Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية  Portuguese
Book of the day

ሰለመጽሐፍ ቅዱስ ትርጉም.pdf


Advertisement
  • word cloud

ሰለመጽሐፍ ቅዱስ ትርጉም.pdf
  • Extraction Summary

ፎህ ኢክርር በብ ከ ሃኘ በሚል ርእስ የጻፉትን ገጽ ተመልከቱ ህህህህህፎየቶከሀቄዌዐከ«የ ከሕርክትያኖስ ከድምፅ ሰጪዎች ፊደልን አመጣልን ወደ ግእዝ የተደረገውን የመጀመሪያውን የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጐም በምንም ዓይነት አይመለከትም የሚመለከተው በኛው መቶ ክፍሰ ዘመን የተደረገውን የግእዝ መጽሐፍ ቅድስ ማሻሻል በበክሰሳ ነው ይህም የተደረገው አባ ሰላማ የሚል ቅጽል ተሰጥቷቸው ከነበሩት ከቅዱስ ፍሬምናጦስ ስም ጋር ስማቸው በተመሳስለው በሇው መቶ ክፍለ ዘመን በነበሩት ሁለተኛው አባ ስላማ ሊቀ ጳጳስ አመራር ነው። ይህም ከተለያዩ ምንባቦች ጋር በማነፃፀር ሒሳዊ በሆነ መንገድ የተዘጋጀ እንዳልሆነ ተገልዷል የዳ ባሳኖ ዋና ዓላማ ለኢትዮጳያ ሕዝብ ተግባራዊ ጠቀሜታ ያለው የተሟላ የግዕዝ ብሉይ ኪዳን አሳትሞ ማውጣት ነበር እንጂ ሒሳዊ ኅትመት ማዘጋጀት አልነበረም ሐዲስ ኪዳን ለመጀመሪያ ጊዜ በ በሮም ታተመ ኢዲቲኦ ፕሪንሴፕስ ዚ ተብሎ የተጠራው ይህ እትም በቫቲካን ቤተ መጻሕፍት በኦክስፎርድ ዩኒቨርሲቲ ቦልዲያን ቤተ መጻሕፍት።

  • Cosine Similarity

የአርእስት ማውጫ መግቢያ » የአርእሰት ማውጫ መቅድም የአይሁድ ባህል ተጽእኖ በኢትዮጵያ ላይ መጽሐፍ ቅዱስ በግእዝ የተተረጐመው መቼ ነው የሰብዓ ሲቃናት ትርጐም ምንድን ነው የሰብዓ ሊቃናት ትርጐም አመጣጥ የአይሁድ ቀኖና መጸሕፍት በሙሉ ተተርፐመዋል ለሰብዓ ሊቃናት ትርም የተሰጠ ምስክርነት ለመጽሐፍ ቅዱስ ትርፐም የለብዓ ሊቃናት ጥቅም የመጽሐፍ ቅዱስ ወደ ግእዝ ቋንቋ መተርጐም መጽሐፍ ቅዱስን ወደ ግእዝ የተረጐሙ ሰዎች መጽሐፍ ቅዱስን ወደ ግእዝ ለመተርጐም የረዱ ሌሎች ትርፐሞች የግእዝ ቅዱሳት መጸሕፍት መሻሻል የግእዝ ቅዱሳት መጸሕፍት ኅትመት የግእዝ የብራና ቅዱሳት መጻሕፍት የሚገኙበት ቦታዎች መቅድም ከክርስቶስ ልደት በኋላ በመጀመሪያዎቹ ስድስት መቶ ዓመታት መጽሐፍ ቅዱስ ከተተረጐሙባቸው በጣም ጥቂት የዓለም ቋንቋዎች መካከል ሁሰቱ የአፍሪካ ቋንቋዎች ናቸው እነሱም የግብጽ ጥንታዊ ቋንቋ ቅብጥ እና የኢትዮጵያ ጥንታዊው ቋንቋ ግእዝ ናቸው የመጽሐፍ ቅዱስን በግእዝ የመተርጐም ታሪክ ሰመዳሰስ አንድ ሰው የሀገሪቱን ታሪካዊ ፃይማኖታዊና ባህላዊ ስረ መሠረት ቢያንስ ባጭሩ መመልከት ያስፈልጋል በአፍሪካ ቀንድና በቀይ ባሕር ምዕራባዊ ጉን ልዩ መልክአ ምድራዊ አቀማመጥ ያላት ኢትዮጵያ ከብዙ ሺህ ዓመታት ጀምሮ በመካከለኛው ምሥራቅና በአፍሪካ ሥልጣኔ መካካል እንደ ድልድይ ሆና ኖራለች በረጀም ታሪካዊ ጉዞ ኢትዮጵያ ከደበብ ዐረቢያ ከግብጽና ከእስራኤል ሕዝቦች ጋር ቅርብ ግንኙነቶችን አዳብራ ነበር። ብሏል በግልጽ እንደሚታየው የእነዚህ ነጥቦች ሕጋዊነት ጥያቄ ውስጥ የሚገባ ነው ምክንያቱም እነዚህ ሁለት ቀናት በቅብጥ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን በሶርያ ኦርቶዶክስና በሌሎችም ኦሪየንታል ኦርቶዶክስ አብያተ ክርስቲያናትም ስሰሚጾሙ ነው እነዚህ ቀደም ያሉ የአይሁድ ተጽእኖዎች እና ሥር የሰደዱ የብሉይ ኪዳን ልማዶች በኢትዮጵያ መኖር ክርስትና ከመግባቱ በፊት የአይሁድን ፃይማኖት ቢያንስ የተወስኑ ስዎች ይከተሉ እንደነበረ ያስረዳል ይሁን አንጂ በክብረ ነገሥት እንደተጻፈው የአይሁድን ልማድ አጀማመር ከክርስቶስ ልደት በፊት በዐኛው መቶ ዓመት ከነበረው ከንጉሥ ስሎሞን ጊዜ ጋር ማያያዝ አስቸጋሪ ይሆናልፁ አንዳንድ ምሁራን ከእስራኤል ሕዝብ ር የተጀመረው ግንኙነት በማከታተልም የአይሁድ ፃይማኖትና ባህል ወደ ኢትዮጵያ መግባት ከክርስቶስ ልደት በፊት በኛው መቶ ዓመት ከባቢሎን ምርኮ ቀደም ብሎ እንደነበረ ያምናሉ ምክንያቱም በኢትዮጵያ ያሉ ፈላሻዎች ከመጀመሪያዎቹ አምስቱ የብሉይ ኪዳን መጻሕፍት ውጪ ምንም ሃይማኖታዊ መመሪያዎችን አያውቁምና ነው በአይሁድ መምህራን የተዘጋጀውን የብሉይ ኪዳን መመሪያዎችን ባህላዊ የቃል ትርጉም ቤርሕአ እና የአይሁድን የፍትሐ ብሔርና የፃይማኖት ሕግ የያዘውን የጽሑፍ ስብስብ ታልሙድን በአ አያውቁም ከሁሉም በላይ ከጹዋዌ በኋላ የተሠሩ በዓላትና አከባበራቸው በኢትዮጵያ በፈላሻዎችም ሆነ በክርስቲያኖች ወንድሞቻቸው ተከብረው አያውቁም ኢትዮጳያውያን ሐዲስ ኪዳንን ከመቀበላቸው በፊት ከብሉይ ኪዳን መጻሕፍት ወይም ቢያንስ ከጥቂት ክፍሎች ጋር ከዚህ በላይ ያለውን ዋቢ መጽሐፍ ይመልከቱ ከዚህ በላይ ያለውን ዋቢ መጽሐና ይመልከቱ ኣህህላ ፎየከወሁ ይተዋወቁ ነበር። እንዲሁም ቅልክ በ በባቢሎን ግዛት ንጉሥ ሐሙራቢ ሀፌእ ብዙ ጸሐፊዎች ነበሩት እነዚህም የንጉሥን አዋጆች በግዛቱ ውስጥ ባሉ በርካታ ቋንቋዎች እየተረጐሙ ሕዝቡ በሚገባ እንዲገዛለት ያደርጉ ነበር ይህም በመጽሐፈ አስቴር ተገልጾ እናገኛ ዋለን በዚያን ጊዜም ኒሳን በተባለው በመጀመሪያው ወር ከወሩም በሀያ ሦስተኛው ቀን የንጉሠ ጸሐፊዎች ተጠሩ መርዶክዮስም ስለ አይሁድ እንዳዘዘው ሁሉ ከሕንድ ጀምሮ እስከ ኢትዮጵያ ድረስ በመቶ ሀያ ሰባቱ አገሮች ላሉ ሹማምንትና አለቆች አዛውንትም ለእያንዳንዱም አገር እንደ ጽሕፈቱ ለእያንዳንዱም ሕዝብ እንደ ቋንቋው ለአይሁድም እንደ ጽሕፈታቸውና እንደ ቋንቋቸው ተጻፈ በነህምያ ጊዜም ቅድመ ልደተ ክርስቶስ በአምስተኛው መቶ በኋለኛው ክፍል በአይሁድ ዘንድ ልዩ የትርጉም ቅጽ ተዘጋጅቶ ነበር በመጀመሪያ ይህ ዓይነት ትርጉም የቃል የስማ በለው ዓይነት ትርጉም ነበር ሆኖም ቀስ በቀስ አደገና በጽሑፍ ላይ ዋለ ከዚህም ትርጉም የተባለው ቃል ቀስ በቀሰ ተገኘ በባቢሎን ምርኮ ጊዜ በሀገራቸውና በባቢሎን ይኖሩ የነበሩ አይሁድ የሚናገሩት አራማይክ ለበጸ ነበር ሕገ ኦሪት አምስቱ መጻሕፍተ ሙሴ በምኩራቦች ውሰጥ ለምእመናን የሚነበበው በዕብራይስጥ ነበር ንባቡ በመጀመሪያ በዕብራይስጥ ቋንቋ በኋላም ሕዝቡ በዕብራይስጥ የተነበበውን መገንዘብ እንዲችሉ በአረማይክ ይተረጉም ነበር እያንዳንዱ ተርጓሚ ቃል በቃል ባጭሩ ወይም ራሱ በመሰለው እያስፋፋ ስለ ብሉይ ኪዳን ተርዓሚ የሚለው ቃል በዕብራይስጥ በርከ ይባላል ትርጐም የተባለውም ቃል የተገኘው ከዚሁ ነው ቲከ«የ ያለውን አውቀትና የቋንቋ ችሎታ በመጠቀም ቅዱሳት መጻሕፍትን ወደ አረማይክ ይተረጉም ነበር ከባቢሎን ምርኮ በኋላ ሕዝቡ የቅዱሳት መጻሕፍትን ንባብ ለመስማት የውፃ በር ከሚባለው ቦታ ፊትለፊት ባለው አደባባይ ይሰበሰቡ እንደነበር ከነህምያ ም ከቁጥር እንረዳለን የሕግ ምሁሩ ዕዝራ ቅዱሳት መጻሕፍትን በዕብራይስጥ ሲያነብ ሌዋውያኑ ዕብራይስጥና አረማይክ ስለሚያውቁ ሕዝቡ በ ዕብራይስጥ የተነበበውን እንዲረዱት በአረማይክ ቃል በቃል ይተረጉሙላቸው ነበር አሁን ስብዓ ሊቃናት ወጩጩፀፀፎክ የተባለውን ትርጐም እስኪ እንመልከት ሰብዓ ሊቃናት ዌ«ወዌ የዕብራይስጥ ብሉይ ኪዳን ወደ ግሪክኛ የተተረጎመ የመጀመሪያና በጣም ጥንታዊ የሆነ ትርጉም ነውር ምንም እንኳ በአፍሪካ ቋንቋ ሳይሆን በግሪክኛ ቢሆንም የመጀመሪያው የቅዱሳት መጻሕፍት ትርጉም በአፍሪካ አህጉር እንደተደረገ ማወቁ ያስደንቃል ከላይ እንደገለጽነው ወደ ግሪክኛ የተመለሰው የዕብራይስጡ ብሉይ ኪዳን የመጀመሪያው ትርጉም ሰብዓ ሊቃናት ቪፀፀ የተተረጐመው ቅልክ ከ በዳግማዊ በጥሊሞስ ፊላደልፉስ ወርርሃ ከከህ ዘመነ መንግሥት በግብጽ አገር በእስክንድርያ ነው ሰብዓ ሊቃናት ጸወደፀ የሚባለውም ስም ዐ የሚል ትርጉም ከነበረው ከላቲን ቃል የተገኘ ነው በዚህም ምክንያት የሮማውያን ቁጥር ዐ ምልክት ተሰጥቶታል ይህም ሩጥር መጽሐፍ ቅዱስን ወደ ግሪክኛ ተርጉመዋል ተብለው የሚታመንባቸውን ሰባ ሁለት የአይሁድ ምሁራንን ያመለክታል የግሪክ ግዛት የሆነችው የመቄዶንያው ንጉሥ ታላቁ አስክንድር ቅልክ በኛው መቶ ክፍለ ዘመን ያደረገው የግዛት መስፋፋት ግብፅን በመቄዶንያ ግዛት ሥር እንድትወድቅ አድርጓት ነበር ከዚያም በአጭር ጊዜ ውስጥ ግሪክኛ ቋንቋ በመላው የግሪክ ግዛት የመግባቢያ ቋንቋ ሆነ በአዲስ መልክ የተመሠረተችው የእስክንድርያ ከተማ በግሪክ ግዛት ውስጥ በተሰበሰቡ በተለያዩ ሕዝቦች መካከል ግሪክኛ የጽሑፍና የንግግር መግባቢያ ቋንቋ የተደረገባት ከተማ ሆነች ነህምያ ኣህህላ ፎየከወሁ በብዙ የእስክንድርያ ነዋሪዎች መካከል የአይሁዶች ቁጥር ከፍ ያለ ነበር ከእስክንድርያ ነዋሪ ሕዝቦች መካከል አንድ ሦስተኛው አይሁዶች እንደነበሩ ይታመናል ሆኖም የአይሁድ ሕዝቦች ወደ ግብፅ በብዛት መግባት የጀመሩት ከታላቁ እስክንድር ድል ቀደም ብሎ ነበር ግብፅ በተሰይም እስክንድርያ ታላቁ እስክንድርን በተካው በበጥሊሞስ ኛ ወርጪሃ አገዛዝ ወቅት የብዙ አይሁዶች መኖሪያ ሆና ነበር ስለዚህም የአይሁድ ቅዱሳት መጻሕፍት መኖር በአስክንድርያ ለሚኖሩ የግሪክ ሕዝቦች በቀላሉ የሚታዐቅ ነበር። ኘ ነ ር ኪ ዩ ዩር ከሃ ሏ ከ ሃ ኣጻ ሊ ሂጸክሰ ኪ ዐ« ነየ ከር ጸከዐቨር ፒጄበርሃር ሃ ዐዘቲከዐዐየ በተመሳሳይም ሆ ርከክ በ ቅ ል ክ በዚያ ቋንቋ ትርጐም ለማካሄድ የሚያስችል በቂ የግሪክኛ ቋንቋ ዕውቀት የነበራቸው አይሁዳውያን በፍልስጥኤም መኖራቸውን ይጠራጠራል ኛ ሌሎች ምሁራን ደግሞ የሰብዓ ሊቃናትን ትርጐም ምንጭ በተመለከተ ሌላ መላምት በመፍጠር ብሉይ ኪዳንን ለግብፅ ንጉሥ ለጳጥሊሞስ የተረጐፐሙለት በፍልስጥኤም የነበሩ አይሁድ ሳይሆኑ በእስክንድርያ የነበሩ አይሁድ ናቸው ይህንንም ያደረጉት ለእነርሱ መነጋገሪያ ቋንቋቸው በሆነው በግሪክኛ የመጽሐፍ ቅዱስን ትርጐም ማግኘት አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ ነው ሲሉ ግምታቸውን ሰጥተዋል ይሁንና ይህን መላምት ለመቀበል አንዳንድ ችግሮች ይኖራሉ ኛ አንዳንድ ምሁራን በአጭር ጊዜ ውስጥ ዓመታት የእስክንድርያ አይሁዳውያን እንዲህ ያለ ትርጐም አስፈለጋቸው ብሎ ማሰብ አይቻልም በማለት አስተያየታቸውን ሰጥተዋል ይሁን እንጂ በአእምሮ መያዝ ያለበት በዚህ ጊዜ በእስክንድርያ ከኖሩበት ይልቅ ረዘም ላለ ጊዜያት በኖሩባቸው አገሮች ቋንቋዎች አይሁዶች ምንም ዓይነት ትርጉም እንዳላደረጉ ፍንጭ አለመገኘቱ ነው ስለሆነም በጣም አሳማኝ የሆነው መደምደሚያ ለግብፁ ንጉሥ ትርጉሙ ተፈጽሞለታል የአይሁድ ቅዱሳት መጻሕፍት ቅጅም በጥያቄው መሠረት ከተርጓምያን ቡድን ጋር በኢየሩሳሌሙ ሊቀ ካህናት ለንጉሥ በጥሊሞስ ተልኮለታል የሚለው ይሆናል እንዲሁም የግሪክኛ ቋንቋ ጥሩ እውቀት ያላቸው በአስክንድርያ ጥቂት አይሁዳውያን ከኢየሩሳሌም ከመጡት ሊቃውንት ጋር በትርጉሙ ሥራ ተባብረዋል ማለትም ይቻላል ከዚያ በኋላም በእስክንድርያ የሚኖሩ ግሪክኛ ተናጋሪዎች አይሁዶች ከመደበኛው የዕብራይስጥ መጽሐፍ ቅዱስ ቋንቋ የነበራቸው ፅውቀት እየቀነሰ በመፄዱ በሰብዓ ሊቃናቱ ትርጐም መጠቀማቸው አያጠራጥርም ። ነገር ግን በተለያዩ ጊዜያት በተለያዩ ተርዓሚዎች የተተረጐሙ ተከታታይ ትርጉሞችን የያዘ ነው በማለት ይከራከራሉ ሆኖም የመጨረሻዎቹ ክፍሎች ቅልክ በኛው መቶ ክፍለ ዘመን የመጀመሪያ ከፍል እንደተጠናቀቁ ምሁራኑ አረጋግጠዋል ከአምስቱ የመጀመሪያዎቹ መጻሕፍተ ኦሪት በቀር ሌሎቹ የብሉይ ኪዳን መጻሕፍት ትርገሞች የተለያዩ ሰዎች ሥራዎች እንደሆኑ የሚታወቁት በአተረጓጐጉማቸው ነው አተረጓጐማቸው በመጀመሪያ ደረጃ ከቃል በቃል እስከ ነፃ አተረጓጐም የሚፄድ ሁኔታ ይታይባቸዋል በኛ ደረጃ ልዩነቱ በአተረጓጐም ስልት ቅርጽና ዓይነት ሁሉ ይታያል በመሆኑም የሰብዓ ሊቃናት ዉፀዌጩክጨለኗፎእ ትርጉም ሶስት ዓይነት እሠሬኩብክ ጄ ክ ከ ሊበርከዐ ርከቨሃ ሀከሃ ሃ ህ የአተረጓጐም ምልክቶችን ያሳያል እነዚህም በምሁራን አንደታዩት አንዳንድ ጊዜ ፍጹም የቃሉን ትርጐም ብቻ የሚከተል ሲሆን አንዳንድ ጊዜ ደግሞ በፍቺው ላይ የተመሠረተ ሆኖ ባቸ አንዳንድ ጊዜም ነፃና በተርጓሚው አባባል ተተርጉሞ ይገኛል ለስብዓ ሊቃናት ክኗፀክ የተሰጠ ምስክርነት ሰብዓ ሲቃናት ክ« በመጀመሪያ በከፍተኛ ክብር ተይዞ በእስክንድርያ በሚኖሩ የአይሁድ ማኅበረሰብ መደበኛ እውቅና አግኝቷል በእስክንድርያ የአይሁድ ማኀረሰብ ከፍተኛ አባል በግሪክ ቋንቋ በፍልስፍናና በዕብራይስጥ መጽሐፍ ቅዱስ ጥልቅ ፅውቀት የነበረው ፊሎ በከ የተባለው ምሁርና ቅልልክ በኛው መቶ ክፍለ ዘመን የአይሁድ ታሪክ ጸሐፊ የነበረው ዮሴፍ ወልደ ኮርዮን ሀከ እንደ እነዚህ ያሱ ጸሐፈዎች ሰብዓ ሊቃናትን ክጨጩ በአማራጭነት ይጠቀሙበት ነበር ቐከከ ፊሎ ሰሰብዓ ሊቃናት ቹሀዉ ከፍተኛ ግምት ስለነበረው የሚከተሰውን ገሰጻ ሰጥቷል ሰብዓ ሲቃናት ቹክ በመንፈስ ቅዱስ አነሳሽነት ከዋናው ምንጭ ከዕብራይስጥ የተተረጐመና ትክክለኛ መጽሐፍ ነው እንዲሁም የሰብዓ ሊቃናት «ሠ ተርዓሚዎችን እንደ ተርጓሚዎች ሳይሆን እንደ ነቢያትና የጌታ ካህናት አድርጎ ይገምታቸው ነበር የአሪስትያስ ደብዳቤና የሰብዓ ሊቃናት ታሪክ በብዙ የቤተ ክርስቲያን አባቶችና ድልክ እስክ ኛው መቶ ክፍለ ዘመን በነበሩ የጥንቶቹ አብያተ ክርስቲያናት ጸሐፊዎች እውነተኛና ትክክሰኛ ነው ተብሎ ተቀባይነትን አግኝቶ ቆይቷል ፔህቪበፀ ጠርጥልያኖስ ር ልክሄህ ቅዱስ ኦውግስጢናስ እና ክዩ እሸጠህ ሰማዕቱ ጀስቲን የሰብዓ ሊቃናት ጸጩፀኗበክ ተርጓሚዎች በአግዚአብሔር መንፈስ ። ዐቢ በእስክንድርያ የአይሁድ ሕዝብ ጥር የአጠቃላይ ሕዝቡ አንድሦስተኛ ነበሩ ከ በ ከክዮርከ ፐሃ ላከ » አከ እነርሱ እንዲያውም በአይሁድ በኩል የተከሰተው ክህደት አግዚአብሕርን እንደማቃለልና ለእነርሱ እውርነት እንደማስረጃ አድርገው ተመልክተውታል ድልክ በመጀመሪያዎቹ አንድ ሺህ ዓመታት ክርስትና በየቦታው ሲለራጭ ቅዱሳት መጻሕፍትን ሲተረጐሙ ብሉይ ኪዳንን በሰብዓ ሊቃናት ጸጩመጨቋ መሠረትነት ነበር የሚተረጐጉሙት ስለሆነም ብሉይ ኪዳን ወደ ቅብጥ ግዕዝ የጥንቱ ላቲን አረብኛ አርመን ጆርጂያና ወደ ጥንቱ ስላኮኒክ የተተረጐመው ከሰብዓ ሊቃናት ጩዌሠሠዷከ ነበር በአሁኑም ጊዜ ሁሉም የምሥራቅና የኦሪያንታል ኦርቶዶክስ አብያተ ክርስቲያናት ለቤተ ክርስቲያን አምልኮና ትምህርት እንደ መደበኛ ቴክስት መጽሐፍ አድርገው የሚጠቀሙት ለብዓ ሊቃናትንና ዌክጨጩከክበ ከሱ የተገኙ ትርጉሞችን ነው የመጽሐፍ ቅዱስ ወደ ግእዝ መተርጐም እንግዲህ መጽሐፍ ቅዱስ ወደ ግአዝ መቼ ተተረጐመ የሚለውን ጥያቄ እስቲ ለጥቂት ጊዜ እንመልከት መጽሐፍ ቅዱስ በኢትዮጵያ ቋንቋ በትክክል መቼ አንደተተረጐመ አሳማኝ ማስረጃ ማቅረብ ጥቂት ያስቸግራል የኢትዮጵያ የጥንት መጻሕፍት ብዙዎቹ በተቀመጡባቸው ሁኔታዎች ምክንያት የተተረጐሙባቸውን የተጻፉባቸውን ቀናት መወሰን ከባድ ችግር ይፈጥራል ቢሆንም አሁን ያሉት ቀደምት የመጽሐፍ ትዱስ በእጅ የተጻፉት የብራናነ መጻሕፍት ከክርስቶስ ልደት በኋላ በኛው መቶ ክፍለ ዘመን እንደ ተጻፉ ብዙ ምሁራን ያምናሉ በአርግጥ ይህን ማለት መጽሐፍ ቅዱስ እስከ ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ድረስ በኢትዮጵያ ቋንቋ አልተተረጐመም ማለት አይደለም የብሉይ ኪዳን መጻሕፍትን ጨምሮ የቅዱሳት መጻሕፍት ትርጉም በኢተዮጵያ ቢያንስ የክርስትናን ያህል ዕድሜ እንዳለው ይገመታል ከኛው መቶ ክፍለ ዘመን በፊት የመጽሐፍ ቅዱስ የእጅ የብራና ጽሑፎች ለምን እንደሌሉን ጥሩ ምክንያቶች አሉ ኛ ሥርግው ሐብለ ሥላሴ ከሁሉ አስቀድሞ በጥንታውያን ጽሑፎች የጥናት ሳይንስ ር ከነ በመታገዝ የኢትዮጵያ የእጅ መጻሕፍት የተጻፉበትን አቅራቢያ ዘመን የሚወስን በቂ ምርምራዊ ጥናት አልተደረገም ኛ የአገሪቱ የአየር ጠባይ ሁኔታዎች ከግምት ውስጥ መግባት አለባቸውፁ የኢትዮጵያ አየር ጠባይ በተለይም ባሀሏ ባደገበትና ክርስትናም በተስፋፋበት በደጋማው ክፍል አየሩ በጣም ቀዝቃዛ ነው ይህም ሁኔታ የእጅ የብራና መጻሕፍትን ለረጅም ዘመናት በደሀና ሁኔታ ጠብቆ ማቆየት አይቻልም ኛ በመካከለኛው ዘመን ክርስትናን በሚቃወሙ ኃይሱች ሁለት ዐበይት ጦርነቶች ገጥመዋት ሀገሪቱ ተስቃይታለች በእነዚህ ጊዜያት ውስጥ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው የብራና የጸሎት መጻሕፍትና ቅዱሳት መጸሕፍት ጨምሮ ጥንታውያን የባህል ቅርሶች በብዛት ወድመዋል በዐኛው መቶ ክፍለ ዘመን የክርስትና ተቃራኒ የሆነች ጉዲት ዮዲት ተብላ የምትጠራ ሴት በኃይል ሥልጣን ይዛ ለ ዓመታት ክርስቲያኖችን በጭካኔ ሰ አር የአገሻዝ ዘመን ብዙ አብያተ ክርስቲያናትና ው ከነበሩ በዋ መኑ ንዋያተ ቅድሳት ጋር ተቃጥለዋል ኮማይተመኑ መጻሕፍትና ቨ ርህ ሃርኬ ር ጀሊኒ ጂኗ ሥርግው ሐብለ ሥላሴ ገጽ ከጪ ዝከ ቨ ሃ ርከህዙርከ ክ ር ከር ሊዜበቨዬ ጅር ርጀ ለፅሰለ። ኮኮ ሥርግው ሐብለ ሥላሴ ገጽ በቀስ ሂደትና ብዙ ተርጓሜዎች የተሳተፉበት የረዥም ጊዘ ውጤት እንደሆነ ይታመናል ትርጐሙ በኛው መቶ ክናሰ ዘመን በኛው ሩብ ዓመታት ከክርስትና ይፋዊ መግባት ጋር በአንድ ጊዜ አንደ ተጀመረና በፅኛው መቶ ክፍለ ዘመን በኛው አጋማሽ እንደ ተፈጸመ ምሁራን ተስማምተዋል በሌላ በኩልም በርዜክፀች የተባለው ፕሮፌሶር ርከጩፎንኘ ተከትሎ በትክክል ሲናገር ከመጀመሪያዎቹ ትርገሞች አንዱም ከኛው መቶ ክፍለ ዘመን መጨረሻ በኋላ እንዳልተፈጸመ ደህና ግምተ መውሰድ እንደሚቻል አስተያየቱን በትክክል ስጥቷል በል ሸ አስተሳሰብ መሠረት የመጽሐፍ ቅዱስን ትርጐም የደመረው ወደ ኢትዮጵያ በገባበት በኛው መቶ ክፈለ ዘመን አጋማሽ ከሶርያ የመጣው የመጀመሪያው ሐዋርያ በቷላም የኢትዮጵያ የመጀመሪያው ጳጳስ የሆነው አቡነ ፍሬምናጦስ ከሣቴ ብርዝን ነው ይህም ያለ ጥርጥር ትክክለኛ አመለካከት ነው ይሁንና አባባሉን የሚደግፍ የተወሰነ ማስረጃ አይሰጥም በኛው መቶ ክፍለ ዘመን የክርስትና ወደ ኢተዮጵያ የመግባተ አጀማመር ፃን በዚህ የመጀመሪያ ጊዜ መጽሐፍ ቅዱስ በሙሉ አንደተተረጐመ በብቃት አያረጋግጥም በኛው መቶ ክፍለ ዘመን አጋማሽ የአክሱም መንግሥት ጠንካራ የክርስቲያን መንግሥት ሆኖ እንደነበር የተረጋገጠ ነው ይህም ሊሆን የቻለው በ ዓም ከተካሄደው ከኬልቄዶን ጉባኩ በኋላ የጉባኤውን ውሳኔዎች ባለመቀበላቸው በመለካውያን በቢዛንታይን መንግሥት ነገሥታት በኃይል አንዲሰደዱ የተደረጉት የሶርያ መነኮሳት ወደ ኢትዮጵያ መጥተው ሰፊ ሐዋርያዊ ጥረት በማድረጋቸው ነበር እነዚህም መነኮሳት በኢትዮጵያ ዘጠኙ ቅዱሳን በመባል ይታወቃሉ እነሱም ጄ በሸሺ ሥርግው ሐብለ ሥላሴ ገጽ ቨየክሸ ዩር ዩዩ ልርነርን ዐክፎክ ዩክ ቋዮርቪ ጳከርከክበ ነክፒርቨርክ በ ርከፎ በ ቪፏርከርበ የበዐክቨክርበ «ኗከርርኪ ሀሀ ይስ ዩር ዐ ርከ ዐ ከር ከዩ ስሐሺ ኮ ጀ ርበቦጂ ላ ወዌ ሏፀከከዐቱፍርከርዩ ከቨ ቢ ዐ ኣህህለፎየከዐህበዐዘቲከ ቅዱስ ፍሬምናጦስ ስላማ ከሣቴ ብርሃን በተመሳሳይ ሁኔታ የኢትዮጵያ አቲላ ተብሎ የሚጠራው የሙስሊም ጦረኛ ግራኝ መሐመድ በኛው መቶ ክፍስ ዘመን ዐ ኢትዮጵያን በወረረ ጊዜ ብዙ ቅዱሳት መጻሕፍትና የጸሎት መጻሕፍት እደግ ከፍተኛ ቁጥር ካላቸው ንዋያተ ቅድሳት ጋር በዚህ የጥፋት ኃይል ወድመዋል የሆነ ሆኖ የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጉም በአንድ በተለየ ጊዜ የተደረገ አይመስልም ል ህርዘዚጩሸ እንደ ገለጹት ከሁለትና ከሶስት መቶ ዓመታት በላይ የወስደ የቀስ ፒፒ ያ ቴሥ ። ከ« በቀስ ሂደትና ብዙ ተርጓሚዎች የተሳተፉበት የረዥም ጊዜ ውጤት እንደሆነ ይታመናል ትርጉሙ በኛው መቶ ክፍለ ዘመን በኛው ሩብ ዓመታት ከክርስትና ይፋዊ መግባት ጋር በአንድ ጊዜ እንደ ተጀመረና በኛው መቶ ክፍለ ዘመን በኛው አጋማሽ እንደ ተፈጸመ ምሁራን ተስማምተዋል በሌላ በኩልም ፎፀ የተባለው ፕሮፌሶር ጪ ርከን ተከትሎ በትክክል ሲናገር ከመጀመሪያዎቹ ትርጐሞች አንዱም ከኛው መቶ ክፍለ ዘመን መጨረሻ በኋላ እንዳልተፈጸመ ደህና ግምት መውስድ እንደሚቻል አስተያየቱን በትክክል ስጥቷል በሊ ሸ አስተሳሰብ መሠረት የመጽሐፍ ቅዱስን ትርጐም የጀመረው ጠደ ኢትዮጵያ በገባበት በኛው መቶ ክፈለ ዘመን አጋማሽ ከሶርያ የመጣው የመጀመሪያው ሐዋርያ በኋላም የኢትዮጵያ የመጀመሪያው ጳጳስ የሆነው አቡነ ፍሬምናጦስ ከሣቴ ብርዛን ነው ይህም ያስ ጥርጥር ትክክሰኛ አመለካከት ነው ይሁንና አባባሉን የሚደግፍ የተወስነ ማስረጃ አይስጥም በኛው መቶ ክፍለ ዘመን የክርስትና ወደ ኢትዮጵያ የመግባት አጀማመር ግን በዚህ የመጀመሪያ ጊዜ መጽሐፍ ቅዱስ በሙሉ አንደተተረጐመ በብቃት አያረጋግጥም በኛው መቶ ክፍለ ዘመን አጋማሽ የአክሱም መንግሥት ጠንካራ የክርስቲያን መንግሥት ሆኖ እንደነበር የተረጋገጠ ነው ይህም ሊሆን የቻለው በ ዓም ከተካፄደው ከኬልቄዶን ጉባኤ በመሰካውያን መንግሥት ነገሥታት በኃይል እንዲሰደዱ የተደረጉት የሶርያ መነኮሳት ወደ ኢትዮጵያ መጥተው ሰፊ ሐዋርያዊ ጥረት በማድረጋቸው ነበር እነዚህም መነኮሳት በኢትዮጵያ ዘጠኙ ቅዱሳን በመባል ይታወቃሉ እነሱም በቢዛንታይን ጄ ዘጠፅሀ ሥርግው ሐብለ ሥላሴ ገጽ ል ቨጽ ኗ ኮ ልሃዕዕነጀ ዐአዮፎበ ፍክፎ ሀ የከርከርበ ሃጻዉፎርፎዐ ርከዬ በ ቨርከበ በበክበፎበ ከጤቤ ቹ ኗ ቪህቨርቪ እ ሀ ከቢኗ ቨ ከር ከ ህርበሰርሺ ዩ በርክሰፔሺ ለ ዐፍፎ ልዩቨዝዐከ ክቨከሺኪ ኢ ዌ ዞ የመጽሐፍ ቅዱስን አብዛኛውን ክፍል ወደ ግፅዝ እንደ ተረጐሙ ይታመናል መጽሐፍ ቅዱስን ወደ እትዮጵያ ቋንቋ ግእዝ የተረጐሙ ሰዎች የመጽሐፍ ቅዱስ ወደ ኢትዮጳያ ቋንቋ መተርጐም ቢያንስ ከሁለት መቶ ዓመታት በላይ እንደ ወሰደ ስለሚታመን በትርጉሙ ሥራ ብዙ ተርጓሚዎች እንደ ተሳተፉበት አያጠራጥርም ትርጐሞቹም የተለያዩ የቋንቋ ችሎታ በግልጽ የሚታይባቸው እንደሆኑ አጠራጣሪ አይደለም ይህን ነጥብ በተመለከተ በኛው መቶ ክፍለ ዘመን ስለኢትዮጵያ በመጻፍ ታዋቂ የሆነው የመጀመሪያው ሲቅ የነበረው ኢዮብ ሉዶልፍ ህ በምንጩ ቋንቋ ያለ ተመሳሳይ ቃል በተለያየ ሁኔታ ተተርጐሟል። በርክ ዐዘዚከ«ዐ መጽሐፍ ቅዱስ ወይም የሱሲያን ርርበ ቅጂ ሰምን እንዳልተጠቀሙ ለመግስጽ ያስቸግራል የሚለው ነው ከሶርያ ቋንቋ በብድር የተወስዱ እንደ ዛይማኖት ገዛነም ኦሪት ጣዖት ሩርባን መሥዋዕት ወዘተ የመሳሰሉ ቃላት በግእዝ መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ መገኘትና ጥቅም ላይ መዋል የግእዝ መጽሐፍ ቅዱስ ተርጓሚዎች ከሶርያ ቋንቋ ጋር የተለማመዱና ለትርጉማቸው ተግባርም የሶርያን መጽሐፍ ተጠቅመው ሊሆን ይችላል የሚል ጠንካራ ስሜት በአንዳንድ ምሁራን መካከል እስካሁን አለ ይሁንና ይህ ሙሉ ለሙሉ ትክክል ላይሆን ይቻላል እንደ እነዚህ ካሉ የብድር ቃላት አንዳንዶቹ ከአይሁድ አረማይክ ለጠ ቋንቋ የተገኙና በኢትዮጵያም ውስጥ ከክርስትና በፊት የነበረው የአይሁድአረማይክ ለ ቋንቋ ቅሬት ሊሆኑ ይችላሉ ይህም አስተያየት ሲሰጥ የሶርያ የብድር ቃላት ሳይተው ነው ሣይማኖት የሚለው ቃል ለምሳሌ እምነት በሚስው ስሜት ስክርስትና እምነት ሊወስንና ለሶርያ ቋንቋ የተለየ ነው ተብሱ ሊታስብ አይገባውም በግልጽ እደሚታየው ይህ ቃልና ብዙ ሌሎች የአረማይክ ቃላት ከነድምፃቸውና አነጋገራቸው በግእዝ መጽሐፍ ቅዱስ የውጭ አገር ቃላት ሳይሆን እንደ ግእዝ ቃላት ሆነው ተወስደዋል አንደ ል ህከቄ እና ር ክሀ ያሉ ምሁራንን አስተያየት በመከተል ሀበ በትክክል እንዲህ ብሏል በኛ ውና በኛው መቶ ክፍለ ዘመን ከሶርያ ሚስዮናውያን በመምጣታቸው የሶርያ ትርጉም ከግሪክ መጽሐፍ ጋር በመቀናጀት ተግባር ላይ ውሏል የሚስው አስተሳስብ መረጃው በአርግጥ ያበረታታል ለግእዝ መጽሐፍ ቅዱስ ትርጐም ር በርክሰርቢ ሥርግው ሐብለ ሥላሴ ሀበዕክዐዐር ኪ ከ ዘርሰ ከዘበክዐ ከ ሏ ነዕኩሀሬ ፎ ፍወቦፎ ሂበ ፎቢርፍ ቧቪርርበ ኗከርቢ ጅጄሃ። በማለት ዩሊንዶርፍ ይገልጻል ለግእዝ መጽሐፍ ቅዱስ ትርጐም በዚህ ሁኔታ የግሪክና የሶርያ የሁለቱም በተለይም የግሪኩ ተወዳደሪ በሌለው በዋና መሠረትነት በተግባር ላይ ውሏል የሚለው መላምት በጣም አሳማኝነት ያለው ነው ከላይ እንደ ተገለጸው ጥቂት የኢትዮጵያ የብሉይ ኪዳን የባህል ሊቃውንት ብሉይ ኪዳን በቀጥታ ከዕብራይስጥ እንደተተረጐመ በአጽንኦት ይናገራሉ ይሁንና ይህ የሚመስል አይደለም ይህን የሚደግፍ አሳማኝ» ማስረጃም አናገኝም ይህንን አባባል ታላቁ ሊቅ አለቃ ኪደነ ወልድ ክፍሌና ሌሎችም ምዕራባውያን ሊቃውንት አይቀበሉትም በሌላ በኩል አንዳንድ ምሁራን አስቸጋሪ የሆኑ ጥቂት መጻሕፍትን በመተርጐም ወቅት ተርጓሚዎቹ የአይሁዳውያን ስደተኞችን ምክርና እርዳታ አግኝተዋል ይላሉ በመሆኑም እንደነዚህ ባሉ ትርጐሞች ጥቂት የፅብራውያን ስሜቶች ተንጸባርቀዋል የሚል ሐሳብም ገልጸዋል በአንዳንድ የብሉይ ኪዳን መጻሕፍት ላይ ሂሳዊ ጥናት ያካፄደው ዲልማን ወዉ ግን የግዕዝ ብሉይ ኪዳን መጻሕፍት በአንዳንድ ግለሰብ ጸሐፊዎችና አንባቢዎች በዕብራይስጡ መጽሐፍ ላይ በመመሥረት የግዕዙን ብሉይ ኪዳን መጻሕፍት በቷላ አሻሽለው ከምንጩ ከፅብራይስጡ ጋር እንዲስማሙ አድርገዋል የሚል ሐሳብ ሊመሠርት ችሏል ይህ ከዚህ በታች በዝርዝር ተገልጧል እንደዚህ ያሉ ማሻሻሎችም ቀደም ባለ ጊዜ ማለትም ከኛው ምናልባትም እስከ ው መቶ ክፍለ ዘመን ድረስ እንደተደረጉ አንዳንድ ምሁራን ። ሆኖም ይህን አስተሳሰብ የሚደግፍ የተወሰነ ማስረጃ የለም ይህ ጉዳይ ጥሩ የዕብራይስጥና የግእዝ ቋንቋ ዕውቀት ባላቸው ምሁራን በቁም ነገር ሊጠና የሚገባው ነው ባሁኑ ጊዜ በመንበረ ፓትርያርክ በግሪኩ ሰብዓ ሊቃናትና በግአዙ መሠረትነት መጽሐፍ ቅዱስን ወደ አማርኛ በምንተረጐምበት ጊዜ የግእዙን መጽሐፍ ቅዱስ ንመረምር የግእዙ ብሉይ ኪዳን ከግሪኩ ሰብዓ ሊቃናት ይልቅ ከዕብራይሰጡ ጋር በጣም የተቀራረበ ሆኖ አግኝተነዋል ይህም ህ ሀ ፒከዩ ርጸከከር ኗ ሀ የግእዙ መጽሐፍ ቅዱስ በፅብራይሰጡ መሠረትነት ወይም ከዕብራይስጡ መሠረትነት በተተረጐመው በሰአዲያ ትርጐም መሠረትነት እንደተሻሻለ ያላንዳች ጥርጥር ያስረዳል አንዳንድ ሌሎች ምሁራን ደግሞ በመካከለኛው ክፍለ ዘመን የተደረጉ ሁለት የተለያዩ የብሉይ ኪዳን ትርጐም ማሻሻያዎች እንዳሉ ይናገራሉ የመጀመሪያው ተራቀላል መሻሻል በክቪጡ ዐ ተብሎ ይጠራል ይህም ከላይ በተጠቀሰው በስአዲያ የዐረብኛ ትርጐም ላይ ተመሥርቶ በኛ ው መቶ ክፍለ ዘመን የተሻሻለው ነው የሚል ግምት አሰ ሌላው በምሁራን የተሻሻሰ ሏርጸጩእዜ ፀክዌህጩዐ ተብሎ ተስይሟል ይህም ምናልባት በምንጩ በዕብራይስጡ ላይ ተመሥርቶ በኛው መቶ ክፍለ ዘመን የተሻሻለ ነው ተብሎ ይገመታል ይህ መሻሻል ከመጀመሪያው ከዕብራይስጡ ማለት የማሶሬቲክ ቤዐ ምንባብ ጋር ብዙ ተመሳሳይነት አለው ይሁንና ዩሊንዶርፍ የአካዳሚክ ትርጐም መሻሻል ጳርኢርበቨር ጂይርዐ የሚባለውን ባለመቀበል አስተያየቱን እንደሚከተለው ሰጥቷል በኋላኛው መካከለኛ ዘመን ሁኔታዎች ሰፊ ለሆነ የዕብራይስጥ ትርጐም ወይም አርማት የተመቻቹ አልነበሩም በመሆኑም የአካዳሚክ ትርጐም መሻሻል የሚባለውን ለመቀበል የማይቻል መሆኑን እንደተገነዘበ በማጠቃለያው ገልዷል የፅብራይስጥ ቋንቋ ተጽእኖ ወይም ተሰሚነት ከቋው እስከ ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ባለው ጊዜ ውስጥ ኦንደ ምክንያት ይቆጠራል በማለት ዩሌንዶርፍ ያስባል ሆኖም ከፍ ባለ ደረጃ በሚወደደው ትውፊት ላይ በመመሥረት የኢትዮጵያ ጥንታውያን የመጽሐፍ ቅዱስ ምሁራን ብሉይ ኪዳን ሁለት ትርጐሞች እንዳሉት ይገልጻሉ አንደኛው ከምንጩ ከፅብራይስጡ ሲሆን ሁለተኛው ከስብዓ ሊቃናት ትርጐም ሀሀ በቀጥታ እንደተተረጉጐመ ያስገነዝባሉ ሆኖም በኛው መቶ ክፍለ ዘመን ስለተደረገው የትርጉም ከርኪ ርከር በከዩየበ ጅቫዐከዩኪ ሃ ከ ክርከር ከበ በ ርበጄ ከ ሴርከዐዙ ከር ክከኘ ሃር ሀ ፎበበዐርጽ ኣዛህላለፎየከዐዐ። ፌከ አንዳችም አይናገሩም አዲስ ኪዳንን በተመሰከተ ግን የሰላማ ሐዲስ ኪዳንና የቀድሞው ሐዲስ ኪዳን የሚባሉ የሁለት ትርጉሞችን መኖር ይቀበላሉ ሆኖም የሰላማ ሐዲስ ኪዳን በኢትዮጳያ በካህናቱና በምእመናኑ ዘንድ ታዋቂ አለመሆኑንና ት ላይም እየዋለ እንዳልሆነ ማስተዋሉ ጊ ነው ሌላም በኩል የሶርሮ ትርጉሞች ለመጀመሪያው የኢትዮጵያ መጽሐፍ ቅዱስ ትርጐም በመሠረትነት አገልግለዋል የሚል አቋም ያለው ኤ ቡስ ለሃፅ የተባለው ምሁር የኖው መቶ ክፍለ ዘመን የትርጉም መሻሻል በግሪክ የመጀመሪያው ትርጐም መሠረትነት እንደተካሄደ በእርግጠኝነት ይናገራል ይሁን አንጂ የመካከለኛው ዘመን የኢትዮጳያ ባህላዊና ሥነልሳናዊ ሁኔታዎች እንዲህ ያለውን አባባል የሚደግፉ አይመስልም ስለዚህ የኛው መቶ ክፍለ ዘመን የትርጉም መሻሻል በአመዛኙ በሰአዲያ የዐረብኛ ትርጉም ላይ መሠረተ ይመስላል የፃ በሲላ ኩል ደግሞ አንዳንድ ምሁራን የመጽሐፍ ቅዱስ ሁሉም የቀኖና መጻሕፍትና ጥቂት የአዋልድ መጻሕፍት በዚህ ጊዜ እንዲሻሻሉ እንደተደረገ ገምተዋልፎ ከነዚህም በተጨማሪ ጸሐፊዎቻቸው በሚገባ ሳይታወቁ በመጽሐፍ ቅዱስ ታላላቅ ስዎች ስም የተጻፉ እንደ ኪዳነ አብረፃም ሙሴ በሲና ላይ ተተርጐመዋል ተርጓሚዎች ተላትፈው ስለነበር የተለያዩ መጻሕፍት የተሻሻሉት የትርጐም ክለሳዎች እኩልነት እንዳይኖራቸውና የተለያዩ እንዲሆኑ ምክንያት ሆነዋል ር መ ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Advertisement
Bottom banner

Download options | Convert to Pdf | Reading List | Advertise on dirzon

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact