Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية  Portuguese
Book of the day

ሀንድ አውት.pdf


Advertisement
  • word cloud

ሀንድ አውት.pdf
  • Extraction Summary

ጄ ከፍቡች የተቸዋቀዋር ነሙ ጊሞተር ሞተር ።

  • Cosine Similarity

ዞኀዳኀዱ የተሽከርካል ከዬሰ ጣድረግ ይሰባቸጡኀኘ ጥኀቃቁ በጣሣስገነዘቭ ከጣሚያስችሷ ነገድ የተዘጋጀ ነጡ የሞተር ጥቅምና ጥኀቻዌ ሞተር ሣበት ከተበኛ ዘዲ የስየርና የነጻጅ ድጽቭሰት መጾም ስየር ብቻ ከበጣስገባት ከሣዘትና ከማቀጣጠበሰ የተዷጠርገ ሙጥቸት ጠጸ ከከካኒካስ ዛጾሰ ከመሰዉጥ ተሽከርካሷጡኘ ከቦኮ ጠጆ ኘኀጥሳቀስ የሚጧዒያስችሰ ዛይሰ የሚዷጥር ዘሳሷያ ነጡ ኢንጅን ሞተር በሶስት ዋና ዋና ክፍሎች የተዋቀረ ነው ጊሲሊንደር ሄድ ወይም ቴስታታ ሲሊንደር ብሎክ ማኖ ብሎክ አይል ሳምፕሶቶኮፓ ጊሲሊንደር ሄድ ወይም ቴስታታ ይህ ከፍል የሞተር የላጥኛው ከፍክ ሲሆን የራሱ የሆኑ ብዙ ከፍል አሉት የሲሊንደር ሄድቴስታታ ከፍሎች ሰሲሊንደር ብሎከ ማኖ ብሎከ ይህ ከፍል የሞተር መካከለኛ ከፍል ሲሆን በዋናነት ነዳጅና አየር ገብቶ ሀይል የሚፈጠርበት ከፍል ነውዛሲሊንደር ብሎክ ከፍሎች ኦይል ሳምፕሶቶኮፓ ናቸው አይል ሳምፕ ሶቶኮፓ የሞተር የታችኛዉ ክፍል ሲሆን የሞተር ማለስለሻ ዘይት የሚገኝበት ከፍል ነው የቐተር ዘይት ከፍሎች ሞተር እንደተነሳ ነዳጅ እየሰጡ ያለማሞቅ ማለትም ሞተሩን በአይድል ሚኒሞ ማሞቅ ተሽከርካሪው በጉዞ ላይ ኖያለ የሞተሩ የሙቀት መጠንና የሞተር ዘይት ግፊትን ከጌጅ ላይ መከኖ ተል ለረጅም ጊዜ ሲሰራ የዋለን ሞተር ከማጥፋት በፊት ከ ደቂቃ በአይድል በማሠራት ማጥፋት የሞተሩን የሰርቪስ ጊዜ ማንዋሉ በሚያዘው መሠረት መጠበቅ የመሳሰሉት ናቸው ለሞተር መደረግ ያለበት ጥንቃቄ ሞተሩን ከማስነሳት በፊት በቂ ንፁህና ተገቢ ውፍረቱን የጠበቀ የሞተር ዘይት መኖሩን ዘወትር ማየት በውሃ የሚቀዘቅዙ ሞተሮች ላይ በቂ ውፃ በራዲያተር ውስጥ ወይም በመጠባበቂያ ውስጥ መኖሩን ሞተር ከማስነሳት በፊት ማየት የተሽከርካሪ ሞተር ጠቅለል ባለ አገላለፅ ሲገለፅ በሙቀት የሚገኝ ኃይልን ወደ ሜካኒካል ኃይል የሚለውጥ መሳሪያ ነው የተሽከርካሪ ሞተር የውስጥ ከፍሎች የተሽከርካሪ ሞተር በውስጡ በሚካሄደው የእሳት መቀጣጠል ኃይል ለማመንጨትና ለመፍጠር ከሚያስችሉ ዘዴዎች አንፃር ሲታይ በሁለት ታላላቅ ከፍሎች ይከፈላሉ እነርሱም የአሳት ፍንዳታውን ሁናቴ በሲሊንደሩ ውስጥ የሚያከናውኑ ሞተሮች በእንግሊዝኛው አጠራር ኤክስተርናል ኮምበሽን ሞተሮች ተብለው ይጠራሉ የአሳት ፍንዳታውን ሁናቴ በሲሊንደሩ ውስጥ የሚያከናውኑ ሞተሮች በእንግሊዝኛው አጠራር ኢንተርናል ኮምበሽን ሞተሮች ተብለው ይጠራሉ ለምሳሌ አውቶሞቢል ተሽከርካሪዎችን መጥቀስ ይትላል ስለሆነም ይህ ከፍል ትኩረት ተሰጥቶ የሚተነትነው በኢንተርናል ኮምበሽን ሞተሮች ላይ ይሆናል የኢንተርናል ኮምበሽን ሞተር አይነቶች ው ኢንተርናል ኮምበሽን ሞተሮች ከሚጠቀሙት ነዳጅ አንፃርሲታይ በሁለት ይከፈላሉ እነርሱም የቤንዚን ሞተርና የናፍጣ ሞተር በመባል ይጠራሉ የቤንዚን ሞተር የነዳጅና የአየር ድብልቅ በትነት መልከ በሲሊንደሮች ውስጥ በመግባት ከታመቀ በኋላ በኤሌትሪክ ኃይል በመቀጣጠል በመፈንዳት የሚገኝ ኃይል ያላቸው የተሽከርካሪ ሞተሮች ሁሉ የቤንዚን ሞተር ይባላሉ ሠ የናፍጣ ሞተር ንፁህ የተጣራ አየር በሲሊንደሮች ውስጥ በመግባት ከታመቀ በኋላ በሞቀው አየር ላይ በከፍተኛ ፍጥነትና ግፊት በትነት መልከ በሚረጭ ናፍጣ በመቀጣጠል በመፈንዳት የሚገኝ ኃይል ያላቸው ተሽከርካሪ ሞተሮች ሁሉ የናፍጣ ሞተር ይባላሉ ው ከፒስተን ምት ስትሮክ አንፃር ክ ኩ ስትሮከ የሚለው ቃል የእንግሊዘኛ ቃል ሲሆን ቃም ሲገለፅ የፒስተን ምት ማለት ነውይሄውም ፒስተኑ ከሲሊንደሩ መነሻ ቶፕ ዴድ ሴንተር አስከ ሲሊንደሩ መጨረሻ ቦተም ዴድ ሴንተር ድረስ ያለውን የፒስተን እንቅስቃሴ ወይም ምልልስ ነው በአጠቃላይ ስትሮክ የሚለው ስያሜ የተገኘው አንድ ጊዜ ሞተሩ ጉልበት ሃይል ለማግኘት ፒስተኑ የሚያደርገውን ጉዞ ወይም ምልልስ በመቁጠር ነው ሠ ኢንተርናል ኮምበሽን ሞተር በሲሲንደሩ ውስጥ በሚካሄደው የፒስተን እንቅስቃሴ ወይም ምት አንፃር ነምበር ኦፍ ስትሮክ በሁለት ይከፈላሉ እነርሱም ባለሁለት ምት የፒስተን እንቅስቃሴ ቱ ስትሮክ እና ባለአራት ምት የፒስተን እንቅስቃሴ ፎር ስትሮከ ሞተር በመባል ይጠራል ሠ ባለ ሁለት ስትሮከ ሞተር ጡሌ ። ርዐክር አብዛኛውን ጊዜ ይህንን አይነት ስትሮከ የሚጠቀሙ ሞተርች አነስተኛ ተሽከርካሪዎች ሲሆኑ ለምሳሌ ሞተር ብስከሌትን መጥቀስ ይቻላል ባለሁለት ስትሮክ ሞተር በእያንዳንዱ የከራንከ ሻፍቱ ዙር ወይም በውስጥ አንድ ጊዜ ሃይል መስጠት የሚችል ሲሆን በአብዛኛው አሰራሩ ግን ከባለ አራት ስትሮከ ሞተር እንብዛም አይለይም ስዕል ላይ እንዲያሳየው ባለ ሁለት ስትሮክ ሞተር በአንድ ሙሱ የከራንክ ሻፍት ዙር እንቅስቃሴ ፒስተኑ ወደታች ሲወርድ የተቀጣጠለውን አየርና ነዳጅ የማስወጣት ኤግዞስት ስትሮክንና የሀይል መፈጠርን ፓወር ስትሮከን ሲሰራ ፒስተኑ ወደላይ ሲወጣ የማስገባትን ኢንቴከና የእመቃ ኮምፕሬሽን ስትሮኮችን በመስራት የሚከናወረን ነው ሁ ባለ አራት ስትሮክ የቤንዚንና የናፍጣ ሞተር ኛህፐ ኩዐቨዩ ዩክዌክካፍ ባለ አራት ስትሮክ ሞተር ፒስተኑ አራቱን ሂደቶች ለመፈፀም ወይም አንድ ጊዜ ኃይል ለመስጠን በሲሊንደሩ ውስጥ ሁለት ጊዜ ወደ ላይ ሁለት ጊዜ ወደታች መጓዝ ወይም መንቀሳቀስ ይኖርበታል አብዛኛውን ጊዜ ይህንን አይነት ስትሮከ የሚጠቀሙ ሞተሮች አነስተኛና ከባድ ተሽከርካሪዎች ናቸው ስለሆነም ይህ ክፍል ትኩረት ሰጥቶ የሚተነትነውም ባለ አራት ስትሮክ የቤንዚንና የናፍጣ ሞተሮችን ይሆናል ው ባለ አራት ስትሮክ የቤንዚንና የናፍጣ ሞተር አተገባበር ኛዐ ዥዐዩፎ ዩክገበዩ ዐኮዩክ ሁ አስገቢ ስትሮክ ኢነቴከ ስትሮከክ ለቤንዚን ሞተር በተወሰነ መጠን ንፁህ የተጣራ የአየርና ነዳጅ ቅልቅል ለናፍጣ ሞተር ንፁህ የተጣራ አየር ብቻ ወደ ሲሊንደሩ ውስጥ የማስገባት ሂደት ሲሆን ሂደቱም የሚከናወነው አስገቢ ቫልቭ ኢንቴከ ቫለቭ ብለን የምንጠራው በሚከፈትበት ጊዜ ይሆናልእንዲሁም የፒስተኑም እንቅስቃሴ ጉዞ ከሲሊንደሩ መነሻ ቶፕ ዴድ ሴንተር ወደ ሲሊንደሩ መጨረሻ ቦቶም ዴድ ሴንተር ነው ኮዌ ፐዐር ርዩ ሀር ሁ አመቃ ኮምፐሬሽን ስትሮክ ቀደም ሲል የገባው ለቤንዚን ሞተር የአየርና የነዳጅ ቅልቅል እንዲሁም ለናፍጣ ሞተር ንጹህ አየር የሚታመቅበት ጊዜ ሲሆን ሂደቱም የሚከናወነው ሁለቱም አስገቢና አስወጪ ቫልሾች ኢንቴከ ቫለብና ኤግዞስት ቫልቭ በሚዘጉበት ጊዜ ነው የፒስተኑም አንቅስቃሴ ከታች ወደ ላይ ይሆናል ከቦቶም ዴድ ሴንተር ወደ ቶፕ ዴድ ሴንተር ኮፀጠ ሀወር ቲርፐርዐር ። ሁ ኃይል መፍጠር ፓወር ስትሮክ ለቤንዚል ሞተር የታመቀው የአየርና የነዳጅ ቅልቅል በስፓርክ ፕለግ አማካይነት ለናፍጣ ሞተር የታመቀው ንፁህ አየር በናፍጣ በሚቀጣጠልበት የሚፈነዳበት ጊዜ ሲሆን ሂደቱም የሚከናወነው አስገቢና አስወጪ ሾልኮች ኢንቴክ ቫለብና ኤግዞስት ቫልቭ በሚዘጉበት ጊዜ ነው የፒስተኑም እንቅስቃሴ ከላይ ወደ ታች ይሆናል በርክ ዐር ቲዕፐዐር ሁ የተቀጣጠለ ጪስ ማስወጣት ኤግዞስት ስትሮክ ከፍንዳታው በኋላ በሲሊንደሩ ውስጥ ያለውን የተቀጣጠለ ጪስ የማስወጣት ሂደት ነው ሂደቱም የሚከናወነው አስወጪ ቫልቭ ኤግዞስት ቫልብ በሚከፈትበት ጊዜና አስገቢ ቫልብ በሚዘጋበት ጊዜ ሲሆን የፒስተኑም አንቅስቃሴ ከታቸ ወደ ላይ ይሆናል በፕዐጠ ወር ፀፐርር ቀደም ብሎ እንደተገለጸው ፒስተኑ አራቱን ስትሮኮች ለመፈፀም ወይም አንድ ጊዜ የፍንዳታ ሃይል ለማግኘት በሲሊንደሩ ውስጥ ሁለት ጊዜ ወደ ላይ ሁለት ጊዜ ወደታች መጓዝ ወይም መንቀሳቀስ ይኖርበታል ፒስተኑ አራቱንም ስትሮኮች ለማከናወን ከራንክ ሻፍቱ ኮሎው ሁለት ጊዜ መዞር አለበት በእነዚህ እንቅስቃሴዎች ውስጥ የእያንዳንዱ ስትሮኮች ከሌላው የተለየ እንዲሆን የሚያደርገው የቫልቦች አቀማመጥ እንዲሁም የሚከፈቱበትና የሚዘጉበት ጊዜ የተለያዩ መሆናቸው ነው የተሽከርካሪ ሞተር አንቅስቃሴውን ለመጀመር በመጀመሪያ በሌላ ሃይል መንቀሳቀስ መነሳት ስላለበት ከራንከ ሻፍቱን በሞተሪኖ ስታርተር ሞተር ማንቀሳቀስ ወይም ማስነሳት ያስፈልጋል መነሻ የሆነውን ሃይል በማግኘት የተጠቀሱትን የፒስተን ስትሮኮችን በማከናወን በተፈጠረው ሃል አማካኝነት የራሱን ዙር ያለማቋረጥ መቀጠል ይጀምራል እንዲሁም የማይቋረጥ የሃይል ምንጭ በመሆን የሚያገለግለው በሲሊንደሩ ውስጥ የሚፈጠረው የአየርና ነዳጅ ቅልቅል የፍንዳታ ሃይል ነው ኢንተርል ኮምበሽን ሞተር አገነባብ ዌክአክፍ ርዐክክዝርቨክ የተሽከርካሪ ሞተር አገነባብን ኮንስትራሽክን በምንመለከትበት ጊዜ በአጠቃላይ ከሶስት ዋና ዋና ሜካኒዝሞች የተዋቀሩ ናቸው እነርሱም ቫልቭ ጊር ሜካኒዝም ዋና ዋና ከፍሎች የምላቸው ቫልቭ ቫልሾላ ካምሻፍት አልቭሮካም ኾሸሮድ አስታ ሮከርአርም ሲሊንደርሄድ ቴስታታ ቫልቭ ሊፍተር ወዘተ የመሳሰሉት ናቸው ክራንከ ጊር ሜካኒዝ ዋና ዋና ከፍሎ የምንላቸው ከራንከሻፍት ኮሎ ፒስተን ሲሊንደር ብሎክ ማኖብሉክነ ኮኔከቲንግ ሮድ ቤላ ቤሪንግ ብሮንዚና ወዘተ የመሳሰሎት ናቸው አይል ሳምፐ ሜካኒዝም ዋና ዋና ከፍሎች የምንላቸው የዘይት ማጠራቀሚ ኦይል ሳምፕ የዘይት ማጣሪያ ኦይል ስትሬነር የዘይት ፓምፕ ኦይል ፓምፕ የዘይት ማጣሪያ አይል ፍልተር የዘይት ማቀዝቀዣ አይል ኩለር ወዘት የመሳሰሉት ናቸው በመቀጠልም እነዚህ ከላይ የተዘረዘሩት የሜካኒዝም ከፍሎች ጥቅሞቻቸውንና አሰራራቸውን በአጭሩ ለማየት እንሞከራለን ሲሊንደር ብክ ማኖ ብሉክ በሞተር ኮንስትራክሽን ውስጥ እንደመሰረታዊ ከፍል የሚቆጠር ነው ሲሊንደር ብሎክ ግሬይ ካስት ዓይረን ከሚባል የብረትና ኒኬል ው ውህደት ሲሰራ ለከባድ ሞተሮች ግን ከካስት ዓይረን ይሰራል የሞተሩን ከብደት መቀነስ እጅግ አስፈላጊ በሚሆን ጊዜ ከአልሙኒየም ሊሰሩ ይችላል ሲሊንደር ብሎኮች በእመቃና በፍንዳታ ጊዜ በውስጣቸው ከፍተኛ ግፊትና ሙቀት የሚከሰትባቸው የሞተር ከፍሎች አንደመሆናቸው መጠን በቂ ጥንካሬ ያላቸውና የሚፈጠረውን ግፊት ሙሉ በሙሉ ለመቋቋም ወይም ለመሸከም ብቃት እንዲኖራቸው በከፍተኛ ጥንቃቄ የተሰሩ ናቸው ሲሊንደር ብሎከ በውስጡ ከፍተኛ ሙቀት የሚፈጠርበት ከፍል በመሆኑ ተገቢውን ሙቀት ለመቋቋም እንዲሉ አስፈላጊውን ሁሉ የተሟላላቸው ቢሆንም ሊቋቋም ከሚችሉት በላይ የሆነውን ሙቀት ለማስወገድ የሚያስችላቸው በውስጣቸው እንደዋሻ የተሰሩ ውኃና ዘይት ሊተላለፍባቸው የሚችልበት መንገድ አላቸው ይህም በእንግሊዘኛው ቋንቋ ወተር ጃኬትና ኦይል ጋለሪ በመባል ይታወቃል ከራንከ ሻፍት ኮሎ የሞተሩ ሕይወት ሰጪ ከፍል ነው ተብሎ ቢነገርለት ትከከለኛ አባባል ይሆናል የሞተሩ ማንኛውም የአንቅስቃሴ መሰረቱ ክራንክ ሻፍቱ ነው ቢባል ማጋነን አይሆንም ኮሎ ክራከንክከ ሻፍት የፒስተንን ቀጥታ እንቅስቃሴ ባለው ወጣ ገባ ዲዛይን አማካኝነት ወደ ከብ እንቅስቃሴ የሚቀየርና እንደ አልባሮካም የውሃ ፓፕ ቬንትሌተር የመሪ ዘይት ፓፐ ኮፕረሰር የመሳሰሉትን ከፍሎ በጥርስ ለጥርስ ወይም በችንጋ በመንዳት ስራቸውን እንዲያከናውኑ በማድረግ የሚያገለግል የሞተር ዋና ከፍል ነው ይህ እጅግ ጠቃሚ የሆነ የሞተር ከፍል በአሰራሩም ቢሆን በከፍተኛ ጥንቃቄና ጥበብ የተሰራ ነው በውስጡ የተሰሩት የዘይት መተላለፊያ መስመሮች ደም አንደሚያስተላልፍ የደም ቧንቧ ሊቆጠሩ ይችላሉ እንዲሁም ሚዛኑን ለመጠበቅ አንዲችል የተደረገለት የሚዛን ማስተካከያ ባላንስ ዌይት ካውንተር ዌይት ከከራንክ ሻፍቱ ጋር አብረው ዲዛይን የሚደረጉ ናቸው ቤሪንግ ብሮንዚና የክራንከ ሻፍት ቤሪንጎች ከሌላው የቤሪንግ ዓይነት ለየት ያሉት የሚከተሉትን ሁኔታዎች ያሟሉ መሆን አለባቸው ይሄውም የመሸከም ከፍተኛ አቅም ከፍተኛ ሙቀትን እና በከፍተኛ ሁናቴ የመሽከርከርን ባህሪ መቻል አለባቸው ፍላይ ሁዊል ኮላኖ ፍላይ ዊል ከሞተሩ የተገኘውን ኃይል ወደ ሚቀጥለው ከፍል የሚያስተላልፍ እንደመሆኑ መጠን በደንብ መታሰሩንና በላዩ ላይ የተገጠመው ሪንግ ጊርም በትክከለኛ ቦታው ላይ መሆኑን ማረጋገጥ ያሻል ኮንከቲንግ ሮድና ከፒስተን ጋር ያለው ጥምረት ኮኔከቲንግ ሮድ በአንድ ጫፍ ከከራንክከ ፒኑ ጋር ሲያያዝ ሌላው ጫፍ ከፒስተኑ ጋር በፒን አማካኝነት የተገናኘ ነው ኮኔከቲንግ ሮድ በጣም ቀላልና ጠንካራ መሆን ስለመሚገባው ከመሀሱ ስስ በመሆን ከጠርዝና ጠርዙ ደንዳና ሆነው የተሰሩ ናቸው ኮኔከትንግ ሮድ በሲሊንደሩ ውስጥ በሚፈነዳው ፍንዳታ አማካኝነት ፒስተኑን ወደታች በመወርወርና እንደገናም ወደ ላይ በመመለስ ጉዞ ያከናውናል ፒስተን ሪንግ ፋሻ ፒስተን በተነገረ ቁጥር ተነጥሎ የማይታየው ፒስተን ሪንግ ሲሆን ጠቀሜታውም እንደሚከተለው ይቀርባል ኣ። ያስችበሷ መግገድ የተዘጋጀ ነጡ የሞተር ጥቅምና ጥገቻቄ ሞተር ሣበት ከተበኛ ዘዲ የስየርና የነጻጅ ድጽቭሰት መጾም ስየር ብቻ ከበጣስገባት ከሣዘትና ከማቀጣጠበሰ የተዷጠርገ ሙጥቸት ጠጸ ከከካኒካስ ዛጾሰ ከመሰዉጥ ተሽከርካሷጡኘ ከቦኮ ጠጆ ኘኀጥሳቀስ የሚጧዒያስችሰ ዛይሰ የሚዷጥር ዘሳሷያ ነጡ ኢንጅን ሞተር በሶስት ዋና ዋና ክፍሎች የተዋቀረ ነው ጊሲሊንደር ሄድ ወይም ቴስታታ ሲሊንደር ብሎክ ማኖ ብሎከ ኦይል ሳምፕሶቶኮፓ ጊሲሊንደር ሄድ ወይም ቴስታታ ይህ ከፍል የሞተር የላጥኛው ከፍክ ሲሆን የራሱ የሆኑ ብዙ ከፍል አሉት ሠ የሲሊንደር ሄድቴስታታ ከፍሎች ሰሲሊንደር ብሎከ ማኖ ብሎከ ይህ ከፍል የሞተር መካከለኛ ከፍል ሲሆን በዋናነት ነዳጅና አየር ገብቶ ሀይል የሚፈጠርበት ከፍል ነውዛሲሊንደር ብሎክ ከፍሎች አይል ሳምፕሶቶኮፓ ናቸው አይል ሳምፕ ሶቶኮፓ የሞተር የታችኛዉ ከፍል ሲሆን የሞተር ማለስለሻ ዘይት የሚገኝበት ከፍል ነው የቐተር ዘይት ከፍሎች ሞተር እንደተነሳ ነዳጅ እየሰጡ ያለማሞቅ ማለትም ሞተሩን በአይድል ሚኒሞ ማሞቅ ተሽከርካሪው በጉዞ ላይ ኖያለ የሞተሩ የሙቀት መጠንና የሞተር ዘይት ግፊትን ከጌጅ ላይ መከኖተል ለረጅም ጊዜ ሲሰራ የዋለን ሞተር ከማጥፋት በፊት ከ ደቂቃ በአይድል በማሠራት ማጥፋት የሞተሩን የሰርቪስ ጊዜ ማንዋሉ በሚያዘው መሠረት መጠበቅ የመሳሰሉት ናቸው ለሞተር መደረግ ያለበት ጥንቃቄ ሞተሩን ከማስነሳት በፊት በቂ ንፁህና ተገቢ ውፍረቱን የጠበቀ የሞተር ዘይት መኖሩን ዘወትር ማየት በውዛ የሚቀዘቅዙ ሞተሮች ላይ በቂ ውዛ በራዲያተር ውስጥ ወይም በመጠባበቂያ ውስጥ መኖሩን ሞተር ከማስነሳት በፊት ማየት የተሸከርካሪ ሞተር ጠቅለል ባለ አገላለፅ ሲገለፅ በሙቀት የሚገኝ ኃይልን ወደ ሜካኒካል ኃይል የሚለውጥ መሳሪያ ነው የተሽከርካሪ ሞተር የውስጥ ከፍሎች የተሽከርካሪ ሞተር በውስጡ በሚካሄደው የእሳት መቀጣጠል ኃይል ለማመንጨትና ለመፍጠር ከሚያስችሉ ዘዴዎች አንፃር ሲታይ በሁለት ታላላቅ ከፍሎች ይከፈላሉ እነርሱም የአሳት ፍንዳታውን ሁናቴ በሲሊንደሩ ውስጥ የሚያከናውኑ ሞተሮች በእንግሊዝኛው አጠራር ኤክስተርናል ኮምበሽን ሞተሮች ተብለው ይጠራሉ የአሳት ፍንዳታውን ሁናቴ በሲሊንደሩ ውስጥ የሚያከናውኑ ሞተሮች በእንግሊዝኛው አጠራር ኢንተርናል ኮምበሽን ሞተሮች ተብለው ይጠራሉ ለምሳሌ አውቶሞቢል ተሽከርካሪዎችን መጥቀስ ይትላል ስለሆነም ይህ ከፍል ትኩረት ተሰጥቶ የሚተነትነው በኢንተርናል ኮምበሽን ሞተሮች ላይ ይሆናል የኢንተርናል ኮምበሽን ሞተር አይነቶች ሁ ኢንተርናል ኮምበሽን ሞተሮች ከሚጠቀሙት ነዳጅ አንፃርሲታይ በሁለት ይከፈሳሉ እነርሱም የቤንዚን ሞተርና የናፍጣ ሞተር በመባል ይጠራሱ የቤንዚን ሞተር የነዳጅና የአየር ድብልቅ በትነት መልክ በሲሲንደሮች ውስጥ በመግባት ከታመቀ በኋላ በኤሌትሪክ ኃይል በመቀጣጠል በመፈንዳት የሚገኝ ኃይል ያላቸው የተሽከርካሪ ሞተሮች ሁሉ የቤንዚን ሞተር ይባላሉ ው የናፍጣ ሞተር ንፁህ የተጣራ አየር በሲሲንደሮች ውስጥ በመግባት ከታመቀ በኋላ በሞቀው አየር ላይ በከፍተኛ ፍጥነትና ግፊት በትነት መልከ በሚረጭ ናፍጣ በመቀጣጠል በመፈንዳት የሚገኝ ኃይል ያላቸው ተሽከርካሪ ሞተሮች ሁሉ የናፍጣ ሞተር ይባላሉ ሠ ከፒስተን ምት ስትሮከ አንፃር አ ኩዩዩ ስትሮክ የሚለው ቃል የእንግሊዘኛ ቃል ሲሆን ቃም ሲገለፅ የፒስተን ምት ማለት ነውይሄውም ፒስተኑ ከሲሊንደሩ መነሻ ቶፕ ዴድ ሴንተር አስከ ሲሊንደሩ መጨረሻ ቦተም ዴድ ሴንተር ድረስ ያለውን የፒስተን እንቅስቃሴ ወይም ምልልስ ነው በአጠቃላይ ስትሮከ የሚለው ስያሜ የተገኘው አንድ ጊዜ ሞተሩ ጉልበት ሃይል ለማግኘት ፒስተኑ የሚያደርገውን ጉዞ ወይም ምልልስ በመቁጠር ነው ው ኢንተርናል ኮምበሽን ሞተር በሲሊንደሩ ውስጥ በሚካሄደው የፒስተን አንቅስቃሴ ወይም ምት አንፃር ነምበር ኦፍ ስትሮክ በሁለት ይከፈላሉ እነርሱም ባለሁለት ምት የፒስተን አንቅስቃሴ ቱ ስትሮክ እና ባለአራት ምት የፒስተን አንቅስቃሴ ፎር ስትሮከ ሞተር በመባል ይጠራል ሠ ባለ ሁለት ስትሮከ ሞተር ጦሃፀ ዥዐዚፎ ዩክዌክፎ ኮ ርፎክቪፎፐፐፀር ተክር ዮዐክዩ ርክ። ርዐክር አብዛኛውን ጊዜ ይህንን አይነት ስትሮከ የሚጠቀሙ ሞተሮች አነስተኛ ተሽከርካሪዎች ሲሆኑ ለምሳሌ ሞተር ብስከሌትን መጥቀስ ይቻላል ባለሁለት ስትሮከ ሞተር በእያንዳንዱ የከራንክ ሻፍቱ ዙር ወይም በውስጥ አንድ ጊዜ ሃይል መስጠት የሚችል ሲሆን በአብዛኛው አሰራሩ ግን ከባለ አራት ስትሮክ ሞተር አንብዛም አይለይም ስዕል ላይ አንዲያሳየው ባለ ሁለት ስትሮክ ሞተር በአንድ ሙሉ የከራንክ ሻፍት ዙር እንቅስቃሴ ፒስተኑ ወደታች ሲወርድ የተቀጣጠለውን አየርና ነዳጅ የማስወጣት ኤግዞስት ስትሮከንና የሀይል መፈጠርን ፓወር ስትሮከን ሲሰራ ፒስተኑ ወደላይ ሲወጣ የማስገባትን ኢንቴከና የእመቃ ኮምፕሬሽን ስትሮኮችን በመስራት የሚከናወረን ነው ባለ አራት ስትሮክ የቤንዚንና የናፍጣ ሞተር ኛህፐ ኩዐቨዩ ዩክዌክካፍ ባለ አራት ስትሮክ ሞተር ፒስተኑ አራቱን ሂደቶች ለመፈፀም ወይም አንድ ጊዜ ኃይል ለመስጠን በሲሊንደሩ ውስጥ ሁለት ጊዜ ወደ ላይ ሁለት ጊዜ ወደታች መጓዝ ወይም መንቀሳቀስ ይኖርበታል አብዛኛውን ጊዜ ይህንን አይነት ስትሮከ የሚጠቀሙ ሞተሮች አነስተኛና ከባድ ተሽከርካሪዎች ናቸው ስለሆነም ይህ ክፍል ትኩረት ሰጥቶ የሚተነትነውም ባለ አራት ስትሮክ የቤንዚንና የናፍጣ ሞተሮችን ይሆናል ው ባለ አራት ስትሮክ የቤንዚንና የናፍጣ ሞተር አተገባበር ኛዐ ዥዐዩፎ ዩክገበዩ ዐኮዩክ አስገቢ ስትሮክ ኢነቴክ ስትሮክ ለቤንዚን ሞተር በተወሰነ መጠን ንፁህ የተጣራ የአየርና ነዳጅ ቅልቅል ለናፍጣ ሞተር ንፁህ የተጣራ አየር ብቻ ወደ ሲሊንደሩ ውስጥ የማስገባት ሂደት ሲሆን ሂደቱም የሚከናወነው አስገቢ ቫልቭ ኢንቴክ ቫለቭ ብለን የምንጠራው በሚከፈትበት ጊዜ ይሆናልእንዲሁም የፒስተኑም እንቅስቃሴ ጉዞ ከሲሊንደሩ መነሻ ቶፕ ዴድ ሴንተር ወደ ሲሊንደሩ መጨረሻ ቦቶም ዴድ ሴንተር ነው ኮዌ ፐዐር ርዩ ሀር ሁ አመቃ ኮምፕሬሽን ስትሮክ ቀደም ሲል የገባው ለቤንዚን ሞተር የአየርና የነዳጅ ቅልቅል እንዲሁም ለናፍጣ ሞተር ንጹህ አየር የሚታመቅበት ጊዜ ሲሆን ሂደቱም የሚከናወነው ሁለቱም አስገቢና አስወጪ ቫልሾች ኢንቴከ ቫለብና ኤግዞስት ቫልቭ በሚዘጉበት ጊዜ ነው የፒስተኑም እንቅስቃሴ ከታች ወደ ላይ ይሆናል ከቦቶም ዴድ ሴንተር ወደ ቶፕ ዴድ ሴንተር ኮፀጠ ሀወር ቲርፐርዐር ። ሁ ኃይል መፍጠር ፓወር ስትሮክ ለቤንዚል ሞተር የታመቀው የአየርና የነዳጅ ቅልቅል በስፓርክ ፕለግ አማካይነት ለናፍጣ ሞተር የታመቀው ንፁህ አየር በናፍጣ በሚቀጣጠልበት የሚፈነዳበት ጊዜ ሲሆን ሂደቱም የሚከናወነው አስገቢና አስወጪ ሾልኮች ኢንቴከ ቫለብና ኤግዞስት ቫልቭ በሚዘጉበት ጊዜ ነው የፒስተኑም እንቅስቃሴ ከላይ ወደ ታች ይሆናል በርክ ዐር ቲዕፐዐር ሁ የተቀጣጠለ ጪስ ማስወጣት ኤግዞስት ስትሮክ ከፍንዳታው በኋላ በሲሊንደሩ ውስጥ ያለውን የተቀጣጠለ ጪስ የማስወጣት ሂደት ነው ሂደቱም የሚከናወነው አስወጪ ቫልቭ ኤግዞስት ቫልብ በሚከፈትበት ጊዜና አስገቢ ቫልብ በሚዘጋበት ጊዜ ሲሆን የፒስተኑም አንቅስቃሴ ከታቸ ወደ ላይ ይሆናል በፕዐጠ ወር ፀፐርር ቀደም ብሎ እንደተገለጸው ፒስተኑ አራቱን ስትሮኮች ለመፈፀም ወይም አንድ ጊዜ የፍንዳታ ሃይል ለማግኘት በሲሊንደሩ ውስጥ ሁለት ጊዜ ወደ ላይ ሁለት ጊዜ ወደታች መጓዝ ወይም መንቀሳቀስ ይኖርበታል ፒስተኑ አራቱንም ስትሮኮች ለማከናወን ከራንክ ሻፍቱ ኮሎው ሁለት ጊዜ መዞር አለበት በእነዚህ እንቅስቃሴዎች ውስጥ የእያንዳንዱ ስትሮኮች ከሌላው የተለየ እንዲሆን የሚያደርገው የቫልቦች አቀማመጥ እንዲሁም የሚከፈቱበትና የሚዘጉበት ጊዜ የተለያዩ መሆናቸው ነው የተሸከርካሪ ሞተር እንቅስቃሴውን ለመጀመር በመጀመሪያ በሌላ ሃይል መንቀሳቀስ መነሳት ስላለበት ከራንከ ሻፍቱን በሞተሪኖ ስታርተር ሞተር ማንቀሳቀስ ወይም ማስነሳት ያስፈልጋል መነሻ የሆነውን ሃይል በማግኘት የተጠቀሱትን የፒስተን ስትሮኮችን በማከናወን በተፈጠረው ሃል አማካኝነት የራሱን ዙር ያለማቋረጥ መቀጠል ይጀምራል እንዲሁም የማይቋረጥ የሃይል ምንጭ በመሆን የሚያገለግለው በሲሊንደሩ ውስጥ የሚፈጠረው የአየርና ነዳጅ ቅልቅል የፍንዳታ ሃይል ነው ኢንተርል ኮምበሽን ሞተር አገነባብ ክፎክፍዩ ርዐክክዌርቨክ የተሽከርካሪ ሞተር አገነባብን ኮንስትራሽክን በምንመለከትበት ጊዜ በአጠቃላይ ከሶስት ዋና ዋና ሜካኒዝሞች የተዋቀሩ ናቸው እነርሱም ቫልቭ ጊር ሜካኒዝም ዋና ዋና ከፍሎች የምላቸው ቫልቭ ቫልሾላ ካምሻፍት አልቭሮካምን ኾሸሮድ አስታ ሮከርአርም ሲሊንደርሄድ ቴስታታ ቫልቭ ሊፍተር ወዘተ የመሳሰሉት ናቸው ከራንከ ጊር ሜካኒዝ ዋና ዋና ከፍሎ የምንላቸው ከራንከሻፍት ኮሎ ፒስተን ሲሊንደር ብሎክ ማኖብሎከነ ኮኔከቲንግ ሮድ ቤላ ቤሪንግ ብሮንዚና ወዘተ የመሳሰሎት ናቸው ኦይል ሳምፕ ሜካኒዝም ዋና ዋና ከፍሎች የምንላቸው የዘይት ማጠራቀሚ አይል ሳምዝ የዘይት ማጣሪያ አይል ስትሬነር የዘይት ፓምፐ ኦይል ፓምፕ የዘይት ማጣሪያ ኦይል ፍልተር የዘይት ማቀዝቀዣ ኦይል ኩለር ወዘት የመሳሰሉት ናቸው በመቀጠልም እነዚህ ከላይ የተዘረዘሩት የሜካኒዝም ከፍሎች ጥቅሞቻቸውንና አሰራራቸውን በአጭሩ ለማየት እንሞከራለን ው ሲሊንደር ብከ ማኖ ብሎከ በሞተር ኮንስትራከሽን ውስጥ እንደመሰረታዊ ከፍል የሚቆጠር ነው ሲሊንደር ብሎክ ግሬይ ካስት ዓይረን ከሚባል የብረትና ኒኬል ው ውህደት ሲሰራ ለከባድ ሞተሮች ግን ከካስት ዓይረን ይሰራል የሞተሩን ከብደት መቀነስ እጅግ አስፈላጊ በሚሆን ጊዜ ከአልሙኒየም ሊሰሩ ይትላል ሲሊንደር ብሎኮች በእመቃና በፍንዳታ ጊዜ በውስጣቸው ከፍተኛ ግፊትና ሙቀት የሚከሰትባቸው የሞተር ከፍሎች አንደመሆናቸው መጠን በቂ ጥንካሬ ያላቸውና የሚፈጠረውን ግፊት ሙሉ በሙሉ ለመቋቋም ወይም ለመሸከም ብቃት እንዲኖራቸው በከፍተኛ ጥንቃቄ የተሰሩ ናቸው ሲሊንደር ብሎከ በውስጡ ከፍተኛ ሙቀት የሚፈጠርበት ክፍል በመሆኑ ተገቢውን ሙቀት ለመቋቋም አንዲሉ አስፈላጊውን ሁሉ የተሟላላቸው ቢሆንም ሊቋቋም ከሚችሉት በላይ የሆነውን ሙቀት ለማስወገድ የሚያስችላቸው በውስጣቸው እንደዋሻ የተሰሩ ውኃና ዘይት ሊተላለፍባቸው የሚችልበት መንገድ አላቸው ይህም በእንግሊዘኛው ቋንቋ ወተር ጃኬትና ኦይል ጋለሪ በመባል ይታወቃል ከራንከ ሻፍት ኮሎ የሞተሩ ሕይወት ሰጪ ከፍል ነው ተብሎ ቢነገርለት ትክከለኛ አባባል ይሆናል የሞተሩ ማንኛውም የአንቅስቃሴ መሰረቱ ክራንክ ሻፍቱ ነው ቢባል ማጋነን አይሆንም ኮሎ ክራከንክከ ሻፍት የፒስተንን ቀጥታ እንቅስቃሴ ባለው ወጣ ገባ ዲዛይን አማካኝነት ወደ ከብ እንቅስቃሴ የሚቀየርና እንደ አልባሮካም የውሃ ፓፕ ቬንትሌተር የመሪ ዘይት ፓፐ ኮፕረሰር የመሳሰሉትን ከፍሎ በጥርስ ለጥርስ ወይም በችንጋ በመንዳት ስራቸውን እንዲያከናውኑ በማድረግ የሚያገለግል የሞተር ዋና ከፍል ነው ይህ እጅግ ጠቃሚ የሆነ የሞተር ከፍል በአሰራሩም ቢሆን በከፍተኛ ጥንቃቄና ጥበብ የተሰራ ነው በውስጡ የተሰሩት የዘይት መተላለፊያ መስመሮች ደም አንደሚያስተላልፍ የደም ቧንቧ ሊቆጠሩ ይችላሉ እንዲሁም ሚዛኑን ለመጠበቅ አንዲችል የተደረገለት የሚዛን ማስተካከያ ባላንስ ዌይት ካውንተር ዌይት ከከራንክ ሻፍቱ ጋር አብረው ዲዛይን የሚደረጉ ናቸው ቤሪንግ ብሮንዚና የክራንከ ሻፍት ቤሪንጎች ከሌላው የቤሪንግ ዓይነት ለየት ያሉት የሚከተሉትን ሁኔታዎች ያሟሉ መሆን አለባቸው ይሄውም የመሸከም ከፍተኛ አቅም ከፍተኛ ሙቀትን እና በከፍተኛ ሁናቴ የመሽከርከርን ባህሪ መቻል አለባቸው ፍላይ ሁዊል ኮላኖ ፍላይ ዊል ከሞተሩ የተገኘውን ኃይል ወደ ሚቀጥለው ከፍል የሚያስተላልፍ እንደመሆኑ መጠን በደንብ መታሰሩንና በላዩ ላይ የተገጠመው ሪንግ ጊርም በትክከለኛ ቦታው ላይ መሆኑን ማረጋገጥ ያሻል ኮንከቲንግ ሮድና ከፒስተን ጋር ያለው ጥምረት ኮኔክቲንግ ሮድ በአንድ ጫፍ ከከራንከ ፒኑ ጋር ሲያያዝ ሌላው ጫፍ ከፒስተኑ ጋር በፒን አማካኝነት የተገናኘ ነው ኮኔከቲንግ ሮድ በጣም ቀላልና ጠንካራ መሆን ስለመሚገባው ከመሀሉ ስስ በመሆን ከጠርዝና ጠርዙ ደንዳና ሆነው የተሰሩ ናቸው ኮኔከትንግ ሮድ በሲሊንደሩ ውስጥ በሚፈነዳው ፍንዳታ አማካኝነት ፒስተኑን ወደታች በመወርወርና እንደገናም ወደ ላይ በመመለስ ጉዞ ያከናውናል ፒስተን ሪንግ ፋሻ ፒስተን በተነገረ ቁጥር ተነጥሎ የማይታየው ፒስተን ሪንግ ሲሆን ጠቀሜታውም እንደሚከተለው ይቀርባል ፒስተኑ በሲሊንደሩ ውስጥ ወደ ላይና ታች በመንቀሳቀስ ሥራውን ለማከናወን በመጠኑም ቢሆን ከፍት ቦታ ማግኘት አለበት ይህ ካልሆነ ፒስተን ሊንቀሳቀስ አይችልም በፒስተኑና በሲሊንደሩ መሀከል ሰፊ የሆነ ከፍት ቦታ መኖር ደግሞ በቂ እመቃ ለማከናወንና በቂ ኃይል ለማግኘት አያስችልም ይህንን ችግር በአንድ ጊዜ ማስታረቅ በማስፈለጉ ለዚህ የተገኘው ዘዴ ፒስተን ሪንግ መጠቀም አስፈላጊ ሆነ የፒስተን ሪንግ ዋናው ተግባር ከላይ አንደተጠቀሰው በፒስተኑና በሲሊንደሩ መካከል ያለውን ከፍት ቦታ መሸፈን ነው በፒስተኑ በተዘጋጀው ቦታ ላይ ተገጥመው በመዘርጋትና በመሰብሰብ እየተጫወቱ በሲሊንደሩና በፒስተኑ መካከል ያለውን ከፍት ቦታ ይሸፍናሉ አንደልባቸው ለመዘርጋት ለመሰብሰብ ከሚያስትል ከካስት አይረን የተሰሩ በመሆናቸው መገናኛቸው ላይ ከፍት ቦታ አላቸው ይህ ከፍት ቦታ የሙቀት መጠን ከፍ ሲል ሪንጎች በሚዘረጉ ጊዜ ወደዚሁ አቅጣጫ በመርዘም በሲሊንደሩና በፒስተኑ መካከል የሚሸፍኑት ቦታ መጠን ሁልጊዜ ተመሳሳይ አንዲሆን ይረዳል ፒስተን ሪንጎች በሁለት ይከፈላሉ እነርሱም ኮፕምሬሽን ሪንግ እነዚህ ሪንጎች ለእመቃ የሚያገለግሉ ሲሆን በአሰራራቸውም ጠንከር ያሉና ሙቀትና ፈትጊያን እንዲችሉ ተደርገው የተሰሩ ናቸው በብዛትም በአንድ ፒስተን ላይ ሁለት ወይም ከሁለት በላይ ሊሆኑ ይችላሉ አይል ሪንግ የተባለው የታቸኛው ከፍል ሲሆን በብዛትም በአንድ ፒስተን ላይ አንድ ወይም ከአንድ በላይ ሊሆኑ ይትላሉ ኦይል ሪንግ በአሰራሩ ቀዳዳ ቦታዎች ያሉት በመሆኑ በነዚህ ቀዳዳዎች ከሲሊንደሩ ግድግዳ ላይ ዘይቱን በመጥረግ ወደ ውስጥ በማስገባትና በፒስተኑ ላይ የሚረጨውን ዘይት በማስወጣት አገልግሎት ይሰጣሉ ካም ሻፍት አልብሮካም ካምሻፍት ከከራንከ ሻፍቱ ጋር በጥርስ በቀጥታ ወይም በተዘዋዋሪ መንገድ በሚኖረው ግንኙነት በከራን ሻፍቱ አማካኝነት የሚነዳ ሲሆን አብዛኛውን ጊዜ በከራንከ ኬዙ ላይ ወይም በሲሊንደር ሄዱ ላይ ይገጠማል የካም ሻፍቱ ዋናው ተግባር ቫልሾችን የተወሰነላቸውን ጊዜ ጠብቆ መከፈት ነው እዚህ ላይ የተሳሳተ አመለካከት እንዳይኖር የመዝጋቱን ተግባር የማያከናውን መሆኑን መዘንጋት የለብንም የመዘንጋቱን ተግባር የሚፈፅሙት የቫልቭ ስፕሪንግ ሞላ መሆኑን ማወቅ ያስፈልጋል በልማዳዊ አነጋገር ግን የሚዘጋና የሚከፈት ተብሎ ሲነገር ይሰማል ቫልሾች ጊዜያቸውን ጠብቀው ለመከፈት የሚያስችላቸውም ይኸው ከፍል ሲሆ ለዚህም በሻፍቱ ላይ አንድ ከሌላው የተለየ አንግል ጠብቆ የተቀረፀ ካም ሎብ በመኖሩ በሚሽከረከሪበት ጊዜ ሻፍቱ ቫለሹን በተለያየ አንግል ላይ ስለሚያንቀሳቀሳቸውና ስለሚከፍታቸው ነው ካም ሻፍቶች በአብዛኛው ጊዜ የሚከተሉትን ተጨማሪ ስራዎች ሊሰሩ ይትላሉሱ የዘይት ፓምፕ እንዲሰሩ ያደርጋ ዲስትሪቢውተርን እንዲሽከረከር ይረዳል ፊዮል የነዳጅ ፓምፕ እንዲንቀሳቀስ ያደርጋል ሁ አስገቢና አስወጪ ቫልሾች ቫልሾላ በአንድ ፒስተን አናት ላይ ሁለት አይነት ስራዎች የሚያከናውኑ ሁለት ወይም አራት ቫልሾች ሊኖሩት ይትላል አስገቢ ቫልቭ በመጠኑ ከአስወጪ ቫልቭ ሰፋ ያለ ሲሆን በቂ አየርና ነዳጅ ወይም አየር ለማስገባት የሚያገለግል ሲሆን እንዲሁም አስወቺ ቫልቭ የሚጠቅመው የተቀጣጠለውን አየርና ነዳጅ ለማስወጣተ ነው ሠ ሮከር አርምና ኾሽ ሮድ አስታ አስገቢና አስወጪ ቫልሾኮች ጊዜያቸው ጠብቀው ከካም ሻፍት ጋር በመተጋገዝ እንዲከፈቱ ያደርጋሱ ሲልንደር ሄድ ቴስታታ የሚሰራው አብዛኛውን ጊዜ ከካስት አይረንና ከአልሙኒየም ሲሆን ይህም እንዲሆን የተፈለገበት ምከንያት በቀላሉ ሙቀትን እንዲቆጣጠሩ ለማድረግ ሲባል ነው ሲልንደር ሄድ በላዩ ላይ የሚገጠሙ የተለያዩ የሞተር ከፍሎች ያሉት ሲሆን ከእነዚህም ውስጥ ቫልቭ ቫልቭ ሊፍተር ካም ሻፍትና ቫልቭ ስፐሪንግ የመሳሰሉትን ከፍሎች የያዘ በመሆኑ በከፍተኛ ጥንቃቄ ዲዛይን የሚሰራ ነው እንዲሁም ሲልንደር ሄድ በውስጡ ዋሻ መሰል የውሃና የዘይት መተላለፊያ ያለው ሲሆን ይህም ሊሆን የቻለበት ምከንያት ሲልንደር ሄዱ ላይ የሚፈጠረውን ሙቀት ለመቀነስ ሲባል ነው አይል ሳፕ ሶቶ ኮፓ በሞተር ዘይት መያዣነት አገልግሎት የሚውል ሲሆን ከብደት እንዳይኖረው እጅግ ስስና በጣም ጠንካራ ከሆነ ማቴሪያል የተሰሩ ናቸው የኦይል ሶቶ ኮፓ ዲሬን ፕለግ አገልግሎት ዘይት ለማፍሰሻ የሚጠቅም ሲሆን እንዲሁም ሶቶ ኮፓ የዘይትን ትከከለኛ መጠን ለማወቅ የሚያስችል ዲፕስቲከ ሊይቤሎ ይኖረዋል የኢንተርናል ኮምበሽን ሞተር አተገባበርክዩ ክዩክ የሞተር አገነባብን በምናይበት ጊዜ የከራንከ ሻፍት ጥርስና የካምሻፍቱ ጥርስ የተገናኙ በመሆናቸው ከራንክ ሻፍቱ በዞረ ወይም በተሽከረከረ ቁጥር ካምሻፍቱ አብሮ ይዞራል የዙራቸውን ፍጥነት በተመለከተ የከራንክ ሻፍቱ ጥርስ ቁጥር ከካም ሻፍቱ ጥርስ ቁጥር በግማሽ ያነሰ በመሆኑ ካምሻፍቱ አንድ ጊዜ ሲዞር ክራንከሻፍቱ ሁለት ጊዜ ይዞራል ሞተሩ የተሟላ ተግባር ወይም ኦፕሬሽን እንዲሰራ ለማድረግ ከራንክ ሻፍቱ ከተለያዩ የሞተሩ አካላትከፍሎች ጋር አብሮ መንቀሳቀስ አለበት የእንቅስቃሴውም ውህደት መኪ ር ሆጤ ወጫ እንደሚከተለው ነው ኮኔከቲንግ ሮድ ቤላ ከከራንከሻፍቱ ጋር አብሮ የተያያዘ በመሆኑ ፒሰተኑን ይዞ በሲሊንደር ውስጥ ወደ ላይና ወደታች ስለሚንቀሳቀስ ፒስተኑ በሲሊንደሩ ውስጥ አራቱንም ወጥ ላይና ወደታች ስለሚንቀሳቀስ ፒስተኑ በሲሲሊንደሩ ውስጥ አራቱንም ወጥ ተግባራት ማለትም የማስገባት የማመቅ የማቃጠልና የማስወጣት ተግባራት እንዲከናወኑ ያደርጋል ካምሻፍቱም ከከራንክ ሻፍቱ ጋር አብሮ በመዞር በእርሱ አማካኝነት የተለያዩ ተግባር የሚያከናውኑትን ከፍሎች ያንቀሳቅሳሉ ይሄውም በካሙ አማካኝነት ቫልቭ ሊፍተሩ ታፒቱ ወደ ላይ ሲገፋ ኾሽሮዱ አብሮ ወደ ላይ ይነሳል በዚህን ጊዜ ሮከር አርሙን ወደ ታች በመጫን በማንቀሳቀስ በእስፕሪንግ አማካኝነት ተስበው የተዘጉትን የማስገቢያና የማስጫ ቫልሾች በየተራ በማንቀሳቀስ አንዲከፈቱ ያደርጋል ይህ አይነቱ የሞተር አተገባበር ካምሻፍቱ በሲሊንደር ብሎክ ውስጥ ለሚገጠሙ ሞተሮች ሲሆን በእንግሊዝኛ አጠራር ኢን ብሎክ ካምሻፍት በመባል ይጠራለል ካምሻፍቱን ከላይ ከራንከ ሻፍቱ ከታች በሚሆንበት ጊዜ ሃይል የሚተላለፈው ከከራን ሻፍቱ ወደ ካምሻፍቱ ይሆንና ቫልሾቹ ካለ ኾሸሮዱ በቀጥታ በካምሻፍቱ ወይም በርከር አርሙ አማካኝነት ይከፈታሉ ይህም በአንግሊዘኛው አጠራር አቭር ሄድ ካምሻፍት በመባል ይጠራሉ እንዲሁም ተሽከርካሪው የቤንዚን ሞተር ከሆነ የካም ሻፍቱ ጥርስ የዲስትሪቢውተር ሻፍትን ጥርስ ጊር በመንዳት የኤሌትሪከ ሃይል ለስፓርከ ፕለግ ለካንዴላ በማከፋፈል ለሲሊንደሮቹ እሳት የሚደርስበትን ሁኔታ ያመቻቻል ተሽከርካሪው የናፍጣ ሞተር ከሆነ ኢንጄክሽን ፓኾን ፓፓውን የሚያንቀሳቅሰው ጥርስ ከካምሻፍቱ ጥርስ ጋር በቀጥታ ወይም በተዘዋዋሪ መንገድ ባለው ግንኙነት አማካኝነት አብሮ በመንቀሳቀስ ነዳጅ ወደ ሲሊንደሩ ለማድረስ ኢንጄክሽን ፓንኾን ያዘጋጃል በተጨማሪም የዘይት ፓፕና የነዳጅ ፓፕን በማንቀሳቀስ ዘይትና ነዳጅ ለተለያዩ ከፍሎች እንዲደርስ ከማድረጉም ባሻገር በኾሉና በቤልት አማካኝነት ከከራንክ ሻፍቱ ጋር የተገናኘው የውሃ ፓምፕ ከከራንከ ሻፍቱ ጋር አብሮ በመሽከርከር ውኃ የተፈለገው ቦታ አንዲደርስ ያደርጋል ከላይ የተጠቀሱት የሞተር ከፍሎች በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ መንገድ ከከራንከ ሻፍቱ ጋር በከፍተኛ ስሌት የተገናኙ በመሆናቸው ከራንክ ሻፍቱ በአመቺ ዘዴ እንዲሽከረከር ሲደረግ ሁሉም ከፍሎች በስሌት የተወሰነላቸውን ጊዜ በመጠቀም ተግባራቸውን በማከናወን በሲሊንደሩ ውስጥ የታመቀው አየር ብቻ ከሆነ በከፍተኛ ፍጥነትና ግፊት በትነት መልከ በሚረጭ ነዳጅ አማካኝነት የመቀጣጠሉ ተግባር ይከናወንና ከፍተኛ ፍንዳታ ተፈጥሮ በፍንዳታው ኃይል አማካኝነት ፒስተኑ ወደታች ይወረወራል ፒስተኑም በተፈጠረው ፍንዳታ ኃይል በኮኔከቲንግ ሮድ ቤላ አማካኝነት ለከራንከ ሻፍቱ በማስተላለፍ አንዲሽከረከር ያደርጋል ሂደት በሌላ ሁኔታ አንዲቋረጥ ካልተደረገ በስተቀር በዚያው ስለሚቀጥል የከራንክ ሻፍቱ እንቅስቃሴ ከሲሊንደሩ በማገኘው የፍንዳታ ኃይል አማካኝነት በከራንከ ሻፍቱ አንቀሳቃሽነት የሚንቀሳቀሱ አካሎች ሁሉ የተወሰነላቸውን ተግባር በትከከለኛ ጊዜና ተራቸውን እየጠበቁ ስለሚከናወን ሙሉ በሙሱ የሞተሩ ተግባር ይጀመራል ይህንንም ከንውን ኬሜካል ኢነርጂ ወደ ሜካኒካል ኢነርጂ ተቀየረ ብለን ለመግለጽ ያስትለናል ጊር ታይሚንግ ታይሚንግ የሚለው የእንግሊዝኛ ቃል በዚህ አገባብ የሁለት ወይም ከዚያ የሚበልጡ ጥርሶች ጊሮች አንድን ተግባር ለመፈፀም የሚገኙበትን ትክከለኛ ቦታና ወቅት ለመግለጽ የሚገባ ነው ለምሳሌ በአንድ ሞተር ውስጥ የአመቃው ተግባር ተከናውኖ ሊጠናቀቅ ሲል በዚያች በተወሰነች ጊዜ ላይ ሞተሩ ቤንዚን ከሆነ ዲስትሪቢውተሩ የአሌትሪክ ስፓርክ ሞተሩ ናፍጣ ከሆነ ኢንጄከተሩ ነዳጅ መርጨት አለበት የእነዚህን ሁለት ተግባራት በዚህ ወቅት ላይ እንዲገናኙ አድርጎ የማስተካከሉ ተግባር ታይሚንግ ይባላልየታይሚንግ ጊሮች በሚገጣጠሙ ጊዜ ለሞተሩ አንቅስቃሴ ወሣኝ በመሆናቸው በላያቸው ላይ በነጥብ መልከ ወይም በፊደል የተቀመጡ ምልከቶችን በጥንቃቄ አገናኝቶ ማስገባት ያሻል ምልክቶችም በዲዛይሮች ከፍተኛ ስሌትና ጥናት የተደረጉ በመሆናቸው ልናሻሸላቸው የምንቸል ወይም ቸል የሚባሉ አይደሉም የተሽከርካሪ ሞተር ትከክለኛና የተጣራ ኦፕሬሽን እንዲሰራ እያንዳንዱ ከፍል የተሰጠውን ተግባር ጠንቅቆ በማከናወንና ሰዓት አከባሪ በመሆን ትልቁን አስተዋፅዖ የሚያደርጉትን የቫልቭ ታይሚንግና የኢግኒሸን ታይሚንግን ወይም የኢንጄከሽን ታይሚንግ ቅንጅቶችን መዘንጋት የለብንም የማቀጣጠያ ቅደም ተከተል ፋየሪንግ ኦርደር የማቀጣጠያ ቅደም ተከተል የሚለው ቃል በሲሊንደሮች ውስጥ አሳት የሚደርስበትን ቅደም ተከተል ወይም ተራ ለመግለፅ የሚገባ ቃል ነው ሞተሩ ባለ ሁለት ሲሊንደር ከሆነ አንዱ ፒስተን ወደታች ሲወርድ አንዱ ወደ ላይ በመውጣት ሚዛኑን እንዲጠበቅ ከራንከ ሻፍቱ ለዚህ ተመቻችቶ የተሰራ ነው በዚህ መሰረት ባለ አራት ሲሊንደር ከሆነ ሁለቱ ፒስተኖች ወደ ላይ ሲወጡ ሁለቱ ፒስተኖች ወደ ታች ይወርዳሉ ባለስድስት ሲሊንደር ከሆነ ሁለቱ ወደታች ሲወርዱ ሁለቱ ወደ ላይ በመውጣት ሌሎች ሁለቱ ደግሞ የሌሎቹን ፒስተኖች ሚዛን በሚጠብቁበት አቅጣጫ ላይ ይሆናሉ የፒስተን አቀማመጥ ጥንዳዊነትን ስለሚያመለከት ፒስተኖች በጥንድ ወደ ላይና ወደታች በመጓዝ የከራንከ ሻፍቱን ዙር ሚዛን ይጠብቃሱ ቢባልም እነዚህ ጥንድ ፒስተኖች የሚሰሩት ሥራ የተለያየ ሲሆን በሲሊንደር ውስጥ ፍንዳታው ተፈጥሮ ፒስተኖች በሚወረወሩ በሚገፋ ወቅት የተጠበቀው ሚዛን እንዳይፈለስና ክራንክ ሻፍቱ መንቀጥቀጥን እንዳይፈጥር አንዱ ሲሊንደር እሳት ካገኘ በኃላ ቀጥሎ ማግኘት የሚገባው ሲሊንደር እንደ ተሽከርካሪ ሞተሮች ይለያያል ጥምር ሃይል ኮፀፍ ህፍ ዞ አንድ ሲሊንደር የፓወር ድርጊቱን ሳይጨርስ ሴላኛው ሲሊንደር ቤት ፓወር ጀምሮ ሁለቱም ሲሊንደሮች በአንድነት ፓወር ስትሮክ ላይ የሚቆይበት ጊዜ ፓወር ኦሾላ ላፕ ይባላል ይህም ማለት ፓወር ኦቨር ላፕ በቤንዚን ወይም በናፍጣ ተሽከርካሪ ሞተር ውስጥ አብዛኛውን ጊዜ የሲሊንደሮቹ ቁጥር ከአራት በላይ የሆነ ባለ አራት ስትሮክ ሞተሮች ላይ የሚፈጠር ሃይል ነው የፓወር አሸር ላፕ ትልቁ ጥቅም የሞተሩን ጉልበትና ፍጥነት እንዲጨምር ያግዘዋል ምዕራፍ ሁለት የተሽከርካሪ ሞተር ዘዴዎች ክክዩ ነባ የማቀዝቀዣ ዘዴ ርዐቨክ ነፎጡ ኢንጅንሞተር በማቀዝቀዣ ዘዴ በሁለት ይከፈላል በዉሃ የሚቀዘቅዝ ርዕዐዕቨበ ነሃከገ በአየር የሚቀዘቅዝሸ ርዕዐበ ሃከገ የተሸከርካሪ ሞተር የሚሰራው በሲሊንደር ውስጥ በሚፈጠር ፍንዳታ ሲሆን ይህም ፍንዳታ ወደ ሙቀት ሃይል ለሚለወጥ በመሆኑ ሞተሩን በጣም ከማሞቁም ባሻገር ሙቀቱም ችግር ሊፈጥር ይትላል በመሆኑም ሞተሩን በአየር ወይም በውሃ ማቀዝቀዣ ማቀዝቀዝና ሙቀቱን መቀነስ ይኖርብናል በአየር የማቀዝቀዝ ዘዴ አብዛኛው ጊዜ በአየር የሚቀዘቅዙ የሞተር ከፍሎች የሚሰሩት ከአልሙኒየም ነው ይህም የሚደረገው በቀላሉ እንዲቀዘቅዙ ለማድረግ ሲባል ነው በመሆኑም በሞተሩ አካል ሰርፊስ ላይ አየር ሊያልፍባቸው የሚችሉ ሠረዝ መሰል መስመሮች ፊንሶች ሲኖሩት በእነዚህ መስመሮች በኩል አየር ይዘዋወራል በዚህን ጊዜ ሞተሩ መቀዝቀዝ ይትላል በውሃ የማቀዝቀዝ ዘዴ የውሃ መያዥያ ጃኬት በሞተሩ አካል ውስጥ ስለሚኖረው ይሄው የውሃ መያዥያ በውሃ ስለሚሞላ በአጠቃላይ የሞተሩ ሙቀት ወደ ውሃው ይተላለፋል በአሁኑ ወቅት ባለው ቴከኖሎጂ በብዛት የተሽከርካሪ ሞተር ከፍሎች የሚቀዘቅዙት በውሃ ሲሆን ይህንንም ሲስተም በአጭሩ እንዴት እንደሚከናወን ለማየት እንሞከራለን የውሃ ማቀዝቀዣ ዘዴ ዋና ዋና ከፍሎችና ጥቅቾ ሁ ራዲያተር ለሞተር ማቀዝቀዣ የሚሆን ውሃ ፈሳሽ የሚይዝ አካል ነው ስለሆነም ከሞተር ሞቆ የሚወጣው ውሃ በአየር የሚቀዘቅዘው በራዲያተር አማካኝነት ነው አብዛኛው ሞተር ላይ ሁለት ዓይነት የራዲያተር አይነቶች አንጠቀማልን እነርሱም ውኃው በራዲያተር ውስጥ ቁልቁል የሚወርድበት በአአጠ በዐሃ የሸፎየፐ ተብሎ ሲጠራ ወደጎን የሚሄድበት ዓይነት ደግሞ ር በ የየፐ በመባል ይጠራሉ የራዲያተር ከዳን ርህይ ሠ ከሞተር የሚወጣው ውሃ በራዲያተሩ በላይኛው ከፍል ገብቶ መሃል መስአ ቀጫጭን ቲዮቦች አማካኝነት ወደታችኛው ከፍል ይወርዳል በነዚህ ቲዮቦች መሃከል ቦንዳ የመሳሰሉ ነገሮች ስላሉ አየር እንደልብ በመሃከላቸው በመግባት ሙቀቱን ከውኃው ሊወስዱ ይችላሉ ሠ የውሃ ፓፕ በርየ ኮህጠጭዌ ሞተሩ በሚሰራበት ጊዜ የውሃው ፓፕ ከታችኛው የራዲያተር ከፍል ጋር በፕላስቲከ ቧንቧ ሆዝ የተያያዘ በመሆኑ ውሃውን በመቅዘፍ ሽቅብ ወደ ሞተሩ ጃኬት ውስጥ የሚያስተላልፍልን አካል ነው ው ማነኮቶ ሆዝ ከራዲያተሩ ወደ ሞተሩ ወይም ከሞተር ወደ ራዲያተሩ ወይም ወደሌላ አስፈላጊ ቦታዎች ውኃ እንዲዚዚርበት የሚጠቅም ከላስቲከ ወይም ዝገት ከማያጠቃቸው ብረቶች የሚሰሩ ቧንቧዎች ናቸው ሠ የውኃ ጃኬቶች ወተር ጃኬቶች በሲሊንደር ብሎኩ መሃል እንዲሁም በሲሊንር ሄዱ ውስጥ በቫልቭ ዙሪያ የሚገኙ የውሃ መጓጓዣ መንገዶች ሲሆኑ ከፍተኛ ሙቀት ያለባቸውን አካላት ከውኃ ፓኙ የሚወስድላቸው ክከፍል ነው ሁ የማቀዝቀዣ ፋን ሜካኒካል ፋን ብለን የምንጠራው ይህ ውልብልቢት መሳይ የአየር መቅዘፊያ አብዛኛውን ጊዜ የውሃ ፓምፕ ላይ የተገጠመ በመሆኑ የውሃ ፓም ሲሽከረከር ፋኑ አብሮ ስለሚሽከረከር ራዲያተሩ ውስጥ ያለውን ውሃ አየር በመቅዘፍ እንዲቀዘቅዝ ያደርገዋል ሌላኛው በአሁኑ ቴክኖሎጂ የዳበረው ኤሌክትሪካል ፋን ሲሆን ይህም የሚሰራው በኤሌትሪክ በሚሰራ ሞተር ነው በዘመናዊ ተሽከራካሪዎች ላይ በልዩ መሳሪያ እረዳትነት አማካኝነት በሞተሩ ውስጥ የተፈጠረው ሙቀት ከሚፈለገው በላይ ሲሆን ብቻ የማቀዝቀዣው ፋን እንዲቆም ተደርጎ የተሰራ ነው ው ቴርሞስታት የሞተሩንና የላይኛውን የራዲያተር ከፍል የሚያገናኘውን መስመር እንደ አስፈላጊነቱ የሚዘጋና የሚከፈት አካል ነው የኖይል አስተላላፊ የኖይል አስተላላፊ ክፍሎች ጥቅም ሞተር ውስጥ የተፈጠረውን ፃይል ወደ ጐማ በማስተላለፍ ተሽከርካሪውን ከቦኖ ወደ ቦኖ እንዲንቀሳቀስ ማስቻል ነው ኖይል አስተላላፊ ክፍሎች የሚባሉት የሚከተሉት ናቸው ክለች ፍሪሲዮን ጊር ቦክስ ካምቢዮ ፕሮፔለር ሽፍት ትራንስሚስዮን ዴፈረንሻል ዴፈረንሻሌ አክስል ሸሚያስ ናቸው ክላች አቀማመጡ በሞተርና በካምቢዮ መካከል ሲሆን ተግባሩ ከሞተር ወደ ጊር ቦክስ ፃዛይል ማስተላለፍ ወይም ማቋረጥ ነው ይህ የሚሆነው አሽከርካሪ ጋቢና ውስጥ ሆኖ የፍሪሲዮን ፔዳል ሲረግጥ ዛይል ይቋረጣል ማርሽ ከአስገባ በኋላ የረገጠውን የፍሪሲዮን ፔዳል ሲለቅ ከሞተሩ ወደ ጊር ቦክስ ሃይል ይተላለፋል ከስ ከ»ህባ ልሀ ከካ ክል ሸፍበር በ በኘ ህከ ል ከፀፎ «ዬ ካ ጸክዌ ፍ ያጋ ከርፁ ህፁዩወዩ ይኩክአያክወሬ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Advertisement
Bottom banner

Download options | Convert to Pdf | Reading List | Advertise on dirzon

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact