Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
አዲስ አበባ ሐምሌ ቀን ዓምም በአርቲስቲክ ማ ተ ሚ ያ ።ባ ያለደራሲው ፈቃድ መልሶ ማተም ክልክል ነው። ያንድአገርታሪክ የሚታወቀው በሕንጻዎቹና በሐውልቶቹ በጽሑፎቹና በልዩ ልዩ የኪነ ጥበብ ሥራዎቹ ሌላም እንዲሁም እነዚህን በመሳስሉት ሁሉ መሆኑ ግልጥ ነው። ስለዚሀም እኛኢትዮጵያውያን አገራችን ጥንታዊት መሆኗን ሥልጣኔንም በመሻት ዐዋቆችና አስተዋዮች አባቶቻችን በብዙ የደከሙ መሆናቸውን » በመገንዘብ ላገራችን ወጣቶችም ሆነ ወይም ለውጭአገርሰዎች እውነተኛውንና ምስክርም ለሆን የሚ ገበውን ሁሉ አየሰበሰብን ማዘጋጀት ለመጭውም ትውልድ እን ዲተላለፍ ማድረግ አለብን ከዚሀ በፊት ይህንኑ መሠረት በማድረግ እኔ በበኩሌ የኢ ትዮጵያን የሥልጣኔሥራዎች ለመግለጥ ስል ዝክረ ነገር «ያባ ቶች ቅርስ» አማርኛ ቅኔ» የተባሉ መጻሕፍት አዘጋጅቼ ስለ። ይህ መጽሐፍ ምንም እንደ ቧልት አነጋገር ቢጻፍ መነሻና መድረሽ ያለው አንዳንድ ሙሉ ታሪክ የያዘ ነው ። ሕፃናቱም ሳይሰለቹ ማንበብ እንዲደፍሩ ከግቡም ሳይደርሱ እንዳያርፉ በማ ሰብ የተቻለኝን ያኽል ባቀራረቡ ላይ ደክሜበታለሁ። እንዲህም ለማለት ያሳሰበኝ ሕፃናቱ ወይም ወጣቶቹ ከጨዋታ መርጠው ከእኽልና ከውሃም አብልጠው እንቅልፍ ሳያምራቸው ለመኝታም ሳይጓጉ ተረት ለመስማት ያላቸውን ፍላጎት በመመል ከት ነው።ተንኩለኞቹልጆቿም አቤት ድረስ ያላመጣንልሽ ፀይንሽያየውን መርጠሽ አንድ ትበይ በማለት ነው ። ከዚህ በኋላ የጌታዋን ንብረት በሙሉ ይዛ ቀረች ይባላል ። ድንኃይ በዥርባዋ ላይ ደርባ ቅፍድድ አድርጋ አሰረችና በልይህኘጊዜ ሳብ አድርጋት አለችው ።
ጦጣግንወደኋላቀርታነበርናእንደ መጣችአየናነዝሩ ይኸውልሽእንኩዬ ጦጢት ቦሜንአውለውማታሂድ ኦሉኝ ይኸንን ፍርድ እስቲ አንቹ እዩልኝ አላት ወንድሜ አያ ነብሮ እኔ ከዛና ላይ አንጂ ከምድር ተቀምጩ መፍረድ አላቃቅም አለችው እሱም እንደ ፈቀድሽ የትም ሁሂግድ የለም ከዛፉም ከሆነ ነገሩ በዩ ውጭና ፍረጂ አላት ። ለዚህም ሰላምታ ሰጥታውአለናስትልአንቺሴት አስቲእባክሸ ቁዬኝ አንድ የምነግርሽ ጉዳይ አለኝ አላት«እሷም ወደርሱ መለስ ብላ ወንድሜ ምነው በደኅና ነውን ፄዩኝ የም ትለኝ ስትልጠየቀችውጉኾዳዩስ ቀላል ነው አኅቴ ሆይ ዘሬ እራቴን ከንቺ ቤት ለመብላት አስቢያለሁና ፈቃድ ታደርጊልኝ እንደ ሆነ ብዬ ነወ ብሎ መለሰላት ። ትዳር መያ ዝም ስለማይቀር ባል አግብታ ስትኖር አንድ ቀን እናትና አባቷ ከሞቱ በኋላ ብዙ ጊዜ ቄይቶ ባሏ ወደ መንገድ ሲሄድ አንድ አታላይ ሰው ተጠባብቆ መጣና ቤቶች እንደ ምን ዋላ ችሁ አለ ። በዚህ ጊዜ የተሸከሙት ሰው ሚስት ብቅ አለችና አባቴ ደዓና ውለዋል ምን ተሸፀመ ዋል አለቻቸው ። እሷም ያላወቀባት መስሏት ደግ ነኝ ዛሬ ቀለል ብሎኛል አለችው ጥቂት ቄይቶ ሴቲቱ ከምድጃ ምንቸት ጥዳ ነበርና ያ ምንቸት ሲር ሲር ሲል ሰምቶ አንቺ እረ ይኸ የጣድሽው ማሰሮ ምነው አንገት እአድፍድፍ ሬሳ እጐድፍ ይላልሳ እስቲ የድፍድፉሩን ጋን እዩው አላት ። አንድ ሰው ሚስት አግብቶ ይናኖር ነበር። አዎን ቢላት ምነው ምን ሆነዋል ስትል ጠየቀችው እረ ምራኑን ረስቼዋለሁና አቀብዬኝ አላት ። እሱም እረ እኔውሻውምን ያደርግልኛል አንቺ ምራኑን ይዘሽልኝነዩ አላት። ሁለት ወንድ ልጆች የወለደ አንድ ድኻ ሰው ነበር ጊዜ ሞቱ በደረሰ ጊዜ ያለወ። በዚህ ጊዜ አቶ እሳት ጌታዬ አቶ ውሃ ክንተ በቀር እኔ ሁሉን አሸንፋለሁ የሚችለኝ የለም ገንዘቡ እንደሆነ የሁ ለታችንም ነው ። ከዚህ በኋላ ሴት ልጁን ትውረስን አስቲ አንቺ ተነሽ ልጄ አላት ። ከዕለታት አንድ ቀን ሣር ወደ ለመለመበት ውሃ ወደ ፈለቀበት ተሰዶ ሲሄድ ፍየል አገኘችውና እያ ድኻ ጥጃ ወዴት ትሄዳለህ በማለት ጠየቀችወ። አያ ድኻ ጥጃ ወዴት ትሄዳለህ ሲል ጠየቀው ። ወይዘሮ ጦጢትም እንደዚሁ አያ ድኻ ጥጃ ወዴት ትሄዳ ለህ አለችው እሱም ሣር አለመለመበት ውሃ እፈለቀበት ነዋ አላት ። እረ አንዴት አድርጌ አላስበላሀም እንደ ምንም ብለህ አስክት ለኝ አለችው። ፍየል አያ ድኻ ጥጃ ነፋኝ ቀበተተኝ አንድ ጊዜ እባክህ ሚያ ልበልና ይውጣልኝ አለችው ። ዶሮ ደግሞ አያድኻ ጥጃ አንድ ጊዜ ኳክ ልበልና ይውጣ ልኝእበክህአለው። ጦጢትም አንደዚሁ አያ ድኻ ጥጃ እረ አባክህ እኔንም ነፋኝ ፈቃድ አድርግልኝና አንድ ጊዜ ጮኬ ተንፈስ ልበል አለችና ለመነችው ። እረ ተዩእባክሽአንቺእአንኳቻልአድርጊው ነብር መጥቶ ይበላሻል አላት። ከዚህ በኋላ አያ ዝንጀሮ ጐንበስ ጐንበስ ሲል መጣና ወይዘሮ ጦጢት ምን ሆነሽ ታሰርሽ ምነው ምን አገኘሽ አላት ። አለችው ። እረ የታባክንስ ብለው በዚያ በደሬ ፍልጥ አንድ ጊዜ ቢያቀምሱት እበላለሁ እጠጣለሁ እያለ ይለፈልፍ ዥመር ። አቶ ዶሮ ሥንቁን አሠንቆ ወደ ዘመቻ ሲሄድ አይጥ ኦገኘችውና ወንድሜ ወዴት ትጓዛለህ ብላ ጠየቀችው « ዘመቻ አላት ። ዘዚህ ዘዴ ዙሉ ንም ክስፈጀ በኋላ አይጥን አንድ ክብት ጥለን ሥጋ እን ብላ አላት ይሁን ተባብለው ተስማምተው አርደው ክጨረሱ በኋላ አቶ ዶሮ ፄሽትና ኩላሊት አቀረበና ምረጭ አላት ። አሱም ውሺት እረ ፀይንሽበምንእንደ እስቲ እባክሽ እንደዚህ ካማረ እኔንም ንቀሺኝ አላት። እንኩዬ ውሺት እረ እባክሽ አመመኝ አላት ። እሱም እሺ ብሎ ክሳየችው ቦታ ተቀምጦ ሳለ ጤፍ ወቂዎች ሆ ሆ ሲሉ ሰማ ሖ በዚህ ጊዜ እንኩዬ ውሺትን አረ ይኸ የምሰማው ሆታ ምንድነው እባክሽ አለና ጠየቃት። ከዚህ በኋላ ዝንጀሮ ሥራችሁ ይኽ ከሆነማ አናንተ መቼ ትቻላላችሁ እኔ የብዙ ልጆች አባት ነኝ ኃጢአታችሁ ከባድ ስለ ሆነ የናንተን ንስሓ ማስተስረያ ጊዜ አላገኝምናሌላአባትፈልጉአላቸው አሁንም አያ ዥበና አቶ ነብሮ ምክር ከደረጉ በኋላ ዝንጀሮጊ ይህ አታላይ ሲያላግጥብን ዝም ትለዋለህ በመባባል ለቀም አድር ገው ያዙት ። በዚህ ጊዜ ጦጣ ያቶ ነብሮን ሬሳ ደላጎ ሸፈነና አያ ዥቦ ዘንድ ሄደ ። እሱም ተዢርሞ እንደ ምን አድርገሽ አገኘሽው እባክሽ እስቲ ንገሪኝ አላት « ከዚህ በኋላ ክሥር ምራ ምንም ሳይቀራት ሁሉንም ዘርዝራ አስረዳችው ። ከዚህ በኋላ እንኩዬ ጦጢት አያ ዥቦን ዘመቻ መሄዳችን ነውና ክራቱአህዮችሁለቱንአርደህበሁለቱጭነህአንተቀደም ብለህ መንገድ ሇምር አለችው ። ታዲያ እኛ አንዘምትበትም ደግሞ ላንድ ጥፍራም ነው ተው ዝም በለው ተባዝለው የታረዱትን አህዮች በሏቸው ደኅነ ኞቹን ደግሞ አሳድረው በማግስቱ ለመብላት ተሰብስበው ሲያሽ ክኩ እንኩዬ ጦጢት ላቶ አንበሳ ጌታዬ አያ ዥቦ ያደረገ ውን ነገር ብነግርዎት በንዴት ይሞታሉ አለችው ። በዚህ ጊዜ አንደኛው ቀና ብሎ ለጓደኞቹ እረ ይህ የሚያምር ጐበዝ ከወዴት ይመጣል አላ ቸው ። የምር መስሎት አቧውሠ ሙ እንዳለችው ዘብ ገብቶ ተጠንቅቆ ሲጠብቅ ቄየ ከፅለታት አንድ ቀን ጦጢት አያ ነብሮ አረ ይህች እንኩዬ ቀበሮ ጐድ ታ ደርገናለች አለችው ።