Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ጨረርዮ ጹጹጹጮመመመሯኗ መጆመጆመጆጻጸቁቹ ይነግሯቸው ዘንድ የባቢሎን ንጉሥ ማርኮ ወደ ባቢሎን » የላከው መልእክት እንዳለ በመግለጹ ነው መልአኩ ዘድሜጥሮስ ደቀ መዝሙር ስንዴውን ለመሥዋዕት እንክርዳዱን ለአሳት ሰኔ ገጽ አፄ እና ኮማ ቄስ ነብዩ ኤርምያስ እና ከባቢሎን ምርኮ መልስ የታተመበት ዘመን እና ቦታ ያልተጠቀሰ ገጽ አታስቀኑት። የሚለውን ለመመርመር ጥረት ተደርጓል በዚህም የተገኘው ውጤት አዋልድ መጻሕፍት አዘጋጆች ዓላማ ምንድን ነው።
ጨረርዮ ጹጹጹጮመመመሯኗ መጆመጆመጆጻጸቁቹ የሚያምነውን ያሰፈረ ሲሆን አልፎ አልፎ ጸሎቱን ከመጽሐፍ ቅዱስ ምንባባት ጋር ለማስተሳሰር ጥረት ለማድረግ ተሞክራል ይህን መጽሐፍ መፈተሽ ያስፈለገበት ምክንያት ለማርያም መስገድን በተመለከተ መጽሐፍ ቅዱሳዊ አለመሆኑን አስጢፋኖስ አና ደቀ መዛሙርቱ በሞገቱበት ዘመን አባ ጊዮርጊስ ለፍጡር ስግደት ይገባል ለማለት ከጻፋቸው መጻሕፍት ውስጥ አንዱ አርጋኖን ነው ስለዚህ መጽሐፉ በርግጥ ለእአስጢፋኖሳውያን መልስ መሆን የሚችልና መጽሐፍ ቅዱስን መሠረት ያደረገ መሆን አለመሆኑን ለመመልከት ይረዳ ዘንድ መጽሐፉ ማንም ሰው በቀላሉ ሊያገኘው የሚችለውና በየፅለቱ በጸሎት ስም የሚነበብ መጽሐፍ በመሆኑ ከሌሎች መጻሕፍት ይልቅ ሰዎችን ወደ ስሕተት ለመውሰድ ዕድል ያለው መጽሐፍ በመሆኑ በራሱ በአባ ጊዮርጊስ ከደረስኳቸውና ከተናገርኳቸው ድርሳናት ሁሉ አርጋኖን ውዳሴ ይጣፍጣል ይበልጣል የሚል በማርያምም ደግሞ ከድርሰቶችህ ሁሉ እንደ አርጋኖን የምወደው የለምኝ የሚል ምስክርነት የተሰጠ በዚያን ዘመን ብቻውን የጸሎት ቅደም ተከተሎችን ሠርቷል ሰሎሞን ዮሐንስ ዲያቆን የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ወርቃማ ዘመናት መጋቢት ገጽ ጊዮርጊስ አባ ፍካሬ ሃይማኖት በአባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ ሐተታ ዳንኤል ክብረት ዲያቀን ገጽ ገብረ ሥላሴ መዝገበ ቅዱሳን ሁለተኛ ዕትም ገጽ አታስቀኑት። ጨረርዮ ጹጹጹጮመመመሯኗ መጆመጆመጆጻጸቁቹ ሰጠ ይህም በገዛ ዘመኑ ምስክርነቱ ነበረ ኛ ጢሞቴዎስ የአርጋኖን መጽሐፍ አዘጋጅ እነዚህን አና መሰል የመጽሐፍ ቅዱስ ምንባባትን እያየ ነገር ግን ከአነዚህ ሐሳቦች በተቃራኒ በመቆም ሥጋ የለበሰ ሁሉ መመኪያ ድንግል ሆይ ነፍስ የተዋሐዳቸውን ፍጥረት ሁሉ አክሊል የዓለም ሁሉ ቤዛ ነፍሴን ከክፉ ነገር ወደ ገህፃነምም ከምትወስድ የጥፋት መንገድ አድኛት የሚል ሐሳብ አስቀምጧል ጸሐፊው እዚህ ጋር ሦስት ጉልሕ ስሕተቶች ሠርቷል ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ ተብሎ የተጻፈ መሆኑን በመንገር መመኪያችን መሆን የሚገባው አግዚአብሔር ብቻ መሆኑን ሲያስተምር ኛ ቆሮንቶስ ነቢየ እግዚአብሔር ዳዊትም በበኩሉ በአንተ የሚታመኑት ሁሉ ግን ደስ ይላቸዋል ለዘላለሙ ደስ ይላቸዋል እነርሱንም ትጠብቃለህ ስምህንም የሚወድዱ ሁሉ በአንተ ይመካሉ በማለት ከእግዚአብሔር ውጪ ልንመካበት የሚገባ አካል ያለመኖሩን ያሳያል መዝሙረ ዳዊት በአርግጥስ ከአርሱ ውጪ ምን ተስፋ ገብረ ሥላሴ ማተሚያ ቤት አርጋኖን የእመቤታችን ምስጋና በአማርኛ ገጽ አሳታሚ ማኅበረ ቅዱሳን አርጋኖን የእመቤታችን ምስጋና በአማርኛ ገጽ አጽንዖት የግል አታስቀኑት። ጨረርዮ ጹጹጹጮመመመሯኗ መጆመጆመጆጻጸቁቹ ተገቢ ነው መዝሙረ ዳዊት አንዳንድ አሳሳቾች ግን ቀደም ሲል እንደቀረበው ባለ መንገድ ከፍጡራን መካከል አዳኝ አንዳለ በማስመሰልና ከሲዖል የሚታደገንን አግዚአብሔርን ቸል አንድንል ለማድረግ ጥረት ሲያደርጉ ይታያሉ ይህም ፈጽሞ ከቃለ እግዚአብሔር የራቀ ሐሳብ ሲሆን ዕለት ዕለት ማስታወስ የሚገባንን እግዚአብሔርን ለማስረሳት የተሠራ የጠላት ሥራ መሆኑ ግልጽ ነው ማርያም የዓለም መድኀኒት መጽሐፍ ቅዱስ መድኅኒት ማን አንደ ሆነ ያስቀመጠው አእኛም አይተናል አባትም ልጁን የዓለም መድኀኒት ሊሆን እንደ ላከው እንመሰክራለን በሚል ነው ከዚህም ሌላ በአውነት ክርስቶስ የዓለም መድኀኒት እንደ ሆነ እአናውቃለን ተብሎ ተጽፎ እናገኛለን ኛ ዮሐንስ ዮሐንስ ቃ እስትንፋሰ እግዚአብሔር የሆነው ቅዱሱ መጽሐፍ ከክርስቶስ ውጪ ምንም ዓይነት መድኅኒት የማያስተዋውቅ ቢሆንም የአርጋኖን አዘጋጅ ግን የዓለም ሁሉ መድኀኒት የምትሆን ብላቴና እግራ የተመላለሰበቱን ምድር እስም ዘንድ ማን በከፈለኝ በማለት ሌላ የዓለም መድኀኒት ያለ በማስመሰል ሕዝብ የሚያሳስት ጽሑፍ አስፍሯል ከዚህ ባስ ሲል ደግሞ ተስፋ ገብረ ሥላሴ ማተሚያ ቤት አርጋኖን የእመቤታችን ምስጋና በአማርኛ ገጽ አሳታሚ ማኅበረ ቅዱሳን አርጋኖን የእመቤታችን ምስጋና በአማርኛ ገጽ አታስቀኑት። በኢየሱስ አዳኝነት ያመነ ክርስቲያን ሌላ መድገኒትን ሊሰብክ አይችልምባ ምክንያቱም ቃሉ የባሕርይና የጸጋ ብሎ ሳይከፋፍል መዳንም በሌላ በማንም የለም አንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች የለምና የሐዋርያት ሥራ ሲል ዘግቶታል አትሞታልም አንደ አርጋኖን መጽሐፍ አዘጋጅ ማርያም የዓለም ሁሉ መድጎኀኒት የሕይወት መድኀኒት ምንጭ የፈውስ መድኀኒት ውፃ ከሆነችና ቁስለ ሥጋ ቁስለ ነፍስ ማዳን ከቻለች ሁለት መድኅኒት ያለን በመሆኑ ሐዋርያው አእኛም አይተናል አባትም ልጁን የዓለም መድኀኒት ሊሆን እንደ ላከው ተስፋ ገብረ ሥላሴ ማተሚያ ቤት አርጋኖን የእመቤታችን ምስጋና በአማርኛ ገጽ አሳታሚ ማኅበረ ቅዱሳን አርጋኖን የእመቤታችን ምስጋና በአማርኛ ገጽ የአብ ሥራ ግሩም ለተኣምረ ማርያም አትከራከር ገጽ ይህ ሐሳብ የአርጋኖን አዘጋጅ ብቻ ሳይሆን ተኣምረ ማርያም በተሰኘው ክታብም ላይ እመቤታችንን የዓለም ሁሉ መድኀኒት አድርጎ እንደ ፈጠራት ልብ አድርጋችሁ እነሆ ዕወቁ በሚል መስፈሩ ይታወቃል ትንሣኤ ዘጉባኤ ማተሚያ ቤት ተኣምረ ማርያም ምዕራፍ ጥር ገጽ አታስቀኑት። የሚል ጥያቄ አቀረቡለት እርሱም የዘሪውን ምሳሌ ተስፋ ገብረ ሥላሴ ማተሚያ ቤት አርጋኖን የእመቤታችን ምስጋና በአማርኛ ገጽ አሳታሚ ማኅበረ ቅዱሳን አርጋኖን የእመቤታችን ምስጋና በአማርኛ ገጽ አታስቀኑት። ተስፋ ገብረ ሥላሴ ማተሚያ ቤት አርጋኖን የእመቤታችን ምስጋና በአማርኛ ገጽ አሳታሚ ማኅበረ ቅዱሳን አርጋኖን የእመቤታችን ምስጋና በአማርኛ ገጽ አታስቀኑት። ቀደም ሲል በጸሐፊው የተባሉት ላይ አነዚህ ሲጨመሩ ማርያም ማለት ሁሉ በሁሉ ነች ስለዚህ እግዚአብሔርን ትተን ወደዚያ ዘወር ማለት ነውበ ተስፋ ገብረ ሥላሴ ማተሚያ ቤት አርጋኖን የእመቤታችን ምስጋና በአማርኛ ገጽ ገጽ አሳታሚ ማኅበረ ቅዱሳን አርጋኖን የእመቤታችን ምስጋና በአማርኛ ገጽ አታስቀኑት። ጨረርዮ ጹጹጹጮመመመሯኗ መጆመጆመጆጻጸቁቹ ይህ ተንኮል የተሞላበት የሰይጣን ወጥመድ መሆኑን የመጽሐፍ ቅዱስ ተማሪ የሆኑ ሁሉ ይረዱታል ስለዚህ ሁሉም ጥንቃቄ ሊወስድና እንዲህ ያለው ትምህርት ቤተ ክርስቲያንን የማይወክል መሆኑን ልብ ማለት ያስፈልገዋል ሰይጣን ዘወትር ዓላማው እኛን ከእግዚአብሔር ፊት ማራቅ ሲሆን አርጋኖንም ለእዚህ ዓላማ የተጻፈ መጽሐፍ ነው ሰማይንና ምድርን ላስማማሸሽ ድንግል ሆይ ሰማይና ምድርን ላስማማሽ ላንቺ መታጠቅ ይገባል»ቕሙ የሚለውን የአርጋኖንን ሐሳብ መሠረት በማድረግ በማኅበራዊ መገናኛ ብዙአን ሐሳቡን ለውይይት ሳቀርበው ብዙዎች የሰጡት ሐሳብ ይህ እኮ በሰማይና በምድር መካከል የሠራችውን የእርቅ ሥራ የሚያሳይ ነው የሚል ነበር ለዚህም እንደማሳያ የቀረበውም ሰማይ የተባለው እግዚአብሔር ምድር ተብለው የተጠሩት ደግሞ የሰው ልጆች ናቸው የሚል ሲሆን ድጋፍ እንዲሆን ያቀረቡት ምንም ዓይነት መጽሐፍ ቅዱሳዊ ምንባብ የለም ሐሳባቸው ግን የክርስቶስን የማስታረቅ ሥራ የሚቃወም መሆኑን ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ አንድ እግዚአብሔር አለና በእግዚአብሔርና በሰውም መካከል ያለው መካከለኛው ደግሞ አንድ አለ አርሱም ሰው የሆነ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው በሚለው መልእክቱ ያሳያል በዚህ በሐዋርያው መልእክት በእግዚአብሔርና በሰማይ በሰው ልጆች በምድር ተስፋ ገብረ ሥላሴ ማተሚያ ቤት አርጋኖን የእመቤታችን ምስጋና በአማርኛ ገጽ አሳታሚ ማኅበረ ቅዱሳን አርጋኖን የእመቤታችን ምስጋና በአማርኛ ገጽ አታስቀኑት። የአርጋኖን አዘጋጅ ዓላማ ይህ ነው ይህ ነው አግዚአብሔርን ማስረሳት ማለት መጽሐፍ ቅዱስ ግን ሥጋ ሁሉ ጸሎትን ወደምትሰማ ወደ አንተ ይመጣል በመዝሙረ ዳዊት በማለት ወደ ኞ ተስፋ ገብረ ሥላሴ ማተሚያ ቤት አርጋኖን የእመቤታችን ምስጋና በአማርኛ ገጽ አሳታሚ ማኅበረ ቅዱሳን አርጋኖን የእመቤታችን ምስጋና በአማርኛ ገጽ አታስቀኑት። አንም ደግሞ ስለ ኀጢአቴ ቸል አትበይኝ የከንፈሮቼንም የምልጃ ቃል አንቺ እሺ በጎ ብለሽ ልጅሽን አሺ በጎ አሰኝልኝ የግድ በዩው እመቤቴ ሆይ የከንፈሮቼን ጸሎት እንዲቀበል በዚህ መልእክቱ ደግሞ ከክርስቶስ ይልቅ ማርያም ቸርና ሩኅሩኅ አንደ ሆነች ያሳያል ኢየሱስ በጎ ምላሽ ለመስጠት ፈቃደኛ ባለ ተስፋ ገብረ ሥላሴ ማተሚያ ቤት አርጋኖን የእመቤታችን ምስጋና በአማርኛ ገጽ አሳታሚ ማኅበረ ቅዱሳን አርጋኖን የእመቤታችን ምስጋና በአማርኛ ገጽ ሽ ተስፋ ገብረ ሥላሴ ማተሚያ ቤት አርጋኖን የእመቤታችን ምስጋና በአማርኛ ገጽ አሳታሚ ማኅበረ ቅዱሳን አርጋኖን የእመቤታችን ምስጋና በአማርኛ ገጽ አታስቀኑት። ጨረርዮ ጹጹጹጮመመመሯኗ መጆመጆመጆጻጸቁቹ የሚወድ ቢኖር ራሱን ይካድ መስቀሉንም ዕለት ዕለት ተሸክሞ ይከተለኝ በሚለው ንግግር መረዳት ይቻላል ሉቃስ በዚህ ሐሳብ መሠረት የአግዚአብሔርን ያህል ቦታ ልንሰጠውና በፍጹም ነፍሳችን ልንወደው የሚገባን የሌለ ቢሆንም የአርጋኖን አዘጋጅ ግን በፍጹም ልቡናው የሚከተልሽ በሐሳቡም ሁሉ አንቺን የሚፈልግ የተመሰገነ ነው ቅርሽ በልቦናዬ አደረ አንደ ውሀ ባንጀቴ እንደ ቅቤ ባጥንቴ ገባ የውዳሴሽም ማኅሌት ጌጽ ሽልማት ሆነኝ ለክብር ለማብራት ንጽ ሆነኝ በዕብራይስጥ ማሪሃም የተባልሽ የተመረጽሽ ድንግል አመቤቴ ማርያም ሆይ አንቺን የማላስብበት ጊዜ የለም የማላይሽሸ ጊዜ የለም በዓይነ ልቡናዬ የማልመለከትሽ ጊዜ የለም ፍቅርሸም በልቤ እንደ ተጻፈ አንዲሁ ደግሞ ፍቅሬ በልብሸ ይጻፍ በአንቺ ዘንድ እየበዛ አየተባዛ አጽፍ ድርብ ሁን ውዳሴሽን ለመናገር ነፍሴ በጭንቅ ትተጋለች ተስፋ ገብረ ሥላሴ ማተሚያ ቤት አርጋኖን የእመቤታችን ምስጋና በአማርኛ ገጽ አሳታሚ ማኅበረ ቅዱሳን አርጋኖን የእመቤታችን ምስጋና በአማርኛ ገጽ ተስፋ ገብረ ሥላሴ ማተሚያ ቤት አርጋኖን የእመቤታችን ምስጋና በአማርኛ ገጽ አሳታሚ ማኅበረ ቅዱሳን አርጋኖን የእመቤታችን ምስጋና በአማርኛ ገጽ አታስቀኑት። የሚል ጥያቄ ቢቀርብላቸው ንስሐ ግቡ ኀጢአታችሁም ይሰረይ ዘንድ እያንዳንዳችሁ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተጠመቁ የመንፈስ ቅዱስንም ስጦታ ትቀበላላችሁ ሲሉ ነበር የመለሱት የሐዋርያት ሥራ ይህም ብቻ አይደለም ሐዋርያው ቅዱስ ጴጥሮስ ቆሮኔሌዮስን ሲያስተምረው ለሕዝብም እንድንሰብክና በሕያዋንና በሙታን ሙ ተስፋ ገብረ ሥላሴ ማተሚያ ቤት አርጋኖን የእመቤታችን ምስጋና በአማርኛ ገጽ ገጽ አሳታሚ ማኅበረ ቅዱሳን አርጋኖን የእመቤታችን ምስጋና በአማርኛ ገጽ አታስቀኑት። ተስፋ ገብረ ሥላሴ ማተሚያ ቤት አርጋኖን የእመቤታችን ምስጋና በአማርኛ ገጽ ገጽ አሳታሚ ማኅበረ ቅዱሳን አርጋኖን የእመቤታችን ምስጋና በአማርኛ ገጽ አታስቀኑት። ሮሜ አጽንዖት የግል ላ ለእኛስ ነገር ሁሉ ከእርሱ የሆነ አኛም ለእርሱ የሆንን አንድ አምላክ አብ አለን ነገር ሁሉም በአርሱ በኩል የሆነ ተስፋ ገብረ ሥላሴ ማተሚያ ቤት አርጋኖን የእመቤታችን ምስጋና በአማርኛ ገጽ አሳታሚ ማኅበረ ቅዱሳን አርጋኖን የእመቤታችን ምስጋና በአማርኛ ገጽ ትንሣኤ ዘጉባኤ ማተሚያ ቤት ተኣምረ ማርያም የዘወትር መቅድም ሞጐጥር አታስቀኑት። ኦርቶዶክስ መልስ አላት በሚል ርዕስ መጽሐፍ ያሳተሙት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ሐሳቡ ተስፋ ገብረ ሥላሴ ማተሚያ ቤት አርጋኖን የእመቤታችን ምስጋና በአማርኛ ገጽ አሳታሚ ማኅበረ ቅዱሳን አርጋኖን የእመቤታችን ምስጋና በአማርኛ ገጽ ትንሣኤ ዘጉባኤ ማተሚያ ቤት መርሐ ጽድቅ ባህለ ሃይማኖት ዐዲስ አበባ ገጽ አታስቀኑት። ተስፋ ገብረ ሥላሴ ማተሚያ ቤት አርጋኖን የእመቤታችን ምስጋና በአማርኛ ገጽ አሳታሚ ማኅበረ ቅዱሳን አርጋኖን የእመቤታችን ምስጋና በአማርኛ ገጽ ይ ተስፋ ገብረ ሥላሴ ማተሚያ ቤት አርጋኖን የእመቤታችን ምስጋና በአማርኛ ገጽ አሳታሚ ማኅበረ ቅዱሳን አርጋኖን የእመቤታችን ምስጋና በአማርኛ ገጽ አታስቀኑት። በዚህ ትርጐም መሠረት አምላክ ማለት ገዢ ማለት ከሆነ ማርያምን አንቺ የአኔ ገዢ ነሽ ስንል አምላክ እያደርግናትና አምልኮም እየሰጠናት መሆኑ ግልጽ ነው ይህ ደግሞ ተስፋ ገብረ ሥላሴ ማተሚያ ቤት አርጋኖን የእመቤታችን ምስጋና በአማርኛ ገጽ አሳታሚ ማኅበረ ቅዱሳን አርጋኖን የእመቤታችን ምስጋና በአማርኛ ገጽ ።