Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية  Portuguese
Book of the day

ሐዘን እና ትካዜ በቃ.pdf


Advertisement
  • word cloud

ሐዘን እና ትካዜ በቃ.pdf
  • Extraction Summary

የዛሬው ንግግራችን በሁላችንም ላይ የሚከሰት ጉዳይ ነው በህጻናችን በትልቆቻችን በወንዶቻቸንም በሴቶቻችን በሃብታምም በድሃም በመሪም በተመሪም የሚከሰት ነው ጉዳዩ ሰለ ነፍሳቸንና ለሷም ሰለሚከሰተው ሐሳብ እና ትካዜ ይካተታሉ። ስለዚህ እነዚህ ከላይ ያሳለፍናቸው አምስቱ ነጥቦች አንድ ሰው ማወቅ ያለበት ይህ አደጋና ሐሳብ ሙሉ በሙሱ አይወገድም ሰዎች ሁሉ የተለያዩ ናችው እንጂ ማንኛውም ሰው ላይ መከሰቱ አይቀሬ ነው። አናም ታላቅ ጉዳዮች በሚመጡበት ጊዜ ትንሽ ነው የሚያሳስበው ሌላው ሰው ደግሞ ከዚህ በተቃራኒ ነው። ዳናኖሪዎዕ ዳ አሕሰፖ ማለቱ ሰውዬ በዱንያ ላይ ብዙ ገንዘብ በማገኘት ብዙ ልጆችን በማግኘትና ሐሳብና ትካዜ በመወገድ እድለኛ ይሆናል ማለት አይደለም ነገር ግን መልእከቱ በዚች ዱንያ ላይ ባለበት ሁኔታ ላይ ሆኖ ደስተኛ መሆን ማለት ነው። እውነታው ግን በእሳት ላይ ነዳጅ እያፈሰሰ ነው አእምሮውን ከሸፈነለትም ለትንሽ ቆይታ ብቻ ነው። አእምሮው ወደ ትከክለኛው ሁኔታው ሲመለስ የነበረውን ነገር አንዳለ ያገኘዋል ነፍሱ ግን ከአላህ ቕ መራቅን ጨምራለች በዚህ ጊዜ ሐሳቡ ሌላ ሐሳብ ይጨምርበታል። በርግጥም አላህ ጩ ስለ አማኞች ሲናገር ጀነት በገቡ ጊዜ ። ዱንያ ባጠቃላይ ሐዘን ነች በሐዘንም ላይ ነው የተፈጠረችው።

  • Cosine Similarity

ነገር ግን አንድም ሰው ከዚህ ነገር አልዳነም ለዚህም አንድ አማኝ ከዚህ ሐሳብ እና ትካዜ የሆነ ነገር ባጋጠመው ጊዜ ሌሎቹን ነገሮች በሚያከምበት መንገድ አይደለም ይህን የሚያከመው አንድ ሙስሊም ሐዘንና ትካዜ ባጋጠመው ጊዜ እርሱ በዚህ ሐሳብ እና ትካዜ የጊዜው ብቸኛና የዘመኑ ተነጣይ እንዳልሆነ ማወቅ አለበት አንዲያውም በምድር ላይ ካሉት ሰዎች ሀብታምም ይሁን ድሃ መልካምም ይሁን አመጸኛ ያላጋጠመው አይገኝም ጌታችን አላህ አንዲህ ይላል ራ። አንድ አማኝ ሐሳብ ወይም ትካዜ ባጋጠመው ጊዜ በነብዩ ሱናህ በመጡት መድኃኒቶች ያከማቸዋል እነሱም የሚከተሉት ነጥቦች ናቸው የመጀመሪያው ነጥብ በአላህ ውሳኔ ባለፈውም ወደፊት በሚመጣውም ማመን። መሀሪ ሪመወቹህ ኃቋሪ» « ዕዳላ ውኔ ማመጋጋጎቭና ፖካሳሄበጎጋወጋዳሳሠ ይህም የሆነው አንድ አማኝ ከሐሳብና ትካዜ አንዳች ነገር ባጋጠመው ጊዜ ያመለጠው ነገር በአላህ ጩ ውሳኔ አንደሆነ ያስታውሳል። ለዚህም አማኝ በአላህ ውሳኔ ያምናል። በዛሬ ቀን ለነገው የተጨነቀ ሰው እውነታው የዛሬውን ማበላሸቱና የነገውም አላህ ጩ ለአርሱ ከጻፈለት ምንም ነገር አለመቀየሩ ነው በተወሰኑ ጋዜጦች ላይ እንደተጠቀሰው አንድ ሰው ኢንግላንድ ጅመክበበ አገር ውስጥ ከሃያ አምስት አመት በፊት አንድ ጥናት ሰርቶ ነበር። አንድ ሰው ይችን ትልቅ የአላህን መጽሓፍ መከፈቻ መዕራፍ ማንበብ ባዘወተረ ጊዜ በተለይ ሰላት ውስጥ ከሆነ አላህ ጩ በነፍሱ ውስጥ ያለውን ሐሳብ እና ጭንቀት ያስወግድለታል። አንድ ሰው እውነተኛ ወንድምና መካሪ ካለው በእርሱ ላይ አላህ ከዋላቸው ጸጋዎች አንዱ ነው። ላለማዘን ለመጽናናት ለመደሰት ስሞታህን ለከቡር ሰው ማሰሞትህ የግድ ነው አምስተኛው ነጥብ ይህ ሐሳብ እና ትካዜ ከአላህ ቕ የመጣ ፈተና መሆኑን ማወቅ ሐሳብ እና ትካዜን አላህ የሰውዬውን ደረጃ ከፍ ለማድረግ ምክንያት አድርጎታል። ለዚህም የመጀመሪያው ምከንያት በአላህ አለማመኑ ሲሆን ሁለተኛው ምከንያት ደግሞ ነገራቶችን በተገቢው ቦታቸው አለማስቀመጡ ነው ለዚህም አንድ አንድ ሰዎች የተጠጨነቁና የጠበባቸው ሆነው ታገኛቸዋለህ ነገር ግን ወደ ጉዳያቸው ሰትመለከት ጉዳዩ እጅግ ቀላል ሆኖ ታገኘዋለህ ነገር ግን ነገራቶቹን አከብዶ ስላያቸው ነው አቡ አጥጠይብ አልሙተነቢ እንዳለው ዚዚ ትንንሾች ተንንሽ ሰዎች ጋ ይገዝፋሉ ስለዚህ ዋናው ነጥብ ሐሳብ በሁሉም ሰው ላይ መከሰቱ ነው አንድ አንድ ሰው በዲኑ ጠንካራ ከሆነ ምንም አይነት ሐሳብና ትካዜ የማያጋጥመው ይመስለዋል። ሐሳብና ትካዜ በሚያጋጥመው ጊዜ የአላህ ውሳኔ መሆኑን ያውቃል ነፍሱም ትረጋጋለች። አንድ አንድ ሰው ትንሽ አደጋ ባጋጠመው ጊዜ እንዲህውም ሐሳብና ትካዜ በመጣበት ጊዜ ከአላህ ጩ ይርቅና አላህ ከዚህ አደጋ መውጫ ምክንያት ያላደረገውን ነገር በመጠቀም ከአደጋው መውጣት ይፈልጋል። ሐሳብም ጭንቀትም የለም አላህ ጩ በጀነት ሰዎች ላይ በመጽሐፉ ከዋለሰሳቸው ጸጋዎች አንዱ የቂያማ አለት ሐዘንን ከነሱ ላይ ማስወገዱ ነው ስለዚህ አንድ አማኝ የሆነ ሰው ከሐሳብና ከትካዜ የሆነ ነገር ካጋጠመው በአላህ ሸሪዓ ላይ በመጣው በእርሱ ውሳኔ በማመን የአላህን መጽሐፍ ማንበብ በማብዛት አርሱን በመለመንና መልካም ስራዎችን በመሰራት ወደሱ በመቃረብ ይቀንሰዋል። ነገር ግን ይህ የሚሆነው ከአላህ ጋር እውነተኛ ግንኙነት ላለው ሰው ነው ሓኪም አና አሕመድ ከኢብኑ መስዑድ እንደዘገቡት የአላህ መልእከተኛ « አላህ የከለከልውን ነገር መፈጸም እየቻለ አላህ ዘንድ ያለውን ምንዳ ፈልጎ ወደዛ መመልከት የተወ ሰው አላህ በልቡ ውስጥ የኢማን ጥፍጥናን ይተካለታል።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Advertisement
Bottom banner

Download options | Convert to Pdf | Reading List | Advertise on dirzon

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact