Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • تحويل إلى قوات الدفاع الشعبي
  • قائمة القراءة
  • مختصر
  • كتاب مسموع
  • بحث
  • تحميل
  • myzon
  • تسجيل الدخول
  • تسجيل
English  አማርኛ  Français  العربية
كتاب اليوم

ንግድ በሶሻሊዝም.pdf


  • word cloud

ንግድ በሶሻሊዝም.pdf
  • Extraction Summary

የሰው ልጅ ታሪክ በፅሁፍ ከመስፈሩ ታዊው ዘመን ነው በግብፅ ከሶስት ከራ ጣካ ሽህ ዘመናት በፊትና በባቢሎንያ በጥንታዊው የጋርዮሽ ነበር ደረጃ ዘበኅኔ ዚደስተማህበር የመጨረሻ በፊውዳሊዝም ከፍ የህ ስርአተማህበርና ን ርፍ የምርት ውጤት ለግዥና ለሽያጭ ይውል ነበር ። በየጊዜው እየተስፋፋ በሚሄድ ገበያ ብቻ እውን ሊሆን ለሚችለው የተስፋፋ ካፒታሊስት አመራረት አመቺ ቅድመሁኔታዎች የተፈጠሩት በዚህ መልክ ነው ። የታላቁ የአባት አገርን የመከላከያ ጦርነት ከመካሄዱ በፊት የወንዶች አማካይ ቁመት ነው ። ሸቀጦችን የማስተዋወቁ ስራ ውጤታማነት የሚገመገመው የንግድ ድርጅቶች ውስጥ «የኢኮኖሚ የሂሳብና የፋይናንስ ውህድ ዋና ክፍል» እየተባለ የሚጠራ ብቸኛ የኢኮኖሚ አገልግሎት እየተከፈተ ነው ። ይህ ጥያቄ ከሁሉ በፊት ዎች በፍጆታ እቃዎችና በሸቀጥ ዝውውር መካከል አለመጣጣም መኖሩን የሚያመለክት ነው ። ገበያ ላይ ማቅረብ የሚቻለው የተዘጋጁትንና በመደብር ውስጥ የሚገኙትን ሸቀጦች ብቻ መሆኑ የማይታ በል ሀቅ ነው ። የንግድ ሚዛን የሚጠበቀው በሸቀጦች አመዳደብና በሸቀጦች አይነት ነው ። የስራ ሀላፊዎችን በመፍራት በዋና ዋና የኢኮ ዘርፎች ላይ ቁጥጥር ያደርጉ የነበሩት ነው ። ከዜጐች የቀረቡ አቤቱታዎች በፈፀሙት ድርጊት ተጠያቂ ለሆኑት አካላት ወይም ባለስልጣኖች ማስተላለፍ ፈፅሞ የተከለከለ ነው ። የህዝባዊ ቁጥጥር ኮሚቴዎችና ቡድኖች ሰራተኞች ህጐችን በጥልቀት የማወቅ እርዳታ እንዲደረግለት የሚጠይቀውን ያንዳንዱን ግለሰብ በጥንቃቄ የማስተናገድ ኝጋበኞ ጥያቄዎች የመንግስት ንብረቶችን የመ ስተናግዱ የሚቀበሉና የሶሻሊስት ቁጥጥር አካላትን ስራ የማሻሻሉ ተግባር ፓርቲው እለት በአለት ትኩረት ሲያደርግበት የቆየና አሁንም የሚያደርግበት ጉዳይ ነው ። ሀላፊነትነት የመሸከምና በማህበራዊ ህይወት ውስጥ ተሳትፎ ማድረግ የመሳሰሉት የስነምግባር ባህርያቱ የሚገለፁት በስራ ነው ። የሰራተኞች ማህበራዊ እድገት ደረጃ ላይ ላሉና የሶሻሊስት አቅጣጫን ለሚከተሉ ሀገሮች ጠቃሚ ነው ።

  • Cosine Similarity

ወዛደሩ የፖለቲካ ስልጣንን በጨበጠ ማግስት እፊቱ የሚደቀነው ፈታኝ የተግባር ግዴታ ሶሻሊዝምን በገጠር እውን ማድረግ መሆኑንና አይነተኛ መፍትሄውም ከህብረት ስራ ማህበራት ጣስፋፋት ጋር መያያዙን ሌኒ ክስገንዝቧል የሌኒን የህብረት ስራ እቅድ መሰረታ ከሉ ገበሬው በህብረት ስራ ማህበራት አ ን ወደሶሻሊዝም እንዲሸጋገር ማድረግ ነው ከዝቅተኛ የህብረት ስራ ቅርፆች ማለትም ከአገልግሎት ሰጭ ከክሬዲትና ከሸማቾች የህብረት ስራ ማህበራት ወደከፍተኛ የህብረት ስራ ማህበራት የሚደረገው ሽግግር የገበሬውን ንቃተህሊና ቀስበቀስ ከማዳበርና የህብረት ስራን ጠቀሜታ በሚገባ እንዲገነዘብ ከማድረግ ጋር የተያያዘ ረዥምና ውስብስብ ትግል ነው ። በመ ንግስት ከሚመራ ንግድ ጐን ለጐን የሸማቾች የህብረት ስራ ማህበራት ለህብረተሰቡ እቃዎችን በማቅረብ ረገድ ከፍተኛ ሚና ተጫውተዋል ። ከዚያን ጊዜ ጀምሮ የሸማቾች የህብረት ስራ ማህበራት ጠቅላላ እንቅስቃሴ በመንግስት ወኪሎች አመራርና ቁጥጥር ስር ከመዋሉም በላይ ለህብረተሰቡ የሚሸጡት ሸቀጦች ዋጋ በሚመለከታቸው የሶቭየት ስልጣን አካላት ይተመን ጀመር ። የሸማቾች የህብረት ስራ ማህበራትና የአምራቾች የህብረት ስራ ማህበራት የጅምላ ንግድ ያካሂዱ ነበር ። ቾች የህብረት ስራ ማህበራት የአውራጃ ስትሪ ሸቀጦችን በጅምላ ነጋዴዎች ኮታ ከኢንዱስትሪ የመ በሸማቾች የህብረት ስራ ማህበራት ማእከላዊ ህብረት ሴንትሮሶዩዝና በኢንዱስትሪ የሽያጭ ወኪሎች መካከል የተደረጉት አጠቃላይ ስምምነቶች በኢንዱስትሪና በሸማቾች የህብረት ስራ ማህበራት መካከል ያሉት ኢኮኖሚያዊ ግንኙነቶች መሰረታዊ መግለጫዎች ሆኑ ። ቀደም ሲል የሸማቾች ህብረት ስራ ማህበር ዋና የንግድ ዘርፍ በመሆን ሲያከናውናቸው የነበሩት ተግባራት ወደ መንግስት ንግድ ተዛወሩ ። በተለይም እቅዱ በሚሸፍነው የአምስት አመት ጊዜ ውስጥ የብሄራዊ ገቢንና የፍጆታ እቃዎችን ደረጃ ለማጠናከር በምግብ ኢንዱስትሪዎች የሚመረቱ እቃዎችን በሁሉም አቅጣጫዎች ለማሳደግ ምርትንና የፍጆታ እቃዎችን ሽያጭ በከፍተኛ ደረጃ ለማስፋፋት የሸቀጥ ዝውውርን ለማጠናከር ሸቀጦች በራሽን ካርድ የሚሸጡበትን ስርአት ለመሻርና ወደ ተስፋሩ የንግድ ስራ ለመሸጋገር ታቅደል ። የምግብ ሸቀጦችን የሚነግዱ ድርጅቶች ከህብረት እርሻዎችና ከህብረት እርሻ ገበሬዎች ሸቀጦችን እንዲገዙ መደረጉ በኢንዱስትሪ ተቋሞች የጓሮ እርሻዎች የሚመረቱ ምርቶች ለገበያ መቅረባቸው በክልል የኢንዱስትሪ ትቋሞችና በእደ ጥበብ አምራቾች ህብረት ስራ ማህበራት የሚመረቱ እቃዎች በብዛት በመ ደብሮች ውስጥ መገኘታቸው የሸቀጦችን ንግድ በስፋት እንዲካሄድ በማድረግ በኩል ከፍተኛ ሚና ተጫውተዋል ። መንግስታዊና የህብረት ስራ ማህበራት የንግድ ድርጅቶች በከፍተኛ ፍጥነት አደጉ የሸቀጦች ሽያጭ ተስፋፋ ሸቀጦች የሚሸጡበት ስርአት ተሻሻለ ። የሶቭየት ህብረት የንግድ ስራ ከመስፋፋቱና ከመሻሻሉ አኳያ የንግድ ሰራተኞች ቁጥር ጨመረ ። የፍጆታ ሸቀጦችን ምርት ለማሳደግና የንግድ አውታሮችን ለማስፋፋት አሁን በመወሰድ ላይ ያሉት እርምጃዎች የንግድ አገልግሎት በከፍተኛ ደረጃ ለማሳደግ ረድተዋል ። የንግድ አይነቶች የሶቭየት ህብረት ንግድ የመንግስት ንግ ድን የህብረት ስራ ማህበራት ንግድንና የህ ብረት እርሻ ማህበራት ገበያን ያቅፋል ። ሸቀጦችን በጅምላ በብዛት በመሸጥ ከመንግስት ንግድ ቀጥሎ ሁለተኛውን ስፍራ የሚይዘው የሸማቾች ህብረት ስራ ማህበር የንግድ ድርጅት ነው ። የሸማቾች ህብረት ስራ ማህበራት የስራ መስክ እጅግ በጣም ሰፊ ነው ። የህብረት እርሻ ማህበራት ገበያዎች የምግብ ሸቀጦችን ለህብረተሰቡ በማቅረብ በኩል ከፍተኛ እገዛ ያደርጋሉ ። የመንግስትና የህብረት ስራ ይ ድርጅቶች የህዝቡን ፍላጐት ሸቀጦችን በመ ቬሌ አልቻሉም ል የምግብ ገበያ ድርሻ በመቶ ል የህብረት እርሻ ማህበር ር ይሆናል። በ የሸማቾች ህብረት ስራ ማህበራት ቢሊዮን ሩብል የሚያወጡ የእርሻ ምርት ውጤቶችን በህብረት እርሻ ማህበራት ገበያ በኩል ሸጠዋል ። የህብረት እርሻዎችና የመንግስት እርሻዎች በእቅድ ከሚመረተው አጠቃላይ ምርት እስከ በመቶ የሚደርሰውንና ከእቅድ በላይ የሚመረቱትን ምርቶች በስምምነት በሚወሰነው ዋጋ በሸማቾች ህብረት ስራ ማህበራት በኩል እንዲሸጡ ስለሚያቀርቡ የህብረት ስራ ማህበር የንግድ እንቅስቃሴ በከፍተኛ ደረጃ ለመስፋፋት እድል አግኝቷል ። የህብረት ስራ ማህበራት ንግድ መስፋፋት የገበያ ዋጋ እንዲቀንስና ቋሚ እንዲሆን ለማድረግ ከፍተኛ አስተዋፅኦ አድርጓል ። ምግብ አቅራቢ ድርጅቶች የመንግስትና የሸማቾች ሀብረት ስራ ማህበራት ንግድ መሰረታዊ ዘርፎች ናቸው ። የጅምላ ንግድ ድርጅቶች ሸቀጦ ችን ከፍተኛ የኢኮኖሚ ጥቅም ሊገኝባቸው ለሚችሉት አካባቢዎች ለማቅረብ ወቅቱን ጠብቀው ገበያ ላይ የሚውሉ ሸቀጦችን ለማ ከማቸትና ልዩ ልዩ ሸቀጦች እንዲቀ ርቡላቸው መደብሮችና የንግድ ድርጅቶች የሚያቀርቧቸውን ጥያቄዎች በከፍተኛ ደረጃ ለማሟላት ጥረት ያደርጋሉ ። ከተወሰነ ጊዜ በኋላም ከጠቅላላው የጅምላ ንግድ በመቶ የሚሆነውን የሚያከናውኑ የጅምላ ንግድ ድርጅቶች በሙሉ ወደ ህብረት ሪኾብሊኮች የንግድ ሚኒስቴር ተዛወሩ ። የጅምላ ንግድ ሰራተኞች የችርቻሮ መደብሮች ከአነርሱ በሚቀርቡ የሸቀጥ አይነቶች መሟላታቸውን የሚከታተል ልዩ የንግድ ስራ ፅቤት አላቸው ። በሶቭየት ህብረት ውስጥ የህዝቡ የኑሮ ደረጃ እድገት የሚለካበት የመንግስትና የሸማቾች ህብረት ስራ ማህበራት የችርቻሮ ንግድ በየጊዜው በማደግ ላይ ነው ። ይሁን እንጂ የህብረት ስራ ማህበራት ድርጅቶች በመስፋፋት ላይ ናቸው ። በሶቭየት ህብረት ውስጥ ስራ ላይ ውለው የሚገኙ ዋጋዎች በሙሉ በአሁኑ ጊዜ የጅምላና የግዥ ዋጋ የኮንስትራክሽን እቃዎች ዋጋ የችርቻሮ ዋጋና የአገልግሎት ቀረጥ ተብለው በሚከፈሉበት የተወሰነ ውህድ ስርኦት እንዲጠቃለሉ በመደረግ ላይ ናቸ ው የመንግስትና የህብረት ስራ ማህበ ራት የማምረቻ ድርጅቶች የምርት ውጤቶች ለሌሎች ተመሳሳይ ድርጅቶች የሚሸጡት በጅምላ ዋጋ ነው። ቸጋ የኮ ሚሽን የሸማቾች የህብረት ስራ ማህበራት ንግድ ዋጋና የህብረት እራሻ ማህበራት የገበያ ዋጋ ናቸው ። በመ ንግስትና በህብረት ስራ ማህበራት የንግድ ድርጅቶች ውስጥ የፍጆታ እቃዎች የሚሸጡት በዚህ ዋጋ ነው ። የምግብ አቅራቢ ድርጅቶች የምግብ ዋጋዎች የምግብ ሸቀጦች መንግስታዊ ዋጋ የተለያዩ ክፍሎች ናቸው ። እነዚህም በሶቭየት ሀብረትና በህብረት ሪኾብሊኮች ውስጥ ያሉት የመንግስታዊና የህብረት ስራ ማህበራት የንግድ ድርጅቶች የችርቻሮ ሸቀጦች ሽያጭ መጠን በሶቭየት ህብረት ውስጥ ያሉት መሰረታዊ የምግብና ምግብ ነክ ያልሆኑ ሸቀጦች የሚከፋፈሉበት ሚዛንና እቅድ በሶቭየት ህብረት ውስጥ ለችርቻሮ ሸቀጦች ሽያጭ ሸቀጦችን ማቅረብ ዋና ዋና የኮንስትራክሽን ስራዎች እቅድ ዘመናዊ የቴክኖሎጂ መሳሪያዎችን ስራ ላይ ለማዋል የሚወጣው እቅድ የንግድ ስራን ቴክኖሎጂያዊና ኢኮኖሚያዊ የእድገት ደረጃን የሚገልፁ አሃዛዊ አመልካቾች በህብረት ሪኾብሊኮች ውስጥ በንግድ ስራና በምግብ አገልግሎት ዘርፍ የተሰማሩ ሰራተኞች ደመወዝ ከችርቻሮ ሸቀጦች ሽያጭ በመቶ በማስላት ኮምፒዩተርን ስራ ላይ ለማዋል የሚወጣው እቅድ ናቸው ። የመንግስታዊና የህብረት ስራ ማህበራት የንግድ ስራ እድገት እቅዶች በሚነደፉበት ወቅት የህዝቡን የኑሮ ደረጃ ለማሳደግ የፍጆታ እቃዎችን ምርትና የችርቻሮ ሸቀጦችን ሽያጭ ከፍ ለማድረግ በአመራር አካላት ከተላለፉት ውሳኔዎች የሚመነጩ ተግባራት ይጤናሉ ። በጅምላ ንግድ ትርኢቶች ላይ የንግድ ድርጅቶች እቃዎች እንዲቀርቡላቸው የሚሰጡዋቸው ትእዛዞች በሁሉም የብሄራዊ ኢኮኖሚ ዘርፎች ውስጥ የሚገኙ የማምረቻ ድርጅቶች ምግብ ነክ ያልሆኑ ሸቀጦችን ለማምረት የሚነድፉዋቸው እቅዶች መሰረቶች ናቸው ። የንግድ ስርአት ተቋሞችና ድርጅቶች ለህብረተሰቡ የሚሰጠውን አገልግሎት ልዩ ባህርያትን በማገናዘብ የችርቻሮ ንግድ መደብሮች በሚከተሉት ዘርፎች ይከፈላሉ እነዚህም ቋሚ ተንቀሳቃሽና የፖስታ ንግድ መደብሮች ናቸው ። በመንግስትና በህብረት ስራ ማህበራት የንግድ መዋቅር ውስጥ አንድ ሚሊዮን ያህል መደብ ሮች ምግብ ቤቶችና ሌሎች የንግድ ተቋሞች ይገ ኛሉ ። ከሶቭየት ህብረት የንግድ ሚኒስቴር በተገኘው መረጃ መሰረት በንግድ ስራ ዘርፍ በአንድ አመት ውስጥ የሚገለባበጡት ሸቀጦች መጠን ሚሊያርድ ቶን ይሆናል ። የንግድ ሰራተኞች ተግባር ሁለት ልዩ ባህርያት አለው ። በዚህ ውስጥ የሚከናወነው ስራ ምርታማ ሲሆን በሌላ በኩል ደግሞ የንግድ ሰራተኞች ለተጠቃሚው ህዝብ የሚሰጡዋቸው ልዩ ልዩ አገልግሎቶች ኢምርታማ የሆነ ስራ ውጤት ናቸው ። የህብረት ስራ ማህበራት በተሻለ ሁኔታ ሸቀጦችን ለሀዝብ በማቅረብና ልዩ ልዩ አገልግሎቶችን በመስጠት ለመንግስት ከፍተኛ እገዛ ያደርጋሉ ። በመንግስታዊና በህብረት ስራ ማህበራት የንግድ ተቋሞች ውስጥ የሚገኙት ህዝባዊ የቁጥጥር ቡድኖች መዋቅር የተገነባው የፓርቲ መሰረታዊ ድርጅቶች በሚዋቅሩበት መርህ ነው።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

تعليقات:


memezon

خيارات التنزيل | تحويل إلى قوات الدفاع الشعبي | كتاب اليوم

© dirzon | شروط الخدمة | خصوصية | حول | خدمات | اتصال