Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሃይማኖትና ሥርዓት ፒሂሕይ ሮል ጸሯክዕ ሀዝ ርዘርዉርክ ቺክ ልስሺ ታጋዜቨመጪ ዝኛ ይክ ከ ሌሳው ቀርቶ የተናገሩት እንኳን በለስ ቀንቶአቸው ቢሆን በእነ ርሱ ልንመራ አይገባንም ክርስቲያን ምንግዜም መሪው ክርስቶስ ነው ። ክወንጌል የወጣ እም ነትና ትምህርት ምንጊዜም የተወንዘ ነው ። ምክንያቱ ምሥጢሩ የሚከተለው ነው። መንፈስ ቅዱስም ምሉዕ ነው ። ኛ እሳት ከመነሻው ማለትም ክብሪት ጭረን ስንለኩስ በመ ጠን ነው ። ሕይወታችን ሊጣፍጥ መንፈሳችን ሊረካ የሚችለው በንፈስ ቅዱስ ሲጐበኝ ብቻ ነው ። እዚህ ላይ በርግብ አም ሳል መውረዱ ምሥጢሩ ምንድን ነው። ሙንፈስ ቅዱስ ወረደ አደረ ተሰጠ ሲል ጻጋውን እንጂ እካሉን አይደለም ሐዋርያት ሥራ ጓ መንፈስ ቅዱስን እንደ መቅዶንዮስ ፍጡር የሚል የትረገመ የተወገዘ ነው ።
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሃይማኖትና ሥርዓት ሂክሬ ፎርሠኋቪጻስ ጻርከርበዕ ሜህከበርዕ ርቴክርጢርክ ጄጄካ ልከ ርፐዜዐርጁ ያ ከ የጆ መንፈስ ቅዱስ ፓሪክሲቶስ ከበዓለ ጳንጠቆስጢ ጀምሮ ቤተክርስቲያንን የሚመራው ከቅ ድስት ሥላሴ አንዱ መንፈስ ቅዱስ ነው ። በቅዱስ መጽሐፍ ላይ እንደተገለጸው ቤተ ክርስቲያን ምሥጢራትን በመንፈስ ቅዱስ ትቀድሳለች በምሥጢራት አማካኝነት የመንፈስ ቅዱስን ጸጋ ለምእመናን ትናኛለች የክርስቲያናችን እምነት በቤተ ክርስቲያን የሚጠብቅና የሚያስፋፋ መንፈስ ቅዱስ ነው ። ይምላክ በምድር ላሉ ሰዎች ያለውን ፈቃዱንና ዓላማውን እንድናውቅ መጽሐፍ ቅዱስን ያስጸፈር በዚሁ መንፈስ ቅዱስ በኩል ነው» ኣርዮሳውያን ለማለት የፈለጉት መንፈስ ቅዱስ የእግዚአብሔር ፈጣን ፍጡር ኃይል እንጂ ፈጣሪ አይደለም ። መንፈስ ቅዱስ ከአብ ብቻ የሠረጸ ነው የመንፈስ ቅዱስ ግብሩ መሥረጽ ነው ። ዳሩ ግን የልጅ መንፈስ የሚለው አባባል የመንፈስ ቅዱስን ከወልድ መሥረጽ የሚናገር ሳይሆን መንፈስ ቅዱስ የአብ ብቻ ሳይ ሆን የኢየሱስ ክርስቶስም ሕይወት መሆኑን ሊገልጽ ፈልጐ ነው የልጁ ሕይወት የሚኾን መንፈስ ቅዱስን በልቡናችሁ እሳድ ጦትሕልነ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተኖሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሃይማኖትና ሥርዓት ፒክሬ ሮረሠጩኋልክ ጹጄከዕ ሬዜዌአ ከሂጢርካከ ጀጀከ ልከር ርታዚፎቪ ኛ ከ መንፈስ ቅዱስ የሥላሴ ፅይወታቸው መሆኑን እነርሱም የሚ ክዱት አይደለም ። «ከአብ በሠረፀ በወልድ በተገለጠ በተመሰገነ ከአብ ከወልድ ጋር ለሚስገድለት በመንፈስ ቅዱስ እናምናለን» መንፈስ ቅዱስ መባሉ ከኣብ ስለሠረፀ ነው ለአብ ለወልድ እስትንፋሳቸው በለሆነ ነው መንፈስ ቅዱስ ዓለም ሁሉ ሳይፈጠር ከአብ ተገኝቶ ጳሠራዊሂነት ይኖራል ። ከአብ ሠረፀ እንጂ እንደ ወልድ አልተወለደም» በ «መንፈስ ቅዱስ ከሌላ ባሕርይ ከሌላ አካል አልተገኘም የወልድ መግኛ ከሚሆን ከአብ አካል ከአብ ባሕርይ ነው እንጂ በጊዜው ሁሉ ቀዳማዊ የሚሆን መንፈስ ቅዱስ ከአብ ተገኘ ከእርሱም ተገኝቶ ታወቅ በቅድምና የነበረ መንፈስ ቅዱስ ዘሙን ሳይቀድመው ከአብ ተገኘ» ዮሐንስ ወንጌል « እርሱ እኔን ይገልጻል ከእኔ ገንዘብ አድርጎ ይነግራችኋልና» ይህን ጠቅሰው መንፈስ ቅዱስ ከወልድም ይሠርጻል ይላሉ ። ወልድና መንፈስ ቅዱስም እንደዚሁ ከእዚህ አልፈን አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ መሆን ይችላል ። ወልድም አብ መንፈስ ቅዱስ መሆን ይችላል ወልድም አብ መንፈስ ቅዱስ መሆን ይችላል መንፈስ ቅዱስም አብ ወልድ መባል ይችላል ከተባለ ሥላሴ ሦስት እካል መሆኑ ቀርቶ ዘጠኝ አካል ሊሆን ነው ። ዝመ ህላሔ ኻያ ጨፋአጨሃጋየዘአትፐቶሽእ ጨየጠኀዝ ያቴገፕ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሃይማኖትና ሥርዓት ሂሕሬ ረክክጩጩዌልክ ኖክዜርከዕሀ ሂፈየዝዕ ርክክዉርክ ገፎከ ልከሮ ርርኢ ዝዝሆኘኛ ቲከከ ቿ ሟ ሁልተኛው የሥላሴ ሥራ አብ የሚሰራውን ወልድ ወልድ የሟ ሠራውን መንፈስ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ የሚሠራውን አብና ወልድ የሚሠሩት ሥራ ነው ። መንፈስ ቅዱስ አካላዊ እስትንፋስ ነው መንፈስ ቅዱስ ዝርው ኃይል አይደለም ። መጽሐፍ ቅዱስ «እግዚአብሔር መንፈስ ነው» ዮሐ ወን ። መንፈስ ቅዱስ አካላዊ እስትንፏስ መሆኑን መጽሐፍ ቅዱስ እንደ ሚከተለው ያስረዳናል ። የእግዚአብሔር መንፈስ በርግብ አምሳል ወርዶ በራሱ ላይ ሲቀመጥ እየ» የእግዚአብሔር መንፈስ የተባለው መንፈስ ቅዱስ ለመሆኑ የሚያጠራጥር ነገር አይኖርም ። ደግሞ የእግዚአብሔር መንፈስ ነው ያለው እንጂ መቼ መንፈስ ቅዱስ አለ እንዳይባል ። «ከአብ በሠረጸ ከአብ ከወልድ ጋር አንድ በሚሆንእንደ አብ እንደ ወልድ ፍጹም አካል ባለው በመንፈስ ቅዱስም እናምናለን ። የመንፈስ ቅዱስ የባሕርይ አምሳክነት «ንፈስ ቅዱስ ከአብ ከወልድ ጋር የነበረ ያለስ የሚኖርም ነው እርሱ መንፈስ ቅዱስም አምሳክ ነወጋ የቀደሙት አበው መጽ ሐፍ ቅዱስን ጠቅሰው ይጦሰክራሉ ። ጊጸአሊየጸ አቶ ቁ ቤገተክስበበ የ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤት ክርስቲያን ሃይማኖትና ሥርዓት ሂሬ የክክርዌቪዌልበ ሙጭጄከ ርልየአ ርከርቪርክ ፒከ ልከፀ ርዯኤ ኘሆፕ ከ መዝ ፀ «በእግዚአብሔር ቃል ሰማዮች ጸኑ ሠራዊታቸ ውም ሁሉ በአፋ እስትንፋስ» የእግዚአብሔር እስትንፋስ መንፈስ ቅዱስ ነው ስለዚህ መንፈስ ቅዱስ ፍጥረታትን የፈጠረ ያጸና እንደሆነ ዳዊት መሠከረ ዘጉልቅ «እግዚአብሔር ይባርክህ ይጠብ ቅህም እግዚአብሔር የፊቱን ብርሃን ይግለጥልህ ይራራልህም እግዚአብሔር በምሀረት ዐይን ይመልከትህ ሰላሙንም ይስጥህ» ሦስት ጊዜ እግዚአብሔር ማለቱ ያለምክንያት አይደለም ። ኛቆሮ «መንፈስ ቅዱስ የእግዚአብሔርን ጥልቅ ባሕርዩን ይገልጣልና» ጳውሎስ መንፈስ ቅዱስ የባሕርይ አምላክ እንደሆነ ሲያስረዳ «ባንድ ሰው ልብ ያለውን የሚያውቅ ማነው። ፓለኮታዊ ባህርይ ልዩ እን ዳይደለ እናምናለን ልዩ ነው ማለት አይገባም» «መንፈስ ቅዱስም እግዚአብሔር ነው አስቀድመን እንደተና ገርን መገኘቱ ከአብ ነው እንጂ ከሌላ አይደለም» የመንፈስ ቅዱስ ጸጋ መንፈስ ቅዱስ በሐዋርያት ላይ ወረደ ሲባል አንዳንዶቹ የመን ፈስ ቅዱስ አካሉ የወረደባቸው ይመስላቸዋል ይህ ግን የተሳሳተ አመ ስካከት ነው ። የመንፈስ ቅዱስ አካሉ ሳይሆን የሚሰጠው ጸጋው ነው መጽሐፍ ቅዱስ የመንፈስ ቅዱስን ጸጋ በተለያየ አገላለጥ ይገልጸዋል ። እንግዲህ ከላይ እንደተገለጸው ሁሉ መጽሐፍ ቅዱስ የመንፈስ ቅዱ ስን ስጦታ አንድ ጊዜ መንፈስ ሌላ ጊዜ ደግሞ ንፈስ ቅዱስ እያለ ይጠረዋል ። የመንፈስ ቅዱስ በእሳት መመሰል ምስጢር ማቴዎስ ኮ ፄ «እርሱ በመንፈስ ቅዱስ በእሳት ያጠምቃችኋል» እዚህ ላይ መንፈስ ቅዱስ በእሳት ተመስሎ እናገኛለን ።