Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
የእምነት ዩኒቨርሲቲዎች ከሚሊዮን መጽሐፍቶቻቸው ጋር ያሉት የት ነው። በኢትዮጵያ ምድር ላላችሁ ከኢትዮጵያም ውጭ ላላችሁ ዜግነታችሁን እምነታችሁን ያልጣላችሁ ወገኖቼ በሙሉ ። የፍርድ ቃል ነው ። ሁሉም ነገር አበቃ የፍርድም ሰአት ደረሰ የወደደን በአለም ሁሉ ፊት ለከብሩ ሊያቆመን ከዘመናት ጀምሮ አያት ቅድመ አያቶቹ ጀምሮ ሺውን ዘመን በሙሉ በፊታውራሪው ዲያብሎስ አማካኝነትና አዝማችነት ያለማቋረጥ ሲዘምትባት ኖሮዋል አሁንም የሚታየው አውነት የሄው ነው በዚህ አስከፊ የመከራና የችግር ወቅት በመፈተን ላይ ያለችው አገራችን ኢትዮጵያ ታላቁን የፈጣሪዋን ተስፋ ጨብጣ ያለች መሆኑን ሁሉ ያውቃል ታዲያ የዚች ታላቅ አገር የጥፋትዋ መሪዎች እነማን ናቸው። ይተናል አንድህም አታመልጥም ወዴት ነው የሚመለጠው። ደግሞስ ከማን ነው የምንለምነው። ስልጣኑ የአባታችን የፈጣሪአችን እኮ ነው። የመዳኛው መንገድ አንድ ብቻ ነው። አጠገባችሁ ስላለን በስራው ላይ ብቻ አተኩር።
ግንቦት ዓ ም ተጻፈ በምድራችን ሁሉ ፊት ተበትኖ ለሚኖር መላው የአዳም ዘር በሙሉ ሁለተኛውና የመጨረሻው መልእከት ነው ሴላ የሚመጣ የለም የተወሰነውን ወደ ተግባር ከሚለውጥ በስተቀር በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላከ አሜን ። የፍርድ ቃልና ውሳኔ ሊፈጸምባቸው የተዘጋጀና በየደጃቸሁ መቆሙን እንድታውቁት የታዘዘ ቃል ነው ከኢትዮጵያ ውጭ ላሉ የአለም ህዝብ በሙሉ እንዲዳረስ በእንግሊዝኛ ይሄው መልእከትና የፍርድ ቃል ቀርቧል ሰው ሆይ አድምጥ መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ ምጋ መዝሙረ ዳዊት መዝሙረ ዳዊት ፈጣሪውን ለናቀ ትአዛዙንና ፈቀዱን ላቃለለና በፍጹም የዲያብሎስ ተገዥ ለሆነ ህዝብ የግድ ፍርዱን ሊያገኝ የገባል ቢወቀስ ቢገሰጽ ቢገረፍ በፍጹም የማይሰማ ከአንዱ ጥፋት ወደ ሌላው የሚሸጋገር የፈጠረውን አምላከ ትእግስት የሚፈታተን አልፎም የሚሳደብ በያዘው እውቀት የሚታበይና እራሱን ከፈጠረው ጌታ በላይ ያደረገ የዘመኑ ሰው የግድ የፈለገውን እሬቱን ሊጋተው ይገባል መዝሙረ ዳዊት ከሌሎች ፍጥረቶች ሁሉ ትለያለህና በፈጣሪ አምሳል የተፈጠርከ ሰው ነህና እንደ ስብእናህ አስብና አድምጥ ጆሮህን ከፈት አይንህም ይገለጥ በገደል ጫፍ ላይ ቆመሃል ልትተፋ ልትጣል ነው የዘላለምን ጨለማ የዚችንም አለም እንግድነት በውርደት ልትጨልጥ ነው አስተውል አስብ ፈጥነህ አድምጥ ይህ መልዕከት የኖቤል ፕራይዝ አያልክ የምትሸላለምበት ድርሰት ልብወለድ አንዳይመስልህ ይህ መልእከት የፍርድ ነው ሰማይና ምድርን የፈጠረና የዘረጋ አንተንም ፈቅዶ የፈጠረ አምላክ ውሳኔ ነው ከአፉ ወጣ ቃሉ የታዘዘውን ሰይፈጽም አይመለስም ቃሉ ከሚታጎል ምድርና ሰማይ ቢያልፉ ይቀላልና ። በምድርም ከንቱ በመጭውም ዓለም ውዳቂ ለምትሆን ላንተ መጥቶብሃልና ምጥ ጀምረሃል ረሃብ ጦርነት አውሎ ንፋስ ማእበል እሳተ ገሞራ ሁሉም የፈጠራቸውን የአምላካቸውን ትእዛዝ ለመፈጸም ተጠንቀቅ ቆመዋል መንግስት ነኝ ድርጅት ነኝ መሪ ነኝ ካቶሊክ ነኝ እስላም ነኝ ፕሮቴስታነት ነኝ አለም አቀፍ ድርጅት ነኝ ፕሮፌሰር ነኝ ዶከተር ነኝ ጀነራል ነኝ ሊቅ ነኝ ባለ ታንከ ባለ ጀት ባለ ኒውከሊየር ብዙ ሃብት አለኝ ለምትል በንቀት በትአቢት በአውቀለሁ ባይነት ለተሞላህ ውሸትን እንደጥበብ ለለበስክ ጨካኝ ነፍስ ገዳይ ለሆንከ ሁሉ ትቢያ ነህ አትጠራጠር ወደ ትቢያ ትመለሳለህ መና ነህ እንደ ጢስ ትበናለህ የፈጣሪን ቁጣ የቀሰቀሰው አመፅህ የሚበላህን እሳት ወልዱአል ይበላሃል አታመልጥም የሰራዊት ጊታ እግዚአብሄር ይህን አስቡአል የሚያስጥለውስ ማነው። በመጀመሪያው መልእከት እንደተገለጸው ብዙ የእምነት መጽሐፍትና የመስኩ ጠበብቶች አሏችሁ ብዙ ጽፋችቸኋል አንደ ስጋው አውቀት እሰከ ዶክተር ማእረግ የሚያደርስ የቲዎሎጂ ትምህርት ማስረጃ ትሰጣላችሁ ብጹእ በጹአእነታቸው ትባላላቸሁጳጳስ የተከበሩ ትባላላችሁ የከበሬታ ወንበር በሄዳችሁበት ሁሉ ለናንተ ነው ልብሳችሁ ያማረ ነው ዝማሪአቸሁ በብዙ መሳሪያና የሰው ጩኸት የተመላ ነው ፕሮቴስታንቱ አንጀሊካኑም እስላሙም ቡዲስቱም ሌላውም ሁሉ እንደናንተው ነው ኤሌክትሮኒከ ሚዲያው የናንተ ነው መሰብሰቢያው ሁሱ የናንተ ነው አጅግ የበዛ ሃብትም ባለቤት ናችሁ የዘመኑ ሊቀውንት የፖለቲካ መሪዎች ለጥፋታቸው ሲሰማሩ መርቃችሁ አበረታታችሁ የምትልኩ እናንተ ናችሁ የእውቀታቸውም የጥበባችውም አምላኪ ናችሁ ልባቸሁ ከነዚህ ከዲያብሎስ ልጆች ጋር ነው ጀርባችሁን ለእግዚአብሄር ሰጥታችኋል ለጸሎት በሚል ትሰባሰባላችሁ ሰሚ የላችሁም ፈጣሪ እናንተን ከሚያዳምጥ ጆሮውን ከደፈነ ፃየ አንደ ፋንድያ ጭስ የሚሸተውን ጩኸታችሁን እንኩአን ሊየዳምጥ ሊታገሳችሁና ሊሸከማችሁ ታክቶታል የዳዊት መዝሙር በአለማችን ላይ መልከ ብዙ አምነቶች ምድርን ሸፍነዋል የጥፋት መንገድ ሰፊ የመዳን መንገድ ጠባብ መሆኑን ሁሉም የሚያውቀው ነው ሰፊው መንገድ የዲብሎስ መንገድ ነው ስሙን ብቻ በለበሱ በውስጣቸው እውነት በሌለቸው የዲያብሎስ ልጆች የተሞላ ነው ስማቸው ብዙ ነው ካቶሊክ ፕሮቴስታትን አስላም ቡዲዝም ሺንቶኢዝም ታኦኢዝም ቁጥራቸው የበዛ ነው አንዳንዶቹ የከርስትና ካባ የለበሱ ውስጠ ባዶ ናቸው አንዳንዶቹ ፍጹም ጣኦት የሚያመልኩ ናቸው ሌሎቹም ፍልስፍና መሰል አምነቶች ናቸው ከአለም ቢሊዮን ህዝብ ቁጥር በመቶ የሚሸፍኑ ናቸው በድምጽ ብልጫ የፈጣሪን እጅ ሊጠመዝዙ እነደሚችሉ የሚያምኑና የሚገምቱ የሰይጣን ልጆች ናቸው ይህ የሚያስታውሰው ባንዱ የእግዚአብሄር ሰው የሆነው ኤልያስና የእስራኤልን ህዝብ ይመሩ ከነበሩ ኤልዛቤልና አከአብ ከነ የበአል ቀሳውስት ጋር የተደረገን ፍልሚያ ነው በዚህ ፍልሚያ በብዙ ሺ የሚቆጠሩት የኤልዛቢል ልጆች የአከአብ ህዝቦች የቡኤል ዘቡኤል ካህናት በአንዱ ኤልያስ ላይ ዘምተው በዚሁ በአንዱ የአግዚአብሄር የታመነ ባሪያ ተመትተዋል በዘህ ንጽጽር ስናይ በአለም ሁሉ ፊት ከ ቢሊዮን በላይ የሚሆነው ህዝብ የተለያየ ስም አንጠልጥሎ ሁሉም በቀደመው ዲያብሎስ እባብ እየተመራ በመቶ የአለም ህዝብ ከፈጣሪውእርቆ ከዚህ የዲያብሎስ አዝማቾች ጋር ቆሞአል በተጻራሪው በቁጥርም በሃብትም በሁለመናዋ እጅግ ያነሰችው ሁሌም በነዚሁ የተቀጠቀጠችው የተዋህዶ ኦርቶዶክስ ቆማለች ኤሊያስ ብቻውን ከፈጣሪው ጋር ቆመ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስን በአለም ካሉ ጥቂት ወንድሞችዋ ጋር ከፈጠሪዋ ጋር ከፈቃዱና ከትእዛዙ ጋር ቆማለች ማን ያሸንፋል ኋላ እናያዋለን የተውህዶ ኦርቶዶክስን እምነት በአሁኑ ሰአት በታላቅ ፈተና የወደቀች ከውሰጥም ከውጭም በጠላት የተወረረች በታለቅ ፈተና ላይ ያለች ነገር ግን የማትጠፋ የገሃነም ልጆች ሁሉ የከበቡአት ሆናለች የመላው አለም የዲያብሎስ ፊት አውራሪና ሰረዊቱ በዚች የተዋህዶ አምነት ላይና የጸና መሰረቷን ባጸናችባት በአገሬ በኢትዮጵያ ላይ ለዘመናት የቆየና የሸበተ ሁለ ገብ ጦርነት አካሂደውባታል እያካሄዱም ይገኛሉ ዛሬም በአመራርዋና በውስጥዋ የተቀመጡት ከጠላት የወገኑ የጠላትን ፈቃድ በማስፈጸም ላይ የሚገኙ ሲሆን ከማእከል አሰከ መንደር ድረስ በዘለቀ አጅና አግራቸው የቤተክርስቲያንዋን መሰረትና ጽናት ለመናድ እየተጉ ይገኛሉ የፖለቲካው መሳሪያ በመሆናቸው ከመንግስት ኃይሎች ጋር በመተባበር እያፈረሱ ለመሆናቸው ሁሉ የሚያውቀው እውነት ነው ህዝቡም ፍጹም ስቶ የዘመናችንን የጥፋት ሰዎች ባህልና አምነት ወርሶ የዲየብሎስ ሰራተኛ ሆኖአል አመንዛሪ ነው ሌባ ቀጣፊሬ ነፍሰ ገደይ ሃሰት ተናጋሪና መስካሪ ነው አምላካቸሁ የሆነው የቀደመው እባብ ዲያብሎስ ለጥፋት አላማው ከአያት ቅድመ አያቶቻችሁ ጀምሮ እሰከ አሁን እየዘለቀ ባለው ጊዜ የተለያዩ የጥፋትና የጨለማ ህጎቹን አስጨብጦአቸዋል ሰማይና ምድርን የፈጠረውን አምላክ ፈቃድና ህግ ንቃችሁ በዲያብሎስ ህግና ፈቃድ የምትመሩ ሆናችኋል ማመንዘር መብት ነው መዋሸት ጥበብ ነው የደሃን ፍርድ ማጣመም ትከክል ነው ለባለሃብቱና ለባለስልጣኖች ቆሞ ድሃን ማሳደድና መበደል አግባብ ነው ብላችኋል ዘረኝነትን ሰዎችን በዘራቸው የበለይና የበታች ማድረግ ሰዶማዊነት የወሲብ እንዱሰትሪ የድሃን ጉልበትና ልፋቱን መንጠቅ የጥፋት መሳሪያ አዘጋጅቶ ህዝብን ማፋጀት እኒህ በሙሉ ትከከለኛ ስራ ናቸው ብላችኋል ። ባቢሎን አሜሪካ ግልገል ባቢሎናውያን አውሮፓ የሚያወጡት ህግ የአባታቸው የዲያብሎስን በመሆኑ በዚህ በመመራት በጅምላም ሆነ በነጠላ የማይፈጽሙት ፍጅት የለም ትንቢተ ኤርሚያስ ም ዛሬ ገንዘብ አምላክከ ነው በገንዘብ የማይገዛ ነገር የለም የሁሉም ሰው ጣኦት ገንዘብ ነው ዓለም በሙሉ ህልውናውን ለገንዘብ ሽጧል ገንዘብ ደግሞ ዋነኛው የዲያብሎስ መሳሪያ ነው ለዲየብሎስና ለናንተ ለጭፍሮቹ ብቻ የሚጠቅም የዲሞክራሲ መብት ትላላችሁ አዘጋጅታችሁ ሁሉንም ህዝብ በዚህ ትነዳላችሁ ለዚህ ዲሞክራሲ ለሚባለው ብሂልና ህጋችሁ አልገዛም በፈጠረኝ አምላክ ህግ ነው የምገዛው ያለውን ሰውም ሆነ ተቁአም ታሳድዳላችሁ ትገላላችሁ ታስራለችሁ ይህም ዘወትር የምትፈጽሙት ተግባራችሁ ነው በአለም ላይ አንድንኖር የፈጠረን አምላክ የሰጠንን የፈቃዱን ህግና ስርአት በተዋህዶ ኦርቶዶክስ አምነት ጸንተው አባቶቻችን አልፈውበታል ለእግዚአብሄር እውነት ተሰውተውበታል የሚፈለገውንም ዋጋ ከፍለው አልፈዋል ይኸው ተዋህዶ አርቶዶክስ እምነት በአገሬ ቆማ አልጠፋ ብላችሁ አነሆ እሷንም አንደ ድርጅት ለማጥፋት የተሳካላችሁ ሆኗል እንደግል እምነት ግን በየሰው ልብ ውስጥ እግዚአብሄር ስለተከላት አልጠፋ ብላለች ቫቲካን ፕሮቴስታንት ሙስሊም ቡዲዝም ሂንዱዚም ኮንፊሽየስ ማናቸውም የእምነት ድርጅቶች ቅርጽ የያዘ በሙሉ ህልሙም ጥረቱም ዘመቻውም ይህቺን የእግዚአብሄር ቤት የእውነት ደጅ ፈጽሞ ማጥፋት ነው ሁሉም የአለም ገዥዎች የአምነት መሪዎች በመሪያቸው በጨለማው ገዢ እየተመሩ ተዋህዶን ለማጥፋት ይደከማሉ የሾሙአቸው ያሳደጉአቸው የኮተኮቱአቸው ጳጳሳት ስራቸው ይኸው ነው ለዚህም ዛሬ በኢትዮጵያ ምድር ቁጥር የበዛ እስላም ፕሮቴስታንት ካቶሊከ ሌላም ሌላም የሞላው ይህ ሁሉ የእምነት ተቁአምና ድርጅት ከጠዋት እስከ ማታ ዘምቶና አጥፍቶ የሚገባው የተዋህዶ ኦርቶዶከስ እምነትን ነው ዘመቻቸው አመጨረሻው ጣሪያ ላይ በመድረሱ በውጭዎች የተተከሉት ጳጳሳት ዲያቆናት አገልጋይ ተብየዎች በተለያየ የዲያብሎስ የዘመቻ ስልት ተመርቀውና ተክነው ለሆዳቸው ያደሩ ሆነው የተለያየ የጠላት ዶክትሪን አንጠልጥለው እንደ ቅባት ጸጋ ተሀድሶ የሚል የዲያብሎስ የረቀቀ ማጥፊያ አዝለው የማፍረስ ስራ መስራት ከጀመሩ ረጅም ዘመን ተቆጠረ ከዚህ የዘለሉትን በሆዳቸው እንዲያስቡ ተደረገ ለፖለቲካው መሳሪያ ሆኑ ለፈጣሪ መገዛት ተዉ ምዕመኑን ለአውሬ በተኑ ሆዳቸውን ለመሙላት ከቅርስ ጀምሮ ማናቸውም ነገር ገንዘብ ያወጣል ብለው ያመኑበትን ሁሉ ሸጡ ለወጡ አልጠፋም ያላቸው ከሰው ልብ ብቻ ነው ይህ ሁሉ የሚቀናበረው ታዲያ ዓለምን እየነዳ ባለው የቀደመው እባብ ነው ዙፋኑን በአሜሪካበአውሮፓ በኤሽያ በመካከለኛው ምስራቅ ተከሎ ለተቀረው የአለም ከፍል እንደየአቅማቸው የሚመጥን ማዘዣ ጣቢየ አደራጅቶ ዓለምን ወደ ጥፋት እየነዳ ይገኛል መቀመጫውና ማዘዣው በአለም የታወቁ ከተሞች ናቸው ሁሉም ሰው እንደገነት የሚያያቸው ናቸው አነኒዎርክ እነዋሽንግተን እነለንደን እነፓሪስ እነብራስልስ አነማድሪድ አነሊዝበንአነፔኪንግ እነሞስኮ እነቶኪዮ ወዘተ አይደሉም እንዴ ። አነሆም ፍርዱ ወጣ ተወሰነም ዓለም አድምጥ ከእንግዲህ የናቅሃት ከነጭርሱም የማታውቃት ኢትዮጵያ በሰራዊት ጌታ ፊት የ ሰባት ሺ ዘመን ልፋቷ ታሰበ ተወደደች እግዚአብሄር ወደዳት ባለድል ሆነችት ስማ የሰው ዘር ኢትዮጵያ በመንፈሱም በስጋውም ዓለምን የምትመራ የምትገዛ ሆና በልዑል አግዚአብሄር ተሾመች ። ትንቢተ ኢሳኢያስ ም በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላከ አሜን የሰራዊት ጌታ ስሙ ይባረከ ። አፌ ጽድቅህን ሁሉ ግዜ ማዳንህን ይናገራል በአግዚአብሄር ኃይል አገባለሁ አቤቱ ጽድቅህን ብቻ አስባለሁ አምላኬ ከታናሽነቴ ጀምሮ አስተማርከኝ አስከዛሬም ታምራትህን አናገራለሁ አስካረጅም እስከሸመግልም ድረስ ለሚመጣው ትውልድም ሁሉ ከንድህን ኃይልህንም ጽድቅህንም እስከነግር ድረስ አቤቱ አትተወኝ መዝሙር ዳዊት የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አገራችንን ኢትዮጵያን ፈጣሪያችንና አዳኛችን ለእናቱ ለድንግል ማሪያም የበረከት ልጆች አድርጎ ምድሪቱንም አኛንም የሰጠ ጌታ የተመሰገነ ይሁን በአባታዊ ቅጣቱና ማስተማሩ በጸጋው እየሸፈነ ሰው አንድንሆን ለመከረን ለመራን ላኖረን ለቸሩ ፈጣሪያችን ምስጋና ይድረስ አግዚአብሄር አብ እግዚአብሄር ወልድ እግዚአብሄር መንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ የተመሰገነ ይሁን አሜን የነበረ ያለ የሚኖር ከመኖር ወደ አለመኖር የሚለውጥ ካልነበረ ወደህያውነት የሚያመጣ ማንም በማይቀርበው ብርሃን ውስጥ ያለ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን ። ሁሉም ነገር አበቃ የፍርድም ሰአት ደረሰ የቀረቸውም ትንሽ ጊዜ አለቀች የመጨረሻው የፈጣሪያችን የአምላካችን መገለጫ የፍርድ ሰአት ደረሰ የወደደን በአለም ሁሉ ፊት ለከብሩ ሊያቆመን ከዘመናት ጀምሮ አያት ቅድመ አያቶቻቸው የከፈሉትን የደከሙበትን የታመኑለትን ለኛ ለልጆቻቸው ሊከፍለን ለወደደው አግዚአብሄር አብ አግዚአብሄር ወልድ እግዚአብሄር መንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላከ ከዘለአለም እስከ ዘለአለም ምስጋና ይግባው በፈጣሪ ፊት ለተወደደው የኢትዮጵያ ህዝብ ። አንድ ህዝብ ታላቁና የተወደደው በፈጣሪ የታመነው የኢትዮጵያ ህዝብ በአለም ሁሉ ፊት ይነግሳል እንደ ለመለመ ወይራ ያብባል አንዲት አምነት ተዋህዶ ኦርቶዶከስ ብቻ እንደ ፀሀይ የምታበራ ምድር ትሆናለች ። የሰው ዘር በሙሉ ። በአሁኑ ወቅት በመላው አለም ጎልቶ የሚታየው የዲያብሎስ ዋናው የስራ መገለጫ ምንዝርና ነው በአሁኑ ዘመን የምናየው ምንዝርና ፍጹም ልቅ የሆነና በምድራችን በየትኛውም ትውልድ ያልታየና ወደፊትም ፈጽሞ ይታያል ተብሎ የማይታሰብ ነው በዚህ የምንዝር ተግባር አጅግ በከፋ መልኩ ተዘፍቀውና ወድቀውበት የሚገኙት ሴቶች ናቸው በመላው አለም ያለው ሙገሳ ውደሳ ድርሰት ጽሁፍ ፊልም ዘፈን ሆቴል ድርጅት የውሃ ዳርቻ የብስ ባህር ሁሉም ተጨርሶ አልቆ የእግዚአብሄር ቤት ሳይቀር በምድር ላይ አንድም ከፍት ቦታ ሳይተው ሁሉም ምንዝርና ማስፋፊያ ማደራጃ ማስፈጸሚያ ወደሚከፋ ደረጃ ማሸጋገሪያ ሆኖአል ይህ ሁሉ ፀሀይ የሞቀው እውነት ነው በዚህ ምግባር ሴቶች ዋንኛውን ስፍራ ይዘዋል ገላቸውን አራቁተው በጠራራ ፀሀይ በመዞር ለፍትወት ሁሉን ይጋብዛሉ ሃፍረተ ስጋቸውን በማጋለጥ የተቃራኒን ጾታ የፍትወት ስሜት ለመቀስቀስ ከጧት እስከ ሌሊት ይደከማሉ ዲሞከራሲ መብት ነው በሚል የዲያብሎስ ህግ በመመራት አካላቸውን ይሸጣሉ መተዳደሪያ አድረገውታል መሪዎች ታዋቂ ግለሰቦች በሙሉ የምንዝርናን ተግባር በመፈጸማቸው አንደ ነውር የሚሰማቸው አይደሉም በዲያብሎስ የተሾሙ ናቸውና ። ይግረምህ አምላክህ ይህንን ያደርጋል ከዚህም አልፎ የሌሎች አገሮች ሁሉ እድልና እጣፈንታ በሙሉ የሚወሰነው እዚህ በታላቋ ኢትዮጵያ ይሆናል አለምም የኢትዮጵያ ምርኮና በረከት ይሆናል መዝሙር ዳዊት ትንቢተ ሶፎኒያስ ምእራፍ ኢሳኢያስ ምእራፍ ኢሳኢያስ ምእ መዝሙር ዳዊት መዝሙር ዳዊት ወገኔ ልብ ብለህ አስተውል ፈጣሪህ ለከብሩ ሊመሰገንበት በአውነት ወዶሃል ቅን ፍርዱንም እንደጸሃይ ሊያወጣ ወስኗል ስለዚህም እኔ ወንድምህ የምመከርህን ታናሽ ምከር አድምጥ። ይህ የሆነው ሰዎችን በመንፈሳዊ ህሊናቸው እንዳይገዙ የቀደመው እባብ ስራውና ተግባሩ ነውና ከሞላ ጎደል ሁሉንም የኣለም ከፍል በትከሻው መልከ ነድቶ ጠፍጥፎና ቀርጾ እንደሚሻው አድርጎታል እሱ ያቀደውንና ያስጨበጠውን እንደ ህልውናና እንደ አውነት ተቀብሉታል ስለሆነም ለሌላው አለም አባታቸው ዲያቢሎስ ስልሆነ የሱ ጠላት ደግሞ ጠላታችን ነው የጨለማው ገዢ የጨለማ ስራ መሪ ነው ስለሆነም የዚህን ተጻራሪ የሆነውን በኢትዮጵያ የሚታየውን ብርሃናዊ እምነት አይቀበልም ኢትዮጵያ የብርሃን ሃገር ናት ዘመንን ሁሉ ቆርጦ የመጣውን አውነት የጨበጠች ፈጣሪ አምላካችን በየዘመኑ ያስጨበጣትን የብርሃን ህግና ቃል አጽንቶ የኖረች ናት በመሆኑም አለም ሁሉ ይህንን የአውነት መንገድ ስቶ በጨለማው የአለማዊ መንገድ በመሄዱና አውነትን በመናቁ ለኢትዮጵያ የተሰጠውን ጸጋ ስለአጣ ስራው ይህንን እድልና አውነት የጨበጠቸውን ኢትዮጵያን አጥብቆ ይጠላል በዚህ መንፈስና ስሜት በመገዛት የተለያየ አይነት ጥቃት ይሰነዝራል በፈጣሪ ፊት የከበረውን እምነት ተዋህዶ ኦርቶዶክስን ያጸናች በኑሮ ስርአትዋ በወንድማማችነት ፍቅር የተሞላች ዘወትርም ለፈጣሪያዋ ከልቡዋና ባለማቋረጥ እንደ መልካም ጠል በሚመነጭ የምስጋና ጸሎት አንደ ጅረት የምታፈስ የቅኖችና የየዋሆ አገር ነች በዚህም ዲያቢሎስ እጅግ ስለተጠላች የሰይጣን ልጅ ሁሉ ከአያት ቅድመ አያቶቹ ጀምሮ ሺውን ዘመን በሙሉ በፊታውራሪው ዲያብሎስ አማካኝነትና አዝማችነት ያለማቋረጥ ሲዘምትባት ኖሮዋል አሁንም የሚታየው አውነት የሄው ነው በዚህ አስከፊ የመከራና የችግር ወቅት በመፈተን ላይ ያለችው አገራችን ኢትዮጵያ ታላቁን የፈጣሪዋን ተስፋ ጨብጣ ያለች መሆኑን ሁሉ ያውቃል ታዲያ የዚች ታላቅ አገር የጥፋትዋ መሪዎች እነማን ናቸው። ተይዞ ፍርዱን ወደሚቀበለው ወደሚጠረገውና ወደሚጠፋው አለም እጅግ ያሳዝናል ያልኩትም ለዚህ ነው ብዙዎች አለቆች ወገናቸውን በድለውና አጥፍተው ወደሌላው አለም መሸሸ የተለመደና ሁሉም መሪ የሚያውቀው ዘዴ ነው ይህ ዘዴ ግን መሸበትና ወደ ታሪከ መዝገብ ተጣለ መሸሻ የለም ቢሸሽም የትም ስፍራ ቢሆን ከተደበቀበት ተይዞ ተዋርዶ ለፍርድ መቅረብ አይቀርም ይህን ደግሞ ለመትረፍ ያድላችሁ እንጂ ታዩታላችሁ መፍትሄውና የሚሻለው ግን ከዚሁ ከብርሃን ችሎት ቀርቦ ቅን የእግዚአብሄርን ፍርድ መቀበል ብቻ ነው ፈራጁም መሃሪውም እንደልባችሁ ምንነት የቅጣት መጠኑን የሚወስነው የሰራዊት ሁሉ ጌታ እግዚአብሄር ነው ጀት ታንከ ጠብመንጃ የታመነ ወታደር ሁሉም አብዋራ ናቸው አንዳቸውም አያድንዋችሁም መሪዎቻችን ከዚህ ሁኔታ የሚያወጣቸው ምንም ዘዴ የለም የዘራችሁት የአመጽና የከፋት ዘር በህዝበ እግዚአብሄር ላይ ያደረሰው ጥፋት ብዙ ደም ብዙ አንባ ብዙ የሰው ህይወት እንዲያልፍበት ሆኖአል ይህ ደግሞ በፈጣሪ ተመዝኗል ፍርዱም ወጥቷል ስለዚህ ወደየትም ማምለጥ አይቻልም ዛሬ የታመናችሁበት ስልጣን እሳት ሆኖ ይበላችኋል ለሱ ብላችሁ የደከማችሁት ድካም ሁሉ መና ይሆናል የትም አኑሩት የትም ያከማቻቸሁትን የገነባቸሁትን ለምህረት የታደለው ይበላዋል ያከማቻችሁበት አገርና ወገን ይጠፋል የሚረዳችሁ ሁሉ እንደ ጪስ ይተናል አድምጡኝ ጆሮአችሁንም ከፈቱ አይናችሁንም ግልጡ። ስለዚህ መልእከት መሰራጨት ጌታ አንድ ምሳሌ መስሎአል ለሶስት ሰዎች መከሊት ሰጠ አንደየአቅማቸው ሰጣቸው አንዲነግዱ አንዲያተረፉ ሶስቱም በየፊናቸው ተሰማሩ ሁለቱ ነገዱ አተረፉ ትርፋቸውንም ይዘው መጡ ተመሰገኑበት ተሸለሙበት አንዱ ግን ሰርቶ ነግዶ ከማትረፍ ይልቅ ደበቀ ጌታ ሲጠይቀውም ያንኑ ጌታ የሰጠውን አንዱን መከሊት አቀረበ ጌታ ረገመው ተኮነነ እድል ፈንታው ጨለማ ሆነ ይኸን ያልከዋችሁ በከንቱ አይደለም ይህንን የሰራዊት ጌታ መልእከት ባላችሁ አቅም ሁሉ ለመላው ህዝብ አድርሱ በትኑ።