Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية  Portuguese
Book of the day

ህብረተሰብ 7ኛ ክፍል.pdf


Advertisement
  • word cloud

ህብረተሰብ 7ኛ ክፍል.pdf
  • Extraction Summary

የህብረተሰብ ትምህርት ኛ ምዕራፍ የዓለም ጥንታዊ ስልጣኔዎችና የመካከለኛው ዘመን ታሪክ የጥንታዊ ግሪክን ካርታ ከሰራችሁ በኋላ የአቴናን አና የስፓርታን ከተሞች አሳዩ ጥንታዊ ቻይናዊያን ታላቁን ግንብ የሰሩበት ምክንያት ምን ነበር። የፊውዳል ሥርዓት ምን ማለት ነው።ፊ ሴቶች በቤት ሰራተኛነት እንዲያገለግሉና ተገድደው ጋብቻ እንዲፈጽሙ ህጻናቱ በልመና አእንዲሰማሩ ወጣቶቹ ለጦርነት እንዲዘምቱ ይደረጋሉጸ ከዚህ በከፋ ሁኔታ ደግሞ የተለያዩ የሰውነት ክፍሎቻቸው ለምሳሌ ኩላሊት ልብ እየወጡ ለሽያጭ ይቀርባሉ ወይም በሕይወት ሳሉ እንደ እንሰሳ ይሸጣሉ ኤች አይ ቪ ቫይረስ ወደ ሰው ልጅ ደም ውስጥ ከገባ በጊላ የሚያስከትለው ህመም ነው ሁአካባቢ በዙሪያችን የሚገኝ ማንኛውም ተፈጥራዊና ሰው ሰራሽ ነገር ወይም ክስተት ነው ሁሽብርተኝነት በሕዝብ ውስጥ ፍርሀትና ጭንቀት ለመፍጠር በማለም በማንኛውም ንጹህ ዜጋ ሕይወትና ንብረት ላይ የሚፈጸም ጥቃት ነው።

  • Cosine Similarity

ፀጠ ምንነትና ጥንቅር ርጠሀዐዉቨርክ የመሬት አፈጣጠር እና ዝግመተ ለውጥ ፎህሀቨቨ የመሬት መገኛ ሞዕቨበ እና ቅርጽ ከሀ የመሬት እንቅስቃሴዎችና የሚያስከትሏቸው ውጤቶች የጊዜ ስሌት ህ የመሬት ገፅታዎች ሣጃሻሣሣሻሣ ሠ ጋ እ እ ንእ ፊ የመሬት ውስጣዊ አወቃቀር ከበዌበበሟ ከህርህዌ ከገፀ ፎቪከ ምዕራፍ የዓለም ሕዝብ መጓጓዣ እና የካርታ ጽንሰ ሐሳብ የዓለም ህዝብ ቁጥር ታሪካዊ አድገትና ስርጭት የመጓጓዣ ሸጩበፀሼ ጽንሰ ሐሳብ ዓይነቶች እና ለማህበረ ምጣኔ ሀብታዊ እድገት ያለው ጠቀሜታ የመንገድ ደህንነት የትራፊክ አደጋ እና ማህበረምጣኔ ሀብታዊ ችግሮቹ የካርታ እና ሉል ጽንሰ ሐሳቦች ጠቀሜታዎችና ዓይነቶች የካርታ ሕዳግ መረጃዎች እና የካርታ ንባብ መርሆዎች ዓለም ዓቀፋዊ መገኛ ስርዓት ጪ ዞዕቨበ። በኮ ምዕራፍ የሰው እና የተፈጥሮ ሀብቶች መስተጋብር የሰው እና የአካባቢ ግንኙነት የተፈጥሮ ሀብት ዓይነቶችሊ «ኢኢፊ« የሕዝብ አሰፋፈር እና የተፈጥሮ ሀብቶች ግንኙነት የሕዝብ ጥግግት መለኪያዎች በኢትዮጵያ የተፈጥሮ ሀብቶች መመናመን ኒህ »ፁ»»»» ምዕራፍ ጥንታዊ እና የመካከለኛው ዘመን የኢትዮጵያ ታሪክ የጥንታዊ ዘመን የኢትዮጵያ ታሪክ ቅድመ አክሱም መንግስታት « ፊህ የአክሱም ስልጣኔ ህ«« የዛግዌ ስርወ መንግስት አነሳስና መጠናከር የመካከለኛው ዘመን የኢትዮጵያ ታሪክ የሰለሞናዊ ስርወ መንግስት ዳግም መመስረት የሙስሊም ሱልጣኔቶች ጀጋ እ ከ ከ እ ንአ አአአ አ አአ የአዳል ሱልጣኔት እና የደጋው ክርስቲያናዊ ግዛት ጦርነት የኦሮሞ ህዝብ መስፋፋት የመካከለኛው ዘመን ምጣኔ ሀብታዊ መሰረቶች እና ዋና ዋና የረጅም ርቀት ንግድ መስመርች የጎንደር ዘመን ዘመነ መሳፍንት ምዕራፍ የአፍሪካ ታሪክ አስከ የአፍሪካ ቋንቋዎች ከ ከ ከ ከ ከ ከ ከ ከ ተ ን እ ን አ አ ን ከ ዘ ዘ ሄሄ ተ ቴቴ ጥንታዊ የሰሜን አፍሪካ ስልጣኔዎች ሻሣሠ እእእ «አህ ዘህ ሄን ««« ጥንታዊ የምዕራብ አፍሪካ መንግስት ምስረታ የመካከለኛውና ደቡብ ምስራቅ አፍሪካ መንግስታት የምስራቅ አፍሪካ ጠረፍ ንግድ ማህበረሰቦች ምዕራፍ የዓለም ጥንታዊ ስልጣኔዎችና የመካከለኛው ዘመን ታሪክ የጥንታዊ ዓለም ስልጣኔዎች ን ንንንንህ ህንን ተ ቴቴሄቄሄሄ ጉ የጥንታዊ ሜሶፖታሚያ ስልጣኔ ከ እ እ እ ከ እህ እእ «««« የህንድ ጥንታዊ ስልጣዬሥሥፖ ከ እ እ ከ ን ን ዘ ዘ አ ን « «» የጥንታዊ ቻይና ስልጣኔ ሥ ን እእ እ ዘ ዘ ሄእ «» የጥንታዊት ግሪክ ስልጣኔ የሮማ ሥልጣ እ ከ ከ ከ ከ ከ አ ተ ን ዘ ዘ ዘ ሄሄ ተ ዘ ሄሄ ን ንቴ የመካከለኛው ዘመን የዓለም ታሪክ ። ከዚህም በተጨማሪ ተማሪዎች መጽሐፉን ትቤት ይዘው አንዲፄዱ ማበረታታት ከመምህሮቻቸው የሚሰጡ ተግባራትን በትክክል እንዲፈጽሙና እንዲያጠኑ ክትትልና ድጋፍ ማድረግ ትምህርት ቤት በመሄድ ከመምህራን ጋር በመገናኘት ስለ ልጅዎ የመማር ዕውቀትና የባህሪ ለውጥ በመጠየቅ ክፍተቱን በመለየት ምክር በመሥጠት ማስተካከል ይጠበቅባችቷል በመሆኑም ትምህርት የሁሉም ነገር መሰረት መሆኑን በመገንዘብ መማርን ከመንግስት ስራ መያዝ ጋር ብቻ ሳታቆራኙትሳያያይዙት ልጆችን ሁልጊዜ ወደትምህርት ቤት መላክ አለባችሁ በዚህ የሰባተኛ ክፍል የሕብረተሰብ ትምህርት መማሪያ መጽሀፍ ውስጥ ሰባት ምዕራፎች ይገኛሉ የመጀመሪያዎቹ ሶስት ምዕራፎች የጂኦግራፊ ይዘቶችን ያካተቱ ሲሆን ከምእራፍ አራት እስከ ስድስት የሚገኙት ደግሞ በታሪክ ይዘቶች የተዋቀሩ ናቸው በምዕራፍ ሰባት ወቅታዊ ዓለም ዓቀፋዊ ጉዳዮች ቀርበዋል የጂኦግራፊ ትምህርት ይዘቶችን በተመለከተ ምዕራናፍ አንድ የህብረተሰብ ትምህርት ሁለንታ እና ስርአተ ፀሐይ የተዳሰሱበት ሲሆን ምዕራፍ ሁለት ደግሞ የዓለም ሕዝብ መጓጓዣ እና የካርታ ጽንሰ ሐሳብ የሚቀርቡበት ነውጺ በምዕራፍ ሶስት የሰው እና የተፈጥሮ ሀብቶች መስተጋብር ቀርቧል የታሪክ ትምህርትን በተመለከተ ምዕራፍ አራት ጥንታዊ እና የመካከለኛው ዘመን የኢትዮጵያ ታሪክ ማለትም ከቅድመ አክሱም እስከ አፄ ቴዎድሮስ ዘመን ያለውን ታሪክ አካትቷል። ጹ አምስተኛው ምዕራፍ የአፍሪካን ጥንታዊ ታሪክ እስከ ዓም ያለው ተዳስሶበታል ስድስተኛው ምዕራፍ ደግሞ የዓለም ጥንታዊ ስልጣኔዎች እና የመካከለኛው ዘመን የዓለም ታሪክን ይሸፍናል በዚህ መፅሀፍ ዓመተ ዓለምዓዓ ማለት የጊዜ አቆጣጠሩ ከክርስቶስ ልደት በፊት ያለውን ጊዜ ሲያመለክት ዓመተ ምህረትዓም ደግሞ ከክርስቶስ ልደት ጊላ ያለውን የጊዜ አቆጣጠር ያሳያል በመፅሀፉ የተጠቀሱት አመታት የተቀመጡት እንደ አውሮፓዊያን የዘመን ቀመር ነው ሰባተኛው ምዕራፍ በአሁኑ ጊዜ የዓለምን ሕብረተሰብ ፈታኝ የሆኑ አሳሳቢ ጉዳዮች ተዳሰውበታል በጻሹ ተራበ ነት የህብረተሰብ ትምህርት ሁለንታ አና ስርዓተ ፀሀይ መግቢያ በዚህ ምፅራፍ ስር የህብረተሰብ ትምህርት ምንነትና ዓላማዎች የሁለንታ ህበክህዩመዌፀ እና የስርዓተ ፀሀይ ጥንቅሮች ርዐጠፀዐቨክበ እንዲሁም የመሬት አፈጣጠር መሬት በስርዓተ ፀሀይ ውስጥ የምትገኝበት አቀማመጥና የምታደርጋቸው እንቅስቃሴዎች የሚያስከትሏቸው መሰረታዊ ክስተቶች ይቀርባሉ ከዚህ በተጨማሪ በምዕራፉ ውስጥ ዓለም ዓቀፍ የጊዜ ክልሎች በፀዘበኋከበ ዝጠፅፀ በ ጽንሰ ሀሳብ እና የጊዜ ስሌት ክህሎት የሚያስጨብጡ ተግባራት ተካተዋል በመጨረሻም የመሬት መልክዓ ምድራዌ ገፅታዎች እና ውስጣዊ አወቃቀር የሚዳሰሱበት ይዘቶች ተደራጅተው ቀርበዋል። ምዕራፍ የህብረተሰብ ትምህርት ሁለንታ እና ስርዓተ ፀሀይ ቁልፍ ቃላት ሁለንታ ህከከ ው ጮማእአከለ መሬት በለበከ ቅርፊተ መሬት ርቪከ ው ዙሪት ክሃህከቨዐበከ ሽክርክሪት ከበ አምብርተ መሬት ርቪቬ ስርዓተ ፀሀይ ሃፍ ሜዳማ ስፍራ በ ወጠ ገበቶ ዮሀ የህብረተሰብ ትምህርት ጽንሰ ሐሳብ ውድ ተማሪዎች። ቀጥሎ ከላይ ካከናወናችሁት ተግባር ጋር ዝምድና ያለው ምስል ቀርቦላችኋሕል ምስሉን በጥሞና ከመረመራችሁ በላ ተከታዮቹን ጥያቄዎች ለመመለስ ሞክሩ ሰሜን ዋልታ ደቡብ ዋልታ ምስል የመሬት ሽክርክሪት አቅጣጫ ከሰሜንና ደቡብ ዋልታዎች ሲታይ የመሬት ሽክርክሪት የሚያስከትላቸው ዋና ዋና ክስተቶች የቀንና ሌሊት መፈራረቅ የፀሀይ ከምስራቅ ወደ ምእራብ አቅጣጫ የምትንቀሳቀስ መምሰል የውቅያኖስ ፍሰትና የንፋስ አቅጣጫ መቀየር ናቸው ምዕራፍ የህብረተሰብ ትምህርት ሁለንታ እና ስርዓተ ፀሀይ የመሬት ዙሪት ህሀከበ ውድ ተማሪዎች። መሬት በምህዋሯ ላይ በፀሀይ ዙሪያ የምታደርገው ጉዞ ዙሪት ህከርበ ይባላል መሬት በፀሀይ ዙሪያ ስትዞር ከፀሀይ የሚኖራት ርቀት በተለያዩ ጊዜያት የተለያየ ነው ለምሳሌ በኢትዮጵያ የዘመን አቆጣጠር ታህሳስ ቀን አካባቢ መሬት ለፀሀይ በጣም ትቀርባለች ኪሜ ክስተቱም ቅርበ ፀሀይ ቦዕፀዘከፀበ ይባላል በተቃራኒው ሰኔ ቀን አካባቢ መሬት ከፀሀይ በጣም ርቃ ትገኛለች ኪሜ ይህም ክስተት ሩቀ ፀሀይ ለሀፀከበ በመባል ይታወቃል ፎዴ እ ቅርቡፀሐይ ከክ ል በክ ኪሜ ምስል መሬት በሰኔ እና በታህሳስ ላይ ከፀሀይ የሚኖራት ርቀት ቹጳውው ህበ ገተት ምዕራናፍ የህብረተሰብ ትምህርት ሁለንታ እና ስርዓተ ፀሀይ ተግባር ምስል ን በሚገባ ከመረመራችሁ በኋላ የሚከተሉትን ጥያቄዎች በአጭሩ መልሱ የመሬት ምህዋር ቅርፅ ምን ዓይነት ሁኔታን ይፈጥራል። ቅርሬተ መሪት መጣር ስለትን ማዕከስሰ መሪት ጠከሬፅ የቀሰጠ ስሰትን የውጪሻናው ከምብርተመሬት ሮተሰጠ ረትና ኒኬልን የውስጠኛው ከምብርተ መዕት መገራ ብረትና ኒቬፅ ወይም ጠጣር ምስል የመሬት ንብርብሮች መው አረብ ትች ምዕራናፍ የህብረተሰብ ትምህርት ሁለንታ እና ስርዓተ ፀሀይ ሀ ቅርፊተ መሬትቅራፎ ዕርጠክ ቅርፊተ መሬት የአፈር የደለል የጨው የጋዞች የጨው አልባና ጨዋማ ውሃዎች መገኛ የሆነ የላይኛው የመሬት ንብር ወይም ንጣፍ ነው የቅርፊተ መሬት ውፍረት በውቅያኖስ ስር ከ ኪሜ ሲሆን በየብስ ስር ደግሞ ከ ኪሜ ይደርሳል ይዘቱ በዐህጠፀ የመሬትን መጠነ ቁሱ የመሬትን ልከ ሙቀቱ በጣም ዝቅተኛ እና የተሰራባቸው ዋና ዋና ቁሶች ደግሞ ሲልካ አልሙኒየምና ማግኒዥየም ናቸው ለ ማአከለ መሬትልጤ መሬት ለኋበከ ማአከለ መሬት በጉተንበርግ ተቋርጦሽ ከመሬት ቡጥ በመለየት ወደ ውጭ እስከ ቅራፎ ተዘርግቶ ይገኛል ማእከለ መሬት ጥልቀቱ ኪሜ ይዘቱ የመሬትን መጠነ ቁሱ የመሬትን ልከ ሙቀቱ ዲግሪ ሴልሽየስ አንዲሁም የተሰራባቸው ቁሶች ብረት የማግኒዥየም ኦክሳይዶችና ሲልካ ንጥረ ነገሮች እንደሆኑ ይገመታል ልጤ መሬትን ከቅራፎ የሚለየው ተቋርጦሽ የሞሆ ወይም የኤም ተቋርጦሽ እርከ በቨበህ ተብሎ ይጠራል ሐ እምብርተ መሬትየመሬት ቡጥ « አምብርተ መሬት ውስጣዊው የመሬት ንጣፍ ሲሆን ይዘቱ የመሬትን መጠነ ቁሱ የመሬትን ልከ ሙቀቱ ደግሞ ከ ዲግሪ ሴልሽየስ ይደርሳል እምብርተ መሬት በሁለት ይከፈላል እነርሱም ውጨኛው አምብርተ መሬትና ውስጠኛው አእምብርተ መሬት ናቸው ውጨኛው እአምብርተ መሬት የተሰራው በከፊል ከቀለጠ ብረትና ኒኬል ሲሆን ጥልቀቱ ደግሞ ኪሎ ሜትር እንደሆነ ይገመታል የሙቀት መጠኑ ደግሞ ዲግሪ ሴልሽየስ አካባቢ ነው ውስጠኛው እምብርተ መሬት የተገነባው ከጠጣር ብረትና ኒኬል ነው ምዕራፍ የህብረተሰብ ትምህርት ሁለንታ እና ስርዓተ ፀሀይ ማጠቃፈየ ሁየህብረተሰብ ትምህርት ዐር ዐ የሰው ልጅ እርስ በርሱና በአካባቢው ከሚገኙ ተፈጥሯዊና ሰው ሰራሽ ክስተቶች ጋር የሚያደርገውን መስተጋብር የሚያጠና የትምህርት ዓይነት ነው ይህ የትምህርት ዓይነት ከተለያዩ የማህበራዊ ሳይንስ ዐር ሀበር የትምህርት ዘርፎች ለምሳሌ ጂኦግራፊ ታሪክ ምጣኔ ሀብት ፍልስፍና ህግ ወዘተ ውስጥ የተመረጡ ቀለል ያሉ ይዘቶችን ያካተተ ነው ሁለንታ ማለት ሁሉንም ቁስ አካላት አጠቃሎ የያዘ እጅግ በጣም ሰፊና ወሰን የለሽ ወይም ድንበር የለሽ ስፍራ ነው ሁለንታን ሙሉ በሙሉ ማየት አይቻልም በፍኖተ ሐሊብ ውስጥ ከሚገኙት በብዙ መቶ ቢሊዮን ከሚቆጠሩ ከዋክብት መካከል አንዲ ፀሀይ ናት ፀሀይ የስርዓተ ፀሀይ ማእከል ናት በስርዓተ ፀሀይ ውስጥ ከፀሀይ እና ከፈለኮች ሆበ በተጨማሪ ትንንሽ ፈለኮች ለሀ ተወርዋሪ ኮኮቦች እ ጅራታም ኮኮቦች ኮሜቶች እና ስብርባሪ ኮኮቦች እ ይገኛሉ ሁመሬት የተለያዩ እንቅስቃሴዎችን የምታደርግ ቢሆንም በሰው ልጅ ህይወትና እንቅስቃሴው ላይ ቀጥተኛ ተጽእኖ ያላቸው ግን ሽክርክሪትና ዙሪት ናቸው መሬት በራሷ ዛቢያ ላይ የምታደርገው እንቅስቃሴ ሽክርክሪት ሲባል በምህዋሯ ላይ በፀሀይ ዙሪያ የምታደርገው ጉዞ ደግሞ ዙሪት ይባላል ሁአእያንዳንዱ በመሬት ላይ ያለ ቦታ የራሱ የሆነ ፀሀይ የምትወጣበትና የምትጠልቅበት የራሱ ጊዜ አለው ይህም አካባቢያዊ ጊዜ ዐር። ል ስለዚህ ዓለም በመደበኛ የጊዜ ክልሎች ልበሀ ጠፀ ፖዐበ የተከፋፈለች ናት ሁየመሬት ገፅታዎች በተለያዩ ውስጣዊ ለምሳሌ ቅልብሽ ዝንፈት ገሞራዊነት እና ውጫዊ ኃይሎች ሽርሸራ ግጥግጦሽ ክምችት ፍርፈራ አማካኝነት የተፈጠሩ በላይኛው የመሬት ሽፋን ላይ የሚገኙ የተለያዩ መልክዓ ምድራዊ ቅርጾች ናቸው መሬት እንደተቀቀለ እንቁላል ሶስት ንብርብሮች ወይም ንጣፎች አሏትሖ አነዚህ ንብርብሮችም ቅርፊተ መሬት ርቪእእ ልጤ መሬት ለበክ እና እምብርተ መሬት ር ናቸው ቹሹህብ ገዛት ምዕራናፍ የህብረተሰብ ትምህርት ሁለንታ እና ስርዓተ ፀሀይ የክሐሳ ሞያዛቄዎች ሀ ለሚከተሉት ጥያቄዎች ትክክል ከሆነ እውነት ካልሆነ ሐሰት በማለት መልሱ የህብረተሰብ ትምህርት ይዘቶች ከማህበራዊ ሳይንስ የትምህርት መስኮች የተውጣጣ ነው ስርአት ፀሀይ ሁሉንም ቁስ አካላት አጠቃሎ የያዘ ድንበር የለሽ ስፍራ ነው ሳተርን ጋዝማ አካል ናት የመሬት አብዛኛው ክፍል የተሸፈነው በየብስ ነው ለቀንና ሌሊት መፈራረቅ መንስኤው የመሬት ሽክርክሪት ነው ለ በሀ አምድ ስር የተዘረዘሩትን በለስር ከተቀመጡት ጋር አዛምዱ። የዓለም ሕዝብ መጓጓዣ እና የካርታ ጽንሰ ሐሳብ መግቢያ በዚህ ምእራፍ ስር የዓለም ህዝብ ቁጥር ታሪካዊ አድገትና ጂኦግራፊያዊ ስርጭት የመጓጓዣ ምንነትና ዓይነቶች መጓጓዣ ለማህበራዊና ምጣኔ ሀብታዊ እንቅስቃሴዎች ያለው አስተዋጽኦ የመንገድ ደህንነት መርሆዎች የትራፊክ አደጋ የሚያስከትለው ማህበራዊና ምጣኔ ሀብታዊ ችግሮች አንዲሁም መሰረታዊ የካርታ ጽንሰ ሐሳቦች ለጥናት ቀርበዋል ተጠረበ ሸቻ ሄክ ተማሪዎሥች ይህን ምሪራፍ ከተማራችሁ በሳ የዓለም ሀዝብ ቁጥር ታሪካዊ አጳድገጉን ሂደትና ሰርጭት ታሥኔታ ተገመቨማሳቸችሁ። በጮው ተ አጠበብ ገዛት ምዕራፍ የዓለም ሕዝብ መጓጓዣ እና የካርታ ጽንሰ ሐሳብ ቁልፍ ቃላት ሱል ዓለም ዓቀፋዊ መገኛ ስርዓት ኮ ቋሚ መስመር ዘ መስፈርትሚዛን በ ኬክሮስ ልከህዐ ተጓዳኝ መስመር ዮኮል ኬንትሮስ በቪህ ካርታ እ የዓለም ህዝብ ቁጥር ታሪካዊ አድገትና ስርጭት ሀ የዓለም ሕዝብ ቁጥር እድገት ውድ ተማሪዎች። የበለጸጉ አገሮች ጁ ጅ ሯ ኃሙ ምስል የዓለም ህዝብ ቁጥር እድገት እአአ ከ ሺዉመጻጡ ረዘዘ ተት ምዕራፍ የዓለም ሕዝብ መጓጓዣ እና የካርታ ጽንሰ ሐሳብ ተግባር በምስል ላይ እንደተመለከተው የሕዝብ ቁጥር በከፍተኛ ደረጃ ጭማሬ የሚያሳየው በታዳጊ አገሮች ነው ይህ ከፍተኛ የህዝብ ቁጥር ጭማሬ ከምን የመነጨ ነው ትላላችሁ። ኢትዮጵያ በዓለም ላይ የሕዝብ ቁጥራቸው በከፍተኛ መጠንና ፍጥነት አየጨመረ ከሚሄዱ አገሮች ውስጥ አንዲ ናት ተግባረ ከታች በምስል ላይ የቀረበውን መረጃከመረመራችሁ በኋላ የቀድሞውን የአሁኑንና የወደፊቱን የሕዝብ ጭማሬ ሁኔታ እያነጻጸራችሁ ተንትኑ ከዚያም ከተፈጥሮ ሀብትና ከአካባቢ እንዲሁም ከማህበራዊ ከምጣኔ ሀብታዊና ፖለቲካዊ ሁኔታዎች ጋር እያዛመዳችሁ አጭር የማጠቃለያ ጽሁፍ አዘጋጅታችሁ በየተራ አየወጣችሁ ለክፍል ጓደኞቻችሁ ገለጻና ማብራሪያ አቅርቡ ምዕራፍ የዓለም ሕዝብ መጓጓዣ እና የካርታ ጽንሰ ሐሳብ በሚሊየን « የሕዝብ ቁጥር ዓመተ ምህረት ምስል የኢትዮጵያ ሕዝብ ቁጥር ታሪካዊ እድገት ለ የዓለም ሕዝብ ስርጭት የዓለም ህዝብ ስርጭትና አሰፋፈር በሁሉም ስፍራዎች ላይ ተመሳሳይ አይደለም ከጠቅላላው የዓለም ሕዝብ ሃ የሚሆነው ሰፍሮ የሚገኘው ን በሚሆነው የመሬት ክፍል ላይ ብቻ ነው በሌላ በኩል የሚሆነው የዓለም ህዝብ በሰሜናዊ ንፍቀ ክበብ ተሰራጭቶ ሲገኝ ብቻ በደቡባዊ ንፍቀ ክበብ ይገኛል መው ም በብ ትም ምዕራፍ የዓለም ሕዝብ መጓጓዣ እና የካርታ ጽንሰ ሐሳብ ተግባር አብዛኛው የዓለም ህዝብ ተሰራጭቶ የሚገኘው በሰሜናዊ ንፍቀ ክበብ ሊሆን የቻለበት ምክንያት ምንድን ነው። የውሀ መጓጓዣ ርካሽ የህብረተሰብ ትምህርት ኛ ምዕራፍ የዓለም ሕዝብ መጓጓዣ እና የካርታ ጽንሰ ሐሳብ የሆነበት ምክንያት ምንድን ነው። ምስል ሉል ምዕራፍ የዓለም ሕዝብ መጓጓዣ እና የካርታ ጽንሰ ሐሳብ የካርታ ምንነትና ጠቀሜታዎች ካርታ የመሬትን ገጽታ በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ ከላይ ወደታች በሚታይ መልኩ ከትክክለኛ መጠኑ አሳንሶ በዝርግ ንጣፍ ወረቀት ላይ ስርአት ባለው መንገድ አስፍሮ መረጃዎችን የሚያስተላልፍ መሳሪያ ነው ካርታ የሚያሳየው ውስን ወይም የተመረጡ መረጃዎችን ብቻ ነው ምክንያቱም ሁሉንም መሬት ላይ የሚገኙ አካላት በወረቀት ላይ ማስፈር ስለማይቻል ነው ካርታ የሚከተሉት መሰረታዊ አገልግሎቶች ጥቅሞች አሉት ካርታ አንድን ሰፊ ክልል በአንድ ጊዜ መመልከት እንድንችል የሚረዳ ከመሆኑም በተጨማሪ የቦታዎች እና የሌሎች ተፈጥሮአዊና ሰው ሰራሽ ክስተቶችን አንጻራዊ መገኛና ስርጭት ያመለክታል በተለያዩ ቦታዎች ክስተቶችና አካላት መካከል ያለን ርቀት በቀላል ስሌት ለማወቅ ለመረዳት የሚያስችሉ መረጃዎችን ያሳያል ያቀርባል ቦታዎች በመሬት ላይ ያላቸውን የቆዳ ስፋት ለማወቅ ወይም በስሌት ለማግኘት የሚያስችሉ መረጃዎችን ያቀርባል ቦታዎችና ሌሎች ተፈጥራዊና ሰው ሰራሽ አካላት የሚገኙበትን አቅጣጫ ያመለክታል በተለያዩ ክስተቶች መካከል ያለውን መልክዓ ምድራዊ ዝምድና ሸ ሸዕበከሯዌ ለማጥናት ያገለግላል ለምሳሌ በከፍታና በአየር ንብረት መካከል ያለውን ዝምድና ለማጥናት የካርታ መረጃዎችን መጠቀም ይቻላል የተለያዩ ማህበራዊና ምጣኔ ሀብታዊ ችግሮች ያሉባቸውን ጂኦግራፊያዊ መ ንንን ዘዘዘ ነትሽኛ ምዕራፍ የዓለም ሕዝብ መጓጓዣ እና የካርታ ጽንሰ ሐሳብ አካባቢዎች ለመለየትና የልማት አቅድ ለመንደፍ እንዲሁም ለተለያዩ ጥናትና ምርምር ሥራዎች የሚረዱ መረጃዎችን ያስጨብጣል ለወታደራዊ ስትራተጂዎች ለምሳሌ የጦርነት እቅድ ለመንደፍ የጠላትን መገኛ ለማሳየት የወታደራዊ ዘመቻዎችን ወይም የእንቅስቃሴ አቅጣጫዎችን ለማመልከት ወዘተ ያገለግላል ተግባር እያንዳንዳችሁ ከቤታችሁ ወደ ትምህርት ቤታችሁ ስትፄዱ ከመንገዳችሁ ግራና ቀኝ ላይ የሚገኙ ዋና ዋና አካላትንና የጉዞ አቅጣጫችሁን የሚያሳይ ንድፈ ካርታ ከ እፀ አዘጋጅታችሁ ለክፍል ጓደኞቻችሁ ገለጻ አድርጉ ሉልንና ካርታን እያወዳደራችሁ ተመሳሳይነታቸውንና ልዩነታቸውን በጽሁፍ አስፍሩና ያዘጋጃችሁትን ጽሁፍ ከታች ከቀረበው ሀሳብ ጋር አነጻጽሩት። ጸ ካርታ የመሬትን ገጽታ በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ ከላይ ቁልቁል ወደታች በሚታይ መልኩ ከትክክለኛ መጠኑ አሳንሶ በዝርግ ወረቀት ላይ መረጃን የሚያቀርብ መሳሪያ ነው ሁዓለም ዓቀፋዊ መገኛ ስርዓት አንድ አካል በመሬት ላይ የሚገኝበትን ትክክለኛ ቦታ በማንኛውም ጊዜና የአየር ሁኔታ የሚያሳይ ስርአት ነው ይህ ስርአት ሳተላይቶችን ሀሸ መረጃ ተቀባዮችን ክ እና የኮምፒውተር ሶፍት ዌሮችን ዐቪለ በአንድነት አካትቶ የያዘ ሲሆን ለአውሮፕላን በረራና ለመርከብ ጉዞ የሚያገለግል የዘመነ የሳይንስና ቴክኖሎጂ ውጤት ነው መሙ ቲቲ በብ ገተት ምዕራፍ የዓለም ሕዝብ መጓጓዣ እና የካርታ ጽንሰ ሐሳብ የክሐሳ ሞያዛቄዎች ሀ ለሚከተሉት ጥያቄዎች ትክክል ከሆነ እውነት ካልሆነ ሐሰት በማለት መልሱ በዓለም በስፋት ትልቁ አህጉር አፍሪካ ነው አብዛኛው የዓለም ሕዝብ የሚኖረው በደቡባዊ ንፍቀ ክበብ ነው የዓለም ህዝብ ቁጥር በፍጥነት መጨመር የጀመረው ከኢንዱስትሪ አብዮት በኋላ ነው። ሀ ለ ሐ መ ምዕራፍ የዓለም ሕዝብ መጓጓዣ እና የካርታ ጽንሰ ሐሳብ ከሚከተሉት ውስጥ ባለ መካከለኛ መስፈርት ካርታ የቱ ነው። ጨርከቨርከ ነውፁ ይህም ማለት አካባቢ ለምሳሌ የአየር ንብረት በሰው ልጅና በእንቅስቃሴዎቹ ላይ ተጽእኖ ሲያሳድር በተገላቢጦሽ ሰው ደግሞ በአካባቢው ላይ ተጽእኖ ያደርጋል ማለት ነው የሰው ልጅ በመሬት ላይ የተለያዩ ተግባራትን በሚያከናውንበት ጊዜ የተፈጥሮ ሀብቶችን ሁኔታ እንዲሁም የስፍራውን ተፈጥሯዊ ገጽታ ይቀይረዋል ረዘ ሦት ሊሊ ሌኛቅጡ ምዕራፍ የሰው እና የተፈጥሮ ሀብቶች መስተጋብር አካባቢ ውሀ አየር ጠራ ሔ አፈር ማእድናት እጽዋት እንሰሳት በካዮች የአየር በካዮች የውሀ በካዮች የአፈር በካዮች ወዘተ ምስል የሰውና የአካባቢ መስተጋብር ቹጻቹሪሰበ ገዛት ምዕራፍ የሰው እና የተፈጥሮ ሀብቶች መስተጋብር የተፈጥሮ ሀብት ዓይነቶች ተማሪዎች። የህዝብ አሰፋፈር ከተፈጥሮ ሀብቶች ስርጭት ጋር ቀጥተኛ ዝምድና አለው እንደ ምግብ ውሃና መጠለያ የመሳሰሉት የሰው ልጅ መሰረታዊ ፍላጎቶች በመሆናቸው የአነዚህ የተፈጥሮ ሀብቶች መገኛና ስርጭት የህዝብ አሰፋፈር ሁኔታውን ይወስነዋል የሕዝብ አሰፋፈርን የሚቆጣጠሩ ዋነኞቹ የተፈጥሮ ሀብቶች ውሀ አፈር እጽዋትና የአየር ንብረት ናቸው የህዝብ አሰፋፈር ቅርርቦሽ ወይም መራራቅ ሁኔታ የህዝብ ጥግግት ይባላል የህዝብ ጥግግት የሚያመለክተው በአንድ በተወሰነ የመሬት የቆዳ ስፋት ላይ ምን ያህል ሰዎች ሰፍረው እንደሚገኙ ነውፅ የዚህ መለኪያ ደግሞ በአንድ ካሬ ኪሎ ሜትር ላይ የሰፈረው የህዝብ ብዛት ነው ምዕራፍ የሰው እና የተፈጥሮ ሀብቶች መስተጋብር ሁአንድ የተፈጥሮ ሀብት ራሱን ሊተካ በማይችልበት ፍጥነት በከፍተኛ ደረጃ ጥቅም ላይ ሲውልና ከጊዜ ወደ ጊዜ መጠኑና አቅርቦቱ እየቀነሰ ሲሄድ ክስተቱ የተፈጥሮ ሀብት መመናመን ተብሎ ይገለጻል የተፈጥሮ ሀብት መመናመን በተለይ ከእርሻ ስራ ከዓሳ ማስገር ከማእድን ቁፋሮ ከውሀና የነዳጅ ሀብት አጠቃቀም ጋር በጥብቅ የተቆራኘ ነው በኢትዮጵያ ውስጥ የምግብ አቅርቦት ችግርን ለመፍታት ሲባል በደን የተሸፈኑ ስፍራዎችና የግጦሸ መሬቶች ወደ አርሻ መሬትነት እየተቀየሩ ይገኛሉ ለደኖች መመናመንና ለአፈር መራቆት ሌላው ተጨማሪ ምክንያት የከተሞች መስፋፋት ነው በአየር ንብረት ለውጥ በከተሞች መስፋፋት በብክለትና በገደብ የለሽ አጠቃቀም የተነሳ የከርሰ ምድር ውሀ የወንዞችና ምንጮች የውሀ አቅርቦት መጠን ከጊዜ ወደ ጊዜ እያሸቆለቆለ የሚሄድ የተለመደ ክስተት እየሆነ ነው የመጠጥ ውሀ አቅርቦት አጥረት በብዙ የኢትዮጵያ ከተሞችና የገጠር አካባቢዎች የሚስተዋል አብይ ችግር ነው። የቁልፍ ቃሳ ፍቺ ሁየተፈጥሮ ሀብት ማንኛውም ለሰው ልጅ አገልግሎት ሊውል የሚችል የተፈጥሮ ቁስ ነው አካባቢ በዙሪያችን የሚገኝ ማንኛውም ተፈጥራዊና ሰው ሰራሽ ነገር ነው ሁየሕዝብ ጥግግት በአንድ በተወሰነ የመሬት ክፍል ላይ ሰፍሮ የሚገኝ ሕዝብ ከቦታ አንጻር ያለው ቅርርቦሽ ወይም መራራቅ ነው ሁታዳሽ የተፈጥሮ ሀብት በአጭር ጊዜ ውስጥ ራሱን ሊተካ የሚችል ተፈጥራዊ ቁስ ነው ለምሳሌ ውሀ አየር ሁኢታዳሽ የተፈጥሮ ሀብት በአጭር ጊዜ ወይም በሰው ልጅ የእድሜ ክልል ውስጥ ራሱን መተካት የማይችል ተፈጥሯዊ ቁስሰ ነው ለምሳሌ የተፈጥሮ ጋዝ ማእድናት ሺጩመጹሹ በብ ገተት ጥንታዊ እና የመካከለኛው ዘመን የኢትዮጵያ ታሪክ መግቢያ በሀገራችን ታሪክ አፃፃፍ የጊዜ ቅደም ተከተል መሰረት ከጥንት እስከ ዓም ያለው ዘመን ጥንታዊ የኢትዮጵያ ታሪክ በመባል ይታወቃል። ጥንታዊ የኢትዮጵያ ታሪክ በውስጡ የቅድመ አክሱም መንግስታትን የአክሱም ስልጣኔን አና የዛግዌ ስርወ መንግስት ዘመንን የያዘ ነው የመካከለኛው ዘመን ታሪክ ደግሞ ከ ዓም ያለውን ጊዜ ይሸፍናል በመካከለኛው ዘመን ታሪክ ውስጥ ያሉ ይዘቶች ደግሞ የሰለሞናዊ ስርወ መንግስት ዳግም መመለስ የደጋው ክርስቲያናዊ ግዛት የመስፋፋት ዘመቻ የሙስሊም ሱልጣኔቶች መመስረት የደጋው ክርስቲያናዊ ግዛት እና የሙስሊም ሱልጣኔቶች ግንኙነት የኦሮሞ ህዝብ መስፋፋት የጎንደር ዘመን አና ዘመነ መሳፍንት የሚሉ ይዘቶችን አካትቷል የደጋው ክርስቲያናዊ ግዛት የሚለው ሀረግ ለእንግሊዝኛው ርከከ ከ ክፀዐበ አቻ ፍች ተደርጎ ተወስዷል ክምሪራፉ የሜጠበቅ ውጤተት ተማሪዎሥት ይህንን ምሪራፍ ስተማራችሁሦ በሳ የጳዘሱም ሰልጣኔን ዎና ዎና አበርክቶዎችን ትዘረዝራሳላቸይ። ምክንያቶቹን ዘርዝሩ ዘመነ መሳፍንት በኢትዮጵያ ሁለንተናዊ ጊላቀርነትን አስከትሏል ያስከትለውን ችግር በቡድን ተወያይታችሁ ለክፍል ጓደኞቻችሁ አቅርቡ ሺበመጻመው ዣ በብ ገተት ምዕራፍ ጥንታዊ እና የመካከለኛው ዘመን የኢትዮጵያ ታሪክ ማጠቃፈየ ሁሀገራችን ኢትዮጵያ በአፍሪካ ቀንድ ትገኛለችፁ ቀደምት ስልጣኔ ከተመሰረተባቸው የአለም ሀገሮች መካከል አንዲ ናት የኾንት እና የዳዓማት መንግስታት ከአክሱም ስልጣኔ መጀመር በፊት የተመሰረቱ ቀደምት ስልጣኔዎች ነበሩ ሁየአክሱም ስልጣኔ የተመሰረተው ጥንታዊ ዳዓማት ያስተዳድረው ከነበረው ቦታ ላይ ማዕከሉን አክሱም አድርጎ ነበር ከኛው እስከ ኛው ክፍለ ዘመን አክሱም ከፍተኛ የስልጣኔ ደረጃ ላይ የደረሰችበት ወቅት ነበር ንግድ እና እርሻ የአክሱም መንግስት ዋና የገቢ ምንጮች ነበሩ ሁአክሱም ስልጣኔ ሲዳከም የዛግዌ ስርወ መንግስት ማዕከሉን ላሊበላ አድርጎ ማስተዳደር ቢጀምርም በገዥው መደብ አባላት መካከል የነበረው የእርስ በርስ የሥልጣን ሽኩቻ ምክንያት ስርወ መንግስቱ እንዲከስም አድርጎታል ሁየመካከለኛው ዘመን የኢትዮጵያ ታሪክ ከ ዓም እስከ ዓም ያለውን ጊዜ ያካትታል ይህ ዘመን ደግሞ የሰለሞናዊ ስርወ መንግስት ዳግም የተመስረተበት ጊዜ ነበር የደጋው ክርስቲያናዊ ግዛት መስፋፋት በሚያደርጉበት ጊዜ ከሙስሊም ሱልጣኔቶች ጋር በዘይላ የንግድ መስመር እና በሚገኘው ጥቅም ምክንያት ወደ ግጭት እንዲያመሩ አደረጋቸው ሁየሙስሊም ሱልጣኔቶች እና የደጋው ክርስቲያናዊ ግዛት ግጭት ደግሞ የኦቶማን ቱርክ እና የፖርቱጋልን ጣልቃ ገብነት አስከትሎ ነበር ይህ የሚያሳየው ደግሞ ጦርነቱ የውጭ ተፅዕኖ እንዳለበት ነው ነገር ግን ጦርነቱ ሀይማኖታዊ አልነበረም ሁለኦሮሞ ህዝብ መስፋፋት ከረዱ ታሪካዊ ሁነቶች ውስጥ የሙስሊም ሱልጣኔቶች እና የደጋው ክርስቲያናዊ ግዛት ጦርነት የገዳ ስርዓታቸው እና የግጦሽ መሬት ፍላጎት ነበሩ ሁየጎንደር ዘመን እንዲመሰረት እና ጎንደር የደጋው ክርስቲያናዊ ግዛት መናገሻ አንድትሆን ያደረገው ታሪካዊ ድርጊት በሙስሊም ሱልጣኔቶች እና በደጋው ክርስቲያናዊ ግዛት መካከል የነበረው ጦርነት አንዱ ምክንያት ነበር ምዕራፍ ጥንታዊ እና የመካከለኛው ዘመን የኢትዮጵያ ታሪክ የዘቋሳ ጳሞያሄሥች ክፍል አንድ ቀጥሎ የቀረቡትን ጥያቄዎች በትክክል ካነበባችሁ በላ ትክክል ከሆኑ እውነት ትክክል ካልሆነ ደግሞ ሀሰት በማለት መልሰ። ካርታ ላይ አሳዩ ካርቴጅ በጥንት ዘመን ከነበሩት ታላላቅ ከተማ መንግስታት መካከል አንዱ ሲሆን በጣም የበለፀገ የንግድ ማዕከል ነበረውቆ የካርቴጅ ከተማ በሰሜን አፍሪካ በሜዲትራኒያን ባህር ዳርቻ ላይ የዛሬዋ ቱኒስ ከተማ አቅራቢያ ይገኝ ነበር ካርቴጅ ግዛት የተቆረቆረውው ዓዓ በፎኔሽያዊያን ፊንቃዊያን ነበር ኢ የ እክ የመመ የ ሮም ግደትራነያን ባር መጨረ መፃለጫ ነርቱ ገዛቶች ምስል የካርቴጅ መንግስት ግዛት ቹጻበጻውጢሊ ለብ ተት ምዕራፍ የአፍሪካ ታሪክ እስከ ካርቴጅ ዙሪያዋን በጠንካራ የግንብ አጥር የተከበበች ከተማ ነበረች የግንቡ ከፍታ ሜትር ውፍረቱ ደግሞ ሜትር ነበር በካርቴጅ የነበረው ስርዓተ መንግስት የሚመራበት ህዝባዊ ምክር ቤት ቢኖርም አውነተኛው የፖለቲካ ስልጣን የተያዘው በጥቂት ፃያላን ነበር የሮማ መንግስት የሲሲሊን ደሴት ለራሱ ለማድረግ በመሻቱ ከካርቴጅ መንግስት ጋር ሶስት ጦርነቶችን ከ ባለው ጊዜ አካሂደው በሶስተኛው የኙኒክ ጦርነት ካርቴጅ ተሸንፋ የሮማ መንግስት አካል ሆነች ጥንታዊ የምዕራብ አፍሪካ መንግስት ምስረታ ሀ ጋና ጥንታዊ ጋናን የመሠረቷት ሶነንኬ የተባሉ አርሶ አደሮች ነበሩ ጥንታዊ ጋና ደቡብ ምስራቅ ሞሪታኒያ እና ማሊ አካባቢ ያለውን ቦታ ይይዛልፎ በስተደቡብ ከነበሩ ወርቅ ከሚያወጡ ህዝቦች በስተሰሜን በረሃው ክልል በግመል የረጅም ርቀት ንግድ እና ንግዱን በሚያካሂዱት ህዝቦች መካከል መገኘቷ ጋና ተጠቃሚ ሆና ነበር የጋና ገዥዎች ከዋና ከተማቸው ኩምቢ ሳለህ ላይ ሆነው ከወርቅ ንግድ በሚያገኙት ግብር ትልቅ ግዛተ አፄ መስርተው ነበር በ ዓም በስተምዕራብ እስከ ሴኔጋል ወንዝ ሸለቆና በስተምስራቅ የኒጀር ወንዝ ታላቁ መጠማዘዣ ዘር ከከ እ ድረስ ያሉ ክልሎችን ግዛታቸው ያጠቃልል ነበር ዘዘዘ ሦርኑ ሸት ኛቐኡ ምዕራፍ የአፍሪካ ታሪክ እስከ ፍፍ ቹ መገለጫ ህየ ና ዝነ ኋ ምስል ጥንታዊ ጋና ግዛተ አፄ የሶነንኬ ነጋዴዎች በምዕራብ አፍሪካ አስልምናን በመቀበል የመጀመሪያዎቹ ነበሩ በኛው ክፍለ ዘመን የአልሞራቪዶች መንግስት መመስረትን ተከትሎ የጋና መሪዎችም እስልምናን ተቀበሉ ይህ እርምጃ በረሃውን አቋርጠው ከሚመጡ ሙስሊም ነጋዴዎች ጋር ያለውን ግንኙነት እንዲሻሻል አድርጐታል። በኮሪያ ትቤት ፊንላንድ ቻይና እና ጃፓን ሃይማኖቱ ይመለካል ጂሺብሠክ ነት ምዕራፍ የዓለም ጥንታዊ ስልጣኔዎችና የመካከለኛው ዘመን ታሪክ ማጠቃፈየ ሁበአለም ላይ የተከሰቱት ስልጣኔዎች የወንዝ ዳር እና የመሬት ላይ ስልጣኔዎች ተብለው ይከፈላሉ የግሪክ እና የሮማ ስልጣኔዎች የመሬት ላይ ስልጣኔዎች ይባላሉ የሜሶፖታሚያ የህንድ እና የቻይና ስልጣኔዎች ደግሞ የወንዝ ዳር ስልጣኔ ተብለው ይመደባሉ እነዚህ በአለማችን ላይ የተከሰቱት ጥንታዊ ስልጣኔዎች ለአለም ህዝብ የአጻጻፍ ስልቶችን ኩኒፎር ሳኑስክሪት እና ሎጎግራፊ ኪነ ህንፃዎችን ሳይንስ እና ሂሳብን ፍልስፍናን የህክምና መሳሪያዎችን እና ኬሚካሎችን አበርክተዋል ሁበ ዓም የሮማ ግዛተ አፄ ለሁለት ተከፈለ አነሱም የምዕራብ ሮማ ግዛተ አፄ አና የምስራቅ ሮማ ግዛተ አፄ ነበሩ የምስራቁ የሮማ ግዛተ አፄ የባዘንታይን ግዛተ አዔ ተብሎ ከ ቆይቶ በኦቶማን ግዛተ አዔ በ ዓም ተተካ የኦቶማን ግዛተ አፄ በ ዓም በኦስማን ቀዳማዊ ተመስርቶ ነበር ሁየጨለማው ዘመን ከሮማ ግዛተ አፄ ውድቀት እስከ ህዳሴ ዘመን ያለውን ዘመን ይሸፍናል የጨለማው ዘመን የተባለበት ምክንያት የጥንታዊ ግሪካዊያን እና ሮማዊያን ስልጣኔዎች የተዳከሙበት ወቅት ስለነበር ነው ሁበአለማችን ከ በላይ ሃይማኖቶች እንዳሉ መረጃዎች ያሳያሉ ሶስት አራተኛ የሚሆነው የአለማችን ህዝብ የሚያመልካቸው ሃይማኖቶች ደግሞ ክርስትና ሂንዱይዝም እስልምና ቡዲሂዝም እና ጁዳይዝም ናቸው ሁበአለማችን ያሉ ሃፃሃይማኖቶች የራሳቸው የአምነት ተቋማት መመሪያ ወይም ሃይማኖታዊ ቀኖና ያላቸው በሀገረ መንግስቶቻቸው ህጋዊ እውቅና እና ክብር የሚሰጣቸው ለሁሉም ሰው ድብቅ ያልሆኑ ፃይማኖታዊ ስነ ስርዓት ያላቸው ናቸው ምዕራፍ የዓለም ጥንታዊ ስልጣኔዎችና የመካከለኛው ዘመን ታሪክ የክሐሳ ጳሞያዛዌዎች ክፍል አንድ የሚከተሉትን ጥያቄዎች ካነበባችሁ በኋላ ትክክል ከሆኑ አውነት ስህትት ከሆኑ ደግሞ ሀሰት በማለት መልሱ ሥልጣኔ በተመሳሳይ ጊዜና ሁኔታ በሁሉም የዓለም ክፍሎች አልተጀመረም የጥንታዊት ሮማ ስልጣኔ ከወንዝ ዳርቻ ስልጣኔዎች ውስጥ ይመደባል የኦሎምፒክ ስፖርትን ለአለም ህዝብ ያስተዋወቁት ጥንታዊ ስፓርታዊያን ነበሩ ክፍል ሁለት ቀጥሎ ለቀረቡት የምርጫ ጥያቄዎች ተገቢውን መልስ የያዘውን ሆሄ በመምረጥ መልሉሱ ክፍል በጤግሮስ እና ኤፍራጠስ ወንዞች መካከል የምትገኝ ጥንታዊ ስልጣኔ የተጀመረባት ቦታ ሀ ህንድ ለ ሜሶፖታሚያ ሐ ግሪክ መ ሮማ ከሚከተሉት አማራጮች ውስጥ በትክክል የተጣመረው የትኛው ነው።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Advertisement
Bottom banner

Download options | Convert to Pdf | Reading List | Advertise on dirzon

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact