Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية
Book of the day

ቅንድል-መፅሔት ቅፅ-፪ ቁጥር-፬.pdf


  • word cloud

ቅንድል-መፅሔት ቅፅ-፪ ቁጥር-፬.pdf
  • Extraction Summary

በብርሀን ዘመን አይኑን የአለማችን ዓይኖችህ የጨፈነ ትውልድ። ቅ ጾርዩክጅ ነ ንድል መፅሔት ፎፍሀጸክፎ ዐበ አንቀፅ ገበታ ለምክንያታዊ ወጣት ግንባታ ያስፈልገን ይሆን ሀገራችን ኢትዮዲጴያ የዘመነ መሳፍንቱን ጊዜ ናፋቂ በሚያስብል መልኩ ወጣቶች እና ፖለቲከኞች እንደ ሀገር ከማሰብ ይልቅ ስለ ጎጥ እና መንደሮች ማሰብና መጩቅ ከጀመርን ቀናት ወራትን ወራት ደግሞ አመታትን እየወለዱ እነሆ ዛሬ ላይ በተለያዩ የቴሌቪዥን ጣብያዎች ላይ የምታያቸው የ ገርዩ ፍከዐዕህ ፕሮግራሞች የተገለበጡት ከሷ እና ከ ዐህዐ ይቪፀጠጡ ጸቋከ ነው። ነከዑዕ ቋዕፅኗ ን በጣም ደካማ በመሆኑ ነው። ተያያ ዝ ት ለአ ከ ለ ሸሽ ገ የ ሼቃጮሥ ጠ ቤይ ኒልጃኢብ ሀዚጤና ይስጥልኝ ርድሮና ዘንድሮ ይ በልና ለኔ ክብሬ ነውሼ ሽ መፖ ይ ። መዴ ፅ ከእ ሽጠጠጩጄ የ ይሃ ንገ ነቢ ሰዳ ብቼ ሰ ፒ ኮሾ ቁም ይ ፖ ን ሣ ይ ።

  • Cosine Similarity

ቅ ጾርዩክጅ ነ ንድል መፅሔት ፎፍሀጸክፎ ዐበ አንቀፅ ገበታ ለምክንያታዊ ወጣት ግንባታ ያስፈልገን ይሆን ሀገራችን ኢትዮዲጴያ የዘመነ መሳፍንቱን ጊዜ ናፋቂ በሚያስብል መልኩ ወጣቶች እና ፖለቲከኞች እንደ ሀገር ከማሰብ ይልቅ ስለ ጎጥ እና መንደሮች ማሰብና መጩቅ ከጀመርን ቀናት ወራትን ወራት ደግሞ አመታትን እየወለዱ እነሆ ዛሬ ላይ ደርሰናል ለዚህም የመንጋነት ደመነፍስን ከፀርፎበር በፄቲከበር ምክንያት ስለመሆኑ ብዙዎች ይስማሙበታል ወጣቶች ከግል እይታ እና ውሳኔ ይልቅ በዘር እና በጎሳ ተቧድነው ከአመክንዮ ይልቅ በመሰለኝ እና ደሳለኝ በበሰለ ስሜት ነገርን ከማውጠንጠን ይልቅ በነደደ እና በተቀጣጠለ ስሜት ሆነው የሚወስኗቸው የቡድን ውሳኔዎች የሀገርን ፖለቲካ ኢኮኖሚያዊ እና ማህበራዊ ህይወት ላይ ትንሽ ነው የማይባል ጠባሳን እየጣለ ይገኛል የሀሳብ ልዩነቱን የተገነባውን በማቃጠል እና በማፍረስ የሚገልፅ ኢምክንያታዊ ወጣት ሀገር ለብልፅግና የምታደርገውን ጉዞ ዳገት እንዳያደርግባት የብዙዎች ፍርሀት ነው ስለሆነም መንግስት ብልፅግና ያለ ምክንያታዊ ወጣት ያልተፈታ ህልም መሆኑን በመገንዘብ በሀገራችን የሚገኙ ወጣቶች ከስሜታዊነት ከቡድንተኝነት ከቂም እና ጥላቻ እንዲሁም ለሰዎች እና ድርጅቶች የግል ፍላጎት መጠቀምያ ከመሆን ይልቅ በምክንያታዊነት በቅንነት እና በሀገር ፍቅር በማነፅ የሀገራቸው የብልፅግና ጉዞ ላይ ተዋናኝ እንዲሆኑ የሚያስችል የምክንያታዊ ወጣት ማጎልበቻ ፕሮጀክት አስፈላጊ ነው በምክንያት የሚያምን ትውልድወጣት የራሱን ሀሳብ በነፃነት የመግለፅ አቅም ያለው እና ከቡድናዊ አስተሳሰብ ተፅዕኖ የተላቀቀ ነው ምክንያታዊ ወጣት የሀሳብ ልዩነቱን የተገነባውን በማፍረስ እና በማቃጠል ሳይሆን በውይይትና በሀሳብ ብቻ ይገልፃል። ምን አልባት በየአካባቢያችን ያለው ባህል እና አኗኗር ይለያይ ይሆናል ምን አልባት በአምነት በጎሳ በቋንቋ እንለያይ ይሆናል ሆኖም ሁላችንም ሰብዓዊ አካልና አዕምሮ ያለን ሰብዓዊ ፍጡራን ነን በተመሳሳይ መልኩ እንደተወለድን በተመሳሳይ መልኩ እንሞታለን የሰውነት ቅርጻችን የአዕምሮ አሰራራችንና ስሜታዊ አፈጣጠራችን ተመሳሳይ ነው በምድር ላይ ያለን ሁላችንም የሰው ልጆች የሚያገናኘን ይህ የሰብዓዊነት ጥግ ነው ነገር ግን በተለየ ሁኔታ ደግሞ በአንድ የጂኦግራፊካል ቦታ መገኘት ተመሳሳይ ባህል ተቀራራቢ ታሪክ ሲኖር ደግሞ ከሰብዓዊነት በበለጠ ብዙ የሚያቀራርብና የሚያገናኝ ማኅበረሰብ ይፈጠራል እኛም ኢትዮጺጴያውያን ሰብዓዊ ተፈጥሯችን ከሌላው ዓለም የሰው ልጆች ጋር ሁሉ ሲያመሳስለን ከፍ ባለ ደረጃ ደግሞ ባህላችን አኗኗራችን የማኅበረሰባችን ስነልቦና ታሪካችን እና ሌሎች የማኅበረሰብ መገለጫዎች በእጅጉ የሚያቀራርበን የአንድ ሀገር ህዝቦች እንደሆንን መስካሪ አያሻውም ። ስሜት ለጥፋት የሚዳርግ ግልብ የሆነ መሪ ነው ይህ ጊዜ ህይወት አስይዘን የምንጫወትበት አባሮሽ ሳይሆን እንደ ግለሰብ እንደ ማኅበረሰብ እንደ ተቋም ሁሉም ቆም ብሎ የሚያስብበት ነው ይህ ትዝብቴ እንጂ ወቀሳ አይደለም እኔም የዚህ ዘመን ወጣትና ትውልድ ነኝ ግን የማምንበትን ነገር ለመቀበል ለምን ብሎ የሚጠይቅ ነጻ ፍቃድ ያለኝ የሰው ልጅ ነኝ ሁሉም የዘመኔ ወጣት እራሱን የሚመራበት ነጻ ፍቃድ አለው ሌሎች የሰሩት ሮቦት ወይም አሻንጉሊት አይደለም ለሌሎች ህልም የራሱንና የሀገሩን ህልም የሚቀብር የሚገርመኝ በሀገራችን ከጊዜ ወደ ጊዜ ትምህርት ቤቶች እየበዙ የተማረ የሚባለውም ቁጥር እየጨመረ ነው ነገር ግን የተማርነው ምንድነውፆ ስል መልስ አጣለሁ። ከዚህ በኋላ ለአንድነትና ለእድገት እየሰራ የሚሞት እንጂ ለጥፋትና ለልዩነት የሚሞት ትውልድ መኖር የለበትም ይህ መቀበል ያለብን ሀቅ ነው ስሜት ጥላቻ ክፋት መለያየት ዘረኝነትና አለማወቅን ጥለን በእወነትና እውቀት ደምቀን አለማቀፋዊ አስተሳሰብ ባለቤት በመሆን ከትናንት ታሪክ ተምሂን ዛሬን ተመራምረን ነገን አሻግረን የምናይ ከተጣላንባቸው ይልቅ በመዋደድና በአንድነት የኖርንባቸውን ውብ ባህሎች በመያዝ በእያንዳንዱ ቀን ጉዚችን ለሀገራችን ከፍታ ለህዝባችን አለኝታ በመጪው ትውልድ ተመስጋኝ በመሆን የሚወቀስ ሳይሆን የሚወደድ ትውልድ ሆነን ኢትዮጺያዊነትን ከፍ አድርገን የያዝን እንድንሆን ለዘመኔ ትውልድ ጥሪዬን እያቀረብኩ የዚህ ዕትም የሀገሬ አምድ ጽሁፌን አበቃሁ በቀጣይ በሌላ ርዕስ እስከምንገናኝ በቅንነት በመልካምነት እና በሀገር ፍቅር እያንዳንዱን ቀን እንድታሳልፉ እየተመኘሁ በበረከት በላይነህ ግጥም ተሰናበትኩ ሀ ገሬ ይየ ታድለሻል ቢሉም የ ወር ፀሀይ የጊ ወር ፀጋ ብርሃንሽ ተሰርቆ ሲጨላልም እንጂ መች አየን ሲነጋ ተፈጥሮ ቸር ሆና ሰማይዋ ባይነጥፍ ምድሯ ቢለመልም ከልጆቿ ልብ ውስጥ ፍቅር ሲጎድል ነው ሀገር የምትጨልም። በብዙ ሃገሮች ህግ በማዉጣት ምስጢር የጊዜ ገደብ ኖሮት ከተወሰነ ጊዜ በኋላ የመንግሥት ምስጢር ለህዝብ ይፋ ይደረጋል ለምሳሌ በዩናይትድ ኪንግደም በምስጢር የተያዙ የመንግስት ሰነዶች እስከ ኃዐ ዓመት በምስጢርነት ይያዙና ከዚያ በኋላ ለህዝብ ይፋ ይደረጋሉ ሆኖም ግን ሁሉም ሳይሆን ወደ ህዝብ ቢደርሱ ጉዳት የማያደርሱ ስለመሆናቸዉ ሲረጋገጥ ብቻ ነዉ አለበለዚያ ግን የሰነዱ ምስጢርነት ከፍተኛ ከሆነ ዐ ወይም ከዚያም አልፎ ዓመት ከህዝብ ተደብቆ ሊቀመጥ ይ ችላል በሃገራችንም ምስጢራዊ ለሆኑ ጉዳዮችና ለህዝብ ይፋ የሚደረግበት ጊዜ በህግ ስለመደንገጉ የማዉቀዉ ጉዳይ ባይኖርም የተለያዩ ምስጢራዊ ሰነዶች ደረጃ ወጥቶላቸዉና ለምሳሌ ብርቱ ምስጢር ምስጢር ጥብቅ ና ክልክል በመባል በማህተም ተረጋግጠዉ ደረጃ ወጥቶላቸዉ በመዝገብ በት ዉስጥ በጥንቃቄ ይቀመጣሉ ሆኖም ግን መንግሥት ቶሎ ቶሎ በሚለዋወጥበት ብዝሃነት በሚስተናገደበትና የብቃት ችግሮችና የተለያዩ ፍላጎቶች ባሉበት ሁኔታ ብዙዉን ጊዜ ምስጢር በቀላሉ እየወጣ ወደ ህዝብ ጆሮ ይደርሳል የምስጢር በቀላሉ ወደ ሀዝብ ጆሮ መድረሱ ደግሞ ሊያመጣ የሚችለዉ ጉዳት ወይም ኪሳራ ብዙ ከመሆኑ የተነሳ የሚያስከፍለዉ ዋጋ በገንዘብ ሊገመት አይችልም በዚህ ርዕስ ላይ ለመፃፍ ያነሳሳኝ የራሴን የህይወት ተሞክሮና በተለያዬ አጋጣሚ የሰማኋቸዉ ምስጢሮች ሁሉ ምስጢር እንዳልሆኑ ቢሆኑ እንኳ ትልቅ ጥንቃቀቄና ጥበቃ የሚያስፈልጋቸዉ ስለመሆኑ ለመግለፅ ስል ነዉ። ገፅ አብርሆት ምስጢር ምስጢር የሚሆነዉ በጥንቃቄ ሲያዝና አንድ ወይም የተወሰኑ ሰዎች ወይም ቡድን ብቻ ሲያዉቀዉና ደንብና ሥርዓት ኖሮት በህግ የተደነገገ መመሪያ ሲወጣለት ተጠያቂነትም ሲኖረዉ ወይም በሰዎች የህሊና ዳኝነት ከፍተኛ ጥበቃ ሲደረግለት ምስጢር ይሆናል ምክንያቱም መንግሥት ሲቀየር ወይም ሰዎች ሁለትና ከዚያም በላይ ሆነዉ በስምምነት በፍቅር በነበሩበት ወቅት ያደረጉት ምስጢር እነዚሁ ሰዎች ወይም ቡድኖች በተጣሉ ወይም በተፋለሱ ጊዜ በምስጢር የያዙት ጉዳይ ብዘዉን ጊዜ ለህዝብ ይገለጣል ያንንም ተከትሎ ሰዎች ለከፍተኛ ፀብና ችግር ይጋለጣሉ ስለዚሀ ምስጢር ጥበቃ ከሌለዉ ምስጥ እንደበላዉ እንጨት መሆንና በቀላሉ ለጠላት ወይም ለተቀናቃኝ ጥቃት መጋለጥ ይመጣል አበዉ እንደሚሉት ጠላት ከሩቅ አይመጣም ። ቅንድል ዶር ኤልያስ በመጀመሪያ የቅንድል ዲጂታል መጽሔት የአውደ ብሩሀን ገጽ እንግዳችን ለመሆን ፍቃደኝነትህን ስላሳየህን በአንባቢያን አና በመጽሔታችን ስም ከልብ አመሰግናለሁ። የሚለውን ከምንገልጽ አንዲሁ በአጭሩ ዶር ኤልያስ ገብሩ ማን ነው የሚለውን ለአንባቢያን አስተዋውቅልን ዶር ኤልያስኤልያስ እንግዲህ የዚህ ትውልድ አንዱ ሰበዝ ነው ባይገርምሽ በአብዛኛው ሀኪምና ደራሲነቴ ላይ ስለሚያተኩር ሰውኛ እኔነቴን የሚጠይ ቀኝ የለም ያው እንዳልኩሽ እንደዚህ ትውልድ አንድ አባልነቴ ከብዙዎቻችሁ ጋር የምጋራው የኑሮ ድር አለ በግሌ ፍቅር ጥበብና ሰላማዊነት ይማርከኛል እምም ኤልያስ በተለይ ይህ ትውልድ አቅጣጫ ጠቋሚ ካገኘ ችግሮቻችንን የመፍታት አቅም እንዳለው የሚያምን ሰው ነው በእውቀትና እምነት ላይ የተወቀረ ስብእና የትኛውንም የፈተና ተራራ መሻገር ብቻ ሳይሆን ተራራውን መናድም እንደሚችል ያውቃልና ነው እንዲህ ማሰቡ የቻለውን ያህል አስተዋጽኦ አበርክቶ ማለፍ ነው እቅዱ ለህዝቡም ለአገሩም ለዓለምም ባጭሩ ይሄ ነው ኤልያስ። ሲሉ ነበር የጠየቁት እኔ እንደሆንኩኝ ለማሳየት እጄን ሳወጣ ልብወለድ የጻፍኩበትን ወረቀት አሳዩኝና ለተማሪዎቹ እንዳነብላቸው ነገሩኝ አጭሩ ጽሑፌን አንብቤ ስጨርስ ግርምት ፊታቸው ላይ እየተነበበ ይሄ ለአጭር ልብወለድ ጥሩ ማሳያ ነው አጨብጭቡለት ሀ ለመጀመሪያ ጊዜ ራሰን የጠየኩት የአውደ ብሩሀን ገፆች የጋራ ታሪክ የሌለው ህዝብ አንድ አገር ተጋርቶ መኖር እ መህ ኤህ ንተ ባይገርምሽ የመጀመሪያውን የስነጽሑፍ ሽልማት የተቀበልኩት የብዙ ምስኪን ኢትዮጵያዊ ህጻናት እናት ከሆኑት ወሮ አበበች ጎበና እጅ ነበር ገና የስድስተኛ ክፍል ተማሪ እያለሁ ነበር በፕላን የልጆች የስነጽሑፍ ውድድር ተሳትፌ ሽልማቱን ለማግኘት የበቃሁት ሽልማቱን ከሰጡኝ በኋላ አቅፈው ስመው እንዲህ አሉኝ በርታ ልጄ ፈጣሪ የሰጠህን ችሎታ እንዳታባክነው እውነት ለመናገር ግን እፒያ አማርኛ መምህራችን እስኪያስጨበጭቡልኝ ድረስ ደራሲ የመሆን ጠንካራ ህልም አልነበረኝም ወደ ጥያቄው ስመለስልሽ አንድ ጥሩ ደራሲ የተፈጥሮ ተሰጥኦ እንደሚያስፈልገው ሁሉ ብዙ የማንበብ ባህልና የኑረቱን ዙሪያ ገባ መታዘብ የሚችልበት ልዩ መነጽርም ያሻዋል አንዱ ብቻውን በቂ አይደለም ስለዚህ እኔም የሁሉም ድምር ውጤት ይመስለኛል ወደ ድርሰቱ ያመጣን ቅንድልከድርሰቶችህ በጣም ሰፋ ያለውና ሀገራዊ እይታን ባህልን እምነትንና ሌሎችም ሀገርኛ ጉዳዮችን የዳሰስክበት መጽሐፍ ዋነኛው ኢቶዮጵ ነው እስቲ የዚህ መጽሐፍ ሀሳብ ጅማሮ እንዴት መ ጣዖ ዶር ኤልያስ ሀገርን የሚያንጻትም የሚያፈርሳትም ዋናው ኃይል ታሪክ ነው የጋራ ታሪክ የሌለው ህዝብ አንድ አገር ተጋርቶ መኖር ያዳግተዋል ተቃጪጢ የታሪክ አመለካከት ካለው ደግሞ አገር ፈተና ውስጥ ትወድቃለች። ዶር ኤልያስአብዛኛዎቹ በማስረጃ ላይ የተመሰረቱ እወነታዎች ናቸው ወዳጄ ይህ ያለንበት አህጉር አፍሪካ የተባለውኮ ከጥቂት ክፍለ ዘመናት በፊት ነው ከዚያ በፊት ያሉ የግሪክና የፖርቱጋል ካርታዎች ሙሉ አህጉሪቷን ኢትዮጵያ ብለው ነበር የሰየሙት ኤቶዮጵ ላይ እንዳስቀመጥኩት አፍሪካ የሚለው አዲስ ስያሜ ራሱ የወጣው ከመርከበኛ የአፋር ወንድሞቻችን በመነሳት ነው ብዙ ብንናገር ሚያምነን እናጣለን እንጂ የኢትዮጵያስ ነገር ሚስጥሩ ብዙ ነው ቅንድል ዶር ኤልያስ ገብሩን በኢቶዮጵ መጽሐፍ ውስጥ አይተነዋል ይላሉ ሰዎች ፈገግታን እውነት ነው አንተን የወከለ ገጸ ባህሪ አለ ዶር ኤልያስአብዛኛው ወጣት ኤቶዮጵን ሲያነብ ራሱን የሆነ ገጸ ባህሪ ውስጥ እንደሚያገኘው አምናለሁ ደራሲዎች ሲጽፉ ደግሞ የግል ህይወታቸው ነጸብራቅ በብዙ መልኩ ይገለጣልና የእኔን የሆኑ ሽርፍራፊዎችን ቢያገኙ የሚጠበቅ ነው ከሞላ ጎደል ብዙ ጫማዎችን እያጠለቅኩኝ ገጸ ባህሪዎቹ ባህር ውስጥ መዋኘት ነበረብኝ ሙሉ ለሙሉ እኔን የወከለ ማንነት ግን የለም የአውደ ብሩሀን ገፆች ቅንድል የዶር ኤልያስ ገብሩ የህይወት ፍልስፍና ሃክ ዶር ኤልያስየተለመደ ነገር ቢሆንም የህይወት ፍልስፍና የሚለው ጥያቄ ድፍን ያለ ነገር ነው ህይወት ትፈሳለች እንጂ አትገደብም በየቀኑ የተለያዩ አይነት የህይወት አመለካከቶችን እናካብታለን። ዶር ኤልያስ የስኬታማነት መለኪያ የሀብት የማዕረግና የዝና መጠን ሳይሆን ውስጣዊ ሠላምና ደስተኝነት ይመስለኛል በግሌ ውስጤ በአዎንታዊ እስትንፋሶች የተሞላ ነው ፍቅር አንድነትና ሰላምን አንግቤ ስለምጓዝ ገና ከጅምሩም ስኬታማ ነኝ ማለት እችላለሁ ቅንድል እሺ ዶር ቢያ ቶ ኮ አንድ ሀገር የሚል ድርሰት አለህ እናም ባብዛኛው ስራዎችህ ሀገራዊ ይዘት ላይ ያተኩራሉ ይህ ከአንተ ሀገራዊ ስሜት ጋር ይያያዛል። አርበኝነቱ አንድነቷን በማስጠበቅ ከጠላት በመከላከል ችግሮቿን በመቅረፍ አልያም በሌላ መልኩ ሊገለጽ ይችላል እኔም አንድ ኢትዮጵያን እንደሚወድ የዘመኑ ሰው ከምንም በላይ በህዝቦቿ መካከል ያለው መቃቃርና ክፍፍል እንቅልፍ ይነሳኛል ይህንን እውነታ አንድ ሀገር ቢያ ቶኮ የተሰኘው መጽሐፌ ላይ ያሉ ወጎችና ግጥሞችን ያነበበ ሁሉ የሚረዳ ይመስለኛል ሀገሬን እወዳለሁ ሌሎች የሌላቸው ብዙ ጸጋዎች እናት ኢትዮጵያ አሏት ህዝቦቿ ግን ንቃተ ህሊናችን ብዙ ይቀረዋል ብዙ ሥራ ይጠበቅብናል ቅንድል ኢትዮጺያ ባንተ እሳቤና አንደበት እንዴት ትገለጻለች ኢትዮጴያዊነትስ ምን መሆን ነው ዶር ኤልያስ ኢትዮጵያያ ለሚያውቋት ብቻ የምታረብብ መንፈስ ነች ኢትዮጵያዊነት ደግሞ በመወለድና እዚህ በመገኘት የሚሰጥ ዜግነት ሳይሆን ልብ ላይ የሚታነጽ ማንነት ነው የገባው ሰው የትም ቦታ ቢሆን የምንም ሀገር ዜግነት ቢኖረው ኢትዮጵያዊነትን ሊታደል ይችላል ለዚህ ደግሞ ጥሩ ማሳያ የሚሆኑት ራስተፈሪያኖች ናቸው ቅንድል በአንድ ኢንተርቪው ላይ ሰይፉ ላይ ይመስለኛል ባልሳሳት ስለ ትውልድህ ማለትም በዚህ ዘመን ባሉ ወጣቶች አምነት አለኝ ብለሃል ይህንን ነገር ከወጣቶች ምክንያታዊነት ሀገር ፍቅርና ቅንነት አንጻር እንዴት ትቃኘዋለህሃ ዶር ኤልያስ ብዙ ጊዜ የኔ ትውልድ ስል ሌላው የሚረዳው በኔ እድሜ ክልል ያሉ ሰዎችን ለማለት ይመስለዋል ባጭሩ ለመግለጽ የኔ ትውልድ የምለው በፍቅር የሚያምን በእውቀትና ክህሎት ራሱን የሚያበለጽግ ከሰፈር ሀሳብ በላይ ዓለም አቀፋዊ ምልከታን የታደለ በሀሳብና በችሎታ እንጂ በዘርና በሃይማኖቱ ማንንም የማይፈርጅ በየዘርፉ በሚያሳየው የሥራ እመርታ አገሩን ማስጠራት የሚችል ጥንታዊነቱን ሳይጥል ዘመናዊው ዓለም ላይ ማንጸባረቅ የሚችለውን ወጣት ነው ብዙ አስገራሚ ልጆች ያቀፈ ትውልድ ነው ያለን ወደፊት ትልቅ ኔትወርክ የመፍጠር እቅድም አለኝ ፈጣሪ ይጨመርበት። ሃ ከቅርብ ግዜ ወዲህ እኛነት እየጠፋ እኔነት ብቻ እየነገሰ ነው ይህ ቢያ ቶኮ ያልካትን ሀገር ገ ህለ ሼል ዶረቋር ኤልያስአሁን እየተፈጸመ ያለው ነገር እንደሚከሰት አጠብቅ ነበር ምክንያቱም የጠላትነት ተረክና ጥላቻን ብቻ እየተማረ ያደገ ትውልድ ለበቀል ሊነሳ እንደሚችል መገመት አያዳግትምና ነው እርግጥ ነው ሀገራችን ላይ ብዙ ጥፋቶች ተፈጽመዋል ከኛ ወግና ባህል የወጣ ጭካኔን በዓይናችን አይተናል ተስፋ መቁረጥ ግን አያስፈልግም ሠላም ፍቅርና አንድነት ፈላጊ የሆኑ እልፎች አሉ ዋናው ነገር አንድነትና ፍቅርን የምንሻ ብዙሃን ያገራችንን አብሮነት ማጠናከሩ ላይ መስራት ነው በተለይ የታዳጊ ትውልድ ሥነምግባር ቀረጻ ላይ ያተኮረ የትምህርት ስርዓትም ያስፈልገናል ቅንድል በቅርቡ አዲስ ስራ ይዘህ ልትመጣ እየተዘጋጀህ እንደሆነ ሰምተናል እስኪ ስለሱ አጫውተን ዶር ኤልያስ አዎ ግጥሞቼን በሙዚቃና ድምጽ አጅቤ ለአድማጮች አደርሳለሁ። ዶር ኤልያስ እጅግ ድንቅ አስተማሪ ግዜ ነው ያሳለፍነው ስለነበረን ቆይታ በቅንድል ዲጂታል መፅሔት አንባቢያን ስም አመሰግናለሁ ዶር ኤልያስእኔም ከልብ አመሰግናለሁ ምክሕ ን እች ዬ ተሪ እ ተሪያሀ ገፅገ የቅኖች ገፅ ፈ ኣግ ች የሀገር ፍቅርኘ በተግባር የናሂ አትዮጴየዊ ችግር አለ ከተባለ በችግሩ ቦታ ከሚገኙ ጥቂት የመፍትሄ ሀሳብ ባለቤቶች ውስጥ አንዱ ብቻ ሳይሆን መፍትሄን በተግባር የሚያሳይ የተግባር ምሳሌ ነው የሀገሩን ፍቅር የሚገልጸው በተዋቡ የቴሌቪዥን እስቱዲዮዎች በመገኘት ለጆሮ የሚስማሙ ቃላት እየመረጠ በማውራት ሳይሆን ከዐዐዐ ኪሜ በላይ እርቀት በመጓዝ ታሪክ የሰሩ ጀግኖችን በማክበር የወገን የሰቆቃ ድምጾችን ሰምቶ ድጋፍ በማሰባሰብ ፈጥኖ በመድረስ ፍቅሩን ኖሮ የሚሳይ ብርቅዬ ኢትጺያዊ ነው ብንል ማጋነን አይደለም ቅንነት የህይወት መስመሩ ነው ምክንያታዊ ሀሳቦቹ የጥበብ ስራዎቹ መገለጫ ናቸው። ሰው ተብለን ስንበቃ ከዘር እና ቀለም ስንለጥቅ እንደ ማኅበረሰብ አንዱን ከሌላው የሚያስተሳስረው ትልቁ ፀጋ ባህል ነው በእርግጥ እንደ ኢትዮጵያ ካሉና እጅግ ልዩ ልዩ በሆኑ ባህላዊ ክንዋኔዎች የተሞላች ሀገር እየኖሩ ስለ ባህል ምንነት ማስረዳት አስፈላጊነቱ አምበዛም ባይሆንም ነገር ግን ባህላችን የአስተሳሰባችን አባት የአኗኗር መንገዳችን ፈጣሪ የማንነታችን ጠፍጣፊና ሠሪ ከመሆኑም በላይ እኛ በምንለው ማንነት ውስጥ ትልቅ ሚና የሚይዘው ባህል ነው። ራሳቸውን ከሚያጠ ፉ ሰዎች መካከል ህጻናት እና ወጣቶችን ጨምሮን ከመቶ የሚሆኑት በአእምሮ ህመም የሚሰቃዩ ሰዎች እንደሆኑ ይታሰባል በተለይም በድባቴ ህመም በባይ ፖላር ህመም እና በስኪዞፍሬኒያ የተጠቁ ሰዎች እንዲሁም የአልኮል መጠጥ ወይም ሌላ ሱስ ያለባቸው ሰዎች ከሌሎች በበለጠ ራሳቸውን ለማጥፋት የተጋለጡ ልተ የአእምሮ ህመም የሌለባቸው ሰዎች ደግሞ በጊዚያዊ የስሜት ነውጥ ምክንያት ወይም ለረጅም ጊዜ በህመም በሚያሰቃይ አካላዊ ህመም በመማረር እራሳቸውን ለማጥፋት ሊሞክሩ ይችላሉ ህጻናት ልጆች ሰው ሞቶ የሚቀር ስለማይመስላቸው በቀላሉ እራሳቸዉን ለመጉዳት ሊገፋፉ ይችላሉ ሰዎች ራሳቸውን ለማጥፋት የተለያዩ መንገዶችን ይጠቀማሉ ለምሳሌ በሃገራችን የተለመዱ ራስን የማጥፊያ መንገዶች ራስን መስቀል መርዝ መጠጣት ወንዝ ውስጥ መግባት እንደሚሆኑ ይገመታል አብዛኛውን ጊዜ ራሳቸውን ለማጥፋት ሃሳብዕቅድ ያላቸው ሰዎች ይህን ሃሳባቸውን የሚጠቁም ፍንጭ ለበተሰብ አባላት ለጓደኛ ለመምህር ወይም ለሃኪም ይሰጣሉ እነዚህም የማስጠንቀቂያ ምልክቶች የሚከተሉት ሊሆኑ ይችላሉ የትምህርት አፈጻጸም በድንገት ማሽቆልቆል ከዚህ በፊት በትምህርታቸው ታታሪ የነበሩ ተማሪዎች የትምህርት እንቅስቃሴያቸው ሲዳከም ከክፍል መቅረት ሲያበዙ ግዜ ገርስቲየ አዕምሮ ሀከም ሌኤ ስለሞት ወይም ራስን ስለማጥፋት ደጋግሞ ማንሳት በንግግር በጽሁፍ ወይም በስዕል ይህንን ስሜት ደጋግመው ሲያንጸባርቁ ድንገተኛ የባህሪ መለዋወጥ ገለልተኛ ብቸኛ ወይም ብስጩ መሆን ወይም ሌሎች አስቸጋሪ ባህሪያትን ማሳየት መጀመር ጥሩ ያልሆኑ ጓደኞች መያዝ ከዚህ በፊት ከማይቀራረቧቸውና ዕጽ እንዲሁም አልኮል ከሚጠቀሙ ልጆች ጋር አዲስግንኙነት ሲመሰርቱ ጤናማ ያልሆነ የቤተሰብ ግንኙነት የአካላዊ ጥቃት ምልክቶች ተማሪውግለሰቡ ላይ ተደጋጋሚ የሆኑ የአካላዊ ጥቃት ምልክቶች ሲታዩ ለምሳሌ ያበጠ ወይም የበለዘ ፊት ለአደጋ የሚያጋልጡ ባህሪያት ማሳየት ከተለያዩ ሰዎች ጋር የጾታ ግንኙነት ማድረግ አልኮል እና እጾችን መጠቀም እንደቅሚያ ያሉ አነስተኛ ወንጀሎች ላይ መሳተፍ በትምህርት ቤት ውስጥ የሚደርስ ጥቃት ሰለባ መሆን ትምህርት ቤት ውስጥ የሚፈጸሙ አካላዊና ስነልቦናዊ ጥቃቶች ሰለባ መሆን የድብርት ህመም ምልክቶችን ማሳየት አስቸኳይ እርምጃ የሚፈልጉ ምልክቶች ራስን ስለ ማጥፋት በግልጽ መናገር ወይም መጻፍ ቃል በቃል ብሞት ይሻለኝ ነበር በህይወት መኖር ምን ዋጋ አለው። ሃን እንዲመጡ ቢደረግ ከውንድም በላይ ውጤታማ መሆን እንደሚቻል ያሳዩ በርካታ ሴቶች አሉ ይህም የይቻላል ስሜትን ይፈጥራል በአሁኑ ሰዓት የፆታ እኩልነት እንዲመጣ በሰፊው እንቅስቃሴ እየተደረገ ቢሆንም ሴቶች ተወዳዳሪ ሆነው በከፍተኛ ባለሞያነት በኢኮኖሚውና እና በፖለቲካው ያላቸው ተሳትፎ ካላቸው ቁጥር ጋር ሲወዳደር እዚህ ግባ የሚባል አደለም እዚህ ላይ ከላይ ያስቀመጥኩት ችግር እንዳለ ሆኖ ሴቶች በቤተሰብ ደረጃ ከልጅነታቸው ጀምሮ በተለይ በታዳጊነት እድሜያቸው በሰውነታቸው በስሜታቸው እና በአስተሳሰባቸው ላይ ከፍተኛ ለውጥ ሲመጣ ከወላጅ ወይም ከአሳዳጊ ጋር በቅርበትና በግልፅነት ለውጦችን እንዴት መቀበል እንዳለባቸው ስለማይወያዩ እና ግንዛቤ ስለማይሰጣቸው በዚህ ከባድ የእድሜ ክልል ላይ ለሚገጥሟቸው ጉዳዮች ሁሉ ከነሱ ጋር ተመሳሳይ በሆነ የእድሜ ክልል ላይ እና የግንዛቤ መጠን ካሉ ጓዶቻቸው ጋር ብቻ በመወያየት ጊዚያዊ ስሜታቸውንና ፍላጎታቸውን የሚያረካ ውሳኔ በመወሰን ወደፊት ሊሆኑ ያለሙትን ግብ ሳያዩ በአጭር ሲቀጩ የምናያቸው ሴቶች በርካታ ናቸው ታዲያ በዙርያቸው ያለው ማህበረሰብ ደግሞ የኛ ሚና ምን ነበር ብሎ ሳይሆን የሚጠይቀው የተለመደውን አባባል አይ የሴት ነግር በማለት ተስፋ አስቆራጭ የሆነ አስተያየት ከመስጠት ውጪ አስተማሪ የሆነ ግብዓት ሲሰጥ አይታይም ንንሳ አወት እኔ ግን አጥብቄ መከራከር የምፈልገው ምንም አንኳን ሴት በመሆንዋ ሊገጥማት የሚችትለው ነገር ብዙ ቢሆንም ከፊትዋ የሚገጥሟት መሰናክሎች መውጣት የምትችለው የራስዋ የሆነ ራዕይ እና የህይወት ተልዕኮ ሲኖራት ነው አንድ ሴት መሆን የምትፈልገውን ነገር ዛሬ ላይ ሆና ማየት ማለም ከቻለች በየዕለቱ የሚገጥምዋት ነገሮች ሁሉ ወደ ፈለገችው ቦታ ለማድረስ የሚያግዙ ናቸው ወይስ እንዳትደርስ የሚያሰናክሉ ናቸው እሚለውን መለየት ያስችላታል ሕበ ርዕህፀሃ ከ ፀፀከ ዝ ዕ ቭኗደከህሄ ቨዌርከህፀ በሚለው መፅሃፈቸው እንዳስቀመጡት ሦዕዐርክፎዩ ዞዩሪዕዉ በአመክንዮ መልስ የሚሰጡ ሰዎች እለት እለት በነሱ ላይ የሚፈጠር ነገር ሁሉ መቆጣጠር እንደማይቸሉ ተገንዝበው እያንዳንዱን ሁኔታ ወይም ተግዳሮት ምን አድርግው በቁጥጥር ስራ ማዋል እንዳለባቸው ያውቃሉ ይላሉ ። ልቦለድ ዋጋ ብር ገፅ ች ቀለዮጳ ደስታ ሀአብል ርበበ ኢኤአ ጀምሮ የታወቀ አንድ የፖለቲካ አቋም ነበር ማካርቲዝም የሚባል። ከሻይ እረፍት በኋላ መድረኩ ለውይይት ሲከፈት የሚሰነዘሩት ሀሳቦች በሙሉ የሻምበል ታምራት ፈረደ ጽሑፍ ላይ ብቻ ሆኑ ገፅ ሻምበል ታምራትም ሻምበል ለገሠ ከተባሉ ከደርግ ባለስልጣን ጋር አንባቢ ሆይ ይህንን ታሪክ ነበር ከሚል መጽሐፍ ገጽ ዐ ድረስ ማግኘት ትችላለህ ዘነበ ፈለቀ እንደጻፈውን ግጭት ስለነበረው በፓ ርላማ ውስጥ በተፈጠረው ንትርክ አማካይነት ሻምበል ለገሠን የሚደግፍ መቶ አለቃ ደስታ ታደሰ የተባለ የደርግ አባል ሻምበል ታምራት ላይ ውርጅብኙን አወረደባቸው የአቀረበው የመወያያ ጽሑፍ ኢሳይንሳዊና ቀልባሽ አስተሳሰብ የተጠናወተው ጋጠወጥነትና ራስን ከፍ የማድረግ እብጠት የታየበት ነው የሚል ነበር። ታዲያ ይህ ሰርጓጅ መርከብ ምን ያህል ይመዝን ይሆን።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Comments:


memezon

Download options | Convert to Pdf | Book of the day

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact