Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية  Portuguese
Book of the day

መናፍስትና የአካል ክፍሎቻችን.pdf


Advertisement
  • word cloud

መናፍስትና የአካል ክፍሎቻችን.pdf
  • Extraction Summary

ለምሳሌ የዛር መንፈስ እንደ ዓይነጥላ ዕድል ላይ አይሠራም። መቁጠሪያ ሰትጠቀሙ ለየብቻ እንደ ጥፋታቸው ይሄን ይሄን ያደረክ እያላችሁና ደግሞ አጠቃላይ ሁላችሁም ሕይወቴ ውሰጥ ያደፈጣችሁ እያላችሁ ቀጥቅጡ የሚለው መረጃ የተላለፈው ለዚህ ነው ከጽንሰት አንሰቶ ያለውን የዲዳና የደንቀሮ መንፈስ የጠቀሰነው የሚወጣው በጾም በጸሉት ነው ተብሎአል ብዕለት አምልኮት ማለት ነው። እያንዳንዱን የአካል ክፍል ብንዘርዝር አንጨርሰውምና አስቀድሞ በተማርናቸው መሠረት የመናፍስቱን አሠራር ማጤንና መወጋት ለእናንተ የተተወ ክፍት ቦታ ነው።

  • Cosine Similarity

ጭንቅላት ላይ የሚቀመጡ መናዋሰትኒ ፊ መናፍስት ጭንቅላት ላይ ሲቀመጡ የሜታዩ ምልክቶች መፍትሔው ሣን ከ ከ ከ ከ ከ ከ ን ን ን አ አ አ እ ን አ እ ን ለ ለ ዕዕ ለ ቀዘ ህአ ፊህ ዓይን ላይ የሚቀመጡ መናዋሰትኒ ንክእ እ ክዓ እ ን አ እ ን ን እ እ አ አ ከዕ ዘ ለቴ ቴ መናፍስት ዓይን ላይ ሲቀመጡ የሚታዩ ምልክቶች መፍት ሐ ከ እከ ከ ከ ከ እከ ከ ከ ስ ተ ከ አ አ ከ ዘ አ ከ አሄ አ ከአ ክፍውሱ ከ ከከ ስ ስ ስ ስ ተ አ አ አ ከ ዘ አ ከ ዘ አ ከአ ጆሮና አንደበትከ ከ ስ ስ ስ ስ ስ ስ ስ ስ እ እ እ እ እ እ ለ ለ ለቴ ሄለ ቀቀ ቀቀ ህህ ጆሮና አንደበት ላይ የሚቀመጡ መናፍሰት ህህፊህ መናፍስት ጆርና አንደበት ላይ ሲቀመጡ የሜታዩ ምልክቶች መፍትሐው ን ከ ሲከ ከ ከ ከ ከ ከ ከ አ አ አ አ አ አአ አ ከ አ አአ ንአቱ» ክፍል ከ ከ ስ ከ ከ ስ ስ ን ከ ከ አ አ ን አ ከከ ሄአን እጅና እግር ከ ከ ከ ከክ እ አክ አ እ ለ ለ ለ እ ለ ለ ለ ለቴ ቴቴ ለቴ ፈቴ ቲአ አፈ ። እጅና እግር ላይ የሚቀመጡ መናዋፍሰት መናፍስት እጅና እግር ላይ ሲቀመጡ የሜታዩ ምልክቶች መፍትሐው ከ ከ ከ ከ ከ ከ ከ ስ ተ ተ አ ከ አ አ ከ ዕዘን ከአንቱ» መናፍስትና የአካል ክፍሉቻችን መናፍስትና የአካል ክፍሎቻችን ክፍል ርኩሳን መናፍስት በሰውነታችን ውሰጥ እንደሚቀመጡበት የሰውነት አካልና ሰፍራ ላይ ልዩ ልዩ ሥራዎችን ተልዕኮችንና ምሪቶችን ባረፉበት ቦታ መሠረት እያደረጉ ይፈጽማሉ በሰውነት ሥጋችን አንድ የሆነ አካል ላይ መናፍሰት አረፉ ሲባል በሁለት አይነት የሚገለጽ ነው የሚሆነው እነርሱም አንደኛው በዛ በተለየ የሰውነት አካላችን ላይ የመንፈሱ ሠራዊቶች ተሰብሰበው በመቀመጥ የሚያከናውኑት ጥፋት አሊያም የሚያደርሱት ጫና ሲሆን ሁለተኛው መንፈሶቹ በአንድ አካል ተለይተው መቀመጣቸውን ሳይሆን የሰምሪት አቅጣጫን የሚጠቁም ገለጻ ሊሆንም ይችላል። ጭንቅላት ላይ የሚቀመጡ መናፍሰት መናፍስት በመሠረቱ በሰውነታችን ውሰጥ ሲቀመጡ ልክና ሥርዓት ሠርተውበት የሚያርፋበት የአካል ክፍል የለም ረቂቃን ፍጡር እስከመሆናቸው ድረሰ እንደ ግዙፍ አካል በአንድ ክፍተት ተወሰነው ልዩ ቦታ አይይዙም። ጠቋር ዓይነጥላ ከጭንቅላት አይጠፋም ብዙውን ጊዚ ከልከልዮስ የመቃብሩ መንፈሰ ዓለም አቀፋዊ አጀንዳ ያላቸው አብርሆት ላይ የሚሠሩ መናፍስት እንደ ሉሲፈር ባፎሜት አባዶን መናፍስትና የአካል ክፍሉቻችን ው ዣ ዣ ዣ ዣ ዣ ዣ ፔዣዥዣዣ ዣ ዣ የፍልስፍና የክሕደት እና የሥነ አመክንድ መናፍሰት እንደ ራምፓ ኦሾ ኤቲሰትስኢአማያን የሚያደርጉ በንባብ በመስማትና በማየት የገቡ መናፍሰት ትምህርት እውቀትና ዕድል አበላሹ አሊያ ንጠቁ የተባሉ የመተት ወይንም የድግምት መናፍስት ሌላ ሰው ላይ እያለ ጭንቅላት ላይ ይሠራ የነበረ ቡዳ አንዳንዴም ልክፍት መናፍስት ጭንቅላት ላይ ሲቀመጡ የሚታዩ ምልክቶች አንገት ሁለተኛ የራስ ቅል የተሸከመ እሰኪመሰል ድረሰ የጭንቅላት መክበድ በአቀማመጥ ጭንቅላታችንን ሰንነካው ከውሰጡ ምንም የሌለው አይነት እንደ ቅርፊት ግዑዝ እቃ ድርቅ ማለት ወይንም በአንጸሩ ከውስጡ የቀሰለ ቦታ እንዳለ ሁሉ ሕመም መሰማት በአቀማመጥ የተለያየ መጠን ያለው ራስ ምታት ወይንም የውጋት ሰሜት በአቀማመጥና በሰምሪት ከፊታችን ክፍል በተለይ ግንባርና ጸጉር ላይ የሚርመሰመሱ ነፍሳት እንዳሉ አይነት የአንዳች ነገር መሯሯጥ በአቀማመጥ ማስተዋል ማጣት በተለይም ቃለ እግዚአብሔርን በመከታተል ጊዜ በአቀማመጥና በስምሪት ከየት እንደመጣ የማይታወቅ ማለትም ገሐድ ምንጭ የሌለው ጭንቅትና ውጥረት በተደጋጋሚ ማሰተናገድ በሰምሪት የስሜት ቶሉ ቶሉ መለዋወጥ በአንድ የቀን ሰዓት ውሰጥ አንዴ ድብርተኛ አንዴ ደሰተኛ እየሆኑ መቀያየር በሰምሪት በአንዳንድ ቀናት ላይ ደግሞ ፍዝዝ ብሉ ለረጅም ሰዓት መቀየት በቤት ውሰጥ ከክፍል ወደ ክፍል መንቀሳቀሰ እስኪያቅት ድረሰ በአእምሮ መዛልና መድከም በአቀማመጥና በስምሪት አሳብን መቀጣጠር አለመቻል በአንድ ቅጽበት ውስጥ ዝብርቅርቅ ያሉ አሳቦችን ማስተናገድ ከራስ ጋር የውስጥ ንግግር በማድረግ ያሉበትን እሰኪረሱ ድረስ በምናብ እልም ብሉ መጥፋት በአብዛኛው በሰምሪት እንቅልፍ ሳይተኙ በቁም እያሉ መቃዣትና መበርገግ በስምሪት በእንቅልፍ ውስጥም እያሉ በአሰፈሪ አስጨናቂ ፍጹም ግራ አጋቢ ሕልሞች እየተቸገሩ ማደር በሰምሪት የትምህርትና የሥራ ዕድል በተደጋጋሚ መበላሸት እውቀትን መዝግቦ ማቆየት የሚችል ኃይል በማጣት ቶሉ ቶሉ መርሳት በአቀማመጥና በስምሪት ክፉ ክፉው ነገር ላይ ንቃተ ሕሊና ማግኘት ውሰብሰብ የኃጢአትን መንገድ በቀላሉ መረዳት የጥፋት አሳቦችን በረቀቀ እቅድና ስልት የመንደፍ ችሉታ በሰምሪት አሰቃቂ መዝናኛዎችን የወንጀል ገድሉችን የወሲብ ትዕይንቶችንና ተመሳሳይ መረጃዎችን በመውደድ መከታተል በአቀማመጥና በሰምሪት እነዚህና የመሳሰሉት ምልክቶች በአንድ ግለሰብ ላይ ብቻ እንደ ባሕሪዩና የአኗኗር ልማዱ ሊከሰቱ ይችላሉ በነገራችን እዚህ የተዘረዘሩትን አይነት ሌሎች ምልክቶችን በሕይወታችንና በሰዎች ላይ ማሰተዋል የኛ ፋንታ ነው እንደ ቅንነታችንና ለማወቅ ያለን ፍላጎት ልክ ተጨማሪ ምልክቶችን መንፈስ ቅዱስ በብዙ መንገድ ያስታውቀናል መናፍስትና የአካል ክፍሉቻችን ፈፍ ፈፍ ዷፌ ዷፌ መፍትሔው በጸለይንበትና በባረክነው መቁጠሪያ ጭንቅላታችንን መናፍስቱን እየገሰጽን በደንብ መቀጥቀጥ የአምልኮት ስግደት በሚሰገድበት ጊዜ መናፍስቱ ከጭንቅላት ወጥተው ወደ ግንባር መጥተው እንዲታሰሩና አብረው እንዲሰግዱ አዝዞ ግንባርን ስዕለ ቅዱሳን አሊያም መሰቀል እያስነኩ መስገድ እንዲሁ ግንባር ላይ አሰሮ ቅባዕ ዘይት እምነትና ጸበል መቀባት በጸሎት ወቅት ላይ በተለየ ኃይል የእግዚአብሔር መንፈስ እንዲዋጋልንና የመናፍሰቱን ጫና ከጭንቅላት እንዲያነሳልን ለብቻ ጉዳይ ሰጥቶ በእምነት ማሳሰብ በእምነት በጠየቅንበት ሰሞን ውጊያው ከጭንቅላት ላይ ካልበረደ እግዚአብሔር እንድናሰተካክለው እየጠቀመን ያለ አስተሳሰብ እንድናቆም የፈለገው መረጃበማንበብ በማየትና በመሰማት ያለውን መረጃ እንድንለውጥ የፈለገው የዝንባሌ ሁኔታውሉና ዙሪያችን ያለው የሰው ተጋቦት እና ሦስተኛው ጭንቅላታችን የጸጋ ባለቤት ሲሆን ትግሉ ያንን ሰጦታ እንድንቆፍር ይረዳልና ከፍልሚያው እንድንማር አምላክ ዝም ይላልለኛ የማይገባንን ቀጥተኛ ያልሆነ መፍትሔ ይሰጣል የእግዚአብሔር ኃይል ጭንቅላታችንን እንዲባርክ እንዲቆጣጠርና እንዲመራ ቅዱሰ ቁርባንን በርዕስ መውሰድ ከጊዜ ወደ ጊዜ የሟታይ ለውጥና ዘላቂ መፍትሔ ይሰጠናል ጎውሖ ያድ ለዳምሮጳ ውን ስፈፇጎያወያ የሟለሰው ይወፇ ሃዘሩ ናም ው። የነፍስ ዓይንን ሲጋርዱ ደግሞ የመናፍሰቱ አሠራር ሰምሪትን የጠበቀ ሆኖ ምልክቱም በሥጋ የማይሰተዋል ረቂቅ ነው ዓይን ላይ የሚቀመጡ መናፍሰት ዓይን ላይ ጉዳት እንዲያስከትል የተላከ የመተት የአረማዊ ደብተራና የድግምት መንፈሰ ሥጋዊ ዓይን ላይ ከውስጥም ከውጪውም ይቀመጣሉ የዓይን በሸታን ውርሰ እያደረገ በቤተሰብ ትውልድ የሚያሰተላልፍ የዘር መንፈስ ሥጋዊ ዓይን ላይ ከውሰጥም ከውጪውም ይቀመጣሉ የዓይንን ውበት አይቶ የመጣ የቡዳ መንፈስ ሥጋዊ ዓይን ላይ በብዛት ከውሰጥ ይቀመጣሉ ምስሰሎችን ጽሑፎችን ቁሳዊ ነገሮችንና ሰውንአለባበሱን አኳኋኑን እንቅስቃሴውን አነጋገሩን በማየት ጊዜ በዓይን የሚገቡ መንፈሶች የዝሙት መንፈስ የጂኒ መንፈሰ የቡዳ መንፈስ የልክፍት መንፈስ የሱስ መንፈስ የዓይነጥላ መንፈሰ የቁራኛ መንፈስ የሩሐንያ አባድ መንፈስየግብረ ሰዶማውያን መንፈስ የሔርሜት መንፈስ የሜሜት መንፈሰ የአፈዝ አደንግዝ ሰላቢ መንፈሰ የመስተፋቅር መንፈሰና ወዘተ ሲቀመጡ ሥጋዊ ዓይን ላይ ሆኖ ምልክቶቹ ግን መንፈሳዊም ሊሆኑ ይችላሉ ማስተዋልን የሚሸፍኑ ጭንቅላት ላይ የሚቀመጡ መናፍሰት በዓይን በኩል የሚገቡ መለኮታዊ ትምህርቶችንና የውጊያ መረጃዎችን ለመከላከል ዓይን ላይ ተቀምጠው ከውሰጠኛው አካል ወደ ውጪኛው ዓለም አብረው ያያሉ ሥጋዊውም መንፈሳዊውም ዓይን ላይ ይቀመጣሉ የአሰተሳሰብ አድማስን ለማጥበብና ለማሰፋት በሩን በመቆጣጠር በሚፈልጉት አቅጣጫ ላይ ለመምራት የነፍስ ዓይን ላይ ይቀመጣሉ የመናፍቁ መንፈስ የርዕዮተ ዓለም መንፈስየማርኪሰትና የሌኒሰት አምላክ የለቨ ፍልሰፍና ር ር መናፍስትና የአካል ክፍሉቻችን ዣ ዣ ዣ ዣ ዣ ዣ ዣ ዣ ዣ ዣ ጀርባ ያሉ መናፍስት ከክሕደት የሳይንሰና የምርምር መድረክ በሰተኋላ የሚገኙ መናፍሰትሰው ከዝንጀሮ መጣ የሚሉት አይነት ንድፈ አሳብ አቀንቃኞች የሚስጥር ማሕበራት የሲዖል መናፍሰትየኢሉምናቲ አይነት ድርጅቶች ጋር ባለ ግንኙነት የሚመጡ መንፈሳዊ ዓይን ላይ ይቀመጣሌ መናፍሰት ዓይን ላይ ሲቀመጡ የሜታዩ ምልክቶች ሥጋዊ የሆነ የዓይን ሕመም የዛርና የመተት መናፍሰት የዓይን እይታ ችግሮች አተኩሮ አለማየት ከሩቅና ከቅርብ የማየት እከል እንደ ሞራ ያለ የእይታ ግርዶሸ የእንባ አዘወትሮ መፍሰሰ የዓይንና የአከባቢው ድንገተኛ የውበት መበላሸት እንደ የዓይን ጸጉር መርገፍ ባዕድ እብጠትና የቀዳ መቀጣት የዓይን መደፍረስ መቆጥቆጥ ማሳከክና አለ ምክንያት ማቃጠል የቅንድብ ጸጉር መበላሸት ወዘተ የቡዳና የልክፍት መናፍስት በዓይን ሱስ የመውደቅ ዝንባሌዎች የዝሙት የወሲብ ፊልም የሱሰና የቁራኛ መናፍሰት ዓይንን ሕሊናን ከሚያስወቅሰ የኃጢአት እይታዎች ለመከልከል መቸገር የዓይነጥላ የወሲብ ትዕይንት ልክፍት መንፈሶች የሔርሜትና ሜሜት መናፍሰት በዓይን በጎውን የተቀደሰውን የተባረከውን መለኮታዊ መንፈሰ ያለበትን ሁሉ ለማየት መጥላትና መሸሸ ለምሳሌ ቤተክርስሰቲያን ሰዕለ አድኖ መንፈሳዊ መጽሐፍ ደም ሲፈሰየእንሰሳትም ጸብ ሲጋጋል መከራ ሲገጥም ውድቀት ሲከሰት ማየት መውደድ የዛር መናፍሰት የእግዚአብሔርን ሕልውናና እውነት የሚጥሉ ተጨባጭ መረጃዎችን በፊልምና በመጽሐፍ አብዝቶ መከታተል ርዕዮት የፍልሰፍና የክሕደትና የርኩሰት አብርሆት መናፍስት መንፈሳዊ መረጃዎችንና ቃለ እግዚአብሔርን አይቶ ለመረዳት አለመቻል ሲሆንም ማወሳሰብና ለማጣጣል ምክንያት መፈለግ የነፍሰ ዓይን ላይ የሚቀመጡት መናፍሰት የአሰተሳሰብ ጨለምተኝነት ጳ ግ ታግሟ ቅፖሠ ሪወታታሃ ያሐ ይጨሰመ ይሆናኋ። መናፍስትና የአካል ክፍሉቻችን ዷፌ ዷፌ ዷፌ ፈፍ ዷፌ ዷፌ ዷፌ ዷፌ መፍትሔው ከሥጋዩም ከነፍሴም ዓይን የተቀመጣችሁ ብሉ በመጥራት በመቁጠሪያ መቀጥቀጥና በአሰማተ ቅዱሳን አሰሮ ማሰገድ እምነት የጸሉት ውኃና ቅባዕ ዘይትን ዓይን ላይ መጨመርና መቀባት የእንባ ጸሎትና ምሰጋና ዓይን ላይ ያሉ ስውር ጠላቶችን ያቃጥላል በእርግጠኝነት መናፍስቱ እንዲቃጠሉልኝ ብላችሁ ማልቀሰ አትችሉም። እኔ የዓለም ብርሃን ነኝ ያልከውን ቃል አሳየኝ መድኃኒት ክርሰቶስ ሆይ ብሉ ሰለ ነፍስ ዓይን መጨለም ጸልዮ መቁረብ ርዕስ አንድ ኤፍታህ ያልከውን ቃል በኔም አመለካከት ላይ አሰማኝ ውስጣዊ እይታዎቼን ባርክልኝ ጠላቴ የዘጋውን ማስተዋል ክፈትልኝ ብሉ መቁረብ ርዕስ ሁለት ቅዱስ መንፈስ የሥጋም ሆነ የነፍስ ዓይን ላይ ይቀመጥ ዘንድ ይሁንልኝ ብሉ ለምኑ ይሰጣችሁማል ያለውን ቃል ከክርሰቶስ ጋር የፍቅር ሙግት መግጠሚያ ጸሉት አድርጎ መቁረብ ርዕስ ዖስት መናፍስትና የአካል ክፍሉቻችን ክፍል ጆሮና አንደበት ጋዴባውም ደሮቻጆ ሃደ ዖመላታም ጳዳራት ሃረፖ ለዋረነጾም ሃናገረ ያግርቻዕ ወፇሯደሳ ክርሰቶስ በመጣበት በሐዲሰ ኪዳንም ዘመን መከፈት ሲገባቸው የተዘጉ በሮች አሉ። ስለዚህ መለኮታዊ ፍቅር መላ ሕዋሳችን ላይ እንዲታተም ሰለ ፍቅር ብንቀርብ ፍቅር የሆነው የእግዚአብሔር ኃይል መሰማታችንንና መናገራችንን ይባርካል ርዕሰ ሁለት መናፍስትና የአካል ክፍሉቻችን ክፍል ከዚህ በፊት በነበረው ክፍል ሦስት ትምህርታችን መናፍሰት ጆሮና አንደበት ላይ ሲቀመጡ ምን አይነት ምልክቶችን እንደሚያሳዩ በቅንጭቡ ዳሰሰናል። ለምሳሌ እጅ ለጸሎት እንዳይዘረጋ ምጽዋት እንዳይሰጥ ዐሥራት እንዳይወጣ ጉልበት እንዳይንበረከክ ሰግደት እንዳይሰገድ መንፈሳዊ ቦታ እንዳይኬድ አካላዊና ሰምሪታዊ ተጽዕኖ በእጅና በእግር ላይ ይፈጥራሉ ሩ አደጋ አድርስ አሰነክስ ጉልበት ሰበር አብር አንክርት አባክን ከአገር አጥፋ አሳስሰረህ አሰቀምጥ መንገድ አበላቨ ዕድል አደናቅፍኮቴ አድርቅ ወዘተ ተብለው የሚላኩ የመተትና የድግምት መንፈሶች እግር ላይ ክንድ ስበር እጅ አጣምም ጣቶችን ቀላልፍ ሥራ አበላሸ በረከት አሳጣ ገንዘቡን በትን ግርማ ሞገሰ ግፈፍ ማዕረጉን ቫር ወዘተ ተብለው የሚላኩ የመተትና የድግምት መንፈሶች እጅ ላይ እጅ ላይ በሚጠለቁ ሰጦታዎችቀለበት አምባር ሰዓት ጥፍር ቀለምና የመሳሰሉት ቁሳቁስ በመቀበልና ደንቃራ በመነካካት የገቡ መናፍሰት አጅ ላይ ታ ሱሉስ የጦስ ዝውውር እንዲሆኑ ተበጥብጠው የተደሩ የተጣሌ የተረጩ የተቀበሩ የምግብ ተረፎችን የእንሰሳት ቅሪቶችን ብሰባሾችንና ወዘተ በእግር በመርገጥ ጊዜ የሚቀራኙ መንፈሶች እግር ላይ ለሰልብና የሚመቹ መናፍሰትን እጅ ላይ አዋርሶ በመጨበጥ በመዳበሰ አሊያ በማሰነካት ወደ ሰውነት ያለፉ አፍዝ መናፍስት እጅ ላይ ገንዘብን በአልባሌ አሊያ አላስፈላጊ ዕቃዎች ግዢ የሚጨርሰ ዓይነጥላ እጅ ላይ » የጣት ውበትንና የሰውነት ተክለ ቁመናን አይቶ የመጣ የልክፍትና የቡዳ መንፈሰ እጅም እግርም ላይ ር መናፍስትና የአካል ክፍሉቻችን ዣ ዣ ዣ ዣ ዣ ዣ ዣ ዣ ዣ ፍኗኳ ዷፌ ዷፌ ዷፌ መናፍሰት እጅና እግር ላይ ሲቀመጡ የሚታዩ ምልክቶች በሥጋዊ አካል ላይ መናፍስቱ በቀጥታ ሲቀመጡ ሥጋዊ ምልክቶች ይሰተዋላሉ። በሕይወት በነፍስና በዘመን የሚተረጎም ሕያው እውነት ነው ማንኛውንም ሥራ ከመጀመር በፊት በእግዚአብሔር ሰም መባረክ መዝሙር ን መድገምና የሂደቱን ኃላፊነት የእግዚአብሔር መንፈስ እንዲረከብ በእምነት መጀመር በመንገድና በቤት ደጃፍ የሚጣሉ ደንቃራዎችን በሰውነት ሳይነኩ ጸበል አርከፍክፎ መዝሙር ን እየጸለዩ ማቃጠል መናፍስትና የአካል ክፍሉቻችን ሃ ዷፌ ፈፍ ዷፌ ተልከው የሚገቡ አሊያም ቡዳ ሆነው የሚገቡ መናፍስት ቀደም ሲል ያልነበረ አዲሰ ጠባይን ይገልጻሉና ከላይ የተጠቀሱትን አይነት ባሕሪይ በራሰ ላይ በተመለከቱ ጊዜ በመንቃት ይህንን ባሕሪይ ያመጣህ መንፈሰ ብሎ በርዕሰ ጸሎት በርዕሰ ሰግደትና በርዕሰ ቁርባን መታገል ይገባል የመልአክትን እና የቅዱሳንን መልክአ በምንጸልይበት ጊዜ የመልአኩ ቅዱስ መንፈስ በኛም አካል ላይም እንዲያርፍ ማሳሰብ እንዲሁም በአንጻራዊ ውጊያ በዛው መንፈሱን እንዲያጠቃልን ማመልከት ለምሳሌ ለአእዳዊከ የሚል የእጅን መልክአ ሰንጸለይ የኛ እጅ እንዲባረክና የመንፈሱ እጅ በተቃራኒ ከክፋት ሥራ እንዲቀጠብ መልክአ ጸሉቱን ከመጀመር በፊት መልአኩን በዚህ ርዕሰ ማነጋገር ምንም አይነት ቁሳቁሰ ከሰዎች ሰንረከብና ሰንገዛ በእግዚአብሔር ሰም መባረክ ቅዱስ ቁርባን አንዱ የሚወሰድበት ምክንያት በረከት ነው ሥራው ሲዘጋ የትምህርቱ ዕድል ሲዛባ መንገዱ ሲጨልም ሥጋና ደሙን እንወሰዳለን።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Advertisement
Bottom banner

Download options | Convert to Pdf | Reading List | Advertise on dirzon

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact