ ዓመት ለዘላለም ይነግሣሉ ራእ ሺ የጌቶች ጌታ የሚል ስም አለው ራኡሀ የጌቶች ጌታ ፅኛጢሞዷ እዚህም ላይ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የጌቶች ጌታ የተባለበት ምክንያት እርሱ የባሕርይ ጌታ በመሆኑ ቅዱሳን ደግሞ በጸጋ ከብረው የጸጋ ጌቶች በመሆናቸው ነው ማቲቷ ። የተጋባች ግን ባልዋን እን ዴት ደስ እንድታሰኘው የዓለምን ነገር ታስባለች ለኛቆሮሄህ አንደ ተባለ የዓለምን ነገር ትተው መንፈሳዊውን ነገር ብቻ የመረጡ ናቸው ከሕገ እንስሳ ሕገ መላእክት ይበልጣል ብለው ራሳቸውን ለክርስቶስ አጭተው ከሴት ወይም ከወንድ ርቀው ስለ መንግሥተ ሰማያት ብለው ራሳቸውን ጃንደረቦች ያደረጉ ናቸው ማቴሀ አነዚህም ፈቲው እንስሳዊትን ድል የነሱ ከቀድሞ ሰዎች የነቢዩ የኤ ልያስን ከኋላ ሰዎች ደግሞ የመጥምቀ መለኩት ቅዱስ ዮሐንስን መንገዩየተከተሉ ደናግል በመሆናቸው ቅዱሳን መነኩሳት ይባላሉ ቅዱሳት አንስት ጌታችንና አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ መርጦ ካስ ከተላቸው አንድ መቶ ሣያ ቤተሰቦች መካከል ሠላሳ ስድስቱ ቅዱሳት አንስት ነበሩ አነዚህም ተጠርተው ከተመረጠብት ጊዜ ጀምር አስከ መጨረሻው የተከተሉና ያገለገሉ ናቸው በተሰቀለባት ዕለትም አልሽ ሱም በመቃብሩ ዙሪያም ተገኝተዋል የትንሣኤው ምስክሮችም ሆነ ቸል ከዚያም በኋላ ከቅዱሳን ሐዋርያት ሳይለዩ ለስብከተ ወንጌል አገልግሎት ታላቅ ድርሻ አበርክተዋል በየጊዜውም ንጽሕናን ቅድስ ገንዘብ አድርገው እነዚህን አርአያ አድርገው መከራ በበዛበትና በጸናበት የክርስትና ጐዳና የተጓዙ እናቶችና እኀቶች ሁሉ ቅዱሳት አንስት ይባላሉ ሐዋርያው ቅዱስ ጴጥሮስ ብእሲተ አብርፃም ሣራን በሃይማኖትና በምግባር የሚመስሏትን ሴቶችሁፁሉ ቅዱሳት አንስት ብሏቸዋል ፅኛጴጥያድ ፅዐ ቅዱሳን ሲቃውንት ቀዱሳት መጻሕናፍትን በእግዚአብሔር መንፈስ ገላጭነት በመተ ም ምእመናንን በሃይማኖት ያጸኑ ናቸጡ መናናቃን የተሳሳ ርት ይዘው ሲነሠ ም መጽሐፍ አልበው ኃይለ ቃል አስ ተከራክረው የረቱ ናቸው ሄይማኖት አንዳይጠፋ» ትምህርቱም ንዳይፋለስ ሌት ተቀን በማስተማር አያሌ ደቀ መዛሙርትን ያፈሩ ሌ መጻሕናፍትንም የጻፉ ናቸጡ ይህ ንንም ያደረጉት መንገዱ ሉ አልጋ በአልጋ ሆናላቸው ሳይሆን በችግር ላይ እየተረማመዱ አሳቱም ስለ ቱም አስራቱም ግርፋቱም አልተረላቸጡም ነዚህም እነ ቅዱስ አትናቴዎስን እነ ቅዱስ ዮሐንስ አፈ ወርቅን ነ ቅዱስ ቄርሎስን የመሳሰሉ ናቸው ፅ ቅዱሳን ጳጳሳት ብገዛ ደሙ የዋጃትን የእግዚአብሔርን ቤተ ክርስቲያን ትጠጡበቁ ት ዘንድ መንፈስ ቅዱስ እናንተን ጳጳሳት አድርጎ ለሾመባት ለመ ሁሉና ለራሳ ችሁ ተጠንቀቁ ከሄድሁ በኋላ ለመን»ው የማይራሩ ጨካኞች ተኩላዎች እንዲገቡባችሁ ደቀ መዛሙርትንም ወደ ኋላቸው ይስቡ ዘንድ ጠማማ ነገርን የሚናገሩ ሰዎች በመካከ ላችሁ እንዲነሠ እኔ አውቃለሁ ስለዚህ ሦስት ዓመት ሌሊትና ቀን በአንባ እያንዳንዳችሁን ከመገሠጽ እንዳላቋረጥሁ እያሰባችሁ ትጉ ሐዋለ በተባለው መሠረት የካህናትና የምእመናን የሰማ ያውያንና የምድራውያን አንድነት የሆነችውን ቤተ ክርስቲያን በዛይ ት መርተዋል ከቤተ ክርስቲያን ጠላቶች ከአሕዛብና ከመናናፍቃን ጋር ታግለዋል በአጠቃላይ ጳጳላቱ መነኩሳቱ ቀሳውስቱ ዲያ ቆናቱና ምአመናኑ በቤተ ክርስቲያኗ ላይ የነደደው እሳት ሁሉ ነድዶባቸዋል ቅዱሳን የተወለዱት ከዚህ መከራ ከበዛበት አገልግሉት ውስጥ ነው ቅዱሳን መላእክት ተፈጥሮአቸው የተቀደሰ ሕይጦታቸጡም በቅድስና የተመላ ቅዱሳን ይባላሉ በመንፈሳዊ ዓለም እየኖሩ ዘሰስማያፖ ድርም በአግዚአብሔሑርና በሰው ፊት መንፈሳዊ ሥራ ሠሪለ ህም ተግባራቸው ከእግዚአብሔርና ከትቅዱሳን ሰዎች ጋር አንሆነ ሸው ከተፈጠሩበት ፅለትና ስዓት ጀምሮም ከትዳሴና ከማገኀሌ። ቃሉም የእግዚአብሔር ነው ይኽንን በተመለከተ ሊቱ ቅዱስ ዮሐንስ አፈ ወርቅ ባዕድ ቃል ልበ ወለድ ፈጠራ ወደ ልባችን እንዳይገባ ቃላተ መለኩትን ማድመጥ ይገባናል ብሏል ቅዱስ ሳዊርስ ዘእስ ሙናይ መጻሕፍት አምላካውያት የእግዚአብሔር እስትንፋስ ናቸው እንዲሁም ደግሞ መጽሐ ቅዱስ ሁሉን የፈጠረ የእግዚአብሔር ቃል ነውና እርሱም ክቡር ከፍጡር አሳብም ከና ያለ ብሏል ቅዱስ ቄርሎስ ደግሞ በግጻዌ ድርሳነ የትዱሳት መጻሕናባ ትምህርት ማና ቸውም ቢሆን ከቶ የሚጠግበው የለም ይልቱንም ጥበብን ለሚሹ በልባቸው ማኅየዊ አእምርን ለተገነዘበ ሰው ከእግዚአብሔር አላ በምትጦጣ ቃል እንጂ በእንጀራ ብቻ እንዳይ ድን ተጽፎአልና የልቡና ምግብ ሰውንም የሚያበረታ መንፈሳዊ ኅብ ስት የእግዚአብሔር ቃል ነጡ ብሏል ከዚህ በላይ ለምስክርነት የጠቀስናቸው የሊቃውንቱ አነጋገር ከመጽሐፍ ቅዱስ ተገኝቲው መጽሐፍ ቅዱስን የሚተረጉሙ ናዓቸው የሐዋህህ ዕብ ኤርህ መዝየገሀ ማቴ ሉቃጓዛ ለጽ ስኛጢሞሀ የቅዱሳት መጻሕፍትን ቁጥር በተመለከተ ተቃዋሚዎች በጥ ሩዝ ካሉት ከስድሳ ስድስቴ ውጪ አንቀበልም የሚል ደካማ ሽሰሂዲ መሚ ዚዴምጵጡኋኋጮጮቨች እንደ ማይቻል ነው ይህ ብቻ ሳይሆን ቅዱስ ዮሐንስ ሪአየዩን ሲጽፍ ቅዱሳት መጻሕፍት በአንድ ጥራዝ አልነበሩም ቅዱሳት መጻሕፍት ከስድሳ ስድስት በላይ ለመሆናቸው ብዙ ማስ ረጃዎች ማቅረብ ይቻላል ለአብነት ግን ጥቂቶቹን ማቅረብ ይቻሳላል ለምሳሌ በዚያን ጊዜ በነቢዩ በኤርምያስ የተባለው ከአስራኤል ልጆች አንዳንዶቹ የገመቱትን የተገመተውን ዋጋ ሠላሳ ብር ያዙ ጌታም እንዳዘዘኝ ስለ ሸክላ ሠሪ መሬት ሰጡት የሚል ተፈጸመ ያላል ይህን የትንቢት ቃል በስድሳ ስድስቱ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥራዝ ላይ አናገኘውም የሚገኘው በተረፈ ኤርምያስ ምዕ ጁ ላይ ነው ሐዋርያው ይሁዳም በመልእክቱ ከአዳም ጀምር ሰባተኛ የሆነ ሄኖክ እነሆ ጌታ በሁሉ ላይ እንዲፈርድ በኃጢአተኝነትም ስላደረጉት ስለ ኃጢአተኛ ሥራቸው ሁሉ ዓመፀኞችና ኃጢአተኞች በአርሱ ላይ ስለ ተናገሩ ስለ ጭከና ነገር ሁሉ ኃጢአተኞችን ሁሉ እንዲወቅስ ከአአላፋት ቕዱላ ጋር መጥቶአል ብሎ ለእነዚህ ደግም ትንቤት ተናገረ ብሏል ይሁቁለሁ ይህንንም ትንቢት በስድሳ ስድስቱ ላይ አናገኘውም የሚገኘው በመጽሐፈ ፄናኖናክ ምዕ ኦ ላይ ነው ሌላው ማስረጃ መናፍቃን አንቀበላቸውም ያሏቸው ቅዱሳት መጻሕፍት እንቀበላቸዋለን ካሏቸው ጋር አንድ መሆናቸው ነው ይኸንንም ከዚህ እንደሚከተለው እናያለን ፄኖክ በምዕ ሀወቿሣሉ ስለ መላእክት ቅዳሴ ያየው ነቢዩ ኢሳይ ያስ በምዕ ኔለሁ ቅዱስ ዮሐንስ በራእይ ሀ ካዩት ጋር አንድ ነው ሄኖክ በምዕጀሀ ላይ ስለ ትንሣኤ ዘጉባኤ የተናገረው በዮሐንስ ወንጌል ምዕዘ እና ላይ ከተጠቀሰው ጋር አንድ ነው ቀበመጽሐፈ ጦቢት በምሪዕዐሀ ላይ ምጽዋት በመስጠትህ ለችግር ቀን የሚሆን ማከማቸትህ ነው የተባለው በማቴሼፀ ላይ ከተ ጻፈው ጋር አንድ ነው ናውቀው በአንድ ጥራዝ ያልሆኑት የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች ባሉበት ት ይበቃሉ ሕጋዊነታቸውም የታመነ ነው የቅዱሳት መጻሕፍት ክፍሎች በኢትዮጵያ ባሉት ታላላቅ ገዳ አድባራት በገጠር አብያተ ክርስቲያናት እንኳ ሳይቀር በቁም ሑፍ በብራና ላይ በእጅ የተጻፉት ተበታትነው እንጂ እንደ ማኅተ መጽሐፍ ቅዱስ በአንድ ላይ ተጠርዘው አለመገኘታቸው የታወቀ ው አራቱ ወንጌሎች አንድ ጥራዝ ባይሆነም ቢያሉበት የቅዱሳት ት ክፍል ተደርገው ይታመናሉ የኦሪትም የነቢያትም ሐዋርያት መልእክታትም እንደዚሁ በአንድ ጥራዝ ሳይጠረዙ ለየብቻ ቸው በመጽሐፍ ቅዱ ስነታቸው ይታመናለ በማኅተም ያሉት እንኳ ተበታትነው የሚታተሙበት ጊዜ አለ ይህም መጽሐፍ ታቸውን አስቀርቶ ከቀና ከሕጋዊነት ያወጣቸዋል ማለት አይ ደለም ስለዚህ ሌሉቹ መጻሕፍት ከስድሳ ስድስቱ ጋር ስላልተጠረዙ ሐፍ ቅዱስ ውጭ ናቸው ያ። ጥቅሶችን በማምጣት አስረዳ ጂ አስቀድሞ የተነገረ ትንቢት መድረሱንና በዘመናቸው መፈጸሙን ሀ ቅዱሳን ነቢያት ለ ቅዱሳን መላእክት ሐ ቅዱሳን ሐዋርያት መ ቅዱሳን አበው መመሪያ እውነት ወይም ሐሰት በል ይ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የቅዱሳን ሥያሜ የሚሰጠው በዐጸደ ሥጋ እያሉ ነው ቅድስና ለሰው ልጆች ብቻ የተሰጠ የእግዚአብሔር ጸጋ ነው ቅዱሳት መጻሕፍት ተብለው ከተጠሩት ቹፅ መጻሕፍት ውጪ ብዙ ቅዱሳት መጻሕፍት አሉ የሚከተሉትን ጥያቄዎች ተወያዩባቸው በእግዚአብሔር መኖር የሚስማሙ ሥራውን የማይቀበሉ የዘመና ችን ሰዎች ከተቃወሟቸው መካከል አንዱ ስለ ፍጡራን የጸጋ ቅድስና ሊቀበሉ አለመቻላቸው ነው በምንኖርበት ዓለም አሁን ለያዝነው ክፍለ ዘመን ሰዎች የቅዱሳንን የጸጋ አምላክነት እንዳይ ቀበሉ ሊያደርጉ ይችላሉ የምትላትያቸው ችግሮች ምንድናቸው። ለአብርሣምና ለይስሐቅ ለያዕቆበም ወደ ማለላቸው ምድር ያደርሳኘኋል እግዚአብሔር ሲያስባችሁ አጥንቴን ከዚህ አንሥታችሁ ከእናንተ ጋር ጡስዱ ብሎ አማላቸው የሚለውም የቅዱሳን ዐጽም ክብር አንዳለው የሚያመለክት ነጡ ዘዓፃ በመቃብር በክብር የሚያርፍ የቅዱሳን ዐጽም ቅዱስ ስለ ሆነ ተአምራት ሲያደርግ ይኖራል ለዚህም ምስክሩ የነቢዩ የኤልሳዕ ዐጽም ነው በመጽሐፈ ነገሥት እንደ ተጻፈው ኤልሳዕም ሞተ ቀበሩትም ከሞዓብም አደጋ ጣዮች በየዓመቱ ወደ አገሩ ይገቡ ነበር ሰዎችም አንድ ሰው ሲቀብሩ አደጋ ጣዮችን ዐዩ ሬሳውንም በኤልሳዕ መቃብር ላይ ጣሉት የኤልሳዕንም አጥንት በነካ ጊዜ ድኖ በእግሩ ቆመ ይላል ኛነገሾ ይህም የቅዱሳን አማላጅነት በዐጸደ ነፍስም የሚቀጥል መሆኑን የሚያመለ ክት ነው የቤቴሉ ሽማግሌ ነቢይ ብሞትሁ ጊዜ የእግዚአብሔር ሰው በተቀበረበት መቃብር ቅበሩኝ አጥንቶ ቼንም በአጥንቶቹ አጠገብ አኑሩ ማለቱ የቅዱ ሳንን ዐጽም ክብር የሚያመለክት ነው ፅኛ ነገ ወፅ ውጡ የሚጠሩ መካናት በስማቸው የሚፈልቁ ጠበላት በስማ የተሣሉ ሥዕላት ሁሉ ክብርም ኃይልም አላቸው ምክንያቱም ን በመንፈስ በረድኤት ከእነዚህ ሁሉ ጋር አሉና ሐዋርያው ጳውሎስ እኔ ምንም እንኳ በሥጋ ከእናንተ ጋር ባልሆን ንፈስ ከእናንተ ጋር ነኝ» ያለው ለዚህ ነው ፅኛቆሮ ር ያስ መልእክቱም በሥጋ ምንም እንኳ ብርቅ በመንፈስ ናንተ ጋር ነኝና» ሥርዓታችሁንም በክርስቶስም ያለውን የእምነ ን ጽናት እያየሁ ደስ ይለኛል ብሏል ቴላደ ይ ስለዚህ የቅዱሳን የሆነ በቅዱሳን ስም የተጠራ ሁሉ ልዩ እንደ ማስተዋል ይገባል ለምሳሌ የማንኛውም ሰው ጥላና የትዱሳን አንድ አይደለም ታላቁ ሐዋርያ ቅዱስ ጴጥሮስ ለማስተማር አንድ ከተማ በሚገባበት ጊዜ ጥላው አእንዲያርፍባቸው በሽተ ን ጧት ጧት በምዕራብ አቅጣጫ ከሰዓት ሲሆን ደግ ሥራት አትጣጫ ከሚያልፍበት መንገድ ዳር ያስተኙአቸው ነበር ኸውም ጥላ የሚያርፈው ጧት ሲሆን ወደ ምዕራብ ከሰዓጎ ሲሆን ምሥራት ስለሆነ ነው ታዲያ ጥላው ያረፈባቸው ሁሉ ይፈወሱ የሐዋይ ሼዜ ከዚህም የምንማረው የቅዱሳን የሆነ ሁሉ ዋሽ መሆነን ነው ከዚህም ሌላ የቅዱሳን ልብስና የማንኛጡም ለው ልብስ አንደ አይደለም ምክንያቱም ቅዱሳን ሲበቁ የነፍሳ ቸው ቅድስና ለሥጋቸው የሥጋቸው ቅድስና ደግሞ ለጥምጥማቸው ለመጉናጸፊያቸው ለቀሚሳቸውና ለምርኩዛቸው ይተር ፋልና የነበ ፇት አለቃ ሙሴ እግዚአብሔር ባዘዘው መሠረት የኤርትራን ባሕር በበትር ቢመታው ለሁለት ተከፍ ሎለታል ዘጸ ፅ የሌላ ሰው በትር ቢሆን ኖሮ ውኃው እምቦጭ ይላል እንዲ የሚያመጣው ለውጥ የለም ነበዩ ኤልያስም መጐናጸፊያውን ጠቅልሉ የዮ ፆ ርዳናስን ወንዝ ቢመታው ለሁለት ተከፍሉለታል ኛነገሄ የሌላ ሰው መጉናኣጸፊያ ቢሆን በውኃ ይርሳል እንጂ የሚመጣሁ ለውጥ የለም በአዲስ ኪዳንም የታላቁ ሐዋርያ የቅዱስ ጳውሉስ ደቦ ሥዕላቸው የቅዱሳን ሥዕላቸው እንደ ማንኛውም ሰው ፎቶ አይደለም ፎቶ ከማስታወሻነት ያለፈ አይደለም የቅዱሳን ግን ከዚህ ነይ ነው በረከታቸውንና ረድኤታቸውን የሚያስተላልፍ መንፈሳዊ ሣሪያ ነው በመሆ ኑም በቅዱሳት ሥዕላት አንቀጽ እንደ ተገለ ው ሰቅዱሳን ሥዕላትም ክብር መስጠት ይገባል ኛ የጸጋ ስግደት የባሕርይ ስግደት የሚባለው ለአግዚአብሔር ብቻ የሚቀርብ ምክንያቴም ክብር የባሕርዩ ነውና የጸጋ ስግደት የሚባለው ን የሚቀርብ ነው ምክንያቱም በጸጋ ከኣግዚአብሔር የሚያገ ነውና ለቅዱሳን ስግደት እንደሚገባ ምስክሩ መጽሐፍ ቅዱስ ነው ሀ የአክአብ ባለሟል አብድዩ ጌታዬ እያለ ለነቢዩ ለኤልያስ ግዲል ለኛነገጃ »ጃጁ ንጉሠ አካዝያስ በመጨረሻ ከገምሳ ወታደ ጋር የላከው የኀኅምሳ አለቃም በኤልያስ ፊት እየሰገደ የአግዚአብ ሰው ሆይ » ነፍሴና የእነዚህ የኀምሳው ባሪያዎችህ ነፍስ በፊ የከበረች ትሁን። ዘጸ የአብርፃም ልጆች ብትሆኑ የኣብርሣም ሥሪ ባደረጋችሁ ነበር የሚል ነው ዮሐቿ ህ የቅዱሳን መታሰቢያ ለቅዱሳን የእግዚአብሔር ጸጋ በመሆኑ ዓረፍተ ዘመን የማይገታው ዘለዓለማዊ ነው ነቢዩ ዳዊት የጻድቅ ልጁን ጢሞቴዎስንም መልካሙን የእምነት ገድል ተጋደል ብሎ ታል ፅኛጢዋሞ ሐዋርያው ይሁዳም ወዳጆች ሆይ ስለ ምንካፈለጡ ስለ መዳናችን ልጽፍላችሁ እጅግ ተግቼ ሳለሁ ለቅዱሳን አንድ ጊዜ ፈጽሞ ስለ ተሰጠ ይማኖት እንድትጋደሉ እየመከርኋችሁ አጽ ፍላችሁ ዘንድ ግድ ሆነብኝ ብሏል ይሁዳ ቁ የ አንግዲህ ገድለ ተክለ ዛይማኖት ገድለ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ገድለ ጊዮርጊስ የሚባሉት መጻሕፍት ቅዱሳን በክርስቶስ ስም ስለ ክርስትና ዛፃይማኖታቸው የተጋደሉትን የገድል ታሪኮ የያዙ መዛግብት ናቸጡ ወንጌል ንባብ ሲሆን ገድላት ደግሞ የጠንጌል ትርጓሜያት ናቸቐው ምክንያቱም ክርስቶስን የተከተሉ ቅዱሳን እንዴት በሕገ ወንጌል እንደ ጸነ አንዴት ቃለ ጦንጊጌልን አንደ ፈጸመ ያሳያሉና በመጽሐዓ ቅዱስም በሆን ቅዱስ ሉቃስ የጻፈጡ የሐዋርያት ሥራ የሚያመለክተው የቅዱሳንን ገድል ነጡ ይህም የቅዱሳንን ገድል ጽፎ ማስቁሞጮጥ አንደሚገባ አብነት ነጡ ከዚህም ሌላ ገድላት ሲነበቡ አጋንንት ይንቀጠቀጣሉ ድጡያን ያፈጠሳሉ ጌታችንና አምላካኙን መድኃኒታችን አየሱስ ክርስቶስ በሰጡ ፊት ለሚመለክርልኝ ፁሉ አኔ ደግሞ በሰማያት ባለጡ በአባቴ ፊት አመሰክርለታለሁ ማቴ ወ የገደላዝሁ ሁሉ አግዚአብሔርን እንደሚያገለግል የሚመስልበት ጊዜ ይጮጣል ዮሐ በማ ለት የቅዱሳን ሕይጠ በገድል የተሞላ መሆኑን ተናግራል ስለ ቅዱሳን ገድል ክላይ ለአብነት ግብረ ሐዋርያተን ጠቀስን እንጂ በብሉይ ኪዳንም ሆነ በአዒስ ኪዳን ያሉትን መጻ ሕናፍት ስንመለከት በቅዱሳን ገድል የተሞሉ ናቸጡ ይጃ ድርሳን ድርላን በቁሙ ሰተረጐም የተደረሰ የተጻፈ ቃል ሰፊ ንባብ ረዥም ስብክት ትርጓሜ» አፈታት » ምጧጢሩ የሚያ ጠግብ ቃሉ የሚያረካ አነጋገሩ የተለካ ጣዕመ ቃሉና ሶይለ ቃሉ ለዘላለም ይኖራል ያለው ለዚህ ነው መዝያፅ ወልደ ዳዊት ጠቢቡ ሰሎሞን በረከት በጻድቅ ራስ ላይ የጻድቅ መታስቢያ ለበረከት ነው በማለት ገልጦታል ሜ በዓላተ ቅዱሳን ቤተ ክርስቲያን በቅዱሳን የልደት እና የዕረፍት ዕለታት የመ በዓል በማድረግ በቅዳሴና በማኅሌት በማክበር በዓለ ንግሥ ጋለች በስማቸው ጠበል ጸዲቅ ታደርጋለች ይኸም ዋጋ ጌታችን በወንጌል እናንተን የሚቀበል እኔን ይቀበላል » ን በነቢይ ስም የሚቀበል የነቢይን ዋጋ ይወስዳል ጻድቅንም ት ስም የሚቀበል የጻድቁን ዋጋ ይወስዳል ማንም ከአነዚህ ናሾቹ ለአንዱ ቀዝቃዛ ጽዋ ውኃ ብቻ በደቀ መዝሙር ስም የሚ እውነት እላችኋለሁ ዋጋው አይጠፋበትም ያለው ለዚህ ማቲ ዛጓ ከጌታችን ቃል አንደምንማረው ቅዱሳንን አክ መቀበል ዋጋው ታላቅ መሆኑን ነው ይህም የቃል ኪዳናቸው ይፈጸ ምልናል ማለት ነው ትልቄ ክብራቸው በዓላቸው ከዚህም ሌላ በየወሩም በቅዳሴና በማኅሌት ይከክበራሉ የቅዱሳን የገድል መጽሐፍ ገድል ማለት ቅዱሳን በመንፈሳዊ ጉዞ የደረሰባቸው መከራ ግለት ነዑ ይህም ስለ ሃይማኖታቸው የተጋደሉት ተጋድሎ ነው ቃላይ ገድል በቁሙ ሲፈታ ትግል » ፈተና ውጊያ » ጦርነት ድልና አክሊል እስኪገኝ ድረስ የሚደክሙት ድካም የሚሠሩት ሥሪ የሚቀበሉት መከራ ነው ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ይኽን ቡ በመሥማዕት እንደሚደረግ የእዌ ሕይወት ይሠዋልና የምሔ ድክስትም ጊዜ ደርሶአል መልካሙን ገድል ተጋድያለሁ» ሩጫውን ጨርሼአለሁ ሃይማኖትን ጠብቂ አለሁ ያለው ኛጢሞፀ ። ይላል እግዚአብሔር። የሕያዋን አምላክ ነው አንጂ የሙታን አይደለም ብሏል ማቴሟፅሠ ስለዚህ በመጽ ሐፈ መክበብ ሙታን ግን አንዳች አያውቁም መታሰቢያቸ ውም ተረስቶአልና ከዚያ በኋላ ዋጋ የላቸውም የተባሉት ኃጥአን ናቸው ይኸንን በተመለከተ ነቢየ እግዚአብሔር ዳዊት መታሰቢ ውን ከምድር ያጠፋ ዘንድ የአግዚአብሔር ፊት ክፉን በሚያደርጉ ላይ ነው ብሏል መዝሆ ስለ ቅዱሳን ግን የጻድቅ መታሰ ቢያ ለዘላለም ነው መዝየለ የሚበልጥ መታሰቢያና ስም አሰጣቸዋለሁ የማይጠፋም የዘላለም ስም እሰጣቸዋለሁ ተብሏል ኢላዛዜ ዐ ማጠቃለያ የሰው ልጅ ቅዱሳንን ቢያከብር» ስማቸውን ቢጠራ መታ ሰቢያቸውን ቢያደርግ ምሕረትና በረከት ያገኛል ባያክብር ግን መርገምን ይሸከማል ለዚህም ነው እግዚአብሔር አብር ሣምን አባርክፃለሁ ስምህንም አከብረዋለሁ ለበረከትም ሁን የሚዛር ኩህንም አባርካለሁ የሚረግጮህንም አረግማለሆ ያለውጡ ዘ «ሇ እግዚአብሔር አብርሣምን በሰዶም ከተማ ዐሥር ጻድ ቃን ባገኝ ስለ ዐሥሩ ጻድቃን ስል ከተማዩቱን አምራለሁ ብሉታል ዘፍ ጓ ይህም እግዚአብሔር ስለ ጻድቃን ብሎ እንደ ሚምር ትልቅ ትምህርት ነው ቅድስት አገር ኢየሩሳሌምም በአሦራውያን በተከበበች ጊዜ ስለ እኔም ስለ ባሪያዬም ስለ ዳዊት ስል ይህችን ከተማ አድናት ዘንድ እጋርዳታለሁ ብሏል ኢሳሄህሆወሪጄ ጠቢቡ ሰሎሞንን ደግሞ ነገር ግን ስለ ባሪያዬ ስለ ዳዊትና ስለ የተባለው ዘዓሣ ኬ ለጊዜ ለዳዊት ሲሆን ፍጻሜጡ ግን ለኢየሱስ ክርስቶስ በመሆኑነ ሰብአ አንገ በይሁዳ አአላፋት መካከል ትሀሚ ዘንድ ታናሽ ነሽ ከአንቺ ግን አወጣጡ ከቀድሞ ጀምር ከዘላለም የሆነ ለዘመኑ ጥንትና ዓጻሜ የሌ ለው በአስራኤልም ላይ ገዥ ንጉሥ የሚሆን ይወጣልኛል ተብሉ ከይሁዳ ነገድ የሆነው አንበሳ አርሱም የዳዊት ሥር መጽሐፉን ይዘረጋ ዘንድ ሰባቱንም ማኅተም ብሏል ራእጵ በሌላ በኩል ደግሞ ሰይጣን በነጣቂነቱ በአንበሳ ተመስሏል ለዚህም ነው ሐዋር ያው ቅዱስ ጴጥሮስ በመጠን ኑሩ ንቁም ባላጋራችሁ ዲያ ብሉስ ሕያዋንና ሙታን ሕያዋን የሚባሉት ዛይማኖት ይዘው ምግባር ሠርተው የሞቱ ዱሳን ናቸው ጌታችን በወንጌል ሥጋዬ እውነተኛ መብል የሚም እውነተኛ መጠጥ ነውና ሥጋዬን የሚበላ ደሜንም የሚ በእኔ ይኖራል እኔም በእርሱ እኖራለሁ ሕያው አብ እንደ ኝ እኔም ከአብ የተነሣ ሕያው እንደምሆን እንዲሁ የሚበላኝ ደግሞ ኔ የተነሣ ሕያው ይሆናል ዮሔ ትንሣኤና ሕይወት ነኝ የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳ ሕያው ይሆናል ሕያው የሚያምነኝም ሁሉ ለዘላለም አይሞትም። አለው እርሱም ከእኛ ጋር ያሉት ከእነርሱ ጋር ት ይበልጣሉና አትፍራ አለው ኤልሳዕም አቤቱ ያይ ዘንድ ይኖቱን እባነዘ ግለጥ ብሎ ጸለየ እግዚአብሔርም የብላቴናውን ናች ገለጠ ዐየም » እነሆም በኤልሳዕ ዙሪያ ያሉት ፈረሶችና ሰ ገሎች ተራራውን ሞልተውት ነበር ኛነጊጸ ፁቿጅ ጻድቁን የንም የሰዶም ሰዎች ቤቱን ከብበው ባስጨነቁት ጊዜ የጠበቁት ዱሳን መላእክት ናቸው ዘፍሀ ስለ ቅዱሳን መላእ ክት ነት ነቢዩ ዳንኤልነ ብአልጋዬም ላይ በራሴ ራእይ ዐየሁ እነ አንድ ቅዱስ ጠባቂ ከሰማይ ወረደ ብሏል ዳን ይካሰሲልኗል እያንዳንዱ ሰው በመዓልትና በሌሊት የሚጠብቁት ቅዱሳን መሳእክት አሉት እነርሱም የእያንዳንዱን ሰው ሕይወት ከክፉ ነገር ከመጠበቅ ጉን ለጐን ስለሚጠብቁት ሰው ሕይወት በእግዚአብሔር ፊት ይካሰሱለታል በባለሟ ልነት በእግዚአብሔር ፊት እየተገለጡ እውነተኛ ፍርድ ይጠይቁለታል ለዚህም ነው ጌታችንና አምላካችን መድኃኒ ታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በወንጌል ከእነዚህ ከታናናሾቹ አንዱን እንዳትንቱ ተጠንቀቁ መላእክቶቻቸው በሰማያት ዘወትር በሰማያት ያለውን የአባቴን ፊት ያያሉ አላችኋ ለሁና ያለው ማቴ በትንቢተ ዘካርያስ እንደ ተጻፈው ሰይጣን ካህኑን ኢያሱን ለመክሰስ በእግዚአብሔር ፊት በቆመ ጊዜ ለካህኑ ለኢያሱ ተከራክሮ ሰይጣንን አሳፍር ያስፈረደለት የአግዚአብሑር መልአክ ነው ዘካዮ ፅ ትፈልግ ማን ናት። ማቱጓቋፅ መላእክቱንም ከታላቅ መለከት ድምፅ ጋር ይልካዛ ዋል » ከሰማያትም ዳርቻ እስከ ዳርቻው ከዐራቱ ነፋሳት ለእአርሰ የተ መረጡትን ይሰዘስባለ ማቴ ጣጫኦ ሜታ ራሉ በትእዛዝ በመላእ ክትም ኣለቃ ድምዕ በእግዚአብሔርም መለከት ከሰማይ ይፀርዳጳልና ለኛተሰዐ ጄ ፅዕያ ተአምራትን ያደርጋሉ ተአምር ማለት በሰው ዘንድ ይሆናል ተብሉ የማይታሰብ ነገር ግን ሆኖ የሚታይ ማለት ነጡ በአጠቃላይ ድንቅ ነገር ማለት ነቡ ለማኑሄፄና ለሚስቱ ተገልጦ ወንድ ልጅ እንደሚወልዱ ያበሠራቸው የእግዚአብሔር መልአክ በገሃድ በፊታቸው ልዩ ልዩ ተአምራትን አድርጓል ማኑ ፄና ሚስቴም ይመለከቱ ነበር መሳኮ ሀ ለም ሳሌ ሠለስቱ ደቂቅ ወደ እሳት በተጣሉ ጊዜ መልአኩም አብሮአ ቸው ሀዴ አቶኑ አሳት በመግባት እንዳይቃጠሉ ማድረጉ ተአምር ነው ቢዩ ዳንኡልም ጠደ አናብስት ጉድጓድ ተጥሎ የጉድጓዱ አፍ በተ ዘጋበት ጊዜ መልአኩ የአናብስቱን አና መዝጋቱ ተአምር ነው በአዲስ ኪዳንም ሐዋር ያው ቅዱስ ጴጥሮስ በሰንሰለት ታስር ጠደ ወኅኒ ቤት በተወረወረ ጊዜ መልአኩ ወደ እስር ቤት በመግባት ጨለማ ውን ብርሣን አድርጐ ቅዱስ ጴጥሮስን ከእንቅልፉ ተቀስቅሶ ከወኀኒው በተአምራት እንዳወጣው ተጽፎአል ሐዋ ሄ ይይፀ ዓመፀኞችን ይቀጣሱ ቅዱሳን መላእክት ክፉዎችን የመቅጣት ሥልጣን አላቸው የለዶም ክፉ ሰዎች የጻድቁን የሎጥን ቤት ከብ በው ባስጨነቁት ጊዜ ከልቻጅ እስከ አዋቂ ሁሉንም አሳጡውረዋ ቸዋል ዘናሀ ሉጸ ንጉሠ ዳዊት ከተረቡለት ምርጫዎች በእግዚአብሔር እጅ መውደቅን መርቦ ኾነፍርን በመረጠ ጊዜ ከእግዚአብሔር የታዘዘ መልአክ እጁን ዘርግቶ ሰይፉን ቢመዝ ሰባ ሺ ሰዎች በቅጽበት እንደ ቅጠል ረግፈዋል ኛሳሙሸ ከላይ እንደ ተመለከትነው መልአኩ የቀጣቸው አንድ መኾ ሰማኒያ አምስት ሺ የሰናክሬም ሠራ ዊት በአንድ ጊዜ በድን ሆነዋል ኛነገ ሯ በዘመነ ሐዋርያት ደግሞ ሄሮድስ የተባለው ዝገጉሥ ልብሰ መንግሥ ቱን ለብሶ በተናገረ ጊዜ ሕዝቡ ይህ የእግዚአብሔር ድምፅ ነው የሰው አይደለም። አሁንም ኃይልን አጣሀሁ አስትንፋስሦ አልቀረልኝም አልሁት እርሱም ዳሰሰኝ አበረታኝም እጾግ የ ወደድህ ሰው ሆይ አትፍራ ሰላም ለአንተ ይሁን በርታ ጽና አለኝ በተናገረኝም ጊዜ በረታሁና አበርትተኽኛልና ጌታዬ ይና ገር አልሁ ብሏል ዳጊ ጻድቁ ሎጥም ቅዱሳን መጮላእክገጎ ሊታደጉት በመጡ ጊዜ ጌቶቼ ሆይ ወደ ባሪያችሁ ቤት አቅኑ እያለ ተማፅኗቸዋል ዘፍህ ስግደት ይገባቸዋል ስግደት ሁለት ዓይነት ነው አንደኛው የባሕርይ ስግደኗጎ ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ የጸጋ ስግደት ነው የባሕርይ ስግደገ የሚሰገደው ለእግዚአብሔር ብቻ ነው የባሕርይ የተባለበትም ምክንያት ለእግዚአብሔር ክብር የባሕርይ ገንዘቡ ስለሆነ ነፀ አንድም የእግዚአብሔር መልአክ ከአንዴም ሁለት ጊዜ ቅዱስ ዮሐ ንስን አትስገድልኝ ያሰኝው ለቅዱስ ዮሐንስ ተሰጥቶት የነበረው ክብር አጅግ ታላት ስለ ነበር ነው ደግሞም ቅዱሳን መላእክትን ደስ የሚያሰኛቸው ጌታቸው እግዚአብሔር ያከበረውን ማክበር ነው ማጠቃሰያ ቅዱሳን መላእክት ረቂቃን ፍጥረታት ናቸው ፊት በባለሟልነት የሚቆጮ ናቸው ሉቃል ህ የእግዚአብሔርን ኃይል ለመግለጥ የሚላኩ ናቸው ኢያይ ዮ የእግዚአብሔርን ምሕረትና ይቅርታ ለስው ልጅ » የሰውን ልጅ ትሩፋትና ማንኛውንም በጎ ሥራ ሁሉ ለአግዚአብሔር የሚያቀ ርቡ ፍቸው የሐዋ ዮ ዕብፅ ከዚህም ሁሉ ጋር በክርስትና ታሪክ ውስጥ የእግዚአብ ሔር ምሥጢር ተካፋዮችና የቤተ ክርስቲያን አገልጋዮች ናቸው በመጀመሪያ አምላክ ሰው ሊሆን ነው ብሎ የምሥራች የተናገ ረ የእግዚአብሔር መልአክ ነው ሉቃፅ ዜቋህ በተወለደም ጊዜ የዓለም መድኃኒት ተወለደ። ብሎ ለአረኞች የሰበከው መል አክ ነበ ሉቃ » ሀፀ የሕፃኑን መሲህ ሕይወት ለማጥፋት እነ ሄሮድስ ያጠመዱትን ወጥመድ በመግለጥ ድንግል አመቤታችንፍ ጠባቂዋ ጻድቂ ዮሌፍ ወደ ምድረ ግብፅ እንዲሸሹ ያደረጉ ቅዱሳን መላእክት ናቐው ማቴ » ክርስቶስ ወዶ ባደረገው አትሕቶ ርአስ በዲያብ ሎስ ተፊትኖ ሦስቱን አርእስተ ኃጣውእ ድል ባደረገ ጊዜ የድል አድራጊነቱ ምልክት የሆኑት መላእክት መጥተው አገልግለውታል ማቴ ሃሾ የማስተማር ጊዜውን ፈጽሞ ለሰው ልጆች መሥዋዕት ለመሆን ወዩ ጮመስተል በሚመጣበት ጊዜ ሊፈ ርድበት ለተቀመጠው በእግዚአብሔርም ለጴላጦስ አንግዳ የሆነ አስደንጋጭ ነገር ነግሮታል አኔ ከፈለግህ ካንተ ፊት እንዳልቆም ለሄገድረግ የሚችሉ መላአክትን ማዘዝ እኘላለሁ እንዲል ዮሐ ሄ በመስቀል ተሰትሎ ከሞተ በኋላ በመቃብሩ ዙሪያ የተገኙ የትንሣ ኤውንም የምራት ለሰጠ ያስመ መላአክተ ማዝቲጸሉ ማርሄ ሃ ለታዞ ዞ ዮሒ ፅ ጌታ የማዳን ሥራውን ፈጽሞ ወጠደ ሰማያዊ ክብሩ በተ መለሰበት ዕለት አንጋጠው ሰማይ ሰማይ እያዩ ያለቅሱ የነበሩ ሐዋርያትን አጽናንተው ዳግም ምጽአቱን ነግረዋቸዋል የሐዋለ የመንፈስ ቅዱስን ጸጋ ተቀብለው የክርስቶስን ትንሣኡ ለመመስከር ይራራጡ የነበሩ ሐዋርያትን ወኅኒ ቤት ከፍተው አግረ ሙት ፈትተው በማውጣት አይዚችሁ በማለት ይረዲቸው የነበሩ መላእክት ናቸው የሐዋፅ ሀ ሰማዕታት የዐላ ውያን ነገሥታትን ግርማ እንዳይፈሩ የሚያበረታቱ ጻድቃን ግርማ ሌሊትን ድምፀ አራዊትን ጸብአ አጋን ንትን አንዳይሰቀቁ የሚያደርጉ መላእክት ናቸው በመጨረሻም በናዛርድ ቀን ጌታን ተከትለው ይመጣሉ የአግዚአብሔርም ምርጦች ከዐራቱ ማዕዘናት ይሰበሰባሉ ማቴፁግዛለ ስለዚህ ሁሉ ነገር የቅዱሳን መላአክት አገልግሉት የእግዚአብሔርን አምልኮት ለምትመሰክር ቤተ ክርስቲያን ኃይል ድጋዛ ስለሆነ ቤተ ክርስቲያናችን ቅዱሳን መላእክትን ታከብራቸ ዋለች በአማላጀነታቸውም ትማሀዐናለች ድርሳናቸውን በመጻፍ ከፈጣሪያቸው እየተላኩ ያደረጉትን ተአምራት ሁሉ መዝግባ በማንበ ብና በመጸለይ ለቅዱሳን መላእክት ያላትን አክብሮት ትገልጣለኝሻ በዓላትን በቀኖናዋ ወስና ዛሬ በዓለ ሚካኤል ነው ዛሬ በዓለ ገብር ኤል ነው እያለች በዓላቸውን ታከብራለች ዝክር ማኅበር ትክክ ራለች በስማቸው መታሰቢያ ቤተ ክርስቲያን ትሠራለች ልጆችዋን ገብረ ሚካኤል ወለተ ሚካኤል እያለች በስማቸው ትሠይ ማለች በቤተክርስቲያን የምእመናን ሕይወትና የቅዱሳን መላእክት አገልግ ሉት የተሰናሰለ ነው መመሪያ እውነት ወይም ሐሰት በማሰት መልስ ሽ ፅ ቅዱስ ዮሐንስ ወንጌላዊ ለእግዚአብሔር መልአክ በሰገደ ጊዜ መልአኩ እንዳታደርገው ተጠንቀቅ ካንተም ጋር ከኢየሱስም ምስክር ካላቸው ከወንድሞችህ ጋር አብሬ ባሪያ ነኝ።