Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ከቲወአሰለህከፎተፎበፎፎበፎዐጀክዕደዐ ከበነ ዞርፎፀ ከሃ « ዐፎበ ከቨየኋህ በአራቱ ባሕርያተ ሥጋ እግዚአብሔርን መምሰል እግዚአብሔር አዳምን ከአራቱ ባህርያተ ሥጋ የፈጠረው በአምላካዊ ባህርዩ ውስጥ አራት ነገሮች አንዳሉ ለማጠየቅ ነው። እግዚአብሔርም ቸርነቱና ርኅራቴው ካልከለከለው በስተቀር ሁሉን ላጥፋ ቢል ይቻለዋል የሚሳነው ነገር የለም ዘፍ ፀ ሉቃ ቋ እግዚአብሔር ለሙሴ በደብረ ሲና በእሳት አምሳል ሐመልማሏን ተዋሕዶ ተገልጦለታል ዘዳ እሳቱ ያላቃጠላት ሐመልማል የእመቤታችን የቅድሳት ድንግል ማርያም ምሳሌ ናትጮ ምክንያቱም እመቤታችንም በተለየ አካሉ በማኅፀኗ ያደረው እሳተ መ ለኩት አላቃጠላትምና ነው።
ፄዐሀርፎ። ከቲወአሰለህከፎተፎበፎፎበፎዐጀክዕደዐ ከበነ ዞርፎፀ ከሃ « ዐፎበ ከቨየኋህ « ሰው አይደለችም ወይ» ነቢዩ ኢሳይያስ « በትር ከአሴይ ሥር ትወጣለች አበባም ከአርሷ ይወጣል» በማለት ስለ አመቤታችንም ስለ ጌታም ትንቢት ተናግሯል ኢሳ የበትር ምሳሌነት ለእመቤታችን ሲሆን የአበባ ምሳሌነት ደግሞ ለጌታ ነው ቅዱስ ያሬድም በዚህ ትንቢት ላይ ተመሥርቶ « ትወጽእ በትር እምሥርወ ዕሴይ ወየዐርግ ገ ይእቲ በትር አምሳለ ማርያም ቅድስት ይእቲ ወጽጌ ዘወጽአ አምኔፃ አምሳሉ ዘወልድ ዘኀደረ ላዕሌሃ ቃል ሥጋ ኮነ ወተወልደ እምኔሃ ከነገደ ዕሴይ በትር ትወጣለች አበባም ከእሷ ይወጣል ይህችውም በትር የማርያም አምሳል ናት ከእርሷ የሚወጣውም በትር የወልድ ምሳሌ ነው የአብ አካላዊ ቃል በማኅጸኗ አድሮ ከሥጋዋ ሥጋን ከነፍሷም ነፍስን ነሥቶ በተዋሕዶ ሰው ሁኖ ከአርሷ ተወለደ » ብሏል ከዚህም በተጨማሪም ቅዱስ ማቴዎስ አንደነገረን የእመቤታችን የዘር ሐረግ የዘር ቅጂዋ ከዕሴይ ወደ ዳዊት ወደ ሰሉሞን ከዚያም ሲወርድ እስከ አልዓዛር ከዓልዓዛር ደግሞ ሴት ልጁ ወደምትሆን ወደ ቅሥራ ከቅሥራም ወደ ኢያቄም የደረሰ ነው በአናቷ በኩል ደግሞ ከሊቀ ካህናቱ ከአሮን ወገን ናት በመሆኑም ከሰው ወገን የተወለደች ሰው ናት ካቶሊኮች ጥንተ አብሶን የሸሹ መስሏቸው « ሰው አይደለችም ኃይል አርያማዊት ናት » እያሉ ነው ሌሎቹ ደግሞ ይኽንን የካቶሊኮች አመለካከት የሸሹ መስሏቸው «አንደማናቸውም ሰው ጥንተ አብሶ የነበረባት ሰው ናት ይላሉ የሁለቱም « ከድጡ ወደ ማጡ » ነው የሁለተኛዎቹ አስተሳሰብ « ከሰው ወገን የተወለደች ሰው እስከሆነች ድረስ የሰው ልጅ ተብላ እስከተጠራች ድረስ የግድ ጥንተ አብሶ ነበረባት ያሰኛል » የሚል ነው ይህም አንድ መሠረታዊ ጥያቄ ያስነሣል ይኽውም « የሰው ወገን የሰው ልጅ ለመባል የግድ የጥንተ አብሶ መኖር ያስፈልጋል ወይነ » የሚል ነው እንዲህስ ከሆነ ቀዳማዊ አዳም ከመበደሉ በፊት ለምን ሰው ተባለ መርገመ ሥጋን መርገመ ነፍስን ያጠፋ ዳግማዊ አዳም ክርስቶስም ለምን የሰው ልጅ ተባለ ያሰኛል መናፍቃኑ አነደሚሉት ቢሆን ኖርሮ አነ ኢሳይያስ « እግዚአብሔር ዘርን ባያስቀርልን ኖሮ » እያሉ አይመኩባትም ነበር እነ ሰሎሞንም « አልብኪ ነውር » እያሉ አያመሰግኗትም ነበር እነ ቅዱስ ኤፍሬም « አክሊለ ምክሕነ ወጥንተ መድኃኒት ወመሠረተ ንጽሕነ » አነ አባ ሕርያቆስም « ወኢረከበ ዘከማኪ » አይሏትም ነበር ስለዚህ ብርሃኑን ከጨለፐ በጐውን ከክቨ ስንዴውን ከእንክርዳድ ለይተን አባቶቻችን ባቆዩልን ልንጸና ያስፈልጋል ነገሩ የእውቀት ብቻ ሳይሆን የእምነት ነውና የዕውቀት ሰዎች ሁለት ዓይነት ናቸው ። ከቲወአሰለህከፎተፎበፎፎበፎዐጀክዕደዐ ከበነ ዞርፎፀ ከሃ « ዐፎበ ከቨየኋህ ፄዓህበዐሃ ሀርዐኩፎ ነገረ ማርያም ክፍል « ታላቅ ምልክት በሰማይ ታየ » ራእ ። ጽ ፄዐሀርፎ። ተ ም ፄዐሀርፎ። ፄዐሀርፎ። ከቲወአሰለህከፎተፎበፎፎበፎዐጀክዕደዐ ከበነ ዞርፎፀ ከሃ « ዐፎበ ከቨየኋህ አመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አሕዛብን ሁሉ በብረት ዘንግ በትር የሚገዛቸውን ወንድ ልጅ ወልደ አብን ወለደችው ቅድመ ዓለም ያለ እናት ከአብ ተወልዶ ወልደ አብ የተባለው ድኅረ ዓለም ከእመቤታችን ያለ አባት ተወልዶ ወልደ ማርያም ተባለ ወልደ አብ ወልደ ማርያም በተዋሕዶ ከበረቆ የብረት በትር የተባለው ከባሕርይ አባቱ ከአብና ከባሕርይ ሕይወቱ ከመንፈስ ቅዱስ ጋር አንድ የሆነ ጽኑዕ ሥልጣኑ ነው ቅዱስ ዳዊት «በትርህና ምረኩዝህ እነርሱ ያጸናኑኛል» ያለው ሥልጣኑን ነው መዝ በትር ለበጐች መጠበቂያ ለተኩላት መቅጫ አንደሆነ ሁሉ ጽኑፅ የተባለ የእግዚአብሔር ሥልጣንም ለወገኖቹ መጠበቂያ ለአሕዛብ መቅጫ ነው ወገኖቹ የተባሉትም ወደ ግብረ አሕዛብ በሚሳቡበት ጊዜ እነርሱንም ለትምህርት ይቀጣቸዋልፎ በተጨማሪም «ወትርዕዮሙ በበትረ ሐጺን ወከመ ንዋየ ለብሐ ትቀጠቅጦመ ደጋጐቹን በጽኑ ሥልጣን ትጠብቃቸዋለህ ክፉዎችን ግን እንደ ሸክላ ሠሪ ዕቃ ትቀጠቅጣቸዋለህ» የሚል አለ መዝ ሸክላ ሠሪ ሠርታ የጨረሰችውን ዕቃ ነቅፅ ያገኘችበት እንደሆነ ምን ብትደክምበት እንደገና ከስክሳ አፍርሳ ታድሰዋለች እርሱም ከአራቱ ባህርያት የተፈጠረ ሰው በሥጋ ድካም ኃጢአት ቢሠራ ነቅዕ ቢገኝበት በንሰሐ ያድሰዋል ቅዱስ ዮሐንስም « ወይወጽእ እምነ አፉሁ ሰይፈ በሊሕ ዘቦቱ ይቀሥፎሙ ለአሕዛብ ወውእቱ ይርፅዮሙ በበትረ ኀጺን አሕዛብን ይመታበት ዘንድ ከአፉ የተሳለ ሰይፍ ይወጣል አሕዛብን የሚያጠፋበት መቅሠፍት ከአፉ በሚወጣ ቃል ይታዘዛል በጎ በጎዎቹን በተወደደ በጽኑዕ ሥልጣኑ ይጠብቃቸዋል በማለት ተመሳሳይ ነገር ተናግሯል ራእ ል ሥልጣን ከአመቤታችን ከቅድስት ድንግል ማርያም የተወለደው ኢየሱስ ክርስቶስ የባህርይ አምላክ ነው ቅዱስ ዮሐንስ « የአግዚአብሔር ልጆ ወልደ አብ እንደመጣ ከሰማይ ወርዶ ከድንግል ማርያም ከሥጋዋ ሥጋ ከነፍሷም ነፍስ ነስቶ በተዋሕዶ ሰው ሁኖ እንደተወለደ አውነተኛም የሆነውን እግዚአብሔርን የባህርይ አባቱን አብን አናውቅ ዘንድ ልቡናን እንደሰጠን አናውቃለን አውነተኛም በሆነው በእግዚአብሔር ልጀ በወልደ አብ በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን እንኖራለን አርሱም እውነተኛ አምላክና የዘላለም ሕይወት ነው» አንዳለ ጳኛ ዮሐ ቅዱስ ቶማስም ቢዳሰስለት «ጌታዬ» ቢፈጀው «አምላኬ» ብሎታል። ከቲወአሰለህከፎተፎበፎፎበፎዐጀክዕደዐ ከበነ ዞርፎፀ ከሃ « ዐፎበ ከቨየኋህ የቤትሳሚስም ሰዎች «በዚህ በቅዱስ አምላክ በእግዚአብሔር ፊት መቆም ማን ይችላል። ሙ ፄዐሀርፎ። ከቲወአሰለህከፎተፎበፎፎበፎዐጀክዕደዐ ከበነ ዞርፎፀ ከሃ « ዐፎበ ከቨየኋህ «ወዮልኝ» ያለው መቼ ነው። ት ፄዐሀርፎ። ከቲወአሰለህከፎተፎበፎፎበፎዐጀክዕደዐ ከበነ ዞርፎፀ ከሃ « ዐፎበ ከቨየኋህ ለመንጠቅ ሲማከሩ እርሱ ግን በእግዚአብሔር ታምኖ እንፋሎት ያለው እንደ ፈላ ውኃ የሚያቃጥል እንባ በጉንጮቹ ላይ ያፈስ ነበር መዝ ቋ ሀፀ ጠላቶቹ ባመጡበት መከራ ደስ ሲላቸው ልቅሶው አናት እንደሞተችበት ሰው ነበርመዝ ወይ ቅዱስ ዳዊት ስለ ራሱ የሚያለቅሰው « ለምን ይህ መከራ መጣብኝ » በማለት ሳይሆን በተአምኖ ኃጣውዕ ኃጢአትን በመታመን መከራውን እንዲያርቅለት ነው መዝ ሟ ቿ ንጉሥ እዝቅያስም ነቢየ እግዚአብሔር ኢሳይያስ « ትሞታለህ እንጂ በሕይወት አትኖርምና ቤትህን አስተካክል » ባለው ጊዜ ወደ ግድግዳ ዞሮ እጅግ ታላቅ ልቅሶን በማልቀሱ ከበሸታው ተፈውሷል በዕድሜው ላይ አሥራ አምስት ዓመት ተጨምሮለታልሕዝ ወፅኗ ቅዱስ ጴጥሮስ ጌታችን አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስለ እርሱ የተናገረው ትንቢት በተፈጸመበት ጊዜ ወደ ወጭ ወጥቶ መራራ ልቅሶን አልቅሷል ጌታችን አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የፈሪሳዊውን ግብዣ ተቀብሎ ከደቀመዛሙርቱ ጋር በማዕድ በተቀመጠ ጊዜ በዚያ አገር ካሉ ሰዎች ይልቅ ኃጢአተኛ የነበረች ሴት ሽቱ ይዛ መጣች እያለቀሰች በዕንባዋ አግሩን አራሰችው በጠግራም አበሰችው እግሩን ትስመው ሽቱም ትቀባው ነበር እንዲህም በማድረጓ ከሰባት አጋንንት ቁራኝነት አላቀቃት « እምነ ትሽ አድኖሻልና በሰላም ሂጂ አላት ለአኛ የሚያስፈልገን እንዲህ ዓይነት ዕንባ ነው ቅዱስ ጳውሎስ « አሁን ለንስሐ ስላዘናቸሁ ደስ ብሎኛል አንጂ ስላዘናችሁ አይደለም ያለው ለዚህ ነውናኛ ቆሮ ሀ ለ ለትዳራችን እናልቅስ ባል በሚስቱ ሚስትም በባሏ ግፍ እየፈጸሙ ነውና « መጋባት በሁሉ ዘንድ ክቡር ነው ለመኝታቸውም ርኩሰት የለውም ሴሰኞችንና አመንዝሮችን ግን አግዚአብሔር ይፈርድባቸዋል » የሚለው እንኳን ግብሩ ጥቅሱ ከጠፋብን ሰንብተናል የሠርግ ሰሞን የጥሪ ወረቀታችንን እና ግድግዳችንን ያጨናነቀው እርሱ ነበር ዳሩ ግን በወረቀት ላይ እንጂ በልባችን ላይ ስላልተጻፈ ፈጽሞ ተረስቷል ዕብ ነገሩ ሁሉ « ሚስት ታጫለህ ሌላም ሰው ከእርስዋ ጋር ይተኛል ቤት ትሠራለህ አትቀመጥበትም ወይን ትተክላለህ ከእርሱም አትበላም » ሆኗልፎ ዘዳ ቿ ቋ ወንዶቹንም ቢሆን « ሚስትህ ባልንጀራህን የቃል ኪዳንህ ሜስት ሆና ሳለች እርሷን አታልለሃታልና » እያለን ነው እግዚአብሔር ሚል የማንስማማ ላለመስማማት ተስማምተን ተናንቀን እጅ እጅ የሚል የተሰለቸ ኑሮ የምንኖር እንደተፋታን ነው የምንቆጠረው « ስለዚህ መንፈሳችሁን ጠብቁ ማንም የልጅነት ሚስቱን አያታልል መፋታትን እጠላለሁ ይላል የእሥራኤል አምላክ እግዚአብሔር ልብሱንም በግፍ ሥራ የሚከድነውን ሰው አጠላለሁ ይላል የሠራዊት ጌታ አግዚአብሔር ስለዚህ እንዳታታልሉ መንፈሳችሁን ጠብቁ » ሚል ሕለልጆቻችን እናልቅስ ከልጅነት እስከ እውቀት ከልጆቹ ጋር ደክሞ በልጆቹ የሚደሰት ጠፍቷል በአገር ውስጥም ሆነ በውጭው ዓለም መስመር የለቀቁ ሰው ሰውኛውን እንዳይመለሱ ሆነው የጠፉ እንዳይነሠ ሆነው የወደቁ ልጆች ብዙዎች ናቸው ጌታ በወንጌል « አና ንተ የኢየሩሳሌም ልጆች ሆይ ለራሳችሁና ለልጆቻችሁ አልቅሱ እንጂ ለእኔስ አታልቅሱልኝ መካኖች ያልወለዱ ማኅፀኖችና ያላጠቡ ጡቶችም የተመሰገኑ ናቸው የሚሉበት ወራት ይመጣልና » ያለው በገሀድ እየታየ ነው ሉቃ ንጉሥ ዳዊትን ተከታይ አብጅቶ ከዙፋነ ያሳደደው በጦርነትም የተፋለመው የገዛ ልጁ አቤሴሎም ነው። ከቲወአሰለህከፎተፎበፎፎበፎዐጀክዕደዐ ከበነ ዞርፎፀ ከሃ « ዐፎበ ከቨየኋህ ልጅ ሆይ። ቅዱስ ጳውሎስ በዚህ ቤተ መቅደስ በተመስጦ ይጸልይ የነበረው ለዚህ ነው ይኸንንም «ወደ ኢየሩሳሌም ከተመለስሁ በላ በመቅደስ ስጸልይ ተመስጦ መጣብኘዝ በማለት ገልጦታል የሐዋ ቅዱስ ዮሐንስ ደግሞ የቤተ መቅደሱ ክብር በሰማይ ስለተገለጠለ ትኑ «በሰማይ ያለው የእግዚአብሔር መቅደስ ተከፈተ የኪዳኑም ታቦት በመቅደሱ ታየ» ብሏል ራእ ፀ በተጨማሪም «ከዚህ በኋላ አየሁ የምስክሩ ድንኳን መቅደስ በሰማይ ተከፈተ በማለት ነገሩን አጽንቶታል እንግዲህ በብሉይ ኪዳንም በአዲስ ኪዳንም ዘመን የእግዚአብሔር ቤት ቅዱስ መሆኑን ማመን ያስፈልጋል ንጉሥ ሰሎሞን «የእግዚአብሔር ታቦት የገባችበት ስፍራ ቅዱስ ነው ያለው ለዚህ ነውና ኛ ዜና ፅ ከሁሉም በላይ ጌታችን አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ አካሉን በቤተ መቅደስ መስሏል ቤተ መቅደሱን ከሻጮችና ከለዋጮች ባጸዳ ጊዜ ደቀመዛሙርቱ «የቤትህ ቅናት በላኝ» የሚል ቃል ተጽፎ አንዳለ አሰቡ መዝ ቋ አይሁድ ግን «ይህን የምታደርግ ምን ምልክት ታሳየለህ። ከቲወአሰለህከፎተፎበፎፎበፎዐጀክዕደዐ ከበነ ዞርፎፀ ከሃ « ዐፎበ ከቨየኋህ ተናግሯል ፅብ በመሆኑም የአሳትነት ባህርይ ያለው የሰው ልጅ ፈጣሪውን አግዚአብሔርን ይመስለዋል ነፋስ ነፋስ ለእግዚአብሔር ፈታሒነትፈራጅነት ዳኝነት ምሳሌ ነው ገበሬ አዝመራውን አጭዶ ከአውድማ ላይ ወቅቶ በመንሽ ባነሣው ጊዜ በነፋስ ኃይል ፍሬው ከገለባ ገለባውም ከፍሬው ይለያል ጌታም በፈታሒነቱ ጻድቃንን ከኃጥአን ኃጥአ ንንም ከጻድቃን ይለያልኔ መጥምቀ መለኩት ቅዱስ ዮሐንስ «መንሹም በአጁ ነው አውድማውንም ፈጽሞ ያጠራል ስንዴውንም በጎተራ ይከታል ገለባውን ግን በማይጠፋ እሳት ያቃጥለዋል» ያለው ለዚህ ነው ማቴ ሉቃ ጌታችን አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስም ስለ ፍርድ ቀን በተናገረ ጊዜ «አረኛም በጎቹን ከፍየሎቹ አንደሚለይ እርስ በእርሳቸው ይለያ ቸዋል በጎቹን በቀኙ ፍየሎቹን በግራው ያቆማቸዋል ብሏል ማቴ ጻድቃን በስንዴና በበጎች ሲመሰሉ ኃጥአን ግን በገለባና በፍየሎች ተመስለዋልፁ እንግዲህ የሰው ልጅ በነፋስነት ባህርዩ ፈጣሪውን እግዚአብሔርን እንደሚመስለው በዚህ እናስ ተውላለን በሦስቱ ባሕርያተ ነፍስ እግዚአብሔርን መምሰል ነፍስ ለባዊት ናት ልብ ታደርጋለች ታስባለች ነባቢትም ናት ቃል አላት ትናገራለች ሕያዊትም ናት ለዘለዓለም ትኖራለች ለባዊነት የሚለው ቃል በቁም ሲተረጉም ልባም ልብ አድራጊ ተመልካች አስተዋይ ብልኅ ዐዋቂ ጠንቃቂ ማለት ነው በመጽሐፈ ሲራክ «ነገርን የዋ ራሳቸው በልቡናቸው ይራቀቃሉ የተረዳ ምሳሌም ይናገራሉ » የሚል ተጽፏል ሲራ በመጽሐፈ ጥበብ ደግሞ «ሰው ወዳጅ የጥበብ ወዳጅዋ ዐዋቂ አውነተኛ ግዳጅ የሌለበት ትዕግሥተ ኛ ሁሉንም የሚችል ሁሉንም የሚቱበኝ ንጹሓትና አስተዋዮች ረቂቃትም በሆነ ነፍሳት የሚያድር ነው» የሚል አለጥበብ ነፍስ ከሥጋ ከተለየች በኋላ አስባ እንደምትናገር ነባቢት እንደሆነች ሕያውም ሆና አንደምትኖር ቅዱስ ዮሐንስ በራእይ ያየውን «ስለ እግዚአብሔር ቃልና ስለ ጠበቁት ምስክር የተገደሉትን ሰዎች ነፍሳት ከመሠዊያው በታች አየሁ በታላቅ ድምፅ እየ ጮኹ» በማለት ተናግሯል ራእ ጄሀ ይኽንንም ጌታም በወንጌል « ትንሣኤና ሕይወት አኔ ነኝ የሚያምንብኝ ቢሞት አንኳ ሕያው ይሆናል ሕያው የሆነም የሚያምንብኝም ሁሉ ለዘላለም አይሞትም» በማለት አስቀድሞ ለአኅተ አልዓዛር ማርታ ነግራት ነበር ዮሐ ፅጴ እንግዲህ ለባዊነት የሚለው ልብን ነባቢት የሚለው ቃልን ሕያዊት የሚለው ደግሞ ሕይወትን እንደሆነ አይተናል በም ሥጢረ ሥላሴ አብ ልብ ወልድ ቃል መንፈስ ቅዱስ ሕይወት እስትንፋስ ናቸውፎ አብ የራሱንም ሆኖ የወልድ የመንፈስ ቅዱስ ልባቸው ነው ወልድ የራሱንም ሆኖ የአብ የመንፈስ ቅዱስ ቃላቸው ነው መንፈስ ቅዱስም የራሱንም ሆኖ የአብ የወልድ ሕይወ ታቸው እስትንፋሳቸው ነው ልብን በተመለከተ ነቢዩ ኢሳይያስ «የእግዚአብሔርን ልብ ያወቀው ማነው። ሮሜ ፏ ለፊልጵስዩስ ሰዎች በጻፈው መልእክቱ ደግሞ «እርሱም እንደ ከሃሊነቱ ረዳትነት መጠን የተዋረደውን ሥጋችንን የሚያድሰው ክቡር ሥጋውንም እንዲመስል የሚያደርገው የሚያስመስለውም ሁሉም የሚገዛለት የሁሉ ገዥ ነው ብሏል ወልድ የባህርይ ልጀ ጌታችን አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የአብ ልጅ የማርያም ልጅ ነው «አግዚአብሔር አለኝ አንተ ልጄ ነህ እኔም ዛሬ ወለድሁህ» አእንዲል ቅድመ ዓለም ከአብ ያለ እናት ተወልዲል መዝ ይኸንንም በዮርዳኖስና በደብረ ታቦር «በአርሱ ደስ የሚለኝ የምወድደው ልጄ ይህ ነው» በማለት የባህርይ አባቱ አብ መስክሮለታል ማቴ ዥድ አርሱም አባቴ እያለ ለባህርይ አባቱ ለአብ መስክሮለታል ዮሐ ዓፅ በመሆኑም ተቀዳሚና ተከታይ የሌለው የአብ የባህርይ ልጅ ነው ሐዋርያው ቅዱስ ዮሐንስ «የአግዚአብሔር ልጅ አእንደመጣ አውነተኛም የሆነውን እናውቅ ዘንድ ልቡናን እንደሰጠን እናውቃለን አውነተኛም በሆነው በአርሱ አለን አርሱም ልጁ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው» ያለው ለዚህ ነው ኛ ዮሐ «መንፈስ ቅዱስ ያድርብሻል የልዑል ኃይልም ይጋርድሻል ከአንቺ የሚወለደውም ቅዱስ ነው የልዑል አግዚአብሔር ልጅም ይባላል» እንዲል በመንፈስ ቅዱስ ግብር ከእመቤታችን ከቅድስት ድንግል ማርያም ያለ አባት ተወልዲዷል ሉቃ ጳ ይኸንንም ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሉስ «ነገር ግን ቀጠሮው በደረሰ ጊዜ አምስት ሺህ አምስት መቶ ዘመን ሲፈጸም እግዚአብሔር ልጁንአብ ወልድንላከ ከሴትም ከሴቶች ሁሉ ተለይታ ከተባረከችው ከድንግል ማርያም ተወለደ» በማለት መስክራል ገላ ፀ በመሆኑም ከሁለት አካል አንድ አካል ከሁለት ባህርይ አንድ ባህርይ በተዋህዶ አንድ አካል አንድ ባህርይ የሆነውን ኢየሱሰ ክርስቶስን የባህርይ አባቱ አብ «ልጄ» አንዳለው ሁሉ እመቤታችንም «ልጄ» ብላዋለች ሉቃ ጓኋ ሞጻ ሥሥሙ ፄዐሀርፎ። ጌታችን አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤው ፅለት ለመግደላዊት ማርያም በተገለጠላት ጊዜ «ወደ አባቴ ወደ አባታችሆ አርጋለሁ ብሏል ብለሽ ለደቀመዛሙርቴ ንገሪ» ያላት ለዚህ ነው ምክንያቱም «ወደ አባቴ» ማለቱ እርሱ ለአብ የባህርይ ልጅ በመሆኑ ነው «ወደ አባታችሁ» ማለቱ ደግሞ እነርሱ የጸጋ ለጆች በመሆናቸው ነው እንደዚያ ባይሆንኖርሮ ጠቅለል አድርጎ «ወደ አባታችን» ባለ ነበርዮሐ የባህርይ አምላክ አምላክ ማለት ፈጣሪ ገዥ ፈራጅ ዳኛ ሠሪ ቀጭ ፈላጭ ቆራጭ ማለት ነው ጌታችን አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የፈጠረውን ፍጥረት የሚገዛ የባህርይ አምላክ ነው ይህም ገዥነት የባህርይ ገንዘቡ የሆነ ማለት ነው ቅዱስ ዮሐንስ ወንገላዊ «በመጀመሪያ ቃል ወልድ ነበረ ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ በአብ ህልው ሆና ከአብ ተካክሎ በዘመን ሳይቀዳደመሙ በሥልጣን ሳይበላለጡ በቅድምና ነበረ ቃልም እግዚአብሔር ነበረፎ ፈጥሮ የሚገዛ ነው ይህም በመጀመሪያ በአግዚአብሔር ዘንድ በመንፈስ ቅዱስ ህልው ሆኖ ከመንፈስ ቅዱስ ተካክሉ በዘመን ሳይቀዳደሙ በሥልጣን ሳይበላለጡ በቅድምና ነበረ ሁሉም በእርሱ ሆነ የሚታየውም የማይታየውም የሚያልፈውም የማያልፈውም ሁሉም በእርሱ አምላክነት ተፈጠረ ከሆነውም ሁሉ ያለ እርሱ ምንም የሆነ የለም እርሱ ሳይኖር ያለ አርሱ አምላክነት የተፈጠረ ፍጥረት የለም ያለው ለዚህ ነው ዮሐ በመልእክቱም ላይ «አርሱም አውነተኛ አምላክና የዘለዓለም ሕይወት ነው» ብሏል። ከቲወአሰለህከፎተፎበፎፎበፎዐጀክዕደዐ ከበነ ዞርፎፀ ከሃ « ዐፎበ ከቨየኋህ ነስቶ በተዋህዶ ሰው ሁኖ ተወለደ እርሱም ከሁሉ በላይ ሁኖ የፈጠረውን ፍጥረት እየገዛ ለዘለዓለም የተባረከ የተመሰገነ አምላክ ነው»» ብሏል ሮሜኗ የጸጋ አማልክት ቅዱሳን የጸጋ ገዢዎች ናቸው ጸጋ ማለት ሀብት መልካም ስጦታ ዕድል ፈንታ ትምርት ስርየት ይቅርታብዕል ክብር ሞገስ የቸርነት ሥራ ያለዋጋ የሚሰጥና የሚደረግ ማለት ነው አእንደሚታወቀው አባታችን አዳም የተፈጠረው የጸጋ አምላክ ገዥ ሁኖ ነው ይኸውም «እግዚአብሔርም አለ ሰውን በመልካችን እንደ ምሳሌአችን እንፍጠር የባሕር ዓሦችንና የሰማይ ወፎችን እንስሳትንና ምድርን ሁሉ በምድር ላይ የሚንቀሳቀሱትንም ሁሉ ይግዙ» በሚለው የእግዚአብሔር ቃል ታውቋል ዘፍ ል እርሱም እንደ ገዥነቱ ለእያንዳንዳቸው ስም አውጥቶላቸዋል ወደ ገዢያቸው ወደ አዳም ሰብስቦ ያመጣቸውም እግዚአብሔር ነበርዘፍ ሀ እግዚአብሔር በግብፅ ሀገር ለወዳጁ ለሙሴ በተገለጠለት ጊዜ«እነሆ እፄ ለፈርዖን አምላክ አድርጌሃለሁ ወንድምህም አሮን ነቢይ ይሆንልፃል» ብሎታል ዘዳ ፅ ይህም በአርሱ ላይ አሰለጥንሃለሁ ሲለው ነው አንድም አምላክ የወደደውን አንደሚያደርግ ሁሉ አንተም የወደድከውን አድርገው ሲለው ነውፅ በመሆኑም ሙሴ የጸጋ አምላክነቱን ገዥነቱን በግብፃውያን ላይ በወረደ አሥር መቅሰፍት አረጋግጧል አነዚህም የግብፅ ውኃ ወደ ደምነት ተለውጧል የግብፅ ምድር በጓንጉቸሮች ተሸፍኗል በሰውም በአንሰሳም ላይ ቅማል ፈልቷል ተናካሽ ዝንቦች ወርረዋቸዋል የቤት እንሰሳት አልቀዋል ሻህኝ ቁስል ወጥቶባቸዋል ኃይለኛ በረዶ ወርዶባቸዋል የአንበጣ መንጋ ታዝዞባቸዋል ሦስት ቀንና ሦስት ሌሊት ጨለማ ሆኗል ከንጉሥ ጀምሮ የሕዝቡም የበኩር ልጆቻቸው የእንስሳቱም ሳይቀር ሞተውባቸዋል ቅዱስ ዳዊት በመዝሙሩ ለቅዱሳን ስለተሰጠ የጸጋ አምላክነት ሲናገር «እኔ ግን አላለሁ አማልክት ናችሁ ሁላችሁ የልዑል ልጆች ናችሁ» ብሏል መዝ ሇጁ ጌታችን በወንጌል ይኽንን ጠቅሶ አስተምሯል። » በማለት የተናገረውም ቅዱሳን በጸጋ አማልክት በመሆናቸው ነው መዝ ግጳጳ የባህርይ ንጉሥ ጌታችን አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የባህርይ ንጉሥ ነው ቅድመ ዓለም ማዕከለ ዓለም ድኅረ ዓለም ንጉሥ ነው ቅዱስ ዳዊት «ንጉሜና አምላኬ ሆይ አቤቱ ወደ አንተ እጸልያለሁና » እያለ ይማጸነው ነበር መዝ ዘለዓለማዊነቱንም «እግዚአብሔር ለዘላለም ይነግሣል» በማለት መስክሯራል። የጭፍሮች አምላክ አግዚአብሔር አርሱ የክብር ንጉሥ ነው» የሚል አለ መዝ ኋ ነቢዩ ኢሳይያስም «እነሆ ጸድቅ ንጉሥ ይነግሣል ንጉሥን በክብሩ ታዩታላችሁ» ያለው ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ኢሳ ሟ ሆ ጊጌውም ሲደርስ የባህርይ ንጉሥ ኢየሱስ ክርስቶስ በክብር ዙፋኑ በአመቤታችን በቅድስት ድንግል ማርያም ላይ ነግሦአል ተገልጧል ነቢዩ ኤርምያስ ደግሞ «አነሆ ለዳዊት የጽድቅ ቁጥቋጥ የማስነሣበት ዘመን ይመጣል ይላል እግዚአብሔር እንደ ንጉሥ ይነግሣል ይከናወንለታልም በምድርም ፍርድንና ጽድቅን ያደርጋል» ብሏል ኤር ኗ ይኽንን ትንቢት ሲጠባበቁ የኖሩ ሰዎችምልብሳቸውን በመንገድ ላይ አያነጠፉ የዛፍ ቅርንጫፎችን እየጐዘሦጐዙ ዘንባባ ይዘው ሆሣዕና የዳዊት ልጅ በእግዚአብሔር ስም የሚመጣ ቡሩክ ነው ሆሣዕና በአርያም» እያሉ ተቀብለውታል ማቴ ሥ መንግሥቱም የምታልፍ የምትጠፋ ምድራዊት ሳትሆን የማታልፍ የማትጠፋ ሰማያዊት ናት ይኸንንም «የአኔ መንግሥት ከዚህ አይደለችም መንግሥቴስ በዚህ ዓለም ብትሆን ኖሮ ለአይሁድ እንዳልሰጥ አሽከሮቼ መላእክት በተዋጉልኝ ነበር አሁንም መንግሥቴ ከዚህ አይደለችም» በማለት ለሏላጦስ ነግሮታል ዮሐ ኋ ይኸንን በተመለከተ ሐዋርያው ቅዱስ ጴጥሮስ «እንዲሁ ወደ ዘለዓለሙ ወደ ጌታችንና መድኃኒታችን ወደ ኢየሱስ ክርስቶስ መንግሥት መግባት በምልዐት ይሰጣችል» ብሏል ኛ ጴጥ ጳል ነገሥታት ዘበጸጋ ቅዱሳን የጸጋ ነገሥታት ናቸው ጌታችን አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ «የነገሥታት ንጉሥ» ተብሎ የተጠራው በእነርሱ ላይ ነው የኸንንም ቅዱስ ዮሐንስ ወንጌላዊ «የነገሥታት ንጉሥ ደቀመዛሙርቱን «በአሥራ ሁለት ዙፋን ትቀመጣላችሁ» ማለቱም የሚያመለክተው በጸጋ ነገሥታት መሆናቸውን ነው ምክንያቱም በዙፋን የሚቀመጥ ንጉሥ ነውና ማቴ ሠ ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስም በበኩሉ «ይልቁን የጸጋን ብዛትና የጽድቅን ስጦታ ብዛት የሚቀበሉ በአንዱ በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል በሕይወት ይነግሣሉ» ብሏል ሮሜ ጴ ቅዱስ ዮሐንስ ወንጌላዊ ደግሞ «ከዚህም በኋላ ዙፋኖች ተዘርግተውየሰው ልጅም በተዋህዶ ሰው የሆነው አምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ በላያቸው ተቀምጦ አየሁ ስለ ኢየሱስ ምስክርና በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ስላመነ ስሙን ስላስተማሩ በስሙ ስለተጠሩ ስለ እግዚአብሔር ቃልም በአካላዊ ቃል በኢየሱስ ክርስቶስ ስላመነ አንድም ቃሉን ስላስተማሩ ለተገደሉት ነፍሳት ቅን ፍርድ ተፈረደላቸው ለአውሬውና ለምስሉም ያልሰገዱትን በግምባራቸውና በአጃቸው ላይ ምልክቱን ያልጻፉትንም አየሁ እነርሱም ከክርስቶስ ጋር ሺህ ዓመት ኖረው የዘለዓለም ሕይወት ባለቤት ሆነው ይነግሣሉ» ብሏል ራእ በመሆኑም የባህርይ ንጉሥ ኢየሱስ ክርስቶስ ቅዱሳንን በጸጋ ነገሥታት አድርጎራሱን አስመስሏቸዋል ዓሀበቋሃ ሀፎርፎበገኩፎ ነገረ ቅዱሳን ክፍል እግዚአብሔርን መምሰል በጸጋ በመክበር። ሮሜ ፏ ለፊልጵስዩስ ሰዎች በጻፈው መልእክቱ ደግሞ «እርሱም እንደ ከሃሊነቱ ረዳትነት መጠን የተዋረደውን ሥጋችንን የሚያድሰው ክቡር ሥጋውንም እንዲመስል የሚያደርገው የሚያስመስለውም ሁሉም የሚገዛለት የሁሉ ገዥ ነው ብሏል ወልድ የባህርይ ልጀ ጌታችን አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የአብ ልጅ የማርያም ልጅ ነው «አግዚአብሔር አለኝ አንተ ልጄ ነህ እኔም ዛሬ ወለድሁህ» አእንዲል ቅድመ ዓለም ከአብ ያለ እናት ተወልዲል መዝ ይኸንንም በዮርዳኖስና በደብረ ታቦር «በአርሱ ደስ የሚለኝ የምወድደው ልጄ ይህ ነው» በማለት የባህርይ አባቱ አብ መስክሮለታል ማቴ ዥድ አርሱም አባቴ እያለ ለባህርይ አባቱ ለአብ መስክሮለታል ዮሐ ዓፅ በመሆኑም ተቀዳሚና ተከታይ የሌለው የአብ የባህርይ ልጅ ነው ሐዋርያው ቅዱስ ዮሐንስ «የአግዚአብሔር ልጅ አእንደመጣ አውነተኛም የሆነውን እናውቅ ዘንድ ልቡናን እንደሰጠን እናውቃለን አውነተኛም በሆነው በአርሱ አለን አርሱም ልጁ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው» ያለው ለዚህ ነው ኛ ዮሐ «መንፈስ ቅዱስ ያድርብሻል የልዑል ኃይልም ይጋርድሻል ከአንቺ የሚወለደውም ቅዱስ ነው የልዑል አግዚአብሔር ልጅም ይባላል» እንዲል በመንፈስ ቅዱስ ግብር ከእመቤታችን ከቅድስት ድንግል ማርያም ያለ አባት ተወልዲዷል ሉቃ ጳ ይኸንንም ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሉስ «ነገር ግን ቀጠሮው በደረሰ ጊዜ አምስት ሺህ አምስት መቶ ዘመን ሲፈጸም እግዚአብሔር ልጁንአብ ወልድንላከ ከሴትም ከሴቶች ሁሉ ተለይታ ከተባረከችው ከድንግል ማርያም ተወለደ» በማለት መስክራል ገላ ፀ በመሆኑም ከሁለት አካል አንድ አካል ከሁለት ባህርይ አንድ ባህርይ በተዋህዶ አንድ አካል አንድ ባህርይ የሆነውን ኢየሱሰ ክርስቶስን የባህርይ አባቱ አብ «ልጄ» አንዳለው ሁሉ እመቤታችንም «ልጄ» ብላዋለች ሉቃ ጓኋ ውሉድ የጸጋ ልጆች ቅዱሳን ልጅነታቸውን አጽንተው የጠበቁ የእግዚአብሔር ልጆች ናቸው ይኸንንም ወንጌላዊው ቅዱስ ዮሐንስ «ለተቀበሉት ሁሉ ግን በስሙ ለሚያምኑ የእግዚአብሔር ልጆች አንዲሆኑ ሥልጣንን ሰጣቸው እነርሱም ከእግዚአብሔር ተወለዱ እንጂ ከሥጋዊና ከደማዊ ግብር ወይም ከወንድና ከሴት ፈቃድ አልተወለዱም» በማለት ተናግሮታል። ከቲወአሰለህከፎተፎበፎፎበፎዐጀክዕደዐ ከበነ ዞርፎፀ ከሃ « ዐፎበ ከቨየኋህ ሆነናል ማቴ ዮሐ ነገር ግን «ኃጢአትን የሚሠራትም ከሰይጣን ወገን ነው ጥንቱን ሰይጣን በድሏልና ስለዚህ የሰይጣንን ሥራ ይሽር ዘንድ የእግዚአብሔር ልጅ ተገለጠ ከእግዚአብሔር የሚወለድ ሁሉ ኃጢአትን አይሠራም ዘሩ በእርሱ ይኖራልና ኃጢአትንም ሊሠራ አይችልም ከእግዚአብሔር ተወልዲጻልና በዚህም የእግዚአብሔር ልጆችና የሰይጣን ልጆች ይታወቃሉ ጽድቅንም የማይሠራ ሁሉ ከእግዚአብሔር የተወለደ አይደለም ወንድሙንም የማይወድ እንዲሁ ነው» የሚለውን ለመፈጸም እንቸገራለንኛ ዮሐደ አካላው ቃል ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ ቢባል የባህርይ ነውር ይህም ማለት ተቀዳሚ ተከታይ የሌለው የአብ የባህርይ ልጅ ነውማለት ነውፅኹ በመሆኑም አብ አባት በመሆን ወልድን አይበልጠውም አይቀድመውም ጌታችን በወንንል «እኔና አብ አንድ ነን» እንዳለ በመለኩት በባህርይ በሥልጣን በፈቃድ አንድ ናቸው ዮሐ በተጨማሪም «እኔ በአብ አንዳለሁ አብም በእኔ አንዳለ እመኑ ያለዚያም ስለ ሥራዬ እአመኑኝ እንዳለ በህልውና አንድ ናቸው። » በማለት የተናገረውም ቅዱሳን በጸጋ አማልክት በመሆናቸው ነው መዝ ግጳጳ የባህርይ ንጉሥ ጌታችን አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የባህርይ ንጉሥ ነው ቅድመ ዓለም ማዕከለ ዓለም ድኅረ ዓለም ንጉሥ ነው ቅዱስ ዳዊት «ንጉሜና አምላኬ ሆይ አቤቱ ወደ አንተ እጸልያለሁና » እያለ ይማጸነው ነበርቶ መዝ ዘለዓለማዊነቱንም «እግዚአብሔር ለዘላለም ይነግሣል» በማለት መስክሯል መዝ ሀዉ በማዕከለ ምድር በቀራንዮ በመልዕልተ መስቀል ተሰቅሎ ዓለምን እንደሚያድን ሲናገርም «አግዚአብሔር ግን ከዓለም አስቀድሞ ንጉሥ ነው በምድርም መካከል መድኃኒትን አደረገ» ብሏልመዝ ደየ ክብር ምስጋና የሚገባው ንጉሥ መሆኑንም «አግዚአብሔር ነገሠ ክብርንም ለበሰ» በማለት ተናግሯል መዝ ል ። የጭፍሮች አምላክ አግዚአብሔር አርሱ የክብር ንጉሥ ነው» የሚል አለ መዝ ኋ ነቢዩ ኢሳይያስም «እነሆ ጸድቅ ንጉሥ ይነግሣል ንጉሥን በክብሩ ታዩታላችሁ» ያለው ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ኢሳ ሟ ሆ ጊጌውም ሲደርስ የባህርይ ንጉሥ ኢየሱስ ክርስቶስ በክብር ዙፋኑ በአመቤታችን በቅድስት ድንግል ማርያም ላይ ነግሦአል ተገልጧል ነቢዩ ኤርምያስ ደግሞ «አነሆ ለዳዊት የጽድቅ ቁጥቋጥ የማስነሣበት ዘመን ይመጣል ይላል እግዚአብሔር እንደ ንጉሥ ይነግሣል ይከናወንለታልም በምድርም ፍርድንና ጽድቅን ያደርጋል» ብሏል ኤር ኗ ይኽንን ትንቢት ሲጠባበቁ የኖሩ ሰዎችምልብሳቸውን በመንገድ ላይ አያነጠፉ የዛፍ ቅርንጫፎችን እየጐዘሦጐዙ ዘንባባ ይዘው ሆሣዕና የዳዊት ልጅ በእግዚአብሔር ስም የሚመጣ ቡሩክ ነው ሆሣዕና በአርያም» እያሉ ተቀብለውታል ማቴ ሥ መንግሥቱም የምታልፍ የምትጠፋ ምድራዊት ሳትሆን የማታልፍ የማትጠፋ ሰማያዊት ናት ይኸንንም «የአኔ መንግሥት ከዚህ አይደለችም መንግሥቴስ በዚህ ዓለም ብትሆን ኖሮ ለአይሁድ እንዳልሰጥ አሽከሮቼ መላእክት በተዋጉልኝ ነበር ና መ ፄዐሀርፎ። ከቲወአሰለህከፎተፎበፎፎበፎዐጀክዕደዐ ከበነ ዞርፎፀ ከሃ « ዐፎበ ከቨየኋህ አሁንም መንግሥቴ ከዚህ አይደለችም» በማለት ለሏላጦስ ነግሮታል ዮሐ ኋቋ ይኸንን በተመለከተ ሐዋርያው ቅዱስ ጴጥሮስ «እንዲሁ ወደ ዘለዓለሙ ወደ ጌታችንና መድኃኒታችን ወደ ኢየሱስ ክርስቶስ መንግሥት መግባት በምልዐት ይሰጣችል» ብሏል ኛ ጴጥ ጳል ነገሥታት ዘበጸጋ ቅዱሳን የጸጋ ነገሥታት ናቸው ጌታችን አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ «የነገሥታት ንጉሥ» ተብሎ የተጠራው በእነርሱ ላይ ነው የኸንንም ቅዱስ ዮሐንስ ወንጌላዊ «የነገሥታት ንጉሥ ደቀመዛሙርቱን «በአሥራ ሁለት ዙፋን ትቀመጣላችሁ» ማለቱም የሚያመለክተው በጸጋ ነገሥታት መሆናቸውን ነው ምክንያቱም በዙፋን የሚቀመጥ ንጉሥ ነውና ማቴ ሠ ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስም በበኩሉ «ይልቁን የጸጋን ብዛትና የጽድቅን ስጦታ ብዛት የሚቀበሉ በአንዱ በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል በሕይወት ይነግሣሉ» ብሏል ሮሜ ጴ ቅዱስ ዮሐንስ ወንጌላዊ ደግሞ «ከዚህም በኋላ ዙፋኖች ተዘርግተውየሰው ልጅም በተዋህዶ ሰው የሆነው አምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ በላያቸው ተቀምጦ አየሁ ስለ ኢየሱስ ምስክርና በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ስላመነ ስሙን ስላስተማሩ በስሙ ስለተጠሩ ስለ እግዚአብሔር ቃልም በአካላዊ ቃል በኢየሱስ ክርስቶስ ስላመነ አንድም ቃሉን ስላስተማሩ ለተገደሉት ነፍሳት ቅን ፍርድ ተፈረደላቸው ለአውሬውና ለምስሉም ያልሰገዱትን በግምባራቸውና በእጃቸው ላይ ምልክቱን ያልጻፉትንም አየሁ እነርሱም ከክርስቶስ ጋር ሺህ ዓመት ኖረው የዘለዓለም ሕይወት ባለቤት ሆነው ይነግሣሉፎ» ብሏል ራእ በመሆኑም የባህርይ ንጉሥ ኢየሱስ ክርስቶስ ቅዱሳንን በጸጋ ነገሥታት አድርጎራሱን አስመስሏቸዋል ክፍልኗ ጐጐ ሥሙዚሙ።