Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
በምን ዓይነት ርዕሰጉዳይ ላይ ያተኩራል። ከዚህ የምንማረው ምንድን ነው። ሜጋ ማተሚያ ኢንተርፕራይዝ አዲስ አበባ ነጻው መዝገብ ሕውቀ ው»ሃፔዲያ ኢፌዴሪ ትሚርና አማብክመ ትቢር ጸማርኛ ጳንደጵፍ መፍቻ ቋንቋ የተማሪ መጽሐፍ ፀኛ ክፍል።
ከ አማርኛ ኛ ክፍል የተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ ባህላዊ አለባበስ ፅጩ ቃላት ባዳመጣችሁት ታሪክ መሠረት ለሚከተሉት ቃላት አውዳዊ ፍቺ ስጡ። ጩ አማርኛ ኛ ክፍል የተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ ባህላዊ አለባበስ «። ቃላት ለሚከተሉት ቃላት በምንባቡ መሠረት ተመሳሳይ ፍቺ ስጡ። ቃላት ለሚከተሉት ቃላት በምንባቡ መሠረት ተቃራኒ ፍቺ ስጡ። ር አማርኛ ኛ ክፍል የተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ ባህላዊ አለባበስ ፎ ቃላት ለሚከተሉት ቃላት በምንባቡ መሠረት አውዳዊ ፍቺ ጻፉ ይሸለታል ተጎሳቆለ እስኪልም መፍተል ይኮሰኩሳል ቁርበት አመልማሎ ማድራት አቀላጥፎ ማንበብ ውቧ ያገሬ ልጅ በሚለው ግጥም መምህራችሁ በሚሰጧችሁ መመሪያ መሠረት አቀላጥፎ ማንበብ ተለማመዱ አንብቦ መረዳት ውበት ቅድመንባብ ውበት በሚል ርዕስ የቀረበው ምንባብ ስለምን የሚገልጽ ይመስላችኋል። ፎመ አማርኛ ኛ ክፍል የተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ ቃላዊ ግጥሞች ቃላት በሆ ክፍል ላሉት ቃላት ተቃራኒ ከለ ክፍል መርጣችሁ አዛምዱ። ድኅረንባብ የሚከተሉትን ጥያቄዎች በምንባቡ መሠረት በጽሑፍ መልሱ። አማርኛ ኛ ክፍል የተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ ቃላዊ ግጥሞች ር ድኅረንባብ የሚከተሉትን ጥያቄዎች በምንባቡ መሠረት በጽሑፍ መልሱ ሀ ከሀገር ፍቅር ቃላዊ ግጥሞች መካከል የመጀመሪያዎቹ ኹለት መስመሮች መልዕክት ምንድን ነው። ለ የሚከተሉትን ቃላትና ሐረጋት ፍቺ ተናገሩ አብዮት ጠቅላይ ጦር ሠፈር ጦር ግንባር ዘመቻ ጩ አማርኛ ኛ ክፍል የተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ ቃላዊ ግጥሞች ፅፎ ድኅረማዳመጥ የሚከተሉትን ጥያቄዎች ባዳመጣችሁት ምንባብ መሠረት በቃል መልሱ። ጩ አማርኛ ኛ ክፍል የተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ ዘመናዊ ግብርና ሮ ቃላት በሚከተሉት ቃላትሐረግ የተሟላ ዓረፍተነገር መሥርቱ ገፀበረከት ፊቱን አጥቁሮ ምርጡን ምርቃት ጠመደ አቀላጥፎ ማንበብ ስንፍናን ርገሙት የሚለውን ግጥም መምህራችሁ በሚሰጧችሁ መመሪያ መሠረት አቀላጥፋችሁ አንብቡ ከምንጣሮ እስከጎተሪ ቅድመማዳመጥ ሀ ከርዕሱ በመነሳት ስለምንባቡ ሐሳብ ገምቱ ለ በሚከተሉት ቃላት ፍቺ ላይ ርስበርስ ተወያዩ ምንጣሮ ማረም መጎልጎል ጎተራ ድኅረማዳመጥ የሚከተሉትን ጥያቄዎች ባዳመጣችሁት ምንባብ መሠረት በቃል መልሰሱ ሀ በትድመማዳመጥ ስለምንባቡ የገመታችሁት ትክክል ሆኖ አገኛችሁት። ቃላት ለሚከተሉት ቃላት በምንባቡ መሠረት አውዳዊ ፍቺ ስጡ። ጨ አማርኛ ኛ ክፍል የተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ ጉብኝት ዌ ቃላት ለሚከተሉት ቃላትሐረግ ተቃራኒ ፍቺ ስጡ። ቃላት የሚከተሉትን ቃላት ፍቺ ተናገሩ። ሯ « ሆምቅ « ሎ ድብርት ሀ ጥገኛ አደንዛዥ እጽ ለ የጤና እክል ሱሰኛነት ሐ መጻኢ ዕድል መገለል መ ይሸማቀቃሉ ተላላፊ በሽታዎች ሠ ህልፈት አቀላጥፎ ማንበብ ቤተሰብና ሱስ የሚለውን ምንባብ መምህራችሁ በሚሰጧችሁ መመሪያ መሠረት አቀላጥፋችሁ አንብቡ አንብቦ መረዳት ቤተሰብና ሱስ ቅድመንባብ ባለፈው ክፍለጊዜ ቤተሰብና ሱስ በሚል ርዕስ ያነበባችሁትን ምንባብ ዋና ሐሳብ አስታውሳችሁ ተናገሩ ድኅረንባብ የሚከተሉትን ጥያቄዎች በምንባቡ መሠረት በጽሑፍ መልሱ ሀ የሐሳብ ማደራጃ ቢጋሩን በደብተራችሁ አዘጋጅታችሁ አሟልታችሁ ጻፉ መቼት መቼና የት ጊዜ ቦታ ገፀባህርያት ችግሮች ሴራድርጊቶች ልቀትውጤት ለ በቢጋሩ ስላሰፈራችኋቸው መረጃዎች ተናገሩ አማርኛ ኛ ክፍል የተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ ፀረሱስ ፎር ቃላት በሚከተሉት ቃላት በእማሬያዊና በፍካሬያዊ ፍቻቸው ዓረፍተነገር መሥርቱ። ድኅረማዳመጥ የሚከተሉትን ጥያቄዎች ባዳመጣችሁት ምንባብ መሠረት በቃል መልሱ። ማን የት እንዴት ምን መቼ ለምን ቃላት በሚከተሉት ቃላት ፍካሬያዊ ፍቺ ዓረፍተነገር መሥርቱ ምሣሌ ነገ ተስፋ ፍካሬያዊ ፍቺ ምንም ዓይነት ሁኔታ ነገዬን እንዲያጨልምብኝ አልፈቅድም ልብ ቅመም አጫሽ ቅጠል ነገ ዐጋግራ አቀላጥፎ ማንበብ የቡና ባህላዊ ሥርዓታችን የሚለውን ምንባብ መምህራችሁ በሚሰጧችሁ መመሪያ መሠረት አቀላጥፋችሁ አንብቡ አማርኛ ኛ ክፍል የተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ ፀረሱስ ሽሽ የጥላቻ ንግግር ሃሪ የጥላቻ ንግግር ቅድመማዳመጥ የሚከተሉትን ጥያቄዎች በቃል መልሱ ሀ ከርዕሱ በመነሳት ምንባቡ ስለምን የሚገልጽ ይመስላችኋል። ድኅረማዳመጥ የሚከተሉትን ጥያቄዎች ባዳመጣችሁት ምንባብ መሠረት በቃል መልሱ ሀ የጥላቻ ንግግር ምንድን ነው። ቃላት የሚከተሉትን ቃላትና ሐረጋት ፍቺ በቃል ተናገሩ። አማርኛ ኛ ክፍል የተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ የጥላቻ ንግግር ር። ቃላት ለሚከተሉት ቃላትና ሐረጋት በምንባቡ መሠረት ፍቺ ስጡ የዓለም ዳርቻ ጥቁር ጠባሳ እየጣሉ ያሳረፉት መጻፍ ምንባቡን መሠረት በማድረግ ስለጥላቻ ንግግር መጥፎ ገጽታ ኹለት አንቀጽ ጻፉ ማዳመጥ መታረም አለበት ቅድመማዳመጥ ባለፈው ክፍለጊዜ መታረም አለበት በሚል ርፅስ ያዳመጣችሁትን ምንባብ ዋና ሐሳብ አስታውሳችሁ ተናገሩ ድኅረማዳመጥ የሚከተሉትን ጥያቄዎች ባዳመጣችሁት ምንባብ መሠረት በጽሑፍ መልሰሱ ሀ የጥላቻ ፖለቲካና የጥላቻ ንግግር ባለንበት ዘመን አብቦ ፍሬ አፍርቷል ማለት ምን ማለት ነው። መ የሐሳብ ማደራጃ ቢጋሩን በደብተራችሁ አዘጋጅታችሁ አሚሜልታችሁ ጻፉ አማርኛ ኛ ክፍል የተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ የጥላቻ ንግግር ፎ ምክንያት የንፁሀን ሞት በ የጥላቻ ንግግር ቃላት በሀ ክፍል ላሉት ቃላት ተመሳሳይ ከለ ክፍል መርጣችሁ አዛምዱ ሆ ሎ ሸፍጥ ሀ ማጣጣል በቀል ለ ሴረኛነት ቁርሾ ሐ ጥላቻ ማንቋሸሽ መ ጥቃት መመለስ አድመኝነት ሠ ተንኮል ረ ቂም ሰ ማበላሸት መጻፍ በሚከተለው ዓረፍተነገር መነሻ አንቀጽ ጻፉ ትምህርትቤቶች የጥላቻ ንግግርን አስከፊነት በማስተማር ወደፊት ሊከሰት የሚችለውን ጉዳት ማስቀረት ይችላሉ ጩ አማርኛ ኛ ክፍል የተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ የጥላቻ ንግግር ፎ መጻፍ ባለፈው ክፍለጊዜ የጥላቻ ንግግር ወደፊት ስለሚያደርሳቸው ችግሮች የጻፋችሁትን አንቀጽ መምህራችሁ በሚሰጧችሁ መመሪያ መሠረት አስተካክላችሁ እንደገና ጻፉና በክፍል ውስጥ አንብቡ ሰዋስው በሚከተሉት ቃላት የተሟሉ ዓረፍተነገሮች መሥርቱ። ቃላት የሚከተሉት ቃላት በምንባቡ ውስጥ ያላቸውን ፍቺ ተናገሩ አማርኛ ኛ ክፍል የተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ ኤች አይ ቪኤድስ ርፎ አንብቦ መረዳት ይህን ታውቁ ኖራል። መጻፍ ይህን ታውቁ ኖሯል የሚለውን ምንባብ አጠቃላችሁ በአንድ አንቀጽ ጻፉ ኤች አይ ቪኤድስ በኢትዮጵያ ቅድመማዳመጥ ባለፈው ክፍለጊዜ ኤች አይ ቪኤድስ በኢትዮጵያ በሚል ርዕስ ያዳመጣችሁትን ምንባብ ዋና ሐሳብ አስታውሳችሁ ተናገሩ ድኅረማዳመጥ የሚከተሉትን ጥያቄዎች ባዳመጣችሁት ምንባብ መሠረት በቃል መልሰሱ ሀ ኤች አይ ቪኤድስ ወጣቱንና ጎልማሳውን የኅብረተሰብ ክፍል ይበልጥ የሚያጠቃው ለምን ይመስላችል። ቃላት ለሚከተሉት ቃላት በምሳሌው መሠረት ቢጋር አዘጋጁ ምሳሌ ኤች አይ ቪ በኅብረተሰቡ ውስጥ ሲሰራጭ በሀገር ላይ ጉዳት ያደርሳል ሲሰራጭ ማከም እየተዳከመ ታማሚ አማርኛ ኛ ክፍል የተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ ኤች አይ ቪኤድስ ርጃ መጻፍ የቢጋሩን መረጃዎች በመጠቀም ስለኤች አይ ቪኤድስ የተሟላ ድርሰት ጻፉ ምልክቶች መተላለፊያ መንገዶች ኤች አይ ቪ ኤድስ አሁን በዓለማችን በሀገራችን የለበት ሁኔታ ክለሳ መጻፍ በ የጻፋችሁትን ድርሰት መምህራችሁ በሚሰጧችሁ መመሪያ መሠረት አስተካክላችሁ እንደገና ጻፉት ቃላት በሚከተሉት ቃላትና ሐረጋት ዓረፍተነገሮችን መሥርቱ መቋቋም የጀርባ አጥንት ያስተጓጉላል ር አማርኛ ኛ ክፍል የተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ ኤች አይ ቪኤድስ «ፎ ኤች አይ ቪኤዴስ በሽታ ምልክቶች ቅድመማዳመጥ በሚከተሉት ሐረጋትቃል ፍቺ ላይ ርስበርስ ተወያዩ ነጭ የደም ሴል ካንሰር ሲዲፎር ሊንፎካይትስ ድኅረማዳመጥ የሚከተሉትን ጥያቄዎች ባዳመጣችሁት ምንባብ መሠረት በቃል መልሱ ሀ ሰዎች ኤች አይ ቪ ቫይረስ አንዳለባቸው የሚታወቀው አንዴት ነው። ቃላት የተሰመረባቸውን ቃላትና ሐረጋት በተመሳሳያቸው በመተካት ዓረፍተነገሮቹን እንደገና ጻፉ ሀ መልካም ነገር ለሠሩ ሰዎች ዋጋ መስጠት ሌሎችም መልካም እንዲሠሩ ያነሳሳል ለ ደብሪቱ አንቱታን ያተረፈች ታታሪ የጤና ባለሙያ ናት ጠ በጠና የታመሙ ሲያጋጥሟት ደግሞ ወደጤና ተቋም እንዲሄዱ ታደርጋለች መ በዚህ ያላሰለሰ ጥረቷ አርሶአደሮች የከብቶቻቸውን በረት ከመኖሪያቤታቸው ለይተዋል መጻፍ ደብሪቱ የሚለውን ምንባብ አጠቃላችሁ በአንድ አንቀጽ ጻፉ የኤች አይ ቪኤደስ በሸታ ምልክቶች ቅድመማዳመጥ ባለፈው ክፍለጊዜ የኤች አይ ቪኤድስ በሽታ ምልክቶች በሚል ርዕስ ያዳመጣችሁትን ምንባብ ዋና ሐሳብ አስታውሳችሁ ተናገሩ ርመ አማርኛ ኛ ክፍል የተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ ኤች አይ ቪኤድስ ር ድኅረማዳመጥ የሚከተሉትን ጥያቄዎች ባዳመጣችሁት ምንባብ መሠረት በቃል መልሱ ሀ ኤች አይ ቪ የሰውነታችንን በሽታ የመከላከል አቅም የሚያዳክመው እንዴት ነው። ደ አማርኛ ኛ ክፍል የተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ ኤች አይ ቪኤድስ ፎ ቃላት የሚከተሉትን ቃላትና ሐረጋት ፍቺ ተናገሩ። አማርኛ ኛ ክፍል የተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ ኤች አይ ቪኤድስ ፎ ሽሽ ባህላዊ ልማዶች ባህልና ልማድ ቅድመማዳመጥ የሚከተሉትን ቃላትና ሐረጋት ፍቺ ተናገሩ። ቃላት ለሚከተሉት ሐረጋትዓረፍተነገር ፍቺ ስጡ ቁርጺቸው የሚሽረው ቤተሰብ አንዳይበተን ችግሮቻቸውን በሽምግልና ይፈታሉ በጎ ባህላዊ አሴት አቀላጥፎ ማንበብ ያለዕድሜ ጋብቻ የሚለውን ምንባብ መምህራችሁ በሚሰጧችሁ መመሪያ መሠረት አቀላጥፋችሁ አንብቡ አንብቦ መረዳት ያለዕድሜ ጋብቻ ቅድመንባብ ባለፈው ክፍለጊዜ ያለዕድሜ ጋብቻ በሚል ርዕስ ያነበባችሁትን ምንባብ ዋና ሐሳብ አስታውሳችሁ ተናገሩ አማርኛ ኛ ክፍል የተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ ባህላዊ ልማዶች ፅር ድኅረንባብ የሚከተሉትን ጥያቄዎች በምንባቡ መሠረት በጽሑፍ መልሱ። ቃላት ለሚከተሉት ቃላት ተመሳሳይ ፍቺ ተናገሩ ረቂት ብልህነት ፀጋ ከያንያን አቀላጥፎ ማንበብ እጅ አልሰጥም የሚለውን ምንባብ መምህራችሁ በሚሰጧችሁ መመሪያ መሠረት አቀላጥፋችሁ አንብቡ አንብቦ መረዳት አጅ አልሰጥም ቅድመንባብ ባለፈው ክፍለጊዜ አጅ አልሰጥም በሚል ርዕስ ያነበባችሁትን ምንባብ ዋና ሐሳብ አስታውሳችሁ ተናገሩ ድኅረንባብ የሚከተሉትን ጥያቄዎች በምንባቡ መሠረት በጽሑፍ መልሱ ሀ የበአምነት አባት ለልጃቸው ይመኙት የነበረው ምንድን ነው። ቃላት ለሚከተሉት ቃላትሐረግ በምንባቡ መሠረት አውዳዊ ፍቺ ጻፉ በማቅናት የተቀናጀ አጥንተዋል ተጠሪ መጻፍ ስለምታደንቋት አንዲት ኢትዮጵያዊት ሴት መረጃ አሰባስባችሁ የሕይወት ታሪክ ጻፉ ማዳመጥ ሴቶችና ትምህርት ቅድመማዳመጥ ባለፈው ክፍለጊዜ ሴቶችና ትምህርት በሚል ርዕስ ያዳመጣችሁትን ምንባብ ዋና ሐሳብ በቃል ተናገሩጸ ድኅረማዳመጥ የሚከተሉትን ጥያቄዎች ባዳመጣችሁት ምንባብ መሠረት በቃል መልሰሱ ሀ የሕዝብ ቁጥር አድገትን መቆጣጠር ለምን ያስፈልጋል። ቃላት በሀ ክፍል ላሉት ቃላት ተመሳሳይ ከለ መርጣችሁ አዛመዱ ሆ ሎ ድርሻ ሀ ተፎካካሪ ፃቅ ለ እኩልነት ተቋዳሽ ሕ አስተዋጽኦ ፍትሓዊነት መ አውነት ሠ ተሳታፊ አማርኛ ኛ ክፍል የተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ ሴቶችን ማብቃት ር አቀላጥፎ ማንበብ ፕሬዝዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ የሚለውን ምንባብ መምህራችሁ በሚሰጧችሁ መመሪያ መሠረት አቀላጥፋችሁ አንብቡ አንብቦ መረዳት ፕሬዝዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ቅድመንባብ ባለፈው ክፍለጊዜ ፕሬዝዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ በሚል ርዕስ ያነበባችሁትን ምንባብ ዋና ሐሳብ አስታውሳችሁ ተናገሩ ድኅረንባብ የሚከተሉትን ጥያቄዎች በምንባቡ መሠረት በጽሑፍ መልሱ ሀ ወይዘሮ ሣህለወርቅ ዘውዴ ለቤተሰቦቻቸው ስንተኛ ልጅ ናቸው።