Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ይስማዕክ ወርቁ ። የምንሆነውን እስከምንሆን የሆንነውን መጠቀም አለብን ስልም ለመፈላሰፍ ቃጣኝ መሆንን መጠቀም ይህን ማሰብ ቀላል ነው መሪ ብሆን ምን አደርግ ነበር። ሣንም ውሳ ነኛ ሰሳዩ ውሳ ወሰንዙ ቆርቋበከፀፎፀ ሀሃ ር ጸጠዓ ርቋበከፎ።
ይስማዕክ ወርቁ ክቡር ድንጋይ ። ጠፀፎፒቲኮፀዐኗዓቲፒዐፎ ዲዛይንይስማዕከ ወርቁ ትየባስንታየሁ ብርሃኑ ሽፋንአንድነት ተሾመ ጠዉጨጨጨጨጨጨጠጨጨዜዜዜዜዜጨ ቆርቋበከፀፎፀ ሀሃ ር ጸጠዓ ርቋበከፎ ክቡር ድንጋይ ይስማዕከ ወርቁ ። ዶር አድማሱ መሽሻ የበበከር መ መ መመመ ይህ ሰውጥ የፈጠረ ቆርቋበከፀፎፀ ሀሃ ር ጸጠዓ ርቋበከፎ ክቡር ድንጋይ ይስማዕከ ወርቁ ኣሑሑጫሑሑፍጮሙጮሥም በዚህ መፅሐፍ ውስጥ የሚገኙትን የአስማት ቃላት ለሚመጣው ችግር ደራሲው ተጠያቂ አይደለም ቆርቋበከፀፎፀ ሀሃ ር ጸጠዓ ርቋበከፎ ክቡር ድንጋይ ይስማዕከ ወርቁ ጨጨበጭ ሠ በአስማት ወደ ውሻነት ተለውጫለሁ ማንም ይህን እውነት ለማመን ቢቸገር ተቸገረ አይባልም ይህንን ታሪክ ለመቀበል እንኳን ለሌላው ለእኔም ቸግሮኛል የማንም እምነት እኔን ከውሻነቴ አይመልሰኝምኑ ይህ ታሪክ እውነት ቢሆን ባይሆን የሚቸግረው ላይኖር ይችላል አይኑር የእውነቱን የማይኖር የእውነቱን የማይስቅ የእውነቱን የማያለቅስትውልድ ይህንን አስቸጋሪ ሀቅ እንዲያምን አይገደድም ሀቁ ግን ይኸው ነው በአርአያ ሥላሌ የተፈጠርኩት ሰውዬ በአርአያ ቡቼ ከች ብያለሁ ሰው ነበርኩ እነሆ አሁን ግን ውሻ እንደ ምጣድ ቂጥ የከለልሁ ውሻ ይኸው ወደ አንዲት ጥርት ያለችና ከፈላሽ የተሠራች መስታውት ወደመሰለች ምንጭ ዳር ደርሼ መልኬን ውሃው ውስጥ እየተመለከትኩት ነው ሰአት አላፊ የመሰልሁ ጥቁር ውሻ እንሶስላ የሞቀ መዳፍ መስለዋል ጆሮዎቼ እንደ ሰልቫጅ ታጥፈው የመስሚያ ቀዳዳዎቼን ሸሽፍነዋቸዋል አዎ የፈራሁት ነገር ደርሷል ከልጅነቴ ደክቼ በትጋት አለማመደው የነበረው አስማት ጉድ ሰርቶኛል አስማቱ ይሰራል ብዬ አስቤው አላውቅም ነበር ይኸ ቅልብልብነቴ ጉድ ሰርቶኛል አዎ። ሰው። በሉኝ ምላሼም ያስደነግጣል ያርበተብታል ያንዘፈዝፋል ይሆናል ኢኢኢጸሔ መ ጻር ቆርቋበከፀፎፀ ሀሃ ር ጸጠዓ ርቋበከፎ ክቡር ድንጋይ ይስማዕከ ወርቁ «ጩጨፎቿበዚጸዚያሆሆ ኔ ከእንግዲህ ዲዲሞስ ዶሬ መሆኔን ማን ያውቅልኛል። ጥቁር ውጓ ባለቤቴ ደግሞ ጥሉባት ጥቁር ውሻ አትጠድም አንድ ጊዜ የስሪያ ጦቅትን ጠብቆ ውሻችንን ለመስረር ግቢ ውስጥ እየገባ ያስቸገረንን ሻንቅላ ውሻ ስታይ መኝታ ቤት ገብታ ስትቆልፍ አስታውሳለሁ ይህ ብቻ አይደለም በሌላ ቀን ያ ጥቁር ውሻ በራችን ላይ ተረሽኖ ተገኝቷል ብጠይቃት ትልኝ መልስ ያኔ ምንም ባይመስለኝም አሁን ላይ ግን ያስደነግጣል ለስሪረሆ የመጣውን ውሻ መርጡን ጠደ ማህደሩ ሳይመልስበተለበለበ ልጥ ጉተናው ላይ ተርክካ አንደገደለ ተዝ ሲለኝ ብትት ብትት አላለሁ ጦንዱ ልደ ግን የሷ ተቃራኒ ቆርቋበከፀፎፀ ሀሃ ር ጸጠዓ ርቋበከፎ ክቡር ድንጋይ ይስማዕከ ወርቁ «ቁ ። አላደርገውም ጡሻ ልሁን እንጂ ሰውም እኮ ቆርቋበከፀፎፀ ሀሃ ር ጸጠዓ ርቋበከፎ ክቡር ድንጋይ ይስማዕከ ወርቁ ኢኢሎ። ይበለኝ አላርፍ ያለች ጣት እንዲሉ ይዝው ፃያ ዘጠኝ ዓመት ብርቅ ወደ ሆነባቸው የውሾች ዓለም ተተላቅዬ አረፍኩ ሃዘን አንዲህ እያንገላታኝ ስበር የመኪና ድምጽ ተሰማኝ ቆየት ብሎ ደግሞ የከብቶች ጠረን ሸተተኝ የት አንዳለሁ እስካሁን ቆርቋበከፀፎፀ ሀሃ ር ጸጠዓ ርቋበከፎ ክቡር ድንጋይ ይስማዕከ ወርቁ አላወቅሁም ዳሩ ባውቅስ ምን ያደርግልኛል ከዚህ በኋላ ንብረት የለኝ ሀገር የለኝ ምን የለኝ ሰው ሰው ሸተተኝ ጫካውን በሩጫ ጨርሴዋለሁ አንድ ሽክም ከላዬ ላይ የወደቀ መሰለኝ ሰው ላይ ነው። ጨጨሥሙሥጠጋ ሠ መመ ጣመ መ መመ መ መጨ ጄሪ መ ፊ ክቡር ድንጋይ ይስማዕከ ወርቁ ክቡር ድንጋይ ይስማዕከ ወርቁ ፎጭጭቁፍጮ። ጥንታዊ ሰዎች ቆርቋበከፀፎፀ ሀሃ ር ጸጠዓ ርቋበከፎ ክቡር ድንጋይ ይስማዕከ ወርቁ ጨጻጻመመ። ግ እብድ ባክሽ ተጠንቀቂ አትሞካሞኪው ራቢስ የሚባለው የ ወሻ በሽታ ሊኖርበት ይችላል ሲል አንደኛው ኢትዮጵያዊ ሰነጠቀ መሰለኝ ተርበተበትኩ አስጠነቀቃት አካሌ ከሁለት የተ ልክ ነው ራቢስ የሚባለው ቫይረስ ሊያጠቃኝ ይችላል አልተከተብሁም አንቀጠቀጠኝ ክቡር ድንጋይ ይስማዕከ ወርቁ ዐ » በዚህ ግቢ ውስጥ አምስት ቀናት አሳልፌአለሁ ይህን ያህል ቀን የቆየሁበት ምክንያት ፈረንጂ እመቤቴ ምናልባት ብታስከትበኝ ብዬ ነው ያ መናጢ የውሻ በሽታ እንዳይዘኝ ብዬ ከማንም ውሻ ጋር ከመደነብ ተቆጠቤ ሰነበትሁ ትናንት ተሲአት ከዚህ ግቢ ወጥቼ አካባቢውን እቃኝ ነበር ለነገሩ ብቻዬን አልነበርኩም ከጀርመናዊቷ አመቤቴ ጋር ነበር የወጣነው ተፈጥሮን ለማድነቅ በየቀነ ጠዋትና ማታ ከተራራው አናት ላይ በመውጣት ቁልቁል የመመልክት ልማድ አላት እኔም ተከትያት እወጣና ከጥጓ ተንበልብዬ ተፈጥሮን አደንቃለሁ ያለሁበትን ቁርጠኛ ቦታ የተገነዘብኩት አካባቢውን ከእርሷ ጋር ሆጌ በማስተዋሌ ነው አዎ ደቡብ ኢትዮጵያ ውስጥ ነው ያለሁት ከይርጋለም ከተማ ጠጣ ብሉ በሚገኝ ገጠራማ አካባቢ እናም ትናንት ከእርሷ ጋር አስኪመሽ ድረስ በተፈጥር የታደለውን ይህን አካባቢ ስናደንቅ አመሸን የፈራሁት ብቻዋን እዚህ ተራራ አናት ላይ ብቅ ስትል ወሲብ እንደ ውሀ የጠማው ጎረምሳ አጥምዶ እንዳይደዓናራት ነው እንደ ውጓ ሳይሆን እንደሰው በተፈጥሮው ትንግርት ተመስጩ ባየችኝ ቁጥር ባግራሞት ትፈዝዝ ነበር አበቦችን ዓይኖቹን ጨዓ አሸታለሁ ለአእዋፋቱ ዝማሬ ዶሮዬን አቀስራለሁ በድርብርብ ደመና ያጌጠውን ሰማይ አንጥጩ አመለከታለሁ የአእን አይታዎች ተከትላ አርሷም ታያለት ቆርቋበከፀፎፀ ሀሃ ር ጸጠዓ ርቋበከፎ ክቡር ድንጋይ ይስማዕከ ወርቁ ሆ«ሠ እንዳንዴ በጀርመንኛ ትናገራለች ምናልባት አግራሞቷን የራሉዋን ቁዋንቁዋ ያክል ግርምቷን የሚገልፅላት ልሳን አጥታ ይሆናል በእንግሊዝኛ የምትናገረውን ግን ጥርት አድርጌ እስማታለሁ አስገራሚ ውሻ። ብሎ መጠየቁ አስገራሚ ክስተት ሆኖ ተመዝግቧል ሂትለር በ ተናጋሪ ውሾች በማለት ያሞካሻቸው ከነበሩት ውሾቹ ውስጥ ብሎንዲን አጥፍቶ መጥፋቱ ይነገርለታል ከፍቅሩ ፅናት የተነሳ ይሁን ወይ በሌላ ምክንያት የተረጋገጠ ነገር የለም ያም ሆነ ይህ ይህቺ ጀርመናዊት ልዩ እንክብካቤ ስታደርግልኝ ሰንብታለች እንክብካቤዋ ብቻ ሳይሆን ከእርሷ ጋር ያጣበቀኝ ሌላም ምክንያት አለኝ ታስከትበኛለች የሚል ተስፋ ስላለኝ ነው እግር እግራን ስከተላት የሰነበትኩ እንድታስከትበኝ አጥብቄ እፈልጋለሁ ያ ምህረት የለሽ ራቢስ የሚባለው የአብድ ውሻ በሸታ የህልሜ ጮራ ሳትፈነጥቅ እንዲገድለኝ አልፈልግም ህልሜ ሰው መሆን ነው ሰው የውሻ በሽታ ራቢስ ብቻ አይደለም ፓርሾ ቫይረስ ኮሮና ቫይረስ ሄርፐስ ቫይረስ ወዘተርፈ የሚባሉ አያሌ የውሻ በሽታዎች አሉ በእርግጥ ሌሎቹ በሸታዎች በብዛት የሚያጠቁት ቡችሎቹን በመሆኑ እንደ ራቢስ ቫይረስ አያስፈሩኝም ምክንያቱም እኔ ጐልማሳ ውሻ ነኝና ራቢስ ሃይድሮፎቢክ ቫይረስ ነው ውሃ የሚያስጠላ እስካሁን ውሣ አልጠሳሁም ራቢስ የያዘው ውሻ ዝንቦችን ለመቅለም ሲጃጃል ይታያል እኔ ግን እስከ አሁን ዝንብ ለቀማ አልጀመርኩም ዥራቴንም አልቁለፍኩም ታዋቂው ሳይንቲስት ሉዊ ፓስተር የሠራው መድኃኒት እንደሁ ለእኔ እንደ አድማስ ጥግ ሩት ነው ፓስተርን ሳስታውስ የገጠመው ውጣ ውረድ ውል አለብኝ ቆርቋበከፀፎፀ ሀሃ ር ጸጠዓ ርቋበከፎ ክቡር ድንጋይ ይስማዕከ ወርቁ ድ ውሻ በሽታን መድኃኒት አግኝቻለሁ ቢልም ማንም ብ ን ነበር የሰው ልጅ ላይጠራጠር የተቀበለው ነገር የለም ታላላቆቹ የዓለማችን ሀሳቦች ሁሉ መጀመሪያ ከፍተኛ ተቃውሞ ገጥሟቸዋል አንድ ቀን ግን አንዲት የጠዘጠዘች አሮጊት ወደ ፓስተር ላቦራቶሪ ከልተም ከልተም እያለች መጣች ልጅዋ በእብድ ውሻ በሽታ ተለክፎ እያጣጣረ ነበር ጆሴፍ ሜይስተር ይባላል ሌላ አማራጭ ስለሌላት የሉዊ ፓስተርን መድኃኒት አስወጋችው ዳነ ያሁንን አያድርገውና ከጆሴፍ በፊት ማንም አምኖ ታፋውን ለሉዊ መርፌ የገለበ አልነበረም የጆሴፍ እድል እስኪገጥመኝ ከፍተኛ ጥንቃቄ በማድረግ ላይ ነኝ ከየትኛውም የመንደር ውሻ ላለመገናኘት በጠና እየተጠነቀቅሁ ነዐዑው ትናንትም ያደረግሁት ይህንኑ ነው ከጀርመናዊቷ ጋር ሽርሽር ወጥተን ስመለስ ከሩቅ የውሻ መንጋ ተመለከትኩ ስሪያ በአንዲት ድንክዬ ውሻ ዙሪያ አያሌ ውሾች በደቦ ያደሯታል አንዱ ወደረኛውን በንክሻና በቡጭርያ አጣድፎ አባሮ ይመለስና ያንባባታል ይህኛውንም የቆመበት ጉልቤ ሲያባርረው ሌላኛው አጋጣሚውን በመጠቀም ካደፈጠበት ብቅ ብሎ ጀርባዋ ላይ ፊጥ ይላል ከነዚህ ሁሉ ላንዱ ብቻ መሆንዋ ባይቀርም ሁሉም እድሉን ሲሞክር ቆየ የወንዶቹ ውሾች ትኩረት ሴቷ ውሻ ላይ በመሆኑ እኔን ልብ አላሉኝም ነበር ነገር ግን በመጨረሻ አንዱ አሮጌ ብርድ ልብስ የሚመስል ውሻ በለስ ቀናው ሌሎቹ ሲናከሱ ጀርባዋ ላይ ወጥቶ በሽመል እንደ ተመታ ሁሉ ወልመጥ ወልመጥ ሲል ቁየ ከጀርባው የወረደበትን የንክሻ መዓት ከመጤፍ የቆጠረው አይመስልም ይህኛው ገና ከመውረዱ ሌላው ፊጥ ብሉ ከተጣበቀ በኋላ እንደ ተበላሽ መኪና የሁዋሊት ይጎተት ጀመር በየተቃራኒ አቅጣጫ ይጓተቱ ጀመር ሌሎቹ ውሾች ጥቂት ከተናተፉ በኋላ ትኩረታቸውን ወደ እኔ አኮሩ ተ በብርቱ ክንዱ በሚገልበው የጀርመናዊቷ ቀሚስ ውስጥ ልገባ ልኩ ጀርመናዊቷ ሥርያውን በተመስጥኦ አንደኔው እየተመለከተች ነበር የሰው ልጅ እን ማወዳደር ይወዳል ከእንስሳ ጠባይ ጋር ጠባዩን ዴኣጨሔጨጭጨጨጭጨጭጨጨጩጨጉ። ትዳብሰኝ ጀመር ክቡር ድንጋይ ይስማዕከ ወርቁ ድ ጌሊ አልጋዋ ላይ ፊጥ አርጋኝ ትቅበጠበጥ ጀመር አንገቷን እንድልስላት አስጠጋችኝ ውሻ ባልሆን ኖሮ ልቤ ይመታ ነበር ያስደነግጣል ጭራሽ ውሻነቴን ሳትዘነጋው አልቀረችም ልጨክንባት አልፈለግኩም የጋለ ሰይፍ የመሰለ ምላሴን የምኒልክን ብርሌ በመሰለ አንገቷ ላይ አንሸሰራተትኩት በሲቃ አቃሰተች በለውና በእንሰሳ መካከል የሚደረግ ሩካቤ ሥጋ ወሲብ በሳይንሳዊ አጠራሩ ዙፊሊያ ይባላል ዐፀከዘ ከእንስላት ጋር ወሲብ የሚፈፅሙ ሰዎችም ዙስ ተብለው ይጠራሉ ጌሊ ከእንለሳት ጋር ግብረ ሥጋ የመፈፀም ልምድ ይኑራት አይነራት አላውትቅም አሁን እየሆነች ያለችው ግን ዙስ መሆንዋን እንድጠረጥር አድርጎኛል እኔን የመሰለ ጥቁር ውሻ ሙሽልቅ አድርጋ አጥባ አልጋዋ ላይ ትላፋኝ ጀምራለ ዙሶች ከእንሰሳት ጋር የመዳራት ፍላጎት እንዴት ሊያድርባቸው እንደሚችል ለመረዳት ጥልት የሆነ የሥነ ልቦና ጥናት ያስፈልገዋል ሁሉም ነገር መነሻ አለው ጌሊ ለምን ዙስ እንደሆነች ለመጠየቅ አይቻለኝም እኔ በእርሷ ዘንድ ውሻ ነኝ ልሳኔም የሰውን ልጅ ቋንቋ ተበጅቶ አልተፈጠረም ምላስ ላንቃ ትናጋ ከናፍር ገድበውኛል ለነገሩ እንዲህ በስሜት ውስጥ ሆና በሰው ልጅ ቋንቋ ባናግራት አእምሮዋ ሊለቅ ይችላል ለምን ቢባል ውሻ ሲናገር ሰምታም አይታም አታውቅምና ፈጣሪ ይህን ኢሞራላዊ የሆነ ድርጊቷን ፐከኮሚሙሎጀጅቓድ ኢስ ቆርቋበከፀፎፀ ሀሃ ር ጸጠዓ ርቋበከፎ ይስማዕከ ወርቁ ልትቀስፍ በአፈ ውሻ የተናገራ መስሏት ሳይቀስፋት ል ። ላይ ከመውሃቱ በተጨማሪ አርሳም ዘስ በመሆንዋ መገለላ የማይቀር ነው ከአንሰሳተ ዛዣ መሆሃ መዘዘ ዘረ ሥ መፈፀም ጥንዙዊነተ ያለው ልማዛ አለዘ ክክርስቶስ ል ተ በፊተ በዘ ዓሥ ጨጨ መሙ ጠየጻመኋሠጩጨጠ ዱዱ መ ፖ ክቡር ድንጋይ ይስማዕከ ወርቁ ጻዴመ ክቡር ድንጋይ ይስማዕከ ወርቁ መመመናላፐው አሸብርቀው ወደ ሰርጉ ቦታ ይመጣሉ በተገመተ ዋሻ ውስጥም አንድ ሰው እንሰሳን ሲወስብ የሚያሳይ ስዕል ተስሉ መገኘቱን የካምብሪጅ ዩኒቨርሲቲ አጥሂዎች አሳውቀው ነበር በሰሜናዊ ጣልያን የተገኘው ይህ የዋሻ ውስጥ ስዕል ሐሳብ ወለድ ይሁን ወይም ምልክታዊ አገላለፅ እንደሆነ አልተደረሰበትም ሆኖም ከእንሰሳት ጋር ወሲብ መፈፀም አዲስ አለመሆኑን ያሳያል ዓለም እንደተፈለፈለ በዓለም ዙሪያ አያሌ አፈታሪኮች የዙፊሊያን ጥንታዊነት ያስረዳሉ በኮሪያ አንድ የሚገርም አፈ ታሪክ አለ ስለሀር ትል አፈጣጠር እጅግ በጠና ችግር ጊዜ የንጉሠ ሴት ልጅ ከችግሩ መውጫ መላ ትዘይዳለች መላዋ ምንም አልነበረም ስፅለት ነው ችግሩን ለመውጣት ካበቃቸው ነጭ ፈረስ እንደምታገባ ት እንዳያልፍ የለም ያልፋል ቃሏን መጠበቅ ነበረባት አገባች ከፈረሱም የሀር ትልን ወለደች የሀር ትልም እንደአባቱ ሃጫ በረዶ የመሰለው ለዛ ነው ብለው ይተርታሉ ኮሪያውያን ግሪካውያን ለሜን አሜሪዛውያንና ንሰሳት ጋር ፍትወት የማድረግ የተደረሰበት ነገር ነው ቂሶች ሳይቀር ከእንሰላት እንደነበር መዛግብት መሆኑ ይነገራል ውሻ በመሆኔ አለያ አሁን ነገሩ ሰማሁት እና ያነበብኩት ጥንታዊ ግብፃውያን የመካከለኛው ምስራቅ ሕዝቦች ከእ ልማድ እንደነበራቸው በጥናት በመካከለኛው ዘመንም ቢሆን የአውሮፓ ጋር በመዳራታቸው ክስ ቀርቦባቸው ይናገራሉ ሀገር ይህ ጉዳይ የተለመደ በመሆኔም ይሁን ለእንሰሳት ቅርብ ስለገጠመኝ እንደሁ እንጃ ሰው እያለሁ የ ሁሉ አንድ በአንድ እየታወሰኝ ነው በህንድ ንዳዊት ሴት በይፋ ሰርግ ደግሳ ውሻ ማግባቷ በቅርቡ አንዲት ሕ መነጋገሪያ ሆኖ ነበር ከመቶ በላይ የሆኑ የሰርጉ ታ ያትና ታዳምያን ከበሮ እየደለቁ ነበር የዳሯት ውሻ በማግባቴ አልፀፀትም ነበር ያለችው ንግግር ስታደርግ ያለ ድግስ ደግሳ ሰርገኛ በዓም አንዲት ህንዳዊት ሴት ድል ያለ ተጠራለች ከሁለት ሺህ በላይ ሰርገ ት ልጆች ሳይቀጠሩ በ ጨመ ሄንዱ ቆርቋበከፀፎፀ ሀሃ ር ጸጠዓ ርቋበከፎ ባህል ዶ ለሙሽሪትና ለሙሽራውም ዘፈነን ያቀልጡት ይደምራሉ የሙሽሪት ሙሽራ ግን ወተት እየቀለበች ጀጎል ያሳከለችው ዘንዶ ነበር ሌላ አስደናቂ ታሪክም እዚሁ አፍሪካ ውስጥ ተሰምቶ ነበር ይህም በዚሁ በዓም ነው አንድ በቅፅል ስሙ ርዝ የሚባል ሱ ናዊ የል ሲያደርግ ይያዛል መንደርተኛው ይይዘውና ፊት ያቀርበዋል የጎረቤቱን ፍ እያካለበ ወስዶ ከአካባቢው ሽማግሌዎች ሽማግሌዎቹም ካወጡ ካወረዱ በሏላ የሱዳን ዲናር እንዲከፍል ይቀጡታል መቼ በዚህ ቢለቁት። ክከከህከዘከእ ንሽ ቆርቋበከፀፎፀ ሀሃ ር ጸጠዓ ርቋበከፎ ክቡር ድንጋይ ይስማዕከ ወርቁ ። አይባልም ማንም ወንድ ለምን እንደሚያያት አውቃለሁ ግልዕም ነው ቀቁንጆ ስለሆነች ነው በወቅቱ ኩራትም ቅናትም ይሰማኝ ነበር ባጭሩ ፊህ ሥጋቴ ሥጋት ብቻ ሆኖ አንዲቀር አፈልጋለሁ ሰው ነበርኩ በአንድ መጥፎ ቀን ስቀብጥ ወደ ውሻነት ተለወጥኩ ጸጨኣ»ጫሠሥ ሥሙሥሥ ሸመ ቆርቋበከፀፎፀ ሀሃ ር ጸጠዓ ርቋበከፎ ክቡር ድንጋይ ይስማዕክ ወርቁ ። አልተከተብኩም በመንገዴ ላይ የሚገጥመኝን ባላውትም ሰው በቀር የማያስፈራኝ የለም በሸታውን ሊያጋባብኝ ይችላል ባዬ እንዲ ለንክባውስ እኔም የዋዛ አይደለሁ እኔ ነኝ ያ ይግጠመኝ ሁሻ ሆኖ መጥቶ ብርንዶ ሆ ይመለሳ ኤ ቆርቋበከፀፎፀ ሀሃ ር ጸጠዓ ርቋበከፎ ያጋጥሙኝ አራዊቶች ሁሉ አጥብቄ የፈራሁት ውሻን የሆነስት ምክንያት ውሻ ሆጌ ሳለ ውሻን በመናቂቄ አይደለም ውሻውን ለይሆን በሽታውን ነው የፈራሁት ሰውም እያለሁ ሰውየውን ላይሆን አመለካከቱን ነበር እጠላም እወድም የነበር ሰው እያለሁ ማን እንደነበርኩ ምን እንደነበርኩ ደረጃዬ እውቀቴ ማኅበራዊ ፖለቲካዊና ዛይማኖታዊ አመለካከቴ ምን እንደነበር የማስብበት ጊዜ አልደረሰም አሁን የሚያስጨንቀኝ የመክተብና ያለመከተብ ጉዳይ ነው ብዙ ህልም ያለኝ ሰው ነኝ ይቅርታ ውሻነቴን እየዘነጋሁት ተቸገርኩ እስክ ሕልሞቼ እንድሞት አልፈልግም እስከሕልም ከመቀበር የበለጠ የባስ ክፉ ዕጣ የለም ሰውነቴ በአካለ ውሻ ውስጥ ቢቀበርም አንድ ቀን ከዚህ መቃብር ለመውጣት ተስፋ አለኝ ውሻ ሆ የማላሳካው ሰውነትን የሚጠይቅ ሕልም አለኝ ተስፋዬ ሰው መሆን ነው ግን ለምን። ብዙ ነገር ይቀራል ተስፋን ያህል ታላቅ ነገር የለም ተስፋ የሌለው ለውና ክንፉን ያጣ አሞራ አንድ ናቸው ሁለቱም ወደየትም አይሄፄዱም በአርግጥ ውሻ ሆኖ ከመኖር በተለይ ሰው ለነበረ ሰው መሞት ይሻላል በእርግጥ ስው ሆኖ መኖርም ትክክለኛውን ሰው ሆኖ መኖር ካልተቻለ በስም ስው በግብር ውሻ ከተሆነ እንደኔ በስም ውሻ ሆኖ በግብር ሰው መሆን ይሻላል ሰው እያለሁ ኢትዮጵያዊ ነበርኩ ኢትዮጵያዊነቴንም ማንም የመፀወተኝ ሳይሆን በደም ያገኘሁት ነው ሰው ሆነው እያሉ እንደውሻ ጅራታቸውን የሚቆሉ ስንኩላን ሰው ሆነው እያሉ ክብራቸውን ለፍርፋሪ የጣሉ የጥጥ ሽክሞች የስውነቴን ክብር ወደ ውሻ ክብር ሊያወርዱት ሞክረው ነበር ነገር ግን እንኳን ክብራ ባንዲራዬ እንኳ ሲወርድ የምነድ እላት በመሆኔ እንደ እቶን እየተጋረፍኩ አላስጠጋሏቸውም አዎ አሁንም ቢሆን ተስፋ አለኝ ወደ ሰውነት እንደገና እመለሳለሁ የሚል ተስፋ አለኘኝ ያለተስፋ መኖር ያስፈሪል ጌሊ ብታስከትበኝ በሚል እንጂ ይህን ያህል ወጦራት የተቀመጥኩ የእሷን ገላ የመላስ ሱስ ይኮኝ አልነበረም እርሷ ግን ጭራሽ ትዝ ያላትም አልመሰለኝ ጤነኛ ህጌ ስላየችኝም ይሁን ወይም ተከትቦ ይሆናል በሚል ግምት እስካሁነ አላስከተበትኝም የአስፋል ይስማዕከ ወርቁ ሥራም ቢሆን እየተገባደደ በ ቸላል ሆኑ የእነ ጌሊ ኦ ይችላል ማን ሳል። መዛተኛ ብሆን ምን አደርግ ነበር ብሎ አንደማሰብም ውሻ ብሆን ምን አደርግ ነበር ብሉ ማሰብ ይቻላል ውሻ ብሆን የሚለው መሆን ለአኔ ተመልሷል ሰው ነበርኩ ውሻ ሆኛለሁ ውሻ መሆኔን ለምን ልጠቀመውን። ሣንም ውሳ ነኛ ሰሳዩ ውሳ ወሰንዙ ቆርቋበከፀፎፀ ሀሃ ር ጸጠዓ ርቋበከፎ ኤኢ ክቡር ድንጋይ ይስማዕከ ወርቁ ጮጨ። ፃው እውሩ ወደ ገደ ገባል ጭቶ ይቆማል ስለዚህ ውሻነቴን ለስለላ መጠየ ተ እ ባት የማላገኘውን መረጃ ውሻ ሆሼ ለመመንተፍ ዝግጅቴን አ ለሁ መሪዎቻችን ተመሪውን እንደሚሰልሉ ተመሪውም ት» የመሰለል አድል የሚያገኘው በእኔ በኩ ሽ ትንሽ የለውም በኩል ነው የመረጃ አራት ኪሎ ቤተመንግሥት ድረስ በመግባት የመሰለል አድል አለኝ ውሻ ነኝና በአጥር የመግባት እድሌ የሰፋ ነው እኔን ውሻ እንጂ ሰው ነው ብሎ ሊጠረግ ችል የቤተ መንግሥት ጠባቂ እንደማይኖር እርግጠኛ ነኝ ለየትኛውም የአግአዚ ወታደር እኔ ጥቁር ውጓ እንጂ የተክበርኩ ሰው መሆኔን ለማወቅ መስኮት ካላገዘፀ በተር አይችልም አንደማንኛውም ውሻ የቤተ መንግሥቱን አጥር አልፌ እገባለሁ ቤተ መንግሥቱ ቀኃሥ የሜል ምህፃረ ቃል በተበየነባቸው የብረት ዘንጐች የታጠረ መሆኑን አስታውሳለሁ ሰው እያለሁ በቤተ ጥ ቤተ መንግሥቱን ገርምሜ ሳላይ የማላስታውሰዐ በብረት ዘንጐቹ መንግሥቱ በኩል ሳልና የ ያለዓከበብትን ተን አላስታውስም ቆርቋበከፀፎፀ ሀሃ ር ጸጠዓ ርቋበከፎ ይስማዕከ ወርቁ ስ የማየው ይሆናል ት ነው ወደዛው ስደር የሜ ያ ጀን መ ያለው ክፍተት ውሻ ማስገባት የሚችል ከሆነ በብረት ህፍ ገች ይህ ሳይሆን ቢቀርስ። ሥንት የሚጣል ነገር አያለ ክፉ ሥጋ ቆራጭ ፊቱ ላይ ክፋቱ በግልፅ ይታያል ሄድኩለት ቆርቋበከፀፎፀ ሀሃ ር ጸጠዓ ርቋበከፎ ሥትሙመቨዐ ክቡር ድንጋይ ይስማዕከ ወርቁ ጨመጫጻጸጻጋ። መ ጻጻ ሠሙ ቆርቋበከፀፎፀ ሀሃ ር ጸጠዓ ርቋበከፎ ክቡር ድንጋይ ይስማዕከ ወርቁ ጻሠ። መፃል ሀገር ከመቅረት አዚሁ ወሬ ስቀዳ ሙሬ ሚሚ ቆርቋበከፀፎፀ ሀሃ ር ጸጠዓ ርቋበከፎ ክቡር ድንጋይ ይስማዕከ ወርቁ ። ጊዜው እንደ ቡሌት ባቡር እየተወነጨፈ ነው ወደ ሰውነቱ ሳልመለስ አዲስ ዓመት መጥባት የለበትም ነበር በአዲሱ ዓመተፐ ሰው ያየመሆን እቅድ ነበረኝ እውነታው ግን አስካሁንም ውጓዳ ነኝ ውሻ ጥቁር ውሻ ያንተ ያለህ እንደእድል ሆኖ የአክኳ ብፓቻም ሳይሆን የአብዛኛጡ ኢትዮጵያዊ ሀይወትም ሳይለወጥ ዓመት መቁጠር አጣ ፈንታችን ሆኗል ኢትዮጵያ ውስጥ ተራርች አንጂ ሰዎች በየዓመቱ አያብቡም ዘፈኑም ሰውም ያው ነው አይለወኅም ሁሌ አበባየሆሽኘ አበባየሆሽ ለምለም አበባየሆሽ እ ቆርቋበከፀፎፀ ሀሃ ር ጸጠዓ ርቋበከፎ ክቡር ድንጋይ ይስማዕከ ወርቁ ። አሁን ዓይነ ይሆን ለግብረ ሥጋ ብዬ ባስብ ጽ ርኤ ቆርቋበከፀፎፀ ሀሃ ር ጸጠዓ ርቋበከፎ ይስማዕከ ወርቁ ው መንደር ስቃረብ አንድ ሥጋ ቤት አየሁ በኪሎ ባሰ ነን ከስ ን ል ከፊት ለፊት ተገተርኩ አ ጋ ቀራጩ ሳለአይስጥ ች ስቁለጨለጭበት ጊዜ ሥጋ ነአይ ለአያሌ ደ ግንባሬን ፈንክቶ አባረረኝ ሥጋ ቆራጭ ተስፋ በሜባዶ ነ ነብኝ። መሆን ቆርቋበከፀፎፀ ሀሃ ር ጸጠዓ ርቋበከፎ ክቡር ድንጋይ ይስማዕከ ወርቁ መመ ከሚታጡ ነገሮች አንዱ ሥጋ ለመሆኑ ጥርጥር በለመ የለወም ቶን መንደር አካልላት ገብቻለሁ የሆዴን ነገር መላ ትና ጠገብ ሥል ደግሞ ሥጋ ከመለቃቀም ወሬ ወደ ም እገባለሁ ሻሸመኔስ ምን እየተባለ ይሆን። ደነዘዝኩ ሔሔሬጨ ጨጨ ጨጆጆ ቆርቋበከፀፎፀ ሀሃ ር ጸጠዓ ርቋበከፎ ይስማዕኮ ወርቁ ክቡር ድ። ም ክቡር ድንጋይ ይስማዕከ ወርቁ ፊታችሁንስ አትታጠቡም። እሉስ ልክ ነዎት ሀገር ሁሉ ጉድ ሲል ነው የባጀው ያልሰማ ማን አለ መንደርተኛው ሁሉ እንደሰውም ለይቀጥራቸው እንደ ውሻ ነው ሁሉም የሚያያቸው እንደ ውሻ ኣኡሥ ሑጭሥ»ሥ«ሠህጻሑጠውዘጨሙሎጩጨጩፎ ቆርቋበከፀፎፀ ሀሃ ር ጸጠዓ ርቋበከፎ አይ መሮ ውሻ ቢሆኑማ ናሮ እ እን ንን ምድር አለ እንዴን ዲህም ባላደረጉ እውነት ብለ ተክፉ ነገር እንጥረለን ለመሆኑ የባለ ዋል ጌታዬ አንዴ ል ማድ ሆኖብን ጡ እንጂ እንደ ውሻስ ታማኝ ሰው የለም ፈው ጥቁር ውሻ የት ደረለ የቱ ጥቁር ውሻሦ ባለፈው ሜንጦ አስወጣው ያለህን ግና እኔ ወደ ጥበቃው ቤት ጉ ። ቆርቋበከፀፎፀ ሀሃ ር ጸጠዓ ርቋበከፎ ፍ ር ድንጋይ ክበሩ ይስማዕከ ጠርቲ መመጅጋሪ አንድ ከሰውነት ወደ ውሻ በአሰግናጻመ ነ ቀየ ያረ ገጸባህሪ ማለቴ አንድ ጥቁር ውሻ በፍት የሚለና ጊ አልቡነ እንሶሶ ዋዊነት ከውሻዊነት ጸባይና ባህርይ ጋር ተነ ። ቆርቋበከፀፎፀ ሀሃ ር ጸጠዓ ርቋበከፎ ያለዎትን አስተያየት በሚከተለው ይደርስልዎሥታል አድራሻ ቢልኩ ለደራሲው ይስማዕከ ወርቁ ፖሣቁ ኢትዮጵያ ድፎበየጸጠፍከ ጠዚርጠ ቆርቋበከፀፎፀ ሀሃ ር ጸጠዓ ርቋበከፎ።