Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
አኛው ከእስራኤል በቀር ተቀዳሚ ሳይኖረወ ለዓለም ተቀዳሚ ኾኖ ብሉይ ኪዳንን በሰሎሞን ጊዜ ተቀብሎ በኢታምልክ ጸንቶ የሚኖረውን ኋላም ወንጌልን በፈቃዱ ተቀብሉ ሕ እግዚኣብሔርንናሕገ ጣዖትን ለይቶ የሚኖረውን የኢትዮጵያን ሕብ እውነተኛውን ቀጥተኛውን ያባቶቹን ግብ አስለቅቆ ወሰን ጠደሌለጠ መድረሻው ወደማይታወት የተውሶ ባሀል መርቶ በክኖ እንዲቀር ሰማድረግ መሞከሩ ነው ። ጴጥ የቀናውን መንገድ ትተው የዐመፅ የግፍ ዋጋ የወደደ የባዕር ልጅ የበለዓምን መንገድ ተከተሉ ብሎ ። በለዓም ሀብተ መርገም ሀብተ በረከት ተሰጥቶት እሱ የረገመው ይረገም እሱ የባረከው ይባረክ ነበረ ። እንደዚያው መራገም ስላልተቻለው እግቪአብሔር እንደ ሰው። ሕግና ሥርዓት ባለማፍረስ እጠብቃታለሁ ብለው የሰጡት ቃል ኪዳን « ስረዳ መጽሐፍ ነው ። ይህን የማታለል አርጌ ልማድ ግን ጌታችን በወንጌስ ማቴዎስ ተኛ ምዕራፍ ክተናገረወ ታላት እንደምን ሊስማማይችላል ቆሮ ኢሳ ስለምትለው ። ዘፀአ ኛ በሥልጣናችን በኃይላችን አንዳነው አድር ጋችሁ አክብራችሁ ለምን ታዩናላችሁ እንዳሉት ያለ ነው ። አለዝበው ቤል ፌጎር ዳጎን አጵሎን እያሉ የአጋንንትን ስም እየጸፉ ስለአመለኳቸው ስለሰገዱላቸው እነዚያን ሲከለክል ነው ። ሐሳቡን በምድር ባለው ራሱ በፈጠረው ሥዕልና ምስል ተስፋ አድርጎ መወሳኑ ነው። በማስተሥርያው መክደኛ ላይ ኹለቱን ኪሩቤል ከወርቅ በተቀረፀ ሥራ አድርግ ብሎ ስለሥዕል። ቀሲስም ክርስቲያን እንደማያድር በወሩ እግዚአብሔር ። ስማይ ዙፋኔ ነው ምድርም የእግሬ ድኳ ናት እናንተ የምትሠሩልኝና እኔ የማርፍ በት ቤትስ እንዴት የመስለ ነው። እናንተ የሐዲከ ኪዳን ልጆች በሕያው አምላክ መንፈሸ እንጂ በቀለም ያልተጻ ፈች በልብ ሥጋ ነው እንጂ ሌላ ነገር ያልኾነ ሽም አምላክ በዝናቡ አብቅሎ ያሳደገው የዱር ፅኘጨት ውንንባብ ያለቦታው በአግዚአብሔር ትእዛዝ ከሕዝብ ገንዘብ ተለይተውለእ ቅድላት መኸኽናቸውን ትረዳ ዘንድ ዘፀአ ብትመለክት እግዚአብሔር ሙሴን ያድርባቸው መኾናቸውን አውቀን የሚገባቸውን ክብር እንሰጣቸዋለን የአዳምን ሕይወት ለማዳን የቻለው መለኮታዊ ሕይወት ያለው በመ ደም ብቻ ነው ሴላ ተጨማሪ አለው አድራጊም ለቤዛ ዓለም ሰው ስለኾነ ክርስቶስን ኃጥእ ብለው የሰ አድራጊ ማድረጊያ ተደራጊ ድየ ሄ ስምሳሌ በየቤታችን የምንስቅለው ሥጋ ቋንጣውን ብቻ እንበላለን እንጂ መስቀልያውን ሕይወት ስለሌለው አይበላምና በልተነው አናውቅም ስለምትለው ። ቿ እንኳገና ሕያዋን በያዘቱ ማድረጊያ ምውቱ የነኤልሳዕ አጥንኑም ከመቃብር ወስጥ ኾኖ ምውት አንሥቶ ተአምራት አሳይቷል ነገ ስለምትለው ። የነጳውሎስ የልብሳቸው ቀሩራጭ ቢድውያን ላይ ቢያኖሩት እያዳነ ብዙ ተአም «። እኛም የተደረገላቸውን ተኦምራት አይተን ብናከብራቸው ብናመሰግናቸወ ነውሩ ምንድ ነው ይከበሩ ይመስገኑ ብሎ ያዘዘውን የእግዚአብሔርን ተእዛዝ ፈጸሙ ያሰኘናል እንጂ ያስነውረናልን አግብርት ጽሩዓን ንሕነ በሉ ብሏቸዋል የምትለውም በዚህ ዓለም በወጣኒነት ሳሱ ጦር ሳይጠፋላቸው ዲያብሎስ በልዩ ልዩ ዓይ ነት ጦር ይዋጋቸው በነበረበት ጊዜ በትዕቢት ጦር ኦንዳይዋጋቸው ነበረ። ዓለምን ክፈጠሩት ጀምረው እስኪአሳልፉዱ ድረስ አንድ ደቂቃ እንኳ ተአምራት ክመሥ ራት ቦዝነው የማያውቁት ሥላሴ ግን ክ ያመት ቀኖች እንደ ሌሎቹ ኹሉ ተራ ደርሷ ቸው ጥር ቀን ብቻ ባቢሎን ጥቅመ ሰናዖር ያፈረሱበት ነ ቀን ነው ተብለው ይክብራሉ ስለምትለው ። መክ ስለምትለው ። እኛ ግን ለቅዱሳት መጻሕፍት የመሠረታቸው ሙሴና የፈጸማቸው ዮሐንስ ወልደ ነጐድ ጓድ ኹለቱ በመንፈስ ቅዱስ ተመርተው ክቪሁ መጽሐፍ ከክቶ አንዳች አትጨምሩ ወይም አታ ጉድሉ ቀኝ ወይም ግራ አትፀጵ ብለው እንዳስተማሩን አጠረ ብስን ልንተጥልለት ረዘመ ብስን ልንቀንፅክስት ክቶ የማይገባና ሐሳባችንም ያይደለ ነገር ነውከዘዳ። ቲከበንኗዐቭቸያቶች መጨመርስ ሐተታ መናፍስት ዐውደ ነገሥት እያሉ የጥንቁላ መጽሐፍ እየጸፉ ለሕዝብ ማደል ነው ። አንግዲህ ወደ አቶ ዘመንፈስ በትውልዱና በነገዱ የዚህ ዕድል ተካፋይ ሲኽን ባልታወቀ ምክንያት ጽንሱ ክራት መቶ በ ። ልደቱ ከራት መቶ ሦስት ዘመን በላይ ዕድሜ የሌለው መስሎ መታየትን ለተጐናፀፈ ለንብላወ ባህል አዲስ አማኒ ቅኝ ኾኖ ጥንታዊት ቤተ ልፍ ይታያል ይልቁንም መጻሕፍት የመሰከሩለት ከጌታ ቃል በቃል ወንጌልን የተማረ በጌታ ስን ነቅፎ በሺ ዓ ም የተነሠና ሕገ ቤተ ክርስቲያንን የገለባበጡ እነ ሉተርን አክብሮ ተቀብሏል ግብዝነቱን ለማወቅ ይኽ ብቻ በቂ ምስ ክር ነው ። በጥብቅ እንዲከበሩለት ከሚያሳስባቸወ ልማደ ሀገሮችም አንዳ ሥጋ ዋን » ሊበሏት ወተቷን ሊጠጧት ለተፈጠረች ለላም ከመጠሏ በላይ የሚደረግላት ክብር ነው ። ይሀም ልማድ በዛሬ ዘመን ሊቃውንት ዘንድ ጥንት ከነበረው አም ልኮ ጣዖት የተወረሰ ነው ተብሎ መገመቱ የታመነ ነው። ማለት ነው ። ልዩ ደብዳቤ ስለ ቅዱስ መጽሐፍ ።
ስለምትለው ። ይህንንም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በቁርጥ ፍርድ ቀን ንግሥተ አዜብ ተነሥታ ቤተ አይሁድን ትፋረዳታለች «የሰሎሞንን ጥበብ ልትሰማ ከምድር ዳርቻ መጥታለችና ብሎ መስክሮላታል ማቴ ጣ « ተኛም ግብ ሐዋ ሻ ብትመለከት አንድ የኢትዮጵያ ሰው ጀንደረባ ከሀንደኬ ከኢትዮጵያ ንግሥት ከሹማምቶምቿ የበለጠ በከ ብቷ ኹሉ የሠለጠነ ነበረ ። ይልቁንም ኢየሱስ ክርስቶስ ሰው ከመኸኑ አስቀድሞ ኦእግዚኦ መሀ ሮሙ ለሕዝብከ እያለ ለእስራኤል ይጸልይ ነበረ በማለትሀ ኢየሱስ ክርስቶ ስን ፍጡር ደኃራዊ እያልክ የምትክደውመጻሕፍትን አንደ ፈቃድህ እየጠ ቃቀስክ የምታላግጥባቸው አንተ ምፅ ገጽ ዳ መሥመር መጻሕ ፍትን መርምረን ጠንቅቀን እግዚአብሔር እግዚእነ ወመድኃኒነ ኢየሱስ ክርስቶስዘተወልደእምቅድመይትፈጠር ዓለም ወልድ ዋሀድ ዘፅሩይምስሌሁ አመክንዮ ዘሐዋ ወነአምን በ እግዚአ ኢየሱስ ክርስቶስ ዘዕሩይ ምስለ አብበመለኮቱጸሎ ሃይ ዘ ብለን የምናምን እኛን ከሀዲዎች በመጻ ሕፍት የሚያላግጡ ብለህ መሳደብህ በስተዋዮችዘንድ ይገርማል ይደንቃል ። ስለምትለው። እኛስ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በማይታበል ምቹ በነገረን ኹሉ መቅድም ። ተኛም ኤልያስ ከሴት ርቆ ንጽሕ ጠብቆ የሚኖር ድንግል ንጹሕ ነበረ በዚሁም ተጠቅሞበት ዝናም እንዳቆመ ሰማይ እንደለጐመ ሙት እንዳነሣ በሠረገላ እላት ሰራባ ጅ መጽሐፍ ቅዱስ ይነግረናል እነገሉቃ ሮከ ነገ ዝቭ ዐነገ ከልጀ ተኛ ኤልሳዕ ቤት ሠርቶ ንብረት ገዝቶ ይኖር ነበረ እግዚአብሔ ርን ለማገልገል በተመረጠ ጊዜ ኤልያስ በርኖሱን በላዩ ላይ ጥሎ ተከ ተለኝ ቢለወ ከ ጥንድ በሬዎች ቱን በሬዎች አርይዶ በሞፈሩና በቀንበሩ ቀቅሎ አብልቶ ን ጥማዶች ትቶ ኤልያስን ተከትሎ ሔደ እግዚአብ ሔርን አገልግሎ ምወት እስከ ማንሣት ደርሷል ነገ ዘ ተኛ ገና ከመወለዱ አስቀድሞ ብዙ ሰዎች በመወለዱ ደስ ይላቸ ዋል በእግዚአብሔር ፊት ታላቅ ይኽናል ወይን ጠጅ ዐረቄ አይጠጣም ከናቱ ማኅፀን ጀምሮ መንፈስ ቅዱስ አድሮበታል ተብሎ በመልአኩ ቃል የተመሰከረለት ። ስለምትለው ። ከዚህ አያይዘው አሥራው መጻሕፍትም አዋልድ መጻሕፍትም ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ እግዚአብሔር ጸባዖት አያሉ ተናግረዋል ለኹሉም መሠረት ኖክ መኾኑን አስተውል ። ይህንም ይዘ ሰሎሞን በመኅልዩ ቃል ወልድአጥጉየናሁ ውእቱ መጽአ እንደ አምላክነቱ ቃል እንደ ሰውነቱ እየ ወልደ አብ ወልደ ማርያም እንደመኸኑ ወልድ ብሎ ተናጣሯል መኅልይ ቿኅ ይህንም ይዞ ዮሕንስ ወንጌላዊ ቀዳሚሁ ቃል ውእቱ ወውእቱ ቃል ኅበ አግዚአብሔር ውእቱ ወእግዚአብሔር ውእቱ ቃል ወውእቱ ቃል ሥጋ ኮነ ብሎ አጐልቶ ተናግሯል ። ጁሄ ከዚህ በኋላ በጌኖክ መሠረትነት ዮሐንስ ቃል ቀዳማዊ ቃል ሥጋ ኮነ ማለቱን ይዘው መጸሕፍት ኹሉ ቃል ሥጋ ክነ ቃለ አብ ወቃለ መንፈስ ቅዱስ እያሉ አከላዊ ቃልነቱን አምልተው አስፍተው አኾጐልተው ተናግረዋል ጥንታቸው ግን ለኹሉም ኖክ መኽኑን አስተውል ። ሥራ ስለምትለው ። መጽሐዩ ፍትም ዋጋ አንተ የጻፍካቸው የዘህሀደትና የጥንቂላ መጻሕፍቶች ተቀምጠው ይቃጠሉ ለማለት ይረዳኛል ብለህ ይሀን ጥቅስ በመጥቀስህ እየተገረምኩ ከላይም ከታችም የተጠቀሱትን ቃላት በመንፈሴ ብመረምር ለምስክርነት የማይበቁ ከንቱና ወቭት የሚናገሩ የሐሰትና የማታለያ ቃላት የመላባቸው መንፈስ የሌላቸው ሬሶች አንተ አንደ ጠቀስከው ያንተን ትብትብዝ አምዘግዝጌ ጥዬ በአሳት አቃጥዬ ከየዋሁ መምሀር ክኢየሱስ ክርስቶስ ተምሬ ቀላሏን ሸክም ልዝቧን ቀንበር ሕገ ወንጌልን ተቀብዬ ቅዱሳት መጻሕፍትን ብቻ ስለ ተመለከትኩ ዕረ ፍተ ነፍስ አግኝቻለሁ ወዳጅሄ ሆይ አዋልድ የሚባል ኹሉ ውዝት ነው ስላችሁ ግን ዋናው መጽሐፈ መነኮ ሳት ደግሞ አርድእት የሚባል ነው እርሱ ሲዋሽ ስለስዶምና ገሞራ ሐዋርየት አቃጦሉት ይላል ኣርድእት ክኀሙስ ተመልከት ክሎጥ እስክ ዘመነ ሐዋርያት ሽ ዓመት ነውና » ይህን ያህል ዘመን እየዋሸ ግን መነኩሴዎች እውነተኛ መጽሐፍ ብለው ለጸሎታቸው ተቀብጾዖው ክሙ ጻሕፍት ኹሉ በላይ አድርገው ኦምነው ይክውት ይኖራሉ ሮሜ ስለምትለው ። ኤር ተኛ ኢሳ ምስር ሰው ነው አምላክ አይደለም ። መንግሥተ እግዚአብሔር በለው መሠረት ዮሐ ሾ የ ጥምቀትን ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ወደ ሠማርያ አልፎ ሲሔድ ያዕቆብ ከሐዋርያት ዘመን ጀምራ ተቀብላለች ግብ ሐዋ ቿጓ። ቆሮ የ ስለምትለው ። ቆሮ ስለምትለው ። አምላክ አንድ እግዚአብሔር ብቻ ነ ብለህ በማመንህ በጎ አድርገህ ነበረ ። መለኮት ሰው ኾነ ስንልም አብ መንፈስ ቅዱስ ሰው አልኽኑም በማለታችን መለኮት በተከፍሎ ሰው ኸነ የምንል አደለንም ። ፍጹም መለኮት ሰው ኽነ ብላችሁ አብ መንፈስ ቅዱስ ሰው አልኾኑ ከላችሁ አብ መንፈስ ቅዱስ ከመለኮትነት በአፍአ ናቸው ወይም መ። ያንተ ቤተ ክርስቲያን ግን ምንኩስና ከአምላክ ሕግ የተለየ ሰው ሠራሸ ጽድቅ ነው እያለች ታስተምራለች ። ዮሐ ሾ በተስፋ ነቅታችሁ እስክመጣ ረስ ጠብቁኝ ብሎ አዞናል እስከሚለው ቃል ድረስ በኒህ ምዕራፎ ና ቀጥሮች የሚገኙትን ቃላት በግእዝም በማርኛም ጠቅፅሃቸዋል የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ከሽሀ ዘመን በፊት ወንጌልን ተበለችና ያመነች የወንጌልን ምሥጢር አንድ በንድ ያወቀች የተረዳች ልን አላውቅ ብለህ እንግዳ አስመስለህ በመጥቀስህ እያዘንኩ ጌታ ው በወንጌል የተጻፈው ኹሉ እውነት ነውክ የምሰጥህ መልስ የለኝም ። መዝ ዘ ስለምትለው ። መጽሐፍ ኹሉ በእግዚአብ ሔር መንፈስ ተጽፍልና የአግዚአብሔር ሰው ምእመን በበጎው ሥራ ኹሉ የተሠራ የተቀጣ ይኽን ዘንድ በምግባር በትሩፋት ለመራቀቅ ይጠቅማል አለ እንጂ አንተ የጠረዝክቸውን ቱን ብቻ ለይቶ አል ቁጠረም ። እውነተኛ ሰው ስለኽነ እአወኅቱን ገልጾ ተናገረ እንጂ አሊሀ አንተ በባንድነት ጠርዘህ የያዝከቸው መጻሕፍት ብቻ ይበቁኛል የሚል ሰው ኹሉ ከመጻሕፍት ምሥጢር በአፍአ ያለ መኾኑን በዚሀ አወቅ ተረዳ ይ እኔም ደግሞ ክማውቃቸው ቃላት አስክትዬ እጽፋለሁ ስለምትለው ። ማቴ ስለምትለው ። ራእ ስለምትለው ። ከብዙው በጥቂቱ ገድለ ተክለ ሃይማኖት « ብትመለከት አቡነ ተክለ ሃይማኖት በሕፃንነታቸው ወራት ገና ፍሥሐ ጽዮን ሲባሉ በነበረ ጊዜ ከአባታቸው ከቅዱስ ጸጋ ዘአብ አስበ በሰፍጡርጭክናና የአምላክ ርኅራቴ « ክንድ መንደር ገብተው የእግዚአብሔር ሰይጣን ያደረበት ሰው መታቸው ፊ ምነው የአግዚአብሔር እንግዶች ነን ብንልህ በመቀበል ፋንታ ትመታኛለህን ብለው አልቅስው የአግዚአብሔር ኃይል የሚገለጽብህ ቅዱስ ሚካኤል ሆይ ይሀ ሰው በኔ የሠራውን ግፍ አታይምን የእግዚኣብሔር ባለሟሉ ቅዱስ ሚክኤል ሆይ የርዳታህሀን ኃይል በዚህ ሰው ላይ አሳየኝ ብለው ቢጻልዩ ይህን ነገር ተናጎረው ሳይፈጽሙ ይህ የመታቸጦ ሰው በፀር ተዘቅዝቆ ተሰቅሎ ማን እንደሚገርፈው ሳይታወቅ ሲገረፍ የግርፋቱ ድምጽ ይበማ ነበረ « አናንተ ደጋግ ሰዎች ስለ እግዚአብሔር ብላችሁ ይቅር አንግዶች አሳደሩንቢሉ አንድ ርሱም በሉኝ እያለ ጮኾ ኃጢአቱን አውቆት ሥርየት ከለመነ በኋላ ዘተክለ ሃይማኖት ጸሎት ከተሰቀለበት ወረደ ከግርፋቱም ዳነ ይላል። በአምላክ የሚሸነግለው የማያማክረው የሚያታል ለው የለም አይገኝም እያሉ መጻሕፍት ይነግሩናል ገላ « ስለምትለው ቅዱስ ጳውሎስ ከዚህ በላይ በሚገኘው መሥመር ወንድሞቻ ችን ከሃይማኖት የተናወጠ ከምግበር ያዳጠ ሰው ቢኖር በመንፈስ ቅዱስ ጸንታችሁ ያላችሁ እናንተ ለራሳችሁ እንዳትስቱ ተጠንቅቃ ችሁ እንዲህ ያለውን ሰው » በዝዢነት መንፈስ አጽናኑት አጋንንት መናፍቃን ያከበዱባቸውን ሸክም እናንተ ተሸከሙላቸው ። ልና ፍሬውን በጊዘው ጊዜ የምንለቅሠውጮ ስላኸነ ትሩፋት ከመሥራት ቸል አንበል ብሎ ጌታ የሰማይ አባቴን ፈቃድ ከሚፈጽም ሰው በቀር አቤቱ አቤቱ የሚስኝ ሰው ኹሉ መንግሥተ ሰጣያት የሚገባ አደለም በዚ ያች ዕለት ብዙ ሰዎች አቤቱ በስምሀ ትንቢት ተናግረን አል ነቦረምን በስምህ ጋኔን አስወጥተን ቦስምህ ብዙ ተአምራት ኣደር ገን ኣልነበረሥን ይሉኛል ። ቆሮ በ ስለምትለው ቅዱስ ጳውሎስ ለቆሮንቶስ ሰዎች ለሌላው ዕንቅፋት ለሠዝነጊ ለጣዖት የተሠዋውን አውቆ መብላት አንግገ በጸራላቸው አንቀጽ ለግብዣ የጠራችሁ የማያምን ሰው ቢኖር እናንተም ብትሔዱ ይሀ ምንድን ነው ብላችሁ ሳትጠይቁ ያቀረቡላነ ችሁን ኹሉ ብሉ ። በ ስለምትለው ። እንግዲህ ቅዱስ ጳውሎስ ሰው አይደለምን ። ዕብ ስለምትለው ። ስለቃል ኪዳን ዘ መ ምዕራፍ ህቱ ስለ ቃል ኪዳን « ወዳጄ አንባቢ ሆይ ቀድሞ እንደ ነገርኩህ አሁንም እለ ክርሦመ ያመልኩ ብለህ የጻፍክው ያነኑ መልስ የተሰጠበትን ቅዱላን አያማልዱም ማለትን ሲኾን ተጨማሪ አድርገህ እግዚአብሔር ስጻድታን ጸድተው ሊያጸድቋችሁ ቃል ኪዳን ገብቶላቸዋል ይላሉ ብለህ ሥር ነገሩን ተጨማሪ አድርገህ ተናግረኸዋል። ሐ ሚልክ የጠቀስከው እላንት ከመንገድ ወጣችሁ በሕግም ብዙ ሰዎችን አሰነክከላችሁ የሌዊን ቃል ኪዳን አፈረሳችሁ ይላል እግዚአብሔር የሠራዊት ንታ ብሎ አንተ እግዚአብሔር ያልኪዳ ኑን ከሕዝቡ ኹሉ ጋራ ተዋዋለ እንጂ ለይቶ መርጦ ከሙሴ ከአሮን ጋራ ቃል ኪዳን አልገባም የምትለውን ተቃውሞ የቅዱላንን ቃል ኪዳን ከማጽናት በቀር አልነቀፈም ። ር እግዚአብሔር ግን በቃሉ ይህ ሕዝብ ስኹሉ ቃል ኪዳን ይላል እናግተ ግን ለኹሉ ቃል ኪዳን አትበሉ ይለናል ብለህ ለዚሁ ምስክር ኢሳ ቿ ። ኢሳ ይህ ሕዝብ ለኹት ቃል ኪዓን ይላልና እናንተ ቃል ኪዳን አትበሉ በፍርሃታችሁ አትፍሩ አትደንግጡ ማለቱ እስ ራኤል ከአሕዛብ ጋራ ጦርነት በሚያደርጉበት ጊዜ በእግዚኣብሔር ኃይል ድል እናደርጋለን ብሎ በመታመን ፈንታ ከአሕዛብ ነገሥታት ጋራ ርዱን ብለው ቃል ኪዳን ስለተጋቡና ስለተማማሉ አነርሱን ሲወቅስ የጸፈው ነወ እንጂ የቅዱሳንን ቃል ኪዳን ሲነቅፍ አደለም ። ሮሜ ስለምትለው ። ብሎ በሾመው ጊዜ ከሰው ኹሉ ጋራ የተፈጥሮ ቃል ኪዳን ተጋብቶ ነበረ ሰውግን ቃል ኪዳኑን በለመጠበቁ ሞት ተፈረደበት « ዘፍ ቿ ። ጃ ተኛ ሰብአ ትክትን ስለኃጢአታቸዎ በማየ አይኅ ባጠፋቸው ጊዜ ኖኅን ከነልጆቹ በመርከብ አድኖ ከወጣው በኋላ ኖኅ ሰው መበደሉን አይተው አንተም መፍረድህን አትተው ምን ላድርግ ብሎ መሥዋዕት ቢሠዋ እግዚአብሔር ሰው ከታናሽነቱ ጀምሮ ክፉ ስለኸነ ከእንግዲህ ወዲያ ሥጋዊ ደማዊ ፍጥረትን ኹሉ በንፍር ወኃ አላ ጠፋውም ብሎ ለፍጥረት ኹሉ የሚኽን ቃል ኪዳን ለኖኅ ሰጠው ። ላ አንተ እኛ የማንለውን ከልቡናህሀ ፈጥረህ ገነት ለኃጥአን ክፍት ናትና ኃጢአት ለመሥራት አትሰቀቁ ብቻ ጠላ ጥመቁ ዛሬ አንብላ አንጠጣ ይላሉ ብለህ እንደምትዋሸው ሳይኾን ሕግ ያፈረሱ ድንበር የጣሱ ሰዎች ንስሐ ገብተው በቅዱሳን ቃል ኪዳን አምነው በቅዱን ስም ለተራበ ክበሉ ለተጠማ ከጠጡ መንግሥተ ሰማይ ክፍት መዝቧ አይጠረጠርም ይህንም ልትረዳ ብትወድ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከኃጥኣን ከመ ጸብሓን ጋራ ለምሳ ተቀምጦ ሳለ ሐዋርያትን ፈሪሳውሇን መምሀራችሁ ከኃጥአን ጋራ ለምን ይበላል ሲሏቸው ሰምቶ ባለመድኃኒትን በሽተኞች እንጂ ጤነኞች አይሹትም እኔም ኃጥአንን ልጠራ እንጂ ጻድቃንን ልጠራ አልመጣሁም ። እኛስ ከሞትና ከሲኦል ጋራ ቃል ኪዳን መጋባታችን ይቅርና ኢየሱስ ክርስቶስ ለወዳጆቹ ለቅዱሳን ስማች ሁን ጠርቶ ለችጋረኛ የመጸጦወተውን ለተራበ ያበላውን ለተጠማ ያጠጣውን እምርላችኋለሁ ብሎ ቃል ኪዳን ሰጥቷቸዋል ብለን በስማቸው ምጽዋት እንመጸውታለን ዝክር እናዘክራለን እንጂ ከቅዱሳንም ጋራ ቢኽን ከዚሀ የወጣ ከዚህ ሌላ ቃል ኪዳን የለንም ። « ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በማቴዎስ ወንጌል በተኛው ምዕራፍ የተናገረው ቃል ። የኢትዮጵያ ሕገ ቤተ ክርስቲያን ከዚህ ኹሉ ተስማምታ ትገኛ ለች። ያንተ ሕገ ቤተ ክርስቲያን ግን ከዚህ ቃል ጋራ የሰማይና የምድር ያሀል የተራራቀች ናት ። ኋላም በፍኖተ ቂሣርያ ሰው ማን ይለኛል ብሎ በጠየቃቸው ጊዜ የቀሩት ሐዋርያት ዮሐንስ ነሀ ይሉሃል ኤርምያስ ነሠ ይሉሃል እያሉ ሲሳጳቱ ቅዱስ ጴጥሮስ የእግዚአብሔር የባሕርይ ልጁ መሲሕ ኢየሱስ ክርስቶስ ነሀ ብሎ አምላክነቱን ስለመሰከረ ጌታ የዮና ልጅ ስምዖን ይህን ምሥጢር የሰማይ አበቴ ገለጸልህ እንጂ ሥጋዊ ደማዊ መምሀር አልገለጸልሀምና አንተ ብፁዕ ነሀ እኔም ከ«ኩሕ ብየሃለሁ በዚ ሀችም ኩሎኩሕ ላይ ቤተ ክርስቲያኔን እሠራታለሁ የገሃነም በሮች አይ ጐለብቱባትም የመንግሥተ ሰማያትንም መክፈቻ አሰጥሃለሁና በምድርያሠ ርከው በሰማይ የታሠረ ይኹን በምድር የፈታሃውም በሰማይ የተፈታ ይኹን ብሎ እንደሾመው ቅዱስ ወንጌል ነግሮናል ማቴ ። የዚህን መልስ በቦኛው ምዕራፍ ልዩ ደብዳቤ ብለህ በጻፍከው በ ቀጥር በሰፊው ዘርዝሬ ስለጸፍኩልሀ አሁን በዚህአንቀጽ ሉተር ጀርመናዊ በሺ ዓ በፍጻሜ ዘመን ተነሥቶ ከነቢያት ከሐዋርያት ከት የተገኘውን ሕግና ሥርዓት ከመጽሐፍ ሳይኽን ልብ ወለድ በሕግ ሳይኽን በድፍረት አምዘግዝጎ መጣሉንና አንብላ አንጠጣ ፈቃ ዳችንን ኹሉ እንፈጽም የምትል ማነንም ደስ የምታሰኝ ሕግ ማቋቋ ሙን ገልጠሀ በመናርህ አያመሰገንኩ ቅዱስ ጳውሎስ በኋላ ጊዜ ሰዎች ራሳቸውን ። ጴጥ ስለምትለው ባለፈው በጻተኛው ምዕራፍ ሰው ከመዝኸኑ አስቀ ሞ መሐሮሙ ለሕዝብከ እያለ ለአስራኤል ያማልድ ነበረ ለ ን ደግሞ በዚህ አንቀጽ ከቱ አካላት አንዱ አክል ክርስቶስ ዓለም ሳይ ፈጠር ከአብ ጋራ ትክክል አንደ ነበረ ትናገራለህ ። ዮሐ ስለምትለው ። ራእ ጵ ካ ስለምትለው። በለፈው በተኛው ምዕራፍ ከአብርሃም ከአልዓዛር ከፈያታይ ዘየ ጣን በቀር ገነት የገባ ሌላ የለም ብለህ ክደሀ ነበረ አሁን ደግሞ ከዚሀ ነፍሳተ ሙታን ኹሉ ወይም በሕፅነ አብርሃም በገነት ጦይም በሕዕነ ነዊ በሲኦል ክልኽነ በቀር ሴላ ቦታ አይገኝለትም አልክ እንግዲህ እውነተኛው ቃልህ የትኛው ነው ይኸን እኔስ መቼም አውቄዋሃለሁ ግድ የለኝም እረ ምን አልባት የቁም ነገር ሰው መስላሃቸው ሊከተሉሀ የሚወዱ ሰዎች ቢኖሩ የትኛውን ቃልሀን አውነት ብለው ይይዙት ይኾን ክንተስ እነርሱ እንደ መስክ ውኀ ባዘው መትረታቸው አላዘነኝ አንተ ማጭበርበርና ማስመሰል ልማድህ ስለኸነ ለማስመሰል አም ላክ የፈረደውን ገልብጦ ስፍራ ሊለውጥላት የሚችል አለ የምንል አስመስለህ ትናገራለህ እንጂ እኛስ በተኛው ምዕራፍ በቀ ዛሬ ከምጽአት አስቀድሞ በዐፀደ ሥጋ ያሉት በዐፀደ ነፍስ ላሉት በዐፀደ ነፍስ ያሉት በዐፀደ ሥጋ ላሉት ይጸፅያሉ ያማልዳሉ ብዬ ዘርዝሬ ያለኖች በዐፀደ ነፍስ ላሉት ዘመዶ ቻችን እንጸልያለን እንማልዳለን ከማለት በቀር አንተ እንደምትናገረወ የሚናገር የሚያስተምር ከሞት በኋላ ንስሐ አለ ሥራ ሠርቶ ይድናል የሚል የለም ፍጹም ውሸት ነው ። ጢሞ ፍ ጵ ስለምትለው ። « ኢትዮጵያዊት ቤተ ክርስቲያን ይህን የሐዋርያትን የየቱ ትንትእ ዛዝ አክብራ ተቀብላ በዓለ ሰማዕታትን በዓለ ቅዱሳንን ታከብራለች አንጂ ልብ ወለድ አደለም « ሖ የሚሰከርበት ስለምትለው ለቅዱሳን መታሰቢያ ለኃጢአት ማስተ ሥረያ ተብሎ ይደገሳል አንጂ ለመሳከሪያ ተብሎ አይደገስም « ለበዓሉ የተጠሩትም ወሶበ ተጸዋዕክሙ በውእቱ ዕለት ብልዑ በሥ ርዓት ወበፍርሃተ እግዚአብሔር እንደተባለው ዕበያተ እግዚአብሔርን እየ ተጨዋወቱ በቀስታ በጸጥታ ተመግቦ ከመለያየት በቀር መስከር በፍጹም የተከለከለ ነው ይሀን አልፎ የሰከረ ሰው ቢገኝ በሕግ ተላላፊነት ይቀ ጣል እንጂ ሕገ ቤተ ክርስቲያን ሊነቀፍበት አይገበም መ ፍውር የሚመለክበት ያልከው ፍጹም ውሸትህ ነው ለዚህ አንድ ማስ ረጃ የለሀም አንተ እየፈጠርክ ከማውራት በቀር ፍጡር የሚያመልክ የለም ሠ ባንድ ዓመት ከ ቀን የሚበዛ በዓል ይከበራል ስላኗቫቐሯዊቹነ ጭክ ቢበ በመሠረቱ ሳይ በዓል መከበሩ ሕግ መዝኑን ከተስማማንበት ሌላው አያስቸግርም ። ማቴ ዮ ቆሮ ። ማመኑ ብቻ የሚጠቅምስ ቢኽን ኖሮ ያባቴን ፈቃድ ከሚፈጽም ሰው በቀር አቤቱ አቤቱ የሚለኝ ሰው ኹሉ መንግሥተ ሰማያት የሚገባ አይደለም በላለም ነበረ። ትኹን ቺ እሾሀ ድ ርጋት ሰው ኹሉ ምድር ስላንተ የተረገመች ር ግን «በዓል ማካባር ሕግ ሥርዓት አደለም ለለትማ አንድ ሰው ደንደሮ ታብቅል ያላውን ትእዛዝ አፍርቧሷልና ። ለመንግሥተ ሰማያት የሚያበቃ በጎ ሥራ ማለት ይህና ይሀን የመሳሰለ ኹሉ ነው « ባንተ ዘንድ ግን እኒሀ ኹሉ ትእዛዛት የተሠረዙ ናቸውይህን የመሳሰለውን ሕግና ትእዛዝ ኹሉ ሠርዘህ ብላዕ በሕፈ ገጽከ የተባለ ውን የርግማን ቃል ብቻ ተግባር አድርገህ የምትኖረው ሰው እንዴት በሰው ላይ ልፍረድ ትላለህ እስኪ መለስ ብለህ የተከናነብከውን ጉድ አስበው ። ዘጩ ፖፍቲ እኛስ አደለንም ነገር ግን የ ሦራንን ቃል እንደ አላሀ ቃል ናኮጠራለንና ጽፈቱን ስናይ የሚናገራቸውን ምሥጢራት እናስባለን ያዲ ለእግዚአብሔር ስም መስገድ የሚገባ መኾኑንም ቅዱስ ጳውሎስ ብርከ መላእክት ብርከ ደቂቀ እጓለ አመሕያው በምድርም በሰማይም በወንዞች ውስጥ ከምድር ውስጥም ያለው ፍጥረት ኹሉ ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ስም ሰጠው ብሏል ። ዘፀአ ስለምትለው ። እግዚአብሔር ። ማርያም ስም የሚጠሩ እግ የደረቅሁ ዛፍ ነኝ አይ አሁን ኢሳይያስ ኅዕፅዋን ያላቸው ስለመንግሥተ ሰማያት ብለው ራሳቸውን ኅፅዋን ያደረጉ ሰዎች አሉ ብሎ የተነገረላቸው ስለመንግ ሥተ ሰማያት ብለው የዚህን ዓለም ጣዕሙን ፍቅሩን ንቀው አቃለው በልዩ ልዩ መንገድ እግዚአብሔርን ያገለገሉ ቅዱሳን መኾናቸውን በቤቴ በቅጽሬ ውስጥ ከወንዶችና ከሴቶች ልጆች የበለጠ የማያ ጠፋ ስም እሰጣቸዋለሁ ያለም በቤተ እግዚአብሔር ታቦተ ጊዮርጊስ ታቦተ መርቆሬዎስ እየተባሉ የሚጠሩት መጠራት እንደኽነ አስተውል ማቴ ። ሉቃ ጻ «ስለምትለው ። ልዩ ደብዳቤ ስለ ቅዱስ መጽሐፍ ።