Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ሥጋን መቃወም አይፈልጉም መልካም ነገርን እና ንጽሕናን በመውደድ ለመሙላት የበረታ ይሁን የሥጋ ንጽሕና ሥጋን መጥፎ ከሆነ ሥጋዊ ደስታ እና የመንፈስ ፍሬዎች ገጽ ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሉስ «መጋባት በሁሉ ዘንድ ክቡር መኝታውም ንጽሕ ይሁን ሴሰኞችንና አመንዝሮችን ግን እግዚአብሔር ይፈርድባቸዋል» ዕብ ብሏል የጋብቻ ግንኙነቶች ተቀባይነት ያላቸው ናቸው ነገር ግን በንጽሕና የተገደቡ ሊሆኑ ይገባል ሐዋርያው «መኝታው ንጹህ ይሁን ያለው ይህን ነው።
የየሙመንፈስ ጭፍጭፊሬምመች ሽኽ ጀዝዴሂሽ ፈንጀ ፔዝ ጻጅጭእ ኖብዕይ ኡዶጹርቶዶክዖቹስ ቤት ክርስቲያን ፓትርያርክ ብውዕኃ ኣአቡነ ሺቢኖዳ ምስተና ኋንዶ ጻጫፉራት ግርጉም ድዕቆፍብ ሶሰንደድቁቱ አምስተኛ ኤሕትም ሀዳር ዓም ሕድራሻ ዉ ን «ዐርብከ መማግጢቢታድ በአንድ ሰው ውስጥ ያለ መንፈስ የራሱ የሆነ ፍሬ ሊኖረው ይግባልጌፓ««ክሎፍሬድቸው ታታውቋቸዋላችሁ ሥለሥሃጭቴኢልእንዳለ በጨማሪም መልካም ፍሬ የያድደርማ ዛፍ ሁሉ ይዶቆፈጣልዶ ወጆፎዴ ኣሕሳትም ይጣላጓላል»ሥንጭቴ በማለት አስተምሯል መልካም ፍሬ ሁሉ የመንፈስ ፍሬ እንጂ የሥጋ አድጠ ዶደልም የአንድ ሰው መንፈስ ከኤአማዚአብጠብሔር ጋር ሲሠራና ከንፈስ ቅዱስ ጋር ወዶ መተባበር ሲመጣ ፍሬን ያፈራል ኛቆፎ ኤፍም የአንድ ሰው መንፈስ ኀንብረሬትን ካገኘ ሥሖሥሦሥቃኃቃኃንም ደማሞ በኀብረቱቴ ውስጥ እንዲሳተፍ መድውረጭማ ወዶ መንፈሳዊ ሙመሙንግድም መምራት ይችጓሓል የመንፈስ ፍሬ ታዲያ ሥጋን የመፎመሙራ የሰብአዊ መንፈስ ፍፊ ንው ኣአንዲሁም ሀሁለቱቴጭም ሰብአዊ መንፈስና ሥጋ በአንድነት በሙንፈስ ቅዱስ መሪነት ሥር የሚሆነበት ነው ለምሳሌም«በእግማግዚአብሔር መንፈስ ዮኖሚሙሩ ሁሉ እነዚህ የኤመመዚአብሔር ልጆች ናቸውዊፍሮመጄዴ ስለዚህ የመንፈስ ፍሬ ፃንለት በመንፈስ ቅዱስ ሕና በሰብአሕዊ መንፈስ መካከል ያልለ ኀብራት ማለት ንው በሙስጡ ካለው ክኤአጋግዚአብሔር ሙንፈስ ሙጩ በራሱ ምንም ነገር መሥራት ሕይድይችልምሥፖ ሰው የአጋሟዚአብሔር ቤተ መቅደስ ንው የኋኢሕመዚአልአጠብሔር መንፈስም በአርሱ ላዴይ ይኖራል ቆሮፎድ ይ የእግዚአብሔር መንፈስ በሰው ላይ ያድድራል በሕርሱም ውስጥ ይሠራል ንገር ማን ሰው በኋሕርሱ ውስጥ ለሠራለት መሥራ መልስ መስጠት ኣሓለበት ከዚህም በተጨረሪ ከእርሱ የመንፈስ ፍሬዎች ገጽ ምዕራፍ አንድ ፍቅር «ፍቅር» ከመንፈስ ፍሬዎች አንዱ ነው መለኮታዊ መነሳሳት በሐዋርያው በጳውሎስ አንደበት «የመንፈስ ፍሬ ፍቅር ደስታሰላምትዕግሥት በጎነት ቸርነት እምነት የውሃትራስን መግዛት ነውህገላ ሲል ከገለጻቸው ውስጥ የመጀመሪያው የመንፈስ ፍሬ ፍቅር ነው አሁን በዚህ የመጀመሪያ ፍሬ በሆነው ፍቅር ላይ እናተኩራለን ሰው የመንፈስ ቅዱስ ቤተ መቅደስ እንደሆነና የእግዚ አብሔር መንፈስም በውስጡ እንደሚያድር ይታወቃል ስለዚህ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ መንፈስ ቅዱስን ወደ እኛ የላከው በእኛ ውስጥ ለዘሳለም እንዲያድር በእኛ ውስጥ በእኛ በኩል እንዲሠራሥራውም ፍሬ እንዲያፈራ ላከው ይኸውም የመንፈስ ፍሬ ነውቆሮ ዮሐ የመጀመሪያዎቹ ሦስት ፍሬዎች ፍቅር ደስታ እና ሰላም ናቸው በፍቅር እንጀምርና ከደስታና ሰላም ጋር ያለውን ግነኙነትም እናሳያለን እጅግ ጠቃሚዎቹ የፍቅር ዓይነቶች የእግዚአብሔር ፍቅር እና ለመልካም ነገር ያለን ፍቅር ናቸውእያንዳንዳቸውም ወደሌሳው ይመራሉ የእግዚአብሔር ፍቅርለመልካም ነገርና ምግባር ወደሚደረግ ፍቅር ይመራል ይሀም ወደ እግዚ አብሔር ፍቅር ይመራል። በመጽሐፍ «ሁልጊዜ በጌታ ደስ ይበላችሁ ደግሜ እላለሁ አሁንም ደስ ይበላችሁ ፊሊ ተብሎ የመንፈስ ፍሬዎች ገጽ ለሚወዱ ለተቀደሱ ሰዎች መልካም ለመሥራት ራሳቸውን ማስገደድ የተገባ አይደለም እነርሱ ማንም ድካምና ጫና ሳያደርግባቸው ፈጥነው መልካም ነገርን ያደርጋሉ መልካም ነዢርን የሚወድ የእግዚአብሔርን ትእዛዝ አክብዶ አይመለከትም ነዝር ግን በእግዚአብሔር ሕግ ደስ ይለዋልሕጉንም በቀንና በሌሊት ያስባልመዝሐዋርያው ቅዱስ ዮሐንስ «ትዕዛዛቱን ልንጠብቅ የእግዚአብሔር ፍቅር ይህ ነውና ትእዛዛቱም ከባዶች አይደሉምኛዮሐ ብሏል እኛም ትእዛዛቱን የምንወዳቸው ከሆነ ይህ ስሜት ይሰማን እና «የእግዚአብሔር ሥርዓት ቅን ነው ልብንም ደስ ያሰኛል የእግዚአብሔር ትእዛዝ ብሩህ ነው ዓይንንም ያበራል»መዝ ማለት እንጀምራለን ጌታን እና መልካም ምግባርን የሚወድ ማንኛውም ሰው ሕግ ከሚጠይቀው የላቀ እና ወደ ፍቅር መንገድ ውስጥ የገባ ነው እንደዚህ ዓይነት ሰው ትእዛዝን ሳይጠብቅ መልካም ነገርን ይሠራል መልካም ባሕርይው መልካም ነገርን ለመሥራት ጥሪን እንዲጠባበቅ አያደርገውም እንዲህ ያለው ሰው መልካምነት ባሕርይው ውስጥ ስላለና የእግዚአብሔር አምሳል ስለሆነ መልካም ነገርን ያደርጋል እንደ አንድ የተለመደ ነገር ወደ ውጪ እንደሚወጣ እስትንፋስ ያልተለመደ አዲስ ነገር ወይም ከችሎታው በላይ እንደሚሠራ ዓይነት ስሜት ሳይሰማው መልካም ነገር ይሠራል በሥራው ከመኩራት ይልቅ የሚፈ ጽመውን ተግባር እንደተለመደ ሥራ ይመለከተዋል በተቃራኒው መልካምን የማይወድ የእግዚ አብሔር ትእዛዝ ከባድ ሆኖ ያገኘዋል እርሱም የእግዚአብሔር ጠላት የመንፈስ ፍሬዎች ገጽ እንደተጻፈ መልካም ምኞትን የሚወድ ሰው በጌታ ደስ ይለዋል። » ማቴ ይሉታል ነገር ግን እርሱ ይሀን ሁሉ ትቶ በውስጣቸው ስላለው ፍቅር ይጠይቃቸዋል ይህ የተአምራት እና የስጦታዎች ቕግር አይደለም ባሏቸው በተሰጡአቸው ስጦታዎች የተነሳ የሚጠፉ ብዙዎች ናቸውና ለዚያ ነው ሐዋርያት ስለመንፈሳዊ ስጦታዎች ባወሩ ጊዜ ሁሉ ይህንን ከሁሉ ይልቅ በተሻለ መንገድ አብራ ርተውታል ኛ ቆሮ እግዚአብሔርን እስከ ወደድነው ድረስ ደስታችን እና እርካታችን ዘላለማዊ ይሆናል በክብር አንድ ኮከብ ከሌላው ኮከብ ይለያል ቆሮ ፍቅርንም እንዲሁ ይህ ሊገልጸው ይችላል እግዚ አብሔርን ከወደድህ አትፈራም ፍቅር ፍርሃትን አውጥቶ ይጥላልና ይህ ፍቅር ካለህ እግዚአብሔርን አትፈራም ኃጢ ያትንም ሰዎችንም ሞትንም እንኳን አትፈራም ከፍቅር ጋር በመሆን ሰው በማያቋርጥ ደስታ ከአንድ አቤልን በባ ረ በሚደረግ የድል ሂደት ውስጥ መራው ደስታ እና ከጌታ ጋር ባለው ሕ ይወት በሚደስተው ደስታ በልቡም ውሰጥ ኃጢአት ቦታ የሌለወ በመሆኑ ምክንያት በሚያገኘው ደስታ ውስጥ ይኖራ የመንፈስ ፍሬዎች ግ ፍቅር እና በአገልግሎቱ ለሚያገለግላቸው እንደሆነ ፍቅር አድርጎ የሚገነዘብ እርሱ እንጂ » ለመስጠት እንዲሁ ተመሳሳይ ነዝር ተግባራዊ ይደረጋል መስጠት ወይም ልግስና ትእዛዙን ሟሟላት ብቻ አይደለም መጽሐፍ ቅዱስ «እግዚአብሔር በደስታ የሚሰጠ ውን ይወዳልና ቆሮ እንዲል እግዚአብሔር የምትሰጠውን ገንዘብ ሳይሆን የመጀመሪያውን ፍሬ እና ቃልኪዳን የሆነውን ከማዕረጎች ሁሉ የሚልቀውንና ያለ ነቀፋ በነፃነት የሚሰጠውን ፍቅር ከአንተ ይጠብቃል ፍቅር የመንፈስ ቅዱስ የመጀመሪያ ፍሬ ነው ስለዚህ ጌታ የኤፌሶንን ቤተ ክርስቲያን በነቀፋ ንሥሓም እንዲገባ በጠራው ጊዜ ነቀፋውን የተወሰነ ኃጢአትን በመግለ ሳይሆን በአንድ ሐረግ አጠቃልሎ «ዳሩ ግን የምነቅፍብህ ነገር አለኝ የቀደመውን ፍቅርህን ትተሃልናራዕ በማለት ነው እግዚአብሔር ይህንን ፍቅር ይፈልጋል ስለዚህም «ልጄ ሆይ ልብህን ስጠኝ ዓይኖችህም መንገዴን ይውደዱ» ምሳ አለ ትእዛዙን መፈጸም የፍቅር ተፈጥሮአዊ ፍሬ ነው ውጪያዊ የንሥሓ ሕይወትን ብቻ የሚኖሩ ነገር ግን ውስጣዊ ፍቅር የሌላቸው ይወድቃሉ ምክንያቱም ሥራ ዎቻቸውና ከእግዚአብሔር ጋር ያላቸው ግንኙነት ፍቅር የጎደለው ነውና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከሕግ ማኛይቱ ትእዛዝ ታላቅ ናት ። ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ «ኢየሱስ ክርስቶስ የማስታረቅም አገልግሎት ሰጠን በእኛም የማስታረቅ ቃል አኖረ እንግዲህ እግዚአብሔር በእኛ እንደሚማልድ ስለ ክርስቶስ እንለምናለን»ቆሮ እንዳለ ይህ የአንዳንድ ሰዎች አገልግሎት ነው አንድ ሰው ከእግዚአብሔር ጋር ሲታረቅ ደስ ይለናል ስለዚህ ለዚህ አገልግሎት ከሰማይ የሚሰጥ ሽልማት ባሻገር በተጨማሪ በምድርም ደስታ አለ ዳግመኛም መጽሐፍ ቅዱስ «ወንድ ሞች ሆይ ከእናንተ ማንም ከእውነት ቢስት አንዱም ቢ መልሰው ኃጢአተኛን ከተሳሳተበት መንገድ የሚመልሰው ነፍሱን ከሞት እንዲያድን የኃጢአትንም ብዛት እንዲሸፍን ይወቅያዕ ይላል ነፍስን ከሞት ያዳነ ወይም ሃይማኖቱን የካደን የመለሰ ወይም የጠፋች ሴትን የመለሰ ጥልቅ የሆነ ደስታ በእርግጥ አለው የመንፈስ ፍሬዎች ጎጽ ጤና እንዲኖርህ አጸልያለሁ ወንድሞች መጥተው በእውነት እንደምትሄድ ስለ እውነትሀ ሲመሰክሩ እጅና ረር ብሎኛልና ልጆቼ በእውነት እንዲሄዱ ከመስማት ይልቅ የሚበልጥ ደስታ የለኝዎዮሐ ብሏል ይህ ከአገልግሎት የሚገኝ ደስታ ክፍል ነው ስለዚህ ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ «ለዋኖቻችሁ ታዘዙና ተገዙ እነርሱ ስሌትን እንደሚሰጡ አድርገው ይህንኑ የደስታ እንጂ በኃዘን እንዲ ያደርጉት ይህ የማይጠቅማችሁ ነበርና ስለነፍሳችሁ ይተጋሉ ብሏልፅብ አንድ መንፈሳዊ መሪ ልጆቹ መንፈሳዊነትን ሲያከብሩ ማየትን ይወዳል በእርሱ ይደሰታል አገልግሎቱ ፍሬ በማፍራቱም በራሱ ይደሰታል በሌላ በኩል አባቱን ወይም መሪውን የማይታዘዝ ልጅ ወይም ከእነርሱ ጋር የማይስማማ እና የማይገዛ እነርሱን የማያከብር በእጅጉ ያሳዝናቸዋል በተቃራኒው የሚታዘዝ እና የምክር ቃልን የሚቀበል ልጅ ዘወትር ፍሬ ይሰጣል እንደዚህ አይነት ሰው ፊሊጳስን ይሄድ የነበረውን» ኢትዮጵያዊውን ጃንደረባ ያስታውሰናል። የዳዊት መዝሙር «እግዚአብሔር ታላቅ ነዢን አደረገልን ደስም አለን ሙዝ ይላል እዚህ ላይ ቃሉ ምስጋናን ያመለክታል መዝሙር በዚህ ታላቅ የመንፈስ ፍሬዎች ገጽ ይመጣልሱ ይህም መዝሙረኛው በአንተ የሚታመኑት ሁሉ ደስ ይላቸዋልመዝ እንዳለው ልብን ደስተኛ ያደርጋል እምነቱን በጌታ የሚጥል ኣይሸነፍም ጌታ የሚሰ ጠው ደስታ በውስጡ ይሰማዋል እንጂ አይሸነፍም የእግዚአብሔር ልጆች በማያቋርጥ ደስታ ውስጥ ይኖራሉ ደስታ የመንፈስ ፍሬ ነውና የመንፈስ ፍሬ ፍቅርደስታሰላምወዘተ ነውገላ እግዚአብሔርን የሚወድ እና በእግዚአብሔር የሚወደድ መንፈሳዊ ሰው ሁልጊዜ ደስተኛ ነው በምንም ሁኔታ ይሁን በምንም እግዚአብሔር በእርግጠኝነት እንደሚሠራለት ይሰማዋል በእርሱም ሥራ ይደሰታል። ጌታም « የሚዘራና የሚያጭድ አብረው ደስ ይላቸዋል» ዮሐ ይላል መንፈሳዊ ሰው በሌሎች ደስታ ደስ ይለዋል መጽሐፍ ቅዱስ «ደስ ከሚላቸው ጋር ደስ ይበላችሁ» ሮሜ ሲል ያዝዘናል እኛ አንድ አካል ነን አንድ ሰው ቢሠቃይም ሌሎቹ ሰዎች ከርሱ ጋር ይሠቃያሉ እንዲሁም እርሱ ቢደሰት ሌላውም ከእርሱ ጋር እና በእርሱ ይደሰታሉ በሰዎች ደስታ መካፈል መልካም ምግባር ነው መካን የነበረችው ኤልሳቤጥ ጎረቤቶችዋም ዘመዶችዋም ጌታ ምህረቱን እንዳደረገላት ሰምተው ከእርስዋ ጋር ደስ አላቸው ሉቃ ይሁንና ስጦታዎችን በመቀበል ብቻ መደሰት አደገኛ ነው የእግዚአብሔር ስጦታዎች ካልተሰጡን ወይም ከዘገዩ ልብ ሊለወጥ ወይም ኃዘን ሊሰማው እና ሰውዬው ጌታን በመጻረር የሚያማርር ሊሆን ይችላልና ስለዚህ መንፈሳዊ ሰዎች በስጦታው በራሱ ሳይሆን ይልቁንም በሰው በእግዚ አብሔር ፍቅር እና ትሕትና ይደሰታሉ ስለዚህ ሁል ጊዜ በጌታ ደስ ይላቸዋል በአባታዊ ጥበቃውና በሚያሟላላቸው ፍላጎቶቻቸው መ ጠን ደስ ይላቸዋል ምንም እንኳን ስጦታውን ባያዩትም ሁል ጊዜ ይሰጣቸዋልና በዚህ እግርጠኛ በመሆን በፍቅሩ ደስ ይላቸዋል የመንፈስ ፍሬዎች ገ እዚህ ላይ አንድ ጥያቄ ይነሳል ሞት የደስታ ወይስ ዮኀን ወይስ የፍርሃት ምክንያት ነው። ተወዳጁ ቅዱስ ዮሐንስም «ልባችንስ ባይፈርድብን በእግዚአብሔር ዘንድ ድፍረት አለን ትእዛዙንም የምንጠብቅና በፊቱም ደስ የሚያሰኘውን የምናደርግ ስለሆንን የምንለምነውን ሁሉ ከእርሱ እናገኛለን» በዮሐ ቅዱስ አውግስጢኖስ ደግሞ ኑዛዜዎች በተሰኘው መጽሐፉ «ልቦችን በእርሱ ውስጥ ማረፊያቸውን እስኪያገኙ ድረስ ሲቀሰቀሱ ይቆያሉ ብሏል « ከእግዚአብሔር የሚገኝ ሰላም የዳዊት መዝሙር «እግዚአብሔር ሕዝቡን በሰላም ይባርካል»መዝ እንዳለው እውነተኛ ሰላም የሚገኝው ከእግዚአብሔር ነው ስለዚህ ሰላም ሐዋርያው «አእምሮንም ሁሉ የሚያልፍ የእግዚአብሔር ሰላም ልባችሁንና አሳባችሁን በክርስቶስ ኢየሱስ ይጠብቃል» ፊሊ ብሏል እግዚአብሔር የሰላም ምንጭ የሰላም ልዑልና የሰሳም ንኑሥ ነው ለእርሱ «ኦ የሰላም ንጉሥ ሰላምህን ስጠን ሰላምህን ፍቀድልን» የሚለውን መዝሙር እንዘምራለን በአምልኮ ሥርዓት ውስጥ የመጀመሪያው የንሰሐ ጸሎት እግዚአብሔርን በቤተክርስቲያን ውስጥ ለሚሰበሰቡት የመን ገጽ ሐሰተኛ የውሸት ሰላም ይህ ሰላም ልክ ሐሰተኛ ነቢያት ሰዎችን ከመማረካቸው በፊት ሰዎችን ለማታለል ለዚህ ጥፋታቸውም ንሥሓ የማይገቡ የእግዚአብሔርን ቁጣም የማይፈሩ የሆኑት እንደሚጠቀሙበት ዓይነት ነውስለዚህ በነቢዩ በሕዝቅኤል መጽሐፍ እግዚአብሔር አምላክ «ሰላም ሳይኖር ሰላም እያሉ ሕዝቤን አታልለዋልናሕዝ «ሰላም ሳይሆን ሰላም ሰላም ይላሉ ኤር ብሏል ይህ የኅሊናን መስመር የሳተ የሚያስጨንቅ የማታለል ዓይነት ነው ሰይጣን የመጀመሪያዎቹን አባት እና እናታችንን ባታለላቸው ጊዜ «ሞትን አትሞቱም ከእርስዋ በበላችሁ ቀን ዓይኖቻችሁ እንዲከፈቱ እንደ እግዚአብሔርም መልካምንና ክፉን የምታውቁ እንድትሆኑ እግዚአብሔር ስለሚያውቅ ነው እንጂ» ዘፍ በማለት እንዲሁ አድርጓል በተመሳሳይ መልኩ የተወሰነ ኃጢአት ሌብነትንና ጉበኝነትም ይሁን ዝሙት ወይም ማጭበርበር እንዲሠራ የሚፈልግ ማንኛውንም ሰው ምንም ጉዳት እንደማይከሰትበት እና ሁሉም ነገር በሰላም እንደሚጠናቀቅ ይነግረዋል እንደዚህ ዓይነት ሐሰተኛ ሰላም ከመጠን በላይ ከራስ ከመተማመን አና ከትዕቢት ሊመነጭ የሚችል ነው ይሀን መሰል ሰው ይሠራቸው ዘንድ የሚፈልጋቸውን ስህተት የሆኑ ሥራዎች በሰላም ሊሠራቸው እንደሚችል ያስባል ለምሳሌ አንድ ነፍሰ ገዳይ ምንም አይነት መሰናከል ከፊቱ ላይገጥመው ወንጀሉን በጥንቃቄ እንደሚፈጽም እና ሁሉም የመንፈስ ፍሬዎች ገጽ ሬዴ ጫጫ ሙሙዘዘጽመቋመፍአብፍ። እነዚህ ነገሮች በፈሪ ልብ የተፈጠሩ ቅዥዣቶች ናቸው አንዳንድ ጊዜ ሕፃን ካልታወቀ አደጋ የሚጠብቀው ማንም የመንፈስ ፍሬዎች ገጽ ውስጥ ሊከሰቱ ለሚችሉ አደጋዎች የፍርሃት ሰለባ ይሆናል በዚህ ሁኔታ ጥቁር ትዝታዎች ወደ አእምሮው ይመጡበታል ይህም ሁልጊዜ እንዲፈራ ያደርገዋል « የራሳቸውን ድክመት የሚፈሩ የሰዎች አሉ እንደዚህ ዓይነት ሰው የራሱን የችሉታ ማነስ ዝንጉነት በተቀናቃኞቹ እና በጠላቶቹ ኃይል ፊት የሚያሳየውን ድክመቱን እና እነርሱን ለመቋቋም አለመቻሉን ይፈራል ይህ በራስ የመተማመን መንፈሱን የጀግንነት መንፈሱን እና ውሳኔ ለመውሰድ ያለውን ኃይሉን ያሳጣዋል ያለመቻል እና የውድቀት አሳብ ሁልጊዜ ከዓይኖቹ ፊት ነው ኃጢአትንም እንኳን ይፈራል እርሱንም በመቋቋም ችሉታ እንደሌለው እንደማይችል ይሰማዋል እንደዚህ ዓይነት ፍርሃት በአንድ ሰው ላይ ግራ መጋባትመረበሸሽ እና ችግር ያስከትልበታል ይህ ብቻ አደለም ለመሥራት ያለውን ችሎታም ሽባ ያደርግበታል በመንፈሱ እና በነርሾቹ ላይ መጥፎ ውጤት ያመጣል በወደፊት ተስፋውበአመለካከቱ በንግግሩ እና በእንቅስቃሴዎቹ ላይ ፍርሃት ይከሰታልሱ ይህ ሰው ይንቀጠ ቀጣል ይፈዛል የልብ ምቱም ይጨምራል በጠባዩ በወላዋይነቱ ውሳኔ ለመወሰን ባለመቻሉ እና በጥበቃ ፈላጊነቱ ውስጥ ሰው ሁሉ ፍርሃቱን ይመለከትበታል ፍርሃት አንዳንዶቹን ወደ ኀዘን ይመራቸዋል የሚያገኘኝም ሁሉ ይገድለኛልዘፍ የሚል ቃልን በፈታቸው ያስቀምጣሉ በሌላ በኩል ሰላም የመንፈስ ፍሬዎች ገጽ መንፈሳዊ ሰው ድፍረትን በመስጠት በልቡ ላይ ይነግሳል እንጂ አይፈራም አንዳንዶቹ የሞት ፍርሃት ወይም ወደ ሞት የሚመራ ሕመም ይሰማቸዋል ስለዚህ እንደዚህ ዓይነት ሰው በሕመም በበሽታ ሲጠቃ ተስፋ ይቆርጣል በዚህም በሽታ የሚደርስበትን ከፍተኛ አደጋ ያስባል አንዳንዶቹ ሐ ኪሞች በዚህ ፍርሃት ይወድቃሉ አንዳንድ ሰዎችም ደግሞ ተላላፊ በሽታን እና ያልተለመዱ የመከላከያ ዘዴዎችን መውሰድ ይፈራሉ የማይፈሩ ሰዎች በልቡ ሰላም የነገሠበት መንፈሳዊ ሰው ሞትን ፈጽሞ አይፈራም የተቀደሰ ሕይወት መምራት የሞት ፍርሃትን ከአንድ ሰው ልብ ያስወግዳል ይልቁንም በእንደዚህ ዓይነት ቅድስና የተዘጋጀ ሰው ሞትን ይመኛልምከንያቱም ይህ ወደ ክርስቶስ እንዲሁም ወደ መላእክት እና ወደ ጻድቃን ኅብረት ይወስደዋልና የሰማዕታት እና የቅዱሳን የበረሀ አባቶች ታሪክ ለዚህ ድርጊት መልካም ምስክር ነው ሰማዕታት ሞትን ሥቃይን ዛቻን እንዲሁም ዢዎችን ለፍርድ መቅረብን እና እስር ቤቶችን አይፈሩም ይልቁንም በእስር ቤት ይዘምራሉ ከጌታ ጋር በመገናኘታቸውም ደስ ይላቸዋል የእነርሱ የሕ ይወት ታሪክ በልቦቻችን ሰላም እንዲነግሥ እንጂ እንዳንፈራ በሚያደርግ በእነዚህ አይነት ኃይል የበለጠ እንድንሠራ ለማበረታታት የቀረቡ ናቸው በተመሳሳይ ሁኔታ በረሃውን የማይፈሩ ስለነበሩትና በብቸኝነት መንፈሳዊ ደስታ ስላገኙት በበረሃ ጉያ ውስጥ የመንፈስ ፍሬዎች ገጽ ይኖሩ ስለነበሩት አባቶች ታሪክ አንብበናልየዲያቢሎስን ውጊያዎች እና በረሃውን ከአራዊቱ ጋር ሳይፈሩ እንዴት ይኖሩ እንደነበር እና ከእነርሱ ውስጥ አንዳንዶቹ እንዴት በመቃብር ውስጥ ፍርሃትም በውስጣቸው እንዳልነበር ባወቅን ጊዜ ከሕይወት ታሪኮቻቸው ጥንካሬን እናገኛለን አባ መቃርዮስ በምሽት በመቃብር ውስጥ የራስ ቅል ተንተርሶ ይተኛ እንደነበር አንብበናልእንድ ጊዜ ዲያቢ ሎስ ከራስ ቅሉ ሥፍራ በማፌዝ ተናገረው ምክንያቱም በዚህ አባ መቃርዮስም ፀጥታ ሊያጣ ይችል እንደሆነ እንጂ ፈጽሞ አልፈራም አንተም ታዲያ ጠንካራ እና የማትፈራ ሁን ሰላም በልብህ ይንገሥ። የሰላምና የልብ ሙሉነት ባለቤት ለመሆን የእግዚአብሔርን የጥበቃ ኃይል ማስታወስ በራሱ ይበቃል የእግዚአብሔርን ሕልውና እና ለአንተም እንደሚሠራ እምነት ይኑርህ እያንዳንዱ ችግር መፍትሔ እንዳለውእግዚአብሔርም ብዙ መፍትሔዎች እንዳሉት እመን በሰዎች ዘንድ የማይቻለው በእግዚአብሔር ዘንድ ይቻላልናሕዚህ በተጨማሪም «ለሚያምን ሁሉ ይቻለዋል» ማር የውስጣዊ ሰላም ባለቤት ለመሆን የእግዚአብሔር መልአክ በሚፈሩት ዙሪያ እንደሚሰፍርና እንደሚያድናቸው ቅዱሳት መጻሕፍትም በብዙ ምሳሌዎች እንደሚመሰክሩልን ብዙ መላእክት እኛን ለመጠበቅ በዙሪያችን እንደሰፈሩ እናስታውስ ዳግመኛም እኛ ብቻችንን እንዳልሆንን ለማወቅ የመንፈስ ፍሬዎች ገጽ የቅዱሳንን ሥራዎች ጸጳሎታቸውንና እና ለእኛ ያላቸውን አማላጅነት እናስታውስ በውስጣችን የእግዚአብሔር ሥራና እና የመንፈስ ቅዱስ ጸጋ እንዳለም እናስታውስ « ይሁንና በውሸት ከመታመን ራሳችንን መጠበቅ አለብን መሳሌዎች በካንሰር ሕመም የተያዘ ሰውን በዙሪያው ያሉ ሰዎች አደገኛ ያልሆነ በቀላሉ ሊድን የሚችል ሕመም እንደሆነ በመንገር ሊያጽናኑት ይሞክራሉ ወይም አንድ አስተዳደር በረዳቱ ላይ ጥገኛ ሆኖ እርሱ ያለው ነገር ሁሉ ተሠራው ስራ ትክክል ነው በማለት የማይመረመርና በራሱ የማይተማመን አይነት ሰው ይሆናል የመንፈስ ፍሬዎች ገጽ ምዕራፍ አራት ትዕግስት ሀ የእግዚአብሔር ትዕግሥት ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ እንደተናገረው የመንፈስ ፍሬ «ፍቅር ደስታ ሰላም ትዕግስት» ገሳ ነው እነዚህ ምግባራት እርስበርሳቸው ግንኙነት አላቸው እርሱም ፍቅር ያለው ደስታና ሰላም ከእነዚህም ጋር አለው «ፍቅር ይታገሳል እንዲልኛቆሮ ትዕግስት ቻይ ልበ ሰፊ ትሁት እና መህሪ የሆነ ሰው ጠባይ መለያ ነው ጠቢቡ ሰሎሞን ምሳሌያችን ነው «እግዚ አብሔርም ለሰሎሞን እጅግ ብዙ ጥበብና ማስተዋል በባሕ ርም ዳር እንዳለ አሸዋ የልብ ስፋት ሰጠውበኛነጊሥ ቀ ሙሴም በምድር ላይ ካሉት ሰዎች ሁሉ ይልቅ እጅግ ትሁት ሰው ነበር ሆኑ » እግዚአብሔር ትዕግስተኛ ነው እራሱ ታጋሽ እና ትሁት ነው እንደ እራሱ ትዕግስት ባይሆን እኛ ሀላችን እንጠፋለን የእግዚአብሔር ትዕግስት ከጥልቅ ምህረቱ እና ርህራሄው ይመነጫል ነቢዩ ዳዊት «እግዚአብሔር መሐሪና ይቅር ባይ ነው ከቁጣ የራቀ ምሕ ረቱም የበዛመዝ ሲል ገልፆታልሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስም የጌታችሁ ትዕግስት መዳናችሁ እንደ ሆነ ቁጠሩ ጴጥ ብሏል የመንፈስ ገጽ እግዚአብሔር ለኃጢኣተኞች እጅግ ታጋሽ ነው አህዛብን እና የጣዖት አምልኮአቸውን ንሥሓ እስኪገቡ እና እርሱን ወደ ማምለክ እስኪመለሱ ድረስ እጅግ ታግሶአል ራሳቸውን በእርሱ ፊት በጾም ትሁት እስኪ ያደርጉ ድረስ የነነዌ ሰዎችን ታግሶአል እርሱ ግን ንሥሓቸውን ተቀበለ ምንም እንኳን ዮናስ ባይደሰት ሎና ፈርዖን ብዙ ጊዜ ቃልኪዳኑን ባይፈጽምም እግዚአብሔር ለረዣም ጊዜ ታግሶታል የፈርኦንን ጭካኔ በማየት ለአንድ ጊዜና ለመጨረሻ ጊዜ ከመቅጣት ይልቅ ሊመለስ የሚችልባቸውን አሥር መቅሰፍቶችን በማድረስ እግዚ አብሔር እጅግ ታግሶት ነበር በእያንዳንዱ ሰዓትም ፈርዖን «በደልሁ» ሰሾዖ በማለት አለቀሰ ንሥሓ ለመግባትም ቃል ገበባ ነገር ግን ዳግመኛ በደለ እግዚ አብሔርም በትዕግስት ጠበተቀው የእግዚአብሔር ትዕግሥት ኃጢአተኛን ወደ ንሥሓ ይመራል ነገር ግን ንሥሓ ካልገባ ለእግዚአብሔር ቅጣት ተገዥ ይሆናል ስለዚህ ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ኃጢአተኛን «ወይስ የእግዚአብሔር ቸርነት ወደ ንሥሓ እንዲመራህ ሳታውቅ የቸርነቱንና የመቻሉን የትዕግሥቱንም ባለጠግነት ትንቃለህን። ይህ የሚሆነው ችግርን የሚጋፈጠው ሰው ስለሚጨነቅና ስለሚበሳጭ ነው ወዲያውኑ ፈጥኖ በቀጥታ ችግሩ እንዲ ፈታ ይፈልጋል ስለችግሩ ታጋሽ አይደለም በዚህ ወቅት እግዚአብሔር ችግሩን ይቀበላል ችግሩን መፍታትም ይጀምራል ነገር ግን ይህን የሚፈጸመው የእርሱ ጥበብ እጅግ ተስማሚ ምቹ አድርጎ በሚገነዘበው መንገድ ነው ይልቁንም የእግዚአብሔር ትዕግስት ወደጭንቀት ሳይሆን በጸሎት ወደ መትጋት ይመራሃል የመንፈስ ፍሬዎች ገጽ አንዳንድ ሰዎች ሁልጊዜ ተናጋሪዎችን መረበሽ እንጂ ተናጋሪዎች ንግግራቸውን እስኪጨርሱ ድረስ ሊያደምጡ የማይችሉ ትዕግስት አልባ ናቸው ሌሎች ሰዎች ችግሮቻቸውን ለመፍታት ትዕግስት የሌላቸው ናቸው በዚህም ምክንያት እርዳታ እና መፍትሔዎችን እንዲሰጧቸው በመሻት ጠንቋዮችንና መተተኞችን ይፈልጋሉ ትዕግስት እና ጽናት የሌላቸው ሰዎች የሚያጠፋቸው ጥፋቶች በእርግጠኝነት እጅግ ብዙዎች ናቸው የ ፍሬዎች ገጽ ትዕግሥት የማጣት ጉዳት » ትዕግሥት የሌለው ሰው በጭንቀት በብስጭት እና በመረበሽ ውስጥ ይወድቃል እንደዚህ ዓይነት ሰው ሁልጊዜ ጭንቀታም ሰዓቱን በእያንዳንዷ ደቂቃ እና ቅጽበት የሚመለከት ይሆናል ዳግመኛም ብስጩ እና ራሱ ብዙ ጉዳይ የሚፈጽም ሊሆን ይችላል ይህን ዓይነት ትዕግሥት አልባ ሰው በብስጡነቱ ልክ እግዚአብሔር ለጸሎቶቹ መልስ እንዳልሰጠው በዚህም ምክንያት እግዚአብሔርን የተቃወመ እየመሰለው ወደ ቤተ ክርስቲያን ላለመግባት እንደሚምል ሰው ውሳኔዎችን እና ድርጊቶችን በድንገት ያለ እቅድ ይፈጽማል « ጭንቀት እና ትዕግሥት ማጣት በሰው ክንድ እና በተሳሳተ የሰው ጥበብ ወደ መመካት ሊመራ ይችላል ለምሳሌ አባታችን አብርሃም እግዚአብሔር ልጅ ሊሰጠው የገባለትን ቃልኪዳን እንዳልፈጸመለት ባሰበ ጊዜ ልጅ ትሰጠው ዘንድ ወደ አጋር ለመግባት የሰውን ጥበብ ተመለከተ ሸፍ ታዲያ ልጁ እንደሰማይ ከዋክብት እንዳልበዛ ባየ ጊዜ ኬጡራ የተባለች ሚስት አገባ እርስዋም ብዙ ልጆችን ወለደችለት ዘፍ በእርግጥ የሰው ዘዴዎች ፈጣን ውጤቶችን ሊያመጡ ይችላሉ ነገር ግን እነዚህ ዘዴዎች ሊዘገይ ቢችልም ለተወሰነ ዓላማ ለቡራኬ እና ለጥቅም እንደሆነው እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ አይደሉም። የእግዚአብሔር መንገዶች ረጋ ያሉ ቀስ በቀስ እና ደረጃ በደረጃ ወደግብ በሰላም የሚመሩ ናቸው የመንፈስ ፍሬዎች ገጽ ምዕራፍ አምስት ቸርነት መጽሐፍ ቅዱስ እንደሚያስተምረን የመንፈስ ፍሬ ፍቅር ደስታ ሰላም ትዕግሥት ቸርነትገላ ነው ባለፉት ምዕራፎች ስለ ፍቅር ደስታ ሰላም ትዕግሥት ጽፈናል አሁን ደግሞ ወደ ቸርነት እንመጣለን ሐዋርያው ስለጌታ ሲናገር «ወይስ የእግዚአብሔር ቸርነት ወደ ንሥሓ እንዲመራህ ሳታውቅ የቸርነቱንና የመቻሉን የትዕግሥቱንም ባለጠግነት ትንቃለህን። አላለም ይልቁንም በቸርነት ሰማው አጽናናውም የእግዚአብሔር ቸርነት ከነቢዩ ዮናስ ጋር ባደረገው የመንፈስ ፍሬዎች ምፅራፍ ስድስት በጎነት በገላትያ ምዕራፍ አምስት ከተገለጹት የመንፈስ ፍሬዎች መካከል አንዱ በጎነት ነው ጌታ «ከአንዱ ከእግዚአብሔር በቀር ቸር ማንም የለም» ሉቃ ብሎ ሳለ አንድ ሰው እንዴት በነ ሊሆን ይችሳል በነነት ሲባል ንጽጽራዊ በጎነት ማለት ነው ፍጹም በጎነት የእግዚአብሔር ባሕርይ ብቻ ነውና ይህ በዐነነት በሰው ውስጥ ያለው የመንፈስ ቅዱስ ሥራ እና ሰው ለዚህ የመንፈስ ቅዱስ ሥራ የሚሰጠው መልስ እንዲሁም ከመንፈስ ቅዱስ ጋር ያለው ኅብረት እንደሚነጻጸር ያለን ጽጽር ነው የሰማዩ አባታችን ፍፁም እንደሆነ እናንተም ፍጽማን ሁኑ። የሚል ደረጃ መድረስ አለበት ዘፍ ች ሐዋርያው ቅዱስ ዮሐንስም «ከእግዚአብሔር የተወለደ ሁሉ ኃጢአትን አያደርግም ኃጢአትን ሊያደርግ አይችልም» ኛ ዮሐ ብሏል እውነት ነው መንፈሳዊ ሰው ሊያደርጋቸው ወይም ሊሠራቸው የማይችሉ ነገሮች አሉ ለምሳሌ የሚያሰናክል ወይም የውሸት ቃል ሊናገር አይችልምይህን ካደረገ ራሱን የመንፈስ «መታደል» ብሎ ይጠራዋል ዕብራውያንን «ከኃጢአ እየተጋደላችሁ ገና ደምን እስከማፍሰስ ድረስ አአታታውን ችሁም » ብ በማለት ገሥጻቸዋል ስለዚህ ይህንን ከኃጢአት ጋር መጋደል ወደ በጎነት የሚመራ ነገር ልንለው ል ይህ የሚከሰተው ሰው በኃጢአት ላይ ድል ና መጋደል የማይኖርበትን የእግዚአብሔር ሲወርስ ነው ይክ ይሁንና መታገልን በሁለት ዓይነት ትግሉች አለብን አንደኛው ዓይነት ትግል በቅናት እና ጉዳ ውጊያዎች በቅዱሳን ላይ እንደሚከሰተው ያለ ከውጭ የሚመጣ የኃጢአት ተቃውሞ ነው ይህ ዓይነት ትግል በጎነትን አይጻረርም ይልቁንም የሰው በጎነት የሚታገለውን ኃጢአት የመቃወሙ ማረጋገጫ ነው ይሁንና አንድ ሰው በዚህ ትግል ደም እስከ ማፍሰስ ድረስ ኃጢአትን ይቃወሣል እንጂ ለኃጢአት ተገዢ አይሆንም ሊላው ዓይነት ትግል ከውስጥ ከልብ ከአእምሮ እና ከስሜቶች ከሚመጣ ኃጢአት ጋር በተቃውሞ የሚደረግ ትግል ነው ይህ የሚያሳየው ውስጣዊ ማንነት ንጽሕናን ወይም በጎነትን ለማግኘት አሁንም እየታገለ መሆኑን በጎነትን ሙሉ በሙሉ አለማግንቱን ነው ይሁንና ይህ ትግል በነ ለመሆን በመፈለግ የሚመነጭ እና ከልብ የሚደረግ መልካም ትግል ነው ኃጢአት መጥፎ ነው ጻድቅም ሁልጊዜ ከኃጢአት ይሸሻል ስለዚህ አንድ ኃጢአተኛ በምስጢር እና በጨለማ ኃጢአትን ያደርጋል እንጂ በጻድቅ ሰው ፊት አያደርግም ሰው ኃጢአት ሲፈጽም ጠባቂ መልአክ ከዙሪያህ እየራቁ የመንፈስ ፍሬዎች ገጽ ይንቃል የትሕትና ሥራም ፈፅሞ ሊሠራ አይችልም አንድ ሰው የበለጠ በበጎነት ሲያድግ የበለጠ ስህተት ፈጽሞ ሊሠራ አይችልም ይሁንና በጎነት ማድረግን በተመለከተ አሳሳቢ ነገር አለ እርሱም አንድ ሰው የተወሰኑ ኃጢአቶችን እንደቀላል ነገር በመቁጠር ሊፈርድ ኃጢአቶችን በተመለከተም የሚጨነቅባቸው ላይሆን ይቻላል ኃጢአት ቀላል ወይም ከባድ ተብሎ ቢፈረጅም ተመሳሳይ ነው ጌታ «ወንድሙን ደንቆሮ የሚለውም ሁሉ የገኘነነም እሳት ፍርድ ይገባዋልግቴ እንዳለ በእርግጥ ከሌሎች ኃጢአቶች በበለጠ እጅግ መጥፎ የሆኑ አንዳንድ ኃጢአቶች አሉ ነገር ግን ሁለቱም ዓይነት ኃጢአቶች በጎነትን ይጻረራሉ በጎ ሰው ይህንንም ሆነ ያኛውን አይሠራም ስለዚህ ሐዋርያው «እንዴት እንድትመላለሱ በጥንቃቄ ተጠበቁ» ኤፌ ይላል በጎነት የመንፈስ ፍሬ የመሆኑ ትርጉም ምንድር ነው። » እውነተኛ እምነት ጸኑና ሊናወጥ የማይችል ነው እውነተኛ እምነት ሁልጊዜ እና በሁሉም ጊዜያት በማንኛውም ሁኔታዎች መከራ ወይም ችግር ሥር ይኖራ ል ሐዋርያው ምን እንዳለ ተመልከት «ድካማችሁ በጌታ ከንቱ እንዳይሆን አውቃችኋልና የምትደላደሉ የማትነቃነቁ የጌታም ሥራ ሁልጊዜ የሚበዛላችሁ ሁኑ በቆሮ እነዚህን ቃላት እናስታውስ ሁልጊዜም በፊታችን እናስቀምጣቸው በእግዚአብሔር ብቻ ሳይሆን በእኛ ውስጥ እና ከእኛ ጋር በሚሠራው ሥራም እንመን እግዚአብሔር ሁልጊዜ እንደሚሠራ እንመን ለየብቻችንም ሆነ በኅብረት ከቤተ ክርስቲያን ጋር ከማኅበረሰብ ጋር እና ከመላዓለም ጋር ለእኛ ጥቅም ከእኛ ጋር እንደሚሠራ እንመን በዚህ መንገድ በክስተቶች ሁሉ ፌዮሮመንፈስ ፍሬዎች ገጽ በእምነትና በሚታዩ ነገሮች መካከል ልዩነት አለ እግዚአብሔር የማይታይ ቢሆንም እግዚአብሔር እንዳለ እናምናለን በተመሳሳይ መልኩ መላእክትንና መናፍስትን ባይኖቻችን ባናያቸው እንዳሉ እናምናለን ዳግመኛም በሚሥጢራተ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ የምንቀበላቸውን የማይታዩ ስጦታዎችን እናምናለን የሆነ ሆኖ በእነዚህ ነገሮች እርግጠኞች ነን ይሁንና እምነትን ራሱን የሚገልጹና የሚያረጋግጡ የተወሰኑ ምልክቶች አሉ አንድ አማኝ እግዚአብሔር እንዳለና እንደሚኖር የሚያምን ማንም ሰው በእግዚአብሔር ፊት ትቢያና አመድ እንደሆነ የሚያውቅ እንጂ በእግዚ አብሔር ፊት በትዕቢት መናገር የማይቻል በመሆኑ ምክንያት ሊታበይ ወይም እብሪተኛ ሊሆን አይገባውም ክፍ አንድ ምዕመን በፍርሃት ለጸሎት የሚቆመው ለዚያ ነው በጸሎት ውስጥ ቅዱሳን «በጸሎት ውስጥ ያለ መልካም አቀራረብ» ብለው የሚጠሩት ሥርዓት አለ እርሱም መስገድን እና የመሳሰሉትን ማለታቸው ነው አንድ ሰው በእሳት ዓምድ ፊት እንደቆመ አድርጎ ለጸሎት ይቆማል ስለዚህ በቅዳሴ ጊዜ «በእግዚአብሔር ፊት በፍርሃት ቁሙ ቅዱስ ወንጌልንም ስሙ» «እግዚአብሔርን በፍርሃትና በመንቀጥቀጥ አምልኩት እንላለን በሌሳ በኩል በጸሎት ጊዜ ችላ ብሎ የሚቆም ዙሪያ ገባውን የሚመለከት ወይም በተለያዩ ነገሮች ትኩረቱ የሚሳብ በእግዚአብሔር ፊት እንደሚቆም አለማመኑን ያሳያል የመንፈስ ፍሬዎች ጎ መወ የእግዚአብሔር እጅ እንዳለበት እርግጠኞች መሆን አለብን «እግዚአብሔርንም ለሚወዱት እንደ አሳቡም ለተጠሩት ነገር ሁሉ ለበጎ እንዲደረግ እናውቃለን»ሮሜእርግጠ ኞች እንሆናለን እንደዚህ አይነት እምነት ሰላምና ጽናት ይሰጠናል የእምነት ደረጃዎች በሁሉም ሰዎች ዘንድ ወይም በአንድ ሰው የሕይወቱ የተለያዩ ደረጃዎች ውስጥ እምነት አንድ ዓይነት ደረጃ የለውም ለአንድ ሰው በተወሰነ ጊዜ እምነት ጠንካራ በሌላ ጊዜም ደካማ ሊሆን ይችላል በተመሳሳይ መልኩ የጀማሪ ሰው እምነት የተለየ ነው መንፈስ ያደረበትን ብሳቴና አባት ጌታ በጠየቀው ጊዜ የብላቴናው አባት ጮኾ «አምናለሁ አለማመኔን እርዳው ማር አለው ተአምራትን የሚያደርግ የጠንካራ እምነት አይነት እና የፍ ጹም እምነት ዓይነት አለ። ችግሩ የዋህ ሰውን እንደማይንቀሳቀስ አካል የደካማ ስብእና ባለቤት ሊሆን ይችላል ብለው በማሰብ አንዳንድ ሰዎች የዋህነትን በተሳሳተ አቅጣጫ ሊረዱት ይችላሉ ሰዎች የመሳለቂያ እና የመዝናኛ ርዕስ ሊያደርጉት ይችላሉ በምንም ነገር ውስጥ ተሳትፎ የሌለው ሰነፍ ሰው አድርገው ሊቆጥሩት ይችላሉ ይህ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ትምህርቶችን የቅዱሳን አባቶችን እና ሐዋርያት ታሪክ የሚጻረር የተሳሳተ መረዳት ነው በእርግጥ የዋህ ሰው ልበቀና እና የረጋ ነው ይህም ግን ሌላው የእውነታው ግማሽ የዋህነት ወኔንና ጀግንነትን አይቃረንም ነገር ግን ከሰማይ በታች ሊሆነ ነሠ ሁሉ ጊቲ ዜ አለውመጽሐፍ ቅዱስ «ለመትከል ጊዜ አለው የተተከለውንም ለመንቀል ጊዜ አለውዝም ለማለት ጊዜ አለው ለመናገርም ጊዜ አለው» ነገርግን የዋህ ሰው መቼና እንዴት ምን መሥራት እንዳለበት ያውቃል መክ ይላል ቅዱስ እንጦንስ እጅግ ጠቃሚ ስለሆኑት ምግባራት በተ ጠየቁ ጊዜ ጸሎት ጾም እና ዝም ማለትም ጠቃሚ ምግባራ ት ቢሆኑም እጅግ ጠቃሚው ምግባር በጥንቃቄ መሥራ ትን መረዳት ነው ብሎአል ልበ የዋህነት በየዋሀ ሰው ልብ ውስጥ በብዛት የሚገኝ ባህርይ ነው ነገ ግን ይህ ልበ የዋህነት በጀግንነት እና በደፋርነት እንዲሠራ ወይም ለእውነት እንዲመሰክር ሲጠራ ው በየዋህነት ሰበብ ማፈግፈግ የለበትም ቭክሕ ር ዘዘሠብ የመንፈስ ፍሬዎች ገጽ ሁለት ዓይነት የዋህነት አለ «የዋህ ሆኖ የሚወለድ ሌላው ደግሞ በትግል በሥራ እና በውስጡ ባለ የጸጋ ሥራ የዋህነትን የሚያገኝ ነው የአለባሴቱ ቅዱስ ጳውሎስ የመጀመሪያ ዓይነት ነበር ሙሴ ጸሊም ደግሞ የሁለተኛው ሁለተኛው ሰው በወጣትነቱ ጨካኝ እና ኃይለኛ ነፍሰ ገዳይም እንኳን ነበር ንስሐ ለመግባት ወዳሰበበት ገዳም ሲገባ መነኮሳት ፈርተውት ነበር ነገር ግን የዋህ መልካም ወንድሞቹን የሚወድ ሊሎችን የሚያገለግል እና እንግዳ ተቀባይ እስኪ ሆን ድረስ ራሱን ማለማመድ ጀመረ ለብዙዎችም መሪ ሆነ « ስለ የዋህነት ሰንናገር መሰናክሎችን መርሳት የለብንም ሥልጣን እና መሪነት አብዛኛውን ጊዜ ለየዋሀነት መሰናክሎች ናቸው አንዳንድ ሰዎች የመሪነትን ሥልጣን እንደጨበጡ እና ትእዛዝ ለመስጠት ለመመርመርና ለመቅጣት ሌሎችን ለማዘዝ እና ለማስተዳደር ሥልጣናቸውን መጠቀም እንደጀመሩ የዋህነታቸውን እና ገራገርነታቸውን ያጣሉ ኃይላቸው ጽኑ እና ቁርጥ ያለ እንዲሆን ያደርጋሉ ሥልጣኑን ሲጠቀም ሰሳማዊነቱን የሚጠብቅ ብፁዕ ነኑው አንዳንድ አዛዣዙች ለሚያዝዙት ትአዛዝ ችግር በሚፈጥሩባቸው ትእዛዙን ለመፈጸም በሚቃወሙአቸው ላይ ኃይል ሊጠቀሙ ይችላሉ በአንፃሩ ሌሎች ትእዛዛቸውን በየዋህነት እንዲሠራ መጠበቅ ይችላሉ » የዋህነት ወኔን እና ጀግንነትን ይቃረናል የመንፈስ ፍሬዎች ገጽ አስፈላጊ በሆነ ጊዜ ኣንድን ነገር ከመሥራት መሸሸ የዋህነቱ ውሸት እንደሆነ ግዴለሽ ብቻ እንደሆነ ወይም በአጠቃላይ የየዋህነት ወይም የመንፈሳዊነት የተሳሳተ ግንዛቤ እንዳለው ያረጋግጣል መንፈሳዊነት ሌሎቹን ምግባራት ሁሉ በመተው አንድ ምግባር ብቻ መያዝ ሳይሆን የሁሉም ምግባራት በስምምነትና በውሀደት እና በጽናት መጣሙር ነው ክብር ለርሱ ይሁንና በጌታችን በክርስቶስ ዘንድ ምኞታችን ሁሉ አለ ኢየሱስ ክርስቶስ የዋህ በልቡም ትሑት ነው የተቀጠቀጠን ሸምበቆ አይሰብርም የሚጤስን የጥዋፍ ክርም አያጠፋምቋማቴይሁንና አይሁድ ቤተ መቅደስ ውስጥ በመሸጥና በመለወጥ መቅደሱን እንዳረከሱት ባየ ጊዜ የሚገዙትንና የሚሸጡትን ሁሉ አስወጣ። » ዘፍ አለ «ንጽሕና በልብ ውስጣዊ ሁኔታ እና ንጽሕና ላይ የተመሠረተ ነው ጋብቻን ሳይሸሸግ ኃጢአትን የተቃወመው ጻድቁ ዮሴፍ በዚያ መከራ ውስጥ አሸናፊ ሆኗልሱ ሰባት ሚስቶች የነበሩት ንጉሥ ዳዊት ግን በኃጢአት ውስጥ ወድቋልለዚህ ምክንያቱ የልባቸው ውሳጣዊ ሁኔታ ነው እንደ ዮሴፍ ልብ ንጹሀ እና ማንኛውንም ፈተና የሚቋቋም ወይም እንደ ዳዊት ልብ ኃጢአት በተዋጋው ጊዜ ኃጢኣትን የሚወድ እና ምርኮኛ የሚሆን ደካማ ልብ ሁኔታ ነው «የአካል ንጽህና በትህትና የታጀበ ነው አንዲት ሴት ንጹህ ባልሆነ መንገድ የሰውነት ክፍሎቿን ለማሳየት ስስ ልብሶችን በመልበስ አካሏን ግልጽ ካደረገች ለሌሎች ሰዎች መሰናክል ትሆናለች አንዲት ሴት ሴትነቷን ለመግለጽ በመሞከር ይህንን ጠባይ ልታሳይ ብትሞክርም እንኳን ንጽሕና አልባ መሆኗን በትክክል እየገለ ጸች ነው አዲስ ፋሽን ነው ብላ እንደሰበብ ልትወስድ ብትችል የመንፈስ ፍሬዎች ገጽ እንኳን ፋሽን መንፈስን ሊያሳምን አይችልም ወይም የፋሽን ዲዛይንነቱን ትዕዛዝ ከእግዚአብሔር ትእዛዛት የበለጠ ጠቃሚ አድርጋ መውሰድ የለባትም ትሁት ሴት ከትሕትና ጋር ሊስማማ የማይችል ወይም ለአንድ ሰው መሰናክል ምክንያት ሊሆን የሚችል ማንኛውንም አዲስ ፋሽን ፈጽማ ልትቀበል አትችልም በማንኛውም ቦታ ይህን ብታደርግም እንኳን በእንደዚህ ዓይነት ፋሽን ወደ ቤተ ክርስቲያን በተለይም በቅዳሴ ጊዜ አትገባም ንጽሕና የተወሰኑ የመዋቢያ እና የማጋጊያጫ ዓይነቶችን ይጻረራል ሐዋርያው ቅዱስ ጴጥሮስ ስለአካላዊ መዋቢያ ውበት እና የመንፈስ ውበት ይዋብ ዘንድ እንዴት እንደሚመረጥ የተናገረው ታዋቂ ቃል አለን «በእግዚአብሔር ፊት ዋጋው እጅግ የከበረ የዋህና ዝግተኛ መንፈስ ያለው» ጴጥ ሙጋ ለማስዋብ እላንት የሴቷን መብት አንቃወምም ለሌላው እ ላለመሆን በንጽህና የተወሰነ መሆን አለበት «የአረማመድ መይም የአነጋገር ዘይቤ ንጽህናን የሚፃረር ሊሆን ይችላል ንጽሕና ወደ ሁሉም የሕይወት ጠባይ የሚዘምት ሲሆን ኃጢአታማ ስሜቶችንም ሊቀሰቅስ የሚችል ማንኛውንም ጠባይን ያስወግዳል አንዲት ሴት ስሜቱ የሚነሳሳ ወንድ ደካማ እና ንጽሕና የጎደለው ሰው ነው ልትል ትችላለች ይሀ እውነት ሊሆን ይችላል ነገር ግን ለደካማነታቸው ትኩረት ልትሰጠው እንዲሰናከሉ አለማድረግም የመንፈስ ፍሬዎች ገጽ ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሉስ «መጋባት በሁሉ ዘንድ ክቡር መኝታውም ንጽሕ ይሁን ሴሰኞችንና አመንዝሮችን ግን እግዚአብሔር ይፈርድባቸዋል» ፅብ ብሏል የጋብቻ ግንኙነቶች ተቀባይነት ያላቸው ናቸው ነገር ግን በንጽሕና የተገደቡ ሊሆኑ ይገባል ሐዋርያው «መኝታው ንጹህ ይሁን» ያለው ይህን ነው ይህ ስለ ስሜቶች ንጽሕና በተለይም ስለማየት ስለመስማት እና ስለመዳሰስ ወደ መናገር ይመራናል።