Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ሣሠዩኩ ዩ ለ ሄኩዩ ሞ ጀክከ እ ።ከ።ክ የአለም ስራ ድርጅት አነዚህ አዳዲስ ተሻሸለው የወጡ የስልጠና ፓኬጆች ጥራታቸውን ጠብቀው አንዲተገበሩ ለማድረግ ስምንት የሰልጣኞች መማሪያ መፅሃፍትን ከአሰጠልጣኝ መመሪያ መፅሃፍ ጋር በጣምራ የሚጠቀሙት በንግድ እቅድ ማዘጋጃ ትንጂ መፅሀፍ በክፍል የንግድ ህሳቤዎ ነው በንግድ ህሳቤዎ ተጠቅመው ስለደንበኞችዎና ተወዳዳሪዎችዎ በይበልጥ ተጨማሪ ባወቁ ቁጥር የግብይት እቅድ ካደረጉት የሽያጭ ግምት በመነሳት ለንግድዎ የሚያስፈልገውን የመድን አይነት ወስነዋልን። የሸያጭ እቅድ አዘጋጅተዋልን።
ህሳቤዎንና መረጃዎን በአንድነት ማቀነባበር የንግድ አቅድ ማዘጋጀት ነው የራስዎን የንግድአቅድ የሚያዘጋጁበት ዋና ዋና ምክንያቶች የሚከተሉት ናቸው ውሳኔ ላይ ለመድረስ ንግድዎን የመጀመር ወይም ያለመጀመር ውሳኔ ላይ መድረስ ይችላሉየራስዎን ንግድ መጀመር ማለት ደግሞ ህይወትዎን የሚቀይር ውሳኔ ስለሆነ የውሳኔዎን ትክክለኛነት ማረጋገጥ ይኖርብዎታል ስለዚህ የንግድ እቅድ የሚያግዝዎ ንግድ የመጀመር ወይም ያለመጀመር ውሳኔ ትክክለኛነትን ያረጋግጡበታል ህሳቤዎን ለማደራጀትየንግድ ህሳቤዎምን ሲያደራጁ ንግድዎን ጀምረው ይበልጥ በተሻለ መንገድ ማንቀሳቀስ የሚችሉ መሆኑን አስቀድመው ማየት ይችላሉ የንግድ እቅድ የሚያቅፋቸው ርእሶች ደረጃቸውን የጠበቁ ሰፊ ተቀባይት ያላቸው ወጥነትቅደምተከተል ያላቸው ስለሆነ የወደፊት ጉዞዎ ምን እንደሚመስል ከወዲሁ ያመላክትዎታል እቅድዎን ለማቅረብየንግድ አቅድዎን ለኢንቨስተሮች ወይም ለአበዳሪ ተቋሞች ባንኮች ወይም አነስተኛ ብድር አቅራቢዎች በማቅረብ ብድር መጠየቅ ይችላሉየራስዎን የንግድ አቅድ በማዘጋጀትዎ ከእነዚህ ሊቀርቡ ከሚችሉ ጥያቄዎች ለአብዛኞቹ መልስ መስጠት ያስችልዎታል ከዚህ መፅሃፍ ጋር በጣምራ የሚጠቀሙት በንግድ እቅድ ማዘጋጃ ትንሽ መፅፃፍ በውስጡ አንድ የንግድ እቅድ ሊሸፍናቸው የሚገባ ዋና ዋና ጉዳዮች ስለያዘ ህሳቤዎን ወደንግድ የሚያሸጋግሩበት የንግድ አቅድ ያዘጋጁበታል ዲስሰና ቦፉችተ መሪያዎኞ ማግኝቅ ሄዎን ወዕድው ዖሜያቋረጥ ጥሪቅ ማድሪግ ጠቃሚ ታው በመማሪያ መፅሃፉ ያራጠቀሙ ሄዴ ንደጳዕፈታሪ ዖንግድ ዳቆዱን መቀዖቦር ቦሚቻተ መሆኑን ንዳይሃዕዶያ » ከፍል ሁለት የንግድ እቅድ የንግድ እቅድ ይዘት የአንድ ንግድ አቅድ ይዘት ንግድ ከመጀመሩ በፊት ሊታዩ የሚገባቸውን ጠቃሚ ጉዳዮች በሙሉ መዳሰስ ይኖርበታል የንግድ እቅድ ዋና የሚያስፈልግበት ምከንያት ኪክ ዋና ማጠቃለያ ዋና ማጠቃለያ የንግድ ህሳቤዎን ፍሬሀሳብ በአጭሩ ያስቀምጣል ስለሆነም ይህንን ከፍል ከመፃፍዎ በፊት የንግድ እቅዱን ቀሪ ከፍሎች በሙሉ ማጠናቀቅ ይኖርብዎታል የንግድ ህሳቤው ገና ከመነሻው ጥሩ ግምት እንዲሰጠው የዚህ ከፍል አፃፃፍ ቀላልቁልጭ ያለና የሚስብ መሆን አለበት የንግድ ህሳቤ ህሳቤ የማንኛውም ንግድ መነሻ መሰረት ነው ክፍል የንግድ እቅድዎ ከንግድ እሳቤዎ እንደሚጀምርና በአሳቤዎ ላይ ያለዎትን ግንዛቤ በፅሁፍ እንዲያሰፍሩትያግዝዎታል የግብይት አቅድ ግብይት ማለት ደንበኞችዎን ለማግኘትአግኝተዋቸውም ፍላጎቶቻቸውን እያተረፉ ለሟሟላት የሚያደርጉት ጥረት ሁሉ ነው ክፍል ስለግብይት አቅድዎ በሚገባ አስበው እቅድ እንዲያዘጋጁ ያግዝዎታል የስራ ባልደረባዎች ለንግድዎ ስለሚያስፈልጉትና ስለሚቀጥራቸው የስራ ባልደረባዎች ማለትም የስራ አይነቶችን በሙሉና ማንን መቅጠር እንዳለብዎ እንዲዘጋጁ ክፍል ያግዝዎታል አደረጃጀትና ስራ ከፍል ስለተለያዩ የንግድ አይነቶች ስለሚያብራራ ለእርስዎ ይሻለኛል የሚሉትን እንዲመርጡ አመራር ይረዳዎታል በተጨማሪ በዚህ ከፍል ንግድዎ ማሟላት ስለሚገባው ህግነክ አስፈላጊ ነገሮች አንዲሁም የመድን አገልግሎት ንግድዎን ከስጋት የሚጠብቅልዎ አንድ አይነት የገንዘብ ዋስትና አንደሆነ ይገልፃል ለንግድዎ ግዥ በማንኛውም ንግድ ላይ ሲሰማሩ ከማምረትዎ ከመሸጥዎ ወይም አገልግሎት ከመስጠትዎ በፊት መፈፀም ግዥ መፈፀም ስለሚኖርብዎ ክፍል ንግድዎን ሲጀምሩ በሚያከናውኗቸው ግዥዎች ላይ ሊያዩዋቸው ስለሚገባ ጠቃሚ ነገሮች ምክር ይሰጥዎታል የአረንጓዴነት ንግዶች በየአይነታቸውና በተለያየ መንገድ የማምረት ሂደታቸው የተፈጥሮ ሀብትን በመጠቀም ላይ ፈለግ ለንግድዎ የተመሰረቱ ናቸው ከፍል የሶስቱን መ ስትራቴጂ ማለትም መቀነስመልሶ መጠቀምና መልሶ ኡደት ማድረግን ያስተዋውቃል በመሆኑም ንግድዎ በሶስቱ መ ስትራቴጂዎች ሲታገዝ በአካባቢ ጥበቃ ላይ እንዴት አዎንታዊ እንድምታ እንዲሚኖረውና ይበልጥ ትርፋማ መሆን እንደሚቻል ይገነዘባሉ የወጪ ስሌት የመሸጫ ዋጋ ለመተመንና የፋይናንስ አቅድ ለማዘጋጀት የንግድዎን ምርቶች ወይም አገልግሎቶች የወጪ ስሌት ማድረግ ይኖርብዎታል ክፍል ለንግድዎ የወጪ ስሌት እንዴት እንደሚያደርጉ ያሳይዎታል የፋይናንስ እቅድ ለወደፊት ማቀድ ለሁሉም ንግድ አስፈላጊ ነው ክፍል ዐ የሚያግዝዎ ትርፍዎን እንዴት አእንደሚያቅዱና ለንግድዎም የጥሬ ገንዘብ ፍሰት እቅድ እንዴት እንደሚያዘጋጁ ነው ተፈላጊ መነሻ ንግድዎን ሲጀምሩ ለተለያዩ ወጪዎች የሚሆን ገንዘብ ይፈልጋሉ ለማምረቻ መሳሪያዎችና ካፒታል አቃዎች ለጥሬ አቃ ለኪራይለሰራተኛ ደመወዝና ለመሳሰሉት ገንዘብ ይፈልጋሉ ክፍል ዝ ንግድዎን ከመጀመርዎ በፊት ምን ያህል መነሻ ካፒታል እንደሚያስፈልግዎ የሚያሰሉበትን መንገድ ያሳይዎታል የመነሻ ካፒታል የሚያስፈልግዎን መነሻ ካፒታል ስንት እንደሆነ አስልተው ሲያውቁ የገንዘቡን ምንጭና አንዴት ምንጮች ማግኘት እንደሚችሉ መወሰን ያስፈልጋል ክፍል ከየትና እንዴት ማግኘት እንደሚችሉ ያስረዳል ግድምዎን ይ ጀምሩ ለንግድ እቅድም መረጃ የሚያገኙት ከየት ነው። አንዳንድ መረጃዎችን በራስዎ ማግኘት ይችላሉ በተጨማሪም ባለዎት ተሞክሮም በመጠቀምብዙ ግምቶችንና የንግድ ስሌቶችን ማድረግ ይችላሉ ነገርግን አንዳንድ መረጃዎችን ፈልገው ለማግኘትም ሆነ ለመገመትና ለማስላት አስቸጋሪ ሊሆነኑብዎ ይችላሉ ስለዚህ በተመሳሳይ ንግድ ተሞክሮ ካላቸው መፃል አንዳቸው የንግድ እቅድዎን አይተው አስተያየት እንዲሰጡዎ ማደረግይጠቅምዎታል የመረጃ ምንጮች ሊሆኑ የሚችሉትን የሚከተሉትለው ዝርዝሮችይጠቁማሉ የንግድ ልማት አገልግሎት ሰጪዎች አነዚህ ተቋሞች ከሚሰጡት የተለያዩ የንግድ አቅም ማሳደጊያ አገልግሎቶች መካከል የተለመዱትን ለመጥቀስ ያህል የስራ አመራር ስልጠና የገበያ ተደራሽነት መረጃዎች የፋይናንስ ተደራሽነት መረጃዎችና የቴክኒክ ስልጠናዎች ይገኙበታል የንግድ ልማት አገልግሎቶች በመንግስት ተቋሞች አማካሪዎች ልዩ ፕሮጀክቶች ወይም መንግስታዊ ባልሆኑ ድርጅቶች ሊሰጡ ይችላሉ የንግድና ኢንዱስትሪ ዘርፍ ማህበሮችከእነዚህ ማህበሮች ከዘርፉ ጋር ስለተያያዙ ህጎች ታክስ ደረጃዎችና ሌሎች ጉዳዮች በተለይ በእርስም ንግድ ላይ አንድምታ ስለሚኖራቸው አዳዲስ ጉዳዮች መረጃዎች ሊያገኙይችላሉ የሂሳብ ባለሙያዎችጠበቆችና የንግድ አማካሪዎችከንግድ አቅዱ አንዳንድ ክፍሉች ጋር በተያያዘ ሊያግዙይችላሉ የፋይናንስ ተቋሞችእንደባንኮች የህብረት ስራ ማህበሮች አነስተኛ ብድርና ቁጠባ ተቋሞች የብድር ማመልከቻ ለሚያቀርቡላቸው ኢንተርፕርነሮች አንዳንድ ጊዜ የንግድ አቅዳቸውን እንዲያዘጋጁ ድጋፍይሰጣሉ አለም አቀፍ ተቋሞችበተለይ ኢንተርፕርነሮችን ለማገዝ የሚያካሂዷቸው ፕሮጀክቶች መረጃ በመስጠት ሊያግዙይችላሉ የንግድ ማውጫዎችየተለያዩ የንግድ ጉዳይ ፈፃሚ አገልግሎቶች ለምሳሌ ንግድ ፈቃድና ምዝገባ ታክስና ለአነስተኛ ንግድ ተበዳሪዎች ተፈላጊ ሁኔታዎችን ለማሟላት የማመቻቸት አገልግሎቶች ኢንተርኔትየንግድ አቅድዎን ለማጠናቀቅ የሚያግዙ በርካታ መረጃዎችን ከመረጃ መረቦች ማግኘት ይችላሉ ከፍል ሁለት የንግድ እቅድ ማጠቃስፀደ በክፍል ሁለት የተማሯቸው ፍሬ ፃሳቦች የንግድ ህሳቤዎችዎንና መረጃዎችዎን በአንድነት የማቀነባበር ተግባር የንግድ አቅድ ማዘጋጀት መሆኑን « የንግድ አቅድ ማዘጋጀት የሚረዳዎ ንግድ የመጀመር ወይም ያለ መጀመር ውሳኔ ላይ ለመድረስ ከወዲሁ አስቀድመው የንግድ ህሳቤዎን እንዴት እንደሚተገብሩት በመዘጋጀትዎ ንግድዎን በተሻለ መንገድ ጀምረው ለማንቀሳቀስ የንግድ እቅድዎን ለኢንቨስተሮች ወይም አበዳሪ ተቋሞች ማለትም ለባንኮችና ለአነስተኛ ብድር ተቋሞች አቅርበው ብድር ለማግኘትነው « የንግድ እቅድ የሚሸፍናቸው ርእሶች አንድ ንግድ ከመጀመሩ በፊት መዳሰስ ያለባቸውን ጠቃሚ ጉዳዮች በሙሉ ስለሆነ ንግድዎን ለመጀመር ሲዘጋጁ አንድም ጠቃሚ ነገር በቸልታ እንዳያልፉ ይመሩበታል ከዚህ በታች የተዘረዘሩት የንግድ እቅድዎን ሲያዘጋጁ የመረጃ ምንጭ ሊሆኑ ይችላሉ የንግድ ልማት አገልግሎት ሰጪዎች የንግድና ኢንዱስትሪ ዘርፍ ማህበሮች የሂሳብ ባለሙያዎች ጠበቆችና የንግድ አማካሪዎች የፋይናን ስተቋሞች አለም አቀፍ ተቋሞች የንግድ ማውጫዎች ኢንተርኔት ድፖን ይጀምሩ ከፍል ሶስት የንግድ ህሳቤዎን መልሰው ያጠናከሩ ኤጆመጆመጻመሽ የንግድ ምቹ አጋጣሚ ሲፈጠርልዎ ወዲያውኑ ወደንግድ ህሳቤ ሊያሸጋግሩት ይገባል የንግድ ህሳቤ ስለንግዱ አሰራር የሚያሳይ አጭርግልፅና ቅልብጭ ያለ መግለጫ ነው የንግድ ህሳቤዎ የሚከተሉትን ስለሚከተሉትይነግርዎታል ንግድዎ የሚሸጠው ምን አይነት ምርት ወይም አገልግሉት ነው። ንግድም እቃዎችን አምርቶ ለመሸጥና አገልግሎቶች ለመስጠት የሚያደርጋቸው ክፍያዎች በሙሉ ወጪዎች ናቸው በወጪዎች ስሌት አማካኝነት በአሃድ ማለትም በነጠላ አንድ እቃ አምርቶ ለመሸጥ ወይም አገልግሎት ለመስጠት የፈጀውን መገመት ይችላሉ የንግድ ወጪዎች በስፋት ሲታዩ ቋሚ ወጪዎችና ተለዋዋጭ ወጪዎች በሚል በሁለት ይመደባሉ ቋሚ ወጪዎች የሚባሉት የተለዋዋጭ ወጪዎች ማለትም የምርትና የሽያጭ መጠኖች ወይም የአገልግሎት መጠን ከፍ ወይም ዝቅ ማለት ተፅእኖ የማይፈጥርባቸው ወይም የማይቀይራቸው ወጪዎች ናቸው ኪራይ ብድር ክፍያና የአስተዳደር ሰራተኞች ደመወዝ ለቋሚ ወጪዎች ምሳሌ ናቸው አንዳንድ ጊዜ ቋሚ ወጪዎች እንደሚለወጡ ማስታወስ ያስፈልጋል ለምሳሌ ኪራይ ሊጨምርብዎት ይችላል ሆኖም የለውጡ ምክንያቶች ከምርት ወይም ከሽያጭ መጠኖች መለዋወጥ የሚገናኙ አይደሉም ተለዋዋጭ ወጪዎች ደግሞ ከምርትና ከሽያጭ መጠኖች እንዲሁም ከሚቀርቡ አገልግሎቶች መጠን ጋር አብረው የውጣውረድ ባህሪ አላቸው ጥሬ እቃዎችማሸጊያዎችና ምንዳ የምርት ሰራተኞች ክፍያ በሙሉ ተለዋዋጭ ወጪዎች ናቸው ከተሜ የተፈጥሮ ቆሻሻ መልሶ ኡደት ቀልዝ ለማምረት መክፈል ያለባቸውን የወጪ አይነቶች በተመለከተ የሚከተለውን ዝርዘር ፅፈዋል በተለዋዋጭ ወጪዎች ላይ የጭረት ምልክት ያድርጉ ተግባር ከፍል ዘጠኝ የወጪዎች ስሌት ለእቃዎችና አገልግሎቶች የአትክልት ቁሻሻ ያገለገሉ ከረጢቶች የዶሮ ፍግ መሳሪያዎችና እቃዎች ለትርፍ ሰአት ሰራተኞች ምንዳ ደመወዝ ለባለንብረቶች ለሽያጭ ሰራተኞች ምንዳ ከስልክ ኤሌትሪክና ውሃ ለዩልዩፈቃዶች መድን የግብይት ወጪዎች ትራንስፖርት ቅጠላቅጠል ከላይ የተዘረዘሩትን ወጪዎች በቀላሉ መመደብ ይቻላል ሌሎች ወጪዎችን ደግሞ ለመመደብ አሻሚ ሊሆኑ ይችላሉ የዚህ ምክንያቱ አንዳንድ ወጪዎች ግልፅ ወይም ጥርት ባለ መልክ ቋሚ ወይም ተለዋዋጭ ለማለት ስለማያስደፍሩ ነው የሽያጭ ሰራተኞችን ደመወዝ አንደምሳሌ ብንወስድ ቋሚ ደመወዝና እንደሽያጭ መጠን የሚለያይ የሽያጭ ኮሚሽንን ይጨምራል እንዲህ አይነቶቹን ወጪዎች በቋሚና ተለዋዋጭ ወጪዎች መክፍል ይኖርብናል በሽያጭ ሰራተኛ ደመወዝ ምሳሌ የሽያጭ ኮሚሽን ብቻ ከተለዋዋጭ ወጪ ይመደባል የወጪ ስሌት በነጠላ አንድ እቃ አምርቶ ለመሸጥ ወይም አገልግሎት ለመስጠት የሚፈጀውን ጠቅላላ ወጪ የማስላት ዘዴ ነው ጠቅላላ ተለዋዋጭ ጠቅላላ ቋሚ ጠቅላላ ወጪዎች ወጪዎች ወጪዎች የወጪ ስሌት ለንግድዎ የሚጠቅመው የመሸጫ ዋጋ ለመተመን ወጪ ለመቀነስና ለመቆጣጠር በንግድዎ ላይ የሚወስኑትን ውሳኔዎች ይበልጥ የተሸሉ ለማድረግ ስለ ወደፊቱ ለማቀድ የወጪ ስሌት ለአምራቾችና አገልግሎት ሰጪዎች ንግድዎ ችርቻሮ ወይም ጀምላ ከሆነ ወደ ገፅ ይሂዱ ፈብራኪዎችና አገልግሎት ሰጪዎች በአፃድ ጠቅላላ ወጪ ለማስላት ከዚህ ቀጥሉ ያሉትን ሶስት የቅደም ደረጃዎች ይከተላሉ ያታ ዖያፈፕሮ ገሻ መሳሶ ሉደፖ ፅሙያሮመቻ ምሳሌ እንመልከት ደረያ ደረያ ደረያ ት ተለዋዋጭ ወጪ ቋሚ ወጪ ጠቅላላ ወጪ በአፃድ በአፃድ በአፃድ ከዚህ በታች ያለው የፈብራኪዎች ወይም የአገልግሎት ሰጪዎች የምርት ወጪ ስሌት ቅፅ ነው ግድምን ይጀምሩ ምርት ተለዋዋጭ ወጪ በአሃድ ጠቅላላ የግዥ የግብአት መጠን በአሃድ ምርት የግዥ ግብአት ወጪ በአሃድ ምርት ወጪ ግምት ተለዋዋጭ ወጪ በአሃድ ግምት ቋሚ ወጪ በአሃድ በወር የቋሚ ወጪ ግምት በወር የንግዱ ጠቅላላ ተለዋዋጭ ወጪ ግምት ቋሚ ወጪ በአሃድ በእያንዳንዱ ተለዋዋጭ ወጪ ቋሚ ወጪ በአሃድ ግምት ። ኦ ጠቅላላ ወጪ በአሃድ ለእያንዳንዱ ምርት ለየብቻው የወጪ ስሌት ቅፅ ማዘጋጅት ያስፈልጎታል ስለ ምርት ወጪ ስሌት ቅፅ አዘገጃጀትና አሞላል ደረጃ በደረጃ ይማራሉ ደረጃ ተለዋዋጭ ወጪዎችን በአፃድ መገመት እያንዳንዱ ምርት ወይም አገልግሎት ምን ያህል እንደሚፈጅ ለማወቅ የሚቀጥሉትን አምስት የቅደም ተከተል ደረጃዎች ይጠቀሙ ከምርት መጠን ወይም ከሚቀርቡ አገልግሎቶች ጋር ውጣውረድነት ያላቸውን ግብአቶች በሙሉ ለይተው ዝርዝርራቸውን በምርት ወጪ ስሌት ቅፅ በአምድ ላይ ይፃፉ የእያንዳንዱ የግብአት አይነት በአፃድ የግዥ ወጪ ስንት እንደሆነ በተለያየ ዘዴ ያግኙና በአምድ ይፃፉ ለአንድ ምርት ምርት ወይም አገልግሎት በአሃፃድ የሚያስፈልገውን የግብአት መጠን ገምተው በአምድ ላይ ይፃፉ በአሄድ ምርት ወይም አገልግሎት የተገመተውን እያንዳንዱን የግብአት መጠን አምድ ከእያንዳንዱ ግብአት በአፃድ የግዥ ወጪ አምድ ጋር አባዝተው ወጤቱን በአምድ ላይ ይፃፉ በአሃድ ተለዋዋጭ ወጪ ለማስላት በአምድ ላይ ያሉትን የወጪ መጠኖች ደምረው በምርት ወጪ ስሌት ቅፅ ረድፍ ባለው ክፍት ቦታ ላይ ይፃፉ ከፍል ዘጠኝ የወጪዎች ስሌት ለእቃዎችና አገልግሎቶች ከተጫ የተፈጥሮ ቆሻሻ መልሶኡደት ከተሜ የተፈጥሮ ቆሻሻ መልሶ ኡደት ሁለት አይነት ማዳበሪያ ቀልዝ ለማምረት ተዘጋጅተዋል አንደኛው ባለ መለስተኛ ናይትሮጅን ሆኖ በባለ ኪግ ከረጢት ታሽጎ በላዩ ላይ ህይወታዊ የሚል ይፃፍበታል ሁለተኛው ደግሞ ከፍተኛ የናይትሮጅን መጠን ያለውና በባለ ኪግ ከረጢት ታሽጎ በላዩ ላይ ልእለ ህይወታዊ የሚል ይፃፍበታል የምርት ወጪ ስሌት ቅፅ ኃሳለምራዖፖና ል ሥ ዕሪጪዎሥም ምርት ሃይወሥዊ ተለዋዋጭ ወጪ በአዛድ አት ጠቅላላ የግዥ የግብአት መጠን በአፃድ ምርት ግብ ወጪ በአፃድ ምርት የግዥ ወጪ ግምት ቶቋቶ ትሻ ረዐዕጓጂሃግ ዐዐጳግ ሃረዐዐ ይዶሮፍሃ ረ ዐሺ ዐጳዋ ሃረዐዐ ያተ ስሪዉዶዎቻ ግሮጋዓጳዋ ያሪዉቻ ሃረዐ ይነራ ወጪዉ ሮምረት ሰራሥቻ ግርዐዕዳም ዶ። ግቋግቱቅች ዖሜያዖር ጳሆንም ቱዎዎጭ ወዉ ዳሄሂድ ምረቅ ወይም ግቃቅ ግን ዲይቀዖቦርም ይሀ ዖሜሆዕው ግን ቧዖው ይ ያየሚጠቀሙያቶ ዖጥሪ ዳቃ ዎፖ ዕ ካቋጨመረ ድሪያ ጋዎ ነው ተለዋዋጭ ወጪ በአፃድ ከገመቱ የወጪ ስሌትዎን ደረጃ አጠናቀቁ ማለት ነው ደረጃ ቋሚ ወጪ በአፃድ ይገምቱ ለእያንዳንዱ ምርትዎ ወይም አገልግሎትዎ በአፃድ ቋሚ ወጪ ለማስላት ክፍል የምርት ወጪ ስሌት ቅፅ ይጠቀሙ የሚቀጥሉትንም አራት የቅደም ተከተል ደረጃዎች ይከተሉ ጠቅላላ ቋሚ ወጪ በወር ይገምቱያገኙትን ውጤት በምርት ወጪ ስሌት ቅፅ ረድፍ ከፍት ቦታ ላይ ይፃፉ ከፍል ዘጠኝ የወጪዎች ስሌት ለእቃዎችና አገልግሎቶች የንግድዎን ጠቅላላ ተለዋዋጭ ወጪ በወር ይገምቱ ይገምቱናያገኙትንም ውጤት በምርት ወጪ ስሌት ቅፅ ረድፍ ከፍት ቦታ ላይ ይፃፉ ጠቅላላ ቋሚ ወጪዎች በወር እና ጠቅላላ ተለዋዋጭ ወጪዎች ንጥጥር ያስሉና ያገኙትንም ውጤት በምርት ወጪ ስሌት ቅፅ ረድፍ ከፍት ቦታ ላይ ይፃፉ ቋሚ ወጪ በአፃድ ያስሉና ያገኙትንም ውጤት በምርት ወጪ ስሌት ቅፅ ረድፍ ከፍት ቦታ ላይ ይፃፉ ጠቅላላ ቋሚ ወጪ በወር ይገምቱ በእያንዳንዱ የቋሚ ወጪ አይነት ንግድዎ በየወሩ የሚከፍለውን ያስሉ ያስታውሱ ለመልሶ ኡደትና ለመልሶ መጠቀም ለሚያደርጓቸው ነገሮች ቋሚ ወጪያቸውን መደመር ይኖርብዎት ይሆናል ይህንን ማድረግ ከቻሉ ደግሞ ንግድዎን ይበልጥ ቀልጣፋ ያደርጉታል ከተጫ የተፈጥሮ ቆሻሻ መልሶኡደት ልኬና ጉታ ለዕታሜ ዖሃፈዋዎሮ ዳሻ መሳሪ ጵታደምፖ ንግዳቸው የቋሚ ወጪ ስሌት ቅፅ የሞሉት አንደሚከተለው ነው የቋሚ ወጪ ስሌት ቅፅ ዝርዝር ወጪ በወር ብር ኪራይ ኤሌትሪክውፃዛ ቆሻሻ ውፃን ጨምሮ ለአካባቢ ተፅእኖ ግምገማ ክፍያ የንግድ ፈቃድና ምዝገባ የስራ ወጪ አለቂ እቃዎች መልሶኡደትንና ማስወገድን ጨምሮ የእርጅና ተቀናሽ ትራንስፖርት አድሳትና ጥገና ቅጠላ ቅጠል የግብይት ወጪዎች ጠቅላላ ቋሚ ወጪዎች በወር እነዚህ ማስታወሻዎች ለራስዎ ንግድ የቋሚ ወጪ ስሌት ቅፅ በሚሞሉበት ጊዜ ያግዛሉ መጠናቸው ትንሽ የሆኑ ተለዋዋጭ ወጪዎችን እንደ ቋሚ ወጪዎች መቁጠር መጀመሪያ የሚገምቱት ለንግድዎ በወር የሚስፈልውን የግብአት መጠን ነው ለዚህ ግምት መነሻ የሚሆንዎ የምርትና መጠንና የሽያጭ መጠን ግምትዎ ነው ቀጥለውም በወር የግብአት መጠን ግምትዎን በአሃድ የግብአቶች የግዥ ወጪ ጋር ማባዛት ነው ቧግድፖምዎን ይጀምሩ ታማ ዖታፈምዎሮ ሻ መሳዕ ጵያደፖ ቅጠላ ቅጠል ቋሚ ወጪ ነው ይህ የሆነበት ምክንያት ለእያንዳንዱ ከረጢት ቀልዝ የሚያስፈልገው ትንሽ በመሆኑና ይህንንም ለእያንዳንዱ ከረጢት ማስላት አስቸጋሪ ስለሚሆን ነው ልኬና ጉታ ቀደም ሲል ባደረጉት የሽያጭ መጠን ግምት መሰረት የሽያጭ መጠን ግምት ክፍል የግብይት እቅድ ገፅ ይመልከቱ በወር የሚያስፈልጋቸውን የቅጠላ ቅጠል መጠን ገምተዋል በወር የቅጠላ ቅጠል ወጪያቸውን የገመቱት የአንድ ኪሎ ግራም የግዥ ወጪን በወር ከሚያስፈልገው የቅጠላ ቅጠል መጠን ጋር በማባዛት ነው ከምርት መጠን ጋር ውጣውረድ የማያደርግ የሰራተኛ ደምወዝ ምንዳ እንደነዚህ አይነቶቹ እንደ ቋሚ ወጪ ይቆጠራሉ ዕያታሜ ዖፖሠፈዋማሮ ጓሻ መሳሪ ሉደፖ ንግድ ውስጥ የጉታ ደመወዝ የረዳቱና የሾፌር የሸያጭ ሰራተኞችና የግብይት ስራ ባልደረቦች ደመወዝ ከመርር መጠን ጋር ውጣውረድ ስለማይኖረው ቋሚ ወጪ ነው ምንም እንኳን ልኬ በቀጥታ በማምረት ክንውን ላይ ብትሳተፍም ደመወዝዋ ከምርት መጠን ጋር ከፍ ዝቅ አይልም በወር ቋሚ ደመወዝ ለማስላት ልኬና ጉታ የሚያስፈልጋቸውን የስራ ባልደረቦችና ወጪያቸውን ጭምር ካላቸው መረጃ ጋር አገናዝበዋል ታታ ዖዖፈረዋሮ ሻ መጳሪ ሉደፖ ተፈላጊ የስራ ባልደረቦችና ወጪዎች ክፍል በገፅ ላይ ይመልከቱ ቀጥለውም ሁሉንም ቋሚ ወጪዎች ደመሩ በየወሩ የማይከፈሉ ወጪዎች ንግድዎ በየወሩ የማይከፍላቸው አንዳንድ ወጪዎች ሊኖሩት ይችላል ከእንደዚህ አይነት ወጪዎች መካከል መድን ልዩ ልዩ ፈቃዶች መሳሪያዎችአቃዎችና የፅህፈት መሳሪያዎች ይገኙበታል ለአንደዚህ አይነት ወጪዎች እያንዳንዱን ወጪ በስራ ላይ ለሚቆይበት ወይመ ጥቅም ለሚሰጥበት ወሮች ያካፍሉ ያፖማ ዖፖረዎሮ ጓ መሳሪ ሉደፖ ድ በአመት አንድ ጊዜ ለአካባቢ ተፅእኖ ግምገማ ብር ይከፍላሉ በዚህም መሰረት በወር የአካባቢ ተፅአኖ ግምገማ ወጪያቸው ብር መሆኑን አሰሉ ዝሇረ ወሯቻ ብር ታማ ዖፖረዎሮ ዳሻ መሳሪ ሉደፖ ድ በአመት አንድ ጊዜ የንግድ ፈቃዳቸውን ለማሳደስ ብር ይከፍላሉ ለከተማው አስተዳደር የንግድ ፈቃድና ምዝጋባ መስሪያቤት ይከፍላሉ ለከተማው ማዘጋጃ ቤት ደግሞ በአመት አንድ ጊዜ ብር ይከፍላሉ በዚህም መሰረት በወር የልዩ ልዩ ፈቃዶች ወጪያቸው ብር መሆኑን አሰሉ ር ወፖቻ የግብይት ወጪያቸው በአመት ብር በመሆኑ በወር የግብይት ወጪ ብር ነው የእርጅና ተቀናሽ የንግድም እቃዎችና መሳሪያዎች በሂደት እሴታቸው ስለሚቀንስ ለንግድዎ ወጪ ነው የእቃውመሳሪያው ጠቅላላ ወጪ ር ር ። ልኬና ጉታ የሚከተለውን የእርጅና ተቀናሽ ቅፅ ሞሉ እቃዎችመሳሪዎች የተገዛበት ወጪ የገመተ የአገልግሉት በአመት የንርጆና ቦዖሙቆቶ መሰጫ መጎሪዖ ረጋሪዐዐሪ መቶቻ ረሪዐሪ ማዎሃያ መፅሪዖ ረሪዐሀሪ መቶቻ ረኃዐዐሪ ድምረሪ ረሪዐሀሪ ረሬዐዐሪ ወረ ይጳርድና ፉቀናጃ ረሪሪ አሁን ልኬና ጉታ በወር የቋሚ ወጪያቸውን ግምት ብር እንደሆነ አውቀዋል ይህንንም አፃዝ በምርት ወጪ ስሌት ቅፅ በክፍል ረድፍ ከፍት ቦታ ላይ ለልአለ ህይወታዊ ቀልዝ ምርታቸው ፃፉ ግርምፖን ይጀምሩ የንግዱን በወር ጠቅላላ ተለዋዋጭ ወጪዎች መገመት የንግድም ጠቅላላ ተለዋዋጭ ወጪ የሚያመለክተው ንግድዎ የተለያዩ አቃዎችንና አገልግሎቶችን በማምረቱ የተነሳ የሚከፍላቸው ተለዋዋጭ ወጪዎችን በሙሉ ናቸው በምርት አይነት በወር ጠቅላላ ተለዋዋጭ ወጪዎችን ለማስላት በምርቱ አይነት የአሄድ ተለዋዋጭ ወጪውን ወስደው በወር በጠቅላላ ከሚመረተው የዚህ ምርት መጠን ጋር ያባኩታል የልኬና ጉታ የሽያጭ ግምት እንደሚያሳየው በወር በአማካኝ ከረጢት ልእለ ህይወታዊ ቀልዝ እና ከረጢት ህይወታዊ ቀልዝ ይሸጣሉ በዚህም መሰረት በወር ጠቅላላ ተለዋዋጭ ወጪዎቻቸውን እንደሚከተለው አሰሉ ተ የምርት መጠን በወር ተለዋዋጭ ወጪ በአሃድ በወር ጠቅላላ ተለዋዋጭ ወጪ ይወፖዊ ፇሃ ዐዐዐ ዕሪዉዎች ረልዕ» ሮሃሪ ዐሪ ሪይወፖዊ ሪሪዐዐ ሪዉቅች ሮሃሪ ረጋፊሪዐሪ ድምረ ረፅ ዐሪ ልኬና ጉታ ለከተሜ የተፈጥሮ ቆሻሻ መልሶ ኡደት ንግዳቸው የገመቱትን በወር ጠቅላላ የተለዋዋጭ ወጪዎች ግምት በምርት ወጪ ስሌት ቅፅ ረድፍ ከፍት ቦታ ላይ ፃፉ በወር የጠቅላላ ቋሚ ወጪዎችንና በወር የጠቅላላ ተለዋዋጭ ወጪዎችን ተመዛዛኝነት ያስሉ በወር የቋሚ ወጪዎቸ ጠቅላላ ድምር ንግዱን በሙሉ የሚሸፍን ስለሆነ ንግድዎ ለሚያመርተው ለእያንደንዱ እቃ ወይም አገልግሉት መካፈል አለበት የአንድ ምርት ቋሚ ወጪ የሚመሰረተው ምርቱን ለመስራት በሚያስፈልገው ተለዋዋጭ ወጪ ነው ስለሆነም በአፃድ የአንድን እቃ ወይም አገልግሉት ቋሚ ወጪን ለማስላት መጀመሪያ የምናሰላው ለንግዱ በሙሉ ቋሚ ወጪ ከተለዋዋጭ ወጪ ጋር ያለውን ተመዛዛኝነት ንጥጥር ነው ልኬና ጉታ ጠቅላላ ቋሚ ወጪ ብር ለእያንዳንዱ ከረጢት የልእለ ህይወታዊ ቀልዝና የህይወታዊ ቀልዝ ምርቶች ተከፋፍሎ መዳረስ አለበት ስለዚህ ጠቅላላ ቋሚ ወጪያቸውን ብር ለ ብር ለጠቅላላ ተለዋዋጭ ወጪ አካፈለው ውጤቱን በምርት ወጪ ስሌት ቅፅ በረድፍ ላይ ፃፉ ቋሚወጪ በአሃድ ማስላት የንግዱን አጠቃላይ የቋሚ ወጪና ተለዋዋጭ ወጪዎች ተመዛዛኝነት ንጥጥር ስንት እንደሆነ ካወቅን በአፃድ ምርት ቋሚ ወጪ በቀላሉ ማስላት እንችላለን ማለትም አስልተን ያገኘነውን የንጥጥር አፃዝ ከተለዋዋጭ ወጪ በአፃድ ጋር አባዝተን እናገኘዋለን ልኬና ጉታ የልአለ ህይወታዊ ቀልዝ ምርት በአፃድ ተለዋዋጭ ወጪያቸውን ማለትም ብር ያባዙት ከንግዱን አጠቃላይ የቋሚና ተለዋዋጭ ወጪዎች ንጥጥር ስሌት አድርገው ባገኙት አፃዝ ማለትም በ ነው ያገኙትንም የእያንዳንዱን ከረጢት ቋሚ ወጪ ብር በምርት ወጪ ስሌት ቅፅ በረድፍ ላይ ፀፉ ምርት ልእለ ህይወታዊ ቀልዝ ቋሚ ወጪ በአዛድ በወር ጠቅላላ የቋሚ ወጪዎች ግምት ብር የንግዱ በወር ጠቅላለ ተለዋዋጭ ወጪ ግምት ብር ጠቅላላ ቋሚ ወጪ በጠቅላላ ተለዋዋጭ ወጪ በአፃድ የቋሚ ወጪ ድምር ኢ ብር ከፍል ዘጠኝ የወጪዎች ስሌት ለእቃዎችና አገልግሎቶች ከተሜ የቆሻሻ መልሶ ኡደት ባለሙያዎች የአይነተብዙ ምርቶች ፋብሪኪ ነው አንድ አይነት ምርት ብቻ የሚያመርቱ ከሆነ ቋሚ ወጪ በአፃሃድ የሚያሰሉት በወር ጠቅላላ ቋሚ ወጪን ለወሩ የምርት ብዛት አካፍለው በቀላሉ በማግኘት ነው ዖንፇድዎ ወረ ሕቆ ቋሟ ወጨ ቶ ን ዖሚቆይ በሆንም ቋሟ ወጨ ዳድ ። አሁን ቋሚ ወጪ በአፃድ የገመቱ ስለሆነ በወጪ ስሌትዎ ደረጃ አጠናቀዋል ደረጃ የአሄፃድ ምርት ጠቅላላ ወጪ ለማወቅ መደመር የወጪዎች ስሌትዎን ደረጃ አና ሲያጠናቅቁ ጠቅላላ ወጪ በአፃድ ለመተመን ዝግጁ ሆነዋል ልኬና ጉታ ለልእለ ቀልዝ በከረጢት የጀመሩትን የወጪ ስሌት ደረጃ እና ደረጃ አጠናቀዋል በደረጃ የወጪ ስሌት ለማድረግ በምርት ወጪ ስሌት ቅፅ ላይ ያሉትን አሃዞች ይደምራሉ ድደረያ ደረያ ደረጀ ተለዋዋጭ ወጪ ቋሚ ወጪ በአሃድ ጠቅላላ ወጪ በአሃድ ምርት ምርት በአሃድ ምርት ረፅ ሪ ረሮፖሪፀ ቀጥለውም ለቀልዝ ምርታቸው የወጪዎች ያደረጉት በተመሳሳይ ዘዴ ሶስቱን የቅደም ተከተል ደረጃዎችን ተጠቅመው ነው ዝግድፖምን ይጀምሩ አሽ ብጅ ለአምራቾችና አገልግሎት ሰጪዎች ምርት ዐ ስግ ሪዉምዖ ፃ ታጎዎዎጭ ወጪ ያዳሃድ ምረ ሚማ ምጳቶ ቆትፓ ሃረዐዕዐናዓጂፇግ ዐጳ ግረሪዐ ይደዶሮፉግ ሃረዐዕ ሪጳግ ሃረፈዐዐ ያተ ዕሪዉቶሾቻ ረዐሪዉቅ ያሪዉቅዎ ግረቧሪሪ ይነጎራ ወዉ ሃረዐዕቻ ዐ ፅዳቻ ግረሪዐ በአፃድ ምርት የተለዋዋጭ ወጪ ግምት ብር ኃቋማሟ ወጪ ፅላሃድ በወር የጠቅላላ ቋሚ ወጪ ግምት ግረኗ« የንግዱ በወር የጠቅላለ ተለዋዋጭ ወጪ ግምት ጋረዐጋ የቋሚና ተለዋዋጭ ወጪዎች ንጥጥር ዕ። ቋሚ ወጪ በአፃድ ግምት አ ረጋፅ ቀ ወጪ ዕሃድ ፖርፉወጋፉጩ ጋረሃድሪ የወጪዎች ስሌት ለችርቻሮና ጅምላ ነጋዴዎች ንግድዎ ማምረት ወይም አገልግሎት መስጠት ከሆነ ወደ ገፅ ይሂዱ ችርቻሮና ጅምላ ነጋዴዎች ወጪዎቻቸው ተመሳሳይነት ያላቸው በመሆነ የወጪ ስሌታቸውም እንደዚሁ በአብዛኛው ተመሳሳይነት አለው ደረጃ ደረ ደረ ተለዋዋጭ ወጪ ቋሚ ወጪ ጠቅላላ ወጪ በአሃድ ምርት በአሃድ ምርት በአሃድ ምርት ከፍል ዘጠኝ የወጪዎች ስሌት ለአቃዎችና አገልግሎቶች ስለ ችርቻሮ ንግድ የወጪ ስሌት ለመረዳት ፖሦዕማሟ ይጨረፇኙ ረዎሥቻ ወስደን እናያለን ለቪህም ተግባር ከዚህ በታች ባለው የችርቻሮና ጅምላ ንግዶች የምርት ወጪ ስሌት ቅፅ ናሙና እንጠቀማለን ተጠቅመን ደረጃ በደረጃ እናከናውናለን የምርት ወጪ ስሌት ቅፅ ለችርቻሮና ጅምላ ንግድ የቋሚ ወጪዎች ክፍያ ሟጠቅላሟወዉ ወሮጠዖዎዛ ሃሐዎዎወጪ ዜኀ። ምርት ደረጃ የተለዋዋጭ ወጪ በአሃድ መረጃዎች ያግኙ ለችርቻሮ ወይም ለጅምላ ነጋዴ ተለዋዋጭ ወጪዎች የሚባሉት ለመሸጥ የሚገዙ እቃዎች ክፍያዎች ናቸው የትራንስፖርት ክፍያን በተለዋዋጭ ወጪዎች መመደብ የተለመደ ቢሆንም ከጅምላና ችርቻሮ ንግድ አንፃር ለእያንዳንዱ እቃ ሲከፋፈል በጣም ዝቅተኛ ስለሚሆን ከቋሚ ወጪ ይመደባል በተስማሚ የጨርቅ ቦርሳዎች ንግድ ውስጥ ሴና የእቃ አቅራቢዎችዋ በእሷ መደብር ተቀብላ ለምትሸጣቸው የተለያዩ እቃዎች የአፃዛድ ተለዋዋጭ ወጪ በተመለከተ መረጃ እንዲሰጡዋት እየጠየቀች ነው በምርት ወጪ ስሌት ቅፅ አምድ ላይ ለአያንዳንዱ እቃ በአፃድ የምትከፍለውን ዛፈች ግድምን ይጀምሩ የቋሚ ወጪዎች ክፍያ የምርት ወጪ ስሌት ቅፅ ለችርቻሮና ጀምላ ንግድ ወሮጋፇዎያሟ ወጪ ን አይደ እዘ እዘአ ዓ ለደ ወረቓጋቅ ዎዎጋጩዉ ሄ ሦ የቋሚ ወጪዎች ከፍያ ምርት ተለዋዋጭ ወጪ ቋሚ ወጪ በአሃድ ጠቅላላ ወጪ በአሃድ በአሃድ ጩ። ሀ መሸመቻ ሰረኃዎቻ ረኗዐ ዖሜታጠዝ ህዕ ማጠራቀሚያ ሰረ ብረፖዐዐ ዖምያዊና ዕለቶክቋት ሪታ ቆሻ ማጠራቀሚያፆዎቻ ፎፖዐ ዖማዱድ ትጸሕቅ ማሰማሜቻ ሰረ ረሀ ደረጃ ቋሚ ወጪ በአሃድ ይገምቱ ለችርቻሮና ጅምላ ንግዶች ንግዱን ለማንቀሳቀስ የሚያስፈልጉ ሌሎች ወጪዎች በሙሉ ማለትም ለመሸጥ ከሚገዙ አቃዎች ወጪ በቋሚ ወጪዎች ስር ይጠቃለላሉ ቋሚ ወጪ ለእያንዳንዱ አቃ በአፃድ ለማስላት የሚቀጥሉትን አራት ቅደም ተከተል ደረጃዎች ይጠቀሙ ኮጋ በወር ጠቅላላ ቋሚ ወጪ ያስሉና ውጤቱን በምርት ወጪ ስሌት ቅፅ ረድፍ ላይ ይፃፉ የንግድዎን በወር ጠቅላላ ተለዋዋጭ ወጪ ያስሉና ያገኙትን ውጤት በምርት ወጪ ስሌት ቅፅ ረድፍ ላይ ይፃፉ በወር ጠቅላላ የቋሚና ጠቅላለ የተለዋዋጭ ወጪዎች ንጥጥር አስልተው ያገኙትን ውጤት በምርት ወጪ ስሌት ቅፅ ረድፍ ላይ ይፃፉ ቋሚ ወጪ በአፃሃድ አስልተው ያገኙትን ውጤት በምርት ወጪ ስሌት ቅፅ ረድፍ ላይ ይፃፉ በወር ጠቅላላ ቋሚ ወጪ መገመት እነዚህ ማስታወሻዎች ለራስዎ ንግድ የቋሚ ወጪ ስሌት ቅፅ በሚሞሉበት ጊዜ ያግዛሉ የስራ ወጪዎች የደመወዝ ክፍያዎቸ በሙሉ ለተቀጣሪዎችና የችርቻሮና ጅምላ ንግድ ባለንብረቶች የሚከፈሉ ምንዳአና ጥቀማጥቅሞች ቋሚ ወጪዎች ናቸው በየወሩ የማይከፈሉ ወጪዎች ንግድዎ በየወሩ የማይከፍላቸው አንዳንድ ወጪዎች ሊኖሩት ይችላል ከእንደዚህ አይነት ወጪዎች መካከል መድን ልዩ ልዩ ፈቃዶች መሳሪያዎችአቃዎችና የፅህፈት መሳሪያዎች ይገኙበታል ለአንደዚህ አይነት ወጪዎች እያንዳንዱን ወጪ በስራ ላይ ለሚቆይበት ወይም ጥቅም ለሚሰጥበት ወሮች ያካፍሉ የእርጅና ተቀናሽ ስለ አርጅና ተቀናሽ ስሌት ከገፅ ይመልከቱ ሴና የምትሞላው የቋሚ ወጪዎች ቅፅ ከዚህ በታች ያለውን ይመስላል ከፍል ዘጠኝ የወጪዎች ስሌት ለአቃዎችና አገልግሎቶች ዝርዝር ወጪ በወር ብር ጳራይ ረሪዐሪሪ ጴሐፃሪያጳውሃ ቆትሻ ውሃን ጨምሮ ሪሪ መድን ሰዕመቶ ፓረሄሪዐሪ ጥራንዕፖረች ሪሪ ይነዕራ ወጪ ሪ ደ ቋደ ወጪዎቻ መፅኅ ሌደዮቅንና ማዕወሯድን ጨምሮ ረሪ ይዳርሯና ቃና ሪረ ያንድ ፌይሮዮ ዖፇጋጩይቶ ወጪዎቻ ። ጠይ ሃሐዎዎወጪ ሴና የቋሚ ወጪ ድርሻ ክፍያ ያሰላችው ይህንን ይመስላል መጋ በዚህ መሰረት ሴና በእንዳንዱ እቃ ተለዋዋጭ ወጪ ላይ የቋሚ ወጪዎች ድርሻ ክፍያ ነው ቋሚ ወጪዎች በአሃድ ያስሉ ቋሚ ወጪ በአፃድ ተለዋዋጭ ወጪ በስፃድ እ የቋሚ ወጪ ድርሻ ክፍያ በአያንዳንዱ የመሸመቻ ቦርሳ ላይ የሚጨመረውን ሴና ያሰላችው እንደዚህ ነበር ብር ብር ተለዋዋጭ ወጪ በአሃድ የቋሚ ወጪ ውርሻ ክፍያ ቋሚ ወጪ በእሃድ በአሃድ የመሸመቻ ቦርሳ ቋሚ ወጪ ብር ነው ሴና ይህንን ብር ሦዕማሟ ጩጨረዎ ረሳሥቻ በሚሸጠው በእያንዳንዱ መሸመቻ ቦርሳ ወጪ ላይ መደመር እንዳለባት ታውቃለች በመቀጠልም ሴና በተመሳሳይ የቋሚ ወጪዎች መቶያ ክፍያ ማለትም ተጠቅማ በእያንዳንዱ መሸመቻ ቦርሳ ወጪ ላይ መደመር ያለበትን መጠን አሰላችና አፃዞቹን በምርት ወጪ ስሌት ቅፅ አምድ ላይ ዓፈች ደረጃ ጠቅላላ ወጪ በአሃድ ያስሱ በምርት አይነት በአፃድ ጠቅላላ ወጪ ለማወቅ በአሃፃድ ተለዋዋጭ ወጪና በአዛድ ቋሚ ወጪዎችን ይደምሩ አሁን ሴና የአያንደንዱን መሸመቻ ቦርሳ ጠቅላላ ወጪ ለማስላት የሚያስፈልጉዋትን መረጃዎች በሙሉ በእጅዋ ይዛለች ያረኛያ ደረ ያረያ ተለዋዋጭ ወጪ ቋሚ ወጪ ጠቅላላ ወጪ በአሃድ በአሃድ በአሃድ ብር ብር ብር ከፍል ዘጠኝ የወጪዎች ስሌት ለእቃዎችና አገልግሎቶች ቋፖዕማማሜ ጨረፇ ረሥቻ የመሸመቻ ቦርሳና የሌሎች ምርቶች በአፃድ ጠቅላላ ወጪ በምርት ወጪ ስሌት ቅፅ ላይ እንዴት እንደተሰላ ይመልከቱ የምርት ወጪ ስሌት ቅፅ ለችርቻሮና ጅምላ ንግድ የቋሚ ወጪዎች ክፍያ ወሮጋዎቃያሚ ወጪ በር ሃም። ወጪ ዴ የቋሚ ወጪዎች ከፍያ ር ምርት ተለዋዋጭ ወጪ በአሃድ ቋሚ ወጪ በአሃድ ጠቅላላ ወጪ በእሃድ ። ዐዐ ረርሂሪፖ ፓረዷፖ ዖማዲድ ለቻጳቋቅት ማሰያሜዎ ጋረጎ ዝረሪዐ ርሂዐ ጋረወፖ ዝረሂ ጠቅላላ ወጪዎች በአዛፃድ ምርት ምን ያህል እንደሆነ አስልተው እንዳወቁ ወደራስዎ የንግድ እቅድ ማዘጋጃ መፅሃፍ ይመለሱና በግብይት አቅድዎ ላይ የመሸጫ ዋጋ ትመናዎን ለማጠናቀቅ የመጨረሻውን እርከን ላይ ሲደርሱ የሚከተሉትን ቁልፍ ነጥቦች አገናዝበው ነው የምርትዎ ወይም አገልግሎትዎ ጠቅላላ ወጪ የእርስዎ ጠቅላላ ወጪ ደንበኞች ለመክል ፈቃደኛ ከሚሆኑበት መጠን በላይ ከሆነ የምርትዎ ወይም አገልግሎትዎ አትራፊነት ላይሆን ይችላል ደንበኞች ለመክል ፈቃደኛ የሚሆኑበት ዋጋ ደንበኞች ለመክፈል ፈቃደኛ የሚሆኑበትን ዋጋ በግብይት ዘዴዎችዎ ተጠቅመው ተፅእኖ ማድረግ ይችላሉ ማለትም በግብይት አያያዝዎ ላይ ይመሰረታል ተወዳዳሪዎቸዎ የሚያስከፍሉት ዋጋ ለአንድ አይነት ምርት ተወዳዳሪዎቸዎ ከሚጠይቁት ዋጋ በላይ ዋጋ መተመን ደንበኞች አንኳን ጨምረው መክፈል ቢፈልጉ ለእርስዎ ግን አስቸጋሪ ይሆንቦታል ተግባር ለመጀመር ያቀዱት የማፈብረክ ወይም አገልግሎት ሰጪ ንግድ ከሆነ በንግድ እቅድ ማዘጋጃ ደብተርዎ ላይ መረጃዎችዎን በእነዚህ ቅፆች ላይ ይሙሉ ክፍል የምርት ወጪ ስሌት ቅፅ ክፍል የቋሚ ወጪ ስሌት ቅፅ ክፍል የእርጅና ተቀናሽ ቅፅ እና ክፍል በወር ጠቅላላ ተለዋዋጭ ወጪ ለመጀመር ያቀዱት የችርቻሮ ወይም ጅምላ ንግድ ከሆነ በንግድ እቅድ ማዘጋጃ ደብተርዎ ላይ መረጃዎችዎን በእነዚህ ቅፆች ላይ ይሙሉ ክፍል የምርት ወጪ ስሌት ቅፅ ክፍል የቋሚ ወጪ ስሌት ቅፅ ክፍል የግዥ ቅፅ በወር ለምርትዎ ወይም አገልግሎትዎ የወጪዎች ስሌት አድርገው ሲያበቁ ወደ ግብይት እቅድዎ ተመልሰው የዋጋ ንኡስ ክፍልን ያጠናቁ ግ። ድፖን ይጀምሩ ማጠቃስያ ሩ ፌዴ ሙኢጨሙሙሙሙቭቭዘብሙ ጭጭጭመ በክፍል ውስጥ የተማሩዋቸው ቁልፍ ነገሮች ወጪዎች ንግድዎ አምርቶ ለመሸጥ የሚከፍላቸው ወጪዎች ናቸው የወጪዎች ስሌት ንግድዎ አምርቶ ለመሸጥ ለእያንዳንዱ ምርት በአሃድ የሚከፍላቸውን ጠቅላላ ወጪዎች የማስላት ዘዴ ነው የወጪዎች ስሌት ለንግድዎ የሚጠቅመው ዋጋ ለመተመን ወጪዎችን ለመቀነስና ወጪዎችን ለመቆጣጠር በንግድዎ የወደፊት አቅጣጫ ላይ የተሸሉ ውሳኔዎች ላይ ለመድረስ ለወደፊት ለማቀድ የንግድ ማንቀሳቀሻ ወጪዎችን በሚከተለው መልክ ልንመድባቸው እአንችላለን ቋሚ ወጪዎች የምንላቸው የምርት መጠን የሸያጭ መጠን ወይም የሚሰጥ የአገልግሎት መጠን ቢለዋወጥ እንኳን እነርሱ አብረው ወጣውረድ የማያደርጉ ወጪዎች ናቸው ተለዋዋጭ ወጪዎች አነዚህ ወጪዎች ከምርት መጠን ከሸያጭ መጠን ወይም ከሚሰጥ የአገልግሎት መጠን ጋር ወጣውረድ የሚያደርጉ ወይም የሚለዋወጡ ወጪዎች ናቸው ለአምራቾችና አገልግሎት ሰጪዎች የወጪዎች ስሌት የሚደረገው በሶስት ደረጃዎችን በቅደም ተከተል ተጠቅሞ ነው ደረጃያ ደረያ ደረያ ተለዋዋጭ ወጪ ቋሚ ወጪ ጠቅላላ ወጪ በአፃድ በአፃድ በአፃድ ለችርቻሮ ወይም ጅምላ ነጋዴዎች ተለዋዋጭ ወጪ መልሰው ለመሸጥ የሚገዚቸው አቃዎች ወጪዎች ናቸው ስለዚህ ለእነዚህ ንግዶች በደረጃ ላይ ተለዋዋጭ ወጪዎች ለማስላት የአቅራቢዎችን መሸጫ ዋጋ ማግኘት ብቻ ይበቃል ደረ ደረያጋ ደረያ ተለዋዋጭ ወጪ ቋሚ ወጪ ጠቅላላ ወጪ በአፃድ በአፃድ በአፃድ ከፍል ዘጠኝ የወጪዎች ስሌት ለአቃዎችና አገልግሎቶች ከፍል አስር የፋይናንስ እቅድ ዴዴ ሙ ሽ አንደሚታወቀው ሁሉ ንግዶች ተከፍተው መንቀሳቀስ በሚጀምሩበት የመጀመሪያዎቹ ወሮች ወጪዎች መልሶ ለማግኘትም ሆነ ለማትረፍ አስቸጋሪ ነው ከሽያጭ የሚገኘውም ገንዘብ ቢሆን የተወሰነ ጊዜ ይወስዳል በዚህ ጊዜ ንግዱ አቅም ስለሚያንሰው የንግዱን የፋይናንስ እንቅስቃሴ በጣም በቅርቡና በጥንቃቄ መከታተል አለብዎ አዲሱን ንግድዎን ሲጀምሩ ሁለት በጣም ጠቃሚ ጉዳዮችን እያሰቡ መሆን አለበት እነሱም የጥሬ ገንዘብ እጥረት አንዳይገጥምዎ የጀመሩት የንግድ እንቅስቃሴ እያደር ውሎ አድሮም ቢሆን አትራፊ አንደሚሆን እርገጠኛ መሆን የፋይናንስ እቅድ ምንድን ነው። በእነዚህ አራት ቅደምተከተል ደረጃዎች ተጠቅመው የንግድዎን የፋይናንስ ሁኔታ ይከታተሉ የትርፍ እቅድ ያዘጋጁ የጥሬ ገንዘብ ፍሰት እቅድ ያዘጋጁ የሂሳብ መዝገብዎን ከሁለቱ አቅዶች የትርፍና የጥሬ ገንዘብ ፍሰት ጋር ያነፃፅሩ ከእቅዱ ወጪ የሆነ ወይም አቅጣጫውን የሳተ ነገር ሲያገጥምዎ እርምጃ የውሰዱ ሽያጭ ወጪዎች ትርፍ ትርፍ ማለት ከንግድዎ ጠቅላላ ሽያጭ ላይ የንግድዎን ወጪዎች በሙሉ ካነሱ ከቀነሱ በኋላ የሚኖረው የገንዘብ መጠን ነው ስለዚህ ትርፍዎን ከማቀድዎ በፊት ሁለቱንም የንግድዎን የሽያጭ እቅድና የወጮች እቅድ የግድ ማዘጋጀት አለብዎ የስያጭ ከሽቅደ የሽያጭ እቅድ የሚያሳየው ንግድዎ በየወሩ ሊኖረው የሚችለውን ሽያጭ ነው የግብይት እቅድዎን ሲያዘጋጁ ክፍል ይመልከቱ ለእቃዎ ወይም ለአገልግሎትዎ ደንበኞችን ምን ያህል እንደሚያስከፍሉ ዋጋ ተምነው በየወሩ የሚኖርዎትንም ሽያጭ ብዛት ገምተዋል አሁን ደግሞ በእነዛው መረጃዎች ተጠቀመው የሽያጭ እቅድ ያዘጋጃሉ ከፍል አስር የፋይናንስ እቅድ ከተጫ የተፈጥሮ ቆሻሻ መልሶኡደት ለከተሜ የቆሻሻ መልሶ ኡደት ባለሙያዎች ጉታ ያዘጋጀው የሽያጭ እቅድ የሚከተለውን ይመስላል ከተሜ የቆሻሻ መልሶ ኡደት ባለሙያዎች ንግዳቸውን የጀመሩት በሚያዝያ ውስጥ ቢሆንም ፋብሪካውን ለመትከልና ምርቱን ለደንበኞች ሽያጭ ዝግጁ ለማድረግ ሁለት ወር ይወስድባቸዋል ምርታቸውን መሸጥ የሚጀምሩት በሰኔ ወር ውስጥ ነው ስለዚህ ጉታ የሽያጭ እቅድ ለማዘጋጀት የወሰነው ከሰኔ እስከታህሳስ ድረስ ነው በእያንዳንዱ ምርት አይነት የመሸጫ ዋጋና የሽያጭ መጠን የተወሰደው ከግብይት እቅድ ነው የእያንዳንዱን ምርት የሽያጭ መጠን በገንዘብ ያሰሉት የመሸጫ ዋጋውን በወሩ ውስጥ ከተገመተው የሽያጭ ብዛት ጋር ነው ቀጥለውም የሁለቱን ምርቶች የሽያጭ መጠን ደምሩና የንግዱን ጠቅላላ ሽያጭ አወቁ ልእለ ቀልዝ በቀጥታ ማከፋፈል በችርቻሮ ያን ልእለ ቀልዝ ቀልዝ በቀጥታ ማከፋፈል ቀልዝ በችርቻሮ ማከፋፈል ዖችያጭ ቆድ ሃምቴ ሃፅ መሰፅስረም ሄዊየየ። መጋ ሀ ሥ «ፊሀ ሀሀ ቆሚ ወዉ ጋሪጋ ራ ጳ « ጋቆወዉ ሠ « ፖ « « ዐ የትርፍ ሽቅድ የትርፍ አቅድ የሚነግርዎ ንግድዎ በየወሩ ሊያገኝ የሚችለውን የትርፍ መጠን ነው በእነዚህ ሶስት የቅደምተከተል ደረጃዎች መሰረት ትርፍዎን ያቅዱ ከሽያጭ አቅድዎና ከወጪ አቅድዎ ላይ መረጃዎች ይውሰዱ ያገኙትን መረጃ በትርፍ አቅድ ቅፅ ላይ ይሙሉ ንግድዎ በመጀመሪያው አመት ሊያገኝ የሚችለውን ያልተጣራ ትርፍና የተጣራ ትርፍ ለማወቅ በትርፍ እቅድ ቅፅ ላይ ያስሉ ከንግዱ በቂ ትርፍ የሚጠበቅ መሆኑን በእቅዱ ላይ የግድ መታየት ይኖርበታል ምክንያቱም ያልተጠበቁ ችግሮች እንኳን ቢከሰቱ ንግዱ ለባሰ ችግር እንዳይጋለጥ ያግዛል ለምሳሌ ከሽያጭ ከጠበቁት በታች ዝቅ ሊል ይችላል የማምረቻ መሳሪያ መበላሸት ያጋጥማል ግድምፖን ይጀምሩ ከተጫ የተፈጥሮ ቆሻሻ መልሶኡደት በሚቀጥለው ሰንጠረዥ ላይ ልኬና ጉታ ለከተሜ የቆሻሻ መልሶ ኡደት ባለሙያዎች ያዘጋጁትን የትርፍ አቅድ ይመልከቱ የትርፍ እቅድ ብር ጋቆጩጨ ወ ፊሃ ዐ ሪሪፊፊሪቫ ታቆ ፉዎዎጭ ወዉ « ጋ « ሸጣራ ቅረፍ ጸሯፖዐ ፖ ሪና ቋ ጋቆቋሚ ወዉ ሠሀ «ሠ ፈሪሀ ፈሪሀ ጩ « ዖኾጠራ ቅረፍ ሪጋ ፊሪፐ ሥ ፊሪ ሪ ወወወ መሠ በነሀሴ ወር የተጣራ ትርፍ አሉታዊ ኔጋቲቭ አዛዝ የሚያሳይ ስለሆነ ይህንነ ለመለየት እንዲያመች በቅንፍ ተፅፏል በዚህም መሰረት ከተሜ የቆሻሻ መልሶ ኡደት ባለሙያዎች በዚህ ወር ላይ ኪሳራ ውስጥ እንደሚሆኑ ያሳያል የዚህም ምክንያቱ በነሀሴ ወር ሽያጭ ዝቅ ያለ ስለሚሆን ቋሚ ወጪ መሸፈን አይችልም ርያ ራሪ ያዱ ሸፋ መሪሪ ሴናም ተመሳሳይ ደረጃዎችን ተቅማ ለተስማሚ የጨርቅ ቦርሳዎች ለመጀመሪያዎቹ ስድስት ወሮች ያዘጋጀችው የትርፍ አቅድ የሚከተለውን ይመስላል የትርፍ እቅድ ለመጀመሪያዎቹ ወሮች ብር ን ነሃሴ መስከረም ጥቅምት ጠቅላላ ሽያጭ ጠቅላላ ተለዋዋጭ ወጪ ያልተጣራ ትርፍ ወ ዒጪ ጠቅላላ ቋሚ ወጪ የተጣራ ትርፍ ፀዐ ቧዐ ከፍል አስር የፋይናንስ አቅድ ተግባር አሁን ደግሞ ተመሳሳይ ቅደምተከተሎችን ጠብቀው ለሚያቋቋሙት ንግድ ለመጀመሪያው አመት የሽያጭ እቅድ የወጪ እቅድና የትርፍ እቅድ ይሰራሉ በንግድ እቅድ ማዘጋጃ መፅፃፍዎ በክፍል እና ላይ ባሉት ክፍት ቦታዎች ላይ ይሙሉ የጥሬ ገንዘብ ፍሰት እቅድ ያዘጋጁ የጥሬ ገንዘብ ፍሰት እቅድ በየወሩ ወደንግድዎ እንደሚገባና ከንግድዎም እንደሚወጣ የሚጠብቁትን ጥሬ ገንዘብ መተንበይ ነው ንግድዎ በማንኛውም ጊዜ የጥሬ ገንዘብ አጥረት የማይገጥመው መሆኑን የሚያረጋግጡት በጥሬ ገንዘብ ፍሰት እቅድ አማካኝነት ነው በርካታ የተለያዩ ምክንያቶች ንግድዎን ለጥሬ ገንዘብ እጥረት ለያጋልጡ ይችላሉ ለምሳሌ ምንም አይነት ሽያጭ ሳይጀምሩ ፋብሪካ መገንባት መሳሪያዎችና ጥሬ አቃዎች መግዛት ይኖርብዎታል ይህም ማለት ጥሬ ገንዘብ መውጣት የሚጀምረው ገና ጥሬ ገንዘብ መግባት ከመጀመሩ በፊት ነው ለደንበኞችዎሥ በዱቤ ከሸጡ ወዲያውኑ አይከፈልዎትም ፇሃጎፅማማሟ ቦጩረቅ ረፅዎ ሴና ለመጀመሪያዎቹ ስድስት ወሮች የጥሬ ገንዘብ ፍሰት እቅድ አዘጋጀች የጥሬ ገንዘብ ፍሰት እቅድ ብዐ ዐን ሽ መ ሚያዝያ ዋወሩ መጀመሪያ ይ ዕዳዲሯ ይጥሪ ንጋ ሃጻዐዐዐ ዐ ሃዱሀ ጋፊጋሪፅሀ ዐ ፎ ዳሯ ሰዳሯ ጃዖጭ የማ። ይቫ ህኔ ህዝፊሩ ፅ ሁጉርሜ ቲፈወያቻመህሀህ ቴጃዣቫ ህቐመፅ ኸሠሁዛ ዌህ ህፇዋህጩመ ወ ቴህፋሬሀህ ወፁዩ«ኸጋፌሩሂ ዌህ ዝቂሂ ቴህ ሀዝፌሩ ሀ ከፍል አስር የፋይናንስ አቅድ ተግባር መጻ አሁን ደግሞ ተመሳሳይ ቅደምተከተሎችን ተጠቅመው በንግድ እቅድ ማዘጋጃ መፅሀፍዎ በክፍል የጥሬ ገንዘብ ፍሰት እቅድ ላይ ወደፊት ለሚጀምሩት ንግድ የጥሬ ገንዘብ ፍሰት እቅድ ያዘጋጁ ማጠቃሰያ በክፍል አስር የተማራቸው ፍሬሃዛሳቦች ንግድዎን በሚጀምሩበት ጊዜ በቂ ገንዘብ በእጅዎ ላይ መኖር እንዳለበት እርግጠኛ ይሁኑ የዚህ ዋናው ምክንያት ንግድዎ ገና ገንዘብ ማስገባት ከመጀመሩ በፊት ለሚያስፈልገው ማንቀሳቀሻ የገንዘብ እጥረት እንዳይገጥመው ነው ለዚህ ነው ቀደም አድርገው ለንግድዎ ማቀድ የሚኖርብዎ ይህም ማለት ንግድዎ ለማትረፍ ብቻ ሳይሆን ለራሱ ለንግዱ እንቅስቃሴ በቂ ገንዘብ ስለሚያስፈልግ ነው ንግድዎን በሚጀምሩበት በመጀመሪያዎቹ ወሮች ንግዱ ለዋሳ ስለሚሆን የፋይናንስ ዝግጁነትዎ በቂ መሆን አለበት የንግድዎን የፋይናንስ ሁኔታ ለማቀድና አፈፃፀሙንም ለመከታተል ማደርግ ያለብዎ የትርፍ እቅድ ማዘጋጀት የጥሬ ገንዘብ ፍሰት እቅድ መስራት በየወሩ የንግዱን እንቅስቃሴ ውጤቶች ከትርፍና የጥሬ ገንዘብ እቅዶችዎ ጋር ማነፃሀር ከእቅዱ ውጪ የሆነ ወይም አቅጣጫውን የሳተ ነገር ሲያገጥምዎ እርምጃ መውሰድ የንግደዎን ወጪዎች በሙሉ ከንግድዎ ጠቅላላ ሽያጭ ላይ ካነሱ ከቀነሱ በኋላ የሚቀርዎ የገንዘብ መጠን ትርፍ ይባላል ስለዚህ ትርፍዎን ከማቀድዎ በፊት አስቀድመው የሽያጭ እቅድዎንና የወጪ አቅድዎን የግድ ማዘጋጀት ይኖርቦታል የጥሬ ገንዘብ ፍሰት እቅድ ማለት በየወሩ ወደንግድምዎ እንደሚመጣና ከንግድዎ ደግሞ እንደሚወጣ የሚጠብቁትን ጥሬ ገንዘብ የመተንበይ ተግባር ነው የጥሬ ገንዘብ ፍሰት እቅድ በማንኛውም ጊዜ ንግድዎ የሚንቀሳቀስበት ጥሬ ገንዘብ እጥረት የማይገጥመው መሆኑን ለማረጋገጥ ያግዝዎታል ገግድምዎን ይጀምሩ ከፍል አስራ ሃንድ ተፈላጊ መነሻ ካፒታል ጨጭጭጭ ንግድዎን ለመጀመር እንቅስቃሴ ከመጀመርዎ በፊት ምን ያህል መነሻ ካፒታል እንደሚያስፈልግዎና ከየት እንደሚያገኙት ጭምር ጠንቅቀው ማወቅዎ እጅግ በጣምአስፈላጊ ነው መነሻ ካፒታል የሚያስፈልግዎ በሚከተሉት ዋና ምክንያቶች ነው ለካፒታል ኢንቨስትመንት ለስራ ማስኬጃ ካፒታል ምን አይነት የካፒታል ኢንቨስትመንት ያስፈልግዎታል።