Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية  Portuguese
Book of the day

መጽሐፈ አከሲማሮስ(0).pdf


Advertisement
  • word cloud

መጽሐፈ አከሲማሮስ(0).pdf
  • Extraction Summary

ናሖ ሕዝ ይህም ኪሩቤል የሜሸከሙት ዙፋን ሰነይ ውዱድ ነው ኪሩቤልም ክንፎቻቸውን ዘረጉ እኔም እያየሁ ከምድር ከፍ አክሲማሮስ ዘእሑድ ከዚህም በኋላ የአዳም ልጅ እየበዛ ሄደ የጌታችን የኢየሱስ ነርስቶስ ከአዳም መወለዱ እንደምን ነው ቢሉ አሥምር በቅድሜከ አለው እንዲህም ማለቱ ልጅህን በስምንት ቀን ግዘረው ሲል ነው። ዘፍ ይኸውም የጥምቀተ ክርስትና አምሳል ነው። ወንድ በአርባ ቀን ሴት በሰማንያ ቀን ክርስትና ካልተነሱ ክርስቲያን አይባሉም እናት አባታቸው ለካህናቱ ሳይናገሩ ያሳለፉት እንደሆን ከምዕመናን ተለየተው ሦስት ዓመት ይጹጮሙ ወእስከዝ ነ ትውልድ ዛወ ወዘመንሂ ግየ ወሀ ወቱ በዚህም በዘሩባቤል መንግሥት ጊዜ እስራኤል በተማረኩ በሰባ ዘመናቸው ክህነትን ከመንግሥት ጋር ይዘው ወደ አገራቸው ወደ ኢየሩሳሌም ገቡ እስከዚህ ድረስ የዕለተ ዓርብ ሥነ ፍጥረት ይህ ነው።

  • Cosine Similarity

መጽሐ ፈስአክቪሂማሮስ ዘቅዱስ ፋንዮስ ረ ዘስድስጐነለታት ንባቡና ትርጓሜው አዘጋጅና አሳታሜ አባ ሠናይ ምስክር ባሕር ዳር ለ ጊዜ በ ዓም በትንሣኤ ዘጉባኤ ማተሚያ ቤተ ታተመ መጽሐፈ አክሲማሮስ ቅዱስ ፋንዮስ ዘስድስቱ ዕለታት ንባቡና ትርጓሜው አዘጋጅና አሳታሜ አባ ሠናይ ምስክር ባሕር ዳር ለ ጊዜ በ ዓም በትንሣኤ ዘጉባኤ ማተሚያ ቤት ታተመ መቅድም ያለአዘጋጁና አሳታሚው ፈቃድ መልሶ ማሳተም በሕግ የተከለከለ ነው ለአግዚአብሔር ምድር በምልአ ዓለምኒ ወከሉሙ እለ ይነብሩ ውስቴታ ወውእቱ በባሕር ሣረራ ወበዓፍላግኒ ውእቱ አጽንዓ ምድርና መላዋ ቆቀ ናት ዓለምም በአርስዋም የሚኖሩ ሁሉ እርሱ በባሕሮች መሥርቷታልና በፈሳሾችም አጽንቷታልና መዝ መቅድም መታሰቢያነቱ የባሕር ዳር ፈለገ ገነት ስ ዮርገኖ ገዳምን ለአርባ ዓመታት ሲታስተዳድሩ ለቆዩና አሁንም በማስተዳደር ላይ ላሉት ታላቅ መንፈሳዊ አባት ለመልአከ ገነት ኃይለ ማርያም ፈንታሁን ይሁንልኝ መቅድም መልእክት ለዚህ አክሲማሮስ ለተባለው መጽሐፍ አቀራረብ የተሠጠ መልእክትና ልዩ አስተያየት አክሲማሮስ ማለት የስድስት ቀናት ሥነ ፍጥረት መጽሐፍ ነው የሚተላለፈውም በተለይ ለካህናትና ለክርስቲያኖች ነው እነዚህም ለልጆቻቸው ያስተላልፉታልና የፍጥረታት ባለቤት እግዚአብሔር አምሳክ ጠቢበ ጠቢባን ነው ጠቢባን ነን የሚሉ ሁሉ ብዙ ቢፈላሰፉ ከተፈጠረው ነገር ነው ጠቢበ ጠቢባን እግዚአብሔር ግን «እም ኀበ አልቦ ኀበ ቦ» ነው ማለት ከሌሉበት ወደ ሚኖሩበት አምጥቶ ነው እነዚህም አራቱ ባሕርያት መሬት ውኃ ነፋስ እሳት ናቸው በሰማይም በምድርም የተፈጠሩት ሁሉ ከእነዚህ ያልተፈጠረ የለም ጠቢባን ነን ፈላስፋ ነን የሚሉ ሁሉ እነዚህን ሥነ ፍጥረቶች በመመርመር ነው ይህም ችሎታቸው በአንዱ አፖላነ በእግዚአብሔር አምሳል ተፈጥረዋልና ነው ረቂቁን ፈጣሪ እግዚአብሔርን ማንም ፍጡር ማየት የሚችል ቅዱስ ጳውሎስ በሮሜ መልእክቱ «ወዘኢያስተርኢ እግዚአብሔር እም ቅድመ ዓለም ይትዓወቅ በፍጥረቱ» ረቂቁ እግዚአብሔር የሚታየውና የሚታወቀው በፈጠረው ፍጥረት ነው ሮሜ ከላይ ከታች ከአራቱ ማዕዘን ሁሉ የተፈጠሩትን ስንመለከት ፈጣሪን እናየዋለን አይተንም እናውቀዋለን አውቀንም እናደንቀዋለን አድንቀንም አዲስ ምሥጋና ለስሙ እናቀርባለን «በከመ በሰማይ ከማሁ በምድር» በሰማይ እንደተደረገ እንዲሁም በምድር ይሁን ማለት መላአክት በሰማይ ትዱስ ቅዱስ ቅዱስ ብለው እንዲያመሰግኑ የሰው ልጆችም በምድር ሥነ ፍጥረትን እያዩ ቀዱስ ቅዱስ ቅዱስ እያሉ ያመሰግናሉ ከዚህም ሌላ የሚበልጥ ሰላምና ደስታ ለሰው ልጅ የለውምና ዘወትር ሥነ ፍጥረትን መቅድም እንመልከት ይህን አክሲማሮስ የስድስት ቀናት ሥነ ፍጥረት ከየገዳማቱና አድባራቱ ከየግለሰቦችም በትጋትና በንቃት በማሰባሰብ ጥንታዊ ይዘቱንም እንደወቅቱ በማስተካከል ማለትም እንዲል እንዳለ እንዲሉ የሚለውን ጥንታዊ አቀማመጥ ጸሐፊውንና ደራሲውን በመለየት እንዲያውም ይህን መጽሐፍ ልዩ የሚያደርገው ጥቅሶችን በያሉበት በማሰባሰብ ትክክል በማስቀመጥ ሊቃውንትን በሚያስደንቅ ሁኔታ አዘጋጅተው ለዚህ ኅትመት በማብቃታቸው ታታሪነታቸውንና የተፈጥሮ ስጦታቸውን በሌላም በኩል «ኩን ገንጳሌ መጻሕፍት» እንደሚለው ሌትና ቀን ቃለ መጻሕፍትን ተመልካችነታቸውን ስለማውቅ በሊቃውንት ፊት ይህን የሥነ ፍጥረት መጽሐፍ አስተካክለው ያቀረቡትን ብልህና አስተዋይ አባት አባ ሠናይ ምስክር የተባሉትን የባሕር ዳር ፈለገ ገነት ቅዱስ ጊዮርጊስ ገዳም የስብከተ ወንጌል ኃላፊ የሆኑትን ላመሰግናቸው እወዳለሁ ሰውን ወዳጅ ኢየሱስ ርስቶስ ክህነታቸውን ይባርክ እድሜያቸውን ያስረዝም ጤንነታቸውን ይጠብቅ አሜን መልአከ ገነት ኃይለ ማርያም ፈንታሁን የባሕር ዳር ፈለገ ገነት ስ ሁርስ ገዳም አስተዳዳሪና የሰበካ ጉባኤ ሊቀ መንበር ይህን አክሲማሮስ መጽሐፍ ለሕትመት እንዲበቃ ባሳቸው ትርፍ ጊዜ ተጀምሮ እስኪፈጸም ድረስ ከጎኔ ሳይለዩ በኮምፒውተር ጽሑፍና ለቀማ በማቀነባበርም ለረዱኝ ለተክለ መድኅን ከነቤተሰቦቻቸው በገንዘባቸው ለረዱኝ ለአቶ ተስፋዬ መንግሥት ወልደ ትንሳኤና ለባለቤታቸው ወሮ ሐረጓ ወንዱ ወለተ ኪዳን ለእ ከበ ተዮሐንስና ለባለቤታቸው ለወሮ ትዕግስት ይሄነው ወለተ ሐና ለእ ልጩሀሥላሴና ለባለቤታቸው ለወሮ አስቴር ትዕዛዙዓፀደ ማርያም ለአቶ ሀብታሙ ብዙነህ ሀማርያምና ለባለቤታቸው ለወሮ የኔወርቅ ታያቸው ዓፀደ ማርያም ከነቤተሰቦቻቸው ሀሳብና ሞራል እና የተለያየ ድጋፍ በመስጠት ላበረታቱኝፅ የአመቤታችን የቃል ኪዳን ልጆች ሁሉ ሁሉን ማድረግ የማይሳነው አግዚአብሔር የማቱሳላ እድሜን ሰጥቶ በሕይወት ጠብቆ ሥራቸውን አቃንቶ ገንዘባቸውን ባርኮ ያቆይልኝ ዘንድ እየጸለይሁ በእግዚአብሔር ስም ልባዊ ምስጋናዬን አቀርባለሁ አዘጋጅና አሳታሜ አባ ሠናይ ምስክር የባሕር ዳር ፈለገ ገነት ትዳስ ጊዮርጊስ ገዳም ስብከተ ወንጌል ኃላፊ ስልክ » ባሕር ዳር መቅድም መቅድም ማውጫ አክሲማሮስ አክሲማሮስ አክሲማሮስ አክሲማሮስ አክሲማሮስ አክሲማሮስ ዘእሑድ ክፍል አንድ » ሀ ክፍል ሁለት ያ ክፍል ሦስት ነ ክፍል አራት ሄ ዘሰኑይ ክፍል አንድ » ክፍል ሁለት ነ ቿ ዘሠሉስ ክፍል አንድ ኗ ክፍል ሁለት ነ ዘረቡዕ ክፍል አንድ ክፍል ሁለት ዘሐሙስ ዘዓርብ ክፍል ክፍል ክፍል ክፍል ክፍል ክፍል ክፍል ክፍል መቅድም መቅድም ይህን አክሲማሮስ መጽሐፍ እንዳዘጋጅና እንዳሳትም ያነሳሳኝ ምክንያት የቤተ ክርስቲያን ሊቃውንት ብዙ ጊዜ በዋቢነት ይጠቅሱታል ነገር ግን እንደተፈላጊነቱ መጠን ተዘጋጅቶና ታትሞ ሕዝበ ክርስቲያኑ ሊጠቀምበት ባለመቻሉ ሁለተኛውም ከሌሎች መጻሕፍት በመጀመሪያ መታወቅ ያለበት የሥነ ፍጥረት መጽሐፍ መሆኑን በማመን ነው ከአሁን በፊት ብዙ ነቢያት በተለያየ መልኩ ቢጽፉም አክሲማሮስ የሜል ስም ሰጥቶ የጎደለውን አምልቶ የረቀቀውን አጉልቶ ሀያ ሁለት ሥነ ፍጥረት ብሎ ቆጥሮ የጻፈ ግን ሰ ኦጳንዮስ ነው ስለዚህ ይህንን መጽሐፈ አክሲማሮስ ቀለል ባለ መልኩ ተዘጋጅቶና ታትሞ ሕዝበ ክርስቲያኑ እንዲሰቀምበት በነበረኝ ከፍተኛ ፍለጎት «ሰአሉ ወይትወሀበክሙ ኅጮ ወትረክቡ ጐድጉዱ ወይትረኀወክሙ እስመ ኩሉ ዘይስእል ይነሥእ ወዘሂ የኀሥሥ ይረክብ ወለዘሂ ጐጉድጐጉደ ይትረኀዎ ማቴ ጂሀ ለምኑ ይሰጣችኋል ፈልጉ ታገኛላችሁ መዝጊያን አንኳኩ ይከፈትላችኋል የሚለምን ሁሉ ይቀበላልና የሚፈልግም ያገኛል መዝጊያንም የሚያንኳኳ ይከፈትለታል። ክዚህም በኋላ እግዚአብሔር በሦስተኛው ሰዓተ ሌሊት ሰማይ ውዱድን እንደ መሠረት አድርጎ መንበረ ስብሐትን በላይ ሠራ የመንበረ ስብሐትስ አሠራሯ እንደምነው ቢሉ እንደ ቤተመቅደስ እንደ ድንኳን አራት ማዕዘን አድርጎ መሥር ቷታል ይህቺም ከምሥራቅ እስክ ምዕራብ ከሰሜን እስከ ደቡብ አትደርስም በመጠን ናት ሰው የያዘውን ዓለም ታህላለች በዚህችም ሥሳሴ በፈቀዱ ጊዜ ሰጸድቃን ለሰማዕ ታት የሚታዩባት ናት ወገብረ ላቲ ተ መንጦላዕተ ዘነደ እሳት ወአዖደ ዲቤሃ ተ ቅጽራተ ዘነደ አሳት ይህችንም ሰባት መጋረጃ ጋረዳት ሰባት እሳት ቅጽር ቀጸራትኔ ቅዳሴ ማርያም ትርጓሜ ገጽ ወእምዝ ነሥአ እግዚአብሔር በራብዓይ ሰዓተ ሌሊት ብርሃነ ዓቢየ እም ይእቲ አሳት ወገብረ አርያመ ወአሰርገዋ ቀለመ አሳት በውእቱ ብርሃን አክሲማሮስ ዘእሑድ ከዚህም በኋላ እግዚአብሔር በአራተኛው ሰዓተ ሌሊት ይህ ችን እሳት ከነውፅየቷ ከፍሎ አውጥቶ ከብርሃን ብርሃን ጠምቆ አጥርቶ በመንበረ ስብሐት ላይ ጽርሐ አርያምን እንደ ጣራ እንደ ጠፈር ሠራ ይህችንም በብርሃን ቀለም ሸልሟታል አልቦ ሰማይ ዘይጴጹልል ላዕሌሃ እስመ መልዕልታዊት ወጽን ፋዊት ይእቲ ወኩለንታሃ ብርሃን ፍጹም ዘኢይትነገር በልሳነ ኩሉ ፍጡር ወኩሎሙ ብርሃናት አምሳለ ቀለምጺጸ አሳት በኀገቤሃ ይህችም ከሰማይ ሁሉ በላይ ናት ከዚያ በላይ ምንም ምን ሰማይ የለም ወእምዝ አውጽአ ሎቱ ቅጽረ ከመ እንተ ጽንፍ ወአልዓለ ቅጽሮ ለሰማይ ወደመሮ ምስለ አርያመ ወቀፈሎ ወኀተሞ በማኅተሙ በከመ ውእቱ አእመረ ከዚህም በኋላ የሰማይ ውዱድን ቅጽር ከጽርሐ አርያም ቅጽር ጋር አንድ አድርጎ እርሱ ባወቀው ማኅተም አትሞ ገጥሞ ትቶታል አልቦ ዘየአምር መጠና ወወሰና ዘእንበለ ውእቱ ባሕቲቱ ዘየአምር ርእሰ መለኮቱ የርሐ አርያምን ዳሯን ድንበሯን መጨረሻዋን ። የምትባል ሰማይ ሠራ እርሷንም ሰባት የአሳት መጋረጃ ጋረዳት ሰባት የሳ ቅጽር ቀጸራት መ ው አክሲማሮስ ዘእሑድ ወእምዝ አውጽአ ሎቱ ቅጽረ ከመ እንተ ጽንፍ ወአልዓለ ቅጽሮ ለሰማይ ወደመሮ ምስለ ዳግሚት ሰማይ ወቀፈሎ ወኀተሞ በማኅተሙ በከመ ውእቱ አእመረ ከዚህም በኋላ የራሃን ቅጽርሃ ከኢዮር ቅጽር ጋር አንድ አድርጎ እርሱ ባወቀው ማኅተም አትሞ ገጥሞ ትቶታል መወእምዝ ነሥአ እግዚአብሔር በቱ ሰዓተ ሌሊት ክፍላ ለይ እቲ ዓባይ እሳት ወገብረ ላቲ ተ ቅጽራተ ወተ መንጦላዕተ ዘነደ እሳት ከዚህም በኋላ እግዚአብሔር በሰባተኛው ሰዓተ ሌሊት ይህችን አሳት ውፅየቷን ለይቶ ትቶ ብርሃኗን አውጥቶ ከምስራቅ እስከ ምዕራብ ከሰሜን እስከ ደቡብ ጎዝጉዞ ዘርግቶ አንጥፎ ሶስተኛ ኤረር የምትባል ሰማይ ሠራ ፀወእምዝ አውጽአ ሎቱ ቅጽረ ከመ እንተ ንፍ ወአልዓለ ቅጽሮ ለሰማይ ወደመሮ ምስለ ሣልሲት ሰማይ ወቀፈሎ ወኀተሞ በማኅተሙ በከመ ውእቱ አእመረ ከዚህም በኋላ የኤረርን ቅጽርሃ ከራማ ቅጽር ጋር አንድ አድርጎ እርሱ ባወቀው ማኅተም አትሞ ገጥሞ ትቶታል ኑጐን ወራህቦን ለያቲሆን ዕሩይ ውእቱ እምድር እስከ ሰማይ እምሥራቅ እስከ ምዕራብ እምሰሜን እስከ ደበብ ሦስት ሰማያት የላሳእክት አኅጉር የሚባሉ እነዚህ ናቸው የእነዚህም ርዝመታቸው ወርዳቸው እኩል ነው አክሲማሮስ ዘእሑድ ፅ ጸወኢኃደገ ሎቶን አንቀጸ ወኢስቁረተ ወኢመስኮተ ዘያወጽእ አፍኣ እምቅጽረ ሰማይ እምላዕሉ እስከ ታሕቱ እነዚህንም ሰማያት ሲፈጥራቸው ወደ ውጭ የሚያስወጣ የሚያሳይ አንቀጽክፍተት የላቸውም ከሰማይ ውዱድ ጀምሮ እስከ ጽርሐ አርያም ድረስ እርሱ ባወቀው ማኅተም አትሞ ገጥሞ ትቷቸዋል ወገጻቲሆን እንተ ውስጥ ርቡዓት ከመ እንተ ደብተራ ዘመ ድምም ለተናግሮ እነዚህንም ሰማያት ሲሠራቸው ፊታቸውን ወደ ውስጥ አድ ርጎ እንደ ድንኳን ክብ እንደ ቤተ መቅደስ አራት ማዕዘን አድርጎ ፈጥሯቸዋል ከመ ኢይፃዑ መሳእክት እምቅጽር ኀበ አፍኣ ከመ ኢይር አዩ ወከመ ኢያአእምሩ ምሥጢሮ እስመ ሥልጣኑ ለባሕቲቱ ወጥበቢሁ ሉቱ ስለምን እግዚአብሔር እነዚህን ሰማያት ፈጠራቸው ሲፈጥ ራቸውስ ወደ ውጭ የሚያስወጣ የሚያሳይ በር መስኮት ሳያወጣላቸው ቀረ ቢሉ ዛሬ ከውጭ የሚመጣ እንግዳ ወደ እልፍኝ ገብቶ ወደ ጓዳ አልፎ ዕቃ ማየት እንዳይገባው ከዚያ ቀጥሎ የሚፈጥራቸው መሥሳአክትና ደቂቀ አዳም ምሥጢሩን እንዳያዩ እንዳያውቁ ነው ሀወእምዝ ነሥአ እግዚአብሔር በቿቱ ሰዓተ ሌሊት ክፍላ ለይእቲ ዓባይ እሳት ወአንበራ መልዕልተ ያቱ ሰማያት ወአዕረጋ ኀበ ፀቱ ገበዋቲሃ ለሰማይ ዲበ ዘባና ሰኢዮር ጳ አክሲማሮስ ዘእሑድ ከዚህም በኋላ አግዚአብሔር በስምንተኛው ሰዓተ ሌሊት ይህ ችን አሳት ከነውዕየቷ ከፍሎ አውጥቶ ከሦስቱ ሰማያት በላይ ከሰማይ ውዱድ በታች አሰፈራት ቀለመ መፍቅዱ ይእቲ ለፈጢር ወመልዓት እምጽንፈ ሰማይ እስከ ጽንፈ ምድር ወኮነት ዓለመ አእሳት ይህቺም እሳት እንደ ደመና ተተርትራ ከጽንፍ እስከ ጽንፍ ደርሳ ረጋች ጸናች ሳተ ሀገር ሆነች ወዓዲ ገብረ እግዚአብሔር በሀቱ ሰዓተ ሌሊት መልዕልተ ይእቲ ዓባይ እሳት ታሕተ መንበሩ ዘትትናጸር ቅድሜሁ ኢየሩሳሌም ሰማያዊተ ክዚህም በኋላ እግዚአብሔር በዘጠነኛው ሰዓተ ሌሊት በዚች በተዘረጋች እሳት ላይ በመንበረ ስብሐት አንፃር ፊት ለፊት ኢየሩሳሌም ሰማያዊትን ሠራ ወከመዝ ግብረታ ሰአርያም ዘዓይን ኢርእየ ወእዝን ኢሰምዓ ውስተ ሕሊና እጓለ እመሕያው ዘኢየዓርግ ብሔሮ ብሔረ ብርሃን ውእቱ ኑኃ ወግድማ መጠነ ዛቲ ዓለም ወባቲ ቱ ወቱ አናቅጽ ውሉጣነ ብርሃን ጸቆቁሮ ነገር ግን ዓይን ያላየችው ጆሮም ያልሰማው በሰውም ልብ ያልታሰበ ግዚአብሔር ለሚወዱት ያዘጋጀው ተብሎ እንደተጻፈ ቆሮ ይህችም ኢየሩሳሌም ሰማያዊት ከምስራቅ እስከ ምዕራብ ከሰሜን እስከ ደቡብ አትደርስም በመጠን ናት አሥራ ሁለት ደጆች አሏት የደጆቿም ብርሃናቸው ልዩ ልዩ ናቸው አክሲማሮስ ዘእሑድ አዕማዲሃ ዘብርሃን ወጠፈራ ብርሃን ዘመጽሔት ወከመዝ ሕንጽት ይእቲ ከመ መርዓት ሥርጉት ለምታራዕ ለ ቅድስቲቱም ከተማ አዲሲቱ ኢየሩሳሌም ለባሏ እንደተሸለ መች ሙሽራ ተዘጋጅታ ከሰማይ ኽአብሔር ዘንድ ስትወርድ አየሁ እንዳለ ዮሐንስ ራዕ ይህቺንም ኢየሩሳሌም ሰማያዊት የብርሃን አዕማድ ደግፏ ታል የብርሃን ክዳን ከፍክፏታል ጠፈራ እሳት ወምርዋጸ ከዋክብት የዓውዱ ላዕሌሃ በዚችም በሦስት እረድፍ በከዋክብት አምሳል የብርሃን መርገፍ አዙሮባታል የአሳት ቅጽር ቀጽሯታል የእሳት መጋረጃ ጋርዷታል ወጽሑፍ አስማቲሆሙ ለቱ ወቱ ሐዋርያት ወለቱ ወቱ ነገደ እሥራኤል በበቱ ወቱ አናቅጺሃ ራዕ ጵ በዚህችም በጉበኖቿ የአሥራ ሁለቱ ሐዋርያት ስም በመድ ረኮቿ የአሥራ ሁለቱ ነገደ እሥራኤል ስም በአዕማዶቿ የጻድቃን የሰማዕታት ስም ተጽፎባታልራዕፅ ኀበ ዓምደ ወርቅ ተጽሕፈ አስማቲሆሙ በሰማያት በመንግሥተ ሰማያት በወርቅ ዓምድ ላይ ስሞቻቸው ተጽፈ ዋል እንዳለ ተዱስ ያሬድ ወውስቴታ ታቦት ዘዶር ዘያበርህ በፀዳለ ሥሰስ ቅዱሰ አክሲማሮስ ዘእሑድ በዚችም የብርሃን ሳጥን ቁመቷን ወርዷን አስተካክሎ ቀርጾ አንጾ ሥሳሴ ፀዳል ሥዕል ስሎ በውስጧ አኑሮባታል ይህ ችንም ታቦት ዘዶር ብሎ ጠራት ህአትነ ማርያም አምሳል ናት ቅዳሴ ማርያም ትርጓሜ ገጽ ስምዑኬ መድምማቲሁ በእንተ እግዚአብሔር ወእምዝ ነሚኦ እምይእቲ ዓባይ እሳት ነበልባለ ወብርሃነ ፈጠረ መላእክተ መንፈሳውያነ ከዚህም ቀጥሎ እግዚአብሔር ሰማያትን ከፈጠረ በኋላ መሳላነ ክትን ፈጠራቸው እመሰ ፈጠሮሙ ሰሳአክት ቅድመ እምበሀሉ ተራዳዕናሁ አው አኃዝነ ሎቱ ለግዚአብሔር አው ፈጠርነ ወዘንተ እኩየ ሕሊና ከመ ያብጥል ላአክት ፈጠሮሙ ድኅረ ሰማያት ተፈጥራ ስለምን እግዚአብሔር ሰማያትን ከፈጠረ በኋላ መሳእክተን ፈጠራቸው ቢሉ በፊትስ ፈጥሯቸው ቢሆን እኛም አብረነው ፈጠርን ያዝንለት ወይም ተራዳነው ባሉ ነበር አንድም እርሱ ቢመሠርት እኛ ገነባን እርሱ ቢገነባ እኛ መሠረትን ባሉ ነበር። አንተስ እንደምን ፈጠ ርኋችሁ ትለናለህ አይሆንም አሉት ሳጥናኤልም እናንት ምቀኞች ፈጣሪያችሁ ነኝና እመኑብኝ ስገዱልኝ አላቸው መላአክትም ምቀኞች አይደሉምና በል ከሆነልህማ ፈጣሪ በፍጥረቱ ይታወቃልና እኛ እያየንህ እንግዳ ፍጥረት ፈጥረህ አሳየን አሉት ሳጥናኤልም እፈጥራሁ ብሎ እጁን ወደ እሳት ቢሰድ ያች እሳት እንደ ወጥመድ እንቅ አድርጋ ይዛ እንደ ጅማት አኮማተረችው አስጓጎረችው ሳጥናኤልም መፍጠር አልተቻለውምና ሐሰቱ ታወቀ ዓንመጻ ወጽአት እአመዛግብቲሃ ወአቡሃ ለሐሰትሄኖክ ዮሐ ጓፁጓጽ ሐሰት የተባለ ሁሉ ከሳጥናኤል ተገኝቷል «እናንተ ከአባ ታችሁ ከዲያብሎስ ናችሁያባታችሁንም ምኞት ልታደርጉ ትወዳላችሁ እርሱ ከመጀመሪያ ነፍሰ ገዳይ ነበረ እውነ ትም በእርሱ ስለሌለ በእውነት አልቆመም ሐሰትን ሲናገር ከራሱ ይናገራል ሐሰተኛ የሐሰትም አባት ነውና» ዮሐ ሄኖክ ወበዕለተ ፈጠሮሙ አግዚአብሔር ለመሳአክቲሁ ተሐውሰ እመንበሩ ወአንበስበሳ ሰአርያ እስከ ያድለቀልቃ ጂቱ ሰማያት ከዚህም በኋላ እግዚአብሔር ይህ ሐሳዊ መስሐቲ ስቶ ሳያ ስታቸው ክዶ ሳያስክዳቸው ብሎ በዙፋኑ ላይ ሁኖ ቢንቀ ሳቀስ ሰባቱ ሰማያት ተንቀጠቀጡ ተነዋወጡ ለመናድ አክሲማሮስ ዘእሑድ ል ለመሰበር ለመፍረስ ደረሱ ዛሾወደንገፁ መሳእክት ወኮኑ ከመ አእዋፍ እለ ይነብሩ ዲበ ፅፀው ወከመ አንህብት እለ ይሰፍሩ ዲበ ቀፅል ሶበ ይትነሣእ ላዕሌሆሙ ነፋሰ ዓውሎ ኑዕ እስመ አኀዞሙ ፍርሃት ወድንጋፄ ሶበ ሰምዑ ድምፆ ለግርማ ሕይወት ከዚህም በኋላ ዛሬ በዛፍ ቅጠል ላይ የሰፈሩ አእዋፍና ንቦች ዓውሎ ነፋስ በተነሳባቸው ጊዜ እንዲጨነቁ እንዲጠበቡ ሁሉ መሳእክትፖ መሸሻ መድረሻ አጡ ዛፀንቁም በበ ህላዌነ እስክ ንረክቦ ለእግዚእነ ወአኅድኦሙ መልአከ ሰላም ገብርኤል በቃሉ ለሠራዊተ መሳእክት መን ፈሳውያን ከዚህም በኋላ ዛሬ መልካም ጎልማሳ ጦር ሲፈታ ድል ሲመታ አይቶ አይዞህ በያለህበት ቁም ብሎ ጦሩን እንዲያ ጸና እንዲያረጋጋ ሁሉ ቅዱስ ገብርኤልም በመሳአክት ሽብር ሲጸናባቸው ባየ ጊዜ አይዚችሁ ፈጣሪያችን ፈጥሮ አይጥለንምና እስክናገኘው እስክናውቀው ድረስ በያለንበት እንቁም ብሎ አረጋጋቸው አጸናቸው መሳእክቡም የቅዱስ ገብርኤልን ቃል ሰምተው በያሉበት ጸንተው ቆመዋል ከዚህም በኋላ መሳእክት በዚህ ዝንጋዔ ድንጋፄ ሳሉ ሥላሴ ገና በአርምሞ ነበሩ እስከዚህ ድረስ የአሥራ ሁለቱ ሰዓተ ሌሊት ሥነ ፍጥረት ነው ጭ ኣ ወ አክሲማሮስ ዘእሑድ ቀ ክፍል ሦስት ወይቤ እግዚአብሔር ለይኩን ብርሃን ማዕከለ ጽልመት ዘፍ አግዚአብሔር እሑድ ጠዋት ከቀኑ በመጀመሪያው ሰዓት ብርሃን ይሁን ብሎ ቢያዝዝ በምሥራቅ በኩል ብርሃን ተፈጠ ረ ዘፍ ወአስተርአዮሙ መንፈስ ቅዱስ በአምሳለ ርግብ ወረሰዮሙ ለመላእክቲሁ ከመ አንቆቅሆ ውስተ ሕፅኑ። እግዚአብሔርም ብርሃኑን ቀን ብሎ ጠራው ጨለማውንም ሌሊት አለው ማታም ሆነ ጠዋትም ሆነ ዘፍ አክሲማሮስ ዘእሑድ ወተናጸሩ መላእክት እለ በታሕቲት ሰማይ ምስለ መሳእክት ላዕላውያን ወነጸሩ ስብሐተ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ከዚህም በኋላ መንፈስ ቅዳስ አንድ ክንፉን ወደ ላይ ወደ ርሐ አርያም በአብና በወልድ ላይ ጭኖ አንድ ክንፉን ወደታች ዘርግቶ ቢታያቸው የላይኞች መላእክት ከታች ኞቹ መላአክት ጋር ተያዩ የማያቋርጠውን የማይቆጠረውን የማይሰፈረውን ሳሰን ክብር አዩ ሀ ወወድቁ መሳእክት በገጾሙ ወተነግፉ ከመ ቆጽል በሰጊድ ወዝንቱ ብርሃን ኮኖሙ ጥበበ ወይቤሉ ዱስ ቅዱስ ቅዱስ እግዚአብሔር ጸባዖች ፍጹም ምሉዕ ሰማያተ ወምድረ ቅድሳተ ስብሐቲከ ኢሳ ከዚህም በኋላ መሳእክት በዚህ ብርሃን ምክንያት ጥበብ ተገልጾላቸው ሦስት ጊዜ ዳስ ቅዱስ ቅዱስ እግዚአብሔር ብለው አመሰገኑ እንደ ቅጠል ረገፉ እንደ ሻሽ ተነጠፉ በግንባራቸውም ተደፉ ስለምን መሳእክት ሦስት ጊዜ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ እግዚአብሔር ብለው አመሰገኑ ቢሉ ጠላታቸው ሳጥናኤል ስላፈረላቸው መንፈስ ቅዱስ በአምሳለ ርግብ ስለታያቸው ለይኩን ብርሃን ብሎ ቃሉን ስላሰማቸው ስለዚህ ሦስት ጊዜ ዳስ ቅዱስ ቅዱስ ብለው አመሰገኑት አንድም መላአክት ሦስት ጊዜ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ማለታቸው የሦስትነታቸውን ነገር ሲናገሩ ነው ኢሳ ። አክሲማሮስ ዘእሑድ ወሀ ያውስ ቢሆን ስለምን ሦስት ጊዜ ዳስ ቅትዳስ ቅዱስ ብለው አመሰገኑ እኩት ስቡህ ብለው አላመሰገኑም ቢሉ የሥላሴ ባሕርይ አይለወጥም ሲሉ ሦስት ጊዜ ተገዳስ ቅዱስ ቅዱስ ብለው አመሰገኑ እግዚአብሔር ማለታቸውም የአንድነታ ቸውን ነገር ሲናገሩ ነው ዳስ ማለት ምን ማለት ነው ቢሉ ክቡር ንጹህ ጽኑ ልዩ ማለት ነው ስለምን ሥሳሴ ሰባት ፍጥረትን በአርምሞ ስምንተኛ ብርሃንን በተናግሮ ፈጠሩ ቢሉ የሚሰማ ፍጥረት አልተፈጠረም ነበርና ሰባት ፍጥረትን በአርምሞ ፈጠሩ ኋላ ግን ሰማፅያን መሳእክት ተፈጥረው ነበርና ብርሃንን በተናግሮ ፈጠሩ ኢትትናገሩ ነገረ ፅሩዓ ዘአልቦ ባቁፅ ኢለነባቢሁ ወኢለሰ ማዒሁ ወኩሉ ዘይነብብ ንባበ ጽሩዓ ያገብኡ ሉቱ ቃለ በዕለተ ደይን እንዳሉ ዛሬም ለነፍስ ለሥጋ የማይረባ የማይጠቅም ነገር አትናገሩ አትጫወቱ ብለው መጻሕፍት ተናግረዋል ሦስት መቶ አሥራ ስምንቱ ሊቃውንት በሃይማኖተ አበው ወነበሩ መሳእክት ድኑናኒሆሙ መጠነ አሐቲ ሰዓት በኀቤሁ ወበኀቤነሰ ወያዖድቱ ዓመት ወፀቱ አውራገኅ ስለምን ሥሳሴ ጨለማን በፊት ብርሃንን በኋላ ፈጠሩ ቢሉ ጨለማ የኦሪት አምሳል ሲሆን ብርሃን የወንጌል አምሳል ነው አንድም ጨለማ ያለማወቅ አምሳል ሲሆን ብርሃን አክሲማሮስ ዘእሑድ የማወቅ አምሳል ነው አንድም ጨለማ የገሃነመ እሳት አምሳል ሲሆን ብርሃን የመንግሥተ ሰማያት አምሳል ነውና ጨለማን በፊት ብርሃንን በኋላ ፈጠሩ ከዚህም በኋላ መን ፈስ ቅዱስ በሁለተኛው ሰዓተ መዓልት ወደ ኢየሩሳሌም ሰማያዊት ጠቅልሎ ወጣ በዚህቺም አንዲት ሰዓት መላእክት ከነግህ ጀምሮ እስክ ሠለስት እየሰገዱ ቆይተዋል ኤሷፋንዮስም ይህች አንዲት ሰዓት በእግዚአብሔር ዘንድ አንዲት ሰዓት ናት በእኛ ግን ሰማንያ ሦስት ዓመት ከአራት ወር ነው ብሏል ወእምዝ ወረደ መንፈስ ቅዱስ ወቦአ ውስተ ኢየሩሳሌም ሰማያዊት ወቀደሰ ኩለንታሃ ወኩሎ ዘውስቴታ ይእቲኒ ሰብሐቶ ወአእመረቶ ለኬንያነሃ መንፈስ ቅዱስም ወደ ኢየሩሳሌም ሰማያዊት ወጥቶ ሁለን ተናዋን ቀባት አነጻት አከበራት እርሷም ፈጣሪዋን አወቀች አመሰገነች ወአቀመ መሳእክት ዘኃረየ ውስተ መንጠዋልዕ ዘመንበረ ስብሐት ቦዘይበርቅ ወቦዘይነድድ ወቦዘይነጉድ ከዚህም በኋላ እግዚአብሔር ከመላአክት እንደ መብረቅ የሚነጉዱ እንደ እሳት የሚነዱትን መርጦ አቁሟቸዋል ዙሪያውን ገጥሞ በመንበረ ስብሐት በመጋረጃው ውስጥ ክንፍ ለክንፍ አያይዞ ትቷቸዋል ኒ አክሲማሮስ ዘእሑድ ፅ ወነሥአ እግዚአብሔር እምይእቲ አሳት ወገብረ አልባሰ መሳአክቲሁ በመጠነ ጉልቆሙ ወቅናታተ ዘብርሃን ወመጽሔታተ ዘፀዳል ወአክሊላተ ዘብርሃን ዘእምጳዝዮን ዛሬ መኳንንቱ መሳፍንቱ ነገሥታቱ ለአዳራሻቸው ለእልፍኛቸው ጠባቂ ዘበኛ እንዲያቆሙ እንዲያሰፍሩ ሁሉ ለአርበኞች አሽከሮቻቸውም ግምጃውን ቀሚሱን መታጠቂያውን የወርቁን ሾተል እንዲሠሩ እንዲያሰናዱ ሁሉ እግዚአብሔርም ለመላአክት የሚሸልማቸው ከዚያች ከተዘረጋች እሳት የብርሃን ግምጃ የብርሃን ቀሚስ የብር ሃን መታጠቂያ የብርሃን አክሊል የብርሃን ዘውድ አሰናዳ ወዘአዝፋረ አልባሲሆሙ በዕንቄ እሳት ሥርግው የዚህም የልብሳቸው ዘርፍ የቀሚሳቸው ቁልፍ ከላይ እስከ ታች ድረስ እንደ ቀሚስ ቁልፍ በነሳ ዕንቁ የተከበበ ነው ወእምዝ ወረደ መንፈሰ እግዚአብሔር ወቦአ ውስተ ቀዳ ሚት ሰማይ ወቀደሰ ኩለንታሃ ወኩሎ ዘውስቴታ ይእቲኒ ሰብሐቶ ወአእመረቶ ለኬንያሃ ከዚህም በኋላ እግዚአብሔር በሦስተኛው ሰዓተ መዓልት ወርዶ ኢዮርን ያለቆችን ዙፋን ሁለንተናዋን ቀባትአነጻት አከበራት እርሷም ፈጣሪዋን አወቀች አመሰገነች ወይቤሎሙ እግዚአብሔር ለመሳአክቲሁ ተንሥኡ እለ በአማን ሰጋድያን ለአምላክ ነዋ በጽሐት ዕለተ ትፍሥሕ ትክሙ ከመ ዕቅባዕክሙ ለሕይወት ዘለዓለም ሣ አክሲማሮስ ዘእሑድ ከዚህም በኋላ እግዚአብሔር መላእክትን እንዲህ አላቸው እናንተ በእውነት ለፈጣሪያችሁ ያገለገላችሁ የሰገዳችሁ መላእክት የዘለዓለም ሕይወት የሚሆናችሁ ቅብዓት እቀባ ችሁ ዘንድ የደስታችሁ ቀን ደርሷልና ተነሱ አላቸው ወተንሥኡ ግ ፆታ መሳእክት ወቱ ሊቃነ መሳእክጉ ወቆሙ ቅድሜሁ ወይቤሉ ሰጊደሰ ሰገድነ ለከ ወባሕቱ ኢበጻሕነ ወኢርኢነ ንፈ ዕበይከ ኦ ሥለስ ቅዱስ። ከዚህም በኋላ እግዚአብሔር ሰመላእክት አእምሮ እውቀት ፍቅር ትህትና የዋሃት ትዕግሥት የሚሆናቸውን ቅብ ዓት አጣፍጦ አከናውኖ በአሥረኛው ሰዓተ መዓልት መኳንንትን ቀባቸው በአሥራ አንደኛው ሰዓት ሊቃናትን ቀባቸው በአሥራ ሁለተኛው ሰዓት መሳእክትን ቀባቸው አለቃቸውም አናንያል ነው ቿ ጄ አክሲማሮስ ዘእሑድ ወአእአምዝ ዓርገ መንፈሰ እግዚአብሔር ወቦአ ውስተ ኢየሩሳ ሌም ሰማያዊት ወቀደሰ ኩለንታሃ ዓዕማዲሃኒ ወአናቅጺሃኒ ወኩሎ ዘውስቴታ ይእቲኒ አእመረቶ ወሰብሐቶ ለኬንያሃ ከዚህም በኋላ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ በአሥራ ሁለተ ኛው ሰዓት ወደ ኢየሩሳሌም ሰማያዊት ወጥቶ በውስጧ ያለውን ሁሉ ብርሃን ቀባት አነጻት አከበራት እርሷም ፈጣሪዋን አወቀች አመሰገነች ቿነዋ ተፈጸመ ቅዳሴ ቱ ሰማያት ወቅዳሴ ቱ ለቃናት ወቅዳሴ ት ጾታ ነገደ መሳእክት በበነገዶሙ የሰባቱ ሰማያት የአሥሩ ሲሠቃናት የመቶው ነገድ ቅብዓት እነሆ ተፈፀመ ቀ ክፍል አራት እምቅድመ ቅብዓትሰ ነበሩ መላእክት ከመሕፃናት በዝንጋዔ ወሶበ ተቀብዑ መልዓ ላዕሌሆሙ አእምሮ ውጊኒሩት ፍቅር ወትዕግሥት ትህትና ወየዋሃት ይህ ቅብዓት ምንድን ነው ቢሉ መንፈስ ቅዱስ ነው የቅብ ዓት ጣዕሙ ምሥጢሩ ምንድን ነው ቢሉ መሳእክት ሳይቀቡ ኒጄ አክሲማሮስ ዘእሑድ ኗ አእምሮሃ እውቀት እንደሌላቸው ሕፃናት ነበሩ ከተቀቡ በኋላ ግን አእምሮ ፍቅር ትህትና የዋሃት ትዕግሥት አደረባቸው ምስጋና እንደ ምንጭ እየፈሰሰ እንደ ጎርፍ እየጎረፈ ከአፋቸው የማይለይ ሆነ ወሶበ ረከቡ መሳእክት ስመ ስባሔሆሙ ሰሥሉስ ቅዱስ በሰሌዳ መብረቅ ዘተጽሕፈ ተፈሥሑ ዓቢየ ፍሥሓ ወውዑ ይሴብሕዎ ለፈጣሪሆሙ እስከ ያድለቀልቃ ጸቱ ሰማያት እምድምፀ ማኅሌቶሙ ከዚህም በኋላ መሳእክት በተሰጣቸው እውቀት በየመነፀ ራቸው ቢያዩ ቅዱስ እግዚአብሔር አብ ዋህድ ቅዱስ እግዚአብሔር ወልድ ዋህድ ቅዱስ መንፈሰ እግዚአብሔር ዋህድ ዘፈጠረነ ወባረከነ ወቀደሰነ ወወሀበነ ሕይወተ ዘለዓለም የሚል ምስጋና ተጽፎ አገኙ ከዚህ በኋላ በአገኙት ምስጋና ድምጻቸውን ከፍ አድርገው ቢያመሰግኑ ከድምጻቸው ምልዓት የተነሳ ሰባቱ ሰማያት ተነዋወጡ ወእምዝ ወፅአ መንፈሰ እግዚአብሔር እም ኢየሩሳሌም ሰማ ያዊት እንዘ ይሴባሕ በአፈ መላእነ ወነበረ በመንበረ ስብሐቲሁ ከዚህም በኋላ ዛሬ ንጉሥ ከዘመተበት ሲመለስ በልልታ በደስታ እንዲቀበሉት ወደ ግንቡ እንዲያገቡት ሁሉ እግዚ አብሔርም በአፈ መሳእክት እየተመሰገነ ከኢየሩሳሌም ሯ። ፀ አክሲማሮስ ዘእሑድ እሑድ ማለት ለፍጥረት አንደኛ ለቀመር ስድስተኛ ለፀሐይ አምስተኛ ማለት ነው የአሥራ ሁለቱ ሰዓተ ሌሊት የአሥራ ሁለቱ ሰዓተ መዓልት የሀያ አራቱ ጊዜያት ስምንት ፍጥረት ይህ ነው ይህስ የተፈጸመው በምን ቀን ነው ቢባል መጋቢት ሀያ ዘጠኝ ቀን ነው ረ ረቪናነ ጫሪ ሄ ኳራ ሠ መ ጊቃዎኒዎኒዎኒዎኒዎኒዎኒዎኒዎኒዎኒዎዒዎዒዎዒዎላጳዎኣዎኒዎኒዎኒዎኒዎኒዎኒዎኒዎኒዎኒዎኒዎኒዎኒዎኒዎኒዎኒዎኣቃዒኳ አክሲማሮስ ዘሰኑይ ቀ ወይቤ አግዚአብሔር ለይኩን ጠፈር ማዕከለ ማይ ከመ ይፍልጥ ማዕከለ ማይ ወማይ ወኮነ ከማሁ ዘፍ ጸሀ እግዚአብሔር በሁለተኛው ቀን ምን ፍጥረት ፈጠረ ያሉ እንደሆን እሑድ በጊዜ ሠርክ ለሰኞ አጥቢያ ያች ብዢ ተባዢ ያላት ውኃ ከምድር ጀምራ እስከ ብሩህ ሰማይ ድረስ መልታ ሰፍታ አድራ ውላ ነበር ለይኩን ጠፈር በማዕከለ ሰማይ ብሉ ቢያዝዝ ውኃው ከአራት ተከፈለ እግዚአብሔርም በውጐች መካከል ጠፈር ይሁን በውኃና ውኃ መካከልም ይከፈል አለ ዘፍ አግዚአብሔርም ጠፈርን አደረገ ከጠፈር በታችና ከጠፈር በላይ ያሉትንም ውጐች ለየ እንዲሁም ሆነ እግዚአብሔር ጠፈርን ሰማይ ብሎ ጠራው ዘፍ ወእምዝ ነሥአ አግዚአብሔር ክፍላ ለይእቲ ዓባይ ማይ ወአዕ ረጋ መልዕልተ ሰማየ ማይ ወመልዓት እምጽንፍ እስከ ጽንፍ ወከዊና ጸደ ቆመት ወጸንዓት ወረግዓት ከመ ሐን ወከመ ሰይፍ ዘሀሎ ውስተ ቀቀቡ በማዕከል ያለው ሲሦው ውኃ እንደ ቤተ ንጉሥ አዳራሽ ጠ ፈር ሆና ተመሠረተች ከምሥራቅ እስከ ምዕራብ ከሰሜን ፎ። ከዚህም በኋላ በየአናቅጹ ትዕምርተ መስተል ያልያዘ ከታች ወደላይ ከላይ ወደታች እንዳይወጣ እንዳይወርድ ሁለት ሁለት መላአክት ሰይፍን እያስመዘዘ በእያንዳንዱ ደጅ አጋፋሪ አቁሞበታል ወእምዝ ወረደ መንፈሰ አግዚአብሔር ወቦአ ውስተ ሐኖስ ወቀደሰ ኩለንታሃ ወከሎ ዘውስቴታ ይእቲኒ አእመረቶ ወሰብሐቶ ለኬንያነሃ ከዚህም በኋላ እግዚአብሔር ሐኖስን ወርዶ ሁለንትናዋን ቀባት አነጻት አከበራት እርሷም ፈጣሪዋን አወቀች አመሰገነች ቿ አክሲማሮስ ዘሰኑይ ፏጆቓመልእምዝ ወረደ መንፈሰ እግዚአብሔር ወቦአ ውስተ ጠፈረ ሰማይ እንተ ትሰመይ ፋሊክ መርበበ ማይ ወቀደሰ ኩለንታሃ ወኩሉሎ ዘውስቴታ ይእቲኒ አእመረቶ ወሰብሐቶ ለኬንያነ ከዚህም በኋላ እግዚአብሔር ወርዶ ጠፈርን ቀባት አነጻት አከበራት እርሷም ፈጣሪዋን አወቀች አመሰገነች ስሟንም ፋሌክ ሰማይ አላት ወእምዝ ነሥአ እግዚአብሔር ክፍላ ለይእቲ ዓባይ ነፋስ ዘትፀ ውር ባሕረ ግሩመ ወረሰያ ምልዕተ እምጽንፍ እስከ ጽንፍ ከመ ትፁር ማየ ይእቲኒ ፀዊራ ቆመት ወፀንዓት በክሂሉቱ ከዚህም በኋላ እግዚአብሔር ከዚያች ብዥ ተባዥ ከአላት ነፋስ ባሕረ ሐኖስን ለማሸከም በአራቱ ማዓዝነ ዓለም ከፍሎ ወደላይ አውጥቶ ባሕረ ሐኖስን አሸከማትፁ ይህችም ነፋስ ግሩም የሆነ የሐኖስን ባሕር ተሸክማ ቆመች ጸናች ወእምዝ ነሥአ እግዚአብሔር ክፍላ ለይእቲ ዓባይ መሬት ወአውረዳ መትሕተ ታሕቲት ወረሰያ ለመስፈርተ ፍጡራን መሠረተ ከዚህም በኋላ እግዚአብሔር ከዚያች ብዥ ተባዥ ከአላት መሬት ብሩህ ብሩሁን ወደላይ ትቶ ጥቁር ጥቁሩን ብርቱ ብርቱውን መሬት ወደታች አውርዶ ዕመቀ ዕመቃት አሰፈራት ይህችንም የፍጥረቱ ሁሉ መስፈሪያ እንድትሆን መሠረት አደረጋት አክሲማሮስ ዘሰኑይ ቿ ወረሰያ ከመ ዕብን ይብስተ ወጽንዕተ ዘኢይትዌቀር ጥቀ በሐ ። ዒን ወጽልመታኒ ግሩም ዘኢያበርሃ አዕላፍ ዐፀሐይ ወሰመያ ለይእቲ በርባሮስ ጽልመት ይህችም ዕልፍ አዕላፋት ፀሐይ ቢገባባት ጨለማዋ የማይገፋ ነው በብረት እንደማይወቀር ድንጋይ አድርጎ አጸናት ስሟ ንም በርባሮስ አላት በቀዳሚ ብረ አግዚአብሔር ሰማየ ወምድረ እስመ መንፈሰ እግዚአብሔር ይዜልል መልዕልተ ማይ ወጽልመት መልዕ ልተ ቀላይ ዘፍ ጳ በመጀመሪያ እግዚአብሔር ሰማይና ምድርን ፈጠረ ምድር ም ባዶ ነበረች አንዳችም አልነበረባትም ጨለማም በጥልቁ ላይ ነበረ የ ቪአብሔርም መንፈስ በውኃ ላይ ሰፍፎ ነበር ከዚህም በኋላ እግዚአብሔር ያች ብዥ ተባዥ ያላት ነፋስ በውኃ ላይ መልታ ሰፍታ አድራ ውላ ነበረች ዘፍ ሙሴ አንድ ሰማይ ብሎ ቆጠረ ኤጺሷሩፋንዮስ ግን ሰባት የብርሃን ሰማያት ብሎ ቆጥሯል የዚህን ጊዜ አይጣሉምን ቢሉ አይጣሉም መምህራን ያስታርቋቸዋል እንዴት አድር ገው ያስታርቋቸዋል ቢሉ ሙሴ በውጭ አንድ ሆኖ ቅጽር ለቅጽር ገጥሞ ቢያየው አንድ ሰማይ ብሎ ቆጠረ ኤሷሩንዮስ ግን በውስጥ በኩል በዓየር ወይም በርዝመት መራራቃቸውን በከተማ መለያየታቸውን አይቶ ሰባት ብሎ ቆጥሯል ቿ አክሲማሮስ ዘሰኑይ በሊቃውንትስ ጠብ ክርክር የለባቸውም መምህራን ያስታር ቋቸዋል ማለት ስለዚህ ነው ወእምዝ ነሥአ እግዚአብሔር ወከፈላ ለይእቲ ዓባይ እሳት ወአውረዳ ወአንበራ ላዕለ ነፋስ ወአስተረሐቀ ዓየራ በማዕከል ከመ ኢትትቃረብ ምስሌሃ ከዚያች ብዥ ተባዥ ከአላት ነፋስ ብሩህ ብሩሁን ወደላይ ትቶ ጥቁር ጥቁሩን ብርቱ ብርቱውን ወደታች አውርዶ ከበ ርባሮስ በላይ በዓየር አራርቆ ትቶታል ምድርኒ ነበረት እምትካት ወታስተርኢ ድሉታ እስከ እዚህ ድረስ ምድር ከውኃ ጋር ተሳብቃ አንድ ሆና ነበር ምድርኒ ነበረት ጽብርታ ቀጢነ እስከ አርግዓ ከመግብነት ወአግዘፋ ፈድፋደ እስከ ትወልድ አዕባነ አድባረ ወአውግረ በመንክር ግብር እንዲህ ከሆነ እግዚአብሔር ምድርን ከውኃ ጋር እንደምን ለይቷታል ቢሉ ዛሬ ዓይብ ከአጓት ተለይቶ በላይ እንዲረጋ ሁሉ ምድርንም በላይ እንደ ዓይብ እያረጋ ውኃውን በውስጥ መንገድ እንደ አጓት እያጠራ ምድሩን ተራራውን ኮረብ ታውን ገደሉን እንድትወልድ እስከ አሁን ድረስ አግዝፎ አወፍሮሃ ከምሥራቅ እስከ ምዕራብ ከሰሜን እስከ ደቡብ ጐዝጉዞ ዘርግቶ አንጥፎ ከላይ እንደመርከብ አጽንቷታል ወአውረዳ ለይእቲ ማይ ታሕተ ምድር ወደመራ መልዕልተ አሳት ወአስተራኀቃ ወገብረ ላቲ ዓየራተ በማዕከላ ከመ ኢት ትቃረብ ምስለ አሳት አክሲማሮስ ዘሰኑይ ከዚህም በኋላ እግዚአብሔር ውኃውን ከምድር በታች አው ርዶ አሳት በላይ በዓየር አራርቆ ትቶታል ወደመረ ቅጽረ ማይ ምስለ ቅጽረ እሳት ወከማሁ ለቅጽረ አሳት ምስለ ቅጽረ ነፋስ ወለቅጽረ ነፋስኒ ምስለ ቅጽረ በርባሮስ ጽልመት ታሕቲት ወቀፈሎ ወኀተሞ በማኅተሙ በከመ ውእቱ አእመረ ከዚሀም በኋላ እግዚአብሔር የውኃን ቅጽር ። ነገር ግን ዓየራ ቸው እንደዚህ ዓለም ዓየር ሩቅ አይደለም በመጠን ነው ለምድርሰ ወለማይ አልቦን ዓየራት አላ ሣረራ ለምድር ወአጽ ንዓ ዲበ ማይ መዝ ምድርና ውኃ ግን ዓየር ርቀት የላቸውም ምድርን በውኃ ላይ ከምሥራቅ እስከ ምዕራብ ከሰሜን እስከ ደቡብ ጎዝጉዞ ዘርግቶ አንጥፎ በላይ እንደመርከብ አጽንቷታል መዝ ወተረክበት ኅንብርታ ለማይ ወለመሬት እንተ ይእቲ ዱዳሌም እንተ ባቲ ፈጠሮ ለአዳም አቡነ ወገብረ መድኃኒተ ፀ አክሲማሮስ ዘሰኑይ በመስቀሉ እግዚእነ ኢየሱስ ክርስቶስ የዚህችም መሬት ዕንብርቷ ጉልላቷ የውኃይቱም ዕንብርቷ ጉልላቷ ዱዳሌም ናት በዚችም በዱዳሌም ቀድሞ አዳም ተፈጥሮባታል ኋላም ጊታ መስቀሉን ተክሎ ድኅነተ ዓለም አድርጐጉባታል እግቪአብሔኤርሰ ንጉሥ ውእቱ እምቅድመ ዓለም ወገብረ መድኃኒተ በማዕከለ ምድር መዝ አግዚአብሔር ግን ከዓለም አስቀድሞ ንጉሥ ነው በምድርም መካከል መድኃኒትን አደረገ መዝ ወአስተጣበቅዋ ለጠፈር ዲበ ዕብነ አድማስ ጽኑዕ ከዚህም በኋላ እግዚአብሔር ምድርን ዙሪያ ዙሪያዋን ሁለት እጅ አድርጎ ከፍሏታል የወዲያኛውን አንዱን ዕጣ ከንፈሩን ቀንፎ ወዲያና ወዲህ ዙሪያውን መሐል መሐሉን ቆፍሮ በወዲያ የወጣውን አፈር እንደ ብረት አጽንቶ ወደላይ አቁሞ ታል የወዲሁን አፈር ወደላይ አቁሞ ትቶታል ወደሰማይ አይደርስም በመጠን ነው የወዲያኛውን አድማስ የወዲህኛ ውን ናጌብ አለው አንድም አድማስ የበርባሮስ ከንፈር ነውን ቢሉ የጠፈርን ተዛነብ ወደታች ዘለግ አድርጎ ከአድማስ ጋር እርሱ ባወቀው ማኅተም አትሞ ገጥሞ ትቶታል ጭ ኣ ጳ አክሲማሮስ ዘሰኑይ ቀ ክፍል ሁለት ፅ ወአምዝ ነሥአ አግዚአብሔር ክፍላ ለይእቲ ዓባይ ማይ ወአዖዳ እንተ ውስጥ ማዕከለ አድማስ ወናጌብ ወሰመያ ውቅያኖስ ወደመረ ቅጽራ ለምድር ምስለ ቅጽረ ሰማይ ወቀፈሎ ውነተሞ በከመ ውእቱ አእመረ ከዚህም በኋላ በአድማስና በናጌብ መካከል ዙሪያ ዙሪያውን ተቆፍሮ በጎደጎደው ሥፍራ እንደመቀነት ተጠምጥሞ የነበረ ውን ውኃ ዙሪያውን ሹሞታል ስሙንም ውቅያኖስ አለው ወእለተርፉ ማያት ኮኑ ተ አብሕርተ ውስተ ገጻ ለምድር ወባሕቱ ከመ ምሕፃበ ጻሕል እሙንቱ በቅድሜሁ ለውቅያኖስ ውኃውን አንዱን ሐኖስ ሌላውን ውቅያኖስ አደረገው ከአልን በዚህ ዓለም ያሉት ውጐች ከወዴት ተገኙ ቢባል ዛሬ ጠሳ ሲሾም ጠጅ ሲጠጣ ከዋንጫው ከጽዋው ጠብ ጠብ ብሎ እንዲቀር ሁሉ ሰባት ታላላቅ ወንዞች ቀርተዋል የምንጮቹ ግን ስፍር ቁጥር የላቸውም እነዚህም ሰባቱ ዓበይት አብሕርት በውቅያኖስ ፊት በወጪት እንደ ተቀመጠ ውኃ እንጥፍጣፊ ናቸው አንስትያዊት ባሕር ዘሀለወት ታሕተ ምድር ወተባዕታይ ባሕር ዘዓርገ ውስተ ሰማይ ፀ ቿ አክሲማሮስ ዘሰኑይ አግዚአብሔር ፍጥረታችን ሁሉ ሲፈጥር እነዚህን ውጐች ሴትና ወንድ አድርጎ ፈጥሯቸዋል ከምድር በታች ያለቺው ውኃ ሴት ናት ከጠፈር በላይ ያለው ውኃ ወንድ ነው ወአመ አዘዛ እግዚአብሔር ለምድር ከመ ትለድ አድባረ በመዳልው ዓበይት ወአውግረ ንዑሳነ በመዳልው ንዑሳን ወኩሎ አዕባነ ዘየብስ ወዘባሕር ወኩሉ ደደክ ወመርቄ ተልዕለ ወተትሕተ ወኩሉ ፈለግ ተከፍለ ኢሳ ጓ ከዚህም በኋላ እግዚአብሔር ታላላቁ ተራራ በታላላቁ ሚዛን ታናናሹ ተራራ በታናናሹ ሚዛን ይመዘንደጋው ይደልደል ቆላው ይጉደል ወንዙ ይከፈል ብሎ ቢያዝዝ ታላላቁ ተራራ በታላላቁ ሚዛን ታናናሹ ተራራ በታናናሹ ሚዛን ተመዝኖ ተቆለለ ደጋው ተደለደለ ቆላው ጎደለ ወንዙ ተከፈለ ውሆችን በእፍኙ የሠፈረ ሰማይን በስንዝር የለካ የምድርንም አፈር በመስፈሪያ ሰብስቦ የያዘ ተራሮችን በሚዛን ኮረብቶችንም በሚዛኖች የመዘነ ማነው ኢሳ ዐ ወደመረ ሎን መላእክተ ዓቃብያነ እለ ይፀውሩ አስይፍተ ምሉሐነ በበፀሀቱ ለለፅዱ አንቀጽ በነዚህም በየአናቅጹ ሁለት ሁለት መልአክ ሰይፍ እያስመዘዘ አጋፋሪ አቁሞባቸዋል ወዓዲ ገብረ እግዚአብሔር ወተ መሳክወ እንተ መትሕተ ምድር ተ በምሥራቅ ወሄተ በምዕራብ ተ በሰሜን ወሄተ አክሲማሮስ ዘሰኑይ ቿ በደቡብ ከመ ይፃዑ ቦቶን ነፋሳት ወያስተናፍስዋ ለምድር ሄኖክ ከዚህም በኋላ እግዚአብሔር ከዚህ በታች ላሉት ፍጥረታት ሰአሳት ለነፋስ ለበርባሮስ ጽልመት በምሥራቅ ስድስት በምዕራብ ስድስት በሰሜን ስድስት በደቡብ ስድስት በድምሩ ሀያ አራት መስኮት አወጣላቸው ሄናክ ወአምዝ አዘዞሙ አግዚአብሔር ለሊቃናተ አሳት ወለሊቃናተ ነፋሳት ከመ ይፃዑ በወፀቱ መሳክው ወይርብብዋ ለምድር ከመ ትይበስ ወትጽናዕ እምዘኮነት ፅብርተ ሄኖክ ከዚህም በኋላ እግዚአብሔር አሳት በታች ያሉትን ነፋሳት አሥራ ሁለት አለቃ አደረገላቸው አራቱ አለቆች ነፋሳተ ምሕረት ስምንቱ አለቆች ነፋሳተ መዓት ናቸውሄኖክ ሯ ዘያወጽኦሙ ለነፋሳት እመዛግብቲሆሙ መዝ ወ ነፋሳትንም ከመዛግብቱ ያወጣቸዋል መዝ ሀ በጥቃ መዓቱ ሀሎ ምሕረቱ እንዲሉ በሁለቱ ነፋሳተ መዓት መካከል አንዳንድ ነፋሳተ ምሕረት እያገባ ሠርቷቸዋል ሄኖክ እስከዚህ ድረስ ምድር ከውኃው እንደተለየች ነፋስ አልነፈሰ ባትም ፀሐይ አልመታትም ጭቃ እንደሆነች ነበር ከዚህ በኋላ ግን እግዚአብሔር አሥራ ሁለቱን የነሳት አለቆች ። አክሲማሮስ ዘሠሉስ ድኗ ይቀመጣል ከዚችም ዕፀ ሕይወት ፍሬ የቀመሱ ሰዎች እንዲህ ያለውስ ምግብ ያለ እግዚአብሔር ቸርነት ለፍጡር አይገባውም ነበር እያሉ ያደንቃሉ ወጌና ፉጽላኒ ወፍሬሃ ወጽጌሃ ይፈልጥ ነፍሰ እምሥጋ ዘእንበለ ደዌ ወሕማም የዚህችም ዕፀ ሕይወት ቅጠሏ አበባዋ ፍሬዋ ያለ ደዌ ያለ ሕማም ነፍስን ከሥጋ የሚሜለይ እርሱ ነው ወተከለ እግዚአብሔር ተ ዓበይተ ዕፅዋተ በቱ መዓዝኒሃ ለዕፀ ሕይወት በዚህችም ዕፀ ሕይወት በአራቱ ማዕዘኗ አራቱን ዓበይት ፅፅዋት ተከለ ወአውፅአ አግዚአብሔር ማየ ሕይወት እምታሕተ ሥረዊሃ ለዕፀ ሕይወት ዘትፀዓዱ እምሐሊብ ወትጥዕም እመዓር ወሦከር ዘፍ ከዚችም ዕፀ ሕይወት ሥር የሕይወት ውኃን አወጣ ይህችም የሕይወት ውኃ ከወተት ሰባት እጅ ትነፃለች ከማር ከስኳር ሰባት እጅ ትጣፍጣለች ወንዝም ገነትን ያጠጣ ዘንድ ከዔደን ይወጣ ነበር ከዚያም ለአራት ክፍል ይከፈል ነበር ዘፍ ወአውፅአ እግዚአብሔር ፀፀተ ዓፍላጋተ እምታህተ ሥረዊሆሙ ለቱ ዕፀዋት ዓበይት ዘፍ ከእነዚህም ከአራቱ ዓበይት ዕፅዋት ሥር አራቱን ወንዞች አወጣ ዘፍ ድቿ አክሲማሮስ ዘሠሉስ ወለእሉ አስማቲሆሙ ከመዝ ለስዱ ስሙ ግዮን እንተ ያውኅዝ ሐሊበ ወየዓውድ በኢትዮጵያ ወለጸዱ ስሙ ኤፍራጥስ እንተ ያውኅዝ ቅብዓ ወየዓውድ በሮምያ ወለጳዱ ስሙ ኤፌሶን እንተ ያውኅዝ ወይነ ወየዓውድ በአንጾኪያ ወለጳዱ ስሙ ጤግሮስ እንተ ያውኅዝ መዓረ ወየዓውድ በቁስጥንጥንያ ወሶበ መጽኡ ውስተ ዛቲ ዓለም ይከውኑ ማየ ልሙጸ የነዚህም የአራቱ ወንዞች ስማቸው የአንደኛው ግዮን ሁለተ ኛው ኤፍራጥስ ሦስተኛው ኤፌሶን አራተኛው ጤግሮስ ይባላሉ እነዚህም አራቱ ወንዞች ወዲያና ወዲህ አራት ማዕዝን እንደ መስተል ተመሳቅለው ገነትን ያጠጣሉ ቦ ዘይነቅዕ እምሥራቅ ወየሐውር ለምዕራብ ከመ ይስቂ ዘየ ከምሥራቅ ወጥቶ ወደምዕራብ የሚሄድ አለ በዚያ ያለውን ያጠጣ ዘንድ ቦ ዘይነቅዕ እምዕራብ ወየሐውር ለምሥራቅ ከመ ይስቂ ዘህሀየ ከምዕራብ ወጥቶ ወደምሥራቅ የሚሄድ አለ በዚያ ያለውን ያጠጣ ዘንድ ቦ ዘይነቅዕ እም ደቡብ ወየሐውር ለሰሜን ከመ ይስቂ ዘህሀየ ከደቡብ ወጥቶ ወደሰሜን የሚጨመር አለ በዚያ ያለውን ያጠጣ ዘንድ ቦ ዘይንቅዕ እምሰሜን ወየሐውር ለደቡብ ከመ ይስቂ ዘሀየ ከሰሜን መንጭቶ ወደደቡብ የሚጨመር ወይም የሚሄድ አለ በዚያ ያለውን ያጠጣ ዘንድ ቅዳሴ አትና አክሲማሮስ ዘሠሉስ ኦሜ ጋ መንክር ተላህያ ለባሕር መዝ ፀ የባሕር መመላለሷ ድንቅ ነው እንዳለ ዳዊት መዝ እነዚም አራቱ ዓፍላጋት ከገነት ሳሉ ግዮን ወተትኤፍራጥስ ዘይት ኤፌሶን ወይን ጤግሮስ መዓር ናቸው ወደዚህ ዓለም ሲመጡ ግን ንፁሕ ውኃ ሆነው ይወርዳሉ አሁን በዚህ ዓለም መልካም መብል በልተን መልካም መጠጥ ጠጥተን ወደዳሪ ስንቀመጥ ተለውጦ እንደሚወጣ ሁሉ ወደዚህ ዓለም ሲመጡ እነዚህም ተለውጠው ይወርዳሉ ግዮን ፈለገ ሐሊብ ነው በኢትዮጵያ ይዞራል ኤፍራጥስ ፈለገ ዘይት ነው በሮምያ ይዞራል ኤፌሶን ፈለገ ወይን ነው በአንፆኪያ ይዞራል ጤግሮስ ፈለገ መዓር ነው በቁስጥንጥንያ ይዞራል ዘፍ ወተከላ እግዚአብሔር ለፅፀ በለስ ዘፈረየት ለነ ሞተ እንተ ድኅሪሃ ለዕፀ ልቡና እመንገለ ምዕራባ ለገነት ዘፍ በዚችም በገነት በስተምዕራቧ በኩል ለአዳም ለአባታችን ለእኛ ሞትን ያፈራችብንን ዕፀ በለስን ተከለ ዘፍ ዑ ወአመ አዘዛ እግዚአብሔር ለገነት ከመ ታብቁል ዕፀዋተ አብጐለት ዓበይተ ወንዑሳነ ዕፀዋተ ከዚህም በኋላ እግዚአብሔር ገነትን ታላላቁን ታናናሹን ፅፀዋት አብቅ ብሎ ቢያዝዛት ታላላቁን ታናናሹን ዕፀዋት አበቀለች ጅ አክሲማሮስ ዘሠሉስ ወቀዕለ ዕፀዊሃኒ ለገነት ንዑሳን በበወቱ እመት ወዕዱላን እሙንቱ ከመ ከዋክብት በዚህችም በገነት በውስጧ ያሉቱ አዝርዕት አትክልት ፅፅዋት ታናናሹ ቅጠላቸው አሥራ ሁለት አሥራ ሁለት ክንድ ይሆናል ይሄውም እንደ ኮከብ ያበራል ወአስካለ ፍሬሆሙ ለዕፀወ ገነት ከመልጥረ ብሩር ክቡብ ወኢይትፈለጥ ጣዕሙ እምአፍ ወመዓዛሁ እምአንፍ እስከ ጂቱ ዕለት በዚችም በገነት ውስጥ ያሉ አዝርዕት አትክልት ዕፅዋት ፍሬያቸው ክብ ነው ሀወዓዲ ገብረ እግዚአብሔር ዓቢየ ነፋሰ ዘያስተናፍሳ ለገነት እንተ ድኅሬሃ ከመ ይንግፍ ፍሬሃ ወይውርዋ ኀበ ሀገር እንተ ስማ ብፅዕት ከመ ይፈጽም መፍቅዶሙ ለእለ ሀለው ውስቴታ ይህስ ይሁን በገነት ያሉትን አዝርዕት አትክልት ዕፀዋት ፍሬያቸውን ማን ይመገበዋል ቢሉ ብሔረ ብፁዓን ያሉ ቃን ቅዱሳን በገነት ያሉ አፅዋፋት ይመገቧቸዋል ማን ያመጣላቸዋል ቢሉ ገነትን ለማናፈስ በስተምዕራብ በእኩል የተሾመ ነፋስ አለ በዘጠኝ በዘጠኝ ሰዓት ወደ ምሥራቅ አሻቅቦ በነፈሰ ጊዜ እንደዝናብ ይዘንብላቸዋል ይረግፍላቸዋል ያን እየተመገቡ ፈጣሪያቸውን እያመሰገኑ ይኖራሉ መ ጄ አክሲማሮስ ዘሠሉስ ፅ ቦ ዘቋ ወቦ ዘጃቿ ወቦ ዘት። ኗ አክሲማሮስ ዘሠሉስ ቺ ወበከመ ትሔይስ ዛቲ ዓለም እምነ በርባሮስ ጽልመት ከማሁ ገነትኒ ትጌይስ ኖም ክልኤሆን አግዋሪፃ አስመ ቅድስት ወንፅኅት ወብርህት ይእቲ ከበሮባሮስ ይህች ዓለም ብርህት ናት ከዚህች ዓለም ብሔረ ብፁዓን ብርህት ናት ከብሔረ ብፁዓን ብሔረ ሕያዋን ብርህት ናት ከብሔረ ሕያዋን ገነት ብርህት ናት ናሁኬ ኮና ኩሎን ዓለማተ ወ ዓየራተ ወኢይምሰልክሙ ዘፈጠረ ጳደ ዓለመ አላ ፈጠረ ዓለማተ ወ ዓየራተ የዓለማተ ምድር አፈጣጠር እንደምን ነው ቢሉ ከሁሉ በታች በርባሮስ ናት ከበርባሮስ በላይ ይህች ዓለም ናት ከዚህች ዓለም በላይ በደቡብ ብሔረ ብፁዓን ናት በሰሜን ብሔረ ሕያዋን ናት በምሥራቅ ገነት ናት በምዕራብ ሲዖል ናት አግዚአብሔር ይህን ዓለም ሲፈጥር አንድ ዓለም ብቻ አይደ ለም የፈጠረው ሀያ ዓለማትን ሀያ ዓየራትን ፈጥሯል ናንጂ በነዚህም በሀያው ዓለማት በሀያው ዓየራት በውስጣቸው ያለውን ፍጥረት ሁሉ ከሥላሴ በቀር የሚያውቀው የለም አግዚኦ አናዜ ኩሉ ዓለም ዘገበርከ ሰማየ ወምድረ ምስለ ኩሉ ዓለሞመሙ ጸሎተ ምናሴ ጳ ዓለምን ሁሉ የምትገዛ አምሳክ ሆይ ሰማይንና ምድርን ከዓለ ሞቻቸው ጋር የፈጠርህ እንዳለ ምናሴ በጸሎቱ አክሲማሮስ ዘሠሉስ ወኖምዝ ወረደ መንፈሰ ናግዚአብሔር ወቦአ ውስተ ገነት ወቀደሰ ኩለንታሃ ወኩሉ ዘውስቴታ ይእቲኒ አእመረቶ ወሰብሐቶ ለኬንያነ ከዚህም በኋላ መንፈስ ትዱስ ወርዶ ገነትን ሁለንተናዋን ቀባት አነጻት አከበራት እርሷም ፈጣሪዋን አወቀች አመሰገነች ታ ወኖምዝ ወረደ መንፈሰ አግዚአብሔር ወቦአ ውስተ ውቅያኖስ ወቀደሰ ኩለንታፃ ወኩሎ ዘውስቴታ ይአቲኒ አእመረቶ ወሰብ ሐቶ ለኬንያህ ከዚህም በኋላ መንፈስ ቅዱስ ወርዶ ውቅያኖስን ሁለንተናዋን ቀባት አከበራት አነጻት አርሷም ፈጣሪዋን አወቀች አመሰገነች ወኖምዝ ወረደ መንፈሰ አግቪኪአብሔር ወቦአ ውስተ ዛቲ ዓለም ወቀደሰ ኩለንታሃ ወኩሉ ዘውስቴታ ይአቲኒ አእመረቶ ወሰብ ሐቶ ለኬንያፃነ ከዚህም በኋላ መንፈስ ቅዱስ ወርዶ ይህችን ዓለም ሁለንተና ዋን ቀባት አከበራት አነጻት እርሷም ፈጣሪዋን አወቀች አመሰገነች ልወኖምዝ ወረደ መንፈሰ አግቪአብሔር ወቦአ ውስተ ነፋስ ወቀደሰ ኩለንታሃዛ ወኩሎ ዘውስቴታ ይእአቲኒ አአመረቶ ወሰብሐቶ ለኬንያነ ከዚህም በኋላ መንፈስ ቀዱስ ወርዶ ነፋስን ገብቶ እንደ ምግባራ ለይቶ ቀባት አከበራት አነጻት እርሷም ፈጣሪዋን አወቀች አመሰገነች አክሲማሮስ ዘሠሉስ ወኖምዝ ወረደ መንፈሰ አግዚአብሔር ወቦአ ውስተ ገዛነመ አሳት ወቀደሰ ኩለንታፃ ወኩሎ ዘውስቴታ ይእቲኒ አእመረቶ ወሰብሐቶ ለኬንያነ ከዚህም በኋላ መንፈስ ቅዱስ ወርዶ ገሃነመ አሳጉን ሁለንተ ናዋን ቀባት አከበራት አነጻት ከትኩሳት ላይ ትኩሳት ጨመረላት እርሷም ፈጣሪዋን አወቀች አመሰገነች ወኖምዝ ወረደ መንፈሰ አግዚአብሔር ወቦአ ውስተ በርባሮስ ጽልመት ወቀደሰ ኩለንታሃ ወኩሎ ዘውስቴታ ይናቲኒ አአመረቶ ወሰብሐቶ ለኬንያነ ከዚህም በኋላ መንፈስ ቅዱስ ወርዶ በርባሮስን ሁለንተናዋን ቀባት በጽልመት ላይ ጽልመት በፅናት ላይ ፅናት ጨመረላት አርሷም ፈጣሪዋን አወቀች አመሰገነት ሔወኖምዝ ዓርገ መንፈሰ አግዚአብሔር ውስተ አርያም ኖም ውስተ ቀላየ ፅልመት ጎጻጉጽ ፍኖታ በከመ ውእቱ አአመረ ከዚህም በኋላ መንፈስ ቅዱስ ወርዶ በርባሮስን ቀብቶ ኖርሱ ባወቀው መንገድ ወደ አርያም ዓረገ ነዋ ተፈፀመ ተፈጥሮ ዓለማት አነሆ የዓለመ አሳት የዓለመ ነፋስ የዓለመ መሬት የዓለመ ማይ ተፈጥሮ ተፈፀመ ኖኛ አግዚአብሔርን ወጣ ወረደ ማለታችን በዘፈቀደ ኖርሱ በፈቀደ መታየቱን መናገራችን ነው አንጂ አግቪኪአብሔርስ መውጣት መውረድ የለበትም ዓ አክሲማሮስ ዘሠሉስ አመኒ ቦ ዘይቤ ፈጢሮ ወቀዲሶ ዓርገ ወወረደ ውጉዘ ለይኩን ለውናቱ ሃዳስ ርግብ እንዳለ ዳስ ቴርሎስ ናግዚአብሔርን ግን መጣ ፄሄደ ወጣ ወረደ የሚሉ ሰዎች ቢኖሩ በአምሳለ ርግብ በመንፈስ ቅዱስ አፍ ውጉዝ ይሁን ብሎ አውግዛል ሰማዕተ ኮኑ ዕዝራ ወሰሎሞን ወኩሎሙ ማኅበረ ነቢያት ከመ ነርስቶስ ዘፈጠረ ዓለመ ወከመ ቀብዓ ኩሎ ሰማያተ ወምድረ ወጠተደሰ ኩሎ ፍጥረኖ ተ አግዚአብሔር ይህን ዓለም ቀብቶ እንዳከበረው ኤጳፋንዮስ ብቻ የተናገረ አይደለም ሌሎችም ነቢያት በየመጽሐፋቸው ጽፈዋል መስክረዋል ወእምዝ ተቀብዓ ቅብዓ ትስብዕት ክርስቶስ ዘቦቱ ይነሥዑ ቅብዓ መንፈስ ቅዱስ ኩሎሙ አሕዛብ ይህስ ቅብዓት ምንድን ነው ቢሉ ቀድሞ ጌታትን ከባሕርይ አባቱ በባሕርይ ልጅነት ተወልዶ የባሕርይ ልጅነት ያገኘበት መንፈስ ቅዱስ ነው ዛሬም ሕዝቡ አሕዛቡ ከሥላሴ የፀጋ ልጅነት የሚወለዱበት ቅብዓተ መንፈስ ቅዱስ ይህ ነው ሀዘኢፒተወልደ ኖማይ ወአመንፈስ ቅዱስ ኢይክል በዊዓ ውስተ መንግሥተ አግቪኪአብሔር ኖስመ ዘተወልደ ኖምሥጋ ሥጋ ውኖቱ ወዘተወልደ አመንፈስ መንፈስ ውናቱ ዮሒ ይ ይህም ቅብዓት መንፈስ ቀዱስ ነው ለሁሉ ጸጋ ክብር መንፈስ ቀዱስ እንደሆነ ሲያጠይቅ ገዝታትን ከረቂቅ የተወለደ ረቂቅ አክሲማሮስ ዘሠሉስ ነው ከግዙፍ የተወለደ ግዙፍ ነው ሲል ከውኃ እናትነት ከመንፈስ ቅዱስ አባትነት ልጅነትን ነስተው አሕዛብ አረማው ያን ረቂቅ መንግሥተ ሰማያትን እንዲወርሱ ተጻፈ ተነገረ ዮሒ ። ዮሠንም ሁልጊዜ በምግባር በሃይማኖት ምሉዓን ሆነው ይኖራሉ አንድም ጨረቃ ህን ምሳሌ ጨረቃ አንድ ጊዜ ስትጎድል አንድ ጊዜ ስትሞላ እንደምትኖር ሁሉ ጸድቃንም አንድ ጊዜ በኃጢአት ሲወድቁ አንድ ጊዜ በንስሐ ሲነሱ ይኖራሉ ስብአ ይወድቅ ወስብአ ይትነሣኖነ ምላ ሀ አክሲማሮስ ዘረቡዕ ኗ ሰባት ጊዜ ይወድቃልና ይነሣልም ምላ ራ አንድም ፀሐይ የኃጥአን ምሳሌ ፀሐይ በብርፃን ምሉዕ ሆና እንደምትኖር ሁሉ ኃጥአንም በኃጢአት በክህደት ምሉ ሆነው ይኖራሉ አንድም ጨረቃ የኃጥአን ምሳሌ ጨረቃ በምሉዕ ብርሃን ተፈጥራ ስትጎድል ስትጎድል ፈጽማ እንደምትጠፋ ሁሉ ኃጥአንም ከኃጢአት ላይ ኃጢአት ሲጨምሩ ከፍፁም ገዛነመ አሳጉ ይደርሳሉ ልበ ዓብድ የሐፅፅ ከመ ኖንተ ወርናኖ ሲራክ ጓጁቿ የሰነፍ ልብ እንደ ጨረቃ ሲጎድል ያድራል ወለአሉ አስማቲሆሙ ለመራሕያን አለ ይፈልጡ ፀተ መክፈ ልተ ዓመት ፄኖክ ኢሳ ፁ የከዋክብትስ ስማቸው ማን ማን ነው ቢሉ ምልክኤል ናርኤል ሕልመልመሌክ ብርክኤል ናቸው አነዚህስ ዓመቱን ከአራት ተካፍለው ሲገዙት እንዴት አድር ገው ነው ቢሉ ከመጋቢት ሀያ ስድስት ቀን እስከ ሰኔ ሀያ አምስት ቀን ቢቆጥሩ ከጳጉሜን አንድ ቀን ቢጨምሩ ዘጠና አንድ ይሆናልፁ ይህንም ምልክኤል ይመግበዋል ይገዛዋል ወራቱም ፀደይበልግ ይባላል ምግቡም መሬት ነው በዚህም በፀደይ ሠልጥኖ የባጀ ዋዕይ ወደታች ተቀብሮ የባጀ ቁር ወደላይ ሲል ከላይ ሙቀቱ ከታች ጠሉ ሲመኖት ምድር ትለሰልሳለች የዘሩባትን ሁሉ ታበቅላለች ፄኖክ አክሲማሮስ ዘረቡዕ ዳግመኛም ከሰኔ ሀያ ስድስት ቀን ጀምሮ እስከ መስከረም ሀያ አምስት ቀን ድረስ ከጳጉሜን አንድ ቀን ቢጨምሩ ዘጠና አንድ ይሆናል ሕልመልመሌክ ይገዛዋል ይመግበዋል ይህም ክረምት ይባላል ምግቡም ውኃ ነው በዚህ በክረምት ሠልጥኖ የነበረ ዋዕይሙቀት ፈጽሞ ሲጠፋ ተቀብሮ የነበረ ቁርቅዝቃዜ ፈፅሞ ሲወጣ ከውኖው ብዛት ከምንጩ ፅናት የተነሣ ምድር ኖፈርስ ኖፈርስ እናድ እናድ ትላለች ከዚህም በኋላ እና ደመናን ገልጦ ፀሐይን አውጥቶ ምድርን ያረጋጋታል ያፀናታልሄናክ ዳግመኛም ከመስከረም ሀያ ስድስት ቀን ጀምሮ አስከ ኖኖሣሥ ሀያ አምስት ቀን ድረስ ከጳጉሜን አንድ ቀን ቢጨምሩ ዘጠና አንድ ቀን ይሆናል ብርክኤል ይገዛዋል ይመግበዋል ይህም ዘመን መፀውመከር ይባላል ምግቡም ነፋስ ነው በዚህም በመፀውበመከር ሠልጥኖ የከረመ ቁርቅዝቃዜ ወደታች ተቀብሮ የከረመ ዋዕይሙቀት ወደ ላይ ሲል ከታች ሙቀቱ ከላይ ጠሉ ሲሰማቸው አዝርዕት አትክልት ያድጋሉ ይገዝፋሉ ያብባሉ ያፈራሉሄኖክ ዳግመኛም ከኖኖሣሥ ሀያ ስድስት ቀን ጀምሮ እሰከ መጋቢት ሀያ አምስት ቀን ድረስ ከጳጉሜን አንድ ቀን ቢጨምሩ ዘጠና አንድ ቀን ይሆናል ናርኤል ይገዛዋል ይመግበዋል ይኸውም ዘመን ሐጋይበጋ ይባላል ምግቡም እሳት ነው በዚህም በሐጋይበጋ ሰልጥኖ የከረመ ቁርቅዝቃዜ ፈጽሞ ሲጠፋ አክሲማሮስ ዘረቡዕ ሀ ተቀብሮ የከረመ ዋዕይሙቀት ፈጽሞ ወደ ላይ ይወጣል ይሰለጥናል አዝርዕቱ አትክልቱ ዕፅዋቱ ይደርቃሉ ኖጭደው ተወቀተው በጎኖ በጎተራ ይገባሉ ከዚህም በኋላ ከጳጉሜን ተርፋ የቀረቺው አንዲቱ ቀን ዕለተ ምርያ መድኃኒት ትባላለች ሄኖክ በዓመት በዓመት የጌታችን ልደት ትውላለች ጌና መጀመ ሪያ ይህን ዓለም ፈጠረባት ሁለተኛም ከሰማየ ሰማያት ወርዶ ከድንግል ማርያም ተፀነሰባት ሦስተኛም በመጋቢት ሀያ ዘጠኝ ቀን ሞቶ ተነሣባት አራተኛ ይህን ዓለም የሚያ ሳልፍባት ናኖርሷ ናት ይህችው ዕለት አምስተኛይቱ ጳጉሜን ናት ዕለተ ሰንበትም ተብላለች አነዚህም አዝርዕቱአትክልቱ ዕፅዋቱ መተከላቸው መዘራ ታቸው የመፀነሳችን አምሳል ናቸው መብቀላቸው የመወለ ዳችን ማደጋቸው የማደጋችን ማፍራታቸው ቤት የመሥ ራታችን ከብት የመግዛታችን ልጅ የመውለዳችን አምሳል ናቸው መድረቃቸው የማርጀታችን መታጨዳቸው የመሞ ታቸን ታጭደው ተወቅተው በጎታ በጎተራ መግባታቸው ሙተን የመቀበራችን አምሳል ነው እነዚህም አዝርዕቱ አትክልቱ ፅፅዋቱ ከጎታ ከጎተራ ወጥተው መዘራታቸው ተዘርተው መበስበሳቸው መብቀላቸው በስለው መበላታቸው ናኛም ከሞትን በቷላ በአዲስ ሥጋ ተነሥተን ብሩህ መንግ ሥተ ሰማያት የመግባታቸን አምሳል ነው ዮሐ አክሲማሮስ ዘረቡዕ ከዚህም በኋላ ዛሬ ለሙሽራ ሠርግ ሲሰናዳ በፊት ፍሪዳ ውን አስብቶ ጠላውን ሹሞ ጠጁን አጥርቶ ሌማቱን እንጀራ ውን አቅርቦ ምንጣፉን አንጥፎ አሰናድቶ በቷላ ተጋባን አንደሚጠራ ሁሉ አግዚአብሔርም ይህን ዓለም ሲፈጥር በአድማስ ደግፎ በደመና ከፍክፎ ዐሐይን ጨረቃን ከዋክ ብትን አንደ ፋና አብርቶ ዝናማቱን በደመና ጭኖ ነፋሳቱን አሸክሞ መባርቅቱን ነጎድጓዱን አዘጋጅቶ ሰመሳአክት አሳያቸው ሄኖክ ጥበብ ሐነፀት ላቲ ቤተ ወዓቀመት ተ አዕማደ ጠብሐት ዘዚአህ ጥብሐ ቶስሐት ዘዚአፃ ወይነ ወጸውዓት ዘዚአፃዛ አግብርተ ምሳሌ ዘ ጥበብ ቤትዋን ሠራች ሰባቱንም ምሰሶችዋን አቆመች ፍሪዳ ዋን አረደች የወይን ጠጅዋን ደባለቀች ማዕድዋን አዘጋጀች ባሪያዎችዋን ልካ በከተማይቱ ከፍተኛ ስፍራ ላይ ጠራች ምሳሌ መላአክትም አቤቱ ጌታችን እንዲህ ያለችቱን ፅፁብ ድንቅ አንግዳ ፍጥረት ለማን ፈጥረፃታል ለማንስ ትሰጣታለህ ብለው ጠየቁት ዛቲኒ ዓለም ወእንታክቲኒ ኢየሩሳሌም ሰማያዊት እንተ ርዒክምዋ ወዝ ኩሉ ተውህበ ለመሬኖ ዊ ጌኖም ይህችም ያችም ኢየሩሳሴም ሰማያዊት የብርፃን ቆንጆ የብርፃን ሙሽራ ገና ለምፈጥረው ለአዳም ስፍራው ቦታው የሚኖርባት ናት አክሲማሮስ ዘረቡዕ ሙ ዝኒ ዐጠይ ወወርኅ ወከዋክብት እለ ያበርሁ ሎቱ አነዚህም ዐጠይ ጨረቃ ከዋክብት ለአዳም የሚያበሩለት ፋናዎችመበራቶች ናቸው ዝኒ ነፋሳት ወደመናት ኖለ ይፀውሩ ማያተ ሉቱ ወአሉኒ መባርቅት ወነጎድጓድ ከመ ያፍርዩ ወያጽግዩ ሎቱ ናነዚህም ነፋሳት ደመናት ውኖ ቀድተው ዝናምን የሚያዘ ንሙለት ናቸው መባርቅቱም ነጎድጓዱም የሚበላውን የሚጠጣውን አዝዕርቱን አትክልቱን እንዲያብቡ እንዲያፈሩ የሚያደርጉለት ናቸው ገነትሰ ቤተ ምስፍናሁ ይናቲ ገነት ግን ግንቡ መናገሻው ናት አላቸው መሳአክጉም ጌታችን ሆይ ያ አዳም የምትለው ማንን ይመስላል ቁመቱስ ማንን ያህላል አሉት ሀወይቤሎሙ ናቪኪአብሔር ሰመላአክት አካሉሰ የኀፅፅ ፈድ ፋደ አምኔክሙ አርአያሁሰ ወአምሳሊሁ በአርአያየ ወበአም ሳልየ ውኖቱ ጌኖ ም አካሉስ ከእናንት አሥር ናጅ ያንሳል መልኩ ግን እኔን ይመስላል በኖኔ አርአያ በኖኔ አምሳል ኖፈጥረዋለሁ አላቸው ወሶ ሰምዑ ተዱባሳን መላአክት ዘይቤሎሙ አግዚእአነ ይቤልዎ አፍጥን ፈጢሮቶ ለዝንቱ አዳም ከመ ንርአይ አርአያከ ኖምኔሁ የ አክሲማሮስ ዘረቡዕ መላአክትም ጌታን በድምፁ በግብሩ አንጂ መልኩን አያውቁ ትም ነበርና አዳምን በኖኔ አርአያ በናፄ አምሳል ኖፈጥረ ዋለሁ ብሎ ቢላቸው አጅግ ወደዱ ደስ አላቸው ወደውም አልቀሩ ያን አዳምን በአርአያህ የምትፈጥረውን መልኩን አሳየንና የኖርሱን መልክ አይተን የአንተን መልክ አንድንጠ ግበው አሉት ቋወሶበ ሰምዓ ሳጥናኤል ዘንተ ቃለ አግዞ ፍርፃት ወድንጋፄ ወቀንዓ ላዕለ አዳም ዓቢየ ቅንዓተ ከዚህም በኋላ ሳጥናኤል ይህን ሲሰማ የማያልቅ ፍርዛት ድንጋጤ ያዘው በአዳምም ላይ ቅናት አደረበት ቋወይቤ ሳጥናኤል እትሀዘብ አንሰ ከመ በእንተ ዝንቱ መሬታዊ ይረክበኒ ዓቢይ መከራ ወምንዳቤ ከዚህም በኋላ ሳጥናኤል ከዚህ ከመሬታዊ አዳም ቅንዓት የተነሳ እኔን ብዙ መከራ ያገኘኛል ብዬ ኖጠራጠራለሁ አሰለ ወይቤ ሳጥናኤል በህሊናሁ እፍትን እስከ አመ ናክል ፈጢረ ዘሀለይኩ ቅድመ አነ ናሳናዊ ዘተፈጠርኩ ባቲ ምንተ ትሬስየኒ አሳት ሳጥናኤልም ከዚህ ሁሉ ያችን ቀድሞ ያሰብቲቷትን ነገር ልፈትናት እና ቢቻለኝ እአፈጥራሉ ባይቻለኝ ቀድሞ ከኖርሷ ተፈጥሬአሁና ይህችም ናሳት ምን ትለኛለች አለ ቋወዘንተ ብሂሎ ሳጥናኤል ወደየ ኖዴሁ ውሰተ አሳት አሜፃ ውዕየ ወተመስ ኩለንታሁ ከመ ሰምዕ አክሲማሮስ ዘረቡዕ ደሆ ከዚህም በኋላ ሳጥናኤል እፈጥራለሁ ብሎ እጁን ወደ አሳት ቢልክ ያች እሳተ እንደ ወጥመድ እንቅ አድርጋ ይዛ እንደ መቅሉ ቆላችው እንደ ጅማት አኮማተረችው ቋወወከልሀ ሳጥናኤል በልዑል ቃል ወይቤ አስመ ተሠገርኩ ወተኖኖዝኩ በዛቲ አሳት ወደንገፁ ት ፆኖ መሳእክት ወይቤልዎ ምንተ ኮንከ ወምንት ረከበከ ሳጥናኤልም ወዮልኝ ወዮኖ ይገባኛል ብሎ ጓጎረ እንደ መብረቅ ጮኸ መሥሳአክትም ምን ሆንህ ምን አገኘህ አሉት ቋሄወይቤሎ አግዚአብሔር ለሳጥናኤል ምንተ ኮንከ ወምንት ረከበከ ጌኖ ም ሳጥናኤልን ምን ሆንህ ምን አገኘህ አለው ቋወይቤ ሳጥናኤል ሶበ ገሠሥክዋ ለይኖቲ አሳት በየዋሀትየ ከመ አእምር ምንት ይእቲ አውዓየተኒ ሳጥናኤልም ይህችን የተዘረጋች አሳት ምንድን ናት ልወቃት ብዬ በየዋህነት ብዳስሳት አሳረረችኝ እንደ ሰም አቀለጠችኝ አለው ወወዘንተ ብሂሎ አግዚአብሔር አሕየ ለሳጥናኤል ኖሰመ ጉንዱየ መዓት ወከባቴ አበሳ ውኖቱ ወፈድፋደሰ የኖፍር ዘሊፈ አበሳ ጌኖ ም ሳጥናኤልን መመለሱን አንጂ መውረዱን አይወድምና በአርምሞ ፈወሰው ፀ አክሲማሮስ ዘረቡዕ ቋወይቤ ሳጥናኤል ሶበሰ አኖመረ ናዚናየ ሕሊና ልብየ አምተበቀለኒ ወእምኢፈወሰኒ አምሕማምየ ሳጥናኤልም ይህን ያሰብሁትን ነገር አላወቀብኝም እንጂ ቢያውቅ ግን ከዚህች እሳት ባልፈወሰኝም ነበር አለ ኖክመ ዓቢይ ረብህ ውእቱ ዘፈቀድኩ አእግበር ሳጥናኤልም ቀድሞ ያሰብኩት ነገር ደግ ረብህ ጥቅሜ ነው አሁንም አልተወውም አለ ግጳወከልሀ ሳጥናኤል በልዑል ቃል ሳጥናኤልም ወዮልኝ ወዮኖ ይገባኛል ብሎ ጓጎረ እንደ መብረቅ ጮኸ ዳወደንገፁ ት ፆኖ መሳአክት ወይቤልዎ ምንተ ኮንከ ወምንት ረከበከ መሳአክትም ደንግጠው ምን ሆንህ ምን አገኘህ አሉት ሇወይቤሎሙ አስመ ተሠገርኩ ወድናፅኩ በዛቲ አሳት አርሱም ያች የቀደመች አሳት ከገዛ አካሌ አንደ ቋያ ተነሥኖ እንደ መቅሎ ቆላችኝ ኖንደ ጅማት አኮማተረችኝ እንደ ሰም አቀለጠችኝ አላቸው ግወይቤሎ አግቪአብሔር ለሳጥናኤል ምንተ ኮንከ ከዚህ በኋላ ናም ሳጥናኤልን ምን ሆንህ ምን አገኘህ አለው ግድወይቤ ሳጥናኤል ገብዓት አሳት ውስተ ልብየ ወአውዓየተኒ ኩለንኖየ ሳጥናኤልም ያች የቀደመች አሳት ወደ ልቤ ገብኖ እንደ ጅማት አሳረረችኝ እንደ ሰም አቀለጠችኝ አለው አክሲማሮስ ዘረቡዕ ድጅ ጓወይቤሎ አግዚአብሔር ለሳጥናኤል አንተ ዓማዒ ንግር ኃጢአተከ ወአመ አኮ እነግር ብከ ኃጢአተከ ጌኖ ም አንተ ትፅቢተኛ ዓመፀኛ ኃጢአትህን ተናገር የማትና ገር ከሆነ ግን እኔ አነግርብሃለሁ ኖመሰክርብነለሁ አለው ጓወይቤ ሳጥናኤል አልብየ ኃጢአት እስመ ንፁሐ ባሕርይ አነ ሳጥናኤልም እኔማ ቀድሞ ስፈጠር ንፁሐ ባሕርይ ነበርሁ አሁንስ ደግሞ ምን ኃጢአት አለብኝ አለ ጓወይቤሎሙ አግዚአብሔር ለመላናክቲሁ ስምዑኒ እንግር ክሙ ዘሐለየ ከመ ይፍጥር ፍጥረታተ ዘከማየ ዝንቱ መስሐቲ በአንተ ዘውዕየ ወሶበ አሕየውክዎ ጀተ ጊዜ ይቤለኒ ሶበሰ አእመረ ሕሊና ልብየ እም ኢያሕየወኒ ጌኖ ም እንዲህ ብሎ አልቀረም ኃጢአቱን ክፋቱን ነገረበት መሰከረበት አንዴት ብሎ መሰከረበት ቢሉ ፖሳአእክትጉን ስሙኝ ልንገራችሁ ይህ ትዕቢተኛ ዓመፀኛ ቀድሞ አንደ ናኔ ናፈጥራለሁ ብሎ አሰበ አስቦም አልቀረ እጁን ወደ አሳት ላከ ያቺም አሳት እንደ ሰም አቀለጠቺው እኔም ፈወስሁት ኖርሱም ና አላወቀብኝም እንጂ ቢያውቅብኝስ ኖሮ ከዚህቺ አሳት ባልፈወሰኝም ነበር አለ ያቺም አሳት ከገዛ አካሉ አንደ ቋያ ተነሥታ እንደ መቅሎ ቆላችው ኖንደ ጅማት አኮማተረቺው እንደ ሰም አቀለጠቺው እኔም ምሕረት ልማዴ ነውና ፈወስኩት ይህ ሦስተኛው ነው ምን ላድርገው ፍረዱ አላቸው መሳአክትም አቤቱ ጌታችን አክሲማሮስ ዘረቡዕ ከሦስት ጊዜ ወዲያስ ምሕረት አይገባውም ከመጽሐፈ ሕይወት ፋቀው ደምስሰው አሉት ዳዐፀኖም ድናረ ፈጠርኩሰ ኢይጠሲ ወኢይደመስስ አላ ኩሉ ዘዓለወኒ ይከውን ሰአሳት በላዒት አንተ ኢትጸግብ ጌኖ ም ከፈጠርሁትስ ወዲያ አላጠፋውም አመፀኛውን ሁሉ ብትበላ ብትበላ የማትጠግብ አሳት አለችኝ ከዚያ አስገብቼ አቀጣዋለሁ አላቸው ወዘንተ ብሂሎ አእግቪአብሔር አሕየ ለሳጥናኤል ጌኖ ም ሳጥናኤልን ፈጽሞ እስኪክድ ድረስ ብሎ በአርምሞ ፈወሰው ወዓዲ ገብረ አግዚአብሔር ደተ ባሕረ መፅሔት ከመ ይርአዩ መሳአክት ሥነ ግብረቶሙ ከዚህም በኋላ በሦስቱ ሰማያት በመሳአክት ሀገር መሳእክት ተፈጥሮአቸውን ደም ግባታቸውን የሚያውቁበት የሚረዱ በት ሦስት የባሕር መነፅር መስታወት ሠራ አሰናዳ ወኖምዝ ይቤሎሙ አግቪአብሔር ለመላናክቲሁ ግብዑ ውስተ መካናቲክሙ ወሶበ ገብዑ ሠሳአክት ውስተ መካናቲ ሆሙ ርዕዩ ሥነ ግብረቶሙ ወውዑ ወሰብሕ ለፈጣሪ ሆሙ እስከ ያድለቀልቃ ቱ ሰማያት ከዚህም በኋላ አእግቪአብሔር መሳአክጉን በየቦታችሁ ግቡ በየማፅዕረጋችሁ ቁሙ ብሎ አዘዛቸው ሥሳአክትም በየቦኖ ቸው ገብተው ሰው ቁጥር መልኩን በመስታዎት እንዲያይ አክሲማሮስ ዘረቡዕ ደያኗ ሁሉ በሦስቱ የባሕር መነፅር መስታወት ተፈጥሯቸውን ባዩ ጊዜ እጅግ ደስ አላቸው ወደዱ ኖልል አሉ ፈጣሪያቸ ውን አመሰገኑ ተፈጥራቸውን አዐቁ ቹወአርመመ ሳጥናኤል በቁጥዓ ወኢተናገረ አሐተኒ ቃለ መሳአክት ፈጣሪያቸውን ሲያመሰግኑ ሳጥናኤል ግን ኖንኳን ሊያመስግን አንዲት ቃል አልተናገረም ወይቤል ። መሳአክት ለሳጥናኤል ለምንት ኢትሴብሖ ለዘፈ ጠረከ ለሕይወት ዘለዓለም ወአሠርገወከ በክብር እስከ ይበርቅ ዘፈረ ልብስከ ከመ ፀዓዕ ዓቢይ ወከመ ፀዳለ መብረቅ መደንግፅ መሳአክትም የልብስህን ዘርፍ አንደ መብረቅ የሚነጉድ እንደ አሳት የሚነድ አንተን ከሁሉ በላይ አድርጎ የፈጠረህን አምላክ ሁሉ ሲያመሰግን ለምን አንተ ሳታመሰግን ቀረህ አሉት ዛወይቤ ሳጥናኤል አንሰ ዕድው እምዝንቱ ሕሊና ሳጥናኤልም እኔስ ከዚህ ምስጋና አያገባኝም የተዘጋ ሕንፃ ነኝ አለ ወይቤል መሳእክት እፎ ተርፈከ ወምንት ነትገ ላዕሌከ መላአክትም ምን ቀርቶብፃል ምንስ ጎድሉብፃል አሉት ዛወይቤሎሙ ሳጥናኤል ሰመሳላናቲሁ ነገሮሰ ተአምሩ አንት ሙኒ ወባሕቱ መሐሉ ሊተ ከመ ኢታውፅኡ ምሥጢሮ ዘአነግረክሙ አነ እመ ንሴብሖ ወአመ ኢንሴብሖ ደያቷ አክሲማሮስ ዘረቡዕ ሳጥናኤልም ነገሩንስ እናንተም ታውቁታላችሁ ብናመሰግነ ውም ባናመሰግነውም ምሥጢር አንዳታወጡብኝ ማሉልኝና ልንገራችሁ አላችው ዛወመሀሉ ሎቱ ቱ ፆታሁ ከመ ይስምዑ ነገሮ ወይትወከፉ ቃሎ ከዚህም በኋላ አርሱ የሚገዛቸው አሥሩ ነገድ የሚነግራ ቸውን ነገር ሰምተው ላይክዱት ማሉለት ዛሀወይቤሎሙ ሳጥናኤል ሰመላናክቲሁ ኢርኢክምዋኑ ሰኢየሩ ሳሌም ሰማያዊት ዘመንክር ግብረታ ወዕፁብ ለተናገሮ ተብህለት ለመሬታዊ ርኢክሙኑ ዐሐየ ብሩሀ ወለወርኖ ዘአዳም ስና ወከዋክብተ ዘለለ ዱ ጳዱ ይጌይስ ክብሮሙ ወዝናማተ ወደመናተ ወገነተ ምስለ ኩሉ ዘውስቴኖ ወዘዘዚአሁ ፍሬያተ ገብረ ወዝኩሉ ዘተብህለ ለመሬኖ ዊ ለነሰ ምንት ለነ ዘኢንበልዕ ወኢንሰቲ ህየንተ ዕረፍት ሰብሖቱ ዘአልብነ ጽርዓት ለምንት ንሴብሖ ሳጥናኤልም ያችን ኢየሩሳሴም ሰማያዊት አላያችኋትምን እንዲያ ያለች ዕፁብ ድንቅ እንግዳ ፍጥረት ፈጥሮ ለመሬ ታዊ አዳም ናት አለን እንደዚያም የምታንዐባርቅ ዐይን ከብርዛን ብርሃን ብልጫ ያላቸው ጨረቃንና ከዋክብትን ከሰማይ በታች ከምድር በላይ የተፈጠረውን ሁሉ ለመሬ ታዊ አዳም ነው አለን ኖኛን ግን የማንበላ የማንጠጣ አክሲማሮስ ዘረቡዕ የደያሀ አድርጎ ፈጥሮናል አዳም በበላና በጠጣ ስለምን ናኛ አናመ ሰግናለን አላቸው ወይቤል መሳእክት ለሳጥናኤል ኦሆ ንገብር ዘትቤለነ ወባሕቱ ምንተ ትፈቅድ ንግበር ለከ መሳአእአክትም እንደ ተናገርኸውስ ከሆነ መልካም ነው ነገር ግን ያንተ ፈቃድ ምንድር ነው ምን እናድርግልህ አሉት ወይቤ ሳጥናኤል ንዑ ትልውኒ እመ ንክል ንትገዓዝ እም ዝንቱ ቅንየት መሪር ወንዕርግ ውስተ አርያም ከዚህም በኋላ ሳጥናኤል ከዚያ ከመሬታዊ አዳም ቅንዓት የተነሣ በየራሳችን ጌቶች እንሆናለንና ተከተሉኝ ወደ ላይ ወደ ሰማይ አንውጣ አላቸው ቿወይቤሎሙ ሳጥናኤል ሰመሳናክቲሁ ቁሙ በፀቱ መዓዝነ ዓለም ወበሉ ቀዱስ አእግቪኪአብሔር አብ ዋህድ ቅዱስ አግዚአ ብሔር ወልድ ዋህድ ቅዱስ ሳጥናኤል ዋህድ ዕሩይ አምላክ ሳጥናኤልም ምክሬን ከሰማችሁኝ ፈቃዴን ከፈጸማችሁልኝስ በአራቱ መዓዝነ ዓለም ቁማችሁ ቀዱስ አግዚአብሔር አብ ዋህድ ቅዱስ አግዚአብሔር ወልድ ዋህድ ቅዱስ ሳጥናኤል ዋህድ ዕሩይ አምላክ ብላችሁ አመስግኑኝ አላቸው ወይቤል መሳእክት ኖድግ ከመዝሰ ኢትበለነ ኖስመ ርኢናሁ ሰመንፈስ ቅዱስ አመ መጽአ ኀቤነ በአምሳለ ርግብ መልዓ በቱ አክናፊሁ እምድር እስከ አርያም እመሰ ንሁብ ክብሮ ለባዕድ ይጠስየነ ወይደመስሰነ አክሲማሮስ ዘረቡዕ መሳአክትም ተው እንዲህስ አትበለን ቀድሞ መንፈስ ቅዱስ ወደኛ በመጣ ጊዜ ክንፉን ዘርግቶ ከምድር እስከ ሰማይ ድረስ በዓለሙ ሁሉ መልቶ ሰፍቶ አይተነዋልና የርሱን ምስጋና ለሌላ ብንሰጥበት ይደመስሰናል ያጠፋናል አሉት ፀፀወሰለበ ልቦሙ ሰመሳናክቲሁ ሳጥናኤል በእኩይ ምክሩ ወይቤል አሆ ሳጥናኤልም አይዚችሁ ለዚህስ አኔ አለሁላችሁ እርሱ ቢበዛ ሦስት ነው ከዚያ በቀር አንድ ነው ኖኛ ግን ስፍር ቁጥር የሌለን ኖልፍ አፅላፋት ነን ብሎ ። ሕዝ ይህም ይታወቅ ዘንድ ሰው በዚህ ዓለም ሲኖር ብዙ ኃጢአት ብዙ ክፋት ሠርቶ ወደንስሐ አልመለስም ቢል ልብሱን ቀለቡን ሰጥቶ ያኖረዋል እንጂ ፈጥኖ ቶሉ አያጠፋውም ማቴ ውኖቱሰ ጽልህወ ልብ ወዓማዒ ይዌስክ ኃጢአተ በዲበ ኃጢአት ወዓመፃ በዲበ ዓመባ ሳጥናኤል ግን ኖንኳን ሊመለስ ክፉ ትዕቢተኛ ዓመጸኛ ነውና በትዕቢት ላይ ትዕቢትን በዓመጽ ላይ ዓመፅን ይጨምር ጀመር ቋወይቤሎ እግዚአብሔር ለሳጥናኤል እስከ ማእዜኑ እትዔገ ሠከ ኦ ጽልህወ ልብ ወይእዜኒ ኖድግ ዓመፃከ ከመ ኖኖድግ ለከ ዓመፃከ ወእሥረይ ለከ ኃጢአተከ ወእመ አኮሰ ትረክብ ዘድልው ለከ ወለኩሎሙ ኖለ ይተልውከ አክሲማሮስ ዘረቡዕ ወ ጌና ም አንተ ትፅቢተኛ ዓመፀኛ እስከ መቼ ድረስ እአታገሥ ፃለሁ አንተም ዓመፅኅን ትዕቢትህን ተው እኔም ኃጢአትህን ክፋትህን ልፋቅልህ አምቢ ብትል ግን ከዚያቺ ከተዘረጋቺ አሳት ከነሠራዊትህ ትገባባኖ ለህ አለው ቋወኖምዝ ካዕበ ገብረ ሳጥናኤል ባዕሰ ወተፃብዖ ምስለ ኩሎሙ መላናክተ ብርሃን ጌኖ ም ሳጥናኤልን በዚህ በጥዑም በክቡር ቃሉ ትንቢት ከተናገረበት በኋላ ኖንኳን ሊመለስ ከመሳናክተ ብርዛን ጋር ጠብ ክርክር ጀመረ ቋወከልሀ ሳጥናኤል በልዑል ቃል ወይቤ መኑ ውኖቱ ሚካኤል ወመኑ ውኖቱ ገብርኤል መኑ ውኖቱ ሩፋኤል ወመኑ ውኖቱ ሱርያል መኑ ውኖቱ ሰዳክያል ወመኑ ውኖቱ ሰሳትያል ወመኑ ውኖቱ አናንያል ይምጽዑኬ ከመ ንትፋተን ምስለ ሠራዊቶሙ ኖስመ አምላኮመሥ ጐየ ምስለ አርያሙ ኖለ ፀረፉኒ ሊተ ኖመ ይክሉ ቀዊመ ቅድሜየ ከዚህም በኋላ ሳጥናኤል መሳአእክጉን ሳይቀድሙኝ ልቅደማ ቸው ብሎ አሁን ማን ነው ከኖኔ ፊት የሚቆም ሚካኤል ነውን ገብርኤል ነውን ሩፋኤል ነውን ሱርያል ነውን ሰዳክያል ነውን ሰሳትያል ነውን አናንያል ነውን አሁን ከኖፄ ፊት መቆም የሚቻላችሁ ከሆነ እኔን የሰደባችሁኝ ያዋረዳችሁኝ ከተቻላችሁ ከነሠራዊታችሁ መጥታችሁ አንፈ ታተን ያ ጌታችሁ እንኳ እንዳይረዳችሁ አርያሙን ጠቅልሎ ሸሸ ብሎ ድምጽን ከፍ ከፍ አድርጎ ዋሸባቸውደነፋባቸው አክሲማሮስ ዘረቡዕ ቋፀወሶበ ሰምዑ ተዳሳን መሳአክት ዘውእቶሙ ኃይሳት ሠራዊተ ሚካኤል መልሑ አሥይፍቲሆሙ ቱ ፆኖ ኪሩቤል ወቱ ፆኖ ሱራፌል አንሥኡ ጉጠኖ ቲሆሙ ዘአሳት ከመ ይትቃ ተሉ ምስለ ሳጥናኤል ከዚህም በኋላ መልካም ገልማሳ ዛሬ ጌታው ሲናቅ ሲዋረድ አይቶ የማንን ጌኖ ብሎ ጠብ ክርክር ውጊያ አንደሚጀምር ሁሉ ሳጥናኤልም ከነአርያሙ ሸሽ ሲል ቅዱስ ሚካኤል ቢሰማው ከሠራዊቱ ኃይሳት ጋር ሰይፍ ኖያስመዘዘ ውጊያ ጀመረ ከዚህም በኋላ ኪሩቤል ከሠራዊታቸው ከአሥሩ ነገድ ጋር ሱራፌል ከሠራዊታቸው ከአሥሩ ነገድ ጋር የአሳት ጉጠታቸውን ይዘው ሰኃይሳት ረዲቸው ቋወዓርገ ገብርኤል ምስለ ሠራዊቱ አርባብ እንዘ ይፀውሩ ጉዱበ አሳት ከመ ይርድኖ ሙ ሰኃይላት ከዚህም በኋላ ትዳስ ገብርኤል ከሠራዊቱ ከአርባብ ጋር የአሳት ጉድብ ገጀሟቸውን ይዘው ኃይሳትን ለመርዳት ወደ ኢዮር ወጡ ቋወወለኖመ ተሰምዓ ድምፅ በራማ ቀነፀ ሩፋኤል ምስለ ሠራዊቱ መናብርት እጊዞሙ ወላትወ መብረቅ ወኩናተ አሳት ዘይነድድ ወዓገትዎ ለሳጥናኤል ከዚህም በኋላ ዛሬ ጎልማሳ ለጎልማሳ ሲጣላ ውካኖ ግርግርኖ እንዲሰማ ሁሉ ሳጥናኤል በኢዮር ከአሉት መሳአክት ጋር ሲዋጋ በራማ ድምጽ ተሰማ ሳጥናኤልም መላእክትን ድል አክሲማሮስ ዘረቡዕ ቋ አደረጋቸው ከዚህም በኋላ ሩኤል ከሠራዊቱ ከመናብርት ጋር የመብረቅ ጋሻቸውን የአሳት ጦራቸውን ይዘው ኃይላትን ለመርዳት ፈጥነው ሄዱ ቋኗወዓርጉ አሙንቱ ዕርገተ አርያም ሱርያል ምስለ ሠራዊቱ ሥልጣናት ኖለ ይፀውሩ አብዋቀ ሰዳክያል ምስለ ሠራዊቱ መኳንንት እለ ያፀንዑ ቀስተ አሳት ወመንገኒቀ አሳት ሰላጉያል ምስለ ሠራዊቱ ሲቃናት ኖለ ይፄአኑ በአፍራሰ አሳት ወድሩዓን በነድ አናንያዖል ምስሰ ሠራዊቱ መሳእክት ኖለ ይዌጽፉ በሞጸፍተ ነጎድጓድ ዓዕባነ አሳት ዘኀዒን ወዓገ ትዎ ለሳጥናኤል ከዚህም በኋላ በኢዮር ያሉ መላአክት በራማ ላሉት መላና ክተ ጩኸት አሰሙ በራማ ያሉ መሳአክትም ይህን ጩኸት ሰምተው ሱርያል ከሠራዊቱ ከሥልጣናት ጋር ነጋሪታቸ ውን ጭነው ሰዳክያል ከሠራዊቱ ከመኳንንት ጋር የአሳት ጋሻቸውን አንግበው የእሳት ቀስታቸውን ገትረው ሰላት ያል ከሠራዊቱ ከሲቃናት ጋር በአሳት ፈረስ ተቀምጠው የአሳት ልብድ ተለብደው በከዋክብት አምሳል የብርዛን ሰላጢን ይዘው አናንያል ከሠራዊቱ ከመሳአክት ጋር የመብረቅ የነጐድጓድ ወንጭፍ እንደ ብረት የጸና የአሳት ድንጋይ ይዘው ከዳር አስከ ዳር ሰልፍ አድርገው ሳጥና ኤልን ገጠሙት ነገር ግን ዛሬ ድል የሚሆን ጦር በመጀመሪያ ድል ይነሣ ልና ሳጥናኤልም ሰልፉን አፅንቶ መላናክትን ድል ነሣቸው ወ አክሲማሮስ ዘረቡዕ አሳደዳቸው ከዚህም በኋላ በኢዮር ያሉ መሳእክት ፈቃድህ ባይሆን ነውን ብለው ወደ ጌና አመለከቱ ፈቃድስ ፈቃዴ ነው ድል የሚነሳበትን ግብር እንድታውቁ ብዬ ነው ብሎ የብርሃን ትኖምርተ መስቀል ሰጣቸው እርሱን ባየ ጊዜ ሳጥናኤል ድል ተነሣግሣ ቋወኮነ ሳጥናኤል በማዕከሎሙ ከመጠሊ ዘጊዜ ዝናም ወከመ ዖፍ ዘተሠግረት በመሥገርት ወይቤ ገነይኩ ለከ ኦ አናዜ ኩሉ ነዋ ኮኑ ከመ ያጥፍዑኒ ዘኢአዘዝኮመሙ ሳጥናኤልም ቢጨንቀው ቢያንቀው መድረሻ መሸሻ ቢያጣ በወጥመድ እንደተያዘች ወፍ ከዝናም እንደ ዋለች ፍየል እየተንቀጠቀጠ በመካከላቸው ወድቆ አቤቱ ገና አንተ ሳኖ ዝዛቸው ሊያጠፉኝ ሆነ አሁንም እኔ ለአንተ ተገዝቻለሁ ብሎ ወደ እግቪአብሔር ጸለየ ወሀወሶቤሃ አንጐድጐደ ፈጣሬ ኩሉ ዓለም ወይቤ ዘለከፎ ለዝንቱ ናር ላዕሌየ ዘአበሰ ውኖቱ መሳእክት ሰሚዖሙ ዘንተ ቃለ ኖደግ ጌኖ ም ይህን ኖሥር ጎስቋላ የነካ ጫንቃዬን የወጋ እኔን የበደለ ነው ብሎ በነጐድጓድ ድምፅ አሰማ መሳናክትም ይህንን ቃል ሰምተው ትተውኖ ል ወኖምዝ ወረደ ላዕሌሁ መዓተ አግዚአብሔር ሰማይ ወምድር ዘኢይክሉ ፀዊሮቶ ወተሰልበ እምኔሁ ሶቤዛ ፀጋ መንፈስ ቅዱስ አክሲማሮስ ዘረቡዕ ወድ አግዚአብሔር ሳጥናኤልን እንደማይመለስ ያውቃልና ሰማ ይና ምድር የማይችሉት መዓትመቅሰፍት አወረደበት ዳጓወኮነ ሳጥናኤል ርዑደ ወድንጉጸ ወቅጥቁጠ በኀበ ተጸውዓ ስመ አግቪአብሔር ከዚህም በኋላ ሳጥናኤል ስመ አግቪአብሔር በተጠራበት ሁሉ የሚርድ የሚንቀጠቀጥ የሚበን ሆነ ዳሻሥልሰ ተነሥኦ አኖምሮ ወጊቲሩተ ፍቅረ ወትዕግሥተ ትሕትና ወየዋፃተ ኮነ ርጉመ ወእኩየ ኖም ኖደ ጸላዒ ዘአልቦ ምሕረት ወበእንተዝ ተሰምየ ሰይጣነ ሦስተኛም ከሳጥናኤል አኖምሮ ዕውቀት ፍቅር ትሕትና ትዕግስት ተነሣበት እርሱም ሲቻለው የማይምር ሆነ ስሙም ሰይጣን ዲያብሎስ ጋኔነን ተባለ ወይቤሎ አግዚአብሔር ለዲያብሎስ ሑር ረድ ውስተ ምድር ምሰለ ሠራዊትከ ወኢታማስን ሠራዊትየ ንጽሐን ጌኖ ም ዲያብሎስን እነዚህን ንጹሐን መሳናክቶዥን ሳኖረክሳ ቸው ከርኩሳኑ ሠራዊቶችህ ጋር ወደ ምድረ ፋይድ ውረድ ብሎ በመዓትበቁጣ ቃል አዘዘው ዲያብሎስን አንዲህ ብሎ በመዓት ቃል ከአዘዘው በኋላ በቀኝ በግራ በፊት በኋላ ሆነው እያዳፉ እያጋፉ እልፍ አዕላፋት መሳና ክት አውርደው ጣሉት ዳፀወሶበ ፈቀደት ፀሐይ በፍኖት ኖ መጽል ወኖ ምህ ይቤላ አግዚአብሔር ኢኖ ስርቲዮ ኖስመ ቦቱ ብዙና ገሳር ቋጣ አክሲማሮስ ዘረቡዕ ዛሬ ከጌኖ ው ጋር የተጣላውን ሰው ቤተሰቡ ሁሉ እንደሚ ጠላው እአንደሚጸየፈው ሁሉ ዲያብሎስም ከፈጣሪው ጋር ተጣልቶ ወደ ምድር ሲወርድ ሀሐይ በመንገድ ቆይታ ይህን ዋሥር ጎስቋላ እንደ ሰም አቅልጩው እንደ እንጨት አድርቄው ልቅር አለች ጌና ም ተዬ እንደ ሰም ቀልጦ አንደ እንጨት ደርቆ ቢቀር ክፉም አይደል ተድላው ነው ሰማይና ምድር የማይችሏት አሳት አለችኝ ከዚያ አግብቼ ኖቀጣዋለሁ አላት ጓወጸድፈ ዲያብሎስ ውስተ ዛቲ ምድር ወተገድፈ ከመግተት በሀገረ መካ ወወድቀ ከመ ዕብን እንተ መነንዎ ነደቅት ዲያብሎስም እንደ ድንጋይ እየተንከባለለ እንደ ግተት እየተ ሽከረከረ ወርዶ መካ ወደሚሉት ቦኖ ወደቀ ቅዳሜ በጊዜ ሠርክ ለእሑድ አጥቢያ በተፈጠረው ጨለማ ዲያብሎስ ተጠቅልሎ ገሃነመ እሳት ወርዶበታል ሣቦ ዘወድቁ ውስተ ዓየር ወቦ ዘወድቁ ውስተ ምድር ወቦ ዘወድቁ ውስተ እንጦርጦስ ጽልመት የዲያብሎስም ሠራዊቶች ከሦስት ተከፍለዋል በአማን ፈጣሪ ነህ ያሉት አብረው እንጦርጦስ ወርደዋል አንተስ ከፈጠርህ ናኛም እንፈጥራለን ያሉት አብረው መካ ወርደ ዋል ዛሬ በምድር ላይ ሰውን ሁሉ ስተው ሲያስቱ ክደው ሲያስክዱ ይኖራሉ ይሆን አይሆን ብለው የተጠራጠሩት በዓየር ላይ ቀርተው ዛሬ ነፍስ ከሥጋ ተለይኖ ስትወጣ አክሲማሮስ ዘረቡዕ ወሟ የጻድቃንን ነፍስ ኖያስደነገጡ የኃጥአንን ነፍስ ናየቀጠቀጡ የሚኖሩ የዓየር አጋንንት የሚባሉ ናነዚህ ናቸው ጓጁጻዘኩሰ ሚካኤል መልአክ ኖይል ልዑል ውእቱ ልዑለ መን በር ኖምኩሎሙ መላአክት ይትሌዓል መንበሩ ሥዩም በኀበ እግዚኦ ምፅመን ከዚህም በኋላ ሻዳስ ሚካኤል የዘጠና ዘጠኙ ነገደ መሳእክት አለቃ ሆነ ልዑለ መንበርም ተባሰለ ጓወተሰይመ ሚካኤል ሲቀ መላአክት እስመ ኮነ ይተለአክ ውስተ መልናክቱ ለዲያብሎስ «ዐ። ዘፍ ጭ ኣ ቀ ክፍል ሁለት ወነቅሐ አዳም እምንዋሙ ብዑለ አእምሮ ወትንቢት ምሉዓ ጸጋ ወሞገስ ወይቤ ዛቲ ብእሲት ሥጋሃ እምሥጋየ ወነፍሳ እም ነፍስየ ወዓዕማ እም ዓፅምየ ለትኩነኒኬ ብእሲትየ ዘፍ ሀ ከዚህም በኋላ አዳም ከእንቅልፉ ቢነቃ ሔዋን እርሱን አክላ እርሱን መስላ በአጠገቡ ተቀምጣ አገኛት አዳምም ትንቢት ተገልዖለት ይህች ሴት ሥጋዋ ከሥጋዬ ነፍሷ ከነፍሴ አጥንቷ ከአጥንቴ ተከፍሉ የተፈጠረች ናት እርስዋ ከወንድ ተግኝታለችና ሴት ትባል ላሰ ሚስት ትሁንህ ብለው ሰጥተውኛል ብሎ ትንቢት ተናገረ ዘፍ አዳምም ለሚስተ ሔዋን ብሉ ስም አወጣ የሕያዋን ሁሉ እናት ናትና ዘፍ ይህስ ይሁንና ስለምን ሥሳሴ ሔዋንን ከአዳም ከጐኑ ፈጠ ራት ከፍ ብለው ከራሱ ዝቀ ብለው ከእግሩ ያልፈጠራት ቢሉ ከፍ ብለው ከራሱ ቢፈጥራት ሴት ኩሩ ናት የባሰውን በ ራች ነበር ዝቅ ብለውም ከእግሩ ፈጥረዋት ቢሆን ሮ ሴት ወራዳ ናት የባሰውን በተናቀች በተዋረደች ነበርና እጅ ግም ከፍ አትበል እጅግም ዝቅ አትበል ሲሉ ከጉኑ መካ ከል ፈጠሯራት አንድም ጉን በልብስ በድግ ይሸፈናል ለሴቶ ችም መሸፈን መጋረድ ይገባቸዋል ሲሉ ከጉኑ መካከል ፈጠይት ወባሕቱ አንስትሰ ይትገልበባ ርእሶን ሴቶች ግን ፀ ራሳቸውን ይከናነቡ ኛ ቆሮ ጸጁ አንድም እግር የቤተሰብ አምሳል ጎን የሴት አምሳል ራስ የባለቤት አምሳል ነው እንደዚህም ሁሉ ሴት ከባለ ቤት በታች መታዘዝ ከቤተ ሰብ በላይ ማዘዝ ይገባታል ሲሉ መካከለኛ አድርገው ከጎኑ ፈጥረዋታል ወነበረ አዳም ጓ መዓልተ በዘተፈጥረ ቦቱ ኩፋ ፀሁ አዳምም ከተፈጠረበት ቦታ አርባ ቀን ተቀምጣልፋ ወነፍሐ ውስተ ገጸ ለአዳም መንፈሰ ሕይወት። ጠባቂው መል አክ ሲርቅ ግን ሰይጣን ይቀርበዋል መከራ ያገኘዋል ይታመ ማል ይሞታል ዝኒ ልማድ ውናቱ ለኖመ ረከበ ንስቲተ ሙባአ ከመ ስቁረተ መርፍዕ ለሊሁ ያርህቦ አስከ ይከውን መጠኑ አንቀጸ ገመል ጽዑን ዘያበውኖ ውስቴቱ ወኖምዝ የሐውር ዕበዶ ወይፄውዕ ሄተ አጋንንተ ኖለ የአክዩ ኖምኔሁ ዘየኖድሩ ውስተ ዛቲ ነፍስ ማቴ ጓርጓኢ ይኸውም ልማድ ሆኖ ቀርቷል ዛሬ የመርፌ ቀዳዳ ኖህል ነቅዓ ኃጢአት ከሰው በአገኘ ጊዜ ያችን ወዲያና ወዲህ አስፍቶ ግመል እንደተጫነ የሚያስወጣ በር አድርጎ ያድርበና ል አርሱም አድሮበት ሲመቸው ከኖርሱ የሚከፉ የሚከረፉ ሰባት አጋንንትን ጠርቶ ኑ ከዚህ መልካም ቤት አለላችሁ ብሎ ያሳድርበታል አነዚያም ካደሩበት በኋላ ኃጢአትን እንጂ ጽድቅን አያሳስቡትምማቴ ይህም ይታወቅ ዘንድ ሰው በዚህ ዓለም ሲኖር አዳራሹን አስፍቶ ከብቱን አብዝቶ ሎሌውን ገረዱን አግብቶ ተዘጋጅቶ ተጠንቅቆ ሲኖር በምን በምን ምክንያት ተነስቶ ጠላት ተዋግቶ ድል ነሥቶት እጁን በክት ከብቱን በኖግት ከያዘው በኋላ ያ ጠላቱ ያዝዝበኖ ል እንጂ እርሱ አያዝዝበትም ማቴ አንደዚህም ሁሉ ሰይጣን የሠለጠነበት ሰውነት በምግባሩ በሃይማኖቱ አያዝዝበትም ሰይጣን እንደመራው ሰይጣን እንዳ ዘዘው ይኖራል አንጂ ዝህኒ ልማድ ውአቱ ለአመ ኢረከበ ንስቲተ ነቅዓ ኀበ ነፍስ ዘኩለንኖሃ ኖትምት በሃይማኖተ አግዚአብሔር ወበምግባረ ጽድቅ ኢይቀርብ ኀቤዛፃ አላ ይነብር አፍኣ ድንጉፀ ኖስከ ይረክብ ሙባዓ በምግባር በሃይማኖት ግን ኖትማ ያያት እንደሆን ምናልባት ነቅዓ ኃጢአት ባገኝባት ብሎ ፈቀቅ ብሎ ቁሞ ይጠብቃኖል አንጂ አይቀርባትም ከዚህም በኋላ እንስሳት አራዊት አዳም ካለበት ከገነት ደርሰው አቤቱ ጌታችን የምትበላንን ኖያረድህ ብላን የምትጠጣነን እያለብህ ጠጣን የምትጭነንንም እየጫንህ ተቀመጥብን እንደ ወደድህ አድርገን አሉት ሄ ወኖምዝ ሖሩ ሥጋውያን ወቦኡ ውስተ ገነት ወሰመዮሙ በበአስማቲሆሙ ወይቤሎሙ አዳም በከመ አንበቦ መንፈስ ቀዱስ ያብዝናክሙ እአምኮከበ ሰማይ ወእአምፕፃዓ ባሕር ሑሩ ፅትው በሰላም አዳምም አኔስ በገነት የአሉ አዝርዕት አትክልት ዕፅዋት ይበቁ ኛልእናንተንስ ከሰማይ ኮከብ ከባሕር አሸዋ ከምድር ዕፅዋት ያብዛችሁ ያርባችሁ በየቦታችሁ ሄዳችሁ ተካበዱ ተዋለዱ አርቡ ስቡ ብሎ መርቆ ሰደዳቸው ከዚህም በኋላ አንስሳት አራዊት ደርሰው ሲመለሱ ዲያብሎስ ከመንገድ ቆይቶ እናንት ሥጋውያን እንኪን በደህና ገባችሁ ያ መሬኖዊ ጌታችሁ ምን አላችሁ ለኖርሱስ ምን ሰጥቶኖል ምንስ ነስቶታል አላቸው አልቦ ዘከልኦ ለአዳም ኖምኖ ሕተ ሰማይ ወኖምላዕለ ምድር ወኢምንተኒ ዘእንበለ አሐቲ ዕፅ እንተ ሀለወት ውስተ ማዕከለ ገነት አንስሳት አራዊትም እኛስ አግቪአብሔር ይመስገን ከብዛታች ንም አላነስንም ከቁጥራችንም አልጐደልንም ኖርሱም ጌታችን በየቦታችሁ ሄዳችሁ ተካበዱ ተዋለዱ ኖርቡ ስቡ ብሎ መርቆ ሰደደን አንተስ ያለችሎታህ ያለባልንጀራህ እንዲህ ያለ ነገር መናገር ይገባሃልን እርሱንስ ከምድር በላይ ከሰማይ በታች የተፈጠረውን ሁሉ ፍጥረት ግዛ ንዳ ብላ ጠጣ ብሎ ሰጥቶ ታል ከአንዲትም ዕፅ በቀር የከለከለው የለም አሉት ዲያብሎስም ከዚያች ዕፅ ብትበሉ ምን ትሆናላችሁ አላቸው ብሎ በተንኩል መረመራቸው እንስሳት አራዊትም ያችንማ ፅፅ ብትበሉ የሞት ሞት ትሞታላችሁ ከእኔ ትለያላችሁ ገሃነመ አሳት ትወርዳላችሁ ብሏቸው አይነኪትም አሉት ወይቤ ዲያብሎስ መኑ ይወዲ ውስተ አፋሁ ኖምዛቲ ቀፅል ከመ ይኩን ስዱደ በከመ ተሰደድኩ አነ አመሳአእክት አብያጽየ ዲያብሎስም ከዚያች ቀፅለ በለስ ቆርጦ ማን ከአፉ ባደረገል ኝና እኔ ከባልንጀሮቼ እንደተለየሁ ኖርሱም ከፈጣሪው በተለየ ልኝ አንድም ከጥላዋ ሥር ዕረፍ ብሉ በጆሮው ሹክ ብሎ ማን በነገረልኝና አኔ ከገነት ወጥቼ አንደ ተሰደድሁ እርሱም ወጥቶ በተሰደድልኝ አንድም እንስሳት አራዊት እንወጋዋለን ብለው ሲያሳድዱት ወድቆ በተሰበርልኝ አውሎ ነፋስ ገፍቶ በጣለልኝ ትንሣኤ የሌለው አወዳደቅ በወደቀልኝ ኖያለ ያወጣ ያወርድ ጀመረ ወአንዘ ከመዝ ይሄሊ ዲያብሎስ በጽሐት አርዌ ምድር እንዘ ትርውፅ በቱ አገሪፃ ከመ ትሑር ኀበ አዳም እግዚኣ ጄ ዲያብሎስም እንዲህ እያለ ሲያወጣ ሲያወርድ ያች ናባብ በአራት አግሯ ስትሮጥ ደረሰች ወይቤላ ዲያብሎስ ለአርዌ ምድር አይቴ ተሐውሪ። ወጸሐፈ ሎሙ አዳም በዕብን ለአፅዋፈ ገነት ወተባረኩ እምኔሁ ከዚህም በኋላ አዳም የእኔ ወገን የሆናችሁ የነዚህን አዕዋፍ አንስርት ጫጩቶቻቸውን የገደላችሁ ዕንቁላላቸውን የሰበ ራችሁ ጉጐጆዎቻቸውን ያፈረሳችሁ ርጉማን ሁኑ ብሎ በድን ጋይ ላይ ቀርጾ ጽፎ ሰጣቸው እነዚያም ያን ተቀብለው ከአዳም ተባርከው ሄዱ አዳምም በገነት ሳለ የአዕዋፍ የአንስርት ቋንቋቸውን ያውቀ ዋልና እንሂድ እንሂድ ሲባባሉ ሰምቶ ዛሬ ከሀገሩ የወጣ ሰው የሀገሩን ሰው ሲያገኝ እንዲናፍቅ ሁሉ አዳምም አፅዋፈ ገነትን ተከትሏቸው ሄደ እነዚያም በክንፋቸው እየበረሩ ሄዱ ሰኩየ አዳም ውስተ ገዳም አዳምም ዱር ለዱር ዋሻ ለዋሻ በረሀ ለበረሀ ሲቅበዘበዝ ያ የቀደመ ጠላቱ ዲያብሎስ አገኘው ወዘበጦ ዲያብሎስ ለአዳም በፅብን እስከ ወድቀ በገጹ ወው ኅዘ ደም እምኔሁ ዲያብሎስም አንተ ከገነት የወጣህ ዕለት ልብህ የጠፋ አትደርሰበት የለ ከዚህ ማን አመጣህ ብሉ በድንጋይ ራሱን መቶ ጣለውፅ አዳምም ወደቀ ዲያብሎስም ገደልኩት ብሉ ሄደ ወይቤሎ ገብርኤል ለአዳም ከመዝ ይቤለከ እግዚአብሔር ንበር እስከ ዕለተ ሞትከ ውስተ ዝንቱ በዓት ወአእምራ ለሔዋን በግብር ብዝጉ ወተባዝጉ ወምልዕዋ ለምድር ዘፍ ሀ ከዚህም በኋላ ዳስ ገብርኤል የአዳም ጠባቂ መልአኩ ነውና አንስቶ ዳሶ ፈውሶ አንተስ ሁልጊዜ ምን ያዘናጋሃል ምግብህን ነው አስግብቼልሃለሁ አሁንም እስከ ጊዜ ሞትህ ድረስ ከዚህ ዋሻ አትውጣ ሔዋንንም በግብር እወቃት ክበዱ ውለዱ ምድርንም ምሏት ብሏችኋል እግዚአብሔር አለውጃፍ አዳምም አቤቱ ታዬ ፈጣሪዮዬዩስ እኔን በአምስት ቀን ተኩል እመጣልሃለሁ ብሎኝ ነበር ምንስ ከዚያ ላይ ሆ ቢያነጋ ግረኝ ያ የቀደመ ጠላቴ ዲያብሉስ ይሆንን አለው።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Advertisement
Bottom banner

Download options | Convert to Pdf | Reading List | Advertise on dirzon

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact