Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية
Book of the day

ፍኖተ ብርሃን (1).pdf


  • word cloud

ፍኖተ ብርሃን (1).pdf
  • Extraction Summary

ምሳሌ ወይም ምልክት የኾኑ ጉዳዮች ህፌሥዜ« ጥያቄዎችና መልሶቻቸው ግካይነት ሶስና በክሱ ነጻ መኾንዋን ያመለከተ ዘዴ ነው። ፅድል ሳይሰጥ በቀ እና ላይ የተመለከትን እንደኾነ በማይገባን ጊዜ አልሰማ የገን ተሉትን ኹለት ጥቅሶች የቀረቡት የድ የጳውሎስ መ ል ርጊቱን ቅደም ተከተል በታሪክ መልክ ለማቅረብ ሲኾን ሦስተኛው ልእክት ጥቅስ ግን የቀረበው ምንም እንኳን ያ ኹናቴ የተከሠተበት ወቅት ከሌ ሎች ጋር ግንኙነት ባይኖረው በስብከት መልክ በመቅረቡ ሰሚውን ለማሳ መን ከመጀመሪያው ታሪካዊ ኹናቴ ጋር ማገናኘት አስፈላጊ ኾኖ በመገ ኘቱ ነው። ህህህህህ«ፎቲከወዐበዐከህ ባለመኖሩ ኀጢአተኛ መሥኾኑን አያውትም ነ ለተ ነው። ያት ከዚያ በኋላ የሚፈ ጽሙአቸው ሥራዎች ኀጢአት መኾናቸውን አሣካይነት ሲያውሄ በመቻላቸው ነው። ቢኾንም እኛ ግን የተሰቀለን ክርስቶስን እንሰብካለን ይህም ለአይሁድ ማሰናከያ ለአ ሕዛብም ሞኝነት ነው። የእግዚአብሔርም ድካም ከሰው ቸን ጀም ማለት ያ እናንተ እንደ ሞኝነትና ድክት የፄጠራችሁት ኹናቴ የእግዚአብሔር ኀይልና ጥበብ ነው ብሎ ለያስረዳቸው ፈልጎ ነው። ኛ ጴጥም ቀነ የእግዚአብሔር ልጅ በኾኑ ወይሦ አዝሬጌቤር ጸጋ በመልበሱ አይደለም ሣለት የኀጢአቱ ምክንያት ነ ዚኦብሔር ልጅ መኾኑ አይደለም ማለት ነው። ኹለተኛው የሐዋርያው የዮሐንስ መልእክት ይህ መልእክት አንድ ምዕራፍ ብቻ ያለው ኾኖ ለአንዲት ለተ ከበረች ሴት የተጻፈ ነው። ምክንያቱም ሐሰተኛ ነቢያት ይበዘ የነበሩት በዚያ አካ ባቢ ስለነበረ ነው። ሐዋርያው ጳውሎስ ግን ሌሎችን በሠ ሰል የተጠቀ ት ዘደ የወንጌልን ትምሀርት በሣስተማር ነፍሳትን ለማ ጠቀመበት ዘዴ ብሎ ነው። አደ ኣል እክት ደርሶአቸው ያላመኑበት በመኾኑ ቢጠየቁ «ፈ ጆን ን ይኾኑ ስለተገነዘቡ ነው። ጥቅሱ የሚያመለክተው ለኀጢአተኛው ኀራጌ እንዲደ ከእሳት አውጥቶ እንዲድን ማድረግ ሲኾን እንደሚገባን ነው። ኹለተኛው ክፍል ምዕራፍ እና ምዕራፍ ሲኾን በዚህ ክፍል እግዚአብሔር በዙፋኑ ላይ ኾኖ ኻያ አራት ሽማግሌዎች በዜሪፖ አራት እንሰሳት በፊትና በኋላው ሐዋርያው ያየው ትርእይት ነው። አርሱ ሰዎችን ኹሉ የሚያስተው ዲያብሎስ ወይም ኃጣን ተብሎ የሚጠራው የቀድሞው እባብ ነው። ይህ አባባል ወልደ እግዚአብ ሔርን ወደ ፍጡርነት ደረጃ ለማውረድ ሚሞከረው ሙከራ አንዱ ንም ነው። ሚካኤል ኢየሱስ ክርስቶስ ነው በሚሉበት ጊዜ ለአባባላቸው ም ።

  • Cosine Similarity

ኹሉም ነገር አስቀድሞ በእግዚአብሔር ዘንድ የሚታወቅ እንደ መኾኑ አንድ ሰው ከሚጠፉት ማለት ከሚፈረድባቸው ሰዎች አንዱ የሚኾነው ያንን ኹናቴ እግዚአብሔር ስላዘጋጀለት ነው የሰው ልጅ ዕድል ፈንታ የሚገኘው በግል ጥረት ብቻ ሳይኾን በአምላካዊ ፈቃድም ጭምር ነው። ማታም ኾነ ቀንም ኾነ አንድ ቀን ማለቱ ኻያ አራት ሰዓቶችን ብቻ ለማመልከት ሳይኾን ጊዜያትና ዘመናት የሚቆጠሩት ቀንና ሌሊት ተፈራርቀው መኾኑ በሰው ኹሉ ዘንድ የተለመደ በመኾኑ አንድ የአ ፈጣጠር ጊዜ አልፎ ኹለተኛው ኣፈጣጠር ጊዜ የሚተካበትን ጊዜ ለማ መልከት ነው። በዮሐንስ ወን ጌል ም ቁ እና ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች በተላከው የሐዋርያው የጳውሎስ መልእክት ም ቁ መሠረት እግዚአብሔር መንፈስ በመ ኾኑ በኦሪት ዘጸአት ም ቁ በዮሐንስ ወንጌል ም ቁ እና በመጀመሪያ ወደ ጢሞቴዎስ በተላከው የሐዋርያው የጳውሎስ መልዕክት ም ቁ ላይ እንደተገለጸው እግዚአብሔርን ማንሦ ያየው ሰው አለ መኖሩንና እግዚአብሔርንም አይቶ በሕይወት ለመኖር የማይቻል መኾ ኑ ስለተገለጠ እነ ሙሴ እግዚአብሔርን አዩት ከተባለው ጥቅስ ጋር ለም ን ተለያየ ተብሎ ይጠየቅ ይኾናል። በኦሪት ዘፍጥረት ም ቁ ላይ እግዚአብሔር በሰባተኛው ቀን ዐረፈ ካለ በኋላ በትንቢተ ኢሳይያስ ም ቁ ላይ ደግሞ እግዚአብሔር አይደክምም አይታክትም በማለት ኹለቱ ጥቅሶች ተቃ ራኒ ይመስሉን ይኾናል። በሚ ሉትና በዮሐንስ ወንጌል ም ቁ ላይ ከሰማይ ከወረደው ከሰው ልጅ በቀር ወደ ሰማይ የወጣ ማንም የለም በሚለው ጥቅስ መካከል ያለ ውግንኙነትና ልዩነት እንዴት ነው ተብሎ ይጠየቅ ይኾናል። እንዲያውም አንድ ልጁ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የገለጸው ከመኾኑ በቀር እግዚአብሔርን ማንም ያላየው መኾኑ በዮሐንስ ወንጌል ም ቁ ላይ ተገልጾአል። ኖኅ የአምስት መቶ ዓመት ሰው የነበረ መኾኑ ምዕራፍ ቁ ላይ ተገልጾ ሳለ በምዕራፍ ቁ ላይ የጥሩተ ውሃ ምሥድር ላይ በመጣ ጊዜ ኖኅ የስድስት መቶ ዓመት ዕድሜ ስለነበረው ከላይ የተጠቀሰው ጊዜ አንድ መቶ ኻያ ዓመት መኾኑ ቀርቶ አንድ መቶ ዓመት ብቻ ማለት ይኾናል የሚል ክርክር የሚያነሣ ሰው ሊኖር ይችላል። ህህህህህ«ፎከሀበዐዘቲከዐ ኒ በኦሪት ዘፍጥረት ም ቁ ላይ ከዚያ በኋላ የሕግዚአብሔር ልጆች የሰውን ሴቶች ልጆች ባገቡ ጊዜ ሲል የእግዚአብሔር ልጆች የተ ባሉት እነማን ናቸው ተብሎ ይጠየቅ ይኾናል። ዱባባ በፍ ው ሐዋርያው ጳውሎስ የሰውን ኹሉ ኀጢአተኛነት በበለጠ ሲያብራራ ስለዚህ በአንድ ሰው ምክንያት ኀጢአት ወደ ዓለም አንደገባና በኀጢአ ትም ምክንያት ሞት እንደገባ እንዲሁም ኹሉም ኀጢአትን ስላደረጉ ሞት በሰው ኹሉ ላይ ደረሰ ብሏል። እንዴት እግዚአብሔር ትክክለኛ ሲኾን አንድ ሰው ባሪያ አሳዳሪ ሌላው ሰው ደግሞ ባሪያ እገፈኮን ፈቃዱ ኾነ ተብሎ ይጠየቅ ይኾናል። በዚህም መሠረት ሐዋርያው ጳውሎስ ወደ ገላትያ ሰዎች በላከው መልእክቱ ም ቁ ላይ አይሁዊ ወይም ግሪክ ባሪያ ወይም ጌታ ወንድ ወይም ሴት ሳይባል በክርስቶስ ኢየሱስ ኹሉም አንድ ነው ብሏል። ለምሳሌ በኦሪት ዘጐልም ም ቁ ላይ በመቅሰፍት የሞተው ሰው ብዛት ኻያ አራት ሺ መኾኑ ተገልጾአል እንዲሁም በሌላ ጊዜ ዓሥራ አራት ሺህ ሰባት መቶ ሰዎች እንደተቀሰፉ በኦሪት ዘጐልቀ ም ቁ ላይ ተገልጾአል። በኦሪት ዘጐልሞኑ ም ቁ ላይ በምድር ካሉ ሰዎች ኹሉ ይልነ ሙሴ እጅግ ትሑት ሰው ነበር በመባሉ ይህን መጽሐፍ የጻፈው አንድምዎ ሙሴ ሳይኾን ሌላ ሰው መኾን አለበት ይህ ካልኾነ ደግሞ እንዴት በሦስተኛ ሰው አነጋገር ራሱን በማመስገን ይጽፋል ተብሎ ይጠየቅ ይኾናል። እንዲሁም ሐዋርያው ጳውሎስ ወደ ቀሮንቶስ ሰዎች ኹለተኛ ባላከው መልእክቱ ም ላይ ራሱ ስላየው ራእይ በሚናገርበት ጊዜ የክርስቶስ የኾነ አንድ ሰው ሀውቃለሁ ብሎ ስለሃሰተኛ ሰው ሚ ናገር በማስመሰል የገለጸ መኾኑን ልንመለከት እንችላለን። ተብሎ ይጠየቅ ይኾናል። በኦሪት ዘጐልቀ ም ቁ ላይ በመቅሰፍት የሞተው ኻያ አራት ሺሕ ሰው ነበር ሲል በመጀመሪያ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች በተላከው የሐዋርያው የጳውሎስ መልእክት ም ቁ ላይ እንደተገለጸው ደግሞ በአንድ ቀን የሞቱት ኻያ ሦስት ሺሕ ናቸው ስለተባለ ኹለቱ አባባሎች የተለያዩት ለምንድነው ተብሎ ይጠየቅ ይኾናል። ይኹን እንጂ እግዚአብሔር አምላክ የሰውን ልጅ ከፈጠረ በኋላ ሙሉ የፈቃድ ነጻነት የሰጠው በመኾ አንዳንድ ድርጊቶች እግዚአብሔር የማይፈቅዳቸው መኾናቸውን ለሰው ልጅ ከማመልከቱ በቀር የሰው ልጅ አንድን ድርጊት እንዲያደርግ ወይም እንዳያደርግ አያስገድደውም። በኦሪት ዘጐልቁ ም ቁ ላይ ምንም ጥፋት የሌለባቸውን ከል ጆች ወንዶችን ኹሉና ከሴቶች ደግሞ ወንድን በመኝታ የሚያውቁትን ኹሉ ግደሉ የሚለው የሙሴ ትእዛዝ በትንቢት ዳንኤል ም ቁ ላይ እግዚአብሔር በሚሠራው ኹሉ ጻድቅ ነው ከሚለውና እንዲሁም በመዝሙር ቁ ላይ እግዚአብሔር የእውነት ዳኛ ነው ከሚለው ጋር እንዴት ሊታረቅ ይችላል ተብሎ ይጠየቅ ይኾናል። እነዚህ ኹለት ጥቅሶች ልዩነት ያላቸው ኾኖ ሳይኾን ጌታ በማቴዎስ ወንጌል ም ቁ ላይ እንደገለጸው ሕግጋት። በኦሪት ዘዳግም ም ቁ ላይ ለአምላክህ ለእግዚአብሔር አንተ ቅዱስ ሕዝብ ነህና በምድር ፊት ከሚኖሩ አሕዛብ ኹሉ ይልቅ ለእርሱ ለራሱ ሕዝብ ትኾንለት ዘንድ አምላክህ እግዚአብሔር መረጠህ የሚል ሲኾን በምዕራፍ ቁ ላይ እንግዲህ አምላካችሁ እግዚአብሔር የአማልክት አምላክ የጌቶችም ጌታ ታላቅ አምላክ ኀያልም የሚ ያስፈራም በፍርድ የማያዳላ መማለጃም የማይቀበል ነው ተብሎ አል። ፈሪሳውያን ጌታን ሊፈትኑት ፈልገው ስለፍቺ ጉዳይ በጠየቁት ጊዜ እግዚአብሔር በመጀመሪያ ሰውን ሲፈጥር ወንድና ሴት አድርጎ ከፈጠረ በኋላ ሰው አባቱንና እናቱን ትቶ ከሚስቱ ጋር ይተባበራል በማለቱ አንድ ሥጋ ይኾናሉ እንጂ ኹለት አይደሉም ስለዚህ እግዚአብሔር አንድ ያደረገውን ሰው አይለየው ብሏቸዋል። ጥያቄዎችና መልሶቻቸው በመጽሐፈ ኢያሱ ም ቁ ላይ እግዚአብሔር ለኢያሱ በሕይወ ትህ ዘመን ኹሉ ማንም አይቋቋምህም ከሙሴ ጋር እንደኾንኩ እንዲሁ ከአንተ ጋር እኾናለሁ አልጥልህም አልተውህም ያለው ኾኖ ሳለ በም ዕራፍ ላይ እንደሚነበበው የገባዖን ሰዎች ኢያሱን አታልለው አንድ ቃል ኪዳን እንዲገባላቸው ሲያደርጉ እንዴት በቃሉ መሠረት እግዚአብ ሔር ሳይጠብቀው ቀረ ተብሎ ይጠየቅ ይኾናል። ይህ የሰው ልጅ ጠባይ ስለኾነ ስለ እግዚአብሔር ጣት በሚነገርበት ጊዜ ያንን ሰው እግዚአብሔር የሚቀጣ ኹለተኛው የቁጣ ትርጓሜ ማለት የሰው ቁጣ የእግዚአብሔርገ ጽድቅ አይሠራም የሚለው አንድ ሰው ኀጢአትን በመሥራቱ ምክ ያት ቢቄጣ ያ ቁጣው ኀጢአትን እንጂ ጽድቅን አያመጣለትም ማለ ነው። ሃይ አበ የእስክንድርያው ሊቀ ጳጳሳት ቅዱስ ቴዎዶሰዮስ ይህን ጥቅስ ሲተረጉም እንዲህ ብሏል ጠቢብ ሰሎሞን እግዚኦብሔር ቃል ያለወ ንድ ዘር ከቅድስት ድንግል ሣርያም የነሣውን ሥጋ አ ሠልድ ሰው ከመኾኑ አስቀድሞ አንድ እንደኾነ ሰው ከኾነ በኋላ ከሥጋ ጋር አንድ አ አካል በመኾን እርሱ አንድ እንዲኾን ባየ ጊዜ ስለዚ ስሎሞን ይህ ቅዱ ስ ሥጋ እንደተናገረ አድርጎ እግዚአብሔር ከፍጥረህ አስቀድሞ የነበረ ቅዱስ ቄርሎስ የመ ልኾን አደረገኝ አለ ብሎ ተናገር በብዙ አንቅጽ ጥበብ ተብሎ የተነ ጽሐፈ ም » መበት ድርሰቱ እንዲህ ብሏል። በዚህም መሠረት በትንቢተ ኢሳይያስ ም ቀ ላይ የተ ቀሰው ጥቀስ ኀጢአት መሥራታችሁን ሳታቆሙ የምትለምኑት ይቅር ተስሚነት የለውም ማለት ሲኾን በትንቢተ ዘካርያስ ም ቀ የተነገረው ደግሞ ኀጢአት መሥራትን አቁሞ ስላለፈው ኀጢአት ይቅቼ ጥረትም ለህለምኑ እግዚአብሔር ይቅርታ የሚያደርግ መኾኑን ለመግለጽ ነወ በኦሪት ዘፍጥረት ም ኹለቱ አባባሎች እርስ በርሳቸው የሚቃረኑ አይደሉም። እንግዲህ ከላይ የተጠቀሱት ጥቅሶች ኹሉ ወደ ልዩ ልዩ ቋንቋዎቼ ሲተረጐሙ አንድ ጊዜ ድንግል አንድ ጊዜ ወጣት ሴት ልጅ በሌላ ጊቼ ንሁ ዐይነት ሞት ኾኖ ኹለተኛ ደግሞ ብላቴና ተብለው ተተርቱጐ መዋል እንጂ ባል ያገባች ሴት ልጅ ስ ከሥጋ ሥለየት አንድ ዐይነባ ጠብ ለው የተተረጐሙበት ጊዜ የለም። ልበሱ ስለእርሱ በ ሂነገርበት ጊዜ ት አይገ ነሃ ጊዜ ወልድ የሰውን ሥጋ ለብሶ ለሰው ልጅ ቤዛ እንዲኾን የተላለፈው ወለኮታዊ ውሳኔ በሰብአዊ ቋንቋ በሚገለጥበት ጊዜ ያንን ኹሉ መከራ እንዲቀበል የእግዚአብሔር ፈቃድ ነበር ተብሏል። በሌላ በኩል ደግሞ ሐዋርያው ያዕቆብ በመልእክቱ ም ቀ እንዲህ ብሏል ሰው በሚፈተንበት ጊዜ እግዚአብሔር ፈተነኝ አይ በል ምክንያቱም እግዚአብሔር ክፉ አድራጎትን እንዲያደርግ ሊፈተነ አይቻልም እርሱም ማንንም አይፈትንም። ትንቢተ አሞጽ ይህ መጽሐፍ ምዕራፎችን የያዘ ኾኖ የፍልስጥኤምና በለስ እዝብ ኀጢአት በመብዛቱ ማስጠንቀቂያ በሳምራውያን ራሕ ከ አብሔር ቁጣና እንዲሁም ለእስራኤል ልጆች የወንጌሉ ጥያቄና መልስ በትንቢተ ኢዮኤል ም ቀጋ ላይ የእግዚአብሔርን ስም የጠራ ቼ ኹሉ ይድናል የሚል ሲኾን በማቴዎስ ወንጌል ም ቀ ላየ ደግሞ ቼ ጌታ ሆይ ጌታ ሆይ የሚለኝ ኹሉ ወደ መንግሥተ ሰማያት አይገባም። ወደ መንግሥተ ሰማያት የሚገባው ግን በሰማይ ያለውን ቼ ህዛህባላህፎየከዐ ክበዐቲከ« ወ እሊ ፔዥ ትው ችን ስለዚህ አግዚአብሔር ሰውን የሚመርጠው በተግባሩ እንጂ በት በትንቢተ አሞጽ ም ቀ ላይ እግዚአብሔር በክህ አማካይነት ለእስራኤል ሕዝብ በዓለም ከሚኖሩ ሕዝቦች ኹሉ እኔ የ ረጥሁት እናንተን ብቻ ነው የሚል ሲኾን ሐዋርያው ጳውሎስ ወደ ርቼ ሰዎች በላከው መልእክቱ ም ቀ ላይ እንግዲህ አንዱ እግዚክ ሔር የኹሉም ጌታ ስለኾነ በአይሁዳዊና በአረማዊ መካከል ምንም ነት የለም እርሱም ባለጸጋ ስለኾነ ለሚለምኑት ኹሉ በረከቱን አብፄ ይሰ ጣል በማለቱ ኹለቱ ጥቅሶች ተቃራኒ ይመስሉ ይኾናል። መኾኑን በማቴዎስ ወንጌል ም። ድረስ እግዚአብሔር ዞ። እንደሚነበበው ጌታ ኢየሱስ የተወለደው ያለ ወንድ ዘር ህህህህህ«ፎከከጋበዐዘቲከ በማቴዎስ ወግጌል ም ቀ እና በሉታስ ወዌጌል ም ሞ ቋራ ሰ መኾኑ ተገልጾ ሳለ በማቴዎስ ወንጌል ም ቀ ታ ኢየሱስ የዮሴፍ ልጅ ት አ ይጠየቅ ይኾናል። ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በማቴዎስ ወንጌል ም ዮ ላይ ኦሪትንና ነቢያትን ልፈጽም እንጂ ልሽር የመጣሁ አይም ሰላችሁ ያለው አባባል ሐዋርያው ጳውሎስ ወደ ገላትያ ሰዎች በላከው መልእክቱ ም ቀነ ላይ ሰው የሚጸድቀው የሙሴን ሕግ በመፈጸም ከኾነማ ክርስቶስ የሞተው በከንቱ ነው ማለት ነው ካለው ጥቅስ ጋር የሚቃረን ይመስል ይኾናል። ታዲያ ይህ ኾኖ ሳለ መጀመሪያ መሥ ቀርንተሱስ ሰዎች በተላከው የሐዋርያው የጳውሎስ መልእክት ም ላይ እንዲሁም ወደ ቆላስያስ ሰዎች በላከው መልእክቱ ሦ እና በራእየ ዮሐንስ ም ቀ እንደተገለጸው ክርስትስ የሥ ትንሣኤ በኩር ነው በመ ባሉ አባባሎቹ እርስ በርሳቸው የሚቃረኑ ይስሱን ይኾናል ። በማቴዎስ ወንጌል ምሦ ቀ ጌታ ደቀ መዛሙርቱን በላከ ጊዜ ከእስራኤል ወደጠፉት በጎች ብቻ ጌኬደው እንዲያስተምሩ ያዘዛቸው ሲኾን በማርቆስ ወንጌል ም ቀዮ ደግሞ ወደ ዓለም ኹሉ ኹደው ወንጌልን ለፍጥረት ኹሉ እንዲሰብኩ በማዘዙ ኹለቱ ጥቅሶች ተቃራኒ ይመስሉን ይኾናል። ዮሐ ም ቀ ታዲያ በዚያን ጊዜ እንዴት መንፈስ ቅዱስ ከስሕተት አልጠ በቀውም ተብሎ ይጠየቅ ይኾናል። ታዲያ ከላይ የቀረቡት ጥቅሶች ለምን እርስ በርሳቸው የሚቃረኑ ኾኑ ተብሎ ይጠየቅ ይኾናል። በማቴዎስ ወንጌል ም ዛ እና ሞ ላይ ኤልያስ ጣል ተብሎ የተነገረው ስለ ዮሐንስ መሥተምቁቹ መኾኑን ጌታ ኹለት ሲያረጋግጥ ዮሐንስ ራሱ ግን እኔ ኤያስ አይደለሁም ብሏል። በማቴዎስ ወንጌል ም ቁጥር ላይ ጌታችን መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ቅዱስ ጴጥሮስን የዮና ልጅ ሰምዖን ሆይ በሰማይ ያለው አባቴ እንጂ ሥጋና ደም ይህን አልገለጠልህምና ብፁዕ ነህ ካለ በኋላ በቁጥር ላይ ወደ ኋላዬ ኺድ አንተ ስይጣን የሰውን እንጂ የእግዚአብሔርን አታስብምና ዕንቅፋት ኾነህብኛል ብሎ መገሠጹ እንዴት ነው ተብሎ ይጠየቅ ይኾናል። በመንፈሳዊ ቋንቋ የደኅንነታችን ጠላት ሥጋዊ ምኞትና ፍላጎት የሚያስገድዱት ክፉ ተግባር መኾኑን ሐዋርያው ጳውሎስ በሚከተለው ኹናቴ ገልጾታል በማቴዎስ ወንጌል ም ቀ በማርቆስ ወንጌል ም ቀ በሉቃስ ወንጌል ም ቀ ላይ ደጉ መምህር ሆይ ብሎ ለጠራው ሰው ጌታ ኢየሱስ ለምን ደግ ትለኛለህ። በአንድ በኩል ይሁዳ የሚከዳውና ከዓሥራ ኹለቱ በመለየት የሚቀ ሩት ዓሥራ አንድ ብቻ እንደሚኾኑ አስድሞ የሚያውቅ ኾኖ ሳለና በሌላ በኩል ደግሞ በዮሐንስ ወንጌል ተ መሠረት የፍ ርዱ ሥልጣን ያለው ወልድ ብቻ መኾኑና ህደ ርሜ ሰዎች በተላከው የሐዋርያው የጳውሎስ መልእክት ም መሠረት ደግሞ ኹላች ንም በክርስተትስ የፍ ወንበር ፊተ እንደነ ነኙፖ የተገለጸ ኾኖ ሳለ ዓሥ ራ ሁለቱ ሐዋርያት ይፈርዳሉ የተባለሠ ነው ተብሎ ይጠየቅ ይኾናል። የምት ለምኑ ትን አታውቁም ያለው በማቴዎስ ወንጌል ም ቀየኑ ላይ እናንተ ግን በማቴዎስ ወንጌል ም ቀ የዘብዴዎስ ልጆች እናት ወደ ጌታ ኢየሱስ ቀርባ ለኹለቱ ልጆችዋ በጌታ ግራና ቀኝ የመቀመጥ ክብር እንዲሰጥላት መለመንዋ የተገለጸ ሲኾን በማርቆስ ወንጌል ም ቀ መሠረት ግን ልመናውን ያቀረቡት ያዕቆብና ዮሐንስ ናቸው በመባሉ ኹለቱ አባባሎች ለምን ተለያዩ ተብሎ ይጠየቅ ይኾናል። የጥቅሱን አባባጳቕቹትንቢት ስለ መጥምቁ ዮሐንስ የተነገረ መኾኑን ጌ ኢየሱስ የገለጸው የተመለከትን እንደኾነ በመቃብር ውስጥ ያሉት ኹሉ አንድ ጊዜ ንቢት አባባል ቃል በቃል የሚወሰድ ባለመኾኑ ው። ገ በማቴዎስ ወንጌል ም ቀ ጌታ ኢየሱስ ከደቀ መዛሙርቱ ጋር በአባቱ መንግሥት ከወይኑ ፍሬ አዲሱን እንደሚጠጣ ቃል የገባ ሲኾን በሐዋርያው የጳውሎስ መልእክት ወደ ሮሜ ሰዎች ም ቀ ላይ የእግዚአብሔር መንግሥት መብልና መጠጥ አለመኾኑ በመገለጹ እነዚህ ጥቅሶች እርስ በርሳቸው የሚቃረኑ ይመስል ይኾናል። በማቴዎስ ወንጌል ም ቀ ላይ ኤርም ሰ ተብሎ የተጠቀሰው ጥቅስ የሚገኘው በትንቢተ ዘካርያስ ም ነታ እንጂ በትንቢተ ሌኔርምያስ ውስጥ ባለመኾኑ ለምን ጥቅሱ የሣይነበዛ መጽሐፍ ስም ተጠራ ተብሎ ይጠየቅ ይኾናል። ዮሐም ቀ ይህም ማለት ጌታ እስከ ሞት ድረስ ሊያደርሰው የቻለ የሰውን ልጅ ለማዳን ያለው ፍላጎትና በሰው ልጅ ላይ ያለው ፍቅር እንጂ ማንም አስገድዶት አለመኾኑን በዮሐንስ ወንጌል ም ቀ ገልጾአል። አንድ ጊዜ አንድ ብቻ በሌላ ጊዜ ኹለትና ሦስት እንዲሁም በሌላ ጊዜ ብዛታቸው ያልተገለጠ ሴቶቹ አብረው ኾነው ወደ መቃብር ቦታ ኹደዋል። ኛ ዮሐም ቀሃ ህህህህህህ«ፎቪከፁ ታዲደ እግዚአብሔር አንድ ጊዜ አንድ ሁ ሌላ ጊዜ ደግሞ ሦስት አካል አለው የምንለው እንዴት ነው ተብሎ የጎ ይኾናል። እግዚአብሔር ኹሉ በኹሉ ይኾን ዘንድ በዚያን ጊዜ ወልድ ደግሞ ኹሉ ን ላስገዛለት ተገዥ ይኾናል» ለሚለው ጥቅስ በጥያቄና መልስ ተራ ቀቆጥ ር ዙ ይመለከቷል። በዮሐንስ ወንጌል ሦ ቀ ላይ እፀነተኛው አምላክ የኾንከውን አንተንና የላክኸውን ኢየሱስ ክርስቶስን ያውቁ ዘንድ በማለቱ በኛ ቆሮንቶስ ም ቀ ላይለእኛስ ነገሩ ኹሉ ከእርሱ የኾነ እኛም ለእርሱ የኾንን አንድ አምላክ አብ አለልን ነገር ኹሉም በእርሱ በኩል የኾነ እኛም በእርሱ በኩል የኾንን አንድ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አለን» በማለቱ በኛ ጴጥሮስ ም ቀ ላይ የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ በማለቱ አምላክ የሚለው ስም የአብ ብቻኙኖ ስለቀረበና ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ከአምላክነት ውጪ እንደኾነ ስለተገለጠ በምሥጢረ ሥላሴ ላይ ያለው እምነት ትክክል አይደለም ይላሉ። እኔና አብ አንድ ነን ብምዕሬፍ ሞ ጳይ እኔ በአብ የ እንዳለሁና አብም በእኔ እንዳለ እመኑኝ በምዕራፍ ዮ ላይ ተገለጸባቸው ጊዜ ዎገ የአብ የኾነው ኹሉ የእኔ ነው ከማለቱም በላይ በማቴዎስ ወንጌል የሉቃስ ወንጌ ም ቀ እና በሉቃስ ወንጌል ሥ ቀ ዳግመኛ ይ ስለሚመጣበት ጊዜ ኹናቴ ልዩ ልዬ ምልክቶችን በመዘርዘር አስረ ይህ ወንጌል ሦዕራፍ ሟሚ ። በዚህም ይ ዝ ህም መሠረት ከላ ኙ ነት ጊዜ መልአክ ተልኮ የሚያነጋግዉ ፁ እንጂ እርስ በርሳቸው የ ርች የተለያየ ትርጓሜ አላቸ ሰው እስከኾነ ድረስ የተለየ ማለት ቅዱስ ሰው መኾኑን እንረዳለዝቹ በእርሱ ደረጃ ያለ ጻድቅ እንደዚህ ያለ ፅ ኢየሱስም በእግዚአብሔርና በሰው ፊት የተ ደ ኾና ወይም ርኩስ መንፈስ መኾኑን ለይቶ የማወቅ ችሎታ እንደሚኖረሟ መት እያደገ ይኹድ ነበር። ው መጽሐፍ ቁ ጫ ጌታ እንደ ሰው በሚጸልይበት ጊዜ ሰው ኹሉ የሚጸልየው ለእግዚአብሔር እንደመኾኑ እርሱም ለአባቱ አንተ ብቻ እውነተኛ አምላክ ነህ ሲል ጸለየ። ጌሎች ስምሦና ዳዩኒነት ፍሪ በሌላ በኩል ደግሞ በቅዱሳት መጻሰፍት ልዩ ልዩ ክፍሎች አንደ ቅዱሳት መጻሕናፍት ጊዜ ለእግዚአብሔር አብ ሌላ ጊዜ ለእግዚአብሔር ወልድ በሌላ ጊዜ ደግሞ ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ብቻ የአምላክነት ክብር ተሰጥቶ የሚነገርበት ምክንያት በመለኮታዊው ሥልጣን አንድ ስለኾኑ ነው። ጥያቄና መልስ ቁ ይመለከቷ ከሕግ በፊት ኀጢአት አልነበረም ማለት ሳይኾን ሰው የኀጢአት ሥራውንም እየሠራ ያ የሠራው ሥራ ኀጢአት መኾኑን የሚነግረው ሕግ ህህህህህ«ፎከወዐህቋከዐዘቲከ ወደ ሮሜ ሰዎች በተላከው የሐዋርያው የጳውሎስ መልእክት ም ቁ እግዚአብሔር ሲፈልግ ሰውን እንደሚያጸድቀውና ሳይ ፈልግ ደግሞ እንደሚኩንነው የተለገለጸ ሲኾን በራእየ ዮሐንስ ም ቁ ላይ ደግሞ እነሆ በቶሎ እመጣለሁ ለያንዳንዱም እንደየ ሥራው መጠን እከፍል ዘንድ ዋጋዬ ከእኔ ጋር አለ በማለቱ ኹለቱ ጥቅሶች ተቃራኒ ይመስሉ ይኾናል። ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች በተላከሁ በኹለተኛው የሐዋያው የጳውሎስ መልእክት ም ቁ ላይ የምናገረው እንደ ጌታ ፈቃድ ሳይኾን እንደሞኝ ኾኘፔ ነው ካለ በኋላ ለጢሞቴዎስ ኹለተኛ በኗው መልእክቱ ም ቁ ላይ ቅዱስ መጽሐፍ በሙሉ በእግዚ በሔር መንፈስ መሪነት የተጻፈ ነው በማለቱ ኹለቱ አባባሎች እርስ ሳቸው የሚቃ ረኑ ይመስለን ይኾናል። ጥያቄዎችና መልሶቻቸው ወደ ኤፌሶን ሰዎች በተላከው የሐዋርያው የጳውሎስ መልእክት ም ቁ እና በመጀመሪያይቱ የሐዋርያው የጴጥሮስ መልእክት ም ቁ ላይ የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክ የተባለ ሲኾን በዮሐንስ ወንጌል ም ቁ በሐዋርያት ሥራ ም ቁ ወደ ሮሜ ሰዎች በተላከው የሐዋርያው የጳውሎስ መልእክት ም ቁ እና በመጀመሪያይቱ የሐዋርያው የዮሐንስ መልእክት ም ቁ ላይ ጌታ ራሱ እግዚአብሔርና አምላክ በመባሉ አባባሎቹ እርስ በርሳቸው የሚቃረኑ ይመስል ይኾናል። እግዚአብሔር የሚለው ቃል የሥሉስ ቅዱስ የጋራ ስም እንደመኾኑ የእግዚአብሔር አፍአዊ ድርጊት ኹሉ የሥሉስ ቅዱስ መለኮታዊ አንድነት ግብር መኾኑን መገንዘብ ይኖርብናል። ግንኙነት ትሑቶች እንዲ በወ ቶከፈ ጥያቄና መልስ በአንደኛ ጴጥሮስ ም ቀ ላይ ጻጻቅት ሊድን የሚችለው በጭንቅ መኾኑን የሚገልጽ ሲኾን ወደ ሮሜ ሰዎች በተላከው መልእክት ም ዮ ላይ ሰው የሚጸድቀው በእምነት ብቻ መኾኑን ስለሚገልጽ ኹለቱ አባባሎች ለምን እርስ በርሳቸው ተቃረኑ ተብሎ ይጠየቅ ይኾናል። ልዓም የደረሰ ከ«የ ጥያቄና መልስ በኹለተኛው የቅዱስ ጴጥሮስ መልእክት ም ቀ ላይ በእርሱ ደስ የሚለኝ የምወደው ልጄ ይህ ነው የሚል ድምፅ ከታላቁ ክብር በመጣለት ጊዜ ከእግዚአብሔር አብ ምስጋናንና ክብርን ተቀብሎ አል የሚለው አባባል በዚሁ ምዕራፍ ቀ ላይ አምላካችንና አዳኛ ችን ኢየሱስ ክርስቶስ» ከሚለው ጋር እንዴት ይታረቃል ተብሎ ይጠየቅ ይኾናል።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Comments:


memezon

Download options | Convert to Pdf | Book of the day

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact