Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
እንበይነዝ አኀተመ ዘንተ መጽሐፈ መልእክት ተፈሥሐ ፈድፋደ ወሰብሖ ወለውእቱ ወልድ ሰመዮ ባሕራን በእ ንተ በረከት ወበእንተ ፈውስ ለድውያን ይምሐረነ በጸሎቶሙ ለዓ ለመ ዓለም አሜን።
ትኩን ምስሌነ ለዓለመ ዓለም አሜን። ወሶቤሃ ፈነወ ንጉሥ ኀበ አኖሬ ዎስ ንጉሥ ጻድቅ እንዘ ያጤይቆ ከመ ገብአ ውስተ ሃይማኖተ እግዚእነ ኢየ ሱስ ክርስቶስ ሎቱ ስብሐት ወሰአሎ ከመ ይፈኑ ሎሙ ካህነ ከመ ይጣግወ ቆሙ ጥምቀተ ክርስትና። ሀ ወሶበ መጽአ ቅዱስ አባ መቃርስ ኀበ አባ ጳኩሚስ ወነበረ ኀቤሁ ኅዳጠ መዋዕለ ወፈቀደ ይትመየጥ ኀበ ገዳመ አስቄጥስ ወሰአሎ ዝንቱ አብ ለአባ ጳኩሚስ ወይቤሎ ኅድገኒ ኦ አቡየ ከመ እሑር ምስለ ቅዱስ መቃርስ ኀበ ገዳመ አስቄጥስ ወፈነዎ በሰላም። ወሶበ ተፈጸመ ሎቱ ወቱ ዓመት ውስተ ተጋድሎ ፈቀደ እግዚአብሔር ከመ ያዕርፎ እምፃማ ዝንቱ ዓለም ወፈነወ ሎቱ መልአኮ ወይቤሎ እምድኅረ የቱ ዕለት ትፈልስ እምዝንቱ ዓለም ኃላፊ ወትበውእ ውስተ ሕይወት ዘለዓለም። ወእምድኅረዝ ወፅአ እምህየ አባ ሳዊሮስ ወበጽሐ ኀበ ሀገረ ስሐ ወነበረ ኀበ ብእሲ ባዕል ዘስሙ ደርታዎስ መፍቀሬ እግዚአብሔር እስከ አመ አዕረፈ አመ ወ ለየካቲት ጸሎቱ ወበረከቱ የሀሉ ምስሌነ ለዓለመ ዓለም አሜን። ወዝንቱ ቅዱስ ተሐፅነ እምንእሱ ወልኅቀ በንጽሕ ወበአእምሮ ወፈጸመ ሑረቶ በርስዕ ሠናይ ወፈለሰ ኀበ እግዚ አብሔር ዘአፍቀሮ ጸሎቱ ወበረከቱ የሀሉ ምስሌነ ለዓለመ ዓለም አሜን ር ረ ር ረጨ ረፈ ሁ ዴዴ በዛቲ ዕለት አዕረፈ አብ ቅዱስ አባ ስምዖን ሊቀ ጳጳሳት ዘሀገረ እስክንድርያ ወውእቱ እምጐልቆሙ ለአበው ሊቃነ ጳጳሳት ዛወፅ። ወሐለየ በልቡ ከመ ይልበስ አልባሰ ምንኩስና ወወፅአ እምሀገረ እስክንድርያ ወቦአ ገዳመ አስቄጥስ ወመንኩሰ በኀበ ደብረ አባ ያዕቆብ ዘኮነ ሊቀ ጳጳሳት እም ቅድሜሁ ወነበረ ኀቤሁ ብዙኃ መዋዕለ እንዘ ያፃሙ ሥጋሁ በብዙኅ ተፀምዶ ወበተጋድሎ ውሱክ ወሶበ ተሠይመ አባ ማርቆስ ዳግማዊ ሊቀ ጳጳሳት ነሥኦ እምኀበ አባ ያዕቆብ በእንተ ሠናይ ገድሉ ወተፀምዶቱ ብዙኅ ወነበረ እስከ አመ አዕረፈ አባ ያዕቆብ አቡሁ። ወእምዝ ፈነወ ንጉሥ ቄስጠንጢኖስ አሐደ እምሕዝበ አርዮስ ወአዘዞ ከመ ይቅትሎ ለአባ ጳውሎስ ውስተ ቤተ ሞቅሕ ወበዊኦ ውእቱ ከሐዲ በሌሊት ኀበ ቅዱስ ጳውሎስ ሐነቆ ወአዕረፈ በህየ ወኮነ ሹሉ መዋዕለ ሕይወቱ ዓመት በረከቱ ትኩን ምስሌነ ለዓለመ ዓለም አሜን በቀስጥንጥንያ ሰላም ለጳውሎስ ዘተጳጳሰ መራዕየ ክርስቶስ ይዕቀብ እም እለ ያሕጐሉ ነፍሰ አስተሐቂሮ በምድር አርዮሳዌ ንጉሠ መንግሥተ ሰማያት ከመ ውእቱ ኃሠሠ በቤተ ሞቅሕ ሕኑቀ ፈለሰ። ወ ወሶበ ሰምዑ ዘንተ ፈርሁ ፈድፋደ ወውእቱ አዘዞ ለረድኡ ዑሲፎስ ከመ ይጽ ሐፍ ኩሎ ዘኮነ በይእቲ ሰዓት ወስማ ለይእቲ ዕለት ወለይእቲ ወርኅ ወለይእቲ ዓመት ወጸሐፈ ኩሎ በከመ አዘዞ ዲዮና ስዮስ ወካዕበ ጸሐፈ ውስተ አንቀጸ አብ ያተ ጣዖታቲሆሙ እንዘ ይብል እልመ ከ ወ ዓመት መጽአ ሐዋርያ ጳውሎስ ኀበ ሀገረ አቴና ወሰበከ በውስቴታ ርደተ እግዚእነ ኢየሱስ ክር ስቶስ ወልደ እግዚአብሔር ሕያው እም ጊዜ ትስብእ እምእግዝእትነ ቅድስት ድንግል ማርያም ወሕማማቲሁ ወስቅለቱ ወትንሣኤሁ ወዕርገቶ ወዳግመ ምጽአቶ በስብሐት ከመ ይኩንን ሕያዋነ ወሙ ታነ ወ ወሶበ ሰምዑ ሰብአ አቴና ስብከቶ ለጳውሎስ ሐዋርያ አንከሩ ፈድፋደ ወሮፁ ወነገርዎ ለዲዮናስዮስ ወይቤልዎ ፅ ብእሴ መጽአ ውስተ ሀገርነ ዮም ወሰበከ በአምሳክ ሐዲስ ዘኢነአምር ንሕነ ወኢ አበዊነ እፅ ቀደሙነ ወፈነወ ዲዮናስዮስ ወአብጽሖ ለሐዋርያ ጳውሎስ ኀቤሁ ወይቤሎ ምንት ር ረ ር ረጨ ረፈ ሁ ጥቅምት ዴዴ ዴዴ መ ውእቱ ዝንቱ ሐዲስ አምላክ ዘትሰብክ ውስተ ሀገርነ ግ አውሥአ ሐዋርያ ጳውሎስ ወይቤሎ እንዘ አነ አኀልፍ ማእከለ መራኅብቲክሙ ረከብኩ ጽሑፈ ዲበ አንቀጸ ቤተ አማልክ ቲክሙ ዘይብል እልመክኑን ዝ ብሂል ኅቡእ አምላክ ወረደ እምሰማይ ወዝ ውእቱ ዘእሰብክ ለክሙ ወሶቤሃ አዘዞ ለረድኡ ዑሲፎስ ከመ ያምጽኦ ለውእቱ መጽሐፍ ዘአጽሐፎ እምቅድመ ወ ዓመት ወተሰአሎ ዲዮናስዮስ ለሐዋርያ ወይ ቤሎ ማዕዜ ኮነ ዝንቱ ወምንት ትእምርቱ ለዘትሰብክ ቦቱ። ወበዛቲ ዕለት ኮነ ተጋድሎቱ ለሰ ማዕት አርማሚ በረከቱ ትኩን ምስሌነ ለዓለም አሜን በዛቲ ዕለት ተዝካረ በዓሉ ለመልአክ ክቡር ሚካኤል ሊቀ መላእክት እስመ በዛቲ ዕለት ፈነዎ እግዚአብሔር ኀበ ሳሙኤል ነቢይ ወአዘዞ ከመ ይሑር ኀበ ቤተ ዕሜይ አቡሁ ለዳዊት ዘቤተ ልሔም ከመ ይቅብዖ ለዳዊት ወልዱ ይንግሥ ላዕለ ደቂቀ እስራኤል እምድኅሬሁ ለሳኦል ወልደ ቂስ። ወመጽኡ ሰብእ መሃይምናን ወነሥኡ ሥጋሁ ወአንበርዎ ውስተ መካን ቅዱስ ጸሎቱ ወበረከቱ የሀሉ ምስሌነ ለዓለመ ዓለም አሜን። ሀ ወእምድኅረዝ ተንሥአ ከመ ይሑር ኀበ ሀገረ ተርሴስ እንተ ይእቲ ሀገሩ ለጳውሎስ ሐዋርያ እስመ ይቤ እነብር ውስቴታ እስከ ዕለተ ሞትየ እስመ ውእቱ ኮነ ይትባረክ እምነ ሥጋሁ ለቅዱስ ጳውሎስ ሐዋርያ እንዘ ሀሎ በሀገረ ሮሜ። ድ ወእምዝ ተከብተ እምገጸ ሞት በጸጋ ቿሀ ወሶቤሃ መጽአ ሊቀ ጳጳሳት ምስለ እግዚአብሔር አቂሞ ለደቂቁ ሥርዓተ እሊአሁ ወምስለ ኩሎሙ ሕዝብ ውስተ ምንኩስና በከመ ተምህረ እምቤተ ጳኩ ቤተ ንጉሥ ወረከብዎ ለብእሴ እግዚአብ ሚስ አቡሁ ጸሎቱ ወበረከቱ የሀሉ ምስ ሔር በዘአዕረፈፈ ወርእዩ ውስተ እዴሁ ሌነ ለዓለመ ዓለም አሜን ክርታሰ ጥብልልተ ወፈቀዱ ይንሥእዋ እምእዴሁ ወስእኑ ነሚኦታ ወጸለዩ ኀበ ለዘሚካኤል ዘተሰምየ አረ እግዚእነ ወተፈትሐት እዴሁ ወነሥኣ ሊቀ ጋዌ እስመ ሑረቱ ጥበብ ወፍናዊሁኒ ጳጳሳት ወአንበባ ወአእመረ ከመ ውእቱ ልባዌ ምስሌሁ ኅቡረ ዘበጵ ህላዌ ወሰ ወልዱ ለንጉሥ ወበከየ ወወሀቦ ለንጉሥ ላም ለቅዱሳን ዘተሠነዓዉ ሥንዓዌ ከመ ወአንበባ ወአእመሩ አቡሁ ወእሙ ከመ በጸሎቱ ይሥዓሩ መንግሥቶ ለአርዌ ወልዶሙ ውእቱ ወበከዩ ወአውየዉ ወለሃዉ ዐቢየ ላሃ ወመጽአት ይእቲ ድ ዕለት ኮነ ተዝካሮሙ ለመ መርዓቱ ወበከየት ወአግብርቲሁኒ በከዩ ራክዋ ወዱማቴዎስ ወእምራይስ ወጋኳጃ ብካየ መሪረ ወኮነ ዓቢይ አውያት ውስተ ምስሌሆሙ ሰማዕታት ወ ወ ጸሎ ቤተ ንጉሥ። ወሶበ ሰምዑ ዘንተ ቃለ ትፍሥሕት ሐራሁ ለንጉሥ አምኑ በአግዚ ኢየሱስ ስ አ ር ሕያው ወሶ ቤሃ አዘዘ ንጉሥ ከመ ይምትሩ አርእስ ቲሆሙ በሰይፍ ምስለ ቅዱስ ቢሳሞን ወከመዝ ፈጸሙ ስምያዖሙ ወነሥኡ አክ ሊለ ስምዕ በመንግሥተ ሰማያት በረከቶሙ የሀሉ ምስሌነ ለዓለመ ዓለም አሜን ወበዛቲ ዕለት ኮኑ ሰማዕተ ወጆ ቅዱሳን ማኅበራነ ቅዱስ ጳንጠሌዎ። በዛቲ ዕለት አዕረፈ አብ ቅዱስ አባ አጋቶን ሊቀ ጳጳሳት ዘሀገረ እስክንድርያ ውእቱ እምጐልቆሙ ለአበው ሊቃነ ጳጳሳት ወወ ሀቱ። ደ ወበመዋዕሊሁ ለዝንቱ አብ ተፈጸመ ሕንፀታ ለቤተ ክርስቲያን ቅድስት ዘብፁዕ አባ መቃርስ ወበአሐቲ ዕለት አስተርአዮ መል አከ ዚአተብ ለዝንቱ አብ ወአይድያዖ ከመ በሀገረ ፍዩም ሀሎ ብእሲ ጻድቅ መነኮስ ዘስሙ ዮሐንስ ወውእቱ ኮነ እምነ ቤተ ክርስቲያን ዘቅዱስ አባ መቃርስ ወአዘዞ ከመ ይፈኑ ወያብጽሖ ኀቤሁ ከመ ይትራድኮኦ በእንተ ግብረ ሊቀ ጳጳሳት እስመ ውእቱ ይከውን እምድኅሬሁ ሊቀ ጳጳሳት። ወሶቤሃ መጽአ ፅ እመላእክት ወአጠየቆ ስሞሙ ለለፅዱ እምቅዱሳን እንዘ ያኤምር በአጽባዕቱ ኀበ ቅዱሳን ወይቤሎ ዝ አባ እገሌሃ ወዝ አባ ጳኩሚስ ወዝ አባ መቃርስ ወዝ አባ ባይሞይ ወይቤ ላእክ ለመ ልአክ መኑ ውእቱ በቅድሜሆሙ ዘይበርህ ከመ ፀሐይ ወይቤሎ ዝንቱ ውእቱ አባ እንጦንዮስ አበ ኩሎሙ መነኮሳት« ዳፅ ወሶበ በጽሐ ላእክ ኀበ በዓት ረከቦ ለአባ ዮሐንስ በዘአዕረፈ እንዘ ስጉድ በከየ ላዕሌሁ ዐቢየ ብካየ ወአፍጠነ ወሐረ ኀበ ዐፀድ ወነገሮሙ ለሰብእ ዘከመ አዕረፈ ቅዱስ ዮሐንስ ወመጽኡ ወገነዝዎ ወዖሩ ሥጋጋኩሁ በዐቢይ ክብር ወሶበ አብእዎ ውስተ ይእቲ ዓፀድ ወኮኑ እምኔሁ ተአም ራት ወመንክራት ዐበይት። ወእሙንቱሰ መርኪያኖስ ወመርቆ ርያኖስ ቅዱሳን ጸሐፉ በዕለተ ዕረፍቱ ለቅዱስ ጳውሎስ ወረገምዎ ለንጉሥ ወአ ውገዝዎ ሎቱ ወሰአርዮስ ወሖረ ፅ ብእሲ እኩይ ወአስተዋ ደዮሙ ኀበ ንጉሥ ወለአከ ንጉሥ ወአብ ጽሖሙ ኀቤሁ ወአዘዘ ይቅትልዎሙ በሰ ይፍ ወቀተልዎሙ ወቀበርዎሙ በኀበ ተቀትሉ ወነበሩ ውስተ ውእቱ መካን እስከ መዋዕሊሁ ለቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ወሶበ ሰምዐ ዜናሆሙ ፈነወ ላእካነ ወአብጽሐ ኀቤሁ ሥጋሆሙ ኀበ ሀገረ ቀኑስጥንጥንያ ወሐነፀ ሎሙ ቤተ ክርስቲያን ሠናይተ ወአንበረ ሥጋሆሙ ውስቴታ ወገብረ ሎሙ በዓለ ዐቢየ በከመ ዛቲ ዕለት በረከቶሙ የሀሉ ምስሌነ ለዓለመ ዓለም አሜን። ወበዛቲ ዕለት ኮነ ተዝካሩ ለዓቢይ አብ ዘካርያስ በረከቱ ትኩን ምስሌነ ለዓ ለመ ዓለም አሜን ወበዛቲ ዕለት ተዝካሩ ለአባ አበይዶ መነኮስ ፍጹም ዘመነነ ንብረተ ዝንቱ ዓለም ረድአ አባ ዮሐኒ ወጉባኤ ሰማዕታት ወሌ ጥሮስ ሊቀ ጳጳሳት ዘእስክንድርያ በረከ ቶሙ ትኩን ምስሌነ ለዓለመ ዓለም አሜን። በረከቶሙ ትኩን ምስሌነ ለዓለመ ዓለም አሜን። ሀ ወውእተ ጊዜ ኀኅደገ መቶ ቅዱስ ሚናስ ወሖረ ኀበ ገዳም ወነበረ ብዙኅ መዋዕለ እንዘ ይትጋደል ተጋድሎ ዓቢየ ወአሐተ ዕለተ ርእየ ራእየ አንዘ ይትረኀዋ ሰማያት ወእንዘ ይኬልልዎሙ ለሰማዕታት በአክሊላት ሠናያት ወሰምዐ ቃለ ዘይብል ዘፃመወ በእንተ ሰሙ ለኢየሱስ ክርስቶስ ሎቱ ስብሐት ይነሥእ ዘንተ አክሊለ ወእምዝ ተመይጠ ግበ ሀገር ወተአመነ በስሙ ለኢየሱስ ክርስቶስ ወጌጥዎ ብዙኃን ሰብእ እስመ እሙንቱ የአምሩ ከመ ውእቱ ክቡረ ዘመድ ወመ ኩንንሂ ተካየዶ ኪዳናተ ብዙኃተ ወክብ ራተ ወኢሰምዐ ትእዛዞ እምኔሁ ወኢተመ ይጠ እምክሩ ሠናይት ፅ ወሶቤሃ አዘዘ መኩንን ከመ ይኩ ንንዎ ኩነኔ ዐቢየ ወተኩነነ ብዙኀ ጊዜያተ ወሶበ ደክመ መኩንን እምኩነኔሁ አዘዞ ይምትሩ ርእሶ በሰይፍ ወመተርዎ ወነሥአ አክሊለ ስምዕ በመንግሥተ ሰማያት። ሀ ወሶበ አዕረፈ አባ ታውፋንዮስ ሊቀ ጳጳሳት ዘእምቅድሜሁ ነሥእዎ ለዝንቱ ቅዱስ አባ ሚናስ ዘእንበለ ፈቃዱ ወጫምዎ ሊቀ ጳጳሳት ወነበረ ዲበ መንበረ ማርቆስ ወንጌላዊ ወቿተ ዓመተ እንዘ የዓቅቦሙ በፍትሕ ወበርትዕ ወአዕረፈ በሰ ላም በረከቱ የሀሉ ምስሌነ ለዓለመ ዓለም አሜን። ምስሌነ ለዓለመ ዓለም አሜን። ወሶበ በጽሐ ውእቱ ምስለ ሐራሁ ቤተ ነግድ በአሐቲ ዕለት ኀበ ይነ ብሩ ብእሲቱ ወወልዱ ወነሥአቶ እሙ ለቅዱስ መርቆሬዎስ ወአልበሰቶ አልባሳተ ሠናያነ ወአዘዘቶ ከመ ይሑር ወይፀዓን ዲበ ፈረሰ መኩንን ዘውእቱ አቡሁ ወሶበ ተፅዕነ ላዕለ ውእቱ ፈረስ ዘመኩንን አኀ ዝዎ ሐራ ወአብጽሕዎ ቅድመ መኩንን አቡሁ ወኢያእመሮ ከመ ውአእቱ ወልዱ ወተቁጥዐ ላዕሌሁ ወመጽአት እሙ ለቅ ዱስ ኀበ መኩንን ዘውእቱ ምታ ወኢያእ መራ ውእቱ ከመ ይእቲ ብእሲቱ ወት ቤሎ ኦ እግዚእየ እስመ ንሕነኒ ፈላስያን ወሶበ አእመርኩ ከመ አንተኒ ፈላሲ ሐለይኩ ከመ ይኩን ለከ ወልደ ዝንቱ ወልድየወተሰአላ ወሐተታ ፍልሰታ ወነገ ረቶ ከመ ይእቲ ብእሲቱ ወተፈሥሐ ፈድ ፋደ ወሰብሖ ለእግዚእነ። ወሶበ ርእየ መኩንን ፅንዓተ ልቦሙ መጠዎሙ ለሐራ ከመ ይምትሩ ክሣውዲ ሆሙ በሰይፍ ወሶቤሃ መተርዎሙ ወአለ ሀለዉ ህየ ርእይዎሙ ለመላእክት ብሩሃን እንዘ ይትቄበሉ ነፍሳቲሆሙ በዓቢይ ፍሥሐ ወሶበ ርእየ መኩንን ዘንተ አምነ በእ ነ ወሰሚዖ ንጉሥ ሞቅሖ ያተ መዋዕለ ወበራብዕት ዕለት አውፅኦ እምቤተ ሞቅሕ ወአዘዘ ከመ ይምትሩ ርእሶ በሰይፍ ወነሥአ አክሊለ ስምዕ በመንግሥተ ሰማያት ምስለ ቅዱስ በላርያ ኖስ ወብእሲቱ ኬልቅያ ወእኅቱ ታትቡ ስያ በረከቶሙ ተሀሉ ምስሌነ ለዓለመ ዓለም አሜን። ወሶበ ክሕደ ዲዮቅልጥያኖስ ነገርዎ በእንተ አባ ሰረባሞን ከመ ውእቱ ይሥዕ ሮሙ ወያጠፍኦሙ ለአማልክተ ንጉሥ ወሰሚዖ ተምዐ ፈድፋደ ወአዘዘ ያምጽእዎ ኀቤሁ ወሶበ በጽሐ ቅዱስ ሰረባሞን ኀበ ሀገረ እስክንድርያ ምስለ ሳእካኒሁ ለንጉሥ መጽአ ኀቤሁ ሊቀ ጳጳሳት አባ ጴጥሮስ ወምስሌሁ ብዙኃን ካህናት ወተአምኅዎ ወርእይዎ ገጾ ከመ መልአከ እግዚ ና ወሶበ በጽሐ ኀበ ንጉሥ ዲዮቅልጥ ያኖስ ኩነኖ በመክፈልተ ኩነኔ ብዙኅ ወእግዚእነሂ ዘሎቱ ክሂል ወክብር ያነ ሥኦ ጥዑየ ዘእንበለ ሙስና ወአምኑ ብዙ ኃን ሰብእ በእንቲአሁ ወፈርሀ ንጉሥ ከመ ኢይወስክ ኩንኖቶ ወከመ ኢይእመኑ ዙሉ ሰብእ በእንቲአሁ ወፈነዎ ኀበ ላዕላይ ግብፅ ኀበ አርያኖስ መኩንነ እንዴናው ከመ ይኩንኖ ወይምትር ክሣዶ በሰይፍ። ወለዝንቱ ቅዱስ ኮነ አቡሁ ሊቀ ካህናት በሀገረ እስክንድርያ ወስሙ ቴዎ ድሮስ ወስማ ለእሙ ሶፍያ ወኮኑ ሆሙ ፈራህያነ እግዚአብሔር ፈድፋደ እሙንቱ ወባሕቱ ኢኮነ ሎሙ ወልደ ወአመ ድ ለወር ሊ በዓሎሙ ለጴጥሮስ ወለጳውሎስ ሐዋርያት ርእየት እሙ ለቅዱስ ብዙ ጎነ ክርስቲያነ ወውሉዶመሙ ምስሌሆሙ ወሥርግዋን እሙ ንቱ በአልባስ ሠናያን እንዘ የሐውሩ ውስተ ቤተ ወቦአት ዘውእቱ ውስተ ቤተ ክርስቲያንወኀዘነት ፈድፋደ ክርስቲያን ወቆመት ቅድመ ምሥዋዕ ቅዱስ ወሰአለቶ በብዙኅ ብክ ሎቱ ስብሐት ከመ የሀባ ወልደ ቡሩ ድ ወበይእቲ ሌሊት አስተርአይዋ ቅሏ ሳን ጴጥሮስ ወጳውሎስ ወይቤልዋ ናሁ ተወከፈ እግዚአብሔር ስእለተኪ ወሀለፆ ከመ የሀብኪ ወልደ ወትሰምይዮ ስሞ ኔጥ ሮስ ወአዘዝዋ ከመ ትሑር ኀበ ሊቀ ዌ ሳት አባ ቴዎናስ ከመ ይጸሊ ላዕሌሃ ወሐ ዊራ ኀቤሁ ጸለየ ሳላዕሌሃ። ወሶበ በጽሐ በዓሉ ለቅዱስ ሌጥሮቦ ር ረ ር ረጨ ረፈ ሁ ሊቀ ጳጳሳት ተፍጻሜተ ሰማዕት ወሠርዐ ቅዳሴ ቀሩርባን በዕለተ በዓሉ ለቅዱስ ቁ ቅዱስ ጴጥሮስ ሮስ ወአስተርአዮ ሎቱ ወይቤሎ እስመ ናሁ ሎቱ ስብሐት ይጹውዓከ ከመ ትምጻእ ኀቤነ ወእምይእቲ ዕለት አእመረ ቅዱስ ጴጥሮስ ኤሏስቆጸስ ከመ ቀርበ ጊዜ ሞቱ ወጸውዖሙ ለሕዝብ ወአዘዞሙ ከመ ይፅ ንዑ ውስተ ሃይማኖት ርትዕት ወእምዝ ሰፍሐ እደዊሁ ወመጠወ ነፍሶ ውስተ እዴሁ ለእግዚአብሔርበረከቱ ትኩን ምስ ሌነ ለዓለመ ዓለም አሜን። ወሶበ ቀርበ ጊዜ ዕረፍቱ ርእዮሙ ለብዙኃን ቅዱሳን እንዘ ይጹውዕዎ ወተፈ ሥሐ ፈድፋደ ፈነወ ወአስተጋብኦሙ ለው ሉዱ ወአዘዞሙ ከመ ይፅንዑ ውስተ ፍኖተ ምንኩስና ወገቢረ ጽድቅ ወነገሮሙ ከመ ፖመዖፖ መጋፋ ንያቓረሳያ ያ ረጀጄ ቆራ ረረ ሸር ጀራ ረፈ ውእቱ ይፈልስ ኀበ እግዚእነ ወእምዝ ሐመ ንስቲተ ወመጠወ ነፍሶ ውስተ እዴሁ ለእግዚአብሔር በረከቱ ትኩን ምስሌነ ለዓለመ ዓለም አሜን ለሖር በምንኀበ ፃማ ፍቱን እስከ ተለዓለ ጥቀ ላዕለ ብዙኃን ሶበ ላዕሌሁ ተንሥኡ በምክረ ሰይጣን ከመ ኢቀተሎ እስከ አእመሩ ዓብዳን በኃይለ ጸሎቱ አንሥኦ ለምውት ሕፃን። ሀ ወበአሐቲ ዕለት ረከበ ምክንያተ ወወፅአ እምኀበ አቡሁ ከመ ይሑር ገዳመ አስቄጥስ ወባሕቱ ኢየአምር ፍኖቶ ወመልአከ እግዚአብሔር ተመሰለ ሎቱ ከመ ብእሲ መነኮስ ወይቤሎ አይቴ ተሐውር ወይቤ አባ ሳሙኤል አንሰ እፈቅድ ከመ እሑር ኀበ ደብረ አስቄጥስ ወይቤሎ ውእቱ መልአክ ዘተመሰለ ከመ ሰብእ አነኒ አሐውር ህየ ወእምዝ ሖሩ ኅቡረ እስከ በጽሑ ገዳመ አስቄጥስ ወመጠዎ መልአከ እግዚአብሔር ለፅጳ መነኮስ አረጋዊ ዘስሙ አባ አጋቶን ዘይነብር ውስተ በዓት ወውእቱ ጻድቅ ወቴጌር። ወአስተርአዮ መልአከ ወአዘዞ ከመ ይሑር ወይኅድር ውስተ ደብረ ቀልሞን ወሖረ በጊዜሃ ውኀደረ በህየ ወነበረ ኅዳጠ መዋዕለ እንዘ ይሜህሮሙ ለኩሎሙ ሰብእ ከመ ይዕንዑ ውስተ ሃይማኖት ርትዕት ዱ ሸር ዜናሁ መቆቅትዝ መኩንነ እስክንድርያ ወሊቀ ጳጳሳት ዘመለካውያን ውስተ ኩሉ ብሔረ ግብፅ ወመጽአ ኀበ ቅዱስ አባ ሳሙኤል ወቀሠፎ ዓቢየ መቅ ሠፍተ። ወእግዚኡሰ ለአባ ሳሙኤል ኮነ ያጌብሮ ከመ ያምልክ ፀሐየ ወሶበ ኢሰ ምዐ እምኔሁ ወአሰረ እግሮ ምስለ እግረ ወለት አሐቲ በምክረ ሰይጣን ወፈነዎሙ ውስተ ገዳም ከመ ይርዐዩ አግማለ እስመ እግዚኡሰ ሐለየ ከመ ቅዱስ አባ ሳሙኤል ይወድቅ ውስተ ኀጢአት ምስለ ይእቲ ወለት ወእምድኅረዝ ይትኤዘዝ በኩሉ ዘይቤሎ በከመ መሀሮ ዲያብሎስ ወበ ዝንቱ ኩሉ ኮነ ቅዱስ ኃያለ ወዕኑዓ ልብ ር ረ ር ረጨ ረፈ ሁ ታኅሣሥ ቿ ደፐፅ ወ ወእምዝ ደወየ እግዚኡ ለአባ ሳሙ ኤል ወቀርበ ለመዊት ወፈወሶ ቅዱስ እምደዌሁ ወተሰምዐ ዜናሁ ውስተ ውእቱ ብሔር ወኮኑ ዘያመጽኡ ኀቤሁ ኩሎ ዘደወየ ወይጴጹሊ ወይቀብፆሙ ዘይተ ወይ ትፌወሱ እምደዌሆሙ። ፀ ወእግዚአብሔር መፍቀሬ ሰብእ ዘሠ ወሮሙ ለደቂቀ እስራኤል እምጸላእቶሙ ወአኅለፎሙ በማእከለ ባሕረ ኤርትራ እስመ ውእቱ ሠወረ ሥጋሁ ለቅዱስ ሳዊ ሮስ እምዓላውያን መለካውያን እስመ እሙንቱ ይጸልእዎ በሕይወቱ ወከማሁ እምድኅረ ሞቱሂ እስመ ኮነ ቃሉ ይመ ትር አልባቢሆሙ ከመ ሰይፍ ድ ወከመዝ ከሠተ ተአምራቲሁ እግዚ አብሔር ወረሰያ ለይእቲ ሐመር ታንሶሱ ውስተ ማይ ንስቲት መጠነ ምዕራፍ እስከ በጽሑ ኀበ ውእቱ መካን ዘዓርጉ እምኔሁ ወእምዝ ፆርዎ ለሥጋ ቅዱስ ወአብጽሕዎ ኀበ ደብረ ዝጋግ ወአንበርዎ ውስተ መካን ዘሐነፀ ሎቱ ውእቱ ባዕል ደርታዎስ ወኮነ ዐቢየ ፍሥሐ ውስተ ኩሉ ቀርጤስ ሥጋሁ ምድረ ግብፅ ወፈድፋደሰ በእስክንድር ዷ ወገብረ እግዚአብሔር ተአምራተ ወመንክራተ ዐበይተ እምሥጋሁ ለቅዱስ ወኮነት እምአስናኒሁ አሐቲ ወድቀት እመካና እንዘ ሀሎ በሕይወቱ ወነሥኣ አሐዱ እመነኮሳት ዘደብረ ዝጋግ ወጠብ ለላ በፀርቀ ሐሪር ወኮነት ፈውሰ ለድ ዉያን እስመ እሙንቱ ያመጽእዋ ኀበ ሀዝ እስክንድርያ ወያነብርዋ ዲበ ድዉያን ወየሐይዉ ወአዕበዮ እግዚእነ ለአባ ሳዊሮስ ፈድፋደ እምድኅረ ሞቱ እምሕይወቱ በረ ከቱ ቅድስት ትኩን ምስሌነ ለዓለመ ዓለም አሜን። በረከቶሙ የሀሉ ምስሌነ ለዓለመ ዓለም አሜን ። ጣጂ ት ተዝካሮሙ ለአውሲ ሰማዕት ወአባ እንጦንዮስ ወዮሐንስ ተአ ማኒ ወአባ መሐር ዘሮሜ በረከቶሙ የሀሉ ምስሌነ ለዓለመ ዓለም አሜን ር ረ ር ረጨ ረፈ ሁ በዛቲ ዕለት ሰማዕተ ቅዱስ በጽናፍርዮስ ዋዕሊሆሙ ለተንባላት ዝንቱ ብፁዕ መንኩሰ ውስተ ቤተ ኮነ በፆ ክርስቲያት በሀገሪ ምስር በጽንፈ ፈለግ ወተጋ ዖለ ተጋድሎ ዓቢየ ወተዋሥአ ምስለ ወሳፍንቲሆሙ ለተንባላት በእንተ ሃይማ ናት ርትዕት ወከሠተ ሎሙ መለኮቶ ወበእንተዝ ተምዑ ላዕሌሁ ተንባላት ወኩነንዎ ኩነኔ ዐቢየ ወመተሩ ርእሶ በሰ ይፍ ወነሥአ አክሊለ ስምዕ በመንግሥተ ሰማያት በረከቱ ተሀሉ ምስሌነ ለዓለመ ዓለም አሜን ። ር ረ ር ረጨ ረፈ ሁ ታኅሣሥ እስመ እግዚእነ ተወክፈ ስእለቶ ለዝንቱ አብ ወነበረ አባ ገብረ ክርስቶስ ዲበ መንበረ ማርቆስ ወንጌላዊ ወ ዓመተ ወአ ሥመሮ ለእግዚአብሔር ወአዕረፈ በሰላም ጸሎቱ ወበረከቱ የሀሉ ምስሌነ ለዓለመ ዓለም አሜን። ወእምዝ አዘዞ እግዚእነ ከመ ይሑር ኀበ ጽንፈ ሀገረ ቀሩስጥንጥንያ ወሖረ ኀበ አሐቲ ዐፀድ ዘቅሩብ እምኔሃ ወዓርገ ላዕለ ዓምድ ወነበረ ዲቤሁ ወተ ዓመተ እንዘ ይትጋደል ገድለ ፍጹመ ወወሀቦ እግዚአ ርስ አደ ረያሪጃ ዐበፈን ዱሬ ይረ ያ ሔር ጸጋ ትንቢት ወገ ወመንክራተ ወይፌውለሙ በመታ እለ ይመጽኡ ኀቤሁ« ውድን ጁጻ ወሶበ ፈቀደ እግዚአብሔር ያዕርፎ እምፃማ ዝንቱ ዓለም ተመ ነፍሶ ቀድስተ አመ ወጽ ለወርኀ ሣሥ ወሖረ ውእቱ ዘይትለአኮ ወሄ ለሊቀ ጳጳሳት ወለካህናት በእንተ ዕረፍቱ ወሶቤሃ ተንሥኡ ሊቀ ጳጳሳት ወዉ ሀናት ነሚኦሙ ማዕጠንታተ አደ ብ በዞላጉ ወበጽሑ ኀበ ማኅደሩ ወጸለዩ ላዕለ ሥጋሁ ወዖርዎ ወወሰድዎ ኀበ ሀገረ ስጥ ንጥንያ ወአብጽሕዎ አመ ወኗ ለታኅ ሣሥ በሣልስት ዕለት እምዘአዕረፈ ወአን በርዎ ውስተ ቤተ መቅደስ ወፈጸሙ ጸሎተ ሣልስት ዕለት ወተባረኩ እምሥ ጋሁ ኩሎሙ ጉቡአን ወእምዝ ወደይዎ ውስተ ሣፁን ኀበ ሀሎ ሥጋሆሙ ለቅዱ ሳን እለ እምቅድሜሁ ። ወእምዝ ቀርቡ ኀበ መኩንን ወተ አመኑ ወአዘዘ ከመ ይምትሩ አርእስቲሆሙ በሰይፍ ወነሥኡ አክሊለ ሰማዕት በረከቶሙ የሀሉ ምስሌነ ለዓለመ ዓለም አሜን ። ቿ ወሶበ ደክመ እምኩንኖቱ አዘዘ ከመ ይምትሩ ርእሶ በሰይፍ ወሶበ ወሰድዎ ሐራ ኀበ ይቀትልዎ ሰአሎሙ ከመ ይትዓ ገሥዎ እስከ ይጹሊ ወሶበ ፈጸመ ጸሎቶ መተሩ ርእሶ ክብርተ ወነሥአ አክሊለ ስምዕ በመንግሥተ ሰማያት ምስለ ኩሎሙ ቅዱሳን በረከቱ ቅድስት ትኩን ምስሌነ ለዓለመ ዓለም አሜን። ወይቤሎ አባ መቃርዮስ ለመልአክ ኪሩብ እግዚእየ ኢትምትር ላዕለ ውሉድየ በዝንቱ ነገር አላ ለእመ ተርፈት ውስተ አስካል አሐቲ ኅጠት እስመ በረከቱ ለእግ ዚአብሔር ውስቴታ ይከውን ለእመ ተር ፈሰ ፍቅር ውስቴቶሙ በበይናቲሆሙ አነ አአምን ከመ እግዚአብሔር ኢያርኅቆሙ እመንግሥቱ ወአንከረ ሊቀ ጳጳሳት አባ ብንያሚ እምሕረቱ ለአረጋዊ አባ መቃ ርዮስ ወጸሐፈ ቀኖና አባ ብንያሚ ዘአክ ኪሩብ ወአንበሮ ውስተ ቤተ ክርስቲያን ከመ ይኩን ተዝካረ በኩሉ አዝማን« ወሰአሎ ለእግዚእነ አባ ብንያሚን ከመ ይኩን ሞቱ በከመ ዛቲ ዕለት ወከ ማሁ ኮነ ሎቱ አመ ቋ ለወርኀ ጥር በረ ከቱ ትኩን ምስሌነ ለዓለመ ዓለም አሜን። ወይእቲሰ ትቤሎ ለዘአስተርአያ ኢኮንኩ ዘንተ ዘእፈቅድ እግዚእየ ከመ ይብጻሕ ላዕሌሁ ሕማም ወምንዳቤ እስመ ውእቱ ኮነ ምዉተ ወሖረ ውስተ ሲኦል ወይቤላ ውእቱ ዘያሬእያ አንቲሰ ሀለወኪ ከመ ትግብኢ ውስተ ብሔርኪ ውስተ ቤትኪ ወኮነ ከመዝ ኗ ወሶበ አዕረፈ ምታ ኮነ አባ አብር ሃም ፅዑረ ወፈቀደት እሙ ከመ ታስተፃ ስቦ ሎቱ ብእሲተ ወኢፈቀደ ውእቱ ዘን ግብረ ወይእቲ ሶበ አእመረት ሕሊናሁ ተፈሥሐት ጥቀ ወሶበ ኀሠሠ ከመ ይሔር ወይመንኩስ ወፅአት ምስሌሁ ከመ ታስተፋንዎ ኀበ አፍአ ሀገር ወአንሥአት እደዊሃ ውስተ ሰማይ ጸለየት ወአማኅፀነቶ ለወልዳ ኀበ ወትቤ ኦእ ግዚእየ ተወከፍ እምኔየ ዘንተ ቀኑርባነ። ወሶቤሃ ሖረ ቅዱስ አባ አብርሃም ወበጽሐ ኀበ ገዳመ አስቄጥስ ውስተ ደብረ አባ መቃርስ በመዋዕሊሁ ለአባ ዮሐንስ አበ ምኔት ወቦአ ኀቤሁ ወኮነ ሎቱ ወልደ ፍቁረ ወተጋደለ ገድለ ሠናየ ፈድፋደ። ወኮነ ማኅደሩ ቅሩበ ኀበ አቡሁ መንፈሳዊ አባ ዮሐንስ አበ ምኔት ወይ እቲ በዓት ትሰመይ በግቢግ ሀመልአከ ይሔውዖፆ ኩሎ ጊዜ ወይከ ሥት ሎቱ ኩሎ ምሥጢራተ ብዙኀ ወእምዝ ሖረ ኀበ ደብረ ሐርዮን ወረከቦ ለአባ ገዓርጊ በህየ ወነሥኦ ምስ ሌሁ ኀበ ገዳመ አስቄጥስ ወኀደሩ ውስተ ይእቲ በዓት እስከ አመ ዕረፍቶሙ ወእም ቅድሜሁ አዕረፈ አባ ዮሐንስ አበ ምኔት ወአምጽኡ ሰይጣናት ላዕለ አባ አብርሃም ደዌ ዐቢየ ወነበረ ውስተ ውእቱ ደዌ ያወቿተ ዓመተ« ወእምዝ ቀርበ ጊዜ ዕረፍቱ ወሰአ ወትነብረ ር ረ ር ረጨ ረፈ ሁ ሎሙ ለአኀው ከም ይሜጥውዎ ሥጋሁ ወደሞ ለእግዚእነ ወመጠውዎ። ሂል ደ ረያሪያበፊን ሪህ ንፈ ረይ ወአመ ሣልስት ዕለት ከብካብ ኮነ በቃና ዘገሊላ ወሀለወት ህየ እሙ ለኢየሱስ ወጸውዕዎ ለኢየሱስ ምስለ አርዳኢሁ ውስተ ከብካብ ወሀለዋ ህየ መሣብክት ቱ እለ እብን በዘያጥህሩ አይሁድ ወያገምራ በበ ወበበ መስፈርት ዘቀሠ ፅ ረረ ሸር ጀራ ረፈ ወ በዛቲ ዕለት ተዝካረ በዓሉ ለመልአክ ክቡር ሊቀ መላ አክት ሚካኤል እስመ በዛቲ ዕለት ፈነዎ እግዚአብሔር ኀበ ያዕቆብ እስራኤል አመ ፈርሀ እምኤሳው እጐሁ ወአድኀኖ እም ኔሁ ወአኅለፎ ወአብጽሖ ኀበ ላባ እጐጉፃ ለእሙ ወአስተዋሰቦ ላባ ሆን አዋልዲሁ ልያሃ ወራጌልሃ ወአግብኦ እንዘ ይጸይሕ ፍኖቶ በሰላም ወዳኅን ምስለ ሰብኡ ወን ዋዩ ወተቀበሎ እጐሁ ኤሳው በሰላም ወፍ ቅር እስመ ዝንቱ ኩሉ ዘኮነ በረድኤቱ ለዝንቱ መልአክ ክቡር ትንብልናሁ የሀሉ ምስሌነ ለዓለመ ዓለም አሜን ለከ ሚካኤል አሐዱ እምሊ ቃናት ልዑላን ለእግዚአብሔር ፀማዱ አመ ተፈኖከ ትኩን ረድኤተ ቴዎድሮስ ጊዜ መራዱ ከመ ቄጽል ዘነፋስ ሰብአ ሦዝ ርዕዱ ሶበ መጥባሕተከ ነዐሩ በእዱ ቲ ዕለት ኮነ ሰማዕተ ዕኑዕ ወኃ ያል ቅዱስ በናድሌዎስ ቴዎድሮስ ምሥራ ቃዊ ወዝንቱ ቅዱስ መስተጋድል ዐቢይ ኮነ እምሰብአ ሀገረ አንጾኪያ እምዘመደ ሰብአ መንግሥት ወስሙ ለአቡሁ ሲድራ ኮስ ሊቀ ሐራሁ ለንጉሥ ኑማርያኖስ ወስማ ለእሙ በጥሪቃ ዝ ብሂል እግዝእት ወይ እቲ እኅቱ ለፋሲለደስ ሊቀ ሐራ። ወእምድኅረ ውእቱ መዋዕል ኮነ ስደት ወምንዳቤ ዐቢይ ሳዕለ ሕዝበ ክርስ ቲያን ውስተ ኩሉ ምድረ ግብፅ እምኀበ ዲዮቅልጥያኖስ ከሐዲ እስመ አንሐለ አብ ያተ ክርስቲያናት ወብዙኃን ኮኑ ሰማዕተ ወይእተ አሚረ ጸውያ ለአባ አክሎግ እግዚእነ ከመ ይኩን ሰማዕተ ወቆመ የ ፀረ ኀበ ሰማይ ወጸርሐ እንዘ ይ ይብል አኀዜ ዙሉ ዓለም ግበር ምሕረተከ ወሰላመከ ላዕለ ሕዝብከ እለ ውስተ ሀገርየ ዙለንታሃ ትባርኮሙ ወታድኅኖሙ እምሰ ይጣናት ወትፈኑ ሊተ መልአከከ ጌረ ከመ ያዕንዓኒ እስከ እፈጽም ተጋድሎ ትየ በእንተ ስምከ ቅዱስ እስመ ለከ ስብ ሐት ወኃይል ለዓለመ ዓለም። ወእምዝ ጸለየ አባ አክሎግ ኀበ እግዚእነ እንዘ ይብል እስእለከ የሱስ ክ ከመ ትስምዓኒ ስእለትየ ዮም ወታነሥኦ ለሕፃን ምውት ከመ ይሰ ባሕ ስምከ ቅዱሰ እስመ ለከ ስብሐት ለዓ ለመ ዓለም አሜን ቿ ወዘንተ ብሂሎ ዓተበ በትእምርተ መስቀል ላዕለ ሕፃን በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ወበጊዜሃ ተንሥአ ሕፃን ሕያዎ ሀ ወርእዮሙ አሕዛብ ዘንተ ተአምረ ከልሑ ኩሎሙ በ ቃል እንዘ ይብሉ ንሕነ ኩልነ ክርስቲያን ወነአምን በአ ምላኩ ለቅዱስ አባ አክሎግ። ሦመፆም መቂ ናናና ጠምሃ ግጩሃዎ ሠ ሰጥር በዛቲ ር አዕሪፉ አብ ዐቢይ ወክቡር ኮከበ እላ ቅዱስ አባ እንጦንዮስ አቡሆሙ ለኩሎሙ ጦነኮሳት ወዝንቱ ቅዱስ እምሀገረ ቅማን አምብሔረ ግብፅ እምሰሜነ ምስር ወአበ ዊሁኒ ክርስቲያን ወለውእቱሰ አልቦ ውስ ቴቱ ጽልሑት እምንእሱ ወሶበሂ የሐውር ምስለ አበዊሁ ኀበ ቤተ ክርስቲያን ይቄ ርብ ቆርባነ ወኢይሣለቅ ምስለ ሕፃናት ወኢይዘፍን ምንተኒ ግሙራ ወሶበ ልኅቀ ንስቲተ ኮነ ያደንን ርእሶ ለአበዊሁ ወይትኤዘዞሙ ወሶበ ኮነ ሎቱ ጂቱ ዓመት ተምህረ መጻሕፍተ ቤተ ክርስቲያን ወኮነ አሜሃ መዋዕለ ሚመቱ ለአባ ቴዎናስ ሊቀ ጳጳሳት ዘእስክንድርያ ወሰሚዖ ዜናሁ ለአባ እንጦንዮስ ፈነወ ላእከ ወአብጽሖ ኀቤሁ ወባረኮ ወተነበየ በእንቲአሁ ወይቤ እስመ ዝንቱ ሕፃን ይከውን በቅድመ እግዚአብሔር ዐቢየ ወይትሌዓል ዜናሁ ውስተ ኩሉ በሐው ርት ወይበጽሕ ወአንበረ እዴሁ ላዕሌሁ ወሜሞ ዲያቆነ። ወሶበ ነግሠ ቄስጠንጢኖስ ንጉሥ ጻድቅ አፍለሰ ሥጋሁ እምሀገረ ኤፌሶን ወአብጽሖ ኀበ ሀገረ ቀስጥንጥንያ አመ ወ ለወርኀ ጥር ወገብሩ ሎቱ በዓለ በዛቲ ዕለት በረከቱ ተሀሉ ምስሌነ ለዓለመ ዓለም አሜን ። ወኀሠሣ ብስጥያኖስ ንጉሥ ከመ ያውስባ ወይእቲሰ ኢፈቀደት ዘንተ በልባ እስመ ብእሲቱ ለንጉሥ ሀለወት በሕይ ወታወቅድስት አንስጣስያ አጠየቀታ ለብ እሲተ ንጉሥ ከመ የኀሥሣ ላቲ ከመ ያውስብ ኪያሃ በኅቡዕ ወአስተፋነወታ በሐመር እስከ ምድረ ግብፅ ወሐነፀት ላቲ ደብረ በአፍአ ሀገረ እስክንድርያ ወተሰ ምየ ውእቱ ደብር በስማ ወሶበ አእመረ ንጉሥ ከመ ቅድስት አንስጣስያ ሖረት ኀበ ሀገረ ምድረ ግብፅ ፈነወ ላእካነ ይኀሥሥዋ ወይእቲኒ ሶበ ጠየቀት ዘንተ ለብሰት አልባሰ ዕደው ወተ መሰለት ከመ መስፍን ወጐየት ኀበ ገዳመ አስቄጥስ ወበጽሐት ኀበ አባ ዳንኤል አበ ምኔት ወከሠተት ሎቱ ምሥጢራ ወወሰዳ ወአንበራ ውስተ በዓት ባሕቲታ ወኢያእ መራ ባቲ መኑሂ ከመ ይእቲ ብእሲት አላ ቅዱስ አባ ዳንኤል ባሕቲቱ የአምር። ር ወእምዝ ሰቀልዎ ዲበ ዕፅ ወነደፍዎ በአሕፃ ወአውረዶ መልአክ እምስቅለት ወሰቀሎ ለመኩንን ህየንቴሁ ወኮነ ኦነ ድፎ በአሕፃ እንዘ ይብል አነ ውነኒ ድምርምርዮስ መኩንን ወይቤሎ ቅዱስ ሰራብዮን ሕያው ውአእቱ እግዚአብሒር ከመ አንተ ኢትወርድ እምዛቲ ፅፅ እስከ ታወፅኦሙ ለኩሎሙ እለ ውስተ ሞቅሕ ወትጽሕፍ ገድሎሙ ወትኤዝዝ ከመ ይም ትሩ አርእስቲሆሙ በሰይፍ ወሶቤሃ አዘዘ በከመ ይቤሎ ቅዱስ ወመተሩ አርእስቲ ሆሙ በአስይፍት ወነሥኡ ኩሎሙ አክ ሊለ ስምዕ ወኮነ ጭልቆሙ ለእሉ ዕደው ድኗወግ ነፍስ ወአዘዞ ጌር ቴጌርምንዮስ ለፅዱ እም ኳንንት ዘስሙ ሐርንዮን ከመ ይንሥኦ ምስሌሁ ለሰራብዮን ኀበ ሀገሩ ወይኩንኖ በህየ ወለእመ ኢተመይጠ እምክሩ ይም ትሩ ርእሶ በሰይፍ ያ ወነሥኦ ምስሌሁ መከንን ውስተ ሐመር ወሶበ ኮነ ሌሊተ ወኖሙ ወበፈ ቃደ እግዚአብሔር በጽሐት ይእቲ ሐመር ኀበ ሀገሩ ለቅዱስ ወሶበ ነቅሑ ረከቡ መካነ ውሉጠ ወአንከሩ ፈድፋደ ወመጽአ ቃል ኀበ ሰራብዮን ዘይብል ነያ ዛቲ ሀገርከ ወአውረድዎ እምሐመር ወኩነንዎ ኩነኔ ዐቢየ ወመተሩ ርእሶ በሰይፍ ወነሥአ አክሊለ ስምዕ በመንግሥተ ሰማያት ወአውፅአ መኩንን አልባሰ ሠናያነ ወገነዘ ሥጋሁ ለቅዱስ ወወሀቦ ለአዝማዲሁ በረ ከቱ ተሀሉ ምስሌነ ለዓለመ ዓለም አሜን ለከ ሰራብዮን ሰማዕት ዘኩ ኑን አባሉ በፍልሐተ ቅጥራን ወዘይት ወሰላም ካዕበ ለማኅበራኒሁ ዐበይት ምስለ ቴዎድሮስ ወምስለ ሰርማ ሱቱፋነ ሕማም ወሞት አርባዓ ዕደው ወኃምስቱ ምእት ወበዛቲ ዕለት ኮነ ፍልሰተ ሥጋሁ ለቅዱስ ጢሞቴዎስ ሐዋርያ እምሀገሪ ር ረ ር ረጨ ረፈ ሁ ፎ ኀበ ሀገረ ቀስጥንጥንያአ እስመ ጻድቅ ቁስጠንጢኖ ሥጋሆሙ ለብዙኃን ቅዱሳን ሰጋ ታት ወሐዋርያት። ወእምዝ ሖረ ቅዱስ ኀበ ዓውደ ምኩናን በመዋዕለ ስደት ወምንዳቤ ከልሐ እንዘ ይብል ክርስቲያናዊ አነ ገሀደአሜሃ አኀዝዎ ወኩነንዎ ኩነኔ ዐቢየ ወእምዝ መተሩ ርእሶ በሰይፍ ወነሥአ አክሊለ ስምዕ በመንግሥተ ሰማያት ወሥጋሁሰ ሀሎ እስከ ዮም ውስተ ደብረ ነቅሎን እንዘ ያስተርኢ እምኔሁ ተአምራት ወመ ንክራት ብዙኃት በረከቱ ትኩን ምስሌነ ለዓለመ ዓለም አሜን። ወይእዜኒ እስእለከ ከመ ትስአል ሊተ ኀበ እግዚአብሔር ምሕረተ ወሰአለ ቅዱስ ኀበ እግዚአብሔር በእንቲአሁ ከመ ኢይሚጦ ውስተ መካነ ኩነኔ ወሰምዐ ቃለ ዘይብል መሐርክዎ በእንቲአከ ሀ ወሶበ ሰምዐ ዘንተ ቃለ አእኩቶ ለእግዚእነ ወሖረ ኀበ በዓት እንዘ ይበኪ ወይጐድዕ እንግድዓሁ ወነበረ በተጋድሎ ፅኑዕ እስከ አዕረፈ እግዚአብሔር ይም ሐረነ በጸሎቱ ለዓለመ ዓለም አሜን። መ ረረረ ንበ ፈጀ ያፈ ፖመዖም ሠ ቐሪራሪን ሃሪ ንበፊን ፌንአንያሪ ያረ ፅዱ ቡሩክ መዓ ልቱ ወፅ ሰዓት ወእምዝ ይትዌሰክ በዛቲ ዕለት ኮነ ጉባኤ ማኅበር ዘአበው ቅዱሳን ወፃ ኤሏስቆጳሳት አለ ተጋብኡ በሀገረ ቀኑስ ጥንጥንያ በመዋዕለ መንግሥቱ ለቴዎዶስ ዮስ ዘየዓቢ ወኮነ ተጋብኦቶሙ በእንተ መቅዶንዮስ ዘኮነ ሊቀ ጳጳሳት ላዕለ ሀገረ ዮስጥንጥንያ ወክሕዶ ለመንፈስ ቅዱስ ወይቤ በእከየ ልቡ እስመ መንፈስ ቅዱስ ፍጡር ከመ ኩሎሙ ፍጡራን ወበእንተ ሰባልዮስ ካዕበ ዘኮነ ውእቱ ኤሏስቆፅሰ ላዕለ ሀገረ ብንያ ውእቱኒ ይቤ እስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፅዱ ገጽ ወስዱ ህሳዌ ወሥልሰ በእንተ አቡሊናርዮስ ከሐዲ እስመ ይቤ ውእቱ ወልድ ኢነሥአ ሥጋ ፍጹመ ወነፍሰ ዘእንበለ ሥጋ እንስሳዊ ዕራቁ ወመለኮቱ ኮኖ ህየንተ ነፍስ ወል ቡና ወሶበ ደፈሩ እሉ ኅጐላን ወክሕዱ ዘንተ ክሕደተ ኅሥመ ተጋብኡ እምነ አበው ኀበ ንጉሥ ወሰአልዎ ከመ ያስተ ጋብእ ማኅበረ ከመ ይክሥቱ በእንተ ክሕ ደቶሙ ወፅበዶሙ ለእሉ ቱ ከሐድየን። ቿ ወነበረ ዝንቱ አብ ጢሞቴዎስ ዲበ መንበረ ማርቆስ ወንጌላዊ ወተ ዓመተ ወእምዝ አዕረፈ በሰላም በረከቱ የሀሉ ምስሌነ ለዓለመ ዓለም አሜን። ወእምዝ ተመይጠ ዝንቱ ቅዱስ አባ ማሩና ኀበ ሀገረ ሮሜ ወነበረ ተ ዓመተ ወአዕረፈ በሰላም በከመ ዛቲ ዕለት ዘተቀ ደሰት ባቲ ቤተ ክርስቲያን ዘእሙገቴ ሰማዕታት በረከቶሙ ተሀሉ ምስሌነ ነኝ ለመ ዓለም አሜን። ወአስተርአዮሙ ቅዱስ ዮሐንስ ወአ ረረ ሸር ጀራ ረፈ ወ የካቲት ወ ዘዞሙ ከመ ያዕርጉ ርእሶ ቅድስተ ወአዕ ረግዋ ወፆርዋ ወወሰድዋ ምስሌሆሙ ኀበ ቤቶሙ ወአክበርዋ ክብረ ዐቢየ በረከቱ ተሀሉ ምስሌነ ለዓለመ ዓለም አሜን ወበዛቲ ዕለት ተዝካሩ ለአባ ሚናስ ሊቀ ጳጳሳት ዘእስክንድርያ በረከቱ ተሀሉ ምስሌነ ለዓለመ ዓለም አሜን። ጴ ወአዘዘ መኩንን ይስቅልዎ ዲበ ዕፅ ወሶበ ሰቀልዎ ሰብሖ ለእግዚ ክርስቶስ ሎቱ ስብሐት ዘረሰዮ ድልወ ከመ ይኩን ሰማዕተ በእንተ ስሙ ቅዱስ ወእምዝ መጠወ ነፍሶ ውስተ እዴሁ ዚአብሔር ሎቱ ስብሐት በረከቱ ተሀሉ ምስሌነ ለዓለመ ዓለም አሜን። ወበዛቲ ዕለት አዕረፈ ቴዎድሮስ ንጉሥ ጻድቅ በረከቱ ተሀሉ ምስሌነ ለዓለመ ዓለም አሜን ጂጻ ወበዛቲ ዕለት ካዕበ ስምዐ ኮነ ቅዱስ ቴዎዶጦስ ቿ ወዝንቱ ቅዱስ እምሀገረ ገሳትያ ወል ኅቀ በፈሪሃ እግዚአብሔር ወበተግሣፅ ወአስተዋደይዎ ኀበ መኩንን ከመ ክርስ ረረ ሸር ጀራ ረፈ ኣበፃትሂከ ። ወኮነ ውስተ ይእቲ ሀገር ብዙኀ ጉባኤ ወተንሥኡ ላዕሌሁ ሰብእ እኩያን ቀኒኦሙ ምስለ እለ ኢአምኑ በእግዚእነ ወተባጽሑ ቦቱ ወቀሠፍዎ መቅሠፍተ ዐቢየ እስከ መጠወ ነፍሶ ውስተ እዴሁ ለእግዚአብሔር በረከቱ ትኩን ምስሌነ ለዓለመ ዓለም አሜን። ለዝንቱ ቅዱስ ሶበ ሰምዐ ዜናሁ ንጉሥ ዓላዊ ጢባርዮስ ከመ ክርስቲያናዊ ወእቱ አዘዘ ከመ ያምጽእዎ ወሶበ ቀርበ ኀቤሁ ይቤሎ አንተኑ ስለፍኮስ ፈኃሪሃ ለአስራጦ ኒቃ ወይቤሎ እወ ወይቤሎ ምም ታም ልክ ወይቤ በኢየሱስ ክርስቶስ ወልደ እግዚአብሔር ንሽ ዘሎቱ በብነ ወአዘዘ ይደይዎ ውስተ እክይሶት ር ረ ር ረጨ ረፈ ሁ ዘሀቱ ምዝ ወአድኀኖ እግዚእነ ወእምዝ አዘዘ ይምትሩ ርእሶ በሰይፍ ወመተርዎ ወነሥአ አክሊለ ስምዕ በመንግሥተ ሰማያት በረከቱ ትኩን ምስሌነ ለዓለመ ዓለም አሜጌ ለስለፍኮስ በአፈ መጥባሕት ዘተገምደ አስጠራጦኒቃ ፍኅርቱ ቅድመ ትትመተር ክሣደ እመኒ ምስሌሃ ውሣጤ በዓት ተጸምደእስከ መሰለ መሬተ ወእስከ ኮኑ ሐመደ ዘባነ አቃርብት ተፅዕነ ወአፍ ይፎ ኬይ ወበዛቲ ኮነ አባ ሕልያስ ሰማ ዕተ እምሀገረ ናህስ ወስፍንዮስ ወጊዮርጊስ ሐዲስ በረከቶሙ ትኩን ምስሌነ ለዓለመ ዓለም አሜን። ቋ ተጋብኡ ማኅበራነ አይ ሁድ ውስተ ቤተ ቀያፋ ከመ ይትማከሩ ላዕለ እግዚእነ ከመ ይቅትልዎ ሣህሉ ወም ሕረቱ የሀሉ ምስሌነ ለዓለመ ዓለም አሜን ር ረ ር ረጨ ረፈ ሁ አምላክ አመ ጳወፀ ለመጋ በዛቲ ዕለት አዕረፈ አብ ቅዱስ አባ መቃርስ ሊቀ ጳጳሳት ዘሀገረ እስክንድርያ እምጐልቆሙ ለአበው ሊቃነ ጳጳሳት ፃወሀቱቴ። ወበዛቲ ዕለት ተዝካሩ ለሳባ ሰማዕት በረከቱ ትኩን ምስሌነ ለዓለመ ዓለም አሜን ሚያዝያ ኒ በዛቲ ዕለት ኮነ ቅዱስ ያዕቆብ ሐዋርያ ሰማዕተ ዘውእቱ እሁ ለዮሐንስ ወንጌላዊ። ሣ ወሶበ ኮነ ረኀብ ሰምዐ መኩንን ከመ ሀሎ እክል ውስተ ውእቱ ደብር ፈቀደ ይዕግቶሙ ወመጽአ አባ ይስሐቅ ኀበ መኩንን ከመ ያስተብቀቅ። ዛ ወእምድኅረዝ ተመይጠ ኀበ ገዳም ወደንገፀ ቅዱስ አባ ገዓርጊ መጠነ አሐቲ ሰዓት ወእምዝ ይቤ እስመ ወንጌል ቅዱስ ይብል ዘያፈቅር አባሁ ወእሞ እምኔየ ፈድፋደ ኢይደሉ ሊተ ረድአ ይኩን ወሶበ ይቤ ዘንተ ኮነ ውእቱ ሰይጣን ከመ ጢስ ወጐየ እምኔሁ ወአእመረ ቅዱስ ከመ ሰይጣን ውእቱ። ወእምዝ አስተርአዮሙ ቶማስ ለብዙኃን እምሰብአ ይእቲ ሀገር ወአይድዖሙ ከመ ውእቱ ሕያው ወዘከመ ተወክፎ ወአዘዞሙ ከመ ይፅንዑ ውስተ ሃይማኖት ርትዕት የ ሎቱ ስብሐት ወበረከቱ ለዝ ንቱ ሐዋርያ የሀሉ ምስሌነ ለዓለመ ዓለም አሜን። ወተሰምዐ ዜናሁ ወጊቲሩቱ ወአእም ሮቱ አገኅዝዎ ወሜምዎ ሊቀ ጳጳሳት ላዕለ ሀገረ ነስ ያ ወደረሰ በመዋዕለ ሚመቱ ድርሳናተ ብዙኃተ እስመ አቀመ በመአ ቀርነ ቤተ ክርስቲያን ወበውእቱ መዋዕል ሀሎ ንጉሥ ዘስሙ አንስጣስዮስ ጻድቅ ወመሃይምን እስመ በዝ ንቱ መዋዕል ሀሎ አብ ቅዱስ አባ ሳዊሮስ ዘሀገረ አንጾኪያ ወውእቱ ጸሐፈ መልእክተ ኀበ አባ ዮሐንስ በእንተ ሃይማኖት ር እንዘ ይብል ውስቴታ እስመ ስ እምድኅረ ተዋሕዶቱ አሐቲ ጠባይዕ ዘእንበለ ቱስሕት ከመ ሃይማኖ ቶሙ ለአበዊነ ዲዮ ወተወክፈ መልእክቶ አባ ዮሐንስ ወዙ ሎሙ ኤሏስቆጳሳቲሁ ወበእንተ ተመይጦተ መለያልያት እለ ተሌለዩ አእኩትዎ ሰእግ ወቦኡ ውስተ መካኖሙ ወኮኑ አሐደ ጁ ወእምዝ ጸሐፈ ሎቱ አባ ዮሐንስ ተሠጥዎተ መልእክቱ በቃላት ዘምሉአት እምጸጋ በእንተ ፈሻ ርትዕት በእንተ ተዋሕዶተ መለኮት ሀሳዌ ወበእንተ ተሠግዎቱ ለወልደ እግዚአብሔር በጠባይዓት ዘሰብእ ዘኮነ ደ ምስለ ምሰ ኮቱ ዘእንበለ ፍልጠት ወኢትድምርት ወኢ ው ወኮነ አሐደ ወኢተ ደ ወው ለእለ ይፈልጥዎ ለእግዘ እነ አው ለእለ ይቶስሑ ጠባይዓተ አዋ ዞሙ ለኩሎሙ እለ ይብሉ ሐመ ረረ ሸር ጀራ ረፈ ወተሰቅለ ሰብእ ዕራቂ ሕማመ ላዕለ በባአል አ ሃይማኖትሰ ርትዕት ዛቲ ይእቲ ከመ ጋር መ ንቱ ዘነሥኦ እምኔነ ና በአንቲአነ በሪሪጋ ሀ ወዛቲ ይእቲ ፍኖተ መንግሥት ዘየሐ ውር ባቲ ኢይስሕት ወኢይትዓቀፍ። ውእቱኬ ቅዱስ ሶበ አዕረፈ አመ ወ ለግንቦት እንዘ ሀሎ ውስተ ሐመር እምቅድመ ይብጻሕ ሀገረ ቆጵሮስ በከመ ተነበየ ላዕሌሁ ቅዱስ ዮሐንስ አፈ ወርቅ ከመ ኢይበጽሕ ኀበ መንበረ ሚመቱ። ወሶበ ደክመ መኩንን እምኩነኔሁ ወኀጥአ ከመ ምንተ ዘይገብር ቦቱ አዘዘ ከመ ይምትሩ ርእሶ በሰይፍ ወነሥአ አክ ሊለ ስምዕ በመንግሥተ ሰማያት በረከቱ የሀሉ ምስሌነ ለዓለመ ዓለም አሜን። ዛሀ ወሶበ አዕረፈ ሊቀ ጳጳሳት አባ አብርምዮስ ዘእምቅድሜሁ ነሥእዎ ለዝንቱ አብ ወሜምዎ ሲቀ ጳጳሳት ዘእንበለ ፈቃዱ ላዕለ ሀገረ እስክንድርያ ወዓተበ መርዔቶ በሠናይ ተዓቅቦ በከመ ይደሉ ወነበረ ዲበ መንበረ ማርቆስ ወንጌላዊ ወ ዓመተ ወአዕረፈ በሰላም በረከቱ ተሀሉ ምስሌነ ለዓለመ ዓለም አሜን። ወሶበ ተሠይመ አባ ጴጥሮስ ሊቀ ጳጳሳት ላዕለ ሀገረ እስክንድርያ ኃሠሠ ብእሴ ማእምረ ከመ ይንበር በኀቤሁ ይት ራድኦ በግብረ ሊቀ ጵጵስና ወበግብረ አብ ያተ ክርስቲያናት ወከመ ይትማከር ምስ ሌሁ በኩሉ ግብሩ ወእምዝ ሰምዐ በእንተ ዝንቱ ቅዱስ አባ ድምያኖስ ወአብጽሖ ኀቤሁ ወሰአሎ ከመ ይንበር ምስሌሁ ወነ በረ ውስተ ቤተ ሊቀ ጳጳሳት ወሖረ በኩሉ ሑረት ሠናይ ወአፍቀርዎ ኩሉ ሰብእ። በረከቱ ተሀሉ ምስሌነ ለዓለመ ዓለም አሜን። ነ ወአኀዘ ይተርጐም ሎም እመጻሕፍት ዘብሉይ ወሐዲስ ወኮተ ሎሙ ከመ መንፈስ ቅዱስ አዖፖ ወፅ መ ኮት ወፅ ህ ምስለ ብ ወወልጹኡ ወተመይጡ እሉ አሕዛብ ውስተ ሃይማናት ርትዕት ውእቱኒ አረጋዊ ዘስሕተ ወኣሶሖ ሰብአ ተመይጠ ውስተ ሃይማኖት ርትጎት ወሀለዎ ለቅዱስ አባ ብሶይ ሪፆ የዋህ ወሶበ ሖረ ከመ ይጥ ግብሪ ዊሁ ረከቦ ዱ እምአሕዛብ ወአስሖቶ ነ ር ረ ር ረጨ ረፈ ሁ ፍኖተ ጽድቅ እስከ ተናገረ ቃለ ፅርፈት ወአበዊሆሙ መሃይምናን ላዕለ እግዚእነ ኢየሱ ሎቱ ስብ ወይሁቡ ምጽዋተ ለነዳ ሐት ያን ወስሙ ለአቡሆሙ ዮሐንስ ወስማ ለእ ፈድ ወሶበ ተመይጠ ውእቱ ረድእ ኀበ ሞሙ ማርያም ወሶበ አዕረፉ ወሳድያሂኒ ቅዱስ አባ ብሶይ ወርእየ እምላዕሌሁ ከመ ሆሙ ወኮነ መዋዕሊሁ ለአቤሮህ ቹ ዓመት ተአተተ ጸጋ መንፈስ ቅ ዘነሥአ በጥም ወለአቶምኒ ወ ዓመት ወኮኑ ፅሙዳነ ቀተ ክርስትና ይቤሎ ምንተ ኮንከ ወልድየ በገድል ውስተ ቤተ ክርስቲያን ወመሐርያነ ወምንት በጽሐከ ወነገሮ ከመ አስሐቶ ወይትዌከፉ ፈላስያነ በፍቅር ፍጹም። ሀ ወእምዝ ሖሩ ኀበ ን ውስተ ዓውደ ስምዕ ወተአመነ ነ ኢየሱስ ክርስቶስ ሎቱ ስብሐት በቅድመ መኩንን ወአዘዘ ከመ ይቅሥፍዎሙ ወይስ ሐብዎሙ ውስተ ኩላ ሀገር ወኮነ ደሞሙ ሐምሌ ከመ ማይ ዘይውኅዝ አት አሐቲ ብህምት ወፅምምት ወነሥአት እምደሞሙ ለቅዱሳን ወቀብዓት አፉሃ ወፅ ዝና ወልባ ወሰምዓት ሶቤሃ ወተናገረት ቋ ወአዘዘ ካዕበ ከመ ይሞቅሕዎሙ ወሶበ ደክመ እምኩንኖቶሙ አዘዘ ይምትሩ አርእስቲሆሙ በሰይፍ ወነሥኡ አክሊለ ስምዕ በመንግሥተ ሰማያት ወሀሎ ምስሌ ሆሙ ሰረባሞን ወካልአን ሰብእ እምሀገረ ገምኑዲ ወነሥአ ሥጋሆሙ ለቅዱሳን ወገነ ዝዎሙ እለ ምስሌሁ በአልባሳት ክቡራት ወአምዓዝዎሙ በዕፍረታት ምዑዛት ወዖር ዎሙ ኀበ ሀገሮሙ ገምኑዲ ወሶበ በጽሑ አፍአ ሀገር ቆሙ እንስሳት እለ ይስሕብ ዎሙ ዲበ ሠረገላ ወዘበጥዎሙ ለእንስሳት ከመ ይሑሩ ወሰምዑ ቃለ እምሰማይ ዘይ ብል ዝንቱ ውእቱ መካን ዘሠምሮ እግዚአ ከመ ይኩን ሥጋነ ውስቴቱ ወአንበር ዎሙ በህየ እስከ ሐነፁ ቤተ ክርስቲያን ወአንበሩ ሥጋሁ ለቅዱስ አንያኖስ ምስሌ ሆሙ ወእሙንቱ ሀለዉ እስከ ይእዜ በሀ ገረ ገምኑዲ ወያስተርእዩ ተአምራት ወመን ክራት ዓበይት። ወሶበ ሰምዐ እንድርያኖስ ንጉሥ ከመ ውእቱ ይፈልጥ አንስተ እምአምታ ቲሆን ወይኤዝዞን ከመ ይኩና ንጽጹጽሐተ ወአብጽሖ ኀቤሁ ወኩነኖ ኩነኔ ዓቢየ ወኮነ መዋዕሊሁ በውእቱ ጊዜ ወ ዓመት ወሶበ ደክመ እምኩንኖቱ መተረ ርእሶ በሰ ይፍ ወምስሌሁ አሐቲ ድንግል እንተ ስማ ቴዎና በረከቱ ተሀሉ ምስሌነ ለዓለመ ዓለም አሜን ኣ ኮነ ሰማዕተ ቅዱስ ቴዎድሮስ ኤዲስ ቆፅስ ዘ አህጉር ወዝ ንቱ ቅዱስ ሶበ አምለኮሙ ዲዮቅልጥያኖስ ከሐዲ ለጣዖታት ፈነወ መኳንንቲሁ ውስተ ኩሎን በሐውርት ወአዘዘ ከመ ይኩንን ዎሙ ለኩሎሙ ክርስቲያን ወያጥፍእዎሙ በዘዘዚአሁ ኩነኔ። ወፈነወ ካልአ መኩንነ ዘስሙ ፍላጦስ ኀበ ሀገረ አፍራቅያ ወኩሉ ደወላ ወአስተዋደይዎ ለዝንቱ ቅዱስ በኀበ መኩ ንን ከመ ውእቱ መምህረ ክርስቲያን ወአ ፀ ወበዛቲ ዕለትጎ ብጽሖ መኩንን ኀቤሁ ለዝንቱ ቅዱስ ወአ ዘዞ ከመ ይሥዕ ለአማልክት አውሥእ ቅዱስ ወይቤሎ ኢይደሉ ከመ ንኅድጎ ለ ሎቱ ስብሐት ፈጣሬ ሰማያት ወምድር ወናምልክ ጣዖ ታተ ወይቤሎ መኩንን ኢትሔሊኑ ከመ አርጤምስ ወአጵሎን ወአርዳሚስ ወካልአን አማልክት ከመ እሙንቱ ፈጠርዎ ለዓለም ወአውሥአ ቅዱስ ሮሎ አልቦ አምላክ ዘእንበለ ስ እስመ ውእቱ ፈጣሪሆሙወሰሚያዖ መኩንን ተምፀዐ ፈድፋደ በእንተ ጽንዐ ተሠጥዎቱ ወአዘዘ ከመ ይኩንንዎ ወነበሩ እንዘ ይኬንንዎ ግ መዋዕለ በቅሥፈት ወበስቅለት ወበመንኩራ ኩር ወበመዋቅሕት ወኢፈርሀ እምኩነኔሁ ወኢሰምዐ ትእዛዞ ወሶቤሃ አዘዘ ይምትሩ ርእሶ በሰይፍ ወነሥአ አክሊለ ስምዕ በመ ንግሥተ ሰማያት በረከቱ ተሀሉ ምስሌነ ለዓለመ ዓለም አሜን። ወ ወበውእቱ መዋዕል ኮነ ምንዳቤ ዓቢይ ላዕለ ሕዝበ ክርስቲያን ወሰአለ ዝንቱ አብ ኀበ ከመ ያድኅኖም ወእምዝ ኢተመይጠ ሊቀ ጳጳሳት አባ ገብርኤል ኀበ መንበሩ አላ ተኀብአ ዓመተ ፍጽምተ በውስተ ምስር ወኢያእመረ ቦ መኑሂ ኀበ ሀሎ ዘእንበለ ዱ መሃይም። ሀ ወበሣኒታ ተሰአለ መኩንን ዜናሁ ለቅዱስ እመ ሞተ አው አልቦ እስመ ሐለየ ከመ ሞተ ወሶበ ረከቦ ጥዑየ ዘእንበለ ሙስና አብጽሖ ኀበ ቤተ ጣዖታት ወሶበ በጽሐ ቅዱስ ወርእዮ ከመ ጥዑይ ውእቱ አንከረ ፈድፋደ ወሕዝብኒ እለ ሀለዉ ህየ ርእይዎ ከመ ጥዑይ ውእቱ እንበለ ሙስና አንከሩ ፈድፋደ ወጸርሑ ኩሎሙ እንዘ ይብሉ ንሕነ ክርስቲያን ዝሀደ ነአምን በአምላኩ ለቅዱስ አብሮኮንዮስ ወቦ እምኔሆሙ አለ ኮኑ ሰማዕተ ቱ መኳንንት ወወ አንስት ወእሙ ለቅዱስ ቴዎዶስያ ወአዘዘ መኩንን ይምትሩ አርእስቲሆሙ በሰይፍ ወነሥኡ አክሊለ ስምዕ በመንግሥተ ሰማያት አመ ለሐምሌ። በዛቲ ዕለት አዕረፈ አብ ቅዱስ አባ ዝንቱ ቅዱስ ኮነ እምሰብአ ሀገረ ከዋክብት ወኮነ አቡሁ ካህነ ለጣዖት ውእቱ ወይጸልእ አምልኮቶ ለክርስቶስ። ወሰአሎ ለአቡሁ ከመ ይግበር ሎቱ ወንጌለ ዘወርቅ ወገብረ ሎቱ በከመ ፈቀደ ወኩሎ ጊዜ ያነብቦ ወአቡሁ ይትፌ ሣሕ ቦቱ ሶበ ያነብብ ወበውእቱ መዋዕል መጽአ ኀኅቤ ሆሙ መነኮስ ወኀደረ ውስተ ቤቶሙ እንዘ ይፈቅድ ሐዊረ ኀበ ኢየሩሳሌም ወተ ናገረ ውእቱ መነኮስ ምስለ ቅዱስ ዮሐንስ ወአዘከረ ሎቱ አልባሰ ምንኩስና እስከ መነነ ዘንተ ዓለመ ወኮነ በቅድሜሁ ከመ ኢምንት ወፈተወ ምንኩስና ወሖረ ውእቱ መነኮስ ኀበ ኢየሩሳሌም ወካዕበ ተመይጠ ወኀደረ በከመ ልማዱ ውስተ ቤቶሙ ወኀ ሠሠ ቅዱስ በኀቤሁ ከመ ይሰዶ ኀበ ደብሩ ምስሌሁ ወይቤሎ መነኮስ አንሰ እፈርህ እምነ አቡከ ወሰአሎ ዮሐንስ ወአማኅፀኖ በስመ እግዚእነ ከመ ይሰዶ ምስሌሁ ወያ ድኅን ነፍሶ። ቺ ወሶበ ነግሠ ቁስጠንጢኖስ ጻድቅ ወፅአ እምኀቤሁ መኩንን ዘስሙ አውሎጊ ዮስ መሃይምን ወአዘዘ ከመ ያር አናቅጸ ቤተ ክርስቲያን ወይሕንዖን ለእለ ተንህላ አብያተ ክርስቲያናት ወያንህል አብያተ ጣዖታት አሜሃ አስተርአዮ ቅዱስ መቃርስ ሐምሌ ወአይድያዖ ኀበ ሀሎ ሥጋሁ ወተንሥአ አው ሎጊዮስ ወበጽሐ ኀበ ውእቱ መካን ወረከበ ሥጋሁ ውስቴቱ ወነሥኦ እምህየ ወሐነፀ ሎቱ ቤተ ክርስቲያን ሠናይተ ወአንበሩ ሥጋሁ ውስቴታ ወአስተርአዩ እምኔሁ ተአምራት ወመንክራት ዓበይት ይምሐረነ በጸሎቱ ለዓለመ ዓለም አሜን። ወሶበ ሰምዐ ንጉሥ ከመ ኀደገ መልእክቶ ተምዐ ላዕሌሁ ወአብጽሖ ኀቤሁ ወኩነኖ ኩነኔ ዓቢየ ወእምዝ አምተሮ ርእሶ በሰይፍ ወነሥአ አክሊለ ስምዕ በረ ከቱ ትኩን ምስሌነ ለዓለመ ዓለም አሜን። ወለዝንቱ ቅዱስ አበዊሁ ቅዱሳን ወመሐርያን ወእምድኅረ ወለድዎ ለዝንቱ ቅዱስ አባ ኖብ ሐፀንዎ በፈሪሃ እግዚአ ብሔር እስከ ኮነ መዋዕሊሁ ዓሠርተ ወክል ኤተ ዓመተ ወኮነ መፍቀሬ ቤተ ክርስቲ ያን ወመፍቀሬ ሰሚዓ መጻሕፍት ወትምህ ርት ወሶበ አመንደቦሙ ዲዮቅልጥያ ኖስ ለክርስቲያን ሐለየ ዝንቱ ቅዱስ በልቡ ከመ ይክዐው ደሞ በእንተ ስሙ ለክርስቶስ ሎቱ ስብሐት ወውእተ ጊዜ ቦአ ውስተ ቤተ ክርስቲያን ወሰምያ ለቀሲስ እንዘ ይሜ ህሮሙ ለመሃይምናን ወያፀንዖሙ ውስተ ሃይማኖት ርትዕት ወይብሎሙ ተዓቀቡ እም አምልኮ ጣዖት ወይሜኒ ለክሙ ከመ ትመ ጥዉ ነፍሰክሙ ለመዊት በእንተ ስሙ ለክ ርስቶስ ወተመይጠ ዝንቱ ኀበ ቤቱ እንዘ ይቴክዝ ወየኀዝን ወአንበረ ቅድሜሁ ኩሎ ዘኀደጉ ሎቱ አበዊሁ ወርቀ ወብሩረ ወአል ባሳተ ወይቤ አኮኑ ጽሑፍ እስመ ኀላፊ ዓለም ወኩሉ ፍትወቱ። ወሶቤሃ ተንሥአ ወሀበ ኩሎ ንዋዮ ለነዳያን ወለምስኪናን ወሖረ ኀበ ሀገረ ገምኑዲ ወእንዘ ያንሶሱ ኀበ ጽንፈ ባሕር ረከቦ ለመኩንን ሉስዮስ ወተአመነ በቅድሜሁ በስሙ ለእግዚእነ ኢየሱስ ር ሕቶስ ሎቱ ስብሐት ወበህየ አስተርአየ ሎቱ ወአፅንዖ ወነ ገሮ ኩሎ ዘይበጽሕ ሳዕሌሁ ወኩንነኖ ኩነኔ ዓቢየ ውእቱ መኩንን ወሶበ ሖረ ውእቱ መኩንን ኀበ ሰሜን ነሥኦ ምስሌሁ ለቅዱስ ወሰቀሎ ዮልቀሊተ ላዕለ ዓምደ ሐመር ወነበረ መኩንን ከመ ይብላዕ ወይስተይ ወውእተ ጊዜ ኮነ ጽዋዕ ዘውስተ እዴሁ ከመ እብን ወዖሩ አዕይንቲሁ ለሐራ ወፈትሖ ለቅዱስ እምነ ስቅ ለት ወመዝመዘ ደሞ ዘወረደ እምአንፉ ወእምአፉሁ። ወእምዝ ወሰድዎ ለቅዱስ ሀገረ እስክንድርያ ወበህየ ኩነንዎ ብዙኀ ወወ ሰዱ ላዕሌሁ አክይስተ ቀታልያነ ወኢቀር ብዎ ወኢያኅሠምዎ ወሖረ አሐዱ እምነ አክይስት ወተጠብለለ ላዕለ ክሣዱ ለመኩ ር ረ ር ረጨ ረፈ ሁ ንን ወሰአሎ መኩንን ለቅዱስ አባ ኖብ ከመ ይምሐሮ ወአዘዞ ቅዱስ ለውእቱ ከይሲ ከመ ይረድ እምላዕሌሁ ወወረደ ሶቤሃ ወአዘዞሙ መኩንን ከመ ያውዕይዎሙ በእ ሳት ወበጽሐ ዮልዮስ ዘእምሀገረ አቅፋ ሐስ ኀበ ቅዱስ አባ ኖብ ወተጠየቀ እም ኔሁ ኩሎ ገድሎ ወስመ ሀገሩ ወጸሐፈ ኩሎ ዜና ገድሉ ወሶበ ደክመ መኩንን እምኩንኖቱ አዘዘ ከመ ይምትሩ ርእሶ በሰይፍ። ወአስተርአዮ ሎቱ ኒ ወአጠየቆ ምክንያተ ደዌሁ ወከ ሠተ ሎቱ አስማቲሆሙ ለእለ ገብሩ ቦቱ ውእተ ኅምዘ ፅ ወበውእቱ መዋዕል በጽሐ ዓብደል ዓዚዝ ንጉሠ ግብፅ ኀበ ሀገረ እስካንድርያ ወወፅአ ኀቤሁ ዝንቱ አብ አባ ስምዖን ሊቀ ጳጳሳት ከመ ይትቀበሎ ወርእየ ንጉሥ አሰረ ደዌ ውስተ ገጹ ለዝንቱ አብ ወተስ እሎሙ ለጸሐፍት ከመ ምንት ዘበጽሖ ለሊቀ ጳጳሳት እስከ ኮነ አርአያሁ ከመዝ ወነገርዎ ዝከመ ገብሩ ቦቱ ኅምዘ ካህናት እኩያን ወተምዐ ንጉሥ ወአዘዘ ከመ ያውዕ ይዎሙ በእሳት ለካህናት እኩያን ወለመ ሠርያን ወሰገደ ዝንቱ አብ ዲበ ምድር እንዘ ይበኪ ወሰአሎ ለንጉሥ ከመ ይምሐ መ ረረረ ንበ ፈጀ ያፈ ሮሙ ወይቤሎ ንጉሥ አልቦ አላ ያውዕይ ዎሙ በእሳት እስመ ይደልዎሙ ወይቤሎ ዝንቱ አብ ለእመሰ አውዓይኮሙ በእንቲ አየ ኢይከውነኒ ሊተ ክህነት ወሊቀ ጵጵስና ወአንከረ ንጉሥ እምየውሃቱ ወምሕረቱ። ጂ ወሖረ አቡሃ ኀበ ዴማስ ወርሞ ጋኖስ መኳንንት ወሰከያ ለወለቱ ቴክላ ወእሙንቱ አገበናርወ ወኢተመይጠት ወሖረ አቡሃ ዳግመ ኀበ ንጉሥ ወአስተዋደዮ ነ ወአብጽሖ ንጉሥ ወአብኦ ውስተ ጽርሑ ወተስእሎ በእንተ ግብሩ ወበእንተ ትምህርቱ ወኢረከበ ላዕሌሁ ጌጋየ ወአዘዘ ባሕቱ ይሞቅሕዎ ቿ ወቅድስትሰ ቴክላ እምላዕሌሃ አእ ተተት አልባሲሃ ወሠርጓቲሃ ወበጽሐት ኀበ ጳውሎስ ውስተ ቤተ ሞቅሕ ወሰገደት ታሕዮ እገሪሁ ወሶበ ኀሠሥዋ አበዊሃ ወኢረከብዋ ወነገርዎሙ ከመ ይእቲ ሀለወት ኀበ ጳው ሎስ ሐዋርያ ወአዘዘ መኩንን ከመ የያው ዕይዋ በእሳት ወእማኒ ጸርሐት እንዘ ትብል አውዕይዋ በእሳት ከመ ይትገሠፃ ኩሎን አን ስት በእንቲአሃ እስመ በኩ ት ንስ እለ አምና በትምህርቱ ለጳወ ሀ ር ወወሰድዋ ከል ያወዕይዋ ውሎስኒአውፅእዎ ወነፀረቶ ሎስ እንዘ ነጻ ይጹሊ ወዓርገ ውስተ ሰማይ በሥጋሁ ወዓ ተበት ገጻ ወዙሎ ሥጋሃ በትእምርተ መስ ቀል ወወረወት ርእሳ ውስተ እሳት ወኩሎን አንስት እንዘ ይበክያ ላዕሌሃ ወበጊዜሃ ፈነወ ዝናመ ብዙኀ ወበረደ ምስለ መብረቅ ወኮነ እቶነ እሳት ከመ ጠል ቄሪር ወድጊቲና እምእሳት ሮፀት ኀበ ጳውሎስ ዘነ በረ ቦቱ ውስተ መካን ኅቡእ ወሰአለቶ ከመ ይላ ሥዕርታ ወትትልዎ ድኅሬሁ ወገብረ ላቲ። ወሶበ ደክመ እምኩነኔሁ አዘዘ ይም ትሩ ርእሶ በሰይፍ ወነሥአ አክሊለ ስምፅ በመንግሥተ ሰማያት ወመጽ ኡ ሰብአ ሀገረ ሳማም ወነሥኡ ሥጋሁ ወገነዝዎ በአልባስ ሠናያት ወአንበርዎ ውስተ መካን ሠናይ ር ረ ር ረጨ ረፈ ሁ ሐምሌ ክ እስከ ተፍጻሜተ መዋዕለ ስደት ወሐነፁ ሎቱ ቤተ ክርስቲያን ሠናይተ ወአንበሩ ውስቴታ ሥጋሁ ወአስተርአዩ እምኔሁ ተአ ምራት ወመንክራት ብዙኃት በረከቱ ተሀሉ ምስሌነ ለዓለመ ዓለም አሜን። ቋ በብ ወእምህየ ወሰድዎ ሀገረ እስክን ድርያ ወእንዘ የሐውሩ ሰቀልዎ ዲበ ዓምደ ሐመር ጊዜ ወአህባልሰ ይትበተኩ ወእ ር ረ ር ረጨ ረፈ ሁ ሐምሌ ራሬ መ ምዝ ወደይዎ ውስተ ዝቅ ዘአነዳ ወወረ ውዎ ውስተ ባሕር ወአውፅኦ ወአዘዞ ከመ ይሑር ኀበ ሀገረ ገምኑዲ ወሖረ ወበጽሐ ኀበ ሀገረ ብንዋን ወተሰአለ እምኔሆሙ በእንተ አበከረዙን ወይቤልዎ ኦ አቡነ አበከረዙንሰ ሖረ እም ብዙኅ መዋዕል ወኢነአምር ኀበ ሀሎ ወኢ ሰማዕነ ዜናሁ ግሙራ ወአሐቲሰ ወለት ለበ ወቶ ወአእመረቶ ወእምብዝኀ ፍርሃት ወድ ቀት ወተሰብረ ቀሱታ ወትቤሎሙ ለሰብእ ዝንቱ ውእቱ አበከረዙን ወአፍጠኑ ኀቤሁ ወተባረኩ እምኔሁ ኩሎሙ ሰብአ ሀገር ወኩሉ ዘይደዊ ይበጽሕ ኀቤሁ ውእቱኒ ይጹሊ ላዕለ ዘይት ወይቀብዖ ወይትፌወስ ውእቱ ድውይ ወ ወእምዝ ሖረ ሀገረ ገምኑዲ ወረ ከቦ ለዱ ሐራ ዘእምዓላውያን ወይቤሎ አነ ክርስቲያናዊ እስረኒ ወሰሐበኒ እስከ ታበጽሐኒ ኀበ መኩንን ወገብረ ቦቱ በከመ አዘዘ ወሶበ አብጽሖ ኀበ መኩንን ሰቀሎ ቀቆልቀነሊተ ተ መዓልተ እስከ ውኅዘ ዲበ ምድር ደሙ እምአንፉ። ወ ወእምድኅረዝ አዘዘ መከንን ይም ትሩ ርእሶ በሰይፍ ወነሥአ አክሊለ ስምዕ ወአስተርአዮ ሎቱ ሔር ለአሐዱ ቀሲስ ወአይድያዖ መካነ ዘይነብር ውስቴቱ ሥጋሁ ለቅዱስ አበከረዙን ወአዘ ከመ ያውፅኦ ወሖረ ውእቱ ቀሲስ ዘሀገረ መኑፍ ወነሥአ ሥጋሁ ለቅዱስ ወገነዞ በአ ልባስ ሠናያት ወአንበሮ ውስተ መካን ሠናይ እስከ ተፍጻሜተ መዋዕለ ስደት ወሶበ ኀድአ ምንዳቤ ተሐንፀ ሎቱ ቤተ ክርስቲያን ወአንበሩ ሥጋሁ ውስቴታ ወኮነ እምኔሁ ተአምር ወመንክር ብዙኅ በረከቱ ትኩን ምስሌነ ለዓለመ ዓለም አሜን በውስተ ስምዕ ዘኃየለ ዘጽኑሕ ሎቱ ከመ ይጸጎ አክሊለ እንዘ ውእቱ ሀሎ በመጥውይ ቀሱለ ሶበ ቀሠፍዎ ሥጋሁ ተበጽለ እስከ ተዋደቀ በበክፍል ክፍለ። በዛቲ ዕለት አዕረፈ በዓለ ርሥዕና ሠናይ ወለዝንቱ ደለዎ ከመ ይሰመይ አበ ለክርስቶስ በእንተ ዘሐፀኖ አመ ምጽአቱ በሥጋ ውስተ ዓለም ከመ ይፈ ጽም ኩሎ ሕገ ትስብእት ዘእንበለ ኃጢአት ባሕቲታ በከመ ኮነ ስምዐ ወንጌል ቅዱስ በእንቲአሁ ከመ ጻድቅ ውእቱ ወበእንተዝ አማዕቀቡ ኀቤሁ ቅድ ስተ። ጁ ወበዛቲ ዕለት ኮነ ፍልሰተ ሥጋሁ ለአባ ጢሞቴዎስ ሊቀ ጳጳሳት እምስር ኀበ ደብረ አባ መቃርስ ዘገዳመ አስቄጥስ በረ ከቱ የሀሉ ምስሌነ ለዓለመ ዓለም አሜን። ወእምዝ መጽአ ሊቀ ጳጳሳት ዘአንጾኪያ ሶበ ሰምዐ ከመ አዕረፈ አባ ስም ዖን መስተጋድል ወነሥአ ምስሌሁ ካህናተ ወመኳንንተ ወኩሎ ሕዝበ ወበጽሐ ኀበ ሥጋሁ ለቅዱስ አባ ስምዖን ወዖፆርዎ በ ቢይ ክብር በዝማሬ ወበማኅሌት ወአብጽ ሕዎ ኀበ ሀገረ እስክንድርያ ወአንበርዎ ውስተ ቤተ ክርስቲያን ወኮኑ እምሥጋሁ ተአምራት ወመንክራት ብዙኃት ወፈውስ ዓቢይ አብሔር ይምሐረነ በጸሎቱ ለዓለመ ዓለም አሜን። ጂ ወበዛቲ ዕለት አዕረፈ አብ ቅዱስ መስተጋድል አባ ዊፃ ረድኡ ለአባ ሲኖዳ ወዝንቱ ቅዱስ ነበረ ምስለ አባ ሲኖዳ ብዙኀ ዓመታተ እንዘ ይትኤዘዝ ሎቱ ወከ ሠተ ሎቱ ቅዱስ አባ ሲኖዳ ምሥጢራተ ብዙኀተ ዘከመ ሰምዐ እምኀበ ሎቱ ስብሐት። በረከቱ ተሀሉ ምስሌነ ለዓለመ ዓለም አሜን። ቲ ኮነ ሰማዕተ አሞን በረከቱ ትኩን ምስሌነ ለዓለመ ዓለም አሜን። ረረ ሸር ጀራ ረፈ ወሶበ ተሠይመ አባ ሚካኤል ሊቀ ጳጳሳት በሀገረ እስክንድርያ ኮነ ሰማዕተ እንበለ ክዕወተ ደም ወኮነ ዝንቱ አብ ውስተ ቤተ ሞቅሕ ምስለ ብዙኀን ሰማዕተ ወበ ጽሖ ምንዳቤ ብዙኀ ወቀሠፍዎ መቅሠፍተ ብዙኀ ወሞቅሕዎ በሐፎፄን እገሪሁ። ሀ ኮነ ሰማዕተ ቅዱስ አብጥልማዎስ ዘእምሀገረ መኑፍ ዘሳዕሳይ ግብፅ ለዝንቱ ቅዱስ አስተዋደይዎ ኀበ መኩንን ከመ ውእቱ ክርስቲያናዊ ወሶበ አብጽሕዎ ኀቤሁ ተአመነ ሎቱ ስብሐት ወኩነኖ ኩነኔ ዓቢየ ወመተሩ ርእሶ በሰይፍ ወነሥአ አክ ሊለ ስምዕ በረከቱ ተሀሉ ምስሌነ ለዓለመ ዓለም አሜን። ወነሥአ ሊቆሙ እምውእቱ ደም ወዓተበ ቦቱ ዲበ አዕይንቲሃ ለወለቱ ዘዕው ርታ ተወልደት ወርእየት ሶቤሃ ወአምኑ ኩሎሙ ሰብአ ቤቱ ወብዙኀን አምኑ እምነ አይሁድ ወእምዝ ሖሩ ኀበ ቅዱስ አባ ቴዎፍሎስ ሊቀ ጳጳሳት ወነገርዎ ውእቱኒ ወምስሌሁ ነሥኦ ለአባ ቄርሎስ ወለኩ ሎሙ ካህናት ወሕዝብ ወበጽሐ ኀበ መካኑ ኀበ ምኩራቦሙ ለአይሁድ ወርእዮ ለመስ ቀል ወደም ወማይ እንዘ ይውኅዝ እምኔሁ ወነሥአ እምደም ወማይ ወተባረከ ቦቱ ወዓተበ በትእምርተ መስቀል ዲበ ፍጽሙ ወፍጽመ ኩሎሙ ሕዝብ ወነሥእዎ ለውእቱ መስቀል ወዖ ርዎ በክብር ዓቢይ ወበማኅሌት እስከ አብ ጽሕዎ ውስተ ቤተ ክርስቲያን ወአንበርዎ ውስቴታ ወመዝመዘ ውእተ ደመ እም ውስተ ምድር ወአንበሮ ውስተ ግምዔ በእ ንተ በረከት ወበእንተ ፈውስ ለድውያን ወእምዝ ተለዎ ፈለስኪኖስ ለሊቀ ጳጳሳት ወኩሎሙ ሰብአ ቤቱ ምስሌሁ ወብ ዙኀን አምአይሁድ አምኑ በእግዚእነ ኢየ ሱስ ክርስቶስ ሎቱ ስብሐት ዘሰቀልዎ አበ ዊሆሙ ቀደምት ወአጥመቆሙ ጥምቀተ ክርስትና በስመ አብ ወወልድ ቅዱስ ጳዱ ወመንፈስ አምላክ ወረሰዮሙ ሱቱፋነ በጸ ሎት ወመጠዎሙ ምሥጢራተ ቅድሳት ወአተዉ ውስተ አብያቲሆሙ እንዘ ይሴብ ሕዎ ለእግዚአብሔር ዘሎቱ ስብሐት ወክ ብር ወለነኒ ይዕቀበነ እምኩሉ እኩይ በኃ ነሐሴ ይለ መስቀሉ ለዓለመ ዓለም አሜን። ወእምዝ አሰርዎ ውስተ ኅርወተ ጐንድ እስከ መዋዕል እንበለ ማይ ወእ ክል ወአውፅእዎ እምህየ ወወደይዎ ውስተ እሳት ፍሉሕ በፒሳ ወተይ ወሥብሕ ወወ ፅአ እምኔሁ ፄና መዓዘ ሠናይ ወሶበ ርእ ይዎ ሐራ ረከብዎ እንዘ ይጹሊ ቀዊሞ ማእ ከለ እሳት ወወሰድዎ ኀበ ንጉሥ ወይቤሎ ንጉሥ ማእዜ ተምህርከ ኃይለ ሥራይ አውሥኦ ቅዱስ ወይቤሎ ሥራይሰ ኢየአ ምር ዳዕሙ አስተኀፍረከ በኃይለ ኢየሱስ ክርስቶስ ሎቱ ስብሐት ወተመልአ ንጉሥ መዓተ ወአዘዘ ከመ ይምትሩ ርእሶ በሰይፍ ወቀዊሞ ቅዱስ እንጣዎስ ወሜጠ ገጾ መንገለ ምሥ ራቅ ወሰፍሐ እደዊሁ ወአማኅፀነ ነፍሶ ኀበ እግዚአብሔር ወመጽአ ቃል እምሰማይ ዘይብል ነዓ ገብርየ ከመ ታዕርፍ በሰላም ምስለ እስጢፋኖስ ወቴዎድሮስ ወጊዮርጊስ ወፈጺሞ ጸሎቶ መተሩ ሐራ ርእሶ በሰይፍ ወነሥአ አክሊለ ስምዕ በመንግሥተ ሰማ ያት ወአስተርአዩ እምሥጋሁ ተአምራት ወመንክራት ዘአልቦ ጉጐልቀ ። ወሶበ ኮኖ ተ ዓመተ መሀሮ አቡሁ መዝሙረ ዳዊት ወኩሎ መጻሕፍተ ቤተ ክርስቲያን ወእምዝ ወሰዶ ኀበ ጳጳስ አባ ጌርሎስ ከመ ይሚሞ ሚመተ ዲቁና እንዘ ሀሎ በውእቱ መዋዕል አባ ብንያሚን ሊቀ ጳጳሳት ዘእስክንድርያ አመ መንግ ሥተ ዛጋ በወፃ ዓመት ወሶበ አብጽሕዎ ኀበ ጳጳስ ተነበየ ሎቱ እንዘ ይብል እስመ ዝንቱ ወልድ ይከውን ንዋየ ኅሩየ ወነሚኦ ሚመተ ዲቁና ተመይጠ ውስተ ብሔሩ ወሶበ ኮነ ወሬዛ ወፈረ ገዳመ ከመ ይንዓው አራዊተ ወአስተርአዮ ሎቱ ስብሐት ነቢሮ ዲበ ክነፊሁ በአምሳለ ወሬዛ ዘሠናይ ራእዩ ወይቤሎ ኢትፍራህ ኦ ፍቁርየ እምይእዜሰ ኢትከውን ነዓዌ አራ ዊት አላ ትንዑ ነፍሳተ ሰብእ ኃጥአን ብዙ ኀን ወስምከኒ ይኩን ይማ እስመ አነ ማረድ። ኩሎ ጊዜ ከመ እዕቀብክሙ እስከ ትቀውሙ ቅድመ ወስብኩ ለኩሎሙ ሰብእ እለ ይነብሩ ውስተ ዓለም ከመ ይግበሩ ተዝካርየ ወአነ እተነብል በእንቲአሆሙ ኀበ አምላኮሙ ወአድኅኖሙ እምንዳቤሆሙ በዝ ዓለም ወበ ዘይመጽእ ወዘንተ ብሂሎ ሰገደ በሚመተ መላ ወብዙኅ አክ ሩፋኤል ክቡር ሊቀ መላእክት ወይደ ልወነ ከመ ንግበር ተዝካረ በዓሉ ኩሎ ጊዜ እስመ ውእቱ ይተነብል በእንቲአነ ኀበ እግዚአብሔር በረከቱ ወትንብልናሁ የሀሉ ምስሌነ ለዓለመ ዓለም አሜን።