Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية  Portuguese
Book of the day

a ኦርቶዶክሳዊ መንፈሳዊነት j.pdf


Advertisement
  • word cloud

a ኦርቶዶክሳዊ መንፈሳዊነት j.pdf
  • Extraction Summary

የሚለውን የግሪክ ቃል የተገነ ሲሆን ቅርጉሙም ዝምታ ጸጥታ ማዊ አንደ ማለት ነው።ዳማቱ መግባት ነው ከ ዓም ም በዩኒስኮ በዓለም ቅርስነት የተመዘገበ ቦታ አንደሆነ ይታመናል ጊ ር ነበርና ዕድሜውም ከ ዓመታት የዘለ የናትና ኸስ ፉራ በሕይወታቸው የተመሰገኑ መላት ራስ ቅልና ቀኝ አጁን ር የሚሰሙበት የቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ የሚገኙበት የኦርቶዶክሳውያን ሀብት ነው።

  • Cosine Similarity

ከጦ ሽዐር ስለዚህ ጸሎተ ልቡና የማይቋረጥ የል ሠው ብ ጸሎት ከ ተብሎም ይጠራል አነዚህ ቅዱሳን አባቶቻችን ለለንድ ላይ ቢህሠ ስለዚህ ኦርቶዶክሳዊ መንፈሳዊነትን ስንነጋገር ስለ ልቡና ኑስ ማወቅ ግድ ነው በዚህ መጽሐፍም መሠረት ይጠቀሳል ይ ትምህርተ ሃይማኖታዊ የመንፈሳዊነት ባሕርይና ግብራባሕርይ ጧነ የቤተ ክርስቲያንን መሠረተ ፃይማኖት በተለይም ነገረ መሰኮትን ለመረዳት ባሕርይ አካል ግብረ ባሕርይ እና የመሳሰሉት ቃላት የሚወከሉትን ጽንሰ አሳብ መረዳት ተገቢ ነው በዚህ መጽሐፍ ውስጥ ስለ ባሕርይና ግብረ ባሕርይ በሰፊው የተገለጸ በመሆኑ ትርጉማቸውን አስቀ የሚገሰጹበትን ጽንሰ አሳብ ለመረዳት ይረዳል ቆም ማህት በኒሳ ባሕርይ የሚለው ቃል እንደ አገባቡ በእንግሊዝኛው ፀር ቦጸከ ሀበርፀ ተብሎ ሲገለጽ በፅርዑ ደግሞ ፀካሃ ተብሉ ተጠርቷል በግእዙ ጠባይዕ እና ህላዌ የሚሉት ቃላት በተለያየ ጊዜ ባሕርይን ወክለው የተጠቀሱ ተመሳሳይ ቃላት ናቸው አወሠከሃሄዚፎ ርክበሄርርፀሃ ዳቦ ደፒክነርፀቦ ዕፎኝፀሮርሞሃዊ። በርግጥም እነዚህን ቃላት በኦርቶዶክሳዊው ሕይወት ክበብ አለማስቀመጥም ሃነ እንደገና አስተካክሉ አለማብራራትሃ ስሕተት ነው በዚህ መጽሐፍ የተካተቱ ነጥቦችም ሰኦርቶዶክሳዊ መንፈሳዊነት መጠነና መግቢያን የሚሰጡ ናቸው የደራሲው ዓላማም ጉዳዩን በሰፊው መተንተን ሳይሆን ኦርቶዶክሳዊና ቤተ ክርስቲያናዊ የትውፊት ማዕቀፍን በጥቂቱ ማስተዋወቅ ነው መንፈሳዊነት የሚሰው ቃል መንፈሳዊ ሕይወት በሚለው ሐረግ ይበልጥ እንደሚተረጎም መገንዘብ ይኖርብኛል ምክንያቱም እንደ ምዕራቡ ዓለም ግንዛቤ ምናባዊ ሳይሆን በአንድ ሰው ውስጥ ያለ የመንፈስ ቅዱስ ግብረ ባሕርይ ነው መንፈሳዊነት የሚለው ቃል በዚህ መጸሐፍ ውሰጥ ግን ጥቅም ላይ የዋለው በተለመደው መልኩ ነው ይህም የሆነው አርሉ በመተንተን በኦርቶዶክሳዊ ትውፊት ውስጥ ያለውን ቦታ በማሳየት ከሌሎች ኪስካላዊ ከዐበከሃህ መንፈሳዊ ትውፊቶች ለመለየት እንዲያስችል ነው በመሆኑም በአንድ መልኩ ከቃሉ ጋር ይበልጥ ለሚተዋጠቀው የዘመናችን ሰው ግንዛቤ ሲሰጠው በሌላ መልኩ ደጥሞ ደራሲው ይህ ቃል በኦርቶዶክሳዊ ትውፊት ያሰውን ዳራ ስለማስረዳት መልካም አጋጣሚን ያኛል በዚሀ መጽሐፍ የኦርቶዶክሳዊ መንፈሳዊነት መሠረታዊ ነጥቦች በቀላሉ ተቀምጠዋል አንባቢው አሰልቺ እንዳይሆንበትም ብዙ ማጣቀሻዎች ኮርቶዶክሳዊ መንፈሳዊነት እንዳይኖሩት ተደርጓል በመጽሐፉ ለተገለጹት ጭብጦች ጥልቅ ትጉ የሚፈልግ ማንኛውም ሰው ግን በደራሲው የተጻፉ ሌሎች መጻሕፍ። ነገር ግን በቃሉ ቀጥተኛ ኦርቶዶክሳዊ ትርጉም እነርሱን መንፈሳውያን ሰዎች ብለን ልንጠራቸው አንችልም በሐዋርያው በቅዱስ ጳውሎስ አስተምህሮ መንፈሳዊ ስው ከነፍሳዊው ሰው በግልጽ የተለየ ነው መንፈሳዊው ሰው በውስጡ የመንፈስ ቅዱስ ኃይል አለው ነፍላዊው ሰው ግን ነፍስና ሥጋ እንጂ ለነፍሱ ሕይወትን የሚሰጠውን መንፈስ ቅዱስን የተቀበለ አይደለም ለፍጥረታዊ ሰው የእግዚአብሔር መንፈስ ነገር ሞኝነት ነውና አይቀበለውም። ገና ሥጋውያን ናችሁና እስከ አሁን ድረስ ገና አትችሉም ቅናትና ክርክር ኮርቶጾክሳዊ መንፈሳዊነት እንደ ሊቁ ጎርጎርዮስ ፓላማስ አስተምህሮም ልክ አመክንዮአእምር የተሰጠው ሰው ምክንያታዊ ጠህበ እንደሚባለው ሁሉ በመንፈስ ቅዱስ የጎለመሰ ሰውም መንፈሳዊ ይባላል ስለዚህ መንፈሳዊ ማለት በመንፈስ ቅዱስ ጸጋ ዳግመኛ የተወለደው አዲሱ ሰው ነው ይህን አመለካከት ሁሉም ቅዱሳን አባቶች የሚጋሩት ነው ለምሳሌ ነባቤ መለኮት ሐዲስ የሚባለው ሊቁ ስምዖን ጠንቃቃ ይቅር ባይና የዋሕ የሆነና በጸሎቱና ከእግዚአብሔር ጋር ባለው ግንኙነት የበረታ ሰው እንቅስቃሴው ሁሉ በመንፈስ የተቃኘ እንደሆነ ይገልጻል እርሱ ከሁሉ ከፍ ብሎ ፍጹም የሆነ መንፈሳዊ ሰው ነው ዳግመኛም እንደ ነባቤ መለኮት ሐዲስ ሊቁ ስምዖን አስተምህሮ የነፍስ ክፍሎች ማለትም ልቡና ሰርህ እና ዐዋቂነት አርአያ ክርስቶስን ካልለበሱ ሰውየው የመንፈሳዊ ክብር ስሜት የለውምና ሥጋዊ ሰው ይባላል ሥጋዊው ሰው የፀሐይን ብርፃን ማየት የማይችል ዓይኑሥውር ሰውን ይመስላል። እንዲያውም ዓይነሥውርም ሕይወት አልባም ተደርጎ ይወሰዳል ከዚህ በተቃራኒው የጸጋ መንፈስ ቅዱስ ተካፋይ የሆነው መንፈሳዊው ሰው ግን በእግዚአብሔር ሕያው ነው ቀደም ብለን እንዳብራራነው ከመንፈስ ቅዱስ ጋር ያለ አንድነት ሥጋዊውን ሰው መንፈሳዊ ያደርገዋል በዚህም ምክንያት እንደ ኦርቶዶክሳዊው አስተምህሮ ፍጹም የጸናው መንፈሳዊው ሰው ቅዱስ ይባላል ይህም የሆነበት ምክንያት ቅዱስ የሚባለው ሰው በተለያየ የቅድስና ደረጃ ፍጡር ያልሆነውን የእግዚአብሔርን የባሕርይ ጸጋ ስለሚካፈልና በተለይም ወደ ጸጋ ሀሰለ ጎርቲዮስ ፓላማስ በማጣቀሻ ምዕራፍ ቁጥር ሳይ የተከነጸውን ይመልከቱ ጓ ሰለ ስምሥን በማጣቀሻ ምዕራፍ ቁጥር ላይ የተግለጻውን ይመልከቱ ልቡና ፅ በነገረ አበው አሰተምህሮ ይህ ቃል ብዙ ትርጉም አለው ነፍስን ልብን ወይዎ የነፍስን ግብረባሕርይ ኃይል ሊያመለከት ይቸላል ሆኖም ልቡና ያዘሪህሄ በዋናነት የነፍሰ ዐይን ነው የነፍስ የመጨረሻው ንጹህ ከፍል ነው። ይልቁንም ቅዱስ ማለት ራሱን ሰመንፈስ ቅዱስ ያስገዛና በአርሱ ምሪት የሚናር ነው ቅዱሳን መኖራቸውን እርግጠኛ የሆንነው አንደኛ በኦርቶዶክሳዊ አስተምህሮአቸው ነው ቅዱሳን የአግዚአብሔርን መገለጥ ተቀብለዋል እየተቀበሉም ነው ይህንንም ተንባር ይናሩታል ያስተምሩታልም ለዓለማቀፋዊያን የቤተክርስቲያን ጉባኤያትም ነቅ የለሽ መመዘኛዎች ናቸው ሁለተኛው ማረጋገጫ ደግሞ የቅዱሳን ቅዱስ ዓፅም ክር መናሩ ነው የቅዱሳን ዓፅሞች የእግዚአብሔር ጸጋ በልቡና በኩል አካሉሰብእን ወደ በለጠ ክብር ለመለወጡ ማረጋገጫ ምልክቶች ናቸው ስለዚህም አካላት የሰዎች በመንፈስ ቅዱስ ግብረሕርያት ላይ ሱታፌ አላቸው የቤተ ክርስቲያን ተቀዳሚ ሥራ የሰውን ልጅ ወደ ሱታፌ አምላክነት ከእግዚአብሔር ጋር ወደሚኖረው አንድነትና ኅብረት መምራት ነው ከዚህ ተነሥተንም የቤተ ክርስቲያን ግብር ቅዱሳ ዓፅሞችን ማፍራት ነው ስለዚህ ኦርቶዶክሳዊ መንፈሳዊነት በክርስቶስ ያለን ሕይወት የአዲሱን ሰው ከባቢ አየር አኗኗር መለማመድና በእግዚአብሔር ጸጋ ደግሞ መወሰደ ነው እንዲሁ ምናባዊ የማይጩበ ስሜታዊና ሥኑልቡናዊ ማንነት አይደለም ሰው ከእግዚአብሔር ጋር የሚኖረው አገድነት ነው አንጂ ቶዶክሳዊ መንፈሳዊነትን ባሕርይ መሳየት በተከወነ የመሰኮትና የሥጋ ተዋሕዶ ። ከእርሱም ጋር አንድነት አከለው ጣለት መንፊስ ቅዱስ ያደረበት ሰው ነው ሥግው ቃል የተባለው የሰዎች ሁሉ አንዱና ብቸኛው የድኅነት መፍትሔ ክርስቶስ በመሆኑ ኦርቶዶክሳዊ መንፈሳዊነት ክርስቶስን ማዕከል ያደረገ ነው ሁለተኛ ክርስቶስ ለዘለዓለም ከባሕርይ አባቱ ከአብና ከባሕርይ ሕይወቱ ከመንፈስ ቅዱስ ጋር አንድ በመሆኑ ኦርቶዶክሳዊ መንፈሳዊነት ቅድስት ሥላሴን ማዕከል ያደረገ ነው ሁሉም ምሥጢራተ ቤተ ክርስቲያን በቅድስት ሥላሴ ስም ብአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም የሚፈጸሙ ናቸው የቤተ ክርስቲያን ራስ የሆነው ክርስቶስም ከምሥጢራተ ቤተ ክርስቲያን ተነጥሎ ሊታሰብ አይችልም በመሆኑም ከክርስቶስ ጋር ወደሚኖረን አንድነት መምጣት የምንችለው በቤተ ክርስቲያን ውስጥ ስንሆን ብቻ ስለ ሆነ ኦርቶዶክሳዊ መንፈሳዊነት ቅድስት ቤተ ክርስቲያንን ማዕከል ያደረገ ነው በመጨረሻም ወደፊት በዝርዝር እንደምናየው ኦርቶዶክሳዊ መንፈሳዊነት ምሥጢራዊና ትኅርምታዊ ነው ኦርቶዶክሳዊ መንፈሳዊነት በሌላ አነጋገር ከመዳን የሚገኙ ጥቅሞችን ኝም መንፈሳዊነትን ከሌሎች በክርስትና ስም ካሉ አነች ጋር ለይክው በመድኃኒት አቀራረብም ሆነ አሰጣጥ ላይ ያለው ልዩነት አጅግ ግልጽ ነፁ ው ተባ የቅዱሳን አዳቶች አስተምህሮም የሚገልጸው ቤተ ክርስቲያ ን ደሃና ሐኪም ቤት አንደ ሆነች ነው ይህ በብዘ ቦታዎችም የተነገረ ነው ከነዚህም አንዱ የደጉ ሳምራዊ ምሳሌያዊ ታሪክ ነው አንድ ሳምራዊ ግን ሲሔድ ወደ አርሱ መጣ ደሮም ቀርቦም ዘይትና የወይን ጠደ በቁስሎቹ ላይ አፍስሶ ር በራሱ አህያም ላይ አስቀምጦት ወደ እንግዶች ማደርያ ወሰደው ጠበቀውም በማግሥቱም ሁለት ዲናር አውጥቶ ለባለቤቱ ሰጠውና ጠብቀው ከዚህም በላይ የምትከስረው ን አክፍልፃለሁ አለው ሉቃ ሁሉ እኒ ስመለስ በዚህ ምሳሌ ሳምራዊ የተባለው የታመመውን የሰው ዘር የፈወሰውና አንገላ ማረፊያ ወደ ተባለችው ሐኪም ቤት ማለትም ወደ ቤተ ክርስቲ የመራው ክርስቶስ ነው አዚህ ላይ ክርስቶስ ሰውን ከደዌያት እንደሚያድነው አውነተኛ ሐኪምና ፈዋሽ ቤተ ክርስቲያንም እውነተኛዋ ሐኪም ቤት ተደርጋ መቅረቧ በግልጽ ይታያል ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ይህን ምሳሌ ሲያብራራ ከላይ ያስቀመጥና አውነቶች በማቅረብ በጣም የታወቀ ነው ጣሽ የሰው ልጅ ኘዘዝነት ይኖረው የነበረው ሕይወት በዲያቢሎስና በጭፍሮቹ ወደሚገዛው የጎሰቆለ ሕይወት ተሽቆለቆለ ወንበዴዎች አጅ ወቀ ማለትም በዲያቢሎስም በጠላት ኃይላት ሁሉ አጀ ላይ ወደቀ መዝሙረኛው ቅዱስ ዳዊት ከስንፍናዬ የተነሣም ቁስሌ ሸተተ በሰበሰም እንዳለ ሰው የሚማቅቅባቸው ደዌያት የተለያዩ ኃጢአቶቹ ናቸው መዝ እያንዳንዱ ኃጢአት ሰንበርንና ቁስልን ያመጣልና ሳምራዊው ይህን የቆሰለውን የሰው ልጅ ሊፈውስ ክሰማያት ወደ ምድር የወረደው ክርስ ነው ቁስሉንም ለማክከም ዘይትንና ወይንን ተጠቀመ በሌላ አነጋር በኮርቶዶክሳዊ መንፈሳዊነትና በሌሎች እምነቶች መካከል ያለ ልዩነት አስክ አሁን ድረስ የተነጋገርንባችው ነጥቦች በኦርቶዶክሳዊ መንፈሳዊነትና በለላ የምሥራቃውያንም ሆነ የምዕራባውያን ማንኛውም ዓይነት መገፈሳዊነት መካክል ያለውን ልዩነት ፍንትው አድርጎ የሚያሳይ ነው ኦርቶዶክሳዊ መንፈሳዊነት እግዚአዲሔርን ማዕከል በማድረግ የተመሠረቶ ሲሆን ሌሎቹ ግን በሰው ማፅከልነት የተመሠረቱ በመሆናቸው በመካከል ምንም ዓይነት መደናገር ሊከሰት አይችልም ልዩነቱ የሚጀምረው ከመሠረተሃይማኖት ወይም ዶግማ ነው በዚህም ምክንያት ሃይማኖታችንን ከሌሎች የእምነት ኗርጅቶች በቀላሉ ለመሰየት እንዲረዳ ኦርቶዶክስ የሚለውን ገላጭ ኺተ ክርስቲያ። በሓጢአት ቆስለው በሕመም ይለቃያሉ ስለዚህ የነቢያትን ቃላትና የወንጌልን ትምህርት እንደ መድኃኒት በመጠቀም አድኗጻቸው በብሉያትና በሐዲሳት በተቀመጡ ቃላት በመገሠጁና በማጽናናት ጤናሞች አድርጓቸው ሰውን ወደ ሕይወኑ ደግሞ ዘይት አጽናኝ ቃልን ወይን ስለዚህ በቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ አስተምህሮ በመንፈሳዊ ተግግጻቱና እያንዳንዳቸው በርግጥ የሚያስፈልጋቸውን ኢያየቀረበ ሰዎችን ሁሉ በመፈወስ የእግዚአብሔርን አብያተ ክርስቲያናት የሚንከባስቤው ቅዱስ ጳውሎስ ነው ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ በተረጎመው በዚህ የምሳሴው ትርነሜ ውስጥ ቤተ ክርስቲያን በኃጢአት የቆሰሉትን የምትፈውስ ሐኪም ቤት መሆኗ ጻዳጳሳትና ቀሳውስትም የሕዝበ አግዚአፄብሔር ሐኪሞች መሆናቸው ዘግልጸ ተመልክቷል ይህም በቀጥታ የኦርቶዶክሳዊ ነገረ ፃይማኖት ተግባር ነው ኦርቶዶክሳዊ ካረ ሃይማኖት ስንል እንዲሁ የነገረ ሃይማኖት ታሪክን ማንሣታችን አይደለም በርግጥ ታሪካዊ የነገረ ሃይማናት ክፍልም የዚህ አካል ነው ነዝር ግን ምሉዕና ብቸኛው አይደለም በትውፊተ አበው እንደምንረዳው ነገረ ሃይማኖታውያን እግዚአብሔርን የሚያዩ ናቸው ሊቁ ጎርጎርዮስ ፓላ በርለዓምን ነገረ ፃይማኖታዊ ይለዋል ነገር ግን በዕውቀታዊ ኝይማኖታዊነትና አግዚአሔርን በማየት የሕይወት ልምምድ መካከል ልዩነ አንዳለ በግልጽ አስቀምጧል ስለዚህ እንደ ሊቁ ጎርጎርዮስ ፓላ አስተምህር ነገረ ፃይማኖታውያን እግዚአብሔርን የሚያዩት ናቸው ክርስቲያናዊ ጥበብን ተከትለው ፍጹም እምነትን ያገኙ አብርሆ ልቡናንና መለኮታዊነትን ሕጠርዉክርስ ሱታፌ አምላክ ሳኮፀ የተቀዳ ናቸው ነገረ ፃይማኖት የፈውሱሰብአ ፍሬ እንዲሁም ወደ ፈውስ የእግዚአብሔርን ዕውቀት ወደ ማግኘት የሚመራ መንገድ ነው ነገር ግን ምዕራባዊው ነገረ ሃይማኖት ከዚህ የምሥራቅ ኦርቶዶክሳዊ ነ ሃይማኖት ራሱን የለየ ነው ከሕክምናዊ አቀራረብ ይልቅ የተመራማሪነተ የስሜታዊነት ጠባይ ይታይደበታል በምዕራቡ ዓለም መታየት የጀመረው ኦርቶዶክሳዊውን ትውፊት የሚቃረነው መርሐ ጥናታዊ ነገረ ሃይማኖት ርክር ፐከዩር ነው ምዕራባዊው ነገረ ሃይማኖት የተመሠረተው በምክንያታዊ አስተሳሰብ ላይ ሲሆን ኦርቶዶክሳዊነት ግን አርምሞአዊየ ርከር ነው መርሐ ጥናታዊ ነገረ ሃይማኖት የአግዚአብሔር መገለጥ በአመክንዮአዊነት ለመረዳት የሞከረና ከፍልስፍናዊ የአጠናን ዘ ጋር የተስማማ ነው ለዚህ ምሳሌ የሚሆነን ለመረዳት ስል አምናለሁ ህቦዕፀጠክቬቦሀ የሚለው የካንተርበሪው አንሰለም ልቦኩ ርጸጃቋጄእቁቂዌህየሃ ንግግር ነው መርሐ ጥናታውያን ከፆምሩ ረ ሃይማኖታዊ ያልኩት በአንግሊ ዝኛው ህክጠክሄህ ያሰውን ነው ፐነሀሄ የሚለው ቀጥታ ሲቀረነም ነባቤ መለኮት የሚል ትርጐምን የሚሰጥ ቢሆንም በኦርቶዶኩሳዊት ቤተ ከርስቲያናችን በዚህ ሰምግ ሲጠፉ ኮሚችለተ ነባቢ ጣቀት ቀፍስ የሐገለ ንቀላዊ ሀፍ በላብ አዛ ተዓክዝርኳጥል ገባዜ መለኮት ጣፎ ኮ ፐኣፎጨሄጩወ ብቻ ናቸው ይህንንም የወገጌል ይገልጸዋል ሴላ ሰው አመህፎህበ ወይም ነባቤ መለኮት ተብሎ መጠራት አይችልም ለይቶሰዎ ማለታችን ከአጄሱ ቡል አግዚእብሐር ያደረገው ወጄም የሚያደርንው የለም ወይም አይኖርም ማለታችን ሳይሆነ ከምናውቃቸው የቤተ ቅዱሳን መካከሌ በዚህ መልኩ አንዳጠሩ ትውፊቱ ያስተማረን እኒርሱን ብ ነው ነገር ግን በሀገራችንም ሆነ በውጪ መጻሕፍት ከዚህ አውነት በተቃራኒ የተማረውንና ያስተማረውን ሁሉ እንደ ምልራቡ የክርስትና ዓለም ህመኳዛ። ይህ የሚሆነውም የነፍስ ግብረ ባሕርይ ልቡና ኑስ ወደ ባሕርይዋ ልብ ተመልሳ ወደ አግዚአብሔር ስታድግ ነው ከአግዚአብሔር ጋር የሚኖረው አንድነት እንዲገኝ በእግዚአብሔር ጸጋ የሚሆነው የነፍስ አንድነት መቅደም አለበት ኃጢአት ደግሞ የእነዚህ ኃይላት መበታተን ነው ኃጢአት በመጀመሪያ ደረጃ የነፍስ ግብረባሕርይ ማለትም የልቡና ኑስ ወደ ሌሎች ነገሮች መበቃተን እና ከልብ መለየት ነው ጽንሰ አሳባቸውን ይህን ያህል ካብራራን አሁን ደግሞ በኦርቶዶክሳዊው ትውፊት ልብና ልቡና ምን እንደ ሆኑ በትንታኔ ማየት አስፈላጊ ነው ከዚህ ቀደም አንዳየነው በሰው ነፍስና ሥጋ መካከል መደበላለቅ የሌለበት አንድነት በመኖሩ ልብ የሰው አካላዊና አአምሮአዊ ሰብእና ዎክጦ ማዕከል ነው የአንድነቱ የነፍስና የሥጋ ማዕከልም ልብ ይባላል በመግቦታዊ ኃይሏ ውስጥ የምትገኝ ወይም ከአርሱ ጋር አኩል የሆነነ አይደለችም በተለየ መልኩ የሰውነትን መግቦታዊ ኃይል ሁሉ በውስጣ ትይዛለች አንዲ ቅዱስ ጎርጎርዮስ ዘኑሲስም እንደዚሁ ነፍስ በሰውነት የተያዘች ሳትሆን ስውነትን የያዘች መሆን ይመሰክራል በሌላ አነጋገር ሰውነት ነፍስ። ከላይ ያነሣነውን ጭብጥ የሚያበራሩ ከታላቁ ከቅዱስ ባስልየስ ጽሑፎች መካከል ሁለት ንባቦች አሉ በአንዱ ንባብ ላይ የአግዚአብሔር ቤተ መቅደስና የመንፈስ ቅዱስ ማደርያ በሆነው በመንፈሳዊው ሰው ውስጥ አመክንዮና ልቡና በአንድ ጊዜ ተገኝተው ይሠራሉ አመክንዮ በምድራዊ ኮርቶጆጾክባዊ መ ገፈባፒፐ አባ ዮሐንስ ሮማኒደስ ሁሉም ሕይወት ያላቸው ፍጥረታት ሁለት የታወሩ የማስታወስ ሥርዐቶች አሏቸው ይላሉ የመጀመሪያው የግለሰቡን ዕድገት ከራሱ ጋር በተያያዘ የሚወስነው የሕዋስ ክሂሎተትውስታ ር ጠዩጠርስ ነው ይህ የታወቀ የዘረመል መዋቅር አል ከህርከዘ በሰውነት ውስጥ ሁሉን የሚያብራራው የዝር አከቀማመጥ በጎክር ነው በሁለተና ደረጃም ግለሰቡ ከራሱ ጋርና ከአከባቢው ጋር ያለውን ግንኙነትና ትሥሥር የሚወስን የአአምሮ ሕዋስ ክሂሎተትውስታ ጠፀጠዐሃ አለ ይህ ሰውየው ካለፈ ሕይወቱ በሚያስታውሰውና በምርምርና በጥናት በሚያገኘው ዕውቀት ከሌሎች ሰዎች ጋር ያለውን ግንኙነት የሚወስን የአአምሮው ሥራ ነው በተጨማሪም እንደ ሮማኒደስ ማብራሪያ በሁሉም ሰው ውስጥ በትክክለኛውና መሥራት በሚገባው መንገድ እየሠራ ያልሆነ በሸህበርከስቦ ወይም በከፊል ብቻ የሚሠራ ህኩበርከ ክሂሎተ ትውስታ ጠፀጠስ በልብ ውስጥ አለ አርሱም በጸሎተ ልቡና ከ ሀሃ ሲቀሰቀስ የሰውን ግንኙነቶች ሁሉ በተገቢው መልኩ እንዲያደርግ ወደሚረዳው ወደ ተዘክሮተ እግዚአብሔር በቋሚነት ይመጣል በመቀጠልም ኦርቶዶክሳዊ መንፈሳዊነትን ገንዘብ ያደረገው ቅዱስ የእነዚህ አንዱ የአንዱን ሥራ ሳይረብሽ በአንድነት የሚሠሩት የሦስቱም ዓይነት ክሂሎተትውስታዎች ባለቤት ነው ቅዱስ የሚባለው ሰው ጥንተ ተፈጥሮውን ክሌሎች ሰዎች ይልቅ በተሻለ ደረጃ የሚኖር ነው ብዙ አሳቦች ስለሚመላለሰበት ስለ ዓለም ያውቃል ነገር ግን ልቡናው ከህ ወደ ጥንተ ተፈጥሮአዊ ግብሩ ስለ ደረሰ በምድር እየኖረ ያለ የሰማይ ዜጋ ነው ስለዚህ የኦርቶዶክሳዊ መንፈሳዊነት ማዕከል የሆነው ልብ ነው በእርሱም ውስጥ የሰው ልቡና ተፈጥሮአዊ ሥራውን ሊሠራበት የሚገባ ነው የነፍስ ግብረባሕርይ የሆነው ልቡና የነፍስ ባሕርይ ወደ ሆነው ወደ ልብ ውስጥ መመለስ አለበት ከዚያም እነዚህን ኃይላት ሀ በጸጋ እግዚአብሔር በማዋሐድ ከሥሉስ ቅዱስ ጋር የሚኖርን አንድነት ማግኘት ነው ከዚህ ትው ከ « ናዊ መንፈሳዊነት ነሮች አሳብ የተያዘ ሲሆን ልቡና ግን በማያቂርጥ ተዘክሮተ እግዚአብሔር የተጠመዴ ነው በተጨማሪም ልቡናው ከልቡ ጋር ስለ ተዋሐና ከእግዚአብሔር ጋር አንድነት ስላለው ባልተጠበቁ ፈተናዎች ስውየው ከይረበሽም ማለትም ኃላፊና የሚበስብስ ተፈጥሮው በሚያመጣበት ፈተና በሌላኛው ንባቡ ቅዱስ ባስልዮስ ስለ ልቡና ወደ ልብ መመሰስከና ወዩ እግዚአብሔር ማደግ ይናገራል ሁለተኛው ንባብ በመጀመሪያው ንባብ ዐውድና ከሁሉም የቅዱስ ባስልዮስ ትምሀርቶች ጋር ተያይዞ ሊተረጎም ይገባል ወደ ውጪ የተበተነውና በስሜት ሕዋሳት በዓለም የተሰራጨው ልቡና የታመመ የወኗቀ የባከነ ነው ዝርው ከሆነበት አኳጊቷን ከልብ ጋር ወዳለው አንድነትና ወዩ ቦታው ወደ ጥንተ ተፈጥሮው ሊመሰስ ከአግዚአብሔርም ጋር ከንድ ወደ መሆን መምጣት አለበት ፍጡር ባልሆነው ብርፃን ሲያበራም የሱታፌ ክምላክ ደረጃ ልቡና የራሱንም ተፈጥሮ ጭምር ችል ይላል ነፍስም በልብስና መጠለያ አሳብ አትዋጥም ይህ ማለት ግን ሰው ሰለ ምግብ ወዘተ ግድ የሌለው ይሆናል ጣማለት አይደለም ቅሉ ግን ነጸሮተ እግዚአብሔር ሰከፀበ እግዚአብሔርን ማየት ለኗቦ ። ቅዱስ ጳውሎስ ጸጋው በእምነት አድኖአችኋልና ይህም የእግዚአብሔር ስጦታ ነው አንጂ ክእናንተ አይደለም አንዳለ ኤፌ በቤተ አርማን ወስት ጸክ በመዋር ዕው ለጽ ለ መይልቹ አራ ከፍትወታት ማንጻት ይገባዋል ከዚያም የልቡናውን ስብርሆኑት ማለትም ከውድቀቱ በፊት የነበረውን የአዳምን ሳታ ገና በኣለም ጩ ካፔ መንፈባዊነት ገብር ነው የሰው ልጅ ድኅነት በአካለ ኢየሱስ ክርስቶ የተደረገ የቅድስጉ ሥላሴ ቸርነት ግብረ ባሕርይ ነው የእግዚአብሔር ግብረ ባሕርያት ባሕርያዊ ህጩ ርስ በርስ የተያያዙ ማለትም በተመሳሳይ ገዜ ከእግዚአብሔር ባሕርይ ጋር አካላዊ የግብረ ባሕርይስፍፍፍ ምንጭ የሆነው ባሕርይበህዘጠ ዜ ባሕርዩ ሥራንስዩዌዕበ ከሚሠራበትና የግብረ ባሕርይው ውጤተሩ ባባ ከሚሆነው አካል ከሃሯርኳ የተለየ ነው ቀደም ሲል ፍጡር ያልሆነው ግብረ ባሕርይ ወይም መለኮታዊ ጺ አንደሚያስከትለው ውጤት የተለያዩ ስሞች እንዳሉት ገልጸናል ለምሳሊ የሚያነጻው ግብረ ባሕርይ ኃይል አለ የሚያበራው ግብረ ሀይል አለ ሱታፌ አምላክን የሚያጎናጽፈው ግብረ ባሕርይ ይ አለ በዚህም ምክንያት የመንፈሳዊ ፍጹምነት ሦስት ደረጃዎችን መለየት እንቸላለን አርቶጆክሳዊ መነፈሳፍነኑ ሱታፌ አምሳክ ማደግ ይህም የሰኩ ልጅ ከእንዚአብሔር ጋር የሚኖረው ትሥሥርና አንድነት እንዲሁም ድኅኀነኑ ተብሎ የሚነገረው ነው መንፈሳዊ ዕድገት ደረጃዎች የኦርቶዶክሳዊ መንፈሳኞነ መፍ የሚባሉት እነዚህ ናቸው ሆናም ከአንጸሆት ከአብርሆትና ከሉታፌ አምላክ ጋር በጥሇ የተገናኘውን የመንፈሳዊ ዕድገት ደረጃዎችን የሰሌ ሕክምና መንገዱና ዘውን ከማየታችን በፊት ስለ መለኮታዊ ጸጋ ጥቂት ማለት ይኖርብናል ህርቶዶክሳዊ መንፈሳዊነት አንጽሆት አብርሆት ኦና ሱታፌ አምላክ ግብረ ሰቋእን ማዕከል ያደረጉ ደረጃዎች አይደሉም ፍጡር ያለሆነው የእግዚአብሔር ገብረ ባሕርይ ኃይል ውጤቶች ናቸው አንዲ መለኮታዊው ጸጋ የእግዚአብሔር ግብረ ባሕርይ ሰውን ከፍትወታቴ በ ሲያነጸ መንጽሂ የሚያነጻ ህዛክ ይባላል ልቡናውን ሲያበራ መብርሂ ብርሃን ህጠየሀበ ይባላል ሰውን ወደ መሰኮታዊነት ሲያሳድገ መስተሳትፈ አምላክ ጩከባ ይባላል ይህ የእግዚአብሔር ና የእግዚአብሔር ግብረ ባሕርይ እንደሚገለጥበት ሥራ የተለያየ ስያሜ ይሰጠዋል ስለ ቅድስት ሥላሴ ሲናገሩ ቅዱሳን አበው በእግዚአብሔር ዘንድ ባሕርይ ንዝ ባሕርይ ወይም መለኮታዊ ጸጋ እና አካላት አሉ ይላሉ። ዘዘፀሯጅውጨካ ር እግዚአብሔር ለሦስተኛው የመንፈሳዊ ፍጹምነት ደረጃ ከበቃ መለየ ፊፃላ ሊቆይ ይችላል ከዚያም ወደ አብርሆተ ልቡና ኝ ይችላል ካልተጠነቀቀም ከአብርሆተ ደረጃ ሲወርድ ይችላል ልቡና ወደ አንጽሆት ትውፊተ አበው አባቶች ሦስቱን የመንፈ አን ያክት ወስ ደበሎቸ ይጠቀሏቸዋል ቅዱለ ዳዮላለ ጎስ ስለ አንጽሆት አብርሆትና ፍጹምነት ገልጂል ቅዱስ ርዮስ ዘኑሲስም በተመሳሳይ ሁኔታ ለይቶ ተጠቅሞባቸዋል መስካሪው ማክሲመስም ተግባራዊ ፍልስፍና አንጽሆት ተፈጥሮአዊ ነጽሮት ቁወርፍኗጸፎ ሲል ከፍሏቸዋል እነዚህ ሦስት በሁሉም ኦርቶዶክሳዊ ትውፊት ውስጥ ሰሌ ፈፈ ፈረውፍ መንገድ ተፈውሶ ቅዱስ ትውፊትንም ቀምሳል ያሉ ይ በዚህ ትውፊትን ፈጥሯል ሰው የትውፊት ተሸካሚም ነው ቅዱስ ነቃላሞክያ ዘደባር ቅዱስ አና የቆሮንቶሱ ጳጳስ ቅዱስ መፉርዮስ ሥራ ው ራሎካሊያ ውስጥ የተለየ ንዑስ ርእስ አለ በዚህ ለፈ አስትግቡአ በሆነው ሥራ ሰው ልቡናውን በሦስቴ የመንፈሳዊ ሕይወት ደረጃዎች ውስጥ በመሔድ አንዴት እንደሚፈውስ ተብራርቷል የሰዎችን የተሟላ የፈውስ ዘዴ የያዘው ፊሎካሊያ ለመንፈ መ መመሪያ መሆኑም የታወቀ ነው ሕይወት ይህ የአባቶች አስተምህሮ ይበልጥ የተረዳ አንዲሆን የቪህ መጻሐፍ ሦስቱ የመንፈሳዊ ሕይወት ደረጃዎች የተተነተኑበትን የቀዱለ ብ ሰለ ቅዱሰ ዲዮናይሰዩስና ሰለ መስካሪው ማክኒመሰ በማጣቀሻ ምዕራፍ ውሰጥ ለስቀመፕኩቶን ማሲታወሻ መመልከት ርዎላል ር እ እና ር ናሽ የዚ ምዞካቬ መፈሳዊ ፎጩ የአማኞችን ሦስቱን ክፍሉችና ሦስቱን የመንፈሳዊ ፍጹምነት ደረጃዎችን እይ ከዚህ አጠቃላይ አሳብ በተለየ ቅዱስ ኒቄጣስ የመንፈሳዊ ደረጃዎችን ስለሚይዘው ዐውደ አሳብ ሰፋ ያለ መግለጫን ይሰጣል የአብርሆት ጥቅሞች ልብን እንደ አሳት የሚያቃጥል በመለኮታዊ ጺ ንጽሀ ልቡና ፕዐይነልሇ የህሃ ሆነቁ ከፀ ለበ የሆነ ዐይነልብ ያልኩት ጭ« « ሀአ« ከርሠ። አዚህ ላይ የተመለከተሬ የአመክንዮ አምልኮ ሳይሆን አምልኮ ልቡና የምንለው በሰው ልብ ውሰተ የሚቀሰቀሰው ጸሎት ነው ምክንያቴም አንድ ሰው በኸሥነአመክኙ ከ ለመጸለይ የመንፈስ ቅዱስ መኖር አያስፈልገውም ሁሉም ሰፁ በአመክንዮ ጸልዮ ኢየሱስ ጌታ ነው ማለት ይችላል ሆኖም ሐዋርያሁ ጳውሎስ በመንፈስ ቅዱስም ካልሆነ በቀር ኢየሱስ ጌታ ነው ሊል አንረ አንኳ እንዳይችል አስታውቃችኋለሁ አለ አንድ አንኳ አንዳይችል የሚለው ቃል አንድ ሰው በልቡ ጸሉተ ልቡና ሊኖረው ሊጸልይ የሚችለው በመንፈስ ቅዱስ ብቻ አንደ ሆነ ያመለክታል ሚመዱቦት ክንጽሆተ ልብ ይቀድምና ከዚያም ሰው በጸጋ የእግዚአብሔር ዘሆ በመሆን ካሰ ማስመሰል በሚገባ አባ አባት እያለ ይደልያል በዚህ ጊዜ ነቃ አውነተኛ የቤተክርስቲያን አባል የሚሆነው ቅዱሱ ሐዋርያ አንዳላህ እነዳለ ሣክርስቶስ መንፊስ የሌለው ከሆነ ግን ይኸው የአርሱ ወገን አይደለም ሮሜ ዕዋርያው ጳውሎስ ይህን ደረጃ አብርሆት ብሉ ይጠራዋል ካነጻውና ህራው በኋላ የሚሆን የመሰኮታዊ ጸጋ ወደ ሰው ልባ መዎጣተ ዝርስቶስ ፊት የእግዚአብሔርን የክብሩን ዕውቀት ብርሃን አንዲሰጥ ፅባችን ውስጥ የበራ በጨለማ ብርሃን ይብራ ያለ አግዚአብሔር ነውና እነጻል። ኗቿ ቫቫቸቸ ቸው ምሥጢራተ ቤተ ክርስቲያንና ትኅርምት ኦርቶዶክሳዊ መንፈሳዊነት ክርስቶስንና ቤተ ክርስቲያንን ማዕከል ያደረገ ነው ይህም ማለት ሰው የሚቀደሰውና የሚድነው የክርስቶስ ቡርክት አካል በሆነችው በቤተ ክርስቲያን ውስጥ በመኖር ፍጹም አምላክ ፍጹም ሰው በሆነው በክርስቶስ ነው ክርስቶስ ከቅዴስት ሥላሴ በአፍአና ከቤተ ክርስቲያን ውጪ አይገኝም በዚህም ምክንያት ቤተ ፈውስና ሐኪም ዜት በሆነችው በቤተ ክርስቲያን ውስጥ በመኖር እንፈወሳለን። ፍጡር ያልሆነውን ጸጋ አግዚአቤኤር መሳተፍና የነገረ ቤተ ክርስቲያናዊ ሕይወትን መቅመስ በምሥጢራትና በትነርምት ልምምድ ይክከወናል ፍጡር ያልሆነው ጸጋና የእግዚአብሔር ግብረ ባሕርይ ፍሟ ዐ በቤተ ክርስቲያን ምሥጢራት አማካይነት ወደ ልባችን ይገባል በትኀርምት ልምምድም በአንድ በኩል የእግዚአብሔር ጸጋ በልባችን ውስጥ በማክምና በማዳን እንዲሠራ መንገዱን ስናዝጋጅ በሌላ በኩል ደግሞ በምሥጢራቱ ሱታፌ የተቀበልነውን መለኮታዊ ጻጋ አነጠብቂቃለን ሲቁ ኒኮላስ ካቫሲላስ ክርስቶስ ስላለ ሕይወት ዲነ ዘ ሆነ ርከብ በተሰኘው መጽሐፉ ላይ ሰው ዳግመኛ የሚወሰደው በምሥጢራት እንደ ሆነ በሰራው ይተነትናል ሆኖም የኛ መተባበር ያስፈልጋል የእግዚአብሔር ግብረ ባሕርይ የሚቸረው በምሥጢራት ነው ምሥጢረ ጥምቀት ለሰው ማንነቱንና አካለ ክርስቶስነቱን ይሰጠዋል ምሥጢረ ሜሮን ውሳጣዊ ምሪትን በመስጠት ዳግም ልደትን ፍጹም ያደርጋል ምሥጢረ ቁርካን ያ ሰው የተቀበለውን ሕያውነቅና ደኅንነት ያጸናል ይጠብቃል ኃይል ግብረ ባሕርይ ባፍ ህዞ በቤተ ዝጄስቲያን መስት አማለይነት የሚሰጥ ከሆነ ለነርጂ ሃቹ የፀ ታላት ስጦታ ምላሹ የኛ የራሳችን የጉጉትና የፍላጎት ጉዳይ ነው ስለዚህ ድ ም ም መ ያዞላል ማ ሀነ ነሰላለ ካባሲላሰ ማጣቀሻ ምሰራፍ ቀጥር ን መመለክቅ ዋዛጻጥዶክባዊ መንፈሳዊኑኑ ምግዛር በትውፊተ አበው አንጽሆተ ከሆነ ነጽሮት በአንድ በኩል አብርሆ ልቡና ዘህጠሰከርበ ር ከሬ በዐህ በሌላ በኩል ደግሞ ፍጡ ያልሆነው ባርፃን ማየት ሽክ ህበር ነዕኮሂ ነው ስለሆነም በጎክርክዮስ ፓፕ የሰው ከአገዚአብሔር ጋር ያሌው አንድነት ነው አምላክ የሚከወንና እግዚአብሔርን ማጠቀ የሚ አገድነት ሱታፌ አምላክ እና አግዚአባሔርገ ተመሳሳይ ቃላት ናቸው ልብ ህብበርከበ ከይዜ ሃዚነ ር። ሰበርሰዓም በምሥጢራ ቤተ ክርስቲያን የሚኖር ተሳትፎ የመጨረሻው ምገካር ነው በርሰዓም ስለ ጸሎት ቢናገርም ቅሉ ምናባዊና አሳባዊ በሆነ መንገድ ነጡ ዳግመኛም ጸጋ አዝዚአብሔር ፍጡር እንደሆነና ነጽሮተ አግዚአብሔርም ፍጡር የሆነውን ብርፃን ማየት እንደሆነ በአጽንዖት ገልጧል በአጠቃላይ ሰሁሉም የፃይማኖት ይዘት ዶግማ ጽጸኑፅ መሠረትና የሁሉም አባቶች የጋራ ሕይወት ስለሆነው የቤ ክርስቲያን የአርምሞ ሕይወት ትውፊተ በማንቋሸሻና በማላገጥ ተናግሯል ጎርጎርዮስ ፓላማስ ከሁለቱም ክህደቱኙ ጋርተ ቤተ ክርስቲያን አእንደምታደርገጡ ከሚገባው በላይ መለጠጥና ሌላውን ተጋድሎ አድርጓል ልክ አውነትን በተመለከተ አንድን ክቨር ከሚገባው አሳንሶ ማየት ከኦርቶዶክሳዊ ሕይወት መነጠልና ሰውንም ከድኅነት ማራቅ መሆኑን አብራርቷል ለው አንዲፈወስ እናም እንዲድን የምሥጢራ ቤተ ክርስቲያን ሕይወትና የትኅርምታዊ ሕይወት በአንድነት ያስፈልጋሉ ብሎ በአጽንዖት ያስተምራል ተመስጧዊ የምግባር ሕይወት ከምሥጢራ ቤተ ከርስቲያን ሊታሰብ አይችልም ማይይበማን ስለሆነም አንደ ሀጊዮራይቱ ሊቅ የነፍስ ሕክምና የሚገኘው በምሥጢራ ቤተክርስቲያንና በአርምሞ ሕይወት ነው ከዚህ አንድነት ውጩ ኦርቶዶክሳዊ ሕይወትም ኦርቶዶክሳዊ ነገረ ሃይማኖትም አይገኙም ሊቁ ጎርቲርዮስ በብዙ ድርሳናቱ ኮበጠፎ ስለ ምሥጢራተ ቤተ ክርስቲያን እጅግ አስፈላጊነት ይጠቁማል። ሲኖርበትና የክርስቶስን ወንጌል ሲጠብቅ ነው አስካሁን የተነጋዢርነው የምሥጢራተ ቤተ ክርስቲያን ተሳትፎና በአንድነት አስፈላጊ መሆናቸውን በግልፅ ያሳየ ነው ይህ የኒኮላስ አለለልና ከ ክት ን አስተምህሮ ብቻ ሳይሆን የኦርቶዶክሳዊት ቤ ስቲያንም ት ነው በዚህ መሠረት ላይ ያልታነጸ መንፈሳዊነት ኦርቶዶክሳዊ አይደለም ዳግመኛም በምሥጢራተ ቤተ ክርስቲያን አምላካየ ጸጋ እንደየነፍሳችን ሁኔታ ይታደላል ስለሆነም አንድ ሰው በአምላካዊ ጻጋ አንጽሆትን ሊያገኝ ይችላል ሌላ ሰው አብርሆትን ሊያገኝ ይችላል ሌላ ሰው ደግሞ መለኮታዊነትን አምላክ ዘበጸጋነትን ሊያገኝ ይችላል በነዚህ አስተምህሮዎች ምክንያት አንድ ኦርቶዶክሳዊ ክርስቲያን በምሥጢራተ ቤተ ክርስቲያንና በመንፈሳዊ ሕይወት ደረጃዎች መካከል ያለውን ግንኙነት በደንብ የሚያውቅ ነው የአርሱ በእነዚህ ውስጥ መኖር በምሥጢራቱና በትኅርምት ሕይወት መካከል ያለውን ጥብቅ ግንኙነት ያሳያል የቤተ ክርስቲያን ትውፊት በዚህ ላይ በጣም የታወቀ ነው ማሳያም ሁለት ምሳሌዎችን አናነሣለን የመደመሪያው ሣዥዓነና ተነሥታ ሁለተኛውም ቅዱስ ቁርባንና ትኅርምት በጥንታዊቷ ቤተ ክርስቲያን ንዑሰ ክርስቱያኖች ዱሑ የተቻላቸውን ያህል የተገቡ እንዲሆኑ ለዚህ ፕምሥጢራት መጀመሪያ ከመቅረባቸው በፊት የሚደረግ ከጥምቀት የሚቀድም ሙሉ የዝግጅት ጊዜ ነበረ በአምልኮአዊ ትውፊትና ህጠር ዘዕርቦ በቅዱሳን አባቶች ኮርቶጾክሳዊ መንፈሳዊነት ኦርቶዶክሳዊ መንፈሳዊነት ብ ባቸ ዱፍ ዱሽ ሥራዎች ጣየት አንደሚቻለው ሁለት የንዑስ ክርስቲያን ክፍሎች ነበሩ መጀመሪያው ከፍተኛው በር ክፍል ነው አምነቱን የተቀበሉ ዘር ግን ገና ያልተጠመቁ የሚገኙበት ከፍል ነው የካህኑን ቡራኬ ከተቀበሉ ዘላ በከፊል በቤተ ክርስቲያን የጸሎት ሥርዐቶች ላይ ይሳተፋሉ ሁለተኞቹ ክፍሎች ይህንን ያላሟሉ ናቸው በሕንጻ ቤተ ክርስቲያኑ በምዕራብ ዘር ዘኑለ በሚሠራው መጠለያ ወይም መተላሰራያ ናርቴክስ ቅዱሳት መጻሕፍት እስኪነበቡ ሊቆዩ ይችላሉ ከዚያም ከሌተ መቅደሉ ይወጣሉ ከአንዳንድ ሁኔታዎች ሕግን መተላለፍ እንደሆነ የታመነ ድርጊት ሲያጋጥም የመጀመሪያዎቹ የንዑስ ክርስቲያን ክፍሎች ወዩ ሁለተኞቹ ዝቅ ሊደረጉ ይችላሉ። ያረክሳሉ መግፍዔ አሳቦች ለነፍስ ክፍላት ቀውስን ያመጣሉ ቅዱሳን አባቶች መግፍዔ አሳቦችን ለሰው ውድቀት ብቻ ሳይሆን ሰው ከሰው ጋር ለሚኖረው የግንኙነት መሻከርም ምክንያት ያደርጓቸዋል በተጨማሪም ብዙ አካላዊ ሕመሞች ባልተገደበው መግፍዔ አሳቦች መኖር ምክንያት ይከሰታሉ ከዚህ ሁሉ በላይ ግን በመግፍዔ አሳቦች ቁጥጥር ሥር ያለ ሰው ክእግዚአብሔር ጋር ያለውን በጎና ጥልቅ አንድነት ያጣል የፈውስን መንገድ በተገቢው መልኩ የሚከተል ፈሬ አፈ አሳቦች ነዓ ይሆናል በውስጡ መንፈሱ መኔ ሰን ትክክለኛ ምግባርን ያሳያል ራሱንም ሆነ ሌሎችን እፌ ት ልቡናቸው ያልተረጋጋ ሰዎች በውሱን ደንቦችና ንድፈአላቦች ቁጥጥ ታፍ ያሉ እንዲሁም ራሳቸውን ነዛ ለማድረግ ያልቻሉ መሆናቸውን ስናይ ይህ ነገር ምን ያህል ትልቅ እንደ ሆነ እንረዳለን መ የተባህትዎ ሕይወት ማኅበራዊ ሕይወት ነው እንደውም ከፍተኛው ማኅበራዊ ሕይወት ነው ምክንያቱም ሰው የነፍሱን ተፈጥሮአዊ አካላት ከህጩ ልርህክ ከ ህሀ መልሶ እንዲያገኝና ከዚያ በኋላም እንደ ተፈጥሮ ማለትም እንደ እግዚአብሔር አሳብ እንዲኖር ስለሚረዳው ነው እንደ ቅዱሳን አበው አስተምህሮ ፍትወቶች ወደ አኛ የሚገቡና ተነቃቅለው ሊጣሉ የሚገባቸው ውጫዊ ኃይሎች አይደሉም ነገር ግን የተዛቡና በ ዘርር ኮርቶጾክሳዊ መንፈሳዊነት በኦርቶዶክሳዊ መንፈሳዊነት ዕይታ አንድ ሰው ዓለማዊ ከሆነ የራስ መተማመንን በበ ። ሊቁ ጎርጎርዮስ ፓላማስ የልብ ንጽህናን በተመለከተ ያገቡትም ለማግኘት መጣር እንደሚችሉ ገልጧል በብሉይም ሆነ በሐዲስ ኪዳን ጸሉተ ልዙናን የታደሉ ብዙ ባለትዳር ቅዱሳን መኖራቸው ባለትዳሮች ኦርቶዶክሳዊ መንፈሳዊነትን በሁሉም ደረጃ የመናር ዐቅም እንዳላቸው ያሳያል ነቢይት ሐና ልጅ ባለማግኘቷ በከፍተኛ ሁኔታ ከፉኛ አዝና ሳለ ጸሉተ ልቡናን በልቧ ይዛ ካለ ማቋረጥ ትጸልይ የነበረው ስለዚሁ ነው ስለዚህ በኦርቶዶክሳዊ መንፈሳዊነት ማዕቀፈ አሳቤ ክርስቲያኖች ያገቡና ያላገቡ መነኮሳትና ባለትዳሮች ተብለው አይከፈሉም መንፈስ ቅዱስ የሞላባቸውና መንፈስ ቅዱስ የተለያቸው ተብለው ይከፈላሉ አንጂ በምክረ ካህን በመመራት የክርስቶስን ትእዛዛት መጠበቅና ኦርቶዶክሳዊ መንፈሳዊነትን መኖር ለሁሉም ሰው ይቻላል በኦርቶዶክሳዊ ትውፊት ልኮ መበት የሚስጣቸው ወበፎ እና የማይሰጣቸው ቡቱባሃዐ የሚባል ነዢ የለም ኦርትዖክሳዊ መንፈሳዊነት ማጠቃሰያ የኮርቶዶክሳዊ መንፈሳዊነት ሁሉም ነጥቦችን መዳሰስ የዚህ መጽሐፍ ከሳብ አይደለም ይልቁንም መጽሐፉ የኦርቶዶክሳዊ ትውፊትን መሠረታዊ ጉዳዮች መግቢያን አቅርቧል አንባቢ ዕውቀቱን ያሳድግ ዘንድ ሌሉች መጻሕፍትንም የማንበብ አጋጣሚን ሊጠቀምበት ይገባል በግልጸ የተሠመረበት ነዝ መንፈሳዊው ሰው የመንፈስ ቅዱስ የቅዴስና መገሰጫዎችን የሚላተፍና የሚካፈል ማለትም እርሱ ራሱ የመንፈስ ቅዱስ ማደርያ እንደ ሆነ ነው ይህ ምናባዊ ስሜታዊ ወይም ዕውቀታዊ መንፈሳዊነትን የሚመሠርት አይለም ኦርቶዶክሳዊ መንፈሳዊነትን በልህቀት የሚሸከመው ስው በትምህርቱና በቅድስናው የተገለጸው ቅዱስ ነው መንፈስ ቅዱስ የተለየው ኢመንፈላዊው ሰው ሥኀልልቡናዊውና ሥጋዊው ሰው ነው በኦርቶዶክሳዊ መገፈሳዊነትና በሌሎች መገፈሳዊነቶች መካከል ልዩነቱ በትክክልም ከላይ የተቀመጠው ነጥብ ነው ኦርቶዶክሳዊ መንፈሳዊነት ከምዕራባዊና ክሌሎች ምሥራቃዊ መገፈላዊነቶች በጉልህ የተለየ ነው የዶግማ ልዩነቱ የአቀራረብባባሕል ዋፍ ልዩነትገሦ ወልዲል የኦርቶዶክሳዊ መንፈሳዊነት ባሕርይ በዋናነት ሕክምናዊ ኃይሉ ነው የአንድ ሰውን ጎዶሎነት በመፈወስ ምሉዕ ሰውነትን መልሶ ይስጠዋል ከሁሉም በራት አስቀድሞ የሚፈወሰውም የማገነቴ አጠቃላይ ማዕከል የሆነው የሰው ልብ ነው በሌላ አገላለጽ ሕክምናው የሚታይን የበሺራ ምልክት ማከም አይደለም የልብ ውስጠትም ፈውስ ነው በሕመም ገዜ የሰው ልቡና በስሜቶች መንገድ ወደ ዓለም ይበተናል ከግለማዊ ዐዋቂነት ጋር አንድ ተደርጎ ይቆጠራል ለዚህም ነው ወደ ልብ ተመልሶ መናር የሚገባው ይህም የኦርቶዶክሳዊ መንፈሳዊነት ሥራ ነው ኦርቶዶክሳዊት ቤተ ክርስቲያን ማገገሚያ ሐኪም ቤት የነፍስ ክለነከክ መባላም ስለዚሁ ዋንኛ ምክንያት ነው በኦርቶዶክሳዊት ቤተ ክርስቲያን ቤተ ዛታ ውስጥ የሚፈወስበት መንገድ የተጠበቀ ነው ዛሬም ሦስቱን የመገፈሓዊ አረ ደረጃዎችን ማለትም አንጽሆትን አብርሆትንና ሱታፌ አምን የግዢ ክርስቲያኖች አሉ የኦርቶዶክሳዊት ቤተ ክርስቲያንንና የኦርቶዶክላዊ መንፈሳዊነትን አስተዋጽዖ የምናቸው ከዚህ በመነሣት ነው የተፈወሰው ሁሉንም ሀልዎታዊና ማኅበራዊ ችግሮቹን በአንዴ ይፈታል ቁሬፌፌአሜዜሔሔሕ ወኣዜሔቁሬዜሬሕሔ ቁጫ ሒሬ ሕፌሬአይዉዚፌሔሬቹአዉዛፊልሬሕአአዉዜ ሕ ኤጨሬ ችውና ነ ታዊ ጸጋ የሚገኙ ና ጋገጥ ይችላል በመሰኮ ታከን አ ዘለ ሕይወት ደረጃዎች በእውነታውም ር ርይ ቴዚህትት ሱታፌ አምላክን በሚስጠው የእግዚአብሔር ኃይል መሳተፍ ናቸው ት ሱታፌ አምላክ ሕይወትን አንጽሆት አብርሆ አልተው በቶሥ ከለ አከፋፈል በተለየ ደግሞ ምግባር ሀ አና ፈጻ ኮዜ አሉ ሌላ ዓይነት አከፋፈል አይደለም አንድ ዓይነት ምክንያቱም ሃግባር ነ። ዌክዐበ ኮጩመጠጸ የተሰሎንቂ ሲቀ ጳላስ የነበረ ታላቅ ኦርቶዶክሳዊ አባት ሲሆን የምንኩስና ሕይወቱን በቅዱሱ የኤቶስ ተራራ ያሳለፈ ነው ሊቁ ጎርጎርዮስ ዐቃቤ አርምሞ ወፀፀዐፀ ከጪርከጩጠ በሚል ስምም ይታወቃል በአርሱ ዘመን የኖረውና ከምዕራባዊነት ወደ ምሥራቄ የነገረ ሃይማኖት አሳቤ ተመልሶ የነበረው የካላብሪያው በርለዓም በምሥራቁ የአርምሞ ወይም የጸሉተ ልብ በቄኗከስጥ ኮካጩነዊ ከ ክጸበጧ ጽንሰ አሳብ ትኩረቱ ተሳበ ከዚያም ይህን የአርምሞ ጸንሰ አሳብ ከምዕራባዊው አስተምህሮ ጋር በመደባለቅ ሰሐቲ ሆነ የቅዱሱ የኤቶስ ተራራ መነኮሳትም ሊቁ ጎርጎርዮስ ፓላማስን ዕቅበተ እምነትን ያደርግ ዘንድ ይማጸኑት ዞመር ሊቁም በቁስጥንጥንያ ከ ተደርገው በነበሩት የተለያዩ አርምሞን የተመለከቱ ጉባኤያት በፍከ ሃቦር ለበርለዓም ምላሸ በመስጠት ኮርቶዶክሳዊነትን እንደ አባቶቹ አሰጠበቀ ሊቄ ጎርርዮስ ፕላማስ በምሥራት ኦርቶዶክስ አባያተ ክርስቲያናትና በቢዛንታይን የካቶሊክ አብያ ትምህርቶች ብሂላትና የሕይወት ኮርቶጾክሳዊ መንፈሳዊነት ሥሥጨቅጉቅሥቅሑበውጨጮውውጡሥሥውጄበለጺሻቭፔበበ ስንበት የነርጎርዮስ ላማስ እሑድ ይባላል የዝክር በዓሉም አዝ አውሮፓውያን አቀጣጠር በናቬምዘር ይከበራል ግባቤ መለኮት ሐዲስ ስምዖን ጠወበ ሆነ ከህወ ፐከ በቤተ ክርስቲያናችን ትውፊት ነባቤ መለኮት በበከፀዐርቦ ተብለሁ የሚጠሩት ቀዱስ ዮሐንስ ወንጌላዊና ቅዱስ ጎርክዮስ ዘአንዚናዙ ብ» መሆናቸው በተለያየ ጊዜ የተገለጸ ነው ሆኖም በምሥራቃውያን የኦርቶዶክስ አብያተ ክርስቲያናት ዘንድ በነባቤ መለኮትነት የተቀነኑት ቅዱሳን ሦስት ናቸው ኹለቱ በአኛ በኮኦሪየንታሎች ነባቤ መለኮት የሚባሉት ዮሐንስ ዐንገላዊና ነርጎርዮስ ዘእንዚናፁ ሲሆኑ ሦስተኛው ደግሞ ነባቤ መለኮት ሐዲስ ብለው የሚጠሩት ሊቁ ስምዖን ርቦ ሆይ ክመ አርደቻቢ ዘና ነው ነባቤ መለኮት ሐዲስ ቅዱስ ስምዖን ፁ የዚዛንታይን ኦርቶዶክስ ክርስቲያን መነኩሴ አንዲሁም ገጣሚ ነው በክርስትና ሕይወቴ የተመስገነና የነጸርተ እንዚአብሔር ደረጃ ላይ የደረስ የመለኮትን ምሥጢር በማስተማርም ምጡቅ ዕውቀት አንዳለው የተመሰከረለት አባት ነው ሊቁ ስምያን በቁስጥንጥንያ የሚገኘው የስቱዲዮስ ገዳምን በ ዓመቱ በአበ ምኔትነት የመራ ሲሆን ወደ ገዳሙ የመጣውና በገዜው ከነበረው ከስቱዲዮሳዊው ስምዖን ሃጠቁዐቦ ሀነ ከኗጃፀ ይመንንና ሕይወቴን ለጸሉት ይሰጥ ዘንድ ምክር የተቀበለው ግን ገና በዐሥራ ዐራት ዓመቴ ነበር ከሕይወት ልምዱ በመነግት ብዙ ምሥጢራትን በትምህርት የገለጠ በኦርቶዶክላዊ መንፈሳዊነት በተለይም በአርምሞና በጸሎት ዙሪያ ብዙ ያስተማረ በአባቶች መሪነትና ኖላዊነት ሥር ስለ መሆን ጥቅም የሰበከ ሑፎቹም ፊሉካሊያ በተባለው የአበው መጽሐፍ የተካተቱለት አባት ነው ከጽጸሑፎቼ መካከል ስብሐተ ፍቅር በካጠፀፊ ዐ ክቦፀ ሥነ ምግባራዊ ብሂላትትምህርቶች ፎክር ርህ ትምህርታዊ ብቂላት ቦገረ መለኮታዋ ትምህርቶች ርርክፀር ርር የተባሉት ያካተታሉ ስለ አርሱ ታሪከ የጻፈው የታወቀው ደቀ መዝሙሩ ኒቀጣስ ስቴጣቶቆስ ለዩርፀዘፄ ሀዘ ነው ይህም ከታላቁ መከፈል በጌኋላ የተነሣ ሜ ፒ ኦርቶዶክሳዊ መንፈሳዊነት በዚጨ አስተምህሮና ሕይወትም ብዙ አስተዋጽዖን አስርክቷል በቁስጥንጥ መገበር እንደ ቅዱስ የተቀነነው በ ዓም ነው ከመመንኮሱ ፊት የነበረው ስመ ኒኮላስ ሲሆን በሰርምኔስ ጠህ የተማረና በቅዱሱ የኢቶሰ ተራራ ላይ በሚገኝው የዲዮናሲየስ ገዳምን በ ዓ ም የተቀላቀለ ነው ዘወትር የሚወሳለት ትልቅና ታዋቂ ሥራው ፊሎካሊያ የተባለውን መጸሐፍ ከቆሮንቶሱ መነኩሴ ቅዱስ መቃርዮስ ጋር በአንድነት ማዋቀራቸው ነው ፊሎካሊያ ማለት ጥሩውን መውደደ ማለት ሲሆን ስለ ጸሎተ ኢየሱስ እ ስለ አርምሞ ሕይወት የሚያብራራ ከታላቁ ቅዱስ አንጦንስ ጀምር እስከ ቅዱስ ጎርጎርዮስ ፓላማስ ድረስ ያሉ የበረሓ አባቶችን በማንሣት ስለ ጸሉት የሚላዝዢ ተወዳጅ መጸሐፍ ነው ኒቆዲሞስ ሀጊዮራይቱና መቃርዮስ ዘቆሮንቶስ ታዲያ ይህን መጽሐፍ ያበረከቱልን አባቶች ናቸው ሀጊዮራይቱ ማለት ቅዱሱ ማለት ሲሆን ኒቆዲሞስ በሕይወቱ መልካምነት የተኑገ በምሥራቃውያን ዘንድ እንዲህ ተብሎ ተጠርቷል ይህም ከታላቁ መከፈል በኋላ የተሃግሣ የምሥራቅ ኦርቶዶክስ አባት በመሆነ በአኛ ትውፊት እንደ ሊቅ አንጂ አንደ ቅዱስ አይጠራም ዲዮናስዮስ ዘአርዮስፋጎስ እወካጣክጩ የቁ እብርጻ ቅዱስ ዲዮናስዮስ ዘአርዮስፋጎስ ሀፍይ ኩ ልጠዐጻዐ በመደመሪያው ምዕተ ዓመት የአቴና ሊቀ ጳጳስ የነበረ ግሪካዊ ቅዱስ አባት ነው ይህ ቅዱስ አባት ቅድስናቸው ከማያከራክሩት አባቶች ወፎ ዩጠከ አንዱ ከመሆኑም በላይ በቅዱስ ጳውሎስ አስተምህሮ ከተመለሱትና በመጽሐፍ ቅዱስ ከተጠቀሱት አባቶች አንዱ ነው ሐዋ አርዮስፋጎስ ዳዐጩፀ የፍርድ ቦታ ሲሆን ቅዱሱ በሕግ ባለሙያነቱ በቦታው ዳኛ ስለ ነበር ስያሜው ተቀጽሉለታል ቅዱስ ዳዮየናስየስ በኬልቄቂዶናውያንም ሆነ በኢኤልቂዶናውያን አብያተ ክርስቲያናት ዘንድ አስተምህሮዎቹ ተቀባይነት ያላቸው ታላቅ አባት ነው በአምስተኛው መ ክፍለ ዘመን መጨረሻና በስድስተኛው መቶ ክፍለ ዘመን መጀመሪያ አካባቢ ግን አርሱን በማስመሰል አንድ ሐሰተኛ ዲዮናስዮስ ዘአርዮስፋጎስ ዞኔህዕ» ዐሀበሃዓሀሄ ዘነፀ ልመዐዐቋፀበፀን ተነሥቶ አንደ ነበር ታሪክ ያስታውሳል በህ ጨመ አንጂ እንደ የምሥራቅ ኦርቶዶክስ አባት በመሆኑ በእኛ ዘንድ አንደ ሊት ቅዱስ አይጠራም አናስታሲዮስ ዘሲና አበጸህ ብሽ ልቦጸህ ልበ ር ዓዓቱ ናትም የተገኘው ክራሱ ያ እንደ ተወለደና ከ ዓም በኋላ ላይ በሚገኝው የቅድስት ካተሪን ገዳም ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Advertisement
Bottom banner

Download options | Convert to Pdf | Reading List | Advertise on dirzon

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact