Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية  Portuguese
Book of the day

ረቂቄ የንግድ ህግ ማብራሪያ.pdf


Advertisement
  • word cloud

ረቂቄ የንግድ ህግ ማብራሪያ.pdf
  • Extraction Summary

ከላይ ከተገለጹት የንግድ ድርጅት ኪሳራ ሲገጥመው ከተቻለ ድርጅቱን ለማትረፍ ካልተቻለም የተገኘውን ያከል ንብረት ከብከነት በመታደግ ለገንዘብ ጠያቂዎች በፍትሐዊ መንገድ ለማከፋፈል ስለሚቻልበት ሁኔታ የሚደነግጉ የኪሳራ እና የመጠባበቂያ ስምምነትን የሚመለከቱ ድንጋጌዎች ያካትታል። ረቂቁ የንግድ ሕግ መጽሐፍ አምስትን ሦስተኛ መጽሐፍ አድርጓል።ፎ ዳሆሠርአበቋ ይህ ሥነ ሥርዓት ነው። ይህ መብት በዘፈቀደ ለሁሉም የሚሰጥ አይደለም ንጹህ የሆኑ የተፈጥሮ ሰው ነጋዴዎችን ብቻ የሚመለከት ነው።

  • Cosine Similarity

ረቂቅ የንግድ ሕግ አጭር ማብራሪያ ዓም መግቢያ በአጠቃላይ ስለንግድ ዳራ የንግድ ሕግ ዓላማዎች አንድ ግለሰብ ነጋዴ ወይም የንግድ ማኅበር በዕለት ተፅለት የንግድ እንቅስቃሴው ከተለያዩ አካላት ጋር የውል አና ከውል ውጪ የሆኑ ግንኙነቶችን ይፈጥራል። ባጭሩ በተለየ ባህሪያቸው ምክንያት ዝርዝር ሕግ እና የተለየ አስፈጻሚ መሥሪያ ቤት ያላቸው ከንግድ ሥራ ጋር ተያያዥነት ያላቸው ሕጎች ከንግድ ሕግ መድብልኮድ ውጪ ሊኖሩ አይችሉም ማለት አይደለም ከንግድ ጋር ንከኪ ያላቸውን ሕጎች በሙሉ በአንድ መድብልኮድ ለማካተት መሞከር ጠቀሜታውም ሆነ ተግባራዊነቱ እጅግ አጠያያቂ ነው የሌሎችን አገራት ልምድም ስንመለከት የንግድ መድብሉኮድ የንግድ ድርጅት መተዳደሪያ መሠረታዊ ድንጋጌዎች የሚያስቀምጥ ሲሆን ሌሎች ዝርዝር ጉዳዮች ደግሞ በተለያዩ የሕግ ማዕቀፎች የሚካተቱ ይሆናሉ በ የወጣውን የኢትዮጵያ የንግድ ሕግ መድብል ኮድ ያካተታቸውን ድንጋጌዎች ስንመለከት አንድ የንግድ ድርጅት በኢኮኖሚ አንቅስቃሴው የሚያደርጋቸውን ግንኙነቶችን በሙሉ ለመግዘዛት አይሞከርም ኮዱ በዋናነት ከአንድ የንግድ ድርጅት ገንዘብ የመጠየቅ መብት ላላቸው ሰዎች ስለሚደረግ የሕግ ጥበቃ በንግድ ማኅበር አባላት መካከል ስለሚኖረው የእርስ በርስ ግንኙነት በንግድ ማኅበር አና በአባላቶቹ መካከል ስለሚኖረው ግንኙነት በንግድ ድርጅት እና በሥራ አመራሩ መካከል ስለሚኖረው ግንኙነት ድንጋጌዎችን ይዚል። በመሆኑም እነዚህ እና መሰል አስተዳደራዊ ጉዳዮች በየጊዜው በሚወጡ ሌሎች ሕጎች አንጂ በሕግ መድብል ኮድ የሚወሰኑ አይደሱም የቱ የንግድ ሕግ ታሪካዊ ዳራ በ ዓም ወጥቶ ዛሬ ድረስ ሥራ ላይ የሚገኘውን የኢትዮጵያ የንግድ ሕግ በአብዛኛው ያረቀቁት በፓሪስ ዩኒቨርሲቲ ፕሮፌሰር እና የፈረንሳይ የንግድ ሕግ ከለሳ ኮሚሽን ሊቀመንበር የነበሩት ጅአን ኤስካራ ነበሩ። ፕሮፌሰር ኤስካራ ሥራቸውን ሲጀምሩ የንግድ ሕጉን የሲቪል ሕግ ሥርዓት የሚከተሉትን የምዕራብ አውሮጳ አገሮች ሕጎች መሰረትአድርገውአንዲያረቁበኤትዩጵያ መንግሥት የሥራ መመሪያ እንደተሰጣቸው ይገልጻሉ በመሆኑም የንግድ ሕጋችን የወጣው በዋናነት የንግድ ሕግ በመድብልኮድ መልክ ለመጀመሪያ ጊዜ ያወጣችው የፈረንሳይ ሕግ አና የዚሁ ሕግ ተጽዕኖ በስፋት የሚንጸባረቅባቸው የሌሎች አገሮች ሕጎችን መሰረት በማድረግ ነበር በተጨማሪም አርቃቂዎቹ የፈረንሳይ የንግድ ኮድ ከወጣ ከመቶ ዓመት በኋላ ከፍተኛ ተጽዕኖ በመፍጠር ላይ የነበረውን የጀርመን የንግድ ሕግና ተሞክሮ በሰፊው ዳስሰዋል። በጥናቶቹ እና በውይይቶቹ መሰረታዊ ችግሮች ተብለው ከተለዩት ውስጥ የሚከተሉትን በምሳሌነት መጥቀስ ይቻላል በንግድ ሕጉ ውስጥ የሚገኙት ስለንግድ ምዝገባ የንግድ ስም የንግድ መደብር መያዣነት እና መሰል ሌሎች ጉዳዮች የሚመለከቱ ድንጋገዎች እነዚህን ርዕሰ ጉዳዮች በተመለከተ በየጊዜው ከወጡት ሕጎች ጋር የሚጣጣሙ እና የተሟላ ተመጋጋቢነት የሌላቸው መሆኑ በንግድ ሕጉ ውስጥ ያሉት የሒሳብ አያያዝ ድንጋጌዎች ግልጽ ካለመሆናቸውም በተጨማሪ ከዘመናዊ የፋይናንስ ሪፖርት አዘገጃጀት አንጻር አመቺ አለመሆን እንዲሁም ከአምስት ዓመት በፊት ከወጣው ጉዳዩን ከሚመለከት አዋጅ ጋር ሙሉ ተደጋጋፊነት የሌላቸው መሆኑ በኩባንያዎች ውስጥ አነስተኛ ድርሻ ይዘው የሚገቡትን ባለሃብቶች ከዘረፋ ካልተገባ ጭቆና ወይም በደል ለመታደግ ያለሙ ድንጋገዎች በንግድ ሕጉ ውስጥ ከሞላ ጎደል ያልተካተቱ መሆን በዚህም የተነሳ ኢኮኖሚው ያፈራውን አነስተኛ ካፒታል በተሟላ ሁኔታ በተደራጀ መልከ ሥራ ላይ ማዋል አስቸጋሪ ሆኖ መገኘቱ በኩባንያዎች ውስጥ አነስተኛ ድርሻ ላላቸው ባለሃብቶች መብት የሚደረገው ጥበቃ መላላት በአገር ውስጥ የተቆጠበውን ካፒታል በተሟላ መልከ ሥራ ላይ ማዋልን ከመገደቡ አልፎ አገሮች ለንግድ ምን ያህል አመቺ እንደሆኑ በሚለኩ በዓለም ባንከ አና መሰል ተቋማት በሚደረግ ዓለም አቀፍ ምዘናዎች ኢትዮጵያ በየዓመቱ በጣም ዝቅተኛ ውጤት እንድታገኝ ማድረጉ በዚህም የተነሳ አገራችን የውጭ ኢንቨስመንት ለመሳብ በምታደርገው ጥረት ላይ ዕንቅፋት መሆኑ ባለሃብቶች በንግድ ማኅህበራቸው ሥራ አመራር ላይ ሊኖራቸው ስለሚገባው ቁጥጥር የተዘረጋው ሥርዐት ብዙ ከፍተቶች ያሉበት መሆኑ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር ሲፈርስ የሒሳብ ማጣራት ሥራ እንዴት መደረግ እንዳለበት በተለይም ስለ ሒሳብ አጣሪዎች ሹመት ሥልጣን ኃላፊነት የትርፍ እና ኪሳራ አከፋፈል ወዘተ የንግድ ሕጉ ምንም ድንጋጌ ያላካተተ መሆኑ በኩባንያዎች መካከል ዝምድና በሚኖርበት ጊዜ ከእህትማማች ኩባንያዎች ገንዘብ የመጠየቅ መብት ላላቸው ሰዎች እንዲሁም በኩባንያዎቹ ውስጥ አነስተኛ ድርሻ ላላቸው ሰዎች መደረግ ስላለበት ጥበቃ ሕጉ ድንጋጌዎች የሌሉት መሆኑ የንግድ ማኅበራትን መዋሃድ መከፋፈል እና የቅርጽ ዓይነት ለውጥ ማድረግ የሚመለከቱት የንግድ ሕጉ ከፍሎች እጅግ ሰፊ ከፍተቶች ያሉባቸው መሆኑ ሕጉ ከወጣ ስልሳ ዓመታት ሞልቶት እያለ እንኳን ሥራ ላይ ውለው የማያውቁ የተመላላሽ ሒሳብ ውል አንቀጽ እስከ እና መሰል ሌሎች ድንጋጌዎች ያሉ መሆኑ ባለንበት ዘመን በሌላው ዓለም በስፋት ሥራ ላይ የዋሉ በንግድ ሕጋችን ውስጥ ግን ያልተካተቱ የንግድ ማኅበራት አደረጃጀት አማራጮች መኖራቸው የንግድ ማኅበራትን አመራር እና ማኅበራቱ ከሦስተኛ ወገን የሚኖራቸውን ግንኙነት ዘመን አፈራሽ ቴከኖሎጂን በመጠቀም የተሳለጠ እና ግልጽነት የሰፈነበት በማድረግ ረገድ ሕጉ ኋላቀር አና አንቅፋት ፈጣሪ ሆኑ መገኘቱ በውጭ አገር የተመሰረቱ የንግድ ድርጅቶች ኢትዮጵያ ውስጥ ቅርንጫፍ ሲከፍቱ ከእነዚህ ድርጅቶች ገንዘብ የመጠየቅ መብት ለሚኖራቸው ሰዎች መደረግ ስላለበት ጥበቃ አና ሊሰጣቸው ስለሚገባ መረጃ የንግድ ሕጉ ምንም ዓይነት ድንጋጌዎች የሌሉት መሆኑ የተቀማጭ ምስከር ወረቀት ርርደየቨበርጸፎ የጉምሩክ ሰነድ ርክክበ ክዩርፀሯ ወይም የዕቃ መልቀቂያ የማስረከቢያ ትዕዛዞች ከዩሃ ዐየርሺ ወዘተ በብዙ አገሮች ውስጥ የሚተላለፉ የገንዘብ ሰነዶች ዓይነት ጥቅም ላይ አንደሚውሉ ይታወቃል። ሆኖም እነዚህንና መሰል ሰነዶችን በመጠቀም የሚሰሩ ስራሥራዎች ክክርቨከክ በተመለከተ የንግድ ሕጉ የሚደነግገው ነገር አለመኖሩ በንግድ ሕጉ እንዲኖራቸው ከታሰበው ዓላማ ውጭ በስፋት ሥስራ ላይ እየዋሉ የሚገኙ ቼከን እና የመሳሰሉ የከፍያ ሰነዶች የሚመለከተውን ሕግ ይበልጥ ግልጽ ማድረግ አስፈላጊ ሆኖ መገኘቱ በሌላው ዓለም መዋዕለ ንዋይን ሥራ ላይ ከማዋል ጋር በተያያዘ ኢንቨስትመንት ባንኪንግ የተሰኘ ራሱን የቻለ የባንከ አገልግሎት ዓይነት በአጅጉ የተለመደ ሆኖ ሳለ የኢትዮጵያ ንግድ ሕግ ስለዚህ የባንከ ሥራ ምንም ዓይነት ድንጋጌዎችን ያካተተ አለመሆኑ ከወለድ ነጻ የባንከ ሥራዎች እስላማዊ ባንኪንግ የራሱ የሆኑ ጽንሰ ሀሳቦች እና ዝርዝር አሰራሮች ያሉት የባንክ አገልግሎት ሆኖ ሳለ አና በተጨባጭም በዚህ ረገድ ብዙ ያልተሟላ ፍላጎት እና ጅምር አገልግሎት ቢኖርም ይህ ዓይነቱ የባንከ ሥራ በንግድ ሕጉ ከተካተተው የባንክ አገልግሎቶች ሕግ ጋር አንዴት ማስኬድ እንደሚቻል የሚደነግግ ሕግ አለመኖሩ ኤሌከትሮኒከ የከፍያ ዘዴዎችን የሚመለከቱ ሥራዎች ኤሌክትሮኒክ ከሬዲት የማስተላለፊያ አሰራር የከፍያ ካርዶች ልፐለእላበኩቬ ርሸብ ሥራዎች የሞባይል ባንኪንግ ሥራዎች የኢንርኔት ባንኪንግ ሥራዎች ከሐበርቨርበ በተጨባጭ ሥራ ላይ መዋል የጀመሩ ሲሆን የተሟላ የሕግ መሠሰረት እና አሠራር ያልተዘረጋላቸው መሆኑ በንግድ ሕጋችን በመጽሐፍ አምስት ሥር የሚገኘው የኪሳራ ሕግ ዓላማ ሕጉን በማስፈጸም ረገድ ተሳትፎ ያላቸው አካላት ማንነት ሚና እና ግንኙነት በተመለከተ ቀላል የማይባል ብዥታ መኖሩ የንግድ ሕጉ የንግድ ድርጅቶች ባይከስሩም በተለያዩ ምከንያቶች ለጊዜው የገንዘብ እጥረት ሊያጋጥማቸው እንደሚችል እና በድርድር ዋና ዋና ገንዘብ ጠያቂዎች ለጊዜው ፋታ ከሰጡዋቸው ከመከሰር ሊድኑ አንደሚችሉ ታሳቢ ያደረገ ለጥንቃቄ የሚደረግ ዕዳን መልሶ የማዋቅር ሥነሥርዓት ያልዘረጋ መሆኑ በንግድ እንቅስቃሴዎች የመቀጠል ተስፋቸው ያልተሟጠጠ ሆኖም የሕግ ድጋፍ የሚያስፈልጋቸው ድርጅቶችን ለመታደግ በ የንግድ ሕጋችን የመጠበቂያ ስምምነት ርከፀጠ ፐ«ክፎርቨ በሚል ርዕስ ሥር የተካተቱት ድንጋጌዎች ግልጽነትና ምሉዕነት የሚጎድላቸው ከመሆኑም ባሻገር አምብዛም ውጤት በማያስገኝ አኳኋን የተደገጉ ሆነው መገኘታቸው በተለይም ይህ ዓይነቱ ሥስርዓት የሚከፈትባቸው መሥስፈርቶች ሥስርዓቱ ተግባራዊ የሚደረግበት የጊዜ ገደብ እና ይህን ሥስነሥስርዓት ስኬታማ ለማድረግ ገንዘብ ለሚያቀርቡ አዲስ አበዳሪዎች የሚደረግ የሕግ ጥበቃ እና ሥስርዓቱ እንዲጀመር ስለሚወሰንበት አኳሃን ሕጉ ያልተሟላ ሆኖ መገኘቱ ዕዳን መልሶ የማደራጀት ፅቅድ ተቀባይነት ቢያጣ ወይም በሌላ ማናቸውም ምከንያት የነጋዴውን የንግድ ማህበሩን ሃብት አንድ በአንድ ከመሸጥ ይልቅ የንግድ ድርጅቱን በሥራ እንቅስቃሴ ላይ አንዳለ ባለበት ሁኔታ ለሶስተኛ ወገን የማስተላለፍ አማራጭን የንግድ ሕጋችን አለማካተቱ እና የኪሳራ ሥነሥርዓት የሚከፈትባቸው መስፈርቶች የሥነሥርዓቱ መከፈት የሚኖረው ውጤት ሥነሥርዓት የሚፈጸምባቸው ሰዎችአካላት በኪሳራው ሥነሥርዓት መፈጸም የተገኘ ገንዘብ ከፍፍል እና የከሰረው ሰው ከዕዳ ነጻ የሚሆንበት ሁኔታዎች በተመለከተ የንግድ ሕጉ የተሟሉ እና ግልጽ ድንጋጌዎች ያካተተ ሆኖ አለመገኘቱ ተጠቃሽ ናቸው የንግድ ሕግ የማውጣት ሥልጣን የፌዴራል መንግሥት ስለመሆኑ የኢፌዴሪ ሕገመንግስት በምዕራፍ አምስት እና ስድሰት ሥር የሀገረ መንግስቱን አወቃቅር በፌዴራል መንግሥትና እና ከልላዊ መስተዳደሮች መካከል ስለሚኖረው የሥልጣን ከፍፍል ይደነግጋል። የረቂቅ ሕጉ ዋናዋና ይዘቶች የረቂቅ ሕጉ ከቱ የንግድ ሕግ ጋር ሲነጻጸር በ ከወጣው የኢትዮጵያ የንግድ ሕግ አንጻር ረቂቁን በንጽጽር በመመልከት የረቂቅ ሕጉን ይዘት በቀላሉ ለመረዳት ይቻላል ሆኖም አንቀጽ በአንቀጽ ረቂቁን እና የቱን አዋጅ ማነጻጸር እጅግ ሰፊ ጉዳይ በመሆኑ እና ለዚህ ሰነድ ዓላማ አስፈላጊ ስላልሆነ አሁን ሥራ ላይ ያለው ሕግ የሸፈናቸውን አንኳር አንኳር ርዕሰ ጉዳዮች በማንሳት ረቂቁ ሕግ በእነዚህ ዙሪያ ምን ለውጥ ያደርጋል የሚለውን ለማስረዳት ማሳያ የሚሆኑ ጉዳዮች ላይ ብቻ ያተኮረ ማብራሪያ እንደሚከተለው ቀርቧል። ሀ አሁን በሥራ ላይ ያለው የንግድ ሕግ ለሁለት ተከፍሎ የንግድ ሕግና የፋይናንስ አገልግሎቶች መድብል ኮድ በሚል ሁለት ራሳቸውን የቻሉ መድብሎች እንዲወጡ መደረጉን በተመለከተ የቀረበ ሐሳብ ሥራ ላይ ያለው የንግድ ሕጋችን ሁለት የተለያዩ ጉዳዮችን እንደያዘ መገንዘብ ይቻላል። አንደኛው የንግድ ሕጉ ይዘት በአንድ የንግድ ድርጅት ሕይወት ላይ ያተኮረ ፎጠቫ ርዩከቫር ነው ጠቅለል አድርገን ስንመለከት የንግድ ሕጉ መጽሐፍ አንድ እና መጽሐፍን ሁለት ድንጋገዎች የአንድን የንግድ ድርጅት አመሰራረት ውልደት ድርጅቱ በሥራ ላይ ባለበት ጊዜ የሚነሱ የአመራር ጉዳዮች የአባላት መብት እና ግዴታ አንዲሁም ከድርጅቱ ገንዘብ የመጠየቅ መብት ላላቸው ሰዎች የሚደረግ የሕግ ጥበቃን ማዕከል ያደረጉ ናቸው ከእነዚህ ጋር አብሮ የሚሄደው የንግድ ሕጉ መጽሐፍ አምስት ደግሞ አንድ የንግድ ድርጅት ችግር ላይ የወደቀ እንደሆነ ድርጅቱን ለማትረፍ ካልተቻለም የተገኘውን ያክል የድርጅቱን ሃብት ከብከነት በማዳን ለገንዘብ ጠያቂዎች በፍትሃዊ መንገድ ስለማከፋፈል ይደነግጋል። ሌሎች የኮዱ ድንጋጌዎችም በተወሰኑ ርዕሰ ጉዳዮች ኩባንያዎች ላይ ተፈጻሚነት አላቸው ለምሳሌ ርዕስ የኩባንያ ስሞችን በተመሰከተ ርዕስ አንቀጽ እስከ ደግሞ ስለሒሳብ አያያዝ ኩባንያዎች ላይ ተፈጻሚ ናቸው በጀርመንም የኩባንያ ሕግ ለብቻው ወጥቶ እናገኛለን የአንግሎሳከሰን የሕግ ልምድ ክ የሚከተሉ አገሮች ደግሞ ጭራሽ ኮድ የላቸውም መ የንግድ ሕጋችን ይዘት ሕጉ በወጣበት ዘመን የነበረው የኢትዮጵያ ነባራዊ ሁኔታ ነጸብራቅ ሊሆን ስለመቻሱ ከላይ እንዳየነው የንግድ ሕጋችን ይዘት እናት ሕጎች ሊባሉ ከሚችሉት የምዕራብ አውሮጳ በተለይ የፈረንሳይ ሕግ መለየቱ ለምን ይሆን። አንድ የሕግ መድብል ሲቀረጽ በተቻለ መጠን ምሉዕ ሆኖ መውጣት ስለሚኖርበት እንደ ኮሪያና ስፔይን የንግድ ሕጎች ለአገር ውስጥ ነጋዴውም ሆነ ለውጭ አገር ነጋዴ ይበልጥ ቀላል እና ተደራሸ መሆን አንዲችል የሚቀረፀው የአገራችን የንግድ ሕግ በአዋጅ የወጡ የተበታተኑ ሕጎችን እንዲሁም የንግድ ባህሪ ያላቸውን ከፍትሐብሔር ሕጉ ውስጥ የሸያጭ ሕግ የእንደራሴነት ሕግ የኮሚሲዮን ሕግ የማይንቀሳቀስ ንብረት ማስያዣ ለ። የንግድ እንቅስቃሴ የራሱ የሆኑ ልዩ ባሕሪያት ያሉት በመሆኑ የንግድ ሥራን የሚደነግገው ሕግ ቀላል ቀልጣፋ ጥራቱን የጠበቀና ዘመናዊነትን የተላበሰ እንዲሆን ለማስቻል መንግሥት በኢኮኖሚው በተመረጠ ሁኔታ ለሚኖረው ጣልቃ ገብነት አመቺ እንዲሆን የሚሉት ተደማሪ ምከንያቶች ናቸው ሆኖም ግን የንግድ ሕግ በተናጠል መደራጀት ላህቪዐክክካሃ ርዐክዝክፎዮር ጓሎ ከሌሎች በግለሰቦች ሕግ ውስጥ ከሚደነገጉት ጋር በምንም አይገናኝም ማለት ሳይሆን የንግድ ሕጉ ወደ ፍትሐብሔር ሕጉ የሚያመላከታቸው አጠቃላይና የወል የሆኑ ለምሣሌ ስለሰዎች ችሎታ ስለውል በአጠቃላይና የመሳሰሉት ድንጋጌዎች ይኖራሉ የንግድ ሕጉ መደራጀት ያለበት ከንግድ ሕጉ በኋላ በወጡ አዋጆች ውስጥ ያሉትን በማጠቃለል የፍትሐብሔር ሕጉ ላይ ያሉትን ሳይጨምር በአንድ ላይ ይደራጅ የሚለው የተሻለ ሀሳብ ሆኖ ተመርጧል ምክንያቱም የሕግ ወጥነትን በ ፌርየፐክ ይጠብቃል ሕገ መንግሥታዊ የሕግ አወጣጥ ሥልጣንን መሠረት ያደርጋል የተፈፃሚነት ወሰኑን ይጠብቃል። እንግዲህ የንግድ ምዝገባ መሠረታዊ ዓላማ ይህ ከሆነ የንግድ ሕጉ ይዘት ይህንኑ ዓላማ ለማስፈጸም የሚያስፈልጉ የጸኑ በየጊዜው በቀላሉ በማይለዋወጡ መርሆዎች ላይ ብቻ መወሰን አለበት የንግድ ምዝገባን ለማስፈፀም የሚያስፈልጉ ተለዋዋጭነት ያላቸው ዝርዝር ድንጋጌዎች ግን ከንግድ ሕግ መውጣት አለባቸው በመሆኑም በንግድ ምዝገባና ፍቃድ አዋጅ ቁጥር እና በማሻሻያ አዋጅ ቁጥር ከዝ ውስጥ ስለ ንግድ ምዝገባ የተደነገጉት መሰረታዊ መርሆዎች ተለይተው በንግድ ሕጉ ረቂቅ ውስጥ እንዲካተቱ ተደርገዋል። የንግድ ፍቃድ ሕግ ቀጥተኛ ዓላማ አስተዳደራዊ ቁጥጥር ማድረግ ሲሆን የሚመደበውም ከአስተዳደር ሕግ ህቨርጠበርክፍ ጽ ወገን በመሆኑ የግለሰቦችን ግንኙነት ከሚገዛው የምዝገባ ሕግ ዌር ሄ ጋር አንድ ላይ ተዳብሎ የሚወጣበት አመክንዮ የለም ሥራ ላይ ያለው የቱ የንግድ ሕግ የንግድ ፈቃድ አሰጣጥ የተመለከቱ ድንጋጌዎችን ያላካተተው በዚህ ምክንያት ነው። በመሆኑም ረቂቅ ሕጉ ይህንን የንግድ ማኅበር ዓይነት በማስወጣት በምትኩ ሁለት አዳዲስ የንግድ ማኅበር ዓይነቶችን አካቷል። ለምሳሌ ያህል በፈረንሳይ ንግድ ሕግ አንቀጽ እና በደቡብ ኮርያ የንግድ ሕግ አንቀጽ ላይ በግልጽ የህብረት ሽርከና ሁለት ዓይነት ኃላፊነት ያለበት ሽርከና ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ እና ኃላፊነቱ የተወሰነ የሕዝብ ኩባንያ የተቋቋሙት ዓላማ ምንም ይሁን ምን በመቋቋማቸው ብቻ የንግድ ሥራ እንደሚሠሩ ሕጉ ግምት ይወስዳል። በአጠቃላይ መጽሐፍ ሁለት ሥር የተደረጉት ለውጦች ከላይ የተገለጹት ብቻ አይደሉም ሆኖም ረቂቅ ሕጉ ያደረጋቸውን ለውጦች ዓይነት እና መጠን አመላካች የሆኑ አንኳር ለውጦች ከላይ የተዘረዘሩት ናቸው መጽሐፍ ሦስት በነባሩ መጻሀፍ አምስት የነበረ በ የወጣው የንግድ ሕግ በሶስተኛው መጽሐፍ ሥር የሚደነግገው በየብስ እና በአየር ስለሚደረግ የማጓጓዝ ሥራ የመድን ሥራ እንዲሁም ስለውርርዶች እና ኪሳራ ጨዋታ ጸክ ጠከከ ነው በአንጻሩ የንግድ ሕጋችን አምስተኛውና የመጨረሻው መጽሀፍ ደግሞ አንድ የንግድ ድርጅት ኪሳራ ሲገጥመው ከተቻለ ድርጅቱን ለማትረፍ ካልተቻለም የተገኘውን ያከል ንብረት ከብከነት በመታደግ ለገንዘብ ጠያቂዎች በፍትሐዊ መንገድ ለማከፋፈል ስለሚቻልበት ሁኔታ የሚደነግጉ የኪሳራ እና የመጠባበቂያ ስምምነትን የሚመለከቱ ድንጋጌዎች ያካትታል።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Advertisement
Bottom banner

Download options | Convert to Pdf | Reading List | Advertise on dirzon

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact