Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية  Portuguese
Book of the day

ለተኣምረ ማርያም አትከራከር.pdf


Advertisement
  • word cloud

ለተኣምረ ማርያም አትከራከር.pdf
  • Extraction Summary

ግን ከብር የሚሰጠው እንዴት ነው። ባለውለታችን ማን ነው። ተጨበጨበልዎ እንጂ ይህን ትምህርት የተቃወሙና ወንጌልን የሰበኩ ግን ከዐውደ ምሕረቱ ተገፍተዋል እንደ እውነቱ ከሆነ የከርስቶስ ደቀ መዛሙርት መከራን የተቀበሉት የማርያምን ስም በማንሣታቸው ነው በፍርድ አደባባይ የተጠየቁትም በማርያም ስም ያስተማሩበት አንድም ጊዜ የለም ከኢየሱስ ጋር በተያያዘ ስለማርያም መጥቀስ ማርያምን መስበከ ተደርጎ ሊወሰድ የሚችልበት አንድም ምከንያት የለም ሐዋርያት በአንድ ወቅት ተከሰው የተጠየቁት በዚህ ስም በኢየሱስ ስም እንዳታስተምሩ አጥብቀን አላዘዝናችሁምን የሐዋ ተብለው ነው ተገርፈው ከተለቀቁ በኋላም ደስ ያላቸው ስለ ኢየሱስ ስም የተናቁ ሆነው ስለተቆጠሩ ነው እንጂ ከማርያም ጋር ምንም ግንኙነት የለውም ቀጥር ሐ እርስዎ ግን ይህን ገልብጠው ሐዋርያት ያልሰበኩትን ሰብከዋል መከራ ያልተቀበሉበትን ጉዳይ ስለማርያም መስበከን መከራ ተቀብለውበታል እያሉ ነውና ዐቋምዎን ቢያስተካከሉ መልካም ነው ማርያም የጸጋ መድኀኒት ብትባል ምንድን ነው። ብሎ ማሰብ ተገቢ ነው አንዳንድ የዘመናችን ሰባከያን ግን ዐውደ ምሕረቱን ስላገኙት ብቻ ያሻቸውን እየተናገሩበት ይገኛሉ የሚያስተምሩበት ርእሰ ጉዳይ ሕዝቡ ወደወንጌል እውነት ዘወር እንዳይልና ባለበት እንዲረግጥ የሚያደርግ መሆኑን ያስተዋሉ አይመስልም እንዲህ የሚያደርጉትም የሚሰብኩት ነገር ስሕተት መሆኑ ሳይገባቸው ቀርቶ ነው ማለት አይቻልም ነገር ግን የወንጌሉ ብርሃን ባልበራላቸው ወገኖች ዘንድ ተቀባይነትን ለማትረፍ ነው ተብሎ ይታሰባል ምናልባትም በዚህ ከንቱ ስብከት በጨለማ ያለውን ሕዝብ ዐይን ይበልጥ አሳውሮ የካሴት ገበያውን ለማድራትም ሊሆን ይችላል ለተኣምረ ማርያም አትከራከር ይሁን እንጂ ጨለማውን ወደድቅድቅ ጨለማነት እየለወጡት መሆኑን ልብ ያሉ አይመስልም ለመማር የተሰበሰበው እኮ ከርስቶስ የሞተለት ሕዝብ ነው። የመምህር ታሪኩ የስብከት ቪሲዲም እንዲህ ዓይነት ነገር የተንጸባረቀበት ነው መቼም ጠያቂ የለም ብለው ውሸትን ያለገደብና ያለከልካይ መናገራቸው ሰው የለም ወይ ያሰኛል መምህር ጊዜው የተኣምረ ማርያም ሰባኪ መሆንዎን አረጋግጧል እውን ለሕዝቡ ዛሬ የሚያስፈልገው ለዘመናት ሲያደናቁረን የኖረው ተኣምረ ማርያም ነውን።

  • Cosine Similarity

ብ የቤት ሥራ ለመምህር ታሪኩ ማጠቃለያ እእ ዚዚ ንዓ ን ቫሄ ዓሄ አ ተ ሄሄ ተ ቴፔ ቀ ፉፋ ዓዓ ዋቢ መጻሕፍት ለተኣምረ ማርያም አትከራከር መግቢያ ከርስትና መርጠው የሚኖሩት ሕይወት ነው ከርስቲያን ለመሆን የሚፈልግ ማንም ሰው ያለማንም ገፋፊ በገዛ ምርጫው ነው ከርስቲያን መሆን የሚኖርበት እንዲህ ሲሆን ደግሞ መርጦ ስለተከተለው የሕይወት መንገድ ለሰው ሁሉ እንዲናገር የጌታው ፍቅርና እርሱ የሞተላቸው ሰዎች መዳን ጐዳይ ግድ ይለዋል ስላዳነው ጌታ የሚመሰከረው በሙሉ እምነት ብቻ ሳይሆን የእግዚአብሔር ቃል በሚያዘው መሠረት ሊሆን ይገባል በቃሉ ላይ አንዳች ቢጨምር ወይም ከቃሉ ላይ አንዳች ቢቀንስ ከአግዚአብሔር ያልሆነን መልእከት እያስተላለፈ ነው ይህን በማድረጉ ብዙዎችን ወደጥፋት ለመንዳት ምከንያት ይሆናል በዚህ ዘመን በአንዳንዶች ዘንድ አየሆነ ያለውም ይኸው ነው ማለት ይቻላል ይህ መልእከት እንዲዘጋጅ ያስፈለገበት ምከንያት ትውልድ ሁሉ ብፅዕት ሊላት የሚገባትን የኢየሱስን አናት ማርያምን ከፍና ዝቅ ለማድረግ አይደለም ወይም ለኢትዮጵያ ከርስትና ታላቅ ሥራ የሠራቸውንና አሁን ላይ ያለን እኛ በነጻነት ከርስትንና በእናት ምድራችን ላይ እንድንከተልና አንድንመሰከርም መጽሐፍ ቅዱስን ከርስትናንና ሌሎች ጠቃሚ ነገሮችን እኛ ዘንድ ያደረሰቸውን ቤተ ከርስቲያን አለአግባብ መናገርም አይደለም ነገር ግን እኛ ከርስቲያኖች ነን ከርስቲያን አንድንባል ደግሞ ዋጋ የከፈለልን ከርስቶስ ብቻ ነው አሁን በቅድስት ድንግል ማርያም ስም በቤተ ክርስቲያን ውስጥ ያለው መጽሐፍ ከርስቶስ ካስተማረው የተለየ አንግዳ ትምህርትን አያስተማረ ነውና ከመጽሐፍ ቅዱስ ጋር ሊመሳከርና በመጽሐፍ ቅዱስ ሊዳኝ ይገባል ለማለት ብቻ ነው « ለተኣምረ ማርያም አትከራከር ይህን መልእከት ተንተርሶ በጭፍን ተሰደብን ተደፈርን የሚል ሰው ካለ ግን ወተቱን ማጥቆር ማሩን ማምረር ልማዱ የሆነን ሰው ይመስላል ስለዚህ አንባቢው ከዚህ ዓይነቱ ሰው እንዲርቅና በራሱ አንብቦ እውነታውን እንዲያገናዝብ ይጠየቃል ከርስትና እኔ ዐውቅልሃለሁ እኔ አጾምልሃለሁ አንተ ዝም ብለህ ሥራህን ሥራ የሚባል ሃይማኖት አይደለም አንባቢ ሆይ። ማርያም ምከንያተ ድቲን ናት እያሉ የሚያስተምሩት ይህን ቃል አንብበውትና እያወቁት ከሆነ ግን ሕዝብን እያሳቱ ነውና እባከዎ ወደቃለ እግዚአብሔር ይመለሱ ላም ባልዋለበት ኩበት ለቀማ መምህር ታሪኩ ቴቄል ስለተባለው ስብከት ሲናገሩ የእመቤታችንን ከብር የሚነቅፍ የአመቤታችንን ታላቅነት የሚያንጓጥጥ በተለይም ለዘመናት የኢትዮጵያ ቤተ ከርስቲያን አከብራ የያዘችውን ተኣምረ ማርያምን የሚያንቋሸሸ ስብከት አድርገው ነው ያቀረቡት ደቂቃ ለተኣምረ ማርያም አትከራከር መምህሩ እንዴት እንደተመለከቱት ግልጽ ባይሆንም የኢየሱስ እናትና መጽሐፍ ቅዱስ የሚመሰከርላት ማርያም እና በተኣምረ ማርያም ላይ በማርያም ስም እንድትጠራ የተደረገችው ሴት የስም እንጂ ሌላ ምንም ዝምድና የላቸውም ይህን ግን መምህር ታሪኩ ያስተዋሉት አይመስልምና ድንግል ማርያም ጨካኝ ነፍሰ ገዳይ ደም አፍሳሸና የበረሃ እርኩስ መንፈስ ያደረባት ሴት ነች የሚል ነገር ዘማሪ ኤፍሬም እንደተናገሩ በማስመሰል በሲዲያቸው ጀርባ ላይ ጽፈዋል ዘማሪው ለመናገር የፈለጉት ግን በተኣምረ ማርያም ላይ በማርያም ስም የምትጠራዋ ሴት በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ በመልካም ስብእና ከምትታወቀዋ ማርያም ጋር ምንም ዓይነት ተዛምዶ የላትም የተኣምረ ማርያሟ ማርያም ሰው እንዲሞት አድርጋለች ለራሷ ከብር ቅድሚያ ትሰጣለች ከብሯን በተመለከተ ማንም ከእርስዋ ጋር ሊደራደር አስከማይትል ድረስ ራሷን ከፍ ከፍ አድርጋለች የመጽሐፍ ቅዱሲሷና አውነተኛዋ የጌታችን እናቱ የሆነቸው ቅድስት ድንግል ማርያም ደግሞ እንደዚህ ዓይነት ባሕርይ የላትም እንደውም የጌታችን የመድኀኒታችን እናት የሆነችው እውነተኛዋን ማርያምን ስም ለማጉደፍ በአጋንንት የተሸረበ ሜራ ነው የሚል ነው ቴቄል ደቂቃ አሁንም መምህሩ ግልጽ እንዲሆንላቸው የሚገባው ነገር በተኣምረ ማርያም ውስጥ የቀረበችውና በማርያም ስም የምትጠራው ሴት ከኢየሱስ እናት ማርያም ጋር ምንም ተዛምዶ የሌላት መሆኑን ነው ስንት ማርያም ነው ያለው ብለው አድማጮቻቸውን ጠይቀው አንድ ማርያም ብቻ እንዳለች በማስመሰል ካቀረቡ በኋላ ሁለቱን የተለያዩ ለተኣምረ ማርያም አትከራከር እንደሆኑ አድርጎ ማቅረብ የጌታን እናት መንቀፍ እንደሆነ አድርገው ተናገረዋል ደቂቃ ከመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት በሚቃረነው ትምህርቱ ተኣምረ ማርያምን ቢነቀፍ ተገቢ ነው በዚህ መንገድ መንቀፉ ማርያምን መንቀፍ መስሎ የሚታያቸው ሰዎች ካሉ ግን ተሳስተዋል በማርያም ስም የተሳሳተ ትምህርት ወደቅድስት ቤተ ከርስቲያን አሾልከው ለማስገባት የፈለጉ ሰዎች ያስቀመጡትን የስሕተት ትምህርት መቃወም ማርያምን መቃወም አይደለምና አንባቢው ይህን ቢረዳው መልካም ነው ቅዱሳንን አናመልከም ሊመለከና ሊወደስ የሚገባው አግዚአብሔር ብቻ መሆኑን ከርስቲያን የሆነ ሁሉ ይቀበላል አሁን ያለውን እውነታ ስንመለከት ግን ንግግርና ተግባር ለየቅል እየሆኑ ነው መምህር ታሪኩ አጠንከረው በቤተ ክርስቲያናችን ከእግዚአብሔር ሌላ የሚመለከ የለም የሚል መልአከታቸውን ያስተላለፉት እንዲህ በማለት ነው ለእግዚአብሔር የምንሰጠው ከብርና ለቅዱሳን የምንሰጠው ከብር ደግሞ ለየቅል ነው አግዚአብሔርን የአምልኮ ከብር የአምልኮ ስግደት የአምልኮ ምስጋና እናቀርብለታለገ ለቅዱሳን ደግሞ አምልኮ አይደለም የምንፈጽምላቸው እመቤታችንን የሚያመልካት አለ አንዴ። መምህር ታሪኩ ማርያም ፈጣሪ ነች የሚል መጽሐፍ ፈጽሞ የለም ቢሉም የቤተ ከርስቲያኒቱ መጽሐፍ መጽሐፈ ዚቅ ግን ማርያም ፈጣሪ እንደሆነች ይናገራል ታዲያ ማን ይሆን የተሳሳተው። ለተኣምረ ማርያም አትከራከር ሁለቱ ማርያሞች መምህር ታሪኩ በተኣምረ ማርያም ውስጥ ያለችውና በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የተገለጸቸው ማርያም አንድ መሆናቸውን እንዲህ ሲሉ ተናግረዋል የከርስቶስ እናት ስንት ነች። አንዲት ነች በአርግጥ መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ስምንት ማርያሞች አሉ የጌታ አናት ማርያም በመጽሐፍ ቅዱስ ያለችው በተኣምረ ማርያም ውስጥም የተገለጸቸው ግን አንዲቷ የሐናና የኢያቄም ፍሬ ወላዲተ አምላከ ድንግል ማርያም ነቸ ፕሮቴስታንቱ ሰባኪ ግን የተኣምረ ማርያሟ ማርያም ጨካኝ አረመኔ መናፍስት ጠሪ ከፉ ደም አፍሳሽ የሆነች ሴት ነች የመጽሐፍ ቅዱሷ ማርያም ግን ከዚህ የተለየች ነች እያለ አመቤታችንን ለመንቀፍ አንደበቱን ሲከፍት ሰምተናል ደቂቃ ብለዋል እርግጥ ነው የጌታ አናት አንዲት ናት ተኣምረ ማርያም በስሟ የተደረሰላት ማርያምም እርሷ መሆኗን መካድ አይቻልም ነገር ግን በስሟ የተደረሰው ብዙው ነገር ከአርሷ ማንነትና በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ከተገለጸው የእርሷ ባሕርይ ጋር ፈጽሞ አይመሳሰልምና ተኣምረ ማርያም በስሟ ተደረሰ እንጂ አርሷን አይወከልም መባሉ ትከክል እንጂ ስሕተት አይሆንም እንዲህ መባሱ ታዲያ መምህሩን ለምን ቅር አሰኛቸው። አንድ ሰው በመንፈሳዊ ሕይወት ያድግ ዘንድ የአግዚአብሔርን ቃል መመገብ አለበት ከመጽሐፍ ቅዱስ በተጨማሪ መጽሐፍ ቅዱስን መሠረት ያደረገ መልእከት ያላቸውን ጽሑፎች ሲያነብ ይቸላል አነዚህ መጽሐፍ ቅዱስን መሠረት አድርገው የተጻፋ መጻሕፍት ግን መጽሐፍ ቅዱስን ሊተኩም ሆነ ከመጽሐፍ ቅዱስ ጋር ሊነጻጸሩ አይችሉም መምህር ታሪኩ ተአምራትን ገድላትንና ድርሳናትን አንዲሁም ሌሎች የጸሎት መጻሕፍትን በአግዚአብሔር መንፈስ እንደተጻፉ አድርገው አቅርበዋል ቅዱስ ጳውሎስ እንዲህ ብሏሷል በኛ ጢሞ ላይ የእግዚአብሔር መንፈስ ያለበት መጽሐፍ ሁሉ መጽሐፍ ቅዱስ ብቻ አላለም የእግዚአብሔር መንፈስ ያለበት መጽሐፍ ሁሉ ለተኣምረ ማርያም አትከራከር ለትምህርት ለተግሣጽ ልብንም ለማቅናት በጽድቅም ላለው ደግሞ ለምከር ይጠቅማል ይላል የትኛው መጽሐፍ። መጽሐፍ ቅዱስ ብቻ። ባንተ ደስ አለኝ ይህን መጽሐፍ ስለጻፍህልኝም አመሰገንሁህ ከዚህም በኋላ ከአሱ ተሰወረች ደቅስዮስም በራእይ ይህን ነገር ባየ ጊዜ አምላከን የወለደች በድንጋሌ ሥጋ በድንጋሌ ነፍስ የጸናች ከብርት እመቤታችንን ከመውደዱ የተነሣ ፈጽሞ ደስ አለው እሷንም ስለወደደ ፍቅሯ እንደ አሳት አቃጠለው ምን እንደሚያደርግም የሚሠራውን ያስብ ጀመር የሷን ከብር እያበዛ ይጨምር ዘንድ ከዚህ በኋላ ማንም ሰው አክብሮት የማያውቀውን ገብርኤል ማርያምን ያበሠረበት የተባለውን ቀን ለማከበር አስቦ አደረገው ሌሎችም እርሱን ተከትለው በዓሉን ያከብሩት ጀመር በዚህም ማርያም ደስ ተሰኝታ ወደአርሱ በመምጣት ማንም ሰው ያልለበሰውን ልብስና ከዚህ በፊት ሰው ተቀምጦበት የማያውቀውን ወንበር ሰጥታው በድጋሚ አመስግናው ተሰወረች ይላል ተኣምረ ማርያም ኛ ተኣምር ገጽ በዚህ ከፍል ለመመልከት አንደሚቻለው ደቅስዮስ ተኣምረ ማርያምን ሰበሰበ ተብሎ የተጻፈ ቢሆንም መልሶ ደግሞ ማርያም ይህን መጽሐፍ ስለጻፍህልኝ እንዳለችው ተገልዷል ሰበሰበም ተባለ ጻፈ መምህር ታሪኩ እንዳሉት ይህ ሥራ የተሠራው በመንፈስ ቅዱስ በመነዳት ጴጥ ሳይሆን በራሱ በደቅስዮስ ተነሣሽነት ነው ይህም የሆነበት ምከንያት ደግሞ እርሷን ከመውደዱ የተነሣ የሚያደርገው ስለጠፋው ነው ስለዚህ የእሷን ከብር እያበዛ ይጨምር ዘንድ ተነሣሣ መጽሐፉ ላይ ከፍቅሩም ጽናት የተነሣ አስቦ እንጂ በመንፈስ ቅዱስ እርዳታ ይህን ሥራ እንደሠራ የሚያወሳ ምንም ነገር የለም ለተኣምረ ማርያም አትከራከር ሐዋርያው ጳውሎስ የእግዚአብሔር መንፈስ ያለበት መጽሐፍ ያለው መቼ ነው። የሚል ጥያቄ ይነሣል ድርሳነ ሚካኤል የጳጐሜ ድርሳን ገጽ መቼም መጽሐፍ ቅዱስ ስለድንግል ማርያምም ሆነ ስለቅዱስ ሚካኤል በተጻፈው ውስጥ ዐላማው የእግዚአብሔርን ሥራ መግለጥ እንጂ እነርሱን መስበከ አይደለም ወይም ደግም በዚህ መነሻነት በቅዱሳን ስም እነርሱ ያላደረጉትንና የማያውቁትን ታሪከ ፈጥረን የፈለግነውን እንድንጽፍ በር ለመከፈት አይደለም አንድን ጽሑፍ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ነው ለማለት የያዘው መልአከት ከመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ጋር የተስማማ ሆኖ መገኘት ለተኣምረ ማርያም አትከራከር አለበት ከመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅስ ስለጠቀሰና አንዲህ ተብሎ ተጽፏል ስለአለ ብቻ ግን መጽሐፍ ቅዱሳዊ ሊባል አይችልም ስለዚህ ገድላት ድርሳናትና የተኣምር መጻሕፍትም አነርሱ የሚፈልጉትን መልአከት እንዳሻቸው እየጻፉ በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላከ ብለው ስለጀመሩና መጽሐፍ ቅዱስን ስለጠቀሱ መጽሐፍ ቅዱሳውያን ናቸው ወደሚል ድምዳሜ አያደርስም ይገለጣ መጽሐፍ ቅዱስ የእግዚአብሔር መልአከ ገብርኤል ወደማርያም ተልኮ በመጣ ጊዜ የተናገራቸው ቃላት በዚህ ዘመን ለማርያም ስግደት ይገባታል ምስጋና ይገባታል ለማለት ትልቅ ምከንያት ሆኗል መምህር ታሪኩም የገብርኤልን ንግግር መሠረት በማድረግ ገብርኤለ እመቤታችንን አላመሰገናትም። ኤልሳቤጥን ደቂቃነ ለተኣምረ ማርያም አትከራከር ገብርኤል ለማርያም ያቀረበውን ሰላምታና የደስታ መግለጫ ቃላት ኤልሳቤጥም ያቀረበቸላትን ሰላምታና አድናቆት መነሻ በማድረግ ዛሬ ለማርያም ምስጋና ማቅረብ ይገባል ማለት መሠረት የለሽ አስተምህሮ ነው ሁለቱም ከድንግል ማርያም ጋር ፊት ለፊት ተገናኝተው ያቀረቧቸውን የደስታ መግለጫና የሰላምታ ቃላት መነሻ በማድረግ እኛም እርሷን በአካለ ሥጋ ባላገኘንበት ሁኔታ ምስጋና ልናቀርብላት ይገባል ማለት ፍጹም የማያስኬድ ነገር ነው አርሷ ራሷ እነሆ ከዛሬ ጀምሮ ትውልድ ሁሉ ብፅዕት ይሉኛል መምህር ታሪኩና መሰሎቻቸው እንደሚሉት ትውልድ ሁሉ ምስጋና ያቀርቡልኛል ለማለት አይደለም ጌታ በአርሷ ከሠራው ታላቅ ሥራ የተነሣ ለዚህ ዕድል የተመረጠች ድንግል ማርያም ብፅዕት ማለትም ደስ የተሰኘች ወይም የከበረች ናት በማለት አድናቆቱን ይገልጻል ማለት ነው አንጂ እግዚአብሔር በሚመሰገንበት አኳኋን ማርያምን ሲያመሰግን ይኖራል ማለት አይደለም ፍጥረት ሁሉ እመቤታችንን ለማመስገን ተፈጠረ የሚለውን ያህል አስተምህሮኣዊ ስሕተት ፈጽሞ የለም ይህን ትልቅ ስሕተት ትከከል ነው ብሎ ከማስተማር የከበደ ሰዎችን ወደስሕተት መምራትም የለም መጽሐፍ ቅዱስ እግዚአብሔር ፍጥረቱን የፈጠረው ለራሱ ከብር እንደሆነ ይናገራል ምሳ የፍጥረትን ውዳሴና ቅዳሴ ሊቀበል የሚገባውም እርሱ እንደሆነ ሲመሰከር ሃያ አራቱ ሽማግሌዎች በዙፋኑ ላይ በተቀመጠው ፊት ወድቀው ከዘላለም እስከ ዘላለም በሕይወት ለሚኖረው እየሰገዱ ጌታችንና አምላካችን ሆይ አንተ ሁሉን ፈጥረሃልና ለተኣምረ ማርያም አትከራከር ስለፈቃድህም ሆነዋልና ተፈጥረውማልና ከብር ውዳሴ ኃይልም ልትቀበል ይገባሃል ነው የሚለው ራእይ መምህር ታሪኩ ያላስተዋሉት ነገር ቢኖር ተኣምረ ማርያም የሚለው ፍጥረት ሁሉ ማርያምን ያመሰግናል ሳይሆን እመቤታችንን ለማመስገን ተፈጠረ ነው ፍጥረት ፍጥረትን ለማመስገን ተፈጠረ የሚል የመጽሐፍ ቅዱስ ምስከርነት ፈጽሞ የለም ሰው ፈጣሪውን የሚያመሰግነው የተፈጠረበት ዐላማ ስለሆነ ነው እግዚአብሔር የዓለማት ሁሉ ፈጣሪ ነው ሰውንም በመልኩና በምሳሌው ፈጥሮታል ከዚህ ሁሉ በላይ በበደልን ጊዜ እኛን ለማዳን አንድ ልጁን ቤዛ አድርጎ ሰጥቷል ስለዚህ ስለ አምላከነቱና ስላደረገልንም ነገር ሊመሰገንና ውዳሴ ሊቀርብለት ይገባል ማርያም በፍጥረት ሥራ ውስጥ ያደረገቸው አስተዋፅኦ የለም አርሷ ራሷ ፍጡር ናት ስለዚህ ፍጥረት ሊያመስግናት ይገባል የሚባለው እንዴት ነው። በድንግል ማርያም በእንተ ሔዋን ተዐፅወ ጥኅተ ገነት ወበእንተ ማርያም ድንግል ተርኅወ ለነ ዳግመ በሔዋን ምክንያት የተዘጋው የገነት ደጃፍ በድንግል ማርያም ምከንያት ተከፈተልን ደቂቃ መምህር ታሪኩ በዚህ ውስጥ ማርያም ባለውለታችን ነት ሲሉ ውለታዋ ምን እንደሆነ ውዳሴ ማርያምን ጠቅሰው ሕይወትን ለተኣምረ ማርያም አትከራከር ማስገኘቷና የተዘጋውን የገነት ደጅ ማስከፈቷ ነው ብለዋል የልጄን ሥራ ሰአርሷ እንስጥ ካልተባለ በቀር ይህን ሥራ የሠራው በሥጋ የወለደችው ኢየሱስ ከርስቶስ ነው እንጂ አርሷ አይደለችም ኢየሱስን ለመውለድ በመመረጧ እነሆኝ የጌታ ባሪያ እንደቃልህ ይሁንልኝ ብላ ለእግዚአብሔር ፈቃድ ራሷን ከማስገዛት በቀር ያደረገቸው ነገር የለም ቱጐዳዩ ሁሉ ከእርሷ ውጪ እንደሆነ የሚያሳየው የማርያም ቃልም ይሁንልኝ የሚለው ነው ሉቃ አንዳንድ አባቶች አንደሚሉት ከሆነ ይህ የማርያም ቃል የራሷንም ሕይወት የቀየረ ነው ትምህርተ መለኮት ዐሥራት ገብረ ማርያም ገጽ እርሷ ራሷ ውለታ የተዋለላት ነቶና ነፍሴ ጌታን ታከብረዋለች መንፈሴም በአምላኬ በመድኃኒቴ ሐሴት ታደርጋለች የባሪያይቱን ውርደት ተመልከቶአልና በማለት ባለውለታዋን ያከበረች ሴት ናት ሉቃ መምህር ታሪኩ የከርስቶስን የቤዛነት ሥራ ለእናቱ በመስጠት ሥራቸውን በዚህ ብቻ አላቆሙም መጽሐፍ ቅዱስ በአንዱ ሰው በአዳም አለመታዘዝ ብዙዎች ኃጢአተኞች እንደሆኑ እንዲሁ ደግሞ በአንዱ በከርስቶስ መታዘዝ ብዙዎች ጻድቃን ይሆናሉ የሚለውን አልቀበልም በሚል መንፈስ ይመስላል ሔዋን ዕፀ በለስን በልታ ምከረ ከይሲን ሰምታ ትእዛዘ እግዚአብሔርን ጥሳ በትውልድ ላይ ሞት አምጥታ ነበር እመቤታችን ግን የመላእከት ብሥራት ሰምታ ሕገ እግዚአብሔርን ጠብቃ በንጽሕና በቅድስና አሸብርቃ የዓለምን ሁሉ መድኀኒት ሰጥታ የተዘጋው ገነት እንዲከፈት ጆ ለተኣምረ ማርያም አትከራከር አድርጋለች ለሐናና ለኢያቄም ልጅ ለማርያም ምስጋናና ውዳሴ ይድረሳት ደቂቃ ያሉት መምህር ዘማሪ ኤፍሬምን ያበሳጩ መስሎዎ ለማርያም የሠዉት ውዳሴና ምስጋና አግዚአብሔርን የሚያስቀናውና የሚያስቁቄጣው እንደሆነ አላስተዋሉ ይሆን። ተጨበጨበልዎ እንጂ ይህን ትምህርት የተቃወሙና ወንጌልን የሰበኩ ግን ከዐውደ ምሕረቱ ተገፍተዋል እንደ እውነቱ ከሆነ የከርስቶስ ደቀ መዛሙርት መከራን የተቀበሉት የማርያምን ስም በማንሣታቸው ሳይሆን የኢየሱስን ስም በማንሣታቸው ነው በፍርድ አደባባይ የተጠየቁትም በማርያም ስም ለምን ታስተምራላችሁ ተብለው አይደለም ምከንያቱም እነርሱ በማርያም ስም ያስተማሩበት አንድም ጊዜ የለም ከኢየሱስ ጋር በተያያዘ ስለማርያም መጥቀስ ማርያምን መስበከ ተደርጎ ሊወሰድ የሚችልበት አንድም ምከንያት የለም ሐዋርያት በአንድ ወቅት ተከሰው የተጠየቁት በዚህ ስም በኢየሱስ ስም እንዳታስተምሩ አጥብቀን አላዘዝናችሁምን የሐዋ ተብለው ነው ተገርፈው ከተለቀቁ በኋላም ደስ ያላቸው ስለ ኢየሱስ ስም የተናቁ ሆነው ስለተቆጠሩ ነው እንጂ ከማርያም ጋር ምንም ግንኙነት የለውም ቀጥር ሐ እርስዎ ግን ይህን ገልብጠው ሐዋርያት ያልሰበኩትን ሰብከዋል መከራ ያልተቀበሉበትን ጉዳይ ስለማርያም መስበከን መከራ ተቀብለውበታል እያሉ ነውና ዐቋምዎን ቢያስተካከሉ መልካም ነው ማርያም የጸጋ መድኅኒት ናት የአምልኮት መግለጫ የሆኑት ስግደት ምስጋና ውዳሴና የመሳሰሉት ነገሮች ሁሉ ሊቀርቡ የሚገባው ለእግዚአብሔር ብቻ ነው ይህ ሰው በቀላሉ ሊገነዘበው የሚቸለው የፍጡርነት ግዴታው ነው ከከርስትና ውጪ ያሉ ሃይማኖቶችም እንኳ እነዚህን ነገሮች ለተኣምረ ማርያም አትከራከር የሚያቀርቡት አምላካችን ለሚሉት አካል እንጂ ከእርሱ ውጪ ከፋፍለው በተዋረድ አምልኮትን የሚያጋሯቸው ሌሎች ከፍሎች የሉም በእኛ ቤተ ከርስቲያን ግን የአምልኮት መግለጫ የሆኑት ነገሮች ለእግዚአብሔር ብቻ ሳይሆን የአምልኮትና የጸጋ በሚል በተዋረድ ለፍጡራንም ይቀርባሉ እስከ ዛሬ ማርያምን ጨምሮ ለቅዱሳን መላእከትና ሰዎች ሁሉ የጸጋ ስግደት አንደሚገባቸው ሲሰበከ እንሰማ ነበር አሁን ደግሞ መምህር ታሪኩ ተሰምቶ የማይታወቅ ማርያም የጸጋ መድኀኒት ናት ሲሉ በስብከታቸው ገልጸዋል ወደዚህ ያደረሳቸውም በተኣምረ ማርያም ስለማርያም የዓለም መድኀኒትነት የተጻፈው ከፍል ትከከል ነው የሚለው ግትር ዐቋማቸው ነው ማለት ይቻላል ተኣምረ ማርያም ምዕራፍ ቀ ገጽ እርሳቸው የፈለሰፉትን የማርያምን የጸጋ መድኀኒትነት እውነት ለማስመሰል በቀጥታ ስለማርያም መድኀኒትነት ከመጽሐፍ ቅዱስ ሐሳብ ተነሥተው ከመናገር ይልቅ ሌሎች ማነጻጸሪያዎችን መጥቀስንና እዚያው ተኣምረ ማርያም ላይ መርገጥን መርጠዋል ለዚህ ኑፋቄያቸው መጽሐፍ ቅዱሳዊ ፍንጭ እንኳ የላቸውምና ለሐሳባቸው ከመጽሐፍ ቅዱስ ለማነጻጸሪያነት የጠቀሱት ሙሴን ለፈርኦን አምላከ አድርጌሃለሁ ሐዋርያትን ደግሞ አናንተ የዓለም ብርሃን ናችሁ ማለቱን ነው እግዚአብሔር የባሕርይ አምላከ ሲሆን ሙሴን ደግሞ የጸጋ አምላከ አድርጎታል ጌታ ኢየሱስ የባሕርይ ብርሃን ሲሆን ሐዋርያትን የጸጋ ብርሃን አድርጓቸዋልና ማርያም የጸጋ መድኀኒት ብትባል ምንድን ነው ችግሩ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Advertisement
Bottom banner

Download options | Convert to Pdf | Reading List | Advertise on dirzon

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact