Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ዘክሕ ድችችችሕ ፀው ወኀ ቁች ለጃ ውብ ን ዳአዘ ነ ጉሩ አለከህስ በአለሁ ለለህሼ አያለዕቸሳዕዊ መፃገርሇ የምትፃንሩት ሐሳባችሁ የመጣውን ነገር ሁሉ ሲሆን በዚህም ደስታ ታገኛላችሁ ከዚያ አፍን ንጥሦ ማድረግ ከተቃራኒው ጫፍ መጀመሩ የበለጠ ይቀልላል እጆቻችሁን ማዝናና ብትፈልጉ በመጀመሪያ በተቻላችሁ መጠን ጥብቅ አድርጋችሁ ቡጢያችሁን መጨበጡ የተሻለ ይሆናል የመዝናናትን ተቃራኒ ማለትም ውጥረትን ከፈጠራችሁ በኋላ ዘና ማድረግ ከዚህ በኋላ የነርቭ ስርዓታችሁ የበለጠ መዝናናትን እንዲያገጉ ማድረግ ይቻላል በዚህን ወቅት ፀጥታ ይነግስባችኋል የፀጥታ ዐይነቱ ሁለት ነው የመጀመሪያው ዐይነት በግድ ራሳችን ላይ የምንፈጥረው ፀጥታ ነው። ታዲያ በማምረትና በመፍጠር መከል ያፅወ ን ን ነቡን ማምረት ሰልታዊ እንቅስቃሴ ያለው ሃደት ቻም መዘዝ ነ ላጤ ኮምፒውተሮችም ቢሆኑ ያውም ከሰው በበለጠ ብቃት እያመረ እ ምዖ አስተውሉት ልቦና ግን ይፈጥራል እንጂ አደይመሮ ረት ማለኑ ተደጋጋሚ ክንዋኔ ነው። ተቃኘያን በስተውጪው ዓለም ውስጥ ይፈጥራሉ የተቃሄው ፈጠራ እማሬያዊ ዐህ የኅቡኡ ፈጠራ ደግሞ ፍካሬያዊ ሀሀፀፀ እና ፍፁም ስውር ነው።ሪከቱሳት ምንም ነገር ስለሌለ እሷም ምንም አትሰጣቸውም አነዚህ ሰዎች ን ነዘቷቸው ነው። ያለው ወይ መልስ አለዚያ ደግሞ አስተዋይ መልስ ነው ነገሮችን ትክክለኛና ስህተተኛ አድርጎ መፈረጅ በራሱ ስህተት ነው። የተከበራችሁ ነ ግሪአጋቢና ባይተዋር ያደርዓችቷል ከፈለጋችሁ ምን ማድረግ ይኖርባችቷል ታት ይኖርባችኋል ወላጆቻችሁ በማንኛውም ሰው ላይ የሚከሰት ነገር ነው። የሐቅን ምንነት ማወቅ የሚችለው ዐቡድ ወይንም ንዑድ የበቃ ሰው ብቻ ነው። ሴላ ችግር ነው።
ተቃኘያን በስተውጪው ዓለም ውስጥ አንድ ስዕል ግጥም ዜማ ወይንም ቅኔ ሲፈጥሩ ኅቡአት ደግሞ በበስተውስጡ ዓለም ውስጥ ይፈጥራሉ የተቃሄው ፈጠራ እማሬያዊ ዐህ የኅቡኡ ፈጠራ ደግሞ ፍካሬያዊ ሀሀፀፀ እና ፍፁም ስውር ነው። ደ ክፍሉ የበሰጠ ደስታ የበለጠ ውጥንቅጥ የበለጠ መዝሙርና ዜማ ኣቄ ይህን ያህል ጥገኝነት መኖር የለበትም ሰዎች ክትትልን ማግኘትና አስተዋይ እንዲሆኑ መርዳት ይናርባቸዋል አንድ ሰው በአዲስ መንገድ ምላሽ በሚሰጥበት ጊዜ ዋጋ ሲያገኝ ይገባል ትክክለኛ መልስ የሚባል ነገር መኖር የለበትም የለምም። አንድ ተደጋጋሚ መልስ ስለተለመደ ብቻ ትክክል ተደርጎ ቢታይ እንኳን ተደጋጋሚነቱ በራሱ ዋጋ ለያሳጣው ይገባል ልክ እንዲሁ ሁሉ አንድ አስተዋይ መልስ ሙሉ በሙሉ ትክክለኛ ባይሆን እንኳንና አሮጌዎቹ የተሰመዱ ሐሳቦች ጋር ባይገጥም እንኳን አዲስ በመሆኑ ብቻ ውዳሴ ይገባዋል ምክንያቱም አዲስነቱ አስተዋይነቱን ያሳያል። ልሰርዛቸው ብትሉም አይቻላችሁም እኔ የምናገረው ስለ የመችየትማን ትውስታ ሳይሆን ስለ ሥኑልቦናዊ ትውስታችሁ ነው የመቼና የት ትውስት ችግር የለውም ምንም ያልተቀላቀለበት ትውስታ ነው ዳሩ ግን ይህ ትውስታ ሥኑልቦናዊ ተፅእኖ ካሳደረባችሁ ያን ጊዜ ቸግር ይፈጠራል ልዩነቱን ለመገንዘብ ሞክሩ። ፈሩ ሐያውነታችሁን ያጠፉባችትል ያስራችኋል የመች የት ትዝታ ግን ስሜት ያልተቀላቀለበት ንፁህ ትዝታ ግን ምንም ዐይነት ችግር የለውም ት ያለበት ሌላው ተጨማሪ ነገር ምንም ዐይነት ሥኑልቦናዊ ተን ት የመችየት ሐቃዊ ትውስታችን ከስህተት ነዓ መሆኑ ነው ምክንያቱም ሥነልቦናዊ ትውስታ እውነታን ያዛባል ሥነልቦናችን ከመጠን በላይ በሚረበሽበት ወቅት እንዴት በትክክል እውነታውን ልናስታውስ እንችላለን። ምክንያቱም አንድ ሰው እግዚአብሔር ሞቷል ብሎ ስላወጀ ብቻ አይሞትም ኒቼ ግን መሞት ጀመረ። ምክንያቱም ፈጣሪ የሌለባት ዓለም ሕልውናዋ ትርጉም ር በን ቡም ስታነቡ የዓጥሙ ቃላት ትርገም ዘት አንዛር ብቻ ነው አንዱን ቃል ከይዘቱ ብትነጥሉት ከይዘቱ አኳያ ግን ውብ ይሆናል የአንድን ስዕል ቅጅ ብ ብትመሰዘክቱት ቶርጉም አይሰጥም ትርጉሙ ያለው ዋናው ምሉዑ ስዕል ውስና ነው በስዕሱ ውስጥ አያለ ብቻ ነበር ቅዳጁ ትርጉም ሊሰጥ የሚችለው አንድ ዐይኔን ከጉደዳዱ ብታወጡት የምታገኙት የሞተ ዐይን ነው አሁን የዐይኔን ውስጥ ተርጉሃ ዐይኖቹ የክንድ ግጥም አካል ግጥም አንድ አካል ናቸው ትርጉም የምትሰጡት ዘወትርም እውነተኛ ሥኑጥበብ ማለት ወደምስ ጠት ዓለም ለመግባት የሚረዳች አርክ መሼ ዝን ከርምሞአዊነት ማለት ነው የፈጠራ ልሱ ገ ን ማስት ነው አእምሮ የሌለበት አካል ፈጣሪ አምላክ ወርዶ ይገባል ያም ፍቅር በውስጣችሁ ይፈስሳል። «ክዉ ስፍ ከከ ፌር ፍጥረት የፈጠራዎች ሁሉ ራሰ የሕይወት ትርጉም በራሱ ምንም ትርጉም የለውም ሕይወት ለሕይወታችን ት ሠላበቫነትን የተሰጠን ዕድል ነው የሕይወት ትርጉም ተፈልጎ የግፈዘዘ ን የሚፈጠር ነው ለሕይወታችሁ ትርጉም የምታገኙለት ስትፈጥሩት ብቻ የሕይወት ትርጉም ቀስ በቀስ ፈልጋችሁ እንደምታገኙት የተሸክ ነዢ ነ ለም። ክፍትና ባዶ ሁኑ አንድ ሳይሆን አንድ ሺህ አንድ ትርጉም ታገኙሰታላችሁ። አንድ ነገር ጠንቅቆ ለማወቅ እውነተኛው እና ትክክሰኛው መንገድ ይህ ይህንን መንገድ ከተከተላችሁ ሕይወታችሁ ትርጉም ይኖረዋል ያውም አቅጣጫ ብቻ ሳይሆን ከብዙ አቅጣጫዎች በትርጉሞች ትጥለቀለቃላችሁ ሕይወት ባለብዙ ዘርፍ መሆን ይኖርበታል። ከሕይወት ትርጉም ያን ጊዜ ብቻ ነው።