Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ጸሎተ ባርቶስ ከሌሎቹ የእአመቤራ ዣን ጸሎቶች ልዩ የሚያደርገው እመቤታችን ድንግል ማርያም ይህን ቃል በሰማች ጊዜ ለሦስት ስዓት ያህል ሕሊናዋን ስበሰበች ተደነቀች ዝም አለች ከዚህ በላ ነቃች በከፍታ ቃል ሙሐል ሱሐል ሱሐል በእኔ ላይ አብራ የፈለግኩት እስከሚፈጸምልኝ ድረስ ዛሬ ጋርደኝ እያለች ጮኸች ያን ጊዜ የሰማያት ኃይል ሁሉ ቅዱስ ሚካኤል ቅዱስ ገብርኤል ሆይ ሰላምታ ለእናንተ ይገባል የእውነት ብርፃን የሆንክውድ አምላኬ ሆይ ስላምታ ለአንተ ይገባል። በዚህች ቀን እከ ቀኖች መጨረሻ ሁልገዜ ይህች ጸሎት የምትደገምበት ውኃና ዘይት በሥጋው ሳይ ያፍስስ ከዚህ ቅባትም ይቀባ የእሳት ሰይፋችሁን ምዘዙ መናፍስት ርኩሳንን እና የሚያስጨንቅ ሕመሙን ሁሉ ከሥጋው ከባርያችሁ ኪኬ ሰውነት ላይ ክዘወ። ደርሰው በዚህች ጸሎት ያመስግኑ ሁል ጊዜ ጥሩ ሥራን ያድርጉ በአርያም ያላችሁ ኪሩቤል ሆይ ወደ እኔና ወደዚህች ጸሎት ዛሬ ከእርሷ ጋር ትደርሱ ዘንድ ፈውስን ታደርጉለት ዘንድ ለጥሩ ሥራም ታነሣሉት ዘንድ ከምላችኋለሁ። እውነት አልሻለሁ በምድር የለመንሸኝን ሁሉ በሰማያት አፈጽምልሻለሁ ይህን ጸሎት እንዲህ እያለች ጸለየች ጌታዬ ሆይ መማጸኛዬ ሆይ የምትኖር የማትታይ የማትቻል በፈቃድህ የምትፈርድ ሆይ ኤሎሄ ኤሎሄ ኤልማስ አዋክታኒ አዮ አዮ ጸባዖት አዶናይ ሁሉ። አንተ ቅዱስ ቅዱስ ማለት ነው። ቅዱሳት በሆኑ በእነዚህ ስምሞች አውግዝ አምያችቷለሁ ሁላችሁ ርኩሳን «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ።
ሦስተኛ ቀን ባገኘገው አጋጣሚና በሚመቸን ቦታ መጸለደ ከእነዚህ ከሦስቱ አንዱን በመጠቀም ልንጸልይ ይገባል ግን የቻልን ጸሎቱን ሌሊት አልያም ጠዋት ብንጸልይ ይመረጣል ቀሲስ መምህር ሄኖክ ወልደማርያም መስከረም ዓም ስዲስ አበባ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ የዘወትር ባርቶስ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን የአምላክ እናት የዓለም ሁሉ እመቤት ድንግል ማርያም ሆይ ወደ አኔ ነይ። የሁሉ እመቤት ሆይ ከማርያ ከማርታና የገግል ከሆኑ ቅዱሳት አንስት ጋራ ወደ እኔ ይ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ የወትር ባቶስ ኑሁ ብ አወቤቴ ድንግል ማርያም ሆይ ቅዱስ በሆነ በባባትሽ በኢያቄም እና ቅድስት በሆነች በእናትሽ በሐና ስምሽን በምጠራበት ጊዜ በየቀኑና በየሰዓቱ ልመናዬን ታስቢ ሸንድ እማጸንብሻለሁ አማጽንሻለሁ በደካም ብዛት አንቺን መጥራቴን ብረሳና ባስታጉል መርዳትሽን አትተይ እመቤቴ ድንግል ማርያም ሆይ መጽሐፍሽን ጽፌ ሳነብ ቃላትን ብገድፍ አንቺ ይቅር በይኝ እመቤቴ ድንግል ማርያም ሆይ በስምሽ እንደተማጸንኩ አንቺ በስማይ ባለ በሕይወት መጽሐፍ ስሜን ጻፊ መጽሐፍሽን እንደፈጸምሁ እንዲሁ በዚህ ዓለምና በሚመጣው ዓለም ጭንቀቴን ፈጽሚልኝ በዚህ የመጽሐፍሽ ጸሎት እንደተማጸንሁ አንቺም ችግሬን በማጥፋት ደስ አሰፒኝ ለድፃ ምጽዋት ለወዳጅ ፍቅር ለድኅነት መሥዋዕት የሚሰጥና ለችግር የሚሆን ብዙ ገንዘብን በመስጠትም ደስ አሰፒኝ የሁሉ እመቤት ሆይ ልጅሽንና መላእክትን እንዳማልሻቸው እኔም ችግሬን ትፈጽሚ ዘንድ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ የዘወትር ባርቆ ዝህ ልመናዬንም ትቀበይ ዘንድ በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም አምልሻለሁ እኔም በስምሽ እምላለሁ። እንደ ተወለደባት ቀን ይሁን ክፉ ዎችና ርኩሳን መናፍስት ሁሉ ከእርሱ ልሕ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ የስኞ ባርቶስ ይወገዱ በዚህ የጸሎት ኃይል ሁሉ እያንዳንዱ ወደ ቦታው ከእርሱ ይመለስ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ተብለህ የምትመሰገን እግቪሺአብሔር ጸባዖት የምስጋናህ መቅደስ ስማያትንና ምድርን ፈጽሞ ሞላ ቅዱስ ሚካኤል በቀኙ ቅዱስ ገብርኤል በግራው ቅዱስ ሩፋኤል በፊቱ ቅዱስ ሱርያል በኋላው ይቆማሉ ቅዱስ ስሰዳክያል በእርሱ ላይ አክሊልን ያደርጋል ቅዱስ ሰላትያልም ከእርሱ ጋር ምስጋናን ያቀርባል እፄ ድንግል ማርያም ዛሬ ወደ አናንተ ጮኸኩ። የማክሰኛ ባርቶስ ቪ ድረስና ከእናንተ የምፈልጋቸውን ጥሩ ነገሮች እሩ ፍላጎቴን ሁሉ እስክትፈጽሙ ድረስ ወደ ቦታችሁ ትሄዱ ዘንድ ሥልጣን የላችሁም የተወደደ ልጄን በወለድኩት ጊዜ የወጣህ ከኮከብ ክርዮን ሆይ አምልሃለሁ ይህን ጸሎት ለሚይዝ በፊቱ ላይ አንድትወጣ አኔ አዝሃለሁ ይህቺ ጸሎት በምትደገምበት ቦታ ሁሉሱሉ ሁሉም መናፍስት ርኩሳን ታላቅ ብርሃንህን ባዩ ጊዜ ይሽሹ ከዚህ ዘይት ለሚቀባ ሁሱ ወይም ከዚህ ጸበል ለጠጣ ወይም ከእርሱ ሰተጠመቀ መንገዱን ጥረግለት ከአሱ ጨለማ ይወገድ ንጽሕት ድንግል ማርያም ይህን ባለች ጊዜ ምድር በመፍ ራትና በመንቀጥቀጥ ተናወጠች መንፈሳውያን መላእክት ደረሱ አሜን አሜን አሉ አምላክም ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤልን የምትሻውን ሁሉ ይፈጽምላት ዘንድ ላከው ጌታ በሚጣፍጥ ቃል ከሰማይ ጠራት ድንግል ማርያም እናቴ ሆይ ይበቃሻል ምድር ተንቀጠቀጠች አኮ። ጸሎትሽ ወደ እኔና ሁሉን ወደ ያዘ አባቴ ዙፋን ደረሰ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ጩ የማክስኞ ባርቶስ እርሱ ልመናሽን ሁሉ በመልካም ደስታ ይፈጽምልሻል አለ ድንግል ማርያም ይህን ቃል በሰማች ጊዜ ለሦስት ስዓት ያህል ሕሊናዋን ስበሰበች ተደነቀች ዝም አለች ከዚህ በላ ነቃች በከፍታ ቃል ሙሐል ሱሐል ሱሐል በእኔ ላይ አብራ የፈለግኩት እስከሚፈጸምልኝ ድረስ ዛሬ ጋርደኝ እያለች ጮኸች ያን ጊዜ የሰማያት ኃይል ሁሉ ቅዱስ ሚካኤል ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ ሩፋኤል እና ቅዱስ ሱርያል ሰባቱ ታላላቅ የመላእክት አለቆች ወደ እርሷ መጡ የዓለም ሁሉ ንፃሥት በዓለም ሁሱ የሁሉም ሴቶች መመኪያ የሆንሽሸ የክርስቶስ አናት ሆይ የምትሺውን ሁሉ አንፈጽምልሻለን ጸሎትሽ የጸናች ቅድመ አግዚአብሔር የደረሰች ፈጽማ የተደ ነቀች ናትና አርሷም ይህን ጸሎት እስከ ማደርስ በእፄ ላይ ትታገሥ ዘንድ እወዳለሁ አለቻቸው የዓለምን ንጉሥ ልደት የተናገርክ ቅዱስ ገብርኤል ሆይ ሰላምታ ሰአንተ ይገባል የምሕረትና የሰላም መልአክ ቅዱስ ሜካኤል ሆይ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ቋ የማክሰኛ ባርቶስ ሰላምታ ለአንተ ይገባል ደግና የዋህ ልቡናን የምታስደስት ቅዱስ ሩፋኤል ሆይ ሰላምታ ለአን ይገባል ከመላእክት ይበልጥ ደስተኛ የሆቴ ቅዱስ ሱርያል ሆይ ሰላምታ ሰአንተ ይገባል ያዘኑትን የምታረጋጋ ቅዱስ ሰዳክያል ሆይ ሰላምታ ሰአንተ ይገባል ብርሃናውያን ከሆኑ ዛያ አራት የሰማይ ካህናት ጋር የቅዱሳንን ጸሎት ከእግዚአብሔር ፊት የምታደርስ ቅዱስ አናንያል ሆይ ስላምታ ለአንተ ይገባል ሰውን ከሚያ ስደነግፃግጡ አጋንንት እቅፍ የቅዱሳንንና የጻድቃንን ስውነት የምትጠብቅ ቅዱስ ሰራትያል ሆይ ሰላምታ ለአንተ ይገባል አህራዊያል እና ህርማሳይል ሆይ ሰላምታ ለእናንተ ይገባል አቅማይያል አና አፍዳምያል ሆይ ሰላምታ ለእናንተ ይገባል አርንያል ሆይ ሰላምታ ላንተ ይገባል አስራም እና ዚዳአል ሆይ ለእናንተ ምስጋና ይገባል። ነዕ ኤሉሄ ኤልማስ ያዊ ጸባዖት ማርምርን አፍርዮት አሊከማየል አሴኬማኤል ጳኤስ ሰርኤል ናያል ይሃይል አናኤል አትና አልነ አርፓሚያል አብፍቱኤል አብፍቅብኤል አዮ አዮ አዮ ለባርያህ ለ በዚህ ውኃ ቅባትና ሥዕል አማካኝነት ባለሟልነትን ብርፃንን በረከትንና ሕይወትን ስጠው ውድ ልጄ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ በዚህ ቅዱስ ስምህና በውስጣቸው የመንፈስ ቅዱስ ኃይል አናንያል ጸባዖት አዶናይ ኤሎስ ኤልማስ አጳፍቱኤል በሚባሉና ዛሬ አፄ ወዳለሁበት ቦታ መንፈስ ቅዱስ ያድር ዘንድ እነሆ ወደ ቆምኩባት ወደዚህች ቤተ ክርስቲያንም ትመጣ ዘንድ ይህን ውኃ ይህን ቅባት እና ይህን ሥዕል የመንፈስ ቅዱስን ኃይል ትሞላላቸው ዘንድ ለባርያህ በነፍስና በሥጋው የሚሻውን ታደርግለት ዘንድ አሄ ድንግል ማርያም እናትህ እለምንፃለሁ አማልድኃለሁ በፊትህ ባለሟልነትን በረከትን ሁሉ ሕይወትንና ፍጹም ደስታን ስጠው «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ቨ የረቡዕ ባርቶስ ዘጦኛም ሁሉንም አጋንንት የከፋውንና ሕማሙን ሁሉ ከነፍሱና ከሥጋው ፈጥኖ የሚያባርር የመንፈስ ቅዱስን ሀብት ስጠው ዚህ መጽሐፍ ከተጸለየበት ጸበል ሁል ጊዜ ለሚ ጠጡና ሰሚረጩ ለሚጠመቁ ፈውስን ስጣቸው ሰዘለዓለሙ አሜን። «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ የሐሙስ ባርቶስ አንድ አምሳክ በሚሆን በስብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም አምናሰሁ ይህች ጸሎት ንጽሕት ቅድስት ድንግል የሆነች የአመቤታችን ማርያም ናት ልመናዋ በረከቷ ዘወትር ከባርያዋ ከ ጋር ይሁን አሜን። አንተ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ እግዚአብሔር ጸባዖት ስማይና ምድር በተቀደሰው ምስጋናህ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ የሐሙስ ባርቶስ ። በቀንና ሌሊት በሰንበቶችና በወሮች በሁሉም ሰዓቶች ሥራይ የሚያደርጉ ሰዎች በነዋቱኤል ኃይል ይሻሩ አልፋ አብ ሁሉን የፈጠረአልፋ ሚኤል ጠንካራ በአብ ቀኝ እጅ ያሉ አጋንንት ሁሉ ይበተኑ ይሽሹ በሚገባ እገባ ዘንድ ለተቀደሰው ስምህም «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ድ የሐሙስ ባርቶስ እገቫ ዘንድ የተበጉ ደጆች ዛሬ በፊቴ ይከፈቱ ዘዮ አዮ አዮ ዳኬ ዳኬ ዳኬ ጸባዖት አዶናይ ኤሎፄ ኤሎፄ ኤሎፄ ኤልማስ አዋክታኒ ከዓለም በፊት የነበርህ ይቅርታህ የበዛ የምትሰማ ሆይ ዛሬ ስማኝ ከአንተ አታርቀኝ እኔ ለዓለም ብርዛፃን የሆንኩ የደስታ አብሣሪ ቅዱስ ገብርኤል ነኝ ይህ ጸሎት ባለበት ቤት እኔ ጠባቂው እሆናለሁ ይህን ጸሎት በሚያስቀምጡበት ቦታ ሁሉ ከመልካም ነገሮች ዘወትር አንዱንም አይጣ በረከትና ጸጋ ትሁንለት አንጂ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስይጣናዊ የሆነ ሥራይን ሁሉ ትሽር ዘንድ ከተደረገባቸው መተትም ትጠብቃቸውና ታድናቸው ዝንድ ለድንግል እናቱ ሰጣት የጨለማ ባለሥልጣናት ሁሉ ይፈሩ ክፉና ተንኮለኛ አይሳካለት ይህችን ጸሎት በሚያስቀምጡበት ቦታ ውስጥም ሕያው በሆነ በእግዚአብሔር ልጅ በኢየሱስ ክርስቶስ ኃይል አይቅረብ እነሆ ሁሉም የሰማይ መላአክት ስለዚህች ጸሎት ልመናን ይሰጣሉ። ጌታዬና አምላኬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ወደ እኔ ና ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ለሁሉ ደስታ ነህና ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ልብን የምታስደስት ነህና ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ አንተ ከምሥራቅ የመጣህ የዕውራን ብርፃን ነህና ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ የሚለምኑህን ወገኖችህን ሁሉ የምትሰማ ነህና በቀኝ እጅህ መስቀል የተባለ በትር ይዘህ ለአዳም መድኃኒትና ብርፃን ልትሆን ለመልካም ነገር መጥተፃልና ከእኔ ከእናትህ ከድንግል ማርያምም ጋራ ተገኝተፃልና ወደ እኔ ና ኢየሱስ ክርስቶስም እናቱ ድንግል ማርያምን እናቴ ድንግል ማርያም ሆይ በዚህች ቀን ወደዚህ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ የቅዳሜ ባርቶስ ቦታ ማን አመጣሽ አላት እናቱ ማርያ ልጂን ስምህና ቃልህ ዛሬ በዚህች ቀን ወደ አባትህ አደረሰኝ አለችው ኢየሱስ ክርስቶስኦ ይህን ማዕተብ ያዥ አላት። በምፈልገውና በእጄም በያዝሁት ላይ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ የቅዳሜ ባርቶስ ሁሇተ ሁሉ ባርክ ዛሬም ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ይቅር ባይ አባትህና መንፈስ ቅዱስ ከእኔ ጋራ ይሁኑ በተቀመጥሁበት ሁሉ ይገኙ። ትርጉሙም ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ማለት ነው። ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ በእነዚህ ስሞችህ ኃይል ስለ ድንግል ማርያም እናትህ እና ስለ ቅዱስ ሥጋህ እና ስለ ክቡር ደምህ ብለህ ኃጥእ የምሆን እኔን አገልጋይህን ለዘላለሙ ጠብቀኝ አሜን። «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ።