Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ነ ቂነ ም ጨጢ ውሪ ወጪ ኳሪ ነዲ ዴው መመረ መ በበሂኣቺዊ የጠጣተቶች ሕይጠጉ ከዘጋጀ ተስዔዓዬ ወዋትኩ አሳታሚና አከፋፋይ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን ደግሞ አካል ሉ የበላይ መሪ አለቃ መኾኑን ንነቱ የሚጠራበት ስም መኾኑን ታችኋል እንዲ ሙታን ሲያስነሣ ትም ኹሉ በላይና በዚህ ለም ደግሞ ከሚጠራው ተምጠው በክርስቶስ ባ ም ከእግሩ በታች አ ሏልእንዲሁም ባሕታዊ አባ ስፍራ በቀኙ ሲያስ ተልበት ይታያል ኹሉን ሽቱ ተቀብታ ወደ በዓቱ ራስ እንዲኾን ለቤተ ክርስ እግሩን በእሳት በመማገ በኹሉ የሚሞላ የእርሱ ኹሉ ገዥ መኾኑን ራስ በ አዚህ ላይ ክርስቶስ በማለት ራስ የሚለው የከካላት ኹ ያመለክታል ይህም ራስ ሰው ከነማ ትምህርት በሌላም መንገድ ውም ዐይን የተባለች ሚስት ቀኝ እጅ ት ደግሞ ከፉዎች እንዲህ አይደሉም ነገር ግን ነፋስ ጠርጎ እንደሚወስድ ትቢያ ናቸው በማለት ጊዚያዊነቱን ነግሮናል መዝ ቅዱስ ዳዊት በሌላ ጊዜም ሕገ እግዚአብሔርን ጠብቆ መሥራት ለስኬታማ ሕይወት መሠረት መኾኑን ለማወቅ የዮሴፍን ሕይወት መመልከት በቂ ነው ዮሴፍ የያዕቆብና የራሔል ልጅ ነው እናቱ ራሔል ገና ልጅ ሳለ ስለሞተችበት ያላደገው አባቱ ነበር ያዕቆብ ከወለዳቸው ልጆች ኹሉ አብልጦ ዮሴፍን ይወደው ስለነበር ወንድሞቹ ቀንተውበት ለነጋዴዎች ሸጡት በተሽጠበትም አገር ግብፅ ለገቡት ሰዎች ቅንና ታማኝ አገልጋይ ኾነላችው ሊቀ ነቢያት ሙሴ ይህን ሲያብራራ እግዚአብሔር ከዮሌፍ ጋር ነበር ሥራውም የተከናወነለት ሰው ኾነ ያለው ተፈጸመ ወስብሐት ስከገዚስብሔር ክርስቲያናዊ የወጣቶች ሕይወት ሎው » የተረጋጋ ሕይወት።
ንንንም ር ንን ለ በዘመናዊነት በቤተ ክርስቲያን እይታ ዘመናዊነትና የወጣቶች ፈተና ወጣቶች ከዘመናዊነት ተጽዕኖ ለመዳን ምን ማድረግ በቦላማና ዕቅድ መመራት መንፈሳዊ ሕይወትን በማጠናከር ክባ አ ውጋቱ ዱገብዬ ቀንአ ው ግንስ ባክ ችሽያ ሉላዊነት በኦርቶዶክሳዊ ሕይወት ላይ ያለው አሉታዊ ፖለቲካዊ ስልቱ መሓጫ መለመመጨጩጩ ጨ ኤሬ መንፈሳዊ መኾን ን የሰው ልጅ የዕድሜ ደረጃ አከፋፈል ላይ አማካይና ላጊ የሚባል የዕድሜ ክፍል ነው በወጣትነት ሕይወቱ የነበረው ታላቁ የጥበብ ሰው ሰሉሞንም ይኽን እውነነ ረት አድርጎ ነው በጉብዝናህ ወራት ፈጣሪህን አስብ ያለው መክ አባባሉም አንዳንዶች በመጀመሪያ ገና ልጅ ነኝ መንፈሳዊ ራን ራት ብዙ ጊዜ አለኝ እያሉ ቆይተው በመጨረሻ ላይ አብቅቶልኝ አርጅቻለሁ በማለት ዘመናቸውን ሙሉ ቁም ነገር ሩ እንደሚያሳልፉ ምክንያተኞች አባባል ያለ አይደለም በሌላ ር በሕፃንነትና በእርጅና ዘመን ፈጣሪህን አታስብ ለማለትም በምድር ላይ ልንኖር የተፈቀደልን የዕድሜ ዘመን ኹሉ ጾም ነገር መሥራት ከባድ ይኾናል ና በተግባር ሲፈጸም በዐይን ያዩትንም ከገናዝቦ ዐዲስ አሳብ ለማመንጨት የሚስት ሓላፊነት ባለና ሚስት ለልጆቻቸው ያላቸው ሓላፊነት ወጣትነትና ስኬታማ ሕይወት የስኬታማነት ምንነት እንደ ክርስትና እግዚአብሔር ቢፈቅድ ብሎ መጀመሩ ሕገ እግዚአብሔርን መሠረት አድርጎ ክርስቲያናዊ የወጣቶች ሕይወት ርሩርር። ገጽ ዝኒ ካመሁ ኪዳነ ወልድ ክፍሌ መጽሐፈ ሰዋስው ወግስ ወመዝገበ ቃላት ሐዲስ ገጽ ሆነሠ ክርስቲያናዊ የወጣቶች ሕይወት ሲሉ በሰፊው አብራርተዋል አካል የሚለው ለሰውም ለአምላክም ይነገራል ይሁንና የሰው አካል ክርስቲያናዊ የወጣቶች ሕይወት መጽሐፍ ቅዱስ ነፍስ የሚለውን ሰው ለሚለው ቃል በተለዋጭነት ክርስቲያናዊ የወጣቶች ሕይወት ፌሬ መመመ ነው ኹሉን በእርሱ ላይ ጣሉት ማለቱ ነው። በአፍንጫውም የሕይወት እስትንፋስን እፍ አለበት ሰውም ሕያው ነፍስ ያለው ኾነ ሲል ጽፎልናል ዘፍ ይኽም ሰው ሕያው የኾነው በነፍሱ ምክንያት መኾኑንም ያስገነዝበናል እግዚአብሔር ምድርን በንፍር ውኃ ለማጥፋት እንዳሰበ ለኖኅ በተናገረበት አንቀጽ ላይም እኔም እነሆ ከሰማይ በታች የሕይወት ነፍስ ያለውን ሥጋ ኹሉ ለማጥፋት በምድር ላይ የጥፋት ውኃን አመጣለሁ በምድር ያለው ኹሉ ይጠፋል ብሎ የተናገረው ቃል ይገኛል ዘፍ በዚኽ ላይ ጥሕይወት ነፍስ ያለውን ሥጋ የሚለው ግፍስ የሥጋ ሕይወት ነች የሚለውን ቃል የሚተካ ነው በሌላ አባባል ነፍስ ሕያዊት ናት ማለት ነው ዝኒ ከማሁ መድሉተ አሚን ገጽ « ፔፔ ክፍሌ መጽሐፈ ሰዋስው ወገስ ወመዝገበ ቃላት ሐዲስ ገጽ ጮ ሥሙ ሙ ጮሙ ሙ ጨጨ ፍፍ «ዉ ተጠቅሞ እናገኘዋለን ለምሳሌ ዳዊት በመዝሙሩ የተራበችን ነፍስ አጥግቧልና የተራቁተችንም ነፍስ በበረከት ሞልቷልና በማለት የተናገረው ረቂቋ ነፍስ የምትራብና የምትራቆት ኾና አይደለም ነፍስ ያለው ነፍስና ሥጋ የተዋሐደውን ሰው ሰውነትን ነው መዝ ሰው ቆሞ መሔዱ መሥራቱ መናገሩ ወዘተ ነፍስ በመኖሩ ነውና። አምስት ወንድሞች አሉኝና እነርሱ ደግሞ ወደዚኽ የሥቃይ ሥፍራ እንዳይመጡ ይመስክርላቸው በማለት ምድር ላይ የነበሩትን ወንድሞቹን አሳታውሶ ስለእነሱ ሲጨነቅ እንመለከታል እዚኽ ታሪክ ላይ በግልጽ እንደምንመለከተው አልዓዛርና ባለጸጋው በምድር እያሉ ይተዋወቁ እንደነበረ ነው በሰማይ ደግሞ በነፍስ ተዋውቀዋል በተጨማሪም ባለጸጋው በምድር ላይ ያሉት ወንድሞች ጽድቅና ኩነኔ መኖሩን ባለማወቅ እስከዚያ ሰዓት ድረስ በኃጢአት መኾናቸውን ዐውቆ ማን በነገራቸው በማለት አብርሃም አልዓዛርን ይልክለት ዘንድ ተማጽኗል አብርሃም በሥጋ ከእነሱ ጋር የማይተዋወቅ ቢኾንም በነፍሱ ግን በምድር እያሉ ምን ይሠሩ እንደነበረ ሳይቀር ያውቅ እንደነበር ለአልዓዛር ሲመሰክርለት በባለጸጋው ላይ ደግሞ ሲመሰክርበት እናያለን ባለጸጋ ሰው በወቅቱ በሥጋው የሞተ ቢኾንም በነፍስ ግን ሕያው ስለኾነ ስለወንድሞቹ አሳብ ገብቶታል በዚኹ በተመሳሰይ ጊዜ የባለጸጋው ሥጋው ጨለማው አስፈራኝ ድንጋዩ ከበደኝ ራበኝ ጠማኝ ሳይል በመቃብር ውስጥ ባለመና ባለመንቀሳቀስ በጸጥታ እንደነበር መኾኑ የማይካድ እውነት ው ይሽ የሚያስገነዝበን የሰው ነፍስ ሕያዊት ነባቢትና ለባዊት መኾኗን ይኽች የሥጋ ሕይወት የኾነችው የሰው ነፍስ በዚኽ ሳስርይቀ አምሳክን ትመስላለች ነፍስ የሚለውም ኤ ጎት የመጠቀም ልማድ መኖሩን ቀደም ብለን ር መመመ በጋ ገዝነቱ ገዥነት በቁሙ መግዛት መዋጀት በገንዘብ በዜጋ በሥልጣን ጌታ መኾን ማለት ነው በሌላ መንገድ ሲተረጎም መቁረስ መክፈል መስጠት ማደል ማሳለፍ ማገልገል ማለት ይኾናል ገዥነት የእግዚአብሔር የባሕርይ ገንዘቡ ነው እግዚአብሔር የሚለው ስም በራሱ እግዚእ ጌታ ብሔር ዓለም የዓለም ገዥ የዓለም ጌታ ዓለምን ሳይፈጥር የነበረ ዓለምን ፈጥሮ የሚገዛ ማለት ነው ኹሉን የፈጠረ መግቦ ጠብቆ ተቆጣጥሮ የሚያኖር እርሱ ብቻ መኾኑንም ያመለክታል የቀረው ኹሉ የእርሱ ገንዘቡ እንደመኾነ ተገዥ እንጂ ገዥ አይባልም የሰው ልጅ ደግሞ ከእግዚአብሔር በታች ራሱንና ሌሉች ፍጥረታትን ይገ ዘንድ የገዥነት ሥልጣን በጸጋ ታድጳል በዚኽች ምድር ያሉ ፍጥረታትም ኹሉ ለሰው ይዝቡለት ዘንድ ታዘዋል ይኽም ሰውን ከእግዚአብሔር ምሳሌ ካሰኙት ነገሮች አንዱ ነው የባሕር ዓሦችንና የሰማይ ወፎችን እንስሳትንና ምድርን ኹሉ በምድር ላይ የሚንቀሳቀሱትንም ኹሉ ይግዙ እንዲል ዘፍ እዚኽ ላይ በምድር ላይ የሚንቀሳቀሱትን ኹሉ ይግዛ የሚለው ሰው የእግዚአብሔር ምሳሌ ከተባሉ ምክንያቶች አንዱ በጸጋ ገዥንቱ መኾኑን ያስገነዝበናል በመፅክ ቀደም ሲል ያየነው ሰውን በመልካችን እንፍጠር የሚለው ኹለት ነገሮችን ይነግረናል ይኸውም አንደኛ ለሥላሴ መልክ አካል እንዳላቸው ሲኾን ኹለተኛው ደግሞ ስው በመልኩ ዶቁ እንደሚመስል ነው ሥላሴን በስም አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ል እንጠራለን በአካልና በመልክ ስንገልዓቸው ደግሞ አብ ፍጹ መልክ ፍጹም ገጽ ፍጹም አካል አለው። እንዳስተውል ያለው አካል ማለትም ዐይን አድርገኝ ትእዛዛትህንም እማራለሁ በማለት ስለ እግዚአብሔር እጆች ተናግሯል መዝ ስለ ዐይኖቹ ደግሞ የእግዚአብሔር ዐይኖች ወደ ጻድቃን ጆሮቹም ወደ ጩኸታቸው ናቸውና ብሏል መዝ ስለ ጆሮም ሲናገር እግዚአብሔር የድሆችን ምኞት ሰማነ ጆሮውም የልባቸውን አሳብ አደመጠች ይላል መዝ ስለ እግሮቹም እግዚአብሔር እንዲህ ይላል ስማይ ዙፋኔ ነው ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት ተብሎ ተጽፏል ኢሳ ጠቢቡ ሰሉሞንም የእግዚአብሔር ዐይኖች በሥፍራ ኹሉ ናቸው ክፉዎችንና ደጎችን ይመለከታሉ ሲል ጽፎልናል ምሳ የእነዚኽ ኹሉ አካል ድምር መልክ ይባላል ደስታ ተክለ ወልድ መልክ የሚለውን ሲያብራራ ከራስ ጀምሮ እስከ እግር ያለ አካል ገላ ብሎታል ስለዚኽ ከፍ ብለን እጅ እግር ጆሮ ዐይን ወዘተ እያልን የዘረዘርናቸው ነገሮች ስለ እግዚአብሔር መልክ አካልና ገጽ የሚናገሩ ናቸው ሙሴ ደግሞ ስለ ሰው ልጅ ተፈጠር በተናገረበት አንቀጽም እግዚአብሔርም ሰውን በመልኩ ፈጠረ በእግዚአብሔር መልክ ፈጠረው ወንድና ሴት አድርጎ ፈጠራቸው በማለት ስሰው እግዚአብሔርን ከሚመስልባቸው ነገሮች አንዱ መልክ አካል ገጽ መኾኑን ተናግሯል ዘፍ የስራቱ ባሕያተ ሥጋ ምኝነቱ ውኃን መሬትን ነፋስንና እሳትን ባሕርያት ብለን የአዳም ምሉዕ አካሉ ከእኒኽ ከአራቱ ባሕርያት መገኘቱን ቀደም ሲል ተመልክተናል ሰውም የሚባለው እነዚኽ አራቱ ባሕርያተ ሥጋ ሕያዊት ለባዊትና ነባቢት ከምትኾን ከአምስተኛ ባሕርያተ ነፍስ የተዋሐደውን አካል ነው እነዚኽ ባሕርያት የየራሳቸው አካልና ባሕርይ አላቸው የሰውን አካልና ባሕርይም ስንናገር ሰው የተገኘባቸው ሰባቱ ባሕርያት ግብራትና ሞ ሂስታ ተክለ ወልድ ያማርኛ መዝገበ ቃላት። መዝ እንደሚታወቀው አራቱ ባሕርያተ ሥጋ የሚባሉት ነፋስ እሳት ውኃና መሬት ሲሆኑ በሰው ልጅ ዕድሜ ዘመንም አኒህ ባሕርያት ጎልተው የታዩት በዚሁ ቅደም ተከተል መሠረት ነው ስለኾነም እስከ ዓመት ዕድሜ ያለው የነፋስነት ከ ያለው የአሳትነት ከ ጓ ያለው የውኃነት ከጅ ያለው ደግሞ የአፈርነት ዘመን ይባላል ይህ ሲባል ግን እነዚህ ባሕርያት በሰው ልጅ ዕድሜ ዘመን ኹሉ አብረው የሚኖሩ መኾኑን መዘንጋት የለብንም ሊቃውንት አባቶቻችንም ከእነዚህ አራቱ ባሕርያት የትኛው በየትኛው የዕድሜ ክልል ላይ ያይላል የሚለውን ጥያቄ ለመመለስ ጎልቶ የሚታይበትን ዘመን ለመናገር እንጂ አንዱ ሲኖር ሌሎች ይጠፋሉ ለማለት አይደሰም ዘመነ ነፋስ ሰው ከተወለደበት ጊዜ ጅምሮ እስከ ኻያ ዓመት ድርስ ያለው በቤተ ክርስቲያናችን መንፈሳዊ አስተምህሮ ዝመነ ነፋስ ተብሎም ይጠራል በዚህ ዘመን ሰው ከተገኘባቸው ከአራቱ ባሕርያተ ሥጋ የነፋስ ባሕርይ ጎልቶ ይታያል የነፋስ መገለጫው መሔድ ነው መግፋትም ሌላኛው መመመ መመመ ጆ ስለ አራቱ ዘመናት አክፋፈል ሊቃውንት በብዙ መጻሕፍቶቻቸው አብራርተውልናል ለምላሌ ታችን መ በማቴዎስ ወንጌል ባለው ላይ መንግሥ ቁልች ሠራተኞችን ሊቀጥር ማልዶ የወጣ ባለቤት ስውን ትመስላለችና ተስማምቶ ወደ ወይኑ አትክልት ሰደዳቸው በሦስት የር ው አያም አ ደ ደት ም ኾ አላቸው አነርሱም ሔዱ ደግሞም በስድስትና በፀሥራ አንደኛውም ሰዓት ወጥቶ ሌሎችን ቆመው ስለ ምን ትቆማላችሁ። መወጋቱንም እንኳ አላወቀም ነበር የሚል ታሪክ ይገኛል ይህ ሊኾን የቻለው ቅዱስ ያሬድ ይዘምርያቀርብ ዕረፍታቸውም እንደኾነላቸው ሰማያውያን መላእክት በመንፈስ ቃሉን እያጣጣመ ስለነበረ ነው ከእዚህ መዓርግ ለመድረስ ያልታደልነው እኛ ግን ዛሬ ትልልቅ መዝገበ ጸሎት ተሸክመን ብዙ ዝኒ ከማሁ ገጽ ዝኒ ከማሁ « ስንክሳር ከመጋቢት እስከ ጳጉሜ ግንቦት ቀን የሚነበበው ገጽ ክርስቲያናዊ የወጣቶች ሕይወት ክርስቶስም ከዚህ መዓርግ የደረሱትን ሲያበረታታቸው እናንተ አኹን የምታለቅሱ ብፁዓን ናችሁ ትስቃላችሁና በማለት ነገ ማልቀስ ማዘን መከፋት በሌለበት አንድም ተድላ ነፍስ በሚደረግባት በመንግሥተ ሰማያት ለመኖር በዚች ምድር ስለ ኃጢአታችን ማልቀስ እንደሚገባን ነግሮናል ሉቃ አባቶቻችን ጌታ በተራራው ስብከቱ የሚያዝኑ ብፁዓን ናቸው መፅናናትን ያገኛሉና ያለውን ቃል ትምህርት ሲያብራሩ የራስን ኃጢአት በማሰብ የባልንጃራውን ኃጢአት በመመልከት ግፍዐ ሰማዕታትን ሞተ ወልደ እግዚአብሔርንም እያሰቡ ማዘን ማልቀስ ይገባናል ብለዋል ወንጌላዊ ቅዱስ ዮሐንስ ደግሞ በዕለተ ዐርብ በክርስቶስ ላይ የደረሰበትን መከራ እያሳበ ቁጹረ ገፅ ተብሎ ስም እስኪወጣለት ድረስ በሕይወት ዘመኑን ኹሉ በኀዘን በልቅሶ በማሳለፍ የጌታን ትምህርት በተግባር አሳይቶናል ማቴ ኩነነ ኩነኔ ኮነነ ገዛ ካላው ቃል የተገኘ ሲሆን ራስን መግዛት አንድም ፈቃደ ሥጋን ለፈቃደ ነፍስ ለማስገዛት የሚደረገውን ተጋድሎ ያሳያል ፈቃደ ሥጋ የፈተና ምንጭ መኾኑ ቅዱስ ያዕቆብም ሲያበራራ እያንዳንዱ በራሱ ምኞት ሲሳብና ሲታለል ይፈተናል ብሷል ያዕ ዲያብሎስም ብዙውን ጊዜ የሚፈትነን ፈቃደ ሥጋችንን እንደመሣሪያ ተጠቅሞብን ነው ከዚህ መዓርግ የደረሱ ቅዱሳን ግን ለፍትወት ለርኩሰት ለጠብ ለክርክር ለስድብ ለድብድብ የሚስማማው እንስሳዊ ፈቃዳቸውን ፈቃደ ሥጋን ጾም ጸሎት ስግደት ትግሀ ሌሊት ወዘተ ለሚስማማው መልአካዊ ጠባያቸው ፈቃደ ነፍስ ስለሚገዛላቸው ሥጋዊ ደማዊ ፍላጎት አይገዛቸውም ለምሳሌ ቀኑን ሙሉ መጸም እንደ ጻድቁ አቡነ ተክለ ፃይማኖት ለብዙ ዘመናት በአንድ ቦታ ቆመው መጸለይ እንደ ቅዱስ እስጢፋኖስ በድንጋይ እየተወገሩ ደማቸው እንደ ጎርፍ እየፈሰሰ አቤቱ የሚያደርጉትን አያውቁምና ይቅር በላቸው ብሎ መጸለይ ክሬ ይቻላቸዋል ዴዴ በእርሱ ፍቅር የሃይማኖት ሠመሠረኑ ምልክት የርኅራዔ ምንጭ የ የደግነት መሠረትም ነው ሐዋርያፁ ይህን ሲያብራ ራ «ፍቅር ይታገሳል ቸርነትንም ኑር አይቀናም ፍቅር አይመካም አይታበይም ም የራሱንም አይፈልግም አይበሳጭም ውነት ጋር ደስ ይለዋል እንጂ ስለ ዓመ ኹሉን ይታገሳል ኹሉን ያምናል ኹሉን ተስፋ ያደር ኑ ይጸናል በማለት ፍቅር የመልካም ምግባራት ኹሉ ራስ መኹኑን ገልጾታል ኛቆሮ የሚያጣሉት ጥቅም ቀረብኝ ተበደልኹኝ ወይም የሚሉ ጉዳዮች ናቸው በዚህ በሐዋርያው መልእክት አይፈልግም በደልንም አይቄጥርም ነዚህ የእውነተኛው ፍቅር መገለጫዎች እያወቀ አሳልፎ ለሌላ የሚሰጥ እና በደልን ከሰው አይጣላም መንፈሳዊ አስተምህሮ ፍቅር ፍቅረ በኹለት ይከፈላል እኒህ ኹለትን ሱ ይፈጽማል እግዚአብሔርን ሰውንም የሚወድ ለሰው ኹሉ ረ እግዚአብሔርና በፍቅረ ቢጽ ይፈጸማል እርስ በርሳችሁ ሁ ሌላውን የሚወድ ሕግ። ቴዶችን መድኃሳዶችች አነይ በማሰት ይከተላጥዋሊ ክው ለሸገር ለሐ ችት ድምፃቸው በቀጥታ ይሰማቸዋል ሲያሸበሽቡም ያዩአቸዋል እነርሱም ለነይ ልጽ ስስም ትቸ መዜ ው አመ ከሐልሁ ወደ ፍጹምነኑ ናባቸዋል ግፌ በመንፈስ ተመስጠው ከእነሱ ጋር አብረው ሲያመሰግኑ ውለው ችን ላይ ቾክ ስ ን በልን አባ በው ጽም ይደለራጣ ጭምሮ ለየገለከ ረጆ ሲሸጋገሩ ደጋጉ ከ ፅከላዊነትን ያድራሉ ታላቁ የዜማ ሲቅ ቅዱስ ያሬድ በመንፈስ ወደ ሰማይ በእኔ የሚያምን እኔ ለክ ም ይመ መ ቅች ይቅጋቸቀለ ኣሊ ተነጥቆ የመላእክትን ዜማ ተምሮ ይህንኑ ዜማ ለስዎች በተለይም የቅን ከጸ ቸን ላው በንባ በወራበነወ ሰር ሱም ቅዱስ ለኢትዮጵያውያን ማስተማሩ ከዚህ መዓርግ መድረሱን ይነግረናል ለጨ ለልሕ ለልሕ ወሊዔ እዐሮተማሪ የተማረጡ ቅዱስ ዳዊት ይህን ሲናገር ሰዎች የመላእክትን እንጀራ ተመገቡ ብሏል መዝ አያይዞም ለኢትዮጵያ ሰዎችም ምግባቸውን ክርስቲያናዊ የወጣቶች ሕይወት በአኗኗሩ ክርስቶስን ው እስከመምሰል ማደግ እንደሚገባ የሚያስገነዝበን ሐዋርያው ቅዱስ ጴጥሮስ ደግሞ መንፈሳዊ ሰው በመንፈሳዊ ሕይ ገ ማድረግ እንደሚገባው ሲናገር ስለ ክፉ ምኞት ከ አው ሺ ከመለኮት ባሕርይ ተካፋዮች በተስፋ ቃል ር ን ኹሉ እያሳያችሁ በእምነታችሁ በጎነትን ጨምሩ ን መቅን ች ራስን መግዛት ራስንም በመግዛት መረ ኣይላ እግዚአብሔርን መምሰል እግዚአብሔርንም ን አ መዋደድ በወንድማማችም መዋደድ በ መጋት ጽፎልናል ካደግንም በኋላ ወደኋላ ለመመለስ መጽና ለረ ብ በቸ ሲያስረዳን ደግሞ ወንድሞች ሆይ መጠራ ሁን ታጸኑ ሲል ጽፎልናል ኛጴጥ ካየሽ ብርፃነ ዓለም ርያው በጻፈለት ብይ ውሎስ ለመንፈስ ልጁ ለጢሞቴዎስ በተረዳህበት ነገር ጸንተህ ጐር ን በተማርህበትና አም የ ማንተህ ኑር ከማን እንደተማርኸው ታ ረህ ክርስቶስ ውቃለህና የሚያደርጉ ያናዊ ሕይወት ካደግን በኋላ እንድናፈርስ የሣር ቁርጥ አስረድቷል ድዱ ፈተናዎች ኢየሱስ ክርስቶስም ለደ ሯ ፈጠ ሰናክሉአቸውም እ ዳይ እ ይቁ ቃሌን ሰምቶ ክኑ ክርስቲያናዊ የወጣቶች ሕይወት ምሰራፍ ነ ጠጣትነት ወጣትነት የሰው ልጅ አካሉ ፈርጥሞ አእምሮው ዳብሮ ነገሮችን የማገናዘብ ዐቅሙ ሰፍቶ ሙሉ ሰው የሚኾንበት የዕድሜ ዘመን የሰው ልጅ ሙሉ አካላት የሚፈጠሩለት ገና በእናቱ ማኅፀን ረ በመጀመሪያዎቹ ኹለት ወራት ጊዜ መኾኑን የሕክምና ዘርፍ ምሁራን ያረጋግጣሉ ትርጓሜ ወንጌላችንም የሰው ልጅ ማለትም ሙሉ አካል የሚፈጠሩለት በጓ ቀናት ን ይናገራል። አዳም የሠላሳ ዓመት ጎልማሳ ኾኖ መፈጠሩንም መጽሐፈ አክስማሮስና ትርጓሜ ኦሪት በስፋት አብራርተውልናል ሥላሴ አዳምን በፈጠሩት ጊዜ ሰውን በመልካችን እንደምሳሌአችን እንፍጠር ብለው ቢያዝዙት አራቱ ባሕርያተ ሥጋ ሦስቱ ግብራተ ነፍስ ተዋሕደው የሠላሳ ዓመት ጎልማላ ኾኖ አንድ ጊዜ ተገኝቷል እንዲል ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስም በኤፌሶን መልክቱ ላይ ኹላችን የእግዚአብሔርን ልጅ በማመንና በማወቅ ወደሚገኝ አንድነት ሙሉ ስውም ወደ መኾን የክርስቶስም ሙላቱ ወደሚኾን ወደ ሙላቱ ልክ እስክንደርስ ድረስ ቅዱሳን አገልግሎትን ለመሥራትና ለክርስቶስ አካል ሕንጻ ፍጹማን ይኾኑ ዝንድ አንደ ስሕተት ሽንገላ ባለ ተንኮል በስዎችም ማታለል ምክንያት በትምህርት ነፋስ ኹሉ እየተፍገመገምን ወዲያና ወዲህም እየተንሳፈፍን ሕፃናት መኾን ወደ ፊት አይገባንም ነገር ግን እውነትን በፍቅር እየያዝን በነገር ኹሉ ወደ አርሱ ራስ ወደሚኾን ወደ ክርስቶስ እንደግ ከእርሱም የተነሣ አካል ኹሉ እያንዳንዱ ክፍል በልክ እንደሚሠራ በተሰጠለት በጅማት ኹሉ እየተጋጠመና እየተያያዝ ራሱን በፍቅር ለማነጽ አካሉን ያሳድጋል ሲል የተናገረው ወጣትነትን የሚመለከት መኾኑን ሊቃውንት አባቶቻችን በትርጓሜከችው አብራርተውልናል ኤፌ እዚህ ላይ በተለይም ኹላችን የእግዚአብሔርን ልጅ በማመንና በማወቅ ወደሚገኝ አንድነት ሙሉ ስውም ወደ መኾን የክርስቶስም ሙላቱ ወደሚኾን ወደ ሙላቱ ልክ እስክንደርስ ድረስ ቅዱሳን ሕይወተ ወራዙት ክፍል አንድ ገጽ መጽሐፈ አክስማሮስ። የሚ ጥያቄ የገዛ አእምሮአቸውን መጠየቅ ይጀምራል ለጥያቄው ጁ ለማግኘትም መጻሕፍትን ማንበብ መምህራንን መጠየቅ ይደሉ ከዚህም የተነሣ የፈጠራቸውን አምላክ የተፈጠሩበትን ዐላ ና ፀዐላማውን ከግብ ለማድረስ መወጣት ስለሚገባቸው ሚና ዝ ያወቃሉ ያወቁትን በተግባር ለመኖር ይጥራሉ ይህ ሰጡ ጊ ክርስቲያን አስተምህሮ ሙሉ ዕው ይባል መ ስስቦ መሥራት የሟችስ ሰው የዐማርኛ መዝገበ ቃላት ሲፈ ን ታው የአእምር እንቅስቃሴ የሚሻ ተግባር ከኸ ቋንቋዎች ጥናትና ምርምር ማዕከል የከፁ ክርስቲያናዊ የወጣቶች ሕይወት ሩሩሩ አገልግሎትን ለመሥራትና ለክርስቶስ አካል ሕንጻ ፍጹማን ይኾኑ ዘንድ የሚለውን ሊቃውንት ሲተረጉሙ ኹላችን በሃይማኖት አንድም ወልደ እግዚአብሔርን በማወቅና በማመን አንድ እስክንኾን ድረስ በክርስቶስ ፈጻሚነት በሚገኝ ዕውቀት ልክ አካለ መጠን እንደደረሰ እንዳንዱ እንደፍጹሙ ሰው እንኹን አንድም ክርስቶስ አካለ መጠን አድርሶ ባመጣት ልጅነት እንዳንዱ እንደፍጽጹጽሙ ሰው ክርስቲያናዊ የወጣቶች ሕይወት በተግባር የሚታይ ፍሬ ያስፈልጋልና ከፍሬያቸው ታውቋቸዋላችሁ እንዲል ማቴ ታዲያ አንድ ሰው ሙሉ ሰው ነው የሚባለው ምን ምን ነገሮችን ሲያሟላ ነው። ጨ መመ ልጅ በአንጻራዊነት ኃይለኛ የሚኾነው በወጣትነት ዘመን መኾኑን ይነግረናል በወጣትነት ዘመን የሰው ልጅ አካላት ይፈረጥማሉ ጡንቻዎች ይዘረጠጣሉ አጥንቶቹ ያድጋሉ የመመገብ አቅምና አካላዊ እንቅስቃሴ የማድረግ ችሎታም ከፍ ይላል ከዚኽም የተነሣ በወጣትነት ዘመን ያለው ሰው ከሕፃናትና ከአረጋውያን በተለየ ኃይለኛ ይኾናል አለመታዘዝ እምቢተኝነት እኔ ያልኩት ካልኾነ ማለት አትንኩኝ ባይነት ጎልቶ ይታይበታል በዚኽ ጊዜ በመንፈሳዊ ትምህርትና በምክረ ካህን በመሔድ ራስን መግዛት ያልቻለ ወጣት ኃይሉን ተገቢ ላልኾነ ጉዳይ ተጠቅሞ ሕይወቱን ሊያበላሽ ይችላል በአግባቡ የሚጠቀም ሰው ደግሞ ጊዜውን ጠብቆ በሚከስም ገንዘቡ የማይጠፋ በረከት ያገኝበታል በመጽሐፍ ቅዱስ በኃይለኝነታቸው የሚታወቁ የተለያዩ ሰዎች ተጠቅሰዋልኹ ለምሳሌ በመጽሐፈ መሳፍንት ምዕራፍ ከተጐጥር ላይ ስለዮፍታሔ የተጻፈውን ስንመለከት ገለዓዳዊውም ዮፍታሔ ጽኑዕ ኃያል ሰው የጋለሞታ ሴትም ልጅ ነበረ ይላል ይኽም ዮፍታሔ ሀብተ ኃይል የተሰጠው ሰው እንደነበር ይነግረናልበ በሌላ ቦታም ስሙ ቂስ የተባለ አንድ ብንያማዊ ሰው ነበረ እርሱም የአቢኤል ልጅ የጽሮር ልጅ የብኮራት ልጅ የብንያማዊው የአፌቅ ልጅ ጽኑዕ ኃያል ሰው ነበረ ተብሎ ተጽፏል ኛሳሙ በኃያልነታቸው የሚታወቁት ሌሎች ደግሞ ኢዮርብዓም ኛነገ አቤሜሌክ ሩት ሜዴዎን መላ ሶምሶን መሳ እና ዳዊት ኛ ሳሙ ጎልያድ ኛሳሙ ወዘተ በቅዱስ መጽሐፍ ተዘርዝረዋል ከእነዚኽ መካከል ኃይላቸውን በሚገባ ተጠቅመው እግዚአብሔርን ያስደስቱ አገራቸውንና ወገናቸውን የጠቀሙ አሉ ሌሎች ድግሞ በጉልበታቸው ተመክተው ኃይልና ጉልበት የሰጣቸውን እግዚአብሔርን እስከመሳዳብ ድረስ ከፉ ሥራ በመሥራታቸው ጠፍተዋል ለምሳሌ ክርስቲያናዊ የወጣቶች በበበከከበከሙር ለምልክት ያኽል በመዮረጡ እንኳ እግዚአብሔር ቀብቶ የሾመውን ሰው ቀሚስ ቆርጫለሁ በማለት አዝኗል ኛሰሙ እነዚኽ ከላይ ያየናቸው እግዚአብሔር በተለየ ሁኔታ ኃይል የሰጣቸው ናቸው አብዛኞቹም በወጣትነት የዕድሜ ክልል የነበሩ ናቸው መጽሐፍ ቅዱስም ወጣትነት በኃይለኝነት የሚታወቅ ዘመን መኾኑን ሲገልጽ ገባዖናዊው ሰማያስ እርሱ በሠላሳው መካከልና በሠላሳው ላይ ኃያል ሰው ነበረ ብሏል። አአምርው ያልዳበረ በመኾኑ የሚኾነውን ኹሉ ከመቀበል ባሻገር ለምን እንዴት ብሉ መመራመርና ከጊዜና ከወቅታዊ ሁኔታ ጋር የሚስማማ አሳብ መፍጠር አይችልም ዴክ ዝኒ ከማሁ ገጽ ጻጃ ማለት ያለፊውን ታሪክ በትክክል ማስታስና የአሁኑን ሁኔታ መገንዘብ ያለመቸል ማለት ሲሆን ከአርኞፍ የተነሣ የሚመጣ ችግር ነው የወገጌል አንድምታ ወንጌል ቅዱስ ዮሐ ዝጊ ሥሑጨሥመመ መጻ መመ ጸ ክርስቲያናዊ የወጣቶች ሕይወት በተግባር ከሚያደርጉላቸው ተነሥተው ነው ሕፃናት በአካልም በአእምሮም እያደጉ ሲመጡ ደግሞ ወላጆች ያስተማሯቸውን መሠረት አድርገው በራሳቸው መመገብ መልበስ ንጽሕናቸውን መጠበቅ ይጀምራሉ ሰው የተማረውን ይኖራል ማለታችንም ከዚኽ ተነሥተን ነው ልጆች ወደ ትምህርት ቤት ሔደው ፊደል እንዲቁጥሩ ንባብ እንዲለማመዱ ብሎም መሠረታዊ ዕውቀትና ክህሎት እንዲያገኙ ማድረግም የወላጆች ሌላኛው ሓላፊነታቸው ነው ወላጆች ከዚኽ ኹሉ ድካም ለመጀመሪያ ጊዜ እፎይ የሚሉትም ልጆች ምን እንደሚያስፈልጋቸው አውቀው መናገር ሲችሉ ነውፅ የመጨረሻ ደስታቸው ግን የሚያስፈልጋቸውን ከማወቅ አልፈው የሚጠቅማቸውን ግዴታ መወጣት ሲጀምሩላቸው ነው ይኽ ኹሉ የቃልና የተግባር ትምህርት ውጤት ነው ትምህርትን በእናቶቻችን እቅፍ እያለን እንጀምረው እንጂ ማቆሚያ ግን የለውምሱ ለመማር የሚፈልግ ሰው ዕድሜ ዘመኑን ሙሉ በቀጥታ ወይም በተዘዋዋሪ መማር ይችላል ከዚኽ ዕድሜ በላይ የኾነ ሰው መማር አይችልም የሚል ሕግም የለምሱ ኾኖም ለትምህርት የተመረጠ ጊዜ መኖሩ ግን አይካድም ቀደም ብለን እንዳየነው ሕፃናት አላዋቂነት ስለሚያጠቃችው የሚጠቅማቸውን ነገር ስለማያውቁ የሚማሩት በወላጆች አስገዳጅነት ነው የእርጅና ዘመን ደግሞ ሰው የሚጠቅመውን ነገር ማወቅ ቢችል እንኳ ለማድረግ ዐቅም የሚያጣበት ጊዜ ነው ወጣትነት ግን የልጅነት ዘመን አላዋቂነት ተሽሮ ወደ አዋቂዎች ጎራ የሚቀላቀሉበት ጊዜ ነውና ለትምህርት ከምንም ጊዜ የተሻለ ዕድሜ ነው ቅዱስ ጳውሎስ ስለወጣትነት ዘመን ሲናገር ልጅ ሳለሁ እንደ ልጅ እናገር ነበር እንደ ልጅም አስብ ነበር እንደ ልጅም እቁጥር ነበር። ቁዳ ዘጻ ጺቃ ዝ ጫ ዘፀየፕፕ ነይ ሳልጎለምስ በፊት ማለቱ ነው ምሥጢሩ ግን ወንጌልን ሳልማ ክርስቶስን ሳላውቀው በፊት ማለቱ ነው እንደልጅ ማለፍ አንዳላዋቂ እንዳልተማረ ሰው አደርግ ነበር ማለቱ ነው ማድረግ ያለበትንና የሌለበትን ብቻም ሳይኾን መማር የሚገባውንሦጾ ቢኾን ወላጆች ካልነገሩት በቀር ለማወቅ ይቸገራል ወጣት ግን ም እንደሚያስፈልገው ለይቶ ያውቃል የሚያስ ፈልገውን ለማገኘት ር ጥበብ እንደሚያስፈልገውም ይገነዘባል ጥበቡን ስመ ሞ ይማራል ለዚህ ነው የወጣትነት ጊዜ ለትምህርት የ ወቅት ነው የምንለው ከ የወጣትነት ዘመን የሰው ልጅ ከተረጂነት ተ ላቆ ራስን ቻች የሚሸጋገርበትም ጊዜ ነው ያ የሰው ልጅ መንፈሳዊና ማኅበራ ሓላፊነቶቹንም መሸከም የሚጀምረው በዚኹ ዕድሜ ነው የዛ የወጣትነት ጊዜ ሐላፊነት ያን ያኽል ከባድና ውስብስብ አይደለም የተሻለ ጊዜ አይኖርም ወጣትነትን ከትምህርት ጋር የሚያቆ ልጅ ትልልቅ ራው በእኒህ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች ላይ ዓለ ማዊ ትምህርት ጉ የተገለጸው ነገረ ሃይማኖትንና ፈቃደ እግዚአብሔርንም የሚወር ሰ እንጂ መንፈሳዊ ያልኾነ ትምህርቶችን ኹሉ የሚያዘል ከይደለም ቀደም ሲል እንደተገለጸው በሰው ልጅ ቀጅ መ የሚጨርሱ ሥራዎችን በደቂቃዎች የሚያከናዑነ የተሠሩት በትምህርት በተገኘው ዕውቀት ነው ሺህ ዘ ብንጓዝ የማንደርስባቸውን አ ማለል ከከብ ይ ዊመ መብረር ወዘተ የተቻለው በትምሀርኑ እኒህ ኹሉ ኃጢአት ኝ መሥመር ማለፍም አይደልም ምድባቸው ከዓሎቱ ን ሚገኝ ዕውቀት የዚችን ቻ አይቻልምና ዶል ቢቻል እንጂ ሰማያዊ ርስት መውረስ ለ መንፈሳዊ ትምህርት መንፈሳዊ ትምህርት የሚባለ ምሥጢር ስለ ዘለዓለማዊ ርስት ሶሳ ሰማያዊ አሳብ የሚያሳውቅ ትምህርት ክርስቲያናዊ የወጣቶች ሕይወት የትምህርት ፀደነቶች የትምህርት ዐይነቱ ብዙ ነው ምንነቱም የሚለካው በሚያስገኘው ዕውቀትና ክህሎት ነው በዚህ ጽሑፍም ትምህርትን ዓለማዊና መንፈሳዊ ትምህርት በሚል በኹለት መደቦች ከፍለን የምንመለከት ይኾናል ሀ ዓለማዊ ትምህርት ዓለማዊ ትምህርት በቁሙ ስለዚች ዓለም ምንነትና በዚች ዓለም ያሉትን ነገሮች ስለምንጠቀምበት ጥበብ የሚያሳወቅ ትምህርት ነው ይህ ትምህርትና ከትምህርቱም የሚገኘው ዕውቀት ዓለም በሥልጣኔ ዕድገትና በቴክኖሎጂ ምጥቀት ዛሬ የደረሰችበት ደረጃ ላይ እንድትደርስ ያገዘው ትምህርት ነውሱ መጽሐፍ ቅዱስ ግን ከሰዋዊ አእምሮና አስተሳስብ የሚገኙ ሕገ እግዚአብሔርን የሚሜጻረሩ ለኑፋቂ ለክሕደት የሚገፋፉ ትምህርቶችን ኹሉ ዓለማዊ ወይም የሰው ትምህርት ሲል ገልጾታል ይህ ሕዝብ በአፉ ወደ እኔ ይቀርባልና በከንፈሮቹም ያከብረኛልና ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነውና በሰዎች ሥርዐትና ትምህርት ብቻ ይፈራኛልና እንዲል ኢሳ እዚህ ላይ የሰዎች ሥርዐትና ትምህርት የሚለው ሕገ እግዚአብሔርን ትተው በዚያ ፈንታ ሰው ሠራሽ የኾነ ትምህርት ማስተማራቸውን ለማመልከት ነው ቅዱስ ጳውሎስ ደግሞ ዓለማዊ ትምህርትን የሰው ወግና ፍልስፍና ሲል ገልጾታል እንደ ክርስቶስ ትምህርት ሳይኾን አንደ ሰው ወግና እንደ ዓለማዊ እንደ መጀመሪያ ትምህርት ባለ በፍልስፍና በከንቱም መታለል ማንም እንዳይማርካችሁ ተጠበቁ እንዲል ቆላ የሰው ወግና ከንቱ ማታለል ያለውን ሲያብራራ እንደ ሰው ሥርዐትና ትምህርት አትያዝ አትቅመስ አትንካ ለሚሉት ትእዛዛት በዓለም እንደምትኖሩ ስለ ምን ትገዛላችሁ። ብላችሁ አትጨነቁ አስቀድማችሁ የእግዚአብሔርን መንግሥት ጽድቁንም ፈልጉ ሌላው ኹሉ ይጨመርላችኋል ብሎናል ማቴ ይህ ትምህርት ከምድራዊ ሕይወት ይልቅ ሰማያዊውን አስቀድሙ የሚል ነው ሕይወት ስንልም ሰው ለመኖር ብሉ የሚተገብራቸውን ነገሮች ኹሉ የሚያጠቃልል ቃል ነው ከተግባር ደግሞ ስለአተገባበሩ ማወት ይቀድማል ለማወቅ ደግሞ መማር የግድ ነው ስለኾነም ምድራዊ ማር መንፈሳዊ ሥራን ሠርተን ንደሚቀድም እንገነዘባለን መዝሙረኛው ዳዊትና ልጄ ስለመውረስ ማማር እ ሰማያዊ ርስኑን ጠቢቡ ሰሉሞንም የጥበ እ ብ በ መፍራት ነው ሲሉ ጽፈዋል መዝ የሱ ተር ው እግዚአብሔርን ሊፈራ የሚችለው እግዚአብሔር ብቻ ነው እግዚአብሔርን ማወቅ ደግሞ ለ ምን ዐይነት ትምህርት በመማር ሙሴ እንደሚከተለው አስቀምጦል ይኸውም ክር አር ረ ኹሉ በአምላክህ በእግዚአብሔር ፊት ይታይ ፊት በጆሮው አንው ይሌ ኤለ እች አልችል እግዚአብሔርን ይፈሩ ዘንድ የዚህንም ላ ንል ንል የሁንም ያደርጉ ዘንድ ሕዝቡን ግ ቃሎች ኹሉ ጠብቀው ደጅ ያለውንም ወንዶችንና ሴቶችን ሕፃናቶችንም መጻተኛ ሰብስብ በአገራች ዮርዳናስን ሻ ረች ት የማያውቁ ልጆቻቸውሁ ሩበት ዘመን ዑኹዕ ልትወርሳት በምትሔዱባት ሥ መፍራት ይማሩ ከማክ አምላካችሁን እግዚአ ር ነው ዘዳ ብሔርንም ነው የሚለው ደግሞ ናል ሊቀ ትምህርት ብቻ እየተማሩ በዕውቀታቸው ታብየው እግዚአ ብሔር የለ ሰነፍ በልቡ አም ሞ ቃሉ መንግሥቱን ትምህርት አያስፈልግሦ ማያትን ነገር አስቀድጨ ንም በርግጥ የተለየ ጸጋ እስከማለት ደርሰዋል እነዚህ ሰነፎች ተብለዋል የለም ይላል እንዲል መዝ ሌሎች ደግ እሹ ነው ያለው በሚል አስታከው ዓለማዊ ይላሉ ቤተ ክርስቲያን ግን የመንግሥተ ሰ አለች እንጂ ምድራዊውን ተዉ አላለች የታደሉትን በምናኔ ብሕትውና ሕይወት እንዲኖሩ ታበረታታለት ለዚህ ደግሞ በጸጋ መታደል ያስፈልጋል አስቀድሙ የሚለው ን የቅደም ተከተል ጉዳይ እንጂ ለምድር አታስቡ የሚል አይደለም ለምድር አታሰቡማ ቢኾን ኖሮ ጥረኽ ግረኽ ብላ ዘፍ ሊሠራ የማይወድ አይብላ ኛተሰ ወዘተ ባልተባለም ነበር ሌላው መገንዘብ ያለብን ስለዓለም መማር ማወቅና ያወቁትን መኖ የተለያዩ ነገሮች መኾናቸው ነው ስላወቅን ብቻ እጋተተበሪዋስን በዚችም ከተማ በገማል አጠገብ ያደግኹ የአባቶችንም ሕግ ጠንቅቄ የተማርኹ ሚር ሰው ነኝ እንዲል የሐዋ አ አለማምቶ ዕውቀቱን ኦሪ ለማስተማር ተጠቀመበት እንጂ ጉን ከወንጌል አስማምቶ ሥራ ለመሥራት ከመ አ ክርስቲያናዊ የወጣቶች ሕይወት እንዲጸኑ ይማሩ ያለው ቲቶ ስለዚህ ከዓለማዊ ትምህርት መንፈሳዊ ትምህርት መቅደም አለበት ማለት ነው መንፈሳዊ ትምህርት ማለት ስው የገዛ ማንነቱን የሚያውቅበት ትምህርት ነው የሰው ልጅ ማን እንደፈጠረው ለምን ዐላማ እንደተፈጠረና ዐላማውን ግብ ለመምታት ምን ማድረግ እንዳለበት የሚያውቀው በመንፈሳዊ ትምህርት በሚገኝ ዕውቀት ነው ይህን መሠረታዊ ነገር ሳይማር አስቀድመው የምድሩን አስተሳሰብ እና የሰዎችን ዓልስፍና የተማሩ ሰዎች ግን ይማኖታዊ በኾነ መንገድ መረዳት ቅዱሳት መጻሕፍትን መርምረው ሰማያዊ ምሥጢርን ለማወቅ ይቸገራሉ በዘመናችን የሰው ልጅ ከዝንጀሮ በአዝጋሚ ለውጥ አኹን ያለበትን ማንነት ያዘዙ የሚሉት ሰዎች ከመንፈሳዊ ትምህርት አስቀድመው ዓላማዊ ትምህርት የተማሩ መኾናቸው አያጠራጥርም ይህም የዚህ ዓለም ትምህርትና ዕውቀት ከመንፈሳዊ ትምህርት ጋር ሲነጻጸር ምንኛ ከንቱ እንደኾነ የሚያሳየን ነው ሰው የገዛ ክብሩን ክዶ ዝንጀሮ ነኝ እንዲል ከሚያደረግ ዕውቀት በታች ምን ከንቱ ነገር አለ። እያለ ይጠይቃል መልሶም የሰው ልጅ በሥጋዊ ጥበብ እግዚአብሔርን ማወቅ እንደማይችል ሲያብራራ ዓለም እግዚአብሔርን በጥበብዋ ስላላወጠቀች በስብከት ሞኝነት የሚያምኑትን ሊያድን የእግዚአብሔር በጎ ፈቃድ ኾኖአልና በማለት ጻፈ ኛቆ መንፈሳዊ ትምህርትን ማስቀደም አለብን ስንል ግን ዓለማዊ ትምህርት አያስፈልግም ማለታችን አለመኾኑን ልብ ልንለው ይገባል ሰው በዚህች ዓለም ለመኖር ዓለሙንና በዓለም ላይ ያለውን ኹሉ ማወቅ ያስፈልጋል ኹሉን ፈትኑ መልካሙንም ያዙ ከማናቸውም ዐይነት ክፉ ነገር ራቁ እንዲል ኛተስ አንዳንዶች ዓለማዊውን ክርስቲያናዊ የወጣቶች ሕይወት ስለዚህ ቅዱስ ጳውሎስ ኦሪትንና ወንጌልን ተምሮ ኹለቱንም አስማምቶና አቀናጅቶ እንዳስተማረ ኹሉ እኛም መንፈሳዊውንና ዓለማዊውን ትምህርት ኹለቱንም ተምረን በሚቃረኑበት ቦታ ላይ ዓለማዊውን ትተን መንፈሳዊውን ለመጠቀም የሚስማሙበትን ግን አጣምረን ለመጠቀም ኹለቱንም ልንማር ይገባል ከዓለማዊ ጥበብ አስቀድሞ መንፈሳዊውን መማር ግን የግድ ነው የመገፈሳዊ ትምህርት ፕቅም የመንፈሳዊ ትምህርት ትልቁ ጥቅም መንፈሳዊ ሥራ ሠርተን ሰማያዊ ርስትን እንድናገኝ ማገዝ ነው ቅዱስ ጳውሎስ የጌታን ስም የሚጠራ ኹሉ ይድናልና በማለት ለመዳን ስመ እግቢአብሔርን መጥራት አስፈላጊ መኾኑን ከተናገረ በኋላ እንግዲህ ያላመነበትን እንዴት አድርገው ይጠሩታል። መንፈሳዊ ሥራን ትስታላችሁ ያለው የጌታ ትምህርትም የሚነግረን ይህንን ነው ጸጋ የሚያድለው በተቀበልነው መጠን ነግደን ማት እንዚአብሔር አለ ይኸውም ዶክተር የሚለውን ነው ክዚህ በተጨማሪም እንደ ሠርቶ ከሚያገኘው ማቴ መጻሕፍትን የሚመረምር ሰው ደግሞ የሕይወት ጉዞን ተጠቅመን ሌሎችንም እንጠቅምበት ዘንድ ፍ ለራሳችን ሁኔታ ያስፈልግሃልሻል ወላጅነታቸው ያለውን ነባራዊ ሁኔታ አስረድተው ልጆቻቸው ትክክለኛ የሕይወት ምርጫ እንዲመርጡም አቅጣጫ ማሳየት ይሮ የመጨረሻ ውሳኔን ግን ለራሳቸው ለልጆቹ መተው ርክ ና ደግሞ ልጅነታቸውን ጨርሰው ሙሉ ሰው ሲኾኑ በልጅነታ ሀመጤጨት ምርጫ ካለው ነባራዊ ሁኔታና ከማንነታቸው ጋር አካሔድ ከባለፈው ትውልድ የሕይወት ታሪክ ይማራል በትውልዱ የተሠራውን ስሕተት አስወግዶ በየዘመናቱ የነበሩትን መልካም ነገሮች ዘመነ ከደረሰበት ሥልጣኔ ጋር አስማምቶ መጠቀም ይችላል የሚሔድ ከኾነ በዚያው መቀጠል ካልኾነም ከ ዱዩ ነባራዊ እ ጋር የሚስማማውን ዳግመኛ መፈለግ ይገባቸዋል ሪስን እያልን ያልነው ይህንን ነው ፈለንኑ ወጣትነት የስው ልጅ በምድራዊና በመንፈሳ ራሱን ችሎ ሓላፊነት መሸከም የሚጀምርበት ወቅት ነው ሓላፊነነ መውሰድ ደግሞ በእኛነታችንና ለእኛ ባለን ነገር ላይ የሚወሰን ነ ስለኾነም ሓላፊነት ከመቀበላችን በፊት እኛነታችንና ያለንን ሀብት ጸጋ ማወቁ የግድ ነው ዊ የሕይወት ጉዳይ በወጣትነት ራስገ መኾገ የሰው ልጅ በወጣትነት ዘመኑ ራሱን ፈልጎ ማግኘት ልዩ ጸጋውን መልካም አጋጣሜዎችን ለይ ቅ ዱስ ው ለልጁ ሰሎሞን ሐላፊነትን ከመስጠቱ በፊት የመከረው ምክር ረ በርታ ሰውም ኹን የሚል ነበር ለው ኹን ብሉ ዞ ዱጋ ረ ንያት የኾነውን ጉዳይ ሲናገር ደግሞ የምታደርገውንና ሔድበትን ኹሉ ታከናውን ዘንድ ብሏል የሚያከናውናቸውገ ኹሉ በቅዱሳት መጻሕፍት በተጻፈለት ምን አንደሚገባው ሲናገር በሙሴ ሕግ እንደ ፍርዱንና ምስክሩንም ትጠብቅ ዘንድ በመንገ የ ነ በመጨረ ረሻም ሰው መኾናችን መ ከረ አንዱን ነዋለን እየተናገርን እንዳልኾነ መገንዘብ ይገባናል ባዥር የሰው ልጅ ምድራዊ እንጀራ በሚበላበት መያውሁ ሰማያዊ ዋጋ ማግኘት የሚችል መኾኑን መርሳት የለብንም መን ሰው በቦታና በኹኔታ አይገደብም በሙያው ዳኛ ቢኾን አር ወገበር ለመቀመጥ ዕድል ቢያገኝ የኹሉ ዳኛ ቅን ፈራጅ እግዚአብር ብርም በአጠቃላዩ ንም ይጠቅማል እንጻ ምድራዊ እንጀራን ሰማያዊ ዋጋ ይሠሪበታል እንጂ የሚያሰጥ መልካም ሥራ ወጣትነትገ ሰሥራ መጠቀም ሰጣዝበት የጣር ን ቃለት ሲፈታው አንድን ውጤት ውስ ለና ተልበት እንቅስቃሴ ማሰላሰል የሚችል የጣረ ኣእ ቃላዊ ፍቺ ለሥራ ማሰብ ዘመን ነው በስተርሾና ገዜ ደዓሞ ቢኾን ይጃጃል መ ያየና ርምር ማዕከለ በኣዲስ አበዛ ክርስቲያናዊ የወጣቶች ሕይዐት ፌሬ መ ቤተ ክርስቲያናችንም መንፈሳዊ ስለመኾን እንዲሁም መንፈሳዊ አገልጋይ ስለመኾን ከማስተማሯ በፊት ሰው የመኾናችንን ክብር ነው የምትነግረን ቅዱስ ዳዊት ሰው ግን ክቡር ኾና ሳለ አያውቅም እንደሚጠፉ እንስሶች መሰለ እንዳለው የሰው ልጅ እግዚአብሔር እንዴት አክብሮ እንደፈጠረውና በገዛ ጥፋቱ በተዋረደ ጊዜም ምን ያህል ዋጋ ከፍሎለት እንዳዳነው እስካልተረዳ ድረስ ለበጎ ር ሊታዘዝ አይችልም ቀድሞ ወደነበረበት ክብር ለመመለስም ጥረ አያደርግምፎ መዝ ዛሬም ሰብአዊነት እየጠፋ ያለው ስው ይወለዳል ያድጋል ጥቂት ኖሮ ይሞታል በሜል አስተሳሰብ ውስ ባሉት ሰዎች ነው ቤተ ክርስቲያናችን ግን ሰው በአግዚ። ወይም ባለመሥሪት አይደለም ባለጠግነትን ባለመፈለግም ኩቹ ኬክ ቸበ በ ዐታት አሉን ክርስቲያን ለሚያስበው አሳብ ለሚናገረው ጋር ያከናውነውም ተግባር ኹሉ ገደብ ድንበር ልክና መጠ ጃም ይኸውም በቅዱሳት መጻሕፍት የተጻፉ የእግዚአብሔር ጉ ናቸው ነቢየ እግዚአብሔር ቅዱስ ዳዊት ከትእዛዝህ መ አስተዋልሁ ስለዚህ የሐሰትን መንገድ ጠላሁ ሕግህ ለእግራ መብራት ለመንገዴ ብርሃን ነው የጽድቅህን ፍርድ እጠብት ለው ማልሁ አጸናሁም ብሎ እንደተናገረው ክርስቲያን ርች መ ዘርር ግባር ኹሉ የብርሃን ዓምድ ኾኖ የሚመራው ሕገ እግዚአ ተገ ወዝ ዳዊት ብዙ ሀብታት የነበረ ሰው ነው ለቱ በገና ሀብተ ፈውስ ሀብተ ትንቢት ወዘተ ነበረው አ ኹሉ በበለጠ የሚታወቀው ደግሞ ለአርባ ዓመታት ሕዝበ አስራ ኢ የመራ ንጉሥ በመኾኑ ነው ዳዊት ባለሀብት ባለሥልጣን ባለዝ ነበር የዳዊት ሕይወት ስኬታማነት ግን በሀብቱና በዝናው ሳይ የተለካው ከእግዚአብሔር ጋር በነበረው ቅርበት ጭምር ነው ለእ ም ወደ እግዚአብሔር መቅረብ ይሻለኛል መታመኛ እርስ ነውና» እ ተ መዝ እግዚአብሔርም ስለዳዊት ሲመሰክር እንደልቤ የ ነ ሰው ፈቃዴንም ኹሉ የሚያደርግ የእሴይን ልጅ ዳዊትን አገኘሁ አለ የሐዋ ክርስቲያንም ማንነቱ የሜለካው በሀብቱ ብዛት በዝናው ግነት በሥልጣንና በጀግንነቱ ብቻ አይደለም ከዚህ ኩሉ ጋር ሕገ እግዚአብሔርን በመጠበቅና ፈቃደ እግዚአብሔርን በማድረግ ነው ክርስቲያን እንደማንም ሰው ይሠራል የሥራው ሒደቱ አሊያም ውጤቱ ሕገ እግዚአብሔርን የሜጻረር እንዳይኾን ግን ይጠነቀቃል ጥንቃቄቂውም የሚጀምረው ስለ ሥራ ዕቅድ በሚወጣበት ጊዜ ነ እንደ ክርስትና የዕቅድ መነሻ ኀይለ ቃል ጌታ ቢፈቅድ ብንኖርም ይህን ወይም ያን እናደርጋለን ማለት ይገባችኋል ያለው የቅዱስ ያፅቆብ ትምህርት ነው ያዕ ብንኖር የሚለው በቁሙ ያቀድነውን ተግባራዊ ለማድረግ መኖር ቀዳሚ ጉዳይ መኾኑንና የምንኖረው ደግሞ አግዚአብሔር ከፈተደ ብቻ ክርስቲያናዊ የወጣቶች ሕይወት አይደለም የሚኖርበትን ኀበረተሰብ ወግና ባህል በመቃወም ወይም የተለያዩ መሥሪያ ቤቶች የሚያወጡትን መመሪያ ደንብ እና የሥራ የሙያ ሥኑምግባር ባለማክበርም አይደለም ክርስቲያን የሚለየው ለሚያከናውናቸው ነገሮች ኹሉ ሕገ እግዚአብሔርን መሪ በማድረጉ ነው ክርስቲያን የሚሠራበት ድርጅት ደንብ ሙያዎች የሚጠይቁቀተን ሥነምግባር የሚኖርበትን ማኅበረስብ ባህልና ጦጉንም ያከብራል። ቅዱስ ጳውሎስ ይህን ሲገልጽልን አብርፃም በተፈተነበት ጊዜ ይስሐቅን በእምነት አተቀረበ የተስፋን ቃል የተቀበለው በይስሐቅ ዘር ይጠራልሃል የተባለለት እርሱም አንድ ልጁን አቀረበ አለ ዕብ ተፈተነ ማለቱም ለውሳኔ የሚያስቸገር ከባድ ትእዛዝ ስለነበረ ነው አብርሃም ግን የእግዚአብሔርን ትእዛዝ ከመፈጸም የሚያስቀረው አንድም ነገር እንደሌለ በተግባር አሳይቶናል ከአብርፃም በተጨማሪ ፈተና የሚለው ቃል በታወሰ ጊዜ ኹሉ የሚታወሰው የትዕግሥት አባት የተባለው ኢዮብ ነው ኢዮብ እጅግ ባለጸጋ ሰው ነበር ነገር ግን ከዕለታት አንድ ቀን ሀብቱን ልጆቹን ኹሉ አጣ ይህም እግዚአብሔር ክፉ አምላክ ነው ብሉ እንዲሳደብ ዲያብሎስ ያደረገበት ሜራ ቢኾንም እንኳንኢዮ ሀብቱንም ኾነ ልጆቹን እግዚአብሔር አንደሰጠውና እርሱ ራሱ በፈለገው ጊዜ መልሶ እንደወስደበት በማመን እርሱ ሰጠ እርሱም ነሣ ስሙ የተመሰገነ ይሁን በማለት እግዚአብሔርን በመሳደብ ፈንታ አመሰገነው ኢዮ ኋላም አካሉ በሩስል እንዲመታ አድርጎ በማሠቃየት የገዛ ሚስቱ እግዚአብሔርን ስደበውና ሙተኽ ከዚህ ኹሉ መከራ ተገላገል ብትለው አንቺ ከሰነፎች ሴቶች እንደ አንዲቱ ተናገርሽ ከእግዚአብሔር እጅ መልካሙን ተቀበልን ክፉ ነገርንስ አንቀበልምን። ቢ ው ጨመ ወ ስስት ር መሳሳትን ቀርቧል ከቀረበም በኋላ የእግዚአብሔር ልጅ ክኾንኽ እነ ድንጋዮች ወደ እንጀራነት ለውጣቸውና አብረን እ ብሉታል ይህም የራበው ሰው ዳቦ ካየ ለመብላት የሚሻ የሚጎመዥ የማላነ መኾኑን በማወቁ በድካሙ ገብቶ ለመጣል የቀየሰው ስልት ነበር ጊ ግን ሰው ከእግዚአብሔር አፍ በሜወጣ ቃል ኹሉ እንጂ በእነ ብቻ አይኖርም ተብሉ ተጽፎአል ሲል ስስትን በትዕግሥት ኑሩ ላ ነሥቶታል ማቴ ዲያብሎስ የእግዚአብሔር ልጅስ ከኾንህ ያለው ሲጠመቅ አብ በስማይ ሆኾ በእርሱ ደስ የሚለኝ የምወደው ልጀ ይህ ነው በማለት የሰጠውን ምስክርነት ስምቶ ነው ማቴ ከእግዚአብሔር አፍ በሚወጣ ቃል ኹሉ እንጂ በእንጀራ ብቻ አይኖርም ማለቱ ሰው ሥጋዊ ምግብ የሚያስፈልገው እንስሳዊ ባሕርይ ብፓ ሳይኾን መንፈሳዊ ትምህርት የሚያሻው መልአካዊ ባሕርይም ጭ ምር ያለው መኾኑን ለማመልከት ነው አንድም ሰው የሚኖረው ገበሬ ጌታ በዮርዳናስ ፋሬ በእኛ ዘመንም መራራ ጣፋጭ መርዛቸሣ ብለው ሳይለዩ የዛፎችን ቅጠል ሸምጥጠው በመመገብ የሚኖሩ ባሕታውያን መኖራቸው ይታወቃል እንደ ዋልድባ የመሰለ ገዳማት የሚኖሩ አባቶች ደግሞ ቋርፍ ይመገባሉ እግዚአብሔር ምግብ ይኾንላቸው ዘንድ ባርኮላቸዋልና አንድም እንጀራ የተባለው ሰው ለመኖር ውን ጥረት ሥራ የሚያጠቃልል አግር ይአመልሮ ሕሰ ከኾንህ ወደ ታች ራስህን ወርጡር ል ማቴ ከዚህ በቷላ የሚለው በገዳመጩ ፈትኖት ጌታም በትዕግሥቱ ድል ከነሣው ማለቱ ነው ይህም ዲያብሎስ መንፈሳዊ ሰው በአንዱ ድል ባራ ይለ ንጻ ባት መኾን ይነግረናል ጻድቅ ሰባት ጊዚ ይወድቃልና ይነሣማል ያለው የጠቢቡ ሰሉሞን ትምህርት አዚህ ጋር ይታወሳል። ካንተ ያዝልፃል ሰ መመ ሽሽ የወጣቶች ሕይወት ውጮ ር አድርጎታል ትሕትናም የተባለው ጌታን አምላክህን አትፈታተነው ደግሞ ተጽፎአል ያለውን ነው ይህን ቀድሞ የተናገረው ሊቀ ነቢያት ሙሴ ነበር ሙሴ ሕዝበ እስራኤል ሕገ እግዚአብሔርን በሜተሳለፉባቸው ጊዜያት ኹሉ እግዚአብሔርን አትፈታተት ሩላችሁ ሲል በትሕትና ለምናአቸዋል ዘዳ ጌታም ዲያብሎስን ማጥፋት እየቻለ ልክ እንደሙሴ በትሕትና መልሶለታል እዚህ ላይ መላእክቱ ይጠብቁፃል የሚለው የሰውን ልጅ ኹለተኛው ፍላጎት ያስታውሰናል የሰው ልጅ የመጀመሪያው ፍላጎት የህ ልውና በሕይወት የመኖር ጉዳይ መኾኑን ቀደም ሲል ተመልክተናል ይህ ፍላጎት እስኪሟላለት ድረስ ሥራ ሳይመርጥ ለአደጋ የሚያጋልጥ ሥራዎችንም ጭምር ይሠራል በረደኝ ሞቀኝ ደከመኝ ስለችኝ አይልም አንደምን ብሎ መኖር ይፈልጋልና ይህ ፍላጎት ከተሟላለት በኋላ ደግሞ የዋስትና ጉዳይ ያሳስበዋል ስው የቤቱን ዙሪያ የሚያጥረው ውሻ የሚያሳድገው መድንህን ካአክር የሚገባው የግል ጠባቂ የግል ጠበቃ የግል ሐኪም የሚቀጥረው ለዐይኑ መነጽር ለእግሩ ጫማ ለስውነቱ ብርድንና ሙቀትን የሚከላከሉ ልብሶችን የሚቀያይረው የዋስትና ነገር ስለሚያሳስበው ነው ዲያብሎስ ደግሞ በዚህ ቀዳዳ ገብቶ ስውን ይፈትናል ሽጉጥ በማስታጠቅ ለይቀድምህ ቅደመው በማለት ሰውን ያስገድላል ሐኪሙንና ጠበቃውንም ከሥነምግባር ውጭ ለኾነ ሥራ እንዲጠቀም መንገድ ያሳይለታል መዝሙረኛ ዳዊት የእነዚህን ሰዎች ሞግነታቸውን ሲገልጽ እግዚአብሔር ከተማን ካልጠበቀ ጠባቂ በከንቱ ይተጋል ብሏል መዝ ብዙዎች ግን ይህን የእግዚአብሔርን ጥበቃ ንቀው ራሳችውን በብዙ ስዎችና ቁሶች በማስጠበቅ እግዚአብሔርን ይፈታተኑታል ሌሎች ደግሞ እኔ ልዩ ነኝ እግዚአብሔር ልዩ ጥበቃ ሊያደርግልኝ ይገባል በማለት ለራቸው ተገቢ የኾነ ጥንቃቄ ባለማድረግ በትዕቢት እግዚአብሔርን ይፈታተናሉ መጣድ ስው ግን ከእነዚህ ኹሉ ተለይቶ ሕገ እግዚአብሔርን በመጠበቅ አንድም በእግዚአብሔር ሕግጋት ራስን ከክፉ ነገር በማስጠበቅ ከዐቅሙ በላይ ሀ ጭመመዛ ክርስቲያናዊ የወጣቶች ሕይወት የኾነውንም ኹሉ እንደፈቃድ ይኹን ብሎ ለእግዚአብሔር አሳልፎ በመስጠት በትሕትና ፈታኝ ዲያብሎስን ድል ይነሣዋል ኛ ፍቅረ ንዋይ ዲያብሎስ ጌታን በመጀመሪያ በስስት ቀጥሎም በትዕቢት ፈትና በትፅግሥትና በትሕትና ድል ከተነሣ በኋላ ለሦስተኛ ጊዜ የፈተነጡ በፍቅረ ንዋይ ነው ይህንም ቅዱስ ማቴዎስ ዲያብሎስ እጅግ ረጅም ወደ ኾነ ተራራ ወሰደው የዓለምንም መንግሥታት ኹሉ ክብራቸውንም አሳይቶ ወድቀህ ብትሰግድልኝ ይህን ኹሉ እሰጥፃለሁ አለው በማለት ጽፎልናል ማቴ ብዙዎች ሕግጋተ እግዚአብሔር ከመተላለፍ አልፈው እግዚአብሔርን እስከመካድ የሚደርሱት በገንዘብ ፍቅር ነው ጌታም ገንዘብን የዚህ ምድር አምላክ ያለው እግዚአብሔርን እስከማስካድ ድረስ በፈተና የሚጥል ነገር ስለኾነ ነው ለኹለት ጌቶች መገዛት የሚቻለው ባርያ ማንም የለም ወይም አንዱን ይጠላልና ኹለተኛውንም ይወዳል ወይም ወደ አንዱ ይጠጋል ኹለተኛውንም ይንቃል ለእግዚአብሔርና ለገንዘብ መገዛት አትችሉምፓ እንዲል ማቴ ሉቃ ጌታችን ስስትን በትዕግሥት ትዕቢትን በትሕትና ድል አንዲነሣቸው ፍቅረ ንዋይንም ብጸሊአ ንዋይ ድል ነሥቶታል ያን ጊዜ ኢየሱስ ሒድ አንተ ሰይጣን ለጌታህ ለአምላክህ ስገድ እርሱንም ብቻ አምልክ ተብሎ ተጽፎአልና አለው ማቴ በቀደሙት ላይ ሒድ አላለውም ነበር በመጨረሻው ላይ ግን ንጉሥ በመንግሥቱ ጎልማሳ በሚስቱ እንዲሉ በአምላክነቱ ሲመጣበት ሒድ ሲል ተቆጥቶታል ገንዘብ ጣዖት የኾነባቸው ብዙዎች ናቸጡው ገንዘብ ካለ በሰማይ መንገድ አለ ማዘብ ላለው ኹሉ አለው ወዘተ እያሉ ገንዘብን በማሞገስ ኹሉ የእርሱ ገንዘብ የኾነለትን ጌታ የሚዘነጉ ጥቂቶች አይደሉም ብዙዎችን ለሐሰት ምስክርነት ፍትሕ ለማንደል ነፍስ ይመግደል ሰኦገሮ ክሕደት የቤተ ክርስቲያንን አዩራ ለመብላት እሥር ቤቶች ሲወረውሩ የሚኖሩት ለክብራቸው ስለሚጨነቁ ነኪ ክብርና ዝና በሰው ልጅ ፍላጎት ቅደም ተከተል ከህልውናና ከዋሊ ጥያቄ ምላሽ በኋላ የሚከተል ነው የሰው ልጅን በመጀመሪያ የዕለ ጐርስ የዓመት ልብስ ነገር ያሳስበዋል ያሳሳዋልም ይህ እ በኋላ ከአደጋና ከጤና ሥጋት ነጻ ኾኖ ለመኖር ይጓጓል ከዚ የሚቀጥለው ግን ባለ ክብር ባለዝና ባለሥልጣን ባለስም መዝ ነው በዚህ ደረጃ ያሉ ሰዎች ኹሉ ነገር በእነሱ ሩጥጥር ሬ እንዲኾንላቸው ስለሚፈልጉ ከድኾች ጋር በአንድ አዳራሽ ላይ ብር ብለው ወንጌል መማር አብረው መጸለይ ማስቀደስ በአጠቃላይ ክተርታ ሰው ጋር አብረው አምላኮተ እግዚአብሔርን መፈጸም ውርደት ይመስላቸዋል ለዚህ ነው ጌታ ባለጠጋ ወደ እግዚአብሔር መንግሥት ከሚገባ ግመል በመርፌ ቀዳዳ ቢገባ ይቀላል ያለው ማቴ ። ቶታል እግዚአብሒር አስቀድሞም የአዳምን መፍለስ የመንፈስ ፍሬ ግን ፍቅር ደስታ ሰላ ምነ ትዕግሥት ችርነት እምነት የውዛት ይስን ባት ነ ችርነት በጎነት ው እንዲል ገላ የሰው ልጅ በፈቃደ መጋ ጊዜውን ዕውቀቱን አነዚህ ሲናገር ነው አሳባቸው የተሸነፈ እንደኾነ ጊዜያዊና ከንቱ በኾነ ነገር ገንዘቡን ሲያባክን ይኖራል ቅዱስ ጳውሎስ ስለ ሆዳቸው አምላካቸው ነው ክብራቸው በነውራቸው ምድራዊ ነው ብሏቸዋል እነዚህን የሚያድርግ ሰው ሥጋዊ የሚያስጨንቀውና የሚያሳላስበው ነገር የሰው ልጅ በእግዚአብሔር ምሳሌ የተ ጊጻበሰ ዘቅድስት ድንግል ማርያም ከዋ አለፍሏም ነፍስ ነሥቶ ዶ ተጠምቆ ጾሞ መከራ መስቀል ተቀብሉ ሞቶ ተቀብሮ በሞቱም ሞትን ደምስሶለት ሙስና መቃብርን አጥፍቶለት በሦስተኛ ቀን በመነሣት አዳምን ከነልጅ ልጆቹ ጠደ ተደመው ክብሩ መልሶታል ኋላም ዲያብሎስ የተነጠቀውን ርስት ስማ ያዊቷን ኢየሩሳሌምን የሚያወርስን ይኾናል በዚህም ዲያብሎስ የሰው ልጅ ኹሉ በግዛቴ ዐላማ ከሽፏል በጣዖት የሚያመልኩ አላውያ ፈጠሪን የካዱ ዓለማውያን ስዎች ዛሬም ድረስ በዲያብሎስ ግዛት ሥር ናቸው ኾኖም እነዚህ ኹሉ የራሱ ምርኮኞች ናቸውና ለተማረከ ወታደር ደግሞ ጥይት አይተኮስምና የዲያብሉስ ጦርነት ኹል ጊዜም በምሥጢረ ሥላሴ አምነው ከተጠመቁት ጋር ነውጡ ክርስቲያኖች እያልን ያለነውም እነዚህን ነጡ ከክርስቲያኖችም ጋር ቢኾን እምነትን ከምግባር አስተባብረው ከያዙት ጋር ነው እንጂ በስም ብቻ ክርስቲያን ከኾኑት ጋር ጦርነት የለውም ምክንያቴም ክርስቲያን ተብለው በስመ ክርስቶስ መጠራት ብቻ ለዘለዓለማዊ ክብር አያበቃምና ዲያብሎስ ደግሞ ጠላትነቱ እርሱ ያጣውን ክብር ከሚወርሱት ጋር ስለኾነ ለዚህ ክብር ያልበቁትንና ክብሩን ለመውረስ የማይጠሩትን ብዙም አይፈትንም ይኽ ሲባል ግን በሥሩ ያሉት ኹል ጊዜም በሰላም ይኖሩ ክንድ ይፈቅዳል ማለት አይደለም ምንም እንኳን ትኩረቱ ከእጁ በማምለጥ ላይ ባሉት ትዱሳን ላይ ቢኾንም በእርሱ ሕግ ሥር የሚኖሩትንም ቢኾን በስላም እንዲቀመጡ ባሕርዩ አይፈቅድለትም የበጎ ነገር ጠላት ነውና ሥር ለመኖር የነበረው ን ነገሥታትና ሀልዎተ የወጣቶች ሕይወት ፈቃደ ሥጋን የፈተና ፈታኝ ያልነውም ከዚህ የተነሣ ነውጡ መንፈስም በሥጋ ላይ ይመኛልና ላይ ወማሉ ስለዚህም የምትወዱትን እንዲል ገላ ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ የራሱን ሕይወት እንደምሳሌ ጠቅሶ የፈቃደ ሥጋን ፈታኝነት ሲያብራራው ሕግ መንፈላዊ እንደኾነ እናውቃለንና። ች ዙሪያ ይሰፍራል ያድናቸውማል ቁ የሰው ልጅ ጾምን ሲተው ጸሎትን ሲያቋርጥ መንፈሳዊ ሕይወቴ አየተዳከመ ይሔዳል ቸልተኛና ዋዘኛ ኾኖ ይ ስመ እግዚአብሔርን እየጠራ እስከማፌዝ ድረ ክዚህ በኋላ መከራና ፈተና ቢመጣበት ተስፋ ምክንያቱም የሰው ልጅ ስጠራው ይሰማኛ ያድነኛል ብሎ የሚታመንበት አምላክ ከ ነኝ እግዚአብሔር አይሰማኝም አኣይረ በሕይወቱ ተስፋ መተረጥ አይቀሬ ነ ስ ዓለማዊ ይኽናል ለመቁረጥ ቅርብ ነው ል ከችግር ከመከራው ሌለው አንድም እኒ ኃጢአተኛ ዳኝምም ብሉ ማመን ከጀመረ ውና የፈተናውን ምንጭ በመስየት እያንዳንዱ ጾታ መደብ የየራሱ ዐቢይ ተመልክተናል እንዲሁ ኹሉ እያንዳን ዲያብሎስ ደግሞ እኛን የሚፈትነን በ ሲርበን ዳቦ አሳይቶ በማጓጓት መልካም ሴት ባማሳየት ያጁ ፆር መኖሩን ቀደም ሲል ዱ ሰው ደካማ ጎን አለው ደካማ ጎናችን እየገባ ነው ፈቃዳችን በተነሣብን ጊዜ መልከ ባዘንን በተከፋን ጊዜ ሐዘንን ለመርሳት ጸጸር መ ክርስቲያናዊ የወጣቶች ሕይወት ጻድቁ አባታችን አብርሃም የሚወደውን ያውም በዘርህ ምድር ይባረካል ተብሉ ቃል ኪዳን የተገባለትን ብቸኛ ልጁን መሥዋዕት አድርጎ ያቀርብ ዘንድ ቃል በመጣ ጊዜ ፈተናውን ያለፈው በእምነት ነው ቅዱስ ጳውሎስም ይህን ሲያብራራ አብርፃም በተፈተነበት ጊዜ ይስሐቅን በአምነት አቀረበ የተስፋን ቃ የወጣቶች ሕይወት ያዘጋጅብናል ይህን የስይጣን ወጥመ ድ ድ ለማምለጥ ደግሞ ጎናችንን ማወቅና ድካማችንን እንዳይጠቀምብን ዕድል መከልከል ል ይገባፍ ሰው የሚማረውን የትምህርት ዐይነት በሚሠማራበት መንፈሳዊ ስክ በሚኖርበት አካባቢ ለአብሮነት የሚሆን ጓደኛ የ ንቃቄ ያደርጋል ጠቢቡ ሰሎሞን የሰጡ ልሁ በሚያየውና ልመርጥ ነገር ተማርኮ በፈተና ላይ እንደሚወድት ሲናገር ትመልከት በቀላ ጊዜ መልኩም በብርሌ ። ኃጢአትን ቀጠሮ መስጠት ይገባ መኾኑን ያስገነዝበናል ትሩፋት ሠርተን ከክርስቶስ ጋር ለመኖር አንዳደረገው ቀደም ብለን ተመልክተናል የብሕትውና ኑሮና የምንኩስነ ሕይወት አባት መኾኑ የሚነገርለት አባ አንጦስ ስለ ትሕትር ሕትና ሲናዢ አንድ ጊዜ ጠላት ዲያብሉስ በዓለም ላይ የዘረጋቸውን ወጥ ኹሉ ተመለከትኩና ከዚህ ኹሉ ወጥ መዶች መድ በምን ማምለጥ ይቻላልን ብዬ ጮኸሁ ይልና ለዚህ ጨኸት ያገኘውን ምላሽ ሲናገር አንዴ ድምፅ ግን በትሑት ስብእና አንዲህ ሲል መለሰልች ብሏል ዲያብሎስ ሰው የሚያደር ብቸኛ ነገር ቢኖር ግን ዲያብሉስ አባታችን በማድረግ ማለትም የጣለው አዳም በዚ ተብሎ ነበር ጥፋቴ ዘመን በማልቀሱ ግውን ኹሉ ያደርጋል ትሑት መኽንን ነ አዳምን ልክ አንደራ አምላክነት ይገባኛል ማድረግ የማይችለጡ ጡ እንደሚታጠተቤ ሱ ትዕቢተኛ የበለጠበት ትልቁ ተግባሩም ዲያብሉስ ታላቀን ባሕታዊ አባ መቃርዮስን በመጨረሻም አባ መቃርዮስ በትሕትና ሚከተለውን ተናግሯል ተ መ ሎት አከባፍና ር ር ሆይ ምን ዐይነት ኃይል ነው አደርጋለሁ ትጾማለህ አኒም አል አኔም እንቅልፍ የለኝም አን እኔን ነው ያም ፍጹም የኾነ ትሕትናህ ነው በእርሱ የ ክርስቲያናዊ የወጣቶች ሕይወት የያዝነውን ዐላሳማችንን ለማስተው የሚገጥመንን እንዳለው እስከ ሞት ድረስ መታገ ሥ ይገባናል ያው ቅዱስ ጳውሎስ በፈተና መጽናት አስከምን ድረስ መኾኑን ር በሕይወት ኾነን ብንኖ መንን ሊል መለ ብዖናር ኀግሉቴ ተግባራዊ ይወትን ነው አንጂ በከርአፍል ስም መከራ ግን ኢዮብ ና ለፈተና የሚያበቃውም አድርግ የተባለውን ለማድረግ አታድርግ የተባለውን ደግሞ ለመተው የሚደረግ ጥረት እንጂ ዝም ብሎ መናሩ ሊኾን አይችልም በራእዩ ይህንን ግልጽ አድርጎ ሲናገር ልትቀበለው ያለህን መከራ አትፍራ እነሆ እንድትፈተኑ ዲያብሎስ ከእናንተ አንዳንዶቻችሁን በወኅኒ ሊያገባችሁ አለው እስከሞት ድረስ የታመንኽ ኹን የሕይወትንም አክሊል እስጥፃለሁ ብሏል ራእ ትሑት መኾን የዲያብሎስ ዋና መገለጫው ትዕቢት ነው ከክብሩም የተዋረደው በትዕቢቱ ነው ኣዳምናን ሔዋንንም የጣላቸው በትዕቢት ፈትዋው ነው ጌታንም በትዕቢት ፈትኖት ጌታ ደግሞ ትሑት በመ መገ ዲያብሎስን ድል ማድረግ ሰው መኾን መንፈላዊ አባ መቃርዮስ ግን እንዳላደረገ አውነት ነው ብሎ በመቀበል ሠርቶ እየሽጠ ሲመግባት ሲንከባከባት ኖሯል በመጨረሻ በሰማ ጊዜ ደስ ሊለው አንተ እውነተኛ ጻድቅ ሰው ነህ ብለው ከፍ ቶ ሸሸ ተብሉ በታሪክ ተጽፎለት እናያለን እንግዲህ እላ ስለዚህ በሚገጥመን ለከ ከ በ ኩር ። ነበነን ዘመናዌነት አሉ ሥልጣኔ የሚለው ሠለጠ የዕውቀት ደረጃ ደረሰ አምናከበት የስር ሐ መኖርን ነው የሚያሳብቀው ሥልጣኔ ሰው ጉዳቱ በውል ያታጠ ምዶሰት የሚቀበለው ሕይወት ስለኾነ ጥቅሙና ቃል ዘመናዊነት ግን በአብዛኛው በመቀበል ላይ የተመሠረተ አንደመኾኑ መጠን አስፈላጊነቱ እንዳለ ኾኖ ጎንዮሽ ጉዳትም ሊኖረው ይችላል ያማርኛ መዝገበ ቃላት ዝኒ ከማሁ ጽ በኢትዮጵያ ቋንቋዎች ጥናት ምርምር ማአከል ገጽ ያዙ ፌኤፌዴኤፅ ዜ ምሰራፍ ምን ከቲያናዊ ሕደወት የናወ ጠጣትች ፈተና ትውልድ ን ክመን ጀምሮ እስካለንበት ዘመን ድረስ ክመን ኹሉ ከመናቱን በአዎንታዊ አልያም አሉሽ ንድናስታውስው የሚያደርጉ መልካም እና ክፉ ክሥተቶ ል በክሥተቶቹም እንደ ሁኔታው የተጠቀሙ እንዲሁም ለአንዱ መልካም አጋጣሚ ዕድል ው ለሌላው ችግር ፈተና የሚኾንበት ሁኔታ እንዲሁም ት ና መከራ የተባለው ነገር ደግሞ ሰለሌላው መልካም አጋጣሚ ሁኔታ ተስተውሏል ህም ባሻገር የአጋጣሚዎች ኹሉ መልካምነታቸው አሊያም ነ ውልዱ አጋጣሚውን ሠባ ምን ሠራ ሟ መኾኑንም መገንዘብ ይገባፍል ለምሳሌ ክርስቲያኖች ድመትና ነገሥታት ምክንያት ከወገኖቻቸው ተለይተው ብ ውን ክመነ ሰማዕታት በስደት በሔዱባቸው አገራት የነበሩ መዛሙርት በማድረግ አስተምረው አሳምነው የክርስቶስ ደቀ ሑል ወልበደለቸው ወህኒ በወረዱበትም ወቅት በእሥር ጣቶች ሕይወት ጤናማ መኾን የሚችለው ልክ እንደ ሥልጣኔ ኹሉ ሲኾን ብቻ ነው ነባር የኾኑ ፖለቲካዊ ባህላዊ እሴቶችም የማይቃረን መኾን አለበት ሃን ኾኖ ከተገኘ ግን ቀድሞ የነበረው ወይም አዲስ የመጣው አንዱ ችግር አለበት ማለት ነው ኹለት ተቃራኒ ነገሮች ይዞ ለት ደግሞ ስለሚከብድ ማስማማት እስካልተቻለ ነባሩን ወይም መጣል የግድ ያስፈልጋል እዚህም ጋር ጥንቃቂ ማድረግ አንዳንዶች መጤ ሁኔታዎችን ኹሉ እንደ ሥልጣኔ ቂጥረው ን ደግሞ ቷላቀር በማለት ሲጥሉት ይታያሉ ሌሎች ደግሞ ን አንለቅም ብለው አኹን ካለው ትውልድ ጋር መስማማት በይተዋር ኾነው የሚኖሩም አሉ የሠለጠነ ትውልድ ግን እንዳስፈላጊነታቸው አስማማቶ ለመጠቀም ይሞክራል በእርሳቸው የማይስማሙ ኾነው ከተገኙም አዲሱን ከነባሩ ጋር ጥቅሙ የጎላውን ለይቶ ይወስዳል ንበት ዘመን ሥልጣኔ ከፍተኛ ደረጃ የደረሰበት ዘመን ከመኾኑ በየቀኑ አዳዲስ ነገሮች ይሠራሉ የተሠሩ ነገሮች ደግሞ ከአንዱ ጫፍ ወደሌላኛው የዓለም ጫፍ በቶሎ ይዳረሳሉ ለዚኸም ጓፎርሜሽን ቴክኖሎጂ መራቀቅና የዘመናዊ ትርንስፖርት መሠረተ ት በከፍተኛ ሁኔታ ማደግ ትልት አስተዋጽኦ አድርገዋል ይኹንና ኮኑ የተፈጠረውን አዳዲስ ኹኔታ ስንቀበል ለነበረ ማንነታችን ቃቂ የማናደርግ ከኾነ ከጥቅሙ ጉዳቱ ይበዛል ዘመን ያመጣውን እንደቅብጠት መቀጠርም አግባብነት የለውም አስፈላጊነቱን ቶ ተገቢ የኾነ ማስተካከያዎችንም አድርጎ ከነባር ማንነት ጋር ምቶ መጠቀም መቻል ደግሞ የሠለጠነ ትውልድ መገለጫ ነው ዘመናዊነት በቤተ ከርስቲያኝ ከይታ በሚኖርበት ቦታ ኹሉ ትምህርትና ሥራ አብረውት ትምህርትና ሥራ ባለበት ደግሞ ዕድገትና ሥልጣኔ ከሥልጣኔ ጋር ተያይዞም የሰው ልጅ አኗኗር አለባበስ ክርስቲያናዊ የወጣቶቶቅ ሕይወተ አመጋገብ የጊዜ አጠቃቀም ወዘተ ይለ መሠረታዊ አስተምህሮ ግን የፃ ይማሩ አይለዋወጥም ባወቅታትና በኹኒታዎጉ ። ይህን ደረ አሎት ስግደት ወዘተ ያስፈልጉታል ራስ የአንድን ስው መላ ሰውነት ይወክላል ራ እያንዳንዱን ሕዋሳቶቻችንን ወደ መሽታ ቤት ከመገስገስ ነገር ከማየት እጅን ክፉ ነገር ከመ ማዊ የወንጌል አንድምታ ወንጌል ቅዱስ ጃ ለመድረስ ደግሞ ጾም ስን መግዛት ስንልም መቁቂጣጠርን ይመለክታ ጆሮን ክፉ ወሬ ከመስማት ዐይንን ክፉ ዳስስ አንደበትን ክፉ ከመናገር ከገለዓድ ሽማግሌዎች ጋር ሔደ ት ዮፍታሔም ቃሉን ኹሉ ዲል መሳ ቅዱስ ማለት ራስ የሚለውን እጅህ የፈለገውን እንዳይሠራ ከልክል ይህን ትእዛዝ ቃል በቃልም ተግባራዊ አሉ ለምሳሌ ጫማው ሰፊው ስምዖን ማርካበት ልታሰናክለው በመጣችበት ጥቷል አትናቴዎስ ዘአንፆኪያም ሙት ጾር በተፈተነ ጊዜ እጁን መርትያኖስ አንዲት ሴት ሰናክለው በሞከረችበት ጊዜ ድ የሽቱውን መዓዛ ለውጧል የአለቆች ኹሉ አለቃ ለ ለሥልጣንም ኹሉ ሪ ል ቆላ በተጨማሪም ው ከአለቅነትና ከሥልጣንም ዓለም ብቻ ሳይኾን ነገር ስም ኹሉ በላይ በሰማያዊ ደረገው ሥራ የብርታቱ ስገዛለት ከኹሉ በላይም ው አርስዋም አካ በማለት ክርስቶስ የዓለማት ሚለው ቃል ተክቶ አብራርቶልናል ኤፌ ን ራስ ቤተ ክርስቲያንን ደግሞ አካል ሉ የበላይ መሪ አለቃ መኾኑን ንነቱ የሚጠራበት ስም መኾኑን ታችኋል እንዲ ሙታን ሲያስነሣ ትም ኹሉ በላይና በዚህ ለም ደግሞ ከሚጠራው ተምጠው በክርስቶስ ባ ም ከእግሩ በታች አ ሏልእንዲሁም ባሕታዊ አባ ስፍራ በቀኙ ሲያስ ተልበት ይታያል ኹሉን ሽቱ ተቀብታ ወደ በዓቱ ራስ እንዲኾን ለቤተ ክርስ እግሩን በእሳት በመማገ በኹሉ የሚሞላ የእርሱ ኹሉ ገዥ መኾኑን ራስ በ አዚህ ላይ ክርስቶስ በማለት ራስ የሚለው የከካላት ኹ ያመለክታል ይህም ራስ ሰው ከነማ ትምህርት በሌላም መንገድ ውም ዐይን የተባለች ሚስት ቀኝ እጅ ት ደግሞ ቤተሰብ ናቸው ይላል እነዚህ ኹሉ ሳብ ቢያመጡብህ ፈቃዳቸውን ከምታገኘው ደስታ ይልቅ ገኙም ማጣት የሌለበትን ይህም ቢኾን ራስን አታድድር እያለ የሚጣሉትን የሥጋን ፈቃድ ትተው የነፍስን ለፈቃደ ነፍስ ከማስገዛት በላይ ታ ይህን የጌታ ያሳድፋልና የፍጥረትንሁ ከል ዓ ዝ በእርሱ ጌታንና ኣብን ሩጫ ም ኾፍአል አብራርቷልናል ይኸ ልጆች እግር የተባሉ ር ት ለኃጢአት ምክንያት የሚኾን አ ስባቸው የእነሱን ፈቃድ በመፈጸም ውን ትተህ ከገቡ መውጣት ካ ን በእር ል ሰዎች ኣንረግማለን ም እን ጽፎልናል ን ቼ ያ ይወ ኣንዲህ ሊኾን አሬ ስለመግዛት ነው የሚናገረው አድርግ ሥጋንና የነፍስን ፈቃዳት ስምተው ፈቃድ ከማድርግ ወይም ፈቃደ ሥጋን ራስን መግዛት የለምና ራስን መግዛት ውስጣች ጆሯችንም ለመስማት የጓጓውን ባጠ እይ ወከተ የሚሉትን የሥጋ ፈቃ አባ ሕርያቆስም በቅዳሴ ማርያም ያስጨክናሉ ያለው በፈቃደ ሥጋ ጭካኔ ሌሎችን ለመጉዳት አይደለም መግዛት የሚለው ደግሞ ገዛ ጌታ ኾነ ግሥ የወጣ ቃል ሲኾን በገንዘብ በሀብት ገዥ ባለቤት አለቃ መራ ያመለክታል ስለዚህ ራስን መማ በትክክለኛ መንገድ መምራት ተብሎ ቅዱስ መዝገበ ቃለትም ራስን መግዛት የሚለውን የ አሳብን መቂጣጠርና መግታት ብሎታል መዝገበ ቃላት ሐዲስ ገጽ እና አዛዥ መኾንን መሾምን ዛት የሚለው የራስን ሕይወት መተርጎም ይቻላል የመጽሐፍ በክ ከ መማ እሳት ኢን ኹለት እጅ ወይም ን የሚፈልገውን ለዐይናችን ያማረውን ቃላይ አድርግ ሞክር ቅመስ ምም ዳትን እምቢ ማለት ነው።