Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
የህ ዘጽሐዬፍ ስሰድጫ»ቸውጡው ከ ዓመት በታጉ ስሆኑ አክገባብዞሠገ ዩተክስክስ ነው። ዙ ስብሐን ለጸአብ ወወሳድ ወወዖ ቅ ዬህጅ ኢምሥካቫ ኣሜ ዶህ መፅሓፉ ታግዊ ኦቦልድ ጓይሆ እውነታዊ ልርደድ ነው። ምስሴቬ ስኀጅ ህአ መ ሰቆቃወ ምናሴ አሀዱ «ተይኮ ተይኮ እኔማ ወዳጅሽ ቆራቢ ነኝኮ ተይኮ ተይ ችኮ የእስላሙንኡ ኝ ማንንሦ ስነግርህ እህ ብለህ ስሣፃኝ መባዳት መቸስ ትልቅ ነውር ውርደት ነው ሴትየዋ ኡ ኡ ድረሱ ብላ መጮህ ብትጀምር በጥፊ ብለው ዝም አሰት ከዚያ ፍላሁንን በጥፊ በቦክስ በክርን በእርግጫ ወረዱበት እሱ ሁለመናው ታስሮ በአፉ ብቻ «ሴቶች።» ይላቸዋል ለዚያውም ለአንድ ቃል ሁለት ሦስት ቦክስና እርግጫ ስለሚያቀምሱት ጥቂት ከሰደባቸው በኋላ ብዥ አለበት መሳደቡን ተወ ፍዝዝ አለ የሚመቱት ሁሉ አያመውም «ብቻ መፋቂያዬን እንዳይወስዱብኝ» ብሎ አሰበ በሃሳቡ ገረመው ቀስ ብሎ ሰርቆ ይገባል ፀሐይዎ እየጠፋች ስትሄድ ህዜ ነአ ይሄዳል ልቡን ይሞላዋል አልቅስ አልቅስ ይለዋል ብቸኛይቴ ኣ ትናፍቀዋለች አብሯት ያልዋለ ፀሐይ የቀን ተግባሯን ፈጽሣ ስትሂሉ ትናፍቀዋለች በስምንት ዓመቱ እናቱ የሞቱ ሰሞን ይናፍቁት የክ ያህል አሁን ጠፊዋ ቦሐይ ትናፍተዋለች ናፍቆቱ ለፀሐይፃ አይኅ ለሞቱት እናቱ ነው።» «ሦንም» «ቅር ብሎሃል በዚች ሰዓት ሁልጊዜ ቅር ይልሃል ምንድን ሠ ሃኔ ፍቅር ምንድን ነው። ግን ሁለት ወር ይፈጃል ደሞ ምን ያህል ሳይኮለጂቫ እንደሚያስፈልገው አትርሳ ይፄ ሲደረግ ማሚትን ጥላሁፁንንና ትርሲትን አንድ ሁለት ጊዜ ሀገር ፍቅርና ቀኃስ ናይት ክለብ ብንጋብዛቸው ምን ይመስልሻል። አባባ ጥላሁን ልጆቼን በዳህብኝ ብለው ይገድሉኛል» ወይም እንዲህ ዓይነት ነገር ይለነ ነበር መንገዳችንን ቀጠልን «ሃ ሀዉ ናነ አዲስ አበባ ከርክር ገብቷል አኣሉ እየተጠነተቅክ ብዳ» አልኩት «እንዴት ነው ምበነነቀቀው።» «ፈረንጆች ናቸው አሉ ያመጡት ስለዚህ ፈረንጅ ሚበዳትን ሴት አለመብዳት ነዋ» ዔር ከስ በሸ «ኤድ ባክህ ምን ፈረንጅ ነው። ለቁላህ ጫፍ ነበር።» አሉ «ምንም ነገር ቢሆን በጅምናስቲክ ሰዓት እቃ ለማንሳት ጎንበስ ማለት ክልክል ነው ገባችሁ።ግሣችን» ጂም ሀቺንስ ለማለት ነው ንግዲህ አንዲት ጂፕ መኪና አለችው ሀሙስ ሀሙስ ማታ ልክ አምስት ሰዓት ሲሆን ጂቱኙን ዜሮ ሣርሽ ያስገባና ቸርቺል ጎዳናን መውረድ ይጀምራል ሸርሙጦቹ በር ጋ ቆሞ «ግማችን መጡ» ተባብለው ወደሃበራቸው አይደንጋጋለ ይመለከቱታል እሱ መኪና ውስጥ ቁጭ አንዳለ ሥሆ እሦስ አለ።» ይላቸዋል ጋታውታቃላሽሻሁ ንግዲህ ማንም ሰው እንዲህ ቢል ወይ ይስቁበታል ወይጅ ዝም ይሉታል እሱን ግን «አዎን አለ። ይለታል መፈጠሩን ያስጠሉታል ኤህ ህሀዚከዘክኗን ግን «ይገማል።» ግን ከነሱ አንዷ ይገሣል ወይ ብሎ ሲጠይቅ «ትንሽ ትንሽ» ትለውና ከመኪናው ዘሎ ቤቷ ይገባል ወይም «ይገማል።» ሲል «መጥተው ያሽቱት» ትለዋለች በቃ ይገባና በድቶ አስር ብር ከፍሎ ይሄዳል ታዲያ ሸርሙጦች በቡና ሰአት ሲቀልዱ «ቫሬስ ሣንቲም ጠፋ ሚስተር ግማችንን ገምቼ ልጠብቃቸው መሰለን ይላሉ ክንፈ ይህን ሁሉ ሲነግረን የወንድና የሴት ድምፅ እየቀያየረ ልክ እነሱ ሲነጋገሩ የምንሰማ እየመሰለን በሳቅ እንንከተከታለን እሱ ግን ሳቅ የሚሏት ነገር ፊቱም ላይ አትታይ ድምጹም ውስጥ አትሰሣን ልክ ትልቅ ቁም ነገር እንደሚነግረን ያህል ነበር ይሄ የሱ አለመሳት የባሰውን ያስቀናል ብዙ ከሳቅን በኋላ ብርሃኑ «አንተ ውሸታም ሚስት መች አገባና ነው።» አለው ክንፈ «ባያገባስ። አንተ ምን አገባህ።» አለውና ገና ሳቃችንን ነንጨርስ «ይልቅ ቆንጆ ሙዚቃ ጀመረልህ የሰው ወሬ ከምታበላሽ ትርሲትን አስደንሳት» ብሎ ሁለቱን ወደ ወለሉ መሀል በኩል ገፋቸው ማማሜሚት ከየት እንደመጣች ንጃ አጠገባችን ቆሣ አየሁዋት ሀበሻ ልብስ ለብሳ ነጭ ጉትቻ አንጠልጥላ ቀይ ሸጋ ፊቷ ሳት እያለ ትልልቅ አይኖቿን ወደ ጥላሁን እያነሳች «ጥላሁን ትንሽ አታስደንሰኝም።
ሴትን ያመነ ውሃን የዘገነ» ጥላሁን «ታዲያ እኛም ለምን አንለውም» አለ «እንበለው» ተባባሉና ሴት ቤት ሄደው አደሩ እልሻለሁ ያንን ውብ ሳቋን መሳቅ ጀመረች እኑም መሳት ጀመርኩ ትርሲት ስትስቅ ሳት አገር ውስጥ እንደገባሁ ይሰሣኛል ሳቁ ከየት እንደሚመጣ እንጃ ብቻ ይመጣል እንስቃለን ቀጠልኩላት አንድ ቀን ደግሞ ሊሊት ዘጠኝ ሰዓት ላይ ክንፈ ብርሃኑ እኒ ጥላሁን ከፓርቲ እንመለሳለን ሦስታችንም ሞቅ ብሉናል ጥላሁን ግን ብው ብሎ ሰክሯል በስድስት ኪሉ ስናልፍ ቆመና ሀውልቱን እያየ ። አንድ ማታ ማሚት እሹሩሩ ቤት እኔ ክንፈ አሥራት ዕንቁ እና ጥላሁን ባንኮኒው ዙሪያ ቆመን ስናወራ ጥላሁን እየሳቀ «ለመሆኑ ለምንድን ነው እዚህ በረሀ ጥል የሚበዛው። » አልኩና ለምሳሌ ያህል የሚከተለውን አጫወትኩት አንድ ሰኞ ማታ ወደ ሁለት ሰዓት ላይ ወንዶች ገና መሦጣት ስላልጀመሩ ቤቱ ባዶውን ነበር ብርሃኑ እዚያ ጥግ ሶፋ ላይ ብቻውን ቁጭ ብሉ ሲጋራ ያጨሳል እዚህ ጋ ትርሲት ከበቡሽ አስቴር ሦስቱ ካንድ ሰውዬ ጋር ቁጭ ብለው ስለ በረህ ፍቅር ያወራሉ ሌላ ማንም ሰው የለም ሌሎቹ ሴቶች እውስጥ እራታቸውን ሀበላሉ በወሬያቸው መሀል ሰውዬው አንጉቱን ወደ ብርሃኑ በኩል ጣል እያደረገ «ያ ክልስ ከማንኛችሁ ጋር ነው ፍቅር የያዘው። » አለው «አልፈልግም» ብርሃኑ በመገረም «ለምን። » ጥላሁን «አይ። » አለ ጥላሁን «ታዲያስ። » ይለዋል አንዳንድ ጊዜ ሰውየው እሺ ይላል ጥላሁን መጠጥ ጋብዞ ይሰደዋል ሌላ ጊዜ ከሰው ጋር ሲጣላ ያገኘው እንደሆነ ያግዝለታል አንዳንድ ጊዜ ግን ሰውየው ፈሪ ያገኘ መስሎት ጥላሁንን ማመናጨቅ ይጀምራል ጥላሁን «ወሰን የሌለው ትዕግሥቱን» ያሳያል ማለት ሁለት ደቂቃ ያህል መፋቂያውን በኃይል እየነከሰ ዝም ይሳላል ቀጥሎ ጥይፊ ቦክስ ቴስታ ሰውየው ሌላ ቀን ወደ ጥላሁን አማላጅ ካልሳከ ጥላሁን ባገኘው ቁጥር ይደበድበዋል ሴትየዋን ለመውሰድ ሁለት ወይም ሦስት ሆነው የመጡ እንደሆነ ጥላሁን ቶሎ ብሎ ነገር ይፈልጋቸዋል መጀመሪያ ዘሎ የአንዱን ደረት በእርግጫ ያፈርሰዋል። አለኝ «ለምን። ካሳ ሶፋው ላይ ቁጭ ብሎ ያየኛል በጭንቅላቴ «የለም» አልኩት ተነስቶ ወደኔ መጣ ሦስታችን ሂሳባችንን ከፍለን ልንወጣ በሩ ጋ ስንደርስ የተተፋባት ሴትዮ ተንደርድራ ተንበረከከችና የጥላሁንን ጉልበት ሳመች ቀስ አድርጎ ትከሻዋን ይዞ አስነሳት ንዴቱ እንደገና ገነፈለ ወደ ሰዎቹ ሊራመድ ሲል ካሳ ያዘው «እስኪወጡ ብንቆይ ጥሩ ነው» አለ ካሳ ተመልሰን ባንኮኒው ጋ ቆምን ቆየን ወሬ የለም ሙዚቃው ሳምባ ይጫወታል ዝም ብሎ መፋጠጡ ዝም ብሎ ማግድግዳ ወለሉን ጠረጴዛ ወንበሩን ማየቱ እየከበደን ሔደ በመጨረሻ ጥላሁን ሰዎቹን በአረብኛ አንድ ነገር አላቸው በኋላ «ክፈሉና ሂዱ» ማለቱን ነገረን ሰዎቹ ማመንታት ጀመሩ በኋላ ግን ወጥተው ሄዱ አሁን እንግዲህ ሴቶቹ አፍ አውጥተው ሁሉም አንድ ላይ መናዢ ጀመሩ ትተናቸው ወጣን የተፉባት ሴትዮ ወጥታ በዐይኗ ተከተለችን ጥላሁን ሁለታችንን ካልጋበዝኳችሁ ብሎ አሰገደች አላምረው ቤት ወሰደን ስንጠጣ ካሳ « ከር ጻሃ የተፋባት ሰውዬ አረብ አይደለም ሀበሻ ነው» አለው «አውቄያለሁ» አለ ጥላሁን «እናትክን አረብ ለምን አልከው ታዲያ። » ይላሉ አንድ እሁድ ማታ ማሚት እሹሩሩ ቤት ጥላሁን ባንኮኒው ዘንድ ቆሞ መፋቂያውን እያኘከ ኮካኮላ እየጠጣ የሞክሼውን የጥላሁን ገሠሠን ዘፈኖች ያዳምጣል ዐይኖቹ ንፁህ ነጭ ናቸው ምንም አልኮል አልጠ ጣም ሣለት ነው ዛሬ እንኳን ነገር ሊፈልግ ቢፈልጉትም ይታገል ይህን አስተውሎ ነው መሰለኝ አንድ ትንሽ መላጣ ሰውዬ ነዝር ይፈልገው ጀመር እንግዲህ ጥላሁን በጣም ካልሰከረ በስተቀር በግዙፍነት ከሱ የሚያንሱትን ሰዎች ብቻቸውን ከሆኑ አይጣላቸውም ግን ይኹ ሰወዬ በጣም አበዛው አንዴ ጥላሁንን ትንሽ ገፋ አድርጎት ይቅርታ ሳይለምነ ያልፉል አንዴ አጠገቡ መጥቶ ይቆምና ገላምጦት ይሄዳል አንጹ «ረብሸኛው ህሉ ዛሬ ምነው ጭጭ አለ። ያማርኛ እንጉርጉሮ አንድ ቀን ማታ ማሚት እሹሩሩ ቤት እኔና ብርሃኑ ባንኮኒው ዘንድ ቆመን ስናወራ ጥላሁን የበሩን መጋረጃ በጥፊ ከፍቶ ገባ ቤቱ ውስጥ ያሉት ሰዎች ላይ ተራ በተራ አፈጠጠባቸው ከዚያ ወደኛ መጣ ሠላምታ ንኳ ሳይሰጠን በቁጣ ድምጽ «ክንፈን አይታችሁታል። መመ ሺን ጥላሁን ለምን እንደተናዶዴ ለምን «ያን ቱሀን» መጨፍለ እንደፈለገ ገብቶኛል ትጣት ቅዳሜ ሌሊት ከክንፈ ጋር ነበርኩ ቅ ወደ አራት ተኩል ሳይ ማሚት እሹሩሩ ቤት ስገባ ትርሲት ጋሼ ክንፈ አስናቀች ቢት እጠብቅሃለሁ እንድትመጣ ብለውሃል አለችኝ አስናቀች የጥላን ሚስት ናት የምታሻሸጥበትን ቤት «የአስናቀች ቤት» የምንፅው ከዚያ ቤት ውስጥ በጣም ቆንጂዬ እኒ ስለሆነችና ቤቱን በጥላሁን ምክንያት ስለምናዘወትረው ነው እንጂ ቤት አይደለም ቤቱስ የአልማዝ ነው ታዲያ አስናቀች ቤት ስዝ ክንፈ ከአስናቀች ጋር ቻቓ ይደንሳል እንደ ልማዱ አሸብርቋል ነጭ ሱፍና ነጭ ሰደርያ ሰማያዊ ኮትና ሰማያዊ ሸሚዝ ዘለግ ያለ አንገቱ ዙሪያ ቄንጠኛ የውጭ አር ሻርፕ አስሯል እቺ ሻርፕ ከአንዲት እንግሊዛዊት ልጃገረድ የተሳጠችው መታሰቢያ ስትሆን በሰማያዊ መደብ ላይ ነጫጭ ኮከቦች ተዘርተውባት የተጣጠፈች የተጠመጠ መች ሳቂታ ሰማይ ትመስለች ይህን የደስ ደስዋን ከክንፈ ፍንጭት ፈገግታ የተቀበለች ትመለሰላለች ውቤ በረሃ ውስጥ በዋጋው ወይም በጨርቁ ምርጥነት ከክገፈ የሚበልጥ ልብስ ያሳቸው ለሰፆች አልፎ አልፎ ይታያሉ ታዲያ አለባበስ እንደሱ የሚያምርበት አሪገኝም የበረሃ ሴቶች የሚፀድጅቁለት በዳንስ ችሎታው በኩምክናው በስብከቱ በመልኩ ብቻ ሳይሆን ባለባበሱም ጭምር ነው ቤቱ ውስጥ ከሰባቱ ሴቶች ሌላ አስራ ስድስት የሚሆኑ ወንዶች አሉ ክንፈና አስናቀች ቻቻ ሲደንሱ ሁሉም በጸጥታ ይመለከቷቸዋል በክንፌ አለባበስና አደናነስ በጣም እንደተገረሙ ከፀጥታቸውና ከማትኮራቸው ያስታውቃልለ ቻቻ ገና አዲስ አበባ መግባቱ ስለነበረ ውቤ በረሃ ውስጥ ዳንሱን አጠናቀው የሚችሉ ክንፈ ጴጥሮስ እና አንድ ጉረኛ ሰውዬ ሦስቱ ብቻ ነበሩ ሴቶቹ ገና አልተማሩትም። » «ብዙ ጊዜ። ብዬ እያሰብኩ ጀርባዬን ወደ አይናለም አዙሬ ባንዳፍታ ሌነ አልኩ አይናለምና አስናቀች በሣለዳ ተነስተው ወደቤታቸው ሊሄዱ ሲሌ ትላንት ሣታ ከክንፈ ወስጄ የነበረውን አሥራ አምስት ብር በንማ እንቅልፍ ልቤ ለአይናለም ሰጥቻት ተገላብጩ ተኛሁ በስድስት ሰዓት ስነቃ ክንፈ ቀድሞኝ ተነስቶ ሄጳል አሁንዎ የትላንት ሣታውን ጉዳይ አስረዳኝ ብዬ ሳልጠይቀው አመለጠ እዚህ ምዕራፍ መጀመሪያ ላይ እንደገለጽኩት ጥላሁን ክንፈን እንደ ቱሃን ለመጨፍልቅ እኔና ብርሃኑ ደግሞ እንዳይጨፈልቀው ለመገላገል ሣሚት እሹሩሩ ቤት ሦስታችን እየጠጣን እየተጫወትን ክንፈ እስኪመጣ እንጠብቅ ነበር ግማሽ ሰዓት ያህል ከቆየን በኋላ ጥላሁን አንዱን ሰውዬ ሠላምታ ሲሰጠው ሳለ ብርሃኑ ቶሎ ብሉ «አንድ ሰበብ ፈጥረህ ውጣና ክንፈን ፈልገው» አለኝ «እዚህ እንዳይመጣ አስጠንቅቀው እኔ ጥላሁንን እንዳይወጣ አቆየዋለሁ ወጣሁና ክንፈን ፍለጋ ጀመርኩ ጋዲሴ ቤት ፈትለወርቅ ቤት። ታየች ቤት ፀሀይ መጠለያ ቤት ሃ ርኗ ቤት አሰገደች አላምረወ ቤት አስማረች ቤት አልማዝ ቤት ሮዛ ቤት ያላዳረስኩት ቤት የለም ክንፈን አጣሁት እንዲያውም ዛሬ በረሃ ብቅ ያለ አይመስልም አንድ አርባ አምስት ደቂቃ ያህል ስፈልገው ቆይቼ ተስፋ ቆረየኩ። በኋላ ወደ ማሚት እሹሩሩ ቤት ተመለስኩ የበሩን መጋረጃ ስገልጥ ብርሃኑ ትርሲት አሥራት ንዛ ሦስት ሌሎች ሰዎች እና ጥላሁን ራሱ። ለምሳሌ ጋሼ አልተገናኘንም እኔ ክንፈ አብዛኛዎቹ ሰዎች ሁለት ሁለት ሦስት ሦስት ወይም አራት አራት እየሆኑ ይመጣሉ በማህበር የሚመጡም አሉ ለምሳሌ የካሳ ወልደአማኑኤል ማኅበር የነ አለማየሁ ማህበር ጴጥሮስና ብርሃኑ አንቶኒኒ ሁለቱም ሁልጊዜ አብረው ይሩ ነበር ይሀን አብሮ መዞር እንዴት እንደጀመሩት ግን ብርኑ አያስታውስም እሱ በተለይ የሚያስታውሰው አንድ አርብ ማታ ነው ሰባት ስምንት ቤት አብረው ሲዞሩ ሰነባብተዋል ውቤ በረም በሞላ ተራ በተራ አዳርሰው አይተው ከሁሉ ቤት ይበልጥ ለክ ለለ እንደሚያስደስታቸው ተገንዝበው ገንዘብ ከልተሪቶዩ ሌላ ቤት መሄድ ትተው ማሚት እሹሩሩ ቤት ግን በሳምንት ሦስት ጊዜ መሄድን ማው አርገው እዚያው አንፆ ፌሬ ማብሰል ጀምረዋል ይህ ሁሉ ሴት መርጠው ግን እነሱ ሆን ብለው ያደረጉት ሳይሆን ነገሩ ራሱ በገዛ እጁ እንደተዘጋጀላቸው ዓይነት ያቺ አርብ ማታ መጀመሪያ ጴጥሮስ መጣና «ልደትህን እናክብር» አለው «እንዴት አድርገን። ይሄ ሁሉ ሲሆን ብርሃኑ ወንበሩ ላይ እንደተቀመጠ ዝም ብሎ ይመለከት ነበር አሁንም ቢሆን አድጎ ሃያ ዓመት ከሆነው በኋላ በክልስነቱ ምክንያት የተፈጠረ ጥላቻ ባጋጠ መው ቁጥር መገረምና መሰቃየት ልቡ ውስጥ ስለሚታገሉ ምንም አይናገር ምንም ሳይሠራ ዝም እንዳለ ይቀራል ታዲያ አንዳዓለዎ ህ ዝምታ የፍርሃት ይመስላቸዋል ስድባቸውን ሆነ አሽሙራ ቀን ይደግሙታል ያን ጊዜ ግን ወየውላቸው ብ ናዳ ብርሃኑ ልብ ውስጥ መገረም ጠፍቶ ንዴት ይወለዳል ከልድነቱ መጨ ወሬአቸውን አንድ ጊዜ ክልስ ብሎ ከሰደበው ጋር ተጣልቱፋ ቻው ጀምሮ ሁለተኛ ቀን ክልስ ብሉ የሰደበውን ሰች ሁለት ጊዜ ይደባደብ ነበር ማለት ነው አሁን ፌ በንጀራው ሆኗል ከልማድ የተነሳ በጭራሽ አይፈራም ተክል የተነሳ ሊደበድቡት የሚችሉ ሰዎች በጣም ጥቂት መሆን አ ከ አሁን አላጋጠሙትም ግን ይህን የሚያው እነሱም እስ ቁ አብረዑነ ያደጉ የትምህርት ቤት ወይም የሰፈሩ ልጆች ብቻ ናቸው ለሌሃ ሲያዩት ደካማ ብጤ ይመስላቸዋል ሰይቼንቶው ትንሽ እንደሄደ ብርሃኑ « በኮዩሮር ህከ ሃህ ግን አስፈላጊ አልነበረም አለ «ከ ዛሃከ። » አለ ሁለቱም ወይናቸውን ፉት አሉ ምግቡ ሲመጣ ጴጥሮስ «በሰው ልጅ ደምብ ዝግ ብለን እየጠጣን እየተጫወትን እንብላ» አለ ስለ ሲኒማ በተለይም ሰለ በበሃ ክሃር ስለ በበፎ ስለ ፐር ስለ ርከዐሀር ከጮ እያወሩ በሃይል እየሳቁ በሉ ከዛ ሲወጡ ሁለት ሰዓት ተኩል ሆኗል ደስ ብሏቸዋል ሞት ብሎአቸዋል ወደ ደጃች ውቤ ሰፈር አመሩ መጀመሪያ አስሣረች ቤት ገቡ ተጫወቱ ደነሱ ወጡ ቀጥሎ አሰገደች ቤት ከዛ ታየች ቤት ከዛ ፈትለወርቅ ቤት ከዛ ጋዲሴ ቤት በሄዱበት ቤት ሁሉ ውስኪ ደግነቱ ጴጥሮስ «ሁለታችንም ከሰከርን አይሆንም» ብሎ የሁለቱንም መጠጥ ብርሃኑ ነበር የሚጠጣው በመጨረሻ አራት ሰዓት ተኩል ላይ ማሚት እሹሩሩ ቤት ሃዱ ይህን ጊዜ ብርሃኑ ብው ብሎ ሰክሯል ነገር ግን ያደረገው ነዢ የተናገረው ቃላት ሳይቀር በነጋታው በደምብ ታወሰጦ ብክ እንደገቡ ወንበሩ ሁሉ ተይዞ ስለነበር መጠጥ መቅዳው ባንዞኣ ዘንድ ቆሙ ሆህተ የግራሣፎኑ አለቃ ከባንኮኒው ኋላ ለ ጨጨጨ ጨጨ ጩኤጭፍጭፍጭጭሎፍጨጭመ ባዘ መ በምን አይነት ነገር ከመቼው ት ያህል ሸክላ ተጭኖበት ብቻውን ይጫወታል ግራማፎኑ ኣምስ ቃው ለደናሾቹ እንዲሰማቸው ጣራውና ጮሆ ሲያሠራ ሚገናኙበት ማእዘን ላይ ኣንድ ድሦፅ ግድግዳዎች ሙዚቃ ያንኑ ያህል ያ ል የሚያጎላውን ዚ ያጎረናዩ ተባዋል መጠጥ ቄጂዋ ገንዘቴ ተቀባይዋ በላይነሽም ከባንኮኒሁ ኋላ የለችም ብርሃኑ ዙሪያውን በየግድግዳው ጥግ የተቀመጡትንና ወለሉ የቆሙትን ሰዎች ተመለከተ ሁሉም በጣም ደስ አሉት ወደዳቸው ሁሉንም በየተራ እየዞረ ቢስማቸው ፈቃዱ ነበር ሲያዩት ደሞ እነሱም የወደዳቸውን ያህል የወደዱት መሰለው «መስከር እንዴት ደስ ይሳል ባክህን። » አለ ወደ ጥላሁን ዘወር ብሎ ጥላሁን «ቢሆኑ ነው በል ብርሃኑ መሄዴ ነው ደህና ደር አለና እጁን ዘረጋ ብርሃኑ እየጨበጠው «ትንሽ ሳትጫወት። » አለው «ሌላ ጊዜ እንጫወታለን» አለ ጥላሁን አሁንም ያፈረ ይመስላል «እሺ ግን ከትርሲት ጋር አንድ ጊዜ ካልደነስክ አትሂድም» ጥላሁን በዕፍረት ራሱን እያከከ «ቸኩያለኋ» አለ «በጭራሽ አትሄድም አልኩህ ይኽው ጥሩ ቡጊ ጀመረ ደንሉ ብሉ እጅ ለእጅ አያይዞ ወደ መደነሻው ገፋቸው ሲደንሱ ዝም ብሉ አያቸው ጥሩ ይደንሳሉ የትርሲት ፀጉር ወዲህ ወዲያ ሲፌስ እያየ ኣእንደ ጥቁር ብርሃን» ብሎ አሰበ ይሄ ቃላት በጣም አስደስተው «ጥቁር ብርሃን የ ነው ከእርፀርሮ ነው» ብሉ አበሰበ ደስታው ልቡን ሞልቶ አልፎ ፊቱ ላይ ይታይ ነበር ዘወር ብሎ ሆሀተን ጉንጪ ላይ ሳማት «ምን ሁነሃል ዛሬ። » አለ ብርሃኑ ምንጊዜም ያላወቀው አሁንም ቢሆን የማያውቀውቤ ከትርሲት ጋ ቁጭ ብለው የነበሩት አራት ሰዎች የጥላሁን ዓር ነበሩ ጥላሁን ከዚህ ቀደም ሁለት ሦስት ጊዜ ያህል ትርሲትን አድሮ ደስ ስላለችው ያን ዕለት ማታም አብሯት ለማደር ነበር የወባ ግን ብርሃኑን ገና ሲያየው «ጥሩ ልጅ ነው» ብሎ ስለወደደውናነ ዚሎ በላይ ፍቅር እንደያዘው ተመልክቶ ስላዘነለት ትቶለት ሄደ ጴጥሮስና ጠንፍየለሽ ብርሃኑና ትርሲት አራቱ አብርው ተቀምጠው ሲያወሩ ሲስቁ ሀሩዚቃው ሲጫወት ሰዎች ሲደገሌ ብርሃኑ ሰበብ እየፈለገ ትርሲትን ጉንጧን አንገቷን ፀጉሯን ይስማታል ሰበብ ሲያጣ ደሞ ያለሰበብ ይስማታል ትርሲት ሽርሙጥና ከመረኑ ገና ስድስት ወሯ ስለሆነ እስከ አሁን ድረስ ሣሃንንም ሰው በይፋ ስሟት ስለማያውቅ በጣም አፍራለች ግን በጣም ደስ ብሏታል አፍረት ደስታ ጠይም ሳቂታ ፊቷን የበለጠ ውበት ስለሰጠው ብርሃኑ እየደጋገመ ይስማታል አንዴሣ ከንፈሯ ላይ በኃይል ሳማት ሰውን ረስታ መለ ሳመችው ከንፈሯን ከፈተችለት አፏ ውስጥ ሳማት ጣመውና አልለነ አላት እሷም ቢቀጥል ፈቃዲ ነበር ግን የት እንዳሉ አሰታቃላ ገሩችው ሲያያት ከመጠን በላይ አፍራለች አሳዘነችው ጉንዷነ እያሻሸ «ምን ያሳፍርሻል። ዐይኑን ማሣመን አቃተው ዝም ብሎ አያቸው ሸዋ ሆቴል እስኪደርሱ አንድ ቃል አልተናዝረቻ አልጋ ውስጥ ገብቶ ትርሲትን ካቀፋት በኋላ እንኳ ቃል አልተናገረም ከሦስት ቀን በኋላ ብርሃኑ ተራውን ጴጥሮስን ጋበዘው በረሃን ዞሩዋት በመጨረሻ ትርሲትንና ጠንፍየለሽን ይዘው ሸዋ ሆቴል አደሩ ብርሃኑ ያችን የቀረችውን አርባ ብር ቡን አደረጋት ያንለት ሊሊት ትርሲትን ለመጨሬሻ እያቀፈ በጨለማው ውስጥ እንግዲህ እስከ ዛሬ ዘጠኝ ወር እንጃ መገናኘታችንን» አላት «ለምን። በረሃ ሄደው አንድ ሁለት ቤት ጨፍረው ማሚት እሽሩሩ ቤት ይደርሳሉ አንዳንዴ ግን ጴጥሮስ አንዲት ብር ብቻ ትኖረዋለች ወደ ሦስት ሰዓት ላይ ቀስ ብለው እያወሩ እየሳቁ ማሚት እሹሩሩ ቤት በቀጥታ ይገቡና አንዳንድ ኦሬንጅ አዘው ከትርሲትና ከጠንፍየለሽ ጋር መጫወት ይጀምራሉ ጠንፍየለሽና ትርሲት በጣም ይዋደዳሉ ብርሃኑ በኋላ እንደተመለከተው ጠንፍየለሽ ከሴቶቹ ጋር በፍጹም አትስማማም ኃይለኛ በመሆኗ ይፈሯታል ይጠሉዋታል ብቸቐኝነት ይሰማታል ስለዚህ ትርሲት ገና ማሚት እሹሩሩ ቤት እንደገባች ጠንፍየለሽ ጉብ አለችባት ከብቸኝነቷ ለመጠለል ፍቅርን ፍለጋ ትርሲት በበኩሏ በእንግድነቷፓ ምክንያት የበረሃ ኑሮ ተደናግሯት ስለነበረ የጠንፍየለሽን የጓደኝነት ገፀ በረከት በደስታ ተቀበለች በጣም የሞቀ የጠበቀ መዋደድ ጓደኝነት ሆነ የጴጥሮስና የብርሃኑ ጓደኝነት ይህን የጠንፍኮለሽንና የትርሲትን መዋደድ የበለጠ አጠናከረው ከዛም በላይ ጠንፍየለሽ ብርሃኑን በትርሲት የተነሳ በጣም ወደደችው ጴጥሮስና ትርሲት እርስ በርሳቸው ይህን ያህልም አይዋደዱም ግን እሷም የብርሃኑ ጓደኛና የጠንፍየለሽ ወዳጅ ስለሆነ ተቀበለችው እሱም የብርሃኑ ስለሆነች ተቀበላት እንግዲህ ትርሲት አልጋ አይኑራት እንጂ ጠንፍየለሽ ባለ አልጋ ነች ደሞ ጠንፍየለሽ ኃይለኛ እንደመሆኗ ፍቅሯም ን ያህል ኃይለኛ ነው ትርሲትን የምትወዳት በሙሉ ልቧ ስለሆነ አልጋዋን ለትርሲት ማካፈል ፈቀደች ስለዚህ ብዙ ጊዜ ብርሃኑ ደህና እደሩ ብሉ ሊሄድ ሲል ጠንፍየለሽ «ለምን አታድርም። እያሳደረችው ፍቅራቸው እየተመናር ሄደ ብርሃኑ ያንን ጊዜ ሲያስታውስ እሱ እንደልቡ ገንዘብ ቢኖ ቀ ትርሲትሦ የራስዋ መኝታና አልጋ ቢኖራት ኖሮ ምናልባት ፍቅሬ ያን ያህል አይሞቅም አይለመልምም ነበር ብሉ ያስባል ቅ ብርሃኑና ጴጥሮስ ሲደንሱ ያመሹና ወደ አምስት ተኩል ሣፉደር ተራው ያልሆነ ትርሲትንና ጠንፍየለሽን ደሀና ደሩ ላሂ ይሄዳል አዳሪዘ ሂያጁን ራስ መኮንን ድልድይ ድረስ ይሸ ምናልዛት ለክፍል ያልደረስኩ እንደሆነ በደምብ ከር ውሰድና ታስደረዳኛለህ ይለዋል ጴጥሮስና ብርሃኑ ከሚስቶቻቸው ጋር በተራ ማደር ብቻ በተራ ይጣሉ ነበር የውቤ በረሃ ፍቅር መጣላት መደባፈ ካልተጨመረበት እንደ ፍቅር ስለማይቆጠር ሴቶቹ ብርሃኑና ጴጥሮነነ አንዳንዴ ሆን ብለው ነገር ፈልገው የሚጣሉዋቸው ይመስል ነር ወንዶቹም በበኩላቸው ሴት ከታገሉዋት ጭንቅላት ላይ እንደምትሀጻ ስለሣ የውቱ መጣላት ባያሰኛቸውም አኩርፈው ይሄዱ ነበር ጴጥሮቨ ጠንላፍየለሽ የተጣሉ ጊዜ ብርሃኑና ትርሲት ያስታርቁዋቸዋል ትርሲትና ብርሃኑ የተጣሉ ጊዜ ደግሞ እነዛ ተራቸውን ያስታርቁዋቸዋል አንድ ሣታ ትርሲትና ብርሃኑ ተጣሉ ጴጥሮስ ቅትርሲትነ ሲመክራት «ለምን ትጣላላችሁ። » «አየሽ ጴጥሮስ ለጠንፍየለሽ የባልና ሚስት አልጋ ሊዝላት ይችላል ምክንያቱም ሌላ የሚያስፈልጋት ነገር የለም ኣንቺ ግን አንድ ሁለት ቀሚስ አንድ ሁለት ጫማ ውስጥ ልብስ ሙታንታ ጡት መያዣ ምናምን ያስፈልግሻል ይኹ ደሞ ብዙ ገንዘብ ይጠ ይቃል ስለዚህ መጀመሪያ አንድ ትንሽ አልጋ ገዝተን የባልና ሂስት አልጋው ቢቆይልን አይሻልም። » አለው በጭራሽ ይህንን ሊል አላሰበም ነበር «እንሂድ» አለው ሣሟት ቤት ሲደርሱ ጠንፍኛሃለሽ ከውስጥ ዘግታ አልከፍትዎ አለች ብርሃኑና ትርሲት እንደ ልማዳቸው ሊያስታርቁ ከውጭ ቢለምኑዋት መልስም አልሰጠቻቸው በመጨረሻ ጴጥሮስ ራሱ «ስሚ ጠንፍየለሽ አንድ የምነዢሽ ነዝር አለኝ በኋላ እሄሂድልሻለሁ» አላት ከፈተችለት ገባ አደረ በሚቀጥለው ሳምንት ውስጥ አንድ አራት ሌሊት አብረው አደሩ የደሞዝ ቀን ሲደርስ ጴጥሮስ እንደገና ጠፋ ይዝል የተባለው አልጋ አሁንም አልተዝም የሣሚት አሻሻጮች ጴጥሮስ ሌላ ሴት እንደያዘ ሰሙ ሴትየዋ አብዛኛቹ ያውቋታል ተመቻቸው ጠንፍየለሽን ለማበሳጨት ስለምንም ነገር መነጋገር ማስፈለጉ ቀረ ሦስት አራት ሆነው አጦሽ መላ ብቻ በቂ ሆነ ከጴጥሮስ መካድ የባሰ የሴቶቹ ሳቅ እያሰቃያት አሁንስ የውሸት ሳቁንም ተወችውፊ ዝም ብላ የመጣውን ሲሻራ እየለመነች ስታጨስ ታመሻለችፊ ብዙውን ጊዜ የተከ ከይኖቿ ፈዘው ምንም ስለማያዩ። » አለችው ትርሲት «አንቺ ደሞ ዝም በይኝ። ጴጥሮስን እንደገና ሊወደው ጀመረ ከፀፀት ጋር ለት ሳምንት በኋላ ጠንፍየለሽ ካርታና እንጉር አ ከሴቶቹ ጋር ቡና መጠጣት አብራቸው ምሳና ራቷን ቢር ጀመረች ሴቶቹም በሷ ላይ መሳቁን ተውት ቀስ በቀስ ጴጥርስ ማሚት እሹሩሩ ቤት እየተረሳ ሄደ ብርሃኑም ቆዳዋን ጃኬትና የሲኒማዋን ጩቤ እየወደዳቸው ሂደ ግን ሙሉ ለሙሉ መልመድ የሚቻል አልነበረም የጠንፍየለሽ እርጅና ይልቁንም በተን ብርሃን ሲያያት ቀሻሻ ሽርጧን አገልድማ የተቦጫጨቀ የቤት ጫሣ አድርጋ ፊቷ ወዙ ጠፍቶና መጨማደድ ጀምሮ የውሸት ሳቋን ሲያይባት የአንገ ጅማት አይን ሲስብ ይህ እርጅናዋ ብርሃኑ ልብ ውስጥ አንድ አይነት ፍርሃት እየኮተኮተ ያሳድግ ጀመር ይህ እርጅናዋ ብርሃኑ ልብ ውስጥ ለጴጥሮስ የነበረውን ፍቅር ወደ ንቀት እየለወጠው ሄደ አንዳንድ ጊዜ ብርሃኑ ልብ ውስጥ የጠንፍየለሽ እርጅና ጴጥሮስን ሲከበው ብርሃኑ በሀሳቡ ቦ እርጅናዋን ያመጣው ጊዜ ንጂ ጴጥሮስ ኣይደለም» ለማለት ይሞክር ነበር ግን ይሄው ሀሣበ ር በ ክፎ ዊቨርአፎ እርጅናየዋን ያመጡት ጊዜና ጴጥሮስ ናቸው» ይለው ነበር ጊዜ የሚባለው የወንዞች ወንዝ እንደዚህ አርጎ የጠንፍየለሽን ወጣትነት አጥቦ ወሰደ በዚህ አኳኋን የብርሃኑንና የጴጥሮስን ጓደኝነት ይዞ ጥርግ አለ አንድ ቀን እኔ ምናሴ ፒያሳ ጴጥሮስን አገኘሁትነ ጥርሱን ጉራማይሌ ተነቅሷል አቤት ሲስቅ ሲያምርበት። ጥርሰሽፍን ፈገግታው ቀርቷል ሚስት አግብቷል ያውም የሀብታም ልጅ ግን ውቤ በረህ ጴጥሮስን ረስቶታል እኛም እንርሳው ወደ ትርሲትና ወደ ብርሃኑ ወደ ክንፈና ወደ ማሚት እንመለስ ወንዙ የት እያደረሳቸው ይሆ የየከ ምስጹጁ ከጽስት ትርሲት «ለንፁህ ልብ ሁሉ ሰው ንፁህ ነው» አረብኛ ምሳሌ ትርሲት ከሕግ ባሏ ተፋታ ማሚት እሹሩሩ ቤት እንደገባች የውቤ በረሃ ኑሮ እንግዳ ሆኖባት ነበር አንድ አረንጓዴ ልብስና አንድ ገጣባ ቢጤ ጫማ ብቻ ስላላት በቀን በቀን ልብስ ከሚቀያይሩት ከማሚት እሹሩሩ ቤት አሻሻጮች ጋር ራሷን እያስተያየች ዝቅተኝነት ይሰማት ነበር አንዳንድ ጊዜ ወንዶች እንደንስ ሲሏት በሀፍረት ራሷን እየደፋች «አልችልበትም» ትል ነበር ስለዚህ አብዛኛውን ጊዜ ግድግዳው ስር ቁጭ ብሳ መሬት መሬቱን እያየች ወይም ግራ በገባው አኳኋን ጩኸቱንና ዳንሱን እየተመለከተች ታመሽ ነበር ወንዶች በዓይን አይተው እንዳይመጃት ሌሎቹ አሻሻጮች እየተንቀሳቀሱ አይናቸውን ይስባሉ ዳንሱ ላይ አቅፈዋት ገላዋ ምኞታቸዋውን እንዳይቀሰቅስ ዳንሱን «አልችልበትም» ትላቸዋለችነ እናስተምርሻለን ሲሏት «አፈራለሁ» ትላቸዋለች ባጭሩ ትርሲት ማሚት እሹሩሩ ቤት እንደገባች ሰሞን የሚፈልጋት ወንድ አልነበረም አንዳንድ ጊዜ ይልቁንም ቅዳሜ ቅዳሜ ወንድ በጣም በዝቶ ሴቶች ስለማይበቁ አንድ ወንድ አንዷን የማሚት አሻሻጭ አዳር ሲወስድ የሱ ጓደኛ ሌሎቹ አሻሻጮች ስለሚያዙበት ትርሲትን ይወስዳት ነበር ለምን እንደወሰዷዲት ስለምታውቅና ከባሏ ሌላ ወንድ መሄድ ገና ስላለመደች ሰውዬውን በሚገባ አታስደስተውም ነበር ስለዚህ ግድ ካልሆነበት ሌላ ጊዜ መልሶ አይወስዳትም ሴቶቹ ቡና እየጠጡ ስለ «ባሎቻቸው» ስለ «ውሽሞቻቸው» ስለ «እጮኛዎቻቸው» እየጮሁ ሲያወሩ ባል ውሽማ እጮኛ ስለሌላት ዝም ብላ ትሰማቸው ነበር ትርሲት እንደዚህ ግራ በገባው እንግድነት ስትኖር ማሚት እሹሩሩ ቤት አንድ ክልስ ይመጣ ጀመር አጠገቧ መጥቶ በግድ ያዋራታል። » ሲላት «እሺ» አለችው። አልኩት «ለምን። » አለችው «አዎን ምነው። » «እየው ንግዲህ እያረሳሳህ ስታስቀኝ አልፈልግም በቃ መብራቱን አጥፋ» መብራቱን ያጠፋል የመጀመሪያው ሁለት ወር ፍቅር ብቻ ነበር አንዳንድ ማታ እሸቱ እየመጣ ያጫውተዋል እሸቱ ያጎቱ ልጅ ነው አሁን አግብቶ ሁለት ልጆች ወልዶ ከሚስቱ ጋር በደስታ ይኖራል በረሃን በእግሩም አይረግጥም ያን ጊዜ ግን እሱና ክንፈ አስራ ሁለተኛ ክፍል ሆነው ለኮሌጅ ፈተና የሚዘጋጁበት ወራት ነው ክንፈን ለማጫወትና ወደ ትምህርት ቤት እንዲመለስ ለመሞከር እንደዚሁም ክንፈን ከጥፋት ጎዳና ወደ እግዚአብሔር መንገድ ለመምራት ማሚት አሹሩሩ ቤት ብቅ ይላል ሲመጣ መጽሐፍ ቅዱስ የክፍል መጽሐፍት አምጥቶ ሰጥቶት «ሌላው ነገር ሲሰለችህ ለማንበብ ሞክር» ብሉ ይመክረዋል ማሚት እንደልማዷ ከቢሮዋ ብቅ ስትል ለሦስት ሆነው ያወራሉ እንግዲህ ማሚት ክንፈን ወደ ገሀነም የምትመራ የሰይጣን አገልጋይ በመሆኗ እሸቱ እንደ ጠላት ይቆጥራታል እሷም በበኩሏ እሸቱ የክንፈን ፍቅር ሊያስቀርባት መሞከሩን ስለምታውቅ ትጠላዋለች ታዲያ «አንቱ እርሶ» እየተባባሉ እየተከባበሩ ሲነጋገሩ ክንፈ ውስጥ ውስጡን ይስቅባቸዋል ግን ቀስ በቀስ ሲተዋወቁ እየተዋደዱ ሄዱ በመጨረሻ እንዲያውም በክንፈ ላይ ተሻረኩበት «የኮሌጁን ፈተና ተፈተን» እያሉ አስቸገሩት እምቢ አልፈልግም ሲላቸው ለኛ ስትል እያሉ ጨቀጨቁት እሸቱ የሌለ ጊዜ ማሚት እንደዚህ ትለዋለች «ይሄ እሸቱ በጣም ይወድሃል ላንተ ሲል እዚህ ይመጣል ትምህርት ቤት ሄዶ ታሟል ይልልሃል አባትህ ሲጠይቁት ደሞ ትምህርት ቤት ነው ጥናት በዝቶበታል ይልልሃል መጽሐፍ ያመጣልሃል ጥሩ ልጅ ነው ለራስህ ወይም ለኔ ሳትል እንኳ ባይሆን ለሱ ስትል ተፈተንለት ማን ያውቃል። ክንፈ አፉን እንደከፈተ ቀረ ማታ «ቢሮዋ» አልገባችም የክንፈን ፈተና ሣለፍ ለማክበር አብረው አልጋ ውስጥ አደሩ በፊት ትደብቀው የነበረ ብዙ ብዙ ነገር ነገረችው ስለ ልጅነቷ ስለ ሰርጓ ስለ አማቾቿ ስለ መፍታትዋ አዲስ አበባ እንዴት እንደ መጣች ሸርሙጥና ለምን እንደጀመረች ድሀነትን ችግርን የሰውን ልጅ ክፋትና ጭካኔ ያየች ሴትዮ ኖራለች ቀስ በቀስ ሳይታወቃቸው ማሚትና ክንፈ ፕሮግራማቸውን ለወጡ ሲመሽ ማሚት ቢሮዋ ለመግባት ስትኳኳል ክንፈ ተነስቶ ተጣጥቦ ፀጉሩን አበጥሮ አየር ለመቀበል ይወጣ ጀመር ማሚት ጭን መሀል ሲቀቀል ውሎ ወጥቶ ንፋሱ ሲመታው ልዩ አይነት ደስታ ይሰማዋል ግን አብዛኛውን ጊዜ ይሄ ደስታ ፀሐይዋ ስትገባ ከሚወርረው ዛን ጋር ይቀላቀልና አንዳንዴ አልቅስ አልቅስ ይለዋል ምክንያት የሊለው ህዘን ልቡን ሞልቶት አዲስ አኦበባን ይዞራታል አብዛኛውን ጊዜ ወደ ላይ ጊቢ በኩል ይሄዳል በስድስት ኪሉ ዞርዶ ባራት ኪሉ ተጠምዞ ወደ ፒያሳ ይወጣል ወይም ታች ጊቢ አርሶ ቁልቁል ወደ ጦር ሚኒስቴር ወርዶ ቸርችል ጎዳናን ይወጣል ራት ቤቱ ወይም ከብዙ ዘመዶቹ አንዱ ቤት ይሄዳል አባቱ ኣንዳይቆጣጠሩት ጓደኛዬ ቤቶቹ ውጭ አገር ሄደውበት ብቻውን ትልት ቤት ውስጥ ስለሚኖር ቤቶቹ እስኪመለሱ አብሬው ልኑር» ሲጠ አስፈቅቧቸዋል እራት የበላበት ቤት ከዘመዶቹ ጋር ይስት ሲጫወት ያመሽና ስለሚያስቃቸው ትሉ አይለቁትሦገ ወደ አም ሰዓት ላይ ደህና ደሩ ብሎ ወደ ውቤ በረሃ ያመራል ገንዘብ ያለው ጊዜ እራቱን አትላንቲክ ወይም ጉዊዶ ቤት ወፎኡ እቴጌ ሆቴል በልቶ ሲኒማ ይገባል ትዳሜ ቅዳሜ አንዳንዴ እሁድም ጭምር ካጎቱ ልጆች ካክስኔ ልጆችና ጓደኞቻቸው ጋር አንድ ዘጠኝ አስር አስራአንድ ሆነው ውቤ በረሀ ከቤት ቤት እየዞሩ ይደንሳሉ ክንፈ አብሯቸው ይዞራል መደነስ ሲሰለቸው ዙሪያውን ይሰበስብና ያስቃቸዋል ግን እነሴ ሲያበስሉ ወይም ሲተኙ ሸርሙጦቹ እንደ ሌሎች ሴቶች እንደ መሆናቸው መጠን በዚያ መልኩ እንደዚያ አጊጦ ለብሶ «እንደ አርቲስት» ሲደንስ ስለሚያዩት ሁል ጊዜ በሳቅ ተከቦ ግን እሱ ራሱ ሳይስቅ ስለሚያዩት እና በተለይም በማሚት እሹሩሩ ምክንያት እነሱን በፍጹም እንደማይፈልጋቸው ስለሚያውቁ አብዛኛዎቹ በየበኩላቸው ይፈልጉት ጀመር ዘመዶቹ ቤት ወሠይም ሲኒማ ወይም በረሃ አምሽቶ ወደ ስድስት በዓት ላይ ማሚት ቤት በጓሮ በር ይገባል አልጋ ውስጥ ገብቶ የራስጌውን መብራት አብርቶ መጽሐፍ ቅዱሱን የሆነ ቦታ ከፍቶ አንድ ሦዕራፍ እያነበበ ይቆያታል ትመጣና በሩን ቆልፋ ሻሽዋን ስታስር ቀሚሷን ስታወልቅ ጉድ ጉድ ስትል በአይኑ ይከታተላታል አይ ስታምር። » ትለዋለች «ስለዋሸሽ» ብሎ አንድ ሁለት ጊዜ ካሳመማት በኋላ ማኩረፍ ስትጀምር ያባብላታል «አይዞሽ ማሚትዬ አይዞሽ የኔ ቆንጆ አይዞሽ ከልቤ ስለምወድሽ ውሸትሽን ንደሆነ እያወኩም እቃጠላለሁ አይዞሽ» ብሎ መብራቱን ያጠፋል አብሯት አድሮ አብሯት ውሉ ሲመሽ ነፋስ ለመቀበል ይወጣና ያመሸበት አምሽቶ ሌሊት ወደ ስድስት ሰዓት ላይ ይመለሳል አንዳንድ ቀን ግን ጥሩ ልብወለድ መጽሐፍ ሲያገኝ ንፋስ ለመቀበል ይወጣና እራቱን በልቶ ወደ ሁለት ተኩል ላይ ተመልሶ በጓሮ በኩል ማሚት ቤት ይገባል ፒጃማ ለብሶ አልጋው ውስጥ ተጋድሞ የዳንስ ቤቱን ሙዚቃ እየሰማ ልብወለዱን ያነባል ልክ በፊት መጽሐፍ ቅዱስ እንደሚያነበው አሁን ግን ማሚት እንደድሮዋ ብቅ አትልም የማሚት እሹሩሩ ቤት ቀድሞ ሲታቀድ እንደሚከተለው የነበረ ይመስለኛል ዋናው ቤት አራት ክፍሎች አሉት እንግዳ ቤት መብል ቤቱን መኝታ ቤት አድርጋዋለች ከዋናው ቤት በስተኋላ በግራና በቀኝ በኩል እርስ በርሳቸው የሚተያዩ ሁለት ረጃጅም ጠባብ የክፍል ተርታዎች አሉ እያንዳንዱ ተርታ አራት ክፍሉች አሉት የልጆች ክፍል ያሽከሮች ክፍል ማድቤት እቃ ቤት ወዘተርፈ በአንዱ ተርታ ያሉት አራት ክፍሉች የማሚት አሻሻጮች መኝታ ቤቶች ሆነዋል ሌላው ተርታ ማድቤት እቃ ቤት እና የዘበኞች መኝታ ቤቶች ሆኗል ሥጨሥሥጨሥጠብሀጨጭክጭጭሠጭብአቻበጂህጠ ቻቹቸጻዔ ዱዱ ዱ ዔቐቴ ዝሼቸ ቸቸቸ ሽቨሽ ዝሃ ቫቫቸ ቸቸ በዋናው ቤትና በሁለቱ የክፍል ተርታዎች መህል በሶስት ግድግዳዎች የተከበበች የምትመስል ትንሽ ጫሜዳ አለች ሶስት ኮባዎች በቅለውባታል የሣጫት ቤት ግቢ በአጠና አጥር ተከቦ ከቆርቆሮ የተሰሩ ሃፊትና የኋላ በሮች አሉት የፊት በሩ ዳንስ ቤቱ እስኪዘጋ ድረስ ክፍቱን ሲቆይ የኋላ በሩ ልክ እንደመሸ ይወረወራል ኢ ክንፈ እራቱን በልቶ ተንሸራሽሮ ጦይም ሲኒሣ አምሽቶ ሲመለስ በኋላው በር መጥቶ እጅጌውን ይሰበስብና ቀስ አድርጎ እጁን በሁለት አጠና መሀል አሾልኮ የተወረወረውን በር ይከፍታል ከገባ በኋላ መልሶ ይወረውሬረዋል እኩለ ሌሊት ሆኖ ማሚት እስክትመጣ መጽሐፍ ቅዱስ ወይሦ ልብወለድ እያነበባ ይቆያታል አንድ ሣታ ወደ አራት ሰዓት ላይ ይሆናል ክንፈ የተወረወረውን ዞሃጓሮ በር ለመክፈት እጅጌውን ሲሰበስብ አሻሻጮቹ ተርታ ኮሃመጨረሻው ክፍል ፃለት በሩ አጠገብ ያለው ነዞርል የጠንናየለሽ መኝው ድንገት በራ አይ ጠንፍናየለሽ ኮሚክ። ስቃይ ዘመዶቹ ቤት ሄዶ እራት መብላት ያስጠላው ጀመር ሰዎች ሁሉ እንዲሁ ሲያያቸው ወይ ሲሰማቸው ብቻ ያለምክንያት ስለሚያበሽቁት ብቻውን ከቅናቱ ጋር መኖርን መረጠ ከቅናት ከብስጭትና ከብቸኝነት ጋር ሲጃራ መጣ ሲመሽ ከማሚት ቤት ወጥቶ «አፍሪካ ሆቴል» ወይም ሌላ የሀምሳ ላንቲም ሆቴል ሄዶ በዝግታ እራቱን በልቶ ከዚያ ቡና ቤት ሂዶ የሲጃራ ጢስ ቀለበት መስራት እየሞከረ ቆይቶ እስኪወጣ ድረስ ሁለት ሶስት ሰዓት ይሆንለታልነ ያን ጊዜ ዘናጭ ቡና ዓይነት የዝናብ ልብስ ከነቀበቶ ከነቆቧ ይለብስና ወደ ውቤ በረሃ ያመራል ግን ሣሚት ቤት ብቅ አይልም መልኩ ቆንጆ ስለሆነ ልብስ ስለሚያምርበት ጥሩ ስለሚደንስ ሴቶች ይወዱታል ግን በነዚህ ምክንያቶች ደሞ ወንዶች እንደማጠ ሉት እንደሚገላምጡት ስለሚታየው በደምብ ተዝናንቶ አይጫወትም አይደንስም ትንሽ ትንሽ ይፈራል ይህን ፍርሃት ለማስወገድ አንድ ሁለት ብርጭቆ ኮኛክ አከታትሎ ይጨልጣል ቀስ በተስ ፍርሃቱ ይለቀዋል እንደማይፈራቸው ሲያዩ ወንዶቹ ግልምጫቸውን ይዶተዋሉ እንደማይገላምጡት ሲያይ መዝናናት ይጀምራል ቆንጆዋን ሴት ይመርጥና በዳንስ ያጣድፋታል ባንድ ምሽት በሜጎበኛቸው ሶስት ይም አራት ቤቶች ውስጥ ቆንጆ ሴት ካልጠፋ ግራማፎኑ ዘፈኑን ጠለ እና ኮኛኩ ሥራውን ካላቋረጠ ማሚትና የትናት ስቃይ እስከ ስድስት ሰዓት ኃይላቸውን ያጣሉ አልፎ አልፎ ብቻ አንጀቱን ጭምቅ ያረጉትና ይለቁታል ክንፈ ከሚፈልጋቸው ሴቶች ጋር እንደልቡ ለመጫወት ከነገረኞቹ ወነዶች መከላከያ እንደሚያስፈልገው ታየው መጀመሪያ ነገረኞቹ ናቸው በጠቅላላ ሁለት ዓይነት እንደሆኑ አየ አብዛኞቹ ፈሪዎች ያገኙት ፈሪነታቸውን ለመደበቅ ርቴፎጩኽትና መፍጨርጨር ር ከሆነባቸው መጀመሪያ በትንሹ ነገር ይፈልጉታል ነገረጻ ግን ወይም ይሸሹታል ወይም የሩቅ ጓደኝነት ይይዙታል እንደዚህ አይነተቶቹን ክንፈ ሁለት ሶስት ኮኛክ ከገለበጠ እንደአንበሳ» ይገላምጣቸው ጀመር ነገር መፈለጉን በመጠኑ ውት ብቻ አንዳንዶቹ ነገረኞች በጭራሽ ፈሪ አይደሉም እንዲያውሁ ጎበዝ ናቸው እነሱን ንግዲህ ክንፈ ቶሎ ብሎ ይተዋጦቃቸዋል ትንሽ ይኮምክላቸዋል የትኛዋን ሴት እንደሚፈልጉ ያስተውል «ተው ግድየለህም ኢቺ እንትና ሳትወድቅልህ አልተቀረኝም አን በማታያት ጊዜ ስታይህ ብታያት። ለምን። ክንፈ እጅግ አደነቃት ትላንት አማማ ፍቅርተ የቀድሞዋ እማማ ላይኮ የነገሩትን አሁን አሷ የምትነግረውን ራሱ አስቦ ስላላደረገ ገና ኀና ትንሽ ልጅ መሆኑ ተሰማው እቺ ጎበዝ ሴትዮ እቺ ብቻዋን ከሕይጦት ጋር የምትታገለው አስደናቂ ሴትዮ የምትናገረውን የሕይወት ጨካኝ ትግል በአክባሪ ልብ ዝም ብሎ አዳመጠ «ስለዚህ አሁን ቶሎ መልኬ ሳይረግፍ ጥቂት ገንዘብ አጠራቅሜ ወይም አንድ ትንሽ ንግድ ማቋቋም እሱ ባይቻለኝ ደሞ አንድ ትንሽ ርስት ገዝቼ ወይም ተመርቼ አንድ ደህና የሚከራይ ቤት መሥራት እፈልጋሁ ሳፈጅ የምወድቅበት ቦታ እንዳላጣ» መሬት መሬቱን እያየች «ስለዚህ አልፎ አልፎ ከሌላ ወንድ ጋር የሄድኩ ንደሆነ በጣም አትቀየመኝ ገንዘቡ ስለሚያስፈልገኝ ነው ንጂ ልቤ ያንተ ነው» ቀና ብላ በጉልህ አይኖቿ እያየችው «ይህን ታውቅ የለ። አይ ክንፈ። አላት «ለምን። ሁለት ሰዎች ሂግፈው ወደ ውጭ ሲወስዱት ዘወር አለና በሚያቃስት ድምዕ ብርሃኑን «እንገናኛለን» አለው ብርሃኑ «ነገ ዚሁ ነኝ» አለው ትርሲት መጣችና ኮቱን አለበሰችው ጫማው ተፈቶ ነበር አስሮ ተና ሲል ማሣሚት በትልልቁ አይኖቿ ታየዋለች ፊቷ ላይ ፍርሀትም የለ ጥላቻም የለ ሌላ አይነት ስሜት አለ ብርሃኑም ዝም ብሎ አያት አይኖቿ ድንገት ስብር አሉ ተርገበገቡ ወደዛ አየች በነጋታው ማታ ብርሃኑ ማሚት ቤት ቁጭ ብሎ ሲጠብቅ ኃይለሚካኤል ከጥላዙን ጋር መጣ ጥላሁን «ሁለታችሁም ለኒ ጓደኞቼ ናችሁ ለኔ ስትሉ ታረቁልኝ ብሎ አስታረቃቸው ለሶስት ቢራ ጠጡ ዛንድ አራት ቀን በኋላ ሌሊቱ ወደ ስምንት ሰዓት ላይ ይሄ ሁሉ የሚሆነው ሰዓት እላፊ ከቀረ በኋላ ነው ብርሃኑና ትርሲት የመጨረሻ ዳንስ ደንሰው ቤቱ ሲዘጋ ሙዚቃው ቆሞ ብርሃኑ ሂሳቡን ከፍለሉ»። » አለ ጥላሁን ። » አሁንም እኔና ጥላሁን ዝም አልን ብርሃኑ ቀጠለ «ይህን የምልበት ምክንያት አለኝ ከአምስት ወይም ከስድስት ቀን በፊት አርብ ማታ ነበር ይመስለኛል እኔና ክንፈ እሹሩሩ ቤት ቁጭ ብለናል ሙዚቃው ቆሟል ቤቱ ሊዘጋ ነው በሩ ጋ አራት የካሳ ጭፍሮች ቆመዋል ዮሀንስ ታደሰ ሉልሰገድ ሀብቴ ሞቅ ብሏቸዋል ካሳ ራሱ የለም ታውቃላችሁ ንግዲህ ካሳ ያለ እንደሆነ አንድ ሰው ተጋግዘው እንዲመቱ አይፈቅድሳቸውም አንድ ለአንድ ብቻ ነው ። » እያለ ያጫወተኝ ስለዚህ አሁን ወደ ትሪያኖን ቡና ቤት እንመለስና እኒና ጥላሁን ዝም ብለን ስናየው ብርሃኑ ሌላ ወሬ ተጠለ «እንዳልኳችሁ ይሄ የሆነው ያለፈው አርብ ማታ ነበር የነገ ሳምንት መሆኑ ነው ከትላንት ወዲያ ሌሊት ደግጥሞ አንድ ነገር ደረሰብኝ እሱስ ልክ ሲኒማ ውስጥ እንዳለሁ ያህል ነበር ስሙኝ «ከትርሲት ጋር መኝታ ቤት ገበን በሩን ዘግተን ልብሳችንን አውልቀን አልጋ ውስጥ እንደገባን ድንገት በሩ ጓ አለና ተበርግዶ ተከፈተ ትርሲት «ብርሃኔ። » አላት ከት ብላ መሳቅ ጀመረች ክንፈ ኩታውን ከጭንቅላቱ አወረደና ሱሪዬን እያቀበለኝ «መጨረሻ የነበረው ሰውዬ እንቅፋት ሲመታው ጊዜ ተደናቅፎ ከፊቱ የነበረውን ሰውዬ ቂጥ ነከሰው የተነከሰው ሠሦስኪን ደንግጦ ዋይ እሣምዬ ጅብ በላኝ» እያለ እየጮኸ ቂጡን እያሻሸ ሩጫውን ቀጠለ» አለ ትርሲት ሳቋን ስትለቀው የጤና ያለመሆኑ ተሰሣኝ በጣም ሚያስደነግጥ ሳቅ ነው ያበደች መሰለኝ መንከትከቷን ቀጠለች ክንፈን ሳየው ጠጋ ብሎ እንደዴ ሲኒማ» አለና አንዴ በጥፊ መታት ሳቋ ቀጥ አለ እቅፍ አደረኳትና ብዙ ጊዜ ቆየሁ ክንፈ «እዚህ ልታድሩ አትችሉም» አለንቆ ልብሳችንን ለበስን ክንፈ ነጠላውን አውልቆ ትርሲት አልጋ ላይ ተወውና አብሮን ቤት ድረስ መጣ እየሄድን «ብቻ ለሣንም እንዳትናገሩ ሌላ ቀን ይጠቅመን ይሆናል» አለን «ደሞ የተሰረቀበት ሰውዬ ይጣላኛል» የክንፈ ተንኮልና ሳቅ ፊቱ ላይ መታየት ጀመሩ ቅድም ቦሶ ማሚትና ስለብርሃኑ ስነግረው አለም ቀልደኛ መሆኗን ለጥቂት ረስቶ ነበር አሁን ግን የሰረቀውን የውሸት ሽጉጥ እያስታወሰ ችን ቀልድ እንደልሣዱ ሊስቅባት የድሮው ክንፊ ሊ ረ ሌላ ጊዜ ክንፈን ስለዚህ ጉዳይ ጠይቄው «ጉብዝና ምናም አልነበረም የውሸት ሽጉጥ ነው እየተባልክ። ግን ሁለት ወር ይፈጃል ደሞ ምን ያህል ሳይኮለጂቫ እንደሚያስፈልገው አትርሳ ይፄ ሲደረግ ማሚትን ጥላሁፁንንና ትርሲትን አንድ ሁለት ጊዜ ሀገር ፍቅርና ቀኃስ ናይት ክለብ እጋሠቃበዛቸዋለሁ ሁለተኛው ክፍል ለማዘጋጀት ያህል ገባዛ ሇፖጥል» «ክፍል ሁለት እኔ ማሚት ጥላሩን ትርሲት ቀኃስ ናይስ ክለብ ሄደን ምን እንደምናደርግ ቅድም ነግሬሃለሁ ግን አትርሳ ብርሃኑ አራታችንም ሀሳብ ውስጥ አለ እሺ ከዛ ጥሳሁን ቤት እንሄሂዳለን ስማቸውን እስኪረሱ ድረስ አሰክራቸዋለሁ ጥሩ ክኮቦ ነው አይመስልህም። ክንፈ። ብሏዒሏቸጡ ጂምናስቲካቸውን ተጠለ እንጻህ እየተጫወትን ሣሜት አሹሩሩ ቤት ፉረስን ሙቪቃው አይዘፍንሦ ሰአት ብናይ ገና አምስት ሰዓት ነው መጋረጃውን ገልጠን እንገባለን ለካ ቤቱ ይረበሻል ባንድ በኩል ጥላሁን በሶስት ሰው ተይዞ «ልቀቁን እጨፈልቃቸዋለሁ እያለ ይጋበዛል በሌላ በኩል አንድ ረዥም ተጭን ሰጦዬ ኣንደዚሁ ተይዞ ይፍጨረጨራል ክንፈ «እንግዲህ ጥላሁንን ምትችለው አንተ ነህ ሂድና አስታግሰው ብርሃኑ ስኪሄድ ድረስ እዚህ ቤት ረብሻ አልፈልግም አለ አየዞት ሦላሱን አወጦጣብቕኝ ሳቄን እንደምንም ያዝኩት ሄጄ ጥላሁን ፊት ቆሦኩ ስካር ባቀላቸው ትልልቅ አይኞቹ አየኝነ መፍጨርጨሩን ተው የያዙትን ሰዎች ልቀቁት አልኳቸው አመነቱ «ልቀቁት» አልኳቸው ለቀቁት እጁን ክንዱ ጋ ይዢ ወደ ውጭ ወሰድኩት በቁጣ መቼ ነው ንግዲህ አንተ ምታድገውን አልኩት «እሱኮ ነው ነገር የፈለገኝ አለ ቢፈልግህስ ለምን አትታገስበውም ጎበዝ መሆንህን ለማሳየት ነውን ጉብዝናህን ሁሉ ሰው ያውትልህል ታዲያ ለምን በፄድክበት ሰዎችን በላም ትነሳቸዋለህ።