Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية  Portuguese
Book of the day

ጊዜው የፋሲካ ልዪ እትም.pdf


Advertisement
  • word cloud

ጊዜው የፋሲካ ልዪ እትም.pdf
  • Extraction Summary

ምድር እሾህ እንድታበቅል ተረገመች አየሩ በሞት ታወደ የሞት ማዳበሪያ አፈሩን አረከሰው የሞት መውጊያ እያንዳንዱን ፍጡር ነደፈ ፍጡርም ከሞት ማምለጥ የማይችል ዓቅመቢስ ሆነ የፍጥረት የመጨረሻ ማስፈራሪያ ሞት ሆነ ሞት በሕይወት ላይ ነገሠ። አዳም የግዛት ሥልጣኑን አስረከቦ ሞት በነገሠበት ጊዜ አግዚአብሔር ሞትን ድል አንደሚያደረግ አስቀድሞ ተናግሮ ነበር። እንደዚሁም የሱስ አሳልፎ ከመሰጠቱ በፊት እግዚአብሔር አብ ቀኝ ተቀምጦአል ዕብ ዝለቫሃ « ርፎክ ዕ ልዩ ዕትም ሚያዚያ ጥያቄና ክስ ታዲያ ነፍስ ማለት የሕይወት እስትንፋስ ከአፈር ከተሠራው አካል ጋር ሲገናኝ የሚፈጠረው ሕይወት ያለው ፍጠር ነው። ሰዎች ሲሞቱ ወደ ሰማይም ሆነ ወደ ገሃነም አይሄዱም ይልቁኑ እስከ ትንሳዔ ቀን ድረስ በመቃብራቸው ሆነው እንደ ዳዊት የትንሣኤን ቀን ይጠብቃሉ። ክርስቶስ ሞትን ዕንቅልፍ ይለዋል ዮሐታዲያ ሙታን ለምን ያሀል ጊዜ ያንቀላፋሉ።

  • Cosine Similarity

በየሱስ ላይ ስለደረሰው ግፍና በደል በሰሙ ጊዜ ልባቸው የሚጨነቅለትንና የሚወዱትን ጌታ ይከተለው የነበረው ሕዝብ ለምን እንደጠላው ይገርማቸው ነበር የተናደደው ሕዝብ የሚፈፅመውን ድርጊትና የካህናቱንና የሹማምንቱን የቁጣ ንግግር ችላ በማለት ሴቶቹ ለየሱስ የነበራቸውን ርህራሄ ከመግለፅ ወደኋላ አላሉም የሱስ ሰውነቱ ዝሎ መስቀሉን እንደተሸከመ ሲወድቅ ባዩ ጊዜ ሃዘናቸውን በለቅሶ ዓይነት ጩኸት ገለፁ። የሱስ ስለ ሰዎች ኃጢአት መሰቀል ነበረበት። ንስሀ የማይገቡና የማያምኑ ሁሉ በቋንቋ ሊገለፅ የማይቻል ሀዘንና ስቃይ እንደሚደርስባቸው ያውቃሉ ከሆሳዕና እስከ ስቀለው አዳኛችን ለመሰቀል ወደ ቀራንዮ ሲሄድ ከተከተሉት ሰዎች መካከል አንዳንዶቹ በአህያ ላይ ተቀምጦ በድል አድራጊነት ወደ ኢየሩሳሌም በገባ ጊዜ የዘምባባ ዝንጣፊ እያውለበለቡና የደስታ መዝሙር እየዘመሩ ያጀቡት ናቸው ያን ጊዜ ሰዎች ያደረጉትን ተከትለው የውዳሴ መዝሙር የዘመሩለት አንዳንድ ሰዎች በዚያው አንደበታቸው ስቀለው። በዚያን ጊዜ የሱስ ለጠላቶቹ የፀለየው ፀሎት ዓለምአቀፋዊ ነው ያ ፀሎት ዓለም ከተፈጠረበት ጊዜ ጀምሮ እስከ ጊዜ ፍፃሜ ድረስ የኖረውን ወይም የሚኖረውን ማንኛውንም ኃጢአተኛ ይመለከታል። የሱስን ለመግደል በሚያሴሩበት ጊዜ ቀያፋ ህዝቡን ለማዳን አንድ ሰው ቢሞት የተሻለ ነው ሲል ተናግሮ ነበር። የሱስ የተሰቀለበት ቦታ ለኢየሩሳሌም ቅርብ ስለነበር ከልዩ ልዩ ቦታ ወደ ከተማው መጥተው የነበሩትን ሰዎች ማስታወቂያው ስለ የሱስ መሲህነት እንዲያስታውሱ አደረጋቸው። የሱስ በተጠመቀና በተራራ ላይ በተለወጠ ጊዜ ከርስቶስ ልጁ መሆኑን በመግለፅ እግዚአብሔር ተናግሮ ነበር። የሱስ በተሰቀለ ጊዜ ሰይጣንና መላአከቱ ሰው መስለው ከዚያ ነበሩ። ከርስቶስ በመስቀል ላይ በመሰቀሉ ምከንያት ሰዎች ከዚያ በፊት ስለ እርሱ ካወቁት የበለጠ አጠቃላይ እውቀት አገኙ ስቅለቱን ላዩና እርሱ የተናገረውን ለሰሙ ብዙ ሰዎች የእውነት ብርሀን በራላቸው። በመስቀል ላይ ተሰቅሎ ሰውነቱ የቆሳሰለውና መሳቂያና መሳለቂያ የሆነው የሱስ የዓለምን ኃጢአት የሚያስወግደው የእግዚአብሔር በግ መሆኑን አወቀ ይህ አቅመቢስ የሆነና በሞት አፋፍ ላይ የነበረ ሰው በሞት አፋፍ ላይ ለነበረ አዳኝ ራሱን በሰጠ ጊዜ የተስፋና የስቃይ ስሜት በተቀላቀለበት አንደበት እስበኝ አቤቱ በመንግሥትህ በመጣህ ጊዜ ሲል ጮኸ። የሱስ ተአምራት በሠራ ጊዜና ከሞት ከተነሳ በኋላ ብዙዎች ጌታ ሊሉት ዝግጁ ነበሩ ነገር ግን በመስቀል ላይ ተቸንከሮ ሊሞት በተቃረበበት ሰዓት ከህይወቱ በመጨረሻዋ ደቂቃ አካባቢ ንስሀ ገብቶ ከዳነው ሌባ በስተቀር ጌታ ብሎ የጠራው ማንም የለም ልዩ ዕትም ሚያዚያ አባዛ ር መሆ ዕጀ ጤመኹልፋቹቕምቐቕቁዔሜጨቄጫቅኔዓቅኔንምችሽቁ ሜቁቹምይንሮሥጦሥዯሇጅ በመስቀሉ አጠገብ የቆሙ ሰዎች ሌባው የሱስን ጌታ ሲለው ሰሙት። የሱስ ለሰውዬው የዘላለም ህይወት ተስፋ በሰጠው ጊዜ መስቀሉን እንደመሸፈን አድርጎት የነበረውን ዳመና ዘልቆ የመጣ ብሩህ ብርሀን ታየ ንስሃ የገባው ሌባ በእግዚአብሔር ዘንድ ተቀባይነትን ስላገኘ ፍፁም ሰላም አገኘ። በዚህ መስቀል ላይ ንስሀ ለገባው ሌባ የተነገረው የኃጢአት ይቅርታ በዓለም ከአጥናፍ እስከ አጥናፍ የሚያበራ የተስፋ ብርሀን ፈነጠቀ የሱስ ከፍተኛ የህሊናና የአካል ጭንቀት በሚያሰቃየው ወቅት ራሱን ችላ ብሎ ለሌሎች ብቻ በማሰብ ያን ሌባ እንዲያምን ሲያደፋፍረው ባዩ ጊዜ መላእከት የፍቅሩ ወሰን የለሽነት አስገረማቸው ያ ሁሉ ውርደት በደረሰበት ወቅት የሱስ ነቢይ አንደመሆኑ መጠን ለኢየሩሳሌም ሴቶች ትንቢት ተናገረ ካህንና ጠበቃ እንደመሆኑም የእርሱን ገዳዮች አባቱ ይቅርታ እንዲያደርግላቸው ተማፀነ አፍቃሪ አዳኝ በመሆኑም ንስሀ የገባውን ወንጀለኛ ኃጢአቱን ይቅር አለለት። የሱስ የወይን ጠጅ መጭመቂዊያውን ብቻውን ረገጠ ከህዝቡም አንድ ሰው ከእርሱ ጋር አልተገኘም እግዚአብሔር በልጁ ላይ የደረሰውን የመጨረሻ ሰብዓዊ ስቃይ በጥቅጥቅ ጨለማ ከለለው ከርስቶስ ሲሰቃይ ያዩ ሁሉ መለኮታዊነቱን አውቀዋል። ካህናቱ ሹማምንቱ ፀሀፍት ወንጀለኛ ሰቃዮችና ለአድማ የተጠራው ሕዝብ ቅጣታቸውን የሚያገኙበት ጊዜ የመጣ መሰላቸው ከጥቂት ጊዜ በኋላ አንዳንድ ሰዎች የሱስ ከመስቀል ወርዶ ሊመጣ ነው እያሉ ማሾከሾከ ጀመሩ። ማንም ሰብዓዊ ዓይን በመስቀሉ ዙሪያ የነበረውን ጨለማ አልፎ ለማየት አንዳልቻለ ሁሉ እንደዚሁም የከርስቶስን ነፍስ ከብቦ ያስጨንቃት የነበረውን ጥቅጥቅ ጨለማ አልፎ ለማየት የቻለ ማንም የለም የሱስ በመስቀል ላይ ተሰቅሎ እያለ የመብረቅ ብልጭታው ወደ እርሱ የሚምዘገዘግ ይመስል ነበር በዚህ ጊዜ የሱስ ኤሎሄ። የሱስን ከብቦት የነበረው የውጨኛው የጨለማ ሽፋን በተነሳ ጊዜ ይህን ሰው ሰማይ ተበቀለው የእግዚአብሔር ልጅ ነኝ ስላለ የእግዚአብሔር ቁጣ ወረደበት የሚል የብዙ ሰዎች ጩኸት ተሰማ። መሬትዋ በጨለማ በተሸፈነች ጊዜ እነዚህ ካህናት በፍርሀት ተውጠው ነበር ነገር ግን ድንጋጤአቸው ከለቀቃቸው በኋላ የሱስ ሆለቫካ ር መህ ር ልዩ ዕትም ሚያዚያ ያመልጥ ይሆናል የሚል ስጋታቸው እንደገና አስጨነቃቸው። የሱስ በሞተ ጊዜ ወታደሮቹ መሬቷ በእኩለ ቀን በጨለማ ስትሸፈንና እንደዚሁም በትንሳኤው ጊዜ መላእከት ሌሊቱ እንደ ቀን እንዲያበራ ሲያደርጉ አይተዋል በተጨማሪም የሰማይ ነዋሪዎች አንተ የሰይጣንንና የጨለማን ኃይል ያሸነፍህ ሞትንም ድል ያደረግህ ነህ እያሉ ለከርስቶስ በታላቅ ደስታ በድል አድራጊነት ስሜት ሲዘምሩለት ሰምተዋል። ከጥቂት ጊዜ በፊት ባፌዙበትና በተሳለቁበት ጌታ ፊት ላይ ዓይኖቻቸውን ተከለው ተመለከቱ ይህን ባለግርማ ሞገስ ፊት ባዩ ጊዜ በፍርድ ቤቱ አዳራሽ ያዩትና የሾህ አከሊል የደፉበት እስረኛ ትዝ አላቸው በደረሰበት የጭካኔ ግርፋት ልዩ ዕትም ሚያዚያ ዛያ ርመክ ርዕ ምክንያት ሰውነቱ ተላልጦ ያለ አንዳች ማጉረምረም በሄሮድስና በሏላጦስ ፊት ቆሞ የነበረው አርሱ መሆኑን አስታወሱ። ስለ ጉዳዩ ብዙ ከትትል ባያደርግም ከዚያ ጊዜ ጀምሮ ሰላም አልነበረውም የሱስ በመቃብር ውስጥ በነበረ ጊዜ ድሉ የሰይጣን ሆነ ሰይጣን የሱስ እንደገና ህያው አይሆንም የሚል አጉል ተስፋ ነበረው። ብዙ ሰዎች ስለ ከርስቶስ ከሞት መነሳት ወታደሮቹ የሰጡትን ምስከርነት ሰምተው ነበር። ከርስቶስ በሞተ ጊዜ የደረሰው የመሬት መናወጥ የብዙ መታንን መቃብር ስለከፈተ በእነዚህ መቃብሮች ውስጥ የነበሩ ሙታን እርሱ በተነሳ ጊዜ አብረው ተነሱ። ለሚያምን ሰው ሞት ከባድ ነገር አይደለም ከርስቶስ ሞት የአጭር ጊዜ ጉዳይ መሆኑን ይናገራል። ከርስቶስ ከሞት በተነሳ ጊዜ የተከፈቱ መቃብሮች ጥቁቶች ነበሩ ለሁለተኛ ጊዜ ሲመጣ ግን በእርሱ ዘንድ ተወዳጅ የሆኑ ሙታን ሁሉ ከበርና ዘላለማዊ ህይወት ለመኖር ይነሳሉ ከርስቶስን ከሞት አንዲነሳ ያደረገው ኃይል የእርሱን ቤተ ከርስቲያን በዚህ ዓለም ብቻ ሳይሆን በሚመጣውም ዓለም ከማንኛውም ሥልጣን ኃይልና ስም ሁሉ በላይ ከፍ ከፍ ያደርጋታል። ምክንያቱም የአምላከ እስትንፋስና የአፈር ውኑድ የሆነው ሰው ነፍስ ነው ነፍስ ሰው ደግሞ ይሞታል ስለዚህ ሰዎች ሁሉ ሟች ናቸው ኢዮብ ፋባን።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Advertisement
Bottom banner

Download options | Convert to Pdf | Reading List | Advertise on dirzon

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact