Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ዶ ር በቢይ ከሕመጩጽክ ባይተዋርነት የመነጠል የመገለል ለኅብረተሰቡ ሁለንተናዊ ሥርዓት ባዕድ የመሆን ስሜት ኃልዮት የዕውነታን የተለያዩ ክፍሎች ሥርዓት ባለውና በተጠቃለለ ሁኔታ የሚገልጽ እውቀት ኅዳጣን በቁጥራቸው ዝቅተኛ የሆኑ ሕዝቦች አብርሆት ዕውቀትን ማስፋት የሰዎችን አእምሮ ማብራት በአውሮጳ የተደረገውን የልሂቃንና የምከንያታዊነት መነቃቃት ተከትሎ የተሰጠ ስያሜ አዳጊ ሟቾ ከተወሰነ ሂደት በኋላ የማይቀጥል ዕድገት በዘላቂነት ከመጨመር ይልቅ በተወሰነ ጊዜ ውስጥ የሚገታ አድማሰ ጠባብ በጎሳ በነገድ በብሔር በጎጥ ወዘተርፈ የተወሰኑ አካባቢያዊ አስተሳሰቦች ወይም ፍላጎቶች የሲቪክ ማንነት ላይ ያልደረሱ አካባቢያዊ አንቅስቃሴዎች እመርታ ነባራዊ ሁኔታን በፍጥነትና ሁሉአቀፍ በሆነ መንገድ የመለወጥ አካሄድ ከአንድ ነባራዊ ሁኔታ የመሸጋገር ጉዞን ያመለከታል እውቀት መር ኢኮኖሚ ዋናው ግብዓቱና መተማመኛው እውቀት የሆነበት ኢኮኖሚ ወረት ለንግድ መነሻ የሚሆን ዐቅም የመስፈንጠር ስለትየዝላይ ስልት ተፈጥሯዊ የኢኮኖሚ ሂደቶችን ሳይከተል በሂደቱ የሚጠበቁ ደረጃዎችን ዘልለን ከግባችን እንድንደርስ የሚያደርግ አቋራጭ ዘዴ የምርት ኃይሎች የምርት መገልገያዎች መሬት ማሸን መሰረተ ልማት ወዘተ እና እነዚህን የሚያንቀሳቅሰው የሰው ኃይል ጥቅል መጠሪያ የሸርኮች ካፒታሊስታዊ ሥርዓት የተወሰኑ ሰዎች በጥቅም ተቧድነው ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴዎችን በብቸኝነት የሚቆጣጠሩበት ሥርዓት ነው።
ክ ከት የተደማሪነት ሳንካዎች የአስተሳሰብ ሳንካዎች የግብር ሳንካዎች የመደመር ቀይ መሥመሮች ምስርክ ከምስት ጭቆናና የኢትዮጵያ ሀገረ መንግሥት ህልውና ሰው ወለድ ጭቆና መዋቅር ወለድ ጭቆና ቻስርክር ስጽስት ኢትዮጵያዊ ዲሞክራሲን የመፍጠር ትልም የዲሞከራሲ ግንባታ አማራጮች ውን ክመጩ ምስሰዙፁክ ሰባት የሀገረ መንግሥት ቅቡልነትን የማረጋገጥ ፈተና ብሔርተኝነትና የኢትዮጵያ ሀገረ መንግሥት ምሥረታ ታሪከ ፅርቀ ሰላምና ብሔራዊ መግባባት ምስፁር ስምኘት የነጻ ገለልተኛና ብቁ ተቋማት ግንባታ የቤተ ዘመድ እና የጥቅም ሸሪኮች መረብ የወለደው የተቋማት ድቀት ተቋማዊ ችኮነት የወለደው የተቋማት ችግር ቻሰዙሁዜ ዘጠኝ የፖለቲካ አመራር ከገዢነት ወደ መሪነት በሀገራችን የተስተዋሉ የመሪነት ፈተናዎች በሀገራችን መገንባት የምንፈልገው የአመራር ዓይነት « በቢይ ከሕመጩክ የመደመር መሠረታውያን የመደመር ዕሴቶች ምስ። የማከሮ ኢኮኖሚ መዛባቶች የኢንዱስትሪ ልማት ተግዳሮቶች የቴክኖሎጂ ልማት የአርፍዶ ደራሽነት ምንዳ ምስፀፄኒ ከሦራ ሀከት ዕውቀት መር ኢኮኖሚን የመገንባት ትልም የኢኮኖሚ ሥርዓቱ ስብራት መንስኤዎች ምሰሬፎ ከሥራ ከምስት የገበያ ጉድለት በከ ዓለም አቀፍ አዝማሚያዎችና ሀገራዊ አንድምታቸው የሥርዓት ጉድለት በበ የኃያላን ሀገራት ፉከክርና የዓለም አቀፍ ግንኙነት ተዋንያን ቁጥር መጨመር የሕዝበኝነትና ብሔርተኝነት መግነን ክመጩር ቻስሰርክ ከሦ ስጽስት መደመርና የውጭ ግንኙነት የመደመር የውጭ ግንኙነት ፍልስፍና ዐወዐውጫ ዐክመጩ መስካ ለሌሎች ማጋራት ከጀመርኩበት ቅጽበት ጀምሮ አሁን ያለበት ደረጃ የደረሰው ያው በመደመር አስተሳሰብና መንገድ ነው። ራሳቸውንና ሀገራቸውን ከውጭ ጥቃት ይከላከላሉ ስንል የዜጎቾ ግለሰባዊ ራስን የማዳን ፍላጎት በሀገራዊ ሁኔታዎች ላይም ይከሠታል ማለታችን እንጂ ለሀገር ፍቅር ሲሉ የሚሞቱትን ዜጎች ማለታችን አይደለም ምከንያቱም ለሀገር ፍቅር ሲሉ መሞት ከቀጥተኛ የህልውና ፍላጎት ይልቅ ከቡድን ማንነትና ከብር ጋር የሚያያዝ ነው በግለሰብም ይሁን በኅብረተሰብ ደረጃ የዜጎችን ቀጥተኛ የህልውና ፍላጎት ለማሟላት ማለትም በጦርነት በግድያ እና በመሳሰሉት ከሚመጣ የህልውና አደጋ ለመከላከል ሀገራት የፖሊስ የመከላከያ የደኅንነት እና መሰል ተቋማትን ያዋቅራሉ ቻሰክክ ከገጽ የሰው ከጽ ተፊጥሮ ተዘጣሪ ዬከኀቶችና በቅም ስለሰው ልጅ ተፈጥሮ ማሰብ አስፈላጊ ነው የሰው ልጅን ተፈጥሮ ማወቅ በአንድ በኩል የሚያስፈልገውን ፍላጎት እና የሚፈልገውን ምኞት ዐውቀን ይኸን ለማሳካት በሌላ በኩል ደግሞ ዐቅሙን በመረዳት አሟጦ ሊጠቀምበት የሚያስችለውን አግባብ ለመተለም ያስችላል። የሰው ከጾች በቅም የሰው ልጆች በሕይወት ውስጥ የሚጓዙበት ውጣ ውረድ ብነባሩ የድርጊትና ምላሽ የፊዚክስ አስተሳሰብ የሚመራ ነው የሚሉ በአንድ በኩል አንዲሁም የሰው ልጆች ዕጣ ፈንታቸውን በነጻ ፈቃዳቸው የሚወስኑ ነጻ ፍጥረታት አንጂ በማሽን ሕግ የሚተዳደሩ የአካባቢያቸው ባሪያዎች አይደሉም የሚሉ በሌላ በኩል በሰው ልጅ ዐቅም ዙሪያ የቆየ ከርከር አላቸው የሰው ልጆች ነጻ ፈቃድ የላቸውም የሚሉ ሰዎች የሰው ልጆችን ወይ በሥነ ሕይወታዊ ዕይታ የሚመለከቱ አልያም ደግሞ በአካባቢያቸው ተጽዕኖ ሥር ይወድቃሉ የሚሉ ናቸው። በዓለም ላይ የሰው ልጆች ከቅድመ ዘመናዊነት ጊዜ በፊት የነበራቸውን የጉልበት ሕግ በማኅበራዊ ውሎችና በዘመናዊ ዕሴቶች አንደተኩት ሁሉ በእኛም ሀገር እነዚህ ዕሴቶች ትኩረት ማግኘት የጀመሩት የዘመናዊ ሀገረ መንግሥት ግንባታችንን ተከትሎ ነው በቢይ ከሕጩዘ ሆኖም እነዚህን ዕሴቶች የማበልጸግና የሕዝቡን ፍላጎት የማስከበር ርምጃዎች ውሱን ሆነው ቀጠሉ ለዚህም አንዱና ዋናው ምከንያት የሀገረ መንግሥቱ ቅቡልነት ከጅምሩ በፈተና የተሞላ በመሆኑ ገዢዎች የሕዝብን ፍላጎት ከማሟላት ይልቅ ይኽን ቅቡልነት ለማምጣት ሲኳትኑ ማለፋቸው ነው የሀገረ መንግሥት ቅቡልነት ማለት ሕዝቦች በሀገረ መንግሥቱ ላይ እምነት ሲያሳድሩና ሲስማሙበት ማለት ነው። የሰው ልጅ ዐቅም ነ ን አይደለም ወይ። የሀገረ መንግሥት ቅቡልነት ሲኖር ዜጎች ኃይልን የመጠቀም ብቸኛ ሥልጣን ያለው ሀገረ መንግሥቱ ብቻ እንደሆነ ይቀበላሉ የአንድ ሀገረ መንግሥት ጥንካሬም ከተቋማቱ ብርታትና የማስፈጸም ዐቅም ባሻገር በዚህ የሀገረ መንግሥት ቅቡልነት ላይ የሚመሠረት ነው ሀገረ መንግሥት የተቋማት ሥሪት ነው የሚሉ ሊቃውንት እንዳሉ ሁሉ በተቃራኒው ሀገረ መንግሥት ከተጨባጭ የተቋማት ሥሪትነት ይልቅ በዜጎች አአምሮ ውስጥ የሚቀረጽ ሐሳባዊ ጉዳይ በመሆኑ ዜጎች ያልተቀበሉት ሀገረ መንግሥት ህልውናው አደጋ ውስጥ ይወድቃል የሚሉም አሉ የ ሀገረ መንግሥት ቅቡልነት ማለት ሕዝብ ወይም ልሂቃን ሀገረ መንግሥቱን ዐጠክጩር በመፍረስ ላይ ያሉ ሀገረ መንግሥታትን ለማቋቋም ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ በተቋማት ግንባታ ላይ ያነጣጠሩ ጥረቶች ቢያደርግም አብዛኞቹ ጥረቶች ስኬታማ የማይሆኑት ሀገረ መንግሥቶቹ በሕዝቡ ወይም በልሂቃን ቅቡልነት ስለማይኖራቸው ነው ይህም ለጠንካራ ሀገረ መንግሥት መፈጠር የሀገረ መንግሥት ቅቡልነት ማግኘት ምን ያከል ወሳኝ ጉዳይ አንደሆነ የሚያመላከት ነው የሀገረ መንግሥት ቅቡልነት በዋናነት የልሂቃን ስምምነት ውጤት መሆኑ የሚካድ አይደለም ልሂቃን ተስማምተው ያልተቀበሉትን ሀገረ መንግሥት ሕዝቡ በደፈናው ይቀበለዋል ብሎ ማሰብ የልሂቃንን የጥምዘዛና የተጽዕኖ አቅም አለመረዳት ነው የኢትዮጵያ ሀገረ መንግሥት ከቅቡልነት ይልቅ በተቋማት ብርታት ላይ የቆመ ነው ማለት ይቻላል። በአንጻሩ ለመንገራገጮቹ ምከንያት የሆነውን የሀገረ መንግሥት ቅቡልነት ለማምጣት የሄድንበት መንገድ ግን ስኬታማ አልነበረም ይህም በሀገረ መንግሥት ቅቡልነት ላይ ብዙ የቤት ሥራዎች አንዳሉብን የሚያመላከት ነው የሀገረ መንግሥት ቅቡልነት ችግር ከሁለት መሠረታዊ ጉዳዮች ጋር የተያያዘ ነው ማለት እንችላለን ከቁስ ተሻጋሪ ዕሴቶች እና ከሀገረ መንግሥት ምሥረታ ታሪከ በአንድ በኩል ቁስ ተሻጋሪ ፅሴቶች ባልዳበሩባቸው ሀገራት ዜጎች ፖለቲካን ከቡድን ጥቅም አንጻር ስለሚያስተሳስሩትና የሲቪከ ባህል ስለማይኖር በዚህም ምከንያት ግጭቶች ስለሚበረክከቱ የሀገረ መንግሥት ቅቡልነትን ማምጣት ያስቸግራል። በአንድ በኩል ተፎካካሪ የፖለቲካ ኃይሎችና በእነርሱ በቢይ ከሕጩጽ ጎራ ያሉ የፖለቲካ ጸሐፊዎች ኢትዮጵያ ከገባችበት ፖለቲካዊ ችግር መሠረታዊ በሆነ መልኩ እንድትወጣ ዕርቀ ሰላም እናወይም ሀገራዊ መግባባት ያስፈልጋል ሲሱ ይሞግታሉ ይህ ሐሳብ ቀደም ሲል በሁለት ምክንያቶች ውድቅ ሲደረግ ቆይቷል። ሀገረ መንግሥቱ የተዋቀረባቸው ተቋማት በፓርቲና መንግሥት መደባለቅ መንግሥታት ሲቀያየሩ አፍርሶ በመገንባት አባዜ አንዲሁም ከማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ ለውጥ ጋር አብረው ተቋማት ባለመታደሳቸው የተነሣ ሀገረ መንግሥቱ በደቀቁ ሙያዊ ብቃታቸው ዝቅተኛ በሆኑ እንዲሁም ነጻና ገለልተኛ ባልሆኑ ተቋማት የተደራጀ ነው በፓርቲና በመንግሥት መካከል ያለው መደባለቅ መንግሥታት ሲቀያየሩ አፍርሶ ለመገንባት አባዜያቸው አንዱ ምክንያት ነው ተቋማት ሀገረ መንግሥቱን ሳይሆን መንግሥታቱን ብቻ እንዲያገለግሉ ተደርገው ከተቀረጹ መንግሥት ሲቀየር ከአዲሱ መንግሥት ጋር ለመቀጠል የሚያስቸላቸውን ገለልተኝነት አያዳብሩም ይህም ተቋማቱን አፍርሰን አንደ አዲስ አንድንጀምር ስለሚያደርገንና ከምችትን ስለሚያጠፋ ሥራዎቻችንን ካለበቂ ወረት እንድንጀምር እንገደዳለን ስለዚህም ሁሌም ለማጅ የሆኑ ተቋማትን ይዘን እናዘግማለን በቢይ ከሕመጩጽ በሌላ በኩል ተቋማት ከማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ ለውጦች ጋር አብረው አለመታደሳቸው ከተገነቡበት የጊዜ ታካኪነት አስተሳሰብ ጋር የሚገናኝ ነው ከለውጥ ጋር አብሮ ለመለወጥና ለውጥን እያነበቡ አሠራርን ለመቀየር ከወግ አጥባቂነት አስተሳሰብ መላቀቅ ያስፈልጋል። እንደ ኅብረተሰብ በማኅበራዊ ተቋሞቻችን የምናራምደው የመሪነት ሥነ ልቦና የረጅም ጊዜ ሥራ የሚጠይቅ ሰፊ የባህል ለውጥ አጀንዳ ነው አሁን ያለብንን አጣዳፊ ችግር ለመፍታት ደግሞ በመሪነት ሥልጠና መስከ ሰፊ ሥራ መሠራት አለበት በአጠቃላይ በዚህ ወቅት ሀገራችን የምትፈልገው አመራር ከማፍረስና ከተናጠል ጉዞ ይልቅ ባለው ላይ የሚያከማችና የተበታተነውን የዜጎች ዐቅም የሚሰበስብ ከስሜታዊነት የጸዳ እንዲሁም በጋራ ግብ ዙሪያ ተመሪዎችን ማስፈንጠር የሚችል ነው ዐቅምን በማከማቸት በመሰብሰብ እና በማካበት እየተበታተነ የሚባከነውንና በብቸኝነት ጉድለት የሚጠፋውን ዐቅም ደምሮ ወደ ትልቅ ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ ወረትነት መቀየር የሚችል ነው ምሰሩኪ ከሥር የፖከቲባካ ባሕክ ገኘባታ ዘካቂውካ ከስተማማኙ መኘገጽ ቆናን አሽቀንጥሮ ጥሎ በሕዝቦች ፈቃድ ላይ የተመሠረተና ማ ተጠያቂነት ያለበት ሥርዓት ለማስፈን ዘላቂውና አስተማማኙ መንገድ የዲሞከራሲ ባህል ግንባታ ነው የተቋማት ግንባታ በራሱ ሥጋ ብቻ እንጂ ነፍስ የለውም ተቋማቱ ሕይወት ኖሯቸው መንቀሳቀስ የሚችሉት ተቋማቱን መሸከም የሚችል ባህል ሲገነባ ብቻ ነው ሀገራችን በምዕራባውያን የአብርሆት ሂደት ውስጥ ያለፈች ባለመሆኗና የዘመናዊ ትምህርት ታሪኳ እጅግ በጣም አጭር በመሆኑ የዲሞከራሲ ተቋማቱን ውጤታማ በሆነ መልኩ እንዲሠሩ የሚያደርግ ባህል የለንም። የ አንድ አገር ኢኮኖሚን አንደ አንድ ወጥ ብሔራዊ ሥርዓት ስንመለከተው ዐክመጩ የኢኮኖሚ ሥርዓት በተለያዩ ራስ በቅ የሆኑ ንዑስ ሥርዓቶችና ተዋንያን በተደጋጋፊነትና ተወሳስቦ የተቀናበረ ነው በዚህ መልኩ ኢኮኖሚን እንደ አንድ ወጥ ትልቅ ሥርዓት መረዳት ለችግሮች መፍትሔ ለመቀየስ ወሳኝ ነው በዚህም መሠረት ለኢኮኖሚ ችግሮች መፍትሔ ለመስጠት ችግር የገጠመው የኢኮኖሚ ከፍል ኩነት ወይም አካል እንደ ጥቅል ሥርዓት ከንዑስ ሥርዓቶች ተዋንያን እና የቅንብር ልክ አኳያ ምን ዓይነት ቁመና ላይ እንዳሉ ከመመርመር መጀመር ያስፈልጋል። በተቃራኒው መንግሥት የአንበሳውን ድርሻ ይዞ መንግሥት መር ኢኮኖሚ እድገት ማምጣት አለበት የሚሉ አሉ እነዚህ ከርከሮች በኢኮኖሚ ሥርዓቱ ውስጥ ከሚያጋጥሙ መዋቅራዊ ስብራቶች ጋር የተያያዙ ናቸው በሞያው ምርምር ያደረጉ ባለሞያዎች የኢኮኖሚ ሥርዓት ችግሮችንና መዋቅራዊ ስብራቶችን በተለያየ መንገድ ሊተረጉሟቸው ይችላሉ ሆኖም ግን ኢትዮጵያ ያጋጠማትን መሠረታዊ የኢኮኖሚ ችግሮች ለመረዳት አነዚህን መዋቅራዊ ተግዳሮቶች የገበያ ጉድለትና የመንግሥት ጉድለትን በማካተትና በማዳበል አጠቃላይ የኢኮኖሚውን ችግሮች በሥርዓት ጉድለት ማሕቀፍ ማየት የተሻለ ነው። » በቢይ ከሕመጩጽ የዕይታ ማሕቀፋችን የሀገራችን አጠቃላይ የኢኮኖሚ ችግር የሥርዓት ጉድለት ነው የሚል ነው የሥርዓት ጉድለት የሀገራት ኢኮኖሚ ውስብስብነት መገለጫ ነው በኢኮኖሚ ውስጥ ለሚስተዋሉ የንዑስ ሥርዓቱና የተዋንያን ችግሮች በገበያና በመንግሥት ጉድለት የተናጠል ዕይታ ትንታኔና መፍትሔ መስጠት የሀገራችንን የኢኮኖሚ ችግር ሙሉ ሥዕል አያመላከትም። ምከንያቱም መሰል ፍላጎቶችን የማስተካከል ድርሻ የመንግሥት ስለሆነ ይህንን መወጣት የመንግሥት ጉድለት እንጂ የገበያ ጉድለት አይደለም ብለው ይሞግታሉ በሀገራችን ታሪካዊና ወቅታዊ ተጨባጭ ሁኔታ ዋነኛው የመንግሥት ጉድለት ምንጭ መንግሥት በገበያ ላይ ካለው ጣልቃ ገብነት ጋር የተያያዘ ነው ኤ በቢይ ከሕመጩጽ ከመንግሥት ዳተኝነት የሚመነጭ የመንግሥት ጉድለት ከገበያ ጉድለት መንሥኤዎች ጋር ጥብቅ ቁርኝት ያለው ነው። ምከንያቱም መሰል ፍላጎቶችን የማስተካከል ድርሻ የመንግሥት ስለሆነ ይህንን መወጣት የመንግሥት ጉድለት እንጂ የገበያ ጉድለት አይደለም ብለው ይሞግታሉ በሀገራችን ታሪካዊና ወቅታዊ ተጨባጭ ሁኔታ ዋነኛው የመንግሥት ጉድለት ምንጭ መንግሥት በገበያ ላይ ካለው ጣልቃ ገብነት ጋር የተያያዘ ነው በቢይ ከሕመጩጽ መንግሥት የልማት ድርጅቶችን በማቋቋም በገበያ ውስጥ በአምራችነት ሲሳተፍ በመንግሥት ተቋማቱ ውስጥ ተቀጥረው የሚሠሩ ሞያተኞችና አመራሮች ለግላቸው ቢሆን ኖሮ በሚሠሩበት ተነሣሽነት ሥራዎችን አይሠሩም ይህ የቅጥረኝነት ስንፍና ፈተና በመንግሥት ተቋማት ብቻ ሳይሆን በግል ተቋማትም ያለ ችግር ነው ሆኖም ግን ከፍተኛ የዳተኝነት ስሜትና ባህል በመንግሥት ተቋማቱ በቀላሉ ስለሚገነባ ሥራዎችን በቅልጥፍናም ሆነ በውጤታማነት የመሥራት ዕድላቸው ከግሱ ዘርፍ ያነሰ ነው የቅጥረኝነት ስንፍና ፈተናን ከመንግሥት ተቋማት ይልቅ የግል ተቋማት የ ሰርዶና አለንጋ ስልትን በመጠቀም በተሻለ ሁኔታ መፍታት ይችላሉ። የሥርዓት ጉድለት ፅንሰ ሐሳብ የገበያ ጉድለትና የመንግሥት ጉድለት በተናጠል በሀገር ኢኮኖሚ ውስጥ የሚስተዋሉ ችግሮችን ለመተንተን መጠቀም የችግሩን ሙሉ ሥዕል ለመረዳት ያዳግታል የሚል ነው በአንድ ሀገር ኢኮኖሚ ውስጥ ከመንግሥትና ከግል ዘርፉ በተጨማሪ በዋናነት ሁለት ተዋንያንን መለየት ይቻላል አነሱም መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች እና የትምህርት ተቋማት ናቸው። እነዚህም የሥርዓት ስብራት መገለጫዎች ተዋንያን ሥራቸውን በአግባቡ እንዲሠሩ የሚያስፈልግ ቁሳዊ መሠረተ ልማት አለመሟላት አምራች ዘርፉም ሆነ አጠቃላይ የኢኮኖሚ ሥርዓቱ ከአዳዲስ የቴክኖሎጂ እድገቶች ጋር መላመድ አለመቻል የሥርዓቱ ተዋንያንን የጨዋታ በቢይ ከከመጽ ሕግጋት የሚያስፈጽሙ መደበኛ ተቋማት እንዲሁም ኢመደበኛ ማኅበራዊ ተቋማት የፖለቲካ ባህልና ዕሴቶች ደካማነት አና በሥርዓቱ ተዋንያን መካከል ትብብርን ያማከለ ጠንካራ መስተጋብር አለመኖር ናቸው በዚህም ምከንያት የሥርዓት ጉድለት ምርታማነት በቀጣይነት የማያድግበትና የምርት ምላሸ ሂደት ላይ ያልተመረኮዘ ኢኮኖሚ ይፈጥራል። መካባተ ትምህርት ዓለማችን ወደ ፅውቀት መር የኢኮኖሚ ሥርዓት እየገባች ትገኛለች በሀገራችን የፅውቀትና የሰው ሀብት አምራች የሆኑት ዩኒቨርስቲዎች የቴከኒከና ሞያ ተቋማት ኮሌጆችና የምርምር ተቋማት በርካታ የሰው ኃይል ወደ ገበያ በማስገባት ባለፉት ዓመታት አመርቂ ሥራ ሠርተዋል። ዐክጩ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት በአንድ በኩል ራሳቸውን የቻሉ የምሁራን ግዛቶች በመሆናቸው የአካዳሚያዊ ዕሴቶቻቸውን በጠበቀ መልኩ ውጤታማ የሚሆኑት አካዳሚያዊ ነጻነታቸው ሲከበር ነው በሌላ በኩል ደግሞ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ከአጠቃላይ ሀገራዊ ሥርዓቱ የተነጠሉ ደሴቶች ስላልሆኑ የተለያዩ ባለድርሻ አካላት የጋራ ሥሪት ውጤት ናቸው ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ውጤታማ የዕውቀት ተቋማት እንዲሆኑና ኢኮኖሚውን እንዲያግዙ ከተፈለገ በአንድ በኩል ከባለድርሻ አካላት ጋር በመናበብ ልማቱን የሚጠቅም ቸግር ፈች የምርምር ሥራ በማቅረብ እና በየመስኩ የሚያስፈልገውን የሰው ኃይል በማምረት ኢኮኖሚውን መመገብ ይኖርባቸዋል። » በቢይ ከከመጽ ሕግጋት የሚያስፈጽሙ መደበኛ ተቋማት እንዲሁም ኢመደበኛ ማኅበራዊ ተቋማት የፖለቲካ ባህልና ዕሴቶች ደካማነት አና በሥርዓቱ ተዋንያን መካከል ትብብርን ያማከለ ጠንካራ መስተጋብር አለመኖር ናቸው በዚህም ምከንያት የሥርዓት ጉድለት ምርታማነት በቀጣይነት የማያድግበትና የምርት ምላሸ ሂደት ላይ ያልተመረኮዘ ኢኮኖሚ ይፈጥራል። በቢይ ከሕመጩጽ የኪኮናሚ ሥርዓት የጸክም ሥር የአማት ፋይካኘስ ሞክፀ ስከመቀየር ፋይናንስ የኢኮኖሚ ሥርዓት የደም ሥር ነው የወረት አቅርቦትና ሥርጭት የአንድ ኢኮኖሚ ምርት ዕሴት ጭማሪ ሀብት ከምችት ብሎም ሀብት ከምቸችትን ወደ ምርታማ ኢንዱስትሪ መለወጥ የሚያስቸል መስተጋብር ንዑስ የኢኮኖሚ ሥርዓት ነው በመሆኑም የሀገራችን የፋይናንስ ንዑስ ሥርዓት ከፋይናንስ ግኝትና አቅርቦት አንጻር መመልከቱ አስፈላጊ ነው ከፋይናንስ ግኝት አንጻር በዓለም አቀፍ የለጋሽና አበዳሪ ሀገራት የፖሊሲ ለውጥ ምከንያት ከውጭ የሚገኘው የልማት ፋይናንስ እንደሚቀንስ ይጠበቃል። በዓለም አቀፍ ንግድና የምርት ሰንሰለት ውስጥ ያለንን ተሳትፎ ያጎለብታል ከንግድ የምናገኘውን ጥቅም ያሳድጋል በቢይ ከሕመጩጽ በአሁኑ ጊዜ በሀገራችን የፋይናንስ ዘርፍ ከፍተኛውን ድርሻ የያዙት የመንግሥት ባንኮች በተለይም የኢትዮጵያ ንግድ ባንከ ሲሆን የመንግሥትን ሰፊ የመሠረተ ልማት ማስፋፊያ ወረት ለማሟላት ሲባል በተለያዩ የፖሊሲና የሕግ መሣሪያዎች አማካኝነት አብዛኛው ወረት ወደ መንግሥት እጅ እየተዛወረ ቆይቷል። የመንግሥት በጀት በዋናነት ትኩረት ሊያደርግ የሚገባው መንግሥት ቅድሚያ በሚሰጣቸው ድነት ተኮር ጉዳዮች ላይ መሆን አለበት ይህም መሠረታዊ ፍላጎትን የሚያሟሉና የሥራ ዕድል የሚፈጥሩ የማኅበራዊና የኢኮኖሚ ዘርፎች ላይ እንዲሆን መሥራት ያስፈልጋል። ይህ የሥነ ሕዝብ ሁኔታ ለሀገራችን ተስፋንም ሥጋትንም የሚደቅን ነው በንድፈ ሐሳብ ደረጃ የሰው ጉልበት ዋነኛ የምርት ኃይል ሆኖ መዝለቅ እስከቻለ ድረስ ሌሎች ጉዳዮች እንደተጠበቁ ሆነው ብዙ የሕዝብ ቁጥር ያለው ሀገር የተሻለ ብሔራዊ ዐቅም ይኖረዋል። ባለፉት ዓመታት የተመዘገበው እድገት ሥራ የመፍጠር ባሕርይው ውሱን ስለነበር የተፈጠረው የሥራ ዕድልና የሥራ ፈላጊው ቁጥር አድገት በፍጹም ሊመጣጠኑ አልቻሉም ግብርናው መጠነ ሰፊ የሆነ ስውር ሥራ አጥን ከመያዙም በላይ የገጠሩ የሀገራችን ከፍል ሥራ ያጣውን የኅብረተሰብ ክፍል ሸሽጎ ለማቆየት አልቻለም እስካሁን የተሞከሩ የተለያዩ የሥራ ፈጠራ ፕሮግራሞች የተወሰነ ውጤት ያስገኙ ቢሆንም ቀጣይነት ያለው የሥራ ዕድል ለማስፋት ተስፋ የሚጣልባቸው አይደሉም ከዚህ ሁኔታ ለመውጣት የወደፊት የኢኮኖሚ እድገት ቀዳሚ ትኩረት እና መለኪያ የሚፈጥረው የሥራ ፅድል መጠን መሆን አለበት። የአርሻ መሬት የሕዝብ ቁጥር እድገቱን መቋቋም እየተሳነው ነው በዚህም ምከንያት በገጠር ያለው ወጣት የኅብረተሰብ ከፍል በአንድ በኩል በሚታረስ መሬት እጥረት በሌላ በኩል ደግሞ የተማረ በመሆኑ ምክንያት የተሻለ የኢኮኖሚ ዕድል ፍለጋ በከፍተኛ መጠን ወደ ከተሞች እየፈለሰ ነው። የሰው መብዛት አላቂ የሆኑ የተፈጥሮ ሀብቶችን ከማሟጠጡም በላይ የአካባቢ ብከለትን በማስከተል የሥነ ምኅዳር ሥርዓቱን ያዛባዋል ሲሉ ይከራከራሉ በቢይ ከሕጩጽ በሌላ ወገን የሕዝብን ብዛት እንደ ዕድል በመውሰድ ባለ ብዙ ሕዝብ ሀገር አነስተኛ ቁጥር ያለው ሕዝብ ካለው ሀገር ይልቅ በራሱ ትልቅ የፖለቲካና የኢኮኖሚ ዐቅም ምንጭ እንደሚሆን ያስረዳሉ። በቢይ ከሕጩጽ በሌላ ወገን የሕዝብን ብዛት እንደ ዕድል በመውሰድ ባለ ብዙ ሕዝብ ሀገር አነስተኛ ቁጥር ያለው ሕዝብ ካለው ሀገር ይልቅ በራሱ ትልቅ የፖለቲካና የኢኮኖሚ ዐቅም ምንጭ እንደሚሆን ያስረዳሉ። በአንጻሩ የግብርና ልማት በገጠር ያለውን አስከፊ ድህነት ለመቅርፍ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ እና ፍትሐዊ የኢኮኖሚ አድገትን ለማምጣት ወሳኝ ነው ሆኖም ግን ግብርና በራሱ ተፈጥሯዊ ባሕርይ ምከንያት የማያቋርጥ ዘላቂ ልማትን አስከመጨረሻው ሊያመጣ አይችልም ጩር በአንጻሩ ሌሎች ምሁራንና ፖሊሲ አውጭዎች የዓለም ኢኮኖሚ በከፍተኛ ሁኔታ በተሳሰረበትና በከፍተኛ መጠን ተንቀሳቃሽ ወረት ባለበት በዘመነ ሉላዊነት በግብርና ልማት ላይ ከማተኮር ይልቅ ኢንዱስትሪዎች እንዲስፋፉ በማድረግ ድህነትን በቶሎ ለመቀነስ አንደሚቻል ያስረዳሉ። በአንጻሩ የግብርና ልማት በገጠር ያለውን አስከፊ ድህነት ለመቅርፍ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ እና ፍትሐዊ የኢኮኖሚ አድገትን ለማምጣት ወሳኝ ነው ሆኖም ግን ግብርና በራሱ ተፈጥሯዊ ባሕርይ ምከንያት የማያቋርጥ ዘላቂ ልማትን አስከመጨረሻው ሊያመጣ አይችልም በቢይ ከሕመጩጽ ገብካ ከጻጊ ሚች የግብርና ዘርፍ የሰው ልጅ ህልውናውን ለማቆየት ከተፈጥሮ ጋር ተላምዶ ለመኖር በሚያደርገው ትግል የአደንና የፍራፍሬ ለቀማን ተከትሎ የተፈጠረ ኢኮኖሚያዊ ሥርዓት ነው። የሀገራችንን ኢኮኖሚ ኢንዱስትሪ መር በሆነ መንገድ ለማሳደግ የግብርና ምርት ግብዓቶችን የሚጠቀሙ ከፍተኛ የሰው ኃይል የሚቀጥሩ እንዲሁም የወጪ ምርቶችን የሚያመርቱ ኢንዱስትሪዎችን ለማስፋፋት መጠነ ሰፊ የሆነ ጥረት ማድረግ ያስፈልጋል። በዓለም አቀፍ ደረጃ ሀገራችን ተወዳዳሪ ሆና የውጭ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንትን በማኑፋከቸሪንግ ዘርፍ ለመሳብ ሰፊ የሰው ኃይል ጉልበት ያላት መሆኑ ብቻ ሳይሆን የሰው ኃይሉ ምርታማ መሆን ይኖርበታል። በሚያስገርም ሁኔታ በበለጸጉ ሀገራትና ከሰሐራ በታች በሚገኙ አዳጊ ሀገራት መካከል ያለው የገቢ ልዩነት በአብዛኛው በቴክኖሎጂ ከምችት የተነሣ የመጣ ነው የዓለም ሀገራት የነፍስ ወከፍ ገቢን መሠረት በማድረግ ከፍተኛ መካከለኛ እና ዝቅተኛ ገቢ ያላቸው ተብለው አንደሚከፋፈሉ ሁሉ በዚሁ ትይዩ የቴከኖሎጂ እድገታቸውን መሠረት በማድረግ ኢኮኖሚያቸው በቅደም ተከተል የተፈጥሮ ሀብት መር ቅልጥፍና መር እና ዕውቀት መር ኢኮኖሚዎች ተብለው ሲመደቡ ይችላሉ ዕውቀት መር የኢኮኖሚ ሥርዓት የገነቡ ሀገራት በአብዛኛው ከፍተኛ የነፍስ ወከፍ ገቢ ያላቸው ሀገራት ናቸው። አንደ ኢትዮጵያ ያሉ በዝቅተኛ ገቢ እና የኢኮኖሚ እድገት ደረጃ ላይ የሚገኙ ሀገራት በዋናነት ኢኮኖሚያቸው በተፈጥሮ ሀብት ላይ ጥገኛ ነው በዓለም አቀፍ መድረከ ዋነኛ መወዳደሪያቸው የሰው ጉልበትና የተፈጥሮ ሀብት ስጦታ ነው። ያደጉ ሀገራት የበለጸጉ ቴከኖሎጂዎችን የሀገራቱን ሕዝብ ማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ ደረጃ ታሳቢ በማድረግ ስለሚያለሟቸው በሀገራችን ካለው የሰው ኃይል የከሂሎት ደረጃ ጋር በቀላሉ አይጣጣሙም ቴክኖሎጂን በማሸጋገር ረገድ ምንም ዓይነት ችግር እንኳ ባይኖር ከውጭ የሚገቡ ያደጉ ሀገራት ቴከኖሎጂዎች እና በሀገራችን ያለው የሰው ሀብት ከሂሎት አለመጣጣም ውጤታማነትን ይጎዳል። የግል ዘርፉ ምርታማነት የኢኮኖሚ እድገትን በማፋጠን ሀገራዊ ሀብትን በማግዘፍ ረገድ የሚጫወተው ሚና ከፍተኛ ነው ሆኖም ግን ያገዘፈውን ሀብት ለሁሉም ሕዝብ ፍትሐዊ በሆነ መልኩ ያከፋፍላል ማለት አይደለም በቢይ ከሕዐ በሂደት የራስን የፈጠራ ሥርዓት መገንባት የተማረውን የሰው ኃይል የፈጠራ ባህል በማዳበር ኢኮኖሚውን ከምንጊዜም የዕውቀት ጥገኝነት የሚያላቅቅ ነው። የግል ዘርፉ ምርታማነት የኢኮኖሚ እድገትን በማፋጠን ሀገራዊ ሀብትን በማግዘፍ ረገድ የሚጫወተው ሚና ከፍተኛ ነው ሆኖም ግን ያገዘፈውን ሀብት ለሁሉም ሕዝብ ፍትሐዊ በሆነ መልኩ ያከፋፍላል ማለት አይደለም በቢይ ከሕመጩጽ ድህነትን ለማስወገድ ያለመ የልማት ውጥን በፍትሐዊ የሀብት ከፍፍል መነጽር ሲታይ ድህነትን ፍጹም እና አንጻራዊዐ በሚል በሁለት መልኩ መመልከት ይቻላል። በረጅሙ የኢንዱስትሪ እድገት የበለጸጉ ሀገራት በኢኮኖሚና በፖለቲካ የተጠናከረ የግል ባለሀብት ጠንካራ መካከለኛ ገቢ ያለው ማኅበረሰብና የነጻ ገበያ አስተሳሰብ ልዕልና በረዥም የጊዜ ሂደት በመገንባት ለካፒታሊስታዊ ሥርዓት የተመቹ ማኅበራዊ መሠረቶች ፈጥረዋል ነገር ግን አንደ ኢትዮጵያ በማደግ ላይ ያሉ ሀገራት ማኅበራዊ ፍትሕን የሚያረጋግጥ ካፒታሊስታዊ ሥርዓት ለመገንባት ያላቸው ማኅበራዊ መሠረት የተለየ በመሆኑ የመስፈንጠሪያ ስልት መቀየስ ያስፈልጋቸዋል። የመደመር የኢኮኖሚ ገጽ የባለፉት ዓመታት የሀገራችንን የኢኮኖሚ ድል ጠብቆ የማስፋት ዓላማ አለው የሀገራችን ኢኮኖሚ እድገት በዋናነት በብድር ላይ የተመሠረተና በከፍተኛ መንግሥታዊ ወጭ በተስፋፋ መሠረተ ልማት አማካኝነት የመጣ ነው የተመዘገበውን የኢኮኖሚ እድገት በሌላ አማራጭ የኢኮኖሚ ምሰሶ ላይ እድገቱ ወደኋላ ሳይመለስ ማስቀጠል ያስፈልጋል። ይህ የኢኮኖሚ ማሻሻያ ማሕቀፍ ደግሞ ድምር ሀገራዊ ፍላጎት ከማሳደግ መሳ ለመሳ አቅርቦትን በማስፋፋት ሚዛኑን የጠበቀ እድገትን ልማትን አና ብልጽግናን ደረጃ በደረጃ የማረጋገጥ የመደመር ትልም ነው ይህ አቅጣጫ የሰው ልጅ ተፈጥሯዊ ብልህነት መገለጫ የሆነው የግል ዘርፍ ዋና ተዋናይነትን አንዲይዝ የተልዕኮ ሽግግር የሚሻ ነው ይህ አካሄድ ባለፉት ዓመታት የተገኘውን ድልና ጉድለት የሕዝባችንን የልብ መሻትና የሰው ልጅን ተፈጥሯዊ ማንነት ያማከለ የግልና የማኅበረሰብን አእምሯዊ ብልጽግና የመገንባት ምከንያታዊ ስልት ነው በቢይ ከሕመጩጽ ከ ዓመታት በፊት መንግሥት ለራሱ የሰነዘረው ጥያቄ አንዴት ዜጎችን ከረኃብና ከአርዛት ላድን። የሕዝብን ጥያቄ መሠረታዊ በሆነ መልኩ የሚመልሱ አጀንዳዎችን ከሚቀርጹ ይልቅ ብሶትን የሚቀሰቅሱ አና መጤ ጠል የሆኑ የፖለቲካ ኃይሎች መበራከትና የሚያገኙት ድምፅ እያደገ መምጣት ብዝኃነት ተጨባጭ ሁኔታ ለሆነባት ሀገራችን ታላቅ ተግዳሮት ነው መስኪ ከሥር ስክስት መክጩር ሽካ የውጥ ገኘኙነት አንዱና ትልቁ የውጭ ግንኙነትና የዲፕሎማሲ መስከ ነው ቀደም ባሉት መሪዎች እየተሠራ የመጣው መልካም የውጭ ግንኙነት ሥራ አሁን ለምንከተለው የውጭ ግንኙነት አካሄድ ትልቅ ወረት ሊሆነን የሚችል ነው በአጠቃላይ በተከታታይ መንግሥታት ሲሠራ በነበረው መልካም የውጭ ግንኙነት ሥራ ምክንያት ኢትዮጵያ በዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ዘንድ መልካም ስም አላት። ይህ አተያይ ከሀገረ መንግሥት ባሻገር ያለውን የሰው ልጆችን ደኅንነት ትኩረት ያደረገ የውጭ ግንኙነት ያስፈልጋል ብሎ ያምናል። በመሆኑም ምንም ዓይነት የሚያስተሳስር የጋራ ፍላጎት በሌለበት ሁኔታ ሰላማዊም ይሁን የግጭት ግንኙነት በሀገራትና በሕዝቦች መካከል ሊኖር አይችልም በሀገራችንና በሌሎች መካከል ግንኙነት ሊኖር የሚችለው የሀገራችን ሕዝቦች አንዳች ፍላጎት ከሌሎች ጋር መተሳሰር በሚፈልግበት ሁኔታ ውስጥ ነው በምሥራቅ አፍሪካ የኢኮኖሚ ትስስር መፍጠር አስፈላጊ ነው የደቡብ ምሥራቅ እስያ ሀገሮችን ፈጣን እድገት በተመለከተ ከሚቀመጡ ምከንያቶች የኢኮኖሚ ትስስር አንደኛው ነው። በሌላ በኩል ብሔራዊ ከብር የሀገራዊ ኃይል ነፀብራቅ መሆኑን መረዳት አስፈላጊ ነው የሀገራዊ ኃይል መገለጫ የሆኑት የመከላከያና የኢኮኖሚ ዐቅም እንዲሁም የልል ኃይል ይዞታችን በሀገራዊ ቁመናችን ላይ የሚኖራቸው ተጽዕኖ የጎላ ነው የዲፕሎማሲ ተጽዕኖ ዐቅማችንን ከሚወስኑት ነገሮች አንዱ የመከላከያ ኃይላችን ነው » መ በኢኮኖሚውም በተመሳሳይ ጠንካራ የገበያ ትስስር ያለው ብርቱ ኢኮኖሚያዊ ዐቅም በዓለም አቀፍ ደረጃ ተደማጭነታችንን ይወስነዋል። አንደ ስትራቴጂ ስንመለከተው ደግሞ ሀብቶችን ለመጠቀም የሚደረግ ጥረትና ሂደት የግንኙነት ሁኔታ እና በአጠቃላይ ሀብት ጥቅም ላይ የሚውልበትን ዐውድ የሚያመላከት ነው በሌላ በኩል እንደ ውጤት ስንመለከተው ደግሞ አንድ ሀገር ሀብትና ጸጋዋን እንዲሁም የሀብት አጠቃቀም ስትራቴጂ ተጠቅማ ብሔራዊ ፍላጎትና ጥቅሞቿን ለማሳካት ያስቀመጠቻቸውን ግብና ዓላማዎች ማሳካቷን የሚመለከት ነው የብሔራዊ ኃይልና ዐቅም ምርኩዝ ወይም መገለጫ የሆኑ የተለያዩ ከፍሎች ያሉት ሲሆን ምሁራን ተፈጥሯዊ ሕዝብ መልከዓ ምድር የተፈጥሮ ሀብት እና ማኅበራዊ ኩነቶች ኢኮኖሚ ልማት የፖለቲካ መዋቅርና ብሔራዊ ሞራል በሚል ይከፍሏቸዋል። በሀገራችን የጠጣር ኃይል አማራጮቻችንን ማጠናከር እንደተጠበቀ ሆኖ የገር ኃይል አማራጮችን ትኩረት ሰጥቶ መሥራት ከወቅታዊው የዓለም ሁኔታ አንጻር አዋጭና ለምንፈልገው የትብብር ግንኙነትም ምቹ ነው የገር ኃይል አማራጭን ሳቢ የሚያደርገው አንደኛው ጉዳይ በገር ኃይል ዘርፍ ከፍተኛ የተጽዕኖ ፈጣሪነት ደረጃን ለማግኘት የግዙፍ ኢኮኖሚያዊና ወታደራዊ ዐቅም ባለቤት መሆን አለማስፈለጉ ነው በቢይ ከሕጩጽ ኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳዮቿን ትኩረት ሰጥታ የኢኮኖሚና የፖለቲካ ችግሮቿን መፍታት ቀደም ብላ ትኩረት የሰጠችበት የውጭ ጉዳይ አካሄድ ቢሆንም በሂደቱ የዜጎችንና የሀገራችንን ከብር ለማስጠበቅ የሄድንበት ርቀት ግን ችግር ነበረበት። በየሀገራቱ ተበትነው ያሉ ኢትዮጵያውያን የሀገራችንን ታሪከ ወግ ዕሴት ባህል ቋንቋ ሥርዓተ ምግብ ዘፈንና ቁሳቁስ ለሚኖሩበት ማኅበረሰብ በማስተዋወቅ በመንግሥት ያልተሾሙ አምባሳደር ሆነው የሀገራችንን ዓለም አቀፍ ተአማኒነት ትስስር እና ገጽታ ማጎልበት ይቸላሉ በተጨማሪም ደያስፖራው ለሀገራችን ምርቶች ገበያ በማፈላለግ ቀጥተኛ የውጭ ኢንቨስትመንትን በማምጣት ቱሪስቶችን ወደ ሀገራችን በመሳብ እና የቴክኒካልና የፋይናንስ ድጋፍ በማምጣት ሊጫወት የሚችለው ሚና ገና ብዙ ያልተነካ ነው እነዚህን ግቦቻቸንን በሚፈለገው ደረጃ ለማሳካት ካስፈለገ ዲፕሎማሲያችንን ከድያስፖራው ጋር ማስተሳሰር ትልቅ ትኩረት የሚፈልግ ጉዳይ ነው በተቃራኒው ከሀገሩ መንግሥት ጋር በጎ ቁርኝት የሌለው ደያስፖራ ሀገሩንና ሥርዓቱን ለመደገፍ የሚያደርገው እንቅስቃሴ የተገደበ መሆኑ አይቀርም ከዲፕሎማቶቻቸንና ከደያስፖራው ባሻገር የሲቪል ተቋማት ታዋቂ ግለሰቦች የቀድሞ ባለሥልጣናት እና ሌሎች የዲፕሎማሲ ተጽዕኖ ለመፍጠር የሚቸሉ ግለሰቦች ሰፊ የዲፕሎማሲ ሥራ መሥራት ይቸችላሉ በቢይ ከሕጩጽ አነስተኛ ኢኮኖሚና ወታደራዊ ዐቅም ያላቸው የዓለማችን ሀገራት የገር ኃይል ዐቅማቸውን በአግባቡ በመገንባት ከባለ ግዙፍ ኃያላን ጋር በሚስተካከል መልኩ ተሰሚነታቸውን ለማሳደግ ችለዋል። በየሀገራቱ ተበትነው ያሉ ኢትዮጵያውያን የሀገራችንን ታሪከ ወግ ዕሴት ባህል ቋንቋ ሥርዓተ ምግብ ዘፈንና ቁሳቁስ ለሚኖሩበት ማኅበረሰብ በማስተዋወቅ በመንግሥት ያልተሾሙ አምባሳደር ሆነው የሀገራችንን ዓለም አቀፍ ተአማኒነት ትስስር እና ገጽታ ማጎልበት ይቸላሉ በተጨማሪም ደያስፖራው ለሀገራችን ምርቶች ገበያ በማፈላለግ ቀጥተኛ የውጭ ኢንቨስትመንትን በማምጣት ቱሪስቶችን ወደ ሀገራችን በመሳብ እና የቴክኒካልና የፋይናንስ ድጋፍ በማምጣት ሊጫወት የሚችለው ሚና ገና ብዙ ያልተነካ ነው እነዚህን ግቦቻቸንን በሚፈለገው ደረጃ ለማሳካት ካስፈለገ ዲፕሎማሲያችንን ከድያስፖራው ጋር ማስተሳሰር ትልቅ ትኩረት የሚፈልግ ጉዳይ ነው በተቃራኒው ከሀገሩ መንግሥት ጋር በጎ ቁርኝት የሌለው ደያስፖራ ሀገሩንና ሥርዓቱን ለመደገፍ የሚያደርገው እንቅስቃሴ የተገደበ መሆኑ አይቀርም ከዲፕሎማቶቻቸንና ከደያስፖራው ባሻገር የሲቪል ተቋማት ታዋቂ ግለሰቦች የቀድሞ ባለሥልጣናት እና ሌሎች የዲፕሎማሲ ተጽዕኖ ለመፍጠር የሚቸሉ ግለሰቦች ሰፊ የዲፕሎማሲ ሥራ መሥራት ይቸችላሉ በቢይ ከሕመጩጽ ከዚህ አኳያ ኢትዮጵያ እንደ ሀገር በርካታ የዲፕሎማሲ ሥራ የሠሩ እስረኞችን ያስፈቱ ገንዘብ አሰባስበው ኢትዮጵያውያንን የሚደግፉ ግለሰቦችና የሲቪል ተቋማት አንዳሏት ይታወቃል። በቢይ ከሕመጩክ ዐየ ቃካት ሀገረ መንግሥት የታወቀ ዳር ድንበርና ሉዐላዊ ግዛት ያለው መንግሥታዊ አስተዳደርና ሥርዓት ያለበት ከጥንታዊና አካባቢያዊ ግዛቶች የተሻገረ ሥርዓት ወይም ሀገር ብሔረ መንግሥት አንድ ብሔር ወይም አንድ ሕዝብ ያለበት ሀገር በአንድ ሕዝብ ማንነት ላይ ተመሥርቶ የተገነባ ሀገር መካናተ ትምህርት ዩኒቨርሲቲና የሙያ ማሰልጠኛዎችን ጨምሮ ትምህርትና ሥልጠና የሚሰጡባቸው የተለያዩ ተቋማት ማኅበራዊ ሥሪት በኢኮኖሚ በፖለቲካ ወይም በሌላ እንቅስቃሴዎችና ግብግቦች ውስጥ እየተፈጠሩ የሚመጡ ማኅበራዊ አደረጃጀቶች ማኅበረሰባዊ ብሔርተኝነት ብሔር ጎሳን ወይም ነገድን ማዕከል ያደረገ የእኛነት ስሜት ሲቪክ ብሔርተኝነት ዜግነትን ወይም አገርን ማዕከል ያደረገ የእኛነት ስሜት ማኅበራዊ ወትዋቾች ማኅበራዊ ለውጥ እንዲመጣ ግፊት የሚያደርጉ የሚወተውቱ እና የሚቀሰቅሱ ግለሰቦች ማኅበራዊ ፍትሕ ቡድንን መሥረት ያደረገ ፍትሕን ወይም በቡድኖች መካከል በዘርፈ ብዙ ጉዳዮች ሊኖር የሚገባውን አኩል ተጠቃሚነት ያመለከታል ሥነ ሕዝብ የሕዝብ ቁጥር ምንነትና ስሌትን የሚመለከት መረጃ ወይም ጥናት ሰብአዊ ቀውስ በነጠላ ወይም ተከታታይነት ባለው አደጋ ምከንያት በሰዎች ደኅንነት ጤናና ምቾት ላይ የሚፈጠር ጉዳት ስልተ ምርት የማምረት ሂደትን ወይም የምርት ሥርዓትን ያመለከታል ቁስ ተሻጋሪ ዕሴት ከቁሳዊ ጥቅም ለዘለሉ ጉዳዮች የሚሰጥ ግምት ወይም ዋጋ ቅይጥ ኢኮኖሚ ነጻ ገበያን ከመንግሥት ጣልቃ ገብነት ጋር አዛንቆ የያዘ የኢኮኖሚ ሥርዓት ቅድመ ካፒታሊስት ስልተ ምርት በጥቅል ትርጓሜው በታሪካዊ ሂደታቸው ወደ ካፒታሊዝም ያልገቡያልደረሱ የምርት ሥርዓቶችን የሚመለከት ሲሆን በዚህ አውድ ደግሞ የአርሶአደርና አርብቶ አደር የምርት ሂደትን ይመለከታል መክጩር በቢይ ከሕመጩክ ዐየ ቃካት ሀገረ መንግሥት የታወቀ ዳር ድንበርና ሉዐላዊ ግዛት ያለው መንግሥታዊ አስተዳደርና ሥርዓት ያለበት ከጥንታዊና አካባቢያዊ ግዛቶች የተሻገረ ሥርዓት ወይም ሀገር ብሔረ መንግሥት አንድ ብሔር ወይም አንድ ሕዝብ ያለበት ሀገር በአንድ ሕዝብ ማንነት ላይ ተመሥርቶ የተገነባ ሀገር መካናተ ትምህርት ዩኒቨርሲቲና የሙያ ማሰልጠኛዎችን ጨምሮ ትምህርትና ሥልጠና የሚሰጡባቸው የተለያዩ ተቋማት ማኅበራዊ ሥሪት በኢኮኖሚ በፖለቲካ ወይም በሌላ እንቅስቃሴዎችና ግብግቦች ውስጥ እየተፈጠሩ የሚመጡ ማኅበራዊ አደረጃጀቶች ማኅበረሰባዊ ብሔርተኝነት ብሔር ጎሳን ወይም ነገድን ማዕከል ያደረገ የእኛነት ስሜት ሲቪክ ብሔርተኝነት ዜግነትን ወይም አገርን ማዕከል ያደረገ የእኛነት ስሜት ማኅበራዊ ወትዋቾች ማኅበራዊ ለውጥ እንዲመጣ ግፊት የሚያደርጉ የሚወተውቱ እና የሚቀሰቅሱ ግለሰቦች ማኅበራዊ ፍትሕ ቡድንን መሥረት ያደረገ ፍትሕን ወይም በቡድኖች መካከል በዘርፈ ብዙ ጉዳዮች ሊኖር የሚገባውን አኩል ተጠቃሚነት ያመለከታል ሥነ ሕዝብ የሕዝብ ቁጥር ምንነትና ስሌትን የሚመለከት መረጃ ወይም ጥናት ሰብአዊ ቀውስ በነጠላ ወይም ተከታታይነት ባለው አደጋ ምከንያት በሰዎች ደኅንነት ጤናና ምቾት ላይ የሚፈጠር ጉዳት ስልተ ምርት የማምረት ሂደትን ወይም የምርት ሥርዓትን ያመለከታል ቁስ ተሻጋሪ ዕሴት ከቁሳዊ ጥቅም ለዘለሉ ጉዳዮች የሚሰጥ ግምት ወይም ዋጋ ቅይጥ ኢኮኖሚ ነጻ ገበያን ከመንግሥት ጣልቃ ገብነት ጋር አዛንቆ የያዘ የኢኮኖሚ ሥርዓት ቅድመ ካፒታሊስት ስልተ ምርት በጥቅል ትርጓሜው በታሪካዊ ሂደታቸው ወደ ካፒታሊዝም ያልገቡያልደረሱ የምርት ሥርዓቶችን የሚመለከት ሲሆን በዚህ አውድ ደግሞ የአርሶአደርና አርብቶ አደር የምርት ሂደትን ይመለከታል መክጩር በቢይ ከሕመጩጽክ ባይተዋርነት የመነጠል የመገለል ለኅብረተሰቡ ሁለንተናዊ ሥርዓት ባዕድ የመሆን ስሜት ኃልዮት የዕውነታን የተለያዩ ክፍሎች ሥርዓት ባለውና በተጠቃለለ ሁኔታ የሚገልጽ እውቀት ኅዳጣን በቁጥራቸው ዝቅተኛ የሆኑ ሕዝቦች አብርሆት ዕውቀትን ማስፋት የሰዎችን አእምሮ ማብራት በአውሮጳ የተደረገውን የልሂቃንና የምከንያታዊነት መነቃቃት ተከትሎ የተሰጠ ስያሜ አዳጊ ሟቾ ከተወሰነ ሂደት በኋላ የማይቀጥል ዕድገት በዘላቂነት ከመጨመር ይልቅ በተወሰነ ጊዜ ውስጥ የሚገታ አድማሰ ጠባብ በጎሳ በነገድ በብሔር በጎጥ ወዘተርፈ የተወሰኑ አካባቢያዊ አስተሳሰቦች ወይም ፍላጎቶች የሲቪክ ማንነት ላይ ያልደረሱ አካባቢያዊ አንቅስቃሴዎች እመርታ ነባራዊ ሁኔታን በፍጥነትና ሁሉአቀፍ በሆነ መንገድ የመለወጥ አካሄድ ከአንድ ነባራዊ ሁኔታ ወደ ሌላ ነባራዊ ሁኔታ የመሸጋገር ጉዞን ያመለከታል እውቀት መር ኢኮኖሚ ዋናው ግብዓቱና መተማመኛው እውቀት የሆነበት ኢኮኖሚ ወረት ለንግድ መነሻ የሚሆን ገንዘብ ምንም ነገር ለመሥራት መነሻ የሚሆን ዐቅም የመስፈንጠር ስለትየዝላይ ስልት ተፈጥሯዊ የኢኮኖሚ ሂደቶችን ሳይከተል በሂደቱ የሚጠበቁ ደረጃዎችን ዘልለን ከግባችን እንድንደርስ የሚያደርግ አቋራጭ ዘዴ የምርት ኃይሎች የምርት መገልገያዎች መሬት ማሸን መሰረተ ልማት ወዘተ እና እነዚህን የሚያንቀሳቅሰው የሰው ኃይል ጥቅል መጠሪያ የሸርኮች ካፒታሊስታዊ ሥርዓት የተወሰኑ ሰዎች በጥቅም ተቧድነው ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴዎችን በብቸኝነት የሚቆጣጠሩበት ሥርዓት ነው። የሸቅብ ለውጥ የቁጥር ወይም የመጠን ዕድገትን ያመለከታል የዓይነትና የጥራት ለውጥን የማያካትት ዕድገት የቅብብሎሽ ዕድገት ተከታታይ የሆኑ መልካም ለውጦች ሌላ ጠቃሚና አስፈላጊ የሆነ ለውጥን አስከትለው ማምጣታቸውን ይገልጻል የአርፍዶ ደራሽነት ምንዳ በልማት ወደኋላ የቀሩ ሀገራት በአዳጊነታቸው ምከንያት ወይም ዘግይተው ወደ ልማት ስለገቡ በዚህ ወቅት የሚያገኙት መልካም አጋጣሚ የከየት መጣን ትርከት አንድ ኅብረተሰብ አፈጣጠሩን ወይም የኋላ አመጣጡን የሚተርከበት አፈ ታሪክ ወይም ትረካ የዳረጎት መንግሥት ማኅበራዊ ደኅንነትን ለማስጠበቅ ቅድሚያ ሰጥቶ ሀብትን መልሶ በማከፋፈል ዘዴ ዜጎችን የሚደጉም መንግሥታዊ ሥርዓት ዐክጩ በቢይ ከሕመጩጽክ ባይተዋርነት የመነጠል የመገለል ለኅብረተሰቡ ሁለንተናዊ ሥርዓት ባዕድ የመሆን ስሜት ኃልዮት የዕውነታን የተለያዩ ክፍሎች ሥርዓት ባለውና በተጠቃለለ ሁኔታ የሚገልጽ እውቀት ኅዳጣን በቁጥራቸው ዝቅተኛ የሆኑ ሕዝቦች አብርሆት ዕውቀትን ማስፋት የሰዎችን አእምሮ ማብራት በአውሮጳ የተደረገውን የልሂቃንና የምከንያታዊነት መነቃቃት ተከትሎ የተሰጠ ስያሜ አዳጊ ሟቾ ከተወሰነ ሂደት በኋላ የማይቀጥል ዕድገት በዘላቂነት ከመጨመር ይልቅ በተወሰነ ጊዜ ውስጥ የሚገታ አድማሰ ጠባብ በጎሳ በነገድ በብሔር በጎጥ ወዘተርፈ የተወሰኑ አካባቢያዊ አስተሳሰቦች ወይም ፍላጎቶች የሲቪክ ማንነት ላይ ያልደረሱ አካባቢያዊ አንቅስቃሴዎች እመርታ ነባራዊ ሁኔታን በፍጥነትና ሁሉአቀፍ በሆነ መንገድ የመለወጥ አካሄድ ከአንድ ነባራዊ ሁኔታ ወደ ሌላ ነባራዊ ሁኔታ የመሸጋገር ጉዞን ያመለከታል እውቀት መር ኢኮኖሚ ዋናው ግብዓቱና መተማመኛው እውቀት የሆነበት ኢኮኖሚ ወረት ለንግድ መነሻ የሚሆን ገንዘብ ምንም ነገር ለመሥራት መነሻ የሚሆን ዐቅም የመስፈንጠር ስለትየዝላይ ስልት ተፈጥሯዊ የኢኮኖሚ ሂደቶችን ሳይከተል በሂደቱ የሚጠበቁ ደረጃዎችን ዘልለን ከግባችን እንድንደርስ የሚያደርግ አቋራጭ ዘዴ የምርት ኃይሎች የምርት መገልገያዎች መሬት ማሸን መሰረተ ልማት ወዘተ እና እነዚህን የሚያንቀሳቅሰው የሰው ኃይል ጥቅል መጠሪያ የሸርኮች ካፒታሊስታዊ ሥርዓት የተወሰኑ ሰዎች በጥቅም ተቧድነው ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴዎችን በብቸኝነት የሚቆጣጠሩበት ሥርዓት ነው። የሸቅብ ለውጥ የቁጥር ወይም የመጠን ዕድገትን ያመለከታል የዓይነትና የጥራት ለውጥን የማያካትት ዕድገት የቅብብሎሽ ዕድገት ተከታታይ የሆኑ መልካም ለውጦች ሌላ ጠቃሚና አስፈላጊ የሆነ ለውጥን አስከትለው ማምጣታቸውን ይገልጻል የአርፍዶ ደራሽነት ምንዳ በልማት ወደኋላ የቀሩ ሀገራት በአዳጊነታቸው ምከንያት ወይም ዘግይተው ወደ ልማት ስለገቡ በዚህ ወቅት የሚያገኙት መልካም አጋጣሚ የከየት መጣን ትርከት አንድ ኅብረተሰብ አፈጣጠሩን ወይም የኋላ አመጣጡን የሚተርከበት አፈ ታሪክ ወይም ትረካ የዳረጎት መንግሥት ማኅበራዊ ደኅንነትን ለማስጠበቅ ቅድሚያ ሰጥቶ ሀብትን መልሶ በማከፋፈል ዘዴ ዜጎችን የሚደጉም መንግሥታዊ ሥርዓት ዐክጩ በቢይ ከሕጩጽክ የፖለቲካ ተዋስአ በፖለቲካዊ ጉዳዮች ላይ የሚደረጉ ምልልሶች እሰጥ አገባዎች ከርከሮች ነቢር ነበብነት ከነባራዊ ሁኔታ የሚነሳ አውነታውን እያዬና እያገናዘበ የሚሄድ አስተሳሰብ ወይም ፍልስፍና ገር ኃይል ከወታደራዊና ኢኮኖሚያዊ ኃይል ውጭ ያለ ቀጥተኛ ያልሆነ የተፅዕኖ አቅም ጠጣር ኃይል በወታደራዊና ኢኮኖሚያዊ ይዞታ ላይ የተመሰረተ የተፅዕኖ አቅም ጉድለት ድርጊቶችን ወይም ሁኔታዎችን ተከትሎ የሚመጣ ጣጣ ጦስ ችግር ውድቀት ለምሳሌ የብቸኝነት ጉድለት ብቸኝነት የሚፈጥረው ጣጣባ ገበያ ጉድለት ገበያው የሚፈጥረው ጣጣ ጎራ የለሽ ነገሮችን በጎራ ከመከፈል ይልቅ በልኬት የሚመዝን አተያይ በነገሮች መካከል ያለው ዋና ልዩነት የመጠን ነው የሚል አስተሳሰብ በበይ ከሕመክ « ዋቤ መጩዘጠዬት ኢሕአዴግ ።