Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ሰይጣኖቹንም በ ከፈላቸው ሳኮም ሀሳብን የሚገዛ ሰይጣን ሲሆን ምንግዜም የምናስበውገና የማገመኘውን መጥፎ ሀሳብ ካለ አቁም ከለበለዚያ አምላክሀን ታጣለሀና እቺ ያገባሀትን ሚስትሀን አከብራት እባክሀ አስተውል ልብ በል በየደቂቃው የሚመጣብከን ሀሳብ ሁሉ በየጌዜው አምላክሀን እየፈራህ እባክሀ ወነድጫ ተሀዛዙን አክብር እባክሀን ለአንቺም ለአገተም የምልክቱም ትርጉም አገድ ብቻ አምላክ ከ ውጪ ሌላ አምላክ የለም እስካሁን ነብያቶች ሲመጡም የተጠራው ራሱ አምላክ ነው አምላክ አይታይም አይዳሰስም አይወልድም አይወለድም ሰው አይሆንም ስጫት የለውም አያስብም አያሰላስልም አይደነቅም አይገረምም የፍቅር አምላክ እግዚአብሄር ሁሉንም ማድረግ ይቸላል ሀያል ነው ታላቅ ነው አዛኝ ነው ይቅር ባይ ነው ሰጪነው አዳኝ ነው ሁሉን ፈጣሪ ነው ሀሉንም ባንዴ የሚመለከት ነው።
ይሀሰይጣን ከሌሎቹ ሰይጣኖች የሚለየው በምድርም ሆነ ከምድርም በዋላ ሰውን በማሰቃየት ከፍተኛ ስልጣገና መብት የፍቅር አምላክ እግዚአብሄር ራሱ ነው የሰጠው ለፈጣሪ እኛ በፍጹም መገዛት ሳንቸል ስንቀርና አምላክን መታዘዝ አሸፈረኝ ስንል ከብዙ ትግስት በዋላ አምላክ ለዙሀ ሰይጣን አሳልፎ ስትወድቅ ዝም ይላል አምላክ አብዝቶ ብዙ እድል ሰቶ ስትቀልድና ስትዳፈር ስሀተት ስታበዛ ካሱም ያገኝሀል እባክሀ ወንድሜ ሀሀቴ አስተውሉ የፍቅር አምላክ ከዚ ጉድ ያድናችሁ ፍጥረት መላውን ፕላኔቶች በምድር ላይ የመጡ ነብያቶች ምድር ስትፈጠር ጀምሮ ፈጣሪን ከሰው እንደዚሁም ስለአምላክ ጮኖር ሰዎች የሚያውቁበት ምንገድ በነብይ አምካኝነት ነው ታድያ ለዚሀም ምድር ስትፈጠር ጀምሮ በዚሀ ምድር ላይ ነብያቶች መተዋል በ ሚሊየን አመታት ውስጥ ማለት ነው የመጀመርያው ነብይ ሶሎ በጣም ጎበዝና ጀግና ነበር አምላክም በጣም ስለሚወደው ከስድስቱ ሰዎች ውስጥ አምላክም ይሀን ክብር ሰጠው ። ኛውነብይ ሻንጋ የተባለነው የሀ ደግሞ እግዚአብሄርን መፍራትን አሳውቆዋልዓኛው ነብይ ቢሳ ኛ ተዋ የማስተዋል ነብይ ኛ ቶናስ ቀና መንገድፀኛ ታስካ የእንድነትና የፍቅር ነብይ ዓኛው ጁታን አውነትን በማሀበረቡ ላይ አስተምሮዋል ኛ ው ነብይ ክሪክስ የብልሀትገና አምላክን የመታዘዝን ና የመፍራትን አስተምሮዋል እገዲ እያለ በፌት ብዙም ሰዎች ስላልነበሩም ነብያቶች ይመጡ የነበሩት ከ ዐ ሺ እስከ ሺ አመታት ድረስ ነብይ አይመጣም ነበር አሁን ከቅርብ ማለትም ከ ሺ አመት ወደዚህ ነብይ በጣም ሰዋችም እየበዙ ሲመጡ ስህተታቸውም ችጎሮቻቸውም እየበዛ ሲመጣ የፍቅር አምላክ እግዚአብሄር ነብይ በጣም ቶሎ ቶሎ መላክ ጀመረ። ምንም ሆነ ምንም ከጊዜ ብዛት ሰይጣን የጠፈጠረውን አይማኖት ይቆጣጠረዋልና ስለዚሀም የአምላክ ክብር ስለሚርቅ አለምም ልጠፋ ስትል አዲስ ነብይ በመምጣት አለም ትድናለችና ወደዛ ው አዲስ ሀይማኖት መሄዲ በተሸለ መባረክ መዳን ና ታላቅ እድል ማግኘት ነው ሩ ኛ ነብይ ደምሳሽ ከረጅም አመት በዋላ ደግሞ አምላክ ከሁሉም ሀይማኖቶች ራቀ ማሀበረሰቡ በተለዷ መልኩ ወደራሳቸው ማንንት ብቻ ማሰብና ሌሎችን መርሳት ጀመሩ አጅጉን ለስሜጫትና ለመጥፎ ሀሳብ ተገዢም በመሆናቸው አማካኝነት እግዚአብሄር አላህ ፍቅርሲዝም ሀይማኖት እገዲፈጠር አደረጉ ። አለም በመጥፎ ስራ ስተቆሽሽ ፈጣሪ አለምን የሚያድናት ሌላ ነብይ ለዛንም የሚሆን ሀሳብ በማምጣት ነው ስለዚህም በየጊዜው የመጡት የተለያዩ ነብያቶች ጮምጣት እናም አምላክ ራሱ ፈልጎ ነው በተለያዩ ስሞች የተጠራውና ለመጣራትም ለመጸለይም ለመወደስም የሜፈልገው በሀጥያት ባልቆሸሸው እምነትነው ሰለዚህም አሁን ላለነበት ዘመን ህዝቡን ለማዳን ፈቅርሲዝም የመጣው ረ እና እባካችሁ መላው የአለም ሀዝም የአውነት የምትድኑት ከብዙ መጥፍ ዛሳብና ጭገቀት አምላክ ለናንተ የሚታዘዘው በዚሀ አይማኖት ነው ግዜ አታባክኑ ወደፍቅር ቶሎ በፍጥነት ኑ ኑ ኑ ሰይጣን አሁን ባለንበት አለም አለምን ገዝቶዋታልና መላውን የአለም ሀዝብ አሸንፎዋልና ጊዜ አትስጡት ቶሎ በጊዜ ወደፍቅር ኑ ለአምላክ መታዘዝ ግዴታችፄም ሆነ ውዴታችሁም ነውና የፍቅር አምላክ አየጠበቃችሄ ነው አዚ በጋራ ተሰብስበበን አንድናመልከው ይፈልጋልና ታድያ የፍቅር አምላክ እግዚአብሄር ይሀን ሁሉ ሰይጣን የፈጠረው ለምንድን ነው ምክንያቱም እኛ ራሱ የተፈጠርነው የፍቅር አምላክ እግዚአብሄርን እንድናምን እንጂ እሱንም ፈርተን እንድንኖር እንድናመልክው በሌላ እገዳንተማጓማንገ በሱ ብቻ እምነት እገዲኖረን በፈጣሪም ላይ አብዝተን እገድንምካ ና በፍቅር አምላክ በእግዚአብሄር ብቻ እንድንተማመን ካዛበተረፈ ከሰጋን ከፈራን ከተጨነቅን ከተጠራጠርን ከተጠነቀቅነ ክፉ ክፍውን ካሰብገና ለሰው ካወራገና ራሳንን ካልተቆጣጠርን ራሳችንን በመልካም ልምድ ካላገራን በቅዱስ ጥሞናና ፍቅር የሀስተሳሰብና የተግባር ልምምዶችን ካልወሰድን በቀላሉ ሰይጣን ይጎዳናልና የምናደርገውገና የምናስበውን አስተውልን የተገራ ማንነት ካልፈጠርን ሳናስበው በብዙ መልክ ብገጸልይም ሆነ ብንሰግድም አገተርፍም ልማዱ በከፍተኛ መልኩ ውስጣችን ሰርጾዋልና ። ስለዙህ ዛሬ ነገ ሳትሉ ቶሎ ወስናቸሁ ወደ ፍቅር ኑ ቅዱሰ ፍቅር ጥሞናፃሰብ ና ቅዱስ ፍቅር ትምሀርተ ተግባር ትምህርት የፍቅር አምላክ ሰውን በገ ደቂቃ ፈጠረ እፍግ ብዙ ነገሮችን በ ደቂቃ ፈጠረ እሱ የሚሳነው አምላክ ስላልሆነ ሁሉንም በ ግዜ ማድረግ አስተካክሎ ሳይሳሳት ቻለ አምላክና ፈጣሪያችን ታላቅ ጌታ ስለሆነ ነው የፍቅር አምላክ ሁሉንም ይችላልና ለሱ በጣም ትንሽ ነው። አባካችሁ ሰዎች ስሙ የአውነት ነው አስተውሉ አምላክ የነገረኝን ነው የምነግራችሁ የምታስቡትን ትኩረታችሁን አምላክ ላይ ካደረጋችሁ መገፈስቅድስ ይመራቸዋል ካለበለዚያ ግን በካሱም ትያዛላሁ ና ትለከፋላችሁ መውጫችሁም ከባድ ይሆናል ስለዚሀም እኘ ራሳችንን ለማግራት እንድንችል ቅድስ ፍቅር ጥሞና ሣሳብን መቆጣጠር አምላክ ላይ ትኩረት በማድረግ ከክፍ ሀሳብ በመራቅ መልካም ና ቀና ሀሳብን የማሰብ ልምምድ ተፈጠረ ምንድነው የምናስበው ምንድነው ያማረን የምንፈልገው ስለሰዎች ያለን ሀሳብ ምን ይመስላል እንወዳቸዋለን ይቅርታ አናደርግላቸዋለን እየፈራን እየሰጋን እያሰጨነቀን እያሳሰበን እያስደነዝጠን ያለ ሀሳብ ምገድነው ለምን ለምንድነው የምንፈልገውን የማንገተገብረው የማገፈጽመው ለመተግበር ምንያዘን ሰጫታዊ አሉታዊ ትግበራስ የማናቆመው በስሜትና በመጥፎ ተግባርስ የምገነዳውአምላክን የማገፈራው ለምንድን የማናምነው በሃሳባችን ውስጥ ስለአምላክ ያለን እውቀትና ክህሎት ስለሱ መሙተማመንገማ አለመተማመን ራሳችገን ማጤገና ማሰስ መፍትሄፄዎችእምነትንና የ ምናመጣበት ውስጣችን የነበሩትን ክፍ ሀሳቦች ምንግዜም ሳገረሳበመልካም ሀሳብ የመተካትና የማለማሙድ ተግባር በየእለቱ ከጸለይን በዋላና በውሎዋችን ውስጥ በሣፃሳባችን የመተካት ስራ ማባዛት ማላምድ ና በማስተዋል አያገዳገዱዋን ደቂቃ መዋል ና ከሀሳብ ወደ ተግባር ማምጣት መለማመድ ለምሳሌ ፍራቻ ሲሰማን የምገፈራውንገ ቦታ ና ሁኔታ በእምነት ካሰብን በዋላ ወደተግባር እዛእምንፈራው ቦታ በመሄድ በአምላክ ላይ ያለገንድፍረት በመተግበር የአምላክን መተማመን መፈጸም ልክእንደዚሁለ ሁሉ ለተጨነቅንባቸው እምነት ላጣንገባቸው ከሀሳብ ወደ ተግቦር የዘለሉ ማንነቶቻችንን ሀሳብን በማቆም እና በመልካም ሀሳብ በመተካት በመቀጠል የተግባር ልምምድ በማድረግ ደካማ የምንላችውን ማንነቶቻችገን ማላመድና በአምላክ እምነት ውሰጥ የማኖር ልምምድን በማድረግ በሀሳቦቻገና በተግባሮቻችን የሚመጡትን መጥፎ ሀሳቦች ና ተግባሮች ማለትም ሰኮምናሳኮር የማስወጣትና በመንፈስ ቀዱስ ለመታጀብ የሚያስቸለንን እምነት እስከምናገኝ ደረስ አጥብቀን ቸል ሳንል የሀሳብና የልምምድ ተምሀርቶችን ሳገረሳ በማስተዋለል የፍቅር አምላክን በመፍራት መተግበር። አለመጠራጠር ቅሬታሀን ለሰው አለማውራት በቤትዎቹቸየተፈጠረቦትን የትኛውንም ችግር መጸለይና ማመን መልካም ተስፋ ማብዛት ከአምላክህ በታቸ የተሰጠችሀን ሚስትሀባልሽ መሆንዋን በማወቅ የሷን ክፍ አታገሳ ብትሳሳት እንኩዋን አለፋት ምክገያቱም ይቅርታም አብዛ እሷን ለመቀየም ለመታዘብ ለመጥላት ለማብጠልጠል በልብህ ህሳብ እገዳይገባ አስተውል አምላክን በየትኛውም ሀሳብ ሁሌም አያሰብከው ሁሌም ስለሷ የምታስበው መጥፎ ሀሳብ ካለ አቁም ከለበለዚያ አምላክሀን ታጣለሀና እቺ ያገባሀትን ሚስትሀን አከብራት እባክሀ አስተውል ልብ በል በየደቂቃው የሚመጣብከን ሀሳብ ሁሉ በየጌዜው አምላክሀን እየፈራህ እባክሀ ወነድጫ ተሀዛዙን አክብር እባክሀን ለአንቺም ለአገተም የምልክቱም ትርጉም አገድ ብቻ አምላክ ከ ውጪ ሌላ አምላክ የለም እስካሁን ነብያቶች ሲመጡም የተጠራው ራሱ አምላክ ነው አምላክ አይታይም አይዳሰስም አይወልድም አይወለድም ሰው አይሆንም ስጫት የለውም አያስብም አያሰላስልም አይደነቅም አይገረምም የፍቅር አምላክ እግዚአብሄር ሁሉንም ማድረግ ይቸላል ሀያል ነው ታላቅ ነው አዛኝ ነው ይቅር ባይ ነው ሰጪነው አዳኝ ነው ሁሉን ፈጣሪ ነው ሀሉንም ባንዴ የሚመለከት ነው።