Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ህኗርፀነ አዲስ አበባ ዲስ አበባ ቭሔኤ ርኃ ፓ ሦ።
ኮከፀ ዐዐ ሟ ኮዐሃፀቨሃ ፍ ሀሀከፅ ዛዕከዐቦ ተቁ ቐመስሪያ ቤት ስም አድራሻ ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አዲስ አበባ ኢትዮጵያ መገናኛ ብዙፃን ባለስልጣን ኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ኤጀንሲ ቭሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ኢትዮጵያ ሕዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም ኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ፌዴራል ዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤት ፌደሬሽን ምክር ቤት ሕገመንግሥት አጣሪ ጉባዔ ቤት ገ መንግስትና ፌዴራሊዝም አስተዳደር ማዕከል ፕሬዘዳንት ጽሕፈት ቤት ጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት ኢትዮጵያ ንቨስትመንት ኮሚሽን ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ኢትዮጵያ ሥራ አመራር ኢንስቲትዩት ተጠሪነት አፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ ቤተመንግሥት አስተዳደር ኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን ፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ፋይናንስ ደህንነት መረጃ አገልግሎት አዲስ አበባ አዲስ አበባ አዲስ አበባ አዲስ አበባ አዲስ አበባ አዲስ አበባ አዲስ አበባ አዲስ አበባ አዲስ አበባ አዲስ አበባ አዲስ አበባ አዲስ አበባ አዲስ አበባ አዲስ አበባ አዲስ አበባ አዲስ አበባ አዲስ አበባ አዲስ አበባ አዲስ አበባ አዲስ አበባ አርተፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት አደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን ሪፐብሊኩ ጥበቃ ኃይል ፌዴራል ሥነ ምግባር እና ፀረ ሙስና ኮሚሽን ግል ድርጅት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አገልግሎት መንግሥት ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና አገልግሉት ኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ሰላም ሚኒስቴር መከላከያ ሚኒስቴር ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ውጭ ግንኙነት ኢንስቲትዩገ ኹኢትዮጵያ ዳያስፓራ ኤጀንሲ ገንዘብ ሚኒስቴር ኢትዮጵያ ሂሳብ አያያዝና ኦ መንግስት ግዢ አገልግሎት መንግሥት ግዢና ንብረት ባለስልጣን መንግሥት ልማት ድርጀቶች ይዞታና አስተዳደር ኤጀንሲ ኪን ኃጋ ከኪጋ ዕዐኃ ዲት ቦርድ ሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን ፌዴራል ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን ፌደራል ፍትህና ሕግ ኢንስቲትዩት አዲስ አበባ ዲስ አበባ አዲስ አበባ አዲስ አበባ አዲስ አበባ ነዲስ አበባ ነዲስ አበባ ዲስ አበባ ዲስ አበባ አዲስ አበባ አዲስ አበባ አዲስ አበባ አዲስ አበባ አዲስ አበባ ዲስ አበባ ዲስ አበባ ዲስ አበባ ዲስ አበባ ዲስ አበባ ዲስ አበባ ዲስ አበባ አ ተቁ መስሪያ ቤት ስም አድራሻ ሰነዶች ምዝገባና ማረጋገጫ አገልግሎት ፌደራል ግብር ይግባኝ ሰሚ ጉባኤ ዲስ አበባ ፓ ፓ ኣ ፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ዲስ አበባ ዴ ጃዛ ፍርድ ቤት ፓ ፈ ዲስ አበባ ዲስ አበባ ቭሔኤ ርኃ ፓ ሦ። ኢትዮጵያ ግብርና ትራንስፎርሜሽን ኢንስቲትዩት አዲስ አበባ ኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን አዲስ አበባ አዲስ አበባ አንስሳት ልማት ኢንስቲትዩት ከዲስ አበባ ኢ አዲስ አበባ አዲስ አበባ ኢ ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አዲስ አበባ አምራች ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት አዲስ አበባ ኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ኒዲስ አበባ ኢትዮጵያ ደረጃዎች ኢንስቲትዩት ኢትዮጵያ ሥነልክ ኢንስቲትዩት አዲስ አበባ አዲስ አበባ ኢመርጂንግ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ኢትዮጵያ ቴክኖሎጂ ባለስልጣን አዲስ አበባ ስፔስ ቴክኖሎጂና ጂኦስፓሻል ኢንስቲትዩት አዲስ አበባ ኢትዮጵያ አዕምሯዊ ንብረት ባለስልጣን አዲስ አበባ ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ሚኒስቴር አዲስ አበባ ኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን አዲስ አበባ ኢትዮጵያ ማሪታይም ባለሥልጣን መድን ፈንድ አስተዳደር ዐ ከዳስአበባ ጨከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር ኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ኢንስቲቲዩት ኮንስትራክሽን ባለሥልጣን አዲስ አበባ ኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር አዲስ አበባ ውፃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ጋ መማ አዲስ አበባ ኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አዲስ አበባ አዲስ አበባ ታላቁ ሕዳሴ ግድብ ማስተባበሪያ ፕሮጀክት ጽህፈት ቤት አዲስ አበባ መስኖና ቆላማ አካባቢ ልማት ሚኒስቴር ፓ ዐ ከዲስ አበባ ማዕድን ሚኒቴር ዐ ዐ ከዳስ አበባ ኢት ቲትዩት አዲስ አበባ አዲስ አበባ ጤና ሚኒስቴር ከዲስአበባ አዲስ አበባ ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታልና ሚሜሊኒም ሜዳካል ኮሌጅ አዲስ አበባ አዲስ አበባ ገፈርሳ አአምሮ ህሙማን ማገገሚያ አገልግሎት አዲስ አበባ መላ አፍሪካ ስጋ ደዌ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል አዲስ አበባ ኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለስልጣ ዐ ዐ ዐ ከዲስ አበባ ኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አዲስ አበባ ዲስ አበባ ዲስ አበባ ኢትዮጵያ ደምና ቲሹ ባንክ አገልግሉት ዐ ከዲስ አበባ ዲስ አበባ ዲስ አበባ ኢትዮጵያ አካል ድጋፍ አገልግሎት ዐዐ ቨ ዐ ዐ ከዲስ አበባ ዲስ አበባ ዲስ አበባ ጩኢትዮጵያ ቅርስ ጥበቃ ባሥልጣን ዐ ዐዐ ዐ ከዲስ አበባ ዲስ አበባ ዲስ አበባ ስፖርት አካዳሚ ዲስ አበባ ጥሩነሽ ዲባባ አትሌቲክስ ማሰልጠና ማዕከል ዲስ አበባ ዲስ አበባ ኢትዮጵያ ቤተ መዛግብትና ቤተ መጻህፍት አገልግሉት አዲስ አበባ ኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትርሁ ዐዐ ዐ ዐ ዐ ከዲስ አበባ ገቢዎች ሚኒስቴቲኑጅፒጅፒጅር ቲቲ ቲቲ ከአዲስስበባ ኢትዮጵያ ጉሙሩክ ባለሥልጣን ከስ አበባ ፕላንና ልማት ሚኒስሜቴር ዐ ከዳስስክበባ አዲስ አበባ አዲስ አበባ አዲስ አበባ አዲስ አበባ ቴክኒክና ሙያ ሥልጠና ኢንስቲትዩት አዲስ አበባ አዲስ አበባ አዲስ አበባ አዲስ አበባ ጨፏ ኢ ጩጨ ርንኮን መጨ መኋ ኢ ፃ ኋ ዕ ዐ ዔ ሎቄ እ መኢ ል ተቱ ዲስ አበባ መኋ ጫ ጫጫ ሑቲ ጐዬጭ ኝመዌመመሠሦ ን ቓዕ ቭ ጮሎ። አዲስ አበባፖ መግቢያ በመንግሥት ሠራተኞች አዋጅ ቁጥር አንቀጽ በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የፌዴራል መንግሥት ሠራተኞች የትርፍ ሰዓት ሥራ ስለሚፈቀዱባቸው ሁኔታዎች ስለክፍያው መጠን እና የማካካሻ እረፍት ስለሚሰጥበት ሁኔታ የሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ይህን የአፈጻጸም መመሪያ አውጥቷል ክፍል ጠቅላላ ድንጋጌዎች አጭር ርዕስ ይህ መመሪያ የፌዴራል መንግሥት ሠራተኞች የትርፍ ሰዓት ሥራ ስለሚፈቀዱባቸው ሁኔታዎች ስለክፍያው መጠን እና የማካካሻ እረፍት ስለሚሰጥበት ሁኔታ የወጣ መመሪያ ቁጥር ተብለ ሊጠቀስ ይችላል ትርጓሜ የቃሉ አግባብ ሌላ ትርጉም የሚያሰጠው ካልሆነ በስተቀር በዚህ መመሪያ ውስጥ አዋጅ ማለት የፌዴራል መንግስት ሰራተኞች አዋጅ ቁጥር ሲሆን በአዋጁ የተሰጡ ትርጓሜዎች ለዚህም መመሪያ ተፈጻሚ ይሆናሉ ደንብ ማለት የሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ስልጣን እና ተግባር ለመወሰን የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ነው ኮሚሽን ማለት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የአስፈፃሚ አካላትን ተግባርና ሃላፊነት ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር አንቀፅ ንዑስ አንቀፅ መሰረት የተቋቋመ የሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ነው በላይ ኃላፊ ማለት የመንግስት መቤትን በበላይነት የሚመራ ኃላፊ ነው መንግሥት ሠራተኛ ማለት በፌዴራል መንግሥት መሥሪያ ቤት ውስጥ በቋሚነት ተቀጥሮ የሚሠራ ሰው እና በመንግስት መስሪያ ቤት ውስጥ የዘላቂነት ባህርይ በሌለው ወይም ሁኔታዎች ሲያስገድዱ በቋሚ የሥራ መደብ ላይ በጊዜያዊነትኮንትራት ተቀጥሮ የሚሠራ ሰው ነው መደበኛ የስራ ጊዜ ማለት በቀን ሰዓት እና በሣምንት የሥራ ሰዓት ማለት ነው ግትርፍ ሰዓት ሥራ ማለት በመንግሥት መቤት ከመደበኛው የሥራ ሰዓት ውጭ ጁ የሚሠራ ሥራ ነው ትርፍ ሰዓት ሥራ የክፍያ ሂሣብ ስሌት ማለት ሠራተኛው በመደበኛው የሥራ ሰዓት ከተተመነው የሜታሰብ ስሌት ነው ትርፍ ሰዓት ክፍያ ማለት መንግሥት በሕግ ካወጣው መደበኛ የሥራ ሰዓት በላይ ለተከናወነ ሥራ በሰዓት ታስቦ ለሠራተኛው የሚከፈል ገንዘብ ነው መደበኛ የሥራ ሰዓት ማለት የመንግሥት ሠራተኞች መደበኛ የሥራ ሰዓት እንደሥራው ሁኔታ የሚወሰን ሆኖ በሳምንት የሥራ ሰዓት ነው ማካካሻ ዕረፍት ማለት የትርፍ ሰዓት ሥራ ለሠራ የመንግሥት ሠራተኛ የሚሰጥ ፅረፍት ነው ማንኛውም በወንድ ጸታ የተገለጸው የሴትንም ጾታ ይጨምራል የመመሪያው ዓላማ በሥራ ባህርያቸው ምክንያት ከመደበኛ የሥራ ሰዓት ውጪ ባስገዳጅ ምክንያት በመንግሥት መስሪያ ቤቶች የሚሠሩ ሥራዎችን በጊዜውና በተቀላጠፈ ሁኔታ በማሠራት የተሰጣቸውን ተግባርና ኃላፊነት እንዲወጡ ምቹ ሁኔታ ለመፍጠር ነው የተፈጻሚነት ወሰን ይህ መመሪያ በፌዴራል መንግስት ሠራተኞች አዋጅ ቁጥር እና በመንግስት በጀት በሚተዳደሩ መንግስት መቤቶች ላይ ተፈጻሚ ይሆናል ክፍል የመንግሥት መሥሪያ ቤት የትርፍ ሰዓት ሥራ አፈቃቀድና የሚጠበቁ ኃላፊነቶች የትርፍ ሰዓት ሥራ ስለሚፈቀድባቸው ሁኔታዎች የማንኛውም የመንግሥት መሥሪያ ቤት ሥራ የሥራው ባህርይ ካላስገደደ በስተቀር ዝርዝር ዕቅድ ወጥቶለት በዕቅዱ መሠረት በመደበኛ የሥራ ሰዓት ተከናውኖ መጠናቀቅ አለበት በማንኛውም የመንግሥት መሥሪያ ቤት የትርፍ ሰዓት ሥራ ተግባራዊ የሚሆነው በመንግስት መቤት የበላይ ኃላፊ አስቀድሞ ከተፈቀደ ብቻ ነው የዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ድንጋጌ እንደተጠበቀ ሆኖ ማንኛውም የመንግሥት መሥሪያ ቤት ሕሐ በድንገት የተከሰተን ልዩ ሁኔታ ለመቋቋም ወይም ሊደርስ የሚችል ጥፋትን ለመከላከል የሚያስገድድ ሁኔታ ሲፈጠር የመንግሥት መሥሪያ ቤቱ ከአቅመሙ በላይ የሆነ ልዩ ሁኔታ ገጥሞት ሠራተኛውን ለማሰራት ሲፈልግ ከጊዜ ገደብ ጋር በተያያዘ በመደበኛ የሥራ ጊዜ ሊጠናቀቅ የማይችል አስቸኳይ ሥራ ሲያጋጥም የሥራ ብዛትና የሰው ኃይል ባለመመጣጠናቸው የተነሳ በጊዜ ተገድቦ መጠናቀቅ ያለበትን ሥራ ለማጠናቀቅ በመሥሪያ ቤቱ ልዩ የሥራ ባህርይ ምክንያት የሚፈጠሩ አስገዳጅ ሥራዎችን ለማከናወን ሊቋረጥ በማይችል ተከታታይ ሥራ ላይ ከሥራ የቀሩ ሠራተኞችን ለመተካት የላባራቶሪ የማስጐብኘት ሥራ የጉምሩክ እና ተመሣሣይ ሥራዎችን ለማከናወን ዎኮ ኮሜ እንደትርፍ ሰዓት ሥራ የማይቆጠሩ ሥራዎች የመስክ ሥራ በቀን የውሎ አበል ስለሚሟሸፈን በመስክ ሥራ ምክንያት በመደበኛ ሥራ ላይ ጉዞም ሆነ በመስክ ቆይታ የባከነ ሰአት ለማካካስ እና የሚያጋጥም ትርፍ ሥራን ማከናወን ማንኛውም የምርምር ስራ በባህርይው በማንኛውም ቀንና ሰዓት የሚሠራ ተግባር በመሆኑ በተረኝነት የአበል ክፍያ አፈፃፀም መመሪያ መሠረት የሚስተናገድ የጤና ባለሙያዎች የሥራ ክንውን ከመደበኛ የሥራ ሰዓት ውጭ የሚሰጥ ሥልጠና አግባብ ባለው የበላይ ኃላፊ ሳይፈቀድ ከመደበኛው የሥራ ሰዓት ውጭ የተከናወነ ስራ ሹፌሮች በማንኛውም ጊዜ አገልግሎት የመስጠት ግዴታ አለባቸው በየወሩ ከመደበኛ ደመወዝ ጋር በቁርጥ አበል የሚሰጣቸው ክፍያ የትርፍ ሰዓት ማካካሻ ታሳቢ ታደርጎ ስለሆነ ተጨማሪ የትርፍ ሠዓት ሥራ ክፍያ አይከፈልም በሥራ ባህርያቸው ምክንያት በሌሊት በሳምንት የእረፍት ቀናት ወይም በበዓላት ቀን በመደበኛ የሽፍት ፕሮግራም የተከናወኑ ሥራዎች ናቸው የትርፍ ሰዓት ጥያቄ አቀራረብ ማንኛውም የመንግሥት መሥሪያ ቤት የሥራ ኃላፊ በዚህ መመሪያ አንቀጽ ከተዘረዘሩት ሁኔታዎች አንዱ ተፈጥሮ በሥሩ ያሉ ሠራተኞች የትርፍ ሰዓት ሥራ መሥራት እንዳለባቸው ሲገነዘብ ጥያቄውን ለመሥሪያ ቤቱ የበላይ ኃላፊ በጽሁፍ ያቀርባል የዚህ መመሪያ አንቀጽ ድንጋጌ እንደተጠበቀ ሆኖ የትርፍ ሰዓት ሥራ እንዲፈቀድ ጥያቄ ሲቀርብ የሚከተሉት ሁኔታዎች ሊታዩ ይገባል ሀ ሥራው በመደበኛ የሥራ ሰዓት ሊሠራ ያልቻለበት ምክንያት ለ በትርፍ ሰዓት እንዲሠሩ የሚፈለጉ ሠራተኞች ብዛትና የስም ዝርዝር መ የሠራተኞች የወር ደመወዝ ሰ የትርፍ ሰዓት ሥራ የሚጀምርበትና የሚያልቅበት ጊዜ እንዲሁም ሥራው ከሰባት የሥራ ቀናት በላይ የሚወስድና ከተወሰነ ጊዜ በኋላ የሚጠናቀቅ ከሆነ የሥራ ክንውኑን ሂደት የሚያሳይ የጊዜ ሰሌዳ ተብራርቶ መገለጽ አለበት የማንኛውም መንግሥት መሥሪያ ቤት ኃላፊነት ፊ የትርፍ ሰዓት ሥራ እንዲሠራ ሲፈቅድ ሥራው በአነስተኛ የሰው ኃይልና ወጭ የሚከናወንበትን ስልት ይቀይሳል በትርፍ ሰዓት እንዲከናወን የተፈቀደው ሥራ ውጤትና በተቀመጠው የጊዜ ሰሌዳ መሠረት መጠናቀቁን ይቆጣጠራል የተፈቀደውን የትርፍ ሰዓት ክፍያ አፈፃፀም ትክክለኛነት ያረጋግጣል የትርፍ ሰዓት ክፍያ ከፍተኛ ወጪ ሊያስከትል ስለሚችል በትርፍ ሰዓት አፈቃቀድ ላይ ኃላፊነት የተሞላበት ጥንቃቄ ማድረግ ያስፈልጋል በመደበኛ የሥራ ሰዓት ሊሠራ የሚችል ሥራ በትርፍ ሰዓት ሥራ እንዲሠራ ማድረግ ተገቢነት የለውም አንድን ሠራተኛ በአንድ ወር ውስጥ ከ ሠዓት በላይ ማሠራት አይቻልም ሥልጣን ያለው መሥሪያ ቤት መመሪያው በሥራ ላይ መዋሉን ወይም ለትርፍ ሰዓት ክፍያ የወጣውን ሂሣብ ለመመርመር ጥያቄ በሚሜያቀርብበት ጊዜ ለምርመራው የሚያግዙ ሰነዶችን የማቅረብ ኃላፊነት አለበት የትርፍ ሠዓት ሥራ አፈፃፀም በበጀት ዓመቱ በመንግሥት መስሪያ ቤት የትርፍ ሠዓት ሥራ የሠሩ ሠራተኞችና ክፍያ የተከፈላቸውን ሠራተኞች ብዛትና የተከፈለ የብር መጠን የበጀት ዓመቱ በተጠናቀቀ በሚቀጥለው በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት መጨረሻ ቀን ድረስ የመንግሥት መቤቱ ሪፖርት ችዱነ ፒ ኩያ ኃይስ እ ኮሜ። አ ሾፌሮች ትርፍ ሰዓት ሥራ አበል ክፍያ ብር ስምንት መቶ ብር የነበረው ብር መከፈል አለበት ለሾፌር ረዳቶች ተፈቅዶ የነበረው ትርፍ ሰዓት ሥራ አበል ክፍያ ብር አራት መቶ ብር ብር ስምንት መቶ ብር መከፈል አለበት የጥበቃ ስራ በትርፍ ሰዓት ሥራ የማይከናወን ስለመሆነ በአዋጅ ቁጥር የመንግሥት ሠራተኞች መደበኛ የሥራ ሰዓት እንደሥራው ሁኔታ የሚወሰን ሆኖ በሣምንት ከ ሰዓት መብለጥ የለበትም ተብሎ ተደንግጓል በዚሁ ድንጋጌ መሠረት የጥበቃ ሠራተኞች በሳምንት ከ ሰዓት የበለጠና የተራራቀ ሰዓት መሥራት ስለማይኖርባቸው ቢያንስ ሰዓት ሰርተው ሰዓት ማረፍ ይጠበቅባቸዋል የጥበቃ ሥራ በትርፍ ሰዓት ክፍያ አይስተናገድም ለጥበቃ ሥራ የሚያስፈልገውን የሰው ኃይል መጠን ተቋሙ የሟሟላት ግዴታ አለበት የትርፍ ሰዓት ክፍያ የማይከፈልባቸው ሁኔታዎች በማንኛውም ቀን እስከ ሰዓት የተከናወነ የትርፍ ሰዓት ሥራ እንደትርፍ ሰዓት ስራ ተቆጥሮ ክፍያ መፈጸም አይቻልም የትርፍ ሰዓት ክፍያ ሥራ በተሰራ በ ወር ውስጥ መከፈል አለበት በ ወር ውስጥ ያልተከፈለ የትርፍ ሰዓት ክፍያ አይፈፀምበትም ክፍል ልዩ ልዩ ድንጋጌዎች የተሻሩ መመሪያዎች ሰኔ ቀን ዓም በቁጥር መጠ የትርፍ ሰዓት ስለሚፈቀድባቸው ሁኔታዎች የወጣው መመሪያ ጥር ቀን ዓም በቁጥር ፕፐሰሰሀልሟጠ የሹፌሮችን ቁርጥ አበል በተመለከተ የተላለፈው ሰርኩላር እና ሰኔ ቀን ዓም በቁጥር መጋጠ የጥበቃ ሠራተኞች የሥራ ሰዓት ማሻሻያን በተመለከተ የተላለፈው ሰርኩላር በዚህ መመሪያ ተሽረዋል ተፈጻሚነት ስለማይኖራቸው ህጎች ከዚህ መመሪያ ጋር የሚቃረን ማንኛውም መመሪያ ወይም ልማዳዊ አሰራር በዚህ መመሪያ ውስጥ በተመለከቱ ጉዳዮች ላይ ተፈጻሚነት አይኖረውም መመሪያውን ስለማሻሻል ኮሚሽኑ መመሪያውንም ሆነ በመመሪያው ውስጥ የተሸፈኑ አንቀፆችን አስፈላጊ ሆኖ ካገኘው በማንኛውም ጊዜ ሊያሻሻል ይችላል መመሪያው የሚፀናበት ጊዜ መመሪያው በኮሚሽኑ ከፀደቀበት ጊዜ ጀምሮ የፀና ይሆናል ሪራ መኩሪያ ኃይሌ ችዲ ን ቕሪ ጋ ፈን ሪሽ የሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ም ደ ሖ።