Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ያጠቃልላል የኢትዮጵያ የንግድ ስራ ፈቃድ መስጫ መደብ ኮድ ሥር የሚካተቱ የስራ መስኮች ጨርቃ ጨርቅ የተሰሩ ልዩ ልዩ ቁሳቁሶች ብርድልብስ አንሶላየትራስ ልብስ መጋረጃ ምንጣፍ የተለያዩ ከጨርቅ የተሰሩ ሻንጣዎች ጆንያድ ንኳን ከረጢት መጠቅለያና ማሸጊያ እና የመሳሰሉት ብትንና የተሰፉ አልባሳትየቆዳ አልባሳት ሌዘር ጃኬት ጫማዎችን ሳይጨምር ማሰሪያገበር ከምሱር የመሳሰሉት አቃዎች የማስመጣት ስራዎችን ያጠቃልላል ።
የጫፍ ወይም የፕላስቲክ ጨርቆች ምንጣፎዎች እና ቴራኮዞን እብነ በረድ ባርኔጣጥላ ወይም ስቶን ወፈር ወይም ግድግዳዎች ማንጠፍና መለጠፍን ያጠቃልላል ህንጻው ወይም ግንባታው ካለቀ በኋላ የማጽዳት ስራ የመስታውት ገጠማ ስእሎችን በውስጣዊና ውጫዊ ክፍሎች የመሳል የቀለምና ማስዋብ ስራዎች የቧንቧ ስራ የኤሌክትሪክ ስራዎች ኤልክትሮ መካኒካል ስራ የሳኒታሪ ስራ የአልሙኒየም ስራ የውፃ ዝቅጠት ስራየመንገድ ላይ ትራፊክ ደህንነት መቆጣጠሪያ ቀለም ቅብ ስራ እና ሌሎች ሌላ ቦታ ያልተተቀሱ የግንባታን ለማጠናቀቅ የሚያስችሉ ስራዎችን ሁሉ ያጠቃልላል ከዚህ በተጨማሪ የትራፊክ መብራት የመዘርጋት የመሳሰሉትን ተዛማጅ አገልግሎቶችን ያካትታል ከዚህ በተጨማሪ የስቴድየም ግንባታ ሲጠናቀቅ የፊኒሽንግ ስራውን መስራት ለምሳሌ አርቲፊሻል ሳር የመትከል ካሜራ የመትከል መብራት ወንበሮችየአልሙኒየም ስራዎች የመግጠም ወዘተ ያካትታል የኮሚሽንየአገናኝነት የንግድ ሥራዎች የቤት አከራይና ሽያጭየቦታየተሽከርካሪየእህልየአትክልትና ፍራፍሬ የማሽነሪዎች እና የኢንዱስትሪ መሳሪያዎችየቤት ውስጥ አቃዎች እና ሌሎች ሌላ ቦታ መጠቀስ ኑሮባቸው ያልተጠቀሱ የአገናኝነት ስራዎችን ያጠቃልላል ነገር ግን በሀገር ውስጥ አሰሪና ሰራተኛን ማገናኘትን አያጠቃልልም ከዚህ በተጨማሪ ሰውን የትራንሰፖርት አገልግሎት እንዲያገኝ የድለላ ስራ መስራት እንዲሁም የሆቴል አገልግሎት እንዲያገኙ የአገናኝነት ስራዎችን ያጠቃልላል የሀገር ውስጥ ንግድ ወኪል የውሀየቢራየአልኮል መጠጦችየአምራች ድርጅቶች ሌሎች በንግድ ወኪልነት ሊሰሩ የሚችሉ የንግድ ስራ አይነቶችንም ሁሉ በውክልና መስራትን ያጠቃልላል የብርዕ እና የአገዳ ሰብሎች ጅምላ ንግድ በቆሉማሽላጤፍገብስአጃስንዴ ዳጉሳሩዝ ሌሎች የበርዕና አገዳ ሰብሎችን የሚያጠቃልል ሲሆን አስመጪና ላኪነት ላይ እንዲሁም ማልማት ላይ የተዘረሩት ምርቶች በጅምላ ላይም ተፈፃሚ ይሆናሉ ከዚህ በተጨማሪ የሸንኮራ አገዳ በዚህ የስራ ዘርፍ ላይ በጅምላ መሸጥን ያካትታል የኢትዮጵያ የንግድ ስራ ፈቃድ መስጫ መደብ መመሪያ ማብራሪያ ማንዋል ኡዘርፀልከ በየበ በህኗከ ርከቨበ ሀርዘቨሃፀ ህ እበህ ሀፍርቨፀሀከ ተራ አዲሱ አዲሱ የንግድ ፈቃድ መስጫ ነባሩ አዲሱ የንግድ ፈቃድ መስጫ መደብ ኮድ ሥር የሚካተቱ ቁ የንግድ መደብ ሥያሜ የንግድ የስራ መስኮች ፈቃድ ፈቃድ መስጫ መስጫ መደብ መደብ ኮድ ኮድ የቅባት እህሎች ጅምላ ንግድ ሰሊጥኑግተልባለውዝሱፍጐመንዘርዱባ ፍሬጐሎ ፍሬ ሌሎች የቅባት እህሎች የሚያጠቃልል ሲሆን አስመጪና ላኪነት ላይ እንዲሁም ማልማት ላይ የተዘረሩት የቅባት እህሎች ምርቶች በጅምላ ላይም ተፈፃሚ ይሆናሉ የጥራጥሬ እህሎች ጅምላ ንግድ አኩሪ አተር ዥንጉርጉር ቦሎቄሽምብራማሾባቂላ ግብጦ ፒንቶቢንፒገንቢንጓያ ሌሎች የጥራ ጥሬ እህሎች የሚያጠቃልል ሲሆን አስመጪና ላኪነት ላይ እንዲሁም ማልማት ላይ የተዘረሩት የጥራጥሬ ምርቶች በጅምላ ላይም ተፈፃሚ ይሆናሉ በርበሬና ቅመማ ቅመም ጅምላ ዛላ በርበሬዝንጅብል ኮረሪማጥቁር አዝሙድነጭ ንግድ አዝሙድ ሌሎች በርበሬና ቅመማ ቅመም የሚያጠቃልል ሲሆን ይህ አስመጪና ላኪነት ላይ እንዲሁም ማልማት ላይ የተዘረዘሩትንም ያጠቃልላል የፍራፍሬና አትክልት ጅምላ ሽንኩርትድንችቲቲምጎመንቃርያካሮትቀይስርሰላጣ ንግድ ሙዝብርቱካንመንደሪንፓፓያአቦካዶሎሚማንጎ ሌሎች ተትክልትና ፍራፍሬወችንም ሲሆን ይህ አስመጪና ላኪነት ላይ አንዲሁም ማልማት ላይ የተዘረዘሩትንም ያጠቃልላል የቡናና ሻይ ጅምላ ንግድ ቡናጫት ሻይ የቡና ገለባን እንዲሁም ሌሎች ሌላ ቦታ ያለተጠቀሱትን በጅምላ መሸጥን ያጠቃልላል የዕጽዋት ዘር ጅምላ ንግድ የየትኛውም አጽዋቶች ዘር በጅምላ መሸጥን ያጠቃልላል የአበባ እና ሌሎች የዕጽዋት የተፈጥሮ አበባለግቢ ማስዋቢያነት የሚያገለግሉ ዛፎች ጅምላ ንግድ ወይም ችግኞች ለምሳሌ ዕድሳር እና ሌሎች የተፈጥሮ አበባዎች እና አእጽዋቶችንም ያጠቃልላል የግብርና ምርቶች የብዕርና የአገዳ ሰብሎች የቅባት ዕህሎች የጥራጥሬ አቅርቦትጅምላ ንግድ ፅህሎችን የሚያጠቃልል ሲሆን ይህም ማለት በውስጡ የያዙትን ሁሉ ያካትታል የቡናና ሻይ ቅጠል የጥሬ ቡና እና የሻይ ቅጠል የማቅረብ ንግድን እአና ሌሎች አቅርቦትጅምላ ንግድ ያልተጠቀሱትን አቅርቦት ያጠቃልላል የቁም እንሰሳት ጅምላ ንግድ የዳልጋ ከብትበጎችና ፍየሎች ግመሎች አሳማላሞች አና ሌሎችንም ያልተጠቀሱትን በጅምላ መሸጥ ያጠቃልላል ከዚህ በተጨማሪ የቁም እንስሳት ማድለብ ማርባት ላይ የተጠቀሱትን ሁሉ በጅምላ መሸጥ ያጠቃልላል አንዲሁም ሌሎች ሌላ ቦታ ያልተጠቀሱትን ያካትታል የዶሮና አዕዋፋት ጅምላ ንግድ ዶሮቆቅጅግራአእርግብ እና ሌሎች ያልተጠቀሱ የወፍ ዝርያዎችን ለምግብነት የሚውሉትን እና ለምግብነት የማይውሉትን ጨምሮ በጅምላ መሸጥ ያጠቃልላል እንዲሁም ሌሎች ሌላ ቦታ ያልተጠቀሱትን ያካትታል የኢትዮጵያ የንግድ ስራ ፈቃድ መስጫ መደብ መመሪያ ማብራሪያ ማንዋል ኡዘርፀልከ በየበ በህኗከ ርከቨበ ሀርዘቨሃፀ ህ እበህ ሀፍርቨፀሀከ ተራ አዲሱ አዲሱ የንግድ ፈቃድ መስጫ ነባሩ አዲሱ የንግድ ፈቃድ መስጫ መደብ ኮድ ሥር የሚካተቱ ቁ የንግድ መደብ ሥያሜ የንግድ የስራ መስኮች ፈቃድ ፈቃድ መስጫ መስጫ መደብ መደብ ኮድ ኮድ የእንሰሳት ተዋፅኦ ጅምላ ንግድ ወተትና የወተት ተዋፅኦስጋየዶሮ ስጋ እንቁላል እና ሌሎች ለምግብነት የሚውሉ የእንስሳት ተዋፅኦ የአሳ ውጤቶችን ጨምሮ በጅምላ መሸጥ ያጠቃልላል እንዲሁም ሌሎች ሌላ ቦታ ያልተጠቀሱትን ያካትታል የእንሰሳት ተረፈ ምርቶች ጀምላ አንጀትሀሞትየሀሞት ጠጠር አጥንትሸኮና ቆዳ እና ንግድ ሌሎች የአንስሳት ተረፈ ምርቶችን ለምግብነት ከሚውለው ውጭ በጅምላ መሸጥን ያጠቃልላል እንዲሁም ሌሎች ሌላ ቦታ ያልተጠቀሱትን ያካትታል የባህር እንስሳት ጅምላ ንግድ አሳና የአሳ ዝርያወችን እና ሌሎችንም አንዲሁም ሌሉች ሌላ ቦታ ያልተጠቀሱትን በጅምላ መሸጥ ያጠቃልላል የተዘጋጁ የግብርና ውጤቶች ከ የብርዕና የአገዳ ሰብሎች የቅባት እህሎችየባልትና ጅምላ ንግድ ከቡናና ሻይ ውጤቶችበርበሬና ቅመማ ቅመም ሽፈራው ሞሪንጋ ቅጠል በስተቀር ይህ ማለት ምሳሌ በቆሎ የቅባት ዕህሎች ሰሊጥ በርበሬና ቅመማ ቅመም ዝንጅብል ኮረሪማ ተብለው ላኪ ላይ ወይም አስመጭ ላይአንዲሁም ማልማት ላይ የተዘረዘሩትን የምርት አይነቶች በሙሉ የተዘጋጁትን በጅምላ መሸጥን ያጠቃልላል የተዘጋጀ ቡናና ሻይ ቅጠል የተዘጋጁ ቡና እና የሻይ ቅጠሎችን በጅምላ መሸጥን ጅምላ ንግድ ያጠቃልላል የእንስሳት መኖ የጅምላ ንግድ ከ የእንሰስሳት መኖ ጅምላ ንግድ ስራዎች መኖው ከተለያዩ ነገሮች ሊዘጋጅ ይችላል ለምሳሌ ከዕፅዋት ከእንስሳትእና ከተለያዩ ነገሮች ነገር ግን አገልግሎቱ የተዘጋጀ ለእንስሳት መኖነት አገልግሎት የሚውሉትን ሁሉ በጅምላ መሸጥ የሚያጠቃልል ሲሆን ከዚህ በተጨማሪ የአንስሳት መኖ ጥሬ አቃን በጅምላ መሸጥን ያጠቃልላል የማርና ሰም ጅምላ ንግድ የማርና ሰም ጅምላ ንግድ እንዲሁም ከማር የሚገኙ ውጤቶችን ያጠቃልላል የጥሬ ጎማ የጅምላ ንግድ የጥሬ ጎማ የጅምላ ንግድ እንዲሁም ሌሎች ያልተጠቀሱትን ጨምሮ የጎማ ዛፍን በጅምላ መሸጥ ያጠቃልላል ትምባሆና የትምባሆ ውጤቶች ትምባሆና የትምባሆ ውጤቶች የጅምላ ንግድ የጅምላ ንግድ የኢትዮጵያ የንግድ ስራ ፈቃድ መስጫ መደብ መመሪያ ማብራሪያ ማንዋል ኡዘርፀልከ በየበ በህኗከ ርከቨበ ሀርዘቨሃፀ ህ እበህ ሀፍርቨፀሀከ ተራ አዲሱ ቁ የንግድ ፈቃድ መስጫ መደብ ኮድ አዲሱ የንግድ ፈቃድ መስጫ መደብ ሥያሜ ነባሩ የንግድ ፈቃድ መስጫ መደብ ኮድ አዲሱ የንግድ ፈቃድ መስጫ መደብ ኮድ ሥር የሚካተቱ የስራ መስኮች የምግብ ምርቶች ጀምላ ንግድ ይህ የስራ ዘርፍ ስኳርየተቀነባበሩ አትክልትና ፍራፍሬጁስ የምግብ ዘይትና ስብ ዳቦኬክካካዋቸኮሌትከረሚላዎችየጣፈጭምግቦች እንጀራ የምግብ መጨመሪያማጣፈጫ እንዲሁም እርሾ የአልሚ ምግብ ሰፕልመንት ፓስታ ማካሮኒኖዱል የምግብ ጨው የሻይ ቅጠል እና ሌሎች ሌላ ቦታ ያልተጠቀሱ የምግብ ምርቶች እንደ ኢንዶሚን አይነቶችና የሚበሉ ነገሮችን በጅምላ መሸጥን ያጠቃልላል የመጠጥ ምርቶች ጀምላ ንግድ የአልኮል መጠጦችን ለምሳሌ ውስኪ ወይን ጠጅ ቢራ ሌሎችም አልኮል ያላቸው መጠጦች ከአልኮል ነፃ መጠጦችን ለምሳሌ ለስላሳየታሸጉ ውሀዎችሀይል ሰጭ መጠጦች እና ሌሎች መሰል ከአልኮል ነቀፃ መጠጦች ሌሎች ሌላ ቦታ ያልተጠቀሱ የአልኮል መጠጦች እና ከአልኮል ነፃ የሆኑ መጠጦችን በጅምላ የመሸጥ ስራዎችን ያጠቃልላል ጥጥ የጨርቃ ጨርቅ ጭረቶች ክር ጨርቃ ጨርቅ እና አልባሳት ጅምላ ንግድ ጨርቃ ጨርቅ ከጨርቃ ጨርቅ የተሰሩ ልዩ ልዩ ቁሳቁሶች ብርድልብስ አንሶላየትራስ ልብስ መጋረጃ ምንጣፍ የተለያዩ ከጨርቅ የተሰሩ ሻንጣዎች ጆንያ ብትንና የተሰፉ አልባሳት ለምሳሌ የሴቶች አልባሳት የወንዶች አልባሳት የህፃናት አልባሳቶችን እና የባህል አልባሳትን ጨምሮ ሌሎች ሌላ ቦታ ያልተገለፁ ብትንና የተሰፉ አልባሳትየሚያገለግሉ እቃዎች ማሰሪያገበር ከምሱር የመሳሰሉት እቃዎች በጅምላ የመሸጥ ስራዎችን ያጠቃል እንዲሁም ሌሎች ሌላ ቦታ ያልተጠቀሱትን ያካትታል ጫማ የቆዳ ውጤችና ተዛማጅ ምርቶች ጀምላ ንግድ ጫማ እና የቆዳ ውጤቶች ለምሳሌ ከተለያዩ ነገሮች የተሰሩ ጫማዎች ከቆዳም ከፐላስቲክምሆነ ከሌላ ማቴሪያል ሊሰሩ ይችላሉ ከቀዳ የተሰሩ ቦርሳና የጉዞ ሻንጣዎች የእጅ ቦርሳዎችሌዘር ጃኬቶች እና ሴንቴቲክ ወይም የቆዳ ምትክ ሻንጣዎች ወይም አልባሳቶችን ይጨምራል የቆዳና የጨርቃ ጨርቅ ውጤቶች ተጓዳኝየአክሰሰሪስና ኮምፖነንትስ የቀዳና የጨርቃ ጨርቅ ውጤቶችን ለማጠናቀቅ የሚያገለግሉ እቃዎች ማሰሪያገበር ከምሱር የመሳሰሉት አቃዎች የኢትዮጵያ የንግድ ስራ ፈቃድ መስጫ መደብ መመሪያ ማብራሪያ ማንዋል ኡዘርፀልከ በየበ በህኗከ ርከቨበ ሀርዘቨሃፀ ህ እበህ ሀፍርቨፀሀከ አዲሱ የንግድ ፈቃድ መስጫ መደብ ኮድ አዲሱ የንግድ ፈቃድ መስጫ መደብ ሥያሜ ነባሩ የንግድ ፈቃድ መስጫ መደብ ኮድ አዲሱ የንግድ ፈቃድ መስጫ መደብ ኮድ ሥር የሚካተቱ የስራ መስኮች የቤትና የቢሮ ፅቃዎች መገልገያዎች እና ማስዋቢያዎች ከኤሌትሪክ ዕቃዎች ውጪ ጅምላ ንግድ የቤትና የቢሮ ውስጥ ፈርኒቸሮች ሪኩዚት ቦርዶች እና ተገጣጣሚዎች የግድግዳ ወረቀት ማጽጃ መሳሪያዎች ለምሳሌ መጥረጊያና መወልወያ የመሳሰሉት ፍራሽ ስፖንጅ ፎም ትራስ የመሳሰሉትየመመገቢያ የወጥ ቤትና የገበታ ዕቃዎች ለምሳሌ የውሀና የሻይ ብርጭቆዎች ብረትድስትየመመገቢያ ሳህን ባልዲማንቆርቆሪያየቡና ሲኒ ማንካዎች የአበባ ማስቀመጫዎች ባትሪ ዲንጋይ ሌሎች ሌላ ቦታ ያልተገለጹ የቤትና የቢሮ መገልገያ አቃዎችን ያጠቃልላል የኤሌትሪክ ዕቃዎች ጅምላ ንግድ ኔልኢቲጀ እሊ የአሌክትሪክ ሞተር ጀነሬተር ትራንስፎርመር ፓምፖችመብራትን እና የመብራት ተጓዳኝ ፅቃዎች የኤሌክትሪክ ማከፋፈያ እና መቆጣጠሪያ አሌክትሪክ ሽቦና ኬብልሶላር ሲስተም ሶላር ኢነርጂ እቃዎች የቤትና የቢሮ ውስጥ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች አና መገልገያዎች የቤትና የቢሮ ውስጥ ኮንዲሽነሮችን ጨምሮ ለምሳሌ ፍሪጅ ስቶቭበኤሌክትሪክ የሚሰሩ የቡናየሽንኩርት መፍጫ የውበት ሳሎን ቃዎች የመሳሰሉትን ከነ መለዋወጫቸው ይጨምራል ሌሎች ያልተገለፁ በኤሌክትሪክ የሚሰሩ እቃወችና መለዋወጫቸው ለምሳሌ የፍሪጅ ጋዝን ይጨምራል እና ሌሎች መጠቀስ ነኑሮባቸው ግን ያልተጠቀሱ በኤሌክትሪክ ሀይል የሚሰሩ እአና ኤሌክትሪክ የሚያስተላልፉ እቃዎችና መለዋወጫቸውን በጅምላ መሸጥን ያጠቃልላል የብሮድካስት አገልግሎት ማሰራጫ ወይም መቀበያ ዕቃዎች ራዲዮ ቴሌቪዥን ድምፅ ማጉያዎችየመቅጃና የምስል መቅረጫ መሳሪያዎችዲሽ ዲኮደር የመሳሰሉት እና ሌሉሎችንም ያጠቃልላል የመዝናኛ እና የሙዚቃ መሣሪያዎች ጀምላ ንግድ የሙዚቃ መሳሪያዎች የፊልም የትያትርና ሌሉች የኪነጥበብ አቃዎች ባዶና የተቀዱ ካሴቶች ሲዲዎችቪሲዲ እና ዲቪዲዎች አሻንጉሊቶችና ማጫወቻዎች የኮምፒውተር ማጫወቻዎች ኤሌክትሮኒክ እና ቪዲዮ ጌሞች ማሲንቆ ክራር ቫይዎሌትከበሮ ጊታር ዋሽንት አና የመሳሰሉት የሙዚቃ መሳሪያዎችና መገልገያዎችን ያጠቃልላል ሌሉች ሌላ ቦታ ያልተገለፁ የሙዚቃ መሳሪያዎችመገልገልገያዎችየፊልም የትያትርና የኪነ ጥበብ እቃዎችን ስራዎችን ያጠቃልላል ሌሎች ሌላ ቦታ ያልተጠቀሱትንም ያጠቃልላል የኢትዮጵያ የንግድ ስራ ፈቃድ መስጫ መደብ መመሪያ ማብራሪያ ማንዋል ኡዘርፀልከ በየበ በህኗከ ርከቨበ ሀርዘቨሃፀ ህ እበህ ሀፍርቨፀሀከ ተራ አዲሱ አዲሱ የንግድ ፈቃድ መስጫ ነባሩ አዲሱ የንግድ ፈቃድ መስጫ መደብ ኮድ ሥር የሚካተቱ ቁ የንግድ መደብ ሥያሜ የንግድ የስራ መስኮች ፈቃድ ፈቃድ መስጫ መስጫ መደብ መደብ ኮድ ኮድ የእደ ጥበብ ገፀበረከት የአደ ጥበብ የገጸበረከት እቃዎችአርቴፊጓል ዕፅቃዎች አርተፊሻል ጌጣጌጦች ጌጣጌጥየቁልፍ መያዣየቢራ መክፈቻየፎቶ ፍሬምፖስት ጅምላ ንግድ ካርድ ማንኛም ነገር ላይ ህትመት ተደርጎ የሚመጡ ነገሮች ለምሳሌ ልብስአጀንዳማስታዎሻ ብርጪቆእስክርቢቶ ኮፍያስሀን የንዋየ ቅድሳት የጧፍና ሻማስዕልእጣን ጥላከተለያዩ ነገሮች የሚሰሩ መስቀሎች እና ሌሎች መሰል ንዋየ ቅድሳን ጨምሮ ሌሎች የያልተጠቀሱ እደ ጥበብ እና ሊበረከቱ የሚችሉ የገፀበረከት እቃዎች በጅምላ መሸጥ ስራዎችን ያጠቃልላል የማዕድናት አቅራቢነት ጅምላ አልማዝ ወርቅብርነሀስ እና ሌሎችም ከከበሩ ማዕድናት ንግድ የተሰሩ ልዩ ልዩ እቃዎችና ጌጣጌጦችን ጨምሮ በጅምላ የመሸጥ ስራዎችን ያጠቃልላል የጽህፈት መሳሪዎች ወረቀትና ወረቀት እና የወረቀት ከፕላስቲክና ከወረቀት የተሰሩ የወረቀት ውጤቶች ጅምላ የማሸጊያ ፅቃዎች መፅሀፍት እና መጽፄቶችለማስታወቂያ ንግድ እና ለህጉመት ሥራዎች የሚያገለግሉ አቃዎች እና ቀለሞች ለምሳሌ የፐሪንተር ቀለም የፎቶ ኮፒ ቀለምየህትመት ቀለሞችና ሌሎችንም ያጠቃልላል አስክርቢቶ ደብተር እርሳስ ላፒስ ማርከር እና ሌሎች ያልተጠቀሱ የፅህፈት መሳሪያዎችና ወረቀቶችን በጅምላ መሸጥን ያጠቃልላል የስፖርት ፅቃዎችና ጠንካራ ለስላሳና ተጣጣፊ ኳሶች መረብ የትሬኒግ መገልገያዎች አልባሳትን መስሪያ ላስቲኮችየኳስ መንፊያ የስፖርት ማልያዎች ሳይጨምር ጅምላ ንግድ ታኬታ ጫማዎች ለስፖርት ለጅም ቤቶች የሚያገለግሉ እቃዎች ለምሳሌ ለክብደት መስሪያ የሚሆኑ ብረቶች ለመሮጫ የሚሆኑ መሳሪያዎችማግሽኖች ሌሎች ሌላ ቦታ ያልተጠቀሱ የስፖርት አቃዎችን እና መገለገያዎችን ጨምሮ ያጠቃልላል የፎቶ ግራፍና የፅይታ የአይን መነፀር የፎቶ ፍሬም ካሜራ ቪዲዮ ካሜራ መሣሪያዎችን ጀምላ ንግድ አጉሊ መነጸርሰዓቶች እና ሌሎች ሌላ ቦታ ያልተጠቀሱትንም ያጠቃልላል ለህክምና ለቀዶ ጥገና ህክምናና ለህክምና ለቀዶ ጥገና ህክምናና ለአጥንት ህክምና ለአጥንት ህክምና የሚያገለግሉ የሚያገለግሉ መሣሪያዎችና መለዋወጫዎች የልብ ምት መሣሪያዎችና መለዋወጫዎች መቆጣጠሪያ ሲግናል ጅምላ ንግድ እንዲሁም በሁሉም ይምላ ንግድ የህክምና አይነቶች ለህክምናው የሚያገለግሉ መሳሪያዎችን እና መለዋዎጫዎችን ተጓዳኝ እቃዎችን ያጠቃልላል ጥጥር ፈሳሽ ነዳጅ ጋዞችና ቨከ የድንጋይ ከሰል ኮክና ባለ ቅርጽ ከሰል ጅምላ ንግድ ተዛማጅ ምርቶች ጅምላ ንግድ ፔትሮልየምየፔትሮልየም ውጤቶችና ተዛማጅ ምርቶች ጅምላ ንግድ የተፈጥሮ እና ሰው ሰራሽ ጋዝ ጅምላ ንግድ እና ሌሎች ሌላ ቦታ ያልተጠቀሱ ጥጥር ፈሳሽ ነዳጅና ተዛማጅ ምርቶችን በጅምላ መሸጥን ያጠቃልላል የኢትዮጵያ የንግድ ስራ ፈቃድ መስጫ መደብ መመሪያ ማብራሪያ ማንዋል ኡዘርፀልከ በየበ በህኗከ ርከቨበ ሀርዘቨሃፀ ህ እበህ ሀፍርቨፀሀከ ተራ አዲሱ አዲሱ የንግድ ፈቃድ መስጫ ነባሩ አዲሱ የንግድ ፈቃድ መስጫ መደብ ኮድ ሥር የሚካተቱ ቁ የንግድ መደብ ሥያሜ የንግድ የስራ መስኮች ፈቃድ ፈቃድ መስጫ መስጫ መደብ መደብ ኮድ ኮድ ከግብርና ውጭ ያሉ ሂደታቸው ከግብርና ውጭ ያሉ ሂደታቸው ያልተጠናቀቀ የኢንዱስትሪ ያልተጠናቀቀ የኢንዱስትሪ ምርቶች ውድቅዳቂዎች እና እስክራኘ ውጤቶች ጅምላ ምርቶች ውድቅዳቂዎች እና ንግድ እና ሌሎች ሌላ ቦታ ያልተጠቀሱ ውድቅዳቂዎችን እና አስክራኘ ውጤቶች ጀምላ ንግድ አስክራፐን ያጠቃልላል የኮንስትራክሽን ማቴሪያሎች ሸ ብረታ ብረት ያልሆኑ ማፅድናት መስታወት ሴራሚክስ ሃርድዌር ብረታ ብረቶች ሸክላ ኖራ ጂፕሰም እና የመሳሰሉት ኮምፔንሳቶ የቧንቧ እና የማሞቂያ ብረትና አረብ ብረት መሣሪያዎችና ጅምላ ንግድ የተፈበረኩ ብረታ ብረቶች ከአጠቃላይ የብረታ ብረት ዕቃዎች ውጭየአረብ ብረት ቧንቧ ከብረታ ብረት የተሰሩ ልዩ ልዩ ዕቃዎች ቁልፍ ማጠፊያ ሚስማርቆርቆሮሽቦየቆርቆሮ ፐላስተርላሜራ የተፋሰስ መስሪያ መረብ ሽቦዎች ለስትራክቸር የሚያገለግሉ የሸክላና የኮንክሪት ውጤቶች የሞዛይክ ንጣፍጡብ የመሳሰሉት የቀለሞችና ተዛማጅ ምርቶች ቫርኒሽኮላማስቲሽአኳራጅ ጨምር የሲሚንቶ የአሸዋየጠጠርየድንጋይ እና ተዛማጅ ምርቶችጣውላኮምፔንሳቶ የቧንቧ እቃዎች ለምሌ ፐቪሲ ፓይፕግራይንደርድሬል እና መበየጃ ሌሎችም ለቧንቧ ስራ የሚያገለግሉ የፐላስቲክም ሆነ የብረታ ብረት ምርቶችን ያጠቃልላል የግንድላና አጣና ጅምላ ንግድ ግንድላየቡሽ እንጨት እና አጣና እና ሌሎች ተዛማጅ ምርቶችን በጅምላ መሸጥን ያጠቃልላል ለኢንዱስሪ ግብአት የሚውሉ ሸ የፔትሮ ኬሚካል ውጤቶችቫዝሊን ግሪሲሊን ሬንጅ ኬሚካሎችን ጀምላ ንግድ የመሳሰሉት ጅምላ ንግድ የማቅለሚያየቆዳ ማልፊያና የማስዋቢያ ኬሚካሉች ለለሙና መስሪያ የሚያገለግሉ ኬሚካሎች ሌሎች ተመሳሳይ አገልግሎት ያላቸው ኬሚካሎች ለግብርና አገልግሎት የሚውሉ ፀ የኬሚካል ማዳበሪያ ጸረ ተባይ እና የግብርና ኬሚካሎች ኬሚካሎች ጅምላ ንግድ ለምሳሌ የተባይ ማጥፊያ ፍሊት የበረሮ ማጥፊያ የአይጥ መርዝ እና የመሳሰሉትን ያጠቃልላል ሌሎች ሌላ ቦታ ያልተገለፁ የግብርና ኬሚካሎችን በጅምላ መሸጥ ያጠቃልላል ለህክምና ለመድኃኒትና ምግብ መድሀኒቶችን ለማምረት የሚያስችሉ ኬሚካሎችን እና ማምረት አገልግሎት የሚውሉ ኬሚካሎች ጀምላ ንግድ ምግብ ለማምረት ግብአት የሚሆኑ ኬሚካሎችን በጅምላ መሸጥን ያጠቃልላል እንዲሁም ሌሎች ሌላ ቦታ ያልተገለጹትን ያጠቃልላል የኢትዮጵያ የንግድ ስራ ፈቃድ መስጫ መደብ መመሪያ ማብራሪያ ማንዋል ኡዘርፀልከ በየበ በህኗከ ርከቨበ ሀርዘቨሃፀ ህ እበህ ሀፍርቨፀሀከ አዲሱ የንግድ ፈቃድ መስጫ መደብ ኮድ አዲሱ የንግድ ፈቃድ መስጫ መደብ ሥያሜ ነባሩ የንግድ ፈቃድ መስጫ መደብ ኮድ አዲሱ የንግድ ፈቃድ መስጫ መደብ ኮድ ሥር የሚካተቱ የስራ መስኮች ጎማ ኘላስቲክና የኘላስቲክ ውጤቶች ጀምላ ንግድ የፕላስቲክ ምርቶች እና ለፋብሪካ ግብዓትነት የሚያገለግሉ የፕላስቲክ ምርቶች ላስቲኮችን ለማምረት የሚያስችሉ የውሀ ፐላስቲኮችን ለማምረት የሚያስችሉ ግብአቶችንም የጠቃልላል ከዚህ በተጨማሪ መቋጠሪያማዳበሪያንንይጨምራል እና ሌሎች ሌላ ቦታ ያልተገለጹ ፐላስቲክ ለማምረት የሚያስችሉ ግብአቶችን በጅምላ የመሸጥ ስራዎችን ያጠቃልላል ከዚህ በተጨማሪ የአቃ መያዥያ ላስቲኮችንም ያጠቃልላል ጎማና የጎማ ውጤቶችከመኪና ጎማከመነዳሪና ባትሪ በስተቀር ችርቻሮ ንግድ የንጽህና መጠበቂያዎች እና የኮስሞቲክስ ፅቃዎች ጅምላ ንግድ የንጽህና አቃዎች ሳሙናዲቴርጀንት በመድሀኒትነት የሚፈረጁ ሳሙናዎች የመፀዳጃና ማሳመሪያ ኬሚካሎች አና ሌሎች የንፅህና መጠበቂያ ምርቶች እና ማሸጊያቸውን የኮስሞቲክስ እቃዎች ሽቶ የውበት እቃዎች ጥፍር ቀለምሂውማን ሄር የጥፍር መስሪያ ሊፐስቲክኩል የመዓዛማ ዘይቶችና ሬዚኖይድስ ዶድራንትኤር ፍሬሽነር ሬዚኖይድስ ሌሎች ሌላ ቦታ ያልተጠቀሱ ለውበት አና ለንፅህና መጠበቂያነት የሚያገለግሉ እቃዎችና ኮስሞቲክሶች ለምሳሌ ሶፍትዳይፐርሞዴስ አርቲፍሻል ፀጉርእጣን ሙጫ እና ሌሎችም ለንፅህና እና ለመዋቢያ አገልግሎት የምንጠቀምባቸው እቃዎችን ያጠቃልላል የኢንዱስትሪ የግብርናና ኮንስትራክሽን መሣሪያዎትና መገልገያዎች ጀምላ ንግድ የኢንዱስትሪ መሳሪያዎችና መለዋወጫዎች መገልገያዎች ለምሳሌ የፋብሪካ እቃዎችና መለዋወጫዎች የልብስ መስፊያ ማሽኖችና መለዋወጫቸው የባዮ ጋዝ ማብላያ መሳሪያዎችና መለዋወጫዎች እና ሌሎችም የግብርና መሳሪያዎችና መለዋወጫዎች መገልገያዎች ለምሳሌ የግብርና ማረሻ መኪና ትራክተርመቆፈሪያ ማጪድ አካፋ እና ሌሎችንም ያጠቃልላል የኮንስትራክሽን መሳሪያዎችና መለዋወጫዎች መገልገያዎች ለምሳሌ ሎደር ግሪደር ክስካባተርግራይንደርመቁረጫ የአሳንሰር ተንቀሳቃሽ ደረጃዎች የኢንዱስትሪና የቢሮ የአየር የሙቀትና ቅዝቃዜ ልኬት ማስተካከያ መገልገያዎች የባዩ ጋዝ አፕልያንሶች እና መለዋወጫየማእድን ፍለጋ መሳሪያዎችና መገልገያዎች የማድን ፍለጋ መሳሪያዎች የወፍጮ እና የወፍጮ አከላት ጅምላ ንግድ የደህንነትና የአደጋ መከላከያ መሳሪያዎችና መገልገያዎች ለምሳሌ የሴኪዩሪቲ ካሜራ ጅፓስ የኤሌክትሪክ መፈተሻዎችሄልሜት አንፀባራቂ ልብሶች እና ሌሎችንም ጨምሮ እንዲሁም ሌሎች ሌላ ቦታ ያልተጠቀሱ የኢንዱስትሪ የግብርና የኮንስትራክሽን መሳሪያዎችና ሌሉች ያልተጠቀሱትነ መሳ። ያጠቃልላል የኢትዮጵያ የንግድ ስራ ፈቃድ መስጫ መደብ መመሪያ ማብራሪያ ማንዋል ኡዘርፀልከ በየበ በህኗከ ርከቨበ ሀርዘቨሃፀ ህ እበህ ሀፍርቨፀሀከ ተራ አዲሱ አዲሱ የንግድ ፈቃድ መስጫ ነባሩ አዲሱ የንግድ ፈቃድ መስጫ መደብ ኮድ ሥር የሚካተቱ ቁ የንግድ መደብ ሥያሜ የንግድ የስራ መስኮች ፈቃድ ፈቃድ መስጫ መስጫ መደብ መደብ ኮድ ኮድ የመገናኛ የኮምፒውተር የስልክ የሞባይልና መሰል የድምጽና ዳታ መገናኛ ዕቃዎች እና ተጓዳኝ ፅቃዎች መሣሪያዎች ቀፎዎች እና መለዋወጫዎችን መለዋወጫዎችን ጨምር የቴሌኮሙኒኬሽን መሳሪያዎች መለዋወጫዎች እና የመገልገያ ጅምላ ንግድ የኮምፒውተር እና የኮምፒውተር ተዛማጅ እቃዎች መለዋወጫ እና የመገልገያ መሳሪያዎች ሶፍት ዌር ፍላሽሀርድ ዲስክሲዲ ካሴቶችኔትወርክኬብል ሌሉች ለኮምፒውተር አገልግሉት የሚውሉ እቃወች የኮምፒውተር የኮምፒውተር ተዛማጅ እቃዎችመለዋወጫዎችና መገልገያዎች እና የመገልገያ መሳሪያዎች እና ተመሳሳይ ምርቶች በጅምላ የመሸጥ ስራን ያጠቃልላል የሞባይልና የሲም ካርድ ጅምላ ንግድንም ያጠቃልላል የጨረራ አመንጪ የጨረራ አመንጪ መሳሪያዎችና እና ቁሶች መለዋዎጫዎች መሳሪያዎችና እና ቁሶች ጅምላ እና መገልገያዎች ጅምላ ንግድ እንዲሁም ሌሎች ተዛማጅ ንግድ ምርቶችንም በጅምላ መሸጥን ያጠቃልላል የሰው መድኃኒት እና የህክምና የሰው ህክምና መድሀኒቶችና መገልገያዎች ለምሳሌ መርፌ መገልገያዎች መሳሪያዎች እና ጓንት የመሳሰሉትንም ያጠቃልላል የሰው ህክምና መድሀኒት መለዋወጫዎች የጀምላ ንግድ እና ህክምና ለማድረግ የሚረዱ መገልገያዎችን ሁሉ ያጠቃልላል ከዚህ በተጨማሪ መጠቀስ ነኑሮባቸው ያልተጠቀሱ የህክምና መድሀኒቶች እና የመገልገያ መከላከያ መሳሪያዎችን ለህክምና አገልግሎት የሚሰሩ ተሽከርካሪ አልጋዎች እና እንደ ኮንዶም አይነቶችን እና ሌሎችንም ያጠቃልላልለምሳሌ ዊልቸሮች አና ሌሎችም ለአካል ጉዳተኞች ተብለው የተሰሩ ምርኩኮዞች የአይነ ስውር መነፀሮች እና ተዛማጅ ይዘት ያላቸውን ያጠቃልላል የእንስሳት መድሃኒቶች የእንስሳት መድሀኒቶችና መገልገያዎች ለምሳሌ መርፌ ጓንት የህክምና መገልገያዎች መሳሪያዎች እና መለዋወጫዎች ጀምላ ንግድ የመሳሰሉትንም ያጠቃልላል የእንስሳት መድሀኒት እና ህክምና ለማድረግ የሚረዱ መገልገያዎችን ሁሉ ያጠቃልላል ከዚህ በተጨማሪ መጠቀስ ኑሮባቸው ያልተጠቀሱ የህክምና መድሀኒቶች እና የመገልገያ መከላከያ መሳሪያዎችን ሌሎችንም ያጠቃልላል የኢትዮጵያ የንግድ ስራ ፈቃድ መስጫ መደብ መመሪያ ማብራሪያ ማንዋል ኡዘርፀልከ በየበ በህኗከ ርከቨበ ሀርዘቨሃፀ ህ እበህ ሀፍርቨፀሀከ አዲሱ የንግድ ፈቃድ መስጫ መደብ ኮድ አዲሱ የንግድ ፈቃድ መስጫ መደብ ሥያሜ ነባሩ የንግድ ፈቃድ መስጫ መደብ ኮድ አዲሱ የንግድ ፈቃድ መስጫ መደብ ኮድ ሥር የሚካተቱ የስራ መስኮች የመለኪያ የመፈተሻ የቁጥጥር ናቪጌሽን እና የትክክለኛነት ማረጋገጫ መገልገያዎችና መለዋወጫዎች ጅምላ ንግድ የሳይንሳዊ የቁጥጥር እና የትክክለኛነት ማረጋገጫ መገልገያዎች ጀምላ ንግድ የኃይድሮ ኤሌክትሪክ መቆጣጠሪያዎችየአሳት ነበልባል እና የቃጠሎ መቆጣጠሪያስፔክትሮሜትርየፍጆታ መጠኖች ለምሳሌ ውዛፃ የመብራትየፍጥነት መቆጣጠሪያዎች እና ቆጠራ መሳሪያዎች ቴርሞሜትር በፈሳሽብርጭቆ እና በቢሚሜካል ዓይነት ከህክምና በስተቀር ራዳር መሳሪያዎች የጆርጅ ዋይኖችን ጨምሮ የላቦራቶሪ መለኪያዎች ሚዛኖች እና የተለያዩ ላቦራቶሪዎች መለኪያ እና ሌሎች ሌላ ቦታ ያልተገለፁትንም ጪምር ያጠቃልላል ። ያልተጠቀሱትን ለንጽህና መጠበቂያነት እና ለመዋቢያነት የሚያገለግሉ ሁሉ በችርቻሮ መሸጥን ያጠቃልላል የአንስሳት መድኃኒቶችና የሕክምና መገልገያዎች ችርቻሮ ንግድ የፅንስሳት ህክምና መድሀኒቶችና መገልገያዎች ለምሳሌ መርፌ ጓንት የመሳሰሉትንም ያጠቃልላል ከዚህ በተጨማሪ በጅምላ ላይ የተጠቀሱት በችርቻሮ ላይ ተግባራዊ ይደረጋሉ የጨረራ አመንጪ መሳሪያዎች እና ቁሶችን ችርቻሮ ንግድ ይህ የስራ ዘርፍ ጨረር ሊያመነጩ የሚችሎ መሳርያዎች እና ልዩ ልዩ ቁሶችከነ መለዋወጫቸው በችርቻሮ መሸጥን ያጠቃልላል ከዚህ በተጨማሪ በጅምላ ላይ የተጠቀሱት በችርቻሮ ላይ ተግባራዊ ይደረጋሉ ፀረ ተባይና የግብርና ኬሚካሎች ችርቻሮ ንግድ የኬሚካል ማዳበሪያ ጸረ ተባይ እና የግብርና ኬሚካሎች ለምሳሌ የተባይ ማጥፊያ ፍሊት የበረሮ ማጥፊያ የአይጥ መርዝ እና የመሳሰሉትን ያጠቃልላል ሌሎች ሌላ ቦታ ያልተገለፁ የግብርና ኬሚካሎችን በችርቻሮ መሸጥን ያጠቃልላል ከዚህ በተጨማሪ በጅምላ ላይ የተጠቀሱት በችርቻሮ ላይ ተግባራዊ ይደረጋሉ የመለኪያ የመፈተሻ የቁጥጥር ናቪጌሽን እና የትክክለኛነት ማረጋገጫ መገልገያዎችና መለዋወጫዎች ችርቻሮ ንግድ የሜቶሮሉሎጂ መሳሪያዎችየአካላዊ ባህሪ ምርመራ እና የቁጥጥር መሳሪያዎችፓሊ ግራፍ ማሽናችየኤሌክትሪክ እና የኤሌክትሮኒካዊ ምልክቶችን ለመለካት እና ለመሞከር ያገለግላሉ ለቴሌኮሚኒኬሽንስ ጭምርቴርሞሜትር በፈሳሽብርጭቆ እና በቢሚካል ዓይነት ከህክምና በስተቀር ኤሌክትሮኖች አና ፕሮቶን አጉሊ መነፅሮች የኃይድሮ ኤሌክትሪክ መቆጣጠሪያዎችየእሳት ነበልባል እና የቃጠሉ መቆጣጠሪያስፔክትሮሜትርየፍጆታ መጠኖች ለምሳሌ ውሃ የመብራትየፍጥነት መቆጣጠሪያዎች እና ቆጠራ መሳሪያዎች የጣት አሻራ መሳሪያ የካሽ ሪጅስተር መማሽን የብር መቁጠሪያ ማሽን እና ሌሎች ያልተጠቀሱትን ጨምሮ በጅምላ ላይ የተጠቀሱትን ያጠቃልላል የኢትዮጵያ የንግድ ስራ ፈቃድ መስጫ መደብ መመሪያ ማብራሪያ ማንዋል ኡዘርፀልከ በየበ በህኗከ ርከቨበ ሀርዘቨሃፀ ህ እበህ ሀፍርቨፀሀከ ተራ አዲሱ አዲሱ የንግድ ፈቃድ መስጫ ነባሩ አዲሱ የንግድ ፈቃድ መስጫ መደብ ኮድ ሥር የሚካተቱ ቁ የንግድ መደብ ሥያሜ የንግድ የስራ መስኮች ፈቃድ ፈቃድ መስጫ መስጫ መደብ መደብ ኮድ ኮድ ከህክምና ውጪ የሆኑ ይህ የስራ ዘርፍ ከህክምና ውጭ ለሆነ አገልግሎቶች የላቦራቶሪ እቃዎችና ማለትም የላብራቶሪ እቃዎችእና መለዋዎጫዎችን በችርቻሮ መለዋወጫዎች ችርቻሮ ንግድ መሸጥ ያጠቃልላል ከዚህ በተጨማሪ ሌሎች ያልተጠቀሱትንም ያጠቃልላል የሰው መድዛኒትና የህክምና የሰው ህክምና መድሀኒቶችና መገልገያዎች ለምሳሌ መርፌ መገልገያ መሣሪያዎች ችርቻሮ ጓንት የመሳሰሉትንም ያጠቃልላል ንግድ ሌሎች ሌላ ቦታ ያልተጠቀሱ የሰው ህክምና ነድሀኒቶችና መገልገያዎችንም ያጠቃልላል ከዚህ በተጨማሪ በጅምላ ላይ የተጠቀሱት በችርቻሮ ላይ ተግባራዊ ይደረጋሉ የትምህርት መርጃ መሳሪዎች ነጭና ጥቁር ቦርዶች ዳስተር ቾቸክጠመኔ ችርቻሮ ንግድ ስቴፐለር የስቴፐለር ሽቦ ፋስትነር የትምህርት መጽሀፍቶች ሌሎች ሌላ ቦታ መጠቀስ ኑሮባቸው ነገር ግን ያልተጠቀሱ የትምህርት መርጃ መሳሪያዎች በችርቻሮ መሸጥን ያጠቃልላል የስፖርት አልባሳትና ጫማዎች ችርቻሮ የስፖርት ቱታዎች ማልያዎች ታኬታ ጫማዎች ንግድ የመሮጫ ጫማዎች ጓንቶች ካሶተኒዎች እና ሌሎች ስፖርት ለመስራት የሚሆኑ አልባሳቶችን እና ጫማዎችን ያጠቃልላል የስፖርት ዕቃዎችና ጠንካራ ለስላሳና ተጣጣፊ ኳሶች መረብ የትሬኒግ መገልገያዎች ችርቻሮ ንግድ መስሪያ ላስቲኮችየኳስ መንፊያ የስፖርት ማልያዎች አልባሳትን ሳይጨምር ለስፖርት ለጅም ቤቶች የሚያገለግሉ እቃዎች ለምሳሌ ለክብደት መስሪያ የሚሆኑ ብረቶች ለመሮጫ የሚሆኑ መሳሪያዎችማሽኖች ሌሎች ሌላ ቦታ ያልተጠቀሱ የስፖርት አቃዎችን እና መገለገያዎችን ጨምሮ ለምሳሌ ልከረንቡላጆተኒ እና ሌሎችንም ያጠቃልላል የመገናኛ መሣሪያዎች ችርቻሮ የስልክ የሞባይልና መሰል የድምጽና ዳታ መገናኛ ንግድ መሣሪያዎች ቀፎዎች እና መለዋወጫዎችን የቴሌኮሙኒኬሽን መሳሪያዎች መለዋወጫዎች እና የመገልገያዎች እና በጅምላ የተጠቀሱትንም ያጠቃልላል የፎቶ ግራፍና የዕይታ የአይን መነፀር የፎቶ ፍሬም ካሜራ ቪዲዮ ካሜራ መሣሪያዎችን ችርቻሮ ንግድ አጉሊ መነጸር ለህክምና ቀዶ ጥገና ህክምና ይህ ይራ ዘርፍ እንደተጠቀው ለየትኛውም አይነት ህክምና ለአጥንት ህክምና የሚያገለግሉ ከንያ መለዋወጫዎች ዙርቻሮ ንግድ ያሚውሉ መሳሪያዎችን አና መለዋዎጫዎችን በችርቻሮ መሸጥን ያጠቃልላል የኢትዮጵያ የንግድ ስራ ፈቃድ መስጫ መደብ መመሪያ ማብራሪያ ማንዋል ኡዘርፀልከ በየበ በህኗከ ርከቨበ ሀርዘቨሃፀ ህ እበህ ሀፍርቨፀሀከ አዲሱ የንግድ ፈቃድ መስጫ መደብ ኮድ አዲሱ የንግድ ፈቃድ መስጫ መደብ ሥያሜ ነባሩ የንግድ ፈቃድ መስጫ መደብ ኮድ አዲሱ የንግድ ፈቃድ መስጫ መደብ ኮድ ሥር የሚካተቱ የስራ መስኮች የመዝናኛና የሙዚቃ መሣሪያዎች ችርቻሮ ንግድ ባዶና የተቀዱ ካሴቶች ሲዲዎችቪሲዲ እና ዲቪዲዎች አሻንጉሊቶችና ማጫወቻዎች የኮምፒውተር ማጫወቻዎች ኤሌክትሮኒክ አና ቪዲዮ ጌሞች ማሲንቆ ክራር ቫይዎሌትከበሮ ጊታር ዋሽንት እና የመሳሰሉት የሙዚቃ መሳሪያዎችና መገልገያዎችን ያጠቃልላል እንዲሁም በጅምላ የተዘረዘሩት በችርቻሮ ላይ ተግባራዊ ይደረጋሉ የኮንስትራክሽን ማቴሪያሎች ችርቻሮ ንግድ ኔልኢጀ ርእል የተፈበረኩ ብረታ ብረቶች ከአጠቃላይ የብረታ ብረት እቃዎች ውጪ ለምሳሌ ፒቪሲ ቧንቧ ከብረታ ብረት የተሰሩ ልዩ ልዩ እቃዎች ችርቻሮ ንግድ ቁልፍ ማጠፊያ ምስማር ቆርቆሮየመፀዳጃ ቤትና የባኞቤት እቃዎች እና የመሳሰሉለስትራክቸር የሚያገለግሉ የሸክላና የኮንክሪት ውጤቶች የሞዛይክ ንጣፍ ሴራሚክጡብ የቀለሞች ቫርኒሽ ኮላ አኳራጅ ማጣበቂያና ሙጫ እና ተዛማጅ አቃዎች ምሮየሲሚንቶየአሸዋየጠጠር የድንጋይ እና ተዛማጅ ምርቶች እና ሌሎች ሌላ ቦታ ያልተጠቀሱ ለምሳሌ ፒቪሲፓይፕኤልቦየውሀ ማሞቂያመስታውት ወዘተ ከዚህ በተጨማሪ ሌሎች ያልተጠቀሱትን ጨምሮ በጅምላ ላይ የተጠቀሱትንም ያጠቃልላልከዚህ በተጨማሪ ከግብርና ውጭ ያሉ ሂደታቸው ያልተጠናቀቀ የኢንዱስትሪ ምርቶችና እስክራፐ ችርቻሮን ያጠቃልላል የግንድላና አጣና ችርቻሮ ንግድ የጣውላኮምፔንሳቶ እና ሌሎች ተዛማጅ ምርቶች ችርቻሮ ንግድ ማገር ቋሚ የማገዶ እንጨት እና ተዛማጅ ግንድላና አጣና ተመሳሳይ ምርቶችን ያጠቃልላል የጨርቃ ጨርቅ ጭረቶች ጨርቃጨርቅ ጥጥ ክርና አልባሳት ችርቻሮ ንግድ ፀኋ ጨርቃ ጨርቅ ከጨርቃ ጨርቅ የተሰሩ ልዩ ልዩ ቁሳቁሶች ብርድልብስ አንሶላየትራስ ልብስ መጋረጃ ምንጣፍ የተለያዩ ከጨርቅ የተሰሩ ሻንጣዎችጥጥድርና ማግ ጆንያድንኳን ከረጢት ብትንና የተሰፉ አልባሳት ለምሳሌ የሴቶች አልባሳት የወንዶች አልባሳት የህፃናት አልባሳቶችን ጨምሮ ሌሎች ሌላ ቦታ ያልተገለፁ ብትንና የተሰፉ አልባሳትለማጠናቀቂያነት የሚያገለግሉ እቃዎች ማሰሪያገበር ከምሱር የመሳሰሉት አቃዎች ድርና ማግ የመቸርቸር ስራዎችን ያጠቃልላል የባህል አልባሳትን እና የልጆችንም ይጨምራል ከዚህ በተጨማሪ በጅምላ የተጠቁትን በችርቻሮ መሸጥን ያጠቃልላል እንዲሁም ሌሎች ያልተጠቀሱትንም በችርቻሮ መሸጥ ያካትታል የኢትዮጵያ የንግድ ስራ ፈቃድ መስጫ መደብ መመሪያ ማብራሪያ ማንዋል ኡዘርፀልከ በየበ በህኗከ ርከቨበ ሀርዘቨሃፀ ህ እበህ ሀፍርቨፀሀከ አዲሱ የንግድ ፈቃድ መስጫ መደብ ኮድ አዲሱ የንግድ ፈቃድ መስጫ መደብ ሥያሜ ነባሩ የንግድ ፈቃድ መስጫ መደብ ኮድ አዲሱ የንግድ ፈቃድ መስጫ መደብ ኮድ ሥር የሚካተቱ የስራ መስኮች ጫማና የቆዳ ውጤችና ተዛማጅ ችርቻሮ ንግድ ጫማ እና የቆዳ ውጤቶች ለምሳሌ ከተለያዩ ነገሮች የተሰሩ ጫማዎች ከቆዳም ከፐላስቲክምሆነ ከሌላ ማቴሪያል ሊሰሩ ይችላሉ ከቆዳ የተሰሩ ቦርሳና የጉዞ ሻንጣዎች የእጅ ቦርሳዎችሌዘር ጃኬቶች ቀበቶዎች እና ሴንቴቲክ ወይም የቆዳ ምትክ ሻንጣዎች ወይም አልባሳቶችን ይጨምራል የቆዳና የጨርቃ ጨርቅ ውጤቶች ተጓዳኘየአክሰሰሪስና ኮምፖነንትስ የቆቁዳና የጨርቃ ጨርቅ ውጤቶችን ለማጠናቀቅ የሚያገለግሉ እቃዎች ማሰሪያገበር ከምሱር የመሳሰሉት እቃዎች የቤትና የቢሮ ዕቃዎች ማስዋቢያዎችና መገልገያዎች የችርቻሮ ንግድ ኃ የቤትና የቢሮ ውስጥ ፈርኒቸሮች ሪኩዚት ቦርዶች እና ተገጣጣሚዎች የግድግዳ ወረቀት ማጽጃ መሳሪያዎች ለምሳሌ መጥረጊያና መወልወያ የመሳሰሉት ፍራሽ ስፖንጅ ፎም ትራስ መጋረጃ ምንጣፍ የመሳሰሉትየመመገቢያ የወጥ ቤትና የገበታ ዕቃዎች ለምሳሌ የውሀና የሻይ ብርጭቆዎች ብረትድስትየመመገቢያ ስሀን ባልዲማንቆርቆሪያየቡና ሲኒ ማንካዎች የአበባ ማስቀመጫዎች ሌሉች ሌላ ቦታ ያልተገለጹ የቤትና የቢሮ መገልገያ እቃዎችን ያጠቃልላል ከዚህ በተጨማሪ ለቤት ውስጥ መገልገያነት እና ማስዋቢያነት የሚያገለግሉትን ያገለገሉትን በችርቻሮ መሸጥ የሚያጠቃልል ሲሆን በጅምላ የተጠቀሱትን እዚህ ላይ ተግባራዊ ይሆናሉ የኤሌክትሪክ መሳሪያዎችና ተዛማጅ ዕቃዎች ችርቻሮ ንግድ የአሌክትሪክ ሞተር ጀነሬተር ትራንስፎርመር ፓምፖችመብራትን እና የመብራት ተጓዳኝ ፅቃዎች የኤሌክትሪክ ማከፋፈያ እና መቆጣጠሪያ አሌክትሪክ ሽቦና ኬብልሶላር ሲስተም ሶላር ኢነርጂ እቃዎች የቤትና የቢሮ ውስጥ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች አና መገልገያዎች የቤትና የቢሮ ውስጥ ኮንዲሽነሮችን ጨምሮ ለምሳሌ ፍሪጅ ስቶቭበኤሌክትሪክ የሚሰሩ የቡናየሽንኩርት መፍጫ ሲሊንደር ከነ ጋዙ የመሳሰሉትን ከነ መለዋወጫቸው ይጨምራል ሌሎች ያልተገለፁ በኤሌክትሪክ የሚሰሩ አቃወችና መለዋወጫቸው ለምሳሌ የፍሪጅ ጋዝን ይጨምራል እና ሌሎች መጠቀስ ኑሮባቸው ግን ያልተጠቀሱ በኤሌክትሪክ ሀይል የሚሰሩ እአና ኤሌክትሪክ የሚያስተላልፉ እቃዎችና መለዋወጫቸውን ችርቻሮ ያጠቃልላል ከዚህ በተጨማሪ አንደ ቴሌቪዥን ዲሽ ዲኮደር ጅፓስ ማይክ የፀጉር ማሽኖች እና ሌሎች ሌላ ቦታ ያልተጠቀሱ በኤሌክትሪክ ሀይል የሚሰሩ እና ኤሌክትሪክ የሚያስተላልፉ የቤት ውስጥ እና የቢሮ መገልገያ አቃዎችን በችርቻሮ መሸጥን ጅምላ ላይ የተጠቀሱትንም በችርቻሮ መሸጥን ያጠቃልላል የኢትዮጵያ የንግድ ስራ ፈቃድ መስጫ መደብ መመሪያ ማብራሪያ ማንዋል ኡዘርፀልከ በየበ በህኗከ ርከቨበ ሀርዘቨሃፀ ህ እበህ ሀፍርቨፀሀከ ተራ አዲሱ አዲሱ የንግድ ፈቃድ መስጫ ነባሩ አዲሱ የንግድ ፈቃድ መስጫ መደብ ኮድ ሥር የሚካተቱ ቁ የንግድ መደብ ሥያሜ የንግድ የስራ መስኮች ፈቃድ ፈቃድ መስጫ መስጫ መደብ መደብ ኮድ ኮድ ኮምፒዩተር የኮምፒዩተር የኮምፒውተር እና የኮምፒውተር ተዛማጅ አቃዎች መሳሪያዎችና እና ተጓዳኝ መለዋወጫ እና የመገልገያ መሳሪያዎች ሶፍት ዌር ፅቃዎች ችርቻሮ ንግድ ፍላሽሀርድ ዲስክሲዲ ካሴቶችኔትወርክኬብል ሌሎች ለኮምፒውተር አገልግሉት የሚውሉ እቃወች የኮምፒውተር የኮምፒውተር ተዛማጅ እቃዎችመለዋወጫዎችና መገልገያዎች እና የመገልገያ መሳሪያዎች እና ተመሳሳይ ምርቶች በችርቻሮ የመሸጥን ስራን ያጠቃልላል ከዚህ በተጨማሪ በጅምላ የተጠቀሱትን በችርቻሮ መሸጥን ያጠቃልላል የጽህፈት መሳሪዎች ችርቻሮ እርሳስስክርቢቶማርከርላፒስ ንግድ ለማስታወቂያ እና ለህትመት ሥራዎች የሚያገለግሉ ዕቃዎችና ቀለሞች እና ሌሎች ሌላ ቦታ ያልተጠቀሱ የፅህፈት መሳሪያዎችን ጨምሮ ያጠቃልላል ከዚህ በተጨማሪ ሌሎች ያልተጠቀሱትን የፅህፈት መሳሪያዎች ተብለው የተፈረጁትን በችርቻሮ መሸጥ እና በጅምላ የተጠቀሱት አዚህ ላይም ተግባራዊ ይደረጋል ረቀትና የወረቀት ውጤቶች ወረቀት እና የወረቀት ውጤቶች ለምሳሌ ደብተርአጀንዳ ትርቻሮ ንግድ ካላንደር የተለያዩ መፅሀፍቶች እና ሌሎች ሌላ ቦታ ያልተጠቀሱ ወረቀትና የወረቀት ውጤቶችን በችርቻሮ መሸጥን ያጠቃልላል የከበሩ ማዕድናት ጌጣጌጥና ከአልማዝ ከወርቅ ከብርከነሀስ የተሰሩ ጌጣጌጦች እና ከብር የተሰሩ ዕቃዎች ችርቻሮ ሌሎች ያልተጠቀሱ የከበሩ ማእድናትና ጌጣጌጦች የእደ ንግድ ጥበብና የገፀ በረከት እቃዎች ችርቻሮን ያጠቃልላልየእጅ የጠረጴዛ እና የግድግዳ ሰዓት የችርቻሮ ንግድ ችርቻሮ ንግድ ለኢንዱስትሪ ግብአትነት የፔትሮ ኬሚካል ውጤቶችቫዝሊን ግሪሲሊን ሬንጅ የሚውሉ ኬሚካሎችን የመሳሰሉት የችርቻሮ ንግድ የማቅለሚያየቆዳ ማልፊያና ችርቻሮ ንግድ የማስዋቢያ ኬሚካሎች ለሳሙና መስሪያ የሚያገለግሉ ኬሚካሎች ሌሎች ተመሳሳይ አገልግሎት ያላቸው ኬሚካሎች እና ሌሎች ያልተጠቀሱትን ኬሚካሎች ጨምሮ ጅምላ ላይ የተጠቀሱትን በችርቻሮ ላይ ተግባራዊ ይደረጋሉ ለህክምና ለመድኃኒትና ምግብ የቁስል ማጠቢያ ኬሚካል ሌሉች ሌላ ቦታ ያልተገለጹ ማምረት አገልግሎት የሚውሉ ኬሚካል ችርቻሮ ንግድ መድሀኒቶችን ለማምረት የሚያስችሉ ኬሚካሎችን እና ምግብ ለማምረት ግብአት የሚሆኑ ኬሜካሎችን በችርቻሮ መሸጥን ያጠቃልላል ከዚህ በተጨማሪ ጅምላ ላይ የተጠቀሱት ችርቻሮ ላይ ያጠቃልላል የኢትዮጵያ የንግድ ስራ ፈቃድ መስጫ መደብ መመሪያ ማብራሪያ ማንዋል ኡዘርፀልከ በየበ በህኗከ ርከቨበ ሀርዘቨሃፀ ህ እበህ ሀፍርቨፀሀከ ተራ አዲሱ አዲሱ የንግድ ፈቃድ መስጫ ነባሩ አዲሱ የንግድ ፈቃድ መስጫ መደብ ኮድ ሥር የሚካተቱ ቁ የንግድ መደብ ሥያሜ የንግድ የስራ መስኮች ፈቃድ ፈቃድ መስጫ መስጫ መደብ መደብ ኮድ ኮድ ጎማኘላስቲክና የኘላስቲክ የፕላስቲክ ምርቶች እና ለፋብሪካ ግብዓትነት የሚያገለግሉ ውጤቶች ችርቻሮ ንግድ የፕላስቲክ ምርቶች ላስቲኮችን ለማምረት የሚያስችሉ የውሀ ፐላስቲኮችን ለማምረት የሚያስችሉ ግብአቶችንም የጠቃልላል ከዚህ በተጨማሪ መቋጠሪያማዳበሪያንንይጨምራል እና ሌሎች ሌላ ቦታ ያልተገለጹ ፐላስቲክ ለማምረት የሚያስችሉ ግብአቶችን እና የፐላስቲክ ምርቶችን በችርቻሮ መሸጥ እና ጀምላ ላይ የተጠቀሱትን ስራዎችን ያጠቃልላል የተሽከርካሪዎች ችርቻሮ ንግድ አዲስ ተሽከርካሪዎችያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ሞተር ሳይክልና ባጃጅ እና የብስክሌቶች ሌሎች ሌላ ቦታ ያልተጠቀሱ ተሸከርካሪዎችን በችርቻሮ መሸጥን ያጠቃልላል የመለዋወጫና ጌጣጌጦች የመኪና ጌጣጌጦች ለምሳሌ የመሪ ልብስ የወንበር ልብሶች ችርቻሮ ንግድ የመኪና ምንጣፎች ወዘተ የሞተር የተሽከርኮሪዎች መለዋወጫ አካላት ለምሳሌ የሞተር ክፍልስፖኪዮ መስታውት ወዘተ የብስክሌቶች መለዋወጫ አካላት እና ሌሎች ሌላ ቦታ መጠቀስ ኑሮባቸው ግን የልተጠቀሱ የተሸከርካሪዎች ሁሉ ጌጣጌጥም ሆነ መለዋወጫዎችን መቸርቸርን ያጠቃልላል ሆያተሽከርካሪዎች አካላትና የተሸከርካሪ በር ስፖንዳየተሽከርኮሪዎች ጎማከመነዳሪ እና ዙሳቢዎች ባትሪ ተሳቢ እና ሌሎችንም ያጠቃልላል ዙርቻሮ ንግድ ሌሎች ሌላ ቦታ ያልተጠቀሱ የተሸከርካሪ አካላትና ተሳቢያቸውን የመቸርቸር አገልግሎቶችን ይጨምራል የተሽከርካሪ ነዳጅእና ቅባት የነዳጅና ቅባት ምሳሌ ፍሬን ዘይትቤንዚንናፍጣ ችርቻሮ ንግድ በማደያ የሲሊንደር ጋዝ የአውሮፐላን ነዳጅየኬሮሲን እና ሌሎች ያልተጠቀሱትንም ያጠቃልላል ከዚህ በተጨማሪ በጅምላ ላይ የተጠቀሰው ችርቻሮ ላይ ተግባራዊ ይሆናል የኪሮሲን ነዳጅ እና ቅባቶችን ይህ የስራ ዘርፍ ታሳቢ የተደረገው የነዳጅ ማመላለሻ ቦቲ ችርቻሮ ንግድ ለማይደርስባቸው አካባቢዎች ኬሮሲን ነዳጅ እና ቅባቶችን በችርቻሮ ለመሸጥ በአካባቢው መስተዳድር በድጋፍ ደብዳቤ የንግድ ስራ ፍቃድ አውጥቶ በችርቻሮ ሊሸጥ ይችላል የኢትዮጵያ የንግድ ስራ ፈቃድ መስጫ መደብ መመሪያ ማብራሪያ ማንዋል ኡዘርፀልከ በየበ በህኗከ ርከቨበ ሀርዘቨሃፀ ህ እበህ ሀፍርቨፀሀከ አዲሱ የንግድ ፈቃድ መስጫ መደብ ኮድ አዲሱ የንግድ ፈቃድ መስጫ መደብ ሥያሜ ነባሩ የንግድ ፈቃድ መስጫ መደብ ኮድ አዲሱ የንግድ ፈቃድ መስጫ መደብ ኮድ ሥር የሚካተቱ የስራ መስኮች የኢንዱስትሪ የግብርናና የኮንስትራክሽን መሣሪያዎችና መገልገያዎች ችርቻሮ ንግድ የኢንዱስትሪ መሳሪያዎችና መለዋወጫዎች መገልገያዎች ለምሳሌ የፋብሪካ እቃዎችና መለዋወጫዎች የልብስ መስፊያ ማሽኖችና መለዋወጫቸው የባዮ ጋዝ ማብላያ መሳሪያዎችና መለዋወጫዎች እና ሌሎችም የግብርና መሳሪያዎችና መለዋወጫዎች መገልገያዎች ለምሳሌ የግብርና ማረሻ መኪና ትራክተርመቆፈሪያ ማጪድ አካፋ እና ሌሎችንም ያጠቃልላል የኮንስትራክሽን መሳሪያዎችና መለዋወጫዎች መገልገያዎች ለምሳሌ ሎደር ግሪደር ኢክስካባተርግራይንደርመቁረጫ የአሳንሰር ተንቀሳቃሽ ደረጃዎች የኢንዱስትሪና የቢሮ የአየር የሙቀትና ቅዝቃዜ ልኬት ማስተካከያ መገልገያዎች የባዩ ጋዝ አፕልያንሶች እና መለዋወጫየማእድን ፍለጋ ሳሪያዎችና መገልገያዎች የደህንነትና የአደጋ መከላከያ መሳሪያዎችና መገልገያዎች ለምሳሌ የሴኪዩሪቲ ካሜራ ጅፓስ የኤሌክትሪክ መፈተሻዎችሄፄልሜት አንፀባራቂ ልብሶች እና ሌሎችንም ጨምሮ የአገልግሉት ንግድ ስራ የመገልገያዎች መሳሪያዎች ለምሳሌ የሳሉን ቤትየላዉንደሪቤትሚዛን አቃዎችወፍጮና የወፍጮ አካላት መለዋወጫ ሌሉች ሌላ ቦታ ያልተገለጹ የኢንዱስትሪየግብርና የኮንስትራክሽንእአና ከሌሉች ስራዎች ጋር የተያያዙ መሳሪያዎችን እና ለዋወጫዎችን ጨምሮ ችርቻሮ አገልግሎቶችን ይጨምራል ከላይ የተዘረዘሩት ሁሉ ጅምላ ላይ ተፈፃሚ የሚሆን ሲሆን የጅምላው ደግሞ ችርቻሮ ላይ ተፈፃሚ ይሆናል የግል ቤት እና የቢሮ ዕቃዎች ጥገና የጫማ እና ከቆዳ የተሰሩ ዕቃዎች እድሳትና ጥገና ስራ የቤትና የቢሮ እቃዎች ዕድሳት እና ጥገና ስራዎች የጨርቃጨርቅና የተለያዩ አልባሳት እድሳትና ጥገና የሽያጭ መመዝገቢያ ማሽን ተከላና ጥገና አገልግሉት የግል መገልገያዎች ዕድሳት እና ጥገና ስራዎች የመሳሪያና ማሽን ተከላና ጥገና አገልግሎት የቧንቧ ተከላ ጥገናና ዕድሳት ስራዎች እና ሌሎች ሌላ ቦታ ያልተገለፁ ለቤትና ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ እቃዎችን የመጠገን ስራን ያጠቃልላል ለምሳሌ ወንበር ጠረጴዛ ዲሽ ዲኮደር ቴሌቪዥን ራዲዮ ፍሪጅ እና የመሳሰሉት የጦር መሳሪያዎች ዕድሳት እና ጥገና ስራዎች ሊታደሱ የሚችሉ የትኛውንም አይነት የጦር መሳሪያዎችን ማደስ እና ጥገና ማድረግን ያካትታል የኢትዮጵያ የንግድ ስራ ፈቃድ መስጫ መደብ መመሪያ ማብራሪያ ማንዋል ኡዘርፀልከ በየበ በህኗከ ርከቨበ ሀርዘቨሃፀ ህ እበህ ሀፍርቨፀሀከ ተራ አዲሱ አዲሱ የንግድ ፈቃድ መስጫ ነባሩ አዲሱ የንግድ ፈቃድ መስጫ መደብ ኮድ ሥር የሚካተቱ ቁ የንግድ መደብ ሥያሜ የንግድ የስራ መስኮች ፈቃድ ፈቃድ መስጫ መስጫ መደብ መደብ ኮድ ኮድ የኤሌክትሪክ መሳሪያዎች ሶላርቴክኖሎጂ ተከላና ጥገና አገልግሎት ተከላና ጥገና የህክምና መሳሪያዎች ተከላ ኮሚሽኒንግና እና ጥገና የሳይንሳዊ መሳሪያዎች ተከላኮሚሽኒንግ እና ጥገና የጨረራ አመንጪ መሳሪያዎች ተከላ እና ጥገና ጀኔሬተር የአሳት ማጥፊያ መሰኪያ የሀይል መስመሮች እና የበር መቆጣጠሪያዎችየኮልቴጅ መቆጣጠሪያዎች ሌሎች በሌላ ቦታ ያልተገለጹ የኤሌክትሪክ መሳሪያዎች ተከላና ጥገና ስራዎችን ሁሉ ያጠቃልላል ከዚህ በተጨማሪ በኤሌክትሪክ ሀይል የሚሰሩ መሳሪያዎችን የመትከል እና የመጠገን ስራዎችን ያጠቃልላል የነዳጅ ማደያ መሳሪያዎች እና ሀ ይህ የስራ ዘርፍ ሙያዊ ችሎታን የሚጠይቅ ሲሆን የነዳጅ የባዮጋዝ ማብሊያ ተከላግንባታ ሀ ማደያ ማሽኖችን የባዮ ጋዝ ማብላያ ማሽኖችን የመገንባት እና ጥገና የመትከል እና የመጠገን ስራዎችን ሊያከናውን ይችላል የግሪን ሀዉስ እና የግሪን ሀዉስ የግሪን ሀዉስ እና የግሪን ሀዉስ የዉስጥ መስመሮችና የዉስጥ መስመሮችና መሳሪያዎች ተከላና ጥገና የጂኦ መምብሬን ብየዳ እና መሳሪያዎች ተከላና ጥገና ሌሎች ሌላ ቦታ ያልተገለፁ ተዛማጅ ስራዎችን ያጠቃልለል የጂኦ መምብሬን ብየዳ የኮምፒውተርና የኮምፒውተር ኮምፒውተር ላፐቶፕ ፐሮጀክተር ፎቶ ኮፒ ማሽኖች ተዛማጅ ፐሪንተሮች እአና ሌሎች ተዛማጅ አገልግሎቶችን ሊያከናውን አቃዎች የጥገና ስራዎች ይችላል የማሽነሪዎች እና የኢንዱስትሪ የውሀ ፋብሪካ የቢራ ፋብሪካ የሳሙና ፋብሪካ የጫማ መሳሪያዎች ተከላና ጥገና ፋብሪካ የፐላስቲክ ፋብሪካ የልብስ ፋብሪካዎችን ማሽነሪዎችን ተከላና ጥገና ስራ ሌሎች ሌላ ቦታ ያልተገለጹ የኢንዱስትሪ መሳሪያዎች የግብርና ማሪያዎች እና ሌሎች ሌላ ቦታ ያልተገለጹ መሳሪያዎችን ተከላና ጥገና ስራዎችን ያጠቃልላል የህክምና መሳሪያዎች ተከላ የይህ የስራ ዘርፍ የህክምና መሳሪያ የሆኑትን ማሽኖችንም ኮሚሽኒንግና ጥገና አገልግሎት ሆነ አቃዎችን የመትከል እና ጥገና የመስጠት አገልግሎቶችን እንዲሁም ተዛማጅ ስራዎችን ሊሰራ ይችላል የጨራራ አመንጪ መሳሪያዎች ይህ የስራ ዘርፍ ጨረር የሚያመነጩ መሳሪያዎችን ሁሉ ተከላ ኮሚሽኒንግና ጥገና የመትከል እና የጥገና አገልግሎት የመስጠት ስራዎችን አገልግሉት ያጠቃልላል የኢትዮጵያ የንግድ ስራ ፈቃድ መስጫ መደብ መመሪያ ማብራሪያ ማንዋል ኡዘርፀልከ በየበ በህኗከ ርከቨበ ሀርዘቨሃፀ ህ እበህ ሀፍርቨፀሀከ አዲሱ የንግድ ፈቃድ መስጫ መደብ ኮድ አዲሱ የንግድ ፈቃድ መስጫ መደብ ሥያሜ ነባሩ የንግድ ፈቃድ መስጫ መደብ ኮድ አዲሱ የንግድ ፈቃድ መስጫ መደብ ኮድ ሥር የሚካተቱ የስራ መስኮች ይኋ ሁለገብ ተሽከርካሪዎች እና የተሽከርካሪ አካላት ጥገና ኔልኢቲጀሽ ጢእል ኋ የሞተር ዛፃይል አስተላላፊ ክፍሎች የቤንዚን ነዳጅ ክፍሎች የተሽከርካሪ አረግራጊና የመሪ ክፍሎች የተሽከርካሪ ወንበርና ታፒ ሳሪ ስራ የብስክሌት የድንገተኛ የመንገድ ላይ የተሽከርካሪ ጥገና የቀላል ተሽከርካሪ ሁለገብ ጥገና ጋራዥዢ ከደረጃ የመካከለኛ እና ከባድ ተሽከርካሪ ሁለገብ ጥገና ጋራዥ ከደረጃ የሞተር ብስክሌቶች ተዛማጅ መለዋወጫ እና አጋዥ ዕቃዎች ጥገና የሞተር ሳይክልና ትራይሳይክል ባጃጅ ጥገና ጋራዥ የቀላል መካከለኛና ከባድ ሁለገብ ጥገና ጋራዥ ረጃ እና ልዩ የተሽከርካሪ ክፍሎች ጥገና ጋራዥ ከደረጃ ደረጃ የተሽከርካሪ አካል ጥገና እድሳት ጋራዥ ከደረጃ ደረጃ የኤሌክትሪክ ጥገና ጋራዥ ስራ የኤሌክትሪክና ኤሌክትሮኒክስ ክፍሎች ጥገና ጋራዥ የተሽከርካሪ የማቀዝቀዣ እና ሌሎች ያልተጠቀሱ የተሸከርካሪዎች ጥገና አገልግሎት መስጠትን ያጠቃልላል መርከቦችንና ጀልባዎችን ጥገና መርከቦች ጀልባዎች እና ሌሎች የልተጠቀሱ የውሀ ላይ መጓጓዣዎችን መጠገን ያጠቃልላል የአየር ላይ መጓጓዣ ጥገና አውሮፕላን ኢሊኮፍተር እና የአየር ላይ መጓጓዣወችን ሁሉ መጠገን ያጠቃልላል የጎማ ጥገና አጥበት ግሪስና ተዛማጅ አገልግሎቶች ቀላል የጎማ ጥገና ጎሚስታ ሥራ ጠቅላላ የጎማ ጥገናና ዊል አላይመንት ስራ የተሽከርካሪ ባትሪ ቻርጅ እና ጥገና የተሽከርካሪ አጥበት ዘይት የመቀየር እና ግሪስ አገልግሎት ባለኮከብ ሆቴል አገልግሉት ይህ የስራ አይነት በስሩ የተለያዩ አገልግሎቶችን መስጠት የሚችል ሲሆን ከነዚህም ውስጥ የካፌ የአልጋ የባርየምግብ አገልግሎቶችን መስጠት የሚችል ሲሆን ከዚህ በተጨማሪ ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውሉ የአዳራሽ ኪራይ አለም አቀፍ ስታንዳርዱን የጠበቀ አገልግሎት እና ሌሉች ያልተጠቀሱትን አገልግሎቶችን ጨምሮ አለም አቀፍ ስታንዳርዱን ተከትሎ የመስራት ግዴታ ይኖርበታል የሆቴል አገልግሉት ይህ የስራ አይነት በስሩ የተለያዩ አገልግሎቶችን መስጠት የሚችል ሲሆን ከነዚህም ውስጥ የካፌ የአልጋ የባርየምግብ አገልግሎቶችን መስጠት የሚችል ሲሆን የአልጋ አገልግሎት የማይሰጥ ድርጅት ሆቴል ሊባል አይችልም ከዚህ በተጨማሪ እና ሌሎች መጠቀስ ኑሮባቸው ግን ያልተጠቀሱ አገልግሎቶችን ሊያጠቃልል ይችላል በደረጃው ህብረተሰቡን ያማከለ አገልግሎት ይሰጣል የኢትዮጵያ የንግድ ስራ ፈቃድ መስጫ መደብ መመሪያ ማብራሪያ ማንዋል ኡዘርፀልከ በየበ በህኗከ ርከቨበ ሀርዘቨሃፀ ህ እበህ ሀፍርቨፀሀከ አዲሱ የንግድ ፈቃድ መስጫ መደብ ኮድ አዲሱ የንግድ ፈቃድ መስጫ መደብ ሥያሜ ነባሩ የንግድ ፈቃድ መስጫ መደብ ኮድ አዲሱ የንግድ ፈቃድ መስጫ መደብ ኮድ ሥር የሚካተቱ የስራ መስኮች ባለ ኮከብ ሬስቶራንት አገልግሉት ይህ የስራ ዘርፍ ከሆቴል የሚለየው የአልጋ አገልግሉት መስጠት አይችልም ነገር ግን የትኩስ ነገሮች አገልግሉት ለምሳሌ ሻይ ቡና እና የመሳሰሉት የምግብ ቤት አገልግሎሉትየባህላዊ ምግብ ቤትየባህላዊ መጠጥ የመጠጥ ቤት አገልግሎቶችን ሊሰጥ ይችላል ከዚህ በተጨማሪ ለሚሰራው ስራ እንደ ስራው አይነት ተጨማሪ ንግድ ስራ ፍቃድ ማውጣት ይኖርበታል ደረጃውም አለም አቀፍ ስታንዳርድ የጠበቀ መሆን ይኖርበታል የሬስቶራንት አገልግሉት ይህ የስራ ዘርፍ ከሆቴል የሚለየው የአልጋ አገልግሉት መስጠት አይችልም ነገር ግን የትኩስ ነገሮች አገልግሉት ለምሳሌ ሻይ ቡና እና የመሳሰሉት የምግብ ቤት አገልግሎት የመጠጥ ቤትባህላዊ መጠጦችንም የመሸጥ አገልግሎቶችን ሊሰጥ ይችላል ከዚህ በተጨማሪ ለሚሰራው ስራ እንደ ስራው አይነት ተጨማሪ ንግድ ስራ ፍቃድ ማውጣት ይኖርበታል የሞቴል አገልግሉት የሞቴል አገልግሎቶችን በሙሉ ያጠቃልለል የሎጅ አገልግሎት የሎጅ አገልግሎቶችን በሙሉ ያጠቃልላል ይህ ማለት የዱር እንስሳት ጥበቃ ቦታዎች የሚሰሩ ሎጅዎችን እና ማረፊያ ቤቶችን ያጠቃልላል የፔንሲዮን እና የእንግዳ ማረፊያ አገልግሉት ይህ የስራ ዘርፍ ሰዎችን ለአጪር ጊዜ እና ለረጅም ጊዜ የአልጋ አገልግሎት እንዲያገኙ የሚያስችል ሲሆን ነገር ግን የመጠጥና ሌሎች አገልግሎቶችን ያለተጨማሪ ፍቃድ አገልግሎት መስጠት አይቻልም ነገር ግን እንግዶች አራሳቸው አዘጋጅተው አንዲጠቀሙ ማድረግ የሚችል ሲሆን ለዚህ ምቹ ሁኔታዎችን ያመቻቻል የካፌና ቁርስ ቤት አገልግሉት ይህ የስራ ዘርፍ የአልኮል መጠጦች እና የአልጋ አገልግሎቶችን መስጠት አይችልም የጀበና ቡና በዚህ ክፍል ይካተታል ከዚህ በተጨማሪ የምግብ አቅርቦትንም ያጠቃልላል የውጭ ንግድ ወኪልረዳት ስራ የወካዩን ምርት ለገበያ ማስተዋወቅ አለማቀፍ ጨረታ ላይ በህግ ተወክሎ በወካዩ ምትክ ሆኖ በጨረታ ላይ የመሳተፍን አፈፃፀሙን የመከታተል በወካይ ነጋዴ ስም ውል የመዋዋል ስራዎችን ያከናውናል የንግድ እንደራሴ ስራ የወካዩን ምርቶች እና አገልግሎቶች ሀገር ውስት የማስተዋወቅ ወደፊት ሀገር ውስጥ ኢንቨስት ማድረግ ቢፈልግ የወጭነት ጥናት የማጥናት እና ከዚህ በተጨማሪ አዋጅ እና ደንብ ላይ ያሉት ህጎች ተፈፃሚ ይሆናሉ የኢትዮጵያ የንግድ ስራ ፈቃድ መስጫ መደብ መመሪያ ማብራሪያ ማንዋል ኡዘርፀልከ በየበ በህኗከ ርከቨበ ሀርዘቨሃፀ ህ እበህ ሀፍርቨፀሀከ አዲሱ የንግድ ፈቃድ መስጫ መደብ ኮድ አዲሱ የንግድ ፈቃድ መስጫ መደብ ሥያሜ ነባሩ የንግድ ፈቃድ መስጫ መደብ ኮድ አዲሱ የንግድ ፈቃድ መስጫ መደብ ኮድ ሥር የሚካተቱ የስራ መስኮች የብርዕ እና የአገዳ ሰብሎች አስመጪነት የሸንኮራ አገዳ የጭረት ሰብሎች አንደ ጥጥ ቃጫ ኬናፍጁቴ የመሳሰሉትበቆሎሉማሽላጤፍገብስአጃስንዴ ዳጉሳሩዝ ሌሎች የመሳሰሉት የብርዕና አገዳ ሰብሎች የማስመጣት ስራዎችን ያጠቃልላል ከዚህ በተጨማሪ ማልማት ላይ የተዘረዘሩትን እና መጠቀስ ኑሮባቸው ያልተጠቁ የብአርና አገዳ ሰብሎችን ማስመጣት ያጠቃልላል የቅባት እህሎች አስመጪነት ሰሊጥኑግተልባለውዝሱፍጐመንዘርዱባ ፍሬጐሎ ፍሬ ሌሎች የመሳሰሉት የቅባት እህሎች የማስመጣት ስራዎችን ያጠቃልላል ከዚህ በተጨማሪ ማልማት ላይ የተዘረዘሩትን እና መጠቀስ ኑሮባቸው ያልተጠቁ የጥራጥሬ እህሎችን ማስመጣት ያጠቃልላል የጥራጥሬ እህሎች አስመጪነት አኩሪ አተር ዥንጉርጉር ቦሎቄሽምብራማሾባቂላምስር ብጦፒንቶቢንፒጀን ቢንጓያ ሌሎች የጥራጥሬ እህሎች የማስመጣት ስራዎችን ያጠቃልላል ከዚህ በተጨማሪ ማልማት ላይ የተዘረዘሩትን እና መጠቀስ ኑሮባቸው ያልተጠቁ የጥራጥሬ እህሎች ማስመጣት ያጠቃልላል በርበሬና ቅመማ ቅመም አስመጪነት ዝንጅብልጥቁር አዝሙድነጭ አዝሙድኮረሪማአብሽድንብላል እና ሌሎች ያለተጠቀሱ ቅመማ ቅመሞችን የማስመጣት ስራዎችን ያጠቃልላል ከዚህ በተጨማሪ ማልማት ላይ የተዘረዘሩትን እና መጠቀስ ነሮባቸው ያልተጠቁ የበርበሬና ቅመማ ቅመም ማስመጣት ያጠቃልላል የፍራፍሬና አትክልት አስመጪነት ድንችቲማቲምቀይ ሽንኩርትነጭ ሽንኩርትጥቅል ጐመንካሮትቀይ ስርእንጉዳይ ሌሉች ያልተጠቀሱ አትክልቶችን ጨምሮ የማስመጣት ስራዎችን የሚያጠቃልል ሲሆን ፍራፍሬዎችን በተመለከተ ሙዝ ብርቱካን ሎሚ ኢንጆሪ ፓፓያማንጉአቦካዶ እና ሌሎች ያልተጠቀሱ ፍራፍሬዎችን ጨምሮ የማስመጣት ስራዎችን ያጠቃልላል ከዚህ በተጨማሪ ማልማት ላይ የተዘረዘሩትን እና መጠቀስ ኑሮባቸው ያልተጠቁ የፍራፍሬና አትክልት ማስመጣት ያጠቃልላል የዕጽዋት ዘር አስመጪነት በቡና ዘር ቅመማ ቅመም ዘርየሻይ ዘርእና የአበባ ዘሮችን እንዲሁም ሌሎች የአበቦችን እና የእፅዋት የተሸሻሉ ዘሮችን የማስመጣት ስራዎችን ያጠቃልላል የኢትዮጵያ የንግድ ስራ ፈቃድ መስጫ መደብ መመሪያ ማብራሪያ ማንዋል ኡዘርፀልከ በየበ በህኗከ ርከቨበ ሀርዘቨሃፀ ህ እበህ ሀፍርቨፀሀከ አዲሱ የንግድ ፈቃድ መስጫ መደብ ኮድ አዲሱ የንግድ ፈቃድ መስጫ መደብ ሥያሜ ነባሩ የንግድ ፈቃድ መስጫ መደብ ኮድ አዲሱ የንግድ ፈቃድ መስጫ መደብ ኮድ ሥር የሚካተቱ የስራ መስኮች የአበባ እና ሌሎች የፅጽዋት ምርቶች አስመጪ የፅፅ ጣዕም ያላቸዉ ቅጠልዘር እና አበባ ነክ የሆነአበባ የጎማ ዛፍ እና ሌሎችም ሌሉሎች ሌላ ቦታ ያልተጠቀሱ የተፈጥሮና ሰው ሰራሽ አበቦች የተፈጥሮ አበባለግቢ ማስዋቢያነት የሚያገለግሉ ዛፎች ወይም ችግኞች ለምሳሌ ፅድሳር አስመጭ የቁም እንሰሳት ተዋፅኦ ለምግብነት የሚውሉ አስመጪነት ወተትና የወተት ተዋፅኦስጋየዶሮ ስጋ እንቁላል እና ሌሎች ለምግብነት የሚውሉ የአንስሳት ተዋፅኦ አሳና የአሳ ውጤቶችን ጨምሮ የማስመጣት ስራዎችን ያጠቃልላል ሌሎች ሌላ ቦታ ያልተጠቀሱ ለምግብነት የሚውሉ የእንስሳት ተዋጽኦ ያጠቃልላል ከዚህ በተጨማሪ የተለያዩ እንሰሳት የተሻሻለ ዘራቸውን ማስመጣት ያጠቃልላል የቁም እንሰሳት እና ተረፈ ምርት አስመጪነት ፀ የዳልጋ ከብትበጎችና ፍየሎች ግመሎች አሳማላሞች ዶሮቆቅጅግራእርግብ እና ሌሎች ያልተጠቀሱ የወፍ ዝርያዎችን ለምግብነት የሚውሉትን እና ለምግብነት የማይውሉትን ጨምሮ የዱር እንስሳት እና ውጤቶቻቸው የማስመጣት ስራ ሶኮና አጥንትሀሞትየሀሞት ጠጠር አንጀደትቆዳ እና ሌሎች ተረፈ ምርቶች ጨምሮ ሌሎች ሌላ ቦታ ያልተጠቀሱ የቁምና የጋማ እንስሳዎችን ጨምሮ እና ተረፈ ምርቶች እና አፅዋፋትን የማስመጣት ስራዎችን ያጠቃልላል የምግብ ምርቶች አስመጪነት ይህ የስራ ዘርፍ ወተትና የወተት ተዋፅኦ ስጋና የዶሮ ስጋየምግብ ዘይትየተዘጋጁ ሳና የአሳ ምርት ስኳርየተቀነባበሩ አትክልትና ፍራፍሬዱስ ቴምርዳቦኬክካካዋቸኮሌትከረሚላዎችየጣፈጭምግቦች ማርና የማር ውጤቶች ከሰም በስተቀር የምግብ መጨመሪያማጣፈጫ እንዲሁም እርሾ የአልሚ ምግብ ሰፕልመንት ፓስታ ማካሮኒኖዱል የምግብ ጨው እና ሌሎች ሌላ ቦታ ያልተጠቀሱ የምግብ ምርቶች እንደ ኢንዶሚን አይነቶችና የሚበሉ ነገሮችን ማስመጣትን ያጠቃልላል የመጠጥ ምርቶች አስመጪነት የአልኮል መጠጦችን ለምሳሌ ውስኪ ወይን ጠጅ ቢራ እና ሌሎችም አልኮል ያላቸው መጠጦች ከአልኮል ነፃ መጠጦችን ለምሳሌ ለስላሳየታሸጉ ውሀዎችሀይል ሰጭ መጠጦች እና ሌሎች መሰል ከአልኮል ነባ መጠጦች ሌሎች ሌላ ቦታ ያልተጠቀሱ የአልኮል መጠጦች እና ከአልኮል ነፃ የሆኑ መጠጦችን የማስመጣት ስራዎችን ያጠቃልላል የኢትዮጵያ የንግድ ስራ ፈቃድ መስጫ መደብ መመሪያ ማብራሪያ ማንዋል ኡዘርፀልከ በየበ በህኗከ ርከቨበ ሀርዘቨሃፀ ህ እበህ ሀፍርቨፀሀከ ተራ አዲሱ አዲሱ የንግድ ፈቃድ መስጫ ነባሩ አዲሱ የንግድ ፈቃድ መስጫ መደብ ኮድ ሥር የሚካተቱ ቁ የንግድ መደብ ሥያሜ የንግድ የስራ መስኮች ፈቃድ ፈቃድ መስጫ መስጫ መደብ መደብ ኮድ ኮድ የትምባሆ ውጤቶች ትምባሆ እና የትባሆ ውጤቶችን የማስመጣት አገልግሉት አስመጪነት እንዲሁም ሌች ሌላ ቦታ ያልተጠቀሱ የትንባሆ ምርቶችን ማስመጣትን ያጠቃልላል የተዘጋጁ የግብርና ውጤቶች ይህ የስራ ዘርፍ የብርዕና የአገዳ ሰብሎች የቅባት አስመጪነት አህሎችየባልትና ውጤቶችበርበሬና ቅመማ ቅመሞች እና ሌሎች ያልተጠቀሱት የግብርና ምርቶች ማልማት ላይ በዝርዝር የተጠቀሱት ተዘጋጅተው የማስመጣት ስራን ያጠቃልላል የተዘጋጀ ቡና እና ሻይ ቅጠል የተዘጋጁ ቡናዎች የሻይ ቅጠሎች እና ተዛማጅ ምርቶች አስመጪነት አንዲሁም ጥሬ ቡና ማስመጣትን ያጠቃልላል ፅጣንና የሙጫ ውጤቶች የአጣን ሙጫ የሙጫ ውጤቶች እና ሌሎች ያልተጠቀሱ አስመጪነት ተመሳሳይ ምርቶችንም ማስመጣትን ያጠቃልላል ሰም አስመጪነት ሰም እና የሰም ውጤቶችን እና ተመሳሳይ ምርቶችን ማስመጣት ያጠቃልላል የአንስሳት መኖ አስመጪነት የአንሰስሳት መኖ የማስመጣት ስራዎች መኖው ከተለያዩ ነገሮች ሊዘጋጅ ይችላል ለምሳሌ ከዕፅዋት ከእንስሳትእና ከተለያዩ ነገሮች ነገር ግን አገልግሎቱ ለእንስሳት መኖነት አገልግሎት የሚውሉትን ሁሉ ማስመጣት እንደሚችሉ ያጠቃልላለል ሌሎች ሌላ ቦታ ያልተገለፁ ነገር ግን ተዘጋጅተው እንስሳት መኖነት አገልግሎት የሚውሉ ምርቶችን ጨምሮ የማስመጣት አገልግሎቶችን ያጠቃልላል ጥሬ ጎማና የቃጫ ውጤቶች የመኪና ጎማ ከነመዳሪ ቃጫ እና የቃጫ ውጤቶች አስመጪነት እናዲሁም ሌሎች ተመሳሳይ ምርቶችን የማስመጣት ስራዎችን ያጠቃልላል የእንስሳት መኖ ጥሬ ዕቃ ይህ የስራ ዘርፍ ለፅንስሳት መኖ ለመስራት የሚያስችሉ ጥሬ አስመጪነት አቃዎችን ሁሉ ማለትም ጥሬ እቃዎቹ ከእንስሳትም ሆነ ከእፅዋት ሊገኙ ይችላሉ ወይም በከፊል ፐሮሰስ የተደረጉ ጥሬ አቃዎችን ያጠቃልላል የአንቂ ተክሎች ከቡናና ሻይ ጫት ትንባሆ እና ሌሎች የአንቂ ተክሎች ከቡናና ሻይ በስተቀር አስመጪነት በስተቀር የማስመጣት አገልግሎቶችን ያጠቃልላል የኢትዮጵያ የንግድ ስራ ፈቃድ መስጫ መደብ መመሪያ ማብራሪያ ማንዋል ኡዘርፀልከ በየበ በህኗከ ርከቨበ ሀርዘቨሃፀ ህ እበህ ሀፍርቨፀሀከ አዲሱ የንግድ ፈቃድ መስጫ መደብ ኮድ አዲሱ የንግድ ፈቃድ መስጫ መደብ ሥያሜ ነባሩ የንግድ ፈቃድ መስጫ መደብ ኮድ አዲሱ የንግድ ፈቃድ መስጫ መደብ ኮድ ሥር የሚካተቱ የስራ መስኮች ጨርቃ ጨርቅ የጨርቃ ጨርቅ ጭረቶች ጥጥ ክር የቆዳና የጨርቃ ጨርቅ አልባሳት አስመጪነት ጨርቃ ጨርቅ ከጨርቃ ጨርቅ የተሰሩ ልዩ ልዩ ቁሳቁሶች ብርድልብስ አንሶላየትራስ ልብስ መጋረጃ ምንጣፍ የተለያዩ ከጨርቅ የተሰሩ ሻንጣዎች ጆንያድ ንኳን ከረጢት መጠቅለያና ማሸጊያ እና የመሳሰሉት ብትንና የተሰፉ አልባሳት ለምሳሌ የሴቶች አልባሳት የወንዶች አልባሳት የህፃናት አልባሳቶችን ጨምሮ ሌሎች ሌላ ቦታ ያልተገለፁ ብትንና የተሰፉ አልባሳትየቆዳ አልባሳት ሌዘር ጃኬት ጫማዎችን ሳይጨምር ማሰሪያገበር ከምሱር የመሳሰሉት አቃዎች የማስመጣት ስራዎችን ያጠቃልላል ። ከዚህ በተጨማሪ በጨርቅነትና በአልባሳትነ የተፈረጁትን ሁሉ ማስመጣትን ያጠቃልላል ቆዳ የቆዳ ውጤቶች ጫማ እና ተዛማጅ ምርቶች አስመጪነት ጫማ አና የቀዳ ውጤቶች ለምሳሌ ከተለያዩ ነገሮች የተሰሩ ጫማዎች ከቆዳም ከፐላስቲክምሆነ ከሌላ ማቴሪያል ሊሰሩ ይችላሉ ከቆዳ የተሰሩ ቦርሳና የጉዞ ሻንጣዎች የእጅ ቦርሳዎች ቀበቶዎች እና ሴንቴቲክ ወይም የቆዳ ምትክ ሻንጣዎች ወይም አልባሳቶችን ይጨምራል የቆዳና የጨርቃ ጨርቅ ውጤቶች ተጓዳኝየአክሰሰሪስና ኮምፖነንትስ የቆዳና ውጤቶችን ለማጠናቀቅ የሚያገለግሉ አቃዎች ማሰሪያገበር ከምሱር የመሳሰሉት እቃዎች አስመጪ ሌሎች ሌላ ቦታ ያልተጠቀሱ ለጫማና ቆዳ አልባሳት ማጠናቀቂያነት የሚያገለግሉ እቃዎችን ሁሉ ለምሳሌ እንደ ቁልፍዚፕ እና ተመሳሳይ እቃዎችን ማስመጣትን ያጠቃልላል የቤትና የቢሮ ዕቃዎች ማስዋቢያዎችና መገልገያዎች አስመጪነት የቤትና የቢሮ ውስጥ ፈርኒቸሮች ሪኩዚት ቦርዶች እና ተገጣጣሚዎች የግድግዳ ወረቀት ማጽጃ መሳሪያዎች ለምሳሌ መጥረጊያና መወልወያ የመሳሰሉት ፍራሽ ስፖንጅ ፎም የእጅ ባትሪ ትራስ የመሳሰሉትየመመገቢያ የወጥ ቤትና የገበታ ዕቃዎች ለምሳሌ የውሀና የሻይ ብርጭቆዎች ብረትድስትየመመገቢያ ስሀን ባልዲማንቆርቆሪያየቡና ሲኒ ማንካዎችየበረዶ አቃ የአበባ ማስቀመጫዎች ሌሎች ሌላ ቦታ ያልተገለጹ የቤትና የቢሮ መገልገያ እቃዎችን ያጠቃልላል ከዚህ በተጨማሪ ከብረታ ብረት የተሰሩ ማሸጊያዎች ለምሳሌ ጠርሙስብልቃጥክዳኖች ፎይል እና የመሳሰሉትን የሚያጠቃልል ይሆናል የኢትዮጵያ የንግድ ስራ ፈቃድ መስጫ መደብ መመሪያ ማብራሪያ ማንዋል ኡዘርፀልከ በየበ በህኗከ ርከቨበ ሀርዘቨሃፀ ህ እበህ ሀፍርቨፀሀከ አዲሱ የንግድ ፈቃድ መስጫ መደብ ኮድ አዲሱ የንግድ ፈቃድ መስጫ መደብ ሥያሜ ነባሩ የንግድ ፈቃድ መስጫ መደብ ኮድ አዲሱ የንግድ ፈቃድ መስጫ መደብ ኮድ ሥር የሚካተቱ የስራ መስኮች የሙዚቃ መሳሪያዎች የፊልም የትያትርና ሌሎች የኪነጥበብ እቃዎች አስመጪ የሙዚቃ መሳሪያዎች የፊልም የትያትርና ሌሉች የኪነጥበብ አቃዎች አስመጪ ባዶና የተቀዱ ካሴቶች ሲዲዎችቪሲዲ እና ዲቪዲዎች አሻንጉሊቶችና ማጫወቻዎች የኮምፒውተር ማጫወቻዎች ኤሌክትሮኒክ እና ቪዲዮ ጌሞች ማሲንቆ ክራር ቫይዎሌትከበሮ ጊታር ዋሽንት እና የመሳሰሉት የሙዚቃ መሳሪያዎችና መገልገያዎችን ያጠቃልላል ሌሉች ሌላ ቦታ ያልተገለፁ የሙዚቃ መሳሪያዎችመገልገልገያዎችየፊልም የትያትርና የኪነ ጥበብ እቃዎችን የማስመጣት ስራዎችን ያጠቃልላል የእደ ጥበብ የገጸበረከት አቃዎች እና አርቴፊሻል ጌጣጌጥ አስመጪ ኋፀ የአደ ጥበብ የገጸበረከት እቃዎችአርቴፊጓሻል ጌጣጌጥየእጅየጠረጴዛ እና የግድግዳ ስአትየቁልፍ መያዣየቢራ መክፈቻፖስት ካርድ የንዋየ ቅድሳት ስዕልአጣንጥላ እንዲሁም ለቤተክርስቲያንም ሆነ ለሌሎች የአምነት ተቋማት የሚያገለግሉ እቃዎችን ማስመጣት ያጠቃልላል ከዚህ በተጨማሪ ሌሎች ያልተጠቀሱ የእደ ጥበብ የገፀ በረከት እና አርቲፊሻል ጌጣጌጦችን ያጠቃልላል ማዕድናት እና ከማዕድን የተዘጋጁ ዕቃዎች አስመጪነት አልማዝ ወርቅብርነሀስ ታንታለም እና ሌሎችም ከከበሩ ማዕድናት የተሰሩ ልዩ ልዩ እቃዎችና ጌጣጌጦችን ጨምሮ የማስመጣት ስራዎችን ያጠቃልላል የጽህፈት መሳሪዎችወረቀትና የወረቀት ውጤቶች አስመጪነት ወረቀት እና የወረቀት ፐልፕ ከፕላስቲክና ከወረቀት የተሰሩ የማሸጊያ ዕቃዎች መዕሀፍት እና መጽሄፄቶችለማስታወቂያ እና ለህትመት ሥራዎች የሚያገለግሉ እቃዎች እና ቀለሞች ለምሳሌ የፐሪንተር ቀለም የፎቶ ኮፒ ቀለምየህትመት ቀለሞችና ሌሎችንም ያጠቃልላል አአእስክርቢቶ ደብተር አእርሳስ ላፒስ ማርከር እና ሌሎች ያልተጠቀሱ የፅህፈት መሳሪያዎችና ወረቀቶችን ማስመጣትን ያጠቃልላል ከዚህ በተጨማሪ ለአካል ጉዳተኞች ለጽህፈት አገልግሎት የሚጠቀሙባቸውን ነገሮችን ሁሉ ማስመጣትን ያጠቃልላል የስፖርት ፅቃዎች አስመጪነት ጠንካራ ለስላሳና ተጣጣፊ ኳሶች መረብ የትሬኒግ መስሪያ ላስቲኮችየኳስ መንፊያ ለስፖርት ለጅም ቤቶች የሚያገለግሉ እቃዎች ለምሳሌ ለክብደት መስሪያ የሚሆኑ ብረቶች ለመሮጫ የሚሆኑ መሳሪያዎችማሽኖች ሌሎች ሌላ ቦታ ያልተጠቀሱ የስፖርት እቃዎችን እና መገለገያዎችን ጨምሮ ያጠቃልላል የድንጋይ ከሰል ኮክና ባለ ቅርፅ ከሰል አስመጪነት የድንጋይ ከሰል ኮክና ባለ ቅርፅ ከሰል እና ሌሎች ተመሳሳይ ምርቶችን ማስመጣትን ያጠቃልላል የኢትዮጵያ የንግድ ስራ ፈቃድ መስጫ መደብ መመሪያ ማብራሪያ ማንዋል ኡዘርፀልከ በየበ በህኗከ ርከቨበ ሀርዘቨሃፀ ህ እበህ ሀፍርቨፀሀከ ተራ አዲሱ አዲሱ የንግድ ፈቃድ መስጫ ነባሩ አዲሱ የንግድ ፈቃድ መስጫ መደብ ኮድ ሥር የሚካተቱ ቁ የንግድ መደብ ሥያሜ የንግድ የስራ መስኮች ፈቃድ ፈቃድ መስጫ መስጫ መደብ መደብ ኮድ ኮድ ፔትሮሊየም እና የፔትሮልየም ፔትሮሊየም እና የፔትሮልየም ውጤቶች ለምሳሌ ቫዝሊን ውጤቶችና ተዛማጅ ምርቶ ግሪስሊን ሬንጅ እና ተዛማጅ ምርቶችን የማስመጣት አስመጪነት ስራዎችን ያጠቃልላል የተፈጥሮ እና ሰው ሰራሽ ጋዝ በተፈጥሮ የሚገኝ ጋዝ ሰው ሰራሽ ጋዝ አና ሌሎች አስመጪነት ያልተጠቀሱ የጋዝ ምርቶችን ማስመጣትን ያጠቃልላል የአሌክትሪክ ኃይል አስመጪነት የኤሌክትሪክ ሀይል የማስመጣት ስራን የሚራ ሲሆን ሀይሉ ከተለያዩ ግብአቶች ሊሆን ይችላል የኮንስትራክሽን ማቴሪያሎች የመፀዳጃ ቤትና የባኞ ቤት እቃዎች የብረትና አረብ ብረት ብረታ ብረትብረታ ብረት ማግኔታዊ ያልሆኑ ብረታ ብረት ያልሆኑ እና አስክራፐ አልሙኒየምዚንክነሐስኮፐር ወዘተአስመጪ እስክራፕ አስመጪነት ብረታ ብረት ያልሆኑ ማዕድናት ሸክላ ሴራሚክስጂፕሰምኖራ አና ውጤቶቻቸው ከሲሚንቶና መስታወት ውጪ መስታወት አና የመስታወት ውጤቶች የተፈበረኩ ብረታ ብረቶች ቱቦላሬከንች ብረትና የመሳሰሉት ከብረታብረት የተሰሩ ልዩ ልዩ ዕቃዎች ቁልፍማጠፊያሚስማር ቆርቆሮ የመሳሰሉ ለስትራክቸር የሚያገለግሉ የሸክላ እና የኮንክሪት ውጤቶች የሞዛይክ ዕልዚ ጩእሏ ጡብ ቱቦ እና የመሳሰሉት የሲሚንቶ የማሞቂያ ዕቃዎችና ተዛማጅ ምርቶች አስመጭ ቀለሞችቫርኒሽኮላማስቲሽሂደታቸው ያልተጠናቀቀ ውድቅዳቂዎች ስክራፐ ወዘተሌሎች ያልተጠቀሱ የኮንስትራክሽን መሳሪያዎችና መገልገያዎችን ያጠቃልላል የግንድላና አጣና አስመጪነት ግንድላ አጣና እና የጣውላ ኮምፔንሳቶ የቡሽ የእንጨት አና ሌሎች ተዛማጅ ምርቶች አስመጭ ለኢንዱስሪ ግብአት የሚውሉ የማቅለሚያየቆዳ ማልፊያና የማስዋቢያ ኬሚካሎች ኬሚካሎችን አስመጪነት ለሳሙና መስሪያ የሚሆኑ ኬሚካሎች ለማሽኖች ማፅጃ የሚሆኑ ኬሚካሎች ለምሳሌ ለፎቶ ማሽን ሌሎች ሌላ ቦታ ያልተገለፁ የኢንዱስትሪ ኬሚካሎችን ማስመጣትን ያጠቃልላል ለምሳሌ አኒሊን የኢንዱስትሪ ጋዞች የኬሚካል ማጣበቂያዎች የኢንዱስትሪ ጨው አሲድ እና የሱፍፈስ የስታርሙል ዲሽኖች እንዲሁም ሌሎች ሌላ ቦታ ያልተገለፁ የኢንዱስትሪ ኬሚካል እና የኬሚካል ግብአቶችን ማስመጣት ያጠቃልላል ለግብርና አገልግሎት የሚውሉ የኬሚካል ማዳበሪያ ጸረ ተባይ አና የግብርና ኬሚካሎች ኬሚካሎች አስመጪነት ለምሳሌ የተባይ ማጥፊያ ፍሊት የአበባ ድርቀት መከላከያምግብ ኬሚካል የበረሮ ማጥፊያ የአይጥ መርዝ እና የመሳሰሉትን ያጠቃልላል ሌሎች ሌላ ቦታ ያልተገለፁ የግብርና ኬሚካሎችን ማስመጣትን ያጠቃልላል የኢትዮጵያ የንግድ ስራ ፈቃድ መስጫ መደብ መመሪያ ማብራሪያ ማንዋል ኡዘርፀልከ በየበ በህኗከ ርከቨበ ሀርዘቨሃፀ ህ እበህ ሀፍርቨፀሀከ ተራ አዲሱ አዲሱ የንግድ ፈቃድ መስጫ ነባሩ አዲሱ የንግድ ፈቃድ መስጫ መደብ ኮድ ሥር የሚካተቱ ቁ የንግድ መደብ ሥያሜ የንግድ የስራ መስኮች ፈቃድ ፈቃድ መስጫ መስጫ መደብ መደብ ኮድ ኮድ ለህክምናለመድኃኒትና ምግብ የሰው ህክምና መድኒቶችየዕንስሳት ህክምና መድሀኒት ማምረት አገልግሎት የሚውሉ የተቀመሙትንም ሆነ ያልተቀመሙ የመድሀኒት ግብአቶችን ኬሚካል አስመጪነት ጨምሮ መድሀኒት ለማምረት የሚያስችሉ የኬሚካል ግብአቶች ምግብ ለማምረት የሚያስችሉ ኬሚካሎች ሌሎች ሌላ ቦታ ያልተገለጹ መድሀኒቶችና መድሀኒት እና ምግብ ለማምረት ግብአት የሚሆኑ ኬሚካሎችን ማስመጣትን ያጠቃልላል ጥሬ ጎማፕላስቲክ ባትሪ እና የፕላስቲክ ምርቶች እና ለፋብሪካ ግብዓትነት የሚያገለግሉ ዉጤቶቻቸው አስመጪነት የፕላስቲክ ምርቶች አስመጪ ላስቲኮችን ለማምረት የሚያስችሉ የውሀ ፐላስቲኮችን ለማምረት የሚያስችሉ ለመኪና ጎማ ለማምረት የሚያስችሉ ጥሬ ጎማ ግብአቶች እና ሌሎች ሌላ ቦታ ያልተገለጹ ፐላስቲክ ለማምረት የሚያስችሉ ግብአቶችን የማስመጣት ስራዎችን ያጠቃልላል የእጅ ባትሪባትሪ ድንጋይ ለራዲዮ ለመብራት አገልግሎት የሚውሉ ባትሪ ድንጋዮችን ጨምሮ የማስመጣት አገልግሎቶችን ይጨምራል የንጽህናና የኮስሞቲክስ ዕቃዎች የንጽህና እቃዎች ሳሙናዲቴርጀንት በመድሀኒትነት አስመጪነት የሚፈረጁ ሳሙናዎች የመፀዳጃና ማሳመሪያ ኬሚካሎች አና ሌሎች የንፅህና መጠበቂያ ምርቶች እና ማሸጊያቸውን የኮስሞቲክስ እቃዎች ሽቶ የውበት እቃዎች ጥፍር ቀለምሂዚውማን ሄር የጥፍር መስሪያ ሊፐስቲክኩል የመዓዛማ ዘይቶችና ሬዚኖይድስ ዶድራንትኤር ፍሬሽነር ሬዚኖይድስ ሌሎች ሌላ ቦታ ያልተጠቀሱ ለውበት እና ለንፅህና መጠበቂያነት የሚያገለግሉ እቃዎችና ኮስሞቲክሶች ለምሳሌ ሶፍትዳይፐርሞዴስ የጫማ ቀለሞች የጥፍር መቁረጫ ምላጭ እና ሌሎችም ለንፅህና እና ለመዋቢያ አገልግሎት የምንጠቀምባቸው እቃዎችን ያጠቃልላል ፈንጂና ተቀጣጣይ ምርቶች ፈንጂ ከውጭ ገዝቶ በማምጣት በግል ይዞታ በሥራ ላይ አስመጪነት ለማዋል ፈንጂ ከውጭ ገዝቶ በማምጣት በሥራ ላይ ለማዋል እና ለመሸጥ የፈንጂ ግዥ በውክልና ለመሥራት ለማስመጣት ኮሚሽን ኤጀንት ፈቃድ የበዓለ ማድመቂያ ተተኳሽ እና ተቀጣጣይ ርችቶች ለምሳሌ ለሰርግ ለልደትለበዓላት የሚቀጣጠሉና የሚተኮሱ ርችቶች ከትንሽ እከ ትልቅ ጨምሮ ሌሉሎች ሌላ ቦታ ያልተገለጹ ፈንጅዎችንተቀጣጣይ ነገሮችን እና ርችቶችን ማስመጣትን ያጠቃልላል የኢትዮጵያ የንግድ ስራ ፈቃድ መስጫ መደብ መመሪያ ማብራሪያ ማንዋል ኡዘርፀልከ በየበ በህኗከ ርከቨበ ሀርዘቨሃፀ ህ እበህ ሀፍርቨፀሀከ ተራ አዲሱ አዲሱ የንግድ ፈቃድ መስጫ ነባሩ አዲሱ የንግድ ፈቃድ መስጫ መደብ ኮድ ሥር የሚካተቱ ቁ የንግድ መደብ ሥያሜ የንግድ የስራ መስኮች ፈቃድ ፈቃድ መስጫ መስጫ መደብ መደብ ኮድ ኮድ ለኢንዱስትሪለግብርና የኢንዱስትሪ መሳሪያዎችና መለዋወጫዎች መገልገያዎች ለኮንስትራክሽን እና ከሌሎች ለምሳሌ የፋብሪካ እቃዎችና መለዋወጫዎች የልብስ ስራዎች ጋር የተያያዙ መስፊያ ማሽኖችና መለዋወጫቸው የባዮ ጋዝ ማብላያ መሳሪያዎችና መገልገያዎች መሳሪያዎችና መለዋወጫዎች የባዮ ቴክኖሎጅ ማብላያ አስመጪነት ግብአቶች እና ሌሎችም የግብርና መሳሪያዎችና መለዋወጫዎች መገልገያዎች ለምሳሌ የግብርና ማረሻ መኪና ትራክተርመቆፈሪያ መጋዝማጪድ አካፋ እና ሌሎችንም ያጠቃልላል የኮንስትራክሽን መሳሪያዎችና መለዋወጫዎች መገልገያዎች ለምሳሌ ሎደር ግሪደር ክስካባተርግራይንደርመቁረጫ የብየዳ መሳሪያየማአእድን መፈለጊያ መሳሪያዎችና መገልገያዎች ከነ መለዋዎጫቸው የአሳንሰር ተንቀሳቃሽ ደረጃዎች የኢንዱስትሪና የቢሮ የአየር የሙቀትና ቅዝቃዜ ልኬት ማስተካከያ መገልገያዎች የባዩ ጋዝ አፕልያንሶች እና መለዋወጫየማእድን ፍለጋ መሳሪያዎችና መገልገያዎች የደህንነትና የአደጋ መከላከያ መሳሪያዎችና መገልገያዎች ለምሳሌ ሄፄልሜት አንፀባራቂ ልብሶች እና ሌሎችንም ጨምሮ የአገልግሉት ንግድ ስራ የመገልገያዎች መሳሪያዎች ለምሳሌ የሳሎን ቤትየላዉንደሪቤት እቃዎችወፍጮና የወፍጮ አካላት መለዋወጫ ሌሎች ሌላ ቦታ ያልተገለጹ የኢንዱስትሪየግብርና የኮንስትራክሽንእአና ከሌሉች ስራዎች ጋር የተያያዙ መሳሪያዎችን እና መለዋወጫዎችን ጨምሮ የማስመጣት አገልግሎቶችን ይጨምራል የመገናኛ የኮምፒቱር እና የስልክ የሞባይል እና መሰል የድምጽና ዳታ መገናኛ ተዛማጅ መሳሪያዎች መሳሪያዎች ቀፎዎችና መለዋወጫዎችንየቴሌኮሙኒኬሽን አስመጪነት መሳሪያዎች መለዋወጫዎች እና የመገልገያ እቃዎችየኮምፒውተር እና የኮምፒውተር ተዛማጅ አቃዎች መለዋወጫ እና የመገልገያ መሳሪያዎች ሚሞሪ ፍላሽሪደር ሌሎች ሌላ ቦታ ያልተገለጹ የመዝናኛ ማሪያዎች የኮምፒውተር የኮምፒውተር ተዛማጅ እቃዎችመለዋወጫዎችና መገልገያዎች እና የመገልገያ መሳሪያዎች እና ተመሳሳይ ምርቶች የማስመታት ስራን ያጠቃልላል የበለጸገ ሶፍት ዌር አስመጪነት ሁሉ ነገር አልቆለት ሀገር ውስጥ ገብቶ ሊተገበር የሚችል ሶፍት ዌር የማስመጣት አገልግሉት የኢትዮጵያ የንግድ ስራ ፈቃድ መስጫ መደብ መመሪያ ማብራሪያ ማንዋል ኡዘርፀልከ በየበ በህኗከ ርከቨበ ሀርዘቨሃፀ ህ እበህ ሀፍርቨፀሀከ አዲሱ የንግድ ፈቃድ መስጫ መደብ ኮድ አዲሱ የንግድ ፈቃድ መስጫ መደብ ሥያሜ ነባሩ የንግድ ፈቃድ መስጫ መደብ ኮድ አዲሱ የንግድ ፈቃድ መስጫ መደብ ኮድ ሥር የሚካተቱ የስራ መስኮች የኤሌክትሪክ ዕቃዎች አስመጪነት የአሌክትሪክ ሞተር ጀነሬተር ትራንስፎርመር ፓምፖችመብራትን እና የመብራት ተጓዳኝ ፅቃዎች የኤሌክትሪክ ማከፋፈያ እና መቆጣጠሪያ አሌክትሪክ ሽቦና ኬብልሶላር ሲስተም ሶላር ኢነርጂ እቃዎች የቤትና የቢሮ ውስጥ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች አና መገልገያዎች የቤትና የቢሮ ውስጥ ኮንዲሽነሮችን ጨምሮ ለምሳሌ ፍሪጅ ስቶቭበኤሌክትሪክ የሚሰሩ የቡናየሽንኩርት መፍጫ የመሳሰሉትን ከነ መለዋወጫቸው ይጨምራል ሌሎች ያልተገለፁ በኤሌክትሪክ የሚሰሩ እቃወችና መለዋወጫቸው ለምሳሌ የፍሪጅ ጋዝን ይጨምራል እና ሌሎች መጠቀስ ነኑሮባቸው ግን ያልተጠቀሱ በኤሌክትሪክ ሀይል የሚሰሩ እአና ኤሌክትሪክ የሚያስተላልፉ እቃዎችና መለዋወጫቸውን ማስመጣት ያጠቃልላል ከዚህ በተጨማሪ የብሮድካስት አገልግሎት ማሰራጫ ወይም መቀበያ ዕቃዎች ራዲዮ ቴሌቪዥን ድምፅ ማጉያዎችየመቅጃና የምስል መቅረጫ መሳሪያዎችዲሽ ዲኮደር የመሳሰሉት እና ሌሎችንም ያጠቃልላል የብሮድካስት አገልግሎት ማሰራጫ ወይም መቀበያ ዕቃዎች ራዲዮ ቴሌቪዥን ድምፅ ማጉያዎችየመቅጃና የምስል መቅረጫ መሳሪያዎችዲሽ ዲኮደር የመሳሰሉት ያልተጠቀሱትንም ያጠቃልላል እንዲሁምየደህንነት ካሜራ ማስመጣትን ያካትታል የመለኪያ መፈተሻ እና ናቪጌሽን መሳሪያዎች አስመጪነት የሳይንሳዊ የቁጥጥር እና የትክክለኛነት ማረጋገጫ መገልገያዎችለምሳሌ የውሀ ቆጣሪ የመብራት ቆጣሪካሽ ሪጅስተር የብር መቁጠሪያ ሚዛን ከህክምና ውጪ የላብራቶሪ እቃዎች የተሸከርካሪዎች መፈተሻ መሳሪዎችየጂኦ ኢንፎርሜሽን መሳሪያዎች ጂፒኤስ ናቪጌተር የመኪና ፍጥነት ሌሎች ሌላ ቦታ ያልተገለጹ ነገር ግን መገለፅ የነበረባቸውን የመለኪያ መፈተሻ እና ናቪጌሽን ጨምሮ ሌሎችንም ለዚህ አገልግሎት የሚውሉትን ማስመጣትን ያጠቃልላል የትምህርት መርጃ መሳሪያዎችና ቁሳቁሶች አስመጪነት ነጭና ጥቁር ቦርዶች ዳስተር ቾክጠመኔ ስቴፐለር የስቴፐለር ሽቦ ፋስትነር የትምህርት መጽሀፍቶች ሌሉች ሌላ ቦታ መጠቀስ ኑሮባቸው ነገር ግን ያልተጠቀሱ ከህክምና ውጭ የላብራቶሪ አቃዎች እና የትምህርት መርጃ መሳሪያዎች ማስመጣትን ያጠቃልላል የሰው መድሀኒትና የህክምና መገልገያዎችና መሳሪያዎች አስመጪነት የሰው የህክምና መገልገያዎችና መሳሪያዎች ለምሳሌ መገልገያዎቹ መርፌ ጓንት ለአይን ህሙማን የሚያገለግል የአይን መነፀር ለአካል ጉዳተኞች ለአንቅስቃሴ የሚረዱ መገልገያዎችና ቁሳቁሶች ለምሳሌ ክራንች ምርኩዝ የሆስፒታል አልጋዎች ዊልቸር እና ሌሎች ያልተገለፁ መገልገያዎችን እና መድሀኒቶችን ያካትታል የኢትዮጵያ የንግድ ስራ ፈቃድ መስጫ መደብ መመሪያ ማብራሪያ ማንዋል ኡዘርፀልከ በየበ በህኗከ ርከቨበ ሀርዘቨሃፀ ህ እበህ ሀፍርቨፀሀከ አዲሱ የንግድ ፈቃድ መስጫ መደብ ኮድ አዲሱ የንግድ ፈቃድ መስጫ መደብ ሥያሜ ነባሩ የንግድ ፈቃድ መስጫ መደብ ኮድ አዲሱ የንግድ ፈቃድ መስጫ መደብ ኮድ ሥር የሚካተቱ የስራ መስኮች የእንሰሳት መድሀኒትና የህክምና መገልገያዎችና መሳሪያዎች አስመጪነት የእንስሳት መድሀኒቶች የህክምና መገልገያዎችና መሳሪያዎች ለምሳሌ መገልገያዎቹ መርፌ ጓንት እና ሌሎች ጅምላና ችርቻሮ ላይ የተጠቀሱትን እአና ሌሎች ያልተጠቀሱትን ያጠቃልላል የጨረራ አመንጪ መሳሪያዎች እና ቁሶችን አስመጪነት የጨረራ አመንጭ መሳሪያዎች ከተለያዩ ቁሶች ሊሰራ ይችላል ስለሆነም ጨረር ሊያመነጭ የሚችል መሳሪያዎችን መገልገያዎችን አና መለዋዎጫዎችን የማስመጣት አገልግሎቶችን ያጠቃልላል ፎቶግራፍ እና የእይታ መሣሪያዎች አስመጪነት ለማጌጥ የሚሆኑ የአይን መነፀር የፎቶ ፍሬም ካሜራ ቪዲዮ ካሜራ አጉሊ መነጸር እና መለዋዎጫቸውን ጭምር የሚያጠቃልል ሲሆን ሌሎች ሌላ ቦታ ያልተጠቀሱትንም ያጠቃልላ ነድ ስንደል አስመጪ ሰንደል እና ተመሳሳይ ምርቶችን ያማስመጣት አገልግሎቶችን ያጠቃልላል ሻማ አና ጧፍ አስመጪ ሻማ ጧፍ እና ተመሳሳይ የጧፍ እና የሻማ ምርቶችንክብሪት የማስመጣት ስራዎችን ያጠቃልላል ተሽከርካሪዎች አስመጪነት አዲስ ተሽከርካሪዎችያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ሞተር ሳይክልና ባጃጅ እና የብስክሌቶች ሌሎች ሌላ ቦታ ያልተጠቀሱ ለምሳሌፈጣን ምግብ ለመሸጥ መንገድ ዳር ላይ የሚቆሙት ተሸከርካሪዎችንም ጨምሮ አና የባቡር ትራንስፖርት ተዛማጅ ተሸካሪዎችን የማስመጣት አገልግሎቶችን ያጠቃልላል የተሽከርካሪዎች መለዋወጫ መቆጣጠሪያ መሣሪያዎችና ጌጣጌጦች አስመጪነት የመኪና ጌጣጌጦች ለምሳሌ የመሪ ልብስ የወንበር ልብሶች የመኪና ምንጣፎች ወዘተ የሞተር የተሽከርኮሪዎች መለዋወጫ አካላት ለምሳሌ የሞተር ክፍልስፖኪዮ መስታውትየባቡር መለዋዎጫዎች ወዘተ የብስክሌቶች መለዋወጫ አካላት የተሽከርኮሪዎች ጎማከመነዳሪ እና ባትሪ የፍሬን ሸራ እና ሌሎች ሌላ ቦታ መጠቀስ ኑሮባቸው ግን የልተጠቀሱ የተሸከርካሪዎች ሁሉ ጌጣጌጥም ሆነ መለዋወጫዎችን ማስመጣትን ያጠቃልላል ያገለገሉ ጎማዎችን ማስመጣት የሚቻል ሲሆን ነገር ግን ሀገሪቱ ላይ ችግር ያመጣል ተብሎ የሚታሰብ ከሆነ ለሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ በሚመጣ ህጋዊ ደብዳቤ ማስመጣት እንደማይቻል ሊከለከል ይችላል ነገር ግን ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ በማያውቀው ሁኔታ መከልከል አይቻልም የተሽከርካሪዎች አካላትና ተሳቢዎች አስመጪነት የተሸከርካሪ በር ስፖንዳ ተሳቢ እና ሌሎችንም ያጠቃልላል ሌሉሎች ሌላ ቦታ ያልተጠቀሱ የተሸከርካሪ አካላትና ተሳቢያቸውን የማስመጣት አገልግሎቶችን ይጨምራል የኢትዮጵያ የንግድ ስራ ፈቃድ መስጫ መደብ መመሪያ ማብራሪያ ማንዋል ኡዘርፀልከ በየበ በህኗከ ርከቨበ ሀርዘቨሃፀ ህ እበህ ሀፍርቨፀሀከ ተራ አዲሱ አዲሱ የንግድ ፈቃድ መስጫ ነባሩ አዲሱ የንግድ ፈቃድ መስጫ መደብ ኮድ ሥር የሚካተቱ ቁ የንግድ መደብ ሥያሜ የንግድ የስራ መስኮች ፈቃድ ፈቃድ መስጫ መስጫ መደብ መደብ ኮድ ኮድ የብርዕ እና የአገዳ ሰብሎች ሸንኮራ አገዳ በቀሎማሽላጤፍገብስአጃስንዴ ላኪነት ዳጉሳሩዝ ሌሎች የብዕርና አገደ ሰብሎችን የሚያጠቃልል ሲሆን በማልማት ስራ ላይ የተዘረዘሩትንም ያካትታል የቅባት እህሎች ላኪነት ሰሊጥኑግተልባለውዝሱፍጉመንዘርዱባ ፍሬጐሎ ፍሬ ሌሉሎች የቅባት እህሎች የሚያጠቃልል ሲሆን ማልማት ስራ ላይ የተዘረዘሩትንም ያካትታል የጥራጥሬ እህሎች ላኪነት አኩሪ አተር ዥንጉርጉር ቦሎቄሽምብራማሾባቂላ ግብጦ ፒንቶቢንፒገንቢንጓያ ሌሎች የጥራ ጥሬ እህሎችንም የሚያጠቃልል ሲሆን በማልማት ስራ ላይ የተዘረዘሩትንም ያካትታል በርበሬና ቅመማ ቅመም ላኪነት ዛላ በርበሬዝንጅብል ኮረሪማጥቁር አዝሙድነጭ አዝሙድ ሌሎች ለቅመማ ቅመም የሚያገለግሉ ምርቶችን የሚያጠቃልል ሲሆን በማልማት ስራ ላይ የተዘረዘሩትንም ያካትታል የአትክልትና ፍራፍሬ ላኪነት ድንችቲማቲምቀይ ሽንኩርትነጭ ሽንኩርትጥቅል ጐመንካሮትቀይ ስርእንጉዳይ ሌሉች ያልተጠቀሱ አትክልቶችን ጨምሮ የማስመጣት ስራዎችን የሚያጠቃልል ሲሆን ፍራፍሬዎችን በተመለከተ ሙዝ ብርቱካን ሎሚ ኢንጆሪ ፓፓያማንጉአቦካዶ እና ሌሎች ያልተጠቀሱ ፍራፍሬዎችን ጨምሮ የማስመጣት ስራዎችን የሚያጠቃልል ሲሆን በማልማት ላይ የተዘረዘሩትንም ያካትታል የፅጽዋት ዘር እና መድሃኒት በቡና ዘር ቅመማ ቅመም ዘርየቡና ዘርየሻይ ዘርእና ነክ ዕፀዋት ላኪነት የአበባ ዘሮችን እንዲሁም ሌሎች የአበቦችን እና የእፅዋት ዘሮችን የመላክ ስራዎችን ያጠቃልላል ከዚህ በተጨማሪ ለግቢ ማስዋቢያነት የሚያገለግሉ ዛፎች ወይም ችግኞች ለምሳሌ ፅድሳር እና ሌሎችንም የሚያጠቃልል ሲሆን በማልማት ላይ የተዘረዘሩትንም ያካትታል የአበባ እና ሌሎች የዕጽዋት የዕፅ ጣዕም ያላቸዉ ቅጠል እና አበባ ነክ የሆነአበባ ላኪነት የጎማ ዛፍ እና ሌሎችም ሌሎች ሌላ ቦታ ያልተጠቀሱ የተፈጥሮና ሰው ሰራሽ አበቦች የተፈጥሮ አበባለግቢ ማስዋቢያነት የሚያገለግሉ ዛፎች ወይም ችግኞች ለምሳሌ ፅድሳርን ጨምሮ የመላክ ስራዎችን የሚያጠቃልል ሲሆን በጅምላ ንግድ ላይ የተዘረዘሩትንም ያካትታል የኢትዮጵያ የንግድ ስራ ፈቃድ መስጫ መደብ መመሪያ ማብራሪያ ማንዋል ኡዘርፀልከ በየበ በህኗከ ርከቨበ ሀርዘቨሃፀ ህ እበህ ሀፍርቨፀሀከ አዲሱ የንግድ ፈቃድ መስጫ መደብ ኮድ አዲሱ የንግድ ፈቃድ መስጫ መደብ ሥያሜ ነባሩ የንግድ ፈቃድ መስጫ መደብ ኮድ አዲሱ የንግድ ፈቃድ መስጫ መደብ ኮድ ሥር የሚካተቱ የስራ መስኮች የአንሰሳት ተዋፅኦ ለምግብነት የሚውሉ ላኪነት ወተትና የወተት ተዋፅኦስጋየዶሮ ስጋ እንቁላል እና ሌሎች ለምግብነት የሚውሉ የአንስሳት ተዋፅኦ አሳና የአሳ ውጤቶችን ጨምሮ የመላክ ስራዎችን ያጠቃልላል ከዚህ በተጨማሪ አስመጭ ላይ የተዘረዘሩት ላኪ ላይም ተግባራ ይሆናሉ የቁም እንሰሳት እና ተረፈ ምርት ላኪነት ፀፀፀ የዳልጋ ከብትበጎችና ፍየሎች ግመሎች አሳማላሞች ዶሮቆቅጅግራእርግብ እና ሌሎች ያልተጠቀሱ የወፍ ዝርያዎችን ለምግብነት የሚውሉትን እና ለምግብነት የማይውሉትን ጨምሮ የመላክ ስራ ኮናሀሞትየሀሞት ጠጠርአጥንትአንጀትቆዳ እና ሌሎች ተረፈ ምርቶች ጨምሮ ሌሎች ሌላ ቦታ ያልተጠቀሱ የዱር እንስሳትየዱር እንስሳት ውጤቶች የቁምና የጋማ እንስሳዎችን ጨምሮ እና ተረፈ ምርቶች እና አዕዋፋትን የመላክ ስራዎችን ያጠቃልላል የምግብ ምርቶች ላኪነት ይህ የስራ ዘርፍ ስኳርየተቀነባበሩ አትክልትና ፍራፍሬጁስ ማር እና የማር ውጤቶች ከሰም በስተቀር ኬክካካዋቸኮሌትከረሚላዎችየጣፈጭምግቦች ማርና የማር ውጤቶች ከሰም በስተቀር የምግብ መጨመሪያማጣፈጫ እንዲሁም እርሾ የአልሚ ምግብ ሰፕልመንት እንጀራ ዳቦፓስታ ማካሮኒኖዱል የምግብ ጨው እና ሌሎች ሌላ ቦታ ያልተጠቀሱ የምግብ ምርቶች እንደ ኢንዶሚን አይነቶችና የሜበሉ ነገሮችን መላክ ያጠቃልላል ከዚህ በተጨማሪ አስመጭ ላይ የተጠቀሱት ላኪ ላይ ተግባራዊ ይሆናሉ የመጠጥ ምርቶች ላኪነት የአልኮል መጠጦችን ለምሳሌ ውስኪ ወይን ጠጅ ቢራኢታኖል ሞላሰስ እና ሌሎችም አልኮል ያላቸው መጠጦች ከአልኮል ነፃ መጠጦችን ለምሳሌ ለስላሳየታሸጉ ውሀዎችሀይል ሰጭ መጠጦች እና ሌሎች መሰል ከአልኮል ነፃ መጠጦች ሌሎች ሌላ ቦታ ያልተጠቀሱ የአልኮል መጠጦች እና ከአልኮል ነፃ የሆኑ መጠጦችን የመላክ ስራዎችን ያጠቃልላል የትምባሆ ውጤቶች ላኪነት ትምባሆ እና የትምባሆ ውጤቶችን የመላክ አገልግሎቶችን ያጠቃልላል የተዘጋጀ ቡና እና የቡና ቅጠል ላኪነት የተዘጋጁ ቡናዎች እና የሻይ ቅጠሎችን ለምግብነት የሚውሉትንም የመላክ አገልግሎትስራዎችን ያጠቃልላል የኢትዮጵያ የንግድ ስራ ፈቃድ መስጫ መደብ መመሪያ ማብራሪያ ማንዋል ኡዘርፀልከ በየበ በህኗከ ርከቨበ ሀርዘቨሃፀ ህ እበህ ሀፍርቨፀሀከ አዲሱ የንግድ ፈቃድ መስጫ መደብ ኮድ አዲሱ የንግድ ፈቃድ መስጫ መደብ ሥያሜ ነባሩ የንግድ ፈቃድ መስጫ መደብ ኮድ አዲሱ የንግድ ፈቃድ መስጫ መደብ ኮድ ሥር የሚካተቱ የስራ መስኮች የተዘጋጀ የእህል ምርት ውጤቶች ከቡናና የቡና ቅጠል ውጪ ላኪነት የተዘጋጁ የብርዕና የአገዳ ሰብሎች የቅባት አህሎችየባልትና ውጤቶችዱቄትበርበሬና ቅመማ ቅመም የመስራት ስራዎች ይህ ማለት የተዘጋጁ የብዕርና የአገዳ ሰብሎች ምሳሌ በቆሎ የቅባት ዕህሎች ምሳሌ ሰሊጥ በርበሬና ቅመማ ቅመም ምሳሌ ዝንጀጅብል ኮረሪማ ተብለው ላኪ ላይ ወይም አስመጭ ላይ የተዘረዘሩትን የምርት አይነቶች በሙሉ የተዘጋጁትን መላክን ያጠቃልላል ከዚህ በተጨማሪ ለጠላ ለቢራ እንዲሁም ከአልኮል ነፃ ለሆኑ መጠጦች ግብአት የሚውል የተጋጀ ጌሾ የተዘጋጀ ብቅል ስቴራላይዝድ ኑግ አና ሌሎችንም መላክን ያካትታል ፀፀ የአንቂ ተክሎች ከቡናና ሻይ በስተቀር ላኪነት ጫት እና ሌሎች የአንቂ ተክሎች ከቡናና ሻይ በስተቀር የመላክ አገልግሎቶችን ያጠቃልላል የቡናና ሻይ ቅጠል ላኪነት በቡና ሻይ ቅጠል የቡና ገለባ እና የመሳሰሉትን መላክን ያጠቃልላል የዕጣንና ሙጫ ላኪነት የአጣን ሙጫ የሙጫ ውጤቶች እና ሌሎች ያልተጠቀሱ ተመሳሳይ ምርቶችንም የመላክ ስራን ያጠቃልላል የሰም ላኪነት ሰም እና የም ውጤቶችን እና ተመገሳይ ምርቶችን የመላክ ራን ያጠቃልላል የእንስሳት መኖ እና ጥሬ እቃ ላኪነት የአንሰስሳት መኖ የመላክ ስራዎች መኖው ከተለያዩ ነገሮች ሊዘጋጅ ይችላል ለምሳሌ ከዕፅዋት ከአንስሳትእና ከተለያዩ ነገሮች ነገር ግን አገልግሎቱ የተዘጋጀ ለእንስሳት መኖነት አገልግሎት የሚውሉትን ሁሉ መላክ እንደሚችሉ ያጠቃልላለል ሌሎች ሌላ ቦታ ያልተገለፁ ነገር ግን ተዘጋጅተው ለእንስሳት መኖነት አገልግሎትየሚውሉ ምርቶችን ጨምሮ የመላክ አገልግሎቶችን ያጠቃልላል ለምሳሌ የጎመን ዘር ፋጉሎ መላክን እና ሌሎችንም ጥሬ አቃዎችንም ይጨምራል ይህ የስራ ዘርፍ ለፅንስሳት መኖ ለመስራት የሚያስችሉ ጥሬ አቃዎችን ወይም በከፊል ፐሮሰስ የተደረጉ ጥሬ አቃዎችን ያጠቃልላል የጥሬ ጎማና የቃጫ ውጤቶች ላኪነት የዛፍ ጎማ ቃጫ እና የቃጫ ውጤቶች እንዲሁም ለፋብሪካ ግብአት የሚሆኑ ጎማና ፐላስቲክ ሌሎች ተመሳሳይ ምርቶችን የመላክ ስራዎችን ያጠቃልላል ግንድላ እና አጠና ላኪነት የግንድላ አጣናቀርቀሀ የቡሽ የእንጨት እና የፓልፐ ላኪ ኪህ በተጨማሪ ተመሳሳይ ምርቶችን የመላክ ስራዎችን ያጠቃልላል የኢትዮጵያ የንግድ ስራ ፈቃድ መስጫ መደብ መመሪያ ማብራሪያ ማንዋል ኡዘርፀልከ በየበ በህኗከ ርከቨበ ሀርዘቨሃፀ ህ እበህ ሀፍርቨፀሀከ አዲሱ የንግድ ፈቃድ መስጫ መደብ ኮድ አዲሱ የንግድ ፈቃድ መስጫ መደብ ሥያሜ ነባሩ የንግድ ፈቃድ መስጫ መደብ ኮድ አዲሱ የንግድ ፈቃድ መስጫ መደብ ኮድ ሥር የሚካተቱ የስራ መስኮች የቤትና የቢሮ እቃዎች ማስዋቢያዎች እና ሌሎች መገልገያዎች ላኪነት የቤትና የቢሮ ውስጥ ፈርኒቸሮች ሪኩዚት ቦርዶች እና ተገጣጣሚዎች ለምሳሌ አልጋቁም ሳጥን ቡፌ የመሳሰሉት የግድግዳ ወረቀት ማጽጃ መሳሪያዎች ለምሳሌ መጥረጊያና መወልወያ የመሳሰሉት የአጅ ባትሪ ፍራሽ ስፖንጅ ፎም ትራስ የመሳሰሉትየመመገቢያ የወጥ ቤትና የገበታ ዕቃዎች ለምሳሌ የውሀና የሻይ ብርጭቆዎች ብረትድስትየመመገቢያ ስሀን ባልዲማንቆርቆሪያየቡና ሲኒ ማንካዎች የአበባ ማስቀመጫዎች ሌሎች ሌላ ቦታ ያልተገለጹ የቤትና የቢሮ መገልገያ እቃዎችን ያጠቃልላል ከዚህ በተጨማሪ ሌሎች ያልተገለፁትን እና አስመጭ ላይ የተጠቀሱትን ያካትታል የጨርቃ ጨርቅ ጭረቶች ጥጥ ክርና አልባሳት ላኪነት ኔልኢቲቭ እሏ ጨርቃ ጨርቅ ከጨርቃ ጨርቅ የተሰሩ ልዩ ልዩ ቁሳቁሶች ብርድልብስ አንሶላየትራስ ልብስ መጋረጃ ምንጣፍ የተለያዩ ከጨርቅ የተሰሩ ሻንጣዎች ጆንያድ ንኳን ከረጢት መጠቅለያና ማሸጊያ ጥጥ እና የመሳሰሉት ጥጥ እና ክርን ያጠቃልላል ብትንና የተሰፉ አልባሳት ለምሳሌ የሴቶች አልባሳት የወንዶች አልባሳት የህፃናት አልባሳት የባህል አልባሳቶችን ጨምሮ ሌሎች ሌላ ቦታ ያልተገለፁ ብትንና የተሰፉ አልባሳትየሚያገለግሉ እቃዎች ማሰሪያገበር ከምሱር የመሳሰሉት እቃዎች የመላክ ስራዎችን እንዲሁም አስመጭ ላይ የተጠቀሱት ላኪ ላይ ተግባራዊ ይሆናሉ ቆዳዎች የቆዳ ውጤቶች ጫማዎችና እና ተዛማጅ ምርቶች ላኪነት ጫማ እና የቆዳ ውጤቶች ለምሳሌ ከተለያዩ ነገሮች የተሰሩ ጫማዎች ከቆዳም ከፐላስቲክምሆነ ከሌላ ማቴሪያል ሊሰሩ ይችላሉ ከቀዳ የተሰሩ ቦርሳና የጉዞ ሻንጣዎች የእጅ ቦርሳዎችሌዘር ጃኬቶች ቀበቶ የኪስ ቦርሳ እና ሴንቴቲክ ወይም የቆዳ ምትክ ሻንጣዎች ወይም አልባሳቶችን ይጨምራል ።