Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ር በአግዚአብኬር ፈቃድ የሚኖሩ ሕጠገዝቦች መኖሪያ የሆነችው ሀገረ አግአብኬር ኢትዮጵያ ከታቦት እስከ ከበሮና ጸናጽል ያሉ ንዋየ ቅድሳት ምሥጢር ያላቸው ስለሆኑ ጥንቃቄ ያሻቸዋልና ሁሉም ነገር በማሰተዋል ቢሆን መልካም ነውጦ ንዋየ ቅድሳጎ ምዕራፍ ስምንት ዕቃ ቤት ሊዘጋጅ ግድ ነው በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ በስፋት ስለ ፅታ ቤት ተጽፏል ሕዝ ይመልከቱ የንዋየ ቅዮሳት መደርደሪያና ሣጥን ለንዋየ ቅድሳት ማስቀመጫ ሳጥንና መደርደሪያ ማበጀት እጅግ በጣም ሳኝ ከመሆኑም በላይ ትዕዛዝም ነው ይህም ከሆነ በኋላ ብዙን ጊዜ የማንጠቀምባቸው ወይም በትርፍነት የተቀመጡ ንዋየ ቅድሳትን ለምሳሌ ጥላ የዜማ ዕ ቃዎች አጠቃላይ አልባሳትና ሌሎችም በየጊዜው መናፈስ መወልወልና መታጠብ አለባቺው መጨ ው ዓመ መ መ ።
ማውጫ ርዕስ መግቢያ ዳሕሽጂፖ የመጽሐፉ ዓቢይ ዓላማ ምዕራና አንድ ንዋየ ቅድሳት ወች የንዋየ ቅድሳት አዘገዛጀት የንዋየ ትድሳት አጠቃቀም በንዋየ ቅድሳት ላይ የሚደረግ ጸሉት ዕ የንዋየ ቅድሳት ምሥጢር ምዕራፍ ሁለት ታቦት መንበርና መስቀል ምዕራፍ ሦስት መሥዋዕትና ምሥዋዕፅ ስንዴና ወይን ንዋየ ቅድሳት ንዋየ ቅድሳት ምዕራፍ አምስት አልባሳት ልብሰ ተክህና የቀሳውስት ቀሚስ ምዕራና አራት አገልግሉት ለጭ ንዋያተ ቅድሳት ሰንና ብርት መ ያ ቀንዲል ትብአ ቅዱስ ፅጣን መቋሚያ ዴዴ ዚፌ በ ለይል ዬኤ መሠኤሕሬዚአበበበዜሕ ንዋየ ቅድሳት ምዕራፍ ስድስት የዜማ ዕቃዎች ምዕራፍ ሰባት ቅዱሳት ሥዕላት የቅዱሳት ሥዕላት አጠቃቀም ምዕራፍ ስምንት ዕቃ ቤት ዕቃ ቤት የንዋየ ቅድሳት ማስቀመጫ የንዋየ ቅድሳት መደርደሪያና ሣጥን ዋቢ መጻሕፍት ጋረ ደን ሮም መ ቀ መሪ መ ንዋየ ቅድሳት ዳርኤአኋ ዘደፊሪህሬ ንዋየ ቅድሳት መግቢያ በባሕሪው ኀልፈትበመንግሥቱ ሽረት የሌለበት ልዑል እግዚአብሔር በስድስቱ ዕለታት ከፈጠራቸው ፍጥረታት ሁሉ ከፍተኛ ክብርና ባለሟልነትን ያደለው ለሰው በመሆነ ሰውን በምሳሌያችን ወይም በአርዓያችን እንፍጠር» ከ ሲል የተናገረው አምላካዊ ቃል በመጽሐፍ ቅዱስ ይነበባል ከፈጠረውም በኋላ በምድር ላይ ያሉትን ፍጥረታት ሁሉ ንዳ ግዛዳኝና ቃኝ ሲል ሥልጣን ሰጥቶታል ከአጠቃላይ ፍጥረታትም ላቅ ያለ እንዲሆን አእምሮው የሰፋ የጎለበተ ጥበብንና ማስተዋልን የተላበሰና ለአምላኩ የተገዛ አድርጎታል የጥበብ ምንጭና የፅውቀት ባለቤት በመሆንም ማምለኪያውንና መገለገያውን በጥበቡ እአያቨጋጀ የእግዚአብሔ ርን ፈቃድ በመፈጸም ሁልጊቬ «ፈቃድህ ይሁን» በማለት ይኖራል ለቪኪሁም ነው በዓለም ላይ ትልቁ ፍጥረት ሰው ከአግቢአብሔር በታች ከአራዊነትና እዕዋት በላይ ታላቅነቱን የሚያረጋግጥለት አአምሮውን በመጠቀም ለሀገርና ለወገን አንዲሁም ለተተኪው ትውልድ የሚተርፍና የሚኮራበት ትሩፋትን ቅርስንና ታሪክን የሚያወሳና ባሕል የሚያዳብርበት ንዋየ ቅድሳትን ከተለያዩ ነገርች እያዘጋጀ ያስቀምጣል የዚሁም ግንባር ቀደም ተጠቃሽ አገር አገራችን ኢትዮጵያ ናት ቢባል የታሪክ ሽምያ አይሆንም ለበለሰለወዩከ ንዋየ ቅድሳጎ ምንሱኒሬ መመመ ሒጨሊጧዴኢቴኢ። ትምህተ ክርስትና የንዋየ ቅድሳት ምሥጢር ምሥጢር ማለት ሰው ሳያውቀው አግዚአብሔር ብቻ በሚያውቀው መንገድ የሚከናወን ረቂቅ ሥራ ማለት ነዐ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በዚህ ምድር በተ መላለስሰበት ጊዜ ሲያስተምር በምሳሌ ነበር ይኸውም ሁሉም አንደሚገባ በሚያበንቀ ነገር አየሠሥሰለ ያስተምር ከዐዐ«ዐ ር በስይፌ ፊዴ ዳሥኬ ንዋየ ቅድሳት ነበር ልክ አንደዚሁ ሁሉ ንዋየ ቅድሳትም በምሥጢር የከበሩ በምሳሌ የተነገሩ ናቸዑው የንዋየ ቅድሳት ምሥጢር ወጠይፖ ምሳሌ በዝርዝር ተጽፏል አንብቦ ምሥጢሩን መረዳተፐ የአኛ ድርሻ ነውጡ ከድ ኡጭሥጮጨጤኡደነዓ ስ ቫቐ ዱአ ንዋየ ቅድሳት ዕራፍ ሁለት ታቦትመንበርና መስቀል ምንም ቅዱሳን ንዋያትን ማበላለጥ የሚከብድ ቢሆንም የቤተክርስቲያናችን ሊቅ አድማሴ ጀምበሩ ለከሀዲያን መልስ ይሆን ዘንድ ኮነክዜዘከ ፃዛይማኖት በሚል ርዕስ ካዘጋጁት መጽሐፋቸው ከንዋየ ቅድሳት ሁሉ በላይ ታቦት አንደሆነ አስነብበውናል ስለሆነም ከንዋየ ቅዱሳት ሁሉ አስቀድመን ታቦት መንበርና የጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ክቡር መስቀል አንመሥለከታለን ታቦት ታቦት ማለት በብሉይ ኪዳን በኦሪት ዘመን የጽላት ማደሪያ ነው ጽላት ማሰተ ደግሞ ከዕብነ በረድ ተርጾ አሥርቱን ቃላት በውስጡ አግቪአብከኬር ለሥሴ የሰጠው ንዋየ ቅድሳት ነው ታቦትና ላት በሕዲስ ኪዳን አንድ ሆዛ ተቀር ታቦትጽላት አየተባለ ይጠራል ሥሠዊያ በመባልም ይጠራል ጽላት ሲቀረጽ ጻሕል ጽዋዕ አንዲይዝ ከቦታ ቦታ ለማዘዋወር አንዲቻል ተደርጎ ይተረጻጳል በጽላቱ ላይም አልፋ ዐኦ ቤጣ የበንጣ የሚለውጡ የጌታችን ስም ይተ ረጽበታል ከላይ ሥዕሰ ሥላሴ ዝቅ ብሎ ሥዕለ ስቅለት በቀኝ ምስለ ባቁር ወልዳ በስተግራ ዮንስ ባቁረ አግዚእ ህህህህህ«ፎቲከወዐክክዐከህ ንዋየ ቅድሳት ና አንዲሁም መሥት። ምሳሌ ማቴ ኛና ማቴ ንዋየ ቅድሳት ለጽዋዕከጠርቅከነጠስከመዳብና ከብረት ይሠራል ለመጠጫ የሚሆን በተለይ ለቁርባን ጊዜ የጌታችን ነቡር ደም የሚይዝ የሚከብርበት ምርጥ ዕፆቃ ነቦቡ ምሥጢሩ የአሥቤታችን ማህዐን ነዐ አብሳሪ መልአክ ዐደ ድንግል መጥጉኙ በሚያበስር ጊዜ አርሷም አኔ ድንግል ሳለሁ ይህ አንዴት ይሆንልኛል ባለችው ጊዜ «መንፈስ ቅዱስ በአንቺ ላይ ይመጣል የልዑልም ኃይል ይጻልልሳል ስለዚህ ደግሞ ከአንቺ የሚጠለደጡ ቅዱሱ የአግዚአብኬር ልጀ ይባላል ሉቃ ሲላት አመቤታችንም አነሆኝ የጌታ ባሪያ አንደቃልህ ይሁንልኝ» ሉቃ ባለችው ጊዜ አካላዊ ቃል በማህዐኗ አደረ የደመ መለኮት ማደሪያ ጽዋጡም የማህፀነ ማርያም ምሳሌ ሆኖአልአካላዊ ቃል በማህዐኗ ተ ቋጠረ ይህም የጽዋጦው ምሥጢር ሃው በዕለተ ከሕሥጮስ ክርስቶስ ለደቀመዛሙርቱ ይኹ በነገው ዕ ለት ለዓለም ድህነት የሚፈሠውጡ ደሜ ነው ሁላችሁም ጠጡት» ማዝ ብሎ የሠጣቸጡ ስለሆነ ነው በጽዋዕ የሚቀርብበትም ምክንያት ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስለኛ ኃጢያትና በደል ማስተሠሪያ በዕለተ ዓርብ በዕ ፀ በመስቀል ላይ ደሙን ሲያፈስ መላአክት የሚንጠባጠበውን ክቡር ደሙን የተቀበሉበት ጽዋዕ ስለሆነ ነው ተጨማሪ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅስ አስቴር ማቴ ራእይ ራ ኤር ማቴ ራእይ ኛዜና የሔ ራእይ መዝ መዝ ዐዘቲከዐዐየ ንዋየ ቅድሳት ሐ አርፈ መስቀል ሃገንኪያሥትቫሥመጨለፊያ ማለት ሲሆን ከወፆኗ አሆ ሥስቀል ይኖዣረዋል የሚዘጋጀዐ ከወርቅክብርከነከስክብረት ከአንጨት ነው ነገር ግን ጽዋው ከተሰራበት ቱስ በተመሣሣይ ሥዘዚጀት አለበት አርፈ መስቀል አገልሣሱቱ ነዘር ፍሙን ለቀራቢያንና ቆራቢያት የሚያተብለብት ዕታ ነሃ ምሥሊጢሩ ኢሳይያስ ከንፈሩን ከለምድ የነጻበተ ፍህም የያክ ጉጠት ኢሳ ዕፅ ክርስቶስ ጎኑን የተወጋበት ጦር ምሳሌ ከህደ መያዣጡ ያለው መስቀል የጌታችን ደም ሠሥስተል ላይ መሥባሰሱን ያመለክታል አቲከበዐ ንዋየ ቅድሳት መ ዐውድበቱርባን ጊዜ ጻሕሉ የሚተሥጥበት ዕታ ነው ቅዱስ ሥጋጠጡ እንዳይወድቅ አንዳይነጥብ መከለያ ይሆናል ዐውድ የሚዘጋጀው ከነሐስከብረትና ከአንጨት ነው ምሥጢሩ ዐውድ ማለት አደባባይ ማለት ነው ጌታችን በሏጴላጦስ አደባባይ የፈረዱበት ምሳሌ ነቦ በቅዳሴ ጊዜ በጠዝብ ፊት የሚቀሥው ዐውድም የህ ድርጊት ምሳሌ ነውወ ሠ አጎበርዐውደ ላይ የሚደፋ ከአንጨት ዐይም ከብረ የተሰራ ሦስት እግር ያለው ሀ አገልግሎቱም ከላይ የሚለብሰው ልብስ ሥጋውን እንዳይነካ የሚከልልና ክብር የሚሰጥ ነጡ ምሥጡሩ ጌታ ተተብሮበት የነበረው ማኅተመ መታብር ምሳሌ ነው ረማኅፈዳትአምስት የልብስ አራፊዎች አሉ ምሳሌነታቸው አንደሚከተለቡ ዐውዱ የሚለብሰው የእመቤታችን ድንግልና ጳከሕል ላይ የሚነጠፈው የሰፋድልበማህዐን ውስጥ ያለ የህዛን መጠቅለያ በኅብስቱ ላይ ያለው አጎበር ላይ ያሉት ሦስቱ የአብ የወልድ የመንፈስ ቅዱስ ምሳሌዎች ናቸው አብ ለማጽናት ወልድ በተለየ አካሉ ሥጋ በመዋሐድ መንፈስ ቅዱስ ለማንጻት ሦስቱ አድረውበታል ንዋየ ቅድሰት ፌፌፌርርርርዴችምም። ኃዋየ ቅድሳት ምዕራፍ አራት አገልግሎት ሰጭ ንዋያተ ቅድሳት አገልግሉት ሰጭ ንዋያተ ቅድሳት ማለት በቤተክርስቲያን በሥርዓተ ቅዳሴ ጊቬኬ ለአገልግሉት የሚውሉ ንዋያተ ቅዱሳትና ከቅዳሴ ውጭ ሊያገለግሉም የሚችሉ ናቸው በቪሁ ተካተዋል በአጠቃላይ አንደሚከተለው ተርበዋል ሰንና ብርት ከነሐስከመዳብከብረት የሚሠራ አንደማንቆርቆሪያ ያለ መታጠቢያ ነው እንዳንዴ መቁረሪት ወይም ኩስኩሰት ይሉታል ሀ ሰንውሃ መያዣው ሲሆን ለ ብርት ማስታጠቢያው ነው ንዋየ ቀድ ሳት ምሥጢሩ ሰንና ብርት ሏሷላጦስ ከቪህ ሰ ደም ንጹጠ ነኝ ብሎ አጁን ታጠበበት ምሳሌ ነው ኛ ነገሥ ማቴ ዮክጠ ሜርሮንርን ጳጳሳት ከብለሳንና ከዕጣን አንጨቶች ከአስጳዳቶስ ከሌላም ከብዙ ዓይነት ዕዕዋት ሽቱ የሚያጠጡት ቅብዓት ነው ራእአ ከሰባቱ ምሥጢራተ ቤተክርስቲያን በሁለተኛ የሚገኘቡ ምሥጢረ ሜሮን ነቦፀቡ ሜሮን ከጥሥቀት ተጥሎ የሜቀባ ቅብዓት ነውጡ ይህም ከማይደገሥት ምሠቢኪራት አንዱ ነው ምሥጢሩ በብሉይ ዘሥን ንዋየ ቅድሳት የሚከብሩቶት ካህናት ሲሾሥ ነገስታት ሲነገግሠ የሚተቡት ነበር ጸ ዘለዋ ዘጸ ዘለዋ ሀ ዘለሞ ሌሞ ሀ ዘለ ዐ ሳሥ ሳሙ ሳሥ ነ ህህህህህ«ፎከወዐህኋበዐቲከ ኮ በሐዲስ ዘመን ጥምቀተ ነዘርስትና ጊዜ ሜርን አንዲደረግ አዲስ ቤተክርስቲያን አዲስ ንዋየ ቅዱሳት ታቦትም የሚከብረው በቅብዐ ሜሮን ነው ቀንዲል ቅብዓ ቅዱስየሚገኘው ከወይራ ዛፍ ፍሬ ብቻ ነው ወይራ በአብዛኛው በአገራችን በኢትዮጵያና በውጭ አገር በአስራኤልና በደቡብ አውርፓ ይገኛል ዘይቱ ለመድኃኒትነት ይጠቅማል ይኸውም በካህናት ተዐፀልዮበትና ተ ባርኮ ለህሙማን ይዞሠባልይተቀባል ከሰባቱ ምሥጢራተ ቤተክርስቲያን በሰባተኛ የሚገኘው ምሥጢረ ቀ ንዲል ነው ከሰባቱ ምሥጢራተ ቤተክርስቲያን በሰባተኛ የሚገኝ ነው ቀንዲል ለታመመ የሚቀባ ቀብዓት ነዉ ይህም ሥርዓት ከሚደገሙት ጡስጥ ይመደባል ምሥጢሩ የወይራ ዛባ በቁመናው የልማትና የብልጽግና ምልክት ነው ዘዳ መዝ ሮሜ ቅብዓቱ የመንፈስ ቅዱስ ምሳሌ ነውዮሕ ተጨማሪ ጥቅስ ነና ኢሳ ዘዳ ማቴ ሚክ ዕጣን ባረሃ ከሚበቅል አንጩጨት የፈሰተም ነዐ ይህ ለቤተሥቀደጻስ የተዘጋጀ መሥስዋዕት ሆዣ የሚጠጤስና የሚታጠን ጸሎት ማሳረጊያ ነው መልኩም ነጭጽዓዳ የሆነ ሲሆን ይህም ዛያ አራቱ ካህናተ ሰማይ ዕጣንን የተመላ ሰማያዊ ማዕጠንት በአግዚአብከጃር ሹፋን ፊት አየሰገዱ ለዓለም ደኀንነት የሚለምነበት ነዐበቡ ራአይ አ ራአይ ካህናት በመንፈተ ሌሊትና በነግህ ጊዜ በቅዳሰ ጊዜ በየማዕ ዘነ ያጥነበታል ቀዳሴሲውንና ጸሎቱን ወደ አሣዚአብር ያሳርገብታል መዝ ሠሠ ምሥጢርሩ ባህሙ የመለኮት ፖሳሌ ፅጣ የቅዱሳን ምሳሌ ጢሱ የምስጋናና የጸሎ ተ ነዑ በታው መዓዛበ በክካባቢው መዳረስ የሥልካም ሥራ ዐት የጢሱ ማረግ የቅዱሳን ጸሎት ወደ አግዚአብሔር ፊተ መድረሱ ጢሱ አንደ ደመና በምዕመናን አና ምዕመናት ላይ ሲያጃበብ አግዚአብሔር ከአኛ ጋር መሆኑን በጸሎት ጊዜ አንደሚቀርብ ያስረዳል ርር ንዋየ ቅድሳት ጻዴ ጽንሐሕ ማዕጠንት የዕጣን ማጠኛ ፅቃ ነው የሚሠራጡም ከወርቀቅከብርከነሕስና ከብረት ሆኖና ቅርጽና ውበተ አንዲኖረጡ ተደርጎ ማንጠልጠያጡና አያንዳንዱ ጌጥ ቁጥሩ ሳይዛባ የተዚጋጀ መሥሆን አለበት ምክንያቱም በአቅጣጫውና በመጠኑ ምቢሩ ይገለጻልና ምሥጢሩ ፍህሙ የመለኮት ምሳሌ በሦስቱ ሀብሎች መሥሀል ያለው ሀብል የወልደ እግዚአብሔር ይኸው ንግ መጡረዱና ሥውጠጣቱ መውረዱ ወልድ ከሰማየ ሰማያት ወረደ ከቅድስት ድንግል ማርያም ተወለደ መውጣቱቴቱ ትንሣኤውና አርገቱ ሲሆን እንደገና መውረዱ ዳግም ምዕዓቱን ያመሰጥራል መያዣፐዣጡ አንድ መሆኑ የአንድነታቻጡ ምሳሌ ነው በሀብሱቹ ላይ ያሉት ሻኩራዎችደቡልቡል ነገርች ብዛት ቢያንስ ቢበዛ መሆን አለበት ንዋየ ትድዴሳት ቢሆን ከዋርያት ቢሆን በካህናተ ሰማይ የመሰላል የሻኩራዎቹ ድምጽ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ እያሉ የሚያመሰግኑ መላዕክት ድምጽ ምሳሌ ነው እጣንና አሳት የሚዋከዱበት ንዋየ ቅድሳት የአሠቤታችን ማህዐን ምሳሌ ነዑ ክዳነ ላይ ያለዐ መስቀል በቀራንዮ መሥሰቀሉሃስቱ ሀብሎች ከፍህምና ዕጣን ከያጡ ጋር መያያዛቸው አግዚአብሔር ወልድ በተለየ አካሉ ከቅዱስት ድንግል ማርያም ማህዐን ሲያድር አግ። «እኔ የዓለም ብርሃን ነኝ ዮ ዋየ ቀድሳተ ሽ ጺመቅረዝ ተቋመ ማህሀህቶት ከብረት የሚዘጋጅ በድር ጊዜ ከአንጨትና ከቀንድ ይበጃል የመብራት መስቀያ መቅረዝ ወይም ተቋመ ማህቶት ይባላል ጥዋፍና ሻማ ዘይትም ይበራበታል ዘይት ተጨምሮ የሚበራው ቀንዲል ይዕባላል በቤተክርስቲያን ብዙ መብራት አንዲበራ ታዚል ቅዱሳት መጻሕፍት በሚነበቡበት ጊዜ በጣም ብርሃን አንዲናር ይፈለጋል በተለይ ዐንጌል ሲነበብ የብርሃኑ መጠን ከባ ያለ አንዲሆን ታዚል ተወጦስናል ምሥጢሩ መቅረዝ ነአካለ ሥጋ ምሳሌ ነቡ መብራት የዓይነ ሥጋ ምሳሌ ሲሆን ብርሃኑ የምግባርና ሄይሣኖት ምሳሌ ነጡ የዓይነ ነፍስ የመጽሐና ቅዱስ ጥትስ ጸ ዘሌ ራአ ፀ ዘጸ ዘ ራአ ዞ ከ ማበ ር ፊ ሪ ን ሰያ ሪስ ሠ ወይ ጃጀ ባብ ወ ንዋየ ቅድሳት መኮሰተሪያ ከብረት የሚዘጋጅ የመብራት ጫፍ ማስተካከያ ሲጎብጥ ማቅኛ ክሩ ተቃጥሎ በአንድ በኩል ሲጎብጥ የሚስተካከልበት ነው ዘጸ ነገ ምሥጢሩ መብራት የጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ምሳሌ ክሩ የአካለ ሥጋ መኮስተሪያ የአካለ መለኮት መኮስተሪያ ሲያቀና በወንጌል መዶሻ መምህራንና ሰባኪያን የተሰናከሉትን ሲመልሷቸው ሲያቀርቧቸዑ አትሮንስ መንበረ መጻሕፍት ከለፋ ቆዳሸንበቆቀርከሃጣውላና ብረት ሆኖ ማቆሚያው ከብረት ወይም ከአንጨት ይጋጃል የመጽሐፍ ማስቀመጫ ሰባኪያን አንባቢያን መጽሐፋቸውን የሚያስቀምጡበት የቤተክርስቲያን ዕቃ ነው አትሮንስ ሲሰራ ቁመቱ ከፍና ዝቅ አንዲ ተደርጎ ይኸውም ለረጅም ሰው አስረዝሞ አንዲጠቀም አጭር ሰው ደግሞ አሳጥሮ አንዲጠተም ነው አብዛኛጡ ጊዜ ግን በመካከል ሰው ቁመት ተመጥኖ ፊክስድ ይሰራል ይህ በሚሆንበት ጊቬ አጭር ሰው ከሆነና አትሮንስ ከረመበት የአጁን አንቅስቃሴ አንዳያግድው ከአትርንሱ ወጣ አያለ ቢሰብክ አሊያም ከፍ ሊያደርገጡ የሚችል ነገር ላይ ቢወጣ መልካም ነው ሰባኪውጡ ረጅም ከሆነ ደግሞ አትሮንሱ ከሆዱ ስር እንዳይሆንና ምዕመኑ ትምህርቱን ትተው የሰውየውን ቁመት መርዘም እየተመለከቱ እንዳይዘናጉ ከአትሮንሱ ወጣ ብሎ ሊሰብክ ይገባል ነገር ግን በቅዳሴ ጊቬ በሚደረግ ሥብከት መምህሩ ከአትሮንሱ ባም መጡጣት የለበትምአጭር የስብከት ዘዶዴ ምሥጢሩ አትሮንስ የእመቤታችን ማህዐን ምሳሌ ሲሆን በላዩ ላይ ያለው መጽጠላና የጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሃሳሌ ነው ንዋየ ቅድሳት ቲከዐ«ፈየር ገም ቸም ሙጨ ንዋየ ቅድሳት ሙዳየ ምጽዋት ከብረትወይም ከአንጨት የሚዘጋጅ የገንዘብ መክተቻ ሳጥን ምዕመናን አምኀ ፐጥውን የሚያስገቡበት አፈጠባብ ንዋየ ቅድሳት ሃነውዜና ማር ሊዘጋጅ ይትላል ሲገባ በቅዳሴ ጊሼ «ባኡ ንዑስ ክርስቲያን ሲባል በድርገት ጊዜ ሥጋ ወደሙ ሲሇ አና አግዚቪኦታ ላለ ይመታል ምሥጢሩ መንግሥተ ሰማያት ቀርባለችና ንሰሐ ግቡ ብሎ መጥምቀ ዮሐንስ በበረዛ የሥኸጡ በከት በመከራው ጊዜ ያስማው የመራር ኃዘን ድምጽ ምሳሌ ነጡ ማቴ ዬ ቃጭልከብርከነሐስና ከብረት አገልግሎቱ ቅዳሴ ንዋየ ቅድሳት ደወል ከጠንካራ ብረት ወይም ብረት መሠል ድንጋይ ይዘቨጋጃል አገልግሉቱ ሌሊት ከሰዓታትና ማኀሌት በፊት በጾም ተን ስድስገ ሰዓት ሲሆን ተጋብኩ ተብሎ ይደወላል ከኮትዳሴ በፊት ምዕመናንን ለማነቃቃት አምስት ጊቬ እግዚኦታ ላይ አሥራ ሁለት ጊዜ ይደወሳል ምሥጢሩነደይጦወል የቅዱሳን ነቢያት ምሳሌ ነጡ ናህ በመርከብ በነበረበት ሥን ጧት ነሣህ ቀን ተትር አና በምሽት በሠርነ ይደሁል ነበር በአጠቃተሥ ያለው ምሥጢር ደሣዋ ከቅዳሰ በፊት አምስት ጊዜ ሲደወል አምስቱ አዕማደ ምሥጢር ምሳለ ነቦቡ ባፊሬ ቀዳሴ ከመጀመሩ በፊተ ዲያቅኑ ዛኡ ሲል ሃሦስት ጊዜ መደጠሉ የሥላሴ እግዚኦታ ላይ አሥራ ሁለት ጊሼ መደወሉ ደግሞ የአሥራ ሁለቱ ሐዋርያት ስብከተ ወንጌል በዓለም መዳረስ ሦሳሌ ነው የከዐዐየ ንዋየ ቅድሳት ጅጅ ፈፋ መቋሚያቡ ብዙውን ጊዜ ከአንጨት የሚዘጋጅ እንደ ብትር ዘለግ ያለ ከወደ ጫፉ መስቀል ቅርጽ ያለው ነው በአሁኑ ጊሼኬ በአብዛኛው የፐ ፊደል ቅርጽ ያለው አሊያም ድቡልቡል የሆነ ነው ከወደ ጫፉ የሚደረገው ነገር የወርቅየብርየነሐስየብረትየቀንድና የእንጨት ሊሆን ይችላል አገልግሎቱም መደገፊያ መሞርኮገዣርና መዘመሚያ ነው ይኸውም ከከበሮና ከዐናጽል ጋር አንዲሁም ብቻውን ማህሌት ላይ በዝማሜና በሽብሸባ ያገለግላል ምሥጢሩር መቋሚያ የአዳም ተስፋ አና ከአመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ተወልዶ በአእዐመስቀል ላይ የተ ሰቀለው ጌታችን ኢየሱስ ክርሰቶስ ምሳሌ ነው መቋሚያ ያዕ ቀብ ትእምርተ መስቀል ያለበት በትር በፊቱ አያቀመ ይሰግድና ይጸልይ የነበረበት ምሳሌ ነው ካህናት መቋሚያ በትከሻቸው አድርገው ወዲያና ጠዲህ ማለታቸው አይሁድ ጌታን በዕለተ ዓርብ መስቀል አሸክመው ወደ ቀራንዮ መውሰዳቸውና ካህናቱ መቋሚያውን ከቬማ ጋር አስማምተው ከመሬት ላይ መጣልና መደሰቃቸው አይሁድ ጌታን «ማነው የመታህ። » አያሉ ተራ በተራ በዘንግ መምታታቸውን ለማስታወስ ነው ሌላው ደግሞ መቋሚውን አንደ ማማተብ አድርገው ከትከሻቸው አንሥተው እንደ ማማተብ አድርገው ከትከሻቸው አንሥተው ወደ መሬት ማሳረፋቸው ሌላም ሰው መፃቀበሉ መሰብሰበሃ እናም ማስቀመጡ ጌታችን መስቀል ተሸክሞ ወጠደ ቀራንዮ ሲጓዝ ደክሞት ስለነበር ሳንሰቅለውና የልባችን ሳይደርስ ሕይወቱ ያልፍብናል በማለት መስቀሉን ለሌላ ሰው ማሽከማቸውን ለማስታወስ ነው መመዩዥያ ንዋየ ቅድሳት ኪን ስት ምዕራፍ አምስገ አልባሳት አልባሳት ማለት በቤተክርስቲያን በስጥ ካህናት ሊቃውንት የሚለብሰአቸው እንዲሁም ንዋየ ቅድሳት ባጠቃላይ የሚጎናፀፉባቸው የሚሸፈነባቸጡ ናቸው ልብሰ ተከህኖ በጸሎትና በቅዳሴ ጊዜ ካህናት በቤተ መቅደስ ሲያገለግሉ ሚለብሱተ ልብስ ነዑ ዘጸ ጸ ዘጸ ሀ የቀሳውስት ቀሚስ ተኣሚስ የሚለው ቃል ከዐረብኛ የመጣ እንደሆነ ይነገራል ይኽም በጥንት ዘመን አብደላከኒ ቀሚስ የሚባል ነበር በዘመናችን ግን ከማንኛጡም ጌጥነት ካለው ጨርቅ ይሠራል የሚቀድሱ ካህናት ነጭ ልብስ አንዲለብሱ ታዚል የሚቀርቡም ምዕመናን ንኡጹጠ ነጭ ልብስ አንዲጠቀሙ ይገባቸዋል ካህናት ልብሰ ተክህና ከመልበሳቸው በፊት በጳጳስ አንዲያስባርኩ ጳጳስ ካልኖረ ራሳቸው ባርከው አንዲለብሱ ተ ደንግጓሳል ካህናት የሚለብሱት ልብሰ ተክህኖ እስከ ተረከዛቸው የሚደርስ መሆን አለበት ከለበሱትና ምናልባት በጣም ቢ ረዝምባቸጡ ማውለቅ የለባቸውም በቀበቶ በዝናር መሠብሰብ ይገባቸዋል እንደ ንዋየ ቅድሳት ድራሥጢሩ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከአመቤ ታችን ቀድስት ድንገል ማርያም ከተወጠለደ ጊዜ ጀምሮ ሠላሳ ሦስት ዓመት ድረስ የለበሳት ሲያድግ በተአምር አብራ ታድግ የነበረትውጡን ቀሚስ ያመለክታል አይሁድ ጌታችንን ለፍርድ ወደ አደባባይ ሲወስዱት ልዩ ልብስ አልብሰውት ነበር ዛሬም ካህናት የራሳቸውን ልብስ ለብሰው መቀደስ አይችሉም ምክንያቱም ጌታ የራሱን ከልጅነቱ አብራ ያደገችውን ልብስ አንደለበሰ አልተ ሰቀለምና ሊ ካባ መደረቢያ ነው ካባ አምስት መንዲል ከልጀ አንዲኖረው ታሂፌ መንዲል ከልጅ ማለት ለምድ ማለት ነው የለምድ ጠራጅ አእንደላንቃ አየሆነ ስለሚወርድ ካባላንቃ ተብሏልነ አሠራሩም የተለያዩ ቀለማት ካላቸው ጨርቀት ነውወይም በመካሺ ወርቀ ዘቦ ሊሠራ ይችላል ምሥጢሩአምስቱ ለምድ በአምስቱ አዕማድ ምሥጢርነው ለበለበለወከዐበቤወጪቲከ ንዋየ ቅድሳት ሓቁ ሴረ» ሩሳ ጤ የቋቄስ ሞጣሕት ተሳውስት ባንገታቸው አጥልተው ቀሚሰ ላይ የሚደርቡት ፊት ለፊት የሚወርድ ልብስ ነው የሚዘጋድጅበትም ጨር ተሚሱ ከተዘጋጀበተ ዓይነተ ይሆናል ምሥጢሩ ሞጣሕት የባናተ ትዱሳን ምልክፐ ነጦ መርዘሠ ከፊት ለፊት ረጀም መንገድ ይጠብዋዛሃል አሁን ካሳለፍከውጠ ገና የምታሳልፈው ይረገፃል ለማለተ ነው መ ቀብ መነኮሳትና በሕግ ያሉ ቀሳውስት ቅብ እያደረጉ ይቀድሳሉ አንዲሁም በማንኛጡም አገልግሉትከጭንቅላታቸው አይጠፋምየመተደሻ ሣን የተለየ አክሊል የመስለ ነው መሪጌታዎች ጥምጥም የደርጋሱ ምሥጢራሩ በጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ራስ ላይ አይሁድ የደፉት የሾህ አክሊል ምሳሌ ነው የመጽጠባ ቅዱስ ጥተትስ ጸ ጸ ንዋየ ቅድሳት ሠ ጥምጥም ሰበን ወይም በፍታ ሰበን የራስ ልብስጌጥ ሽልማት ጥምጥም ማለት ነው መጽሐፈ ሰዋስው ወግሥ መመዝገበ ቃላት ሕዲስ «ንጹህ ጥምጥም በራሱ ላይ አድርጉ አሉ» ካ ምሥጢሩ ቅዱስ ቶማስ ከህንድ ዐዉደ ኢየሩሳሌም በደመና ሲጓዝ አምቤታችን ስታርግ በማየቱ ለሐዋርያት አንዲመስክር መግነዚ ሰበኗን ሰጠችው እርሱም ለሐዋርያት አካፈላቸው የአመቤታችን ምሳሌ ነው ፌማክበሪያ ታቦት ማክበሪያ ታቦት መሸከሚያ ለታቦት ክብር በራስ ላይ አስቀድመው የሚያኖሩት ነው ሲ ፈረጂያ ከመልከ መልካም ጨርት የሚዘጋጅ እጅጌ ሠፊየጳጳስ ተሚስ ነው ምሥጢሩ ተሚሱ ኢየሱስ ክርስቶስ ለብሶት የነበረው ሲሆን እአእጅጌጡ ሰፊ ረጅያ የአጅጌው መስፋት ብዙ መክሊት መቀበላቸውን ያመለክታል ሺ የዲያቆን ተሚስ ከላይ የተሳውስት ቀሚስ በሚል ርዕ ስ ከተጠቀሰው ጋር ተመሳሳይ ስለሆነ እንደገና መድገም አያስፈልግም ር ብ ንዋየ ቅድሳት ሦፉኪ ለምድ በጥንት ዘመን ለምድ ለብቻ ይሠራ ነበር አሁን ግን ለምድ ከቀሚስ ጋር አብር ይሰፋል ስለ ለምድ ከላይ ካባ በሚለው ንዑስ ርዕስ ስጥ ስለተጠቀሰ ወደ ኋላ መለስ ብሎ መመልከት ይሳላል በ የዲያቆን ሞጣሕት ሞጣሕት በተሚሜስ ላይ የሚጠለቅ ሆኖ በአሁኑ ዘመን ከሁሉ ቦታ የተለመደ አይደለም ነገር ግን አልፎ አልፎ የሚጠተሥ አንዳሉ አንዳንድ ዐሕፍት ይጠቁማለ ሞጣሕት በሚጠቀመሥ ጊዜ ዋናጡ ዲያቆን ከረዳቱ ለመለየት የመስቀል ቅርጽ ያለበት ጨርቅ ቀሚስ ሙሉ ዲያቀን የቀኝ አጁን አጡጥቶ ያጣፋዋል ረዳት ዲያቆን ግን ሳያጣፋው እንዲሁ ያደርጋል ሙሉ ያለመሆኑን ለማሠፀልክከት ነው ተ አክሊል ከመልካም ጨርት የሚሰፉ ክብና መጠሉ ላይ መስቀል ያለበት ሆና ይዘጋጃል ሃይማኖቴን ጠብቄያለሁ መልካሙን ገደል ተጋድያለሁ የድል አክሊል ይጠብተኛልኛ ጢሞ ኙ በታላላቅ አድባራትና ገዳማት ዲያቀነ አክሊል ያደርጋል በአሁኑ ዘመን አልፎ አልፎ አክሊል የመሰሰ አንደዌቄሱ ቀዋብ አድርጎ ይቀድሳል ምሥጢሩፊ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በዕለተ ዓርብ አይሁድ በራሱ ላይ የደፉበት የሾህ አክሊል ምሳሌ ነው ልብስ ተክህኖ ባጠቃላይ በክብርና በንጽህና በቤተክርስቲያ ፅቃ ቤት ሊቀመጥ ይገባል ከዚህ ውጭ በተፈለገ ቦታ ሊቀመጥ አልተፈቀደም ንዋየ ቅድሳተ ጨጩጩጩጩጩጭፍጩጭጭመጨመመፍሙ መ መመመ መ መ መመ ው መ የመጽጠባዓ ቅዱስ ጥትስ ከጸ መዝ ሃቱ ሳሥ ከጸ ጢዛ ማር ዘጸ መሳ ማቴ ሥሦሳ ዘሌ ሰቶ ዘካ ራአ ሀ ዘጸ ዝጸ ሕዝ ዘ ኣመ መመ ከ መ ንዋየ ቅድሳት ልብስ ታቦት ከመልካ መልካም ጨርቅ የሚዘጋጅ ጌጥና ዘርፍ የተበጀለት ነው ታቦት የሚከብርበተና የሚጎናዐፈው ነው ሀ መጎናጸፊያመንበሩ የሚለብሰው ሆኖ ታቦት በክብ ረ በዓል ጊዜ ሲወጣ የሚጎናጸፈው ነው ለ ቀጸላ ታቦቱ መጎናጸፊያውን ከተጎናጸፈ ከለበሰ በኋላ ከላይ የሚደረብ ባለጌጥ ዘርፈ ልብስ ነው የመጽሐና ቅዱስ ጥቅስ ኛነገ ሁ ኢሳ ራእ ባሮ መጋረጃ መንጦላዕት ከጥሩ ጨርቅ መልከኛ ሆኖ ተዘጋጀቶ በሦስቱም የመቅደስ በር የሚደረገ መጋረጃዎች ናቸው አገልግሎቱም ለመቅደሱ ክብር የሚሰጡ ናቸው አጠቃቀሙበቅዳሴ ጊዜ መሥዋዕቱን ከቤተልሔም ወደ መቅደስ ይዘው ከገቡ በኋላ ይቨጋል አሐዱ አብ አንደተባለ ዲያቆነ ስግዱ ብሉ ከፍትሐሕት ዘወልድ አስቀድሞ ይከፈታል አንደኛው ዲያቆን «ይህን የካህኑን ቃል ያቃለለ የሳቀና የተነጋገፈ » ሲል ይዘጋል ሁለተኛው ዲያቆን «መኳንንት ሆይ በሮቻችሁን ክፈቱ ሲል ይከፍታል ዲያቆኑ በንሰሕ ውስጥ ያላችሁ ራሳችሁን ዝቅ ዝቅ አድርጉ» ብሉ ከዚያም «ለጸሉት ተነሠ ካለ በኋላ ካህኑ «ሰላም ለሁላችሁ ይሁን» አንዳለ ይዘቨጋል «ጸልዩ በአንቲአነ» ለማለት ሲወጣ ይከፈታል ዛካህት «ጎዳፌ ነፍስ የሚለውን ጸሎት ሲጨርስ ይዘጋል ዲያቆኑ «አድንነ ከማለቱ በፊት ይከፈታል ንዋየ ቅድሳት ምሥጢሩ መጋረሻ የኪሩቤል ምሣለሌ ነው መጋረጃ ለሁለተ የተከፈለ መሆኑ ጌታ በተሰቀለ ጊዜ የቤተ መቅደስ መጋረጃ ለሁለት ክላይ አስከታች የተከፈለበት ምሳሌ ነው የሥጋና ነፍስ ምሳሌ ነው የመጽሐፍና ቅዱስ ጥቅስ ዕብ ፅሀሀ ጸ ማቴ ዕብ ሀሀ ሆከ ሥራ ሀ የሐ ሥራ ሀ ምንጣፍ ልብስ ከሚዘጋጅበት ክርና ስማ የሚዘጋጅ የወለል ላይ ልብስ ወይም ለተከረጡ ነገር መጦረገጫና መረማመጃ ነዑ ለወንበርም ምንጫናፍ ይዘጋዳጓል ለወለልና ለመቀሥጦጫ የሚዘጋጀው ምንጣናዛ ምንም ዓይነት ሥዕል ሊኖረው አይገባም ምናልባት የንዋየ ቅድሳት ሥዕል ወይም የቅዱሳን ጻድቃን ሥዕል ቢኖረው በግድግዳ ላይ አድርጎ በክብር ማስተመጥ አንጂ በወለል ላይ አንዲረገጥ መሆን የለበትም ከዚህ ውጭ ልሙጥ ምንጣባ በወለል መቀመጫ ላይ ሊደረግ ይትላል ምሥሊጢሩ በሆሃዕና ዕለት ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በአህያና በአህያ ውርንጫ ተቀምጦ ሲሔጨሒደድ የዘንባባ ዝንጣፊና የለበሱትን ልብስ ለክብሩ ሲሉ ያነጠፉትን ለማስታወስ ነው ሌላው ደግሞ እግዚአብሔር አስራኤላውያንን እንቅፋትና እሾህ አንዳርገኛ ቸው የብርዛን ደመና አንጥፎ መምራቱ ሚያስታውሰን ነው ብ ንዋየ ቅድሰት ድባብና ጥላ ጸላል ዘንጉ ከወርቅ ከብርና ከብረት ከአንጨት ሊሠራ ይችላል ጨርቁ ከከበረ ነገር ሆና ዐርቃማ ቀለም ያለው መርገፉ የወርቅ ጠይም የብር የሚዘረጋ ሚወጠር ነበኑ ተ ሕዋስያንንም ይከላክላል ታቦት በሜከብርበት ጊዜ ጥላ ይዘረጋል በቅዳሴ ጊዜ ጥላ አገልግሉት አለው ይኸንም ዐንጌል ሲነበብ ቅዱስ ቁርባን ከቤተልሔም ሲመጣ ሠመሥስቀሉን ይዘው ለማዕጠንት ሲወጡ በአጠታላይ ነበቡር የሆነ ነገር የሚጠለልበት ነጦ ምሥጢሩር ሙሴ የኪዳኑን ታቦት ሲተበል የጋረደው ደመና ሥፖሳሌ ነዑው ዐይ አ ኣራን ከእ ፍን ነኒ ንን አሬን ንዋየ ቅድሳት ዴዴ ጠቡን ሉኮሮሎ ግምጃ ከልዩ ልዩ ሐርና ወርቅ ዘቦ የሚሠራ ዐይም የሚቀለም ልብስ በፍታ አገልግሎቱ ለቅዱሳት መጻሕፍት መሸፈኛና ለሌሉች ንዋያተ ቅድሳት ልብስ ያገለግላል ባለጌጥ ከጠፋ ይሄው ግምጃ መጋረጃ ይሆናል « ለራስዋም ግብረ ሥርፌ ስጋጃ ትሠራለች ጥሩ በፍታና ቀይ ግምጃ ትለብሳለች» ምሳ ዬ ማህደ ከቀዳ የሚሠራ የቅዱሳት መጻሕፍት መክተቻ ማኖሪያ ማሳደሪያ ነው ሲዘጋጅ አጠቃላይ ሽፋኑና ማንገቻው ከቆዳ መሆን አለበት ቢቻል መስፊያውም የቆዳ ገመድ ቢሆን መልካም ነው ካልሆነ በጅማት ይሠፋል ምሥጢሩ ማህደር የአመቤታችን ምሳሌ ነዐ ህህላህ ፎቪቲከዐዐወበ አቲከ«ዐ ንዋየ ቅድሳት ንዋየ ቅድሳት ፌሩ እ ዋየ ቀድሳተ የዜማ ዕቃዎች በሦስት ይከፈላሉ ምዕራፍ ስድስት ዘማሪው በአጁ የሚከረክራቸው ወይም በመከርከሪያ የሚመታው በገናና መሰንቆየሚነፉ የዜማ ዕቃዎች መለከተ ዕቃዎች እምቢልታ ዋሽንትዕቃዎቹ እርስ በርስ ማማታትና በአጀ የዜማ ፅቃዎች የሚባሉትን ከመዘርዘራችን በፊት ስለዚህ በመምታት የሚጠቀምባቸው የዜማ ዕቃዎች ከበርሮአታሞ ቃል የዜማ ፅቃዎች ሙሉ ትርጉምና ፍቺ እንዲሁም ነጋሪትና ጸናጽል ናሻው አገልግሉት እንመለከታለን በገና ከእንጨት የሚዘጋጅ ሆኖ ክሩ ከጅማት ይበጃል ዜማ ማለት ስልት ያለው ጨኸት ማለት ሲሆን ድምጸ አሥር አውታር ያለዐ በገና ይባላል ይህም ዓቢይ የዜማ ዕ እና የሠዎች ዜማ በ ይመደባል ግዕዝ ዕዝልና አራራይ የዜ ቃ ነው በገና ሲዘጋጅ ቁመቱ የረዘመ ሆዱ የሰፋ መሆን ማ ዕቃዎች ማለት በስልት የሚቬዜምባቸው ዕቃዎች በገና ይኖርበታል ከበሮ መሠንቆጸናጽልና ሌሎችም አሉ ዳዊትና ሌሎች ነገሥታት በእግዚአብሔር ቤት እንዲያመሠግነበት ሆነ ኛ ዜና ዜና ነህ ዳዊት ብዙ መዘምራንን በዜማ ዕቃ አግዚአብሔርን እንዲያመሰግኑ አዘጋጀ ቬጌና በአዲስ ኪዳን ካህናትና ምፅመናን በከበር በጸናጽል አንዲምሩ ቅዱስ ያሬድ አሳይቷል ኔና ዐ ኢሳ ሳሙ ነህ ነና እና መዝ ኤፌ ና ሳሙጮ ጅ ዋላ መዝ ሳሠቦ ሌና መዝ ቀሮ መገ ዕዝ እይ ፌዴ ፒሮኔጅሮዮሺኮዮርዮርዮርፓንሲጵስሲንሲንንሲንንሲችጅጂጃጂሱሙሙሜጂ ሙሜ ብ ሊሎ ፎከወዐህጪበህከበዐ ንዋየ ቅድሳት ፎጩ ና መ ናመ ምሥጢሩ በገና የአሥቤታችን ምሳሌ ነው ለዛ የአሠቤታችን ምልጃዋና ተሯ ነው አሥር አውታር የአሥርቱ ታላተ ኦሪት ምሳሌ ነው ግራና ተኝ ያሉት ሁለት ዓምዶች የፍቅረ ቢጽና የባት ረ እግዚአብሔር ምሳሌዎች ናቸጡ በተጨማሪም ሁለቱ ዓምዶች በብሉይና በሐዲስ ይመሰላሉ ከእንጨት መሠራቱ ጌታችን በአንጨት መስቀል መሰቀሉን የበገና ትልቅና ግኩባነት አግዚአብሔር በሁሉ ቦታ የሞላ ምሥሉዕ በኩለሕጠ መሀኑን ያመሥለክታል የመጽሐባ ቅዱስ ጥተስ ባ ዳን ራአ ዳን መዝ ባ ሳሠ ራአ ዞ መዝ ዜና ሳመሥ ና ቨጌቤና ኢሳ ነና ሰቅ መዝ ከና ሚራ ና ዳን ንዋየ ቅድሳት ፍኤፎኾሊጧፔ ር መ መሰንቆ ሠሰንቶቀ አንድ ምሰሶና አንድ ነዘ ያለው የ ማ ዕቃ ነው ክሩ ከፈረስ ጭራ ይዘጋጃል በአንድነተ የሚወጠረዐው ክር ብዛቱ ቢያንስ አርባ ቢበዛ ሰማንያ ይሆናል ለእግዚአብሔር ክብር ይዘመርበታል ምሥጢሩ መሰንቆ የአመቤታችን ምሳሌ ነበ አንድ ምሰሶ መኖሩ ዛይማናኖት አንድ መሆኗን ክሩ አንድ ወራጅ መሆነ አንዲት ጥምቀት የክሩ ጥቅል ብዛት ቢያንስ አርባ መሆኑ ወንዶች በተወለዱ በአርባ ቀናቸው ጥምቀት ማግኘታቸው ቢበዛ ሰማንያ መሆነ ሴቶች በተወለዱ በሰማንያ ቀናቸው ጥምቀት ማግኘ ታቸውን ነው ክሩ ዕጣን አየተቀባ ይዘመርበታል ይህም ዕጣን የመንፈስ ቅዱስ ምሳሌ ሲሆን ክሩ የጥምቀት ሆኖ በመጠመሥት መንፈስ ቅዱስ እንደሚገኘ ያመለክታል መሰንቆ አምስት ያህል መሰቀል ይታይበታል ሀ የምሰሶ አናት ላይ ለ መቃኛው ከምሰሶ ጋር ሲተያይ ሕሒ የመሰንቆ ሳጥን ቅርጽ መ የክር መወጠሪያ በርኩማ ከክር ጋር ተመሥሳትቸሎ ሲታይ ሠ መከርከሪያፀሁ በመሰንቀ ክር ጋር አልፎ ሲከረከር አምስት መስቀተል መታየቱ አምስቱ ቅንዋተ መሥስተል ያስታውሰናል የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅስ መዝ ና ዳን መዝ ኾ ዳን መዝ ዳን መዝ ና ሚራ ና ነና ና ሳመ ኢሳ ዕ ለባለ ወየቶክ። መቲከወክወክከወ ንዋየ ቅድሳት ሬር ጸናልከብርና ከነሕስ ከሌላም ብረት የሚሜሰራ እንዲሷ ጂ የብረፐ ቅጠል ይደረግበታል አገልግሉቱም ለአግዚአብሔር ክብር ይዘመርበታል ጸናጽል ከከበር ጋር አብሮ የሚሄድ የዜማ ዕቃ ነው ኳ የብረት ቅጠሎች ኳን ሥ የቀኝ ዓምድ መያዣ አጀ ምሥጢራሩራ በግራና ቀኝ ያለው ዓምድ የብሉይና የሐዲስ ምሳሌ በሁለቱ ዓምዶች መሐል ያሉት ሁለቱ ቀጫጭን ዘንጎች ያፅ ቆብ በፍናተ ሎዛ መላአክት ሲወጡባት ሲወርዱባት ያያት መሠላል ምሳሌ ሆየነ በዘንጎቹ ላይ ያሉት የብረት ቅጠሎች ያዕቀብ በፍኖተ ሉዛ በመሠላል ላይ ሲወጡ ሲወርዱ ያያቸው መላአክት ምሳሌ ነው ንዋየ ቅድሳት ፌሬር በሌላም በኩል የብረት ቅጠሎቹ ብዛት ቢያንስ አምስት ቢበዛ ሰባት ይሆናል አምስት ሲሆን የአምስቱ አዕማይ ምሥጢር ሰባት ቢሆን ደግሞ በሰባቱ ሰማያት የብረት ቅጠሎቹ በመጀመሪያ ቨንግ ላይ ሁለት ይሆናሉ ይህም ወልድ ሁለት ልደት ትድመዓለም ሆሰ አናት ከአብና ቷላም አዳምን ለማዳን ያለ አባት ከቅድስት ድንግል ማርያም መወለዱን በሁለተኛ ከንግ ላይ ሃስት ሲሆኑ በአብ በወልድ በመንፈስ ቀዱስ ይሠሰላል ድምጹ ያማረና መልካም መሀኑ በመላዕክተት ዜማ ይመሰላል ወዲያና ወዲህ መባሉ የጌታችን በአይሁድ መንገላታት ምሳሌ ነው የመጽሐባ ቅዱስ ጥቀስ ር ቬና ቬና ሁ ና መዝ ዐ ሳሙሥ ቭ ው ጸኡ ንዋየ ቅድሳት አታሞ ከአንጨትና ከቆዳ የሚዘጋጅ እንደ ከበሮና ነጋሪት በአጅ የሚመታ ባለ አንድ አፍ የዜማ ዕቃ ነው ይህ የቬማ ፅቃ በዚህ መን ተጠቃሚ የለውም «አንዲህም ሆነ ዳዊት ፍልስጥኤማዊውን ገድሉ በተመለሰ ጊዜ አየዘመሩና እየዘፈነ እልልም እያሉ ከበርና አታሞ ይዘው ንጉሥን ሳኦልን ሲቀበሉ ሴቶች ከአሥራኤል ከተሞች ሁሉ ወጡ»ኛ ሳሙ አነሆም የሴሉ ሴቶች ልጆች አታሞ ይዘው ለዘፈን ሲወጡ ከወይኑ ስፍራ ወጡ» መሳ ንዋየ ቅድሳተ ነጋሪት ከአንጨትና ከቆዳ የሚሠራ ባለ አንድ አፍ የዜማ ዕቃ ነው ይህ የዜማ ዕቃ ከአታሞ ጋር ይመሳሰላል አገልግለቱ መልአክት ለማስተላለፍና ለክብረ በዓል ማድመቂያ ነው «ዳዊትና የአስራኤልም ቤት ሁሉ በቅኔና በበገና በመሰንቆም በከበሮም በነጋሪትና በጸናጽል በእግዚአብሔር ፊት በሙሉ ኃይላቸው ይጫዐወቱ ነበር ሳሙዕፀ «በዳግም ምጽአት ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስተትስ ለፍርድ ሲመጣ ሚመታ» ዮሐንስ ራአይ ምሥጢሩ የነጋሪት ድምጽ የክርስቶስን ዳግም ምጽአት ያሳስባል ንዋየ ቅድሳት ምዕራፍ ሰባት ቅዱሳት ሥዕላት ቅዱሳት ሥፅላት የቤተክርስቲያን ንዋየ ቅድሳት ናቸው ቅዱሳት ሥፅላት የሚባሉት የቅድስት ሥላሴጌታችን የመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የአመቤታችን ቅዱስት ድንግል ማርያም የቅዱሳን መላዕክት የነቢያትና ሐዋርያት የጻድቃንና ሰማእታት ሥዕላት ናቸው የቅዱሳን ሥዕላት በጥንት ከዘመን የሚያዘጋጁት ድንጋይና እንጨት ጠርበው ቆዳ ናቀው ከአፈር ቀለም በጥብጠው ነበር በዚህ ዘመን ግን ቴክኖሎጂ ባመጣው መሳሪያ የጥንቶችን ፎቶ በማንሳት ፎቶ ኮፒ በማድረግ ጠይም በማባዣ ማሽን በማራባት ነው እንዲሁም በዘመኑ ሠዓሊያን በሸራ በቀርቀር በክርታስና በመሳሰሉት እየተሳሉ ይተርባሉ የቅዱሳንን ሥዕል ለመሳል ወይም ለማሳል በቅድሚያ የሚሳልበት ነገር ቢመረጥ መልካም ነው ይኹውም ሥዕሉ በተለያዬ ምክንያቶች እንዳይፈዝና አንዳይለት የሚሳልበት ቀለም ጥራቱን የጠበቀና መሳያው ጠንካራ መሆን እንዲሁም ሠዓሊው ልዩ ዕውቀት በቤተክርስቲያን የታነጸ መሆን ይኖርበታል ሥፅሉ ከትውልዱ ትውልዱ እንዲተላለፍና ለሥዕሉ ባለቤት ክብር ጭምር ነው ሥመ መመመ መመ ንዋየ ቅድሳት ሠጋ ገርካ ኹጹ ዴዴዴዴዴ።